Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ፀያፍ የተያውሞ ልውውጥ ር ዐክክ። ፀያፍ ንዑስ ሕጸጽ ርቨ ርነ ክልክል መንደርደሪያዎች ሕጸጽ ኢ። የሚል ካለ ነገሩ ወድህ ነው። ምን አልባትም የመደበኛ ሕጸጽ የሌለው ሕጋዊ ክርክር መኾን ቢችልም በሐስት አማራጭ ስለቀረበ አሳማኝነት የለውም አሳማኝ ክርክር መኾን አይችልምና ቆርቋበከፎፀ ሀሃ ር ጸ ርቋበከፎ አልሠ ረታዊ ለዲከና ሐጠጸጽ ም አይታይም በማለት ሠ ዙዝለተኛውም የእያንዳንዱን የብራዚል ር ካሣሁን ዓለሙ ፀግግር መፈፀመሥ ለሕጸጽጵ ሲያጋልጠው ሃር ኳስ ቡድን በአውሮፓ የእግር ኳስ የመታጠቲያ ጠባይ አንደኾነ አድር ረጉን ይገልፃል ሕጋዊ ክቨክበር ሊኾን አሰብ ውስጥ መጫዎት ለቡድኑሥ ደምደሚያ መስጠቱ ጠገጠጥ በኅክ ገ ኣጻር ግር ማድ አንዳንድ ጊዝ ግን የዚህ ዓይነት ሽግግር አስረደ የጠመነቁራጭ ስለዚህ የጠመኒ ቁራጩም መጠነቁስ ይናረዋል በዚሀ አንቀፅ የተጠቀሰ የነያንዳንዱ አባል መለያ ጠባይ ሽግግር ስህተት የተነሳ የሚፈፀም ሕጸጽ ነው አስረጅ የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርት አባል ናቸው ስለዚህ የኘሮፌሰር አሰግድ አጥናፉም ፅድሜ ኹለት ዓመት የሚለው ሀረግ ክርክሩ ከመንደርደሪያው ሙሉ ክፍል ወደ መደምደሚያው ነጠላ አባል ሕገወጥ እ ኣግ ነው።
በመኾኑም ሰኢአመክንዮአዊነት ይጋለጣል ድንቁርናም ቢኾን የፅውቀት ፀር ነው ድንቁርና የነገሠበት ሰውም የመረጃ አጥረት የአቀራረብ ችግር የተጠየቃዊ ፍስትስልት ድህናት ሊኖርበት ይችላል ይህ በመኾኑም ሰኢአመክንዮአዊነት ይጋለጣል በነዚህ የተነሳም ሕጸጽ ይፈጠራል ሕጸጽ አውቆ ባሚፈፀ ወይም ሳያውቁ በሚገጥም የክርክር ስህተት ሊክሰት ይችላል ማለትም አንድ ተከራካሪ እያወቀ በተሰያየስልተ ሕጸጽ እንዲፈፀም ሊያደርግ ይችላል ለምሳሌ ክርክሩን በማድበስበስና ትክክለኛ ማስረጃ ያቀረበ በማስመስል ክርክሩን ባልኾነ አቅጣጫ በመምራትና አጠማዞ ተጠቃሚውን ግራ በማጋባት ለምሳሌ የቃሳት ጨዋታ በመጠቀምፇ ሐስቱን ከእውነት ጋር አደበላልቆ በማቅረብና በማምታታተ ተቃዋሚውን ጥያቄ እንዲነሳበትና ግራ እንዲጋባ በማድረግ ስሜታዊ የኾኑ ቃላትን ተጠቅሞ ሥነልቦናዊ ጫና በመፍጠር ወዘተ ሊኾን ይችላል ሕጸጽን የሚፈፀመ በሌላ በኩል ግን ባለ ማወቅ የሚፈጠረው ሕጸጽ በተከራካሪው በራሱ ድክመት የተነሳ የሚፈፀም ስህተት ነው ይህም ለምሳሌ ተከራካሪው የክርክሩን ይዘት መዋቅር እያወቀ የቋንቋ ዕውቀት እጥረት ወይም የቋንቋ አጠቃቀም ችግር ሲያጋጥመው የክርክሩን ማስረጃና ጭብጥ በውል በማቀናጀትና በመልክና በሥርዓት ማቅረብ ሲያቅተው የክርክርን ሕግጋት ሥርዓትና ሥልት ሳያውቅ ሲከራከር ወዘተ ሲፈጽም ይችላል ተከራካሪው አውቆ የሚፈጽማቸውም ይሁነ ሳያውቅ የሚከስቱት ሕጸጻት መፈጠሪያ ሥፍራ የካርክር ተጠየቃዊ ፍሰት ይገባኛል ጥያቄዎች መገናኛ ላይ ነው ስለዚህ ሕጸጸት በክርክር መንደርደሪያዎች ና መደምደሚያ መገናኛ ላይ የሚሽከረከሩ የክርክር ባላንጣዎች ወይም ችግር ፄ ርጓበከፎፀ ከሃ ር በኤ ርሕበበፎ መሠረታዊ ሎጂክና ሕጸጽ ካሣሁን ዓለሙ ፈጣሪዎች ናቸው ችግር የሚፈጥሩትም ሕሐስተን በእውነት ውስጥ በመሸስሰግ መጥፎን ከጥሩ ጋር በማደባለት የስህተትን መርዝ በትክክል ማር በማላስ ነው ለዚህ ነው ሕጸጽ ሕጸጻት የሚል ስም የተሰጣቸው በየትኛ ውም መመከኛ ጉድለት እንጂ ምሉዕነት የላቸውምና ነ ሕጸጻት በኹለቱም በአጠይቆትና በይኾንታ ዘዝርክሮች ይከሰታሱ የአጠይቆት ክርክር ሕገወጥ ከኾነ ሰሕጸጸ ይጋለጣል የይኾንታ ክርክርም ክርክሩ ድኩም ክርክር ከኾነ የሕጸጸት መፈንፀጪያ ይሆናል የሕጴጻት ዓይነት በዋናነት በኹለት ሊከፈል ይችላል እነሱም መደበኛ ሀክ ና ኢመደበኛ በበ ሕጸጻት ናቸው መደበኛ ጠጸጻት በአጠይቆት ክርክር ብቻ የሚከሰቱ በመዋቅር ላይ ጥገኛ የኾኑ ሕጸጻት ናቸው የክርክር መዋቅርን በመጣስ ይታወቃሉ ማለትም የክርክሩ መንደርደሪያ መደምደሚያውን ለማገዝ በሚያደርገው የተጠየቃዊ ፍስት ይገባኛል ጥያቄ የመዋቅሩ ሕግጋት ተጥሰው ስህተት ሲፈፀም ሕአጻቱ ይፈጠራሉ የመደበኛ ሕጸጻት የክርክር መንደርደሪያና መደምደሚያ እውነትነት ከመከሰት አያስጥላቸውም ወይም ሐሰትነት እንዲፈጸሙ አያደርጋቸውም የክርክሩ መዋቅር ሕገወጥ መኾን ግን ሕጸጸቱ እንዲፈፀሙ ያደርጋቸዋል ስለዚህ የመደበኛ ሕጸጻት በክርክር ሕጋዊነት ይባረራሉ በሕባ። መልሳላቸዋለች ይባላል ርቺ በዚህ አንቀጽ ልጆቱ ያቀረበችው ማስረጃ እናቷ ካቀረቡት ሐሣብ ጋር በአመክንዮአዊነት አብሮ የሚሔድ አይደለም እናቷን ግን አንቺው ትሠሪዬ ነበር በማለት አሳፍራ በድሪጉቷ መቀጠል ትችላለች የተግባሯን ትክክለኛ ነት የሚያስረዳ የተቃውሞ ማስረጃ ወይም ምክንያት ግን አላቀረበችም በአጠቃሳይ ከዚህ በላይ የተመለከትናቸው ኹሉም የተቃውሞ ስብዕና ሕጸ ዓይነቶች