Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሰውነ ቱፈራ የሠረገላውን ቁልፍ በተመሳሳይ መክፈ ቻ ሰሚጠመዝዝበት ጊዜም እጣቶቹ እንደመንቀጥ ቀጥ ሲሉ ከንፈሮቹ ደግሞ ድምጽ አልቦ ይላወሱ ነበር ። ሣህሉ ወደልጁ ተጠግቶ «አይዞህ እረ ምንድን ነው። ዕንባ አውጥቶ ግን። አላለቀሰም የኃዘን ስሜት ይቀላቀልበት እንጅ አብዛኛው የሐሳብ ማስሳሰል ነበር ። ስለነበረባት አስተያየት ሊሰጠው የሚገባ ነው። ቢሆንም ተገዳ እንጅ ይህንን ዓይነት ሙያ ወዳው እንደማይሆን ሣሀሉ ያምን ነበር ። ሣህሉ ከዚህ ውሳኔ ላይ ለማረፍ ብዙ ደቂቃዎች ተጨን ቆ ነበር ። በዚህ አስተያየቱ ላይ ተቃራኒ ሚዛን ሆኖ ያስቸገረው የሕዝቡ ይሉኝታ ነበር። በተለይም ፈላጊው ለከተማው እንግዳ ተፈላጊዋ በኪራይ ቤት ተንከራታች ሴት አዳሪዎች ሠፈር የሌሊት ድምቀቱን በሚገል ጥበት ጊዜ ማህሉ በየበራፉ እየቆመ ተሽሞንሙነው በወንበሩ ላይ የተዘረጉትን ወይዛዝርት አንገቱን እያሰገገ ይመለክት ነበር ። ማህሉ በተፈጥሮው የቤተ ክህነት ቤተሰብ ነው። አበባ ክከዳችው አንስቶ ይበልጡን ወደመንፈ ሳዊ ሐሳብ በማዘንበል በጾም በጸሎት ሰውነቱን ለፈጣሪው ያስዝዝ ነበር ። በዚሁ አኳኋን በደብሩ ከሚገኙት ካህናት እ ፌር ዓፊ ኃዊጅ ጨን አወ አንን ኒ ጋር ለመተዋወቅና ለመለማመድ ችሎ ነበር። አንድ ሌሊት መጥፎ ቅዥት ሲያቃዝው ተር አ ይ ል አን ው ተ ጊዜ በጣም የሚያስፈራ ነበር ። አበባ ። ጠዋትም ወደቤተፅክርስቲያ ን ሲሄድ ሰውነቱን ክፉኛ ቀፎት ነበር። ድ ያስፈራል ሲል ነጠላውን ወለቅ አድርጐ ተስ ሰና ሬሳውን ያደራጅ ጀመር ምነው ልዩ ስሜ ተስጣወይን ማናየ የመጀርጳ ር ኣልነ ልቁንም የ ገፆ አይልነ በሰውነቱ ውስጥ አንድ ዓይነት የትዝታ ቅዛ ቃዜ ስለለቀቀበት አተኩሮ ሊመለከተው አልፈቀደም ጌ ልብስ ጋርዶ ነቢያ የሚሆን ን ተቸዮ ድረስ ስለክፋኑ ይነጋገሩ ነበር። በመጨረሻ ላይም የአበባ ሰ በት ነበር። ነገር ግን ለዘለቄታው እንደማይደግፍዋት እውቅ ነው። በጤንነት ላይ እንኳ ያለበትን ስድብና ፌዝ አሽሙርና እንካሰላንትያ ስታስታውስ እሁንማ ያ ጐደሎ አካልዋ እንዴት ያል አቀባበል እንደሚጠ ባበቀው በመገመት ሰውነቷ ስቅጥጥ ይል ነበር ። ለመንቀሳቀስ እስከቻለች ድረስ የራቡን ስሜት በጭከና አደንዝዛው ነበር ። ብዙውን ሰዓት የምታሳልፈው ከዓጸደ ቤተክርስቲያኑ ሥር ተኮራም ታ በመጸለይና ፈጣሪዋን በመለመን ነበር ። ሣህሉም አትቀየመኝየሚል ነበር ።
