Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሎስ አንጀለስ ታይም የተባለውም ጋዜጣ ሲጽፍ የሰ ላዩ የምሥጢር ስም መርፌው የሚል ነበር። ዳይናዳልኮ ነው ። መርፌው ነው ። ጩቤው እንደመርፈ መሆኑ ነው ። ለየጠረፍ ጠባቂዎች ለየፖሊስ ጣቢያዎች ለየባቡር ጣቢያዎች መስጠት በጋዜጣም ማተም ሊኖ ርብን ነው አለ ብሎጅ ። ይኸውና ከአጠገቤ ነው ያለው አለ ብሎጅ ። ጦርነቱ ከተፈጸመ ግን የቤት አባ ውራ መሆን ሊኖርበት ነው ። ሌሎች ባለትዳሮች ሌሉች ፍትረኞች ኮሶ ዐዐዲጳልሪፀዳ ቁ ሩበት የስሜት ጨዋታ እጅግ በተለየና በላቀም ዓ ደግሞ ወቅቱ ያመጣውን ጣጣ በተለየ ስልት የተሰለፉ ወቅቱ የመረጣቸው መሆናቸውን እንኳን ያች ሞት አይፈሬ ባለቤቱ በሞ ነበር ። ጣጣው ባልበዛ ሥርዓት ተራ የሆነች ሴት በማግባት የእርሱንም ተራ ሰውነትና ቀላል ኑሮ እያስታወሰው ኑሮ ነበር ። ዳይናዳል ካመለጠስ ብሎ አጉረመረመና ዓይ ኖቹን እንደጨፈነ ፀጥ አለ ።
አዎ ። ለሁለት ዓመታት ያህል ከኖረበት ቤቱም ሲወጣ አንዳችም ቅሬታ አልተሰማወም ያ ቤት ቤቱ እንደሆነም ሆኖ ተሰ ምቶት አያውቅም የትም ቢሔድ ደግሞ ስለ ራሱ ቤት ቅንጣት ታክል ስሜት አይሰጠውም በዚያ ዕለት ከደረሰበት ሁኔታ ግን አንድ ነገር ለመማር ችሏል ። አዎ አዎ ። አዎ ጦርነት ማለት ይኸው ነው ። አዎ። ብሎ ጠየቀ ብሎጅ ዐዐዲልጳሪ አዎ አግብቼ ነበር ። አለ ብሎጅ ። ሚስቱ ከሞተች ጊዜ ጀምሮ ረስቶት የነበረው ጉዳይ እንደገና መቀስቀሱ ይሆን ። ከብዙ ጊዜ በፊት አንድ ሰው ይኖርበት ነበር ። አለችው « አዎ ። እ ዐዐዲልርፀላ ምዕራፍ ስድስት ምዕራብ ጀርመን ውስጥ በምትገኘው ሐምቡርግ ከተማ ወጣ ብሎ ሰፋ ባለ ቦታ ላይ አንድ ማለፊያ የሆነ ቤት ይገኛል ። የቀጠሮው ሰዓት ጥዋት ከሆነ ከሶስት እስከ አራት ሰዓት ባለው ጊዜ ከሰዓት በኋላ ከሆነ ደግሞ ከአሥራ አንድ እስከ አሥራ ሁለት ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ እንዲሆን ተወስኗል ። ሔንሪ ፋበር በትክክል ያየውም ይህንኑ ፖሊስ ነበር ። ከዚያ በኋላ በዚያው አካባቢ ሲዘዋወር አንድ የአሥር ወይም አሥራ አንድ ዓመት ዕድሜ ያለው ልጅ ከአንድ በረንዳ ተቀምጦ አገኘውና ጠጋ ብሎ ዐዐዲጳላ ከአደባባዩ አጠገብ ያለውን የሲጃራ መሸጫ ሱቅ ታውቀዋለህነ። አንድ ንጉሥ አሥራ ሶስት ላቅ ያለ ሕሳብ ያለው ነው አዎ አይደል ያ ቂላቂል ሰላይ ከምን ሁኔታ ላይ እንደወደቀ ምን ነገር እንዳ ነጣጠረበት ለማወቅ አልቻለም ብሎ ሔንሪ ፈገግ አስና ። ለሃያ ደቂቃዎች ያህል ሲጠባበቀው ከቆዬ በኋላ ሰላዩ የተሳፈረበት ባቡር ደረሰ ሔንሪ ፋበር ከባቡሩ ከሚወርዱት መንገ ደኞች ላይ ሲያማትር ያ የሚከታተለው ሰላይ ከባቡሩ ወርዶ ሲሔድ አሁንም ተከተለው ሰላዩ ጥቂት ከሄደ በኋላ ከአንድ ቡና ቤት ገባ ። ግን ራሱ የእንግ ሊዝ ሰላይ ከሆነ እርግጥ ነው ያለ ሥጋት ወይ ሠፈሩ ተመልሷል ማለት ነው ጸሥ ሔንሪ ፋበር መንገደኛ ተመስሎ በአካባቢው እየተዘዋወረ የቤ ቶቹን ሁኔታ አጠና ። ብሎ አናቂው ሰላይ ጠየቀ ። በተለይ ከተጣለብህ ኃላፊነት ዋናው ስለ ሆነው ስለማምለጫው ሥፍራ ጉዳይ ማለት እስከ ምን ያህል ጊዜ ድረስ ሊቀለጣጠፍልህ እንደሚችል ለማወቅ ይፈልጋሉ አለ ወጣቱ። አለ አናቂው ሰላይ አዎ ። ጀልባ ዋ በየሣምንቱ ዓርብና ሰኞ ከዚያ ቦታ ትደርስና ከጥዋቱ አሥራ ሁለ ት ሰዓት እስከ ምሽቱ አሥራ ሁለት ሰዓት ትጠባበቃለች አለ ወጣቱ ሰላይ ። አዎ ይኸው ነው ጌታዬ አለ ወጣቱ ሰላይ ። ሔንሪ ፋበር ወጣቱን ሰላይ አተኩሮ ተመለከተውና ምናልባት ታደርገዋለህ አለና ግራ እጁን ከወጣቱ ሰላይ ደረት ላይ አሳረፈና እርሱን ተመርከሇ እንደሚነሣ ሁሉ እምቅ አድ ርጐ ተጭኖት ቆዩና በቀኝ እጁ ይዞት የነበረውን ጩቤውን ከሽ ንጡ ላይ ሰካው ወጣቱ ሰላይ ዐይኖቹን አፈጠጠ አፉንም ከፈተ ። አለ ብሎጅ። ሊሆን ይችላል አሉ ፕሮፌሰሩ ። እርሱም አንድ ነገር ነበር ። እንግዲህ በአጭሩ እንግሊዝ አገር ውስጥ የሚኖር የጀርመን ሰላይ ይህን ምሥጢር የደረሰበት እንደሆነ ሰላዮቹን ብቻ ሳይሆን በጦርነቱ ልንጐናጸፍ የምንዘጋጅለትንም ድል አድራጊነት ማጣታ ችን ነው አሉና ፕሮፌሰሩ የበኩላቸውን ጭንቀት ሲገልጹለት ዐዐፈጳፀለ ብሎጅ ስለምሥጢር ቃላቱ ስልት ቀደም ብሎ ፕሮፌሰሩ የሚያው ቁት ጉዳይ እንዳልነበረና ከጊዜ በኋላ ግን የተራቀቁበት በመሆናቸው ጠጠር ያለ ፈገግታ አሳያቸው ። ግን ሰውዬው ራሱ ነው ሴትዮዋን የገደለ ከዚያ ወጣፋ ሰላይ ከብሎንዲ ጋር ቀጠሮም አድርጐ የነበረ ይኸው ሰው እን ሆን አትጠራጠር ። አዎ ጦርነቱ ከፈነዳበት ጊዜ ጀምሮ ሴቶች በልዩ ልዩ ሥራዎች መሠማራት ጀምረዋል ። ብሎ ጠየቀ ብሎጅ ። ይሀ ነጥብ ወደ አንድ ጉዳይ ያደርሰን ይሆናል አለ ብሎጅ እ እንደምናውቀው ። የእስኮትላንድ ያርድ ፖሊስ አባል ነኝ ከቤቱ ባለቤት ጋር ለመነጋገር ነበር የመጣሁት አለ ብሎጅ ሽማግሌው በድንጋጤ ሲሸበር ብሎጅ ተመለከተው ። ይህን ያህል ጊዜ የሆነው ጉዳይ ። ታዲያ ከዕለታት አንድ ቀን ከብሎጅ ጋር ምሳቸውን በሚመገቡበት ሰዓት ሚስተር ፋበርኮ ዝምተኛ ዓይነት ሰው ነው ። አሁን ያልከውን ሊሆን ይችላል አለ ብሎጅ ። ሊታመንም የሚችል አይ ደለም አለ ብሎጅ መቼም ነገሩ አሉና ፕሮፌሰር ግምታቸውን ቀጠሉ ሒትለር ሥልጣን በያዘበት ሰሞን እስታሊን እነዚያን ሁሉ ምርጥ የጦር መኮንኖቹን እንዲረሽን የገፋፋው መቼም አንድ ሰው መኖር አለበት አሉ ። አንድ ጥያቄ አለኝ አለ ። በተለይም አንድ አገር በጦርነት ውስጥ በሚሆንበት ጊዜ ። አለ ፋበር ። በዚህም ጊዜ ያ ወዶ ዘማች አንድ ስሕተት ፈጸመ ። እንደፈቀደው አንድ ትኬት ቱረጥልኝ አለ ፋበር። በዚያን ጊዜ በዚያ ኢምባሲ ውስጥ ይሠራ የነበረ አንድ ባለሥልጣን የጀርመን ደጋፉ መሆኑን ፋበር ትዝ አለው ። ነገሩ ወደ መረጃው ክፍል ስለተመለከተ ፍሬ ዴሪክ ብሉጅ ወደ ተባለው ቀበሌ እንዲሔድና እንዲያጣራ ታዘዘ ምንም እንኳን ጉዳዩ የወንጀል ምርመራን ክፍል ብቻ የሚመ ለከት ቢሆንም ቅሉ እነዚያ አምስት ወታደሮች ለጥበቃ ተሰማርተው የነበሩበት አካባቢ የሀገሪቱ የመከላከያ ኃይል የሚዘጋጅበት ሠፈር በመሆኑ የጉዳዩ ክብደት የሀገሪቱን የመረጃ ድርጅት ትኩረት በመ ጠየቁ ነበር ብሎጅ ወደ ገጠር የተላከው። አለና ብሎጅ ሐሪስን ጠየቀው ። ብሎ ብሎጅ ጠየቀ ። ወንጀለኛው ያ ሰውዬ ነው አለና ብሎጅ ጠቅ ላላውን ሁኔታ አስረዳቸው ። ፒ ፀዐዐዲፈልፀዳ አንድ ጊዜ ብቻ መሆን አለበት ። እኔ ነኝ አዎ ። አለው ፋበር ። አለና ፋበር በጩቢ አደረገው ፆ ው ስማኝ ሚስተር ፋበር ። አለና ፋበር አፋጠጠው ። ይችላል አለ ፋበር ። « አዎ ነኝ ። አዎ ይኸው ነው ። ፋበር የማያውቀው ሌላ ሰው ኣብሮት ሔዶ ቢሆን ኑሮ ፋበር ባልገደለው ነበር ። ፋበር የትኬት » ሽ ዐዐዲጳላ ዐዐዲጳሪሪዳላ መሸጫውን ክፍል ወጣ አለና የአካባቢውን ሁኔታ ተመለከተጡ አንድ ባርኔጣ የዶፋ የዝናብ ካፖርት የደረበ ወጣት ከትኬት መቨጧ ው አጠገብ ቁሟል ። አንድ ሰው ለመያዝ ነው የምትፈልጉት ። ምን ያሀል ጊዜ ይሆናል ። አለና ብሎጅ አብረውት የነበሩትን አንድ ባንድ መመልከት ጀመረ ። ምናልባት ያን ያረደውን የጀርመን ሰላይ ስንከታተል በነበረ በት ዕለት በዚያ አደባባይ ተመልክቶህ ይሆን አሉ ፕሮፌሰሩ የትና መቼ እንዳየኝ ባላውቅም እስከዛሬ ንቀነው እንደኖርን የተገነዘብኩት ዛሬ ነው አለ ብሎጅ ። አዎ እንዳየሁት ማስታወስ ጀምሬያለሁ ትዝ እንደሚለኝም ከጥቂት ዓመታት በፊት አንድ ቀን በካንትበሪ ካቴድራል ተገናኝተን ስለ ጥበባዊ እጅ ሥራዎች ጉዳይ ተነጋግረናል ።