Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ርቢ ለዘኃይል ይዘት ሰሙነ ሕማማቱን የማሰብ አስፈላጊነ ሰሙነ ሕማማትህ በስድ ስተኛው ቀንበቅዳሜ ስዑር ይመስልን እንግዲህ ነፍሴ እግዚአብ ሔርን ታከብረዋለች በእኔም ወስጥ ያለው ሁሉ የተቀደሰ ስሙን ነፍሴ ሆይ አግዚአብሔርን ባርኪ ምስጋናውን ሁሉአትርሺ መዝ ልዕልና አዛዥነትም ሁሉ የአንተ ነው አንተ እንደ ወደድከ ራስህን ትሑትና የዋህ ማድረግ ትችላለህ በትሕትናም ራስህን ኑጥላለህ ትንቃለህ ይህ ግን የአንተን ክብርና መዓርግ አይቀንሰውም ብዙ ጊዜም ተሕትናህ ለጠላቶችህ ይዱህና ይወግሩህ ዘንድ ዕድል ሰጣቸው ላቸው ታልፋለህ ማንም ሊጐዳህ አይችልም ሉቃ በፈቃድህ ራስህን አሳልፈህ የምትሰጥባት ሰዓቲቱ ከመድረሷ በፊት ሊይዙህ አልቻሉም አንተን ሊቀርቡህ አልተቻላቸውም በክርክርም መጽናት አልቻሉም አንተ ከእነርሱ ጋር ሳለህ ታናሽ ብላቴና ሆነህ እንኳ በተናገርከው ቃልህ ኃያል ነበርክ ሰሙህ በእጅጉም ተደነቁ ሌላው ቀርቶ ዲያብሎስም እንኳ ኃያልና የማትማረክ መሆንህን ነገር ግን አንዳች ሳያደርጉብህ በመካከ አንተ በኃይልህ በገሠጽከው ጊዜ ግን ተሸነፈ ከአ ታተም ሸኮ ንግግሩንም አልጨ ባ ሄሂ ሟሚ በጥልቅ ተረዳ ትሕት ናህ ሲቀርብህ ገፋ ገፋፋወ ፈለም ጭገየፈተካሁም ናዝ ሆነ እንተበምድር ላይ በተመለስክ ዘመን በጊዜያቱ ሁሉ ኃያል።
አማሃኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወአዘዝ ለዓለመ ዓለም ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ። እንዲህም እንላለን አንተ ማን እንደሆንክ እናውቃለን ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም ዓለም መከራ መስቀሉ እንዴት ተጀመረ በዕለተ ሆሳዕና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አንደ ንጉሥ አቀባበል ወደ ተደረገለት ቦታ ደ ኢየሩሳሌም ሄይ ሕዝቡም አመሰገነት ዘመሩለት ዘንባባ ይዘው ልብሳቸውንም በአግሮቹ ሥር አንጥፈው ደስታቸውን ገለጽ ከተማውም ሁሉ ታወከ ማቴ ይህም ሊቃነ ካህናቱን የሕዝቡንም ሽማግሌዎች ጸሐፍት ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያንን አስቆጣ ሕዝብ ስለ አርሱ ባደረበት የፍቅር ስሜት ለሰጡትም ታላቅ ክብር ቀነበት ስለዚህ ያስወግዱት ዘንድ ማሰብ ጀመሩ ወደ ቤተ መቅደስ በገባ ጊዜ በዚያ የነበሩትን ሻጭና ገዢዎችን ገሥጾ ባስወጣ ጊዜ እጅግ ክፉኛ ተቀጠ ከዚህም አንድስ አንኳ ልታደርጉ እነጄፍታ ታያላ ችሁን እነሆ ዓለሙ በኋላው ተከትሎት ሔዳል» አሉዮሐ በምን ሥልጣን እነዚህን ወ መሰሀነ ሲሱ ጠየቁ ማቴ ሊቃነ ካህናቱ ካደረባቸው ክፉ ቅናት የቱነሣ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ይገድሉት ዘንድ ፈለጉ አስገ ራሚው እንቆቅልሽ ግን የተከተሉት ሰዎች ሕዝብ ያደረባቸው ዝንባሌ የአቋም ለውጥ ነው አንደ ንጉሥ ው ት ዘንድ የዘመሩለት እነሱ ኋላ ደግሞ ስቀለው ስቀለው አያሉ ሲጮኹ ተገኝተዋልና ሉቃ ሕዝቡ ቀድሞም እንደ ንጉሥ ሊቀበሉት የወደዱት ምድራዊ ንጉሥ መስሏቸው ነበርና ነው በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው በጌታ ስም የምትመጣ የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከች ናት ማር አሉ ጌቷችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን በምድር ላይ ያለን ንግሥናን ሽ ተቃውሟል እርሱ ሰማያዊ ንጉሥ ነውና ናዝራዊውን ለማስ ወገድ የተሰለፉበት የሊቀ ካህናቱ ሴራም የሚጠበቅ ነበር እነርሱ ሲጠብቁት በቆዩት ሃገሥና ግዛት ተስፋ አጥተውነበርና ቤተ ክርስቲያንም የፅለተ ሆሳዕና ሥነ ሥርዓት ፍፃሜን የሰሙነ ሕማማቱ መጀመሪያ ከድርጋ ታስባለች ጌታችንን ለመግደል ማሰብ የጀመሩት ከዚያች ሰዓት ብኋላ ነበርና በዚህ ሳምንት ውስጥ የቤተ ክርስቲያን ቅዱሳት ሥዕላት ዓምዶች አትሮንስ እና አንዳንዴም ግድግዳዎቹም ጭምር በጥቁር ልብስ ይሸፈባሉ ይህም የሐዘን ድባብን ለመፍጠር ነው እያንዳንዱም አማኝ በክርስቶስ መክራ የተካፈለ ያህል እንዲሰማው ያደርጋል ቅዱስ ጳውሎስም እርሱ ንና የት ቱሣኤውን ኃይል አንዳወቅ በመከራውም እንደካፈል ወደ ሙታንም ትንሣኤ ልደርስ ቢሆ ንልኝ ወሬፍውቱውውፍውፍውፍ ውውውውውጭ በሞቱእንድመስለው አመኛለሁ ያለውን ቃል ያሳስባል ፊል ጸሎተ ፍትሐት በሰሙነ ሕማማት ቤተ ክርስቲያን ሙሉ በመሙ ሉ የጌታ ችንን መከራ በማሰብና በማሳሰብ የተያዘች ትሆናለች በዚህም ምክ ንያት መሥዋዕተ ፅጣን አይኖርም ሌላው ተርቶ በቀብር ሥነ ሥርዓት እንኳን ይሔ ሥርዓት አይደረግም በፋንታው ሥርዓተ ጸሉቱ ሕማሙን በሚናገሩ ጸሎታትና ንባባት ይሸፈ ናልበዚ ህም ምክንያት ለሙታንም የሚደርስ ጸሉት ለአጠቃላይ ሕዝበ ክርስቲያንና በዚያ በሰሙነ ሕማማት ውስጥ ነፍሳቸው ከሥጋቸውለ ለሚለዩ ሰዎች ሁሉ ከዕለተ ሆሳዕና ቅዳሴ በኋላ ፍትሐተ ጸሎት ይደረጋል ዜ ካህናት ውዛ አቅርበው የሚጸልዩት ለዚሁ ዓላማ ሲባል ነቦ ለአንዳንዶች ግን ለዘንባባዎች ጠቢያ ይመስላቸዋል ሁላችን የምንጠራበትን በምድር የምንመላለስበትን ሕይወት ፍትጭሜ መቼ እንደሆነ አናውቀውምና በእነዚህ ጸሉቶች ጊዜ ከልብ ንስሓ ዝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በዕለተ ሆሳዕና ጸሎተ ፍትሐት የመደረጉ ሌላው ትርጓሜ ከታችን ሞት በራ ህላችኣ መታን የነበርን መሆናችንን ለመግሰጽም ነው አገዴ ሙታን ጸሎተ ፍትሐት ይደረግልናል በሞቱና ትንሣኤው ደግሞ ሕያዋ ን እንሆናለን እስከ ለዓለም ዓለም እያልን የእርሱን መከራ ወፍፍቁውውፍፍውውውቹድ ጭፍመሬውፍውፍ ብ መሻ በመግባት ኃጢአታችንን መናዘዝ አለብን ከዚህ የፍትሐት ጸሎትና ከጉባኤው መበተን በኋላ ጸሉቶች ከሠፈሩውጪ ይሆናሉ ከሠፈሩ ውጪ በብሉይ ኪዳን ሕግ መሠረት የበደል የኃጢአት መሥዋዕት የሚቀርበው ከሠፈሩ ውጪ ነበር ሌዋ የዓለምን ኃጢአት ያስወግድ ዘንድ የመጣው ጌታችን መድኃኒ ታችን አየሱስ ክርስቶስም ከከተማዬቱ ውጪ ዳርቻ መከራን ተቀበለ እርሱን እንደ ኃጢአተኛ ቀጥረውታልና ከሠፈሩ አስወጥተው ሰደዱት በዚያም ሰቀሉት ቅዱስ ጳውሉስ ይህንኑ ምስጢር ሲያብራራና ሲተረጉም እንግዲህ ነቀፌታውን እየተሸከምን ወደ አርሱ ወደ ሠፈሩ ውጪእንውጣ ብሏል። ዕብ የጌታችንን የመከራውን ጉዞ አርአያ ተከትላ ሕማማቱን የምታስበው ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም ማራን ለታና ከሠፈሩ ውጪ ከእርሱ ጋር ትጓዛለች መጋረጃም ትሸፍናለች ትጋርዳለች ቤተ ክርስቲያንምየመቅደስና የቅድስቱን አገልግሉት ትተዋለች አትሮንሱም ወደ ቅድስቱ ይወርዳል ከመሠዊያው ከመቅደሱ ከቅጽሩ ሁሉ ርቆ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወአዘዝ ተግሣጽም ቀፍፍወፍውፍቁፍወፍጭው ዌፍ ን ቀሉ እንሳተፍ ዘንድ ጸሎትም ሁሉ ከዚያ ውጪ ይደርስ ዘንድ በዚህም ዝማሬ ውዳሴ ጌታችን መድኃኒታች ን ኢየሱስ ክርስቶስን በን ደረጃ በደረጃ ለእርሱ በምናቀርበው የምስጋና ቃል ተመስስበ በመከራው ሁሉ እንከተለዋለን የሰሙነ ሕማማት መዝሙር ሰከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ አስከ ለዓለም ዓለም አሜን የእርሱን እንቅስቃሴ መስቀል ጩራ ተሩ የዛተ በሰመኝ ሕማማቾ ሁሉ ይህንን ዝማራ ለጌታችን መጽኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዘምራለን በአምስቱም የቀን ጸሉጥ ጊዜያት አንዲሁም በአምስቱ የሌሊቱ ጸሎት ጊዜያትሁሉ እናደርሳለንይህ መዝሙር በእያንዳንዱ የፀሉት ጊዜ ሎን ሀስት ዜያት ይደረሳል ይደገማል ይህም በመደበኛ የሥርዓተ ጸሎት ገዜያት በእያንዳንዱ ጊዜ በምንደግማቸው የዛርት መዝመች ነው በላ ኢየሩሳሌምን ለቅቆ ወደ ቢታንያም ሲገባ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም እያልን እንከተ ለዋለን ታችን ቤተ መቅደሱን ባጸዳ ሻጭ ሰዋጮችን ባስወገደ ን ሥ ታደርጋለህ አሉ ት እኛ ግን ለክ ኃይል ክብር ወስብሐት ወአዘዝ አስክ ለዓለም ዓለም አያልን ተከትለን እንዘ ርለታለን ቪር ሰሌ ቁም «ና አነርሱ ሊገድሉት አቀዱ መከሩ አኛግን ዳግመኛ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐትወአዘዝእስከ ለዓለም ዓለም አያልን ከእርሱጋር እንቆማለንና ጌታችን በታላቅ ትሕትና የደቀመዛሙርቱን እግር ያጥብ ዘንድ አጐነበሰ በርክህክ አለ ስለዚህም አኛም ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወአዘዝ እስከለዓለም ዓለም አንለዊለን ጌታችን በጌቴሴማኒ ይጸልይ ኀበር»በዚህ መከሪ ትጋት ሳቡ አንደ ደም ነጠብጣብ ነበርይህንንም ባሰብንጊዜለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ አስከ ለዓለም ዓለም እንላለን በእያንዳንዷም ሰዓት እንከተለዋለን አብረንም አንባዛለን በተያዘ ጊዜ ጠላቶቹ ባሉበት በቆመብት በፍርደ በተመረመረ ጊዜ። የእሸህ አክሊልበደፋ ጊዜ በተገረፈ ባዜ መስቀሉንም ይዞ በወደቀ ጊዚኗ በተቸነክረ ጊዜ ቅድስት ነፍሱንም በፈቃዱ ለአባቱ አጅ አሳልፎ በሰጠ ጊዜ እንዲሁም በቀኙ የተሰቁለውን ወንበዴ ወደ ባነት ባስገባው ጊዜ ሁሉ ለእርሱ አንዘምራለን ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ «ቁዛፍዓቁፍውፍውፍወ ቻች ወፍዓት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሰሙነ ሕማማቱ በቅድሚያ የሚመሰገነው ገናናው ኃይሉ ነው አዎ ቅዱስ ጳውሎስ የእግዚአብሔር ኃይልናየእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው ቆሮ እንዳለው ጌታችንን ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለም ዓለም እንለዋለን እውነት ነው አንዳንዶች በመስቀል ላይ የደከምህ የተሸነፍህ ይመስላቸዋል ጌታ ሆይ እኛ ግን አንተ ማን እንደ ሆንህ እናውቃለን አስቀድመን በምናውቀው ኃይልህ አንተ ፈጣሪ መሆንህን ነው ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳችስ እንኳ ያለእርሱ አልሆነም ዮሐ አንተ ዳኛፈራጅ ሆነህ በክብር በሕያዋንና በሙታን ለመፍረድ የምትመ መጣበት ኃይል አለህ እርግጥ ነው የተሰቀለው ጌታ እንደ ደካማ የመሰላቸው ሰዎች ከእነርሱ ጋር ያሳልፍ በነበረበት ጊዜና በየዕለቱ ያደርግ የነበረውን ቢያስቡት ኖሮ የባሕርይ ኃይል ያለው መሆኑን ባወቁ በተረዱ ነበር እርሱ ታላ» በቅድስናውም ሀሁሉ ኃያል ነው ራ ጌታ ሆይ። ሙታንንም አነሣህበመቃብር ኦራት ቀናት የነበረውንም የሸተተውንም አልዓዛርን ሕይወትን ሰጠሽው አንተ ፈጣሪ ጌታ መሆንህንም አሳየህ ሺሕዎችን በአምስት እንጀ ራና በሁለት ዓሣ መግበሀልና ውኃንም ወደ ወይን በለወቹህ ጊዜ ከማኅፀንም ጀምሮ ዕውር ለነበረው ዐይንን በሰጠኸው በደልከው ጊዜ አዲስ ነገርን ፈጥረኻልና ሠ በዲያብሎስም ላይ ኃይልህን አሳየህ ርኩሳን መናፍ ስትን በሥልጣን ታወጣ ነበርና አንተቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ እያሉ ብዙዎች ይወጡ ነበርና አጋንንትንም ገሠጸህ እንዳይናገሩም አዘዝካቸው ቪጂ ተአምራትህሊቆጠሩ የማይችሉ አጅግ ብዘ ናቸወ ተወዳጅ ቅዱስዮሕንስቻ አለኢየሱስም ያደረገርኩ ብዝ ሌላ ሃገር ደግሞ አለሁሉ በእያንዳንዱቢጻፍ ለተጻፉት መጻሕፍት ዓለም ምሥጢራዊው አዲሱ የኃይል እሳቤ የዓለም የኃይል አሳቤ ጌታችን ካስተዋወቀን የኃይል አሳበ የተለየ ነው ለዓለም ኃይል ማለት ራስን ተከላክሉ ሌላውን አስገዝቶ የሚኖርበት የመምታት የመግፋት የጠብ ር ኃይል ነው ጌታችን ግን አርአያ አድርጐ ያቆመው ኃይል ፅን መጠደድን መሥዋዕት የመሆንን የመታገስን ኃይል ነው ስለ ኃይል ስናስብ ከቁሳዊ አካላዊ ሳይሆን ከመንፈ ላዊ ጐኑ አንጻር እናየዋለን ስለዚህ ነው ጌታችንን ዘወትር በመከራው ውስጥ ትኩር ብለን የምናየው የምናስበው ምስኪን ደሀ የሆነው ቁሳዊው ዓለም ግን ጌታችንን ሠ በጸፉት በተሳለቁበት ባፌዘብት በሰተሉትም ጊዜ ሁሉ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ደክመ ያስባል በክርስ ቶስ ላይ የደረሰብት እነዚህ ሁሉ ነገሮች ከችሎታ ማጣት የተነሣ ን ቢሆን ኖሮ የዓለሙ ሐሳብ አውነት በሆነ ነበር ነገር ግ ሳለቁበጎ ቀሉትም እርሱ ከእነዚያ ፊቱን ከጸፉት ከሳቁ ከ ሳለቁበት ዖ በር ሁሉ በላይ በእውነት ኃያል ነ እነርሱን ለማጥፋት የሚችልበት የባሕርይ ኃይልና ነገር ግን አላደረገውም ይወዳቸዋ ዋልና ሥልጣን ባለቤት ነው ማጣት ነውና ፍቅሩም ከሞት ይልቅ የበረታች ናትና አርሱ በሞት ሲቀጣቸው ይቻለው ነበር አርሱ ግን ያን አላደረገም እነርሱ ንም ከሞት ሊያድ ን በአርሱም ሞት ሕይወትን ሊሰጣቸው ወደዓለም መጥቷልና የጌታችንን ትዕግስቱን እናደንቃለን እኛ ኃይለኞች የሆንን የደካሞችን ድካም እንድንበክም ራሳችንን ደስ እንዳናሰኝ ይገባናል ብሎ ሐዋርያው እንደተናገረ ኃይሉ በትዕግስት ውስጥ የተፈጸመ እንደሆነ አሳምኖናል ሮሜ አንዳንድ ሰዎች ለቁጣ የሚያነሣሥ አናሳ ስድብና ንቀቶችን እንኳ ለመታገስ አጅግ ደካሞች ናቸው ስለእነዚህ ጥቃቅን ስድብና ንቀቶች ይቆጣሉና ራስን መግዛትን ያሳጣ ቸዋል ወደ በቀልም ያደርሳቸዋል ይህም ደካማነታቸውንና የትዕግስትንም ኃይል አንዳጡ ያሳያል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስ ቶስ በትዕግስቱ ኃያል ነው ይህም የፍቅሩን ኃይል ይገልጣል ፍቅርም ያለው ማንም ቢሆን ይታገሳል ትዕግስት አለማድረግ ፍፁም ፍቅርን ጌታችን በደላችንን ያስወግድ ዘንድ መጣ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋ ከእኛ እያን ዳንዱ ወደገዛ መንገዱ አዘነበለ እግዚአብሔርም የሁላ ን በደል በእርሱ ላይ አኖረ ኢሳ ጌታችን ስለበደላች ነ ራሱን ሠዋ ስለእናም የመ የተፉበትን የእነዚያን ስድብ ታገሰ በጥልቅ ፍም ንዳችን በጆሮአችን ደስ የሚ ያሰኝን መዝሙር አን። ቋፍውፍ ያለው መሻት ፈቃድ ነው እርሱ መስቀሉን ለማጥፋት ኃይል አለው እርሱንም ሊሰቅሉት የፈለገትንም ሁሉ ነገር ግን የአርሱ ኃይል ከዚህ ሁሉ ነገር በላይ ታላቅ ነው የፍቅርና የመሥዋዕትነት ኃይል እርሱን በመስቀሉ ጉዞ ሁሉ የተከተለው ይህ ኃይል የእኛም ተመስጦ እና እውኑ ተኛ ስሜት ዋነኛ ትኩረት ነው ሞትን ለመቀበል በተዘጋጀ ጊዜ ኃያል ሽ ነበር ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን በእውነት ኃያል ነው በመቀበሉ ወደ ሞትም በመቅረቡ ወይም ጐድተውት ሰዎች እርሱን በስውር አጥቅተውት ወይም በኃይላቸው አስገድደውት የተቀበለው እንደሚያዝ ያውቅ ነበር ለደቀመዛሙርቱ ክሁለት ቀን በኋላ ፋሲካ እንዲሆን ታውቃላቸሁ የሰው ልጅም ሊሰቀል አልፎ ረሰጣ ብኒ እንደነገራቸው ሰዓቲቱንም ያውቅነነበር ማቴ አርሱ ትክክለኛዋን ሰዓት ሔዶ እንዲይዘት የተነጠሽ ን ሰዓት ያው ቃል ብሏል አልተሳሳ አይደለም ቅጽበት ቦታዋንም ወዴትም ትንም ዓፍፍዌቁፍቁፍቁፍውፍውፍውፍጭፍ በ የሚያውቃትም ሰዓት በቀረበች ጊዜ በጌቴሴማኒ አንቀላፍተው የነበሩ ደቀመዛሙርቱን ይቀሰቅስ ዘንድ ሔልደ ተኙ ዕረፉም እነሆ ሰዓቲቱ ቀርባለች በኃጢአተኞች አጅ አልፎ ይሰጣል ተነው እንሒድ እነሆ አሳልፎ የሚሰጠኝ ቀርቧል አላቸው ማቴ ጠላትም በቀረበ ጊዜ ይገናኘው ዘንድ ራሱን ይሰጥ ዘንድ ከደቀመዛሙርቱ ጋር ወደዚያው ቀረበ እንግዲህስ በእርግጥም ራሱንም ስለእኛ ሊሰጥ ፈቀደ አንዲህም አለ እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም ማር በተያዘ ጊዜም ኃያል ነበር ኃያሉን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በያዙት ጊዜ ሰይፍና ዱላ ይዘው የመጡት ወታደርች ፈርተውት ነበር እስከ እግረ መስቀሉ የተከተለው ተወዳጅ ደቀመዝሙር ቅዱስ ዮሐንስ ሁኔታውን ሲገልጽ አንዲህ ብሏል ኢየሱስም የሚመጣበትን ሁሉ አውቆ ወጣና ማንን ትፈልጋላችሁ አላቸው የናዝሬቱን ኢየሱስን ብለው መለሱለት ኢየሱስ አኔ ነኝ አለ አሳልፎ የሰጠውም ይሁዳ ደግሞ ከእነርሱ ጋር ቆሞ ነበር እንግዲህ እኔ ነኝ ባላቸው ጊዜ ወደ ዐቲከ« የሰው ልጀም ኋላ አፈግፍገው በምድር ወደቁ ያሐ የጌታችን ጠላቶች ወደ ምድር ወደቁ እንደ እነርሱ ሰይፍና ዱላ ያልታ ጠቀ ከእነርሱ የትጥቅ ኃይል ጋር ሊነጻጸር የማይችል ታላቅ ኃይሉን ሊቋቋሙት አልቻሉም ጌታችን በዚህ ጊዜ መሰወር ይቻለው ነበር ነገር ግን በዚያ ፋንታ የተረጋጋና ብርቱ ሆኖ ጸና እነርሱ ከወደቁበት በተነሠ ጊዜ ጠየቃቸው ማንን ትፈልጋላችሁ። ይህቺን ታላቅ የተ ቀደሰች ሥሠሥሥሙፌመመ መንግሥቱን ከዚህ ዓለም ገዢ መልሶ አጸና ነገሠ ክብርንም ለበሰ እግዚአብሔር ኃይልን ለበሰ ታ ጠቀም ለከ ኃይል ክብር ቅጽበት በማድነቅ ከእርሱ ጐን አንቆማለን ወስብሐት ወአዘዝ አስከ ለዓለም ዓለም አያልን እንዘም ርለታለን ጌታችን በሞቱ ጊዜ ኃያል ነበር ሞትንም በሞቱ አሸነፈ የአባቡን ራስ ቀጠቀጠ ለሰው ዘር ሁሉ ከሔዋን ዘመን ጀምሮ የተሰጠው እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል የተባለው ቃል ተፈጸመ ዘፍ የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቱስ ሞት የዓለም መድኃኒት መሆኑን አሳየ የጌታችን እጅግ ታላቅ ኃይል ያላት ቅጽበት የሞቱ ቅጽበት ናት እርሱ በመስቀል ላይ ነገሠ መዝ ምክንያት የጌታችንን ሞት በዚህም የተሰዓቱ ሰዓት ጸሎት በውዳሴ በክብር በአምልኮ በመገዛት መዝሙሮች የተሞላ ነው በሞቱም ጊዜ ከኃያሉ ጌታ ፊት እንቆ ማለን ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወአዘዝ እስክ ለዓለም ዓለም እያልን እንዘምርለታለን የምናስብበት በዚያች ቅጽበት የሰው ልጆችን ሁሉ በደሙ ገዛ እግዚአብሔር ከሞቱም በላ ኃያል ነበር ጌታችን ቅድስት ነፍሱን ከለየ በሏላ ያደረገው የመጀመ ሪያ አምላካዊ ሥራ ዲያብሎስን መጠረቅ ለሺሕ ዓመታትም ማሰር ነው ጌታችን ወደ ምድር ታችኛው ክፍል ወረደ ኤሬ ፋፀ ለሙ ታንም የምሥራቹን ወንንጌል ነገረ በቀኙ ከነበረ ውም ወንበዴ ጋር ወደ ገነት መራቸው ከአዳምና ከሔዋን ውድቀት ጀምሮ ለሺሕ ዓመታት ከተዘጋ በኋላ የገነትን ደጅ የከፈተው የጌታ ሞት ነበር። እያለ አጅግ እንዲያደንቅ ያደረገው የትሕትና ሥራው ዝበር ይህ ለመልካም የህኘ ነበር ዲያብሉስ በኢየ ሱስ ክርስቶስ የሆነውን አውነታ እንዳይረዳ ክብሩን ሰውሮ ነበር ዓለም የሚድንበትን መንገድ ሁሉ በሜቻለው ሁሉ ለማሰናከል የሚተጋ ዓለም እንዲድን የማይፈልግ ነውና የሚከተሉት ምሳሌዎችም ጌታችን ኃይሉን በመስወሩ ምክንያት ዲያብሎስ ለገባበት ግራ መጋባት ምስክሮች ናቸው ዲያብሎስ ክርስቶስ በነቢዩ ኢሳይያስ ቃል እነሆ ድንግል በድንግልና ትጸንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች ኢሳ ተብሎ እንደተነገረ ከድንግል እንደሚወለድ ያውቅ ነበር ነቢዩ ከቪህም በተጨማሪ የወልድን ሥልጣን ሕፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና ኒ ነ ንቃው ል ስሙም ድንቅ መካር ኃያል ወአዘዝ እስከ ለዓለም ዓለም እንለዋለን ጌታችን በትንሣ አለቅነተም በጫንቃወ ላይ ይሆናል ኤውም ኃያል ነበር የታተመ መቃብርን ትቶ በተነሣ አምላክ የዘላለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጣራል በማለተ ሞትን ኸማረከ ጊዜ ኃያል ነበር ገልዷልና አላ « ዝለ ህወከሀክቲከ«የ ዲ ያብሉስ የዚህን ትንቢ ት መፈጸም ነ በ ለዮሴፍ እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች አማኑኤል ይሉታል ባለው ጊዜ ሰምቷል ማቴ ስሙንም ዳግመኛም ድንግል ማርያም መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ክክንሂ የሚወለደው ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል ተብላ በመልአኩ ብሥራት በተነገራት ጊዜ አረጋግጧል ሉቃ ከዚያም ድንግል ማርያምን መዕነሷን ኤልሳቤጥን በተሳለመቻት ጊዜ በሆነው ነገር ሁሉ ዲያብሎስ ምስክር ወይም ማረጋገጫ አግኝቷል ሰላምታ በሰማች ኤልሳቤጥም የማርያምን ጊዜ ፅዕንሱ በማኅፀና ውስጥ ዘለለ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት በታላቅ ድምፅም ጮኻ እንዲህ አለች የጌታዬ እናት ወደ አኔ ተመጣ ዘንድ አንዴት ይሆንልኛል ሉቃ ስለዚህም ዲያብሎስ በውስጡ በአርግጥም ይህ የአግዚአብሔር ልጅ ነው ብሎ አስቧል ነገር ግን ሥግው አምላክ በበረት በተወለደ ጊዜ ዲያብሎስ ግራ መጋባት ውስጥ መግባት ጀመረ ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል። አይተኛም አያንተላፋም « መባ ኣ አስቦ ይጠራጠራል አንዳንድ ሰዎችም አንደ ዲያብሎስ ግራ ተጋብተዋ አንዳንዱ መጥምቁ ዮሐንቨሸ ሌሎችም ኤልያስ ሌሎችም ኤርም ፋሬፍፍፍፍው ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ ማቴ ንታችንም ብሉ ጠየቃቸው ስምዖን ፊጥርስም አንተ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጆ ነህ ብሉ መለሰ ጌታችንም ሣዮና ልጅ ሶምዖን ሆይ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ አለው ማቴ ዲያብሎስ ይህንን የማያጠራጥር የማያጠያይቅ ንግግር ሰማ ለራሱም እርሱ ለመሆኑ ጥርጥር የለውም አለ ጌታችን ለደቀመዛሙርቱ ወደ ኢየሩሳሌም አሔዳለሁ መክራን እቀበላለሁ ሞቼ በሦስተኛው ቀን እነሣለሁ ሲላቸው ሰማ ጊዜ ግን የዲያብሎስ ጥርጣሬ ዳግመኛ ተቀሰቀሰ ምክን የቱም የእግዚአብሔር ልጅ እንዴት መከራ ይቀበል ይሞትም ኦንደሆነ ሊያስተውል አይችልም ነበርና ሃገር ግን ክርስቶስ የሰውን ልጅ የሚያድንበት መንገድ ነበር ፈያብሉስ ግን በጴጥሮስ አንደበት ቃልን አዘጋጆ ዝታንም አይሁንብህ ኔታ ሆይ ይህ ከቶ አይድረስብህ አለው ጌታችን ግን ወደ ኤጥሮስ ዞሮ ወደ ኋላዬ ሒድ አንተ ሰይጣን የሰውን አንጂ የእግዚአብሔርን አታስብምና አለው ማቴ ዳግመኛም ጌታችን ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ እንደሚጠበቀው መሲሕ እንደ ንጉሥ ሲቀበሉት ሕፃናትም ከሕፃናትና ከሚያጠቡ ቀፍፍፋወቱፍቁቁቁውውውጅ ቆፍቆፍፍፍፍሽ ልጆችአፍ ምስጋናን አዘጋጀህ የሚለው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ መዝ ሲያመሰግኑት ባየ ጊዜ እርሱ ሊሆን ይችላል ብሎ አሰበ እንዲሁም በክብሩም ቤተ መቅደሱን አጸዳ ነገር ግን ጌታችን ወደቢታንያ ፈቅ ሲል ባየው ጊዜ መልሶ ተጠራጠረው ጌታችን የዲያብሎስን መንግሥት መሻር ጀመረ ለሕዝቡም የጸሐፍት ፈሪሳውያንን ግብዝነት ገለጠ እናንተ ጻፎችና ፈሪሳውያን ወዮላችሁ አላቸው ማቴ ሌዋዊ ክህነትንም በወይነ አትክልት ባለቤትና በገበሬዎቹ ምሳሌ በመናገር ሻረ ሉቃ ጌታችን ፈሪሳውያንን ሰዱቃውያንንና ፄሮዳውያንን አሳፈረ ሊጠይቀው የደፈረ ማንም አልነበረም ማቴ በዚያላይ ዲያብሎስ ጌታችን ለማስያዝ ተዘጋጀ ጫራውም በዕለተ ረቡዕ ተወጠነ ጌታችን የደቀመዛሙርቱን እግር በዕለተ ሐሙስ ሲያጥብ ዲያብሎስ ተመሰለከተ በዚህ ጊዜ ድፍረት ጨመረለት ይህ እርሱ ክርስቶስ አይደለምአለ እንዴት ጌታ አምላክ የሰዎችን እግር ያጥባል። ለአንተም ክብር የሚገባ መባዕ ባመጡልህ ሦስቱ የጥበብ ሰዎች ሰብስ ሰገል ተመስግነሃልሰግደውልዛሃልምገና በሕፃንነት ወራትህ ወደ ግብጽ በተሰደድህ ጊዜ ጣዖቷትም በወደቁ ጊዜ ከበርክ ኢሳ ጸ ፊፈሙ ዮሐንስ መጥዎጎም አከበረህ ተጎበሼ የጫማውን ጠፍር መፍታት ከማይገባኝ ከእኔ የሚበረታ በኋላዬ ይመጣል አለ ማር በጥምቀትህ ክብርህ ተገለጠ መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ወደ አንተ በወረደ ጊዜ የምወድህ ልጄ አንተ ነህ ባንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅ ከሰማይ በተሰማ ጊዜ ክብርህ ተገለጠ ሉታ ረጥህ እንደ ፀሐይ ባበራ ጊዜ ልብስህም እንደ ብርሃን ነጭ በሆነ ጊዜ በአርሱ ደስ የሚለኝ ኔ የምወደው ልጄ ይህ ነው አርሱን ስሙት የሚል ድምፅ በተሰ ማ ጊዜ በደብረ ታቦር ተራራም ክብርህ ተገለጠ ማቴ በብዙ ተአምራትም ክብርህን ገለጥክ አጋንንትም ሳይቀር ምስክር ሆኑ በተራራም ላይ በሰይጣን በተፈተ ዝህ ጊዜ ክብርህን ገለጥክ ሰይጣንንም ገሠጸክው ትቶህም ሄደ መላእክትም ሲያገለግሉህ ቀረቡ ማር ክብርህን በወርቅ መቅረዞች መካክል ባየ በዮሐንስ ራእይም ተገለጠ ፊትህ በመ ሉ ኃይሏ እንደወጣች ፀሐይ ያበራ ነበር ዋ ዓይኖችህም አንደ አሳት ነበልባል ነበሩ። መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ወደ አንተ በወረደ ጊዜ የምወድህ ልጄ አንተ ነህ ባንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅ ከሰማይ በተሰማ ጊዜ ሰብአ ሰግል ገና በሕፃንነት ወራትህ ወደ ሂ ፍድ ክብርህ ተገለጠ ሉቃ ፍቆ ረትሀ አንደ ፀሐይ ና ጊዜ ልብስህም እንደ ብርናን ነጭ በሆነ ጊዜ በአርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ በተሰ ማ ጊዜ በደብረ ታቦር ተራራም ክብርህ ተገለጠ ማቴ በብዙ ተአምራትም ክብርህን ገለጥክ አጋንንትም ሳይቀር ምስክር ሆኑ በተራራም ላይ በሰይጣን በተፈተ ዝህ ጊዜ ክብርህን ገለጥክ ሰይጣንንም ገሠጽክው ትቶህም ሄደ መላእክትም ሲያገለግሉህ ቀረቡ ማር ክብርህን በወርቅ መቅረዞች መካከል ባየ በዮሐ ንስ ራእይም ተገለጠ ፊትህ በሙሉ ኃይሏ አንደወጣች ፀሐይ ያበራ ነበር ዓይናችህም አንደ አሳት ነበልባል ነበሩ ድምፅህም እንደ ብርቱ ፏቱ ነበር ዮሐ ንስም ባየህ ጊዜ እንደ ሞተ ሆኖ በአግሮችህ ሥር ተደፋ ራእ በናገም ምጽአትህም በሰማይ ደመና በክብር ትመጣለህ የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእር ሱም ጋር ቅዱሳን መሳእክቱ ሁሉ በዚያ ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል እንደተባለ ሥግቴ ደመናና ጭጋግም በዙሪያው ናቸው ጽድትና ፍርድ የዙፋኑ መሠረት ናቸው መብረቆቹ ለዓለም አበሩ ምድር አየችና ተናወጠች መዝ አሁንም ዳግመኛ እናከብርፃለን እናመሰግንፃለን በመሰገ ንንህ ጊዜ አንደበታችን ይቀደሳል አንጂ ለአንተ የሚጨመርልህ አንዳች ነገር ያለምፁ ባመሰገንንህ ጊዜ ለአንተ ክብርን የምንሰጥህ ከይደለም ለእኛ ክብርን እናገኛለንእንጁ በእኛም ሆነ ያለእኛ ምስጋና የምታበራ ፀሐይ ነህ የምንለው ሁሉ በአርሱ ብርፃን ላይ አንዳች አይጨምርም በራሱ ያበራል እንጂ ክብርህ ግልጥ በሚሆንበት በዳግም ምጽአት ህ ብቻ የም ናመሰግ ህ አይደለም ጥልቅ የሆነ የተቀበልከውን መከራም ባሰብን ጊዜ እናከብርሃለን አንጂ ስለዚህ ፈለግህን ሁሉ ተከ ትለን ለክ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእአዘዝ እስከ ለዓለም ዓለም እያልን እናው ጃለን አጅግ ውብ በሆነ ታላቅና ከዓለሙ ዘፈን ሊነጸጸር በማይችል ሕያው ዜማ አምላክ ሆይ። ውፍሽ ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም አማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ሰዓለመ ዓለም ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወአዘዝ ለዓለመ ዓለም ኃይሌ መከታዬና ረዳቴ ለሆንክው ለአንተ ለአምላኬ ለአማኑ ኤል ለጌታዬ ለኢየሱስ ክርስቶስ ኃይል ክብርና ምስጋና ጽናትም ለዘላለሙ የክንቲ ናቸው አንለዋለን በዚህም ርግማን ምክንያት እንዳያረክስ ከሠፈሩ ቅጽሩ አውጥተው ሰቀሉት ስለዚህ በሰሙነ ሕማማቱ ቅዱስ ጳው ሎስ እንዳዘዘን ነቀፌታውን እየተሸከምን ጠደ እርሱ ወደ ሠፈሩ ውጪ እንውጣ ዕብ እርሱንም እንከተላለን ስለ ነቢዩ ሙሴ ከግብዕም ብዙገንዘብ ይልቅ ስለክርስቶስ መነቀፍ አጅግ የሚበልጥ ባለጠግነት እንዲሆን አስቧልና አንደተባለው ዕብ ስድቡን ተግሣጹን እንሸከማ ለን በዚህም ምክንያት ከኤደን ገነት ተባርሮ አእንደወጣው አዳም ከሠፈሩ ውጪ የወሰደንን ኃጢአ እያስታወስን ቤተ ክርስቲያን ከሠፈሩ ከመሠዊያው ከመቅደሱና ከቅድስቱ ውጪ ትሆናለች ጌታንም ከሠፈሩ ውጪ ተከትለን አንተ ጻድቅ ነህ ክፉዎችስ እኛ ነን እኛ ቅጣትና ርግማን ይገባናል አንተ ግን አይደለህም እንለዋለን ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ አስከ ለዓለም ዓለም አይሀድየገታችን መደኃኒታች ን ኢየሰስ ክርስቶስን መስቀል እንደ እፍረትና ውርደት ምልክት ባዩት ጊዜ አኛ ግን ለአንተና ለክቡር መስቀልህ ምስጋና ይሁን እንላለን አይሁድ ክህዱ ወንሕነሰ አመነ ብኃይለ መስቀሉ ድኅነ አይሁ ድ ይክዱታል አኛ ግን እናምነዋለን ያመነው አኛም እንድናለን ደ ድነናልም እንላለን በመስቀልህ በነገር ሁሉ ተቀድሰናል ካህናት በትእምርተ መስቀል ጉባኤውን ይባርካሉ በትእምርተ መስቀል ቡራኬና ቅዳሴ ፍጹምምሉዕ ይሆናል ስ ሠ ዝ።