Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የሥነልቦና አማካሪ ማን ነው። ባል ወይስ ሚስት። ጓደኛችሁ ገንዘብ ቢለርቅባችሁ ምን ይስማቸቷል። ስለዚህ ወላጆች ከልጆቻቸው ጋብቻ በኋላ ተገቢውን ወሰን ጠብቀው ሲኖሩ ይገባል በጋብቻ ያሉ ልጆቻቸውን እንደ ጳዳትዖቻቻው ሊያዩ እንጂ እንደ ልጅነት ዘመናቸው በሚፈልጉት ሁኔታ ለማዘዝ መሞካር ትክክል እይደሰም ወሳጆች ከልጆቻቸው ጋር ይመሠርታል አባት ሚስቱን ካጣ ሴት ልጁን እንደ ሚስቱ እናትም ወንድ ልጅዋን እንደ ባልዋ በመቁጠር ከልጅነት ያስፈ የሕይወት መተሳሰር ያሰበት ግንኙነት ያበጃሉ ይህ ግንኙነት የትዳር ጓደኛን ከማጣት የሚመጣውን ብቸኝነት ለማስወገድ ሳይታወቅ የሚመሠረት ግንኙነት ነው ልጆች ትዳር ካመሠረቱ ብቸኝነቱ ተመልሶ ሲመጣ እንደሚችል በማሰብ ልጆቹ እንዳያገቡ ሊከለክሉ ይሞክራሉ ይህ ካልተሳካ ደግሞ ካገቡም በኋላ ከእነርሱ ላለመለየት ጥረት ያደርጋሉ እንዲህ ዓይነት ነገር ሲያደርግ በውስጥሽ ምን ይሰማሻል።» «አባክሽን እንዲህ አድርጊልኝ ስላት አንተው ራስህ አድርግ ትለኛለች ብለህ ነበር አርስዋ አንዲህ ዓይነት ምላሽ ስትሰጥህ ምን ይለማፃል። እስቀድመን ለልጆቻችን ዳቦ እንግዛ አሥራት ከዚያ በኋላ ይታስባል» የሚል አቋም ይኖረዋል ባልና ሚስት በችግሮቻቸው ዙሪያ ያላቸው አስተሳሰብ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት የሌለው ከሆነ በእነዚያ ጉዳዮች ላይ ተገቢውን ትምህርት የሚያገኙበትን ሁኔታ ማመቻቸት ጠቃሚ ነው።
ምክሩም ተቀባይነት እንዳላገኘ ባወቀ ጊዜ አኪጦፌል ራሱን ገደለ ሳሙ እኪጦፌል የዳዊት አማካሪ ቢሆንም በልቡ ውሰጥ ግን በዳዊት ላይ ቂም ነበረው እርሱ የቤርሳቤህ አያት በመሆኑ ዳዊት እሪዮንን ገድሎ እርስዋን ማግባቱን አልወደደም ሆኖም አቅም ሰላልነበረው ዝም ብሎ ያገለግስው ነበርፊ ዳጻትን ሰማጥቃት ምቹ ሁኔታዎች እንደተመቻቹሰት ሲያውቅ ጥስቡንና ልምዱን በመጠቀም በዳዊት ላይ ሌራ ጀመረ እማካሪ ወገንተኛ መሆን የለበትም እንዱን ለመጥቀም ብሎ ሌላውን መጉዳት የሰበትም እንድ አማካሪ በውሰጡ ትክክስኛ ያልሆነ ዓላማ ስመያዝ ከምክር ፈላጊዎች ጋር መሆን አይገባውምፁ ሰለእነርሱ ያስው አመለካከት ሚዛናዊ ካልሆነ ራሉን መፈተሽና መፍትሔ ሊፈልግስት ይገባል በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ አገልግሎቱን ከቀጠስ ራሱንም ሌሎችንም ለዎች በችግር ውስጥ ያሰገባል ያሮሃንም ድኞጆቻ ምጋረነ ሮብዓም በገጠመው ችግር ምክንያት የአባቱ አማካሪዎች የነበሩትን ሽማግሌዎች ምክር ትቶ ወደ ጓደኞቹ ዘንድ በመፄድ ምክር ሊጠይቃቸው እርሱ መሰማት የሚፈልገውን ዓይነት ምክር መከሩት በእርግጥ የእነርሱ ምክር የመነጨው ከሚያምኑበት ርዕዮተ ዓለም ነው ወጣቶች በመሆናቸው ሰወጣት እእምሮ የሚመቸውን ሁኔታ ተመለከቱ ሥልጣንን በመጠቀም ሕዝብን ወደሚፈስገው ግብ መምራት ይቻላል የሚል ግምት ሃበራቸው ሆኖም ውጤቱ ለሮብዓም የሚጠቅም ሆኖ አልተገኘም ነገ አማካሪዎች የሚያምነበት የሕይወት ፍልስፍና እንዲሁም ዕድሜያቸውና ልምዳቸው በሚሰጡት የማማከር እገልግሎት ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል በመሠረተ ሐሳብ እማካሪዎች ምክር ፈላጊዎች መስማት የሚፈልጉትን ዓይነት አማራጭ መፍትሔዎችን መሰጠት የስሰባቸውም አማካሪ የሚያሰኛቸውም ምክር ፈላጊዎች ከተመለከቱበት እይታ ውጭ የሆኑትን ሌሎች አማራጮችንና የእያንዳንዱን እማራጭ ጥቅምና ጉዳት ዝርዘር እድርጎ ማሳየት መቻላቸው ነው እነዚህ ከላይ የተጠቀሉት ምክሮች ሰዎች ከእግዚአብሔር ሐላብና ፈቃድ ውጭ የሆነ እርምጃ እንዲወስዱ የሚያደርጉ ናቸው ቃሉን ማዕከል ያደረጉ ምክሮች አይደሉም ለዎች በራሳቸው ሰብዓዊ አእምሮ የእግዚአብሔርን ሐሳብ ከግንዛቤ ውስጥ ሳያስገቡ የሰጡት ምክር በመሆኑ መጨረሻቸው ያመረ አይደለም ፊሪዛ እግዚአብሔር የሌስሰበት ምክር የምክር ፈላጊውን ፍላጎት በማርካት ላይ ትኩረት ያደረገ ስለሚሆን ለሌሎች ሰዎች ፍላጎት መሟላት ወይም መጎዳት አያሰብም ይህ ዓይነቱ ምክር በምንም መልኩ ቢሆን ምክር ፈላጊው የሚፈልገው ነገር ከግብ እንዲደርስ በመፈስግ ላይ ያተኮረ ይሆናል ይህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት የሌለው እካፄድ ከመሆኑም ባሻገር በማማከር ሥነምግባር ትክክል አይደሰም ማማክር የምክር ፈላጊው ፍላጎት ከግብ እንዲደርስ ብቻ የሚሰጥ አገልግሎት አይደሰም እንደ አስፈላጊነቱ ምክር ፈላጊው ያስው ፍሳጎት ስእርሱም ሆነ ሰሌሎች የማይጠቅም ሆኖ ሲገኝ ወይም አሁን የሚጠቅም መሰሎ የኋላ ኋላ ግን ጉዳት የሚያስከትል ከሆነ አንዲተውም ይደረጋል ፍላጎቱን ማሟላት የችግሩን ምልክት ከማከም ያሰፈ መሠረታዊ የችግሩን መንስኤ የሚነቅል እርምጃ አይደስም ሰለዚህ በማማክር ትኩረት የሚደረገው ትክክስኛ ያልሆነ ፍላጎት እንዲፈጠር ያደረገው መሠረታዊ መንስኤ ተሰይቶ መፍትሔ እንዲያገኝ ጥረት ይደረጋል እንግዲህ መጽሐፍ ቅዱስ ሰለማማከር እገልግሎት ብዙ ነገሮችን እንደሚናገር መመልከት እንችላለን መጽሐፍ ቅዱስ ለሰው ልጆች የሕይወት ጥያቄዎች ሙሉ መልስ እንደሚስጥና የትክክስኛ ሕይወትና ኑሮ መለኪያ እንደሆነ እናምናለን ይህ ማሰት ግን መጽሐፍ ቅዱስ ለችግሮች ሁሉ ዝርዝር መግለጫን ይለጣል ማስት ላይሆን ለሁሉም ችግር መፍትሔ ሊሆኑ የሚችሉትን መርሆዎች ይዚል ሌሎች ትምህርቶች የሚሰጡትን እውቀቶች እንጠቀማለን «ሁሉም እውነት የእግዚአብሔር እወነት ነው» የሚስለው እባባል እውነትነት አለው እኛም ሰማማከር አገልግሎት የሚረዱትን ከትምህርት መሰኮች የተገኙትን መረጃዎችን የእግዚእብሔርን ቃል እውነትነት እስከጠበቁ ድረስ አንጠቅምባቸዋለን ዴደ ቦያማማፅዕረ ለዕፈጎ የማማከር አገልግሎት ለምን ያስፈልገናል። ችግሮቹ የሞራል ውድቀት ከሰዎች ጋር ያስ ግንኙነት መበላሸት በሥራ ስኬትን ማጣት ከትዳር ጓደኛ ጋር ተጣጥሞ ለመኖር አለመቻል በመንፈሳዊ ውድቀት ውሰጥ መግባት ወይም ውሳኔ ስማድረግ አስመቻል እና የመሳስሉ ሲሆኑ ይችላሉፅ ለዎች በእንዲህ ዓይነት ችግሮች ውስጥ በሚገዙበት ጊዜ ከእነርሉ ጋር በመሆን ከማራጭ ሐሳቦችን በማሳየት ወደ ትክክስኛው መፍትሔ መድረስ እንዲችሉ የሚያግዛቸው አማካሪ ያስፈልጋቸዋል የማማከር አገልግሎት ለዎች ትክክስኛ ማንነታቸውን ጠንካራና ደካማ ጎናቸውን በሚገባ አውቀው ባላቸው ጠንካራ ጎን በመጠቀም ድክመታቸውን ማሻሻል አንዲችሉ ያግዛቸዋል ማማፅሮ ምዕዉሮረ ይጋፅዕፇ ታም ሰሆን ጎነው ሰዎች ለማንም ለው መግለጽ ያልቻሉትን ምስጢራቸውን መናገር የሚችሉበት ሥፍራ ነው በዚህ ግንኙነት የምክር ፈላጊዎች ምስጢር ስለሜጠበቅ ያለ ምንም ፍርሃት ለማንም ያሳካፈሉትን ገመናቸውን ማውራት ይችላሉ በሌሎች ሰብዓዊ ግንኙነቶች በአንዲህ ዓይነት ያለስጋት የግል ምስጢርን ማውራት የሚቻልበት ዓውድ ባለመኖሩ ሰዎች ወደ ማማከር አገልግሎት ይመጣሉ ዖማማ ለሰንታም ያግሰ ሦዳዮምቅች ዲይ ያፆረ ለሰሆኑታ ጎወ የማማከር አገልግሎት ምክር ፈላጊዎች ገዳያችን ነው ብለው በሚያመጡት ነገር ላይ ትኩረት ያደርጋል ከዚህም የተነሣ የምክር ፈላጊውን ትክክሰኛ ጉዳይ በዝርዝር በመመልከት ወደሚፈሰገው ግብ ለመሄድ ያበትላል በጉባኤ በሚደረጉ አገልግሎቶች ለምሳሌ ሰለትዳር በሚሰጡ ትምህርቶች ሰዎች ሰትዳር ችግራቸው መፍትሔ የሚሆኑ መርሆዎችን ለማግኘት ይችላሉ ሆኖም የግል የትዳር ችግራቸውን በመፍታት ረገድ ፍላጎታቸውን ከማርካት አንጻር የተሟላ አይሆንም የተማሩትንም ትምህርት ከሕይወታቸው ጋር በማዋፃድ ሊወሰዱ የሚገባቸውን ተከታታይ አርምጃዎችን በግልጽ ሰማላየት በግላቸው የማማከር አገልግሎት ማግኘት በተሻለ ሁኔታ ይጠቅማቸዋል ሺ የማማከር አገልግሎት የምክር ፈላጊዎችን ችግር በጥልቀት ለመረዳት ዕድልን ይሰጣል ከማማከር ውጭ በሚደረጉ አብዛኛዎቹ ግንኙነቶች ውስጥ የግል ችግሮቻቸውን አውጥተው አይናገሩም ምክንያቱም ተገቢው ጊዜና አክብሮት ሳይለጣቸው ስለሚችል ነው የምክር ፈላጊዎችን ችግር በመፍታት ሂደት ለመርዳት በጥልቀት ማዳመጥና መረዳት ያሰፈልጋል ከምክር ፈላጊዎች ጋር ጊዜ በመውሰድ ችግሮቻቸውን መረዳት አግዚአብሔር በሕይወታቸው ጡስጥ ያለውን ዓላማውንና ፈቃዱን አንዲሁም ለችግሮቻቸው መፍትሔ የሚሆኑትን አማራጮችን ለማውጣት ዕድልን ይሰጣል የማማከር አገልግሉት በትምህርት ቤት የተማሪዎችን በሥራ ቦታ የሠራተኞችን አንዲሁም በቤተክርስቲያን የምዕመናንን የግል ችግሮች ለማወቅና መፍትሔዎችን አንዲያገኙ ለመርዳት አስፈሳጊ ነው አንዲህ ዓይነት ሁፄታ ካልተመቻቸሳቸው ሰዎች ምንም ችግር አንደሌላቸው አስመስለው ይኖራሉ ሆኖም በውስጣቸው ያመቋቸው ችግሮቻቸው በሕይወታቸው በትምህርታቸው በሥራቸው በማህበራዊና በመንፈሳዊ ግንኙነቶቻቸው ላይ አሉታዊ ተጽዕኖና ያስከትላል ማማለዕረ ያታታታዶጃ ቻቀታ ዕኃሆነ ነኦው በማማከር አገልግሉት ውስጥ አማካሪውና ምክር ፈላጊው አንድ ላይ ሆነው በምክር ፈላጊው ችግር ዙሪያ ይወያያሉ አንዱ ዝም ብሎ የሚናገርበትና ሌላው አድማጭ የሚሆንበት ሂደት ሳይሆን ሁለቱም አንደ አስፈላጊነቱ ገንቢ ተሳትፎ የሚያደርጉበት ግንኙነት ነው አንዱ ሲናገር ሌሳው ያዳምጣል አንዱ ሲያዳምጥ ሌሴላው ይናገራል በዚህ ግንኙነት ከፍተኛ ተሳትፎ ማድረግ የሚጠበቅበት ምክር ፈሳጊው በመሆኑ ራሱን ለመግለጽ ሰፊ ዕድል ያገኛል በማማከር አገልግሎት የሚተላለፈው መመመ መመሙመ መልዕክት «ይህን አድርግ» ወይም «ይህን አታድርግ» የሚል ትዕዛዝ ወይም ዲሰኩር አይደለም ምክር ፈሳጊው ስለ በባን መዲሰ ሰፉሪ መሆንና ለመናገርና ለማሰብ ዕድል አለው ሥጋ መጋፈለፀው መጋያድ ምዕጪሩ በታማጅታ ፅኃጠሠ ነ አማካሪው ከአርሉ ጋር በመሆን ለችግሮቹ ። በመሠረተ ሐሳብ ደረጃ ከማካሪ ለምክር ፈላጊዎች ቁሳዊ ድጋፍ አያደርግም ለአነርሱ ስጦታ መስጠት የማማከር ሂደቱን ሚዛናዊነት ያሳጠዋል ምከር ፈላጊዎች በእርስአርስዋ ሳይ ጥገኞች ኦንዲሆኑና ራሳቸውን ሆነው በሂደቱ ውስጥ አንዳይሳተፉ እንቅፋት ይሆናል አንዲህ ዓይነት ሁኔታ ሲያጋጥም ምክር ፈሳጊዎች ቁሳዊ ድጋፍ ማግኘት በሚችሉበት ጉዳይ ላይ መነጋገርና አነርሱ ለራሳቸው እንዲፈልጉ ማድረግ የተሻስ ነው እንዲህ መሆን የማይቻል ከሆነ ደግሞ አማካሪው ሰጪው በማይታወቅበት ሁኔታ ለምክር ፈላጊዎቹ መስጠት ይቻላል አንዲህ ዓይነት ምክር ፈላጊዎች በተለይ በዓውዳችን ብዙ በመሆናቸው የአማካሪው ስጋሽነት የሚያዛልቅ እርምጃ አይደለም ታፖሥፖር ፊጎሂው ጋቀና መም አንዳንድ ጊዜ አማካሪ ለምክር ፈላጊዎች ጥብቅና ይቆማል ምክር ፈላጊዎች ያሉበት ሁኔታ ከመብት እንጻር ሊታይ መደረግ የሌለበት ነገር ሲሆን ሰመብቶቻቸው አስፈላጊ ወደሆነው ባለሥልጣን በመፄድ መከራከር እንዲችሉ ሁኔታዎችን ያመቻቻል በምክር ፈሳጊዎች ላይ የሚደረገው ውጫዊ የሆኑ የመብት ረገጣዎች አንዲነሠ አስፈላጊውን ድጋፍ ይሰጣል ይህ ጥብቅና መቆም በተለያዩ መንገዶች ይከናወናል ከተመሳሳይ የሥራ ባልደረቦች ወይም ከመሰል ድርጅቶች ጋር በግል መነጋገር የውይይት መድረኮችን በጉዳዮ ላይ ማዘጋጀት ለሚመለከተው ክፍል ጉዳዮን በቃል ወይም በጽሑፍ ማሳወቅ ሊሆን ይችላል በማማክር አገልግሎት የሚሰጠው ጥብቅና በአብዛኛውም ምክር ፈሳጊዎች ለራሳቸው መብት መቆም አንዲችሉ ማሰታጠቅ ነው ለምሳሌ እንዲት ሴት በባልዋ የምትደበደብ ከሆነችና ወደ ማማክር እገልግሎት ከመጣች እማካሪው ትዳርሽ ይሻልሻልና ዝም ብሰሽ ታገሺ እይላትም ተደፍራ የመጣች ሴት ካጋጠመው አማካሪው እሰፈሳጊውን የማማክር እገልግሎት በመስጠት ሂደት ውስጥ ተገቢውን ሕጋዊ አርምጃ መውሰድ የምትችልበትንም መንገድ እንድታይ ያግዛታል በአብዛኛው አማካሪው በምክር ፈላጊዎቹ ቦታ ሆኖ እይቆምም ሆኖም ክበሰተጃርባ ሆኖ አስፈሳጊውን ድጋፍ ይሰጣል ይህ በፍላጎት ላይ የተመሠረተ ሥራ ሳይሆን የማማክር ሥነምግባርም የሚጠይቀው ኃላፊፈነት ነው ሦኙዷ ውኔዎሥቻጋ ሪመወፅፇ መረርዳም ማንኛውም ሰው በሕይወት ጎዳና ሳይ ብዙ ውሳኔዎችን ይወሰናል ሕይወት በውሳኔ የተሞሳች ናት ውሳኔ የሌለበት እርምጃ የለም ውሳኔዎች ደግሞ ውጤት እላቸው በጥሩ ሁኔታ ታስቦበት የተወሰነ ውሳኔ መልካም ውጤት ሲኖረው አንዲሁም ብዙ ሳይታሰብበት የተወሰነው ደግሞ ከፉ ብድራት አለው ሰሰዚህ ምክር ፈላጊዎች በሕይወታቸው ወሳኝ የሆኑ ውሳኔዎች በሚወበትኑበት ጊቬ የማማከር አገልግሎት ያስፈልጋቸዋል እማካሪ ለምክር ፈላጊዎች ውሳኔ ባይወሰንም ትክክለኛ ውሳኔ እንዲወሰኑ የተሻለውን እማራጭ አብሮእቸው በመሆን አንዲመርጡ ያግዛቸዋል ምከር ፈላጊዎች የሚወስኑት ውሳኔ የሚያስከፍሳቸውን ዋጋ የሚፈጀውን ጊዜና ጉልበት ከወዲሁ በማወቅ አንዲወስኑ ይረዳቸዋል አማካሪው ምክር ፈሳጊዎች ተገቢውን ውሳኔ ለመወሰን አንዲችሉ ትከክለኛውን መረጃ አንዲያገኙ በማድረግ የራሳቸው ወቅታዊ ስሜታቸው ጫና እንዳያደርግባቸው የሰከነ ሰሜትና ሚዛናዊ እእምሮ ያላቸው መሆኑን ማረጋገጥ እንዲሁም ውሳኔውን ተግባራዊ ሰማድረግ ምክር ፈላጊዎች ያላቸውን እምቅ ችሎታዎችንዕድሉችን ይፈትሻል ምክር ፈሳጊዎች እንድን ውሳኔ ሰመወሰን በሚያስቡበት ጊዜ ከአማካሪው ጋር በመሆን በእነዚህ እርጃቫዎች ውስጥ ያልፋሉ እማራጭ መፍትሔዎቹን ከምክር ፈላጊዎቹ እሴት ዓላማና ተጨባጭ ሁኔታ ጋር በማገናዘብ መገምገም። ውጨሦ መፍራም ውሳኔዎች ሁሉ ውጤት እአካቸው እንዳንድ ስዎች ከመጠን በካይ ባለፈ ፍርሃት ውስጥ ሆነው «ይህ ቢሆን አንዲህ ይሆናል» «ያ ቢሆን እንዲያ ይሆናል» ብለው ሳያቋርጡ ያስባሉ በዚህ እስካባቸው ውስጥ እንዳንድ ከሁኔታው ጋር ግንኙነት የሌለውንም ነገር እያገናኙ ስለሚያስሳስሉ እንድ እርምጃ መውስድ የሚያስቸካቸው ፍርሃትና ጥርጣሬ ውስጥ ይገባሉ ይህ ፍርሃት በራስ የመተማመን መንፈስ ወይም ተገቢ መረጃ ከማጣት የሚመነጭ ሲሆን ይችካል ኦንግዲህ የማማከር እገልግሎት ምክር ፈላጊዎች ይዘው የሚመጡትን ጉዳይ መሠረት በማድረግ ሥነምግባር ባለው ሂደት ተገቢውን እርምጃ መውስድ እንዲችሉ እገዛ የሚደረግበት ሥራ ነው እማካሪው ከምክር ፈካጊዎቹ ጋር አብሮ የሚጓዝ ሁኔታ እመቻቺ እንጂ ውሳኔ ስጪ አይደለም በማማከር ሂደት ውስጥ አማካሪው የሚኖረው ሚና ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሣ ስለማማከር ሂደት ከማየታችን በፈት ስሰእማካሪው ባሕርያት በጥልቀት መረዳት አስፈካጊ ነው የሚቀጥለው ምዕራፍ በዚህ ርዕስ ካይ ስፋ ያስ ትምህርት ይል ምዕራፍ የሥነልቦና አማካሪ ባሕርያት ደደ ያሥዕሰዖና ዳማጓሳሪ ማጋ ሮውፆ በእጠቃላይ አነጋገር አማካሪ ማለት ስለአንድ ነገር ጠለቅ ያለ እውቀትና ልምድ ኖሮት ያን ጉዳይ በተመለከተ ጠቃሚ ምከር ሲለጥ የሚችል ባለሙያ ማለት ነው ስለሚያማክረው ጉዳይ ሰፊ እውቀት ያለው በመሆኑ ጉዳዩን ከብዙ አቅጣጫዎች በመመልክት ጥቅሙንና ጉዳቱን ለይቶ ማሳወቅ የሚችል ለሰው ነው በማማክር አገልግሎት ጡስጥ እማካሪ የሚባለው በአብዛኛው ከሥነልዐና ሥራ ጋር በተገናኘ መልኩ ነው የሥነልቦና አማካሪ ማለት ከምክር ፈላጊዎች በቂና ሚዛናዊነት ያለው ግንዛቤ በማግኘት ምክር ፈላጊዎች የራሳቸውን ችግሮችና መንስኤዎቻቸውን በትከክል ተረድተው ተገቢውን መፍትሔ ፈልገው ማግኘት እንዲችሉ ሁኔታዎችን የሚያመቻች አገልጋይ ወይም የሥነልቦና ባለሙያ ነጡ የሥነልቦና አማካሪ በተናጠል ለግለሰቦች እንዲሁም ተመሳሳይ ችግር ያላቸውን ምክር ፈላጊዎችን አንድ ሳይ በመሰብሰብ የማማከር እገልግሉት መለጠት ይችላል አማካሪ ምክር ፈላጊዎች በትምህርት ቤት በሥራ ቦታዎችና በአገልግሎት ሰጪ ተቋሞች አካባቢ በመሆን በቪያ ያሉትን ወይም እዚያ የሚመጡትን ሰዎች መርዳት ይችሳል እማካሪ ምክር ለጥቶ መሸኘት ብቻ ሳይሆን ምክር ፈላጊዎች በማማከር ሂደት ያገኘ ትን ግንዛቤ ምን ያህል እንደ ተጠቀሙበት የማማክር ዘዴዎች ምን ያህል ለኬታማ እንደሆኑ እንዲሁም አገልግሎት በሚለጥበት አካባቢ ያሉትን የብዙዎች ችግርና መንስኤዎቹ ምን እንደሆነ ለማወቅ ክትትልና ጥናት ያደርጋል አማካሪ የተለያዩ የማማከር ዓይነቶችን መስጠት ይችላል እነዚህ ተግባሮች ተቀራራቢና ተደጋጋፊ ናቸው አማካሪ አጠቃላይ የችግር መንሰኤ በሆኑት ጉዳዮች ላይ ትምህርቶችን ይለጣል ለዎች ወደ ችግር እንዳይገቡ እንዲሁም ሕይወታቸውን በመልካም እቅጣጫ መምራት እንዲችሉ ያስተምራል አማካሪ ችግርን አለቀድሞ የመከሳከል ምከር ይሰጣል አማካሪው በሚያገለግልበት አካባቢ ሰዎችን የሚያጠቃ ችግር በሚኖርበት ጊዜ ለዎች በዚያ ችግር እንዳይጠቁ የመክሳከል ትምህርት ይሰጣል ለዎች ችግሩን እንዴት መከሳከል እንደሚችሉ ገንቢ አርምጃዎችን ያስተምራል ጓ በችግር ውስጥ የገቡ ሰዎች ከዚያ ለመውጣት የሚችለብትን አማራጭ መንገዶችን ያሳላያቸዋል ያመሳሳም አማሳሪ ባዓጸርያታ ነው አንድ የማማክር አገልግሎት የሚኖረው አማካሪ ሲኖር አማካሪ አገልግሎቱን በሚገባ መወጣት የሚችለው እንደ አማካሪ መኖርህ ባሕርያት ሊኖረው ነው እንተ ያህ ት የስን የግከር ተ ዎች ነግራለህ። አንድ አማካሪ «ባሕርዬ ነው» ብሎ በማማክር ሂደት ውስጥ የማይፈለጉ ድርጊቶችን ማድረግ የሰበትም እነቢህ ከሳይ የተጠቀሱት ስሜቶች መገሰጽ ቢኖርባቸውም የሚገሰጹት ለምክር ፈሳጊዎቹ ሳይሆን በሌላ ተገቢ ሥፍራ ነው እውነተኛ ሰመሆን መገለጽ አሰባቸው ሆኖም በምክር ፈሳጊዎቹ ፊት መናገር ትክክለኛ ቦታው አይደሰም ይህን ሰመግስጽ ተገቢው ሥፍራ የት እንደሆነ በዚሁ ምዕራፍ መጨረሻ ሳይ እናገኘዋሰን አውነተኛ ሆኖ መገኘት የራስንም የአውቀትየልምድና የብቃት ውስንነትንም በማወቅ ሰምክር ፈሳጊዎቹ የሚበጀውን እርምጃ መውሰድንም ያመፅክታል አማካሪ ሁሱንም ነገር አያውቅም ለሁሱም ችግሮች መፍትሔ እንዲገኝ ሁኔታዎችን ሊያመቻች አይችልም ስሰዚህ ከብቃቱ በላይ የሆነ ችግር ሊያጋጥመው ይህን ጉዳይ ለመፍታት በሚደረገው ሂደት ብቃት እንደሚያንሰው በመግሰጽ ከአርሱ የሳቀ አውቀትና ልምድ ወዳሰው ሌሳ አማካሪ ሊመራው ይገባል አማካሪ «ይህን ችግር አኔ መያዝ አልችልም» ወይም «ይህ ጉዳይ ከአቅሜ በሳይ ነው «በዚህ ጉዳይ ሳይ አገሌ ወይም አገሊት ከአኔ የተሻሉ ናቸው» ብሎ መናገር መቻል አሰበት አንዲህ ሰማድረግ የማይቻል ከሆነ አስቀድሞ አራሱ በማማክር አገልግሎት ውስጥ በማለፍ ችግሮቹን መፍታት ይኖርበታል የአማካሪው እውነተኛነት የሚታየው ከምክር ፈሳፒጊዎቹ ውጭ በሥራ ባልደረቦቹም ዘንድ ነው ስፅራሱና ስስአገልግሎቱ በባልደረቦቹ በሚጠየቅበት ጊዜ የሆነውን ነገር ግለጽ አድርጎ መናገር የሚችል መሆን አለበት የራሱን ጠንካራና ደካማ ጎኖችን በግልጽ መናገር የሚችል ከሆነ ራሱን ይበልጥ እየተቀበለና ትክክሰኛ ማንነቱ ጎልቶ እየወጣ ይሄዳል ከዚህም በተጨማሪ ክሌሎች ለዎች ስለራሱ የሚያገኘው መረጃ ሕይወቱን አንዲፈትሽና የበሰጠ ራሱን እንዲያውቅ ያግዘዋል አማካሪው ስሰራሱ ከሚሰው በላይ ስለእርሱ ሌሎች የሚሱት ነገር መስታወት ሆኖ ራሱን በሚገባ አንዲያይ ያደርጋል ይህ ደግሞ ፅለት ተፅሰት ሕይወቱ በተሻለ የባሕርይ ቀርጻ ሂደት ውሰጥ እንዲያልፍ ስሰሚያግዝ ግብዝነትና ተሰዋዋጭነት የሌለበትን ማንነት በመያዝ አንዲመሳሰስና አንዲያገለግል ፅድል ይሰጠዋል ሯሥኔታዎሥቻ ጎዕም»ዕሮ ፈጎሂው ጳጴይታ ያመረኃም ባአረይ በማማክር ሂደት ውስጥ አማካሪ የምክር ፈሳጊዎችን አጠቃላይ ሁኔታ ክችግሩ ጋር በማማያዝ ይተረጉማል ምክር ፈሳጊዎች ችግሮቻቸውን ከተናገሩ በኋሳ አማካሪው የመተርጎም ሥራ ይጀምራል በትርጉም ወቅት አማካሪው የምክር ፈሳጊዎቹን ሁኔታ በራሱ አይታ ወይም በምክር ፈሳጊው አይታ ሊመለክት ይችሳል አማካሪው የምክር ፈላጊዎቹን ችግር ክራሱ አይታ አንጻር መመልክትና መተርጎም የሰባቸውም ምክንያቱም እምብዛም ጥቅም ስሰማይኖረው ነው አማካሪው ክአውቀቱ ከልምዱና በግል ሕይወቱ ክገጠማቸው ሁኔታዎች በመነሳት የምክር ፈሳጊዎችን ችግር መተርጎም አይገባውም ነገር ግን ራሱን በምክር ፈላጊዎች ሥፍራ በማስቀመጥ ክእነርሱ እይታ አንጻር ችግሮቻቸውን ማየት ቢችል ይበልጥ ይረዳቸዋል አማካሪው የሌሎችን ችግር ከራሱ አይታ አንዲመሰከት ከሚያደርጉ ነገሮች አንዱ ራሱን በሚገባ አለማወቁ ነው አማካሪ የራሱ የሆነ ችግር ይኖረዋል ነጻ በሆነ አእምሮ የምክር ፈሳጊዎቹን ዓለም ክመመልክት ይልቅ የራሱን መነጽር ተጠቅሞ የአነርሱን ችግር እንደ ራሱ ችግር ይመሰክታል ይህ ደግሞ አማካሪው የምክር ፈሳጊዎችን ችግር ሚዛናዊ በሆነ ሁኔታ በመረዳት አንዳይረዳቸው አንቅፋት ይሆናል አንግዲህ እንዲህ ዓይነቱን ችግር ለማስወገድ እማካሪው ከራሱ ችግር ጎጆ ውስጥ መውጣት አሰበት አርሱም ራሱ የማማከር አገልግሎት ሊያስፈልገው ነው አማካሪው የምክር ፈላጊዎችን ችግር ክራሱ አይታ አንዲተረጉም ከሚያደርጉ ነገሮች ሌሳው አማካሪው ብዙ ልምድና አውቀት ያለው መሆን ነው ከማማከር ልምዱ በመነሳት የምክር ፈሳጊዎችን ችግር ሌሎችን ያስተናግድ በነበረው መንገድ ሰማስተናገድ ጥረት ያደርጋል የሰዎችን ችግር ሰመተርጎም የሚያስችሰውን ቀመር አንዳዘጋጀ ሰው በአንድ መንገድ ዘዴ ብቻ ችግሮችን ሰመረዳትና ለመፍታት በሚያደርገው እርምጃ ከምክር ፈላጊዎች ጋር ያሰው ግንኙነት ይበሳሽበታል አማካሪው በዕድሜ የበሰሰ ሆኖ ምክር ፈሳጊዎቹ ደግሞ ወጣቶች በሚሆነብበት ወቅት አማካሪው የወጣቶቹን ችግር በራሱ እይታ የማየት ሁኔታ ያጋጥማል በእንዲህ ባለ ሁኔታ የአማካሪውና የምክር ፈላጊው ዓለም የተለያየ በመሆኑ የአነጋገር የአመሰካከትና የፍላጎት ልዩነት በመካከላቸው ይኖራል አማካሪው ምክር ፈላጊ ወጣቶቹን ለማስተማር ለመገሰጽና ችግሮቻቸውን እንደ ቀላል ነገር የመቁጠር አዝማሚያ ሊያሳይ አማካሪው ሊጠቅማቸው እንደማይችል በመረዳት ይሸሹታል እንዲህ ዓይነቱ አማካሪ ከልምዱ በመነሳት ለወጣት ምክር ፈላጊዎች ሲያካፍላቸው የሚችላቸው ነገሮች ቢኖሩትም እነርሉን ለመረዳትና ለመርዳት ግን በአነርሱ ሥፍራ ሆኖ ችግራቸውን መመልከት ቢችል ወደሚፈሰገው የማማከር ውጤት ያመራል እንግዲህ መልካም ባሕርይ ያስው አማካሪ ምንም ያህል ልምድና ብለለት ቢኖረውም ምክር ፈላጊዎች የእርሉን መነጽር ወለደው ዓለማቸውን እንዲያዩ ማድረግ ሳይሆን አርሉ የራሉን መነጽር አውልቆ የእነርሱን በመውሰድ በዚያ የእነርሱን ዓለም ለማየት ጥረት ያደርጋል የአማካሪው ብስለትና ብቃት አንዱ የሚለካው በዚህ ነው ሟሃናዊፎ ለሉመቃነጓነፖ የአማካሪ አመለካከት በማማከር ሂደት ውስጥ የራሉ የሆነ ተጽዕኖ አሰው ብዙዎች ስለአማካሪው እውቀትና ልምድ ቢመሰክሩስትም ሚዛናዊ እይታ ከሌለው ብዙዎችን ሊረዳ አይችልም አውቀትና ልምድ ያለ ሚዛናዊ አመስሰካከት የሚፈለገውን ውጤት አያስገኝም ስለዚህ ጤናማ የሆነ የሕይወት ፍልስፍና ያለውና ይህንን በተግባር የሚያሳይ መሆን አስፈላጊ ነው አንድ አማካሪ ከማማከር ጋር በተገናኘ ሁኔታ ሊኖረው የሚገባው አመለካከትአይታ ዛ ምክር ፈላጊዎች ሁሱ ዋጋ ያላቸው ለሰብዓዊ ፍጡራን ናቸው ስለዚህ ለሁሉም ተገቢ አክብሮት ይገባል ዝዣ ምከር ፈላጊዎች በእምነትፃይማኖት የተለያዩ ናቸው ሁሉም ተገቢውን የማማከር አገልግሎት ማግኘት አለባቸው በሂደቱ ሳይ አሉታዊ ጫና ሊደረግባቸው አይገባም ሀ ለሁሉም ለው ተገቢውን ሙያዊ እንክብካቤ መለጠት የሙያ ግዴታና ሰብዓዊነትም ነው ዣ ምክር ፈላጊዎች ችግሮቻቸውን መፍታት የሚችሉበት እምቅ ችሎታ አላቸው በማማከር ሂደትም ይህን መጠቀም እንዲችሉ ሁኔታዎችን ማመቻቸት ያለፈልጋል ዛዝ ስለዎች ሕይወት ስኬት ሁለንተናዊ እይታ አለው ስዎች በግል በማህበራዊና መንፈሳዊ ሕይወታቸው ፍሬያማዎች እንዲሆኑ አስፈላጊውን ድጋፍ ይሰጣል አማካሪ በአመለካከቱ በለዎች መካከል ልዩነትን የማያደርግ በአቀራረቡ ደግሞ ለሁሉም ተንከባካቢ ስምከር ፈላጊዎች ሁሉ ቅን አይታና ልባዊ ፍቅር ያለው ስለምከር ፈላጊዎች ሁሉ ችግሮቻቸው ተፈትተው ሕይወታቸው ሰምልሞ ማየት የሚናፍቅና በዚህ ደስ የሚለው እንዲሁም በመስተንግዶው አድልዎ የማያደርግ ሊሆን ይገባል እንዲህ ዓይነት አመለካክት በሚኖርበት ጊዜ የማማከር አገልግሎት ፍሬ ያለው ይሆናል አማካሪ በሚያገለግልበት ማህበረሰብ ውስጥ ያሱትን የተስያዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን ማስትም የተማሩትንና ያልተማሩትን ህብታምና ደፃ ወንድና ሴትን እንዲሁም ወገንና ባዕድን በሚያስተናግድበት ጊዜ ልዩነት ማድረግ የለበትም ንሦረሁ ቦሜሚይፖፀዐ አማካሪ ግትር መሆን የስለበትም አማካሪ በአሠራሩ ምክር ፈላጊዎችን የበሰጠ ለመረዳትና ለመርዳት በአቀራረቡ እንደ ሁኔታው አቋሙን ማለሳለስ ይኖርበታል ይህም ማለት ሰብዓዊ ርኅራጌ በማሳየት መሥመሩን ሳይስቅ ወይም መሠረታዊ አቅጣጫውን በመያዝ በተለያዩ መንገዶች በመጠቀም ወደሚፈለገው ግብ መፄድ ማለት ነው አንዳንዶች ለችግር መፍትሔዎችን ማግኘት የሚቻስው በአንድ መንገድ ብቻ አንደሆነ ያስባሉ ሌሎች ደግሞ መስመራቸውን ለቀው ምክር ፈላጊዎች ወደሚወስዱአቸው ሁሉ ይሄዳሉ ህሰቱም መንገዶች ወጣ ያሉ አቀራረቦች ናቸው። ፖ የማማከር አገልግሎት ትዕግስትን ይጠይቃል ይህን በሁለት መልክ መመልከት ይቻላል በአንድ በኩል የማማከር አገልግሎት ፍሬው ወዲያውኑ ላይታይ የሚችል ሥራ በመሆኑ ቶሎ ውጤቱን ማየት የሚፈልግ ለው በአገልግሎቱ ውስጥ ሳይዘልቅ ይችላል ስሌላ በኩል ደግሞ ምክር ፈላጊዎች የሚያመጡአቸው አንዳንድ ጉዳዮች በአማካሪው ውስጥ የሚፈጥሩት ስሜት ትዕግስትን የሚፈታተኑ መሆናቸው ነው ስስዚህ ስማማክር ሂደት ውስጥ ስለሚኖሪው ትዕግስት ከሚፈጸሙ ከስተቶችና ከአገልግሎቱ ጸባይ ጋር በማማያዝ መመልከት አንችላለን ምከር ፈላጊዎች ወደ ማማከር አገልግሎት የመጡት ሰችግራቸው መፍትሔ ፈልገው ቢሆንም አንዳንድ ጊዜ ችግራቸውንም በግልጽ መናገር አይፈልጉም በቀጥታ ችግራቸውን የአኔ ችግር አንዲህ ነው ብለው ለመናገር ፈቃደኞች አይሆኑምጹ ዋናውን ነገር ትተው ዙሪያ ጥምጥም ይዞራሉ በቪህ ጊዜ የአማካሪው ትዕግስት ይፈተናል «ችግርህን ከነገርከኝ በግልጽ ንገረኝ አለበለዚያ ማለት የስበትም ምንም ቢሆን አማካሪ ትፅግስት ካሰው ምከር ፈላጊዎች ዋናው ነገር ደብቀው ከሚናገሩአቸው ነገሮች በመነሳጳት ስለአነርሱ መረጃዎችን መስብስብ ይችላል ለማማከር የሚመጡ ለዎች ችግራቸውን በትክክል ላያውቁትም እንደሚችሉ መረዳት አና ድብቅ ባሕርይ ያላቸው ስዎችም መኖራቸውን ማወቁ አማካሪው በትዕግስት እንዲይዛቸው ያደርገዋል አንዳንድ ጊዜ ምከር ፈላጊዎች ወደ ማማከር አገልግሎት የሚመጡት ግራ ተጋብተው ስለሆነ የትኛው ዋና ችግራቸው አንደሆነም አያውቁትም ስስዚህ ከመስሳቸው ነገር ጀምረው መተረከ ይቀጥላሉ የማማከር ሂደት በሆነ በአጭር ጊዜ ውስጥ አጥጋቢ ውጤት ላያስገኝ ይችላል ምክር ፈላጊዎች ቶሎ ሰውጥ አንዲያሳዩ መርዳት ቢቻልም ብዙ ሁኔታዎች ፍሬው የሚታይበትን ጊዜ ርዝመት ይወስናሉ ስሰዚህ ትዕግስት ያለው አማካሪ ለጊዜው በአገልግሎቱ የሚረካስትን ጊዜያዊ ውጤት ከመሻት ይልቅ በረጅም ጊዜ የሚገኝ ስውጥን ይመርጣል ገንቢና ዘላቂነት ያለው ስውጥ የሚመጣው ተመጣጣኝ ጊዜ ተወስዶ ከተሠራበት ብቻ እንደሆነ በትክክል ይረዳል በተጨማሪም በማማከር አገልግሎቱ የሚያበረታታው አካል ወይም ስው ባይኖርም ይህ ራአዩና ጸጋው ስለሆነ ከስዎች ዘንድ ምንም «አይዞህ ባይ» ባያገኝም በጽናት አገልግሎቱን መስጠት አለበት አርሱ የሚሠራቸውን ሥራዎች ብዙዎች ላያውቁት ይችላሉ ስሰማማከር አገልግሎት አጠቃላይ ሐሳብ ቢኖራቸውም በቪህ አገልግሎት ውስጥ ምን ያህል ስዎች ተጠቃሚ አንደሆኑና ለውጡ ምን ያህል እንደሆነ መገምገም የሚቻልበት መንገድ ቀላል ባለመሆኑ ላያደንቁ ይችላሉ ይህ ሲሆን አገልግሎቱን ሰማቋረጥ የማያስብ በትግዕስት የሚጸና ሰው መሆን አለበት ትፅግስት ከስሜት ስከነትም ጋር የተያያዘ ነው በማማከር አገልግሎት ውስጥ የሚከስቱ አንዳንድ ነገሮች ስሜትን የሚረብሹ ናቸው አማካሪው ሜዛናዊ በሆነ ሁኔታ ሂደቱን አንዳይመራ ስሜታዊ አንዲሆኑ ሲያደርጉ የሚችሉ ሁኔታዎች ይፈጠራሉ አንዲህ ዓይነት ሁኔታዎች ሲፈጠሩ አማካሪው ሁኔታዎችን በትክከል ሚዛናዊ በሆነ መንገድ መመልከትና ተገቢውን አርምጃ መውስድ የሚችል ሲሆን የስሜት ስክነት አሰው ማለት ነው ይህም ማሰት ያልተጠበቁ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙት ረጋ ባስ መንፈስ ወደ ትክከሰኛው ግብ መድረስ መቻል ማለት ነው ወደ ማማከር አገልግሎት የሚመጡ ምክከር ፈላጊዎች የተለያየ አስተሳስብና ችግር አላቸው እነርሱ ይዘው የሚመጡት ሐሳብና ችግር ከአማካሪው አስተላስብና አምነት ጋር አብረው የማይሄዱ ሲሆኑ ይችላሱ በዚህ ጊዜ አማካሪው የራሉን አስተሳስብና አምነት በመያዝ የማያምንባቸውና የማይቀበላቸው ነገሮች ቢሆኑም የአክራሪነት መንፈስ ስይታየው ስተረጋጋ መንፈስ ምከር ፈላጊዎቹ ተገቢውን አገልግሎት እንዲያገኙ መምራት አስበት በተስይ አንዳንድ ምክር ፈሳጊዎች ይዘው የሚመጡት ጉዳይ የአማካሪው ስሜት የሚረብሹ ሲሆኑ ይችላሉ «ስዎች እንዲህ ያደርጋሉ ተብሎ የማይታስበውን ጉዳይ ይዘው ይመጣሉ ሰምሳሌ ያህል አንዲት ሴት መጥታ «አኔ ትዳር ከመሠረትኩ ስባት ዓመት ሆናኛል ነገር ግን አስካሁን ድረስ ወሲብ አልፈጸምኩምና ምን ላድርግ። ያጎ ምሠም ቆድመ ሯያኔታ መፇሳ መቻሳ መልካም አማካሪ ምክር ፈላጊዎችን ያሰ ምንም ቅድመ ሁኔታ ይቀበላቸዋል ይህም ክንግግሩና ክድርጊቱ በተጨባጭ የሚታይ ይሆናል ምክር ፈሳጊዎች በተለያዩ ነገሮች ክአማካሪው የተለዩ ናቸው በተለይ ደግሞ ይዘው የሚመጡት ጉዳዮች በአማካሪው ዘንድ የሚኖራቸው «ዋጋ የተለያየ ይሆናል አማካሪው ምክር ፈላጊዎቹን በራሱ በሚስጣቸው ዋጋ ሳይሆን እነርሱ በሆኑት ሁኔታ መቀበል መቻል አሰበትፁ መቀበል የሚሰው ሐሳብ ምክር ፈላጊዎች በምንም ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ቢሆኑ የሚያሳዩት ስሜትና ድርጊት ተቀባይነት እንደሌለው ቢታስብም ሰእነርሱ ተገቢውን ሥፍራ በመስጠትና የሚገባውን ስብዓዊ አንክብካቤ በማድረግ እንደ ማንኛውም ስው አክብሮት በመስጠትና በመረጡት ምርጫ መሄድ አንደሚችሉ በመረዳት ሚዛናዊ አገልግሎት አንዲያገኙ ማድረግ ነው በአጠቃላይ ምክር ፈላጊዎች ሰዎች በመሆናቸው በአማካሪው ዘንድ ተቀባይነት ማግኘት አሰባቸው የሚሰውን ሐሳብ የሚያመሰክት ነው ምክር ፈሳጊዎች «ርኩስ ነው» የተባሰ ነገር አድርገው ቢመጡ አንኳ ስብዓዊ ክብር ያላቸው ፍጡራን መሆናቸው መረሳት የሰበትም ክፈጣሪ የተቀበሉትን ስብዓዊ ክብራቸውን በፈጸሙት መጥፎ ድርጊት ምክንያት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ እንዲያጡ ማድረግ ትክክል አይደለም አማካሪ ምክር ፈላጊዎችን ያሰ ምንም ቅድመ ሁኔታ ሲቀበሳቸው ቶሎ አይፈርድባቸውም ሰችግሮቻቸው መፍትሔ ክመፈለጉ በፊት «አንዲህ መሆን ነበረብህ «አንዲህ ማድረግህ ትክክል አልነበረም» ወይም «አንተ ጥሩ ሰው አልነበርክም» የሚሉትን አባባሎች አይጠቀምም አማካሪው ፈራጅ ሳይሆን ተቀባይ መሆኑ ምክር ፈላጊዎች በማማክር ዊደት ውስጥ ነጻ ሆነው ሰችግሮቻቸው መፍትሔ ሰመፈለግ የተቻላቸውን ሁሱ ሰማድረግ ፈቃደኞች አንዲሆነ ያበረታታቸዋል ምክር ፈሳጊዎችን መቀበል ማሰት ግን አውነተኛ የሆነውን ትክክለኛ ማንነታቸውን አና የድርጊታቸውን አሉታዊ ውጤት ዝም ብሎ ማለፍ አይደለም ክተቀበሱ በኋላ በፍቅር ማስ ሆኖ ራሳቸውንና ድርጊታቸውን በሚገባ አንዲመሰክቱ ማድረግ ነው ምክር ፈሳጊዎችን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ መቀበል መልካም የሆነ የማማክር ግንኙነትን ስመመሥረት ያግዛል ይህ ተግባር በችግሮቻቸው ዙሪያ ለመሥራት ክመጀመር የሚቀድም ተግባር ነው አካሄዱ ግንኙነቱ ክተመሠረተም በኋላ አስክ መጨረሻው ድረስ የሚዘልቅ አቀራረብ ነው ይህ ለዎችን ባሱበት ሁኔታ ተቀብሎ ክአነርሱ ሳይ መወገድ የሚገባውን ነገር ቀስ በቀስ አንዲያስወግዱ በፍቅር መምራት መቻል ነው እንግዲህ አማካሪ ምክር ፈላጊዎችን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ መቀበል የሚችለው አስቀድሞ ራሱን ሊቀበል ነው ምክር ፈሳጊዎችን ሰመቀበል አማካሪው በመጀመሪያ ራሱን መቀበል አለበትጹ ራሱን በትክክል ያልተቀበስ ሰው ሌሎችን ለመርዳት ሲጀምር የራሱ ማንነት አንቅፋት ይሆንበታል ስራሱ ያላደረገውን ለሌሎች ማድረግ አይችልም በማማክር ሂደት ውስጥ የራሱ ችግር ከምክር ፈሳጊዎቹ ጋር ይቀሳቀልና ሂደቱን ውስብስብ ያደርገዋል ምጳረ ፈጎሂዎሥቻ ሕምቅ ቻትታቻው ዳወፇሙ ማድረፖ ስዎች በዚህ ዓለም ላይ ስኬታማ ሕይወት ለመምራት ጥረት ያደርጋሉ የስኬት ደረጃዎች ቢለያዩም አያንዳንዱ ያለውን እምቅ ችሉታ በመጠቀም ወደሚፈልገው ግብ መድረስ የሚችልበትን ሁኔታ ማመቻቸት ይቻሳል ስኬት ክቁሳዊ ባስጠግነት ባለፈ ሁኔታ የሕይወት ግብ መምታት መቻል ነው ማማክር እያንዳንዱ ስው ወደ ግቡ እንዲደርስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አስው ፅስታዊ ኑሮንም ስደስታ ሰመምራት በየዕሰቱ የሚያጋጥሙትን ተግዳሮቶች አንዴት መቅረፍና ማስተናገድ አንደሚገባ በማማክር ውስጥ ይማራሱ ስስቢህ አንድ አማካሪ ምክር ፈሳጊዎች ወደሳሙት መልካም ግብ መድረስ የሚችሱባቸውን ተገቢ ሁኔታዎችን ያመቻችሳቸዋል ምክር ፈላጊዎች የሕይወት ራአያቸውን አሁን ካሉበት ነባራዊ አውነታዎች አንጻር እንዲመለከቱ ይረዳቸዋል። ጉዳይ ምክር ፈላጊዎች ስማማስክር መምጣታቸው ሕይወታቸውን ሰመምራት የሚያስችላቸው አምቅ ችሎታ ስለሌላቸው ሳይሆን በሕይወት መንገድ በገጠማቸው ተግዳሮት ግራ ስሰገባቸውና አማራጭ ማዘጋጀት ባለመቻላቸው ነው ስስዚህ አማካሪ በምክር ፈላጊዎቹ ችሎታ የሚያምን ስው ሊሆን ይገባል ይህ ግንዛቤ ምክር ፈላጊዎች በማማከር ሂደት ውስጥ የራሳቸውን ሚና እንዲጫወቱ ዕድል ይስጣቸዋል እንዲሁም አማካሪ ሰምክር ፈሳጊዎቹ ደጳ ረጩሮያ ችግሮች መፍትሔ የሚሰግለ ለው እንደሆነ እድርጎ ራ ያደርገዋል ሉን እንዳይቆጥር በአጠቃሳይ አማካሪ ባሰው ብቃት ተጠቅሞ በተለያየ ችግር ውለጥ ወድቀው ሕይወታቸውን በተገቢው ደረጃ መምራት ያልቻሉት ምክር ፈላጊዎች ከወደቁበት እንዲነሱ የሕይወት ራእያቸውን እንዲያድሱ አና እስፈላጊውን ተግባራዊ እርምጃ ወስደው ካለሙት ግብ መድረስ አንዲችሉ በትጋት ይሠራል እሁን በሕይወታቸው ስኬታማ እየሆኑ ያሉ ደግሞ ከሆኑት በላይ መሆን እንዲችሉ ከጎናቸው ሆኖ ይደግፋቸዋል ያምዕር ፈጎኗሥቻ ይሕይወምሥ ፍሳዕፍና ማፅዕሰረ አማካሪ የራሱ የሆነ የሕይወት ፍልለፍና እንዳለው ሁሉ ምክር ፈላጊዎችም የራሳቸው የሕይወት ፍልስፍናና ዘይቤ አላቸው አማካሪ በሚለጠው የማማክር አገልግሎት ወቅት በምክር ፈላጊዎች የሕይወት ፍልስፍና ላይ እሉታዊ ጫና ማድረግ የለበትም የራሉን እሴት ሥነምግባር በምክር ፈላጊዎች ላይ መጫን አይገባውም በማማከር አገልግሉት ውስጥ እማካሪው ለምክር ፈላጊዎች ለለእሴት አያለተምራቸውም ስስእነርሉ የሕይወት ፍልስፍና የሚወሳው ችግራቸውን ለማወቅ በሚደረግበት ውይይት ውስጥ ነው ምናልባት የሕይወት ዘይቤያቸው የችግራቸው መንለኤ የሚሆን ሁኔታ ካለ ሚዛናዊ በሆነ መንገድ በመነጋገር ግንኙነቱን ነቅሶ በማውጣት እንዴት መቅረፍ እንደሚቻል ማሳየት ይቻላል የምክር ፈላጊዎቹ የሕይወት ፍልለፍና በሕይወታቸው ላይ እሉታዊ ተጽዕኖ ሳይኖረው በገንቢ ሁኔታ ተግባራዊ ማድረግ የሚቻልበትን እማራጭ መንገድ መፈለግ ይቻላል ማማክር ስለአሴት ትምህርት የሚለጥበት ዓውድ አይደለም አማካሪው ከአጠቃላይ ሥነምግባር እንጻር ትክክልና ለህተት የሆነውን ነገር ከምክር ፈላጊዎቹ እይታ አንጻር ማንሳት ይችላል እነዚህም ነገሮች የሚነሱት ከችግሮቻቸው ጋር ተያያዥነት ሊኖራቸው እንጂ እማካሪ ስለእሴቶቹ ው ፈጠዮች አይጠበቅበትም አማካሪዎች እሌሴትነክ የሆኑ ጊ ጋር ሲነጋገሩ የሚከተሉትን ሐ ውለጥ ማለገባት ይችላሉ ሳቦች ከግግዛሴ እያንዳንዱ ለው ሰግል ሕይወቱ የሚለማማው የሕይወት ፍልለፍና ይኖረዋል የእንዱ ለሌላው ላይሰማማ ይችላል በአንዱ ሌላው ሸ እይመዝንም ሁሉም አማካሪ በሁሉ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ትክክስኛና የዳበረ የሕይወት ፍልስፍና ወይም አሴት እለው ለማለት አይቻልም ዣ ለዎች ስለአሴት የሚማሩት በቤተስብበትምህርት ቤትና በሃይማኖት ተቋማት ውለጥ ነው እንጂ በማማከር ክፍለ ጊዜ አይደለም ዣ የእሴትሥነምግባር ትምህርት የሚሰጠው በጥቂት ጊዜያት ውሰጥ በሚደረገው የማማክር አገልግሉት እይደለም የሥነምግባር ትምህርት ከተለያዩ ለዎች ጋር ግንኙነት ማድረግን ይጠይቃል « ጩጨ ዛዝ አንድ ለው በሌላው ስው እሴትሥነምግባር እይታ ላይ ተገቢ ያልሆነ ጫና ማድረግ ስብዓዊ መብትን መጋፋት ነው ማንም የለዎችን ስብዓዊ መብት በማይነካ ሁኔታ የግል የሕይወት ፍልለፍና ሲናረው ይችላል ዛ ምክር ፈላጊዎች የፈለጉትን ሥነምግባር የመከተል መብት ቢኖራቸውም በማማከር ግንኙነት ውለጥ ከእማካሪው ተምረው ተግባራዊ ለማድረግ የሚወስዱት የሥነምግባር ግንዛቤዎች ይኖራሉ እንግዲህ እማካሪ ከላይ የተጠቀሱት መልካም ባሕርያት ቢኖሩት ምክር ፈላጊዎችን በሚገባ መርዳት ይችላል እነዚህ ባሕርያት በአንድ ጊዜ ወደ ፍጹምነት የሚመጡ ሳይሆኑ በሂደት የሚዳብሩ ናቸው። ጾር ፈቿ መፖ እንዳንድ አማካሪዎች በችግር ውስጥ የገቡትን ስዎች ከገቡበት መከራ በማውጣት ጀግና» ለመባል ወደ ማማከር አገልግሎት ይገባሉ ስስዎች «አዳኝ» የመሆን ፍላጎት እአላቸው ምክር ፈላጊዎች ራካቸው ችግሮቻቸውን ስመፍታት እርምጃ እንዲወስዱ እአያደርጉም ይልቅስ አማካሪዎች ኃላፊነት ወስደው የምክር ፈላጊዎችን ችግር ለመፍታት ጥረት ያደርጋሉ ለጊዜው ምከር ፈላጊዎችም የሚፈልጉትን ነገር ያገኙ ሲመስላቸው ይችሳል ሆኖም በዘላቂነት የማይረዳቸው ይልቁንም ጥገኝነትን የሚያስድግ እርምጃ እንደሆነ ያስተውሉታልፎ በአብዛኛው አማካሪው ምክር ፈላጊዎችን በዚህ መንገድ መርዳት ካልቻለ የበደለኛነት የብቃት ማነስና ግራ መጋባት ስሜት ይስማዋል አንዳንድ አማካሪ ወደ ማማከር እገልግሎት በተስየ መንገድ መግባት ይችላል የዚህ መጽሐፍ ጸሐፊ ወደ ማማከር አገልግሎት የገባው ባልታስበ መንገድ ነበር በመጀመሪያ የሥነልቦና ትምህርትን የመረጠው በጓደኛ ምክር ነበር ከዚያም ትምህርቱን አጅግ እየወደደ ሄደ በዚህ ቂደትም ስስራሱ ብዙ ነገሮችን ስማወቅ ችሏል በሥነልቦና ትምህርት የኮሌጅ ትምህርቱን ሲጨርስ ደግሞ በውስጡ በነበረው ሽክም ወንጌልን በማስተማር ላይ ተሠማራ ስአምስት ዓመታት በተስያዩ ሥፍራዎች ሲያገስግል በቆየበት ጊዜ የማማከር እገልግሎት የሚያስፈልጋቸው ስዎች ቢኖሩም በዕድሜ ወጣት ስስነበር በእርሱ ብቃት አምነው አገልግሎት ያገኙ ጥቂቶች ብቻ ነበሩ በተለይ በዚያን ወቅት ጥቂት ወጣቶችን በማማከር ያገለግላቸው ነበር ከዚያ በኋላ የመጋቢነት ማማከር በመማር ወደ አገልግሎቱ ገባ አንግዲህ እንድ አማካሪ ስምን ወደ ማማከር እገልግሎት ውስጥ እንደሚገባና በአገልግሎቱም ውስጥ እንደሚቆይ መመስስ መቻል እስበት ጤናማ የሆኑ ዓላማዎች ከሌሉ ሲኖሩ ስራስም ሆነ ለምክር ፈላጊዎች ጥቅም ስለማይኖረው ለውጥ ማድረግ ይገባል ዖሟሪሰማሙታቱፇ ሰሜፇቻ ሐይፇ መፖጋያ አንድ አማካሪ በማማከር ሂደት ውስጥ አማካሪ የማይስማሙት ስሜቶች ሊኖሩት ይችላሉ አነቢህ ስሜቶች ምን ምን እንደሆኑ ለይቶ ማወቅ ከምክር ፈላጊዎች ስለሚመጡ ስሜት ቀስቃሽ ነገሮች ተገቢውን አጸፋ ለመስጠት ያዘጋጃል አንዳንድ ምክር ፈላጊዎች ተገቢ ያልሆነ ስሜት በአማካሪው ውስጥ እንዲቀስቀስ የሚያደርጉ ሐሳቦችን ሊያቀርቡና ድርጊቶችን ሲፈጽሙ ይችላሉ እነዚህን ነገሮች ሆን ብለው አስበውበት ወይም ሳያውቁ ከችግራቸው ጋር በተያያዘ ሁኔታ መግስጽ ይችላሉ አማካሪው የራሱን ስሜቶች በትክክል ስይቶ የማያውቅ ከሆነ ስሜቶችን የሚቀስቅሱ ነገሮችን እንዳይፈጽሙ ምክር ፈላጊዎች ላይ ጫና ያካድራል ይህ ደግሞ በማማከር ሂደቱ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖን ያስከትሳል የአማካሪው ስሜቶች ከምክር ፈሳጊዎቹ ጋር እንዳይቀጥል የሚያደርጉ ሲሆኑ እነርሱን ወደ ሴሳ አማካሪ መምራት ይኖርበታል እንጂ አብሮአቸው ቢቆይ ሲረዳቸው አይችልም ሌላ አማካሪ ማግኘት የማይችል ሲሆን ደግሞ እርሉን በዚህ ችግር ሲረዳው የሚችል አማካሪ ፈልጎ በማማከር ሂደት ውስጥ በገጠመው ችግር ዙሪያ እስፈላጊውን የማማከር አገልግሎት ለራሱ ማግኘት ይጠበቅበታል ስራሱ ችግር መፍትሔ የሚያገኝበት ሁኔታ ከተመቻቸስት ከእነዚያ ምከር ፈላጊዎች ጋር መቀጠል ይችሳል አንዳንድ ጊዜ በማማከር ግንኙነት ውስጥ አማካሪው ስስምክር ፈላጊዎች የሚሰማው ስሜት ጠንካራና ግራ የሚያጋባ ሊሆን ይችሳል አማካሪው ስምክር ፈሳጊዎች ተገቢ ያልሆኑ ስሜቶችን ማስየት ሊጀምር ምክር ፈላጊዎቹ በአማካሪው ሕይወት ያልታወቀ እንድ ነገር እንዲቀስቀስ ምክንያት ሆነዋል ማስት ነው አማካሪም ምክር ፈላጊዎችን ከዚህ በፈት በሕይወት ከመኑ ከገጠሙት ስዎች መካከል እንደ አንዱ ማስብ ይጀምራል ከዚያ ስው ጋር እንደሚነጋገር ዓይነት በማስብ ከምክር ፈላጊዎቹ ጋር ንግግር ውስጥ ይገባል ምክር ፈላጊዎች አማካሪው ከሚያስባቸው ከእነዚያ ሰዎች ጋር ምንም ግንኙነት ባይኖራቸውም ማንነታቸው ንግግራቸው ወይም ድርጊታቸው እነዚያን ስዎች ሊስል ይችላል በዚህም አነዚያን ስዎች እንዲያስታውስ ይቀሰቅሱታል በዚህ ጊዜ አማካሪው ትክክለኛውን የማማከር አገልግሎት እየሰጠ እይደለም አማካሪው በአንዲህ ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ሲሆን ለግል ሕይወቱ የማማከር እገልግሎት ማግኘት እንደሚያስፈልገው ያመስክታል በሕይወቱ ውስጥ የማያውቃቸውን ደካማ ጎኖቹን በማወቅ ምክር ፈላጊዎችን ይበልጥ ማገልገል እንዲችል ዕድል ይስጠዋል እማካሪ ምክር ፈላጊ ሆኖ በማማከር ሂደት ውስጥ በሚያልፍበት ጊዜ ስራሱ ጠቃሚ ግንዛቤ ከማግኘቱም በላይ ስምክር ፈላጊነት ሂደት ውስጥ ሲያልፍ የሚፈጠሩት ስሜቶችን ከልምዱ ይረዳል ይህ አንድ ጊዜ ብቻ ተደርጎ የሚተው ስይሆን በማማከር አግልግሎት ውስጥ አስካለ ድረስ ከአርሱ የተሻሱ አማካሪዎች ጋር ግንኙነት በመፍጠር በአገልግሎቱ ውስጥ የሚገጥሙትን ጉዳዮች በግልጽነት የሚነጋገርበት ሁኔታ ያስፈልገዋል አማካሪ ስለራሱ የማማከር አገልግሎት ከማግኘቱም በተጨማሪ መንፈስዊ ድጋፎችን የሚያገኝበትን መንገድ መፈስግ ይችላል ከርስቲያን አማካሪ ከሆነ የአግዚአብሔርን ቃል በማስላሰል የራሉን ትክክስኛ ማንነት ይበልጥ መረዳት ይይችላል በጸሎት ደግሞ ስአገልግሎቱ የሚበቃውን ጸጋ ከእግዚአብሔር ዘንድ በመስመን በእምነት ወደፈት ይጓዛል ም»ረ ፈዎቻ ዖሟፅሰጠው ፅኃዳፉ አንድ አማካሪ ስምክር ፈላጊዎች ንግግርና ድርጊት ሲስጥ ስሚገባው እጸፋ ሳይ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት በተለይ እነርሱ ስስአማካሪው ካላቸው እይታ ሥዕል በተቃራኒ ሁኔታ የሚስጠው አጸፋ የማማከር ሂደትን ያደናቅፋል ምክር ፈላጊዎች ስለአማካሪው የተለያየ አመሰካከትና አስተሳሰብ ይኖራቸዋል አንዳንዶች አማካሪውን ሲያንቋሽሹ ሌሎች ደግሞ ያሞጋግሱታል የምክር ፈሳጊዎቹ አስተያየት ስለአማካሪው ከሚናገሩት በላይ ስለራሳቸው ብኩ ነገሮችን ይገልጸል ምክር ፈላጊዎች ስለአማካሪው ያላቸው አስተሳሰብና ስሜት የሚመነጨው አነርሱ ከሌሎች ለዎች ጋር ከሚኖራቸው ግንኙነት ነው። ብለው ለማወቅ ካላቸው ጉጉት የተነሣ ይመጣሉ አንዳንዶች ደግሞ አስካሁን ድረስ መፍትሔ ያላገኙላቸውን ችግሮቻቸውን ይዘው ለመፍትሔ ፍለጋ ይመጣሉ እንዲሁም ሌሎች ደግሞ አንዲሁ ለመለሰል ሊሉ ጦጥተው ሊያጨናንቁ ይችላሉ ስለዚህ ስለአገልግሎቱ በአንድ ጊዜ መለከት ከመንፋት ይልቅ ቀስ በቀስ ሰዎች እንዲያውቁ ማድረጉ የተሻለ ነው በአብዛኛው ለዎች ወደ ማማከር እገልግሎት የሚመጡት ከተሰያዩ መገናኛ ብዙኃን ወይም የመረጃ አውታሮች ካገኙት መረጃ ሳይሆን በአገልግሎቱ ተጠቅሞ ከሚመሰለከር ሰው ከለሙት መረጃ በመነሳት ነው ስለዚህ ባገኙት መሬጃ መሠረት የሚመጡትን ጥቂት ምከር ፈላጊዎች በማገልገል በሚገኘው ፍሬ ብዙዎችን ወደ እገልግሎቱ መላብ ይቻሳል ምከር ፈላጊዎች ወደ ማማከር እገልግሎት ከመምጣታቸው በፊት ስለአማካሪው ታማኝነት ሰው እከባሪነት ምስጢር ጠባቂነት ልምድና ብቃት መረጃዎችን ከሚያውቁት ወይም ከሚያምኑት ለው መስማት ይፈልጋሉ ስለለሆነም ብዙ ሰዎች አንድ ላይ መጥተው የእማካሪውን ብቃት ከሚፈታተኑ ይልቅ ቀስ ብሎ ማደግ ጥሩ ነው በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን እንደታወጀው አማካሪው ምክር ፈላጊዎችን ማስተናገድ ካልቻለ ውጤቱ አሉታዊ ይሆናል ማስታወቂያው «ወደዚያ አማካሪ እንዳትሄዱ ተጠንቀቁ የሚል ማለጠንቀቂያ ሊያስከትል ስለሚችል የማስተዋወቅ መረጃዎችንና ዘዴዎቹን በማስተዋል መምረጥ ተገቢ ይሆናል አማካሪው ለመጀመሪያ ጊዜ ባገኛቸው ምክር ፈሳጊዎች እገልግሎቱን ቢጀምር አነርሱ ስሰማማከር እገልግሎቱ አለተዋዋቂዎች ይሆናሉ ለምሳሌ አንድ የኩላሊት በሽታ ያለበት ሰው አንድ ከሲኒከ ፄዶ በጥሩ ሁኔታ ከተስተናገደና ተገቢውን ሙያዊ እንከብካቤ አግኝቶ ከተመለሰ እንዲሁም የታዘዘለትን መድኃኒት ሐኪሙ በነገረው መሠረት ተጠቅሞ ከበሸታው መዳን ቢችል ያ ከሲኒክ ባለውለታው እንደሆነ ያስባል የተፈወሰው ሰው ከማለብ አልፎ የክሊኒኩ ባለቤት በማዕዘን ላይ ካቆማቸው የማስታወቂያ ጽሑፎች የበሰጠ ያስተዋውቃል ለውም የሚፈልገው እንዲህ ዓይነቱን ሕያው ምስከርነት ነው በዚህ ዓይነት መንገድ መጠቀም ረጅም ጊዜ ሊፈጅ የሚችል ቢሆንም አማካሪው የሰዎች ጋጋታ ሳይበባበት በየጊዜው ጥቂት በጥቂት የሚመጡትን ምከር ፈላጊዎች እየተቀበለ በማማከር ሂደት ውለጥ ቢያልፍ ብዙ ፍሬ ያፈራል እንዲሁም እገልግሎቱም እየተስፋፋ ይሄዳል አኔ በማገለግልበት በሃይማኖት ተቋማት አካባቢ በአብዛኛው ሰዎች ስለማማከር አገልግሎት አምብዛም ሳያውቁ አገልግሎቱን ያገኛሉ አገልግሎቱ ከሰዎችአማካሪዎች ጋር የተያያዘ ነው ከምዕመናን ጋር ስለተለያዩ የግል ጉዳዮች በማውራት ሂደት ውለጥ አንዳንዴ ምለጢራዊ የሆነ ጉዳያቸውን መናገር ይጀምራሉ በዚህ ጊዜ በቀጥታ በማማከር አገልግሎት ውስጥ ይገባል የግንኙነቱ ዓላማ ማማከር ሳይሆን እንዲሁ የግል ጨዋታ ነገር ይሆንና መሐል ሳይ አቅጣጫውን ይቀይራል አማካሪው መንፈሳዊ አገልጋይ ከሆነ ደግሞ ምዕመናንን በቤታቸው በሚጎበኝበት ጊዜ የሚነሥትን ጉዳዮች መሠረት በማድረግ የማማከር አገልግሎት ለመስጠት ዕድል ያገኛል በዚህ ላይ ጥንቃቄ ሲወለድበት የሚገባው ጉዳይ ምዕመናን የተናገሩትን ችግር በመንተራስ በጥድፊያ ሰማማከር አገልግሎት ወደ ቢሮ አንዲመጡ ጥሪ አለማድረግ ነው ምክር ፈላጊዎች አንድን ችግር ሲናገሩ ወዲያውኑ ከማማከር ጋር ማያያዝ አማካሪው ሰውር የሆነ ዓላማ አንዳለው ያስመስለዋል በዚህ ዓይነት መንገድ ወደ ማማከር አገልግሎት የሚመጡ ምክር ፈላጊዎች በአማካሪው ግፊት እንጂ በራሳቸው ተነሳሽነት አንደመጡ አይሰማቸውም የማማከር ግንኙነት ፍሬያማ የሚሆነው ምክከር ፈላጊዎች በራሳቸው ተነሳሽት ሲመጡ በመሆኑ በራሳቸው ፍላጎት ወደዚያ ማሰብ አንዲችሉ ማመልከት የተሻሰ ነው ምክር ፈላጊዎቹ ወደ ማማከር አገልግሎት የሚመጡት ስለጥቅሙ በሚገባ ሲረዱ በመሆኑ ያንን ሲገባቸው በሚችል መልኩ መግሰጽ አስፈላጊ ነው ከዚያ ባለፈ ሁኔታ የመምጣቱ አርምጃ ከራሳቸው አንዲጀመር መጠበቁ ጥሩ አካሄድ ነው የማማከር አገልግሎትን በትምህርት ሥልጠና ወይም በስብከት ጊዜ በተዘዋዋሪ መንገድ በመጥቀስ ማስተዋወቅም ይቻላል በሰዎች ፊት የመቅረብ ዕድል ያላቸው አገልጋዮችአማካሪዎች ባገኙት አጋጣሚ በመጠቀም ሰለማማከር ጥቅም ከራሳቸው ወይም ከሚያውቁት ታሪክ በመነሳት ለሰዎች አሰፈላጊ መሆኑን መግለጽ ይችላሉ በአጠቃላይ ተገቢ በሆኑ መንገዶች ሁሉ በአካባቢያችን ያሉ ሰዎች ከዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ አንዲሆኑ ማስተዋወቅ ይበረታታል። አንዳንድ ጊዜ አማካሪዎች አያሉ ከምከር ፈላጊዎች ጋር ስለማይተዋወቁ ሰዎች መፍትሔ ማግኘት በሚቸሉ ችግሮች ተይዘው በሕይወታቸው ላይ ብዙ ኪሣራ ሲደርስ እንመሰከታሰለን ዴደ ማማፅዳሮ ዖሜፅፖኦሥ ሪታ በመሠረተ ሐሳብ ማማከር በየትኛውም ሥፍራ ሲሰጥ ይችቸላል አማካሪና ምክር ፈላጊዎች ተገናኝተው መነጋገር በሚችሉበት ቦታዎች ሁሉ ለምሳሌ ያህል በሜዳ ላይ በንገድ ላይ እየተራመዱ በመኪና ውስጥ አብሮ አየተጓዙ በአውሮፕላን አየበረሩ በመዝናኛ ሥፍራዎች በአገልግሎት መስጫ ቦታዎች ወረፋ አየጠበቁ የሕዝብ ማመላለሻ መኪናዎችን እየጠበቁና በመሳሰሱች ሥፍራዎችን ማማከርን ማካሄድ የሚቻል ቢሆንም ሁሉም ሥፍራዎች ሰአገልግሎቱ ምቹ ናቸው ማለት አይደለም የማማከር አገልግሎት በተለመደበት ማሕበረለብ ውስጥ ምክር ፈላጊዎች ማማከርን ሲፈልጉ ወደ አማካሪው ቢሮ በመምጣት አገልግሎቱን ያገኛሉ አንደ ዓውዳችን የማማከር አገልግሎት በዘመናዊና ሥርዓት ባለው መልኩ መስጠት ባልተለመደበት ሁኔታ ደግሞ ምከር ፈላጊዎች ወደ አማካሪው ቢሮ አንዲመጡ መጠበቅና በዚያ ብቻ ለመስጠት ማለብ አምብዛም ላይሳካ ይችላል የማማከር አገልግሎት የሚሰጥበት ክፍል ማራኪና ከማንኛውም ጫጫታ ነጻ መሆን አለበት ቢሮ ውስጥ ሲሆን የወንበሮቹ ከአቀማመጥ የከፍሉ ቀለምና በግድግዳ ላይ ያሉ ሥዕሎችና ቅርጻ ቅርጾች የለላምን መንፈሰ የሚፈነጥቁና ሰታቀደው የማማከር ውይይት ምቹ ቅደመ ሁኔታዎችን የሚያመቻቹ ሊሆኑ ይገባል በከፍሉ ውስጥ ያለው ብርፃን መሐከለኛ ቢሆን ይመረጣል ምክር ፈላጊዎቹን ከአማካሪው በሚመቻቸው ርቀት ላይ ማስቀመጥ እንዲቻል ወንበሮቹ ተንቀሳቃሽ ቢሆኑ ይመረጣል በተለይም በመጀመሪያዎቹ አካባቢ ምክር ፈላጊዎች ለአማካሪው በጣም ቀረብ ብለው መቀመጥን አይፈልጉም ቀሰ በቀስ በመካከላቸው ያለው ርቀት አየጠበበ ይመጣል የአማካሪው ጠረጴዛ በሥርዓት የተቀመጠና ንጹሕ መሆን አሰበት ብዙ ወረቀቶች በጠረጴዛ ላይ መኖራቸው አማካሪው በሥራ የተጠመደ ወይም ዝርክርከ መሆኑን ያመለከታል ይህ ሁኔታ ደግሞ አማካሪው ምክር ፈላጊዎችን አንደሚገባ ሊረዳቸው በማይችልበት ሁኔታ ውስጥ እንደሆነ አንዲያስቡ ያደርጋቸዋል ስሰዚህ በተቻሰ መጠን ከፍሉን ለማማከር ምቹ አድርጎ ማለናዳት ተገቢ ነው የማማከር አገልግሎት የሚካፄድበት ከፍል ሰዎች ወዲህና ወዲያ ሊያልፉ የሚያንኳኩት ወይም ሰዎች በበራፉ ላይ በብዛት የሚተላለፉት መሆን የሰበትም በክፍሉ ውሰጥ ስልከ ካለ በማማከር ጊዜ መዝጋት አሰፈላጊ ነው ክፍሉ ከሰዎች እይታ በጣም የተሰወረ መሆን የሰበትም እንዲህ ሲሆን ምክር ፈላጊዎች ነጻነት አይሰማቸውም ደፋ ዖያማማሰዕረ ለሰፇታም ፅም ይ ይሰቋፖፖ በመሠረተ ሐሳብ ደረጃ የማማከር አገልግሎትን በማንኛውም ጊዜ መስጠት ይቻላል አንዳንዶች ከለዎች ጋር በተገናኙበት ዓውድ ለምሳሌ ሠርግ ለቅሶ ሰአግለግሎት ወረፋ እየጠበቁ ለማማከር ጥረት ያደርጋሉ እነዚህ ጊዜያት ለማማከር ምቹ ጊዜያት አይደሉም ነገር ግን በሌላ ጊዜ ለመገናኘት ቀጠሮ ለመያዝ መጠቀም ብልህነት ነው በተገኘው አጋጣሚ አማካሪና ምከር ፈላጊዎች ሲገናኙ ለሁለታቸው የሚረች ቀጠሮ መያዝ ያስፈልጋል ቀጠሮ በሌሎች አገልግሎቶች ውስጥም አስፈላጊ አንደሆነ ሁሉ በማማከርም ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ ነው በማማከር ውስጥ ቀጠሮ መያዝና ማክበር ካሰው ጥቅሞች መካከል የሚከተሉት በዋናነት የሚጠቀሉ ናቸው ቀ ምክር ፈላጊዎች ለአማካሪው የሚኖራቸው አክብሮት እንዲጨምር ያደርጋል ሩ አማካሪው ሰምከር ፈላጊዎች ጉዳይ ትኩረት መሰጠቱን ያሳያል ቀ ምከር ፈላጊዎችን አንደ አመጣጣቸው ቅደም ተከተል በተገቢው ሁኔታ ለማስተናገድ ይረዳል ለአያንዳንዱ ምክር ፈላጊ በአንድ ጊዜ የሚበቃውን ጊዜ በመመደብ አስፈላጊውን አገልግሎት ሰመስጠት ያግዛል ሩ ምክር ፈላጊዎች በሚመቻቸው ጊዜ ከከማካሪው ጋር ስመገናኘ ት ምቹ ሁኔታን ይፈጥርሳቸዋል ሩ ምክር ፈላጊዎችና አማካሪው ስለቀጠሮው እያሰኩ አስፈላጊውን ዝግጅት አንዲያደርጉ ይረዳል ደደ ማማፅረ ሪምጋ ያህሠሷኋ ሰሐፀሥ ይታጣሳ አንድ የማማከር ክፍሰ ጊዜ ምን ያህል ሰዓት መቆየት አለበት። ና መነጴሥዎቻጋ መኖቋጀ ዲሰነሰፈ ድረዕ ሐኢይወምዎ መመሪያ ፈያ ዖሜቻታቶፇ ለቦቻ መሳወቅ ያምቻሰያፉታ ምጋም ለቀም ጳደፊፅኝ መድ ሪመፈሞዙ ፅማማ እንዲህ ዓይነቱ ችግር የሚከሰተው ከፍርፃት በመነጨ ሊሆን ቢችልም በእብዛኛው ግን ማማከር ምን አንደሆነ በትክከል ካለማወቅ የሚመነጭ ነው ስለዚህ አማካሪ የማማከርን ምንነት ሰምከር ፈላጊዎች ማስረዳት ጠቃሚ ነው ምክር ፈላጊዎች ስለማማከር ትክከለኛ የሆነ ግንዛቤ ሳይኖራቸው ሂደቱ ከቀጠለ ተገቢውን ውጤት ማግኘት አዳጋች ነው እንግዲህ ስለማማከር ማስረዳት አስፈላጊ ከሆነ አስፈሳጊ የሆኑትን መረጃዎች ለይቶ መንገር ያስፈልጋል በመጀመሪያ ምክር ፈላጊዎች ስለማማከር ያላቸውን ግንዛቤ ወይም ከዚህ በፊት የማማከር አገልግሎት እግኝተው አንደሆነ በመጠየቅ እነርሱ ዘንድ ምን እንዳለ ስመረዳት ያግዛል የተሳሳተ ግንዛቤ ካላቸው ስማለተካከል ምንም ግንዛቤ ከሌላቸው ደግሞ ተገቢውን መረጃ ስለመስጠት ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል በዓውዳችን ካለኝ የማማከር እገልግሎት ልምድ በመነሳት ምክር ፈላጊዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ሐሳቦች ከመጀመሪያው ጀምረው እንዲያውቁ ማድረግ ጠቃሚ ነው እላሰሁ ሩ ማማከር ጥንቆላ እይደሰም ወይም የስውን ኣአምሮ በማንበብ ወይም የጤና ምርመራ በማድረግ መድኃኒት ማዘዝ ሳይሆን ምክር ፈላጊዎች ችግሮቻቸውን በራላቸው መፍታት አንዲችሉ የሚረዳ የሥነልቦና እርዳታ መስጠት ነው ሩ የማማከር ሂደት የሚሽክረከረው በምክር ፈላጊው ላይ ነው አእማካሪ መሪ ሊሆን ምከር ፈሳጊው ሂደቱን የሚቆጣጠር» ባለጉዳይ ነው ምክር ፈላጊው ይናገራል ይጠይቃል ይከራከራል መልካም እርምጃዎችን ይወስዳል ሩፍ ማማከር የራሱ የሆነ ሥነምግባር እስው በተሰይ በማማከር አገልግሎት ምስጢር መጠበቅ ከፍተኛ ሥፍራ እሰው እማካሪ የምክር ፈላጊዎችን መረጃዎች ከተወስኑ ሁኔታዎች በስተቀር ፌሞቺለሰርለ ሊዐ ለማንም ለው አሳልፎ አይናገርም የማማከር አገልግሎት ምስጢራዊ ግንኙነት ነው ቀሩ ምክር ፈላጊዎች ለችግሮቻቸው የመፍትሔ ባለቤቶች ናቸው አማካሪ መፍትሔ ሰጪ ሳይሆን መፍትሔዎችን የሚያስፈትሽ መሪ ነው አማካሪ ምክር ፈላጊዎች ያሉትን መፍትሔዎች እንዲያስሉና አንዲሁም የተገኙ መፍትሔዎች ደግሞ መሥራትና አለመሥራታቸውን ክአነርሉ ጋር በመሆን ይፈትሻል ሩ አማካሪ በምክር ፈላጊው አምነት ላይ ተገቢ ያልሆነ ተጽዕኖ ባያደርግም መንፈሳዊ አስተሳለቡ በሕይወቱ ላይ ያመጣውን ጥቅምና ጉዳት መመዘን አንዲችል ሁኔታዎችን ያመቻቻል ሩፍ በማማከር ግንኙነት ውስጥ የመጨረሻ ውሳኔ ለጪና «ይሻለኛል» የሚለውን መምረጥ የሚችለው ምክር ፈላጊው ነው። ከዚህ በመቀጠል የሚመጣው የምክር ፈላጊዎችን ችግር በሰፋትና በጥልቀት ማለስና ዓላማ እውጥቶ በዚያ መሠረት መሥራት ነው በጋራ ያማማርረ ለቆድ ማውማታ አማካሪውና ምክር ፈላጊዎች በማማከር ዊደት ውስጥ ምን ማድሪግ እንደሚገባቸው አብረው ፅቅድ ያዘጋጃሉ ምክር ፈላጊዎች ይዘው የመጡትን ዋና ችግር ለመፍታት ተገቢ የሆኑ ፅቅዶችን በጋራ በማውጣት ለተግባራዊነቱ አስፈላጊውን አርምጃዎች ይወለዳሉ ፅቅድ ወጥቶለት ከእንድ የታለመ ግብ ለማድረስ የማይሠራ ከሆነ ማማከር ፍሬያማ ሊሆን አይችልም እንዳንድ ጊዜ ምክር ፈሳጊዎች ወደ አማካሪው በንድ አንዲመጡ ያደረጋቸው ችግር ምን እንደሆነ በግልጽ ላያውቁት ይችሳላሉ እንዲህ ዓይነት ሁኔታ ሲያጋጥም በመጀመሪያዎቹ የማማከር ክፍለ ጊዜያት ምክር ፈላጊዎች ስለችግሮቻቸው ግልጽ የሆነ ግንዛቤ እንዲያገኙ መርዳት ተገቢ ይሆናል ምክር ፈላጊዎች ዕቅድ ወደ ማውጣት ውስጥ ቶሎ እንዲገቡ በማሰብ ማጣደፍ እይገባም አማካሪው በምክር ፈላጊዎቹ አርምጃ ይንቀሳቀሳል ቶሎ መፍትሔ ተገኝቶ በምክር ፈላጊዎች ሕይወት ውስጥ ለውጥ እንዲመጣ በማሰብ ማጣደፍ የታለበውን ሳይሆን ያልተፈለገውን ውጤት ያስከትላል ልጅ ዛሬ ተረግዞ ዛሬ እንደማይወለድ ሁሉ ምክር ፈላጊዎችም በፈለጉበት ጊዜ ቶሎ ለችግሮቻቸው መፍትሔ ማግኘት አይችሉም በቂ ጊዜ ተለጥቶት በሂደት የሚፈጸም ፅቅድ ጥሩ ውጤት ይኖራዋል የምክር ፈላጊዎችን ሁኔታ ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት በእነርሱ እርምጃ መንቀሳቀስን ከእግዚእብሔር የአረኝነት ተግባር መማር እንችላለን «መንጋውን እንደ አረኛ ያለማራል ጠቦቶቹን በክንዱ ስብስቦ በብብቱ ይሸከማል የሚያጠቡትንም በቀስታ ይመራል» ኢላ ለለዚህ አማካሪ በምክር ፈላጊዎቹ አርምጃ በመፄድ ፅቅድ ማውጣትና ለተግባራዊነቱ እብሮ መሥራት ይገባዋል ስማማከር ሂደት የሚነደፉ ዕቅዶች ከምክር ፈላጊዎች ወቅታዊና መሠረታዊ ችግር ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሊሆኑ ይገባል በተመጣጣኝ የጊዜ ገደብ ውስጥ መፍትሔ ሊፈለግላቸው የሚችላቸው እና ምክር ፈላጊዎች ባላቸው ችሎታና ግብአቶች ሊደርሱባቸው የሚችሉ መሆን አለባቸው ፅቅዶቹ ጥቅል ሳይሆኑ ዘርዘር ባለ መልኩ የተቀመጡና አማካሪውም ባለው ችሎታ ምክር ፈላጊዎች ከታለመው ግብ እንዲደርሱበት እስፈላጊ ሁኔታዎችን ማመቻቸት የሚችልበት ሊሆኑ ይገባቸዋል አማካሪውና ምክር ፈላጊዎች በጋራ ያወጡትን ፅቅድ ተግባራዊ ለማድሪግ የሁለቱ የመግባባት ችሎታና መተባበር ወላኝነት አለው ጥሩ ፅቅድ ቢወጣም የሁለቱ ቀና ትብብር የማይኖር ከሆነ የሚፈለገው ውጤት አይገኝም አማካሪው ምክር ፈላጊዎችን በተገቢ ሁኔታ በማዳመጥ በሁኔታዎች ላይ ባልተመሠረተ አቀባበል በመቀበልና ለዐውዱ ምቹ የሆኑትን ስልቶች በመጠቀም ዓላማ አድርገው ወደተነሱበት ግብ እንዲደርሉ መምራት ይችላል ሁለቱም ያወጡትን የማማከር ዕቅድ እንደ እስፈላጊነቱ በመለማማት መለወጥና ማሻሻል ይችላሉ ምክር ፈላጊዎች ደረጃ በደረጃ ለችግሮቻቸው መፍትሔ አያገኙ በሚሄዱበት ጊዜ የመጨረሻው ዒሳማቸው ዘንድ ሰመድረስ አስፈላጊውን ዋጋ ይክከፍላሉ ዳያደ ያም«ረ ፈጎሥቻ ቻ። ጡ መፈፅፇ በዚህ ጊዜ አማካሪውና ምክር ፈላጊዎች ያቀዱትን ዕቅድ ተግባራዊ ሰማድረግ እብረው ይሠራሉ ተገቢውን ወሰን በመጠበቅ ምክር ፈላጊዎች ሰለችግሮቻቸው በቂ ግንዛቤ እንዲያገኙ ይደረጋል የምክር ፈላጊዎች ሰሜት ሐሳብና ድርጊቶች ምን እንደሆኑ በጥልቀት ይፈተሻል በሁለቱ መካከል ባለው ግንኙነት ምክር ፈላጊዎች በውስጣቸው ያለውን ሰሜትና ሐሳብ አንዲገልጹ ምቹ ሁኔታዎች ይፈጠራሉ እነዚህ ፍልቀሰሜቶች በሚገሰጹበት ጊዜ አማካሪው «ይህ ትክክል ነው» «ይህ ትከክል አይደለም» «አንዲህ ሲሰማህ እይገባም» የሚል አስተያየት ሳይሰጥ እንዲገሰጹ ሁኔታዎችን ያመቻቻል ምክር ፈላጊዎች ተገቢውን መፍትሔ ማግኘት የሚችሱት ስሰችግሩ የተሰማቸውን ሰሜት በነጻነት መግሰጽ ሲችሱ ነው ሰለዚህ አማካሪ ምክር ፈላጊዎች ባሰፈው ጊዜ የተሰማቸውን ስሜት በቃላት እንዲገልጹ ብቻ ሳይሆን ሁኔታው እሁን እንደተከለተ በማሰብ ስሜታቸውን መግለጽ አንዲችሉ ማድረግ በቂ ግንዛቤ ለማግኘት ጠቃሚ ርምጃ ነው ምክር ፈላጊዎች ስሜታቸውን ብቻ ሳይሆን እለተሳሰባቸውንም መግለጽ አለባቸው ከስሜት ሥር የተሸፈኑ ሐሳቦች ሲወጡ የችግሮችን መንስኤዎች ማወቅ ይቻላል እነዚህ ሐሳቦች በትክክል ሲታወቁ የትኞቹ ሐሳቦች በተጨባጭ አውነታዎች ላይ የተመሠረቱና የትኞቹ ከተሳሳቱ እይታዎች አንደመነጩ አውቆ ተገቢውን የማስተካከል እርምጃ መውሰድ ይቻላል አንደ ክርሰቲያን አማካሪ የምክር ፈላጊዎች ሐሳብ ከመጽሐፍ ቅዱሰ አይታ ምን አንደሚመሰል በመገንዘብ ተገቢው የአእምሮ ተሐድሶ ይታቀዳልነ በሰዎች አእምሮ ውስጥ ያሰው አሰተሳሰብ ድርጊታቸውንና የሕይወት ዘይቤያቸውን ይወስናል የድርጊትና የባሕርይ ለውጥ እንዲመጣ የእነዚህ መሠረት የሆኑ አስተሳሰቦች ተሰዴይተው መውጣት እለባቸው አሰተሳሰብ የሰዎችን ሕይወት ይወሰናል ሰው የሆነውን የሚሆነው በአስተሳሰቡ ምክንያት ነው ሰው በልቡ ውስጥ ያለውን ሐሳብ ይተገብራል በሰዎች መካከል ልዩነት የሚያመጣው በእነርሱ ላይ የደረለው ችግር መጠን መሰያየት ብቻ ሳይሆን በአብዛኛው ሰዎች ስሰደረሰባቸው ሁኔታ ያላቸው አስተሳሰብ ነው ሁለት ተመሳሳይ ነገር የገጠማቸው ሰዎች ሁኔታውን የሚረዱበት መንገድ የተሰያየ መሆን በሕይወታቸው ሳይ ያሰውን ተጽዕኖ ይለሰያያል አማካሪ ትኩረት የሚያደርገው ምክር ፈላጊዎች ስለችግራቸው ያላቸው እስተሳሰብ ምን እንደሆነ ምን ያህል በተጨባጭ አውነታ ላይ የተመሠረተና ከዚህ በፊት እንዴት ለማለተናገድ ጥረት አንደተደረገ በመረዳት ላይ ነው በምክር ፈላጊዎች ሳይ የደረለው ነገር ምን አንደሆነ መረዳት በራሉ በቂ ባለመሆኑ ሰሰሆነው ነገር ያላቸው አይታ በግልጽ መታወቅ አሰበት ር ከዚህ አንጸር መፍትሔዎች ሲታሰቡ አንዳንድ ጊዜ የችግራቸውን መንሰኤዎች ማስወገድ የማይቻልበት ሁኔታ ይፈጠራል በዚህን ጊዜ ምክር ፈላጊዎች ስሰሁኔታው ያሳቸውን እሰተሳሰብ መለወጥ መፍትሔ ይሆናል ምክር ፈላጊዎች ሰሰችግራቸው ያሳቸውን አስተሳሰብ መለወጥ አንደ ዋና የመፍትሔ ሐሳብ ተደርጎ የሚወሰደው ችግሮቹመንስኤዎቹ የማይለወጡ ዓይነት ሲሆኑ ነውነ ለማይለወጥ ችግር መፍትሔው የራስን እይታ መለወጥ ይሆናል ይህ ደግሞ ረጅም ጊዜ የሚወሰድ ተግባር ነው ምክር ፈላጊዎች ሰሰችግራቸው ከዚህ በፊት ከነበራቸው እይታ የተለየ ግንዛቤዎች ማግኘት ሲጀምሩ የታለመውን ዕቅድ ተግባራዊ ሰማድረግ ምቹ ሁኔታዎች ይፈጠራሉ ምክር ፈሳጊዎች በአሰተሳሰባቸው ከተያዙበት ውስንነት ይወጣሉ። በዚህ ዓይነት መንገድ የምክር ፈላጊዎችን የቀደሙ ድርጊቶች በማወቅ ወደፊት ችግሩን ሰመፍታት ሊወሰዱ የሚገባቸውን ተገቢ እርምጃዎች ድርጊቶችን ለይቶ ማውጣት ይቻላል በዚህ ሂደት አማካሪ ምክር ፈላጊዎች ሲያደርጉት የሚገባውን ተገቢውን ድርጊት በቀጥታ ሊነግራቸው እይገባም አማካሪው እነርሱ ማድረግ የሚገባቸውን ከነገራቸው ትዕዛዝ መስጠት ይሆናል ምን ማድረግ እንደሚገባቸው ምክር ፈላጊዎቹ በራሳቸው ሰይተው ማውጣት እንዲችሉ ከእነርሱ ጋር ሆኖ መምራት የተሻሰ ውጤት ሰለሚኖረው እነርሉን «እንዲህ አድርግ «አንዲህ እታድርግ» ብሎ ትዕዛዛዊ መልዕክት መስጠት አይደገፍም እማካሪው ምክር ፈላጊዎች የሚያደርጉትን ነገር ከነገራቸው ሐሳቡ የራሳቸው እንደሆነ ስለማይቀበሱት ተግባራዊ ሰማድረግ የልብ ተነሳሽነት እይኖራቸውም የተነገራቸውን ተግባራዊ ሰማድረግ ሲነሱ እንደ አጋጣሚ ሆኖ ቢሳካላቸው አማካሪውን እንጂ ራሳቸውን አያመሰግኑም የተሰጣቸው ምክር ባይሠራላቸው ደግሞ አማካሪውን እየወቀሉና እየኮነኑ ይኖራሱ ስሰቢህ ምክር ፈላጊዎች መፍትሔ ወደማግኘት እንዲደርሱ መርዳት እንጂ መፍትሔ ሰመስጠት ጥረት ማድረግ ተገቢ አካሄድ አይደሰም ምክር ፈላጊዎች በፊት ያደርጉ የነበሩትን ድርጊቶችን በመተው አዳዲስ ገንቢ የሆኑ ድርጊቶችን ማድረግ ሲጀምሩ ሁስንተናዊ ሕይወታቸው አየተለወጠ ይሄዳል እንድ ተገቢ ያልሆነ ድርጊትን መተው በራሱ ብዙ የሕይወት ስውጦችን ያሰከትላል ስስዚህ ምክር ፈሳጊዎች ደረጃ በደረጃ ተገቢ ያልሆኑትን ድርጊቶችን መተውና ተገቢዎቹን መሰማመድ እንዲችሉ ከእነርሱ ጋር በመጓዝ እስፈላጊውን ምሪም መሰጠቱ ሰመልካም ውጤት ቀጣይነት ወሳኝ ነው አማካሪው ምሪት ከሚስጥባቸው መንገዶች አንዱ ምክር ፈላጊዎች ስስድርጊቶቻቸው ምንነትና እያንዳንዱ ድርጊት በሕይወታቸውና በሌሎች ላይ እሁን እንዲሁም በቀጣይነት ሊያስከትል የሚችስውን ጉዳት ማላየት ነው ከዚሁ ጋር ቀድሞና አሁን ከሚያደርጉት በተቃራኒ ቢያደርጉ ደግሞ ሊያገኙ የሚችሉእቸውን ዘላቂነት ያላቸውን ጥቅሞችን እንዲያዩ ማድረግ ድርጊታቸውን ሰመስወጥ የልብ መነሳሳት እንዲኖራቸው ያግዛቸዋል አስተሳስብ የምክር ፈላጊዎችን ድርጊት እንደሚወስን ሁሱ አዳዲሰ ልምምዶችም ምክር ፈላጊዎች ስለራሳቸው የተስየ አመለካክት እንዲኖራቸው ያደርጋሉ መጥፎ ድርጊቶችን ሲያደርጉ በነበሩበት ሁኔታ እሁን ራሳቸውን እይመሰከቱም እነዚህ መልካም ልምምዶች በሌሎች ሰዎችም ላይ አዎንታዊ ተጽዕኖ ይኖራቸዋል የምክር ፈላጊዎች ችግር አንድ ብቻ እይደሰምፅ ሰብቻው ተነጥሎ የሚታይ የስም ችግሮች ተያያዥነት አላቸው ስምሳሌ የእንድ ምክር ፈላጊ ዋነኛ ችግር የሥራ እስመሳካት ቢሆን ከዚህ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የገንዘብ ችግር ከስዎች ጋር መግባባት አሰመቻል የሰዎች ጣልቃ ገብነትና የመሳስሉት ሊጠቀሉ ይችላሉፎ እማካሪ ምክር ፈላጊዎች ዋና ነው ብሰው ከሚያቀርቡት ችግር ጋር ሌላ አብሮ ተጓዥ እንዳላቸው በመረዳት እነዚህን ችግሮች ይፈትሻል የእነርሱን ችግሮች ካሰስና ክከተገነዘበ በኋላ ሁሉንም በአንድ ጊዜ ሰመፍታት ጥረት አያደርግም ችግሮቹን በቅደም ተከተል በማስቀመጥ የአንዱ መፈታት ስሌሎች ችግሮች መፍትሔ በመፈሰግ እንጻር መሠረት የሚጥሱትን መርጦ ክእነርሉ ይጀምራል የእንዱ ችግር መፈታት ምክር ፈላጊዎች በዚያው ሂደት ሌሎችን እንዲፈቱ ግንዛቤና ክህሎት ይሰጣቸዋል ምክር ፈላጊዎች ሰችግራቸው መፍትሔ ሊሆኑ የሚችሉትን እማራጭ ሐሳቦችን ሁሉ እንዲዘረዝር መርዳት ተገቢ ሊሆን አንዳንድ ጊዜ የሚፈስገውን እማራጭ መፍትሔ እንዲያገኙ መምራት ጠቃሚ ነው አነቢህ የቀረቡት እማራጭ መፍትሔዎች ምን ያህል ክችግሩ ጋር ተዛማጅነት እንዳላቸውና ዓውዳዊ ተግባራዊነት እንደሚኖራቸው መገምንም ያስፈልጋል ምክር ፈላጊዎቹ የእያንዳንዱን አማራጭ የመፍትሔ ሐሳብ ጥቅምና ጉዳት በማቅረብ ይገመግማሉ በዚህ ሂደት አማካሪው አስፈላጊውን ግንዛቤ የማሰጨበጥና እይታ የማስፋት ሥራዎችን ይሠራል ከዚያም ከቀረቡት የመፍትሔ ሐሳቦች እጅግ የተሻለውን ማሰትም ተገቢውን ዋጋ በማስከፈል ዘላቂነት ያስውን ጥቅም የሚያመጣውን ይመርጣል ምክር ፈላጊዎች በዚህ ወቅት የሚወስዱአቸው ውሳኔዎች ምናልባት ክልባቸው ላይሆን ስሰሚችል ወይም በቂ ግንዛቤ ሳያገኙ ስስሚሆን መፈተሽ ያስፈልጋል በመሠረተ አሳብ ምክር ፈላጊዎች ውጫዊ ጫናዎች ሳይደረግባቸው ሰሰሁኔታው በቂና ሚዛናዊ ግንዛቤ በማግኘት የወስኑት ሊሆን ሰተግባራዊነቱ የሚኖራቸው መሰጠት ይጨምራል እንግዲህ አማካሪ የምክር ፈላጊዎችን ስሜት አስተሳሰብና ድርጊት በጥልቀት በመመርመር ተገቢውን ግንዛቤ እንዲያገኙ በማድረግና በእያንዳንዱ ነገር ላይ ሲወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎች ከታወቁ በኋላ እንዴት ተግባራዊ ማድረግ እንደሚቻል መወያየት ቀጣይ እርምጃ ይሆናል በማማአከር ሂደትስፊውን ጊዜ የሚወስደው የምክር ፈላጊዎችን ችግሮች በጥልቀት ተገንዝቦ ገንቢ መፍትሔዎችን ማፍሰቅ ነው በመጀመሪያው ክፍሰ ጊዜ በተስማሙበት የማማክር ክፍለ ጊዜ ብዛት አርምጃቸውን መወስን ወይም እሁን መጨመር ወይም መቀነስ የሚያስፈልጋቸው ከሆነም እንደ ሁኔታው በመስማማት መወሰን ይጠበቅባቸዋል ደ ያማማረ መይይሥጋ መደምደም የማማክር ውይይትን መደምደም በሁስት ዓይነት መልኩ ይከናወናል የመጀመሪያው አማካሪውና ምክር ፈላጊዎች በእያንዳንዱ ክፍስ ጊዜ የሚያደርጉትን ውይይት መደምደም ነው ሁስቱ በወስኑት መሠረት ለእንድ ሰዓት