ዓላማቸው የመጀመሪያውን ተከራካሪ ስብዕና ወይም ኹኔታ መጥፎ ገፅታ በማላበስ ያቀረበው ክርክር ዋጋ አንደሌለው አድርገው መርታታ ነው ኾኖም ግን የክርክሩ መንደርደሪያና መደምደሚያ አግባባዊ ግንኙት አይኖራቸውም የመጀመሪያውን ሰውዬ በማሸማቀቅ ግን የሥኑልቦና ጫናን ይፈጥራሉ አንዳንድ ጊዜ ግን የተቃውሞ ስብዕና ክርክር ከአንዳንድ ሰው ድርጊት ይም ጠባያት ጋር ተያይዞ ከቀረበ ሕጸጽ ላይፈፀምበት ይችሳል አስረጅ ከበደ ኃላፊነት የጐደለው ጨካኝ ሰው ነው ምክንያቱም እሁድ በመኪና ውስጥ ቦንብ አፈንድቶ ሰዎችን ገድሏል ርቋበከበፎበ ርሃ ር ሕበባኃ ርቧበበፍ ማገጥ እ ንደጀመረኙ መሠረታዊ ሎጂክና ሕጸጽ መ ካሣሁገ ዓለሙ በዚህ አስረጅ የከበደ ኃላፊነት የጉ ዩለው ጨካኝ ስው መኾን በመኪና ውስጥ ቦንብ አፊንድቶ ስዎችን ከመግደሱ ኣረመኔያዊ ድርጊት ከመክገነዮአዊ ግንኙነት ስላለው ክርክሩ ሕጸጽ አልተፈፀመበትም ሠ የማጣጣል ሕጸጸ እበ ርሃ እንዴ ተታወሞ ስብዕና ክርክር በቢህ የማጣጣል ክርክር ሕጽም ኹለት ሰዎት ይላተፋሉ በስልቱም ተካራካሪው የተታዋሚበዐን በማድዘበስበስ ያልኾነ ትርጉም እንዲይዝ አድርጐ ተከራካዕው የተቃዋሚውን ክርክር ካደካመ። ድኩም ማመላሰስል ሕጸጻት ናቸው ሀአጉል የመረጃ ምንጭ መጠቀም ለላህህር በባ ልህከሃ ዲክዘበክክከክ ኻዩፕዩርክክ ክበ ስው ኹሉ በዕውቀት በችሉታና በልምድ የተለያየ መረጃን የማግኘት አቅሙም እንደ ኹኔታው የተወሰነ ነው በኪህ የተነሳም አንዱ የሌላውን ዕውቀትና ሙያዊ እገዛ ይፈልጋል እንዲሁም አንዱ ለለላው የመያ ልምዱን ያካፍላል ያየውንና የተመለከተውን ይመስክራል አንድ ባለሙያ ወይም የመረጃ ምንጭ በሚሰጠው ማስረጃ ላይ ተመሥርቶም የአንድ ነገር ውብና ይረጋገጣል ልምድና ዕውቀቱን እንዲያካፍል የሚጠየቅ ባለመያ ኹሉሱ ግን በቂ ዕውቀት ትክክለኛ መረጃጻ ልምድና ፍላጉት ላይኖረወ ይችሳላል አንዳንድ ባለሙያም አስተማማኝና በቂ መረጃ ይሰጣል ዕውቀቱንና ልምዱን ያካፍላል ተብሉ ሲገመት ተቃራኒውን ኾኖ ሌገኝ ይችላል ለዚህም ዓርቋበከፀፀ ሀሃ ር ጸጠ ርጓበከፎ መሠረታዊ ሎጂክና ሕጸጽ ሠሥሁን ዓለሙ መረጃውን የሚሠጠው ሰው ወይም ባለሙያ የራሱ የኾኑ የተለያዩ ችግሮች ተፅእኖ ሊያደርጉበት ይትችላሉ ለምሳሌ የተፈለገው የሙያ ብቃትና ልምድ እጥረት ሊናርበት ይትላል የሚሰጠውን መረጃ ከራሱ ፍላጐት ወይም ዕይታ አንፃር ብቻ ተመልክቶት ቅድመ ውሳኔ ላይ የደረሰ ወይም የጥላቻ መንፈስ ያለበት ሊኾን ይችላል በተለይ አንዳንድ ሰው የተፈለገው ሙያ ዕውቀትና ልምድ ቢኖረውም ተንኮለኛና ያልተሟላየተዛባ መረጃን በመስጠት ወይም አድልዎ በመፈፀም ልምድ የተካነ ሊኾን ይችላል እማኝነት የሌለውንያላየውንን የሚመሰክር ሰውም ሊያጋጥም ይችላል በነዚህ በተጠቀሱት ምክንያቶች የተነሳም የአጉል የመረጃ ምንጭ ሕጸጽ ሊፈፀም ይችላል ማለትም በአንድ የትምህርት ሙያ ዝርፍ ብቁ ያልኾነ ባለሙያ በመጥቀስ ሲወሰን ቅድመውሳኔ ላይ የደረሰን ባለሙያ ማስረጃ ተደርጐ ሲበየን አድልዎ የመፈፀም ልምድ ያሰው ሰው በማስረጃነት ሲቀርብ ወይም ትክክለኛ እማኝነት በሌለው ሰው ምስክርነት ተመሥርቶ ውሳኔ ሲሰጥ የአጉል የመረጃ ምንጭ ሕጸጽ ይፈጽማል አስረጅዐይነሥውሩ ከተማ እንደመሰከረው ቶሎላ አያሌውን ኹለት ጊዜ በጥይት ተኩሶ ደረቱን በመምታት ገድሉታል ስለዚህ ቶሎሳ በነፍሰ ገዳይነት ወንጀል መቀጣት አለበት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በወጣትነታቸው ኢኢዩ ሜዲካል ሳይንስ ያጠኑ ነበር ስለዚህ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አሁን የህክምና ዶክትሬት ይኖራቸዋል አበበ የመጀመሪያና የኹለተኛ ዲግሪውን ከከአዩ በኬሚስትሪ ተመርቋል ዘንድሮ ደግሞ ከኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ የዶክትሬት ርበበፎዐ ወሃ ር ቋበባ ርቋበከበፎ ካሣሁን ዓለሠ ዲግሪውን አግኝቷል ስለቪህ አበበ ሐኪም ህኗል ማለት ነው አያቴ ደጀዝማች አባተ አንደ ነገሩኝ ጣለያኖች አባቶቻችንን በመርዝ ጭስ የፈጁ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸጠ አያቴ ነፍሳቸጡን ይማረውና ጣሊያኖች በማይጨው ጦርነት ጊዜ የሠሩትን የጭከና የግና ተግባር በመዘርዘር ነግረውኛል ስለዚህ የፈለገ ነገር ዚኾን ጣሊሀሆኖች ለኢትዮጵያ ጥሩ ነገር አይሠሩም ከቪህ በላይ በተጠቀሱት ኣስረጅዎች የመጀመሪያው የአማኝነተ አጥረት ኮንዳለበት እነመሰካታለን በዚህ የተነሳም ምስክርነቴ አያስተማምንም ቡሰለተኛወም የጥራዝ ነጠቅ ሐሣብን የያዘ ነው የሦስተኛጡ በዶክትሬት ስም ዶክተር ማሰት ሐኪም ማለት ይሆናል ተብሉ የተወሰደ የትምህርት መስክ መምታታት ትግር ያለበት ሲኾን የአራተኛውም ቅድመውሳኔ የተደረሰበት የጥላቻ ክርክር ሐሣብን የሚያንፀባርቅ ክርክር ነጡ ከዚህ በተያያዘ አንድ ሰው የአጉል የመረጃ ምንጭ መጠየቅ ሕጻጽ የተፈፀመበት መኾኑ ን ባተላሱ በመለየት ሰመወስን የሚረዱ ኹለት አስፈላጊ ነጥቦች አሉ በመጀመሪያ አንድ ሰው ከአንድ መስክ ባላይ ሙያ ያለው ሰጡ ሊኾን ይችላል ለምሳሌ አንድ የኬሚስትሪ ባሰሙያ ሰጡ የባይሉጂ ተምህርት ዛለሙያም ሊኾን ይትላል በቪህም በየትኛው የመያ ዕውቀት ባለሙያነተ እንደሚጠቀስ መወሰን አስቸጋሪ ይሆናል በተጨማሪም ሰዎች ባሰሙያ ተብለው የማይወሰዱባቸው አንዳንድ ትምህርቶች አሉ ለምሳሌ የፖለቲካ የሞራልና የዛይማኖት ትምህርቶች በዚህ ጡስጥ የሚመደቡ ናቸው እንበልና አንድ ተከራካሪ የማስወረድን ኢሞራል መኾን የሃይማኖተ ሰውሰባኪንን ጠቅሶ ቢከራከር የአጉል የመረጃ ምንጭ መጠየቅ ሕጸጽ ይፈዐምበታል ምክንያቱም የተሰያዩ የሃይማናት ሰሥች የተለያየ አመሰካክት ይኖራቸዋልና ሏ የደናቁርት ማስረጃ ላክክር የኋሮርን ማስረጃ ያ ቀረቡ መስለው በአልማስረጃ የሚከራከሩ አንዳንድ ሰዎች ይናኖራሉ የደናቁርት ማስረጃ ሕጸጽም አንድን ነገር በኣንድ ወይም በዱላ ርቋበከፀፀ ሀሃ ር ጸ ርቧበከፎ መሠረታዊ ሎጃክና ሐጻጽ ካሣሁን ዓለሙ መንገድ ማረጋገጥ ሲያቅታቸውና የመረጃ እጦት ሲያጋጥማቸው ያ እውነገ ከኾነ ይህ ሐሰት ነው ወይም ይህ አውነት ከኾነ ያ ሐሰት ነው በሚል የማላከክ ማስረጃ የሚፈፅሙት ሕጸጽ ነውጦ ስለዚህ የደናቁርት ማስረዳ ሕጸጽ በሚከተሉት ኹለት መንገዶች ይፈፀማል አንድ የክርክር ጉዳይ እውነት ነው ምክገያቱም አንድም ሰው ሐሰት መኾኑን ያረጋገጠ ሃለምዓ ወይም አንድ የክርክር ጉዳይ ሐሰት ነው ምክንየቱም አንድም ሶው አውነተን ያረጋገጠ የለምና በሚሉ መንገዶች ይፈጸማል አስረጅ ብዙ ሰዎች ንግሥት ሳባ የደቡብ አርቢያ ገዥ መሆኗን ለማረጋገጥ ሞክረው ነበር አንድም ሰው ግን መሆኗን ማረጋገጥ አልቻለም ስለዚህ ንገሥት ሳባ የኢትዮጵያ ገዥ ነበረች ማለት ነው የክፍላችን ቆንጅየዋ ልጅ ለእኔ ምንም ዓይነት የጥላፓ ስሜት አሳይታኝ አታውቅም ስለቪህ ታፈቅረኛለች ማሰት ነው ኮምች በኃላ ሕይወት ይኖራል ማለት ሐስት ነው ምክንያቱም አንድም ሰው ከሞት በኋላ ሕይወት መኖሩን በማየት ያረጋገበ። የሚል ጥያቀን ያስነሳል በተጨማሪም የአንድን ነገር ተቃራኒ መቃወም የነገሩን አውነት ዓርፀፅበከከፀፀ ሀሃ ር ጸ ርቧበከፎ ንጻ ሙርቋከበከፎዐበ ሀሃ ርልጳጠን ርሕበበፎ መሠረታዊ ሎጂከና ሕጸጽ ው መዬ ው ጂው ችር ር ካሣሁን ዓለሙ አያረጋግጥም ለምሳሌ የቁራን ነጭነች መቃወም ቁራ ጥቁር እንደኾነ አያስረዳም ስለዚህ የንግሥት ሳባም የደቡብ አረቢያ ገዥ መኾን አለመቻሏ የኢትዮጵያ ገኘ መሆኗን አይመሰክርም የኹለተኛው አስረጅም ቢኾን ወይ ጠይቋት ሳያረጋጋጥ ወይም የማፍተሯን መግለጫ ነገር ሳይገልፅ የጥላቻ ስሜት አላሳየችኝምና አፍቅራኛ ለች ማለት ስሕተትነቱ የጐላ ነው እንዲህ ከኾነማ የጥላቻ ስሜት የማያሳዩት ወንዶችም ኾኑ ሴቶች እሱን ያፈቀሩ ናቸው ማለት ነው የሦስተኛውም አስረጅ ቢኾን ተመሳሳይ ከንድምታን የሚያንፀባርቅ ነውጡ በአጠቃላይ አንድን ተቃራኒ ሐሣብ መቃወም የዚያኛውን ትክክልነት እንደማይመሰክር መረዳት አስፈላጊ ነው አዚህም ላይ መጠንቀቅ የሚፈልጉ ጉዳዮች መኖራችውን መጠቆም አስፈላጊ ይሆናል ይህም በወንጀለኛ መቅጫ ሕግጋት አንድ ሰው ጥፋተኛ መኾት ካልተረጋገጠ ከቅጣት ነፃ ነው የሚል ሐሣብ ስለሚቀመጥ የደናቁርት ማስረጃ ሕጸጽ የሚፈፀምበት ይመስላል ኾኖም ግን አንድ ስው ጥፋተኝነቱ አልተረጋገጠም ማለት በአጥፊነት የከሰሰዉ አካልስው ያቀረበው ማስረጃ በቂ አይደለም ያለ በቂ ማስረጃ አጥፍቷል ተብሎ ሊፈረድበት አይገባም ለማለት ስለኾነ ሕጸጽ እንዲፈፀም አያደርግም የከሳሱም ማስረጃ በቂ ያለመኾነ ወንጀለኛ የተባለውን ሰው ጥፋተኝነቱን የሚችሉ ክርክሮች አሉ ለምሳሌ አንድ ሰው ም ሰው ጠላ ጠጅ አረቄ ውስኪ ወይም ችን ሲጠጣ አየሁት ብሎ የተናገረ ሰው የለም ስለዚህ አያሌው የአልኮል መጠጥ አይጠጣም ማለት ነው በማለት ቢከራከር የደናቁርት ማስረጃ ሕጸጽን አልፈፀመም ምክንያቱም ይህ ክርክር ሐ የጥድፍ ጥቅላሎት ሕጸጽ «ሃ ዐያ የጥድፍ ጥቅላሎት ሕጸጽ የዱብ ዕዳ ሕጸጽ ተቃራኒ ሕጸጽ ነው የሚፈጠረውም በተጠየቃዊ ፍሰት ስህተት የተነሳ ነው ይህም ማለት ለእ ክርክር መደምደሚያ በቂ የኾነ መረጃ በመንደርደሪያው ሳይቀርብለት በመቅረቱ የሚከሰት ሕጸጽ ነው ይህ ሕጸጽ አንድ ሰው ባስቀየማቸው የሰውን ዘር ኹሉ ሰው አኮ። ዝዣሦ አንዳንድ ጊዜ የነገሮችን ኹኔታ አስተውሎ መረዳት አስፈላጊ ነው ነዝያም ምንም መጠናቸው ቢያንስም ሕጸጽ የማይፈፀምባቸው የጥድፍ ጥዔሕለ እጎ ዐሀጦሥጦጮመኙ ኣሉ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ቫን ዓለሙ ይህ አስረጅ በናሙና ማስረጃ እሙን ነውና ፅዱቅ ሕጸጽ አልባ ክርክር ነው ምክንያቱም ምንም እንኳን ነት የቀረበው አንድ ሰው