Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የጸጋዬ ገብረድመኅን ትርጉም የመጽሐፉን መልዕክት በደረቁ ሳይሆን በውበት የሚያቀርብ ነው። ደጋግመን አንደገለጽነው ቀይ ሽብር እንደሚያፋፍምባት በመግለጽ ተኩሳተረባት እኅት ስለነበራት እንዲሰነባበቱ አድርጎ እየሳቀ ወደውጭ ጎትቶ አወጣት ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ልቡ እስኪፈርስ እየሣቀ ከኋላው ልጀቱ ፀጉሯ ተንጩብርሮ እያለቀሰች መጣ የተሰቀለው ልባችን መለስ ብሎ በረጅሙ ተነፈስን ከሞት ጋር ሲወዳደር መደፈር ክብደት ተሰጥቶት የሚታይ አልመሰለም ቅዳሜ ዕለት ከፍ ከፍ ያሉት የቀሽአኮ አባላት የቀበሌ ባለሥልጣኖችና ካድሬዎች አለመኖራቸው ግልጽ ሁኖ ይታይ ነበር የነሱ ቦታ በአጠቃላይ ሲታይ ወንጀል አደግና የኣካባቢው ወመኔዎች በሆኑ የበታች ሹማምንት ተይዞ ነበር እቀበላለሁ ሲል ሰማነው ሌላው ደግሞ የአካባቢው ባለ ዳቦ ቤት ልጆች የሆኑ ሁለት ልጃገረዶችን ገሳቸውን እንዲታጠቡና ልብስ እንዲቀይሩ እቤታቸው ወሰዳቸው ሲመለስም ፓስቴ ብጤ ለቀሩት ዘበኞች ይዞላቸው መጣ የአንደኛው አጭበርባሪ ሚስት የነበረች ተይዛ መጥታ ከአናርኪስቶች ጋር ግንኘነት አለሽ በሚል ተመረመረች ሰውዬው ስለፈታችው መበቀሉ መሙሆኑ ነበር አሑድ ዕለት በ ሰእት ከ ከጠዋቱ ላይ ዘገየ ብቻ ነበርና የነበረው ተነሥቼ ወደሱ ቀረብኩ የቀሸአኮ አባልና የከፍተኛ ዘበኞች አለቃ ነበር የቅድሥት ሥላሲ ቤተክርስቲያን የዓመቱ ክበረ በዓል ዛሬ ነው ካድሬ እንግዳን ሐሙስ ዕለት ጠይቄው ትሄጃለሽ ብሎ ተሥፋ ሰጥቶኝ ነበር ግን አልተመለሰም ቅዳሴው እንዳያመልጠኝ እባክህ ስደደኝ አልኩት ሞላን ጠብቂ ማለት ሲጀምር አቋረጥኩና እነዚያ የጠፉ ቀጣሪዎቼን በሚመለከት እዚያው ተመልሺ መሥራት እቀጥልና የሚካሄደውን እነግርሀለሁ እኔን ምንም የማሳውቅ ገረድ በነሱ ወንጄል እንድሠቃይ አድርገውኛል በማለት ንዴትን ያንፀባርቃል ብዬ በገመትኩት የድምጽ ቃና አክዬ ተናገርኩ ግሩም ነው። እነሱ ዋና ሥራቸው አድርገው የሚጠመዱት ሕዝብን በኀይል ቅሰሙን በመስበርና ሥልጣናቸውን በመከባከብ ለዚህም ደግሞ ወታደራዊ ኀይላቸውን ለመጨመር ጥረት በማድረግ ላይ ነው በኢትዮጵያ ሁኔታ ሀቁ ይህ ይመስላል ወታደራዊው መንግሥት በማሳመን ድጋፍ የሚያገኘበትን መንገድ አልተከተለም ተጠቃሚዎቹን ለማሰባሰብና መደላድሉንም ለማጠናከር የታወጁትን ሥር ነቀል አቀንቃኞች የኢትዮጵያ ሕዝብ ያካሄደው ትግል ሌሎች ቦታዎች የተካሄዱትን ትግሎች አካሄድ የተከተለ እንደሆነ አድርገው ስለዚሁ በቃላት የተዋቡ ንግግሮች ያንቴረፏሩ ቢሆንም ያንን መልክ የያዘ አልነበረም ምናልባትም ከዚህ የተነሣ ኢሕአፓና ታግለው ራሳቸውን መሥዋዕት ያቀረቡ ዕውቀት የጠለቃቸውን የውጭ አገር ማእምራን ምክር ባለመስማታቸው ጥፋተኛ ነበሩ ማለት እንችል ይሆናል ቀበሌዎች ሶቪየቶችወይስ ኮሚዩኖች ነበር። ኢሕአፓ የተጠቀመበትን ሥልት ጉዳትን ለመቀነስ በሚቻልበት መንገድ ለመለወጥ ይቻል እንደነበር ግልጽ ነው ሁኖም ተቃዋሚ ወገን እሰካልጠፋ ድረስ ግድያዎቹ አይጠፉም ነበር። ምን ዓይነት አብዮት ነው ወኅዳን በብዙኀኑ ጭቁን ሕዝብ ላይ የሚያስነሣ። ይህ ኋላ ቀር ሕዝቦች በነሱ አባባል በዱላ ካልተጓጐጡ በስተቀር ሊለወጡ አይችሉም ብለው በሚያምኑት የቀረበ ሌላ የክርክር ዘርፍ ነው እንዲህ ለሚሉት ይኸው መድኃኒት በአገራቸው ውስጥ ቢሰጣቸውስ።
ያው መንግሥት ጊዜ እንስጠው ወዘተ» ዓይነት ሁኑ ከዕውነት በተቃረነ መንገድ እንደቀረበው ደርግ ከጦር ኃይሎች ንቅንቄ ተራማጅ ክፍል የተመሠረተ አልነበረም። ለደርግ ጠንከር ያለ በጎ አመለካከት ያለው ለኢትዮጵያውን ተቃዋሚ ክፍሎች ግን ከቶ ህ እንደማይጠረጠረው እንደ ፍሬድ ሃሊደይ ያለው ፀሐፊ እንኳን የደርግ ዕመቃ ከኢሕአፓ ማንኛውም ወታደራዊ እርምጃ በፊት መቅደሙን ሙሉ በሙሉ ሊክደው አልቻለም «ሲቪል ተቃዋሚዎችን መያዝ ለግብረ ሰቆቃው ም ን ያል አረን ዓም መረ ይህ እስከ ዓም ድረስ የጊዜያዊ ቆ በሚያዚያ ወር የሁለተኛና የሦስተኛ ክፍለ ጦሮች የጊዜ አስተዳደራዊ ደርግ ፖሊሲ ውስጥ ማዕከላዊ ገደብ ሰጥተው ደርግ ሥልጣኑን ለሕዝብ አስረክቦ መጋቢት ቀን ቿ ዓምህልርከ ሌተና ኮሎኔል አማረ ባሽን ጨምሮ አራት ሰዎች በወበራ ወረዳ በሰላሌ አውራጃ በሴኩዩሪቲ ኃይሎች ተገድለዋል ቆ መጋቢት ቀን ቿ ዓምክጸከኩ ሰዎች ቀደም ብለው የተጠቀሱት ጄኔራል ታደሰ ብሩና ሌሎች ተገድለዋል እንዲወርድ በመጠየቃቸው በእነዚህ ክፍላተ ጦሮች ላይ የግፍ እርምጃ ተወስዶ ከሠላሳ አምስት ያላነሱ መኩንኖችና ወታደሮች ተገድለዋል። ጉባኤው በአንድ ድምፅ ታረካዊውን ውሳኔ በማሳለፍ መንግሥት የሠራተኞች መሪዎችና ሌሎች የፖለቲካ እሥረኞችን እንዲፈታ በዴሞክራሲያዊ መብት ሳይ የተጫነው ገደብ እንዲነሣ የሕዝቡን ጥያቄ በመቀበል በነፃ እንዲደራጅና ጊዜያዊ ሕዝባዊ መንግሥት መመሥረት እንዲችል ወዘተ ዋጋ ሳይ ቁጥጥር እንዲደረግበት ለሠራተኞች ደሞዝ እንዲጨመር ተራማጅ የሆነ የሠራተኞች ሕግ አንዲወጣ ጠየቀቋ ውሳኔው በተሳተፉት የማኅበራት ወኪሎች ሁሉ የተፈረመ ነበር መስከረም ቿ ዓ ም የኢትዮጳያ አየር መንገድ ሠራተኞች ማኅበር አባላት የጉባዔውን ውሳኔ ለሠራተኞች በሚያድሉበት ጊዜ ወታደሮች በወሰዱባቸው የማጥቃት እርምጃ ስምንት ሠራተኞች ሲገደሉ በሃያ ውስጥ የሚቆጠሩ ሌሎች ቆስለዋል። ደርግ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ እስከ መስከረም ዓም ግፍና ሽብር ከኢትዮጵያ አልተለየም። የክገከጅል ላዉ ጴ ሃ እንዲሁም የዚ ርን ነከ ፐፎ ወር ሸቦ ርፋ« ህበ ሮ እካጪአ ዲ በ ዓም ከዩኒቨርሲቲ ቅጽር ግቢ ውስጥ ሊደረግ በነበረው የልብስ አቃቂር ትርዒት ፋሽን ሾው ሰበብ የተቀሰቀሰ ቢሆንም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የጉጃምን አርሶ አደር በመደገፍ ረጅም የትምህርት ማቆም አድማ አድርገው እዚህ ላይ በተጩማሪ በዎቹ ዓም ውስጥ በትግራይ በእንግሊዞች እርዳታ የተደመሰሰ ትልቅ ዐመፅ እንደነበር መጥቀስ ያስፈልጋል የእንግሊዞች ዓ መግባት እንዳለ ሁኖ ወያኔ እየተባለ የሚታወቀው ሀመ ኒፍ« ትግራይን ከኢትዮጵያ ለመገንጠልና ከኤርትራ ጋር ቢያንስ ከደጋው የኤርትራ ክፍል ጋር አንድ አድርገው በእንግሊዝ የበላይነት ሥር ያለች ነፃ መንግሥት ለመመሥረት ዕቅድ ነበሯቸው በሚባሉት በራሳቸው በእንግሊዞች አስቀድሞ የተጠነሰሰ ነበር የሚሉ አሉ ያሁኖቹ በህወሐት ሥፒዊ የትግራይ ብሔርተኞች ወያኔን እንደ ሀቀኛ የሕዝብ ዐመፅ ይወስዱታል የኢትዮጵያ ሠራተኛው መደብ ታሪክ ገና መጸፍ ያለበት ነው ሁኖም ድኅረ ዓም ከወጡት በኢትዮጵያ ማኅበር ኮንፌደሬሽን እየታተሙ ከሚወጡት የሠራተኛ ድምፅ እትሞች አጠቃላይ ሥዕሉን ማግኘት በኢትዮጵያ ላብ አደር ትግል ላይ አጠቃላይ ማስታወሻዎች በሚል ርእስ በፎ ዓም በኢሕአፓ የተጻፈ ረቂቅ ጽሁፍ ተመልክቼ ማመሳከርያ አድርጌያለሁ ስለ ኢሕኣፓ ታሪክ ታትሞ የወጣ አንዳችም ጽሑፍ ስለመኖሩ የማውቀው የለም አንዳንድ ምንጮች የኢሕአፓ ሁለተኛው ኮንግሬስ መጋቢት ሮፎ ዓም የኢሕአፓ ታሪክ ተጩባጭ ግምጉግ በሚል ርዕስ ዝርዝርነት ያለው ጽሑፍ እንደወጣ ያመለክታሉ ግን እኔ አላየሁትም በኢሕአፓ ላይ የሚቀርቡ የውጭ ሪፖርቶች በተለይም በፓርቲው የአመሠራረት ወቅቶች ላይ የሚሰጡ ትችቶች ባጠቃላይ ሲታዩ ግምት ላይ የተንጠለጠሉና መረጃ የጎደላቸው ናቸው ለምሳሌ የኢሕአፓ ምንጮች በቿ ዓም በመመስረቻው ጉባኤ ወቅት የፓርቲው ስም ኢሕአፓም ወይም ለውጭ ግንኙነት እንዲያገለግል ብቻ የተሰጠው የኢትዮጵያ ሕዝብ አርነት ድርጅት የሚለው ስምም አልነበረም ብለው ያረጋግጣሉ የፓርቲው ስም ወደ ኢሕአፓ የተቀየረው ነሐሴ ፄ ከተደረገው የፓርቲ ፅወጃ በፊት በቿዓም ኣዲስ አበባ ላይ በተደረገው የፓርቲ ኮንፌረንስ ነበር አዲስ አበባ ውስጥ በምስጢር የተሰበሰበው ኮንፈረንስ የፓርቲውን የፖለቲካ ፕሮግራም አሻሻለ የፓርቲውን ዋና ሐፊ ወንበር አጠፈ የማዕከላዊ ኮሚቴ ፀሐፊ የሚለውን በመተካት እንዲሁም በማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት በሚደረግ የምርጫ ሥነ ሥርዓት ሀ አማካይነት የማዕከላዊ ኮሚቴን ቁጥር አሳደገ ሲሪያና ኢራክ ኤርትራን የአረብ በሐውርት ኣካል አድርገው ሲመለከቱ እንደ ሱዳንና ሰውዲ አረብያ ያሉ ወግ አጥባቂ አገሮች ደግሞ እስላማዊት ኤርትራ ከክርስቲያናዊት ኢትዮጵያ ጋር እየተዋጋች ነው በሚል የተሳሳተ ግምት ሃይማኖታዊው ጥያቄ ላይ የበለጠ ጫና ይሰጣሉ ይህ የተሳሳተ ግንዛቤ በአንዳንድ የኤርትራ ግንባሮች በራሳቸው እንደተራገበ መጠቀስ ያለበት ነው ከዚህ ሁሉ የተነሳ አንዳንድ የአረብ አገሮችና ድርጅቶች ኢትዮጵያ ራሷ ቁጥሩ ከፍ ያለ እጅ የእስልምና ተከታዮች እንዳሏት አልተገነዘቡም ነበብር በኤርትራ ትግልና በልዩ ልዩ ግንባሮች ሚና ላይ ነባራዊ በሆነ መንገድ ግመገማ ያደረገ መጽሐፍ የለም ለትግሉ ባጠቃላይ ለአንዱ ወይ ለሌላው ድርጅት ወገንተኛ በመሆን የቀረቡ ትንተናዎችን በሚመለከት የሚከተሉትን መጥቀስ ይቻላል ሮ «ፎ ፍርበዩ ርክፍ ነኀ ፐኩፎ ርሞጠዚ ህደ። ከፎ ለርከ እ ዳህና ሯ ብሎ በጻፈው ድርሰት የሶሺያቶችን በኢትዮጵያና በአፍጋኒስታን ጣልቃ መግባት ተገቢነት ያለው ያደርገዋል በድ ዓም የኮሎኔል መንግሥቱ ወታደራዊ መንግሥት ከድድዓም ጀምሮ ሀገሪቱን የመጨመደደው ረሐብ የደረሰበትን በመንግሥቱ የዜና ማሰራጫ ሳይገለጽ በወሉና በትግራይ ይሞቱ ነበር ለዝርዝሩ የዳዊትን ከረ ክሪ ፐፎጩ ይመለከቷል ደ «ረቨ በተመማሪም ክህ ሃሪ ነከ ሻ በጦር ኃይሎች ውስጥ የተፈጠረው የመከፋፈል ደረጃ የዴረሰበትን በልዩ ልዩ የጦር ኃይሎች ክፍላት ውስጥ ፈልቶ በነበረው የወረቀት ጦርነት መገመት ይቻላል ርከበ እዛጢከር ክፎ ዐበዌነ ፐዝጠጨ ላሀሸ ዴሞክራሲያ ቅጽ ቁ ነሐሴ ቿ አንዳንድ እንዴ ር«ሀ ርጨጠ ያሉ በተሳሳተ መንገድ በዚህ ሁኔታ ውስጥ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዘውድ አገዛዝ ያለውን ፍቅር ለማየት ሞክረዋል በመንግሥት የተፈጸመውን ወንጀል በደሉ በደረሰባቸው ሰለባዎች ላይ ሰለሚለጠፈው የተጠማዘዘ አመክንዮ ረ ማብራሪያ ለማግኘት የሚከተሉትን ይመለከቷል እፅ በወ ነ ክሮከ ክልኔ ሄፀፅ እከኩኬፎርጩኗ ፐከና ሀከ ክፎዔከዘር ሾፎጽ ከከ ኮር ጅርዐበዐፀር ክ ርነኗኗነ ፅ ቪለ ከላይ ከተጠቀሱት ሦስቱ ኮዕጩና ርከህእከ በጥራዝ ነጠቅነቱ ላቅ ያለውን ቦታ የያዘ ሲሆን እንደሚጠበቀውም ለወታደራዊው መንግሥትና ለሽብሩ አድግድጎ የቆመ ነው አማን አንዶም የኤርትራን ጥያቄ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ነበር ፍላጎቱ የሚባልለት ተስማሚ የሆነ የድኅረ ሞት ታሪክ በዋናነት በበረከት ሀብተ ሥላሴ ተጽፏል ተራግቧልም ሁኖም ተጩባው ታሪክ የአማን ጓደኛ እንድናምንለት ከሚፈልገው የተለየ ይመስላል ነበር ሌላ ሊቀ መንበር ላይ ሊወረወርበት የሚችል ከብሔር ጋር የተያያዘ ጥላቻ እሱ ላይ እንቅፋት የሚሆንበት አልነበረም ኤርትራን ተጻዙሮ በጉበኘበት ጊዜ የኤርትራ ሕዝብ የጋለ አቀባበል ነበር ያደረገለት እንዲያውም አንዳንድ የአረብ አገሮች ሱዳንም ጭምር ግንባሮቹን ከወንድማችሁ ጋር ጉዳዩን በሰላም ፍቱ። እያሉ ይመክሯቸው ገቡ በግለሰብ ደረጃ አማን የኤርትራን ነጻነት ይቃወም ነበር ለግንባሮቹም በጎ ስሜት አልነበረውም በሁለቱም ነጥቦች ላይ በወቅቱ ዶክተር በረከትም ተመሳሳይ ነበር አመለካከቱ ዕቅዱ ግንባሮቹን ከሕዝቡ ለመገንጠል ነበር ከዚህ አያይዞ አማን ቢቆይና በሥልጣን ላይ ቢኖር ኑሮ ግንባሮቹ አስቸጋሪ ጊዚ ይገጥማቸው እንደነበር መገለጽ ያለበት ነው የደርግ አባላት የኤርትራን ጥያቄ ለመፍታት አማራጭ የማይገኝለት አብነት ራሱን እንደማቅረቡ መጠን በደርግ መኮንኖችና በሱ መካከል በነበረው የሥልጣን ሽኩቻ የኤርትራ ጥያቄ በስተጀርባ ይንሳፈፍ ነበር ከዚህ ውጭ በአማን ወታደራዊ ታሪክም ሆነ በፖለቲካ አመለካከቱ በረከትና ሌሎቹ የለጠፉበትን የሰላም ሰው የሚያሟላበት ጭብጥ የለም እንደ አማን ሁሉ የበረከትም ታሪክ ከአናቱ ላይ የተቀረጠፈ ነው በንጉሠ ነገሥቱ ጊዜ በረከት የኤርትራ ግንባሮችና ፕሮግራማቸውን ይቃወም ነበር ወደ ኢትዮጵያው የግራ ኃይል ቀረብ ለማለት ያደረገው ሙከራም በዞር በል ወግድ ያከተመ ነበር ከታመነ ምንጭ እንዳገኘሁትም መኢሶንን የመሠረቱት ምሁራን የሲአይኤ ቅጠረኛ ርለ አድርገው ይመለከቱት ነበር ይኸው ክስ በዎቹ ውስጥ ኤርትራ ለነጻነት በሰሜን አሜሪካኗፒክል በተባለው ላይ ች ዝርዝር ሲደረድር በኅዳር ዓምና ና ልል ለሉት የድል እ ምንም አይጠቅስም ፐከዩ ከርናክ ጾዉክብቄጽሃ ስለ ደርግ የሠራተኛ ሕግ ዝርዝር ሐተታ ዲሞክራሲያ ቅጽ ቁ ቿ ይመለከቷል የኢትዮጵያ ዲሞክራቶች የሚሰጡት እንዲህ ለኤርትራ ትግል የኢትዮጵያ ዲ ቺዉ ዓይነት ድጋፍ በራሳቸው በኤርትራ አመጠሰስ። ጆ የታደሰ ብሩና የመለስ ተከሊ ርሸና ሙሉ ዘገባው በዴሞክራሲያ ቅጽ ቁ ነሐሴ ይመለከቷል ለደርግ ግንባር ጥሪ የኢሕአፓን መልስ ልጸ መ በዴሞክራሲያ ልዩ እትም ቅጽ ቦ ይመለከቷል መስከረም ዓም በጊዜያዊ ዴረጃ የዲሞክራሲያው የተራማጅ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ በታተመ በዚህ መጽሔት ገርዜን የንበረት ማቅ በ ው ንን አንልልን ዓይነቱ ግንባር ትርጉም የሚኖረው ለውይይት በር ይከፈት ዘንድ ራ ዲሞክራሲያውያን መብቶች ሲከበሩ የፖለቲካ እሥረኞች ሲለቀቁ የግፍ እርምጃዎች ሲቆሙወዘተ ብቻ ሲሆን በተጩማሪም ልዩ ልዩ ፓርቲዎችና ድርጅቶች የ ሕዝባውያን ድርጅቶችወዘተ የኅብረት ግንባሩ ሂዴ ጎው በሚል ፈርጠም ብሎ ቆመሙ የኢሕአፓ ቅደመ ሁኔታ በደርግ ዘንድ ተቀባይነት አላገኘም እዚህ ላይ መጠቀስ ያለበት ኢሕአፓ በተገቢ ምክንያት ላይ ተመሥርቶ የወሰደውን ግራ በማውገዝ ወዲያውም አከታትለው የማኦ ዜ ዶንግን መርሓ ባጭር ጊዜ ውስጥም ተበታተነ ወደ ስደት ከሸሹት ሦስት የኢኮፓ አባላት በድ ዓም ግለ ሂስ አትመው በማውጣት ዮማኦን መርሐ ሐሣብ አድኃሪና ኢማርክሳዊ ብለው ምሁራዊ መጠቅተኝነት ህቋ ስለሚለው ቅጽል እክጠ ጻጃ ይርከፈነፀ እክ ለርስ ከነዕ ን ይመለከቷል ያፍለ ሥታፖ ዶፀሪፉው ሮ እርከን አንድ ዒላማው ታወጀ የመኢሶን መፈክር