በሥራና በእንቅስቃሴ ጠንቅ ፍጡሩ ከተወሰነበት ጊዜ በፊት እንዳይጨነግፍ በመስጋት ወይዘሮ ለምለም ከአልጋቸው እንዳይወርዱ ተደረን ነጋድራስ ሥዩም እንኳንስ እንደዚሀ ያለ ከፍተ ምክንያት አግኝተውና እንዲሁም ቢሆን ባለቤታ ቸው ዘመናይ እንዲሆኑላቸው የሚሹ ሰው ነበሩ ሴት ልጅ በደህና ተገላገሉ ። አበባ ለእርዳታ በደረሰች ጊዜ የሥራውን ሸክም ከናትዋ ጀርባ ላይ በማቅለል በቤት ውስጥ ጣጣ ብዙ ታግዝ ጀመር ። አበባ ጥናት ባልበዛባት እርሱም ሥራ ባልኖ ዛሬብዙውን ጊዜ እልነዐረም ። ብዙ ጊዜ ብቻቸ ውን ካሰላሰሉት በኋላ አንድ ቀን አበባ ባልተገኘ ችበት ቆይታ ለሣህሉ እንደዋዛ አጫወቱት ። ፍሬውን ለመብላት ያብቃቸው እንጅ ወይዘሮ ለምለም የልጃቸውን አበባ በሚገባ አዩ « ምዕራፍ። ሞቶው ዓለማውባንድ ጊዜ አንድ ቀን ብቻ እንኑር ። በዚህ ጊዜ አበባ አንዲት የታመሙ ዘመድ ጠይቃ ወደቤትዋ ትመለሳለች ። ተጫን እንደዚህ በቀላሉ መቸ የሚረታ ሰው ነበርና። እመት ተጓዳ ብዙ ጊዜ በመኪና ተሳፍረው አያውቁም ። ዓይኖቻቸው አንድ ጊዜ ወደ ብሮቹ አንድ ጊዜ ወደተጫን ይመላለሱ ጀመር። ይሄውም አበባ ። ወይዘሮ ተጓዳ ትዳራቸውን የሚመሩት ከላይ በተጠቀሰው ዓይነት ሲሆን አበባ እንደዚህ ከመሳሰሉት ሴቶች ጋር እንድትዛመድ አትፈቅድም ሣህሉም በከኩሉ አይወድም ። ይህ ሁሉ ሣህሉ ከቤት ባልኖረበት ጊዜ ነው ። አንዳንድ ጊዜ በፍጹም አይሞከ ርም ። ተጫን በበኩሉ ምኞቱ እንደሚኝላለት እምነቱን አላጓደለም በዚህ ላይ አበባ እየተዳከመች መሔዷን ተረድታው ነበር አንዳንድ ጊዜ ፈጣሪ ብርታት እንዲሰጣት ጸሎት ጎታደርግ አልቀረችም ። ክ ተጫን አበባን ከተመለከታት ጊዜ አንስቶ ያደረበት የፍላጐት መንፈስ የጋብቻ መልክ ድ እንጅ ከመጀመሪያው ግለት የተቀነሰ አይመ ም ። ተጫን በአውቶሞቢሉ ይሆንና ለመታየትም ሆነ ለማየት አንዳንድ ጊዜ በመንደሯያልፍ ነበር። በዚህ ጊዜ ሁሉ ተጫን በሲጋራው ጢስ ውስጥ አበባን ከእግር እስከራሷ ይገመግማት ነበር ። በበነጋው ጠዋት ተጫን ሚስቱን ከጐኑ አስቀምጦ ወደ አዲስ አበባ ኩበለለ። ተጫን በበኩሉ ያሰበው የፍቅሩንና የፍላጐቱ ን ስሜት መሻላት እንጅ እንደዚህ ያለ የጋብቻ ውል መፈጸም እንደሚገባ አላስታወሰም ለማለት ሲቻል አበባ ግን ከፊትዋ ላይ የተደቀነው ብርቅና ዕንግዳ የኑሮ መልክ ልቧን በአድናቆት ያስደነፋ ው ስለነበር ሌላ ነገር ለማሰላሰል ፋታ አላገኘችም አዲሶቹ የኑሮ ጓደኛሞች በመካከላቸው የተዘረ ጋውን ኖመተፋፈር አምባ በጉዞዋቸው ጊዜ በመጠ ኑ ለማፈራረስ ችለዋል ። በዚህ አኳኋን አዲስ አበባ በደረሱ ጊዜ በመጠኑ የተላመ ዱ የተዋወቁና በመዝናናት የሚጨዋወቱ ጓደኛሞች ሆነው ነበር ። ነገርግን ወዲያው ተጫን ያዘውና አንድ ጊዜ በቁጣ ዓይነ ጅራፍ ቢሸነቄጠው እየተሽቆጠቆጠ ወደማድቤቱ ሮጠ ። መ አበባ ዓመት በማይሞላ ጊዜ ውስጥ ከፍ ዋ ጋር በመጠኑ ስትላመድ ከአድናቆት ከአፍ ት መንፈስ የተነሣ ይሰማት የነበረው ደ ታ እየጠወለገናበፈንታውየቀድሞተዝታእያቆበቆበ ውጭ መውጣት አላዘወተረችም ። ከዚህ በተቀር ተጫን ባለቤቱ ን የሚያስከፋ ተግባር ፈጽሞ አያውቅም ነበር ። በዚሁ አስተያየት ከዕለታት አንድ ቀን ክፓርቲችሎት ፊት ሊያቀርባት ሲፈቅድ መልካም የፈንጠዝያ ሰዓቶች እንደምታሳልፍና ዘገየምፈጠነ አንድ ጊዜ ሳይደርስባት የማይቀረውን የትችት ፈተና በደህና እንደምታልፈው በመተማመን ነበር ። ያን ጊዜ ተጫን እንደብስጭት አነ ዱ ምንም አደጋ ሳያገኘው በደኅና ወደቤቱ መድረስ የአምላክ ጥበቃ ነበር ለማለት ያስደፍራል አበባ የኔ ጥፋት ነው የኔ የደንቆሮይቱ በልቅሶ ለት ነውስትል የይቅርታ ልመናዋን ተንሰቅስቃ ለመግለጽ ስትፈቅድ ባንድ በኩል የአስተዳደግና የሴትነት ኩራት ስ ፅንባዋን በማነቅ ሰው በሁለት እግሩ የሚ መድ አውሬ ነው ከአውሬም ጨካኝ ነው ። እንደዚህ ያለ ችግር እንደሚፈጠር አበባ አላወቀች ም ። ቀን አንስቶ አበባ ለቃ እስከወጣችበት ቀን ድረስ የሁለቱ ኅብረታዊ ኑሮ እንደደባል ዓይነት ነበር ። ምዕራፍ አበባ በዚህ ንብረት የመጠጥ ቤት ከፈተች። አበባ በቀላሉ እንደአንዱ ሆነች ። አበባ ዘወትር እንኳ ባይሆን አንዳንድ ቀን ። ሙ ምዕራፍ አበባ በዚሁ ሁኔታ በምትገኝበት ዘመን አንድ ወጣት ጐልማሳ በኑሮዋ ውስጥ ጣልቃ ገብቶ ጨለማ ሕይወትዋን ለጥቂት ወራት ያህል የተስፋ ጭላንጭል ፈንጥቆበት ነበር ። ይህ ወጣት ወደ አበባ ቤት መምጣትን አዘወተረ። አበባ በሴት አዳሪነት ሙ ያ መስተዳደር ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ በብዙ መቶ የሚቆጠሩ ወንዶች ፈቃድ የሞላች መሆኑ ሲታወቅ ይህንን የመሰለ የወዳጅነት ዝንባሌ ሲያድርባትለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው ። አበባ ወክክ አለች ። አበባ ይህንን በምታስብቡት ጊዜ የሰይጣን ልክፍት እንደ ሚያሠ ቃየው ሰው ገጽዋ ስብርብር ይል ነበር ። ምስኪን አበባ። አንድ ቀን አንድ ደግ ዶክተር በደንብ የተሠ ራየአንካሳ ምርኩዝ ገዝቶ አመጣና ሰጣት አበባ በዚህ ጊዜ ያሳየችው ጠባይ የሚመሰገንአልነበረም። ምዕራፍ ሣሀሉ አበባ በላዩላይ ከኮበለለችበት ጊዜ አንስቶ በትዳሩ ሌላ ሚስት አልተካበትም ። አበባ እናቴኮ ያለችው አዲስ አበባ ከሚባል አገር ነው ይላሉ ። አበባ ግን አልተገኘችም ። አንድ ጊዜ እንደተለመደው ከሰፈር ገብቶ አበባ ሥዩም የተባሉ ሴት አታውቁልኝምን። አበባ ሥዩም ማለት እኔ ነኝ ጉድ ፈላ እንኳንስ እሱ የሚያውቃት አበባ ሊሆኑና በምንም ዓይነት አይመሳሰሏትም ውፍረታቸው የርሷን ሁለት ያህላል ። አበባ ። ቢሆንም ለብዙ ጊዜ አልነበረም ።