ብቻ ቢኾንም መርዝ ሰው መግደሉ መስሁት መንስኤ በ ህ«ር መንስኤ የሌለሁ ክስተት የለም መንስኡም በውጤት እየተገለፀ ይታወቃል መንስኤ ተብሎ የሚወስድ ክስተት ወይም ድርጊት ኹሉ ግን ትክክለኛ ሠንስኤ ላይኾን ይችላል ከንዳንድ ጊዜም መንስኤና ውጤት እየተምታታና በግምት ሐሣባዊ መንስኤ ፈጣሪነት ያልኾነጡ እንያኾነ እየታሰበ ስህተት ይሠራል በዚህም ሕጸጽ ይፈፀዩማል የስሁት መንስኤ ሕጸጽ የሚፈፀመውም የኣንድ ክርክር መንደርደሪያ ለመደምደሚያው በሚያደርገው የማገዝ ተጠየቃዊ ፍሰት መንስኤው የተሳላተ የሐሣባዊ ግመታ ወይም የተምታታ ኾኖ ሲቀርብ ነው የቪህ ሕጸጽ አፈጣጠር ሦስት ዓይነት ነው ከዚህ በኃላ ኾነ በዚህ ምክንያት ላበር ከ ከዩዩ ከዩርር በ ኒከ ዮ ከና ዩጀጀ ዩየሀየ ከዑር ቨርነ ይህ ሕጸ የሚፈፀመው የአንድ ድርጊት ወይም ክስተት መከስት ከሌላዑ በጊዜ ተድሞ በመፈፀሙ ምክንያት እንደኾነ ተደርጉ ሲወስድና በዚያም መደምደሚያ ሲሰጥበት ነው ይህም ማለት ቀጣዩ ክስተት ጠይም ደር። አይወሰድም ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ መሠረታዊ ሎጂከና ሕጸጽ ካሣሁን ዓለሙ ሠ መንሸራተት ዘሀፀሃ በሩጫ ቁልቁለት ጭቃ ታክሉበት እንዳልነጉድ ወድቄ ምርኩዜ ሰንበሌጥ አድነኝ ከዚህ ድጥ ልያዝህ አጥብቂቄ መንሸራተት የስሁት መንስኤ ሕጸጽ ዓይነት ነው የሚፈፀመውም አንድ ክርክር በመንስኤያዊ ክስተት ተመሥርቶ በሰንሳለታማ ተከታታይና ተያያዥ ድርጊት የመጀመሪያው ለሚቀጥለው መንስኤ እየኾነ የሚነጉዱበት ክርክር ኾና ሲገኝ ነው በዚህ በቁልቁለት ጉዞ ሰንበሌጥ ተመርኩኮ ዓዕነት ሒደት የሚቀጥለው ከመጀመሪያው በመንስራተት እያፈነገጠ የሚተጥለውም በዚያው መልክ እየተያያዘ የመጨረሻ ውጤቱ ጥፋት ወይም መጥፎ ክስተት ይሆናል ለዚህም ነው የመንሸራተት ሕጸጽ የተባለው መንስኤና ውጤቱም አንደ ስሁት መንስኤ ሕጸጽ የትክክለኛና እውነተኛ መንስኤና ውጤት ግንኙነት የለውም የመጀመሪያው መንስኤም እስከ መጨረሻው ውጤት ድረስ ለተፈጠሩት ተያያዥ ክስተቶች ዋና መንስኤ እንደኾነ ተደርጐ ይወሰዳል አስረጀ የወሲብ ቀስቃሽ ጽሑፎችን አንዳይታተሙ መከልከል የሰው ልጅ መብትን መጋፋት ነው ምክንያቱም የወሲብ ቀስቃሽ ፅሑፎችን ለማስወገድ የኘሬስ ውጤቶችንና መጻሕፍትን ላንሱር ማድረግ ያስፈልጋል በዚህም የመማሪያ መጻሕፍትንና በተለያዩ ወርክ ሾፖች የሚቀርቡ ጽሑፎችንና ንግግሮችን ሳንሱር ማድረግ ይጀመራል በዚህ ዓይነት ኹኔታም ሕገመንግሥቱ ያረጋገጠው የዜጐች የመናገር ነፃነት ይጣሳል ይህም የሰውን ልጅ የማሰብ ነፃነት መቆጣጠር ነው ሙርቋከበከፎዐበ ሀሃ ር ልጠን ርሕበበፎ ረ የድኩም ማመሳሰል ሕጸጽ ዐር ዐ ዛሃኗጸዚ ዲክ ከይኾንታ ክርክር ዓይነቶች አንዱ በማመሳሰል ሳይ የሚመሠረት ክርክር እንደኾነ በመዕራፍ አንድ ተመልክተናል በዚህ ክርክርም በሚመሳሰሉት ነገሮች መካከል የሚጠቀሰው የጠበያት ተጣጥሞታዊ መመሳሰል አግባባዊ ከኾነ ክርክሩ ጠንካራ ክርክር ይሆናል ከዚህ በተቃራኒው ግን የሚመሳሰሉት ነገሮች መሠረታዊ መለያ ጠባያቸው ከተዘነጋ ወይም ከተተወ ክርክሩ ድኩም ክርክር ይሆናል በዚህ ድኩምነት የተነሳም የድኩም ማመሳሰል ሕጸጽ ይፈፀማል አስረጅ። በዚህም የመንደርደሪያዎችና ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ የግመታ ሕጸጻት በር ዐቨ ከርህከክ ሰዎች በክርክርም ኾነ በሌሳ ገለፃ ምክንያት ወይም ማስረጃ ማቅረብ ሲያቅታቸው ለማሳመን ብዙ ሥልቶችን ይጠቀማሉ ከዚህ በፊት እንደተመለክትነው በመንደርደሪያና መደምደሚያ መካከል አመክንዮአዊ ግንኘ ነት ሳይኖር የሥነልቦና ጫና በመፍጠር ወይም በቂ ያልኾነ ማስረጃ አቅርበው አስተማማኝ ማስረጃ ያቀረቡ በማስመሰል ሲኾን በሌላ በኩልም የሚጠቀሙባቸው የማጨናበሪያ ሥልቶች አሏቸው ከእነዚህሃ መካከል የግምታ ክርክር አንዱ ነው በግምት በሚደረጉ ክርክሮችም የግምታ ሕጸጻት ይፈጸማሉ እነዚህ የግመታ ሕጸጻትም አንዳንድ ጊዜ የአልቦምክንያት ሕጸጻት በመባል ይታወቃሉ የግምታ ሕጸጻት የሚደይመ በማስረጃ አጥ ረት ወይም በኢ አግባባዊነት የተነሳ አይደለም ይልቄንም ተካራካሪው የሚፈለገውን ማስረጃ ማቅረብ ሲያቅተው ጋዳዩ ማስረጃ እንደማያስፈልገው አድርጐ በመሸፋፈን በማምታታት ወይም በመደበቅ ክርክሩን በዶግማነት ታዳሚው እንዲቀበለው አድርጐ ሲያቀርብ ነው በዚህም ተከራ ካሪው በመንደርደሪያው የሚያቀርበውን ሐሣብ ይህማ መረጋገጥ አያስፈ ልገውም በሚል መንፈስ አንባቢውን ወይም አድማጩን ባልበሰለ ጥሬነቱ ት ክክል ብሉ እንዲቀበፅ ይጋብዘዋል ታዳሚውም ግብዣውን በመስማማት ሲቀበለው የግመታ ሕጸጽ ተፈጻሚ ይሆናል በአጠቃላይ ይህ የአልቦ ምክንያት ሕጸጽ የሚይዘው ፍራ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ መሠረ ታዊ ሎጂከና ሕ ሕጸ ካሣሁን ዓለሙ ሐሣብ አጠያያቂ ከኾኑና በአውነት ከተገመቱ መረጋገጥ ከሚገባቸው ዐነገሮች ተመሥርቶ መደምደሚያ የሚሰጥበት ታዳሚውም ምክንያት የለሽ ሐሣብ አንደኾነ አድርጐ የሚገምተው የክርክር ሕጸጽ ነው የሚል ይሆናል የግመታ ሕጻት አራት ዓይነት ናቸው አነሱም ተሽከራካሪ ምክንያት ይፀፎባ ከ ባህፍቨኳ መንታ ገደል ጥያቄ ርዐጦዞሮኣ ባክ። ቻውጋ ፅመጎያ ሪሥቿቻ ለናመፅሐታ ለድረሃው ያረፈ የታሥባሳውጋፖ ሰው ፈረደውያታ ይባሰሷ ረሪታውራሪ ታዮረሰ ዕባ መህ ቆፉፉያ ሐ የሐሰት አወላዋይ በ« ከቨበነ የሐሰት አወላዋይ ሕጸጽ የተለያዩ መጠሪያዎች አሉት ጥቁር ነጭ አስተሳሰብ የሐሰት አጣብቂኝ የሐስት አማራጭ ውስን አማራጭ ወይም የወይም ሕጸጽ ተብሎ ይጠራል የሚፈፀመውም የክርክሩ የመጀመሪያ መንደርደሪያ በወላዋይነት ኹለት አማራጮችን አቅርቦ ኹለተኛው መንደርደሪያ ደግሞ አንዱን አማራጭ ሲቃወምና ቀሪው አማራጭ በመደምደሚያነት ሲፀድቅ ነው በመጀመሪያው መንደርደሪያ የሚቀርቡት አማራጮችም በጫፍና ጫፍ ላይ ተራርቀው የሚገኙ ኹለት ከማራጮች ብቻ ቆርቋከከፎፀ ሀሃ ር ጸ ርቋበከፎ መሠረታዊ ሎጂክና ሕጸጽ ካሣሁን ዓለሙ ናቸው ከኩኹሰት በላይ አማራጭ አለ ተብሉም አይታሰብም ስለዚህ አንደኛ ው አማራጭ አውነት ከኾነ ሌላው ሐሰት መኾን ግደታው አንደኾነ ተደርጐ ይታሰባል በኹለተኛው መንደርደሪያም አንደኛው አማራጭ በአሉታ ተቃውሞ ሲገጥመው የሚቀረው አማራጭ በአዎንታነት መደምደሚያ ይኖርበታል በዚህም ተከራካሪው ታዳሚውን ከኹለት ሌሎች አማራጮች እንደሌሉ አድርጐ ያስገምተዋል ተደርጐ መጠለሰድ አማራጮች ጡጭ አስረጅ ና ሲደመሩ ወይ ወይም ይሆናሉ ና ሲደመሩ በምንም ታምር አይኾኑም እንግዳውስ ና ሲደመሩ ይሆናሉ ይህ የክርክር አስረጅ ኹለት አማራጮችን ብቻ በጫፍና ጫፍ ወጥሮ የሚያወዛውዝ የአወላዋይ ክርክር ነው ምንም እንኳን ክርክሩ ሕጋዊ ክርክር መኾን ቢችልም በሐስት አማራጭ ስለቀረበ አሳማኝነት የለውም አሳማኝ ክርክር ኹሉም ሕጸጽ ይፈዕፅምበታል ማለት ባይቻልም ይህ ክርክር ግን ከይክቱ አንባር ሕጸጽ ሊፈፀምበት ችሏል ምክንያቱም በመጀመሪያው መንደርደሪያ የ ና የ ቁጥሮች ድምር ወይ ወይም ደግሞ ቁጥር እንደሚስጡ በአማራጭነት ሲቀርብ በኹለተኛው መንደርደሪያ የድምሩ ውጤት መኮን ተቃውሞ ገጥሞታል ሌላ አማራጭ ባለመኖሩ የተነሳም የቁጥሮቹ ድምር ውጤት መኾኑ በመደምደሚያነት ፀዳቂ ሊኽን ችሏሷል ይህ ን ያፈጠጠ ሐሰት ነው ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ መ ጭቁን ማስረጃ ሀኦርር ክር የጭቁን ማስረጃ ሕጸጽ ከይኾንታ ክርክር ጋር የሚያያዝ ነው በመጆመሪያው ምዕራፍ አንደተመለከትነውም ጥሩ ምክንያትና እውነተኛ መንደርደሪያዎች የሚኖሩት የይኾንታ ክርክር አጥጋቢ ክርክር ይሆናል ይህም ማለት የእውነተኛ መንደርደሪያ ክብደት ሰጪና አስፈላጊ ማስረጃዎች መደምደሚያው እውነት እንዲኾን በምናልባታዊነት ማገዝ መቻል አለባቸው ነገር ግን አንድ የይኾንታ ክርክር በመንደርደሪያዎቹ አስፈላጊና ክብደት ሰጪ ማስረጃዎቹን ከተወ የጭቁን ማስረጃ ሕጸጽ ይፈጸምበታል አስረጅ በአብዛኛው እረጅም ሰው ከአጭር ሰው በተሻለ በአንድ እርምጃ አረጅም ርቀትን ይራመዳል ከኃይሌ ገሥሳሴ አሥራት ይረዝማል ስለዚህ አሥራትና ኃይሌ ገሥላሴ አብረው ቢሮጡ አሥራት ይቀድመው ነበር በዚህ ክርክር የሚጠቅሙና አስፈላጊ የኾኑ የሩጫ መመዘኛዎች ተዘንግተዋል ለምሳሌ የተፈጥሮ ሥጦታ ፍጥነት ልምድና ፅድሜ ግምት ውስጥ አልገቡም በእረጅምነት ብቻ ቢኾንማ ፖርቴርጋት በኃይሌ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ መሠረታዊ ሎጂከና ሕጸጽ ካሣሁን ዓለሙ ባልተቀደመ ነበር ስለዚህ ይህ ክርክር አስፈላጊ የኾነኑ ማስረጃዎችን ጨቁና በመተው መሰል ቁራጭ ማስረጃ የቀረበበት ክርክር በመኾኑ የጭቁን ማስረጃ ሕጸጽ ተፈጽሞበታል ይህ ሕጸጽ የሚፈፀምበት ሌላጦ ገፅታ ተከሪካሪው ከአንድ ከታወቀና ተቀባይነት ካለው ምንጭ መረጃን በመጥቀስ ሰፈፍኖና አጋጭቶ ክርክሩን በግምታ ሲያቀርብ ነውፅ ለምሳሌ ከመጽሐፍ ቀቅዱስ ከሕገመንግሥት ከሰብዓዊ መብት ሕግጋት ወይም ከሌላ አንድ ወይም ኹለት ጥቅስንሶች በመጥቀስ የመንደርደሪያው ማስረጃ በትክክል መደምደሚያውን የሚያግከክጡ በማስመሰል ሲያቀርብ ሕጸጽ ይፈፀማል አስረጅ መጽሐፍ ቅዱስ ማቲ ከአፍ የሚወጣ አንጂ ወደ አፍ የሚገባ አያረክስም ይላል የኢኦተቤክ ሥርዓትን የሚደነግገው ፍትሐ ነገሥት ደግሞ ምዕመናን በጾም ቀን ሥጋ አንዳይበሉ ይከለክላል ስለዚህ የኢኦተቤክ ሥርዓትን የሚደነግገው ፍትሐ ነገሥት መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም መጽሐፍ ቅዱስ ከአፍ የሚወጣ እንጂ ወደ አፍ የሚገባ አያረክስም ያለው ሰው ክፉና ጠያፍ ንግግሮችን መናገር የለበተም እንዲሁም