Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መቅድም ይህን ወንጀለኛው ዳኛን መጀመሪያ በተውኔት መልክ ስጀምረውም ሆነ መጨረሻ በልብወለድ ታሪክ መልክ ስዉርሰው አይነተኛ አላማየ የጊዜውን የኢትዮጵያ ስራተ ማህበርና በዚያ ስራተ ማህበር ውስጥ የሚኖር ክርስቲያን ነኝ የሚል ሰው ምንም ያክል ሀብት እውቀትና ችሎታ ቢኖረው አርብናረቡእ ሰንጋ እያረደ ሲበሳ እሁድ እፁድ በሬ እያስጠመይ ሲያሳርስ ቢታይ ከሚኖርበት ማህበር ውጭ ሆኖ የግዜርን ሰላምታ እንኩዋ የሚሰጠው እንደሚያጣ የታወቀ ነው ። መሸም የተቀደስ ተግባርን ጥረ» ህሊናን ገድሎ ከክብጳትች ፊች መሸሽ ወራዳ ፈሪነት ነው። የምችና ምሽች የምትሳቃይ መሆንዋን እያወዩ ፍቅርዋን ይዞ መኛትም ጨካ ኝነቅ ነው ። ጥሳሁን ሰጠዬቀው ጥያቄ ከሰማይ መልስ ይመጣል ሀል እንደ ተባስ ሁሱ አንገቱን ወደ ሳይ ቀና አድርጎ አይኖቹን ሳያረግብ ሲመሰከት ቆዬና ሰመሆኑ አለ ። እያልሁ ባሳቤ ስከራከር እገደምትጋጂኝና ሞቴ እንደሚያሰቃይሽ ስለ ማውቅ የሞት ግርማ ሳይሆን ያንቺ ስቃይ አስፈርቶኝ ልሸሽ ነበር። አለ ስቅቅ ብሎ እያለቀሰ። መደ ረ ምእራፍ የሴሲቱቴ እንግዳ ቀኛዝማች ዳኘ ጥሳሁንና ሶፊያ የሀዝብ አገልግሎት ስራቸውን እን ዳይቀጥሉ በወሰኑበት ቀን ማግስት ሁለት ነፍጠኞች ልከው ጥላሁንን ሲያስወስዱት ውሳኔው በተደረገ ጊዜ የሆነውን ሁሱ በዝርዝር ለምሽቱ ነግሮዋት ስለነበረ ክሩ ነገር እንደሚደርስበት እርግጠኛ ሆና የምታ ደርገው ቅጡ ጠፍቶዋት ተንቃ ነበር ። ባሳብዋ ደህና ነገር ለማግ ኘት ስትፈልግ እዚያ ባይነ ህሲናዋ ፊት የሚተራመሰው መንጋ ሁሉ ከፉ ብቻ ነው። መልክቱ ለኔ ነው። እንዲያ የሚያስፈራሩ አይኖችዋን በንግዳዋ ላይ አፍገጣ እንደ ቆመች ልክ የወባ መንሾ እንደ ተነሳበት ሰው የሰራ አካላትዋ ይንዘረዘር ነበር ። ሞቶዋል ከረደህና ናቸው ደህንነታቸውን ሰርስዎ እንዲያስታውቁ ሳቸው እሳቸው ራሳቸው እሜቴን ስሷ ሲመኑዋቸው ነው እኔን ልከውኝ የመጣሁ « ት ነው ። ያ በር እኔ የወጣሁበት መሆኑ ነው እሳቸውም በዚያ ወጥዯቶው ያመ ለጡ ይመስለኛል ያለዚያ ክፍት አይሆንም ነበር ።
ሶፊያ አንገትዋን እንዶ ደፋች መሬት መሬት እያዩች ዝም አለች ። ሶፊ አለ እንይ ገና አንገቱን ወደስዋ ቀና አድርጎ ሁለቱም መሬት መሬት እያዩ ሲያስቡ ከቆዩ በሁዋላ ። አለ ጥላሁን ። አንድ ጊዜ። አስ ጥላሁን የቅርታ ፈገግታ ፈገግ ብሎ ። እኔ ካንደኛ ደረጃ ጀምሬ እዚህ እስክደ ርስ አንድ ጊዜ እንኩዋ ባንድ ነገር ውድቂ አላውቅም ። ከሁሉ አስቀድሞ አለ ጥላሁን እሱም ዝም ብሎ ትንሽ ሲያ ስብ ቆዬና ። ለም አሰሩ አስ ጥላሁን እንይ ተበሳጨ ራሱን እዬወዘወዘ የለም አሁን እንዳልኸው አደለም ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ አሰፋ አለ ጥላሁን ዝም ብሎ እዬተከዘ ሲያስብ ቆይቶ ። ከሚያስፈልገው ትምህርት ከችሎታውም ሌላ የመርዳት ፈቃድና ያገልግሎት ፍላጎት ያለህ ስለሆ ንህየምትሄድበትን አገር ህዝብ እንዲያውም ላስተማሪነት ከተሰናዱት የበለጠ ትጠቅመዋለህ እንጂ አትጎዳወምና ሂድ እባክህ ጥላየ ጥሩ አጋጣሚ ነውሂድ ደረገ ሶፊያ የም ትዚርጥለሁን አንገቱን ደፍቶ ግንባሩን ቁጥር ፈታእያ ት እስዋ ለወን እዬሰማ የሱ አስተማሪ ሆኖ ዳር አገር መሄድ እውነ ደሚ እንደምትለው እዚያ ያለውን ህዝብ የሚጠቅም ወይስ እሱ እን ለው የሚጎዳ መሆኑን በማመዛዘን ፈንታ ከስዋ ርቆ እንዲሂድ አራ ጊዜ ከሄደ መመለሱ በሚያጠራጥርበት አገር እንዲሰደድ ያን ያክል የምትለምንበትን ምክናያት ይመረምር ነበር ። ሶፍያ ግን ሴሳ አገር ካልሆነ የየኪ ትም ህርት ቤት አንድ አስተማሪ ብቻ የሚያስተምርበት ስሰሆነ ለጊዜው እዚያ ቦታ የለም ተብሎ ተመሰሰች ። አስች ቀጥካ አንድ ጊዜ እስዋን አንድ ጊዜ የተ ሸፈፊፈነውን ነገር እያሰዋወጠ እዬተመለከተ ዝም ብሎ እንደ ቆመ ። ኛ የየኪ ትምህርት ቤት አንድ አስተማሪ ብቻ እንዲያስተምርበት የተመደበ ስለሆነና የጥሳሁንን ጊዜ በሙሉ የሚይዝበት ስለሆነ እሱ ለሴላ ስራ ያካባቢው ሕዝብ ዘመናዊ ኑሮ እንዲኖር ሰመምራት ላሰቡት ስራ ጊዜ እንዲያተርፍ የትምህርት ቤቱን ትምህርት ሁለቱ ተከፋፍ ለው እንዲያስተምሩ የትምሀርት ቤት ሥራቸውን ሲጨርሱ እስዋ ከፈረንጆች እንደ ተማረችው ሳገሩ ሴቶች የቤት ባልትና የልጅ አስተዳደግ አሱ ሳዋ ቆች ያማርኛ ንባብና ጽሕፈት ከሂሳብ አራቱን መደቦችና እንዲሁም በጠ ቅላላሳው የኑሮ ማሻሻያ እንዲያስተምሩ ኛ ለመጀመርያ ከጥላሁን ደመወዝ የሚታሰብ ሲሆን ያራት ያለዚያም የሶስት ወር ብድር ያገኙ እንደሆነ መድሀኒት ገዝተው ከዚ ያም በሁዋሳ ርዳታ የሚያገኙበት መንገድ ፈልገው ለየኪ ሀዝብ ጠለቅ ያስ የሀኪም እውቀት የማያሻው የህክምና አገልግሎት በነጻ እንዲሰጡ ያ ህዝብ ያለውን ያክል ሀብቱን ጉልበቱንና አሳቡን አስተባብሮ በህብረት ከሰራ አንዳንድ አገሮች እንዳደረጉት ባጭር ጊዜ ኑሮውን ማሻሻል እንደሚችል እውቅ ስለሆነእዚያ ያሉት ባለስልጣኖች ያለጥርጥር ደስ ብሎዋቸው ስሰሚረዱዋቸው የህብረት ድርጅት እንዲ ያቁዋቁሙናእነሱ የድርጅቱ መሪዎች ሆነውበትምህሀርት ሆነ በማንበብ የሚያውቁትን ያክል አዳዲስ ያሰራርና ያኖኑዋር ዘዴ እንዲያስተምሩ ኛ የኪ ደርሰው አገሩንና ሀዝቡን ካጠኑ በሁዋላ ለህዝቡ ኑሮ መሻሻል የሚረዳና እነሱ መስራት የሚችሉት ሌላ ስራ ቢኖር እዚህ ከተ መለከቱት ስራዎች ጋር ጨምረው እንዲሰሩ ተስማም ። አቶ ጥላሁን ሰው የተላከውን ስለተናገረ አውሬ ወይም ጭራቅ ይባላል አለ ማሞ ሶፉያን ማየት ፈርቶወደ ጥላሁን ፊቱን መልሶ ። ሲሉ አቶ በትሩ ሶፊያና ጥላሁን እንደገና ይስቁ ጀመር። » አለ ጥላሁን ። » አለና ጥላሁን ዝም ብሎ ሲያስብ ቆይቶ «አንድ ነገር ሳልነግርሽ ። አለ ጥላሁን እሱም እንደ መሳቅ ብሎ። እንዴት ሆኖ መጣ አስ ጥላሁን አይኑን ሁሉ ካፎቱ ጎልጉሎ አውጥቶ አንድ ጊዜ ሶፊያን አንድ ጊዜ አቶ ዮሴፍን እያለዋወጠ እያዬ ። ጥላሁን ሳይታወቀው ከቆመበት ቁጭ ብድግ ደግሞ እንደገና ቁጭ አለና ባሩ ምንም ሳይናገር ዝም ብሎ አንድ ጊዜ ሶፊያን አንድ ጊዜ አቶ ዮሴፍን እያለዋወጠ ትንሽ ሲያይ ቆይቶ ገንዘቡን በኪሱ ይዞ ገጠሬዎች ወደ ተቀመጡበት ሄደ ። እዚህ አንድ ሰው ጥሩ ምግብ እስዚጠግብ በልቶ አንድ ብር አንድ ጠርሙስ ጥሩ የማር ጦጅ ጠጥቶ አምሳ ሳንቲም በማር ጠጅ ፈንታ አንድ ትልቅ ብርጭቶ ቪኖ ወይም የወይን ጠጅ ቢጠጣ ሀያ አምስት ሳንቲም ላዝማሪ ሀያ አምስት ሳንቲም ይከፍላል ። እዚያ በጭራሽ ሰው የለም። መሸም አንድ ሰው ባንድ ጠመንጃ በዚያ አጭር ጊዜ ውስጥ አስራ ሁለት ሰው ሊገድል አይችልም ። አለ ጥላሁን በሹክሹክታ። ከዚያ አቶ ዮሴፍ በርፈታ ቆሞ የጠፋበትን ጊዜ ለማስተካከል ፍጥነት ጨምሮ እዬነዳ ጥላሁንና እስረኛው ፊች ለፊች ተቀምጠው እንደ ተሩጠጡ አዲስ አለምን አልፈው ቁልቁለቱን ትንሽ ከወረዱ በሁዋላ አንድ ቨለቆ መሳይ አጠገብ ሲደርሱ ጋሼ እባክዎ አንድ ጊዜ ያቁሙልኝ ሽንት መሽናት እፈልጋለሁ አለ ጥላሁን ። ምናልባት አለና መሬት መሬት እያዬ ዝም አለ ምርኮኛው ። አለ አቶ ዮሴፍ ትንሽ እንደ መሳቅ ብሎ። መቸስ ሰው በዚህ አለም የሚኖረው አንድ ጊዜ ብቻ እንጂ ሁለተኛ ተመልሶ አይኖር ። በተ ለይ አሁን ቡና የሚለቀምበት ጊዜ ስለሆነ በጣም ደስ ይላል አለ ቀጠሲና ትንሽ ዝም ብለው ከቆዩ በሁዋላ ። አለ ጥላሁን ትንሽ እንደ መሳቅ ብሎ ። አለ ጥላሁን ሲስቅ ቆይቶ። እሁንም ቢሆን ምንም የጎደለ ነገር የለ ምንም አያስበ አለ ወብቱ እነ አብዲሳ የሚበሉትን ንፍሮ አይኑ ሰርቆ ሲያይ አሳቡ ጦጳ ንፍሮው