Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ለእንደዚህ አይነት ነገር አልተገኘም የኢኮኖሚ ቀውስ አጋጥሞት ነበር ይባላል እንደ ገድለ ላሊበላ እንደሚያስረዳው ላሊበላ ሰኔ ዓም ዓረፈ አስከሬኑም በቤተ ጎለጎታ ውስጥ ይገኛል የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ሲታሰቡን በ ወደ ሀገራችን መጥቶ የነበረው ፖርቱጋላዊው ተጓዥ ፍራንሲስኮ አልቫሬዝ ስለ አብያተ ከርስቲያናቱ በስፋት ከዘረዘረ በኋላ ድንገት ትንታኔውን ገታ አድረጎ አንዲህ ይላል ከዚህ በላይ እንዳልጨምር ሰዎች አያምኑኝም ስል እስጋለሁ በአግዚአብሄር ምህረት አምላለሁ ከፃፍኩት ውስጥ አንዳችም ውሸት የለበትም በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ይቀጥላሉ አጭሩን ታሪከ አላንዛዛውና አስተማሪው የዳቪንቹን መልአከ ከራሱ መልአከ አስተያይቶ ሁለተኛ ብሩሽ አለጨብጥም አለ ለነገሩ ወደ ቅርጻቅርጽ ጥበብ ወደ ሀውልት ቀረጻው ሄዶም ሊሆን ይችላል የአረቢያ በረሃ በተለይ አፒያ ምሽቶቹ በርካታ የቅኔ ጉባኤዎች አስተናግዷል ውድድር ነገርም ያለው ይመስለኛል የውድድሩ ወራት ሲቃረብ ለውድድሩ ከሩቅ የሚመጡ ተጋጣሚዎችን ለአደጋ ላለመዳረግ ተፋላሚ ጎሳዎች በጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ሰይፍ ወደ ሰገባ። ከአንዲህ አይነት የቅኔ ንባብ ምሽቶች በአንዱ ላይ ነው ከዛ ህህ ተሳፍሬልህ ድንገት ብንን ስል አዚህ ከች ብዬ መገኘቴ ይልቅ ገፅ ።አንዴት ሊሆን ቻሰ በስም መቀራረብ አይመስለኝም ርህ ክር ልጅ አይደለ የሆነ ህፀከ ነገር አለበትኮ።ሁሌ አንተ ትብስ ነው ሁሌ ድምጹ አይሰማ እዛው ባቀረቀርኩበት የሚጠይቀኝን ጥያቄዎች እየደረስኩ መልስ አበጅላቸው ጀመር እሱ እንደሁ እንኳን ቃላት አውጥቶ በ።
በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች አልቻለም አቋርጦ ወጣ ። በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች አንድ ሰው ነበር ኢርጾስ የሚሉት በኛው ከፍለ ዘመን የሂሳብ ሊቃውንት ዘንድ አንድ ሰው በህይወት እያለ ተረት እስከመሆን ደርሶ ነበር ከሞተ በኋላ ደግሞ ብሶበታል ፖል ኢርዶስ ኢርዶስን ከአስር ዓመታት በላይ ተከታትሎ በህይወት ታሪኩ ላይ የሚያጠነጥን ፐከፀ እኪ ኳካከዐ ከሃ ዐህፀ እህሀበከ የሚል መፅሐፍ የፃፈው ፖል ሆፍማን መፅሐፉ ባለ ከፍተኛ ሽያጭ ቹ ሆኖለታል። ጠየቀ መርማሪው ምንም አላስብም አንደምታውቀው ማቲማቲሺያን ነኝ የማርከስን ስራ ለመገምገም ብቁ ነኝ ብዬ አላስብም ቢሆንም ግን ሰውየው ከባድ ጭንቅላት ሳይኖረው አይቀርም አበቃ በዚሁ ኢርዶስ አሜሪካንን ለቅቆ ከወጣ የመመለሻ ቪዛ እንደማይሰጠው ተነገረው እንደተለመደው ደግሞ አንዱ አገር አንድ የሒሳብ ሴሚናር ሲካሄድ ነው ምንም ሳያመነታ ሄደ ለመመለስ ሲያመለከት አትገባም ተባሰ ከአስር ያህል ዓመታት በኋላ እገዳው አስኪነሳለት ድረስ ሒሳብ ባለበት ቦታ ሁሉ ዓለምን ሲያዳርስ የሂሳብ በረከቱን ሲረጭ አሜሪካንን ግን አልረገጠም በመሆኑም ለአስር ዓመታት ያህል ኢርዶስን አጠገባቸው ማግኘት ያልቻሉ አሜሪካውያን የሒሳብ ሊቃውንት ለረጅም ጊዜያት ያህል የአሜሪካንን ሒሳብ ድብርት ተጭኖት ገፅ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ነበር ይላሉ ኢርዶስ አንዲት መሳጭ ሒሳባዊ ሃሳብ ብልጭ ካለችበት ሃሳቢቱን ለማጋራት በየትኛውም ሰዓት ይሁን የትኛውም የዓለም ከፍል ያለ የሒሳብ ሊቅጋ ይደውላል አንዴ አንዲት አስደናቂ ሒሳባዊ ዘዴ ተከሰተችለትና በሌላ የዓለም ከፍል ወዳለ የሂሳብ ሊቅጋ ሊደውል ስልከ አነሳ ኢርዶስ እንዴት በዚህ ሰዓት ሰው ቤት ስልከ ትደውላለህ። ሀዘኑን ለመርሳት በቀን ሰዓት ያህል ሒሳብ መስራት የጀመረውም ያኔ ነው በሃዘኑ ሳቢያ ያጋጠመውን ድብርት ለማሸነፍ አምፊታሚን የተባለ አነቃቂ መድሃኒት መጠቀም ጀመረ የሱሰኝነት አደጋው ያሳሰበው ጓደኛው ለኢርዶስ የውድድር ሃሳብ አቀረበለት ለአንደ ወር አምፊታሚን ካልተጠቀመ ዶላር ሊሰጠው ኢርዶስ ለአንድ ወር ያህል አምፊታሚን ሳይጠቀም ውድድሩን አሸነፈ የ ዶላሩን ቼከ ከጓደኛው እየተቀበለ እንዲህ አለው ከሒሳብ ውጪ ሌላ ሱስ እንደሌለብኝ ያረጋገጥኩልህ ይመስለኛል ችግሩ ግን አምፊታሚን ባለመውሰዴ ሳቢያ ሒሳብ በአንድ ወር ያህል ወደኋላ ቀርቷል ኢርዶስ በቅርብ ጓደኞቹ ዘንድ በስፋት የሚታወቅ የራሱ የሆነ መዝገበ ቃላት ነበረው በዚሁ መዝገበ ቃላቱ መሰረት አንድ የሒሳብ ሊቅ ሒሳብ መስራት ካቆመ ወይም ለሒሳባዊ ውበቱና ጥራቱ ብቻ ከሚጠናው ክህፀ እከር ወጥቶ ሒሳብ ጥቅም ላይ ወደ ሚውልባቸው ምህንድስና ወይም ወደ ሌላ ተዛማጅ በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ዘርፎች ከገባ ያ ሰው ሞቷል ማለት ነው በአንድ ወቅት አንድ ሒሳብ በጣም ጎበዝ የነበረ ልጅ ነበር ይህ ልጅ በኢርዶስ እርዳታ በ ዓመቱ የሒሳብ የምርምር ወረቀት ሁሉ ጽፏል አንድ ቀን ኢርዶስ እያዘነ ያ ጎበዙ የሂሳብ ተማሪበለጋ ፅድሜው በ ዓመቱ ተቀጨ አለ ጓደኞቹ በድንጋጤ ከው ብለው ምን ሆኖ ሞተ ። ረ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ሰር አይዛክ ኒውተን ታህሳስ መጋቢት ሰር አይዛከ ኒውተን በ ሲወለድ ፊዚክስ አንድ ወጥ በሆነ መልኩ አልነበረም ማለት ይቻላል በ ሲሞት ግን በአካባቢያችን ከሚገኙ ነገሮች አንቅስቃሴ አንስቶ እስከ ታላቁ ሁለንተና ድረስ ጥርት ባለ ሁኔታ አቅጪጧን የሚናገር የዕውቀት ዘርፍ ትቶልን አልፏል ትውልዱ እንግሊዝ ሊንከለንሻየር ውስጥ ነው ታህሳስ ከጊዜው ቀድሞ ርጠር የተወለደው ይህ ጨቅላ ከመወለዱ ሶስት ወራት በፊት አባቱን በሞት ተነጥቋል ሶስት ዓመት ሲሞላው ደግሞ እናቱ ለእናቷ አደራ ሰጥታው ሌላ አግብታ ስለሄደች ከሴት አያቱጋ ይኖር ጀመር ኒውተን እንጀራ አባቱን ከፉኛ ይጠላው ነበር ለዚህም ከ ዓመቴ በፊት የፈፀምኳቸው ሀጢአቶች ብሎ በዘረዘረበት ፅሁፍ አናቱንና አንጀራ አባቱን ቤቱን በላያቸው ላይ ለማቃጠል መዛቱን ይጠቅሳል ኒውተን ትምህርቱን የጀመረው በመንደር ትምህርት ቤት ውስጥ ሲሆን ሲቀጥል የንጉሱ ትምህርት ቤት ወደተባለው ተሸጋገረ ኒውተን ከመጀመሪያው አንስቶ ጎበዝ ተማሪ ነበር በንጉሱ ትምህርት ቤት ቆይታው ወቅት ካረፈበት ከመንደር የመድኃኒት ቀማሚው ዊሊያም ከላርክ እንጀራ ልጅ ከአና ስቶረርጋ ፍቅር ጀምሮ ተጫጭቶም ነበር ኋላ ላይ ኒውተን ወደ ኬምብሪጅ አቅንቶ ልቡን ሳይንስ ስትሰልበው ያ ሞቃት ፍቅር አንደዋዛ ቀረ እንጂ የኒውተን ታሪከ ፀሃፊዎች ከአና ስቶረርጋ የነበረውን የሞቀ ፍቅር ትዝታ ለረጅም ጊዜያት በልቡ ይዞ ቆይቷል ይላሉ ኒውተን ፈፅሞ አላገባም ከአንዲትም ሴትጋ አንሶላ ሳይጋፈፍ በድንግልና እንደኖረም ይነገርለታል ኒውተን ከንጉሱ ትምህርት ቤት በቀጥታ ወደ ኬምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ አይደለም ያቀናው ከ አስከ ዓመቱ በንጉሱ ትምህርት ቤት ከተማረ በኋላ የሁለተኛ ገፅ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ባሏን መሞት ተከትሎ ወደ ቤቷ የተመለሰችው እናቱ በማሳዋ ላይ አንዲያግዛት በማሰብ ከትምህርት ቤት አስወጥታ ወደ መንደሩ መለሰችቸውያ ወቅት ለኒውተን እጅግ አስቸጋሪው ነበር በመስኩ ላይ በሳይንሳዊ ሀሳቦች ተመስጦ ሲያስብ የሚያግዳቸው ከብቶች የሌሎች ሰዎች ማሳ ውስጥ ይገቡበታል የንግድ ብልሀትና ከርከር እንዲለምድ እናቱ ወደ ገበያ ስትልከው ዛፍ ስር ቁጭ ብሎ ሂሳብ ሲሰራ ውሎ አመሻሹ ላይ ከመንደሩ ገበያተኞችጋ ተቀላቅሎ ይመለሳል በመጨረሻ የወጣቱን ኒውተን የተለየ ችሎታ በተረዱት የንጉሱ ትምህርት ቤት አስተዳዳሪ ጉትጎታ የእናቱን ማሳ ትቶ ወደ ትምህርት ቤት አንዲመለስ ተደረገ ከዚያም በከፍተኛ ወጤት ትምህርቱን አጠናቅቆ የኬምብሪጁን ስላሴ ኮሌጅ በሃ ተቀላቀለ በወቅቱ የኮሌጁ ትምህርት ባብዛኛው የተመሰረተው በአርስቶትል አስተምህሮዎች ላይ ቢሆንም የኒውተን የግል ጥናት ያተኮረው ግን በተራቀቁ የዘመኑ ፈላስፎች በአነዴካርትና በሥነ ፈለከ አጥፒዎቹ በነጋሊሊዬ ኮፐርኒከስና ኬኘለር ስራዎች ላይ ነበር ኒውተን በኮሌጁ ቆይታው አጠቃላዩ የባይኖሚያል ቴረም የተባለውን የሂሳብ ቀመር አግኝቷል ኋላ ላይ ካልኩለስ የተባለውን ለዘመናዊ ሂሳብና ሳይንስ ዕመርታ ቁልፍ የሆነውን ሂሳባዊ ስልት ማዳበር የጀመረውም በዚሁ ወቅት ነበር በሚያዚያ ኒውተን ዲግሪውን አግኝቶ ብዙም ሳይቆይ ታላቁ ወረርሽኝ የተባለውን የወቅቱን ታላቅ ስጋት ፍራቻ ኮሌጁ ሲዘጋ የጊዜውን ታላላቅ የፊዚክስ ጥያቄዎችና የዘመናዊ ዕሳቤዎች ንባቡን አንግቦ በልጅነቱ አስመርሮት ወደነበረው የአናቱ ማሳ ተመለሰ አሁን ግን ለግብርና አይደለም በተመስጦ ለማሰብ እንጂ ከዚህ በኋላ በነበሩት አስራ ስምንት ወራት ጊዜ ውስጥ ነው ኒውተን እነዚያን በአጠቃላዩ የሳይንሱ ዓለም ወደር የለሽ የሆኑትን ስራዎቹን የሰራው አነዚያን እጅግ ፍሬያማ የሆኑ ወራቶችን ሲያስብ እኔኮ የኖርኩት በነዚያ በፈጠራ የታጨቁ ወራት ውስጥ ብቻ ነው ይላል በአነዚህ ወራት ነው ኒውተን አጠቃላዩን የስበት ህግ ከፎ ዝቨቪቨ ያዋቀረው በስሙ የተሰየሙትን ሶስቱን የእንቅስቃሴ ህጎች የብርሃን ጥናቱን »ርና የካልኩለስ ሂሳባዊ ስልት ፈጠራውን ሁሉ ያከናወነው በአነዚሁ ተዐምረኛ የ ወራት ጊዜ ውስጥ ነው ኒውተን ከዚህ ወቅት በኋላ ለሳይንስ ያበረከተው ይህ ነው የሚባል አስተዋፅኦ አልነበረም ከነዚህ ተዐምረኛ የፈጠራ ወራት በኋላ በ ወይም በ ዓመቱ ሞቶ ቢሆን ኖሮ ዘመናዊው ሳይንስ ምንም የሚቀርበት ነገር አይኖርም ነበር እንዲያውም በኋለኛው ዘመኑ ከተነከረበት አሳፋሪ የካልኩለስ ፈጣሪ እኔ ነኝ እሰጣ አገባ ውስጥ በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ገብቶ ነፍሱን ባላቆሸሸና በዚህም ሳቢያ በሂሳብ ዕመርታ ላይ ደንቃራ ባልሆነ ነበር ወ ወ ወ ከኒውተን በፊት የነበረው የፊዚክስ ዕሳቤ በሁለት የተከፈለ ነበር በአብዛኛው በጋሊሊዬ ስራ ላይ የተንተራሰው በአካባቢያችን ባሉ ነገሮች አንቅስቃሴ ላይ የሚያተኩረው ፐርከ እፎርከከር እና የኘላኔቶችን እንቅስቃሴ የሚያካልለው እርከከ ኒውተን ሁለቱን ሳይንሶች ያዋሃደበት የአጠቃላዩ የስበት ህግ ስራው በሳይንስ ታሪከ ከታዩ ታላላቅ ዕመርታዎች ግንባር ቀደሙ ነው ኒውተን የስበት መሰረታዊው ሀሳብ የተገለጠለት በእናቱ የአትከልት ስፍራ በሀሳብ ተመስጦ ሲዘዋወር ድንገት የአኘል ፍሬ ከዛፍ ላይ ሲወድቅ አይቶ ነው አየተባለ የሚነገር ዝነኛ ታሪከ አለ ይህ ዝነኛ ታሪከ በተለያየ መልኩ እየተቀያየረ ሲነገር ከ ዓመታት በላይ አሳልፏል እንዲያውም የዘመናዊው ሳይንስ አብይ ትውፊት ሆኗል ማለትም ያስችላል በስፋት ከቀረቡት የታሪኩ የተለያዩ መልኮች መሃል በአንዱ ላይ ኒውተን ከአንዲት የአኘል ዛፍ ጥላ ስር በተመስጦ እያሰበ ሳለ አንዲት ፍሬ ወድቃ አናቱ ላይ ትነጥራለች ይሄኔ አሃ ይላል ኒውተን የስበት ህግ ተፈጠረ ። ሁሉንም ነገር የሚያደርግ የሆነውንና በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች የሚሆነውን የሚያውቅ እግዚአብሄር ብቻ ነው ሲል ፅፏል በተሳካለት አብይ የሜካኒካል ፊዚከስ ሥራውም ሳቢያ ዓለምን እንደ ማሽን የመመልከት አባዜ እንዳይከተልም አስጠንቅቋል ኒውተን በ ለንደን ውስጥ ሲሞት አስከሬኑ ውስጥ የአልኬሚ ምርምሩ ውጤት ነው ተብሎ የሚገመት ከፍተኛ መጠን ያለው ሜርኩሪ ተገኝቷል ኒውተን ነገስታትና የእንግሊዝ ታላላቅ ሰዎች በሚቀበሩበት ዌስት ሚኒስትር አቤይ ሲቀበር የመጀመሪያው ሳይንቲስት ነው ላይ በአንግሊዝ ሮያል ሶሳይቲ የሳይንስ ማኅበር በተደረገ ምርጫ ኒውተን ሳይንስ ላይ ተፅዕኖ በማሳደር ከአይንስታይን ልቆ ተገኝቷል አንደኛ ተሰኝቷል ገፅ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ፍሩድና አይንስታይን ፎዩህ ር ሲግመንድ ፍሩድና ኢጎትአ አልበርት አይንስታይን እጎአ ኛው ከፍለ ዘመን ያፈራቻቸውና በዘመናዊው የሰው ልጅ አስተሳሰብ ላይ ጉልህ ተፅዕኖ ማሳረፍ የቻሉ ሁለት ስመጥር ሳይንቲስቶች ናቸው ፍሩድ በሳይኮሎጂ አይንስታይን ደግሞ በፊዚከስ አይንስታይን በአንፃራዊነት ንድፈሃሳብ ግኝቱ የሰው ልጅ ስለ ቦታ ጊዜ ቁስና ኃይልበክሃ የነበረውን አስተሳሰብ የለወጠ ሲሆን ሲግመንድ ፍሩድም በሳይኮአናሊሲስ ስራው በስነልቦናው ጥናት ዓለም ወደ ጥልቁ የሰው ልጅ ስነልቦና ጠልቆ አዲስ የእሳቤ ምዕራፍ ከፍቷል አይንስታይን የህይወቱን የመጨረሻ ዘመናት የናዚ ጀርመንን ሽሽቶ አሜሪካ ቢኖርም ለበርካታ ዓመታት የኖረው ግን እዛው ጀርመን ውስጥ ነበር ፍሩድ ደግሞ በበኩሉ አብዛኛውን የህይወት ዘመኑን የኖረው ኦስትሪያ ቪየና ውስጥ ነው በተለያዩ የፅውቀት ዘርፎች ውስጥ ባሉ ታላላቅ ሳይንቲስቶች ዘንድ አርስ በርስ መገናኘትና ሀሳብ መለዋወጥ አምብዛም የተለመደ አይደለም ግናከስንት አንዴያውም የሁለት የፅውቀት ዘርፎች ታላላቅ ስብዕናዎች ሲፃፃፉና ተገናኝተውም ባህሪና ዕሳቤያቸው ሲፋተግና ሲላተምግንኙነቱ የሚፈነጥቀው ቁምነገርና ለዛ ማራኪ ነውና እነሆ ፍሩድና ሚስቱ ከልጆቻቸውና ከልጅ ልጆቻቸውጋ አዲስ ዓመት ርከእከጄ ን ለማከበር በርለን በከረሙበት ወቅት ነበር ፍሩድና አይንስታይን ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል የተገናኙት ያኔ አይንስታይን አርባ ስምንት ፍሩድ ደግሞ ሰባ ዓመቱ ነበር ከፍሩድ አንፃር አይንስታይን ወጣት ነበር ማለት ይቻላል በደብዳቤ ሲጨቃጨቁም ፍሩድ አዘውትሮ የሚለው ይህንኑ ነበር ወጣት ስለሆንክ እኮ ነው በእኔ ፅድሜ ላይ ስትደርስ ብዙ ነገሮች ይገቡሃልሣ ፍሩድ አርጅቷል ቀኝ ጆሮው ስለማይሰማ ከአይንስታይን በስተቀኝ ነበር የተቀመጠው በአጠቃላይ በወቅቱ ፍሩድ ጉስቁልቁል ያለ ሽማግሌ ነበር ለጓመታት ባጨሰው ሲጋራ ሳቢያ የትናጋ ካንሰር ይዞታል ለካንሰሩ ህክምና የተደረገለት ቀዶ ጥገና ደግሞ ያለ አርቴፊሺያል ትናጋ መናገር የማይችል አድርጎታል ይሁን እንጂ የሁለት ሰዓት ቆይታቸውን በጣም አስደሳች ነበር ሲል ያስታውሰዋል ግን ምን ያደርግልይላል በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ፍሩድ ብዙ እንዳንጨዋወት የአይንስታይን የሳይኮሎጂ ዕውቀት የእኔን የፊዚከስ ዕውቀት ያህል ነው ፍሩድ ወጣቱ አይንስታይንን ተጫዋች በራሱ የሚተማመንና ሳቂታ ሆኖ ነው ያገኘው የአይንስታይን ግልፅነት ከፍሩድ እጅግ ሙያዊ በሆኑ ጨዋታዎች መሃል እንኳ ቀልድና ፌዝ የመቀላቀል ስልትጋ ተጣጥሟል ፍሩድ የሶቅራጥስ ስልት የተባለውን የመጠይቅ ዘዴ ይወደዋልድንገት ገልፃውን አቁሞ ተቃውም ወይም ትችትይጋብዛል ተቃውሞ ሲሰነዘርበት ደግሞ ምሁራዊ ጉልበት በታከለበት መልኩ እያዋዛ ይመልሳል ፍሩድ የአይንስታይን ነፃ መንፈስና በራስ መተማመን ያመላከተው ነገር አለ አሱ ለዓመታት ማለቂያ በሌለው አካዳሚያዊ ከርክሮች ውስጥ ሲዳከር አይንስታይን ግን በጥሩ የስኬት መንገድ ላይ ነበር የተረማመደው ፍሩድ ለጓደኛው በፃፈው ደብዳቤ ላይ አይንስታይንን ዕድለኛ ነው ይለዋል እሱ ከኒውተን አንስቶ ያሉ ታላላቅ ጭንቅላቶች መንገዱን ስላጠሩለት ብዙም አስቸጋሪ ጊዜ አላሳለፈም እኔ ግን ጥቅጥቅ ባለ ጫካ ውስጥ መንገዴንራሴው መቀየስ ነበረብኝመንገዴ ሰፊ ያለመሆኑ ወይም የቱንም ያህል አለመጓዜ አይገርምም ኋላ ላይም ፍሩድ ለአይንስታይን ይሄን ጉዳይ አንስቶ ዕድለኛ ነህ ብሎ ፅፎለታል የአይንስታይን መልስ ስሜት የተቀላቀለበት ይመስላል እንዴት እንዲህ ልትል ቻልከ ስለ ውስጤ ምን የምታውቀው ነገር አለ ፍሩድም ሲመልስ ያንተ መስክ ፊዚክስ ነዋ የኔ ደግሞ ሳይኮሎጂ ሳይኮሎጂ ላይ ደግሞ ማንም ሰው የሆነ ነገር ማለት የሚችል ይመስለዋል አይንስታይን የፍሩድ የቃላት ጨዋታ ቢጥመውም ይሄ ሳይኮአናሊሲስ የሚሉት ነገር በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች አይመቸውም አይንስታይን በሳይኮአናሊሲስ ከመተንተን ባለመተንተንተ ፅልመት ውስጥ ብሆን ይሻለኛል ባይ ነው አይንስታይን ባንድ ውቅት አንዲህ ብሎ ነበር ንዲትትንኝ በርራእጄ ላይ ስታርፍ ተገርሜ አያታለሁስለ ዓለም አወቅን የምንለው ነገር ከዚህች ትንኝ ህልውና አንፃር ኢምንት መሆኑን እረዳለሁ ይሄ ሳይንስ በቆሻሻ አጁ የሰው ልጅ ውስጣዊ ስብዕና ውስጥ ገብቶ ሊያቦካ የሚሞክረው ነገር ያናድደኛል ሳይንስ ከሰው ውጪ ስላለው ሁለንተና ይብሰልሰል ውስጣችንን ግን በሳቅ በጨዋታና ቀለል ያለ ህይወት እናዋዛው። በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች አይይ እና ምናዊ ነህ ። በ ልጆቿን ይዛ አሜሪካ ገባች ካሚላ ጥልፍ ሰርታ እንዲሁም ሴሎችን ጨርቃ ጨርቆችን ይዛ ከቤት ቤት እየዞረች በመሸጥ ልጆቿን ማሳደግ ጀመረች አሜሪካ አስከገቡበት ጊዜ ድረስ የ ዓመቱ ታዳጊ ካህሊል ጂብራን የትምህርት ቤትን ደጅ ረግጦ አያውቅም ቢሆንም ግን ቤት የሚመጡት ቄሶች አረብኛና የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮችን አስተምረውታል የ ዓመቱ ታዳጊ ካህሊል ጂብራን አሜሪካ እንደገባ ወዲያው የስደተኛ ቤተሰብ ልጆች አንግሊዝኛ ቋንቋ ወደሚማሩበት ትምህርት ቤት አስገቡት ከዚህ ጎን ለጎን ደግሞ የስዕል ትምህርቱን ጀመረ በስዕል ችሎታው የተደመሙት አስተማሪዎቹ ጂብራንን ፍሬድ ሆላንድ ዴይ ከተሰኘው የዘመኑ የተራቀቀ የኒውዮርክ አርቲስት ጋር አስተዋወቁት በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ሰዓሊ ፎቶግራፈርና አሳታሚ የሆነው ዴይ በታዳጊው ጂብራን የኪነት ሕይወት ላይ ትልቅ ተፅፅኖውን ያሳረፈ ነው የምዕራቡ ዓለም ከያንያን በወቅቱ በጣሙን ከሚመሰጡባቸው የሥነ ፅሁፍ ሥራዎችና ከተለያዩ የኪነ ጥበብ ስልቶች ጋር አስተዋውቆታል ዴይም በዚህ የሩቅ ሕልም የሚነበብባቸው ዓይኖች ባሉት መልከመልካም የምስራቁ ዓለም ወጣት መደመሙ አልቀረም በታዳጊው የስዕል ችሎታ ተደንቋል ለዚህም ነው የተወሰኑ የታዳጊውን የካህሊል ጂብራንን ስዕሎች ለሚያሳትማቸው መፃህፍት ሽፋንነት የተጠቀመው ታዳጊው ጂብራን በዚህ ፍጥነት ገና አሜሪካ እንደገባ ወደ ምዕራባውያን አርቲስቶች ዓለም ይህን ያህል መሳቡን ግን ካሚላና ታላቅ ወንድሙ ቡትሮስ አልወደዱለትም የምዕራባዊውን ባህል ተፅዕኖ ፈርተዋል የሐገሩን ባህልና የኪነጥበብ ስልት ይረሳል ብለውም ሰግተዋል ስለዚህም በ ዓመቱ ቤይሩት ውስጥ በሚገኘው የማሮናይት ቤተከርስቲያን ሥር ባለው የመሰናዶ ትምህርት ቤት አንዲሁም ሒከማ በሚሰኘው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሥር ትምህርቱን ይከታተል ዘንድ ላኩት በዚያ ቆይታውም ከክፍል ጓደኞቹ ጋር የተማሪዎች የሥነ ፅሁፍ መፅሔት አቋቁሞ በግጥም ችሎታውም የትምህርት ቤቱ ባለቅኔ ተሰኝቶ በ ዓመቱ ዳግም ወደ አሜሪካ ተመለሰ ወደ አሜሪካ ከመመለሱ ከ ሳምንታት በፊት ግን የመጨረሻ ታናሹ ሱልጣና በ ዓመቷ በቲቢ ሳቢያ ሞተች በዓመቱ ደግሞ ታላቅ ወንድሙ ቡትሮስ በሳንባ ነቀርሳ እናቱ ካሚላ ደግሞ በካንሰር ተከታትለው ሞቱ አሁን የጂብራን ብቸኛ አጋር ማርያና ናት በልብስ ስፌት ሱቅ ውስጥ ተቀጥራ እየሰራች ራሷንና በስዕልና ግጥም ነፍሱ ያበደችውን ወንድሟን ትደግፍ ጀመር ኑሮን ለማሸነፍ ከሊባኖስ ተሰድዶ አሜሪካ በከተመው በአብዛኛው የነጂብራን ሐገር ሰው ዘንድ ተፍ ተፍ ብሎ ዶላር መሰብሰብ እንጂ ስዕል እስላለሁ መፅሐፍ እፅፋለሁ የሚሉት ነገር በጥሩ ዓይን የማይታይ የሰነፍ ሥራ ነው እናም ምንም እንኳ እህቱ ማርያና ብቸኛ ወንድሟን መንከባከቧ ትልቁ ደስታዋ ቢሆንም እህቱ እየባተለች የምታኖረው ይሄ አርቲስት ነኝ ባይ ወጣት በሐገሩ ሰዎች ዘንድ ሥሙ በሐሜት ከመነሳት አልዳነም እጎአ በ በ ዓመቱ ጂብራን በዴይ ስቱዲዮ ውስጥ የመጀመሪያ የስዕል ኤግዚቢሽኑን አቀረበ ኤግዚቢሽኑ የተሳካ ነበር ታዳሚውም ሆነ ሐያስያኑ ገፅ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ስዕሎቹን ወደዋቸዋል በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ ጂብራን የዕድሜ ልክ ጓደኛው የምትሆነውንና በሕይወቱ አንዲሁም በሥራዎቹም ላይ ትልቅ ቦታ ካላት ከሜሪ ኤልሳቤት ሐስኬል ጋር ተዋወቀ ጂብራንን በ ዓመት የምትበልጠው ሐስኬል ለጂብራን ስኬት ቁልፍ ሰው ነበረች ሐስኬል ለዓመታት ጂብራንን በገንዘብ ደግፋዋለች ያላትን ተፅፅኖ ተጠቅማ የሙያ ሕይወቱን እንዲያሳድግ ረድታዋለች በእንግሊዝኛ መፃፍ ሲጀምር አንግሊዝኛውን ያቃናችውም እሷ ነች የጂብራንን ሁሉንም የእንግሊዝኛ መፃሕፍቱን አርትኦት የሰራችው ሐስኬል ናት እናም ደግሞ ብዙዎች አንዲህ ነው ብለው መግለፅ በሚከብዳቸው መልኩ የፍቅርና የኪነጥበባዊ ጓደኝነት ቅይጥ የሆነ ጥልቅ ወዳጅነት ነበራቸውይህ አንግዳ የሆነ ፕላቶናዊ የነፍስ ወዳጅነት ኋላ ላይ ሐስኬል ካገባችም በኋላም አላቆመም ባሏ መተኛቱን ካረጋገጠች በኋላ ከአልጋዋ ቀስ ብላ ተነስታ የጂብራንን መፃሕፍት አርትኦት ትሰራ ነበር ይላሉ የጂብራን ታሪክ ፀሐፍት ዓለም ስለዚህ ታላቅ ባለቅኔና ሰዓሊ ያወቀውን ያህል ሲያውቅ የቻለው በአብዛኛው ሁለቱ ከተፃፃፏቸው በመቶዎች ከሚቆጠሩ ደብዳቤዎችና ከሐስኬል ዝርዝር የግል ማስታወሻ ነው የሐስኬል እና ጂብራን ለ ዓመታት የዘለቀ ወዳጅነት እጎአ በ ጂብራን ሲሞትም አላበቃም ያኔም በኑዛዜው መሰረት የጂብራንን አስከሬን ለሐገሩ አፈር ለማብቃት ከእህቱ ማርያና ጋር የጂብራንን አስከሬን ይዛ ወደ ማር ሳርኪስ ገዳም ተጉዛለች ጂብራን በሐስኬል የገንዘብ ድጋፍ ስፅል ለመማር በ ወደ ፖሪስ ሄደ እዚያም ለ ዓመታት ያህል ስዕል ተማረ በሕይወት ዘመኑ ከ በላይ ስዕሎችን ስሏል ስዕሎቹ በሐያስያን የተደነቁ ታላላቅ ሥራዎች ቢሆኑም ዓለም ዛሬ ላይ ጂብራንን የሚያስታውሰው ግን በመፃህፍቶቹ ነው ጂብራን በአረብኛ በእንግሊዝኛ ደግሞ ከሕልፈቱ በኋላ የታተሙትን ጨምሮ መየህፍትን ፅፏል ከነዚህ ሁሉ መፃህፍቶቹ ደግሞ በመላው ዓለም የጂብራን አንባብያን ልብ ውስጥ የክብር ቦታ የያዘው በ የፃፈው ፐከፀ ኮዐዐከፀ ነብዩን ነው ጂብራን ለዓመታት በዚህ መፅሐፍ ላይ መላ ነፍሱን አፍስሷል አንዳንዶች እንደሚሉት ጂብራን ዕድሜ ልኩን ከዚህ መፅሐፍ የላቀ መፅሐፍ ለመፃፍ አምጧል ግን አልተሳካም በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች አነስተኛዋ ጥራዝ ዘ ፕሮፌት የመጀመሪያ ዕትሟ ወዲያው በአንድ ወር ውስጥ ተሸጦ አለቀ ከዚያ በኋላ የዚህችን ድንቅ መፅሐፍ ዝና አንዱ ለሌላው እየነገረ አንደ ሰደድ እሳት ተዛመተ በተለይም በዎቹ አሜሪካ ሽያጩ በሳምንት ኮፒዎች የመፅሐፉም ተወዳጅነት የዘመኑ ቅዱስ መፅሐፍ እስከመሰኘት ደረሰ በአሜሪካ ብቻ ይህ መፅሐፍ ከ ሚሊየን ኮፒዎች በላይ ተሸጧል በመላው ዓለምም አማርኛን ጨምሮ ከ በላይ ወደሚሆኑ ቋንቋዎች ተተርጉሟል ጩ ጩ ጩ የካህሊል ጂብራን ዘ ፕሮፌት የመጀመሪያው ዓረፍተ ነገር አንዲህ ይላል ለራሱ ቀን ንጋት የሆነው የተወደደውና የተመረጠው አል ሙስጠፋ ወደ ትውልድ ሐገሩ የምትመልሰውን መርከብ በኦርፋሌስ ከተማ ለዓመታት ጠበቃት በእርግጥ ብዙዎች ደጋግመው እንደሚያነሱት ይህ መፅሐፍ በወጣበት ወቅት የመፅሐፉ ደራሲ ካህሊል ጂብራን ራሱ ከትውልድ ሐገሩ ተነጥሎ ኒውዮርክ መኖር ከጀመረ ዓመቱ ። ጂብራን ከፀ እብበቧን ከፃፈ በኋላ ከጋ ዓመት በላይ አልኖረም ሌይስል ሽሊንገር የተባለች አንዲት ፀሐፊ የጂብራንን አጭር ሕይወት እንዲህ ትገልፀዋለች በ ዓመቱ አሜሪካ የገባው አርቲስት በ ዓመቱ የተደነቀ የስዕል ኤግዚቢሽኑን ማቅረብ ችሏል በ ዓመቱ ኒውዮርከ ውስጥ የተከበረ ሰዓሊና ፀሐፊ ሆኗል በ ዓመቱ ደግሞ ለመመሰከ ትንሽ የቀረው ተደናቂ ደራሲ ሆነ የ ዓመቱ ጂብራን ግን ጤና አልነበረውም የሕመሙ ሰበብ አንድም ሥነ ልቦናዊ ነው አንድም መንፈሳዊ እናም ደግሞ አልኮል ጂብራን ውስጤ አንድ ልወልደው ያልቻልኩት ትልቅ መፅሐፍ ተቀምጧል ይላል የዚህ የማይወለድ መፅሐፍ ምጥም ሕመም እንደሆነበት ይገልፃል ዝናው ያመጣበትን የአድናቂ መዓት ሽሽት ሻማ ብቻ የሚበራባትን ገዳሜ የሚላትን አንደ ክፍል አፓርታማ ከርችሞ ይሄን አራክ የተባለ የሊባኖስ አረቄ ይለዋል ጤናው እየታወከ መጣ ሮቢን ወተርፊልድ የተባለው የጂብራን ታሪክ ፀሐፊ በበኩል የጂብራን መሰረታዊ ችግር ዝናን ባተረፈባቸው ጥልቅ መንፈሳዊ ፅሁፎቹና በግል ሕይወቱ መካከል ያለው ግዙፍ ተቃርኖ የነፍስ ስቃይን ስለፈጠረበት ነው ይላል የሆነው ሆኖ እጎአ በ የፀደይ ወራት ጂብራን የአልጋ ቁራኛ ሆኗል በዚህ ወቅት አንድ ማለዳ ቁርሱን ይዛለት የመጣቸው ሰራተኛ የጂብራን የጤና ሁኔታ አሳሰባት አንደምንም አግባብተው ወደ ሆስፒታል ቢወስዱትም የዚያኑ ቀን በአፕሪል ቀን በ ዓመቱ በኒውዮርክ የቅዱስ ቬንሰንት ሆስፒታል አረፈ የሞቱ መንስዔ የጉበት ሕመም እና ሳንባ ነቀርሳ ቲቢ ይላል ይህም የኛው ከፍለዘመን ታላቁ ባለቅኔ ደራሲና ሰዓሊ የሊባኖሳዊው ካህሊል በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ጂብራን ማብቂያ ሆነ ስሞት ለሃገሬ አፈር አብቁኝ ከሚለው አደራው ጋር ገንዘቡን ለአህቱ ስዕሎቹንና የመፃህፍቶቹን ረቂቆች እከህር ለሜሪ ሐስኬል አንዲሁም ወደፊት ከመፃህፍቶቹ ሽያጭ የሚገኘው ገንዘብ ለትውልድ ከተማው ለብሻሪ ለበጎ ዓላማ እንዲውል በሚል እንዲሰጥለት ተናዝዚል በኒውዮርክና በቦስተን የመታሰቢያ ዝግጅት ከተደረገለት በኋላ ማርያና እና ሜሪ ሐስኬል የጂብራንን አስክሬን ይዘው ወደ ሊባኖስ አመሩ ሊባኖስ የታላቁ ባለቅኔዋን አስከሬን በታላቅ ከብር ተቀብላ በብዙ አጀብ ወደ ማረፊያው በትውልድ ከተማው ብሻሪ ወደሚገኘው ማር ሳርኪስ ገዳም ሸኘች በማር ሳርኪስ ገዳም ባለው የጂብራን መቃብር ላይ የተቀረፀው ፅሁፍ እንዲህ ይላል ማየት የምፈልጋቸው ቃላት እነሆ በመቃብሬ ላይ ሰፍረዋል ልከ እንዳንተ እኔም ሕያው ነኝ እናም ከጎንህ ቆሜያለሁ ዓይንህን ጨፍነህ ዙሪያህን ቃኘው ከፊት ለፊትህ ታገኘኛለህ ገፅ ሓ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ስቲቭ ጆብስ ስቲቭ ጆብስ የኛውን ከፍለ ዘመን የኮምፒዩተሮች አብዮት ካቀጣጠሉትና አስከ ህይወቱ ፍፃሜ ድረስም ምናልባትም በቢሊዮኖች በሚቆጠሩ የኮምፒዩተሮች እንደ አይፓድና አይፎን አይነት የተንቀሳቃሽ የሙዚቃ ማዳመጫዎች ስልኮችና በሌሎች በርካታ ፈጠራዎች ተጠቃሚዎች ዘንድ ታላቅ አድናቆትንና ከበሬታን የተቸረው ታላቅ የዘመናችን የፈጠራ ሰውና የግዙፉ የኮምፒዩተር ኩባንያ የአፕል መስራች ነው መስከረም ቀን ዓም በሃምሳ ስድስት ዓመቱ በጣፊያ ካንሰር ሳቢያ ያረፈው ስቲቭ ጆብስ አፕል የሚሰኘውንና በገበያ ካፒታል መጠኑ የዓለማችን ቁጥር አንድ ሐብታም የሆነውን የኮምፒዩተር ኩባንያ ከጓደኛው ጋር በቤተሰቦቹ ጋራዥ ውስጥ ሲያቋቁም ገና ለጋ የ ዓመት ወጣት ነበር አፕል አሁን ላይ ቢሊየን ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ ቁጥር አንድ ሐብታም ድርጅት ነው ዛሬ ላይ አፕል የዘመናዊውን ዓለም የኮምፒዩተር የመዝናኛ የተንቀሳቃሽ ስልከና በአጠቃላይ በዘመዊ አኗኗር ላይ ታላቅ ተፅዕኖውን ማሳረፍ የቻለ የኮምፒዩተር ኩባንያ ሆኗል በፖለቲካል ሳይንስ ኮከ የዶክትሬት ዲግሪውን ለመስራት አሜሪካ ከከተመው ሶሪያዊው አብዱልፈታህ ጆን ጃንዳሊና ከአሜሪካዊቷ የድህረ ምረቃ ተማሪ ጆኦን ሺብል በ የተወለደው ስቲቭ ጆብስ ዕድገቱ በጉዲፈቻ ነበር መካከለኛ ገቢ ባላቸው አሳዳጊዎቹ ቤት ውስጥ ከኮምፒዩተር ዓለሙ መጠንሰሻ ከሲልከን ቫሊው እምብዛም በማይርቀው ቦታ ማውንቴን ቪው ካሊፎርኒያ ውስጥ አደገ የዩኒቨርሲቲ ትምህርቱን ያቋረጠው ወራት ያህል እንደተማረ ነበር ለቀጣይ አንድ ዓመት ከግማሽ ያህል የተለያዩ ኮርሶችን ሲወስድ ከራርሞ በስተመጨረሻ የኮሌጅ ትምህርቱን ሙሉ ለሙሉ አቋርጦ ወጣ በቀጣይ ጥቂት ዓመት ውስጥ አፕልን አቋቋመ አፕልም በተከተሉት ዓመታት ውስጥ ወደ ታላቅ የኮምፒዩተር ኩባንያነት አደገ አፕልም ግዙፍ ሆኖ ስቲቭ ጆብስም በፈጠራ ስራዎቹ ጥራት ስመጥር ሀብታምና ዝነኛ ሆኖ ሳለ በ ዓመቱ በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ከመሰረተው ኩባንያ ተባረረ ከጥቂት ዓመታት በኋላ ወደመሰረተው ኩባንያ አፕል የተመለሰው ስቲቭ ጆብስ ህይወቱ ከማለፉ ጥቂት ሳምንታት በፊት ድረስ የአፕል ዋና ስራ አስኪያጅ ርከፁያ ጀጁይፀርዘርቨሃርፀ ርንበርፀ ርርዐንን ነበር አፕል በሚያመርታቸው ኮምፒዩተሮቹ ጥራት ገናና ዝናን ገንብቷል ዋጋቸው ግን የሚቀመስ አይደለም ለኮምፒዩተሮቹም ሆነ ለሌሎች ምርቶቹ ሀርድዌሩንም ሆነ ሶፍትዌሩን በዋናነት ራሱው ማምረቱ ለምርቶቹ የላቀ ጥራትና ለዋጋቸውም ውድነት ምከንያት ሆኗል የስቲቭ ጆብስ የአፕል የመጨረሻዎቹ ዓመታት የዋና ስራ አስኪያጅነት ቆይታው በታላላቅ ፈጠራዎችና ስኬት የተንቆጠቆጡ ነበሩ ስቲቭ ጆብስ በህይወት ዘመኑ ከ በላይ የፈጠራ ፓተንቶች ባለቤት ሲሆን የ ቢሊዮን ዶላር ቱጃርም ነበር። ሲል ላቀረበለት ጥያቄም በዚህ እያንዳንዷ ነገር በምትሰለልበት ዓለም ለ ዓመታት የት እንደነበርኩ አለመታወቁ አጀብ ነው ከማለት ውጭ እዚህ ነበርኩ ሊል አልፈቀደም ቨርጄዝ ከጠፋበት ተመልሶ ፓሪስ ውስጥ የጥብቅና ሙያውን አንደጀመረ ወዲያውኑ እንደቀድሞው ሁሉ ለአደገኛ አሸባሪዎችና ከባድ ሚዛን ወንጀለኞች ጥብቅና መቆሙን ተያያዘው ለሊባኖሳዊው ጆርጅ ኢብራሂምና ለናዚ የጦር ወንጀለኛው ለክላውስ ባርቢ ጥብቅና ቆመ የሊዮኑ አራጅ በሚል ሥም የሚታወቀውና ፈረንሳይ በናዚ ጀርመን መዳፍ ሥር በወደቀችባቸው ዓመታት በርካታ ፈረንሳያዊያንንና አይሁዶችን በማሰቃየትና በመግደል የተከሰሰው የከላውድ ባርቢ የፍርድ ሒደት በወቅቱ የዓለምን ትኩረት የሳበ ነበር በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች የከሳሽ አቃብያነ ሕግ አባላትን ለብቻው የመከተበት የከላውድ ባርቢ የፍርድ ሒደት በቨርጄዝ ዘንድ ልዩ ቦታ አለው አንድ የፍርድ ሒደት የሚለካው የፍርድ ሒደቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ትቶት በሚሄደው አሻራው ነው የሚለው ቨርጄዝ ከዓመታት በኋላ ያን የፍርድ ሒደት አስታውሶ ሲያወራ እንዲህ ይላል አቃብያነ ሕግና አንድ ዳኛ ያው ዳኛውም የከሳሹ አካል ነው ማለቱ ነው እንግዲህ ባንድ ወገን በሌላኛው ወገን ደግሞ እኔ ብቻዬን ይሄ ምን ማለት ነው እኔ ብቻዬን ከ ሰው ጋር ገጠምኩም ማለት አይደል በከሳሽ በኩል ያሉት እያንዳንዳቸው የአኔን ኛ ናቸው ማለት ነው ይህ ብቻውን ለባርቢ ጥብቅና እንድቆምለት ምክንያት ይሆነኛል በቨርጄዝ ዘንድ ፍፁም ከፉ ወይም ፍፁም በጎ የሚባል ነገር የለም እናም ደግሞ መርሄ ያለ መርህ መኖር ነው ይላል የትኛውም የለየለት ወንጀለኛ እንኳ ቢሆን በልቡ ውስጥ አንዳች ያማረ የአበባ አፀድ አያጣም የትኛውም ጥሩ ሰው ተብዬም ጥቂት ተናዳፊ አባቦች በልቡ ውስጥ አስቀምጧል ይላል ነውጠኛው ጠበቃ ጃከዊ ቨርጀዝ ቨርጄዝ ለባርቢ አንዲህ አልኩት ይላል አንተ እንደ ሰብዓዊ ፍጡር አንድትቆም ነው የምፈልገው አንተ ጭራቅ አይደለህም አዎን አንተ ንፁህ ሰውም አይደለህም ቢሆንም ግን ጭራቅ አይደለህም አንተ ማለት አንድ የጦር መኮንን ነህ በአንድ ወራሪ ኃይል ውስጥ ያለህ የጦር መኮንን ነህ በቃ አልጄሪያ ውስጥ ካለ አንድ የፈረንሳይ ወታደር ወይም ቬትናም ውስጥ ካለ የአሜሪካ ጦር አባል አልያም በካቡል ካለ የራሺያ ወታደር አታንስም አትበልጥም ቨርጄዝ ለዴር ስፒግል በሰጠው ቃለ ምልልሱ ላይ እንደ ጠበቃ የኔ ግብ ተከሳሾች ያን ድርጊት ለመፈፀም ያበቃቸውን ምከንያት ፍንትው አድርጎ ማውጣት ነው ይላል የትኛውንም አስከፊ ወንጀል የፈፀመ ሰው ቢሆን አንኳ ይህ ሰው አንዲህ ነው ብሎ የሕሊና ብይን ማስተላለፍ የአኔ ሥራ አይደለም ባይ ነው ቨርጄገ በቨርጄዝ ዘንድ ለአደገኛ ወንጀለኞች ጥብቅና አልቆምም የሚል ጠበቃ ማለት አደገኛ በሽታ ይዞኻል ስለዚህም አላከምህም እንደሚል ሐኪም ማለት ነው እንደዚህ ዓይነት ሐኪም ደግሞ ምኑን ሐኪም ነው ሲል ይጠይቃል ቨርጄዝ ጥብቅና ከሚቆምላቸው ዓለማቀፍ ወንጀለኞችና አሸባሪዎች ጋር ካለው የጠበቀ ቅርበት አንጻር እሱ ራሱ የሴራቸው ተሳታፊ ሳይሆን አይቀርም ገፅ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ብለው የሚጠረጥሩት ጥቂት አይደሉም ቨርቬዝ ይህን ውንጀላ በደፈናው ያጣጥለዋል ጓደኞቹ ግን የፓሪስን የቅንጦት ሕይወት ማጣት ስለማይሻ እንጂ አንድ የነጻነት ታጋይ ቡድን ውስጥ ገብቶ ከመዋጋትና ከማሸበር አይመለስም ነበር ይሉታል የፈረንሳይ የፀረስለላ ተቋምም ቨርጄዝን ለዓመታት ተከታትሎ ጥብቅና ከሚቆምላቸው አሸባሪዎች ጋር በጣሙን የጠበቀ ወዳጅነት እንዳለው መረጃ ቢያገኝም ለመከሰስ ብቁ ሆኖ አላገኘውም መሰል ምንም ከስ ሊመሰርትበት አልቻለም የፈረንሳይ የጠበቆች ማሕበርም የዲሲፕሊን እርምጃ ሊወስድበት አስቦ አልሆነለትም ሰውዬው እድለኛም ሳይሆን አይቀርም ጥንቁቅነቱም ታከሎሉበት ነው ታዲያ ብዙዎች ቨርጄዝ ለአደገኛ ወንጀለኞች ጥብቅና መቆሙ ወንጀለኞቹን ነጻ እንዲወጡ ባያደርግም ለእሱ ግን ዝነኛ እንዲሆን ረድቶታል ሲሉ ይወርፉታል ቨርጄዝ ከአደገኛ ወንጀለኞችም በተጨማሪ ለተራ ኪስ አውላቂዎች ለሴተኛ አዳሪዎችና ለደሀ ሕጻናትም ያለ ምንም ከፍያ ጥብቅና ይቆማል ለመሆኑ ሊከፍሉህ ለማይችሉ ለነዚህ ነዳያንና ተራ ወንጀለኞች ጥብቅና መቆሙ ያዋጣሃልን ብለው ለሚጠይቁት አታስቡ ለሐብታምና ግዙፍ ኩባንያዎችም ጥብቅና አቆማለሁ እነሱ የሚከፍሉኝ የነዚህኞቹን ወጪ ይሸፍንልኛል ይላል እጎአ በ ዓለማቀፉ ሽብርተኛ ካርሎስ ቀበሮው ከሱዳን ተይዞ ፈረንሳይ ውስጥ ለፍርድ ሲቀርብ ማንም እንደሚገምተው ጥብቅና የቆመለት ጃክዊ ቨርጄዝ ነበር ቨርጄዝና ካርሎስ አንኳ የሚተዋወቁት ድሮ ነው እጎአ በ ያኔ ቨርጄዝ ፈንጂዎችን ይዛ በመገኘቷ ለተከሰሰችው የካርሎስ ፍቅረኛና የጀርመኑ የሽብር ቡድን ባደርሜንሆፍ አባል ለነበረችው ለማግዴሊሲን ኮፕ ጥብቅና ቆሞ ነበር ፍቅረኛው የተያዘችበት ካርሎስ ፈረንሳይን በቦንብ ፍንዳታዎች ሲንጥ በፈረንሳይ ባለሥልጣናት እና በካርሎስ መካከል አገናኝና አደራዳሪ ሆኖ ማግዴሊን ኮፕም እንድትለቀቅ ካርሎስም ፍንዳታውን እንዲያቆም ያስማማቸው ቨርጄዝ ነው አልተሳካለትም እንጂ ቨርጄዝ በዚህ ወቅት የካርሎስን ፍቅረኛ ማግዲዴሊሲን ኮፕን ከካርሎስ ነጥሎ የራሱ ለማድረግ ሞክከሮም ነበር በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ቨርጄዝ በዚህ ወቅትና በሌሎችም ጊዜያት ከካርሎስ ቀበሮው ጋር በተደጋጋሚ ተገናኝቷል ባጠቃላይ ቨርጄዝ የካርሎስ ቀበሮው ቤተኛ ነበር ማለት ይቻላል ለዚህ ነው ካርሎስ ስለቨርጄዝ ሲጠየቅ ሴት ልጄ ራሷ አጎቴ ትለው ነበር የሚለው እጎአ የበቱ የቨርጄዝ ለካርሎስ ጥብቅና መቆም ግን ብዙም ሳይቆይ ተፋረሰ የዚህ ሰበቡ ደግሞ ካርሎስ ለፈረንሳይ ባለሥልጣናት ቨርጄዝ ከኔ የባሰ አሸባሪ አይደለም አንዴ ብሎ በመናገሩ ነበር ጩ ጩ ጩ እጎአ በ ላይ ደግሞ ቨርጄዝ ከሀገሪቱ ብሄራዊ ምርጫ በፊት በርካቶችን ገድሏል በሚል ዓለማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምንስቲ ኢንተርናሽናል ሪፖርት ያወጣበትን የቶጎን መንግሥት ወከሎ አምንስቲ ኢንተርናሽናልን ከሰሰ እጎአ በ ላይ ደግሞ የአውሮፓው ፍርድ ቤት በመጨረሻ ከሱን ውድቅ ቢያደርግበትም የቻዱን ፕሬዝዳንት ኢድሪስ ዴቢን የጋቦኑ ፕሬዝዳንትን ኦማር ቦንጎን አንዲሁም የሪፐብሊክ ኦፍ ኮንጎን ርፅሰ ብሄር ዴኒስ ስዎስ ንጉሶን በመወከል የነዚህን መሪዎች ሥም የሚያጠፋ መጽሐፍ ፅፎ አሳትሟል ባለው ደራሲ ላይ ከስ መሰርቶ ነበር እጎአ በ በፊልም ሐያስያን ዘንድ ተደናቂነትን ያገኘውና በቨርጄዝ የሕይወት ታሪከ ላይ የሚያጠነጥነው የሽብር ጠበቃው ልበሃር የተሰኘው ዶከመንተሪ ፊልም ለዕይታ በቃ በቀጣዩ ዓመት ደግሞ እያንዳንዱ የፍርድ ሒደት ኪነት ነው ልከ አንደ ሼክስፒር ተውኔት ባዩ ቨርጄዝ የራሱኑ ታሪከ በአንድ ሰው በሚተወን ተውኔት ክዩ በክ ኮጻህ መልክ አዘጋጅቶ በፓሪሱ የማድሊን ትያትር ይተውነው ገባ እጎአ ላይ ቨርጄዝ የኔቶ የአየር ድብደባ ሰለባ የሆኑ ሊቢያውያን በፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ ላይ የመሰረቱትን ከስ ለመደገፍ ወደ ሊቢያዋ ትሪፖሊ ተጓዘ እዛም ሳለ በሉዓላዊት ሐገር ላይ የተሰነዘረ ያለውን ድብደባ አውግዞ ሙአመድ ጋዳፊ ለፍርድ የሚቀርቡ ከሆነ ሽንጡን ገትሮ ሊከራከርላቸው እንደሚሻ ገፅ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች አስታወቀ በአስገራሚና አነጋጋሪ ከስተቶች ከተሞላው የጥብቅና ሕይወቱ ጎን ለጎን ቨርጄዝ ለብቻውና ከሌሎች ጋር ከ በላይ መጽሐፍትን አሳትሟል ከራሴ ኑዛዜ ትውስታዎችና የቀን ሕልሞች የሚለውን የመጨረሻ መጽሐፉን ባሳተመ በመንፈቁ እጎአ በነሐሴ ቀን በአስደናቂ ሆነቶች የተሞላው የአወዛጋቢው ጠበቃ የጃከዊ ቨርጄዝ ሕይወት አበቃ የአሱ ብጤ ሞገደኛ በነበረው የኛው ከፍለ ዘመን ፈረንሳያዊ ፀሐፊና ፈላስፋ በሾልቴር መኝታ ክፍል ውስጥ ይህቺን ዓለም ተሰናበተ የቨርጄዝን ህልፈት አስመልከተው የተናገሩት የፈረንሳይ ብሄራዊ የጠበቆች ካውንስል ፕሬዝዳንት ከርስቲያን ቻርየር ቦርናዜል ቨርጄዝን በጣሙን ደፋርና በራሱ የቆመ ታላቅ ጠበቃ ይሉትና ከቨርጄዝ ልንማር የሚገባው ተሰጥኦውን ወኔውን ቁርጠኝነቱን አንዲሁም ተቃራኒ ወገንን ከማከበር ጋር የተዋሃደውን በተቃርኖ የተሞላ ስሜቱን ነው ይላሉ ጠበቃ ቅጥረኛ ወታደር እርፀክሃ ሳይሆን የእውነትን አርማ የያዘ የከብር ተፋላሚ ክአከከ ነው ቨርጄዝ በፅርግጥም የእውነትን አርማ ያነገበ ከቡር ተዋጊ ነበር ይላሉ አንድ የትዊተር ተጠቃሚ ደግሞ የቨርጄዝ ሕልፈት አንደተሰማ እንዲህ ሲል ፅፏል ቨርጄዝ ዳግም ጠፍቷል አሁንም ወዴት እንደሄደ ምንም የነገረን ነገር የለም በግሩም ተበጀ ገፅ « የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ኒኮላ ቴስላ አር ራዕዩን መቀበል ለተሳነው ዓለም በሕይወቱ የኋለኛው ዘመን ባሰፈረው ማስታወሻው ላይ ይህ ዘመን የናንተ ሊሆን ይችላል መጪው ዘመን ግን የኔ ነው ሲል ጽፏል አንደ እንከን አልባ ፈጠራዎቹ ሁሉ ይሄም ትንቢቱ መሬት ጠብ ያላለበት ይህ ታላቅ ሰው በተለይም እአአ ከዎቹ ወዲህ ጊዜው ደረሰ መሰል ዓለም ከእንቅልፉ ባንኖ ከስንት አንዴ ብቅ የሚል ታላቅ ሰው መሆኑን እየተረዳ መጥቷል በዚህ ታላቅ ሰው የሕይወት ታሪክ ዙሪያ የተጠናቀረ አንድ ዘጋቢ ፊልም የዚህ ሰው ጥፋት ምናልባትም ከጊዜው ቀድሞ መወለዱ ነው ይላል በቢሊየን የሚቆጠር የዓለማችን ሕዝብ በየቀኑ እንደዋዛ ከሚጠቀምባቸው አብዛኞቹ የኤሌክትሪክና የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶች ጀርባ የአንድ ሰው የፈጠራ ምናብ ገንኖ አንደሚወጣ ሲታሰብ አጀብ አያስብል ይሆን የዚህን ታላቅ ሰው ሥራዎች የገመገሙ ባለሞያዎች እንደሚሉት ግን ከሞተ ያህል ዓመታት አልፈውትም እንኳ ለዓለማችን ያለማቸውን ረቂቅ ቴክኖሎጂዎች ለመቀበል ዓለም ገና አሁንም ዝግጁ አይመስልም ዛሬ ታሪኩን በጥልቀት የምንዳስሰው ሰርቢያ አሜሪካዊው አሌከትሪካል መሐንዲስና ስፍር ቁጥር የሌላቸው ታላላቅ ፈጠራዎች ባለቤት ኒኮላ ቴስላ ። ኒኮላ ቴስላ የተወለደው በያኔዋ ኦስትሮ ሐንጋሪ በዛሬዋ ከሮሺያ ውስጥ ባለች ስሚሊጂን በተባለች መንደር ውስጥ እአአ በ ሐምሌ ለ አጥቢያ ከሌሊቱ ሰዓት በመብረቅ ብርሃን በደመቀ ነጎድጓዳማ ሌሊት ነበር ይሄው የልደት ጊዜው ምልኪ ነው መሰል ቴስላ የመላ ሕይወቱ ሥራ በአጠቃላይ ከኤሌክትሪክ ጋር የተቆራኘ ነው ማለት ይቻላል ገፅ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ጠም ሙ ሇርዐ ከሃ ሔ በየየሸዬቹዬሼ በፈጠራ መብት ባለቤትነት ከተመዘገቡለት ያህል ፈጠራዎቹ አብዛኞቹ በኤሌክትሪክ ዙሪያ የሚያተኩሩ ናቸው ይህ ሁሉ ሆኖም ግን ቴስላ ስለኤሌከትሪከ ምንም አላውቅም ባይ ነው ስለ አሌከትሪክ ምንነት የሰው ልጅ ያወቀ ለት ያ ዕለት በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ እጅግ ልዩ ትርጉም የሚሰጠው ቀን ይሆናል ሲል ጽፏል በ ዓመቱ ኦስትሪያ ግራትዝ ወደሚገኘው ፖሊቴክኒክ ገብቶ በወቅቱ ገና አዲስ ከነበረው የኤሌክትሪክ ዓለም ጋር የተዋወቀው ቴስላ በቤተ ሙከራ ውስጥ የማያት እያንዳንዷ የኤሌክትሪከ ብልጭታ በሺዎች የሚቆጠሩ ጥልቅ የማወቅ ስሜቶችና የፈጠራ መነሳሳቶችን በአአምሮዬ ውስጥ ታጭር ነበር ሲል ያስታውሳል ቴስላ አስገራሚ የማስታወስ ችሎታውንና የፈጠራ ከህሎቱን ከእናቱ አንደወረሰ ይናገራል ደከመኝ የማያውቁት ከንጋት አስከ ሌሊት ሲባትሉ የሚውሉት የቴስላ አናት ቴስላ እንደሚለው ለቤት ውስጥ አገልግሎት የሚውሉ በርካታ ሚካኒካዊ ቁሶችን ፈብርከዋል ቴስላ እናቴ ዘመናዊ ትምህርት ብትቀስምማ ማንም የሚስተካከላት አይኖርም ነበር ይላል ካህኑ የቴስላ አባትም ታዲያ የዋዛ ሰው አልነበሩም ስብከታቸው የምዕመናኑን ልብ የሚያማልል የሚባልላቸው ብሉይ ር የሥነ ጽሁፍ ሥራዎችን በስፋት ያነበቡ እረ እንዲያውም በዚሁ ዙሪያ የማስታወስ ብቃታቸውን አስመልከተው ቴስላ አባቱ በተለይም አንዳንድ ብሉይ የሥነ ጽሁፍ ስራዎች ከምድር ገጽ ቢጠፉ እንኳ መልሼ አእጽፋቸዋለሁ ይሉ አንደነበር ጽፏል በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች እኒህ ካህን አባቱ ታዲያ ለዚህ ሳይንስና ቴክኖሎጂያዊ ፈጠራ በልቡ ለጸነሰ ልጃቸው ከመጀመሪያው አንስቶ ያቀዱለት ሙያ የራሳቸውኑ የቤተከህነት አገልጋይነት ነበር ነፍሱ ለሳይንስና ለቴከኖሎጂያው ፈጠራ የተሰጠው ታዳጊው ቴስላ ታዲያ ይህ የታለመለት የሕይወት አቅጣጫ ከእሱ የውስጥ መሻት ጋር ስለማይጣጣም ሁሌ እንደተረበሸ ነው ቴስላ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሳለ በተለይ በሒሳብ ትምህርት ከፍል የኢንቴግራል ካልኩለስ ጥያቄዎችን በጭንቅላቱ ሰርቶ በመመለስ አስተማሪዎቹ አንዳች ማጭበርበሪያ የሚጠቀም እስኪመስላቸው ድረስ ያስደንቃቸው ነበር ውስብስብ ሒሳባዊ እና ቴክኒካዊ ሁነቶችን በጭንቅላቱ በጥልቀት በማስብ መከወን የቴስላ የፈጠራ ሕይወቱ ሁነኛ ሥልቱ ሆኖ አስከመጨረሻው ዘልቋል ቴስላ ይህንን ጉዳይ አስመልክቶ ሳይንቲስትም ሆነ ኢንጂነር አንድን ነገር በተግባር ከመሥራቱ በፊት በምናቡ የሚሰራውን ሥራ በተደጋጋሚ መላልሶ በማየት በምናቡ በመሞከር በመፈተሽ ስህተቶቹን አስተካከሎ ጨርሶ አርግጠኛ ሲሆን ብቻ ነው ወደ ተግባራዊ ሥራው መሄድ ያለበት ሲል ይመከራል በምናብ ያለው የፈጠራ እሳቤ ወይም ምስል ሳይዳብር ወደ ተግባር መሮጥ በከንቱ ጉልበትን ከማባከኑም በላይ የምናብና የፈጠራ ብቃትን ያዶለዱማል ሲል ያስጠነቅቃል ቴስላ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን እአአ በ አጠናቅቆ ወደ ትውልድ መንደሩ እንደተመለሰ አባቱ ወደ መንፈሳዊ ኮሌጅ ሊልኩት እየተዘጋጁ ባሉበት በአደገኛ ሁኔታ በኮሌራ ተይዞ ለወራት የአልጋ ቁራኛ ሆነ ሞት አፋፍ በደረሰው ልጃቸው ጉዳይ የሚይዙ የሚጨብጡትን ያጡት አባት አንድ ቀን ተስፋ ቆርጠው ቴስላ ወደተኛበት ከፍል ሲገቡ ወደ ቴከኒከ ኮሌጅ ብትልከኝ እኮ እድን ነበር አልኳቸው ሲል ቴስላ ያስታውሳል የዚህ በቴከክኖሎጂያዊ ፈጠራ ፍቅር ልቡ የጠፋ ልጃቸው ከፉ ሕመም ቀልባቸውን የነሳቸው አባት እዚያው በዚያው አንተ ዳን እንጂ አለ ወደተባለ ምርጥ የቴክኒከ ኮሌጅ ልኬ ነው የማስተምርህ ሲሉ ተናገሩ ቴስላ እነዚህን ቃላት ከአባቴ ስሰማ ሁሉም ሰው ጉድ እስኪል ድረስ ገፅ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች እዚያው በዚያው ድፔ ከአልጋዬ ተነሳሁ ይላል በቃ ይኸው ነው ። ወ ወ ከጥቂት ዓመታት በኋላ አንድ ጋዜጣ ታላቁ ሳይንቲስት ኒኮላ ቴስላ የ ዶላር ታከስ አልከፈልከም በሚል ፍርድ ቤት መቅረቡን የሚገልጽ ዘገባ ይዞ ወጣ ቴስላ በቃለ መሐላ ለፍርድ ቤቱ አንዳችም ገንዘብ እንደሌለውና ለዓመታት በብድር የሚኖርበትን ሆቴል ከፍያም እንዳልከፈለ ተናገረ ሁኔታውን የተረዳው የአሜሪካ የኤሌክትሪከ መሐንዲሶች ኢንስቲትዩት የተከበረውን የኤዲሰን ሜዳልያ ሊሸልመው ጥሪ አቀረበለት ቴስላ ግን በሽልማት ሥነ ሥርዓቱ ምሽት አልተገኘም በዛን ምሽት ቴስላ በኒውዮርክ የሕዝብ ቤተመጻህፍት አካባቢ እርግቦችን እየመገበ ነበር ሸላሚዎቹ የዛኑ ምሽት አርግብ ከሚመግብበት ቦታ አግባብተው አምጥተው ሽልማቱን አበረከቱለት በሽልማት ሥነ ስርዓቱ ላይ ቴስላ የኤሌከትሪክ ኃይል ያለ ገመድ ማስተላለፍ የሚያስችለውንና የፀሐይን ብርሃን ወደ ኃይል የሚቀይር ፈጠራውን ማጠናቀቁን ለታዳሚው ተናገረ እአአ በ ኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ቴስላ በኮሎራዶ ቆይታው የሞት ጨረር ከ ሃ የተባለ አደገኛ የጦር መሳሪያ መሥራቱን የሚገልጽ ዘገባ ይዞ ወጣ ዘገባው የጦር መሳሪያው በ ኪሎ ሜትሮች ከልል ውስጥ የሚገኙ የጠላት ወታደሮችንና አውሮፕላኖችን ዶግ አመድ እንደሚያደርግ ይገልጻል ቴስላ በዘገባው ላይ ምንም ምላሽ አልሰጠም ወቅቱ የአልበርት አይንስታይን ዝና እጅጉን የገነነበት ጊዜ ነበር ቴስላ የአይንስታይንን ሳይንሳዊ ስኬት አስመልከቶ የዛሬ ዘመን ሳይንቲስቶች ከአውነታ ጋር ፈጽሞ ተለያይተዋል ሥራቸው ከአውነታ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸው ሒሳባዊ ፎርሙላዎችን መደርደር ብቻ ሆኗል አይንስታይን ሳይንስን ወደተሳሳተ መንገድ መርቶታል ሲል የሰላ ወቀሳውን ሰነዘረ የአቶሚክ ኃይልንም በግሩም ተበጀ ገፅ መ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ላቪር ጀክዩሃ አስመልከቶ የሰው ልጅ በአተም ቅንጣት ውስጥ ያለውን ኃይል ካወጣ ከሚያገኘው በረከት ይልቅ እልቂቱ ይብሳል ሲል አስጠነቀቀ ናዚዎች በጀርመን ሥልጣን ይዘው አውሮፓም በሁለተኛው የዓለም ጦርነት አሳት መለብለብ ስትጀምር ቴስላ የሞት ጨረር ከ ሃ የተሰኘውን አደገኛ የጦር መሳሪያውን ለአሜሪካ ብሪታኒያና የቀድሞዋ ሶቭየት ሕብረት ለመሸጥ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ መቼም የማይጠፋ የጦርነት ጥላቻን ከአባቴ ነው የወረስኩት የሚለው ቴስላ ጦርነት ሊጠፋ የሚችለው ጠንካራውን ደካማ በማድረግ ሳይሆን ሁሉንም ሀገራት ራሳቸውን ከወረራ መከላከል አንዲችሉ በማስታጠቅ ነው ይላል ለዚህም ጦርነትን ያጠፋል ላለው ስልት ደግሞ ያሰበው የሞት ጨረር ፈጠራውን ነው ይህን የጦር መሳሪያ የታጠቀ የትኛውም ሐገር የሚቃጠበትን ወረራ ማክሸፍ ይችላልና ቴስላ ይህን የጦር መሳሪያ ለብሪታኒያ በ ሚሊየን ዶላር ለመሸጥ ድርድር ጀምሮ ነበር መሳሪያውን ከመስጠቴ በፊት ገንዘቡን በቅድሚያ ከፈሉ ባለው ቴስላና መጀመሪያ መሳሪያውን ስጠን ባሉት የብሪታኒያ ተደራዳሪዎች መካከል መግባባት ላይ መድረስ ስላልተቻለ ሽያጩ ሳይሳካ ቀረ ይህንኑ ተከትሎ ብሪታኒያ የሞት ጨረር ከ ለመስራት ሳይንቲስቶቿን አሰባስባ ብትሞከርም ሊሳካላት አልቻለም ናዚዎች ዮጎዝላቪያን ሊወሩ ባኮበኮቡበት ጊዜም ቴስላ ለትውልድ ሐገሩ የጦር መሳሪያውን ለመሸጥ ሞከሮ ነበር አልተሳካም የኋላ ኋላ የአሜሪካ መንግሥት በቴስላ የሞት ጨረር የጦር መሳሪያ ላይ ፍላጎት አሳድሮ ነበር በሁለት የአሜሪካ መንግሥት መሐንዲሶች ጥቆማ ላይ በመመርኮዝ እአአ በ ጥር ቀን የአሜሪካ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በኋይት ሐውስ ሊመከሩ ቀጠሮ ይዘው ነበር ከዚህ ቀን አንድ ቀን ቀደም ብሎ ግን ለዓመታት በኖረበት የኒውዮርከር ሆቴል ክፍል ውስጥ ታላቁ የፈጠራ ሰው ኒኮላ ገፅ መ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ቴስላ በ ዓመቱ አስከወዲያኛው አሸለበ ቴስላ አንደሞተ አደገኛ የጦር መሳሪያ መስሪያ ግኝት ላይ ደርሷል የሚል ወሬ ተነዛ የአሜሪካ የፌድራል ምርመራ ቢሮ ወዲያውኑ የቴስላን የምርምር ወረቀቶች ሰብስቦ በሚስጥር በማይክሮ ፊልም ቀዳቸው በነዚህ የቴስላ ወረቀቶች ላይ በመመርኮዝም ሳይንቲስቶቿ የሞት ጨረር እንዲሰሩላት አሜሪካ አንድ ፕሮጀክት ጀመረች በማይከሮፊልም የቀዳቸው የቴስላ ወረቀቶች ተሰብስበው ወደ ትውልድ ሐገሩ የያኔዋ ዩጎዝላቪያ ተላኩና በዚያው የቴስላ ሙዚየም ተከፈተ በቴስላ ታሪከ ላይ የአሜሪካው የሚዲያ ተቋም የሰራው አንድ ዘጋቢ ፊልም የአሜሪካ ሳይንቲስቶች በቴስላ ወረቀቶች ላይ በመመርኮዝ የሞት ጨረር ለመስራት ያደረጉት ጥረት አልተሳካም ይላል ቴስላ ባሰበው መልኩም ባይሆን ዘዝለለክኮ የተሰኘ አንድ ፕሮጀከት በሳተላይት አማካኝነት የኤሌክትሪከ ኃይልን ከአንድ የዓለማችን ከፍል ወደ ሌላኛው ለማስተላለፍ ተሳከቶለታል ቴስላና ረቂቅ የፈጠራ ምናቡ የሚያስደምማቸው በርካቶች ዛሬ ላይ ከሚያነሷቸው ነጥቦች ዋንኛው በአጭር የተቀጨው የዋርደንከሊፍ ማማ ሥራ ቢሳካ ኖሮ ኢንተርኔትን ጨምሮ የዛሬዎቹን የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ብዙ አስርት አመታት ቀደም ብለን እናገኛቸው ነበር ነው ምንም እንኳ ነጻ የኤሌከትሪከ ኃይልንና መልዕከትን በመላው ዓለም የማስተላለፍ ሕልሙ አለመሳካት የቴስላን ስሜት ከፉኛ ቢያነከተውም ቴስላ በኋለኛው ዘመኑ በጻፈው ፅሁፉ እንዲህ ሲል ይፅናናል የሳይንስ ሰው የተራቀቁ ሐሳቦቼ ዛሬውኑ አውን ካልሆኑ ማለት የለበትም የእሱ ሥራ ለነገ ዘር መዝራት ነው ከእሱ በኋላ ወደፊት ለሚመጡት መሰረት መጣል መንገድ ማሳየት አንዲያ ከሆነ በዕርግጥም ቴስላ ተሳከቶለታል በዚህ ዘመን በመላው ዓለም ላሉ የቴስላና የፈጠራዎቹ አድናቂዎች ደግሞ በዕርግጥም እንዳለው ይህ ዘመን የቴስላ ሆኗል በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች አንድ ሰው ነበር ታንሰን የሚሉት አብዛኛውን ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ የኢትዮጵያ ታላቁ የሙዚቃ ሰው ማነው ብትሉት ያለምንም ማቅማማት ማህሌታይ ያሬድ እንደሚላችሁ ግልፅ ነው ይህንኑ ጥያቄ ሕንድ ወስዳችሁ አንዱን ሕንዳዊ ሙዚቀኛ ብትጠይቁት ደግሞ የኛው ከፍለ ዘመን የሱፊ የሙዚቃ ቀማሪውን አሚር ኩስሮን ካላለ በቀር ሁሉም ሕንዳዊ ሙዚቀኛ ማለት ይቻላል የሕንድ ታላቁ የሙዚቃ ሰው ታንሰን ነው ይላችኋል በአርግጥም ታንሰን የሕንድ ማህሌታይ ያሬድ ማለት ነው በአሁኑ ወቅት ሕንድ ውስጥ ያሉ አብዛኞቹ የሙዚቃ ስልቶች ሥረ መሰረታችን የታንሰን ሙዚቃ ነው ባይ ናቸው በ በማዕከላዊ ሕንድ ማድያ ፕራዴሽ ግዛት ውስጥ የተወለደው ታንሰን በሕንድ ብቻ ሳይሆን በፓኪስታን የሙዚቃ ስልቶች ውስጥም ትልቅ ቦታ አለው ሐብታም ባለቅኔ እንዲሁም የተዋጣላቸው ሙዚቀኛ የሆኑት የታንሰን አባት ብቸኛ ልጃቸውን ራምታኑ ሲሉ ሰየሙት ባለፀጋው አባት ለራምታኑ ፊደል የሚያስቆጥር አስጠፒ የቀጠሩለት ገና በጠዋቱ ይሁን እንጂ ራምታኑ ግን የፊደል ቆጠራውን ነገር እምብዛም የወደደው አይመስልም ከዚያ ይልቅ ወደ ጫካ እየሄደ መጫወት ይስበው ነበር በተለይ የእንስሳትና የአእዋፋትን ድምጽ ማስመሰሉን ተከኖበታል የየትኛውም ጥንታዊ ሐገር ታሪከ አውነታው ከትውፊቱ ጋር የተቀየጠ አንደመሆኑ ከታንሰንም ታሪክ የቱ እውን የቱ ተረት እንደሆነ መለየቱ አዳጋች ነው ስለዚህም በታንሰን ታሪከ ዙሪያ ከተነሱት በርካታ አውን ከተረት ድብልቅ ታሪኮች ውስጥ የነሸጠኝን አወጋችኋለሁ ከተመቻችሁ እንዳለ ጅው ማድረግ ነው አንዳንዴኮ ከአውኑ ይልቅ ተረቱ በዓይን የማይታየውን ሐቅ ፍንትው የማድረግ ብቃት አለው አይይ ተረት አንሻም ሐቋን ብቻ ገፅ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች የምትሉም ከሆነ እውን ከተረት ቅይጡን ተረከ አንደጉሽ ጠላ ተረቱን ቱፍ ቱፍ እያሉ ማጣጣም ነው እንዲህ ያለ ሩቅ ሐገር የተጠመቀ ጥዑም ጉሽ ጠላ ከወዴት ተገኝቶ እናንተዬ ወ ወ ጩ ራምታኑ ዓመቱ ሳለ ያጋጠመው ከስተት የብላቴናውን መፃዒ የሙዚቃ ሕይወት አብሳሪ ሆነ ታላቁ ሙዚቀኛና የሙዚቃ መምህር ስዋሚ ሐሪዳስ ከጥቂት ተማሪዎቹ ጋር ሆኖ በነራምታኑ መንደር አቅራቢያ ባለ ጫካ ውስጥ እያለፈ ነበር መምህሩና ተማሪዎቹ ከጉዞው ድካም አረፍ ባሉበት አንድ አስደንጋጭ የአውሬ ድምፅ ተሰማ ከመምህሩ በስተቀር በሁሉም ጭንቅላት ውስጥ ብልጭ ያለው ምስል አንድ ዓይነት ነው ነብር ተማሪዎቹ እግሬ አውጭኝ አሉ መምህሩ በጥንቃቄ ዙሪያ ገባውን ሲቃኝ ከአንደኛው ዛፍ ጀርባ የአንድ ሕፃን ተወዳጅ ተንኮለኝ ፊት ብቅ ብሎ ታየው የነብሩ ድምፅ የዚህ ተንኮለኛ ብላቴና ነውና ። እዛው ካለበት ሆኖ በሌላ ከተማ ካሉ ጓደኞቹጋ መላላኩን የደረሱበት ወላጆቹ አንድ ዓመት ከከረቸሙበት ከፖርትስማውዝ መኖሪያቸው ወደ በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ካሊፎርኒያ ይዘውት ሄዱ ካሊፎርኒያ ለአንድ ዓመት ያህል በወላጆቹ ግዞት ስር ከቆየ በኋላ በስተመጨረሻ በመስከረም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከወላጆቹ አምልጦ ጠፋ ዊሊያም ከዚያን ጊዜ በኋላ ከወላጆቹጋ ተገናኝቶ አያውቅም በአባቱ ቀብር ላይም አልተገኘም ጩ ጩ ጩ ዊሊያም ሸሽቶ የጠፋው ከወላጆቹ ብቻ አልነበረም ከትላንት ማንነቱጋ ከሚያያይዘው ነገርና ከየትኛውም ምሁራዊና አካዳሚያዊ ከባቢ ሁኔታ ነበር አምልጦ የጠፋው ከካሊፎርኒያ ግዞቱ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከመጥፋቱ በፊት ለበርካታ ጊዜያት ከቤት እየተሰረቀ ወጥቶ እስከዛሬ ድረስ ፈጽሞ አይቶት የማያውቀውን ከዕውቀት ከምርምርና ከአካዳሚያዊ ዓለም ርቀው ቀኑን ሙሉ በቀን ስራ ደከመው ውለው ቁራሽ በልተው ክልትው ብለው የሚያድሩ ምስኪኖችን ህይወት ታዝቧል እነሱ የሚመገቡባቸው አልባሌ ምግብ ቤቶች እየገባ መመገብ ጀመረ ከዓመታት በኋላ የዊሊያም እናት ሳራ በስተመጨረሻ በዕውቀትና ምሁራዊ ከባቤ ውስጥ ያደገው ዊሊያም በዕውቀትና ምርምር አስተዋጽዋቸው ዓለም ከሚያስታውሳቸው ታላላቅ ሰዎች አምባ ይልቅ በየቀኑ በአድካሚ ስራ ሲባትሉ ኖረው በሚወዷቸው ሰዎች ልብ ውስጥ ካልሆነ ማንም ሳያስታውሳቸው በሚያልፉ ሰዎች ህይወት ተማረከ እናም ጥሎን ጠፋ ትላለች ከዚህ በኋላ ዊሊያም ከአካዳሚያዊው ዓለም ከቤተሰቦቹ ማንነቱን ከሚያውቁ ሰዎችና በተለይም ከጋዜጠኞች እየተደበቀ የቀን ስራን ጨምሮ የተለያዩ አነስተኛ ስራዎችን እየሰራ ራሱን ደብቆ ህቡዕ ገብቶ መኖር ጀመረ በጥቂት ጓደኞቹ በኩል ቤተሰቦቹ አፈላልገው ሊያገኙት ቢጥሩም አልተሳካም አንዳች ችግር ላይ ወድቋል የሚል ወሬ በደረሳቸው ቁጥር ወላጆቹ ፍለጋቸውን ያጧጡፋሉ ዊሊያም ግን የለም ከቦታ ቦታ እየለዋወጠ የተለያዩ ዝቅተኛ ስራዎች አየሰራ በአጋጣሚ ቀጣሪዎቹ ማንነቱን ሲያውቁ ስራውን ለቅቆ አየጠፋ ኑሮውን ይገፋ ጀመር በአንድ ወቅት ለምሳሌ የተቀጠረበትን ድርጅት ስታትስቲካዊ ሲስተም ቢያስተካከል በቀጣዩ ቀን ቀጣሪው ሌላ የሚሰራ ሂሳባዊ ስራ ይዞለት መጣ ዊሊያም ይሄ ሰውዬ ሳያውቀኝ አይቀርም ብሎ ስራውን ለቅቆ ጠፋ እኔ መስራት የምፈልገው ዝቅተኛ ስራ ነው ለምን አይተዉኝም ይላል። የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች አስደናቂ ታሪኮች የኖቤል ሽልማት ጨዋታዎች በ አንድ ታዋቂ የፈረንሳይ ጋዜጣ በአንድ ዕትሙ ይዚቸው ከወጣቸው ዜናዎች መሃል አንዱ ፈፅሞ የተሳሳተ ነበር ጋዜጣው ይዞት የወጣው የዜና ዕረፍት ሀተታው ርዕስ የሞት ነጋዴው አረፈ ይላል የዜና ዕረፍት ሀተታው ሲቀጥል እንዲህ ይላል በሰው ልጅ ታሪከ ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ብዙ ሰዎችን በአንዴ የሚፈጅ ፈጠራ በመፈልሰፍ ሀብታም ለመሆን የበቃው ዶር አልፍሬድ ኖቤል ትላንትና አረፈ በርግጥ ዜና ዕረፍቱ የተሳሳተ ነበር የሞተው የዳይናማይት ፈልሳፊው ኖርዌያዊው አልፍሬድ ኖቤል ሳይሆን ወንድሙ ነበር ምናልባትም ጋዜጣው በቀጣይ ዕትሙ ስለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ ጠይቆ ስህተቱን አርሞ ሊሆን ይችላል ይሁን እንጂ ይህ በስህተት የታተመ የዜና ዕረፍት በዳይናማይት ፈጣሪው በዶር አልፍሬድ ኖቤል ስነልቦና ላይ ያሳደረው ተፅዕኖ የዋዛ አልነበረም አልፍሬድ ኖቤል አልፍሬድ ኖቤል በዚህ ዜናዕረፍት ሳቢያ ወደፊት ከሞተ በኋላ ዓለም እንዴት እንደሚያስታውሰው ወለል ብሎ ታየው አዎን በርግጥም የዳይናማይት ፈልሳፊ ነው ከዚያ በፊት ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ባንዴ በርካቶችን የሚፈጅ የዕልቂት መሳሪያ ፈጣሪ ነው በዚህ ፈጠራው ሳቢያም የናጠጠ ሀብታም ለመሆን በቅቷል ታዲያ ከሞት ነጋዴነት ውጪ ዓለም በምን ሊያስታውሰው ኖሯል አልፍሬድ ኖቤል አንድ ነገር ማድረግ እንዳለበት ተሰማው እናም ከመሞቱ አንድ ዓመት አስቀድሞ በህዳር ካለው ጠቅላላ ሀብት ያህሉን በአሁኑ የዶላር ምንዛሪ ወደ ሚሊዮን ዶላር ይጠጋል በስሙ ለሚቋቋመው የኖቤል ሽልማት ሸላሚ ድርጅት ኖቤል ፋውንዴሽን ማቋቋሚያና ለሽልማቱ ማበርከቱን የሚገልፀው የኑዛዜው ገፅ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ሰነድ ላይ ፈረመ በዚህም በዘመናዊው የሰው ልጅ ስልጣኔ እጅጉን ከተከበሩት ሽልማቶች አንዱ የኖቤል ሽልማት ተቋቋመ በኖቤል ኑዛዜ መሰረት የኖቤል ሽልማት በአምስት ዘርፎች በመሰጠት የጀመረ ሲሆን በፊዚከስ በኬሚስትሪ በህከምና በስነ ፅሁፍና በሰላም ከ ወዲህ ደግሞ ኢኮኖሚከስም ታክሎበት በአሁኑ ወቅት በአጠቃላይ በስድስት ዘርፎች በየዓመቱ በየዘርፉ የላቀ ስራ ለሰው ልጅ አበርከተዋል ለተባሉ ግለሰቦችና ድርጅቶች ሽልማቱ ይበረከታል ኖቤል ሽልማቱን በተመለከተ ከፅጩዎች አመራረጥ እስከ አሸናፊዎች መረጣ ድረስ ያለውን ሂደት በተመለከተ ዝርዝር መመሪያ ለፋውንዴሽኑ አበርክቶ ነው ያለፈው በኖቤል ኑዛዜ ላይም ፋውንዴሽኑ የራሱን ማሻሻያዎችና መስፈርቶችን በማከል ዕጩዎችን መርጦ ለሽልማት ያበቃል የኖቤል ሽልማት የዕጩዎች ማጣሪያና የአሸናፊዎች መለየት ሂደት እጅጉን ጥንቃቄ የታከለበት ነው ለዚህም ነው ሽልማቱ ዓለም አቀፋዊ አከብሮትን የተቸረው የኖቤል ሽልማት ከ ጀምሮ በየሽልማት ዘርፉ ለሰው ልጅ ስልጣኔና ሰላም ታላቅ አስተዋፅኦ አበርከተዋል ለተባሉ የተለያዩ ሀገር ሰዎችና ድርጅቶች ተበርከቷል ከዚህ አንፃር እስከ ድረስ የሰባ ስድስት ሀገራት ዜጎች ሽልማቱን የወሰዱ ሲሆን የበርካታ ተሸላሚዎች ሀገር በመሆን አሜሪካንን የሚስተካከላት የለም አስከ ድረስ የኖቤል ሽልማትን ካሸነፉ የኖቤል ሎሬቶች መሃል ቱ ያህሉ ማለት ነው አሜሪካዊያን ናቸው። ገፅ ሯ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች አንደኛው ቃና ግን ተስፋ ሰጪ ሆኖ ተገኘ። በግሩም ተበጀ ገፅ ። ሲልኪርከ በባህሩ ዳርቻ ቆይታው የያዘው ስንቅ ሲያልቅበት የባህሩ ሞገድ ወደ ባህሩ ዳርቻ ጠርጎ የሚያመጣቸውን አነስተኛ የባህር እንስሳት በመመገብ ቆየ በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች የደሴቲቱን የተወሰኑ ቦታዎች ሲያስስ ለመጠጥነት የሚውል ውሃ በማግኘቱ ዕድለኛ ነው ከዚህም በተጨማሪ ለስጋቸው አድኖ ሊበላቸው የሚችል ሲል የተሰኙ አንስሳት ፍሬያቸው የሚበላ የተለያዩ ዛፎችን አገኘ ሲልኪርክ ከዚህ በፊት የአሱ አይነት ፅጣ የደረሰባቸውን ሰዎች ታሪከ ያውቃል ከነሱ አንፃር የአሱ ደሴት ላይ ያለው በረከት እጅጉን የተሻለ ነው ለምሳሌ ያህል ፔድሮ ዲ ሲራኖ የተባለ ሰው ታሪክ ያውቃል ዲ ሲራኖ ምንም አይነት የሚጠጣ ውሃ የሌለበት ደሴት ላይ ነበር ለ ዓመታት ያህል ብቻውን የቆየው የሚጠጣ ውሃ ሊያገኝ ስላልቻለ የኤሊዎችን ደም እየጠጣ ነፍስና ስጋውን ሊያቆይ ቢችልም በስተመጨረሻ ግን አብዷል ሌሎችም ቢሆኑ በእሱ ደሴት ላይ ካለው ባነሰ ነገር ለዓመታት መቆየት መቻላቸውን ያውቃል ስለዚህምትንሽም ቢሆን መፅናኛ አለው ማለት ነው ሲልኪርከ አደገኛ አውሬ በመፍራት የደሴቲቱን ውስጣዊ ከፍል ለመፈተሽ አልደፈረም ኋላ ላይ የዛፍ መገንደስ መሆኑን የተገነዘበው ግዙፍ አስፈሪ ድምፅም የአንዳች አደገኛ አውሬ ድምፅ መስሎት ለወራት በፍርሃት ተሸብሯል አንድ ወቅት ላይ ግን እጅግ በርካታ የባህር አንበሳ ቪክ የተሰኙ እንስሳት ከባህሩ ወጥተው በባህሩ ዳርቻ አስፈሪ ጩኸታቸውን ሲያሰሙ ሳይወድ በግድ ወደ ደሴቲቱ ውስጣዊ ከፍል ለመግባት ተገደደይሄኔ ነው ከባህሩ ዳርቻ ይልቅ እዚህ የተሻለ ነገር እንዳለ የተገነዘበው በተለይ የዱር ፍየሎቹ ጩ ጩ ጩ እስቲ እዚህጋ ለአፍታ የባለታሪካችንን ታሪከ እንግታና ጥለውት የሄዱትን ጓዶቹን ታሪከ እንቃኝ በርግጥም የሲልኪርክ ስጋት ትከከል ነበር መርከቢቱ ከአንድ ወር የባህር ጉዞ በኋላ በፔሩ የባህር ወደብ ሰጠመች ብዙዎቹ እዚያው ሰጥመው ሞቱ ካፒቴኑን ጨምሮ የተቀሩት አቅራቢያቸው ወደምትገኝ ደሴት ለመድረስ ቢችሉም እዛው ባሉበት ያህሉ ሞቱ የተረፉት ለስፓኝ የጠረፍ ጠባቂዎች እጃቸውን ሰጥተው ስምንቱ ሊማ ውስጥ ታሰሩ በዘመኑ እንግሊዝና ስፓኝ ቀንደኛ ባላንጣዎች በመሆናቸው በስፓኞቹ እጅ እስረኞቹ አረመኔያዊ ቅጣት ደረሰባቸው ካፒቴኑ ከእስር አምልጦ ወደ እንግሊዝ መመለስ ቢችልም ጤናውንም ሀብቱንም አጥቶ ነበር ጩ ጩ ጩ መጀመሪያ አካባቢ ሲልኪርከ ፍየሎቹን በሽጉጡ ያድን ነበር ጥይትም ባሩድም ገፅ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ሲጨርስ ደግሞ እያሳደደ ማደን ጀመረ በርግጥ ይህ ፈታኝ ነው እንደውም አንዴ የሚያድናትን ፍየል ሲያሳድድ ወድቆ ለቀናት ራሱን ስቷል ከሞት ወይም ከከባድ ጉዳት የተረፈው የሚያሳድዳት ፍየል ላይ በመውድቁ ነበር የሲልኪርከ ሌላ ፈተና አይጦች ነበሩ ልብሱን እግሩን እየበሉ አላስተኛ ብለውት ነበር የሚያድናቸውን ፍየሎች ስጋ አየሰጠ ያላመዳቸው ድመቶች ታደጉት እንጂ ማለቂያ ያለው የማይመስለውን የብቸኝነቱን ጊዜ ሲልኪርከ ስሙን ደሴቲቱ ላይ ያረፉበትን ቀን በየዛፉ ላይ በመፃፍ ያሳልፋል እንደ መዝናኛም እንደ ስፖርትም እያደረገ ፍየሎችን እያሳደደ የያዛቸውን ጆሯቸውን በመቀንጠብ ምልክት እያደረገ ይለቃቸዋል አንዳንዴም በግልገልነት የሚያገኛቸውን የዱር ፍየሎች ሲያድጉ ሮጠው እንዳያመልጡት እግራቸውን በመጠኑ እየሰበረ ይለቃቸው ነበር ድብርቱን ለመግፈፍ ካረባቸው የፍየል ግልገሎችጋ እየዘፈነ ቦርቋል መንፈሱን ከፉኛ የተጫነውን ብቸኝነት ከሀሉም በላይ የገፈፈለት ግን አዘውትሮ መፅሀፍ ቅዱስ ማንበቡ ነበር ሲልኪርከ ሁሌም ከዚህች ደሴት ለመውጣት አንደጓ ነው ሁሌ በደሴቲቱ ከፍታ ቦታ ላይ ወጥቶ ባህሩን አሻግሮ ይመለከታል ምንም አንድ ቀን ግን ያልጠበቀው ነገር ሁለት መርከቦች መልህቃቸውን ጥለው ተመለከተ ደስታውን መቆጣጠር አልቻለም ወደ ባህሩ ዳርቻ እየሮጠ ሄደ መርከቦቹን ሲያይ ግን በድንጋጤ ከው አለ የስፓኝ መርከቦች ናቸው ስፓኞቹ ቢይዙት ዕጣው ያለምንም ጥርጥር ወይ ሞት ወይ በጨው ማውጫ ማዕድን ውስጥ ባሪያ ሆኖ መቅረት ነው ሸሸ ሲልኪርክከ አግሬ አውጭኝ አለ ስፓኞቹ እየተኮሱ ተከተሉት አንደ እጁ መዳፍ የሚያውቃት ደሴት ሸሸገችው አሳዳጆቹ ስፓኞች ፈልገው ሊያገኙት አልቻሉም ከሁለት ቀናት በኋላ ደሴቲቱን ጥለው ሄዱ አጋጣሚው ለሲልኪርከ የማይረሳ ትምህርት ሆነው ከዛን ጊዜ በኋላ ከፍታ ቦታ ላይ ሆኖ የመርከቦቹን ምንነት ሳያጣራ ወደ ባህር ዳርቻ መከነፍ የለም ሲልኪርከ በብቸኛዋ ደሴት ብቻውን ተነጥሎ ዓመታት ተቆጠሩ ሁለት ጎጆዎች ሰራ ልብሶቹ በማለቃቸው በልጅነቱ በአባቱ የቆዳ ውጤቶች ማምረቻ ውስጥ የቀሰመውን ዕውቀት ተጠቅሞ የቆዳ ሱሪ ጃኬትና ኮፍያ ሰፋ መኝታውን በቆዳ አስውቦ ሞቅ ያለች ጎጆ ኖረችውልቡ ግን ሁሌም ባህሩን ተሻግሮ ከሰው በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች የሚቀላቀልበትን ቀን እንደናፈቀ ነው እናም አንድ ቀን አራት አመት ከአራት ወር ያህል ተነጥሎ ከቆየ በኋላ ሁለት መርከቦች ከሩቅ ተመለከተ መርከቦቹ የእንግሊዝ መርከቦች መሆናቸውን ሲያረጋግጥ ወደ ባህሩ ዳርቻ ሮጦ አሳት አቀጣጥሎ ድረሱልኝ አለ የመርከቦቹ ካፒቴን ጀልባ ልኮ ሲያጣራ ቂሙ የተንዥረገገውንና በሰው ናፍቆት የነደደውን ሲልኪርክን አገኙት ሲልኪርክ ከደስታው ብዛት መናገር ተሳነው ከብቸኝነቱ የገላገሉትን መርከበኞች የዱር ፍየሎች እያደነ አስተናገዳቸው ሲልኪርከ ወደ ትውልድ ሀገሩ ስኮትላንድ ተመልሶ በተለይ ታሪኩ በመፀሄት ታትሞ ከወጣ በኋላ የብዙዎች መነጋገሪያ ሆነ አሱ ግን የመንደሩ የቀን ተቀን ህይወት ደሴቲቱ ላይ በነበረበት ወቅት አንደ አንዳች ይናፍቀው የነበረው ከሰው አምባ የመቀላቀል ህልሙን እውን ሆኖ ሲያገኘው ተራ ሆነበት ብቻውን ዘግቶ መቀመጥ ያዘወትር ጀመር ትዳር ቢመሰርትም የመንደሩ ህይወት አልተስማማውም ነበርና ድሮውንም ሀገሬ ባህር ነው ብሎ ወደ መርከበኝነቱ ተመለሰ ጥቂት ቆይቶም ከባህር ወርዶ አግሩ መሬት ሲረግጥ የመሰረተው ትዳር እንዳለ ሆኖ ለሁለተኛ ጊዜ አገባ ብዙም ሳይቆይ ደግሞ እንደገና ወደ ባህር በዚህ ወቅት ግን ዳግሞ ወደ የብስ አልተመለሰም በ በ ዓመቱ የነበረባት መርከብ ላይ በተነሳ የቢጫ ወባ በሽታ አረፈ እዛው ባህር ላይ ተቀበረ ጩ ጩ ጩ የአሌከሳንደር ሲልኪርክከን አስደናቂ ታሪከ ብዙዎች ፅፈውታል ከሁሉም በላይ ግን ዳንኤል ዴፎ የሴት ልጁን የጋብቻ ወጪ መሸፈኛ ገንዘብ ለማግኘት በማሰብ የሲልኪርከን ታሪከ መሰረት አድርጎ የፃፈው ዝነኛው ልቦለድ መፅሀፉ ሮቢንሰን ከሩሶ ዘመናትን የተሻገረ ታላቅ የስነ ፅሁፍ ስራ ሆኗል እናም ከሮቢንሰን ከሩሶ አንባቢዎች መሃል አብዛኞቹ ከልቦለዱ ታሪከ ጀርባ ያለውን ሲልኪርከን አያውቁትምለዚህም ነው በ የቺሊ መንግስት ቱሪስት ካጠመደልኝ በሚል ሰበብ ከ ዓመት በፊት ሲልኪርክ በብቸኝነት የቆዘመባትን ደሴት የሮቢንሰን ክሩሶ ደሴት ብሎ የሰየማት ነገሩ ምፀት ይመስላል አሁን ከሲልኪርክ ይልቅ ሮቢንሰን ከሩሶ ህያው ነው ። በዚህ ጥያቄ ዙሪያ የተለያዩ ምንጮች የተለያዩ ገለጻዎችን ይዘው ቀርበዋል ገድለ ላሊበላ ራሱ ንጉስ ላሊበላ አንደገነባቸውና መላዕከት የህንጻውን ሰራተኞች ይረዷቸው እንደነበር ሰራተኞቹ በቀን የሰሩትን መላፅከት በማታ እጥፍ ጨምረው እንደሚሰሩ ይገልጻል በኛው ከፍለ ዘመን ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ የነበረው ፖርቹጋላዊው ተጓዥ ፍራንሲስኮ አልቫሬዝ በበኩሉ ደግሞ አንድ ካህን የህንጻዎቹ ስራ የተከናወነው በግብጻውያን መሆኑን እንደነገሩት ጠቅሶ ጽፏል ከዚህም ጋር ተያይዞ ከ እስከ ሺ የሚሆኑ በግብጽ ያሉ ከርስቲያኖች በወቅቱ በሀገራቸው በሚደርስባቸው መከራ እና አንግልት ሳቢያ በስፋት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው እንደነበር የሚገልጹ መረጃዎችም አሉ በዚህ ጉዳይ ላይ በስፋት የጻፉት ስርግው ሀብለማሪያም በበኩላቸው ከላሊበላ በፊት በሰሜኑ የሀገሪቱ ከፍል በርካታ ውቅር አብያተ ከርስቲያናት የመኖራቸው ጉዳይ ንጉስ ላሊበላ በውጭ ሀገር ሰዎች አሰራው የሚለውን ገለጻ አጠራጣሪ ያደርገዋል ይላሉ ከዚህም በተጨማሪ ትሪሚንግሃም የተባሉ ፀሃፊ በላሊበላ አካባቢ ሁለት መቶ ያህል ሌሎች ውቅር አብያተ ክርስቲያናት መኖራቸውን ገልፀው አብያተ ከርስቲያናቱ በውጭ ሀገር ሰዎች ታነፁ የሚለውን አስተሳሰብ አጠራጣሪ ያደርገዋል ባይ ናቸው አፒሁ ፀሃፊ ጉዳዩን ሲያጠቃልሉ በውቅር አብያተ ክርስቲያናቱ ላይ የሚታየው የአክሱማዊ ህንጻዎች ተፅዕኖና የግዕዝ ፊደላት አብያተ ክርስቲያናቱ በኢትዮጵያውያን ለመታነፃቸውና የአክሱማዊ የግንባታ ጥበብ ቀጣይ አካል አንደሆኑ ጠቋሚ ቢሆንም አብያተ ከርስቲያናቱ ውስጥ የሚታዩት ቅርጾች ግን በግንባታው ላይ አንዳች የባዕዳን ተፅዕኖ ሳይኖር እንደማይቀር ጠቋሚ ነው ይላሉ ጂ ቤተ ማርያም ከሁሉም አብያተ ከርስቲያናት ውስጡ በበርካታ ስዕሎች ያሸበረቀው ቤተ ማርያም ነው በዚሁ ቤተ ከርስቲያን መሃል ላይ ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ከታች እስከ ላይ በጨርቅ የተሸፈነ ምሰሶ ይገኛል ምሰሶው እስከ ኛው ከፍለ ዘመን ድረስ በግልጽ ይታይ እንደነበርና በላዩ ላይም የእየሱስ ክርስቶስ ስም በተለያዩ ቋንቋዎች ግዕዝ አረብኛ ሂብሩና ሌሎችም የተቀረፁበት አንደሆነ የሚገልጹት አስጎብፒ ካህናት በኛው ከፍለ ዘመን የነበሩት የቤተክርስቲያኑ አስተዳደሪ ባዘዙት መሰረት እስካሁን ድረስ እንደተሸፈነ ይገልጻሉ መሸፈኛው ጨርቅ ቢያረጅ እንኳን ጨርቁን ለመለወጥ ማንሳት ሳያስፈልግ በላዩ ላይ እንዲደርቡበት ያስተላለፉት በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ጥብቅ ትዕዛዝ እስከዛሬ ድረስ እንደተጠበቀ አለ ይሁን እንጂ በ ለጥቂት ጊዜያት ምሰሶው ተገልጦ አራቱም ጎኖቹ ፎቶግራፍ መነሳቱ ይነገራል ባሁኑ ወቅት አንደተለመደው ከታች እስከ ላይ ተሸፍኗል ቿ ቤተ መድኃኔዓለም ቤተ መድኃኔዓለም ከሁሉም አብያተ ከርስቲያናት ትልቁ ነው በዚሁ ቤተ ከርስቲያን በስተሰሜን በኩል የቤተ ከርስቲያናቱ ዋና አርከቴከት አንደሆነ የሚነገርለት የሲዲ መስቀልና የሁለት ጓዶቹ መቃብር ይገኛል ዘ ቤተ ጊዮርጊስ ቤተ ገብርኤል በቤተ ጊዮርጊስ ውስጥ ንጉስ ላሊበላ የራሱን ዕቃዎች ለማስቀመጥ ይጠቀምበት ነበር የሚባል የፅንጨት ሳጥን አለ በሚገርም መልኩ የእንጨት ሳጥኑ በባለ እንጨት ብሎን የሚዘጋ ነው በተመሳሳይ መልኩ የቤተ ገብርኤል በሩ በአእንጨት መዘውር ካከፀ ላጺ የሚከፈትና የሚዘጋ ነው ይኸው ቤተ ገብርኤል ሌላም እንግዳ የሆነ ነገር አለው ይህም መግቢያው በየት በኩል እንደሆነ አለመታወቁና ባሁኑ ወቅት ያለው መግቢያ በላሊበላ ዘመን የተሰራ አለመሆኑ ነው ትክክለኛው ሳይሆን አይቀርም ተብሎ በሚገመተው በታችኛው መግቢያ ከፍል በኩል ዋሻ ሆኖ በውሃ የተሞላ ነውይህ ቤተ ከርስቲያን ቤተ ከርስቲያን ለመባል የሚያበቃ ምንም ዓይነት የመስቀል ምልከት አላዩ ላይ ባለመኖሩና ከተለመደው የቤተ ከርስቲያን አሰራር ወጣ ባለ መልኩ ከምዕራብ ወደ ምስራቅ አቅጣጫ ይልቅ አሰራሩ በሰሜን ደቡብ አቅጣጫ በመሆኑ ብዙዎች የላሊበላ ቤተ መንግስት ሆኖ ሲያገለግል የነበረ ሳይሆን እንደማይቀር ይገምታሉ ከውቅር አብያተ ከርስቲያናቱ ውጪ የላሊበላ ቤተ መንግስት ነው የሚባል ምንም አይነት ነገር አልተገኘም የኢኮኖሚ ቀውስ ላሊበላ ለአብያተ ክርስቲያናቱ ሥራ ታላቅ ወጪ እንዳወጣ ይገመታል ከዚህምጋ በተያያዘ ስራው ወደ መጠናቀቁ ግድም የላሊበላን መንግስት ከፍተኛ የኢኮኖሚ ቀውስ አጋጥሞት ነበር ይባላል እንደ ገድለ ላሊበላ ዘገባ አብያተ ከርስቲያናቱ የተፈለፈሉበትን ቦታ ንጉስ ላሊበላ ከመግዛቱም በተጨማሪ ለግንባታው ሰራተኞች ጻድቁ ንጉስ የጠየቁትን ያህል ይከፍል እንደነበር ተጠቅሷል በስተመጨረሻ አስደናቂዎቹን የላሊበላ ውቅር አብያተከርስቲያናት ዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት ገፅ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች መዝግቧቸዋል አንዳንዶችም ኛው የአለም አስደናቂ ነገር ሲሉ ያሞካሺቸዋል እነዚህ አብያተ ከርስቲያናት ከአህመድ ግራኝ ወረራ ጥፋት እንዴት አንዳመለጡ አይታወቅም ንጉስ ላሊበላ በኢትየጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ተብሏል ገድሎች የታሪካዊ ሰዎችን በጎ ጎን አጅጉን አግዝፈው ስለሚያቀርቡ ተዐማኒነታቸውና ሚዛናዊነታቸው የሚጠራጠሩ ቢኖሩም ገድለ ላሊበላ ጻድቁ ንጉስ የመንግስትን ንብረት ለግሉ ተጠቅሞ እንደማያውቅና ፍጹም መንፈሳዊ የሆነ ህይወት እንደመራ ያትታል የሆነው ሆኖ ገድለ ላሊበላ እንደሚያስረዳው ላሊበላ ሰኔ ዓም ዓረፈ አስከሬኑም በቤተ ጎለጎታ ውስጥ ይገኛል የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ሲታሰቡን በ ወደ ሀገራችን መጥቶ የነበረው ፖርቱጋላዊው ተጓዥ ፍራንሲስኮ አልቫሬዝ ስለ አብያተ ክርስቲያናቱ የፃፈው ምን ጊዜም የሚታወስ ነው አልቫሬዝ ስለ አብያተ ከርስቲያናቱ በስፋት ከዘረዘረ በኋላ ድንገት ትንታኔውን ገታ አድረጎ አንዲህ ይላል ከዚህ በላይ እንዳልጨምር ሰዎች አያምኑኝም ስል እስጋለሁ በአግዚአብሄር ምህረት አምላለሁ ከፃፍኩት ውስጥ አንዳችም ውሸት የለበትም በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች የክሮቹ ዳንስና ሁሉን ገላጩ ንድፈ ሀሳብ በበ ከፎዐስዕ ፐከፎፐከፎዐቫፐከ ርከ ሠፎርቨርፍ ሂህዩቤቫከበ በሳይንሱ ዓለም ያሉት የንድፈ ሀሳቦች ፐከ ብዛት የትየለሌ ነው በእያንዳንዱ የዕውቀት ዘርፍ እንኳ ፊዚከስ ባዬሎጂ ሳይኮሎጂወዘተ የተለያዩ ጉዳዬችን የሚገልፁ አያሌ ንድፈ ሀሳቦች አሉ ከነዚህ መሃከል አንዱ ብድግ ብሎ ምንም አይነት ተጨማሪ ንድፈ ሀሳብ ሳያስፈልግ ብቻዬን ሁሉንም ከስተት መግለፅ አችላለሁ ሲል ደግሞ ጥርጣሬና አግራሞትን ማጫሩ የማይቀር ነው ይህን ንድፈሀሳብ ነው የከር ንድፈሀሳብ ከፀሃየሚሉት በዚህ የፊዚክስ ንድፈ ሀሳብ ዙሪያ መፅሀፍና እጅግ ተወዳጅ የቴሌቪዥን ዶክመንተሪ ያዘጋጀው ብሪያን ግሪን እንደሚለው ይህ ባንድ ወቅት የአይንስታይን ህልም የነበረው ሁሉን ነገር በአንድ የአኩልነት አረፍተነገር ወይም በአንዲት መስመር ንድፈሀሳብ የመግለፅ ሳይንሳዊ ጥረት ከተሳካ በመርህ ደረጃም ቢሆን ከተራ የቀን ህልም አስከ ታላቁ ሁለንተና ከክጭ አፈጣጠር ድረስ ያሉ ጉዳዩች በአንድ ብቸኛ ሁሉን አቀፍ ንድፈሀሳብ ይተነተናሉ ግን ይህ ማለት ሁሉም ውስብስብ ተፈጥሯዊና ሰብዓዊ ጉዳዬች ሁሉ ጥርት ባለ መልኩ ተተንትነው የሰው ልጅ ተፈጥሮንና አካባቢውን ሙሉ ለሙሉ መረዳት ይችላል ማለት ነው። ለካንስ ሀንስ የቀረበለትን ሂሳብ አልነበረም ሲያሰላ የነበረው ይልቅ የጥያቄውን መልስ የሚያውቅ በአቅራቢያው ያለ ሰውን ነበር በጥንቃቄ የሚያስተውለው ለምሳሌ ጥያቄው ፈ ቢሆን ሀንስ የጥያቄውን መልስ የሚያውቅ ሰው በአካባቢው መኖሩን ያጠናና የጥያቄውን መልስ የሚያውቅ ሰው አንዳች ውጥረት ይስተዋልበታል በኮቴው ምት መልሱን መግለፅ ይጀምራልድምድምድም ምቱ በጨመረ ቁጥር ሀንስ በጥንቃቄ የሚያጠናው መልሱን የሚያውቀው ሰው ፊት ላይ የሚስተዋለው ውጥረት እየጨመረ ይመጣል ከዚያም የሀንስ የኮቴው ምት ልከ ላይ ሲደርስ መልሱን በሚያውቀው ሰውዬ ፊት ላይ አንዳች የአፎይታ ስሜትና ፈጣን የውጥረት መርገብ ስለሚስተዋል ይሄኔ ብልሁ ሀንስ ትከከለኛው የኮቴ ምት ላይ እንደደረሰ በመረዳት ወዲያውኑ የኮቴውን ምት ያቆማል ባንፃሩ ግን በሀንስ አቅራቢያ የጥያቄውን መልስ የሚያውቅ ምንም አይነት ሰው ከሌለ ሀንስ ምንም አይነት ውጥረት በሰዎቹ ላይ ስለማያይ መልሱን የሚመልስበት ምንም አይነት አማራጭ አይኖረውም መልሱን መመለስ ይሳነዋል ይሄ ሆኖ አረፈው አንግዲህ የብልሁ ሀንስ አንቆቅልሽ ፍቺ የሀንስ ባለቤትና አሰልጣኝ ኮን ኦስተን ግን በዚህ የፈግስት ሳይንሳዊ ትንታኔ ፈፅሞ የሚስማማ አልሆነም ኦስተን የሚለው ሀንስ ትክከለኛ የሂሳብ ብቃት ባለቤት ነው ነው በዚህ ምክንያት ከፈግስት የምርመራ ውጤት በኋላም ኦስተን ሀንስን ይዞ መላው ጀርመንን ማካለሉን ቀጥሎበታል ፈግስት በበኩሉ የዚህን አስደናቂ ሳይንሳዊ ግኝት ሃፐኬ ዩርር የብልሁ ሀንስ ከስተት ይሉታል እሴት ይበልጥ ለማሳየት ይረዳው ዘንድ ራሱን በሀንስ ቦታ በማድረግ ሰዎች አነሱ መልሱን የሚያውቁትን አሱ ግን የማያውቀውን ጥያቄዎች እንዲጠይቁት ገፅ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች በማድረግ ትክከለኛውን መልስ ልክ እንደ ሀንስ ከጠያቂዎቹ የፊትና የአተነፋፈስ ውጥረት በመገንዘብ በአግሩ ምት መመለስ ቻለ ፈግስት ከዚህ ሙከራው የተረዳው ሌላው ትልቁ ቁምነገር ጥያቄ አቅራቢዎቹ ምንም ያህል የብልሁ ሀንስ ከስተት ጉዳይ ቢነገራቸውና ሳያውቁ የጥያቄውን መልስ አንዳይጠቁሙ እንዲጠነቀቁ ቢደረግም የጥያቄውን መልስ በማውቃቸው ሳቢያ የመልሱን ፍንጭ መጠቆማቸው የማይቀር ከስተት ሆኖ ተገኘ ይህ ከስተት በሌሎች እንስሳትም ላይ የሚስተዋል ብልህነት እንደሆነ የተደረሰበት ሲሆን የከስተቱ መታወቅ በማህበራዊው ሳይንስ በተለይም በሥነልቦናው ዘርፍ በሚካሄዱ ሰዎችን ወይም እንስሳትን በሚያካትቱ ምርምሮች ሂደት ላይ ተጨማሪ ሳይንሳዊ ጥንቃቄዎች እንዲታከሉበት አስገድዷል ለምሳሌ ያህል ውሾች የተደበቀ ዕቃን አደገኛ ፅፅና መድሀኒቶችን ፈልገው እንዲያገኙ ፈተና በሚሰጣቸው ወቅት ዕቃው የት እንደተደበቀ በውሾቹ አካባቢ ያሉ ሰዎች አንዳያውቁ የሚደረግበት ዘዴ አንዱ ተጠቃሽ ስልት ነው የሆነው ሆኖ ሀንስን በተመለከተ የቀረቡ ዘገባዎችን ስንመረምር አንዳንድ ሀሳብ የሚያጭሩ ግልፅ ያልሆኑ ዘገባዎችን እናስተውላለን ለምሳሌ ያህል ስለዚህ ጉዳይ ዊኪፒዲያ የተሰኘው የኢንተርኔት ላይ ኢንሳይከሎፒዲያ እንዲህ የሚል ዘገባን ይዚል አሰልጣኙ ሾን አስተን ለሀንስ የሚቀርቡለትን ጥያቄዎች መልስ ባወቀበት ወቅት ሀንስ ያህል ጥያቄዎችን በትክክል መመለስ የቻለ ሲሆን ኦስተን የጥያቄዎቹን መልስ ባላወቀበት ሁኔታ ግን ሀንስ መመለስ የቻለው ያህሎቹን ጥያቄዎች ብቻ ነው ይህ ዘገባ የሚያስነሳው አንድ መሰረታዊ ጥያቄ አለ ለመሆኑ ሀንስ ያህል ጥያቄዎችንስ አንዴት ሊመልስ ቻለ። ገፅ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ፕሮፌሰር ዋይስማን ራሳቸውን ዕድለኛ ነኝ ብለው በሚያስቡ ሰዎች ላይ ባካሄዱት ጥናት አንዳንድ ለየት ያሉ ባህሪዎቻቸውን አስተውለዋል። በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ሁሌም መልካም በረከትን ጠብቅ ፅድለኛ ሰዎች ነገ የተሻለ ቀን አንደሚሆን ፅርግጠኛ ናቸው። በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች የድረገፅ ላይ የንባብ አገልግሎት ዶላር ለአንድ ዓመት የመፅሔታችንን ዕትሞች ከድረገፃችን ላይ ማንበብ ያስችላል። ገፅ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች የንፅፅር ከስተት እንዴት እንደሚሰራ ለመረዳት ከዚህ በታች ያለውን ስዕል ይመልከቱ። አንድ እጅና አግር የሌለው ሰው ትልቅ ሸከም አንደሚሆንብን ግልጽ ነው ሁላችንም ደግሞ የየራሳችንን ህይወት መኖር አለብን ይሄ ፈጽሞ ሊሆን የማይችል ነገር ነው ሲሉ ተቃወሙት ጓደኛዬ ሌላ ምንም አይነት መሄጃ የለውም ሲል ተማጸነ ተወው አሉት የልጁ ወላጆች ይሄ ጓደኛዬ የምትለውን አርሳውና ይልቅ አንተ ናእሱ እንደሆነ እንደምንም የሚገባበት አያጣም ልጁ ተስፋ ቆርጦ ስልኩን ዘጋ ከዚህ በኋላ የልጁ ደብዛ ጠፋ በሁለት ቀናት ውስጥ እመጣለሁ ያለው ልጅ ስልከም ሳይደውል የውሃ ሸታ ሆኖ ቀረ ጉዳዩ ያሳሰባቸው ወላጆች በሁኔታው ተጨንቀው ባሉበት ሰዓት ግን በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ከፖሊስ የስልክ ጥሪ ደረሳቸው ልጃችው ላይ አደጋ ደርሷል። የልጃቸው አስከሬን አንድ አጅና እግር አልነበረውም ገፅ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ሽማግሌው ገና በጠዋቱ ላይከሊኒካችን በህመምተኛ በተጨናነቀበት ወቅት ነበር አንድ አረጋዊ ወደ ከሊኒካችን የገቡት። አሀ በግሩም ተበጀ ገፅ ። በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች እንዲያውም የአይንስታይንን አጠቃላይ የአንፃራዊነት ንድፈሃሳብን በተመለከተ የምትጠቀስ አንዲት ቀልድ አለች። በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች አስተማሪው ወዳጄ። በግሩም ተበጀ ገፅ ሯ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ከእነዚህ የሀሜት ፕሮግራሞች ጀርባ ያለው ከስተት አንግዲህ ይሄ ነው ዋንኛ የሚያንቀሳቅሳቸው ሞተርም ጭምር። ር እንደነበረም ይነገርለታል የዛሬው የእውቀት እና የመረጃ መብዛት የፈጠረው ድባብ ግን በጣም ውሱን በሆነ የዕውቀት ጥጎች ላይ ብቻ የሚያተኩሩ ሰዎችን ነው የፈለፈለው ታላቁ የስፓኝ ፈላስፋ ሆዜ ኦርቴጋ ዬ ጋሴት በዎቹ ይፅፋቸው በነበሩት ጽሁፎች ውስጥ ይህንኑ ነገር ያነሳሳል ፐከ ፐኮጸክበ ኮክ በተሰኘ በአንድ ፅሁፉ ላይ ዘመኑ የወለደውን በአንድ ነገር ላይ ብቻ የሚያተኩረውን ሳይንቲስት ጉዳይ ይተነትናል እንደ ኦርቴጋ እምነት እውነተኛ ስልጣኔ በሁሉም የሳይንስ እና የኪነጥበብ ዘርፎች ጥምረት የሚሰምር ነው የዚህ እውነተኛ ስልጣኔ አባል የሆነ አንድ ምሁር ደግሞ አነዚህን የተለያዩ የዕውቀት ዘርፎች በተወሰነ መልኩም ቢሆን ሊገነዘብ የቻለ መሆን ይኖርበታል የዘመኑ ስልጣኔ በአብዛኛው የወለዳቸው የፅውቀት ሰዎች ግን ይህ አይታይባቸውም ይለናል ኦርቴጋ በግሩም ተበጀ ገፅ ሯ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ኦርቴጋ እንደሚለው በአንድ ነገር ላይ ብቻ የሚያተኩሩ ርፎ የሚያደርጉ የዘመኑ ሳይንቲስቶች አንድ ምሁር ሊረዳው ከሚገባው የሳይንስ እና የኪነት ዘርፎች ውስጥ ለማወቅ የሚጥሩት የራሳቸውን የሳይንስ ዘርፍ ብቻ ነው እንዲያውም ይላል ፈላስፋው አብዛኞቹ በምርምር ከሚሳተፉበት አንዲት ቅንጣት ታህል እውቀት ውጪ ለማወቅ ግድየለሾች ናቸው ብዙዎቻችንን የሚያስማማ አንድ ቁምነገር አለ ብዬ አስባለሁ እውነተኛ ህያው የሆነ ስልጣኔ እና እድገት በሁሉም የዕውቀት እና የምርምር መስኮች ጥምረት እውን ይሆናል አሁን አሁን በዓለማችን ላይ እየተከሰተ ያለው ይህ ሁኔታ ግን ይህን ተስፋ የሚያሰጋው ይመስላል የስልጣኔው ዋልታ እና ማገር ናቸው የሚባልላቸው ሳይንቲስቶች እና የኪነት ሰዎች ከራሳቸው ምርምር እና ጥበብ ቅርፊት ውስጥ መውጣት ተስኗቸዋል እስቲ በምናብ ወደ አንድ ዩኒቨርሲቲ ወይም የምርምር ተቋም አብረን እንዝለቅ እዛ ውስጥ አይናችሁ እንደዘበት አንድ በፅድሜ ገፋ ያሉ ሳይንቲስት ላይ ሊያርፍ ይችላል አፒህ ሳይንቲስት የሚያጠኑት ስለ አንድ ባከቴሪያ ወይም ስለ አንድ የሆነ ከሪስታል አይነት ሊሆን ይቸላል እፒሁ ሳይንቲስት ከሚያጠኑት ባከቴሪያ ዲ ኤን ኤ ወይም ከከሪስታላቸው መዋቅር ውጪ ስለምንም ነገር ግድ የሌላቸው ይሆናሉ እንግዲህ እንደዚህ አይነት ሳይንቲስቶች ናቸው የተቀናጀውን እና አንድ ወጥ የሆነውን የስልጣኔ ምስል እንዲፈጥሩ ዓለም ተስፋ የጣለባቸውለነገሩ ወደ አንድ የቴአትር ቤት አግር ጥሏችሁ ብትሄዱም ከተዋንያን የመድረከ ላይ አንቅስቃሴ እና ከገፀቅብ ባሻገር ግድ ከሌለው አዘጋጅም ጋር ልትገናኙ ትችላላችሁ ይህ ሁኔታ ይላል ኦርቴጋ ለእውነተኛ ስልጣኔ እና ዕድገት አደጋ ነው ችግሩ ዓለም አቀፋዊ ነው እኛም የዓለም አንድ አካል አንደመሆናችን የራሳችንን ድርሻ እንወስዳለን ወደ ሀገር ቤት አንመለስ አንድ ወቅት ላይበቅርቡ በሞት የተለየን ደራሲ ስብሃት ገእግዚአብሔር ታምሞ አልጋ ይዞ ነበር ጋሽ ስብሃት ከሆስፒታል ወጥቼ ወንድሜ ዶከተር ነውና እሱጋ ሆፔ ህከምናውን አከታተላለሁ ይላል ሁኔታው ግን በመጠኑም ቢሆን ከዶከተሮቹ ጋር ትንሽ አተካራ የሚፈጠርበት ሆነ አርግጥ ኋላ ላይ ዶከተሮቹ ፈቅደው ጋሽ ስብሃት ከሆስፒታል ወደ ወንድሙ ቤት ለመሄድ በቃ የጋሽ ስብሃትን የህይወት ታሪከ ማስታወሻ በሚሰኘው መጽሐፉ ያስነበበን ጋዜጠኛ ዘነበ ወላ ስለዚህ ጉዳይ አንስቶ ገፅ ረረ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ሲጨዋወቱ ለመሆኑ ዶክተሮቹ ስብሃት መሆንህን አውቀውህ ነበርን። ነው ነገሩ ጉዳዩማ ወዲህ ነው ወዳጄ አልኩትሃክ ከበህቨ ከበበሮ ኩፍ ሃዐአየህአለ አይደል አንዳንዴኮወጣት ለመሆን ጊዜ ይፈጃል አንድ ወጣት አንድ ወጣት ነው ሁለት ወጣቶች ስለወጣትነት ሲነሳ እንዲዚህች ጥቅስ ስሜቴን የሚነዝር የለም ማን አንዳላት አላስታውስም ጥቅሷ ግን መቼም ባስታወስኳት ቁጥር ልቤ ውስጥ ትነዝራለች አንድ ወጣት አንድ ወጣት ነው ሁለት ወጣቶች ግማሽ ወጣት ናቸው ሶስት ወጣቶች ጭራሽ ወጣት አይደሉም ይህቺ ጥቅስ ያዘለችውን ጥልቅ ሀሳብ ለመተንተን ጥራዞች አይበቁም የትኩሳቱ ተራኪብቻዬን በምሽት በከተማው ጎዳናዎች ስዛዋወር ጀብደኝነት ይሰማኛል ይላል ወጣቶች በህብረት በስሜት ተሞልተው የሚያደርጉትን ሲያደርጉ አይታችሁ ይሆናል ግን የአንድ ወጣት የብቻ አርምሞን ያህል ጥልቀት አታገኙበትም ማንኛውም ሰብዓዊ ፍጡር ብቻነቱ ሲተጋ ግላዊ ማንነቱ ፌሀፆሃ እንደሚደምቅ ግልፅ ነው የህይወት ሙላት በሚገማሸርበት ወጣትነት ላይ ይህ ሲከሰት ደግሞ የሚሆነውን ገምቱታ ወጣትነትና ፈጠራ የሰው ልጅ ፈጠራ ቁንጮ ተብለው የሚጠቀሱ ታላላቅ የኪነት የሳይንስና ሒሳባዊ ፈጠራዎች ባብዛኛው ሁሉም ላለማለት ያህል በወጣት ፈጣሪዎች የተበረከቱ ናቸው በተለይ የሳይንስና ሂሳብ ዓበይት ፈጠራዎችና ግኝቶችሁሉም ማለት ይቻላል የለጋ ወጣቶች ትኩስ የፈጠራ መንፈስ ውጤቶች ናቸው አይዛክ ኒውተን በሰው ልጅ የምርምርና የፅውቀት አምባ ወደር የለሽ የሚባለውን የመላውን ከላሲካል ገፅ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ፊዚከስ ካልኩለስንና የብርሃን የምርምር ውጤቶቹን ሰርቶ የጨረሰው ገና በለጋ የወጣትነት ፅድሜው በ ዓመቱ ነበር አልበርት አይንሰታይን የዘመናዊው ዓለም የአስተሳሰብ መሰረት የሆኑ ታላላቅ የምርምር ስራዎቹን ያበረከተው ገና በ ዓመቱ ነው ታላቁ ካንቶር የዕድሜው ማብቂያ ድረስ የታተረበትን ሂሳባዊ ፅንቆቅልሽ ሲፈታ ፖል ኮኾን ዕድሜው ገና ነበር ዝርዝሩ ማለቂያ የለውም ለዚህም ይመስላል ታላላቅ የአሜሪካና የአውሮፓ ስመጥር ዩኒቨርሲቲዎች በተፈጥሮ ሳይንስና በሂሳብ ዘርፎች ለከዶክትሬት ዲግሪ የሚቀበሏቸውን ተማሪዎች ዕድሜ በተቻለ መጠን ከ ዓመት ያነሰ እንዲሆን የሚያስገድዱት የ ዓም የህዝብና ቤት ቆጠራ ውጤት እንደሚያስረዳን የሚሆነው የሀገራችን ህዝብ ከ ዓመት በታች ነው የቅርብ ጊዜው የቆጠራ ውጤትም ከዚሁ የሚርቅ አንደማይሆን ግልፅ ነው ይህ ዓይነት የወጣት ዜጋ ስነህዝባዊ ክስተት ያለበት ሌላ ሀገር ለመኖሩ እጠራጠራለሁ ጉዳይ አንዳች እጓ ለማውታ ዐ ሀከከ ቢያስመስለንም ያም ሆነ ይህ ሀገራችን የወጣት ሀገር ነች የወጣት ሀገር ደግሞ ተስፋዋን ሰንቃ ከጠነከረች ነገዋ ብሩህ ለመሆኑ ማን ይጠራጠራል ወጣትነት ከስንት እስከስንት ይህን ያህል ስለ ወጣትነት ዘብዝቦ ስለወጣትነት የዕድሜ ገደብ አንድ ነገር አለማለት ተገቢ አይመስለኝም ለመሆኑ የወጣትነት የፅድሜ ገደብ ከልል ይኖር ይሆን ሁላችንንስ ያስማማል ። ይሁና እንግዲህ ለማንኛውም አንድ የእንስቶች ነገር የማይሆንለት የለጋ ወጣት ሴቶች ፍቅር ደጋግሞ ያንከባለለው ወዳጄ ከጥቂት ወራት በፊት ያለኝን ጠቅሼ ብንሰነባበትስ እረ እባከህንአለኝ ይህ ወዳጄ ከጊዜ ወደ ጊዜ በጣሙን ወጣትነት እየተሰማኝ በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች የማፈቅራቸው ሴቶችም ዕድሜ እጅጉን እያነሰ መጥቷል በዚሁ ከቀጠልኩ ወደ ማህፀን ተመልሼ እንዳልገባ እየፈራሁ ነው ከእዛ በፊት እስር ቤት ካልገባህ ነዋ አልኩት ገፅ በግሩም ተበጀ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ወግ ማስታወቫና ሌሎችም ሒሳባዊ ጨዋታዎች መቸምጨዋታጥሩ ነው በተለይ እንዲህ ምንም አይነት ደስታና ጨዋታ የለባቸውምአንጎል መበጥበጥ ብቻ ተብለው በሚታሙ በእአንደነሂሳብ አይነት ዘርፎች ጨዋታዎች ቀልዶች ሲገኙ ጥሩ ነው እናም ደግሞ በሽ ናቸው እናም ደግሞ ራሱ ሂሳብ ጨዋታና ደስታም ነው እንጂ አንዴት አንዲህ ። ለእሱ ከቁጥርና ከሂሳብ ምልከቶች ሑሎች ውጪ ፊደል መጻፍ እንደ አንዳች ያንገፈግፈዋል ግን ታዲያ ከፅለታት አንድ ቀን አንድ ትልቅ ፈተና ገጠመው ፈተናው ይሄ ነው ሚስቱ ወለደች ወንድ ልጅ ከነቃጥሉ ችግሩ ታዲያ ምን መሰላችሁ ይሄን ዜና ለአባቱ ማብሰር አለበት ለነገሩ እንኳ አሱ ማብሰር የሚባል የተራቀቀ ቃል አያውቅም አይመቸውምም ስለዚህ በራሱ ቋንቋ በሚመቸው ስልት ታሪኩን መተረከ ይገባልና ትረካችንን አናስተካከለው እንዲህ ብለን ይሄን ዜና ለአባቱ መንገር አለበት አባቱ የልጅ ልጅ ማየታቸውን ኖ ማግኘታቸውን ማወቅ ይፈልጋሉ ስለዚህ ልጅ የመውለዱን ዜና ሳይነግራቸው ቢቀር መቼም ቢሆን ይቅር አይሉትም በመሆኑም እያንገፈገፈው ብዕርና ወረቀቱን ይዞ ለአባቱ ደብዳቤ ሊጽፍ ተቀመጠ ግን አንዳችም ነገር ሳይጽፍ ደቂቃዎች ሰዓታት ነጎዱ በስተመጨረሻ ግን አንደምንም አምጦ ደብዳቤውን ጽፎ ላከ የጻፈው ደብዳቤ ሙሉ ቃል አንዲህ በግሩም ተበጀ ገፅ ሯ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ይላል አባዬ ኝ ቀጣዩ ገጠመኝ ዓመታት ወደኋላ ያስፈነጥረንና ታላቁ ግሪካዊ ማቲማቲሺያን ዮከሊድጋ ያደርሰናል ዩክሊድ ታላቅ የሒሳብ ሊቅ ነው በተለይ በጥንታዊቷ ግሪከ በወቅቱ የሚታወቀውን የጂኦሜትሪ ዕውቀት ሁሉ ሂሳባዊ አመከንዮአዊ በሆነ መልኩ ያቀናበረበት ከ ጨ የተባለው መጽሀፉ እስከዛሬ በሰው ልጅ ከተጻፉ ታላላቅ ስራዎች መሃል ግንባር ቀደሙ ነው አንድ ቀን ታዲያ የግሪኩ ንጉስ ዩከሊድን ወደ ቤተመንግስታቸው አስጠሩት እናም እንዲህ አሉት ዩከሊድ አንተ ጂኦሜትሪን የምትሰራው ለፍተህ ደከመህ ቴረም ፕሩፍ ምናምን ብለህ ነው እኔም ጂአሜትሪን ማወቅ አፈልጋለሁ ግን አንዳንተ መልፋት አልፈልግም እንደው ሳይለፉ ሳይደክሙ ጂኦሜትሪን የማወቂያ መንገድ ካለ አስቲ ጠቁመኝ ዩከሊድ ባልጠበቀው ጥያቄ ተደምሞ ቀረ። በግሩም ተበጀ ገፅ የዓለማችን ምርጥ ታሪኮች ለሀበቫየሀበቫ ሀገር አልዮቫ ሀበሽ ።