Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የነፍስ አገልግሎታችሁ ዘመን የረዘመች ትሁን ገንዘባቸሁን እውቀታችሁን እንዲሁም ጊዜያችሁን ሳትቆጥቡ ለዚህ መፅሐፍ ውልደት ልዩ ደጋፍ ያደረጋቸሁ እናንተ የጌታ ውድ ስጦታዎች ድካማችሁ ለፍሬ በቅቷልና እንኳን ደስ ያላቸሁ በቅንነትና በትጋት ታዛችኋልና ብድራቱ ከአርሱ በብዙ ይከፈላችሁ እውነት ለሕዝቡ በዚህ መልክ ይገለጥ ዘገድ ለወደደው ድገቅ መከካር ኃያል እገዲሁም የሰላም አምላክ ክብርና ውዳሴ ይሁን ፒ ጉጋ መሙ መቅድም መጽሐፍ ቅዱስ ሳናነብ ወይንም ሳይነገረን ከፉና ደጉን የምንለይበት ቦታ ነው ተ ነገር ግን ህሲናችን በተደጋጋሚ በምናደርገው ዓመፅና ኃጢአት ሊደነዝዝ ይችላል ቐ ሕግ የሴላቸው አሕዛብ ከባሕርያቸው የሕግን ትእዛዝ ሲያደርጉ እነዚያ ሕግ ባይኖራቸው እንኳ ለራሳቸው ሕግ ናቸውና እነርሱም ሕሊናቸው ሲመሰከርላቸው አሳባቸውም እርስ በርሳቸው ሲካሰስ ወይም ሲያመካኝ በልባቸው የተጻፈውን የሕግ ሥራ ያሳያሉ ሮሜ የመንፈሳችን አዕምሮ ተ ይህ ከዚህ በፊት ያልተማርነውን መለኮታዊ እውቀት የምንቀበልበት ነው ቐ የክርስቶስ አዕምሮ ስላለን ስለ አግዚአብሔር መንፈስ የበለጠ መረዳት እንችላለን መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል ራሱ ግን በማንም አይመረመርም እንዲያስተምረው የጌታን ልብ ማን አውቆት ነው። ይህም የልባቸሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው ኤፌ የኃይል መቀመጨ ተ በእግዚአብሔር አምሳል ስለተፈጠርን በውስጣችን ያለው መንፈሳችን በኃይል የተሞላ ነው። ዓመፅ ልብን በማደንደን ከእግዚአብሔር መቃረን ነው መቃወም። በደል ጠማማነት የሚያስከትል ድካም ከእግዚአብሔር ዞር ማለት ዓመፅ ነው ማስከፋት። ተ ንጉስ ዳዊት በኃጢአት በዓመፅ እና በመተላለፍ መካከል ያለውን ልዩነት ተናግሯል ቐ አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ አንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ ከኃጢአቴም አንጻኝ አኔ መተላለፌን አወውቃለሁና ኃጢአቴም ሁልጊዜ በፊቴ ነውና አንተን ብቻ በደልሁ በፊትህም ከፋትን አደረግሁ በነገርህም ትጸድቅ ዘንድ በፍርድህም ንጹሕ ትሆን ዘንድ።
ጋ ዝ መግቢያ እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ከእርሱ ጋር በሕብረት እንዲኖር በመልኩና በአምሳሉ ለራሱ ከብር እንደፈጠረው የእግዚአብሔር ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል ይህ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረው ሰው በምድር ላይ እንዲበዛና ምድርን እንዲሞላ የተባረከ ሲሆን ምድርን እንዲጠብቃትና እንዲንከባከባት ኃላፊነትም ተሰጥቶት ነበር ሰው ግን በማልማት ፈንታ በማውደም የእግዚአብሔርን መልክ ከማሳየት ይልቅ ከፋትን በምድር ላይ በማምጣት ምድር እንድትረገም ምከንያት ሆነ በነፍሱም ሟች በመሆኑ ከአምላኩ ከእግዚአብሔር ተለየ አግዚአብሔር ግን ይህ ሟች የሆነውንና ከአርሱ የተለየውን ሰው ወደ ራሱ ለማምጣት ወይም ለመመለስ አዲስ የመዳን መንገድ አዘጋጀ ይህም የመዳን መንገድ ኢየሱስ ከርስቶስ ነው በእግዚአብሔር ዕቅድ መሰረት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አንደግል አዳኙ አድርጎ የተቀበለና የሕይወቱ ጌታ አድርጎ የወሰነ ሁሉ ወደ ቀድሞ ማንነቱ አንደሚቀየር አንዲሁም አሮጌው ማንነቱ አንደሚወገድ መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል መጽሐፉ በአብዛኛው የሚዳስሰው ይህንኑ አውነታ ነው መጽሐፉ በስድስት ዋና ዋና ምዕራፍ የሚከፈል ሲሆን እያንዳንዱ ተያያዥነት ያላቸውንና ቅደም ተከተላቸውን የጠበቁ ርዕሶችን ይዚል። አግዚአብሔር ከፈጠራቸው ፍጥረታት ሁሉ በልዩ ሁኔታ የተፈጠረው ሰው ሕግን መተላለፉ ከአግዚአብሔር ከፈጣሪው ስለለየው ሰው በስጋውና በመንፈሱ ሟች ሆነ ራሱን ማዳን የማይችል ልፍስፍስ ከመሆኑም ባቫገር በሰማይም ሆነ በምድር ሊያድነው የሚችል አካልም አልነበረውም ምንም እንኳን እግዚአብሔር አምላከ የሰውን ልጅ በመፍጠሩ የተጸጸተ ቢሆንም ለዚህ ድንቅ ፍጥረት ካለው ፍቅር የተነሳ የመዳን መንገድ ሲያዘጋጅ አንመለከታለን ዮሐ ቫ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት አንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንዲያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና ይላል ይህ የሚያሳየው አግዚአብሔር ለሰው ልጅ ያለውን ታላቅ ፍቅር ነው ከፍቅሩ የተነሳ ኢየሱስ ከርስቶስ ከገባንበት አዘቀጥ ሊያነሳን ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ራሱን አዋርዶ እና የሰውን ስጋ ለብሶ እኛን ነፃ አወጣን። ዋነኛ ማንነታችንን ከሚገነቡትና ከሌሎች ሰዎችና ፍጥረታት ከሚለዩን ነገሮች የመጀመሪያው ዘረመል ወአላ ነው በዓለም ላይ ያለን ፍጥረታት በሙሱ የራሳችን ብቻ የሆነ ዘረመል አለን ይህ ዘረመል የማንነታችንን ዕድገት ባህርይ እና አሠራራችን ይለያል ዘረመል ከወላጆቻችን ከተወጣጡ የበራሂ ጩክዉ ድብልቅ የሚመጣ ሲሆን ለእኛ የተለየ ማንነት የሚሰጥ የንድፍ መዋቅር ነው ከእናትና አባታችን የምንወርሰው የዘረመል ከፍልፋዮች በትንሹ ቢያመሳስለንም ፍፁም የሆነ ልዩነትም ይሰጠናል ልከ አንደዚሁ አግዚአብሔር አባታችን ሰውን በመጀመሪያ ሲፈጥር የተነፈሰበት የሕይወት አስትንፋስ መንፈሳዊ ዘረመላችንን በእርሱ አምሳል እንዲገነባ አድርጎታል ይህም ማንነታችን መንፈሳዊ ዕድገታችንን ስራችንን የግል ባህርያችንን በአጠቃላይ ዓላማችንን የሚወስንልን ከፍል ነው መንፈሳዊ ዘረመላችን በእግዚአብሔር አምሳል የተገነባ ነበር ነገር ግን ይህን ዘረመል በኃጢአት ምከንያት ተበላሽቷል ስለዚህ በኃጢአት የተበከለውን መንፈሳዊ ዘረመላችንን ለማንጻት በከርስቶስ አዲስ ፍጥረት መሆን ያስፈልጋል ማንም በከርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው ቆሮ ዝሇ የእግዚአብሔር መንፈስ ፈጠረኝ ሁሉንም የሚችል የአምላክ እስትንፋስ ሕይወት ሰጠኝ ኢዮ በመሆኑም የመጽሐፉ የመጨረሻ ምዕራፍ የሚያስረዳን ይህንኑን እውነት ነው ይህ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረው ሰው እንዴት እንደተበከለና እንዴት የዓመፅ ምንጭ አንደሆነ የዓመፅ ውጤቱን በመግለጽ እንዴት ከውስጣችን አስወግደን እውነተኛውን ሕይወት መኖር አንደምንትል ያስረዳል። ይህንንም በማመን ልጆች ለአባታቸው ጥሪ ምላሽ ሲሰጡ የድሮ ማንነታቸውን በመግደል አዲስ ማንነትን ይቀበላሉ ከርስቶስ የእኛን ኃጢአት ለማሰረይ የመጣ አንዱና ብቸኛ መንገድ መሆኑን ከተረዳንና ካመንን ያኔ አዲስ ፍጥረት አንሆናለን ጳውሎስ በመልዕከቱ መሰረታዊ አውነት የሆነውን ክርስቶስን አዲስ ፍጥረት መሆናችንን እና አሮጌው ነገር አንዳለፈ ሁሉም ነገር አዲስ እንደሆነ ያስተምራል በዓለም በስጋ እና በሰይጣን ላይ የተቀዳጀነው የድል ምክንያቱ በክርስቶስ አንደ አዲስ መሰራታችንና መሰረታችን እርሱ መሆኑ ነው በመሆኑም በተፈጥሯዊ ማንነታችንና በከርስቶስ በማመናችን ምከንያት በተሰጠን የከርስቶስ ልብ መካከል ያለ ልዩነት አለ በከርስቶስ አምነን ዳግም ስንወለድ አዲስ ማንነት አዲስ ተፈጥሮ እና የከርስቶስ ልብ ተሰጥቶናል ማንነት ራስን የመሆን ሁኔታ የእኛነታችን መገለጫዎች ወይም ስለራስ የሚኖር ግንዛቤ ነው በከርስቶስ አምነን ዳግም ስንወለድ በተፈጥሮ ውርስ በሚገኝ ማንነት ውስጥ እናገኛለን ውርስ የአንድን ነገር ወይም የአንድን ሰው ባህርይ መያዝ ሲሆን በአዲስ ተፈጥራዊ ባህርይ እንደገና ተወልደናል የአግዚአብሔር ተፈጥሯዊ ባህርይ ወራሾች ሆነናል የሚለውን እውነታ የሚያረጋግጥልን ነው በክርስቶስ አምነን ዳግም ስንወለድ የከርስቶስ ልብ ተሰጥቶናል እርሱ የሚያስበውን የማሰብ ብቃትና የመለኮትን ምስጢር የመረዳት አቅም አለን ሰው በእግዚአብሔር ምልክና አምሳል ተፈጥሯል ቐ አግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ በአግዚአብሔር መልከ ፈጠረው ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው ዘፍ ሁላችንም በእግዚአብሔር አምሳል መፈጠራችንን ከልጅነት እስከ እውቀት ስንሰማው የቆየነው ጉዳይ ነው በአውነቱ ይህ መልካም ሀሳብ ነው ምናልባትም የሰው ልጅ ለራሱ የሚሰጠውን ግምት ለማስታወስ ሲያስብ በአዕምሮው የሚከሰት የመጀመሪያ ሀሳብ ሊሆን ይችላል ነገር ግን እኛ ሰዎች በራሳችን የፊታችን ገፅታ በመልከ ይለያያል አንዳንዶቻችን ጥቁር አንዳንዶቻችን ነጭ ገሚሶቻችን ደግሞ ጠይም ስንሆን በሌላ በኩል ደግሞ አንዳንዶቻቸን የረዘምን የተቀረነው ደግሞ አጠር ያልን አንዳንዶቻችን ወፍራም ሌሎቻችንም ቀጭናች ነን። አግዚአብሔር መንፈስ ነፍስና አሳቤ ስሜት እና ፈቃድ መንፈሳዊ አካል ያለው አምላክ ነው ሰው መንፈስ ያለው ራሱን የሚገልጥበት ነፍስ ያለው ሲሆን በስጋዊ አካል ይገለጣል ቐ የሰላምም አምላከ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ መንፈሳቸሁም ነፍሳቸሁም ስጋቸሁም ጌታችን ኢየሱስ በመጣ ጊዜ ያለነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ ኛ ተሰ የሰው ልጅ ከውድቀት በፊት የአግዚአብሔርን ማንነት ፍጥረት እና ስልጣን የሚገልጥ ማንነት ነበረው በገላ የተዘረዘሩት የመንፈስ ፍሬ የእግዚአብሔር ባህርያት ናቸው አእነሂህን የመንፈስ ፍሬ መለማመድና ለዓለም መግለጥ ከአኛ ከአዲስ ፍጥረቶች የሚጠበቅ ነው ቐ የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር ደስታ ሰላም ትዕግስት ቸርነት በጎነት እምነት የውሃት ራስን መግዛት ነው ገላ ተ በኛ ቆሮ የተፃፈውን የፍቅር ትርጉም በማንበብ ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ምንነትና የሰው ልጅ ከውድቀት በፊት ስለነበረው ማንነት በይበልጥ መረዳት አንትላለን ቐ ፍቅር ይታገሣል ቸርነትንም ያደርጋል ፍቅር አይቀናም ፍቅር አይመካም አይታበይም የማይገባውን አያደርግም የራሱንም አይፈልግም አይበሳጭም በደልን አይቆጥርም ከአውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም ሁሉን ይታገሣል ሁሉን ያምናለ ሁሉን ተስፋ ያደርጋል በሁሉ ይጸናለ ኛ ቆሮ ከአዳምና ከሄዋን ውድቀት በኋላ እግዚአብሔር ምድርን ረገመ ከዛን ጊዜ ወዲህ የዚህ እርግማኑ ውጤት የሆኑ ብዙ ለውጦች ተስተናግደዋል እሾህና አሜኬላ የተባሉ የተፈጥሯችን ያልሆኑ የአኗኗርና የባህርይ ለውጦች ፍጹም ወደተለየ ማንነት መርተውናል ንፁህ ፃድቅ እና ቅዱስ የነበረው የሰው ልጅ ተፈጥሮ በኃጢአትና በዓመፅ ተበከሏል ለዘላለማዊነት የተፈጠረው ፍጡር ለሞት ተገዢ ሆኗል ከዚህ ማንነት የተነሳ ምድርን በመግዛት ፈንታ ለምድራዊ ነገር ተገዢ ለመሆን ተገዷል ንፁህ ልብ ሆኖ የተፈጠረው የሰው ዘር እንደ ቃየን ወንድሙን የሚገድል ሀፍ ብ እንደ አምኖን እህቱን የሚደፍር ሳሙ እንደ ኢዮብ ሚስት አምላከህን ስደብና ሙት የሚል እዮ እንደ ይሁዳ ወዳጁን የሚሸጥ ሌቃ እንደ አይሁድ ቅዱሱን ሰቅለህ ወንበዴውን ፍታ የሚል ሆኗል ማቴ ። ቐ ስለዚህ ማንም በከርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው አሮጌው ነገር አልፏል አነሆ ሁሉም አዲስ ሆኗል ኛ ቆሮ ቫ ቐ በከርስቶስ ኢየሱስ አዲስ ፍጥረት መሆን ይጠቅማል እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና ገላ ቫ ተ ጳውሎስ አዲስ ፍጥረት የመሆን አስፈላጊነትን እንዲህ ሲል ይናገራል ኢየሱስ አዲስ የሰውን ዘር ጅማሬ ሊቀይስ ወደዚህ ምድር መጣ በመንፈሱም የተወለዱ ወንዶችና ሴቶች ልጆቹ በውስጣቸው የእግዚአብሔር ባህርያዊ ማንነት አለ ቐ እርሱ ሰላማችን ነውና ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከአግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው ኤፌ ዛ ቐ አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም ወንድም ሴትም የለም ሁላችሁ በከርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና ገላ ተ ከርስቲያን መሆን ማለት አንድን የእምነት አቋም ማራመድ ሳይሆን በከርስቶስ መሆን ማለት ነው ዋናው ጥያቄ በክርስቶስ መሆን ማለት ምን ማለት ነው። አንደገና ተወልደናል በመንፈሳችን አዲስ ሆነናል አዲስ ልብ ተሰጥቶናል ስለዚህ በከርስቶስ አዲስ ፍጥረት ሆነናል አዲስ ፍጥረት ስለሆንን አሁን አዲስ ማንነት አለን ኛ ቆሮ ዛ ተ ብዙ ሰዎች ስለ ልብ ሲናገሩ የኤርሚያስን መጽሐፍ በተሳሳተ መንገድ ይጠቅሳሉ ትንቢተ ኤርሚያስ ምዕራፍ ቁጥር ላይ የሰው ልብ ከሁሉ ይልቅ ተንኮለኛና እጅግም ከፉ ነው ማንስ ያውቀዋል። በማለት የሰውን ማንነት አስቀምጦታል እዚህ ጋር አንድ የተረሳው ነገር መጽሐፉ የተፃፈው ላልተለወጠ ማንነት መሆኑን ነው ቐ ኢየሱስም መለሰ እንዲህ ሲል እውነት እውነት እልሃለሁ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም ዮሐ ተ የእግዚአብሔር አምሳያ ነን ኛ ጴጥ ኦ በከርስቶስ አንድ መንፈስ መሆን ችለናል በኛ ቆሮ ቫጋ የመንፈስ ፍሬ ተሰጥቶናል ዐላ ፅድቅ አግኘተናል ኛ ቆሮ ሮሜ ዛ ቅዱስ ነቀፋ የሌለው ሆነናል ቆላ ለዘላለም ፍፁም ሆነናል ዕብ ካሐ የከርስቶስ ልብ ተሰጥቶናል በኛ ቆሮ ዛ እነዚህም ከተሰጡን አዳዲስ ማንነቶች መሀከል መጠቀስ ይችላሉ መንፈስ አካል ለምን እንታገላለን። ተ የዳይኮቶሚ አስተምህሮ የሰው ልጅ በስጋና በነፍስ ብቻ የተዋቀረ ነው የሚል ሲሆን ሰው በስጋው ከቁሳዊው ዓለም ጋር መገናኛ እንደሆነና መንፈስ ግን ከመንፈሳዊው ዓለም ጋር ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኝ የነፍስ አንድ ከፍል እንደሆነ ይገልፃል ጠፍ መከ ማቴ ኛ ቆሮ ተ የትራይኮቶሚ አስተምህሮ የሰው ልጅ በስጋ በነፍስ እና በመንፈስ የተዋቀረ ነው የሚል ነው የሰው ልጅ ስጋዊ አካል ከቁሳዊው ዓለም ጋር ሲያገናኘው ነፍስ ደግሞ የማንነትየሀለወት ምንጭ እንደሆነ አንዲሁም መንፈስ ደግሞ ከአምላክ ጋር የሚያገናኝ እንደሆነ ይገልፃል በዚህ አስተሳሰብ መሰረት ሶስቱም የራሳቸው ማንነት እንዳላቸው ያስቀምጣል በዚህም ምከንያት ያልዳነ ሰው መንፈሳዊ ሞትን እንደሚሞት ይታመናል በኛ ተሰ ኛ ቆሮ ሰቃ ኤፌ ቫቆላ ካ ሰቃ ኢሳ ነፍሳችንና መንፈሳችን በነፍሳችንና በመንፈሳችን መካከል ያለውን ልዩነት ስናውቅ እኛና ሌሎች አማኞች ለምን ከአግዚአብሔር መንገድ የራቀ ድርጊትን አንደምናደርግ መረዳት አንቸላለን። በቤዛነቱ ከአስራት ነፃ ወጥተናል በመንግስተ ሰማይ ከእርሱ ጋር ሆነናል ፀድቀናል ተቀድሰናል ለተለየ ዓላማ ተመርጠናል በመንፈስ ቅዱስ ታትመናል የመንግስተ ሰማይ ዜጎች ሆነናል የክርስቶስ አንደራሴዎች ሆነናል የእግዚአብሔር አገልጋዮች ነን ሃ እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን ቤዛነቱንም አርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን ቆላ በውድ ልጁም እንደ ጸጋው ባለጠግነት መጠን በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን አርሱም የበደላችን ስርየት ኤፌ ቐ ከእርሱ ጋር አስነሣን በከርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን ኤፌ ያን መንፈስም በጸጋው ጸድቀን በዘላለም ሕይወት ተስፋ ወራሾች አንድንሆን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ከርስቶስ በእኛ ላይ አትርፎ አፈሰሰው ቲቶ ቐ በዚህም ፈቃድ የኢየሱስ ከርስቶስን ሥጋ አንድ ጊዜ ፈጽሞ በማቅረብ ተቀድሰናል ዕብ ቐ ደግሞም ያተመን የመንፈሱንም መያዣ በልባችን የሰጠን አርሱ ነው ኛ ቆሮ ሃ ሃ እኛ አገራችን በሰማይ ነውና ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ከርስቶስን እንጠባበቃለን ፊል እንግዲህ አግዚአብሔር በእኛ አንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን ኛ ቆሮ ተ ስለዚህ አሮጌውን ማንነት አውጥተን አዲሱን ማንነት ለብሰን አንዴት እንደ አዲስ ፍጥረት መጓዝ እንቸላለን ለሚለው ጥያቄ መልስ እነሆ ሃ እናንተ ግን ከርስቶስን አንደዚህ አልተማራቸሁም በአርግጥ ሰምታችሁታልና አውነትም በኢየሱስ እንዳለ በአርሱ ተምራችኋል ፊተኛ ኑሮአቸሁን አያሰባቸሁ አንደሚያታልል ምኞት የሚጠፋውን አሮጌውን ሰው አስወግዱ በአዕምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ ለአውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ አግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ ስለዚህ ውሸትን አስወግዳቸሁ አርስ በርሳችን ብልቶች ሆነናልና እያንዳንዳችሁ ከባልንጀሮቻችሁ ጋር አውነትን ተነጋገሩ። ከመሰናከሎቹ መካከል ስብራትና የነፍስ አስራቶች ከጠላት ውሸት ጋር የምንፈፅመው ስምምነትና ከጠላት ውሸት ጋር የምናደርገው በደል ይጠቀሳሉ ቐ የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቁቀድስ መንፈሳቸሁም ነፍሳችሁም ሥጋቸሁም ጌታችን ኢየሱስ ከርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ ኛ ተሰ መንፈሳዊ ሰው መንፈሰ በከርስቶስ አዲስ ፍጥረት መሆን ቆሮ ቫ አዲስ ግዛት ቆላ አዲስ ሕይወት ዮሐ ዳግም ውልደት ዮሐ መለኮታዊ ተፈጥሮ ጴጥ የመንፈስ ፍሬዎች ገላ ከክርስቶስ ጋር አንድ መሆን ኛ ቆሮ ቫ በከርስቶስ ተቀባይነትን ማግኘት ኤፌ ፅድቅ ቆሮ ቐ ቅዱስ ነቀፋ የሌለበት ፃድቅ ቆላ ፍፁም ዕብ ባ የከርስቶስ አዕምሮ ኛ ቆሮ ዛቫ ስጋዊ ሰው የሰው ምከንያታዊነት ቱ የስሜት ህዋሳት መዳሰስ የስጋ ሰው ጥቂት ባህርያት ማንነት ንጉስ ነው የሰው ስጋዊ ባህርይ እኔነት ዋና ቦታውን ይዚል ውሳኔዎች የሚደረጉት በሰው ምክንያታዊነት ነው። ኛ ጴጥ ቐ እንዲሁ እኛ ደግሞ ሕፃናት ሆነን ሳለን ከዓለም መጀመሪያ ትምህርት በታች ተገዝተን ባሪያዎች ነበርን ገላ ቐ ነውር የሌለው ሆኖ በዘላለም መንፈስ ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀረበ የከርስቶስ ደም አንዴት ይልቅ ሕያውን አግዚአብሔርን ልታመልኩ ከሞተ ሥራ ሕሊናችሁን ያነፃ ይሆን ዕብ መን ከሰይጣን ኃይልከጨለማ አሰራረር የሰው ልጅ የእግዚአብሔርን ቃል አልሰማ ብሎ ከገነት ከተባረረ ወዲያ በሀሳብም ሆነ በአኗኗር የሰይጣን ተገዢ ሆኗል ዓለምም ለጨለማው አሰራር ተላልፋ ተሰጥታለች ሰውም ጣዖትን የሚያመልከና ለተቀረጹ ምስሎች የሚሰግድ ሆነ አምላኩን ረስቶ ሁለመናውን ለጨለማው ንጉስ ባርነት አስረከበ ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ ከርስቶስ ከዲያብሎስ ቀንበር ፈትቶናል ኃይሉንም ነጥቆ በጠላት ላይ ኃይል እንዲኖረን አድርጎናል እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን ቆላ ቐ የኃጢአትንም ስርየት በእኔም በማመን በተቀደሱት መካከል ርስትን ያገኙ ዘንድ ከጨለማ ወደ ብርሃን ከሰይጣንም ሥልጣን ወደ እግዚአብሔር ዘወር እንዲሉ ዓይናቸውን ትከፍት ዘንድ ከሕዝቡና ወደ እነርሱ ከምልክህ ከአሕዛብ አድንሃለሁ ሐዋ ቐ ከፉ ከሆነ ከአሁኑ ዓለም ያድነን ዘንድ አንደ አምላካችንና አንደ አባታችን ፈቃድ ስለ ኃጢአታችን ራሱን ሰጠ ገላ ሰ ከሚመጣው ፍርድቀጣ ቐ እነርሱ ራሳቸው ወደ እናንተ መግባታችን እንዴት እንደነበረ ስለ አኛ ይናገራሱና ለሕያውና ለእውነተኛ አምላከም ታገለግሉ ዘንድ ከሙታንም ያስነሳውን ልጁን እርሱንም ኢየሱስን ከሚመጣው ቀጣ የሚያድነንን ከሰማይ ትጠብቁ ዘንድ ከጣዖቶች ወደ እግዚአብሔር እንዴት ዘወር እንዳላችሁ ይናገራሉ ኛ ተሰ ቐ ይልቁንስ አንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቀነጣው እንድናለን ሮሜ ቐ አግዚአብሔር ለቀጣ አልመረጠንምና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መዳንን ለማግኘት ነው አንጂ ኛ ተሰ ረ ከሞት ከዘላለም ሞትከመንፈሳዊ ሞት የእግዚአብሔር ቃል የኃጢአት ደሞዝ ሞት እንደሆነ ይናገራል አዳምም ፍህቺን እጸ በለስ በበላህ ጊዜ ትሞታለህ ተብሎ የተነገረውን ፍሬ በበላ ጊዜ በስጋው ሟች ከመሆኑም ባሻገር በመንፈሱም ሞተ የእርሱም ኃጢአት በዘሩ ሁሉ የሚተላለፍ ነበር ምንም እንኳን ጻድቅ ቢሆን ጽድቅ እንደ መርገም ጨርቅ ሆነ የበጎችና የዋኖሶች ደም የማያጥበው ከባድ ኃጢአትን የሰው ልጅ ተሸከመ ኢሳ ቐ እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት አንዲሽር ይኸውም ዲያብሎስ ነው በሕይወታቸውም ሁሱ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነፃ እንዲያወጣ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ ዕብ ካ ቐ ከሲኦል አጅ አታደጋቸዋለሁ ከሞትም አቤዣቸዋለሁ ሞት ሆይ ቸነፈርህ ወዴት አለ። በክርስቶስ ኢየሱስ ነፃ የወጣ ሰው የተሰጠው ስልጣን ቐ ስለዚህ የዒያብሎስን ሥራ አንዲያፈርስ የአግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም ዘሩ በአርሱ ይኖራልና ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም ኛ ዮሐ ህ ዲያብሎስንና ስራውን ለማውደም ለማጥፋት የከርስቶስ ኃይል ከሰይጣንና ከጨለማ መናፍስት ይበልጣል ይህንንም ስልጣን ለኛ ለተከታዮቹ አካፍሎናል ቐ አሥራ ሁለቱንም ሐዋርያት በአንድነት ወደ እርሱ ጠርቶ በአጋንንት ሁሉ ላይ ደዌንም ይፈውሱ ዘንድ ኃይልና ሥልጣን ሰጣቸው ሰቃ ዛቫ አግዚአብሔር የአርሱን ኃይል ስጥቶናል በከርስቶስ አምነን መንፈስ ቅዱስን ስንቀበል ኃይልንም እንቀበላለን እዚህ ላይ ልብ ማድረግ የሚገባን የእኛ ኃይል ሳይሆን የእግዚአብሔር ኃይል መሆኑን ነው በአርሱ ኃይል የተሰጠንን ስልጣን መለማመድ እንትላለን በመናፍስት ላይ ኃይልና ስልጣን ተሰጥቶናል ሉቃ ቫካ ዮሐ መፅሐፍ ቅዱስ የተሰጠን ኃይል ብሎ ያስቀመጠው ቃላቱን በማለት ውስጥ ሳይሆን የከርስቶስ ስም የሚያመላከተውን ነገር በመረዳትና በማመን ውስጥ ነው ስሙም በመስቀል ላይ የሰራውን ስራ የእግዚአብሔርን ዓላማና ቃልኪዳን ነፃ የማውጣት ቃልነ በኃጢአት ላይ ድልን መቀዳጀት ሞትን እና የሰይጣንን ግዛት ድል መንሳቱን ያመላከታል የከርስቶስ ስም ሲጠራ እግዚአብሔር በፍቅሩ የሰጠንን ስልጣን በሙሱ ይይዛል ኤፌ ፊል ዕብ ዞ ሰቃ ዛቫ ቫ ማር በብሉይ ኪዳን አግዚአብሔር የእስራኤላውያን ሕዝብ ጠላቶቻቸውን እንዲያጠፉ ሲነግራቸው እንደነበረ እንመለከታለን ኢየሱስም ዩዒያብሎስን ስራ ሊያፈርስ ወደዚህ ምድር መጣ። እግዚአብሔር ግን እንዲህ ይላል በኃያላን የተማረኩ ይወሰዳሉ የጨካኞችም ብዝበዛ ያመልጣል ከአንቺ ጋር የሚጣሉትን አጣላቸዋለሁ ልጆችሽንም አድናለሁ ኢሳ ኃይለኛው ሰው የሚለው ቃል ኃያል ተብሎ በኢሳ በተገለፀው ቃል መረዳት እንቸላለን ኃያል የሚለው ቃል በዕብራይስጥ የሚገልፀው መለኮታዊ ወይም አጋንንታዊ ኃይልን ሲሆን የሚያመለከተው ደግሞ ብዙ ኃይላትን ነው በኢሳ ላይ ያለው ቃል በሰዎች አስራት ምከንያት ከሰብዓዊ ባህርይ ውጭ የሆነ ግጭትን ያመለከታል አዚህ ጋር ኢየሱስ እየተናገረ ያለው አንድ ኃይለኛ ሰው በአንድ ሰው ሕይወት ውስጥ እንዳለ ሳይሆን አንድን ሰው የሚያስሩ ብዙ ማንነቶች በሕይወቱ ውስጥ እንዳሉ ነው አጋንንት የሚሰሩት በስልጣን ተዋረድ ነው ቐ መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጻ አፌ ዛቫ ከዚህ ማየት የምንችለው በአንድ ሰው ውስጥ ያለ ጠንካራ ኃይለኛ ማንነት በስልጣን ስርዓት ውስጥ እንዳለ ነው ይህ ማለት ከፍተኛ ስልጣን ላይ ካለው አጋንንት እስከ ዝቅተኛ ስልጣን ያለው አጋንንት ድረስ መስራት ይችላሉ ማለት ነው አንድ ሰው ሙሉ ለሙሉ ነፃ ለመውጣት እነሂህ ሁሉ መወገድ አለባቸው የኃይለኛው ሰው ቤት ምንድን ነው የሱ ቤት የሚለው ቃል በእርሱ ስር የሚገዛቸውን በሙሉ ይገልፃል ዓለምን የአየር ላይ ልዑል ከስራው አንፃር በሰዎች ላይ ያለው ተፅዕኖና መንፈሳዊ ፈቃድ በተሰጠው ላይ እንዲሁም በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ባለው ሰው ላይ ያለውን ስልጣን ያሳያል በማቴ ቤት የሚለው ቃል ከሁለት የግሪከ ቃላት የመጣ መሆኑን የሚያሳይ ሲሆን ኦኪያ በህ ወይም ኦኪዮሰ የሚለው ቃል የሚያመለከተውም መናሪያን ቤተሰብን ቤትን መጠለያንና መቅደስን ነው የጥቅሶቹን አገባብ በመመልከት ኢየሱስ የሰውን አካል የኃይለኛው ሰውና በእርሱ ስር ያሉት መኖሪያ ቤትነት ለመግለፅ እንደፈለገ እንረዳለን የሁለቱን የግሪክ ቃላት ሙሉ ትርጉም በጥምረት በመመልከት ኢየሱስ በተጨማሪ ለሰመግሰፅ የፈለገው አንድን ቤተሰብ መሆኑን መረዳት ይቻላል የእግዚአብሔር በረከት ወይም እርግማን ለግለሰብ ብቻ ሳይሆን ለትውልድም ነው ። ዮሐ ዛቫ ሰይጣን ከሰዎች ላይ የሰረቃቸው አካላዊ ነገሮች እንዳሉ ሆነው የሰረቃቸው መንፈሳዊ ነገሮች ግን በሰዎች ላይ ይበልጥ ጉዳትን አስከትለዋል ሰዎች ከተሰረቁባቸው መንፈሳዊ ነገሮች መካከልም ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ጤና አንድነት ፈሪሀ እግዚአብሔር ንጹህ ልብ የገዢነት ስልጣን ጥንካሬ እና ሌሎች ቆጥረን የማንጨርሳቸው ነገሮች ናቸው የሰው ልጆች ጸጋ የነበሩ እነዚህን ሁሉ መንፈሳዊ ሀብቶች አጥፍቷቸዋልና አጥፊ የሚለው ስያሜም ተሰጥቶታል ውሸታምና ወንጀለኛ ውሸት የሰይጣን መገለጫ ነው ይህ ውሸት የሰው ልጆችን ከገነት ያባረረና ብዙ መላእከትንም ወደ ጥልቁ ያስጣለ ሲሆን ጌታ ኢየሱስ ከርስቶስንም ጭምር በኃጢአት ለመጣል በፈተና መልከ የቀረበ ነው በአሁኑ ጊዜ ብዙ ሰዎች ፍላጎታቸውን ለማሳካት ሲሉ የሀሰት መዓት ይደረድራሉ ይህንንም ሲያደርጉ ዕቅዳቸውን ከመፈፀም ባቫገር የሰይጣናዊ ባህርይ እያጎለበቱ እንደሆነ አይገነዘቡትም ቐ እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የኣባታቸሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ አርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ እውነትም በእርሱ ስለሌለ በአውነት አልቆመም ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና ዮሐ ተንኮለኛና አታላይ ተንኮል የሚሰራው በሌላው ስህተትና ውድቀት ለመደሰት ሲሆን ተንኮሉ ለተሰራበት አካል ጉዳት በተቃራኒው ደግሞ ተንኮሉን ላደረገው አካል መዝናኛ ነው ሰይጣን በሰራው ተንኮል የሰው ልጆች ከገነት ሲባረሩ ማየቱ ደስታው ነበረ የሰይጣን ተንኮል አሁንም ቢሆን የሰው ልጆችን እየጣለ ከአውነተኛው መንገድም አያሳታቸው ይገኛል ዓለም አወቅኩ የምትላቸው ነገሮች በእግዚአብሔር ዘንድ ያላዋቂነት ምልከቶች ናቸው ዓለም ሰለጠንኩ የምትልባቸው መንገዶችም ከእግዚአብሔር የሚያርቁ ሊሆኑ ይችላሉ ዓለም የምትነግረን በምንም ሁኔታ ቢሆን ትርፍ አንድናተርፍ ሲሆን በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ኪሳራ ነው። ለመንፈሳዊ ሕይወት መጎልበት ይረዳል ያለብንን ድከመት እያረመ ለሰይጣናዊ ስራ የማንመች ያደርጋል ቐ ጻድቅ ለባልንጀራው መንገዱን ያሳያል የኀጥኣን መንገድ ግን ታስታቸዋለች ምሳ ቐ ምስጉን ነው በከፉዎች ምከር ያልሄደ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመበዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ መዝ ዛ በአንድ በኩል የሆነ የነፍስ ትስስር በአንድ በኩል የሆነ የነፍስ ትስስር ማለት አንዳንድ ሰዎች በተለየ መንገድ የማይገባንን ቦታ ሲሰጡን የሚፈጠር ነው ማንኛውም ሰው በአንድ በኩል የሆነ የነፍስ ትስስር ሊገጥመው ይትላል ነገር ግን በአመራር ቦታ ላይ ያሱ ሰዎች ስለዚህ የነፍስ ትስስር ንቃት ሊኖራቸው ይገባል በአንድ በኩል የሆነን የነፍስ ትስስር መለየት ትከከለኛ ባልሆነ መልኩ በሌሎች ሰዎች የምንፈለግ ከሆነ ይህ ጤናማ ያልሆነ የነፍስ ትስስር መሆኑን መረዳት እንትላለን። በተጨማሪም ራሳችንን ከዚህ እስራት ነፃ ለማውጣት በሕይወታቸው የማይገባንን ቦታ ከሰጡን ሰዎች ነፃ ለመውጣት መጸለይ ያስፈልጋል መሪዎችና እግዚአብሔራዊ ያልሆኑ የነፍስ ትስስሮች በአመራር ቦታ ላይ ያሉ ሰዎች በአንድ በኩል የሆነ የነፍስ ትስስር ሊገጥማቸው ይችላል ይህንን አይነት የነፍስ ትስስር ሊፈጥሩ የሚፈልጉት አካላት በስራቸው ሳይሆን ከመሪው ጋር በሚኖራቸው የኃጢአት ግንኙነት ብቻ ተቀባይነትንና ስልጣንን የሚያገኙ በሚመስላቸው ከፍሎች ናቸው መሪዎቻቸውን ከማክከበርም ባለፈ ማምለክ ደረጃ ይደርሳሉ ስለዚም አድርጉ ለተባሉት ማንኛውም መጥፎ ስነምግባር ራሳቸውን ከማሰለፋቸውም ባሻገር መሪውንም ጭምር ወዳላሰበው መጥፎ ድርጊት የመምራት ዝንባሌ አላቸው ከዚህም በተጨማሪም ቅናተኞችና ተፎካካሪ ሰዎች መሪዎች የያዙትን ስልጣን በመፈለግ ከእግዚአብሔር ያልሆነን የነፍስ ትስስር ሊፈጥሩ ይትላሉ በአንዳንድ ሰዎች