Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የመጸሕፍት ባለቤት እግዚአብሔር ቅዱሳት መጻሕፍትን ቀድሞ በነቢያት ኋላም በሐዋርያት አድሮ ሲያናግርና ሲያጽፍ ርሱ ራሱም ባጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ ወንጌልን ሲያ ስተምር በልዩ ልዩ ምሳሌና በጠለቀ ምሥጢር ነው። ሳለው ሰው ይስጡታል ይጨምሩለታልም የሌለውን ግን ያለውን ጨርሰው ይቀሙታልና ስለዚህ በምሳሌ እናገራቸዋለሁ በማለቱ ይታወቃል ማቴ ።ኮነያለውን ብቻ ተመልክተው ወጎደረ ላዕሌነ ያለውን ሳይመለከቱ በትረ ሙሴ ኮነት አርዌ ምድር ብእሲተ ሎጥ ኮነት «። በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ሰማየ ወምድረ ያለውን ንባብ እግዚ አብሔር በመጀመሪያ ሰማይንና ምድርን ፈጠረ ብሎ በቁሙ መፍታት ነው ። ወመንፈስ ይፈቱ ዘኢይፈቱ ሥጋ ሲል ነፍስም ሥጋ የማይወደውን ትወዳለችና በመንፈስ ሑሩ ላለው ሰጥቶ መተርጐም ነው ። እሁን ከዚህ ለማመልከት ያህል ጥቂቶችን ጸፍን እንጂ የትርጓሜ ስልቱ ብዙ ነው ። የጥቅስንም ስልት እንደዚሁ በተቻለ መጠን በሠንጠረዥ ገልጠናልና መመልከት ነው። ቢሆንም ይህ የመምህራንን ሐሳብ ቃል በቃል ከመቀበል በቀር በጽሑፍ ማሳረፍ ባለመ ለመዱምከንያት በመምህራኑም በተማሪዎቹም ላይ የኑሮ ጉዳት መድረሱና መምህራኑ ብዙውን ሐሳባቸውን ይዘው ወደ መቃብር መውረዳቸው የማይካድ ነው።ስርርርር ንፈ ር በልቡፍቸው የምድር እባቲ መርዝ አለ። ኒ ወአልቦ ፍርሃተ እግዚአብሔር ቅድመ እዕይንቲሆሙ ዘፍጥ ደሪሃ እግዚአብሔር እላደረባቸውም። ኒ እግራቸውም ደመ ወልደ እግዚአብሔርን ለማፍስስ ፈጣን ነው ። ይፀንማ ሰናክሬም በመጣበት ጊዜ ሕዝቅያስ እንዳደልየው ተገልጦለት ዳዊት ተናግሮቅ የለም እንዲሉት እውቆ አመጣ እንዲሉትም አውቆ ማምጣት ልማድ ነው። እንዲሉት አሙቆ ኢመጻእኩ እሥዐሮሙ እንዳለ ማቴ ። ክመ በትዕግሥትነ ወበተወክሎ መጸሕፍት ንርክብ ተስፋነ ም ። መከራውን በመታገሣችን መጻሕፍትም የተናገሩትን ነገር በማመናችን ተስፋችነን እናገኝ ዘንድ ። ሐተታባ ልጅ ካባቱ እንዲገኝ ምሕረትም ከርሱ ትገኛለችና አቡሃ ለምሕረት አለ ። ጅላችንም « እንዳንድ ልብ መካሪ እንዳንድቃል ተናጋሪ ኾነን በጌታችን በኢ የሱስ ክርስቶስ የአግዚአብሔር የባሕርይ ልጁ እንደሆነ ያምኑ ዘንድ ። ክብር ጌትነት ገንዘቡ የሚኾን እግዚአብሔርን ያውቁት ዘንድ ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ።
ወይነብር በቤተ አግዚአብሔር ወይሬሲ ርአሶ ከመ እግዚአብሔር ሲል ከዚህ ይነብርቤተ እግዚአብሔር አለ ዮሐንስ አይገባም ይላል አይጣላምን ቢሉ ከከተማው ይገባልና ህህህህህፍፎየከዐወቨቫበዐ ዘቲከ«ዐ መቅድም የካህናቱን ቤት ስመ እግዚአብሔር ከተጠራበት ብሎ ይነብር ቤተ እግዚአብሒር አለ እንጂ ከቤተ እግዚአብሔር አይገባም ብሎ ማሰታረቅ ነው ተሰ ። እምጳውሎስ ገብሩ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ወሐዋርያ ዘተጸውዐ ወተፈልጠ ለትምህረተ ወንጌለ እግዚአብሔር ዘአጎደመ ነጊረ በአፈ ነቢያቲሁ ወመጸሕፍቲሁ « ቅዱ ሳት በእንተ ወልዱ ዘተወልደ ወመጽአ እምዘርዐ ዳዊቅ በሥጋ ሰብእ ወአርኣየ ከመ ወልደ ኦግዚአብሔር ጻ ወእቴ ብኃይል ወበመንፈሱ ቅዱስ ወከመ ተንሥእ እምው ቻን ኢየሱስ « ክርስቶስ « አግዚእነ ዘኮቱ ረከብነ ጸጋ ወተሠየዎነ ሐዋርያተ ከመ ናስምያዖሙ ለጸሕዛብ ወይአመኑ። እንድም ዘአቅደመ ወዘእርአየ ብሎ ለአብ ይቀጥላል በኃይሉ ከመ ወልደ እግዚአብሔር አርአየ በመንፈስ ቅዱስ ። ከመ ተንሥእ እሙታን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚእነ ። ከመ። ነው አንድም ክመ። አንድ ወነን አድርጎ ወጸጋ እግዚአብሔር አቡነ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚ አብሔር የጌታችን የእባታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋው ይደርባችሁ ። ቅዱስ ጴጥሮስም በመልእክቱ ይትባረክ እግዚአብሔር አቡሁ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳለ ። አንድም አቀድም እፅ ዙቶቶ ለእግዚአብሔር እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታችን « እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቆ ስን ። ወእስእል ከመ ይሰርሐኒ እግዚአብሔር በፈቃዱ እምጸእ ኀቤክሙ ሮሜ ጸግብረ ሐዋ ደፈኣይ ላ ወደናንት እመጣ ዘንድ እግዚአብሔር ወዶ እንዲያሰናብተኝ እካሰሳለሁ እንድካሰስ እግ ዚአብሔር ምስክሬ ነው ጉዩ እምከመ ሠርሐት ቤተ ክርስቲያኑ ለእግዚአብሔር እንዲል። እስመ አእምሮ እግዚአብሔር ክሠት በኀቤሆሙ ። እንዘ የአምርዎ ለእግዚአብሔር አኮ ክመ እግዚአብሔር ዘአዕኩትዎ ። አንድም እስመ እንዘ የአምርዎ ። አንድም እስመ እንዘ የአምርዎ ለእግዚአብሔር አኮ ክመ እግዚአብሔር ዘአዕኩትዎ እግዚአብሔርን ሲያውቁት እንደ እግዚአብሔርነቱ ያመሰገኑት አይደለምና ወሰብሕዎ ር ያከበሩት አይደለምና ። አስመ ኢያደሉ እግዚአብሔር ለገጸ ሰብእ ግብ ሐዋ ጴጥ እግዚአብሔር ፊት አይቶ የማይደላ ስለሆነ ። አንድም እስመ ዙሎሙ እለ ፈድፈደ እምሕግ እበሳሆሙ ዘአንበሰ ሕግ ኩነኔሆሙ ። እስመ። እስመ እግዚአብሔር ጸድቅ ። ወእመሰ ጽድቅ ውእቱ ቃለ እግዚአብሔር ። ላቸው እንዲሔድ መጻሕፍተ ነቢያትንም ስመክብባቸው ኦሪት እያላቸው ይሔዳል ሰማዕነ በውስተ ኦሪት ከመ ለዓለም ይነብር ክርስቶስ እንዳለ ዳንኤልን ኦሪት ብሎ ዮሐ ቋ እኮኑ ጽሑፍ ውስተ ኦሪትክሙ እንሰእቤ እማልክት እንትሙ እንዳለ ዳዊትን ኦሪት ብሎ ዮሐ ቋኛ » ኡ ወውስተ ኦሪትኒ ይብል በካልእ ልሳን ወበካልእ ከናፍር እትናገሮሙ ለዝ ሕዝብ እንዳለ ኢሳይያስን ኦሪት ብሎ ቆሮ ከመ ይትፈጸም ዙሉ እፍ ። እስመ ወድአ እግዚአብሔር ። አንድም እስመ ውእቱ እግዚአብሔር ዘያጸድቆ ለግዙር። ከመ ያእምሩ ከመ በእሚን ይጸድቁ አሙንቱሂ ከመ ጸድቀ አብርሃም በአሚን ። ወአኮ በእንተ ሕገገ ኦሪት ዘረከበ ተስፋ አብርሃም ወዘርዑ ከመ ደረስ ዓለመ ። ወተአመነ አብርሃም ከመ ይኩን አባሆሙ ለብዙኃን አሕዛብ ከመ የ አስፈዎ እግዚአብሔር ወይቤሎ ከማሁ ይከውን ዘርዕክ በፍጥ ኛ ብ ከማሁ ይክውኑ ዘርፅክ ብሎ ተስፋውን በነገረው ጊዜ የብዙ ሰዎች አባት እንዲሆን አመነ ። ወተእመነ በዙሉ ልቡ ከመ ይክል ገቢረ ሎቱ እግዚአብሔር መዝ ። ወንርከብ በኀበ እግዚአብሔር በእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ኢሳዊ ። እስመ ፍቅረ እግዚአብሔር መልአ ውስተ ልብነ በመንፈስ ቅዱስ ዘወፀበነ ። እንከ ንብል ግበርት ኃጢአ ከመ ደፈደፍድጸጋሁ እግዚአብሔር ። እንድም አንድ ከመ ይጽፋል ብሎ ክርስቶስ። ኩኑ ለፈቃደ እግዚአብሔር በእንተ እንዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ። እግዚአብሔር ዮሥጀጄጵ ሮሜ። ህህህህህፍፎየከዐወቨቫበዐ ዘቲከ«ዐ መልእክት ኀበ ሰብአ ሮሜ ። እስመ ሕገ ኦሪት ይቀንዮ ለሰብእ አምጣነ ሕያው ውእቱ ም ሃ ። ኦሪት ላዕለ ሞት በእንተ ድካመ ሥጋ ፈነወ እግዚአብሔር ወልዶ በአምሳል ነፍስተ ኃጤአት ያለውና እስመ ደቂቅ ተሳተፉ በሥጋ ወደም ውእቱኒ ተሳተፎሙ በዝንቱ ወከመ ቢጾሙ ኮነ ሎሙ ያስው። ሐዋዝ ውእቱ ሕገ እግዚአብሔር ውስተ ልብየ። ም መዝ ሕገ እግዚአብሔር ለልቡናየ የተስማማ ነው አንድም ዘውስተ ልብየ በልቡናዬ አድሮ ያለ ሕገ እግዚአብሔር ያማረ ነው። እኩት እግዚአብሔር በእንተ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ። እስመ ሕገ መንፈስ ዘሕይወት ዘተውህበ በኢየሱስ ክርስቶስ ። እስመ ሕገ « መንፈስ ዘተውህበ በኢየሱስ ክርስቶስ ውእቱ እግእዘነ እምሕገ ኃጢአት ወሞት ብሎ ነበርና እግዐዘነ ያለውን ይተረጐማል ። እኛን ያክብረን ዘንድ ሕገ ኦሪትን እንደፈጸመ እንደራሱ ያደርገን ዘንድ ያደርግልን ዘንድ ኢይምሰልከሙ ዘመጻእኩ ኦሥዐሮሙ ለኦሪት ወለነቢያት ዘእንበለ ዳዕሙ ከመ እፈጽሞሙ እንዲል ማቴ ከዚህም ንባብ ያስማማሉ ወሶበ ተስእኖ ስሕገ ኦሪት ላዕሰ ሞት በእንተ ድካመ ሥጋ ፈነወ እግዚአብሔር ወልዶ በእምሳል ነፍስተ ኃጢአት ያለውና እስመ ደቁቅ ተሳተፉ በሥጋ ወደም ውእቱኒ ተሳተፎሙ በዝንቱ ወከመ ጾሙ ኮነ ሎሙ ያለው። ላለው ና ደ አዘመእይፃርር ስሕገ እግዚአብሔር ብ ብ ኔ ለሕገ እግዚአብሔር የማይገዛ ። ብ እስመ መንፈስ እግዚአብሔር ላዕሌክሙ ። እስመ ኩሎሙ እለ ይገብሩ ዘመንፈሰ «እግዚአብሔር ውሉደ እግዚአብሔር እሙንቱ። ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ሰማዕቱ ለመንፈስነ ከመ ውሉደ እግዚአብሔር ንሕነ ቆሮ የእግዚእብሔር ልጆች እንደኾነ ለልቡናችን ምስከሩ መንፈስ ቅዱስ ነው። ወባሕቱ ቦቱ ተስፋ ከመ ይግባእ እምዘቀነዮ ውስተ ስብሐተ ግዕዛኖሙ ለደቂቀ እግዚአብሔር ። አንድም ። ክርስቶስ ኢየሱስ ሞተ ። እስመ አኮ ውሉደ ሥጋ እሙንቱ እለ ይከውንዎ ዘርፀ አላ ውሉደ እግዚአብሔር እለ አሰፈዎ ይኩንዎ ውሉደ። እግዚአብሔር እለ። መምረጡ በምን ምክንያት እንደኾነ ይታ ከመ ያአመሩ ከመ ኢኮነ በምግባሩ ለስብእ ዘእንበለ ዳዕሙ ዘውእቱ ጸውዐ እግዚአብሔር ለዉራው ነው ኦንጂ። እስመ ኢየአምርዋ ለጽድቀ እግዚአብሔር ። ለጽድቀ እግዚአብሔር ለወንጌል ግን መገዛት አልተቻላቸውምና ስለዚህ ነው እንጂ ፆ ሖተታ ጽድቀ ርእስ አላት ኦሪትን ቤት ሥሩ ዘርዕ ዝሩ ትላለችና ጽድቀ እግዚአብሔር እላት ወንጌልን ዘኢኀኅደገ እባሁ ወእሞ ቤቶ ወውሉዶ ኢይክል ይጸመደኒ ትላለችና ጥንቱን ሰው ሲፈጠር እንደ መላእክት ከሕገ ልቡና ሊኖር ነበር እስመ ኢተፈጥረ ሰብእ ለዝ ከመዝ ክመ ያጽንኡ ሃይማኖቶሙ በረቅ ወበቀለም ዘእንበለ ዳዕሙ ከመ መላእከተ እግዚአብሐር ይግበሩ ወይንበሩ ጻድቃነ ወንጹሐነ ጌኖክ ሕግሰ ጠባይዓዊ ተውህቦ ለሰ ብእ እምኅበ እግዚአብሔር ቀዲሙ እንዲል በሕገ ልቡና ጸንቶ መኖር ባይቻል ኦሪት ተሠ ርታለች ወዘተጽሕ ፈሰ መጽእ እምድኅረ ተዐድዎተ ሕግ እንዲል በኦሪትም ጸንቶ መኖር ባይቻል ወንጌል ተሠርታለች እነዚህ ግን እንደቀደመው በሕገ ልቡና እንደዛሬው በሕገ ወንጌል እንኑር አላሉም በኦሪት ጸንቶ መኖርን ወደዋልና ወፈቀዱ በጽድቀ ርእሶሙ ይቁሙ አለ። ክስማይ የወረደው ክርስቶስ ነው ብለህ አመን አንድም እንዲህ እንዳትል ክርሰቶስ እንቺ ነው እንድም እንዲህ ብትል ክርስቶስ ነው እለ ። ክርስቶስ ቃለ እግዚአብሔር እንደኾነ ነው። ጴጥ ጋ እስመ ላእካነ እግዚአብሔር እሙንቱ ከመ አንተ ታሠኒ ምግባሪከ። እስመ ላእካነ እግዚአብሔር እሙንቱ። እስመ ለዙሎሙ እግዚአብሔር አአመሮሙ ። እግዚአብሔር። እስመ ኢኮነ መንግሥተ እግዚአብሔር መብልዐ ወመስቴ። ንድም መልስ ጓ እስመ ኢኮነ መንግሥተ እግዚአብሔር መብልዐ ወመስቴ። ወይእዜኒ ተወክፉ ቢጸክሙ እስመ ክርስቶስ ተወክፈክሙ ውስተ ስብሐተ እግዚእብሔር ብሎ ነበርና ክርስቶስ ለግዝረተ ሥጋ ምክንያት ኾነ አላለሁ « ለጽድቀ ታለ እግዚአብሔር ። አንድም መልስ እብል እንከ ክርስቶስ ላእከ ኮነ ለግዝረት ። ከመ እትለአክ ለኢየሱስ ክርስቶስ ውስተ አሕዛብ ። እግዚአብሔር ። ቆሮ ፊልጵ ተሰ በጸሎትክሙ ኀበ እግዚአብሔር ስአሉ ሊተ ኀበ እግዚአብሔር ወደ እግዚአብሔር በምትጸልዩት ጸሎት ወደ አግዘ እብሔር ትስምኑልኝ ዘንድእማልዳችኋለሁ። ከመ ይስምዑ ዙሉ አሕዛብ ወይእመኑ በኢየሱስ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር ።