Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሀቢብ ጊዮርጊስ አልነበረምን። ለዘላለም አልታወክም አልሁ አቤቱ በፈቃድህ ለሕይወቴ ኃይልን ሰጠሃት ፊትህን መለስህ አኔም ደነገጥሁ መዝ ቁሳዊም ሆነ መንፈሳዊ ሀብት ቢኖርህ ከፍ ያለ የበጎነት ደረጃ ቢኖርህ ሙት የማስነሣት አጋንንትን የማውጣት ሕሙማን የመፈወስ ጸጋ ቢኖርህ ራስህ ያመጣኸው ጸጋ አይደለምና ለራስህ አንድም ቦታ አትስጥ ልብህ ሲታበይና ሲመካ ቀጥሎ እንደምትወድቅና በጎ ነገሮችህ መውደቅ ምክንያቶችና የመዋረድህ መንሥኤ እንደሚሆኑ እወቅ አንተ ሰው። በአግዚአብሔር ላይ ትታበያለህ። በውኑ መጥረቢያ በሚቄርጥበት ሰው ላይ ይመካልን። ወይስ መጋዝ በሚስበው ላይ ይጓደዳልን። ልቤን አነጻሁ ከኃጢአትም ጠራሁ የሜል ማን ነው። ግን እንዳቆጣ። ይህ አስደናቂና ማራኪ ሰው አንድ ቀን አንደበቱ ተይዞ ይሞታል ብለህ ትገምት ነበር።
እያለ ይዘምር ነበር አርሱ በጉድለቶች ላይ ነቀፌታ አልሰነዘረም ቤተ ክርስቲያን የሚጎድሏትን ነገሮች ለማቅረብ ሥራ ሠራ እአንጂ ቤተ ክርስቲያን ሰባኪያን ይጎድሏት ነበር አብዛኞቹ ካህናት አባቶች የቅዳሴና የሥርዓት መጻሕፍትን ብቻ የሚያነብቡ ስለነበሩ የመስበክ ችሎታ አልነበራቸውም ሀቢብ ጊዮርጊስ ግን ይህን ዓለም በቤተ ክርስቲያን ዕንባ አልሞላውም ይልቁንስ ሰባኪያንና አገልጋዮችን ማደራጀት ጀመረ እንጂ የመንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች የሰባኪያን ማኅበር አንዲያቋሙ አድርዓቸዋል አነዚህ ተማሪዎች ደግሞ በካይሮ በጊዛ እና በሌሎች ከከተማው ወጣ ባሉ ቦታዎች ላይ ሰማንያ አራት ቅርንጫፎችን ሊያቋቁሙ ችለዋል ሀቢብ ጊዮርጊስ ሕጻናትና ወጣቶች አንድ እንኳን የሚያስተምራቸው ሰው ማጣታቸውን ሲመለከትም ከዚያ ተነሥቶ ቤተ ክርስቲያንን ለመተቸት ወይም ለመውቀስ አልወደደም ዛሬ በሁሉም ሥፍራ ለመስፋፋት የቻሉትን ሰንበት ትምህርት ቤቶች አቋቋመ እንጂ ከዚህ ሌላ ለትምህርት ቤቶችንና ለቤተ ክርስቲያን ትምህርት ቤቶች መጻሕፍትን አዘጋጅቷል ው ሀቢብ ጊዮርጊስ በአንዳንድ ጉባኤዎች የፕሮቴስታንቶች መዝሙር ቦታ እየያዘ ሲመጣ በቤተ ክርስቲያን ዜማ የተቃኙ መዝሙራትን ያዘጋጅ ጀመር የእርሱ አገልግሎት በሁሉም መስክ የተስፋፋ ነበር በሀቢብ ጊዮርጊስ የተመራው ይህ የማነቃቃት ሥራ ታላቅ ትምህርትን ሰጥቶን አልፏል ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ መንፈሳዊ አገልግሎት ከሚል መጽሐፋቸው የተወሰደ አያሌው ዘኢየሱስ እንደተረጎመው ሀቢብ ጊዮርጊስ መገቢያ አንዳንዶች በቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ የተመሠረተችው የግብፅ ቤተ ክርስቲያን ከብዙ የጨለማ ክፍላተ ዘመናት በላ ዘመናዊውን ኅዳሴዋን የጀመረችው ከዐሥራ ዘጠነኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ በኋላ ነው ሲሉ ይሞግታሉ ቤተ ክርስቲያንዋ በላይዋ ተጭኖ የነበረው ጨለማ የመጣው በሁለት ታሪካዊ ክስተቶች የተነሣ ነበር የመጀመሪያው ቤተ ክርስቲያንዋን ከሌሎች ክርስቲያኖች የለያት የኬልቄዶን ጉባኤ አሳዛኝ ውሳኔ ነበር ዓም ሁለተኛው ደግሞ የቤተ ክርስቲያኒቱን ዋነኛ ቀደምት ይዞታዎች ያሳጣና ህልውናዋን የሸረሸረው የዐረቦች ግብፅን መውረር ነው በእርግጥም የግብፃዊያን ምእመናን እስከ ዛሬ ድረስ መኖር ተአምርና ለዐሥራ ሦስት ክፍለ ዘመናት ያልተናወጸ እምነት ማሳያ ነው የቤተ ክርስቲያኒቱ ኅዳሴ ዳግም ማንሰራራት ደግሞ ከሦስት ወሳኝ ነገሮች የተገኘ ነው ሩ የግብፅ የነገረ መለኮት ኮሌጅ መመሥረት ሩሩ የግብፅ ሰንበት ትምህርት ቤቶች እንቅስቃሴ ሩ የግብፅ በጎ አድራጊ ምእመናን መገኘት ናቸው ሀቢብ ጊዮርጊስ ላለፉት አንድ መቶ ዓመታት የኮሌጅ ምሩቃን የኦርቶዶክሳዊውን ክርስትና ትምህርት በማስፋፋት ከፍተኛ ድርሻ ነበራቸው ት በምእመናንና ምእመናት እጅ የተዘርቶ የበቀለውና ውኃ የጠጣው ትንሽ ዘር ሰንበት ትምህርት ቤት በአምላክ ፈቃድ ፍሬን የሚሠጥ ትልቅ ዛፍ እስኪሆን ድረስና ለቁጥር ለሚያታክቱ ብዙ ሰዎች መጠለያ እስከሚሆን ድረስ አደገ ግብፃውያን ክርስቲያን በጎ አድራጊዎች በርካታ አዳዲስ አብያተ ክርስቲያናትን በማነጽ የቤተ ክርስቲያቱን ትምህርት ቤቶች ሆስፒታሎች ሕጻናት ማሳደጊያዎች ማተሚያ ቤቶችን በማስገንባት ትምህርትንና የአርዳታ አገልግሎቶችን ያለ መድልዎ ለግብፃውያን ሁሉ በማዳረስ ከፍተኛ ድርሻ ነበራቸው ከእነዚህ ሦስት ተቋማት በስተጀርባ ደግሞ ራሳቸውን ትተው በእምነትና በፍቅር የሚንቀሳቀሱ የቤተ ክርስቲያኒቱን አስተዳደር በመደገፍና በማበርታት የቤተ ክርስቲያኒቱን ዕድገትና ትንሣኤ የሚናፍቁ ሰዎችን የያዘ አንድ ታላቅ ሠራዊት ነበረ ከእነዚህ የግብፅ ቤተ ክርስቲያን የለውጥ ፋና ወጊዎች መካከል ቤተ ክርስቲያናችን በየዓመቱ የምታስታውሰውና በዘመኑ ከነበሩት ሁሉ ጎልቶ የወጣ የበርካታ ግብፃውያንን ትውልዶች ዴመሙመሙመሙመሙመሙመሙሥሙ ሙ ሀቢብ ጊዮርጊስ ልብ የነካ የርእይ ሰው ይገኝበታል ይህ ሰው ሊቀ ዲያቆናት ሀቢብ ጊዮርጊስ ይባላል የርከጾ ስሙ በርካታ ሰዎች የለውጥ አባት ስለሚባሉትና ይህ ስያሜም ስለሚገባቸው ፓትርያርክ ቄርሎስ ኛ ጽፈዋል እርሳቸው ቤተ ክርስቲያንን ጨለማ በከበባት ወቅት ያበሩ ፓትርያርክ ነበሩ አጅግ ብዙዎች ደግሞ የጸሎትና የተአምራት ሰው ስለነበሩት ፓትርያርክ ቄርሎስ ሪኛ ጽፈዋል እርሳቸው ደግሞ ብዙዎቻችን ያየናቸውና በአጆቻቸው የተዳሰስን ፓትርያርክ ሲሆኑ ትጉሐን ደቀ መዛሙርቶቻቸው ደግሞ በመቶዎች የሚቆጠሩ በጸሎታቸውና በቅድስናቸው የተፈጸሙ ተአምራቶቻቸውን መዝግበው አስቀርተውልናል በአነዚህ ሁለት አባቶች መካከል ደግሞ የግብፅ የታሪክ ሰዎች የዘነጉአቸው አንድ ሌላ ቄርሎስ አሉ አርሳቸውም በመንበረ ማርቆስ ኛ ፓትርያርክ የሆኑት ቅዱስነታቸው ቄርሎስ ኛ ናቸው እፒህ አባት በቤተ ክርስቲያኒቱ ታሪክ ለረዥም ጌዜ ያገለገሉ ፓትርያርክ ነበሩ በመንበረ ማርቆስ ላይም ከሃምሳ ሁለት ዓመታት በላይ ተቀምጠው በፓትርያርክነት መርተዋል ታዋቁው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊ ኢሪስ ሀቢብ ኤል ማስሪ ባለ ግርማ ሞገሱ ፓትርያርክ ሲል ገልጾአቸዋል በአርግጥም ነበሩ ክክ ሺ ሀቢብ ጊዮርጊስ የፓትርያርክ ቄርሎስ ኛን በጎነት ለማየት የተሳናቸው ተቺዎቻቸው ችክ ባይና አፈግፋጊ ነበሩ ብለው ይከስሷቸው ነበር ይሁንና መለስ ብለን ስንመለከት አርቆ አስተዋይና ቆራጥ ሰው እንደነበሩ እንረዳለን በታላቅ ርእይና ጽኑ እምነት የግብፅ ቤተ ክርስቲያን ከጨለማው ዘመናት ልትወጣ የምትችለው በትምህርት እንደሆነ አውቀው ነበር ጨለማውን ሊያሸንፍ የሚችለው ብርሃን በዚህ መንገድ እንደሚመጣ አውቀው በማይበገር መንፈስ ይህንን ግብ ለመፈጸም ጉዞ ጀመሩ ይህ ረዥም ሒደትም መጀመር የነበረበት ከንጹሐኑ የቤተ ክርስቲያን ሕጻናት ልጆች አንደሆነም አውቀውታል የፓትርያርክ ቄርሎስ ረዥም ዘመነ ፕትርክና ቤተ ክርስቲያን ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ ያሳረፉ የግብፅ ታሪካዊ ክስተቶችን ያሳለፈ ነበር ከእነዚህ ክስተቶች መካከል የብሪታኒያ ግብፅን መውረር ርዐ የግብፃዊያን ክርስቲያኖች ማኅበረሰብ ምክር ቤት ኤል ማግሊስ ኤል ሚሊ መመሥረት እና የብሪታኒያን ቅኝ አገዛዝ በመቃወም የተደረገው ታላቁ የ አብዮት ዋነኞቹ ናቸው። ይህንን የለውጥ ርእያቸውን ለመፈጸምም በተመረጡ የምአመናን ኅብረቶች ድጋፍ ይደረግላቸው ነበር ያ ወቅት እንደ ዮሴፍ ማንካሪዩስ ኢቅላዲዩስ ላቢብ ራፍላ ጊዮርጊስ ጊዮርጊስ ፊሎቲዮስ አዋድ ያፅቆብ ናክፃላ ሩፋይላን የመሳሰሉ በቤተ ክርስቲያኒቱ ታሪክ በመምህራንና በለውጥ ሰዎች ላይ አሻራቸውን የተዉ ታላላቅ የግብፅ ቤተ ክርስቲያን አርአያዎች የተከሰቱበት ነበር ስለዚህ ማንኛውም የቤተ ክርስቲያን ተማሪ እንደ መብራት እያበሩ በሚገባ እስከሠሩ ድረስ ፓትርያርክ ቄርሎስ ሐምሳዊን መመ ሀቢብ ጊዮርጊስ ምእመናንን የዘነጉና ቸል ያሉ ናቸው ብሎ ሊደመድም አይችልም በዚያን ዘመን ከነበሩት የምእመናን መሪዎች መካከል አጅግ የታወቀው ሊቀ ዲያቆናት ጊዮርጊስ ሀቢብ ነበር እርሱን የተለየ የሚያደርገው በዘመኑ የሠራው ሥራ ብቻ አይደለም ከበስተኋላው የተዋቸውና በ ዓም ከሞተ ጀምሮ የእርሱን መንገድ ተከትለው የእርሱን በጎ ውጤቶች በረጅም ርቀት ከግብ ያደረሱትና ባለ ብሩህ አእምሮ ደቀመዛሙርቱ ናቸው ለሰባ አምስት ዓመታት በሕይወት የኖረው ይህ ታላቅ ሰው መላ ሕይወቱን ቤተ ክርስቲያንን ለማገልገል የሰጠ ሲሆን ጊዜውንና ችሎታዎቹን ሁሉ ለአገልግሎቱ ለማዋል ብሎ ጋብቻን አልፈልግም ብሎ ነበር ርአዩ የቤተ ክርስቲያንን የክብር ትንሣኤ ማየት ነበርና በማይናወጽ ፍቅርና ትጋትም ይህንን ለማድረግ ሠርቶአል የአገልግሎቱ ዋነኛ መገለጫዎች ፍጹምነቱና አመዛዛኝነቱ እና ከጠንካራ ሥራ ጋር የተዋሐደ ራእዩ ነበር በዚህም በጌታችን የተነገረውን የታላቅነት ደረጃ አገኘ ይህንን የሚያደርግ የሚያስተምርም በመንግሥተ ሰማያት ታላቅ ይባላል ሀቢብ ጊዮርጊስ በ በካይሮ ተወለደ አባቱ የላዕላይ ግብፅ ከተማ የቴማ ሰው ነበር አባቱ ሲሞት ገና የአራት ዓመት ልጅ ነበረ። ለዚህ ሥራ ደግሞ በሀገሪቱ ሁሉ እየዞረ ለቤተ ክርስቲያናቸው ናቅር ያላቸውን ሰዎች ለኮሌጁ ምሥረታ ድጋፍ እንዲሰጡ ለመጠየቅ ባለ ብሩህ አእምሮውን ደቀመዝሙራቸውን በዚያን ጊዜ የዐሥራ ሰባት ዓመት ወጣት የነበረውን ዲያቆን ሀቢብ ጊዮርጊስን መረጡ ወጣቱ ዲያቆን ከከተማ ከተማ በየአብያተ ክርስቲያናቱ እየዞረ ስለ ነገረ መለኮት ኮሌጁ ግንባታ እና የዚህ ዓይነቱ ተቋም መመሥረት ስለሚሰጠው ጠቀሜታ ለምእመናን መስበክና ማነሣሣት ጀመረ ከዘመቻው ሲመለስ ወደ ዐሥራ አንድ ሺህ ፓውንድ የሚሆን ገንዘብ ይዞ የተመለሰ ሲሆን ከፊሉ ከጳጳሳት የተለገሰ ሲሆን ከፊሉ ደግሞ ከጉባኤ የተገኘ ነበር በተገኘው ምላሽም ፓትርያርኩ ከሹርባ ከተማ ዳርቻ በሚገኝ ማዛማሻ ተብሉ በሚጠራ አካባቢ ትልቅ ቤት ሊገዙ ቻሉ ይህም ቤት የመጀመሪያ ኮሌጅ ሆነ መ መመሚሺ መ ሀቢብ ጊዮርጊስ ፓትርያርኩ የሱፍ ማንካርዩስ የተባለን ምሁር የመጀመሪያው የኮሌጁ ርዕሰ መምህር አድርገው ሰየሙት ሀቢብ ጊዮርጊስ የመጀመሪያዎቹ ተመራቂዎች ለመሆን ካመለከቱ ከመጀመሪያዎቹ ዐሥራ ሁለት ተመዝጋቢዎች አንዱ ነበር ከነበረው የተለየ ችሎታና ከነበረው የሠለጠነ መምህራን እጥረት የተነሣ ሀቢብ በኮሌጁ በመምህርነትም እንዲያገለግል ተጠይቆ ነበር በዚህም ምክንያት ሀቢብ ጊዮርጊስ በተመሳሳይ ጊዜ የኮሌጁ ተማሪም መምህርም ነበር በማርች ይዓም ከኮሌጁ በተመረቀ ጊዜ ሀቢብ በኮሌጁ የመጻሕፍት ሓላፊ ሆኖ ተመደበ ፓትርያርኩ በነበረው ጸጋ በመደነቃቸውም ሰባኪ አድርገውም መረጡት የክርስትና ፃይማኖት የሚል ርዕስ የነበረው የመጀመሪያው ስብከቱንም ከታላቆቹ የግብፅ ትምህርት ቤቶች በአንዱ አዳራሽ ሰበከ ይህንን ስብከት ከተማሩት ሰዎች መካከል የሚስር ጋዜጣ ባለቤት ሺኑዳ ኤል ማንካባዲ ይገኝ ነበር በወጣቱ ሀቢብ በተሰበከው ስብከት የተደነቀው ይህ ሰው አስፈቅዶ በራሱ ወጪ በብዙ ሺህ ኮፒዎች በማሳተም አሠራጭቷል በሌላ ጊዜ ደግሞ ወጣቱ ሀቢብ ፓትርያርኩ በተገኙበት በሀሬት አል ሳካዬን በሚገኘው በሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንዲሰብክ ተጋበዘ የተቀደሱት ፓትርያርክ ወጣቱ ዲያቆን ቆሞ በሚሰብክበት ወቅት ተመስጠው መ መሚ ሀቢብ ጊዮርጊስ ነበር ፊታቸው በደስታ በርቶ የተማሩትን ምአመናንንም ይባርኩ ነበር በዚያን ወቅት ሀቢብ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያንን በሁለት መንገድ ማገልገል ጀመረ አንደኛው በነገረ መለኮት ኮሌጅ በማስተማር ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በየሥፍራው እየዞረ የሚያገለግል ሰባኪ በመሆን ነበር ሰፊ እውቀት ያለው ጠንካራ ቃላት የሚናገርና ከሁሉም በላይ ደግሞ ሰሚዎቹ ላይ ከፍተኛ ለውጥን የሚያመጣ መንፈስ ያለበት በእውነት ጸጋ ያለው ሰባኪ ነበር ታላቅ ጸጋ የነበረው ሰባኪ ፎአድ ባስሊ የኋላው አባ ፎአድ ባስሊ በአንድ ወቅት ስለ ሀቢብ ሲመሰክር ለእኔ ሀቢብ ጊዮርጊስ ከተወለደበት ቀን ጀምሮ ሲሰብክ የነበረ ይመስለኛል ምክንያቱም ትክክለኛ ሰባኪ ነው ብሏል በአዚህ አጋጣሚ የምናነሣው ቁምነገር ቢኖር ሀቢብ ጊዮርጊስ ሕይወት ራሱ በዘመኑ የነበሩ ሁሉ እንደሚመሰክሩት በራሱ ስብከት መሆኑን ነው የግብፃውያን ብሔራዊ መሪ የነበረው አህመድ ፓሻ ኤል ሜንሻዊ በእንግሊዝ ቅኝ ገዥ ባለሥልጣናት ታስሮ ከነበረበት ሲፈታ ሀቢብ የእንኳን ደስ አለህ ንግግር አድርጎለት ነበር ፓሻ በወጣቱ ንግግርና በበጎነቱ ተማርኮ አድናቆቱን ለመግለጽ የሁለት መቶ ፃምሳ ፓውንድ ቼክ ሥጦታ ሰጥቶታል ሀቢብ ወዲያውኑ የተሰጠውን ገንዘብ የኮሌጁን ሕንጻ ለማደስና ለማስፋፋት አንዲውል ሰጠ መ ሙሚ ሀቢብ ጊዮርጊስ በነበረው የሁልጊዜ ቀናዒነት በኮሌጁ ዙሪያ ያገኘውን ቦታና ቤት ይገዛ ነበር በኋላም የገዛቸው ቤቶችና ቦታዎች ሲቀላቀሉ አምስት ሺህ ስኩዌር ሜትር ደርሰዋል አንድ ጊዜም ከኮሌጁ ሕንጻ አጠገብ የሚኖሩ አረጋዊን መሬት በሥጦታ ለኮሌጁ አንዲሰጡ አሳምኖአቸዋል በላዕላይ ግብፅ ኤል ሚና ከተማም ሰፋ ያለ ቦታ ለኮሌጁ ይገዛ ነበር ያለ ድካም ባሳየው ትጋት የተደሰቱት ፓትርያርኩ ሊቀ ዲያቆንነት መዓርግ ሰጥተውታል ሀቢብ ሥጦታቸውን ከታላቅ ምስጋና ጋር ከተቀበለ ከጥቂት ቀናት በኋላ ቤቱን በፓትርያርኩ ስም አስደርጎታል ቅዱስነታቸው በመንፈሳዊ ልጃቸውን ልብ ስለሞላው መንፈሳዊ ጸጋ እጅግ ተደስተው ነበር ስለዚህ እፒህ ፓትርያርክ በየፅለቱ አየተመላለሱ መጠየቃቸውና ትምህርቱን መማራቸው ለአገልግሎት እና ለኑሮው የሚያስፈልገውንም ነገር የሚያሟሉለት መሆናቸው አይደንቅም ሀቢብ ጊዮርጊስ ለፓትርያርኩ ክርስቲያናዊ ፍቅር ምላሽ አልነፈገም ከኮሌጁ ጋር አያይዞ የጳጳሳት ማረፊያ ገንብቶአል ፓትርያርኩ ይህንን ማረፊያ በጎበኙበት ወቅት ይህ አዲሱ መንበረ ፓትርያርክ ነው ይህንን ስፍራ መኖሪያዬ አደርገዋለሁ ሊያገኘን የሚፈልግ ሰው እዚህ መጥቶ ሊያገኘኝ ይችላል ብለው ነበር አክለውም አሁን የመጣሁት ለጥቂት ጊዜ ልቆይ ነው በሚቀጥለው ጊዜ ስመጣ ግን እቆያለሁ በአርግጥም ዳግመኛ ተመልሰው ለአንድ ወር በማረፊያ ቤቱ ቆይተዋል መ መሚ ሀቢብ ጊዮርጊስ በቆይታቸው ወቅትም በተደጋጋሚ እንዴት ያሳዝናል። ቄርሎስ ኛ በመንበረ ማርቆስ ፓትርያርክ ሴፕቴምበር ሀቢብ ጊዮርጊስ ኮሌጁን በኦርቶዶክሳዊት እምነት ወደሚያበራ መብራትነት ቀየረው ከማንኛውም የውጪ ተጽዕኖም የጠበቀ አደረገው ለምሳሌ በ ዓም አንዳንድ የኮፕቲክ ማኅበረሰብ ምክር ቤት አባላት ለኮሌጁ ወጣት የነገረ መለኮት ተማሪዎች በአንግሊዝ ሀገር በሚገኝ የነገረ መለኮት ኮሌጅ የትምህርት ዕድል አንዲሰጣቸው ሀሳብ አቅርበው ነበር ሀቢብ ጊዮርጊስ ይህንን ፃሳብ ተቃውሞ ነበር የተደረገውም ሙከራ በወቅቱ የነበሩት ፓትርያርክ ዮሳብ ካልዕ በተቃወሙት ጊዜ ከሽፏል በሌላ ጊዜ ደግሞ ይኸው የኮፕት ማኅበረሰብ ምክር ቤት በግሪክ ቋንቋ በቂ እውቀት ያለው ግብጻዊ ሰው የለም በሚል ምክንያት አንድ የአንግሊካን ቄስ በኮሌጁ የጥንታዊ ግሪክ ቋንቋ መምህር ሆኖ እንዲቀጠር አቅርቦ ነበር ሀቢብ ጊዮርጊስ ከመምህራኑ ጋር ከተወያየ በኋላ በኮሌጁ ኦርቶዶክሳዊው አስተምህሮ ተጠብቆ እንዲኖር የምክር ቤቱን ዛሳብ ውድቅ የሚያደርግ የአቋም መግለጫ አሳተሙ ከዚህ በኋላ ታዋቂው መመመ ሀቢብ ጊዮርጊስ ግብፃዊ የሥነ ልሳን መምህር ያሳ አብዱል መሲሕ የግሪክኛን ቋንቋ እንዲያስተምር ተመረጠ ሀቢብ ጊዮርጊስ ምእመናን ኦርቶዶክሳዊውን እምነት ይዞ የማቆየትን ጥቅምና ይህንንም እምነት ለማሳደግ ብቁ እና ብሩህ ኅሊና ያላቸውን ቀሳውስት ማግኘት ምን ያህል እንደሚጠቅም እንዲያውቁ አድርጓል ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎችም በመንፈሳዊ ኮሌጁ የማታ ትምህርት ቤት ለመመሥረት ከተባባሪ ወዳጆቹ ጋር በተተደጋጋሚ ይነጋገር ነበር ይህ የማታ ትምህርት ቤት የተከፈተው በፓትርያርክ ዮሳብ ካልዕ የፕትርክና ዘመን ነበር አፒህ አባት በታየው ዕድገት አጅግ ይደሰቱ ነበር ይህም ደስታቸው በጳጳሳቱና በማኅበረሰቡ ምክር ቤት አባላትም ላይ ይንጸባረቅ ነበር ይህ የማታ ትምህርት መጀመርም ኮሌጁ በግብፅ የትምህርት ሚኒስቴር እንደ ከፍተኛ ትምህርት ኮሌጅ ፅውቅና እንዲያገኝ አስችሎታል የማታ ትምህርት ቤቱ እጀግ ብዙ ባለ ብሩህ አእምሮ የሆኑ ወጣት ምሩቃን ወደ ኮሌጁ እንዲገቡ ማርኮአቸዋል ከእነዚህም አንዱ ታዋቂው አገልጋይና የአርት ትምህርት ምሩቅ የነበረው ናዚር ጋይድ አንዱ ነበር ናዚር ጋይድ የዛሬው ቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ ናቸው ሀቢብ ጊዮርጊስ የኮሌጁን ትምህርት በመቆጣጠርና ደረጃውን በማሳደግ ከሀገር ውጪ ኮሌጆች ጋር የሚወዳደር ደረጃ ያለው አደረገው በብዙ ብቁ መምህራን የተደራጀ ኮሌጅ ጮጮ ሀቢብ ጊዮርጊስ አንዲሆን ብዙ ደከመ ሥርዓተ ትምህርቱንም የተለያዩ የፍልስፍናና የሥነ ልሳን ትምህርቶችን እንዲያካትት አድርጎ አስፋፋው የኮሌጁ ምሩቃን ፍላጎቱ ካላቸው ክህነት ሊሰጣቸው አንዲችል ለማድረግም ብዙ ሥራን ሥርቷል ፓትርያርክ ዮሐንስ ኛ ይህን ፃሳብ መቀበል ብቻ ሳይሆን ቀን የኮሌጁ ምሩቃን ክህነት የሚቀበሉበትን በግንቦት ቀን ቆርጠው ለጳጳሳት ሁሉ ደብዳቤ ጻፉ ተመሳሳይ ደብዳቤን በ እና ለጳጳሳቱ ጽፈው ነበር ከዚህ ጊዜ በኋላ ግን ቅስና ለመቀበል የነገረ መለኮት ኮሌጁ ዲፕሎማ ያላቸው ብቻ እንዲሆኑ ቅዱስ ሲኖዶሱ ወሰነ በሀቢብ ጊዮርጊስ እይታ ኮሌጁ የራሱ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ሊኖረው ያስፈልጋል እንደዚያ ሲሆን ተማሪዎች ቅዳሴን ጸሎትንና ስብከቶችን የመስማት ዕድል ይኖራቸዋል ለዚህ ዓላማ ቦታ የገዛ ሲሆን ቅዳሴ ቤቱም በፓትርያርኩ በአቡነ ዮሳብ በማርችዐ ዓም ተከብሯል በ ዓምጺ ሀቢብ ጊዮርጊስ መንፈሳዊ ኮሌጁ የመጀመሪያዎቹን ተማሪዎች የተቀበለበትን አርባኛ ዓመት መታሰቢያ በርካታ የቤተ ክርስቲያኒቱ ሓላፊዎች በተገኙበት አንዲከበር አደረገ በዚያ ወቅትም የነገረ መለኮት ኮሌጅ ትናንትና ዛሬ የሚለውን ጠቃሚ ታሪካዊ መጽሐፉንም አበርክቶአል ክክ ሀቢብ ጊዮርጊስ ስብከት ከጀመረባቸው ጥቂት ዓመታት በጊላ ሀቢብ ጊዮርጊስ መሠረት መጣል ያለበት ሕጻናት ላይ መሆኑን ተረድቶ ነበር የቤተ ክርስቲያኒቱ ቀጣይ ትውልድ ከትንሽ ዕድሜአቸው ጀምሮ ከተማሩ ኦርቶዶሳዊ ክርስቲያናዊ አሴቶች በሰብአናቸውና በሕይወታቸው ላይ ዘልቀው ይገባሉ ከዚህ ነጥብ ጋር በተያያዘም ከታላላቅ የሀቢብ ጊዮርጊስ ጥረት ፍሬዎች አንዱን ልንመለከት አእንችላለን የእርሱ ዓላማ ባመጣቸው ለውጦች ክብር ለማግኘት ሳይሆን የመድኃኔዓለምን መስቀል ለመሸከምና በሚቻለው ሁሉ ቤተ ክርስቲያንን ለማገልገል ነበር ሆኖም ይህ የጥረቱ ፍሬ ብቻ እንኳን በታሪክ ውስጥ ያለውን ሥፍራ ለማሳየት የሚበቃ ነው ዘመኑ የሚጠይቀው ትልቁ የሀቢብ ጊዮርጊስ ጥረት ፍሬ የኮፕቲክ ሰንበት ትምህርት ቤት ነው እርሱ ዘርቶ ውዛ ያጠጣው ሰንበት ትምህርት ቤት አግዚአብሔር አሳድጎት ትልቅና ፍሬን የተሞላ ዛፍ ሊሆን ችሏል ሀቢብ ጊዮርጊስ ሰንበት ትምህርት ቤትን የመሠረተው በ የ። ዓመት ወጣት እያለ ነበር አገልግሎቱን የጀመረው በካይሮ አብያተ ክርስቲያናትና በኮፕቲክ ትምህርት ቤቶች አዳራሾች ውስጥ ሕጻናትን በማስተማር ነበር የሕጻናቱ ቁጥር መጨመር አበረታታው ስለዚህም ለቤተ ክርስቲያን ያለውን ፍቅርና አስተምሮህዋን ለመጠበቅ ያለውን ቅናት የሚጋሩ ሰዎችን አገዛ ፈለገ ሀቢብ ጊዮርጊስ እግዚአብሔር ሥራውን ባርኮለት ስለነበር በ ዓም ሥርዓተ ትምህርት ለመቅረጽ በአዲሱ ለምለም መስክ ላይ የተስፋፋ ሥራን ለማየትና በአገልጋዮቹ መካከል ቀጣይነት ያለው ኅብረት ለመፍጠር ማዕከላዊ ኮሚቴ አቋቋመ ቅርንጫፎቹም ከሰሜን የሀገሪቱ ክፍል እስከ ደቡብ ዳርቻ ድረስ በብዙ ቁጥር ተስፋፉ በ ዓም ቁጥሩ በመጨመሩ የተነሣ በካይሮ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሲደረግ ተሰብሳቢዎቹ አምስት መቶ አገልጋዮች ነበሩ በአገልጋዮቹና በተባባሪዎቹ ጥረትም ሰንበት ትምህርት ቤቱ የታወቀ ሆነ ለቤተ ክርስቲያን አስፈላጊ የሆነ አካል ሆነ በዓመታትም ውስጥ ሰንበት ትምህርት ቤት ለንታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አና ለኦርዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያኑ አስተምህሮ በወጣቶች ልብና ኅሊና ውስጥ ሕያው ምስክር ሆነ የመጻሕፍትና የበራሪ ጽሑፎች ሥርጭት ዐውደ ርእያት ሴሚናሮች ኮንፍራንሶች ወደ አብያተ ክርስቲያናትና ወደ ገዳማት የሚደረጉ መንፈሳዊ ጉዞዎችን የመሳሰሉ እንቅስቃሴዎች የመነጩት ከሰንበት ትምህርት ቤት ነው በአንቅስቃሴው ወቅት የነበሩት የሀቢብ ጊዮርጊስ ተባባሪዎችም የእርሱን ሓላፊነት ተረክበው ቤተ ክርስቲያንን ካለማወቅ ጨለማ አውጥቶ ወደ ቀደመ ክብራ መልሶ ኬኬ ሀቢብ ጊዮርጊስ የክርስትናውን ዓለም በብርፃሃንዋ የምትመራ ለማድረግ ተጋድለዋል ይህ ወቅትም ወርቃማ ዘመን ነበር ከእነዚያ አገልጋዮች መካከል ወጣቱ ጸሐፊና ገጣሚ ናዚር ጋይድን ጨምር በ ዓም ጀምሮ ከፍተኛ ተጽዕኖ ማሳደር የቻለ ሰንበት ትምህርት ቤት የሚል ስያሜ የነበረው መንፈሳዊ መጽሔት ማዘጋጀት ጀመሩ ለታላቁ መምህራቸው ለሀቢብ ጊዮርጊስ በነበራቸው ፍቅርም የመጽሔቱ የበላይ ጠባቂ አደረጉት በዶር ፄንሪ አል ኮሆውሊ የተጻፋ የመጽሔቱ የመጀመሪያ ርዕሰ አንቀጽም ከዚህ ታላቅ ሰው ወደ ወጣቶቹ የተሸጋገረውን ፍቅርና መንፈሳዊ ቅናት የሚያሳየን ነው አንዲህ ብሎ ይጀምራል በበረታው ክንድ ይኸውም በሁሉን ቻዩ አምላክ ክንድ ይህንን ሰንበት ትምህርት ቤት የተሰኘ መጽሔት ጀምረናል ይህን መጽሔት የምናሳምበት ዓላማ አየታተሙ ያሉ ኅትመቶችን ቁጥር ለመጨመር ሳይሆን ለኮፕቲክ ማኅበረሰብ ዳግም ልደት ያለንን ፍላጎት ለመግለጽ ነው ስለ ቤተ ክርስቲያኒቱ ለውጥ መስተጋባት ከተጀመረ ከግማሽ ምዕተ ዓመታት በላይ አልፈዋል ሆኖም አንዳንዶች ለዚህ ለውጥ አንድ እርምጃ እንኳን አልተራመዱም አዲስ ሕይወትን ለማግኘት እንድንችል የለውጥ በሮችን ለማንኳኳት ቁርጠኝነታችንን ማጠናከር አለብን በእግዚአብሔር ቸርነት ይህ መጽሔት እስከ ዛሬ ድረስ በመታተም ላይ ይገኛል ኬኬ ሺ ሀቢብ ጊዮርጊስ ሌሎቹ የሀቢብ ጊዮርጊስ ተባባሪ አገልጋዮች ደግሞ በሰንበት ትምህርት ቤቶች ያሉ ወጣት ሴት አገልጋዮችን አንቅስቃሴ ለማሳደግና ኦርቶዶክሳዊውን ትምህርት የተጠናከሩ መሆናቸውን ለማረጋገጥ የሴቶች ማኅበር እንዲቋቋም ዛፃሳብ አቀረቡ ሁሉም ቅርንጫፍ ሰንበት ትምህርት ቤቶችም ተመሳሳይ መዋቅርና መርሐ ግብር እንዲኖራቸውም ዛሳብ ቀረበ ማአከላዊው ኮሚቴ ባደረገው ትዝብትም በሕጻንነታቸው ወደ ሰንበት ትምህርት ቤት ለመግባት ዕድል ያልገጠማቸው በርካታ ወጣት ሴቶችና ወንዶች እንዳሉ በመታወቁ አል ጋሜአ አል ኬፕቴአ የሚባል መንፈሳዊ ባህላዊና ኅሊናን የሚያድሱ አገልግሎቶች የተካተቱበት መርሐ ግብር ተዘጋጀላቸው ይህንንም አገልግሎት አግዚአብሔር ባርኮት ብዙ ቅርንጫፎች ወዳሉት ትልቅ እንቅስቃሴነት ተቀይሮአል እነ ሀቢብ ጊዮርጊስ የነበሩበት ዘመን አውሮፓዊ ባህልን ማኅበራዊ አመለካከትንንና ሃይማኖትን በግብፃውያን ላይ ለመጫን ከሚሞክር ከፍተኛ የውጪ ኃይል ጋር ትግል የነበረበት ነው ወደ ክፍለ ዘመኑ መጨረሻ አጋማሽ ላይ ደግሞ ከቅኝ ገዢዎች ጋር በጥምረት የሚሠሩና አንዳንድ ጊዜም ተጽዕኖ አሳዳሪነታቸውን ለማሳደግ የቅኝ ገዢዎችን አካሔድ ይጠቀሙ የነበሩ ምዕራባውያን የወንጌል ሚስዮኖች ወደ ሀገሪቱ ገብተው ነበር። ትምህርታቸውን ግብፃውያን እንዲቀበሏቸው ሲሉም አንዳንድ ሚስዮኖች ለውጪ ዜጎች ብቻ ይሰጡ የነበሩ ዕድሎችን ኬኬ ሀቢብ ጊዮርጊስ ለግብፃውያን ይሰጡ ነበር የእነርሱን እምነት መከተልም ክርስቶስን መካድ ሳይሆን የአውሮፓውያንንና የአሜሪካውያንን ዓይነት የአኗኗር መንገድ ለመከተል የተገኘ የዕድል መስኮት መሆኑን ያስረዳሉ ዓላማቸውን ለማሳካት የቤተ ክርስቲያኒቱን ልጆች ለመለወጥ በኦርቶዶክሳውያኑ ቤት በመዞር ለየቤተሰቦቹ ሊያገኙአቸው ስለሚችሉአቸው ጥቅሞች በማስተማር መጽሐፍ ቅዱስን የሚስቡ ሥዕሎችንና በራሪ ጽሑፎችን በነጻ ማደል ጀመሩ ቀጣዩ አርምጃቸው ደግሞ በየቤቱ እየዞሩ በወጣቶችና በአረጋውያን ፊት የእናት ቤተ ክርስቲያንን ስም ጥላሸት መቀባት ነበር ይህም ብዙ ኮፕቲክ ቤተ ክርስቲያን ቤተሰቦችን ከቤተ ክርስቲያናቸው የለየ ነበር ይህንን የውጪ ሀገር ወንጌላውያን እንቅስቃሴ ለመከላከል ፓትርያርክ አቡነ ቄርሎስ ኛ በ ዓም አድካሚ ጉዞን ጀመሩ ልጆቻቸው ምእመናንን ለማግኘትና ለቤተ ክርስቲያን ያላቸውን ፍቅርና ከኦርቶዶክሳዊው እምነት ጋር ያለውን ቁርኝት ለማጠናከር በናይል ወንዝ ዙሪያ የሚገኙ በርካታ ቦታዎችን ጎበኙ ፓትርያርኩ በጉዞአቸው በሦስት ሊቃነ ጳጳሳት ታጅበው ከጸሐፊያቸውና ከሁለት ምእመናን ጋር ነበሩ ከእነዚህም አንዱ ሀቢብ ጊዮርጊስ ሲሆን በጉዞአቸውም ወቅት የፓትርያርኩ ቃል አቀባይ ሆኖ ያገለግል ነበር የፓትርያርኩ ጉዞ በተለይም የአሜሪካ ሚስዮን መናፃርያ በነበረችው በአስዩት ላይ ያተኮረ ነበር ከአምስት ዓመታት በኋእላም ፓትርያርኩ ክክ ሀቢብ ጊዮርጊስ የመጀመሪያ ጉዞአቸውን ውጤት ለመገምገም ጉዞ ሲያደርጉ ሀቢብ ጊዮርጊስ አብሮአቸው ነበር ሀቢብ ጊዮርጊስ ሚሲዮኖቹ የግብፅን ምእመናንን የማረኩበትን ዘመናዊ አካሔድ ያወቀውም በዚህ ጉብኝት ወቅት ሳይሆን አይቀርም ቤተ ክርስቲያን ምእመናንን ከሰዓት በኋላ መሰብሰብና ማስተማር ለሕጻናት ሰንበት ትምህርት ቤት ማቋቋም መዝሙራትንና የግል ጸሎቶችን የመሳሰሉ ወንጌላውያኑ የሚጠቀሙባቸውን አንዳንድ ስልቶችን መጠቀም እንደምትችልም አሰበ ሀቢብ ጊዮርጊስ የግጥም ችሎታውን በሥራ ላይ በማዋል መንፈሳዊ መዝሙራት የተሰኘ መጽሐፍን አሳተመ ከመዝሙራቱ አንዳንዶቹ የኮፕቲክ ቤተ ክርስቲያንን ክብር የሚያወሱ ነበሩ ለምሳሌ የታወቀው የእኔ ኮፕቲክ ቤተ ክርስቲያን አግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን። ስኒሳቲ ኤል ኬፕቲያ ካኒሳት ኡለላህነ የሚለው መዝሙር አንዱ ሲሆን ይህ መዝሙር እስከ ዛሬ ድረስ በጣም የሚታወቅ ነው በዚህ መንገድ በተሳካ ሁኔታ በሌላ እምነቶች ተማርከው ለነበሩት አማራጭ ለማቅረብ ቻለ በ ዓም የግብፅ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን የክርስትና ትምህርት መግቢያ በመንግሥት ትምህርት ቤቶች እንዲሰጥ ለትምህት ሜኒስቴር አቤቱታ አቀረቡ ሚኒስትሩ መንግሥት ምህራንንን ለማዘጋጀትም ሆነ ሥርዓተ ትምህርትን ለመቅረጽ ምንም ወጪ እንደማያወጣ በመግለጽ በዛሃሳባቸው ተስማማ ኬኬ ም ሀቢብ ጊዮርጊስ ፓትርያርኩም ለዚህ ጠቃሚ ሓላፊነት ሀቢብ ጊዮርጊስን የመረጡ ሲሆን አርሱም ሙሉ ጥረቱን በዚህ ጉዳይ ላይ በማድረግ ስለ አምነት አመጣጥ አጭር መግለጫ በሚል ርአስ ባለ ሦስት ክፍል መጽሐፍ አዘጋጀ መጽሐፉ ለመጀመሪያ ጊዜ የታተመው በ ዓም ሲሆን ተፈላጊ በመሆኑም በ አምስተኛ ኅትሙ ታትሟል ቀጣዩ እርምጃ ደግሞ የክርስትናን ትምህርት ከመጀመሪያ ደረጃ አስከ ሁለተኛ ደረጃ ድረስ ማስፋፋት ነው በ ዓም ስምንት መጻሕፍትን ጻፈ አራቱ ለመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሲሆኑ የቀሩት አራቱ ደግሞ ለሁለተኛ ደረጃ ነበሩ በኋላም መጻሕፍቱ እንዲታተሙ የወቅቱ ፓትርያርክ አቡነ ዮሐንስ ኛ ዛፃሳብ አቅርበው ነበር ሀቢብ ጊዮርጊስ ጸሐፊ አስተዳዳሪና ሰባኪነቱ በእኩል ደረጃ ተሳክተውለት ነበር በአጠቃላይ ሠላሳ መጻሕፍትን በአረቢኛ ጽፎአል አንዳንዶቹ መጻሕፍት እከ አሁን ድረስ ለነገረ መለኮት ተማሪዎች ጠቃሚ ማጣቀሻ ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ ከአነዚህም መካከል ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን የሚለው ለብዙ ዓመታት በርእሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ማጣቀሻ ሆኖ አገልግሎአል የኦርቶዶክሳዊነት ዓለት የተሰኘው በኦርቶዶክስ በካቶሊክና በፕሮቴስታንት እምነቶች ዙሪያ የተጻፈው የአንጻራዊ ነገረ መለኮት መጽሐፍም ሌላው ነው ሁለቱም መጻሕፍት ወደ አንግሊዝኛ ተተርጉመዋል ኬኬ ሀቢብ ጊዮርጊስ ለዐሥራ ሰባት ዓመታት ኦርቶዶክሳዊውን እምነት ሲያንጸባርቅ የኖረውን አል ካርማ ወይን የተሰኘውን መጽሔትም ማሳተም የጀመረው ሀቢብ ጊዮርጊስ ነበር በዚህ ክፍለ ዘመን የታየውና አንዳዶቻችንም የዓይን ምስክሮች የሆንንለት የኮፕቲክ ቤተ ክርስቲያን ማንሰራራት ያለ ጥርጥር በሦስት ምክንያቶች የሆነ ነው ሁለቱን አስቀድመን ጠቅሰናቸዋል ሰንበት ትምህርት ቤቶችና የነገረ መለኮት ኮሌጁ ናቸው ሦስተኛው የኮፕቲክ ማኅበራትን የማቋቋም እንቅስቃሴ ነው ባለፉት አንድ መቶ ዓመታት የተለያዩ የኅበረተሰቡን ፍላጎቶች ለማሟላት የተሰለፉ በሺህዎች የሚቆጠሩ ኮፕቲክ ማኅበራት ተቋቁመዋል አንዳንዶቹ በዋናነት መንፈሳውያት ማኅበራት ሲሆኑ አብያተ ክርስቲያናትን በመገንባትና ሰባኪያንን ለአብያተ ክርስቲያናት የማዘጋጀት ዓላን ያነገቡ ናቸው ሌሎቹ ደግሞ ልዩ ልዩ ከተሞችና አካባቢዎች የኮፕቲክ ትምህርት ቤቶችን መሥርተዋል የወላጅ ያጡ ሕጻናት ማሳደጊያ ቤተ መጻሕፍትና የአረጋውያን መኖሪያም የገነቡ አሉ አል ኢማን ኮፕቲክ ማኅበር እና አል ታውፊቅ ማኅበር ለዚህ ዋነኛ ምሳሌዎች ናቸው ሀቢብ ጊዮርጊስ የእነዚህ ማኅበራት መሥራች አባል ነበር አል ልማን ማዕከላዊ ኮሚቴ አል ማፃባ የክርስትና ትምህርት ማኅበረሰብ የተሰኙትን ያቋቋመው አርሱ ሲሆን እንደ የመጽሐፍ ቅዱስ ወዳጆች ማኅበረሰብ ክክ ሀቢብ ጊዮርጊስ ሠራዊተ ቤተ ክርስቲያን የድኅነት ቃል የነገረ መለኮት ምሩቃን ማኅበረሰብ» እና ለሌሎች ብዙ ማኅበራት መቋቋም መነሣሻ ምክንያት የሆነው ሀቢብ ጊዮርጊስ ነበር እነዚህ ማኅበራት በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬታማ ሆነው ከካይሮ በቅርብም ሆነ በሩቅ በሚገኙ ሥፍራዎች አዳዲስ አብያተ ክርስቲያናትን ለመጀመር ቻሉ በዕድሜ እየገፋ ሲመጣ ሀቢብ ጊዮርጊስ ጤናውም እየታወከ መጣ ቤቱም በበርካታ መንፈሳውያን ደቀ መዛሙርቱ መሞላት ጀመረ ለእርሱ የነበራቸውን ፍቅርም ለመግለጽ መኝታውን ከብበው አብረውት ጸሎት በማድረግ ራሱ የደረሳቸውን መዝሙራትም ይዘምሩለት ነበር በኦገስት ቆ ዓም የዚህ ታላቅ ሰው ነፍስ ከሥጋዋ ስትለይ ዜና ዕፅረፍቱ በሀገረ ግብፅ ከዳር እስከዳር ተሰማ ሕይወቱን ሁሉ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ለሠዋው ለሀቢብ ጣ ጃዳሆዘዚ። ምንም እንኳን ከእኛ መካከል ይህንን ፈተና ማምለጥ የቻለ ባይኖርም ቅዱሳኑ ግን ከእኛ በላይ ተሸክመውታል ቅዱስ ጳውሎስ ይህ ስለ ክርስቶስ ተሰጥቶአችቷልና ስለ እርሱ መከራ ደግሞ ልትቀበሉ እንጂ በእርሱ ልታምኑ ብቻ አይደለም ብሏል ፊልጵ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በብዙ መከራ እንገባ ዘንድ ክ ሀቢብ ጊዮርጊስ ያስፈልገናል ሐዋ ዘላለማዊ ሕይወትን ለማግኘት በብዙ መከራዎች ውስጥ ማለፍ ፍቱን መድኃኒት እና ጠቃሚ መፍተሔ ነው መከራ ጥሩ መምህር ነው ይህም የተባለው መከራ መልካም ጠባይን ጥበብን ትሕትናን ራስን መናቅን ለስላሳነትን ፍትወትና ምኞትን መቆጣጠርን አእምሮንና እና ዛሃሳብን ስለሚያስተካክል ቅርፅና መሠረት ያለው ሰው መሆንን ስለሚያስተምር ነው መከራ ትዕቢተኛውን የዋህ ቁጡውን የረጋ ተጠራጣሪውን አማኝ ግልፍተኛውን ጸጥተኛ የማይታዘዘውንም ወደ አግዚአብሔር የሚመለስ ያደርገዋል መከራና ፈተና ትፅቢትን ከአኛ ነቅሎ ያወጣልናል ከመታበይና ከከንቱ ውዳሴም ይጠብቀናል እግዚብሔርንና ረዳትነቱንም እንድናውቅ ያደርገናል በምድር ላይ ሰላምና ደህንነት እንደሌለ ማወቃችንም የማይቀር ነው ያን ጊዜ ምን ያህል ደካሞች እንደሆንን እንረዳለን መከራዎች ቅድስናን ማግኘት እንድንችል ያለማምዱናል ስለሚያነቁንም በጥልቅ እንቅልፍ አንወሰድም መከራ ያነጻናል ያስተካክለናል ያጠራናል ያጥበንማል ያለ መከራ ራስን ማወቅ በጣም ከባድ ነው ስለዚህ በመከራ ካልተፈተንን በጥንካሬያችን እንታበያለን አንዳች እንደሆንን አድርገን ማሰብ እንጀምራለን መከራ አግዚአብሔርን እንድንፈልግና ለአርሱም አንድንንበረከክ ክክ ሀቢብ ጊዮርጊስ ያደርገናል ሐዋርያውም ስለዚህም በመገለጥ ታላቅነት አንዳልታበይ የሥጋዬ መውጊያ አርሱም የሚጎስመኝ የሰይጣን መልእክተኛ ተሰጠኝ ይኸውም እንዳልታበይ ነው ቆሮ አነሆ አግዚአብሔር የሚገሥጸው ሰው ምስጉን ነው ስለዚህ ሁሉን የሚችለውን የአምላክን ተግሣጽ አትናቅጵ እርሱ ይሰብራል ይጠግንማል ያቄስላል አጆቹም ይፈውሳሉ ኢዮ እግዚአብሔር የወደደውን ይገሥጻልና አባት የሚወድደውን ልጁን እንደሚገሥጽ ምሳ አስራኤላዊያን በመከራና ፈተና ጊዜ እግዚአብሔርን አጥብቀው እንደሚይዙና በጸሎትና ልመና ወደ እርሱ አንደሚያንጋጥጡ ደህንነትና ስኬትን ባገኙ ጊዜ ደግሞ አእንደሚረሱትና ራሳቸውን ከእርሱም እንደሚለዩ የታወቀ ነበር ንጉሥና ነቢይ የነበረው ዳዊት በደስታና በሐሴት ጊዜ በኃጢአት ወደቀ በመከራው ጊዜ ግን በመከራዬ ቀን አግዚአብሔርን ፈለግሁት አለ መዝ ጺሪ የጠፋውም ልጅ ወደ አባ የተመለሰው ከተጎሳቆለና ራን ካወቀ በኋላ ነበር ነቢዩ ኢሳይያስ አቤቱ በመከራ ጊዜ ፈለጉህ በገሰጽፃቸውም ጊዜ ልመናቸውን ወደ አንተ አፈሰሱ ብሏል ኢሳ ሪፅ በገደላቸውም ጊዜ ወዲያው ፈለጉት ተመለሱ ወደ እግዚአብሔርምገሠገሠመዝጺፖ ክክ ሚመ ሀቢብ ጊዮርጊስ አእስካልተገረዘ ድረስ የወይን አትክልት አረንጓዴ ቅጠልን ሊያሳይና ፍሬን ሊሰጥ አይችልም በሚገባ እስካልተወጠረና በጣት እስካተገረፈ ድረስም የበገና አውታር መልካም ድምጽን ሊሰጥ አይችልም ጣፋጭ መዓዛ ያለው ዕጣን እስካተቃጠለ ድረስ ሊያውድ አይችልም እውነተኛ ወርቅና ዕንቁም መሰባበርና ቅርጽ መያዝ ያስፈልገዋል ዘርም ትልቅ ዛፍ ከመሆኑ በፊት መፈረካከስ አለበት በዚህ መንገድ የሔዱ ቅዱሳንና ጻድቃን ሁሉ ሕይወት ይኸው ነው ገነትን የወረሱና የሰማዩን ክብር ያገኙ ሁሉ የጠከተሉት መንገድ ይህ ነበር ጌታህ መድኃኔዓለም በአንዲህ ዓይነቱ መንገድ ተፈትኖአል የተናቀ ከሰውም የተጠላ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው ተብሎለታል ኢሳ ስለዚህ ወደ አንተ በመጣ ጊዜ መከራን አትግፋው መከራ ባስጨነቀህ ጊዜ ፅረፍትን አትሻ ይልቅስ ጉዳይህን ወደ እግዚአብሔር አቅርብ የእርሱ ፈቃድ ይሆንህ ዘንድ በመልካምነቱ አንዲያቀርብህ ፈተናና መከራን መቋቋም ትችል ዘንድ እንዲያስታጥቅህ ለምነው መከራህንም ለሕይወትህ እንደ ታላቅ ደስታ ቁጠረው አንደዚያ ካደረግህ መከራና ሥቃይ ለአንተ ቀላልና ጣፋጭ ልሆንልፃል ወንድሞቼ ሆይ የአምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ጐጠሩት ትዕግሥትም ምንም ኬኬ ሀቢብ ጊዮርጊስ የሚጎድላችሁ ሳይኖር ፍጹማንና ምሉዓን ትሆኑ ዘንድ ሥራውን ይፈጽምያፅ ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ሥቃይ ምንም አንዳይደለ አስባለሁ ሮሜ ሀቢብ ጊዮርጊስ ጊታችገ በከኛ ሲሰ ከገዳደርገጡ ከመከሴ ኀዘጠጽናት በመቅሠፍት ስትመታ በፈተናም ስትወድቅ በሙሉ ልብና በትዕግሥት ተቋቋመው እንጂ አትሸነፍ ልብህም አይታወክ ድል እንዲነሣህ አትፍቀድለህ ይልቅስ ታገልና ድል አድርገው መድኃኔዓለም እንደተፈተነና በብዙ መከራ ውስጥ አንዳለፈ አስታውስ እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና ዕብ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም ዕብ ከአርሱ ጋር መከራን ካልተቀበልን እንዴት ከአርሱ ጋር በክብር ከና ከፍ ልንል አንችላለን። በመጀመሪያ ትንሽና ዋጋ ቢስ መስለው የሚታዩ ነገሮችን ከተቻለህ ከመጀመሪያው እወቃቸው ሊታላላቅ ኃጢአቶች ከምትጠነቀቀው በላይ ንቁ ሁንባቸው ምክንያቱም ትትልልቆቹ የሚመጡት ከትንንሾቹ ነው ሰደድ እሳትም የሚጀምረው ከትንሽ ብልጭታ ነው ሰውም በተፈጥሮም ሆነ በመንፈሳዊነት ወደ ፍጹምነት የሚደርሰው ቀስ በቀስ ነው ሕጻን ልጅ አድጎ ወደ ወጣትነትና ወደ ሽምግልና ይደረሳል ተክልም ቀስ ብሎ ያድጋል ቤትም በአንድ ጊዜ አይፈርስም በመጀመሪያ መሠረቱ ይዳከማል ከዚያም ምሰሶዎቹ ይዳከሙና ይፈራርሳል ኅሊናም እንዲሁ ነው በትንሽ ነገሮች ይታወክና ቀስ በቀስ ታላላቅ ኃጢአቶች ይለምዳል ያለ ፍርፃትም መፈጸም ይጀምራል በአሸዋ ላይ ከገነባህ ነፋስ የቤትህን መሠረት ያነዋውጽብሃል ውሽንፍርም በቀላሉ ይገባና ቤትህን ያፈራርሰዋል አነዚህ ስትጀምራቸው ያላሳሰቡህ ትንንሽ መነዋወጾችና ትንንሽ ልማዶች ለመላቀቅና ለመተው አስቸጋሪ ወደሆኑ የኃጢአት መንገዶች ይመሩዛፃል ቶሎ አይተህ ካገደልከውና ካላጠፋኸው የናቅኸው ትንሽ መመ ሀቢብ ጊዮርጊስ ትል ወደ አደገኛና መርዘኛ ዕባብነት ሊቀየርና ለሕይወትህ ስጋት ሊሆን ይችላል ስለዚህ በቁጥጥሩ ሥር የሚያደርግህ አደገኛ አውሬ ከመሆኑ በፊት በአንተ ቁጥጥር እስከምታደርገው ድረስ ተዋጋው የተዳፈነና አመድ የመሰለ አሳትን በሚገባ አስካጠፋኸው ድረስ ሊስፋፋና ትልቅ ጥፋት ወደሚያደርስ ቃጠሎነት ሊቀየር ይችላል ትንሹ ደቦል በጥቂት ጊዜ ውስጥ አድጎ ትልቅ አንበሳ ይሆናል ሳይቦጫጭቅህ በፊት አሁኑኑ ግደለው የወይናችንን ቦታ የሚያጠፉትን ቀበሮች ጥቃቅኑን ቀበሮች አጥምዳችሁ ያዙልን መኃ እንደ ቁጣ ጥቃቅን ኃጢአት ንጹሕ ያልሆነ አይታ ነዚህ ጥቃቅን ነገሮች እንዲያው ለማየት ብቻ በሚል ሲሆን በላ ግን ወደ መዝናኛነት ይቀየራሉ ወደ ልማድነትም ያድጋሉ ወደ ርኩሰትና መቆሸሽም ይሰፋሉ የኅሊናን ንጽሕና የሚያሳጡ አነዚህ ክፉ ምስሎች በልብና በሃሳብ ታትመው ይቀራሉ ስለዚህ ንቃ ከመሬት ለመንቀል ወደሚያስቸግር ትልቅ ዛፍነት ከማደጉ በፊት ገና ሣር እያለ ንቀለው ትንሽ ነው ብለህ ስለየትኛውም ኃጢአት ግዴለሽና ቀሰስተኛ አትሁን በጊላ እንደባሪያ የሚያስርህና የሚያንገላታህ ቁጡና ጨካኝ ጌታህ ሆኖ ታገኘዋለህ አንድ ሰው ስለ ትልልቅ ኃጢአቶችና እንዴት ከእነርሱ ክክ ሀቢብ ጊዮርጊስ ለማምለጥ እንደሚችል እንዴትስ ሊላቀቃቸውና ነቅሎ ሊያወጣቸው እንደሚችል ያስባል ስለ ጥቃቅኖቹ ኃጢአቶች ግን ምንም ቦታ አይሰጥም እነርሱንም ለማጥፋት አይጨነቅም ለዚህም ነው በቀላሉ ሲወድቅና ቀስ በቀስ እየታሰረ ትንንሾቹ ሰንሰለቶች ለመፍታት ወደሚያዳግቱ ወደ ከባድ የብረት ሰንሰለቶች ሲለወጡ የምናየው መርከብ በታላቅ ወጀብና ሞገድ ምክንያት አንደሚሰጥመው ሁሉ በወለሉ ላይ ባለች ትንሽ ቀዳዳ ምክንያትም ሊሰጥም ይችላል ከታላላቅ የኃጢአት ሸክም ከተላቀቅህ ትንንሽ ጥፋትን ነቅተህ ጠብቅ አሳንሰህ አትየው መርከብህ ትልልቅ ዓለቶችንንና ከባድ ማዕበልን አልፋ መጥታ ቢሆን እንኳን ከታንሽ ነፋስና ማዕበልም ተጠንቀቅ ሀቢብ ጊዮርጊስ ቪዬተናና ቪመከሴ ጊዜ ከበከክገዚስብሔር ታመገ ከአግዚአብሔር ጋር እስከሆንህ ድረስ ጠላትህ ከአንተ በላይ አንዳለው አድርገህ በማሰብ በፈተናና መከራ ጊዜ አትሸነፍ የዲያቢሎስን ኃይል ያደክም ዘንድ ሥልጣኑንም ይሽር ዘንድ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሆናል ጠላት እንደ ቁጡ አንበሳና አንደ ድል አድራጊ ጀግና መስሎ የሚታየው ለፈሪዎችና ለደካሞች ነው እንጂ በትግላቸው ሁሉ አግዚአብሔርን መጠጊያ ለማያደርጉ ነው እንጂ ለሚቃወሙት አይደለም እውነታው ዲያቢሎስ የተናቀ ውሻ መሆኑ ነው ለማይሰሙትና በአግዚአብሔር ለሚታመኑ ተስፋቸውንም በክርስቶስና በተሰጣቸው ተስፋ ላይ ለሚያደርጉ ሰዎች ሊደበቅ የሚሞክር ፈሪ ነው አኛ ራሳችን ካልሳብነው ዲያቢሎስ በፈተናዎች ሊያጠቃን አይችልም እርሱ ሊቀርበን የሚሞክረው እንደ መካሪ ነው እኛም እንቀበለዋለን ተቃውመንከተዋጋነው ግን ከአጠገባችን ለመራቅ ይሮጣል ፈታኝ ሆኖ ወደ ጌታ በቀረበ ጊዜ ራሱን እንዲወረውር ለጌታችን ነግሮት ነበር ጌታችን ግን ጌታ አምላክህን አትፈታተነው በማለት ድል አድርጎታል ማቴ ክመሚ ሀቢብ ጊዮርጊስ የጌታን ፈለግ መከተል ድልን ያጎናጽፍፃል ዲያቢሎስም ከላይ ሊወረውርህ አይችልም ድል እንድታደርገው ጸንተህ አየተዋጋህ ገሥጸው በሁሉ ሥፍራ ያለ አግዚአብሔር ከአንተ ጋር እንዳለና እየተዋጋህ እንዳለህ እንደሚያይ እመን ስለዚህም በጠላትህ ላይ ድል መንሣትን ይሰጥፃል መላእክቱን ልኮ ይከልልሃልና አትደናቀፍም አትወድቅምም በዚህ ካመንህና ከተማመንህ ትበረታለህ ጸንተህም ትቆማለህ ልብህ ከፍልሚያ ባለ ድልና ከድል አድራጊ በሚወጣ ብርታት ይሞላል አግዚአብሔር ልቡ በአርሱ ዘንድ ፍጹም የሆነውን ያጸና ዘንድ ዓይኖቹ በምድር ሁሉ ይመለከታሉና ሪዜና ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ በቀኝ ነውና አልታወክም ስለዚህ ልቤን ደስ አለው ምላሴም ሐሴት አደረገች ሥጋዬም ደግሞ በተስፋ ታድራለች መዝ ሪ አግዚአብሔር ግን እንደ ኃያልና እንደ ጨካኝ ከእኔ ጋር ነው ስለዚህ አሳዳጆቼ ይሰናከላሉ አያሸንፉም አይከናወንላቸውምና በጽኑ እፍረት ያፍራሉ ለዘላለምም በማይረሳ ገስጐልና ይጐሰቀጐላሉ ኤር ጌታችን ለቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ብሎታል ጸጋዬ ይበቃፃል ኃይሌ በድካም ይፈጸማልና አለኝ ቆሮዐ ሪይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁጹ ፊልጵ ኬኬ ሀቢብ ጊዮርጊስ እግዚአብሔርም አለ እኔም ኤፍሬምን ክንዱን ይዢ በአግሩ እንዲፄድ መራሁት እኔም አፈውሳቸው እንደ ነበርሁ አላወቁምኔፁ በሰው ገመድ በፍቅርም አስራት ሳብሏቸው ለእነርሱም ቀምበርን ከጫንቃቸው ላይ እንደሚያነሣ ሆንሁ ድርቆሽም ጣልሁላቸው ሆሴ በፊታችሁ የሚሄደው አምላካችሁ አእግዚአብሔር እናንተ ስታዩ በግብፅና በምድረ በዳ እንዳደረገላችሁ ሁሉ ስለ እናንተ ይዋጋል ወደዚህም ስፋራ እስክትመጡ ድረስ በሄዳችሁበት መንገድ ሁሉ ሰው ልጁን እንዲሸከም አምላክህ አግዚአብሔር እንደተሸከመህ አንተ አይተፃል ዘዳ ገ በምድረ በዳ በጥማት የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው ከበበው ተጠነቀቀለትም እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው ዘዳ ዐ ኃይልን የሚያስታጥቀኝ መንገዴንም የሚያቃና አግሮቼን አንደ ብሖር አግሮች የሚያረታ በኮረብቶችም የሚያቆመኝ እግዚአብሔር ነው ለሰልፍም ኃይልን ታስታጥቀኛለህ በበላዬ የቆሙትን ሁሉ በበታቼ ታስገዛቸዋለህ መዝ ሃፍ በማዳንህ ደስ ይለናል በአምላካችን ስም ከፍ ከፍ እንላለን ልመናህን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈጽምልህ እነዚያ በሰረገላ እነዚያም በፈረስ ይታመናሉ እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር መ መመ ሀቢብ ጊዮርጊስ ስም ከፍ ከፍ እንላለን እነርሱ ተሰነካክለው ወደቁ እኛ ግን ተነሣን ጸንተንም ቆምን መዝ ደድኤታችን ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ስም ነው መዝ ለደካማ ኃይልን ይሰጣል ጐልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራልር ብላቴኖች ይደክማሉ ይታክቱማል ገብዛዝቱም ፈጽሞ ይወድቃሉ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ ይሮጣሉ አይታክቱም ይሄዳሉ አይደክሙም ኢሳ ገ ተቤዥቼዛሃለሁና አትፍራ በስምህም ጠርቼፃለሁ አንተ የእኔ ነህ በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም ነበልባሉም አይፈጀህም። ብረት ቃጭል የሚታወቀው በሚያሰማው ድምጽ ነው አንተም በጠባይህና በአኗኗርህ ከእስራኤል መንጋ የተለየህ አትሁን መሽ ሀቢብ ጊዮርጊስ በዚህም ሕይወት ሆነ በሚመጣው ሕይወት ሰው ልጅ መለኪያው ያጠራቀመው ገንዘብ መጠን ያገኘው ሥልጣን ያገኘው ዝና እና መዓርግ አይደለም መለኪያው ሥነ ምግባሩና የነፍሱ የመልካምነት ደረጃ ነው የዚህም ምሳሌ የሚሆኑት ትሕትና ሌሎችን መርዳት መልካም ጠባይ ንጹሕ ልብና ንጽሕት ነፍስ ናቸው በአንተ ውስጥ ለው መልካምነት ተፈጥሮህ ይሁን እንጂ አታስመስል የሐሰትንም ልብስ አትልበስ አንድ ሰው ምንም ያህል መጥፎ ጠባዩን ለመሸሸግ ቢሞክር ከብዙዎች ተደብቆ አይቀርም ይገለጣል እንጂ ከሰዎች ሁሉ ለመደበቅ ብትችል አንኳን ከአግዚአብሔር ግን ልትደብቀው አትችልም ውጪህ ውስጣዊ ማንነትህን ይናገራል በፊትህም ላይ ይንጸባረቃል መልካምም ሆነ ክፉ ጠባይ ቢኖርህ ሁሉም ሰው ዓይኖችህን በማየትና ገጽታህን በማጥናት ሰዎች ሊያውቁህ ይችላሉ በኮሽታ ብቻ መልካምነትህን ልትናገር ትችላለህ ውጪአዊ ገጽታህን ብቻ በመመልከት ሰዎች ጠባይህን ሊናገሩ ይችላሉ መንፈስ ቅዱስ በጠቢቡ አንደበት እንዲህ ይላል ምናምንቴ ሰው የበደለኛም ልጅ በጠማማ አፍ ይሄዳል በዓይኑ ይጠቅሳል በእግሩ ይናገራል በጣቱ ያስተምራል ጠማማነት በልቡ አለ ሁልጊዜም ክፋትን ያስባል ጠብንም ይዘራል ምሳ ክክ ሀቢብ ጊዮርጊስ ልብ በሮች እንዳሉት ዕወቅ ተጽእኖዎችም በበሮቹ በኩል ይገባሉ እነዚህ በሮች ሕዋሳት ናቸው ያለ ሕዋሳት ነፍስ ምንም ነገርን መለየት አይቻላትም ስለዚህ የምታየው የምትሰማው የምታሸትተው የምትዳስሰው ነገር ቶሎ ይሰማፃሃል በተለይም የምትሰማቸውና የምታያቸው ነገሮች በነፍስ ላይ የሚያሳድሩት ተጽፅኖ አለ የምታያቸውና የምትሰማቸው ነገሮችም ፈጥነው ወደ ልብህ ይደርሳሉ በዚህም የተነሣ የምታየውና የምትሰማው ነገር መልካም ከሆነ በነፍስህላይ ይንጸባረቃል በአንጻሩ ሕዋሳትህ መጥፎ እአይታንና መጥ ድምጽን ወደ ልብህ ካስገቡ በልብህ ወስጥ ይቀረጽብፃል ይህም ማለት ልክ በሩ ሁልጊዜ አንደተከፈተና ከውስጥም ከውጪም አቧራ ነፋስና ሌሎች ነገሮችን ያለ አንዳች ክልከላ የሚያገባ ቤት መሆን ማለት ነው ወደ ልብህ መጥፎ አይታዎችንና ክፉ ፃሳቦችን እንደ ልብ እያስገባህ ውስጥህ ደህንነት ሊሰማው አይችልም ነፍስህ ሁልጊዝ ትታወክና ትጨነቃለች እንጂ በእንዲህ ዓይነት ሁኔታ በሰላምና በጸጥታ ልትኖር አትችልም ስለዚህ ነፍስህን ጠብቅ ሕዋሳቶችህም ቆሻሻና ክፉ የሆነን ነገር አለመቀበላቸውን አረጋግጥ ምግባረ ሠናይ ሁን ሁሉንም ሰው አክብር መልካም ልማዶችንም ያዝ ከተናቁ ነገሮች ተርታና ከክፉ ልማዶችም ሽሽ ከሰዎች ጋር ባለህም መስተጋብር ደስተኛ ሁን መጨነቅንም አትውደድ አትኮሳተር እንዲህ ካደረግህ በዙሪያህ ሙ ሥሥሥ ሠ ሀቢብ ጊዮርጊስ ያሉትን ሰዎች አትረብሽም ያለ ቁጣና ብስጭት ሥራህን በአግባቡ ተወጣ በንግግሮችህና በጠባይህ ሁሉ ከክፋት ራቅ ኅሊናህን ንጹሕ አድርገህ ጠብቅ ጻድቃንን ብቻም አስብ ሀቢብ ጊዮርጊስ ትሕትናና የዋህነት ትሕትና ከመልካምነት ሁሉ ያማረ ውድና ታላቅ መልካምነት ነው ትምክህትና ኩራት ደግሞ መጀመሪውን የሰው ልጅ ውድቀት ያስከተለ የክፋት ሁሉ መንሥኤ ነው ትሕትና ፍቱን መድኃኒት ነው ስለ ትሕትና ለማወቅ ትፈልጋለህ። እንደዚያ ከሆነ ራስህን እወቅ ራስህንም መርምር እንደ እውነቱ ከሆነ አንተ ምንም ነህ ለምንም የማትገባም ነህ ያሉህ ጸጋዎችና ተሰጥኦዎች ሁሉ ከእርሱ ናቸውና ሁሉም ነገርም ከአርሱ ነውና በአንተ መመካት ምክንያት ለእግዚአብሔር የሚገባውን ክብር አትስረቅ በአንተ ዘንድ ብርፃን ቢኖር ከራስህ ዘንድ እንዳይመስልህ ይህንን ጸጋ ካደለህ ከብርሃን ምንጭ ነው እንጂ ትሕትና የበጎነቶች ሁሉ እናት ናት ፍቅር መሠረት ጸጥታ ወደብ ወደ ፍጹምነት መወጣጫ ገመድ የቁጣ ማብረጃ የመንፈስ ማረገጊያናሰላም ወደ ነፍስ የምትገባበት በር ትሕትና ነው ትሕትና የመታዘዝ መሠረት የጥበብ ሁሉ ፍጻሜ የክርስቲያን ነፍስ ብርህት እንድትሆን ኅሊናም የሚያበራበት መንገድ ነው ትሕትና ሊወሰድ ወይም ሊሰረቅ የማይችል በጥበብ የተሞላ ሀብት ነው የበጎነት ሁሉ በር የሰላምና የጸጋ ሁሉ ክክክ ሀቢብ ጊዮርጊስ ቁልፍ የፍጹምነት መክፈቻ የፅርቅና ሰላም ማሰሪያ ፍቅርን ጠብቆ ማቆያ ለኅሊና በሚሆን ሰላም የተሞላ መርከብ ሁሉም በጎነቶች ምንጭ ነው ትሕትናን ተማር ያን ጊዜ ነፍስህ በቅድስና ታድጋለች ትሑት ከሆንህ እግዚአብሔርን ሕግጋትና ትእዛዛት ሁሉ ያለ አንዳች ድካምና ጭንቀት ትጠብቃለህ እምነትህ ጠንካራ ተስፋህም ጸና ይሆናል ከአፈር እንደተፈጠርህና ወደ አፈርም እንደምትመለስ አስታውስ ዘፍ ስለዚህ ተስፋህ ሁሉ ያለህን ነገር ሁሉ በእርሱና ከአርሱ በተቀበልከው በእግዚአብሔር ላይ አድርግ ፍቅር ከትሕትና ጋር ሲሆን በሌሎች መልካም ነገርና ስኬት እንድትደሰት ስለሚያደርግህ ትሕትናህ ያለ ማስመሰልና ሽንገላ እውነተኛ የእግዚአብሔር ወዳጅ እንድትሆን ያደርግሃል በትሕትና ውስጥ የራስን ድካምና በደል ማስታወስ እንጂ በሌሎች ጸጋና መልካም ነገር መቅናት የሌሎችን ስኅተት መንቀስና ስለ ውድቀታቸው መንቀፍም የለም ትሑት ከሆንህ ሰዎችን ከልብህ ትወድዳለህ ታከብራለህ በጥሩ ሁኔታም ትግባባቸዋለህ ያለቁጣና ጠብ በሰላም ከሁሉ ጋር ትኖራለህ አንተ ተረስተህ ሌሎች ከዝና ጫፍ ሲደርሱ ወይም ሌሎች ከፍ ያለ የሥራ ሓላፊነት ኖሮአቸው የአንተ ዝቅተኛ ሲሆን ትሕትና ካለህ አትረበሽም ኬኬ ሀቢብ ጊዮርጊስ በመከራ ስትፈተን በትዕግሥት ሥቃይን ትቋቋማለህ ራህን እየወቀስህም ትጸጸታለህ የሚደርስብህም መከራ እንደሚገባህ አምነህ ትቀበላለህ ትሑት ከሆንህ ሳትቆጣና ሳትታወክ ሁሉን በጸጥታና በአርጋታ ትቋቋማለህ ከነቢዩም ጋር አብረህ እንዲህ ትላለህ እኔ ግን ወደ እግዚአብሔር እመለከታለሁ የመድኃኒቴንም አምላክ ተስፋ አደርጋለሁ አምላኬም ይሰማኛል ጠላቴ ሆይ ብወድቅ እአነሣለሁና በጨለማም ብቀመጥ አግዚአብሔር ብርዛን ይሆንልኛልና በአኔ ላይ ደስ አይበልሽ በእግዚአብሔር ላይ ኃጢአት ሠርቻለሁና እአስኪምዋገትልኝ ድረስ ፍርድን ለእኔ አስኪያደርግ ድረስ ጐሩጣውን እታገሣለሁር ወደ ብርፃን ያወጣኛል ጽድቅንም አያለሁ ሚክ የዋህነት ግጭትን ስለማይቀበል ትሕትናም ከጠብ ስለሚያሸሽ ትሑት ከሆንህ ሰላምን ምቾትን እርጋታን ታገኛለህ በትዕቢት ጠብ ብቻ ይሆናል ጥበብ ግን ምክርን በሚቀበሉ ዘንድ ናት ምሳ የዋሆች ብፁዓን ናቸው ምድርን ይወርሳሉና ማቴ ትሕትና የሚባለው ሰው የተዋረድሁና ዝቅ ያሁ ነኝ። እርሱ ደካማ ባሪያ የምኞቶቹና የልማዶቹ እስረኛ ለፈቃዱ ተገዢ ሆኖ እያለ ራሱን አንዳች አድርጎ የሚያስብ ትምክህተኛና ትዕቢተኛ ነው በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ ከፍ ከፍም ያደርጋችል ሆፅ ሰው ሳይወድቅ በፊት ልቡ ከፍ ከፍ ይላል ትሕትናም ክብረትን ትቀድማለች ምሳ እነዚህን ሁሉ እጄ ሠርታለችና እነዚህ ሁሉ የእኔ ናቸው ይላል አግዚአብሔር ነገር ግን ወደዚህ ወደ ትሑት ጮር ሀቢብ ጊዮርጊስ መንፈሱም ወደ ተሰበረ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው አመለከታለሁ ኢሳ ሪ ለዘላለም የሚኖር ስሙም ቅዱስ የሆነ ከፍ ያለው ልዑል እንዲህ ይላል የተዋረዱትን ሰዎች መንፈስ ሕያው አደርግ ዘንድ የተቀጠቀጠውንም ልብ ሕያው አደርግ ዘንድ የተቀጠቀጠና የተዋረደ መንፈስ ካለው ጋር በከፍታና በተቀደሰ ስፍራ አቀመጣለሁ ኢሳ ቆ ትሑት ሰው ራሱን በናቀ እና ትንሽነት በተሰማው ቁጥር እግዚአብሔርን ያከብራል አግዚአብሔርም ከፍ ከፍ ያደርገዋል እግዚአብሔር የሚያከብሩትን ያከብራልና ትሑት ሰው ላለመከበር ቢሸሽም እንኳን ክብር ይከተለዋል ትሕትና ልክ እንደ በጎ መዓዛ ነው በጠበቅኸውና በሰወርከው ቁጥር የሚጣፍጥና ሽታው የሚዳረስ ይሆናል ቅድስት ድንግል ማርያም እንዳለችው ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና እነሆም ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል ሉቃ ትሕትና ሀናንን ከፍ ከፍ አደረጋት ዳዊትን በአስራኤል ዙፋን ላይ አስቀመጠው አስቴርን የአርጤክስ ሚስት አደረጋት ያፅቆብን ከወንድሙ ኤሳው በላይ ከፍ አደረገው ቅዱሳንም ሁሉ በትሕትና ከፍ ከፍ አሉ መመመመሞሙሥሞሥሥኡሙ ሀቢብ ጊዮርጊስ ትሕትናነ ሰሚሹ ኩቡ የተስጠ ምከር ከንቱ ውዳሴን ለማስቀረት የሠራኸውን መልካም ነገር ለሌሎች አትግለጥ ሰዎች አስተያየት እንዲሰጡህ በሚጋብዝ መንገድ አንዳች ነገር አታድርግ ወይም አትናገር ይህን ካደረግህ ጌታህ ዋጋህን ተቀብለፃል። አውቀትና ብልሃትን ያገኘህ መስሎ ከተሰማህ ያላየፃቸውና የማታውቃቸውን ብዙ ነገሮች አስተውለህ ተመልከት አእምሮህ በሳይንስና በብዙ እውቀት ቢሞላ እንኳን አጅግ ጥልቅና ሰፊ ከሆነው እውቀት ገና ዳርቻው ላይ እንዳለህ እመን አለማወቅህንና የአውቀትህን ውስንነት አመን ፈጽሞ ራስህን አንዳች አድርገህ አትቁጠር ስለሌሎች በጎ በጎውን አስብ የላቀ ጥበብና ከፍተኛ መልካምነትም ይህ ነው ምን አንደሚጥልህ አታውቅምና አንድ ሰው ሲወድቅ ስታይ ራራለት እግዚአብሔር ፈጥኖ እንዲያነሣውም ለምንለት መልካም ሰው ሆነህ የምትቆይ መሆንህን ወይም ደግሞ በፈተና የምትወድቅ መሆንህን ፈጽመህ አታውቅምና አንድ ሰው ትልቅ በደል ሲፈጽም ስታይ ራስህን ከእርሱ የሚሻል አድርገህ አትቁጠር ሁላችንም ደካሞችና ከትዕቢት ወጥመድ እንዲጠብቀን የእግዚአብሔርን እርዳታ የምንፈልግ ነን አንዳች ስኅተት በራስህ ላይ ስታገኝ ወይም መስተካከል ያለበት ነገር ሲኖርህ ትምክህትህና ኩራትህ እንዳትታረምና አእንዳትታደስ እንዲያደርግህ አትፍቀድለት መ መሽ ሀቢብ ጊዮርጊስ የሌሎችን ምክር ከምስጋና ጋር ተቀበል ራስህን ለማረም ተጠቀምበት ሌሎችንም ስትመክር በፍቅር በትሕትናና በየዋህነት ይሁን ክርስትና የዋህ ርኅሩኅ ለስላሳ የተረጋጋና ደስተኛ እንደሚያደርግ እያሳየህ ለሌሎች ምሳሌ ሁን ለትንሽ ትልቁ ትሑት ሁን በአግዚአብሔርና በሰው ዘንድ የተወደድህ እንድትሆን የተረጋጋህ ሁን አንድ ትልቅ ነገር ባገኘህ ጊዜ አትደነቅ ይልቅስ ጸጋውን ላደለህ ያንን ቸርነትም ላጎነጸፈህ ለእግዚአብሔር ክብርን ስጥ ባማረ ገጽታህ ወይም በወጣትነት ጉልበትህ አትመካ ሁለቱም ይጠፋሉና ትንሽ ሕመም የፊትን ውበት ያጠፋል የሰውን ኃይልም ያጠፋል በሀብትህም አትመካ ሊወሰድ ሊጠፋ ወይም ሊሰረቅ ይችላልና የከበሩና ኃያላን ወዳጆችህንና ዘመዶችህን አታሳይ ትምክህትህንም የአርሱ ለሆኑት ሁሉን በሚሰጠው በአግዚአብሔር ላይ አድርግ ራህን ከሌሎች እንደሚሻል አድርገህ አትቁጠረው ይህ ከሆነ በሌሎች ዓይን የተናቅህ ትሆናለህ ራስህን ከሁሉ በታች አድርገህ አስብ ይህ ካልሆነ እግዚአብሔር ይጥልዛል ሰዎችም ይሰርዙሃል ከልባቸውም አውጥተው ይጥሉፃል አንዳች መልካም ነገር ካለህ ወይንም ካገኘህ ሌሎች ከአንተ የተሻለ እና መ መመሽሚ መ ሀቢብ ጊዮርጊስ የሚበልጥ ነገር እንዳላቸው አስብ የምትታበይና የምትመካ ከሆንህ አይሳካልህም ብስጩም ትሆናለህ ትሑትና የዋህ ከሆንህ ግን ሁሉም ይከናወንልህል ከከበሩ እና ከገነኑ ሰዎች ጋር መታየትን አትውደድ ከትሑታንና ከምስኪኖች ጋር ሁን ከመካከላቸውም በመሆን ደስ ይበልህ ከዕባብ የምትሸሸውን ያህል ከግብዝነት ሽሸ ከልብህም አውጥተህ ጣለው ውጪህ እንደ ውስጥህ ይሁን የሚያደባ የሚያታልል ግብዝ እንዲሆን ለልብህ አትፍቀድለት በአግዚአብሔር ፍጥረት ላይ ፈራጅ እንደሆንህ ይቆጠርብዛፃልና ትንሽና ያረጀ ደፃ ብለህ ማንንም አትናቅ አታንቋሽሸ ሁሉን ሰው አክብር ስሜታቸው አንዳይጎዳም ጠብቅላቸው በመንገድ ላይ አካል ጉዳተኛ ስታይ ወደሚፈልግበት ምራው መልካም ሥራን ትንሽ ነገር ነው ብለህ ራስህን ከትሕትናና በጎነት አታርቅ ጌታህ ሊያገለግል እንጂ ሊገለግሉት አንዳልመጣ በመረዳት ሌሎችን በማገልገል መልካም ምሳሌ ሁን ማቴ ሕሙማንንና አስረኞችን ጠይቅ ድሆችና መጻተኞችንም ተቀበል ደካማውን አርዳው ያዘነውንም አጽናናው የተሰበረውን አጽናው አበርታው በአደጋ ላሉትም መጠጊ ሁናቸው ለድፃው ርኅሩኅ እና ታጋሽ ሁንለት የሚጎዱህንም ሰዎች ይቅርታ ጠይቃቸው መ መሽሺ መ ሀቢብ ጊዮርጊስ የሚያሰቃዩህን ሰዎች መርቅ የሚጠሉህንም ውደድ አንድ ሰው ቢንቅህ ወይም ቢሰድብህ ደስ ይበልህ ሐሴትንም አድርግ ዋጋህ በሰማያት እጥፍ እየሆነ ነውና ሀቢብ ጊዮርጊስ የትምክክት መፕነት ትምክህት የመርዝ ተክል ቅናትን ጥላቻንና በቀልን የሚያስከትል ወረርሽኝ ነው የእግዚአብሔርን ክብር የሚነጥቅ የማይታይ ሌባ ነው በሰውና በአግዚአብሔር ፊት የተናቀ የዲያቢሎስ ግኝት ነው ትምክህት የክፋት ሁሉ መነሻ ነው ትምክህት ወደ ሲኦል ከሚጋልብ እግዚአብሔርን በማምለክ ደካማ ከሆነ ርኩሰትን ከሚወድ ከበጎነት ውጪ ከሆነ ከአግዚአብሔር ከራቀ ትዕቢተኛ ልብ የሚመጣ ነው ትምክህት አንድን ሰው የሌሎችን ጉድለት የሚነቅስ አንዲሆን ያደርገዋል ይህ ደግሞ የልብ መቆሸሽ ምልክት በነፍስ ላይ አንከን የመኖሩና ከእግዚአብሔር ጸጋ የመለየት ማሳያ ነው አንዴት ያለ አስከፊ በደል ነው። ከሠራኻቸው ሥራዎች ሁሉ በላይ የሆነውን የአግዚአብሔርን ክብር በመመልከት ላይ አተኩር ትኩረትህ የጠራ በሆነ መጠን የአንተ ሥራ በአግዚአብሔር ፊት መ መሽ ሀቢብ ጊዮርጊስ የማይጠቅም ሆኖ ታገኘዋለህ የሰውነት መብራት ዓይን ናት ዓይንህ እንግዲህ ጤናማ ብትሆን ሰውነትህ ሁሉ ብሩህ ይሆናል ዓይንህ ግን ታማሚ ብትሆን ሰውነትህ ሁሉ የጨለመ ይሆናል ማቴ የምታይበት መንገድ መልካምነት ወሳኝ መሆኑንም በኩራቱም ቅዱስ ከሆነ ብሆው ደግሞ ቅዱስ ነው ሥሩም ቅዱስ ከሆነ ቅርንጫፎቹ ደግሞ ቅዱሳን ናቸውሲል ያስረዳል ሮሜ ሥሩ ከተበላሸ ግን ፍሬን አትጠብቅ ይልቅስ ግንዱ ለአሳት ይሆናል ከዓለም ክብርን ሊያገኙ የሚሹ ሁሉ የእግዚአብሔር የሆነውን ክብር እንደሚሰርቅ እንደ ዲያቢሎስ ናቸው ስለዚህ ሁልጊዜ ለእግዚአብሔር ክብርን መስጠትን አትዘንጋ እንደተጻፈ ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን አሜን ጢሞ አእኔ እግዚአብሔር ነኝ ስሜ ይህ ነው ክብሬን ለሌላ አልሰጥም ኢሳ ለእኛ አይደለም አቤቱ ለእኛ አይደለም ነገር ግን ለስምህ ስለ ምሕረትህ ስለ እውነትህም ምስጋናን ስጥ መዝ ሀቢብ ጊዮርጊስ እንግዲህ የምትበሉ ወይም የምትጠጡ ብትሆኑ ወይም ማናቸውን ነገር ብታደርጉ ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት ቆሮ ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር የሚያገለግልም ቢሆን እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል ክብርና ሥልጣን እስከ ዘላለም ድረስ ለአርሱ በሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ አሜን ቆሮ ስለዚህ ሰዎችን ረድተህ ተንከባክበህ ወይም አገልግለህ ከሆነ ወይም መልካም ነገር አድርገህላቸው ከሆነ ሁሉንም ለአግዚአብሔር ክብር አድርገው ለሰው ሳይሆን ለንጌታ ኤፌ ሀቢብ ጊዮርጊስ ዜስገ ማመስገገ ከጾገባም።