አካባቢ ስንሆን የማይመች ወይንም ጥሩ ስሜት የማይሰማን ከሆነ ሰዎቹ ከአግዚአብሔር ያልሆነን የነፍስ ትስሰር ከአኛ ጋር ሊኖራቸው ይችላል ዲያብሎስ የራሱን ባህርይ በመጠቀም ቀደም ብሎ ያየናቸው የውጊያ ስልቶች በሌሎች አካላት አማካኝነት የሚደርሱብን የሰይጣን ፈተናዎች ሲሆኑ አብዛኛዎቹ ከውጪ መልካምና አስደሳች የሚመስሉ ናቸው ስለዚም በጦርነት ውስጥ እንዳለን እንኳን ሳንረዳ እንዲሁም ራሳችንን ለውጊያው ዝግጁ ሳናደርግ የሚጥሉ ከስተቶች ናቸው ይህኛው ዩዒያብሎስ የጦር ሜዳ ግን የጠላት ባህርይ በጣሙን የሚታይበት ሲሆን ራሱ በሕይወት መንገዳችን ላይ መሰናከያዎችን አያስቀመጠ አምላከን እስከምናማርር ድረስ ወይም መኖሩን እስከምንጠራጠር ድረስ የሚዋጋበት መንገድ ነው በኑሯችን ውስጥም ምንም አይነት ምቾት እንዳይሰማን እያደረገ በመንፈሳዊ ሕይወታችን ላይ ሳይሆን በሚኖሩብን የዕለት ችግር ላይ ብቻ ትኩረት እንድናደርግ ማድረግ የዚህ የውጊያ ስልት ዋነኛ ዓላማ ነው ይህም ከአሕዛብ በላይ በአማኞች ላይ ይበረታል ለዛም ነው የአግዚአብሔር ቃል በመጠን ኑሩ ንቁም ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያዝሃ አንበሳ ይዞራልና ኛ ጴጥ እያለ የሚመከረን አኛ ክርስቲያኖች ይህንን ውጊያ ለማሸነፍ ሁሌም በጸሎት መትጋት ይገባናል እንደ ትእግስተኛው ኢዮብም በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በማለት ከደረሱብን ችግሮች ይልቅ የሚደርስልን አምላከ እንደሚበልጥ ማሳየት አለብን። ከአስማተኞቸም ብዙዎቹ መጽሐፋቸውን ሰብስበው በሰው ሁሉ ፊት አቃጠሉት ዋጋውም ቢታሰብ አምሳ ሺህ ብር ሆኖ ተገኘ ሐዋ ዛ በጥንቆላ መንፈስ ውስጥ ያሉ ከርስቲያን ነን ባዮች በከፉ መንፈስ ስለመያዛቸው አውቀቱ አይኖራቸውም እውነታውን አንዳያውቁ ታውረዋል ጥንቆላዎች በሕይወታችን ቦታ የሚያገኙት ራሳችንን ለእግዚአብሔር አሳልፈን ከመስጠት ይልቅ ከአጋንንት ጋር ስምምነት ስናደርግ ነው ቐ ዓመፀኝነት አንደ ምዋርተኛ ኃጢአት አልከኝነትም ጣዖትንና ተራፊምን አንደማምለከ ነው የእግዚአብሔርን ቃል ንቀሃልና እግዚአብሔር ንጉሥ እንዳትሆን ናቀህ አለ ኛ ሳሙ የጥንቆላ መንፈስ ራስ ወዳድና ዋጋ የሚያስከፍል ነው በዚህ መንፈስ የሚሰሩ ሰዎች አዛች በዝባፐችና ጥቅም ፈላጊዎች ሲሆኑ እነርሱ ከማንም በላይ ራሳቸውን አንደ ጥሩ መንፈሳዊያን ሰዎች በመቁጠር በትዕቢት የተሞላ መንፈሳዊ የበላይነትን ለማግኘት ይሞከራሉ ጸሎት አንዳንፀልይ ከአማኞች ጋር በኅብረት አንዳንሆን ወደ ቤተከርስቲያን በሰዓት እንዳንሄድ እና ከነጭራሹም እንድንቀር ሊያደርጉን ይችላሉ ከአግዚአብሔር ጋር የሚኖረንን መንፈሳዊ ኅብረት አንድናዳብር ከማበረታታት ይልቅ ለመንፈሳዊ ምሪትና ለጸሎት ወደ እነርሱ እንድንሄድ ይፈልጋሉ እግዚአብሔራዊ ያልሆነ የመንፈስ አስራት በውስጣችን እንዲፈጠር ያደርጋሉ ከእነዚህ አብዛኞቹ በራሳቸው ሐዋሪያት ወይም ነብያት እንደሆኑ ያወጁ ናቸው ነገር ግን ትንቢታቸው ከመንፈስ ቅዱስ ያልሆነ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚፃረር ነው መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለን ትንቢቶችን መርምረን ከአግዚአብሔር እንደሆኑና እንዳልሆኑ ማወቅ አለብን ቐ ነቢያትም ሁለት ወይም ሦስት ሆነው ይናገሩ ሌሎችም ይለዩአቸው ኛ ቆሮ ትንቢት የሚናገሩ ጠንቋዮች ከላይ ተገልፀዋል። በእነሂህ መናፍስት እንድንታለልና እንድንገዛ የእግዚአብሔር ፈቃድ አይደለም መልካሙ ዜና በጥንቆላ መንፈስ ላይ ሙሱ ስልጣን አለን እግዚአብሔር የጥንቆላን መንፈስ የምንዋጋበት ስልጣን ሰጥቶናል ቐ በሰው ልማድ ምንም እንኳ የምንመላለስ ብንሆን አንደ ሰው ልማድ አንዋጋም የጦር እቃችን ሥጋዊ አይደለምና ምሽግን ለመስበር ግን በአግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም አውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለከርስቶስም ለመታዘዝ አዕምሮን ሁሉ እንማርካለን መታዘዛችሁም በተፈጸመች ጊዜ አለመታዘዝን ሁሉ ልንበቀል ተዘጋጅተናል ኛ ቆሮ ተ ጥንቆላ አግዚአብሔር የሰጠን መንፈሳዊ የጦር አቃ እውነት አንዳልሆነ ሲነግረን ይችላል። ቐ የጦር እቃችን ሥጋዊ አይደለምና ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው የሰውንም አሳብ በአግዚአብሔርም አውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለከርስቶስ ለመታዘዝ አዕምሮን ሁሉ እንማርካለን ኛ ቆሮ ቐ እነርም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስከራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሥት ነፍሳቸውንም አስከሞት ድረስ አልወደዱም ራዕ በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ በመመስረት ብዙውን ጊዜ ስለ መልካሙ ውጊያ ስናወራ ይበልጥ ስለ አምነት አብሮ ይነሳል ክርስቶስ የጴጥሮስን የልብ እምነት በማየቱ ጴጥሮስ ካሰበው በላይ ባርኮታል አማኞች አግዚአብሔርን ባመንን ልክ ስልጣናችንም ያንን ያህል ነው የከርስትና ሕይወት እረፍት የለሽ የትግል ኑሮ በሆነበት በዚህ ዘመን እምነት የከርስቶስ ወታደሮች ሆነን በፅናት አንድንቆም ሊለካ የማይችል ቦታ ይይዛል ተስፋ መቁረጥና የከርስቶስ ቅንዓት አለመኖር ከኢየሱስ ቤተሰቦች መካከል መወገድ ስንፍናዎች ናቸው በመጨረሻ ወደ ሰማያዊው ቤታችን ብንሔድ ከመቆጨት ደድነናል ክርስቶስ እምነታችን ነው እምነታችንን በሙሉ በእርሱ ላይ ከጣልን አንደ እርሱ ፍላጎት ትግላችንን በድል እንጨርሳለን ከእግዚአብሔር የሆኑ መንፈሳዊ የጦር እቃዎች የእግዚአብሔርን የጦር አቃዎች ከርስቶስንም ጨምሮ በመልበስ ራሳችንን ማዘጋጀት አለብን በተጨማሪም እኛ የአግዚአብሔር መሳሪያዎች ነን እግዚአብሔር ጠላትን የምንዋጋበት ሙሉ ትጥቅ ሰጥቶናል መንፈስ ቅዱስ የሰይጣንን ስራ ለማፍረስ ቃሉን ወደ ሚያስፈልገው መሳሪያ መቀየር ይችላል ቐ የዒያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ አንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን አቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። እሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው ቐ የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና የሚሠራም ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው ዕብ ህቨ የእግዚአብሔር ከብር ተ ከብር ከማፍቀር ይጀምራል ያለ ፍቅር ግን ከብር የለም ለአግዚአብሔር ያለን ፍቅር የሚገለጸው ደግሞ አብረውን ያሉ እህት ወንድሞቻችንን በማፍቀር መጠጊያ አልባ ለሆኑ ሰዎች መጠጊያ በመሆን ለፍጥረት ርህራሄ ሲኖረን ጭካኔንን ከሕይወታችን ስናርቅ ነውች ው አያየንም ብለን የምንሰራቸውን የከፋት ስራዎችና ኃጢአት በአምላኬ በእግዚአብሔር ፊት እሰራ ዘንድ ይህ ከእኔ ይራቅ በማለት ነው ይህ ክብር የሰይጣን ደባ በእኛ ላይ አቅም አንዳይኖረው ዋስትናችን ነው ቐ የእግዚአብሔርም ከብር በኋላህ ሆኖ ይጠብቅሃል ኢሳ ቐ እግዚአብሔር ይቀድማችኋልና የአስራኤልም አምላክ ይከተላችኋልና ኢሳ ዛ ሀ የብርሃን ጋሻ ጦር ተ ጨለማ በብርሀን ይገፈፋል ስለዚህ የጨለማውን አሰራር ልንገልጥ እንዲሁም በመንፈሳዊ ብርሃን ልንተካው የብርሃንን ጋሻ መያዝ ይገባናል ጌታ ኢየሱስ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም ዮሐ ካ አንዳለ የጨለማን ስራ የምናፈራርስበት የብርሃን የጦር እቃችን ጌታ ነው ቐ በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆሄ ወደ ዓለም መጥቻለሁ። እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና ኛ ቆሮ ዛ ቐ አንግዲህ ወዳጆች ሆይ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረከስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ ኛ ቆሮ ቫ የዓመፅ ምገጭና ባህርይ የዓመፅ ምንጩ የሉሲፈርን ሀሳብ ማስተናገድና መቀበል ነው አዳም የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ተላልፎ መልካምና ከፉውን የሚያሳውቀውን የዛፍ ፍሬ በበላ ጊዜ ዓመፅ እርግማን ወደ ሰው ልጆች ገባ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ የሰው ተፈጥሮ ተለወጠ ሰው ከዲያብሎስ ጋር መስማማትና መጓዝ ጀመረ ዓመፅ የእርግማንና የከፉ ተነሳሽነት መገኛ ነው ሰዎች ከመዳናቸው በፊትም ሆነ ከዳኑ በኋላ በአግዚአብሔር መንገድ አንዳይጓዙ የሚያደርግ ነው ቐ ኣንተ ልትጋርድ የተቀባህ ኪሩብ ነበርህ በተቀደሰው በእግዚአብሔር ተራራ ላይ አኖርሁህ በአሳት ድንጋዮች መካከል ተመላለስህ ከተፈጠርህበት ቀን ጀምረህ በደል አስኪገኝብህ ድረስ በመንገድህ ፍጹም ነበርህ። ሮሜ ቐ ስለዚህ ርኩሰትን ሁሉ የክፋትንም ትርፍ አስወግዳችሁ ነፍሳቸሁን ማዳን የሚቸለውን በውስጣችሁም የተተከለውን ቃል በየዋህነት ተቀበሉ ያዕ ዓመፅ አሉታዊ የሆነ መንፈሳዊ ዘረመል ሲሆን በቤተሰብ የዘር ግንድ እና ከትውልድ ወደ ትውልድ ሊተላለፍ የሚችል ነው ቐ እስከ ሺህ ትውልድም ቸርነትን የሚጠብቅ አበሳንና መተላለፍን ኃጢአትንም ይቅር የሚል በደለኛውንም ከቶ የማያነፃ የአባቶችንም ኃጢአት በልጆች እስከ ሦስትና እስከ አራት ትውልድም በልጅ ልጆች የሚያመጣ አምላክ ነው ሲል አወጀ ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክከህ እኔ ነኝ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልከት አይሁኑልህ በላይ በሰማይ ካለው በታችም በምድር ካለው ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ አትስገድላቸው አታምልካቸውምም በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና አስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጧዖ ዘፀ ቫ ዓመፅ የሚያስከትለው መዘዝ ዓመፅ ወደ ሰዎች ሕይወት ከሚገባባቸው ምከንያቶች አንደዋና ከሚጠቀሱት መካከል የሰው ልብ እልከኝነትና ትምክህተኝነት ሲሆኑ ልብ አንዲጠጥር ደግሞ የተለያዩ መንስዔዎች መጥቀስ ይቻላል ለምሳሌ ሌሎች ሰዎች የሜጎዳን ነገር በሚያደርጉብን ጊዜ በምንሰጠው ምላሽ አካላዊና ፆታዊ የቃላት ጥቃት ሰው ስለ አኛ በሚያወራው ነገር የአምነት ማጣት የመሳሰሉት ናቸው። በውስጣችን ካለው መንፈስ ቅዱስ ድምፅ አንስቶ በመጽሐፍ ቅዱስ በሰባኪያን እና በተለያዩ አገልጋዮች በኩል ትእዛዝን አስተላልፎልናል ነገር ግን እነዚህን ትዕዛዛት በአንቢተኛነት ካልፈጸምን የዓመፅ አንዱን አይነት በሕይወታችን ላይ እየተገበርን መሆኑን መረዳት አለብን አንዳንድ ጊዜ ሰዎች እያመፁ መሆናቸው ሳይገባቸው በተደጋጋሚ በዚህ ከፉ ተግባር ተሳታፊ ይሆናሉ ይህኛው አይነት ዓመፅ ደግሞ ቀናኢ የሆኑ መስሏቸው ነገር ግን ሰዎች ወደ አግዚአብሔር መንግስት እንዳይገቡ ደንቃራ መሆንን ያመለከታል ከርስቲያኖች የምናምነው አምላከ እግዚአብሔርን ነው የሀይማኖታችን መሰረት ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የሰፈረው የእግዚአብሔር ቃል ነው ይህንን ቃል አልቀበልም የሚል ወይም ለእምነቴ በሚመች መንገድ ይህንን ቃል እተረጉማለሁ የሚል ማንም ቢኖር ዓመፅን እየተገበረ መሆኑን ሲገነዘብ ይገባዋል። ብልቶቻችሁ ዓመፃ ሊያደርጉ ለርኩስነትና ለዓመፃ ባሪያዎች አድርጋቸሁ አንዳቀረባቸሁ አንደዚሁ ብልቶቻቸሁ ሊቀደሱ ለጽድቅ ባሪያዎች አድርጋችሁ አሁን አቅርቡ ሮሜ ዛ ቐ በምሕረትና በአውነት ኃጢአት ትሰረያለች አግዚአብሔርንም በመፍራት ሰው ከከፋት ይመለሳል ምሳ ቐ አውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው ዮሐ ቐ እግዚአብሔር ታጋሽና ምሕረቱ የበዛ አበሳንና መተላለፍን ይቅር የሚል ኃጢአተኞችንም ከቶ የሚያነፃ የአባቶችን ኃጢአት እስከ ሦስትና እስከ አራት ትውልድ ድረስ በልጆች ላይ የሚያመጣ ነው ብለህ እንደ ተናገርህ የጌታ ኃይል ታላቅ ይሁን ዘኑ ቐ እኔንም ከበደሉበት ኃጢአት ሁሉ አነፃቸዋለሁ አኔንም የበደሉኝን ያመፁብኝንም ኃጢአታቸውን ሁሉ ይቅር እላለሁ ኤር ቐ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቄሰለ ስለ በደላችንም ደቀቀ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በአርሱ ላይ ነበረ በአርሱም ቀነስል እኛ ተፈወስን ኢሳ ቐ እኛ ሁላቸን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን ከአኛ አያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ ኢሳ ቐ ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና ከዓመፀኞችም ጋር ተቁቄጥሯልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ ስለ ዓመፀኞችም ማለልደ ኢሳ ተ በደልን ከሕይወታችን ስናስወግድ ከኃጢአት ነፃ መሆንና ከዚህ በፊት ተለማምደነው በማናውቀው መልኩ የመንፈስ ፍሬዎች በሕይወታችን መገለጥ ይጀምራሉ ቐ ሆኖም ጌታ ለእርሱ የሆኑትን ያውቃል ደግሞም የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ከዓመፅ ይራቅ የሚለው ማኅተም ያለበት የተደላደለ የእግዚአብሔር መሠረት ቆሞአል ትልቅም ቤት የአንጨትና የሸከላ እቃ ደግሞ አለ እንጂ የወርቅና የብር አቃ ብቻ አይደለም አኩሌቶቹም ለከብር አኩሌቶቹም ለውርደት ይሆናሉ እንግዲህ ማንም ራሱን ከእነዚህ ቢያነፃ ለከብር የሚሆን የተቀደሰም ለጌታውም የሚጠቅም ለበጎም ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ እቃ ይሆናል ኛ ጢሞ ተ ኤፌ በከርስቶስ የሆነ ማንኛውም ሰው አንድ አካልን ለመገንባት አንደሚያስፈልግና እንደተሰጠው ጸጋ እንዲሰራ ይናገራል ምንም ነገር ሲሰራ ጠንካራ መሰረት ሲኖረው ይገባል አለበለዚያ ትንሽ ነገር ሲገፋው ይወድቃል አንድ ቤት ሲገነባ በማይገጥም ድንጋይ ወይም በበሰበሰ እንጨት ከተሰራ መጨረሻው መውድቅ ነው ልክ እንደዚህ የክርስቶስን አካል ለመገንባት ኃጢአት አይገጥምም አመፀኛ ልብ ከጌታ አካል ጋር አይገጥምም መጨረሻውም ስለማይጠቅም መጣል ይሆናል ቐ ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው እነርሱም ከአግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም የሐ የዘላለምን የሕይወት ስጦታ ክርስቶስን በመቀበል ስናገኝና በመንፈስ እንደ አዲስ ሰው ዳግም ስንወለድ ሰመያዊውን ዘረመል እንቀበላለን የአግዚአብሔርም መንፈስ በውስጣችን ካለው መገፈስ ጋር አንድ ይሆናል በዚህም ምከንያት መንፈስ ቅዱስ በአኛ ውስጥ ማንነታችንን ማሳደግ ይጀምራል አለት በእለትም እግዚአብሔርን እየመሰልን እናድጋለን በሳይንሳዊው ዓለም ከወላጆቻችን ጋር የሚያመሳስለንን ዘረመል ማቋረጥመስበር አንችልም። በዚህ መረዳት ካልኖርን ኃጢአታችንን ብቻ ተናዝዘን የበደል ምሽግ ግን በሕይወታችን ይኖራል ሕይወትን እገደ እግዚአብሔር ሀሳብ መምራት በምድር ላይ እንድንኖርበት በተሰጠን ጊዜ እግዚአብሔርን አስከብሮ መኖር የከርስቲያን ዋና ዓላማና የኑሮ ግብ መሆን አለበት እንደተሰጠን ስልጣንና የልጅነት መብት ጨውና ብርሃን የመሆን ኃላፊነት አለብን ይህም እግዚአብሔር በእኛ ውስጥ ያስቀመጠውን ሀሳቡን አሳከተን እንድናልፍ መውሰድ ካለብን ጥቂት አርምጃዎች መካከል ከዚህ በታች የተገለፁት ይገኛሉ ቃሉን መብላት መዘመር መጾምና መጸለይ ወንጌልን መመስከር አጋንንትን ማውጣት አግዚአብሔርን ማመስገንና ማምሰከ ትኩረትን በምደሪዊ ነገር ላይ ሳይሆን በመንፈሳዊ ነገር ላይ ማድረግ ለጌታ የሚገባውን መስጠት ሥመባ አስራት እና በኩራት ከጌታ አለመስረቅ እንደቃሉ መናር ወዘተ ማጠቃለያ በእግዚአብሔር መልከና አምሳል መፈጠራችን የእርሱን ባህርይ አንድንላበስ አድርጎናል የእግዚአብሔር መልከ ቁሳዊ ባልሆነው በማይሞተው የሰው ማንነት ላይ ተንፀባርቋል አዳምና ሄዋን የተከለከሉትን በማድረግ ኃጢአትን ወደ ገነት ካስገቡ በኋላ መንፈሳቸው ተበከሏል ይህንንም ኃጢአት ለማጥራትና የነበረውን ጥምረት ሊመልስ ከርስቶስ ወደ ምድር መጥቷል የተበላሸውን ገጽታ በከፈለው ውድ መስዋዕትነት ወደ ሚገባው ፅድቅ መልሶታል ጠላት የተቀደደውን ጥቁር መጋረጃ ሊሰፋ በብዙ ይሞከራል ከእውነተኛ ከርስቲያኖች ጋር የበረታ ውጊያን ይፈጥራል በሚታይና በማይታይ ቁሳዊና መንፈሳዊ በሆነ የማጥቂያ ስልት በእግዚአብሔር ልጆች ላይ አንቅፋት ያስቀምጣል የድሮ ማንነትን በማስታወስ በሕይወታችን ላይ ተፅዕኖን በመፍጠር ልባችንን በመስበር ተስፋ በማሳጣት ማስተዋላችንን ለመጋረድ ይተጋል በዓለም ላይ ላሉ ለሌሎች ሰዎች ብርሃንና ጨው መሆን ሲገባን በድቅድቅ ጨለማ ጣዕመቢስ የሆነ ኑሮን አንድንገፋ ቀን ከሌት ይጥራል ከርስቶስን አምነን ሕይወቱን መኖር ስንጀምር የከፉ አሰራር በአጥፍ ጨምሮ ወደ ሕይወታችን ያመራል በጌታ በኢየሱስ ነፃ የወጣ ነፍስ አሮጌ ማንነቱን ቆርጦ በመጣል ጠላት ለሚያዘጋጅልን ወጥመዶች አስቀድሞ ማየት የሚጎል የተከፈቱ አይኖች እንዲኖሩን ያደርጋል መንፈሳዊ ውጊያን ስንዋጋ ከማን ጋር እንደምንዋጋ ለምን አእንደምንዋጋ እንዲሁም እንዴት አንደምንዋጋ በማወቅ ራሳቸንን ሁልጊዜ ዝግጁ አድርገን መገኘት አለብን።