ሄደ « እስቲ እንዲህ ያለ ጥሩ ንፍሮ እያለ ልፈ ጦን ሳይቸግረው ጥቱር ቂጣ በነጭ አብሲት አቅርቦ በግድ እዬታገሉ በግድ ድግስ እንዳሰናዳ ሁሉ ወብቱ አንድ ጊዜ በጥ በ ችሁ እያለ የሚያስቸግር ሰው አለ አለና ውበቱ ባላቡ ከት ብሎ ሲስቅ ጊዜ ለጊዜው ሁሉም ይነገጡና በሁዋላ ምንም የለ ቀበትን ባያውቁ አብረውት ሳቁ ። ጻሯ መሙ እንዲያውም ካልኸስ እግዘር አንድ ጊዜ እዚህ ይኖርእንደ ነበረ የዚህ አገር ሰዎች ያወራሉ አንዳንድ ምልክቶችም ዛሬውኑ ይታያሉ ብቻ ያ ጊዜ መቸ እንዶ ነበሪ የሚናገር የለም አለ አሳዬም እንጂፁ በቀልድ መልክ ። ታዲያ አለ ውበቱ ከሌሎች ጋር ሲስቅ ብዙ በሁዋላ ። አለ ጥላሁን አቁዋርጦ ። በወንዶች ወገን ከግራዝማች ግራ ውበቱ ከሱ ቀጥሎ ስለንግድነቱ ጥላሁን ከዚያ የበዥርንድ ወኪል አሳዬ ከዚያ ዳኛው መጨረሻ የፖሊሱ ሹም ተቀመጡ ። አለ ጥላሁን ከሳቅ በሁዋላ ሁሉም ዝም ብለው ትንሽ እንደቆዩ ። ርስት አሰኝ ሲሉ ጊዜ ነው » የዚህ አገር ተወላጅ ነወት ወይ ያልሁ አለ ጥላሁን እንዶ መደንገጥ ብሎ ። አሰ ጥላሁን ። ትና ንት መቶ አስራ ሁለት ሰው ነበር ዛሬ መቶ ሰላሳ ሰው መጣ አለ ጥላሁን ። ቤቶች ሰው የለም ። አለ አቶ ጥላሁን ማለት አንተ ነሀ ። ነገር ግን ባላምባራስ አንድ ጊዜ ሶፊያን አንድ ጊዜ ጥሳሁንን እያለዋወጡ እያዩ ዝም አሉ ። አለ ጥላሁን ጥላሁን ፈይሳ ። አለ ጥላሁን። ጥላሁን ተኖጥሮበት የነበረውን ያስተማሪነት ስራ እንደማያገኝ መርይውን ማሞ ወልደ ተንሳይ ካረዳው በሁኖላ ውበቱ የኪ በሚ ባል አገር መሬት ገዝቸልሀሲሁ ብሎ ከጥቂት አመታት በሬት የጸ ፈለት ትዝ ሲለውና ወደዚያ ሄደው የግብርና ስራ እየሰሩ እንዲኖሩ ሷሶፊያ ሲነግራት ሌሳ አለኝ የሚለው ተስፋ የሚያደርገው ነገር ስጳልነበረው ነው እንጂ እሱም ሆነ ሶፊያ ስሙን ካልሆነ መልኩን የማያውፍትን የርሻ ስራ ሰርተው ራሳቸውንና ያገሩን ህዝብ ለመር ዳት የነበረው እምነት ይህን ያክል ጽኑ ሆኖ አልነበረም። ታዲያ እንዲህ ባለ አገር የሚኖር ሰው እንዴት ድሀ መሆን ይችላል ። » እዚህ ለገር የሚኖረው ሁሱ ኮ እንዳንተ አምስት ጋሻ የቡና መሬት ያለው አደለም አለች ሶፊያ ከቅርታ ፈገግታ ጋር ቀና ብላ ባልዋን እያዩች። አንድ ነገር አሰብሁ አለ ጥላሁን ሁለቱም አንገ ታቸውን ደፍተው ትንሽ ዝም ብለው ሲያስቡ ከቆዩ በሁዋሳጳ ቀና ብሎ ። ለማለት ያክል እንዲያው ለዝና ብዙ ጋሻ መሬት የሰበሰቡ ሰዎች ሰርተው ከማይጠቀሙበት መሬት ትንሽ ትንሽ እዬ ቆነጠሩ እንኩዋ ቢሰጡ በኛ ምክናያት ብዙ ሰው ባለመሬት መሆን ቻለ ማለትኮ ነው ። አለ ጥላሁን በቀልድ ። ዛሬ ግን ኩርማን ጋሻ መሬት ያለው የሻንቅላ ባሳ ባት እዚህ አንድ እንኩዋ አታገኝም ። አለ ጥላሁን «። አለ ጥላሁን ። ያ ጊዜ ግራዝማች ስለ መሬት የሚያስቡ በት አደለም ። እንዴት የ አለ ጥላሁን ። ይህም አስራ ዘጠኙ ጋሻ ሯሠብቱ በዛብህ ለጥላሁን ግዢቶ የሰጠው አምስት ጋሻ ሁዋላ ጥላሁንና ዕፊያ በርካሽ እያንዳንዱን ጋሻ ባምስት መቶ ብር ገዝተው የጨመሩት ስደስት ጋሻ ሰባት ባለብሹጅ ርስት ባላባቶችና ቃልቾች እያንዳንዱ በነጻ የሰጡት አንዳንድ ጋሻ ተዶምሮ ሰባት ጋሻ ከሳዬ መብራቱ ምንም እንኩዋ በጥላሁንና በሶፊያ አሳብ ባይስማማ እንዲያው እነሱን ደስ እንዲላቸው ብቻ ያኑ የነበረውን ኣንድ ጋሻ መሬት ስለሰጠ ከዚህ ሁኡጵ የተጠረቃቀመ ነው ታዲያ ይህ በትርፌ ሳበው ምት አስራ ዘጠኝ ጋሻ መሬቅ ባራት መቶ ሺህ ማጀዘን ሜትር እዬታሰበ ወደ ዘመናዊ ቀላድ ሲለ ፀጥ አንድ መቶ አስራ ሁለት ጋቫ ስለሆነ ከዚህ አንድ ጋሻ ጥላሁንና ሶፊያ አንድ ጋሻ አሳዬ ለየራሳቸው አንስተው የተረ ፈው አንድ መቶ አስር ጋቫ አንደገና በሩብ በሩብ ጋሻ እዬተሻሸነ ሸነ ጳራጥት መቶ አርባ ቤተሳብ በርስትነት ተደልድሎ ለያንዳንዱ የቤተሰብ አባት ከፍርድ ቤት የባለርስትነት ማስረጃ ወይም የም ስክር ወረቀት ጋር ተሰጠ ። አስ ጥላሁን አሳዬ አንድ ጋሻ መሬቱን መሬት ለሌላ ቸው ሰዎች ከሚደለደለው መሬት ጋር ተጨምሮ ይሩየስ ሲል ። የቱ» አስ ጥላሁን ። አለ አሳዬ ትንሽ ፈገግ እንዳለ ዝም ብሎ ማይውን አሻግሮ ሲመለከት ከቆዬ በሁዋላ ወደ ጥላሁን መለሰ አለና ። አል ጥላሁን ። እነሱ ግን አንድ ቀን እንኩዋ ሲቀሩ አይቼ አላውቅም ሁል ጊዜ ይመጣሉ አለች ሶፊያ ። አስች ሶፊያ ሁሉም ዝም ብለው ትንሽ እንዴ ዩ ። አለ አሳዬ ትንሽ እንደ መሳቅ ብሎ ። አሁን ደግሞ ምንም እንኩዋ ደግ ሰው ስመሆናቸው በቂ ምስክሮች ናቸው ተብለው ሲጠሩ ባይችሱ በኔ አስተያየት በጎ ስራዎች ሲሰሩ አይቻለሁ የምላቸውን ልናገር አንዶኛ እኛ እዚህ አገር እንደ ደረሰን የምናርፍበት ቤት በተቸ ንበት ጊዜ ቤት ሰርተን እስክንወጣ ምንም እንኩዋ ክራይ ብ። ታዲያ ይህ ሁሉ ገሰል ብለው አንድ አመት ያክል ተለይተው ስሲቆዩ አደለም ። አንድ ቀን አለ ጥላሁን ከንድ ቀን ባላምባራስ ያሉት ትዝ አለውና ። አለ ጥላሁን እንደ መሳቅ ብሎ። አስ ጥላሁን ። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ጥላሁን እሱና ሶፊያ ስለ ሰሩትም ወደፊት ለመስራት ስላቀዱትም ቀኛዝማች እንዲያነጋግሩት መጠዬቁን ተወ ። እዚያ ውስጥ አንድ ቦታ ሳይ እንኩዋ አንድ ቃል ለምልክት ያክል ጾንኩዋ የሳቸው ስም አልተነሳም ። አቶ ጥላሁን እጅ አትነሳም ። አቶ ውበቱ። ጥላሁን አልለበም አስ ። እኔ እንዲያውም ዛሬ ጥናት አንድ ሰው መጥቶ ቀኛዝማች ባቶ ጥላሁን ላይ የወንጀል ክስ አሰናድተው ብዙ ሀዝብ አንድ ባንድ ወደ ቤታቸው እያስጠሩ ሲያስፈርሙ ነው የሰነበቱ ብሎ ነግሮኝ ከመ ውጣቱ ጥላሁን በወታደር ተዞ መሄዱን ስሰማ ከኮማሰር ብዙ ጊዜ የከፋ ነገር ያደርጋሉ ብዬ ነበር የፈራሁ። ጫንያለውና ትሁኔ ነቅተው እንዲጠብቁ አደራ ብሳ ገብታ ለመተ ኛት ወይ መኝታ ቤት ብትሄድ ምኝታ ቤቱን ጥላሁን በሌለበት የጥላሁን ምስል ሞልቶት ጥሳሁን ሲያነብ ጥላሁን ሲጽፍ ጥላ ሁን ክርኖቹን ጠረጴዛው ላሳይ ተክሎ አገጩን በመዳፎቹ ሳይ አስደ ግፎ በፊት ለፊቱ እንደ ተብመጠች ሲያወራት ጥላሁን አልጋው ላይ ተቀምጦ ቁዋንጣ ቁዋንጣዬ ሽሮ ቀቅዬ በሚባለው አዋ ደ ቆች ልጆችን እዬኮረኮሩ በሚያስቁበት ጭዋታ ሶፊያን እዬኮረኮረ ሲያ ስቃት ጥላሁን እንዶ ህጻን በደረቱ ታቅፎ ሲያቀብጣት ሲያቆላ ጣት ጥላሁን በጀርባው አዝሎ እሽሩሩ እያለ ሲያጫውታት ጥላሁንም ከቀኛዝማች ዳኘ ጋር ሲጣላ ጥላሁን በቀኛዝማች ፊት ቆሞ ከንቱነታ ቸውን ራሳቸውን የመውደዳቸው ብዛት ወዳጆቻቸውን ከጠላቶቻቸው ለይተው እንዳያውቁ አይነልቡናቸውን የሰወረው መሆኑን በድፍረት ሲነግራቸው ጥላሁን እንዲያስሩት ከታዘዙት የቀኛዝማች አሽከሮች ጋር እንሰርህ አልታሰርም በማለት ሲታገል ረብሻው ትግሉ ድብልቅልቁ አቡዋራውን ሲያጤሰው ከዚያ ጥላሁን ተሸንፎ ሲታ ሰር ቀኛዝማች ዳኘ ያሽከሮቻቸውንና የጥላሁንን ትግል ፈንጠር ብለው ቆመው ደስ ብሎዋቸው እዬሳቁ ሲመለከቱ ይህ ሁሉ ሲሆን ይህ ሁሉ ሲደረግ ስለ ታያት የዚህ ሁሉ ረብሻና ድብልቅ ልቅ ስለ ተሰማት ሶፊያ ፈራችና ልብዋ ባባና ተመልሳ ወጥታ የቀን ልብስዋን እንዶ ለበሰች ፋኑስም እንደ በራ እንግዳ ቤት እሶ ፋው ላይ ተቀመጠች ። ወዲያው እዚያ እጂብ ብለው ከቆሙት ሰዎች አንዱ ተለይቶ ወዶ ሶፊያ ቤት ማምራት ሲጀምር ተጠርቶ ወደ ሰዎቹ ተመልሶ ትንሽ ከተነጋገረ በሁዋላ እንደገና እዬሮጠ ወደ ቤቱ በር መጣና እዚህ ቤት እዚህ ቤት ብሎ ተጣራ ። ተቀመጥ አቶ ጥላሁን አሉ። ወይስ » ይህን ያክል ጊዜ እዚህ አዢ ስትኖር እስከ ዛሬ ጥላየ መሞቱን አታውቅም ። አሰና መሬት መሬት እያዬ ትንሽ ዝም ብሎ ቆይቶ ሀ።