ወይም ሰፃምሳ ደቂቃዎች አተገናኙ በኋላ የዕሰቱን ውይይታቸውን ይደመድማሉ በዚህ ምዕራፍ መጀመሪያ ላይ እንደተገሰጸው አንዳንድ ጊዜ ምክር ፈላጊዎች በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ዋናውን የልባቸውን እሳብ አውጥተው ሳይናገሩ ይቆዩና በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ላይ መናገር ሲጀምሩ ይችላሉፁ እንዲህ ሲሆን ጊዜውን ክማራዘም ይልቅ አሳቡን በመመዝገብ በሚቀጥለው ቀጠሮአቸው እንደሚቀጥሉ በመስማማት በተባለው ጊዜ መደምደም ያስፈልጋል እማካሪ የፅለቱን የማማክር ሂደት ሲደመድም ምክር ፈላጊዎች ልዩ ትኩረት የሚያስፈልጉ መረጃዎችን አለፈው አሎ ከመዝጋት ይልቅ ተገቢውን የማዳን እርምጃ መውለድ አንዳንድ ጊዜ አማካሪው የምክር ፈላጊዎቹ ችግር ውስብሰብ መሆኑንና ክአቅሙ በላይ እንደሆነ ሲገነዘብ ወደ ሌሎች አማካሪዎች መምራት ይገባዋል በምክር ፈላጊዎች ላይ የሚታዩ ምልክቶች ክፍተኛ የአእምሮ መታወክን የሚያሳዩ ሲሆኑ ደግሞ ወደ ሥነአእእምሮ ሐኪም መምራት ይጠበቃል ከእዕምሮ መታወክ ምልክቶች የሚክተሉት የሚጠቀሱ ናቸው ክፍተኛ የመንፈስ ጭንቀት ያልተለመደና ሌሎች የማይለሙትን ድምጽ መለማት ያልተለመደና ሌሎች ሰዎች የማያዩትን ነገሮች ማየት ክፍተኛና ሚዛኑን የሳተ የበደለኛነት ሰሜት መሰማት የተለየና ተጨባጭ መንሰኤ የሌለው ፍርናት ከመጠን በላይ የሆነ ተስፋ መቁረጥ ወይም ትካዜ ክተጨባጭ እውነታ ውጭ መናገርና ማድረግ ክሌሎች ሰዎች መገለልና ከማንኛውም ማሕበራዊ ግንኙነት ውጭ መ ለራሰና ለሌሎች የሚያስጋ ድርጊት ለመፈጸም አመልካች ሁኔታዎች መኖር ፌዴ ላላቂላቂላኣቂላላዒላዒዒላዲ ሁለተኛው እጠቃላይ የማማከር ሂደቱን መደምደም ነው አማካሪውና ምክር ፈላጊው በሰምምነታቸው መሠረት እንድ ላይ ለተወሰኑ የማማክር ክፍለ ጊዜያት እብረው ካላለፉ በኋላ መደምደም ይገባቸዋል ተጀምረው ያላለቁ ተግባሮች ካሉ እንደ አሰፈላጊነቱ የውይይት ክፍለ ጊዜያትን መጨመር የሜቻል ቢሆንም በተወሰነው ወቅት ማቆም ጠቃሚነት አለው የማማክር ግንኙነቱ ቀጣይነት ሲኖረው እንደሚገባ የሚታመንበት ሲሆን የተጀመረውን ሂደት ጨርሶ ወደፈት እንደ አመቺነቱ በእዲስ ሁኔታ መጀመሩ ይመረጣል የአማካሪና የምክር ፈላጊዎች ግንኙነት በጊዜ የተገደበ በመሆኑ መደምደም አለበት እንጂ ሁለቱ በመፈለጋቸው ምክንያት ዝም ብሎ መቀጠል የለበትም በመሠረተ ሐላብ ደረጃ የማማክር ግንኙነት የሚደመደመው ሁለቱ ያቀዱት ዕቅድ ተግባራዊ ሲሆን ነው በመጀመሪያ ሳይ በማማከር ግንኙነት ሄደት እንዲመጣ የተፈለገው ውጤት ሲገኝ ዓላማው ግቡን ሲመታ ግንኙነቱ ይቋረጣል የማማክር ዋና ዓላማው የምክር ፈላጊዎችን ችግሮች ሁሉ መፍታት ሳይሆን በእንድ ጉዳይ ላይ ምክር ፈላጊዎች መፍትሔዎችን አግኝተው በቀጣይነት በሕይወታቸው የሚገጥሙኣቸውን ተግዳሮቶች ገንቢ በሆኑ መንገዶች መያዝ እንዲችሉ መርዳት ነው ምክር ፈሳጊዎቹ በሂደቱ በሚያገኙት ክህሎት ሕይወታቸውን በተሻለ መንገድ መምራት መጀመራቸው በራሱ አንድ ዓላማ ነው አንዳንድ ጊዜ የማማከር ግንኙነት መጀመሪያ በታቀደው መሠረት እንዳይቋረጥ የሚያደርጉ ተገቪ ያልሆኑ ሁኔታዎች ይኖራሉ የማማክር ሄደት የታለመውን ግብ ከመታ በኋላም እንዲቀጥል ከሚደረግባቸው ሁኔታዎች መካክል አማካሪ ክምክር ፈላጊዎቹ ጋር ለራሱ ጉዳይጥቅም ግንኙነቱን መቀጠል ሲፈልግ ወይም ምክር ፈላጊዎች ክእማካሪው ጋር ግንኙነታቸውን ጠብቀው መቆየት ሲፈልጉ እማካሪው ተገቢውን እርምጃ ሳይወስድ መቅረት በዋነኛነት የሚጠቀሱ ምክንያቶች ናቸው አማካሪ እንድን የማማከር ግንኙነት ሂደት በሚደመድምበት ወቅት ከምክር ፈላጊዎች ጋር ሆኖ በሂደቱ የተገኙትን ውጤቶችና ታቅደው ተግባራዊ ያልሆኑትን ነገሮች መገምገም እለበትጹ በግንኙነት ሂደቱ ውስጥ የተገኙትን መልካም ውጤቶችን ምክር ፈላጊዎች በቀጣይነት እንዴት ተግባራዊ ማድረግ እንደሚችሉ አስፈላጊው ዕቅድ መኖሩን ይገመግማል እንደ አስፈላጊነቱ ግንኙነቱ ሲቋረጥ ምክር ፈላጊዎች ሲከተሉት ስለሚያለፈልጋቸው ዕቅድ እንዲሠራ ሁኔታዎችን ያመቻቻል በዚህ ሂደት ውስጥ ያልተፈቱ የምክር ፈላጊዎች ችግሮችም ተለይተው ይወጣሉ ምክር ፈላጊዎች ለአነዚህ ችግሮች መፍትሔ ማግኘት የሚችሉባቸውን አማራጭ መንገዶችን ይፈልጋሉ ክእነዚህም በዋናነት የሚጠቀለው ወደ ሌላ የተሻለ ወይም በቂ የማማክር ብቃት ወዳለው እማካሪ መምራት ነው ይህም በእነርሱ ፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ ሲሆን እማካሪው ፍላጎታቸውን መሠረት በማድረግ ወደ ሌሎች መምራት ይጠበቅበታል እንግዲህ የማማከር ግንኙነት የሚጀምረው እማካሪውና ምክር ፈላጊዎች በቀጠሮእቸው መሠረት ሲገናኙነው በዚህ ግንኙነት በእንድ ጊዜ ለአንድ ሰዓት ያህል ይወያያሉ ክቢያም በሳምንት ወይም እንደ ምክር ፈላጊዎቹ ችግር ሁኔታ ክላምንት ባነሰ ወይም በበለጠ ጊዜ በተከታታይነት ለተወሰኑ ጊዜያት ይገናኛሉ የግንኙነታቸው ሂደት ምክር ፈሳጊዎች ለመጡበት ችግር መፍትሔእለኪያገኙ ድረስ ይቆያል የእንዳንድ ምክር ፈላጊዎች ችግሮች በእጭር ጊዜ የሌሎች ደግሞ በረጅም ጊዜ ግንኙነት የሚፈቱ ናቸው አማካሪ እነዚህን ችግሮች የሚያስተናግደው እንዴ ማማክር ብቃቱና እንዳለው ጊዜ ሁኔታ ነው የምክር ፈላጊዎች ችግር ውስብስብ በሚሆንበት ጊዜ ወደ ሌሎች አማካሪዎች መምራት ያስፈልጋል ይ ምዕራፍ የማማከር ዘዴዎች በቪህ ክፍል ውስጥ የማማከር ዘዴዎችን እንመሰከታስን በማማከር አገልግሎት የምንጠቀምባቸው የተሰያዩ የማማከር ዘዴዎች አሉ እያንዳንዱ ከማካሪ ከምክር ፈላጊዎቹ ችግር ጋር የሚሄዱትን የተሻስ እውቀትና ልምድ ያዳበረበትን አንደሚከተሰው የማማከር ጽንሰሐሳብና ፍልስፍና እንዲሁም እንደ ዓውዳዊ ውጤታማነታቸው መርጦ መጠቀም ይችሳል የማማከር ዘዴዎቹን እንደ አስፈሳጊነታቸው ይጠቀምባቸዋል አንጂ የግድ ሁሉንም በአንድ ጊዜ አንዲጠቀም የሚያስገድዱ ሁኔታዎች የሉም ሰአንዳንድ ምከር ፈላጊዎች የተጠቀምነውና ውጤታማ ያደረገን ዘዴ በሌላ ጊዜ ሰሌሎች ብናውል ወደ መልካም ውጤት የሚያመራን ላይሆን ይችሳላል ስስዚህ መቼምን ዓይነት ዘዴና ከማን ጋር መጠቀም አንደሚያስፈልግ ከአማካሪው ሰይቶ የሚያወጣቸው ነገሮች ይሆናሱ ብዙ አማካሪዎች ብዙውን ጊዜ ከሚጠቀሙባቸው የማማከር ዘዴዎች መካከል ጥቂቶቹን በዝርዝር እንደሚክተሰው እንመሰከታሰለን ዴዖሯ ታረ መፅወፖ ምክር ፈላጊዎችን በትክክል ለመረዳት አማካሪ ሰእነርሱ ትኩረት መስጠት ይኖርበታልር ይህ ደግሞ በአካልና በሥነልቦና ደረጃ ሲከናወን የሚችል ጉዳይ ነው አማካሪ ሰምክር ፈሳጊዎችትኩረት መስጠቱን በአካሉ ማሳየት ይችላል ይህ ከአቀማመጥ ይጀምራል አማካሪ ከምክር ፈሳጊዎቹ ጋር ሲቀመጥ እግሩን አነባብሮ ባይቀመጥ የተሻስ ነው እግርን አነባብሮ መቀመጥ በአንዳንድ ባሕሎች አሉታዊ ትርጉም ስሳሰውና በአነባብሮ ለረጅም ጊዜ መቀመጥ ስስማይቻል ካሬ የሆነ አቀማመጥ ይመረጣል ከፊት ክፍት በሆነ ሁኔታ ወደ ምክር ፈሳጊዎቹ ትንሽ ዘንበል ብሎ አነርሱን ፊት ለፈት ማየት በሚቻልበት ሁኔታ ዘና ብሎ መቀመጥ ይደገፋል ሰስኣቀማመጥ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈስገበት ዋናው ምክንያት ከምክር ፈላጊዎች ጋር ተገቢውን ተግባቦት ሰመፍጠር ምቹ ሁኔታን ስመፍጠር ታስቦ ነው ከአቀማመጥ አንጻር የማማከር ሂደቱ የሚደረገው ቢሮ ውስጥ ከሆነ ከምክር ፈላጊዎቹ በ ዲግሪ ማዕዘን መቀመጥ ይመረጣል ይህ ከምክር ፈሳጊዎች ጋር ፈት ሰፊት ተገናኝቶ የመፋጠጥ ዓይነት አቀማመጥን ስማስወገድ እንዲሁም ከጎን ከሆነ ደግሞ ተገቢ ያልሆነ ወስን መጣስ አንዳይከሰት አንዲሁም ከጎን ሆኖ ከአነርሱ ጋር በመተያየት መወያየት አዳጋች ስለሚሆን ነው በሥነልቦና ሰምክር ፈላጊዎች ትኩረት መስጠት የሚሰው አማካሪው አነርሱን ለማዳመጥ ውስጣዊ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባው የሚያሳስብ ነጥብ ነው አማካሪው ከምከር ፈሳጊዎቹ ጋር መሆኑ ብቻ ተዓምር አይፈጥርም በአካል ብቻ ሳይሆን በአአምሮውም ከአነርሱ ጋር ሲሆን ነ ር መሩ ሊጠቅማቸው ይችሳል በአካል ከእነርሱ ጋር ሆኖ አእምሮው ግን ሌሎች ትዳዮችን የሚያስተናግድ ከሆነ ምክር ፈሳጊዎች አንዲሁ በከንቱ ጊዜያቸውን ያባከናሉ ስለዚህ አማካሪው ለምክር ፈሳጊዎቹ ያልተቋረጠ ትኩረት ስመስጠት «ውስጡን መሰብሰብ» አሰበት ወደ አእምሮው የሚመጡትን ወይም ጣልቃ የሚገቡትን ጉዳዮች ማስተናገድ የስበትም ምክር ፈሳጊዎች ሲናገሩ አነርሱን የሚሰማቸው እየመሰስሰ በሐሳቡ ግን ሌሎች ጉዳዮችን ከማስሳሰል ተግባር ወጥቶ ሥርዓት ገዝቶ በእነርሱ ሳይ ብቻ ማተኮር ይኖርበታል አማካሪው ሌሎች በውስጡ የሚያውኩትን ሐሳበች ትቶ ወይም ዖጳያዖር ማፈያዎቻ። በዚህ ሁኔታ ያገኛቸውን መረጃዎች ምክር ፈሳጊዎችን ለመርዳት ይጠቀምበታል ያይፉ መሷ ማጋዳገረፇ አማካሪ የምከር ፈላጊዎችን ሐሳብ ከአነርሱ ለምቶ ዝም ብሎ አይቀበልም የተረዳውን ሐሳብና የተገነዘበውን ስሜታቸውን መልሶ በራሱ አገላለጽ ለምከር ፈላጊዎች ይገልጻል በማማከር ውይይት ወቅት የተነውሑትን ሐሳቦችንና የተገለጹትን ሰሜቶች ሁሉ ላይሆን ዋና ዋና የሆኑትን ሐሳቦች በተገቢው ጊዜ መልሶ ይገልጻቸዋል «በዚያ ሁኔታ ውስጥ ማለፍ ያሳዘነህ ይመሰላል «በእንጀ ላይ በተፈጸመው በደል ምክንያት ከፍተኛ ሐዘን ተሰምቶሻል» «አንተ ስትናገር እንደገባኝ ከሆነ እያሉ የምከር ፈሳጊዎችን ሐሳብና ሰሜት መልሶ መግለጽ ነው ምከር ፈላጊዎች የሚሰማቸውን ስሜቶች ሰመረዳት የፍልቀስሜት ዝርዝሮችንና እያንዳንዳቸው የሚገለጹባቸውን ዋና ዋና መንገዶችንና ምልክቶችን ማወቅ ጠቃሚ ነው ሰምክር ፈላጊዎች አንድን ሐሳብ መልሶ ከመግስጽ ቀደም ብሎ የትኞቹ ሐሳቦች ለእነርሱ ጠቃሚ እንደሆኑ መሰየት ያሻል ከቪያም የተባሉትን ሐሳቦች አንዳሉ ወይም ሐሳቦቹ የሚያመሰክቱትን መልዕክት መግሰጽ ይቻላል በመልሶ ማንፀባረቅ ሂደት አማካሪው በራሉ እገላሰጽ ሊናገራቸው ትክክል ያልሆኑ ነጥቦች ሲኖሩ ምክር ፈሳጊዎቹ ሰማሰተካክል ዕድል ያገኛ ሉ እንድ አማካሪ እንደ ምክር ፈላጊዎቹ ሁኔታ «የእንተ ሐሳብ እንደገባኝ ከሆነ የአባት ሞት የሚያሳዝነው የእርሱ እባትነት በፍቅር የተገሰጸ ሲሆን ነው» «አሁን የምችዩው ሰአንቺ ወንድ ሁሉ እንደ ቀድሞ ጓደኛሽ ከፃዲ ነው» «በአንተ መረዳት ገንዘብ ማግኘት አንጂ መማር ዋጋ የስውም ማሰት ነው» እያሰ መረዳቱን ሰአነርሱ ማንፀባረቅ ይችላል ምክር ፈላጊዎች ከተናገሩ በኋላ ዋና ሐሳባቸውን መልሶ ማንጸባረቅ ሰማማክር ሂደት ጠቃሚነት አሰው አማካሪው የእነርሱን ሐሳብና ሰሜት በትክክል መረዳቱን ያረጋግጣል እነርሱ ሰገጠሟቸው ሁኔታዎች የሚሰጡትን ትርጉሞች ለማወቅ ይረዳል እንዲሁም እማካሪው ከእነርሱ ጋር በመሆን የሚናገሩትን ሐሳብና የሚገልጹትን ሰሜት እየተክታተሰና እየተረዳ መሆኑን በመገንዘብ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ያደፋፍራቸዋል ምክር ፈላጊዎች መናገር ያልፈስጉትንም ሐሳብ እንዲናገሩ መንገድ ይከፍታል ለምሳሌ አንድ ምክር ፈሳጊ ከሥራ በመባረሩ ደሰ ብሉት እያስ እንደ አዘነ ሊናገር ይችሳል አማካሪው ግን «አሁን ሰመለከትህ ከሥራ በመባረር ደሰተኛ ትመስላሰህ ብሎ መልሶ ሲያንጸባርቅ «አዎን ነኝ ምክንያቱም ብሎ ስመናገር ዕድል ያገኛል አማካሪ መልሶ ማንጸባረቅን በተለያዩ መልኮች ማድረግ ይችላል እንደ አሰፈሳጊነቱ አማካሪው ሐሳቦችን ገምግሞ ያገኘውን ጭብጥ ሐሳብ ወይም የታሪኮችን ትርጉም ምክር ፈሳጊዎችን ሊደግፍ በሚችል መልክ ሊያንፀባርቅ ይችላል ምክር ፈሳጊዎች ተጨማሪ ማብራሪያ ሊሰጡ በሚያሰችላቸው መንገድ ወይም እማካሪው የምክር ፈላጊዎችን ሐሳብ እንደተረዳ በሚያሳይ መልኩ ማንፀባረቅ ይችሳላል ዴድ ማሜናደፉፈረ ማደፋፈር ምክር ፈላጊዎች በማማክር ሂደቱ ወደፊት መሄድ እንዲችሉ ኃይል የሚሰጣቸው ምላሽ ነው በማማክር ግንኙነት ውሰጥ ምክር ፈላጊዎች ሐሳባቸውን ወይም ሰሜታቸውን ሰመግሰጽ የሚፈሩበትና ቆም የሚሉበት ጊዜ ይፈጠራል በጣም አሰፈላጊ ወይም የችግራቸው ዋና ሐሳብ ወይም መንስኤ የሆኑትን ነገሮች ቶሎ ሰመግለሰጽ ፈቃደኞች የማይሆኑበት ጊዜ ያጋጥማል እዚህ ላይ አማካሪ ምክር ፈላጊዎች ሰሰችግራቸው ቁልፍ የሆኑ መረጃዎችን ቶሎ ሰመሰጠት የማይፈልጉበት ምክንያት ምን ሊሆን እንደሚችል ማወቅ ይኖርበታል ምክር ፈሳጊዎች በማማክር ግንኙነቱ የሚረዱ እነርሉ ሆነው እያሉ የችግራቸውን ዳር ዳር ወይም ሳይ ሳዩን እንጂ ዋናውን የማይናገሩበት ምክንያት በርካታ ቢሆንም ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው የ ምክር ፈሳጊዎቹ ከምን ተነሰተው ምን መናገር እንደሚገባቸው ካለማወቅ የተነሣ እቪህም እቪያም ይነካካሱ ዛ ምክር ፈላጊዎቹ የሆነ ችግር እንዳላቸው እንጂ ችግሩ ምን እንደሆነ በግልጽ ሳያውቁ ይችላሉ ሰሰቪህ «የእኔ ችግር ይህ ነው» «መንስኤውም ይህ ነው» ብሰው መናገር ያዳግታቸዋል አማካሪው ችግራቸውን ተረድቶ መፍትሔ በመሰጠቱ ሂደት ብቃት አንዳሰውና እንደሌሰው ሰማወቅ ጊዜ ሰመውሰድ ይሆናል ዣ ችግራቸው ወይም ከችግራቸው ጋር በተያያዘ መልኩ መናገር የሚፈልጉት ነገር እሳፋሪ እንደሆነ በማሰብ እማካሪው በዚህ ጉዳይ ላይ የሚላቸውን ነገሮች ሰማጤን ቆም ይላሉ የአማካሪውን እመለካክት ቀድሞ ማወቅ ይፈልጋሉ ዣ አማካሪው ምስጢራቸውን በትክክል እንደሚጠብቅ ካለማረጋገጣቸው የተነሣ ፈርተው ዋናውን ሐሳብ ከመነካካት ዝምታን ይመርጣሉ ምክር ፈላጊዎች በማማከር ሂደት ወደፊት መሄድ ሊያቅታቸው እማካሪው ሐሳባቸውንና ስሜታቸውን እንዲገልጹ ሊያደፋፍራቸው ይገባል ማደፋፈር የሚቻለው «እይዞሽ ተናገሪ» በማሰት ብቻ ሳይሆን ምሰጢራቸውን መናገር እንዲችሉ ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር ነው እንዳንድ ጊዜ ምክር ፈላጊዎች ዋና ችግራቸውን ሰእማካሪው በመናገር ላይ እያሉ ዝም ማሰት ይጀምራሉ የምክር ፈሳጊዎች ዝምታ ብዙ ትርጉምና ምክንያት እለሰው ክእነዚህም የሚከተሉት ይጠቀሳሉ ሦ ምክር ፈላጊዎች ስሰተናገሩት ነገር መልሰው እያሰላሰሉ ይሆናል በተናገሩት ነገር በውሰጣቸው የሚሰማቸውን ስሜት ወይም ሐሳብ በማጤን የሚቀጥሰውን እርምጃ እያሰቡ ይሆናል ሦ ሐሳባቸውን እየገሰጹ አያሰ ሌላ ሐሳብ ሲመጣሳቸው ከመናገራቸው በፊት ሰማሰላሰል ዝም ይሳላሉ ምክር ፈላጊዎች ሰእማካሪው በነገሩት ጉዳይ ሐፍረት ሲሰማቸውም ዝም ይላሉ በእእምሮእቸው «እንዲህ ያሰውን ጉድ ባልነግረው ኖሮ እያሉ ያሰባሉ ሆ ምክር ፈላጊዎች በአንድ ጊዜ ለመናገር የፈስጉትን ሐሳብ በመጨረሳቸው ወደሚቀጥሰው እርምጃ ከመሄዳቸው በፊት ሐሳባቸውን በቅደም ተከተል ሰማሰቀመጥ ዝም ይላሉ ዝምታን ወደ ሌላ ሐሳብ የመሸጋገሪያ ድልድይ አድርገው ሰመጠቀም ይሆናል ሦ ምክርፈላጊዎች የአማካሪውን ቅስቀሳ ፈልገው ይሆናል ሦ የተጀመረው የማማክር ክፍሰ ጊዜ ሰዛሬ ቢበቃ ጥሩ ነው ጊዜውም እያሰቀ ስለሆነ ይበቃኛል ማሰታቸው ሊሆን ይችሳል ምክር ፈላጊዎች በማማከር ሂደት ውሰጥ በድንገት ዝም ሲሉ አማካሪ ቶሎ መናገር እንዲጀምሩ መቀስቀሰ የሰበትም ዝምታ እሰፈሳጊ የሚሆንበት ወቅት ይኖራል «ዝምታ ወርቅ ነው» የሚሰው እባባል በማማክርም ግንኙነት ይሠራል በዝምታ ወቅት ምክር ፈላጊዎች በአእምሮአቸው ውስጥ ብዙ ነገሮችን ያስላስላሉ ምናልባት የዝምታው ወቅት ከመጠን በሳይ ሪጅም በሚሆንበት ጊዜ አማካሪው «በዝምታ ወቅት ስው ብዙ ነገሮችን ያስላስላል ምን እያስብክ ነው። እኔ ዮሴፍን እወደዋስሁ» እለኝ ይህ በጉዳዩ ሳይ ለመሥራት ምቹ ሁኔታዎችን ፈጠረልን ወጣቱ ከዮሴፍ ሕይወት መማር የሚችላቸውን ነገሮች አብረን ለማውጣት ሞከርን ከዚያም ይህ ወጣት የሕይወት ራእዩን በሂደት ከግብ ሰማድረስ አሁን ስለበት ሁኔታ ተገቢውን ሥራ በታማኝነት መሥራት እንዳለበት ተረዳ ራእይ አለኝ ብሎ ዝም ብሎ መቀመጥና ሰራእይ የማይመች ባሕርይ መለማመድ ተገቢ እንዳልሆነ በመረዳት አቅጣጫውን በመለወጥ መሥራት መረ በተለይ በከርስቲያናዊ ማማከር አገልግሎት ውስጥ የሚገኙ አማካሪዎች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ታሪኮችን በመጠቀም ምክር ፈላጊዎች ከእነቢያ ስዎች ታሪከ መማር የሚችሉትን ቁም ነገሮች ማውጣት ይችላሉ በሌሎችም ዓውዶች ምክር ፈላጊዎች የሚያውቁአቸውን ስዎች ወይም አዳዲስ ስዎችን በተሰያዩ መንገዶች በማቅረብ እንዲማሩስት ማድረግ ወላይ ነው ስለዚህ አማካሪ እንደ ዓውዱ የሚመቸውን መንገድ መጠቀም ዴፍ ይፄሦ ሥራ መሰጠ ምክር ፈላጊዎች በማማከር ክፍለ ጊዜ ያገኙአቸውን ጠቃሚ ሐሳቦች ተግባራዊ እንዲያደርጉ ወይም አዳዲስ ግንዛቤዎች ማግኘት እንዲችሉ ሲያደርጉ የሚያስፈልጋቸውን የቤት ሥራ መስጠት ነው አንድ የማማከር ክፍለ ጊዜ አልቆ በቀጠሮው መሠረት ወደፊት እስኪገናኙ ድረስ በመሐል ምክር ፈላጊዎች የሚሠሩት ሥራ ለማማከር አገልግሎት ፍሬያማነት እስተዋጽኦ አለው የሚስጠው የቤት ሥራ ከጉዳዮቻቸው ጋር የሚገናኝ ይሆናል የቤት ሥራ መስጠት ምክር ፈላጊዎች ችግሮቻቸውን ሰመፍታት በዕለት ተዕሰት ሕይወታቸው የሚፈጽሙት ሥራ መሆኑን ያሳያል አንዳንድ ችግሮች በማማከር ከፍለ ጊዜ ውስጥ የሚፈቱ ነገሮች አይደሉም ምከር ፈላጊዎች ከአማካሪው በንድ ያገኙትን ግንዛቤዎች ተግባራዊ ስማድረግ የሚፈትሹት በዚህ ሁኔታ ነው ስጥንቃቄ ታስበው ያተስጡ የቢት ሥራዎች የምክር ፈሳጊዎችን ችግር ከመፍታት አንጻር የሚኖራቸው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው አንድ ወጣት ምክር ፈላጊ እጮኛ ለመያዝ በመፍራት ዕድሜው ለትዳር ቢደርስም እርምጃ መውስድ አለመቻሉን በመግሰጽ ምክር ሰመጠየቅ ቢመጣ እንዴት መርዳት ይቻሳካል። ይህን ምክር ፈላጊ ለመርዳት ከሚወሰዱ እርምጃዎች አንዱ ከዚህ በፊት ቀርቦአቸው የማያውቃቸውን አቻዎቹ ከሆኑት ተመሳሳይ ጾታ ከሆኑት ጋር ግንኙነት ለመመሥረት ጥረት እንዲያደርግ የቤት ሥራ መስጠት ነው ከቪህ እርምጃ የሚመጣውን ውጤት መሠረት በማድረግ አስፈላጊውን ግንዛቤ ስማስገኘት በቀጣይ ደግሞ ተቃራኒ ጾታን መቅረብ እንዲችል መርዳት ነው እነዚህን እርምጃዎችን በሚወስድበት ጊዜ ያጋጠሙትን እውነታዎችን ይዞ ይመጣና ከአማካሪው ጋር ይነጋገራል በዚህ ዓይነት ሂደት ከተቃራኒ ጾታ ጋር ግንኙነት መመሥረት የሚያስችለውን ብቃት ማሳደግ ይችላል አንዳንድ ጊዜ ምክር ፈላጊዎች የተሰጣቸውን የቤት ሥራ ስተገቢው ሁኔታ ሳይሠሩ ሊመጡ ይችላሉ በቪህ ጊዜ ያልሠሩበትን ምክንያት ማስስ አስፈላጊ ነው እነርሱ የሚያቀርቡአቸው ምክንያቶች አሳማኝ መሆናቸውንና እንዲሁ ለማስተባበል የሜቀርቡ መሆናቸውን ስማረጋገጥ ተገቢውን ትምህርት እንዲያገኙበት መጠቀም ይቻላል ምክር ፈላጊዎች በራላቸው ስንፍና የማይሠሩት ከሆነ በሕይወታቸውም ካለሙበት ግብ ድረስ እንዳይደርሱ ካደረጉአቸው መስናከሎች አንዱ ሊሆን ይችላል ስለዚህ የቤት ሥራ አለመሥራታቸውም የማማከር አጀንዳ የሚሆንበት ሁኔታ ይሆናል ይያታ ራዊ ያሰሆትኑ ባሕልረያፖታት መዕሰታታሳ ምክር ፈላጊዎች ሐላባቸውን ስሜታቸውንና ድርጊታቸውን በንግግር አንዲሁም በሰውነታቸው እንቅስቃሴ ይገልጻሉ የምከር ፈላጊዎች የለውነት አቋም ትንፋሽ አለባበስ አነጋገር የድምጽ ሁኔታ የቤትየቢሮ አያያዝ እና የመሳሰሉት የተሰያየ መረጃዎችን ይሰጣሉ እነዚህ የምክር ፈላጊዎች ንግግራዊ ያልሆኑ አንቅስቃሴዎች በንግግር የተገለጹትን የሚደግፉ ወይም የሚቃረኑ ሊሆኑ ይችላሉ እነዚህ የሚያሳዩትን መልዕከት ለመረዳት የተከሰቱበትን ዓውድና ባሕላዊ ትርጓሜዎቻቸውን መገንዘብ ያስፈልጋኃል እነዚህ ንግግራዊ ያልሆኑ ባሕርያት ብዙ ዓይነት ናቸው ከእነዚህም የሚከተሉት ይጠቀሳሉ የለላሪማመድ ሥኔሙሥ ምክር ፈላጊዎች በቀጠሮአቸው መሠረት ወደ ማማከር ሥፍራ ሲመጡ በአረማመዳቸው ድምጽ እያስሙ ወይም እያደቡ ምንም ኮሽታ ስያስሙ ሊሄዱ ይችላሉ የመጀመሪያው ድፍረትን ወይም ፍርፃትን ለማስወገድ የሚደረግ ተግባር ይሆናል ሁለተኛው ግን ተጠራጣሪነትን ፍርፃትን ወይም ከአማካሪው ጋር ሰመገናኘት አለመፈለግን ያመለክታል ይነቻ ለጨባያዎ ፉኔታ ምክር ፈላጊዎች አማካሪውን ሲጨብጡ ያዝ አድርጎ ቶሎ ለቀቅ የሚያደርጉ ከሆነ እኔ ከአንተ ጋር መገናኘት አልፈልግም ነስር» ማለቱ ይሆናል እንዲህ ዓይነት ባሕርይ የሚያሳዩ ምክር ፈላጊዎች ዝምተኞችና አማካሪውን ለመቅረብ የማይፈልጉ ዓይነት ናቸው በተቃራኒው አማካሪውን ጠበቅ አድርገው የሚጨብጡ ድፍረት ያላቸው ወይም የበታችነት ስሜታቸውን ለመሸፈን ጥረት የሚያደርት ምክር ፈላጊዎች ናቸው እንዲሁ ሊታይ እጅ መጨበጥ በሁለት ለዎች መካከል ያሰውን ወዳጅነትና እርስ በርስ ሰመፈቃቀድ ዝግጁነት እንዳላቸው ያመለከታል ለኦ የአለባበስ ሁኔታ የሰዎችን ስብእና ባይፈጥርም ስለእነርሱ አስተላስብ አመለካከትና ሳሕርይ መረጃዎችን ይስጣል ምከር ፈላጊዎች ክወትር ከሚፅብሱት የአለባበስ ሁኔታ ስማወቅም ሆነ ባለማወቅ የተሰየ ማድረጋቸው እነርሉ በቀጥታ መናገር ያልፈለጉትን መልዕክት ያስተላልፋል እንደ ባሕሉ ሁኔታ መልበስ ተገቢ ሆኖ እያሰ ከዚያ ወጣ ባለ መልኩ ሰአስባበሳቸው ልዩ ትኩረት የሚስጡ ምክር ፈላጊዎች በሕይወታቸው ሁሉ በጣም ጥንቁቅና ነገሮች ሁሉ መሥመር ይዘው እንዲሄዱ የሚሹ ሰዎች ናቸው ከሌሎች ሰዎች ልዩ የሆኑትን ልብሶችን ወይም የተለየ አሰባበስን የሚያዘወትሩ ሰዎች በሴሎች መስኮች ፈልገው ያልተሳካላቸውን ተቀባይነት በዚዒህ መንገድ ሰማግኘት ጥረት ማድረጋቸውን ያመሰክታል አድማጭና ተመልካች አጥተው በአለባበሳቸው ትኩረት ሰማሳብ አልመው ነው በተቃራኒው ደግሞ ሰአሰባበሳቸው ምንም ደንታ የሌላቸውና ተገቢውን ምርጫ በማድረግ የማይሰብሱ ሰዎች ደግሞ ግድየሰሾችና ትኩረት ሊደረግ ሰሚገባው ነገር አስፈላጊውን እርምጃ የማይወስዱ ናቸው ዖዳሺጋጃዊ ያራኔታ ምክር ፈሳጊዎች በአነጋገር ሁኔታቸውም መልዕክት ያስተላልፋሉ የሙዚቃ መሣሪያ ድምጽ ውፍረትና ቅጥነት የሚያስተላልፈው ዜማ አንዳሰው ሁሉ ምክር ፈሳጊዎች ሲናገሩ የድምጸቸው መጠን ቅጥነትና ውፍረት የተሰያየ መልዕክት አሰው የጠራ ድምጽ እውነተኛነትንና ድፍረትን ሲያመሰክት በዝግታና ራስን በመቆጣጠር መናገር ደግሞ በአእምሮ ውስጥ የሚታገል ሐሳብ መኖሩን ያመሰክታል ምናልባት እንዳልላሳሳት በማሰት አስቦ ስመናገር የሚደረግ ጥረት ነው።