እግዚአብሔር የፈጠረውም መልካም ስለኾነ ለሚመገበው እርኩስነት የለበትም ማለቱ ሲኾን የኢኦተቤክ ሥርዓትን የደነገገው ፍትሕነገሥም በጾም ቀን ምዕመናን ሥጋ እንዳይበሉ መከልከሉ የራሱ ምክንያት አለው ደግሞ እርኩስ ነው ማለትና አትብላ ማለት ልዩነት አላቸው አንድ አይደሉም ይህ ነጥብ ይበልጥ ግልፅ እንዲኾንልን በግልፅ የሚታወቅ ተጨማሪ ምሳሌ እንመልከት አስረጅ የሚቃረን ሥራ መሥራት ስህተት ነው እሳትና ውኃ ተቃራኒ ነገሮች ናቸው ስለዚህ አሳትና ውኃን የሠራው እግዚአብሔር ተሳቦቷል ማለት ነው መሠረታዊ ሌዲከና ሕጸጽ ካሣሁን ዓለሙ ይህ አስረጅ ነገሮችን ሳያስተውሉ አርስ በርስ በማጋጨት መከራከር ምን ያህል የተሳሳተ ድምዳሜ ላይ ሊያደርስ አንደሚችል የሚገልፅ ነው የቋንቋ ሕጸጻት በክርዘሯበር ር ባለፈው ምዕራና አንደተመለከተነው ቋንቋ በአጠቃቀሙ የራሱ ሥርዓትና ደንብ አለው ከቃላት ፍች ጀምሮም እስከ ዐነገር ምሥርታ ድረስ ያለውን የሰዋሰው ሥርዓት መጠበቅ አለበት ስለዚህ ቋንቋ አጠቃቀሙን ከሰዋሰው ሥርዓት ወይ አጉድለው ወይም አዛብተው ከተጠቀሙበት ችግር ይፈጥራል ይህ ችግርም የቋንቋ ሕጸጻትን ይፈጥራል በተለይም አጠራጣሪ አሻሚ ቃላትን ያለ አግባብ መጠቀም የቃላት አጠቃቀም ጉድለት የሥርዓተ ነጥብ አጠቃቀም ስህተትና የሰዋሰው መዋቅር ግልፅነት መታጣት የቋንቋ ሕጸጻት እንዲፈጠሩ ያደርጋሉ በዚህ መልክ የሚፈጠሩ ሕጸጻትም በኹለት ዋና ዋና ክፍላዣ ይከፈላሉ አሻሚ ሕጸጻት ከ ልር ላክበኮወርቪነ ረ የሰዋሰዋዊ ማመሳሰል ሕጸጻት በርር ዐ ኋጠኋር ለክነ አሻሚ ሕጸጻትበበከር ቨርፍ ዐ ላጳጠከጄህቨጌ አሻሚ ሕጸጻት የሚባሉት የነገር ጥምዘዛሼኩርበ ና የተዛባ ትንታኔ ላዞከከኬ ሕጸጻት ናቸው አንድ ክርክር በአጠራጣሪ ቃላት ዐነገሮች ላይ ተመሥርቶ የተሳሳተ መደምደሚያ የተሰጠበት ክኾነ ሕጸጻቱ ይከሰቱበታል ይህም በቃላት ሀረጋት አሻሚነት ወይም ግልፅነት ማጣት የተነሳ ሊኾን ይትላል እንዲሁም የአንድ ዐነገር ትንታኔ ከተዛባም ሕጸጽ ሊፈፀምበት ይችላል ሀ ነገር ጥምዘዛ ሀክኮርክ የነገር ጥምዘዛ ሕጸጽ የሚፈፀመው አንድ ቃል በመንደርደሪያዎቹ የለያዩ ተርጐሞች አገልግሎ በመደምደሚያው ግን በአንደኛው ትርጉም ብቻ ርቋከበፎዐ ከሃ ር በበ ርጪበበፎ መሠረታዊ ሎጂክና ሕጸጽ ካሣሁን ባ ነለሙ ሲያገልግል ነው ይህንንም ተከራካሪው በግልፅ እያወቀ ወይም በስውር አስተውሎት ሳይሰጠው ቀርቶ ሊጠቀምበት ይችላል በዚህ መልክ የሚቀርብ ክርክርም ወይ ሕገወጥ ወይም ደግሞ የሐሰት መንደርደሪያ ያለው ሊኾን ይችላል በየትኛውም ቢኾን ግን አሳማኝ ክርክር መኾን አይችልም አስረጅአበበ በንግግሩ ጨዋ ሰው ነው ጨዋ ሰው ማለት የሰውን መብት የሚከብርና ንብረት የማይነካ የተከበረ ሰው ነው ስለዚህ አበበ በንግግሩ የሰውን መብት የሚያከብርና ንብረት የማይነካ የተከበረ ሰው ነው ይህ ክርክር ጨዋ ሰው የሚለውን ሀረግ በመጠቀም ነገሩን አጠማዞ ሕጸጽ እንዲፈፀምበት አድርጉታል ጨዋ ሰው ማለትም ኹለት ትርጉም አለው አንደኛው ትርጉሙ ያልተማረ መሃይም ወይም አነጋገሩ ሥርዓት የማይጠብቅ ማለትን ሲያሰማ ሌላው ደግሞ በኹለተኛው መንደርደሪያ የተገለፀው የሰውን መብት የሚያከብርና የሌላ ሰው ንብረትን የማይነካ የተከበረ ሰው ማለት ይሆናል ይህም ማለት በዚህ ክርክር የመጀመሪያው መንደርያሪያ አንደኛውን ትርጉም ሲያንፀባርቅ የኹለተኛው ደግሞ ሌላውን ይገልፃል በመደምደሚያው ግን ጨዋ ሰው የሚለው አንድ ትርጉም ብቻ እንደነበረው ታስቦ ተወስዲል ስለዚህ መደምደሚያው ሐሰት በመኾኑ ክርክሩ ሕገወጥ ይሆናል ሕጸጽም ተፈፅሞበት ይገኛል የነገር ጥምዘዛ ሕጸጽጽ በተለይ በአማርኛ ቋንቋ በጽሑፍም ኾነ በንግግር የተለመደና ተዘውትሮ የሚፈፀም ሕጸጽ ነው ምክንያቱም አማርኛ ቋንቋ ኹለት ወይም ከዚያ በላይ ትርጉም ባላቸው ቃላት የተሞላ ነው ለዚህ ደግሞ የምርምር ቅኔዎችን ዘፈኖችን የተለያዩ ንግግሮችንና ጽሑፎችን መመልክት በቂ ነው አስረጅ ከዐለቃ ገብረ ፃና ተረቦች አንድ ጊዜ አንድ ደብተራ ዐለቃ ገብረ ፃናን በክርክር አረተዋለሁና ይግጠመኝ ብሎ ለእቴጌ ጣይቴ ይናገራል እቴጌም ዐለቃን ለክርክር እንዲዘጋጁ ቀኑን ወስነው ይነግሯቸዋል ዐለቃም ለዚህ ሙርቋከበከፎዐበ ሀሃ ር ልጠን ርሕበበፎ ርር አጸድ ካሣሁን ዓለሙ የሚረዲቸውን መጽሕፍት ሲመለክቱ ከርመው በተባለው ቀን ከመከራከሪያው ቦታ ይገኛሉ ደብተራውም ሙግቱን በተጠየቅ ይጀደምራል ተጠየቅይሳል ደብተራው ልጠየቅ ዐለቃም መለሱ የፀሐይ እግር ስንት ነው። ከ ከ ሃ ከጠ ማለት ግደለው አትልቀቀው ማለት ሲኾን ክዩበ ከዘ ከ ርሄ ከከ ማለት ደግሞ አትግደለው ልቀቀው የሚል ፍችን ይሰጣል በዚህ የምንረዳው በሥርዓትነጥብ አጠቃቀም ጉድለት ስህተት የተነሳም ገለፃዎች የተቃረነ ትርጉም ሊኖራቸው እንደሚችል ነው ከዚህ ጋር ተያይዞም የተዛባ ትንታኔ ከነገር ጥምዘዛ የሚለይበትንስልት መረዳት አስፈላጊ ይሆናል የነገር ጥምዛዛ ሕጸጽ የሚከሰተው ከአንድ በላይ የኾነ ትርጉም በሚሰጡ ቃላት ሀረጋት የተነሳ ሲኾን የተዛባ ትንታኔ ግን በዐነገር የሰዋሰው መዋቅር ስህተት ጉድለት የተነሳ የሚፈፀም ሕጸጽ ነው በተጨማሪም ለነገር ጥምዘዛ ሕጸጽ አጠራጣሪነት ዋናው ችግር ፈጣሪ ተከራካሪው ራሉ ሲኾን በተዛባ ትንታኔ ግን ተከራካሪው ችግር ያለው ዐነገር ብቻ ነው የሚያቀርበው በዚያ ላይ ተመሥርቶ ግን ሌላው ተከራካሪ ታዳሚ የተዛባ ትንታኔ ይሰጣል በዚያም የተነሳ የተዛባው ትንታኔ ሕጸጽ ይፈፀማል በአጠቃላይ በነዚህ በኹለቱ ሥልቶች የነገር ጥምከክዘዛና የተዛባ ትንታኔ ሕጸጻት ልዩነት ግልፅ ኾኖ ይታወቃል ኾኖም ግን አንዳንድ ጊዜ በአንድነት ሊፈፀሙ የሚችሉበት አጋጣሚ ይናራል የሰዋሰዋዊ ማመሳሰል ሕጸጻት በ ዐ በከ ላከኋዐደፎሃን የሰዋሰዋዊ ማመሳሰል ሕጸጻት የሚከሰቱት የአንድ ጮሉ ክፍል ኑባሬ መለያ ጠባይ ለተወሰነ ለእያንዳንዱ አባል ክፍል ኑባሬም መለያ ጠባዩ ተደርጐ ሲወሰድ ወይም የእያንዳንዱ አባል የተወስነው ክፍል መለያ ጠባይ መሉ የዐበይ ክፍሉ መለያ ጠባይም ተደርጐ ሲወስድ ይህም ከመንደርደሪያው ላ ርጓበከፎፀ ከሃ ር በኤ ርሕበበፎ መሠረጋፓዊ ሎጂክና ሕጸጽ ወዴ መደምደሚያው በአጠራጣሪ የቋንቋ አጠቃቀም ሽግግር ሲፈፀም ሃው በዚህ የሚፈፀሙ ሕጸጸትም በሰፊጡ የታወቁት ኹለት ሕጸጻት ናቸው ልነሱም ሀ ድብለቃ ሕጸጽ ቨነ ዐቦ ለ ልየታ ሕጸጽ ርነ ከክ ናቸው ሀ ድብለቃ ሕጸጽ በሃ በክቨዐ የድብለቃ ሕጸጽ የሚፈፀመው የአንድ ክርክር መንደርደሪያ አባላት ውስን ክፍላት መለያ ጠባይ የመደምሚያው ሙሉ ክፍል ኑባሬም መለያ ጠባዩም ተደርጐ ሲወሰድ ነው ማለትም የአንድ ሙሉ ክፍል የእያንዳንዱ አባል ውስን ክፍል መለያ ጠባይ እውነተኛ መለያ ጠባዩ ከኾነ ሙሉ የክፍሉ የራሱ ኑባሬ መለያ ጠባይም መኾኑ እውነት ነውኔ የሚል ይዘት ይኖረዋል የድብለቃ ሕጸጽ እርግጠኛ የኢመደበኛ ሕጸጽ ስሰኾነ የክርክሩን መዋቅር በመመርመር መረዳት አይቻልም ማለትም አንድ መለያ ጠባይ ክንዑስ ክፍሉ ከአባሉወደ ሙሉ ክፍሉ በሚያደርገው የሽግግር ስህተት የሚከስት በመኾኑ የሕጸጹን መፈፀም ለማወትቅ የክርክሩን ኩሪያ ገብና የመለያ ጠባዩን የተሸጋሪነት ተፈጥሮ ማወቅ የሚያስችል የጠቅላላ ዕውቀትን ይፈልጋል አስረጅ በዚህ ጠመፄ ቁራጭ ውስጥ የሚገኝ አያንዳንዱ አቶም አይታይም ስለዚህ የጠመኔው ቁራጭም አይታይም የብራዚል ብሑራዊ አግር ኳስ ቡድን ተጨዋቾች አያንዳንዳቸው በአውሮፓ ክለባት ውስጥ ይጫወታሉ ስለቪህ የብራዚል ብሔራዊ የአግር ኳስ ቡድንም በአውሮፓ ክለብ ውስጥ ይጫወታል የተጠቀሱት የክርክር አንቀጾች ከአባላት ከውስን ክፍል ወደ ሙሉ ክፍሉ ያደረሬተት ሽገር ሕገወጥ በመገ ንገር ሃው ስለዚህ ሊፈፀምባቸው ቕኋል። ምክንያዩሃ የመጆመሪያጡ የአቶዎ ይ ለሙሉ ዐበይ ክፍሉም እንደሜሠራ እድርጐ የጠመ አለመታየት ጠባ ቆርልፅበከፎፀ ሀሃ ር ጸከ ርቧበከፎ ረታዊ ሎጂክና ሕጸጽ ን ከሣሁን ዓለሙ ቁራጭም አይታይም በማለት ሽግግር መፈፀሙ ለሕጸጽ ሲያጋልጠው የኹለተኛውም የእያንዳንዱን የብራዚል እግር ኳስ ቡድን በአውሮፓ የአግር ኳስ ክለብ ውስጥ መጫዎት ለቡድኑም የመታወቂያ ጠባይ እንደኾነ አድር መደምደሚያ መስጠቱ ሕገወጥ ርዩአበፎ ሽግግር ማድረጉን ይገልፃል አንዳንድ ጊዜ ግን የዚህ ዓይነት ሽግግር ሕጋዊ በርሀዘ ሊኾን ይችላል አስረኞ የጠመኔቁራጭ እያንዳንዱ አቶም መጠነቀስ አለው ስለዚህ የጠመኔ ቁራጩም መጠነቁስ ይኖረዋል በዚህ አንቀፅ የተጠቀሰው የእያንዳንዱ አባል መለያ ጠባይ ለሙሉው ክፍልም በትክክል ተሸጋግሯልፎ ማለትም የእያንዳንዱ አባል መለያ ጠባይ የሙሉ ክፍሉም መሊየያ ጠባዩ ነው ምክንያቱም የጠመኔ አቶምም ኾነ የጠመኔ ቁራጭ የመጠነቁስ መኖር መለያ ጠባያቸው ነውና ስለዚህ ይህ ክርክር ሕጋዊ ርሀሀዉጤ ክርክር ሊኾን ችሏል ሕጸጽም አልተፈሀመም ለ ልየታ ሕጸጽ ልርሃ ዐ ከሒእአ ልየታ ሕጸጽ የድብለቃ ሕጸጽ ተቃራኒ ግልባጭ ሕጸጽ ነው የአንድ ክርክር መንደርደሪያ ከሙሉ ክፍሉ ወደ መደምደሚያው ውስን ክፍል ወይም አባል በሚያደርገው የመለያ ጠባይ ሽግግር ስህተት የተነሳ የሚፈፀም ሕጸጽ ነው አስረጅ የትንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ከተመሠረተ ኹለት ዓመቱ ነው ኘሮፌሰር አሰግድ አጥናፉ የትንጀት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርት አባል ናቸው ስለዚህ የኘሮፌሰር አሰግድ አጥናፉም ዕድሜ ኹለት ዓመት ነው በዚህ ክርክር ኹለት ዓመት የሚለው ሀረግ ክርክሩ ከመንደርደሪያው ሙሉ ክፍል ወደ መደምደሚያው ነጠላ አባል ሕገወጥ የመለያ ጠባይ ሽግግር አንዲተገብር ያደረገ ነው ምክንያቱም የፓ ርቲው ዕድሜ ኹለት ዓመት መኾን ለኘሮፌሰር አሰግድ አጥናፉም ዕድሜ መኾን አይችልምና ቆርቋበከፎፀ ሀሃ ር ጸ ርቋበከፎ አልሠ ረታዊ ለዲከና ሐጠጸጽ ም አይታይም በማለት ሠ ዙዝለተኛውም የእያንዳንዱን የብራዚል ር ካሣሁን ዓለሙ ፀግግር መፈፀመሥ ለሕጸጽጵ ሲያጋልጠው ሃር ኳስ ቡድን በአውሮፓ የእግር ኳስ የመታጠቲያ ጠባይ አንደኾነ አድር ረጉን ይገልፃል ሕጋዊ ክቨክበር ሊኾን አሰብ ውስጥ መጫዎት ለቡድኑሥ ደምደሚያ መስጠቱ ጠገጠጥ በኅክ ገ ኣጻር ግር ማድ አንዳንድ ጊዝ ግን የዚህ ዓይነት ሽግግር አስረደ የጠመነቁራጭ ስለዚህ የጠመኒ ቁራጩም መጠነቁስ ይናረዋል በዚሀ አንቀፅ የተጠቀሰ የነያንዳንዱ አባል መለያ ጠባይ ለሙሉው ክፍልም በትክክል ተሸጋግሯል ማለትም የእያንዳንዱ አባል ሠለያ ጠባይ የሙሉ ክፍሉም መለያ ጠባዩ ነው ምክንያቱም የጠመኔ አቶምም ኾነ የጠመኔ ቁራጭ የመጠነቁስ መኖር መለያ ጠባያቸው ነውና ስለዚህ ይህ ክርክር ሕጋዊ ርዌጠ ክርክር ሊኾን ችሏል ሕጸጽም አልተፈፀመም ለ ልየታ ሕጸጽ ፎርሄ ዐ ከብ ልየታ ሕጸጽ የድብሰቃ ሕጸጽ ተቃራኒ ግልባጭ ሕጸጽ ነው የአንድ ክርክር መንደርደሪያ ከሙሉ ክፍሉ ወደ መደምደሚያው ውስን ክፍል ወይም አባል በሚያደርገው የመለያ ጠባይ ሽግግር ስህተት የተነሳ የሚፈፀም ሕጸጽ ነው አስረጅ የቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ከተመሠረተ ኹለት ዓመቱ ነው ኘሮፌሰር አሰግድ አጥናፉ የትንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርት አባል ናቸው ስለዚህ የኘሮፌሰር አሰግድ አጥናፉም ፅድሜ ኹለት ዓመት ነው በዚህ ክርክር ኹለት ዓመት የሚለው ሀረግ ክርክሩ ከመንደርደሪያው ሙሉ ክፍል ወደ መደምደሚያው ነጠላ አባል ሕገወጥ እ ኣግ ነው። ርከክ ሀሃ በ ርበበየ ርከበፎዐ ርሃ ር በገ ርልበበፎ ጦሠረታዊ ሎጂከና ሕጸጽ በከፄዱ ክሃሁን ዓሰሙ « የመጀመሪያው ምሳሌ የእያዳንዱን ቁንጫ ትንሽ መ ግን የአያንዳንዱን ቁንጫ ብዙ መኽን አይገልዕም ከሚ ገም በራ ት ክቄ ጥቅላሎት ሕጸጻት የክርክሩን መደምደሚያ ዐነነገር ኹኒታ መመርመር ከፍተ የአንድ ክርክር መደምደሚያ የመደምደሚያው ዐነገር ባለቤት የተፈፀመው ሕጸጽ የጥድፍ የክርክሩ መደምደሚያ ኮን ሲገልዕ የኹለተኛው ልዩነት ለመረዳት ኛ ጠቀሜታ አለወ በጠቅላላ በነነገር ከተገለ ማለት መለያ ጠባይ በተሳቢጡ ከተሠራጨ ጥቅላሎት ሕጸጽ ነጡ በተቃራኒው ግን ዐነገር የክፍል ዐነገር ከኾነ ማለት የ ዐነገር ባለቤት መለያ ጠባይ በተሳቢው በስብስብነት ከኾነ የተፈፀመው ሕጸጽ የድብለቃ ሕጸጽ ነጡ ፓለት ልየታና ዱብ ዕዳ መደምደሚያው ለሙሉ ክፍሉ የተገለፀ እንችላለን እንዴ ድብለቃና ጥድፍ ጥቅላሎት የልየታና የዱብ ዕዳ የሚያምታታ ችግር ይታይባቸዋል የልየታ ሕጸጽ የሚፈፀመው ከአንድ ክፍል ኑባሬ መለያ ጠባይ ወደ አባላቱ መስያ ጠባይ በሚደረግ የሽግግር ችግር ሲኾን የዱብ ዕዳ ሕጸጽ ግን ከአጠቃላይ ተነስቶ ወደ አንድ የተለየ ዘርዝር ነገር በሚደረግ የክርክር ፍሰት በሚፈጠር ችግር በህተት ነው የእነዚህንም ሕጻጸጻት ልዩነት የክርክሩን መንደርደሪያ ተንትኖ በማየት መረዳት ይቻላል በዚህ መሠረት በመንደርደሪያው የተገለፀው ቢነገር የክፍል ዐነገር ከኾነ የተፈፀመው ሕጸጽ የልየታ ሕጸጽ ሲኾን የተገለፀው ዐነገር የጠቅላላ ዐነገር ከኾነ የተፈፀመው ሕጸጽ የዱብ ዕዳ ሕጸጽ ነው ማለት ይቻላል ለዚህም ከዚህ በላይ የተመለከትናቸውን የቁንጮች ዐነገር የክርክር መንደርደሪያ እንደኾኑ አድርገን በማሰብ አንመልከታቸው አስረጅ ቁንጮች ትናንሾች ናቸው ሕጸጳትቶም ቁንጮች ብኩ ናቸው እነዚህ ዐነገሮች በአንድ ክርክር መንደርደሪያነት ከተሰጠን እንደ ድብለቃና ጥድፍ ጥቅላሉት ሕጸጻት የመጀማሪያው ቢነገር የጠቅላላ ዐነገር መሠረታዊ ሎጂከና ሕጻጽ ካሣሁን ዓለሥ በመኾኑ የዱብ ዕዳ ሕጸጽ ሲፈፀምበት የኹለተኛው ግን የክፍል ቢነገር በመኾኑ የልየታ ሕጸጽ ይፈፀምበታል ከዚህ በላይ የተጠቀሰው እንደተጠቦቀ ኾኖ አንዳንድ ጊዜ ግን የልየታና የዱብ ዕዳ ክርክርን ለመለየት አስቸጋሪ የሚኾንበት አጋጣሚ ይናራል አስረጀ አማካዩ የኢትዮጵያ ቤተሰብ ልጆች አሉት የተፈሪ ቤተሰብ አንድ የኢትዮጵያ ቤተሰብ ነው ስለዚህ የተፈሪ ቤተሰብ ልጆች ይኖሩታል ማለት ነው በዚህ ክርክር የተጠቀሰውን አማካዩ የኢትዮጵያ ቤተሰብ ልጆች አሉት የሚለውን ዐነገር ወይ የጠቅላላ ዐነገር ወይም የክፍል ዐነገር በማለት ለመወሰን አስቸጋሪ ነው ምክንያቱም የጠቅላላ ዐነገር ሃው ከተባለ የአያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ልጆች ይኖሩታል የሚለው የመደምደሚያው ሥርጭት ሐሣብ እውነት ሊኾን ነው ይህ ደግሞ የማይቻል ነው ግማሽ ልጅ የሚኖረው ቤተሰብ የለምዕ የክፍል ዐነገር ብሉ ለመወሰንም አያስኬድም ስለዚህ የእዚህ ዓይነት ገለዓምችንም ማጤን ያስፈልጋል ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ።