Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከዘንዶ ከሌሎችም አራዊት ተዋግተን አቅን ተን እኛንም ሌሎችንም ረድተን ገነታዊ ኑሮን ብምድር ላይ ከመጣን በኋላ ከመንግሥቱ ታላ ላቅ ባለሥልጣኖች አንዱ «መሬትያባቱ ነው ሳያስፈቅዱኝና ሳይከራዩኝ በመውረራቸው ወን ጀለኞች ናቸው ሀ» ሲል ከሰሰን። ክሱንም ለማጣ ፈጥ ከመወለዴ በፊት ጀምሬ ወንጀለኛ መሆ ኔን ዘርዝሮ በክሱ ላይ አቅርቦት ነበር ። ከዚ ህም በቀር «ሕግና ትእዛዝ የማያውቁ የጫካ ወንበዴዎች ብሎ ሠይሞን ስለነበር እኛ የጫካ አውሬዎች ባሠራነው መንገድ በብዙ ጅፖች የጦር ሠራዊትና የፖሊስ ባልደረቦች ከልዩልዩ የጦር መሣሪያዎች ናቸው እንጂ በሕግ ፊት ካለፉትና እሱ ከሚፈጃቸው ሰዎች ጋረ አንድ ነው ። ምኘም ብዙ መጥፎ እምነቶችና ልማዶች ርምጃችንን ፈዛዛ ቢያደርጉት መንገድ መንገዱን ጀምረነው ነበር ። አንዳንድ ገራም ሚኒስትሮችን እየወቀስን ማሠራትም ጀምረን ነበር ። ሕኛ ከዚህ ሁሉ የደረስነው አሁን የሚረገ ሙትና ያለፉት ሰዎች ለልማት ባዘጋጁት ባጀት ተደግፈን ነው። ስል ጓደኞቼ ሁሉ ወደኔ እየተመለከቱ ያዳም ጡኝ ነበር ። ሬዲዮውም ወሬውን ቀጥሎ በዘ ርና በወግ በሚመኩ ገዢዎች ስር ወድቆ መጨቆን ዘመኑ አለፈ» ሲል ። በተወደዱት በተከበሩትና የሕዝብ ነጻ አውጩ በሆኑት በማርሻል ጃፈሮስ ቢሆንም የጥንት አዋኪ ዎች ድራሽ እስኪጠፋ የሚቆይ እንጂ ከጥ ቂት ጊዜ በኋላ የመንግሥትቱ ሥልጣን የሕ ዝብን የመምራት ችሎታ ላላቸው ሰላማዊ መሪዎች ተላልፎ አገራችን በእውነተኛው የዲሞክራሲ ሕግ ትመራለች ዞ ሲል ሬዲዮው አወጀ አዲስ ወታደራዊ መንግሥት በሚሰብክበት ጊዜ ሕዝቡ በየቦታውገ ተስፋውን እየተመገበ ይፈነጭ ነበር ። በየጊዜው ወደከተማ ስመላለስ ሁሉን ለመረዳት ችዬ ነበር ። እርግጥ ነው ። «በአሁኑ ዘመን ማንኛውም ሕዝብ የሚይዘው የስፖርት ጨዋታ ሜዳ ስደርስ ሕዝቡ ክቀደምለቱ በጣም በሚበዛ መጠን ተሰብስቦ ነበር ። ዳኞችም እንደተለ መደው ተቀምጠው ነበር ። ሕዝቡም ፀጥ አለ ። በሕዝቡ በጣም መብዛት የዛሬው ሁኔታ ከመለየቱ በቀር ማንኛውም ሁኔታ እንደ ቀደም ለቱ ነበር ። ይህ ሰው አስተያየት ሊደረግለት የማይገባ ታላቅ ወን ጀለኛ ሲሆን ለርሱ አስተያየት ማድረጋችን ራሱ ወንጀልና ሕግን መቃወም ነው ። ሕግ መጥፎ ሥራዎች የሰውን ፀጥታና ሰላም እንዳያበ አልወለድም ላሹ ከባሕርያችን ያገኘነው ረቂቅ መከላ ከያ ነው ። የሕግ ስሜት ቢኖርህ ኑሮ የክፉ ሥራዎች መከላከያ የሆነውን የሕግ ወሰን ጥሰህ ንጹሕ ሰዎችን ከሚገድሉ ወንበዴ ዎች ጋር ባልተደባለቅህ ነበር ። «አገርህን ለቀህ ውጣ የምትሉት ፍርድ ። መቸም የማይታለም ነው ። እግዚአብሔር እንድወለድ ያደረገኝ በዚች አገር ነው ። ክተ ወለድሁ እስከ ዛሬ የኖርሁትም በዚችው እግዚአብሔር በሰጠኝ አገሬ ነው ። በኔ አስተያየት ካገር ወጥቶ በብዙ ነገር ነ ከማይመሳሰል ሕዝብ ጋር መኖር የሞት ሞት እንጂ ። ከሞት ይልቅ ስደትን የምመርጥ ከሆነስ ለእውነተኛ ነገር ሳይሆን ለራቤ ብቻ እታገል ነበር ማለት ነው። ጥቂት ያሳዘነኝ ሠልጥኗል በሚባለው ጊዜም ጨለማ ይባል በነበረውም ጊዜ ሲሠ ራበት የኖሪው ብልግና ሲሠራበት በማየቴ ነው። ጥቁር መኪና ውስጥ ሁኝ በወህኒ ዘበኞች ታጅቤ ወደመገደያዬ አደባባይ በደረስሁ ጊዜ በብዙ መቶ ሺ የሚቄጠር ሕዝብ በአደባባዩ ተሰብስቦ ይጠባበቅ ነበር ። ኔን ቢያውቅም እኔን ለማዳን የሚችልበት መብትና ዓቅም ስላልነበረው የሚሆነውን ሁሉ ዝም ብሎ በኃዘን ይመለከት ነበር። ከመኪናው በወረድሁ ጊዜ እጄ በሰንሰለት እንደታሠረ ነበር ። የአምሳ አራቱ ዓመት ሽማግሌ በዕረፍትና በምቾት ሳይሆን በሥራ በመኖሬ ሰውነቴ ገና ጎረምሳ ያስመስለኝ ነበር ። «ከመጀመሪያውም ቢሆን ሳላውቅ ተጸንሼ ሳልወድ በግድ ተወልጄ ያለሰላም ለመኖርና የናንተንም ሰላም ለማጥፋት አልፈለግሁም ነበር ። ከተወለድሁ በኋላ ግን ለዓለም ያለኝን እንድሞት አልፈረዱብኝም ነበር ። ዓለም በእውነተኛ ኑሮ የተመሠረተች ቢሆን ኑሮ እናንተም ከመግደል እኔም ከመገደል አንደርስም ነበር ። ከሌሎች ፍጡሮች የምን ለየው በታላቁ መንፈሳችን ነበር። ይኽውም እንደኛ ለሰዎች ትምሕርቴን ባለማካፈሌ ሲሆን ሀዳለቶኛ በመ ሞቴ የምትሠቃይ አሮጊት እናቴ በሐይወቋቷ ስለነበረች ነው ። ኢየሱስ የሰው ልጅም ቢሆን የእግዚአብሔር ልጅ በሁለቱም በኩል ቸር መሪ ነው ። ፈስሶ በደሜ ተጠምቄ የክርስቲያንነትን ጸጋ በመቀበልና የክርስቶበን ምሳሌነት በመከተል ነው ። ምክንያቱም ጥቂት መልካም ነገር አለ። ምክንያቱም እዚያ አንድ አስደናቂ ነገር እየጠበቀኝ ስለማገኝ ነው ። ከሁሉም የሚበልጠው ከዚህ ያሉትን ሰዎች መስቀልኛ ጥያቄ እንደጠየቅኋቸውና ማንኛቸው አሞቋ መሆናቸውን ማንቸውም አልወለድም ሬዴደ አዋቂ ሳይሆን አዋቂ ነኝ ብሎ የሚያስብ መሆኑን ለማወቅ እንደመረመርኋቸው እነዚ ያንም የምጠይቃቸው መሆኔ ነው ። ትልቁ ችግር በርግጥ የምሄድበትን ዓለም ባለማወቄ ነው እንጂ ባውቀው ኑሮስ እስካ ሁንም አልጠብቃችሁ ነበር ። መልካም እንሥራ ስትሉ ሰይጣን መጥቶ የከለከላችሁ መቼ ነው። ይህንንም ማለቴ ማንኛውንም ነገር በሚሰጣ ቸው ጥቅም እንጂ በስሙ አታምልኩት ስል ነው። በኔ ላይ ሞት የፈረደው መንግሥት እኔን የመሰሉት ሰዎች ሥልጣን እንዲይዙ የረዳናቸው ሰዎች ያቋ ቋሙት መንግሥት ነው ። «እኔስ ይኸው አረፍሁ መገላገሌ ነው ከዚህ ዓለም ጣጣ አልወለድም «ወዮለት። ብዙ።» ይህን ስናገር ሕዝቡ በፍጹም ፀጥታ ያዳ ምጠኝ ነበር ። ኢየሱስ ክርስቶስ ቀበሮዎች ዋሻ ለዎፎች ጐጆ አላቸው ስሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት ቤት የለውም» ብሎ ነበር ። እንግዲህ እናንተ በፃዕረ ሞት ላይ ከመልአከ ሞት ጋር ይደረጋል የምትሉትን ረጂም ጥያቄና መልስ ሁንተርቪውባ መቼ ላደርገው ነው ። ሰውነቴ ጥቂት ጥቂት ሽምቅቅ ይል ነበር ። ከጥይቱ ተኩስ ጋር ሕይወቴ ተተ ኬሳለችና ይህን ለማጻፍ የቻልሁትም በመ ንፈስ መጥቼ ነው ።
ሰዎች በሙሉ ይኅና ካል ሇኑ ወይም ለመልካሞቹ ሰዎች ሌላ የተለየ ዓለም ካልተገኘላቸው ሰላማዊዎች ሰዎች እን ዴት በሰላም ሊኖሩ ይችላሉ ። አልወለድም እኔም መለስሁና ወዳጄ ሕግ የተፈጠረው የያንዳንዱን ሰው ጸጥታና ሰላም ለመጠበቅ እንጂ ላንተ ሥልጣን ተብሎ አለመሆኑን ዕወ ቅና ከዚያ ወዲያ ተናገር። የዝንጀሮ ልጅ ሁነው የተገኙ እንደሆነ ቻልርስ ዳርዊን የተባለው እንግሊ ዛዊ ሰው ከዝንጀሮ የመጣ የአውሬዎች የልጅ ልጅ ነው ብሎ የሰጠው አስተያየት እው አልወለድም ነት መሆኑን ስለሚያረጋግጡ ሊተአምር የተፈጠሩ ሰው ናቸው ማለት ነው ። » ብዬ ስናገር ሕግ አስከ ባሪው «ያላችሁበት ቦታ ፍርድ ቤት ነበርኮ። መልካም አልወለድም ሁልህም ከጐንህ ታገኛታለህ ። የዚህ ፈንጅ አግኝ የሆነው ኖቤል ለሰው ዘር ጥቅም ብሎ የሠ ራው ነገር የብዙ ንጹሕ ደም መፍሰሻ ሁኖ ስላየ በኃዘንና በፀፀት ሲሠቃይ ከኖረ በኋላ በሞተ ጊዜ ያጠራቀመው ሀብት ሁሉ የሰ ውን ልጆች መንፈስ ወደ መልካም ነገር የሚመራና ከፍተኛ አስተያየት ያለው መጽ ሐፍ ለጸፈ ታላቅ ደራሲ ነ የሰውን ልጆች በሽታ ድካምና ችግር ለማቃለል የሚጠቅም አዲስ ነገር ላገኘ የሳይንስ ሊቅ የሰው ለልጆችን የሚያሠቃዩ ጦርነቶችና ስደቶች እንዳይደርሱ ሰላምና ዕርቅ ላስገኘ የሰላም ሰው። ከሁለት ሳምንት በኋላ አንድ ቀን ማታ ከኔ ቤት ብዙ ሁነን ተሰብስበን ስንጫወት ቆየ ንና ለመጀመሪያ ጊዜ ሬዲዮ ከፍተን ስን ሰማ «የነጸነትና የሕዝብ ጠላቶች ሁሉ ተደ ምስሰዋል ። በብዙ ነገር የበሰልሁና ያወቅሁ ሰው በመሆኔ አዲሱ ሁሉ መልካም የቆየ ሁሉ መጥፎ ከሚመስላቸው ሰዎች እጅግ የተለየ አስተያየት ነበረኝ ። አንድ ቀን ከከተማ ወደ ሥራችን ቦታ ተመልሼ ከጓደኞቼ ጋር ስሳዲሱ መንግሥት ሁኔታ ስናወራ ከጓደ ቐቼዌ አንዱ «በአሁኑ ዘመን እውነተኛው ዲሞክራሲ ያለ በየትኛው ክፍል ይሆን። በእውነት የዲሞክራሲን መንገድ የሚከ ተልና በዲሞክራሲ ዓላማ « የሚያምን ሕዝብ ቢኖር «ዲሞክራቲኮች ነን» ከሚለው ቃል የሰውን ዘር እኩልነት እንዲሁም ነጻነትንና ወንድማማችነትን ለማክበር የሚያሳየውን ሰላማዊ ሥራ ማስቀደም ነበረበት ። አልወለድም ሩ በአፍ ከሆነ ግን በመለዋ ዓለም ላይ የሰፈ ሩት ሕዝቦች በሙሉ በዲሞክራሲ መንገድ እንደሚተዳደሩ አውቀናል ማለት ነው ። ወታደ መጓመፄመመመጩ ጩጨ ሙች ውርር ን አልወለድም ሮች ያገራቸውን ሕዝብ ለጦር አለቆቻቸው ለማስገዛት ከመታጠቅ ይልቅ ወገናቸውን ወደ መልካም ዕድል ሊያደርሱ የሚችሉ መሪዎችን ቢደግፉ ሕዝብ የነሱ ጠላትና ተቃዋሚ ሁኖ ከመነሣት ይልቅ በሰላም አርፎ እየሠራ ኑሮ ውን ሲያሻሽል የነሱም ኑሮ አብሮ ይሻሻል ነበር ። ከዚያም ከዚያም ሲል ሁለት መቶ ሺህ ያህል ሕዝብ በጥቂት ጊዜ ውስጥ ተሰበሰበ ፅ ነ አልወለድም ድ ወዲያው «ማርሻል ጃፈሮስ» የተባለውን ዲክቴ ተራችንን ቢቻል እጁን እንዲይዙት ያለዚያም ከቤቱ ለመውጣት እንዳይችል ከቤቱ የትያያ ዘውን ማንኛውንም የሽቦ መሥመር ቆርጠው የቤቱን ዙሪያ ከበው እንዲጠብቁትዐሥር ሺህ ሰዎች ጥቂት መትረየሶች ቦምቦችና በሞጥራ ቸውልክ ጠመንጃዎች እንዲሁም ብዙ ብዙ ጥይት እንደያዙ መደብን ። አሁንም ደግሞ ስንት ሰዎች ደክመን ሥልጣን ያስያዝናቸው ሰዎች በተራቸው ገዢ ሁነው ለመኖር በመፈለጋቸው ፍርድ ከጐደለጩኸቴን እንደማላቋርጥ በደንብ የሚያውቁኝን ሰው እኔን በወንጀል ከሰው ቢድንገት በፖሊስ አስይዘው በሥር ቤት ካቆዩኝ በኋላ ወደፍርድ ሸንጐ አቀረቡኝ ። ፍርድ ቤቱ የተለመደው መጠነኛ ቤት መሆኑ ቀርቶ ብዙ መቶ ሺ ሕዝብ የሚይዘው የስፖርት ጨዋታ ሜዳ እንዲሆን ተደርጎ የእ አልወለድም ውነትና የነፃነት ስሜት ያላቸው ሁሉ እኔን ዐይተው በኔ ቅጣት ተስፋ እንዲቆርጡ በጨ ዋታ ሜዳ የተደረገው ፍርድ ለማንኛውም ሰው ክፍት ነበር ። ኛ ሕዝብን ሊያገኝ ከሚገባው በላይ ማግ ኘት ይገባሃል እያለ ድሆች በሀብታሞች ላይ እንዲነሣሱ አድርጓል ኛ አንድ መንግሥት በፈለገው ሁኔታ ሕዝ ቡን መግዛት ሲገባው ሀ የመንግሥት ባለሥልጣኖች የሕዝብ አሽ ከሮች ናቸው የሕዝብን ፍላጎት እየተከታተሉ ሕዝብን ማገልገል እንጂ ለነሱ ፍላጎት ሲሉ የሕዝብን ፍላጎትና ጥቅም ለመጋፋት መብት የላቸውም በማለት ለ በዘርም ሆነ በጉልበት በእውቀትም ሆነ በሀብት የተገኘ ታላቅነት ሁሉ የቆራጭ ፈላ ጭነት ሥልጣንን ከፈለገ ታላቅነቱን መካድ ያሻል በማለት ሐ አንድ ተራ ወታደርና ጄኔራል አንድ መንገድ ጠራጊና ዶክተር አንድ ደሀ ገበሬና ጠቅላይ አገረ ገዢ ምንም እንኳን ባሉበት ሰው ሠራሽ ደረጃ ቢለያዩ በተፈጥሮ እኩል ስለሆኑ እንዲሁም ተመሳሳይ ፍላጎትና በየመ ሥመራቸው ዯፈላጊነት ስላላቸው አንዱ ሌላ ውን በማይገባ የሚጫንበት ኃይል ሊያገኝ አይገባውም በማለት። መልካም ። አልወለድም ኛ የምትሟገቱ ወንጀሎቻችሁ እንዳይነኩባችሁ ከሆነ እነሱን ለማጥፋት የምሞክረው ሰው በናንተ በወንጀል አምባዎቹ ፊት ወንጀለኛ ነኝ ። ኛ ሰዎች ሁሉ በዚህ ዓለም እስካሉድረስ ከመከራ ከችግርና ከድንቁርና በተቻለ መጠን ነፃ እንዲሆኑ ማስተማር ኛ ሌሎችን ሳይበድሉ ራሳቸውም ነፃ ሁነው እንዲኖሩ ማሳወቅ ብ አስወሰድም ኛ እያንዳንዱ ሰው ሲቻለው የሌሎችን ችግርና መከራ ለማቃለል እንዲሞክር በይቻ ለው ደግሞ የራሱ የሆነውን መልካም አኗኗር እንዲጠብቅ እንጂ ሌሎችን እንዳይጐዳ መከላ ከል ኛ ሰዎች ሁሉ ኑሯቸውን በማሻሻል ክሰላ ማዊና ንጹሕ ኑሮ እንዲደርሱ በተቻለ መጠን በትምህርትና በሥራ መገፋፋት ለነዚህም ። ንጉሣዊ አገዛዝ ጦናርኪ በምክር ቤት ሥልጣን ሥር ያለ ንጉሣዊ አገዛዝ ኮንስቲቱሽናል ሞናርኪ በብዙ ሀብታሞች ሥልጣን የሚመራ አገቫዝ አሪስቶክራሲባ በወታደራዊ ኃይል ብቻ የሚመራ አገዛዝ ሚሊተሪ ዲክቴተርሽፕ ሕዝብ ሊሾማቸውና ሊሽራቸው በሚችል መሪዎች የሚመራ አገዛዝ ዲሞክራሲ እንዲሁም ሌሎ ችን ብትሏቸው ሁሎችም ለሕዝብ ከተስማ ሙና መልካም ከሠሩ መልካም ናቸው ። አልወለድም «አዎን። መልካሙ ሰው ሶክራትስ ሞት በተፈረደበት ጊዜ ከተናገረው ቃል ጥቂት ልንገራችሁ ። ከታገሣችሁኝም የታላቁንና በኔ ስሜት ቅዱሴ የሆነውን ሰው የሶክራትስን ቃል ልጥቀስላችሁ «በኔ ላይ የተደረገው የሞት ፍርድ መልካም ነገር አልወለድም እንደሆነ በእውነት እነግራችኋለሁ ። እንዲሁም በሌላ መንገድ መልካም የሆነ ተስፋ እንዴት ያለ ታላቅ ነገር እንደሆነ እንመልከት ። ወይም ሰዎች እንደሚሉት ሞት የነፍስ መለወጥና ከዚህ ዓለም ወደሌላ ቦታ መጓዝ ነው ። ከሞቱ በኋላ ምንም ማወቅ ከሌለ እንደእንቅልፍ ከሆነ አንድ ሰው ምንም ሳያይ በሕልሙ እንኳ ምንም ሳይስናከል እንደሚተኛበት ጊዜ እንቅልፍ ያለ ከሆነ ሞት አንድ አስደናቂ መመረቅ ነው ። አልወለድም ንጉሥ እንኳ ከዚህ መልካም ሌሊት ጋር ። ነገር ግን በሌላ መንገድ ሞት ከዚህ ዓለም ወደሌላ ቦታ መጓዝ ቤሆን የሞቱት ሰዎች ሁሉ እዚያ አሉ የሚ ሉትም እውነት ቢሆን የፍርድ ቤቱ ዳኞች ሆይ። ከዚህ ይልቅ ከዚያ እንዴት ያለ ታላ ቅና መልካም ነገር አለ። ከዚያም ፓለሜዴስን የቴላ ሞንን ልጅ አያስንና ሌሎችንም በጥንቱ ጊዜ ትክክለኛ ባልሆነ ፍርድ የሞቱትን ሰዎች አገኝቼ ለራሴ ያጋጠሙኝን ነገሮች እነሱን ከገጣጠሟቸው ነገሮች ጋር ሳነጻጽራ ቸው አንድ ዓይነት የሚሆኑ ይመስለኛል ። አልወለድም ሶክራትስ ቀድመውት ከሞቱትና በስማይ ቤት ከሚያገኛቸው ጥቂት ግሪኮች ጋር ተገና ኝቶ ለመነጋገር ወደሌላ ዓለም ለመጓዝ ይህን ያህል ሲናፍቅ እኔማ በዚህ ከሁለት ሺ በሚበልጥ ዘመን ውስጥ ወደሌላ ዓለም ከሄዱት ስንት ዶግ ሰዎች ጋር ለመገናኘት እንዴት ጉዞዬን መናፈቅ አይገባኝም። ይሁን እንጂ በዚያም ይሁን በዚህ ከዚህ ዓለም ኑሮ የሚሻል ካልሆነ በቀር ከዚህ የከፋ ዓለም እንደማያጋጥመኝ ስለማምን ሞቴን በጭራሽ ክፉ አልለውም ። በኔ ላይ ሞት የፈረደው መንግሥት እኔን የመሰሉት ሰዎች ሥልጣን እንዲይዙ የረዳናቸው ሰዎች ያቋ ቋሙት መንግሥት ነው ። እኔ የፈሰገው ይድረስብኝ ግዴለም ሞትን የማልፈራ አልወለድም አንድ ሰው ነኝ ። ስለዚህ ዓለም ጉዳይ የማውቀው እስከዚህ ጊዜ ኒ ነበረ ።