Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጥሩ ሃሣቦች ጥሩ ፍሬ መጥፎ ሃሣቦች መጥፎ ፍሬ ያፈራሉ የውጫዊው ዓለም ሁኔታዎች በውስጠኛው የዛሣብ ዓለም መሠረት ላይ አራሳቸውን ይቀርጻሉ አስደሳችም ሆነ አሳዛኝ ውጫዊ ሁኔታዎች የአንድን ግለሠብ የመጨረሻ መልካም ውጤት የሚወስጐ ነገሮች ናቸው ገበፊ አዝመራውን ሰውና ዛሣቡ ጢዴክ እንደሚያጭድ ሁሉ ሰውም እንደ ፃዛሣብ ጌትነቱና አለቃነቱ የእራሱ ሰውና ፃሣቡ ሠሪየአካባቢው ቀራዒና ደራሲ ነው ሰው ዝትተኛ ነገሮችን የሚያውቀውንና የሚለምደውን ያህል ታላት ነገሮችንም ሁሉ ሊያጡቅና ሊለምድ ይችላል ሰው እንደሆነ ሁሉ መለኮታዊ መሆን ይትላልአፅምሮን ጠደ ከፍተኛና መለኮታዊ አቅጣጫዎች መለወጥ ብቸኛና አስፈላጊ ተግባር ነው ንጹህ አለመሆን ግብረገባዊነት የጎደለው ሰው የሚያስባቸው ቆሻሻ ሃሳቦች እንጂ ሌላ ምንድን ነው። ያለመደሰት ምክንያት የሆኑት ነገሮች ተፈልገው የሚገኙት በራስ ወዳድነት መሠረታዊ ነገሮች ውስጥ እንጂ ራስን መስዋዕት በማድረግ የተጣሩ ባህሪዎች ውስጥ አይደለምና አንድ ስው መልካም ሊሆንና ደስተኛ ላይሆን ይችላልመሰኮታዊ ደግነት ካለው ግን አያዝንም ስብዓዊ መልካምነት ከእኔነት ጋር ስለሚቀላቀል ከህዘን ጋሩ ለተላቀል ይችላል መለኮታዊ ዴግነት ማንኛውም የተበከለ እኔነት ጊ ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ሠላም ወዳድነት ጋር በሚደረግ የትግል እሳትም አስተማማኝ መጠለያ ይሆናል ሠላም ለተሸነፈው መጠለያ ነውለጠፋው ድንኳን ለንጹህ ሰው ደግሞ ቤተመቅደስ ነዐኑ ሠላም በተገኘበት በሚተገበርበትና በግሚታወትበት ቦታ ውስጥ ኃጢያት ጸጸትአለማወቅመሻት የስሜት ፈተና ምኞትና ማዘን በአጠቃላይ ሁሉም አዕምሯዊ ረብሻዎች መውጣት ከማይችሉበትና ክስቃይ ጀርባ ባለው ጨለማ ምህዳር ጡስጥ ይቀራሉ እነዚህ ጨለማ ጥላዎች ከሚንቀሳቀተሱበት ክልል ባሻገር የመለኮታዊ እርካታ መስኮች ዘላለማዊ በሆነ ብርፃን ያንጸባርታሉ በላዕላዊውና በተቀደሰው ጎዳና ላይ በመጓዝ ወደነዚህ መስኮች የሚመጣ ሰው ጊዜውን ጠብቆ ይደርሳል ከታወሩት የጥልቅ ስሜት አረንቋዎች በመውጣት እሾፃማ በሆኑት የክፋት ደኖች ውስጥ በማለፍ የችግርና የተስፋ መቁረጥን ደረቅ በረፃምጮች በማቋረጥ ወደኋላ ዞሮ ሳያይና መንገዱን ሳይስት መጓዙን ይቀጥላል ምንጊዜም ክፍተኛ ወደሆነው መዳረሻው ይጓዛል በትህትና ዝቅ በማለት ጠንካራና ደስተኛ አሸናፊ ሠላም ቆንጆ ከተማ ይገባል በመጨረሻም በመሆን ወደ።
ህ ከዕ« መጽሐፍ ሁለት ሰው የአዕምሮ የሰውነትና የሁኔታዎች ንጉስ ሰውና ሣፃሣቡ ሃሣብ እና ባህሪ ሰው በልቡ የሚያስበውን ነው የሚሆነው የሚለጡ አባባል የሰውየውን አጠቃላይ ማንነት ብቻ ሳይሆን በሰውየጡ ህይወት ውስጥ ያሉትን ማንኛቸውንም ሁኔታዎችና ክስተቶች በሙሉ ያጠቃልላል እንዲሁ ስናየውም ሰጡ የሚያስበውን ነው የሚሆነው ባህሪውም የሁሉም ሣሃሣቦቹ አጠቃላይ ድምር ውጤት ነው ተክል ከዘር እንጂ ያለ ዘር እንደማይበትል ሁሉ የሰውም አያንዳንዱ ድርጊት ከተደበቀው የሰውየው የሃሣብ ዘር ይመነጫል ከእነዚህ ሃሣቦችም ውጭ ሊገለጥ አይችልም ይህም ነገር ሆን ተብለው በሚደረጉ ነገሮች ላይ ተግባራዊ የሚሆነውን ያህል ሳይታሰብ በድንገት በሚደረጉና ባለማወትቅ በሚደረጉ ነገሮች ላይ እኩል ተግባራዊ ይሆናል ድርጊት የዛሣብ ችግኝ ነውደስታና ስቃይም የፃሣብ ና ሬምች ናቸውየሰው ልጅም መራራውንም ሆነ ጣፋጩን ፍሬ ከአራሱ የሃሣብ እርሻ ይሰበስባል የሠራን በአዕምሮአችን ውስጥ ያለ ሃሣብ ነው እኛ የተሰራነውና የተገነባነው በፃሣብ ነው የሰውየው አዕምሮ መጥፎ ሃሣብ ካለው ጋሪው ከፈረሉ ኋላ እንደሚመጣጭጡ ህመም በአርሱ ላይ ይመጣበታል ሰውና ሃሣቡ ነገር ግን በንዑህ ሃሣብ ሀንቶ ሰሚኖር ሰው በእርግጠኝነት ደስታ እንደጥላ ከኋላው ይከተለዋል የሰው ልጅ በህግ የሚያድግ እንጅ ሰው ሰራሸ ውጤት ስላልሆነ በተደበቀው የሃሣቡ ማዕቀፍ ውስጥ የሚገኙት ምክንያቶችና ውጤቶች በሚታየው ዓለምና በቁሳዊ ነገሮች ላይ ፍፁም ሆነውና ሳይዛነፉ ይከሰታሉ ታላቅና አምሳካዊ ባህሪ ያሰማቋረጥ ከሚደረግ የትክክለኛ አስተሳሰብ ጥረት እና ከአምላካዊ ሃሣቦች ጋር ለረጅም ጊዜ በሚደረግ ጥምረት የሚመጣ ተፈጥሮአዊ ውጤት አንጂ እንዲሁ በአጋጣሚ ወይም በዕድል የሚገኝ አይደለም ወራዳና ኢሰብአዊ ባህሪም በተመሳሳይ ለመጥፎ ሃሣቦች ያለሰማቋረጥ በመገዛት የሚመጣ ውጤት ነው ሰው የሚገነባውም ሆነ የሚፈርሠጡው በእራሱ ሃነው ሰው በአራሱ የመሣሪያ ግምጃ ቤት ውስጥ አራሱን የሚያጠፋበትን የጦር መሳሪያ አቅልጦ ያመርታል ለእራሱ የደስታ የጥንካሬና የሠላም መንግሥተ ሠማያታዊ ግንብ ለመገንባት የሚያስፈልጉ መሣሪያዎችንም ይሰራል ሰው ትክክለኛ የሆነ ሃሣብን በመምረጥ እና በትክክል ተግባራዊ በማድረግ ወደ መለኮታዊ ፍዑማዊነት ያርጋል የተበላሸና የተሳሳተ ፃሣብን በመተግበርም ከእንስሳነት ወደ አነሰ ደረጃ ይወርዳል ሁሉም አይነት የባህሪ ደረጃዎች በእነዚህ ሁለት ፅንፎች መካኮል ሰውና ፃሣቡ ውስጥ ይገኛሉየእነዚህ ባህሪሥች ፈጣሪኖ አዛዥ ደግሞ ሰው ነውጡ ከነብስ ጋር በተያያዘ ካሱ መልካም ነገሮች ሁሉ ይህንን ከመን ብሩህ ሰማድረግ ተመልሰው ተግባራዊ መሆን ካለባቸው ነገሮች ሁሉ ከዚህ የተሻለ አስደሳች ውጤታማና አስተማማኝ የሆነ መሰኮታዊ ተስፋ የለምይህም ሰው የዛሣብ አዛዥ የባህሪ ቀራዒ የሁኬታዎች የአካባቢና የዕጣ ፈንታ ሠሪና ቅርዕ አስያዥ መሆኑ ነው ሰው እንደሚኖረው ኃይል ፅውቀትና ፍቅር አንዲሁም የፃሣቡ ጌታ እንደመሆኑ የማንኛውንም ሁኔታ ቁልጥ ይዚል እንዲሁም የፈለገውን ለማድረግ አራሱን የሚያሸጋግርበትና ተሃድሶ የሚያካሂድበትንም ድርጅት በውስጡ ይዛል ሰው ሁሌም ደካማና ብቸኛ በሆነበት ሁኔታ ውስጥ ሆኖ እንኳ የእራሱ ባለቤት ነው ነገር ግን ከክብሩ በወረደበት ጊዜ ቤቱን በትክክል ማስተዳደር እንዳልቻለ ጅላጅል አዛኘር ነው የአራሱን ሁኔታ ማንፀባረቅ በሚጀምርበትና ማንነቱ የተመሠረተበትን ህግ ለማግኘት በትጋት መፈለግ ሲጀምር ግን ኃይሉን በአውቀት የሚመራና ፃሳቦቹን ውጤታማ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የሚያደርግ ጥበበኛ አዛዥ ይሆናል ሰው አንደዚህ አይነት ንቁ አለቃ መሆን የሚችለው በውስጡ ያሉ የሃሣብ ህጐችን ሲያገኝ ብቻ ነው በአጠቃላይ ይህን ህግ ሰውና ሃሣቡ ማግኘት ግን የተግባራዊነት እራስን የመፈተሽና የልምድ ጉዳይ ይሆናል ወርቅና አልማዝ በብዙ ፍለጋና ቁፋሮ አንደሚገኙ ሁሉ ሰውም ከእራሱ ጋር በተያያዘ ማንኛውንም አውነት ማግኘት የሚችለው በነብሱ የማዕድን ስፍራ ሳይ በጥልቀት ሲቆፍር ነው ይህም ማሰት ሰው የእራሱን ባህሪ ሠሪ የህይወቱ ተራዒ የወደፊት ፅጣ ፈንታው ገንቢ መሆኑን በትክክል ማረጋገጥ የሚችለውፃሣሣቦቹን ሲያስተውል ሲቆጣጠርና መለዋወጥ ሲችልእንዲሁም ሃሳቦቹ በአራሱበሌሎች ሰዎሥች በህይወቱና በሁኔታዎች ላይ የሚኖራቸውን ተዕዕኖ ምክንያትና ውጤትን በመመርኮዝ በሚያደርገው ትዕግስታዊ ትግበራና ምርምር ለይቶ ሲያውቅ ብቻ ነው እንዲሁም ማንኛውንም ልምዱን በጣም ተራና የፅለት ተዕለት ክስተት የሆነውንም ቢሆን በመጠቀም ስሰ አራሱ ጥበብና ኃይል ያለውን እውቀት የሚያገኝበትን መንገድ ይፈጥራልፈልጉ ታገኛላችሁ አንኳኩ ይክፈትላችሁማል የሚለው ህግ ተፈጻሚ የሚሆነው በዚህ እንጂ በሌሳ በየትኛውም አቅጣጫ አይደለም ሰው ወደ አውቀት ቤተመቅደስ መግባት የሚችለው በትፅግስት በሚያደርገው ልምምድና ያለ ማቋረጥ በሚያደርገው ጥረት ብቻ ነው ሰውና ሣሣቡ ዘ ሣሣብ በሁኔታዎች ሳላሳይ የሚያመጣው ውጤት የሰው አዕምሮ በአውተት እንደ ለማ ወይም እንዲሁ እንደ ተተወ የአትክልት ስፍራ ተደርጎ ሊወሠድ ይችላል ነገር ግን ቢለማም ቢተውም የተሠጠውን ያፈራል የማይጠቅም ዘር ከተዘራበትም የማይጠቅሙ የአረም ዘርች በብዛት ይረግፉና መሠሎቻቸውን ማፍራት ይተጥላሉ ልክ አትክልተኛ የአትክልት ቦታውን እንደሚያሰማውና ከአረም ነፃ በማድረግም የሚፈልገውን አበባና ፍሬ እንደሚያሳድግ ሁሉ ሰውም የተሳሳቱ የማይጠቅሙና የቆሸሹ ፃሣቦቹ ተነቅለው የተወገዱበትና ፍፁም ትክክለኛ የሆኑ ጠቃሚና ንፁህ የሃሣብ አበባና ፍራፍሬ የሚለማበት የአዕምሮው የአትክልት ቦታ ተደርጎ ሊወሠድ ይችላል ይህንን ሂደት በመከተልም ወዲያውኑ ወይም ክጊዜ በኋላ የነፍሱ የአትክልት ቦታ አዛዥና የህይወቱ መሪ መሆኑን ያውቃል እንዲሁም በውስጡ ያሉትን የሃሣብ እንከኖች ሲያውቅ የሃሣብ ኃይሎችና የአዕምሮ መሠረታዊ ነገሮች ባህሪን ሁኔታዎችንና ፅጣ ፈንታን በመቅረዕ ሂደት እንዴት እንደሚሠሩ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በትክክል ይገለጥለታል ሃሣብና ባህሪ አንድ ናቸውእንዲሁም ባህሪ እራሱን መግለፅና ማግኘት የሚችለው በአካባቢውና በሁኔታዎች የአንድ ሰው ውጫዊ የህይወት ጋር ህብር ፈጥረው አማካኝነት ብቻ ነው ገጽታዎች ሁሌም ከውስጣዊ ማንነቱ ይገኛሉ። ነገር ግን አስፈላጊ አይደሉም ህግና ተግባር በህይወቱ ውስጥ ፈልጎ አእስኪያገኝና እስኪፈታ ድረስ ጥቂት ውጫዊ እውነታዎች እንዴ መሰረታዊ ምክንያት ሊያገለግሉ አይችሉም ይሁንና ሁኔታዎች እጅግ የተወሳሰቡ በመሆናቸው ዛሣብም ጥልት ስር መሠረት ያለው በመሆኑ እና የደስታ ሁኔታም ከሰው ሰው እጅግ በጣም ስለሚለያይ የሰውን አጠቃላይ የነብስ ሁኔታምንም እንኳ ሰአራሱ ለሰውየው ቢታወቀውም በውጫዊ ሁኔታዎች ላይ ብቻ በመመርኮዝ መደምደም አይቻልም አንድ ሰው በተወሠኑ አቅጣጫዎች ታማኝ ሊሆንና ለመኖር በሚያስፈልጉ መሰረታዊ ነገሮች እጦት ምክንያት ሊሠቃይ ይችላል ሌላኛው ሰው ደግሞ በተለያዩ አቅጣጫዎች የማይታመን ሆኖ ሀብታም ሊሆን ይትላልነገር ግን አንደኛው የተጎዳው ታማኝ በመሆኑ ነው ሌላኛውም ሀብታም የሆነው ታማኝ ባለመሆኑ ነው የሚለው ድምዳሜ ታማኝ ያልሆነውን ሰው በአጠቃላይ ሙሉ በሙሉ የተበላሸ አድርጎ ከመቁጠርና ታማኙን ሰው ሙሉ በሙሉ ንዑህ አድርጎ ከመቁጠር የሚመጣ የተለመደ አስተሳሰብ ውሳኒ ጡጤት ነውጡ ጉዳዩን በጥልት እውቀትና በሰፊ የልምድ ብርፃን ስር ስንመለከተው እንደዚህ አይነቱ ውሣኔ ስህተት ሆኖ እናገኘዋለን ታማሣ ያልሆነው ሰውና ሣሣቡ ሰው ታማኙ ሰው የሌሉት አስደናቂና መልካም ባህሪዎች ሊኖሩትና ታማኙ ሰውም ደስ የማይሉ መጥፎ ባህሪዎች ሊኖሩት ይችላሉ ታማኙ ሰው የታማኝ ሃሣቦቹና ድርጊቶቹ ውጤት የሆኑትን ጥሩ ነገሮች ያጭዳል እንዲሁም የመጥፎ ዛሣቦቹ ውጤት የሆኑ ስቃዮችንም በእራሱ ላይ ያመጣል በተመሳሳይም ታማኝ ያልሆነውም ሰው የእራሱን ስቃይና ደስታ ይሰበስባል አንድ ሰው የሚሠቃየው በሰራው ጥሩ ሥራ ምክንያት ነው የሚለው የሰው ልጆች ዋጋ ቢስ አስተሳሰብ አስቲኝ ነው ነገር ግን አንድ ሰው ማንኛውንም አይነት በሽተኛ መራራና ቆሻሻ ፃሃሣቦቹን ከነብሱ ሳያስወግድ ስቃዮቹ የጥሩ ባህሪዎቹ ውጤቶች እንደሆኑ ሊያውቅና ሊገልዕ እንጂ የመጥፎ ባህሪዎቹ ውጤት መሆናቸውን እንዴት ሊያውቅ ይችላል። እንዲሁም ወደ ላቀ ፍፁማዊነት ከመድረሱ በፊት ታላቁንና ፍፁማዊውን ህግ በአዕምሮውምና በህይወቱ ላይ ተግባራዊ ሲያደርግ ለጥሩው መጥፎ ለመጥፎው ጥሩ እንደማይሰጥ ይደርስበታል ይህንን አውቀት በመያዝም ያለፈ ግዴለሽነቱንና እአውርነቱን ትደም ተከተል በማስያዝ ህይጠቱን ወደ ኋላ ዞር ብሎ ሲመለከት ያለፉት መጥፎና ጥሩ ልማዶች በፊት በነበሩበት ሁኔታ በእርሱ ለውጥ ላይ እኩል እየሰሩ እንደሆነና እስካሁን እንዳልተለወጠ ያጡቃል ጥሩ ሃሣቦችና ድርጊቶች በፍፁዑም መጥፎ ውጤት ሊፈጥሩ አይችሉምእንዲሁም መጥፎ ፃሣቦችና ተግባሮች በፍፁም ጥሩ ሰውና ሃሣቡ ውጤት ሊፈጥሩ አይችሉም ይህም ማለት ልክ ከበቆሎ በቶሉ እንጂ ሌላ እንደማይገኝ ማለት ነው ሰዎች በተፈጥሯዊው ዓለም ይህን ህግ ያውቁታልም ይሰሩበታልም ነገር ግን በአዕምሯዊው እና ግብረገባዊው ዓሰም ውስጥ ጥቂት ሰዎች ቢያውቁትም አይጠተሙበትም ምንም እንኳ አሠራሩ በጣም ቀላልና ያልተንጋደደ ቢሆንም በተወሠነ አትጣጫ ሲታይ ስቃይ ሁልጊዜም የተሳሳተ ፃሣብ ውጤት ነውስቃይ የአንድ ሰው ከእራሱ ጋር እንዲሁም ከማንነቱ ህግ ጋር ህብር እንደአጣ አመልካች ነውየስቃይ ብቸኛውና ላዕላይ ጥቅሙ የማያስፈልገውንና ቆሻሻውን ሁሉ በማቃጠል ማንፃት ነው ንፁህ የሆነ ሰው ከስቃይ ይድናልቆሻሻው ከተወገደ በኋላ ወርቅን ማቃጠል ምንም ፋይዳ እንደሌለው ሁሉ ፍፁም ንፁህ የሆነና አብርሆት ያለው ማንነትም ሊሰቃይ አይችልም ሰው ከስቃይ ጋር የሚተዋወቅበት አጋጣሚ ሁሉ የእራሱ አዕምሮ ህብር ማጣት ውጤት ነው ሰው ከበረክት ጋር የሚተዋወቅበት አጋጣሚ ሁሉ የአራሱ አዕምሮ የሚኖረው ህብር ውጤት ነው በረከት የሀብት ብዛት ሳይሆን የትክክለኛ ሃሣብ መለኪያ ነው ጉስቱልና የሀብት ማጣት ሣይሆን የተሣሣተ ዛሣብ መለኪያ ነው አንድ ሰው የተባረከ ደህ ወይም የተረገመ ሣዛብታም ሊሆን ይችላል በረከትና ሀብት አንድ ላይ ሊሆነ የሚችሉት ሀብት በትክክልና በጥበበ ሲያዝ ሃነው አንድ ድሀ ሰው ጠደ መጎሳቆቁል ማጥ ሊወርድ የሚችለው ሰውና ሃሣቡ በብበ ድህነት በእርሱ ላይ አሳግባብ እንደተጫሃ ግዴታው አድርጎ ሲቆጥር ብቻ ነው ድህነትና የተንደላቀቀ ህይወት ሁለቱም የጉስቱልና ፅንፎች ናቸው ሁለቱም በአኩል ደረሻ ተፈጥሮአዊ ያልሆኑ የአዕምሮ መዛባት ውጤቶች ናቸው አንድ ሰው ደስተኛ ጤናማና ባለ ፀ እስከ አልሆነ ድረስ በትክክለኛ ሁኔታ ላይ ነው ማሰት አይቻልም ደስተኛነት ጤነኝነትና ባለጠጋነት ደግሞ የሰውየው ውስጣዊ ማንነት ከውጫዊ ማንነቱና ከአካባቢው ጋር የሚኖረው ህብር መስተካክል ውጤት ነጡ ሰው ሰው መሆን የሚጀምረው በሆነ ባልሆነው ቅሬታ ማቅረብ ሲያቆም ሌሎችን መስደብ ሲተው የእራሱን ህይወት የሚቆጣጠረውን ድብቅ ፍትህ መፈለግ ሲጀምር ነው አዕምሮውን ከዚህ እራሱን ከሚቆጣጠረው ፍትህ ጋር ሲያላምድ በእራሱ ላይ በተፈጠረው ጉዳይ ላይ ሌሎቹን መክሰስ ይተዋል አራሱን በጠንካራና ታላላቅ ፃሣቦች ላይ ይገነባል ከሁኔታዎች ጋር መላተሙን በመተው ሁኔታዎችን ለእራሱ ፈጣን መሻሻል እንዲሆኑ በማድረግና በአግባቡ በመጠቀም በአራሱ ውስጥ ያሉትን ድብቅ ኃይሎችና አጋጣሚዎችን በማግኘትም ይጠቀምባቸዋል በሁለንተናዌነት ላይ ያለው ገዥ መመሪያ ህግ እንጂ መደናበር አይደለም የህይወት ነብስና መሠረት ፍትሀዊነት እንጂ ኤፍትሀዊነት አይደለም የመንፈሳዊውን ዓሰም መንግሥት የሚቀርፀውና የሚያንቀሳቅሰው ኃይል ዛድቅነት ሰውና ፃሣቡ እንጂ አርኩስት አይደለም ይህም እበመሆኑ ስው የሁለንተናዊነትን ትክክለኛነት ለማግኘት እራሱን በማስተካከል ወዴ ትክክለኛነት መምጣት ይኖርበታል በዘዚህ አራሱን ጠደ ትክክለኛነት የማምጣት ዛደት ውስጥ አንድ ሰው በነገሮችና በስመች ላይ ያለውን አመለካከት በሚሰውጥበት ጊዜ ሌሎች ነገሮችና ሰዎች በአርሱ ላይ የነበራቸውን አመለካከት እንደሚለውጡ ያውጡውቃል የዘህ ነገር አውነታ ማረጋገጫ በማንኛውም ሰው ውስጥ ይገኛል ሰማረጋገጥም ቀላል የሆነ በብልሃት የተሞሳ የኣራስን ውስጣዊ ስሜት የመፈተንና የመፈተሽ ፈቃደኝነት ያሻል ለምሣሌ አንድ ሰው በፍጥነት ዛሣቡን ሲለዋወጥ በህይወቱ ውስጥ ቦቁሳዊ ነገሮች ላይ በሚያየው ፈጣን የሆነ የሽግግር ውጤተ ይገረማል ሰምኙ ዛሣብ በምስጢር ተዴብቶ ይተመጣል ብሰው ያስባሉ ነገር ግን ተደብቆ አይቀመጥም ሣፃሣብ በፍጥነት ወደ ልማድነት ይተየርና ልማድም ፍፁም ወደሆነ ሁኔታነት ይሰወጠጣል እንስሳዊ ቁሣቦች ወዴ ጠጪነትና ስሜታዊ ደስታን የመፈሰማ ልማዶች ይሰጦጣሉ እነዚህ ልማዶችም ዛላዑም ወደ ሆነ የመንከራተት ሕና የበሸተኛነት ሁኔታዎች ይለወጣሉ ንፁህ ያልሆነ ማንኛቸጡም ዓይነት ፃሣቦች ጠዴ ደካማነትና ግራ የመጋባት ልማዶች ይለወጣሉ እነዘህ ልማዶችም ፍፁም ወደ ሆትኑ የአጥፊነትና የተገላቢጦሽ ጡጤት ወደ ሚፈጥሩ ሁቬሄታዎች ይለሰወጣሉ ስጡና ሃሣቡ ፎፎጻጅ። ይህንን የሚተገብርም ሰው ወደ ነቃና የአዕምሮ ኃይሎቹን በብልኃት ማያያዝ ወደ ሚችል ማንነት ያድጋል ዐፅፃ ውሃ ጩከህህ ከ ሰውና ሣፃሣቡ ዖ የሃሣብ ተግባራዊነት በስኬት ላይ ሰው ተግባራዊ ማድረግ የቻላቸውና ያልቻላቸው ገሮች የአራሱ ሃሣቦች ቀጥተኛ ውጤቶች ናቸው አንድ ሁሉም ነ በትክክል በተቀመጠው ሁለንተናዊነት ውስጥ የጋራ የሆነ ኃላፊነት ማጣት ማለት አጠቃላይ ጥፋት ነውየተናጠል ኃላፊነትም ፍፁም መሆን ይኖርበታል የአንድ ሰው ጥንካሬና ድክመት መጥራትና መቆሽሽ የአራሱ እንጂ የሌላ ሰው አይደለምበእራሱ ላይ የደረሱበትም ነገሮች ሁሉ በእራሱ እንጂ በሌላ ሰው ምክንያት የመጡ አይደሉም ሊለወጡ የሚችሉትም በእራሱ እንጂ በፍፁም በሌላ ሰው አይደለሰም የእራሱ ሁኔታም የእራሱ እንጂ የሌላ ሰው አይደለም ስቃዩና ደስታው የሚመነጩት ከአእራሱ ነውሰው ሲያስብ እንደሚያስበው ይሆናል ማሰቡን ሲቀጥልም እንደሚያስበው ሆኖ ይቆያል ደካማው ሰው ፈቃደኛ እስካልሆነ ድረስ አንድ ጠንካራ ሰው ደካማውን ሊረዳው አይችልምደካማውም ሰው እራሱን ማጠንከር ግዴታው ነው አንድ ሰው በሌላ ሰው ላይ የሚያደንቀው ጥንካሬ በእራሱ ላይ አንዲመጣ መጣርና ማዳበር ግዴታው ነው የእራሱን ሁኔታ ሊለውጥ የሚችለው እራሱ እንጂ ሌላ ማንም አይደለም ሰዎች እንዲህ ብለው ማሠባቸውና መናገራቸው የተለመዶ ነውብዙ ሰዎች ባሮች የሆኑት አንዱ ጨቋኝ ስለሆሃ ነው ጨቋኙን አንጥላሦ ነገር ግን በመካከላቸው ጥቂት ቁጥር ሰ ጡ ና ሃ ሣ ቡ ያላቸጡና ይህንን ውሳኑኬኑ የሚቃጦጠሙጮና እንዲህም የሚሉ ሰዎች አሉ አንድ ሰጡ ጨቋኝ የሆነው ብዙ ሰዎች ባሮች ስለሆኑ ነጡ ስለዚህ ባሮችን እናንቋሽሸሽ። የሰራተኛጡ መደብ አባል የሆነ ሰው ይህንን አመዳደብ ሊቃወም ይችላል ነገር ግን ሊለውጣቸው ወይም ተዕዕኖ ሊያሳድርባቸው አይችልም ተፈጥሯ ዊ ቅርርብ የሌላቸውንና መሰረታዊ በሆኑ የህይወት መመሪያዎች የተለያዩትን የሃሳብ ደረጃዎች እኩል ማድረግ የሚችል ሰው ሰራሽ ማስተካከያ የለምህግን የማያውቅንና ለህግ የሚገዛን ሰው ጥላቻ ወይም ኩራት ሳይሆን ያላቸጡ የእው እርስ በኣርስ የማይዛመዱትና በግብረገብ ጩ ለዘላለም የሚለያያቸጡ ቀት ደረጃና በሁለቱ ውስጥ መሪያዎች ላይ የተመሰረቱት የባህሪ ሁኔታዎች ናቸጡ መጥፎና የተበላሸ ምግባር ያለው ሰው ጥሩ ምግባር ካላቸው ሰዎች ንፍቀ ክበብ ውጭ የሆነና መታለፍ በማይችለው የጥሩ ሰዎች አዕምሯዊ ግንብ የተዘጋበት ነው ምንም እንኳ እራስን በትግስት በማሻሻል ወደ ጥሩ ንፍቀ ክብብ መግባት የሚቻል ቢሆንም አንዲሁ ዘው ብሎ መግባት ግን ተተባነት የሌለው ጉዳይ ነው መንግስተሰማያት በሁከት አትወረስም ነገር ግን ለመመሪያዎቿ ተገዣ የሆኑት ሰዎች የይለፍ ታሉ ን ይቀበላሉመጥፎ ባህሪ ያለው ሰው መጥፎ ባህሪ ባላቸው ሰዎች ማህበራት ውስጥ ይንቀሳቀሳል የተቀደሰ ሰው ደግሞ አገልግሎቱ መለኮታዊ ሙዚቃ የሆነ የተመረጠ ወንድም ነውሁሉም ሰው የአዕምሮየሰውነትና የሁኔታዎች ንጉስ ሰዎች ልክ እንደ ገጽታቸው የሚያንሀባርቁ መስታውቶች ናቸውሁሉም ሰው ሰዎችንና የነገሮችን ዓለም በሚመለከትበት ገዜ የእራሱን ገፅታ መልሶ በሚያንፀባርት መስታውት መልሶ እየተመለከተ ነው እያንዳንዱ ሰው ውስን በሆነው ወይም በሰፊው የእራሱ የፃሳብ ንፍ ክበብ ውስጥ ስለሚንተሳቀስ ከእራሱ የሃሳብ ንፍቀ ክበብ ውጭ ያለው ሌላው ነገር ሁሉ ለእርሱ የለም የሚያውቀው እርሱ የደረሰበት ድረስ ብቻ ነውወሰኑ የበለጠ በጠበበ ቁጥርም ከእራሱ ንፍቀ ክበብ ውጭ ሌላ ንፍቀ ክበብ እንደለሌለ የበለጠ ያምናል ትንሽ ነገር ትልቅ ነገርን መያዝ ስለማይችልም ታላላቆቹን አዕምሮዎች ሊረዳቸው አይችልምእንደዚህ አይነት እውቀት ሊመጣ የሚችለው በማደግ ብቻ ነው አንድ በጣም በተለጠጠ የፃሳብ ንፍቀ ክበብ ውስጥ የሚንቀሳቀስ ሰው ያለፈባቸውን ሁሉንም ትንንሽ የሃሳብ ንፍቀ ክበቦች ያውቃቸዋል በታላላቅ ልምዶችም ውስጥ ትንንሽ ልምዶች ተጠብቀው ተቀምጠዋል የሃሳቡ ንፍቀ ክበብ ፍፁም ወደ ሆነ ሰብዓዊ ማንነት ምህዳር ውስጥ ሲገባና እራሱን እንከን አልባ ከሆኑት ባህሪዎችና የታላላቅ መረዳቶች ባለቤት ከሆኑትጋር ጓደኛ ሲሆንና አብሮ በህብረት ሲያገለግል አሁን እሱ ከሚገኝበት የበለጠ ሰፊ የሆኑና የማያውቃቸው ወይም ሙሉ በሙሉ የዘነጋቸው የሃሳብ ንፍቀ ክበቦች እንዳሉ ለማመን ብቁ ይሆናል ሰዎች ልክ ተማሪዎች እንዳላቸው እውቀት ወይም የእውቀት ደረጃ እራሳቸውን በተለያየ ደረጃ ላይ ያገኙታል የስድስተኛ ክፍል ትምህርት አንደኛ ክፍል ለሚገኝ ተማሪ ሚስጥር ይሆንበታል መረዳት ከሚችለው ንፍቀክበብ ውጭና በላይ ነው ነገር ግን ቀጣይነት ባለው ጥረትና በትዕግስት በሚያገኘው እድገት እዛ ደረጃ ላይ ይደርሳልበኣንደኛና ሰው የአፅምሮየሰውነትና የሁኔታዎች ንጉስ በስድስተኛ ክፍል መካከል የሚገኘውን ማንኛውንም የክፍል ደረጃ አውቁ በማለፍና ስድስተኛ ክፍል ላይ በመድረስ የስድስተኛ ክፍልን ትምህርት የእራሉ ያደርጋል ይሁንና አሁንም ገና ያልደረሰበት የመምህሩ የዕውቀት ደረጃ አለ ስለቢህ በህይወትም ጡስጥ ምግባራቸው ጨለማ የሆነናእአራስ ወዳድ የሆኑ ለእራሳቸው ባላቸው ጥልቅ ፍቅርና ግላዊ ዓናሳጎቶች የተሞሉ ሰዎችም ምግባራቸው ብሩህ የሆነ እራስ ወዳድ ያፆልሆኑ የተረጋጋ ጥልቅና ንፁህ የሆነ አፅምር ያሳቸውን ሰዎች ሊረዱ አይችሉም ነገር ግን ትክክለኛ ነገር ለመስራት በመጣር በሃሳብ በማደግበግብረገባዊ መረዳት እዚህ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረስ ይችላሉ እንዲሁም ከሁሉም ዝቅተኛና ከፍተኛ ደረጃዎች ባሻገር የሰው ልጅአስተማሪዎችየመሳው ሁለንተና ባለቤቶችናየተለያዩ ፃይማኖቶች አምልኮ ደጋፊምች የሆኑ የዓለም አዳኞች ይገኛሉ ቦተማሪዎች መካከል የክፍል ደረጃ ልዩነት እንዳለ ሁሉ በመምህራንም መካከል የደረጃ ልዩነት አለ እንዲሁም አንድ ሰው መምህር የሚሆነው በሰው ልጅ ዘንድ ክብርና አድናቶትን በሚያስገኝለት ግብረገባዊ ታላትነትና መልካምነት ነው እያንዳንዱ ሰው ካፍ ወይም ዝት ትንሽ ወይም ትልቅ የወረደ ወይም ከፍ ያለ የሚሆነው ከፍም ዝቅም ሳይል በሚያስበው ልክ ነው የሚያደርገውን እያንዳንዱ እንቅስቃሴም በእራሱ የፃሳብ ምህዳር ውስጥ የእራሱ ዓለም ነውበዚህ የዛፃሳብ ልማዶቹን ያደርጋል ይህ ምህዳርም ጓደኛ ያገኛል ከእራሱ የተለየ እድገት በፈጠረበት ዓለምም ውስጥ የእራሱን ጋር ህብር ባለው አካባቢ ውስጥም ይኖራል። ነገርግን በታችኛምቼ ናለማት ውስጥ ለመኖር አይገደድም ሃሳቦቹን ከፍ ማድረግና ወደ ላይ መውጣት ይችላል ከቁተኛ ከሆኑ ማዕቀፎችና ደስተኛ መኖሪያዎች የበለጠ ወደ ላይ ሰው የአዕምሮየሰውነትና የሁኔታዎች ንጉስ ከፍ ማለትም ይችላል ሲመርጥና ሲመኝም የእራስ ጠዳድነት ቅርፊቱን ሊሰብርና የበለጠ ንፁህ የሆነ አየር ሊተነፍስ ይችላል የአዕምሮ የሰውነትና የሁኦታዎች ንስ የነገሮች ዓለም ሌላኛው የፃሳብ ግማሽ ዓለም ነውውስጠኛው የፃሳብ ዓለም ለውጨኛው የነገሮች ዓለም ይነግረዋልትልቁ ዓለም ትንሹን ዓለም ያቅፋል ቁስ የአዕምሮ አጋር ነውሂደቶች የዛሳብ ጅረቶች ናቸው ሁኔታዎች የዛፃሳብ ጥምረቶች ናቸው እንዲሁም እያንዳንዱ ሰው የሚሳተፍባቸው ውጫዊ ሁኒታዎችና ድርጊቶች ከሰውየው አዕምሯዊ ፍላጎቶችና ዕድገቶች ጋር ቅርብ ዝምድና ያላቸው ናቸውሰው የአካባቢው አካል ነውከቅርብ ጓደኞቹም ሊለይ አይችልምነገር ግን በተለየ ቅርበትና ግንኙነቶች አማካይነት በቅርበት ይያያዛል ከሰው ልጅ ማህበራዊ መሰረቶች ጋርም በሃሳብ መሰረታዊ ነገሮች አማካይነት በደንብ የተቆራኘ ነው አንድ ሰው ውጫዊ ነገሮችን ከቅፅፈታዊ ስሜቶቹና ምኞቶቹ ጋር በትክክል እንዲገጥሙ አድርጎ ሊለውጣቸው አይችልም ነገር ግን የእራሱን ቅፅፈታዊ ስሜቶችና ምኛቶቹን ወደ ጎን ማድረግ ይችላልይህንን ማድረግ የሚችለው ደግሞ አዕምሮውን ለውጫዊ ነገሮች በተለየ መንገድ በመለወጥ ነው አንድ ሰው ሌሎች ሰዎች በእርሱ ላይየሚፈፅሙትን ድርጊት መቅረዕ አይችልም ነገር ግን እርሱ በሌሎች ሰዎች ላይ የሚፈዕመውጦን ድርጌት መቅረፅ ይችላልየተከበበበትን የሁኔታዎች ግድግዳ ማፍረስ አይችልም ራሱን ጥበባዊ በሆኑ መንገዶች አማካይነት ከሁኔታዎች ቃር ነገር ግን እ ይም የአፅምሮውን አድማስ በመለጠጥ ከፍ ወዳሉ ሁኔታ ሊያላምድ ወ ሰው የአፅምሮየሰውነትና የሁኔታዎች ንጉስ የሚወስደውን መንገድ ማግኘት ይችላል ነገሮች ፃዛሳብን ይከተላሉ ፃሳቦችሀን ለውጥ ከዚያም አዲስ የሆነ መስተካከልን ትተበላለህ መስታውት በትክክል እንዲያንፀዐባረቅ ከተፈለገ መስታወቱ ትክክለኛ መስታወት መሆን ይኖርበታልየተጣመመ መስታውት የተጋነነ ምስልን ያንፀባርቃል የተረበሸ አዕምሮም የዓለምን የተጣመመ ምስል ያንዐባርቃል አዕምሮህን በጉልበት ይዘህ ስታስተካክለው አስገድደህ ስታደራጀውና ስታሳርፈው ውጤቱ አዕምሮህ ስራው የበለጠ ውብ የሆነ የሁለንተናዊነትን ምስልና የበለጠ ፍፁም የሆነ የተስተካከለ ዓለምን መቀበል ይሆናል ሰው በእራሱ አዕምሯዊ ዓሰም ውስጥ አዕምሮውን ለማንፃትና ፍፁም ለማድረግ የሚያስችለው ኃይል አለው ነገር ግን ይህ ኃይል በሌሎች ውጫዊ በሆኑ አዕምሮዎች ላይ ግን የተወሰነና የተገደበ ነው ይህ የበለጠ ግልጽ የሚሆነው እያንዳንዱን ሰው በሌሎች ነገራትና በሰዎች ላይ ስናንፀባርቀው እራሱን ከእርሱ ጋር ተመሳሳይ ከሆኑ በብዙ ሺህ ከሚቆጠሩ ነገሮች መካከል እንደ አንድ አፃድ ሆኖ ያገኘዋል። ጻድቅ ሰው ግን ማንኛውም አይነት ተመሳሳይ ድርጊት በእርሱ ላይ ረብሻ መፍጠር እንደማይችል ባለው እውነታ አረጋግጧልይህ ስለገባውም ቸል ይለዋልይህ ጉዳይ በእርሱ ህይወት ታ ምንም አይነት ግንኙነት የላቸውም ይህንን የወሬ ድርጊትም አምና ስለማይቀበል ዚህ አይነት ውስጥ መፈጠር ያቆመበት ምህዳርና አሁን እርሱ የሚገኝበት ቦ ምንም አይነት እጎዳለሁ የሚል ፍራቻ አያጋጥመውም እንዳ ሰው የአፅምሮየሰውነትና የሁኔታዎች ንጉስ ድርጊቶች ከሚርመሰመሱበት የአፅምሮ ጨለማ በሳይ ስለሚኖር አንድ ልጀ ድንጋይ በመወርወር ፀሐይን ሊጎዳት ወይም አቅጣጫዋን ሊያስቀይራት ከሚችለው በላይ ሊጎዱት ወይም ሲረብሹት አይችሉም ይህን ጉዳይ የበለጠ የሚያብራራው ቡድሃ በመጨረሻ ቀናቶቹ ለደተ መዛሙርቱ የሚከተለውን መንገር አሳቀመም ነበርተጎድቻለሁ ተታልያለሁና ተበድያለሀ የሚሉት ሃሳቦች በአንድ ሰው አዕምሮ ላይ መነሳት ከጀመሩ ሰውየው እስከ አሁን ድረስ እውነትን አላወቀም ማለት ነው የሌሎች ሰዎች ድርጊቶች ውጫዊ ነገሮች አካባቢዎችና ሁኔታዎች በእራሳቸው ጥሩም መጥፎም አይደሉም ነገር ግን ጥሩም መጥፎም የሚያደርጋቸው የአዕምሮ አመለካከትና የልብ ሁኔታ ነውአንድ ሰው ሁኔታዎች ገንዘብ ማጣትተፅኖ መኖር ከቤተሰብ ተዕዕኖ ነዓ አለመሆን ችግሮ ባይሆኑበት ኑሮ ትልቅ ነገር ሊስራ ይችል እንደነበር ያስባል እውነታው ግን ሰውየው በእነዚህ አይነት ነገሮች ምንም አይነት ጫና አይደርስበትም ሰውየው ለእነርሱ ሳይሆን ለእነርሱ ላለው አመለካከት ይገዛልይህ የተፈጥሮው መሰረታዊ ደካማ ጉዳይ ነው በጣም የሚያስቸግረው በእውነተኛው ፍላጎት ትክክለኛውን የአዕምሮ ሁኔታ መፈሰግ ነው ሰው የሚገኝባቸውን ሁኔታዎች ያሉትን እምቅ ኃይሎች የሚያበረታቱ አድርጎ ሲቆጥር ወጠደ ስኬት ለመድረስ ያጋጠሙትን ችግሮች መወጣት እንዳለበት አድርጎ ሲወስድ ፈጠራን ይወልዳል ሁሉም ተዕፅሪኖወች ወደ ድጋፍ ሰጭነት ይለወጣሉእዚህ ላይ ሙሉ በሙሉ ጠቃሚው ጉዳይ ሰውየው ነው አዕምሮው መሉ ከሆነና በትክክል የተቃኘ ከሆነ በሚገኝበት ሁኔታ ለሚያጋጥሙት ነገሮች ስሜታዊ ሳይሆንና ቅሬታ ዓፅ ሰው የአፅምሮየሰውነትና የሁኔታዎች ንጉስ ሳይሰማው ተነስቶ ያሳድጋቸዋል ያለበትን ሁኔታ የሚያማርር ስዬ እስካሁን ድረስ ሰውነት ደረጃ ላይ አልደረሰምስለዚህም ይህ ሰው ድ ሰው የጥንካሬ ደረጃ እስኪ ድረስ ችግር እርሱን መንደፍና ንንን ይቀጥላልወደዴ ሰው የጥንካፊ ደረጃ ከደረሰ በኋላ ግን ችግር ለእርሉ መገዛት ትጀምራለችሁኔታ ለደካማ ሰው አስከፊ ቀጭ ሲሆን ሰጠንካራ ሰው ደግሞ ታዛዥ አገልጋይ ነው የሚይዙን ወይም ነዛ የሚያወጡን ውጫዊ ነገሮች ሳይሆኑ እኛ አነርሱን በተመለከተ ያለን ሣሳብ ነውየእራሳችንን መታሰሪያ ሰንስለት አቅልጠን በመስራትእስር ቤቶቻችን በመገንባት እራሳችንን እናስራለንወይም እራሳችንን ፈትተን የእራሳችንን መንግስተ ሰማያት እንገነባለንወይም በሁሉም ሂደቶችና ድርጊቶች ያለምንም ዓላማ ለነፃነት ብቻ ወዲያ ወዲህ እንላለን አካባቢዬ እኳን ለማሳር የሚችል ሃይል አለው ብየ ካሰብኩ ይህ ዛሃሳብ አስሮ ያቆየኛል በአካባቢዬ ካሉ ነገሮች በላይ መሆን እችላለሁ ብየ ካሰብኩ ይህ ሃሳብህይወቴንና ዛሳቤን ነዓ ያወጣል አንድ ሰው ሃሳቦቹን በተመለከተ የሚከተለውን ጥያቄ መጠየቅ ይገባዋል ፃሳቦቹ ወደ እስር ነው ወይስ ወደ ነዓነት ነው የሚመሩኝ። ሰው በነገሮች ተፈጥሯዊ ሁኔታ ውስጥ በልማድ ማንነት ውስጥ የሚኖር ነውሰው ይህንን ሊለውጥ አይችልም ነገር ግን የእራሱን ልማዶች መለወጥ ይችላልሰው የእራሱን ተፈጥሯዊ ህግ መተየር አይችልም ነገር ግን የእራሱን ተፈጥሮ ከተፈጥሯዊ ህጉ ጋር ማላመድ ይሃላል የመሬት ስበትን ህግ ለመለወጥ የሚመኝ ማንም ሰው የለም ገር ግን ሁሉም ሰዎች እራሳቸውን ከመሬት ስበት ህግ ጋር አላምደው ሰው የአፅምሮየሰውነትና የሁኔታዎች ንጉስ ይኖራሉ በመፃረርና ባለማጦት ሳይሆን በማጦትና በመገዛት ይጠቀሙበታል ሰዎች የመሬት ስበት ህግ ይለጦጥልናል በሚል ተስፋ ጦደ ግድግዳ አይሮጡም ጠይም በገደል ላይ አይዘሉምአንድ ሰው ከልማድ ህግ ውጭ ከሚሄድ ይልት ከመሬት ስበት ህግ ውጭ ቢሄድ ይቀሳልነገር ግን ሰው የልማድን ህግ በጥበብ ወይም ያሰ ጥበብ ሊጠቀምበት ይችላልልክ ሳይንቲሰቶችና የፈጠራ ሰዎች ለፊዚክስ ህጎች በመገዛት እንደሚያውቋቸውና እንደሚጠቀሙባቸው ሁሉ ጥበበኞችም በተመሳሳይ መንገድ ለመንፈሳዊ ህጎች በመገዛትና በማወትቅት መንፈሳዊ ህጎችን ይጠተሙባቸዋል መጥፎ ሰው በመጥፎ ልማድ የሚቀጣ የመጥፎ ልማድ ባርያ ሲሆን ጥሩ ሰው ደግሞ ጥበበኛ የሆነ የልማድ መሪና አዛዥ ነውነገር ግን ጥበበኛም ቢሆን ልማድን አይሰራምእንደገና ለመግለፅ ያህል ጥበበኛ ሰው የልማድ ሙሉ አዛዝ ሳይሆን መታዘዝን መሰረት ባደረገ መልካም አውቀት አማካይነት የልማድ አዛዥና እራሱን በስነምግባር ያነፀ የልማድ ተገልጋይ ነው መጥፎ የሃሣብና የልማድ ድርጊቶች ያሉት ሰው እርሱ መጥፎ ሰው ነው ጥሩ የሃሣብና የልማድ ድርጊቶች ያሉት ሰው እርሱ ጥሩ ሰው ነው። ነገር ግን ማንኛውም ሰው ከዚህ በላይ ክና ማለት ይትኝላል ከዚህ በታች ዝቅ የሚል ነገር ወደሴለበት ዝቅ ማለት ወደማይቻልበት የመጨረሻ ዝቅተኛ ቦታ የሚገሰግሱ በሙሉ ከፍ ማለት ይኖርባቸዋል ወደላይ የሚያወጣው መንገድም ሁሌም በእጅ ያለ ቅርብ በቀላሉ የሚገኝና ራስን የማሸነፍ መንገድ ነው ራስ ወዳድነትን አይሆንም ማለት የጀመረ ምኞቶቹን መግራት የጀመረና የአእምሮውን ያልተገሩ መሠረታዊ ነገሮች መቆጣጠርና ማዘዝ የጾመረ ሰው አስቀድሞ ጠደዚህ መንገድ ገብቷል ጥልቅ ስሜታዊነት የሰው ዘር ቀንደኛ ጠላት ደስታን የሚያጠፋና የሠላም ተጻራሪ ባላንጣ ነው ከእሱ የሚመነጩ በሙሉ ውድቀትን የሚያስከትሉና አፍራሽ ናቸው ራስ ወዳድነት የስቃይ ምንጭ ነው የአደጋና የጉዳት መንስኤ ነው የራስ ወዳድነት ዓለም ካለማወት የበቀለ ነው ማለትም መለኮታዊውን ሕግ ንፁህ የሆነውን መንገድና ሠላማዊውን ጎዳና ካለመረዳት የመነጨ ፃነው ጥልቅ ስሜታዊነት በመንፈሳዊ ጨለማ ውስጥ ተወልዶ የሚያድግና የሚያብብ ጨለማ ነው ወደ መንፈሳዊ ብርፃን ክልሉች ውስጥም መግባት አይችልም አብርሆት ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ሠላም ባለው አዕምሮ ውስጥ ያለማወቅ ጨለማ አይኖርም በንጹህ ልብ ውስጥ ለጥልቅ ስሜታዊነት የሚሆን ቦታ የለም ጥልት ስሜታዊነት በሁሉም መልኩ አዕምሯዊ ትኩሳትንና ጥማትን በመፍጠር እያስታየ አረፍት የሚነሳ ነገር ነው እላት አንድን ትልቅ ሕንጻ በማፈራረስ ወደ አመድ ክምርነት እንደሚለውጠው ሁሉ በጥልቅ ስሜታዊነት ነበልባሎች የተጠቁ ስዎችም ምግባራቸውና ስራዎቻቸው በሙሉ ወዳቂና ጠፊ ናቸው ማግኘት የሚፈልግ ከሆነ ከጥልቅ ብልህ ሰው ጥልቅ አንደ ሰው ሠላምን ስሜታዊነት መውጣት ግዴታው ነው ስሜታዊነትን ያሸነፈ ሲሆን ጅል ሰው ደግሞ የጥልቅ ስሜታዊነት ተገዥ ነው ጥበብን የሚፈልግ ሰው ለቂላቂል ነገሮች ፊቱን በማዞር እምቢ ማሰት ይጀምራል ሠላምን የሚያፈቅር ሰው ወደ ሠላም በሚያደርሰው ጎዳና ውስጥ በመግባት በእያንዳንዱ እርምጃው የጥልቅ ስሜታዊነትና ተስፋ መቁረጥን የሚያስከትሉ ነገሮች መገኛ የሆነውን ዝቅተኛ ጨለማ በመተውና ከፍ በማለት ጠደፊት ይጓዛል ወደ ጥበብና ሠላም ከፍታ ለመውጣት የሚደረገው የመጀመሪያ አርምጃ የራስ ወዳድነትን ጨለማነትና የሚፈጥረውን ችግር ማወቅ ነው ይህ ሲታወቅ ራስ ወዳድነትን አሸንፎ መውጣት ይቻላል ራስ ወዳድነት በጥልቅ ስሜታዊነት ባልታረመ ስግብግብነትና ባልተገሩ አዕምሯዊ ሁኔታዎች ሳይ ብቻ ተወስኖ የሚቀር ሳይሆን ለራስ የተሰጠን ከፍተኛ ግምትና ከዚህ ጋር በጥልቀትና በብልጠት ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ሠላም የተያያዙ ማናቸውንም አይነት የተደበቁ ፃሳቦችን ያ መላክታል አንድ ሰው በሌሎች ሰዎች ራስ ወዳድነት ላይ ሲያተኩር ሌሉችን ሲወነጀልና ስለ እነርሱ ወዴ ማውራት ሲሸጋገር ራስ ወዳድነቴ የበለጠ አታላይና ጮሌ እየሆነ ይመጣል በሌሎች ሰዎች ራስ ወዳድነት ላይ የሚያተኩር ሰው የራሱን ራስ ወዳድነት ማሸነፍ አይችልም ከራስ ወዳድነት ነፃ የምንሆነው ራሳችንን በማንጻት እንጂ ሌሎችን በመክሰስ አይደለም ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ሠላም የሚያኗርሰው ጎዳና በሌሎች ላይ ስቃይ የሚያስከትል ቁጣ መሰንዘር ሳይሆን ራስን ማስነፍ ነው የሌሎችን ራስ ወዳድነት ለመቆጣጠር በመጓዓሳዓት ውስጥ ሆነን ስንጥር በራሳችን ጥልት ስሜታዊነት ታስረን እንቀራለን የራሳችንን ራስ ወዳድነት በትዕግስት በማሸነፍ ወደ ነፃዛነት ከፍና እንላለን ሌሎችን ማሸነፍ የሚችለው ራሱን ያሸነፈ ብቻ ነው ሌሎችንም በጥልት ስሜታዊነት ሳይሆን በናትር አማካኝነት ያሸንፋል ጅል ሰው ሌሎችን ይክሳል ራሱን ደግሞ ትክክል እንደሆነ ይቆጥራል ብልህ ሰው ግን ሌሎች ትክክል እንደሆኑና ራሱን ደግሞ እንደ አጥፊ ይቆጥራል ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ሠላም የሚያደርሰው ጎዳና በውጫዊው የሰዎች ዓለም ውስጥ ሳይሆን በክሳቦች ውስጣዊ ዓለም ውስጥ ይገኛል ይህ የሚገነባውም የሌሎችን ምግባር በመለወጥ ሳይሆን የራስን ምግባሮች ናፍጹም በማድረግ ነው ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ሠላም በጥልቅ ስሜታዊነት የተያዘ ሰው ሴሎችን ለማረም ይጓዓሳል ጀመሪያ ራሱን አብዛኛውጡን ጊዜ ለማረም ይጓጓል ብልህ ሰው ደግሞ ራሱን አንድ ሰጡ ዓለምን ሰማስተዛካክል የሚጨነቅ ከሆነ መ ስተካክል ራስን ማስተካከል ደግኖ የኃጢያተኝነትን መሠረታዊ ነገሮች በማስወገድ ብቻ የሚያበቃ አይደለም ይህ የመደመሪያ ደረጃ ነበቦኑ ራስ ወዳድነት የሚያበቃው ማንኛውም አይነት ክፉ ሃሳብና የራስ ወዳድነት ዓላማዎች ሲወገዱ ብቻ ነው። ጥልቅ ስሜታዊነት ኃይልን የሚያመላክት ቢሆንም ወደ ተሳሳተ አትጣጫ የተመራና ከደስታ ይልቅ ስቃይን የሚያስከትል ኃይል ነው ኃይሎቹም በጆል ሰዎች አጅ ውስጥ ሲገቡ አጥፊ መሣሪያዎች በብልህ ሰዎች እጅ ውስጥ ሲሆነ ደግሞ ጠብቀው የሚያቆዩ ኃይሎች ናቸው በተገራና ትኩረት በማድረግ መልክ ተግባራዊ ክሆኑ የሥራ ኃይልን ይወክላሉ ጥልቅ ስሜታዊነት የገነትን በሮች የሚጠብቅ ሰይፈ ነበልባል ነው ጅል ሰውን በውጭ በማስቀረት ሲያጠፋ ብልሁን ግን አንዲገባ በመባተድ ጠብቆ ያቀየዋል ምን ያህል አንደማያውጡቅ የማያውቅ ሰው ጅል ነው የራስ ወዳድነዙ ሃሳቦቹ ተገዥ ነጡ የጥልቅ ስሜታዌዋነት ግፊቶቹ ታዛኘ ዐ ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ሠላም አለማጦቁን የሚያውት ሰጡ ብልህ ነው የራስ ጦዳድነት ነጡ ቱነት የሚያውትና በጥልቅ ስሜታዊነት ግፊቶቹም ላይ ዛሳቦቹን ክን ገዥ ነው ል ሰጡ ወዴ አለማወትቅት ማጥ ውስጥ የበለጠ እየሰጠመ ሲሄድ ብልህ ሰው ደግሞ ወደ እውቀት ማማ የበለጠ ከፍ ከፍ ይላል ጅል ሰው ይመኛል ይሰቃያል ከዚያም ይሞታል ብልህ ሰው ደግሞ በከፍተኛ ሁኔታ ይነሳሳል አእምሮው ጥበብንና አእምሯዊ ትኩረትን ለማግኘት በመጓጓት ወደላይ ከፍ ከፍ ይላል መንፈሳዊው ተዋጊ ወደ ላይ ከና የሚያደርገውን መንገድ ስለሚያውቀው ትኩረቱን በሠላም ከፍታዎች ላይ ያደርጋል ሩ ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ሥሠላም ሓሸ ክፍተኛ መነሳሳት ግልጽ መረዳት ሲኖር አብርሆትን ን ታላቅ ደስታ የሆነጡ የራስን አለማጦት በተመለከተ የማግኘት ፍላጎት ይመጣል ከዚያም የቅዱሳ ከፍተኛ መነሳሳት በልብ ውስጥ ይጦለዳል በከፍተኛ የመነሳሳት ክንፎች አማካኝነት ሰው ከመሬት ጠደ ሰማይ ካለማጦቅ ወዴ ዕውቀተት ከታችኛው ጨለማ ወደ ላይኛው ብርሃን ከፍ ይላል ሰው ይህንን ካላደረገ ተለማማጭ እንስሳ ምድራዊ ኃጢያተኛ የማያውቅና የተነሳሽነት ስሜት የሌለው ሆና ይቀራል ከፍተኛ መነሳሳት መንግስተ ሰማያታዊ ነገሮችን ማለትም ጽድቅን ርህራፄሄን ንጹህነትን አና ፍቅርን ምድራዊ ከሆኑት ምኞቶች ማለትም ራስ ወዳድ ከሆኑ ሀብቶች ከግለሰባዊ የበላይነት ከዘቀጡ ደስታዎችና ከስሜታዊ አርካታዎጮች በመነጠል መፈለግ ማለት ነው ክንፎቹ የታሰሩበት ወፍ መብረር እንደማይችል ሁሉ አንድ ሰውም ያለ ከፍተኛ መነሳሳት በዙሪያው ካሉት ነገሮች በላይ ከፍ ሊልና በአንስሳዊ ስሜቱ ዝንባሌዎሥቹ ላይ አዛዥ ሊሆን አይችልም የጥልቅ ስሜቶቹ ተገዥና የሌሎች ነገሮች ተገዥ በመሆኑ በሚለዋወጡ ሁኔታዎች ማዕበል ወዲያ ወዲህ ይንገላታል ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ሠላም አንድ ሰው በከፍተኛ ሁኔታ መነሳሳት ጆመረ ማሌኑ በሜገኝበት ዝቅተኛ ሁኔታ ደስተኛ አይደለም ማለት ነው ከዚያም ከባ ያለ ነገርን ያልማል ልፍስፍስ ከሆነጡ እንስሳዊ እንቅልፉ የተከበሩ ነገሮች ላይ ለመድረስና ምሉዕ የሆነ ሕይወት የሚያመላክቱ እርግጠኛ ነገሮች ናቸጡ አንደነቃና ን እንዳጠቀ ከፍተኛ መነሳሳት ሁሉንም ነገሮች ማድረግ ያስችላል ለመሻሻል መንገድ ይከፍታል ሲደረስበተጉ የማይቻል የሚመስለውን ነገር ግን የሚደረሰበትንና እውን የሚሆነውን ከፍተኛ የሆነ ፍጹማዊነት ቀ ረብ እንዲልና እውን እንዲሆን ያደርገዋል ከፍተኛ መነሳሳት የመነሳሳት መንፈስ መንትያ መልአክ ነው የደስታ በሮችን ይከፍዌፍታል መዝፈን በመምጠት ይታጀባል ሙዚቃ ስነ ግጥም ትንቢትና ሴሎች የተቀደሱ መሣሪያዎችም በመጨረሻ ከፍተኛ መነሳሳታቸውን በማይተውና መንፈሳቸው በማይወድቅ ሰዎች እጅ ውስጥ ይገባሉ አንድ ሰው እንስሳዊ ሁኔታዎቹ እስከ ጣፈጡት ድረስ የከፍተኛ መነላሳት ፍላጎት ሊናረው አይችልም። ስሜታዊ ፈተና ንጹህ ያልሆነን ነገር የማግኘት ፍላጎት ነው ንጹህ የሆነ ነገር ለስሜታዊ ፈተና ሊጋለጥ አይቸልም በከፍተኛ የመነሳሳት ስሜት ውስጥ ያለ ሰው ወዴ መሰኮታዊ የዕውቀት ክልሎች ውስጥ እስኪገባ ድረስ ስሜታዊ ፈተና ለማጥቃት አድፍጦ ይጠብቀዋል ከዚህ ድንበር ባሻገር ግን አይከተሰውም አንድ ሰው በስሜታዊ ፈተና የሚፈተነው ከፍተኛ መነሳሳትን ሲጀምር ነው አንድ ሰው ራሱን ሙሉ በሙሉ ካላወቀ ራሱን ማሸነፍ ስለማይችል ሰውየው ራሱን ሙሉ በሙሉ አንዲገልጥ ለማድረግ ከፍተኛ መነሳሳት የሰውየውን የተደበቁ ጥሩና መጥፎ ነገሮች በሙሉ ያነሳሳቸዋል ማንኛውም ስሜታዊ ፈተና ወደ ንጹህነት ለመድረስ የሚደረግ ጥረት አለ ማለት ነው አልፎ አልፎም ቢሆን በትንሽ ስሜታዊ ፈተና የሚፈተን ሰው እንስሳ ይባል ይሆናል አንስሳዌ ምኞትና አርካታ ወደ ከፍተኛ መነሳሳት ስሜት ከፍ ያላለ ሰው የተለመደ ሁኔታ ነው ለጊዜው ከሚረካባቸው ስሜታዊ ደስታዎቹ የተሻለ ምንም ነገር ስለማይመኝና እንደዚህ አይነት ሰው ምንም ከፍ ስላላለ በስሜታዊ ፈተና ምክንያት ተፈትኖ አይወጠድቅም ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ሠላም የከፍተኛ መነሳሳት ስሜት መኖር አንድ ሰው በትንሹም ቢሆን ቢያንስ አንድ እርምጃ ወደላይ ከፍ እንዳለና ጠደ ታች ሊሌጎተት እንደሚችልም የሚያመላክት ነውወደ ኃኋላ የሚስበው ነገርም ስሜታዊ ፈተና ይባላል የስሜታዊ ፈተና ማራኪ ነገሮችም ንጹህ ባልሆኑ ሃሳቦችና በዘተጡ የልብ ምኞቶች ውስጥ ይገኛሉ የሰውየው ልብ ለእነዚህ ነገሮች ያለውን ከፍተኛ ጉጉት ሲያቆም የስሜታዊ ፈተና ቀዳሚ ዓላማ የሆነው ሰውየውን መሳብ አቅመቢስ ይሆናል የስሜታዊ ፈተና ጠንካራ ይዞታ የሚገኘው በሰውየጡ ውስጥ እንጂ ከሰውየው ውጭ አይደለም ስለዚህ አንድ ሰጡ ይህንን እስኪያውት ድረስ በስሜታዊ ፈተና ውስጥ የሚሆንበት ጊዜ ይረዝማል አንድ ሰው ስሜታዊ ፈተናዎቹ ሙሉ በሙሉ በውጫዊ ነገሮች ላይ እንዳሉ በማሰብ በተሳሳተ ሣሃሳብ ውስጥ ከቆየና ከውጫዊ ነገሮች መሸሸ ከቀጠለና ቆሻሻ ዛሳቦቹን ካላስወገዴ ፈተናዎቹ ይበዛሉ ውድቀቶቹም አሳዛኝ ይሆናሉ አንድ ሰው መጥፎ ነገሮች በራሱ ውስጥ እንጂ በውጭ ያሉ አለመሆናቸውን በደንብ ሲያውቅ መሻሻሉ ይፋጠናልስሜታዊ ፈተናዎቹም ይቀንሳሉ እንዲሁም ስሜታዊ ፈተናዎቹን የሚያሸንፍበት የመጨረሻ ደረጃም በመንፈሳዊ ራዕዩ ልክ ጥሩ ይሆናል ስሜታዊ ፈተና ስቃይ ነው ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ሳይሆን ከዝቅተኛ ወደ ከፍተኛ ሁኔታ መተላለፊያ መንገድ ነው የሕይወት ምሉዕነትና ፍጹማዊነት ደስታ እንጂ ስቃይ አይደለም ስሜታዊ ማዙዊ ደካማነትንና መሸነፍን ቢያስከትልም ሰው ግን ለጥንካሬና ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ሠላም የስቃይ መኖር የመነሳት ከ የማለትና ለድል የታጩ ነው ሁሌም የሚታደስ ክፍናተኛ የማሸነፍ ምልክት ነው ቋሚና መነሳሳትን የሚያደርግ ሰው በስጫታዊ ፈተና ልሰነፍ እችላለሁ ብሎ እንዲያሰብ አይፈቀድም የራሱ ገዥ እንዲሆን የወሰነ ሰው ነውና ከመጥፎ ነገር ጋር ላለመጋፈጥ ራስን በፈቃደኝነት ማስገዛት ሽንፈትን ማረጋገጥ ነው ክራስከእኔነት ጋር የሚደረገው ጦርነት መቆሙን ጥሩ ነገር መካዱንና የመጥፎ ነገርን የበላይነት ያረጋግጣል ጠንካራ የንግድ ሰው አስቸጋሪ ነገሮች ሲያጋጥሙት ከመፍራት አንዴት እንደሚያሸንፋቸው እንደሚያጠናው ሁሉ ይልቅ ውስጥ ያለ ሰውም በስሜታዊ በማያቋርጥ ከፍተኛ መነሳሳት ፈተናዎች ፈራርሶ ከመሸነፍ ይልት አዕምሮውን አንዴት ማንጻት እንዳለበት በተመስጦ ያንሰላስላል ስሜታዊ ፈተናን የሚያስከትለው ነገር አቅትመቢስና ጠባቂ በሌላቸው ነገሮች ውስጥ የሚንክከላወስ ደካማ ነገር ነው ስሜታዊ ፈተና ካልታወቀ በቀር ሊሸነፍ ስለማይቻል በስሜታዊ ፈተና የሚጠቃ ሰው የስሜታዊ ፈተናን ተፈጥሮና ምንነት በጥልቀት በማስተዋል ማጥናት ይኖርበታል ብልህ የሆነ የጦር መሪ ጠሳቶቹን ከማጥቃቱ በፊት የጠላቶቹን ብልሃት አንደሚያጠናው ሁሉ ስሜታዊ ፈተናን ማሸነፍ የሚፈልግ ሰውም ስሜታዊ ፈተናውን ከራሱ ጨለማነትና ስህተት እንዴት ማስወገድ አንዳለበት ማወቅ በማነጻጸርና በመመሰጥ ጨለማውን እንዴት ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ሠላም እንዳለበትና ስህተቱን በእውቀት መተካት ማወት ማጥፉት ይኖርበታል ፈተናዎቹም የበለጠ ከባድ ይሆናሉ ራስ ወዳድነቱ በጣም ብልጥ ሲሆን ስሜታዊ ፈተናዎቹም የበለጠ ጮሌ ይሆናሉ ግብዝነቴ የበለጠ ጉልህ ሲሆን ስሜታዊ ፈተናዎቹም የበለጠ ሸንጋይና አታላይ ይሆናሉ አንድ ሰው እውነትን ማወቅ ከፈለገ ራሱን ማወቅ ግዴታው ነው ስህተቱን ከሚያጋልጥ ማንኛውም አይነት ራዕይም መሸሸትና ማፈግፈግ የለበትም በተቃራኒው አንደዚህ አይነት ራዕዬች ራስን ማሸነፍ የሚፈጥረውን ራስን ማወቅ ለማግኘት የሚያስችሉ መሳሪያዎች እንደሆኑ አድርጎ መውሰድና በደስታ መቀበል ይኖርበታል ስህተቶቹንና ደካማነቱን ወደ ውጭ ለማውጣትና ለማወቅ ዕናቱ የሌለውና ለመደበቅ የሚሞክር ሰው በእውነት ላዕላዊ ጎዳና ላይ ለመራመድ ብቁ አይደለም ከስሜታዊ ፈተናዎቹ ጋር ለመዋጋትና ለማሰነፍ በተገቢውመንገድ አልታጠቀም ዝቅተኛ ተፈጥሮውን ያለፍርዛት ለመጋፈጥ የማይችል ሰው አባጣ ጎርባጣ የሆኑትን ሮችን ወደ መተው ተራራዎች ላይ ለመውጣት አይችልም ዘስሜታዊ ፈተና የሚፈተን ለው ፈታችም ሆነ ተፈታኙ ራሱ እ ደሆሃ ይወት ጠላቶቹ በመሉ በወስጡ እንዳሉ ይወቅ። ይህ የመጥፎነት ድርጊትና ጸፋዊ ምላሽነው በአንድ ራስ ወዳድነትና በሌላ ራስ ወዳድነት መካከል የሚኪያፄድ ግጭት ነው በሌላ ሰው መጥፎነት ሊነሳሳ ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ሠላም የሚችለው በአንድ ሰው ውስጥ ያለ የእኔነት ወይም የራስ ወዳድነት መሠረታዊ ነገር ብቻ ነውበአንድ ሰው ውስጥ ያሉ እውነተኛ ወይም መሰኮታዊ ባህሪዎች ላይ የሌላ ሰው መጥፎነት ሊደርስባቸው አይችልምሊረበሹና ሊወድቁ የሚችሉበት ሁኔታም በጣም ትንሽ ነው መለወጥም ይህንን እኔነት ወይም ራስ ወዳድነት ወደ እውነት ከመለወጥ ወይም ከመቀየር የተሠራ ነው አብርሆት ያለው ሰው የሌሎች ሰዎች መጥፎነት አርሱን ለመጉዳት የሚችል አቅም አለው የሚለውን የተሳሳተ አመለካከት በመተው ሶ ወድቅ የሚችለው በራሱ መጥፎነት ብቻ አንደሆነ ያለውን በጣም ጥልቅ የሆነ እውነታ ጨብጧል ለኃጢያቶቹና ለስቃዬቹ ሌሎችን መወንጀል ያቆምና ልቡን በራሱ ያነጻል አዕምሯዊ ሁኔታውን በሚለውጥበት ሂደት ውስጥ ዝቅተኛ የሆኑትን ራስ ወዳድ ኃይሎች ከፍ ወዳሉ ግብረገባዊ ባህሪዎች ይለውጣል የስሀተትን መሠረታዊ የማዕድን አፈር ወደ መስዋዕትነት እሳት ውስጥ በመወርወር የእውነትን ንጹህ ወርቅ ያገኛል እንደዚህ አይነት ሰው በውጫዊ ነገሮች በሚጠቃበት ወቅት በጽናት በመቆም አይናወጥም የራሱ የእኔነቱ አዛዥ እንጂ ባሪያ አይደለም ራሱን ከጥልቅ ስሜታዊነት ግፊት ጋር ሳይሆን ከእውነት ጋር ማድረግ እንዳለበት ያውቃል መጥፎነትን በማሸነፍ ከጥሩነት ጋር ተተላቅሏል ስህተትንም ሆነ እውነትን ስለሚያውቅ ስህተትን በመተሁ ራሱን ክአውነት ጋር ያስማማል ለመጥፎ ነገር ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ሠላም ጥሩ ይመልሳል ከውጭ በሚመጣ መጥፎ ነገር የበለጠ ሲ ሽ ጠቃ በውስጡ ያሰውን ጥሩነት መግለጥ የሚያስችለውን ፅድል ያገኛል ብልህ የሆነን ሰውና ጅል የሆነን ሰው የሚለያቸው ጅል ሰጡ ጥልቅ ስሜታዊነትን በጥልት ስሜታዊነትጥላቻን በጥላቻ መጥፎነትን በመጥፎነት ሲመልስ ብልህ ሰው ደግሞ ጥልት ስሜታዊነትን በሠላምጥላቻን በፍትር መጥፎ ነገርን በጥሩ ነገር ይመልሳል ሰዎች ያልጠሯ ተፈጥሯቸውጡን እንደ ጥሩ መሣሪያ በመጠተም በራሳቸው ላይ ስቃይ ይፈጥራሉ ልባቸውን በሚያነጹት ልክም ፍጹም ወደሆነ ሠላም ከፍ ይላሉ ሰዎች ጨለማ የሆኑትን ጥልቅ ስሜቶቻቸውን ለማሳካት የሚየጠፉት አፅምሯዊ ኃይል ወደ ትክክለኛ አቅጣጫ ከተመራ ክናዓተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ጥበብ ለማግኘት ያስችላል ውፃ ወደ ትነት አእንፋሎትነት ሲለወጥ የበለጠ አዳስ እርግጠኛ የሆነና ሰፊ ቦታ የሚሸፍን ጉልበት እንደሚኖረው ሁሉ ጥልት ስሜታዊነትም ብሩህ ወደሆነ ግብረገባዊ ጉልበት ሲለወጥ አዲስ ሕይወት በመሆን ከፍተኛየማይወድቁ ዓላማዎችን የሚያሳካ አዲስ ኃይል ይሆናል ሉ ተቃራዬሄ አዕምሯዊ ኃይሎች ልክ እንደ ሞሎኪውሎች ሁ ባለበት ዋልታዎች ወይም አሠራር አላቸው አሉታዊ ዋልታ ። ከፍተኛ ትፅግስትና የሚጣፍጡ ባህሪዎች ናቸው በሁሉም ሁኔታዎች ውስጥ ከሁሉም ጥላቻ ምቀኝነትና ክፋት ነጻ በመሆን ራሳቸውን እንደ ጠላት ወይም ተቀናቃኝ ከሚቆጥሩ ሰዎች በላይ በመሆን ደግ ነገር በማሰብና ለማድረግ በሚያስችል ኃይል አማካኝነት በአዕምሯዊ መረጋጋት ውስጥ በመሆን ከችግርከፍርፃትና ከጭንቀት ነፃ ይሆናሉ እርግማኖችን የሚባርኩና ለመጥፎ ነገር ጥሩ የሚመልሱ መለኮታዊ ኃይሎች ናቸው የዕውቀትን መሠረታዊ ነገሮች ለመረዳት የሚያስችሉ በልብ ውስጥ የሚገኙ ጥልቅ የሆነ ዕውቀቶች ናቸው የሕያውያን ፍጥረታት ግብረገባዊ ምክንያትን ሕግና ዝግመተ ለውጥን ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ሠላም በተመሰከተ መረዳት ያላቸውና ሰብአዊነት ወደፊት የሚጠብቀውን የላቀ ጥሩ ነገር በነብያዊ መረዳት አስቀድመው የሚያውቁ ናቸውጡ ከሁሉም በላይ መጥፎ ነገርን በመገደብና አቅመ ቢስ በማድ ረግ በዘላለማዊ የበላይነትና በጥሩ ነገር ኃይል ውስጥ ደስታን የሚያጎናጽፉ ናቸው እነዚህ ሁሉ ነገሮች የተረጋጋውና እነዚህ ነገሮች የሚያመላክቱትና የያዙት ጠንካራውና ረጅም የሚጓዘው ሕይጠት የመጠቀ መረዳት ያለው ሰው ተመክሮዎዎች ናቸው ከእነዚህ ጋር በተያያዘ ሁሉም አዳዲስና የተለያዩ አምት ሐብቶች ሰፊ የሆነ ኃይልፈጣን ችሎታዎችና በአዲስ መረዳት ወደ ሕይወት የሚመነጩ ታላላቅ አቅሞች አብረው ይመጣሉ የመጠቀ አስተሳሰብ የበለጠ ምግባረ ጥሩነት ነው መጥፎነትና ደግነት አብረው ሊኖሩ አይችሉም ጥሩነት ከመገኘቱና ከመታወቁ በፊት መጥፎነት መተውና መወገድ ይኖርበታል ጥሩነት ተግባራዊ ሲደረግና ሙሉ በሙሉ ሲታወቅአዕምሯዊ ስቃዬች በሙሉ ይወገዳሉ ከመጥፎነት ጋር ተያይዘው የሚመጡት ስቃይና ሀዘን በጥሩነት ውስጥ አብረው ሊመጡ አይችሉምና ፕሩ ሰው ምክንያቱንና ጉዳዩን እንዲሁምበራሱ ላይ ማድረግ የሚገባውንና የታቀደለንትን ጥሩ ነገርም ስለሚያውቅ በእርሱ ላይ የሚከሰት ማንኛውም ነገር ጭንተትና ሀዘን አይፈጥርበትም አፅዕምሮውም የተረጋጋና ደስተኛ ሆኖ ይቆያል ጥሩ ሰው ሰውነቱ ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ሠላም ቢጎዳና አካላዊ ስቃይ ይቆያሉ ቢታሰር እንኳ አዕምሮው ነዛ ነው ሰውነቱ ቢደርስበት እንኳ ደስታና ሠላም በልቡ ውስጥ አንድ መንፈሳዊ መምህር የበቃና ታማኝ የሆነ ተማሪ ነበረው ከብዙ ዐመታት ትምህርትና ልምምድ በኋላ ተማሪው መምህሩ ሊመልሰው የማይችለውን ጥያቄ ጠየተቀው ከብዙ ጥልቅት የመመሰጥ ልምምድ በኋላ መምህሩ ተማሪውን እንዲህ አለውየጠየቅኽኸኝን ጥያቂ መመለስ አልቻልኩም አንተ ራስህ እንደ መልስ የምታቀርበው ነገር አለ ተማሪውም ላቀረበው ጥያቄ ያዘጋጀውን መልስ አቀረበ መምህሩም እንዲህ አሰውእኬ መመለስ የማልችለውን ጥያቄ መልሰሃል ስለዚህ አንተ እውነትን ስላወትህ ከአሁን በኋላ እኔም ሆንኩኝ ሌላ ሰው አንተን ማስተማር አንችልም ወደ ላይ ከፍ አንዳለና ማንም ሊከተለው እንደማይችል ንሥር መጥቀህ ሄደሃል ከዚህ በኋላ የአንተ ሥራ ሌሎችን ማስተማር ነው ከአሁን በኋላ ተማሪ ሳትሆን አስተማሪ ሆነሃል መለኮታዊ መረዳት ያለው ሰው የተወውን ራስ ተኮር ሕይወት ዞር ብሎ ሲመሰከት ያለፈ ሕይወቱን ስቃዬች በሙሉ ያያል በተጨማሪም መምህራኖቹ እንዳስተማሩትና ከፍ እንዲል እንደመሩት ያያል ምን ማለት እንደሆኑ ወደ ውስጥ ጠልቆ በተረዳና ከፍ ባለ መጠን ከአርሱ ይርቃሉ እርሱን የማስተማር ተልፅኳቸውን ስለጨረሱ በመስኩ ድልን የተጎናጸፈውን ተማሪ መምህር አንዲሆን ይተውታል የታችኛው የላይኛውን አለማወቅ ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ሠላም ጥበብን እንዲሁም መጥፎነት ጥሩነትን ተማሪም መምህሩን ማስተማር አይችልምየወደቀው ወደ ላተው ሊደርስ አይችልም መጥፎነት ማስተማር የሚችለው እንደ መምህር በሚታይበት በራሱ ንፍቀ ክበብ ውስጥ ብቻ ነው በጥሩነት ንፍተ ክበብ ውስ ስልጣን የለውም ጥ ቦታና በእውነት ላዕላዊ ጎዳና ላይ የሚጓዝ ጠንካራ ተጓዥ ሰጥሩ ነዢ እንጂ ለመጥፎ ነገር መገዛት በፍጹም አያውቅም ለጥሩ ነገር ብ መገዛትን ያውቃል ለመጥፎ ነገር ተገዥ የሆነ ስጡ እንዲህ ይላልኃጢያትን ማሸነዛ አይቻልም መጥፎ ነገርም መወለድና መቀጠል ይኖርበታል ከዚያም ጮጥፎነት አስተማሪጡ እንዲሆን ፈቃደኛ ይሆናል ነገር ግን መጥፎነት መምህሩ ሳይሆን አሳሪና ጨቷኙ ይሆናል ጥሩ ነገርን የሚያፈትር ሰጡ የመጥፎ ነገር አፍቃሪ ሊሆን አይችልም ለአንድ አፍታ እንኳ ወደ እርሱ እንዲተርብ አይፈልግም ጥሩ ነገርን እንጂ መጥፎ ነገርን ክፍ ከፍ በማድረግ አያከብርም ብርሣንን እንጂ ጨለማን አያፈቅርም አንድ ስው እውነትን አስተማሪው ሲያደርግ ስህተትን ይተዋል ስህተትን በተወ ቁጥር ከእውነት ጋር አንድ እስኪሆን ድረስ እውነትን በመተግበርና በሕይወቱ ውስጥ በማንፀባረቅ አስተማሪውን እውነትን ይመስላል የመጠቀ አስተሳሰብ ባለቤት መሆን ያልተለመደ ሁኔታ አይደለም ትቅደም ተከተሉን ጠብቆ የሚመጣ የዝግመተ ለውጥ ሂደት ሑ ጤትነው ነገር ግን እስካሁን ድረስ ጥቂቶች ብቻ ከጥልቅ ስሜታዊነት ወደ ሠላም ቢደርሱበትም ሁሉም ሰዎች በሕይወት ዘመናቸው በሂዴት ወደዚህ ደረጃ ይደርሳሉ።