Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ትዝታኸነ ከክኔ ትዝታዮ ከክጎቺ ለሱባለው እበራ ን።ጫ ትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬ ለአንቺ ለአገራችን ሥነ ጽሑና አዳዲስ ነጊ ይዞ በመምጣት የራሱን ቦታ የሚይዝ ሥራ ነው። ያራሲው እሌባለው አበራ ለሥነ ጽሑፍ የሚሰጠውን ከፍ ያለ ትርንሦ እሳይዩኣ ለ።
ከቃላት ጋር እንደማይተዋወቅ ሰው ነው። ሰው ከመሆን የሚታረፍበት ሌላ መንገድ የ። የሚሰማኝ ሰው መሆን ከባድ እንደሆነ ነው ብተለይ እኔን ሙሆን። እንደ ሰው እግር በጋሬጣ ይዘነጠላሉ። ሕይወት ላይ ግን ለምን እንዲህ ሆነ። ስንት ሰው አወቅን። ስንት ሰው ጠበስን። ሰንት ሰው ተኳርፈን ስንት ሰው ታረቅን። ስንት ሰው ጨብጠን ስንት ሰው አተፍን። ስንት ሰው ሸኝተን ስንት ሰውስ ገፋን። ስንት ሰው ወደድን ስንት ሰውስ ጠላን። ስንት ሰው አፍቅረን ስንት » ገላ ዳብሰን ስንቱን ቀዳዳ ኣየን። ፊት ሰፊቴ ሰው ተሰቅሏል። የሞተ ሰው ሳይ ይህ የመጀመሪያዬ አይደለም። የተሰቀለው ሰው ማንም መሆን ይችላል ያጓራል። ምናልባትም ይሄ ሰው ሞት ይገባዋል። ግን ጊዜ የለም። ለምን። ሟች በሄደ ጊዜ ሕይወት በሚወዱት ሰዎች ዘንድ ትቀዘቅዛለች። የማናውቀው ሰው ሞት አያስገርመንም። በዚህ ምድር ላይ ሰው ሆነን ስንናዩ የመጀመሪያችን ነው። ሆኖም አ ሰዎች ነን። ወደ አንድ አይደለም። በራሳቸው ሕልም ውስጥ ተሳዳጅ የሆኑት ሰዎች በሌላ ሰው ሕልም ውስጥ በአሳዳጅነት ይገለጣሉ። አሁን ጊዜ አልፏል። እነዚያ ሰዎች በበደሉት አንድ ሰው ውስጥ ሺህ ሰዎችን አልበደሉም። የሰላም ሰው ነኝ። አዬ ልጄ ሰማይ ተደፋብኝ እያለች እጆቿን እንደ ተማረከ ሰው ወደ ላይ ዘረጋች። አንድ ቀን ይመጣ ይሆናል። የአንዳንዱ ሰው ቃል እንደ ስንኩል መንፈስ ነው። በሌሎች ሰዎች ሕይወት ውስጥ እንደ ትርፍ ሰው አልተቆጠራችሁም። ማለት ሰዎች እንዴት ብሶው ሠ እንጀራ ዓ ጆ ትዝታ ማሕሙድ አሕመድ ኾታኻነ ኮክ ች ዘታጐ ኮነ ወደማያውቁት ሰው ዓለም የሚገቡት። ጊዜ አልፎ እኛም እዚህ መንገድ ላዩ አንድ ሰሞን ነበርን ብንል ማን ያምነናል። ይህን ስትል ሊ በተደጋጋሚ ሰምታት እዚህ ዓለም ላይ እንደሌለ ሰው ሆና በዝምታ አልፋታለች። «ዛሬ መንገድ ላይ ያጋጠመኝ አንድ ሰው ነበር «ምን ዓይነት ሰው። አንድ ሰሞን ያፈቅርዎት የነበረ ሰው ሲጠራበት ይዘገንነው ይሆናል። በሌላ ሰው መንነት አትደምቂም። አባትሽ ጥሩ ሰው ነውጡ ኢ የሚወደው ዓይነት ሰው ነው። ከኋላዬ ሰው ነበር። የሚያዘናጋኝ ሰው እፈልጋለሁ። በምን ዓይ ሥቃይ ውስጥ እንደማልፍ ማንም ሰው አያውቅም። እኮ የትኛው መንገድ ነው የወሰደውን ሰው ሲመልስ ያያችሁት። የማያውቁኝ ሰዎች እህ ሰው የመሆንን ዕድል አይሰጡኝም። ጊዜው ሰዎች በዓይን ካላዩት ሰው በዩሄ የሚወድቁበት ነው። ጊዜ እንዴት ። ሰው ለምን መሞት ይፈልጋል። ወይም ሰው ለምን ራሱን ያጠፋል። ወይም ደገሞ ሰው ለምን ይኖራል። በመሠረታዊነት ሰው ክፉ ነው።