ነሐሴ ዓም «ከኢምፔሪያሊስቶች የሰለባ አገልግሎች ጋር ግንኙነት ያላቸው ኅቡዓን አሸባሪ ድርጅቶች በአዲስ ትላልቅ ከተሞች የፍርሐ የጥርጣሬ ሁኔታ ለመፍጠር እየሞከሩ ነው። መስከረም ቀን በሕዝብ አገልግሎት ክፍል የሚሠሩ ሠራተኞች በመፈጸም ላይ ያለውን ግፍና እየተባባሰ የሄደውን የሥራ ሁኔታ በሚመለከት ተቃውሟቸውን ት የሥራ ማቆም አድማ አደረጉ ከመስከረም የአዲስ አበባ ልዩ ልዩ ቀበሌዎች ሕዝብ የሚፈጽመውን ግፍ አስመልክቶ የተቃውሞ ሠልፍ አኣደረጉ። መስከረም ቀን በሕዝብ አገልግሎት ክፍል የሚሠሩ ሠራተኞች በመፈጸም ላይ ያለውን ግፍና እየተባባሰ የሄደውን የሥራ ሁኔታ በሚመለከት ተቃውሟቸውን በማሰማት የሥራ ማቆም አድማ አደረጉ ከመስከረም የአዲስ አበባ ልዩ ልዩ ቀበሌዎች ሕዝብ የሚፈጽመውን ግፍ አስመልክቶ የተቃውሞ ሠልፍ አደረጉ። በተለይም ደርግ ሥልጣኑን ትንሽም ዬፋንጥሮ ለማከፈልም ሆነ የተቃዋሚዎቹን ጥያቄ ለማዳመጥ ምንም ዓይነት ፈቃደኝነኝተ ባልነበረው ሁኔታ ይበልጥ ቅስቀሳው በቀጠለ መጠን ይበልጥ ጦር ኃይሎቹ ውስጥና እንዲያውም ደርግ ራሱ ውስጥ ይሠራጭ ጀመር ኢሕኣፓ ላይ ባጠቃላይም ተቃዋሚ ወገኖች ላይ ይፈጸም የነበረው ግፍ ያው ያለ የቁቂየ ነበርና የቀረው ነገር ቢኖር በይፋ ዓውጆ ደረጃውን ከፍ ማድረግ ነበር። በማንኛለውም ዓይነት መንገድ ኃይልን የተመረኩዘም ሆነ በትጥቃዊ መንገድ ግፍጫ ከመጀመሩ በፊት ኢሕአፓ ላይ ሠራተኛ ማኅበራት ላይ ተማሪዎች ላይ ምሁራን ላይ እንዲሁም ሰላማዊ ተቃውሞ ባሰሙት ላይ ግልጽ የሆነ ጦርነት ዓውጆ ነበር« በመስከረም ብቻ አዲስ አበባ ውስጥ ኢሕኣፓ ኣንዲት ጥይት ከማጮኹ በፊት በደርግና የመኢሶን ሽብር በመቶዎች የሚቁጠሩ ታጋዮች ተጨፍጭፈዋል አስከሬናቸውም በገፍ መቃብር ውስጥ ተደፍቷል ቀደም ብለን እንደገለጽነው አንዳንዱን አስከሬን ጅቦች አውጥተውት ተመግበውት ነበር። በዚህን ጊዜ ምክትል ሊቀ መንበሩ አዲስ አበባ እንኳን አልነበረም። እንዲያውም ኢሕአፓዎችና ድልዳላቸውን ውጭ ካደረጉት ከአነ ኃይሌ ቡድን ጋር የተተሳሰሩቱ የቅርብ ግንኙነት ነበራቸው በእነ ኃይሌ ፊዳ ደጋፊዎች ይበተኑ የነበሩትም ወረቀቶች የጊዜያዊ ሕዝባዊ መንግሥትን ጥያቄ ያስተጋቡ ነበር ሆኖም ይህ ዝምድና እነ ኃይሌ ፊዳና ሌሎች ከስደት ሲመለሱ ማብቂያው ሆነ ያፈነገጡት ተባረሩ ወይም ከሐላፊነት ወረዱና ከደርግ ጋር ለመቀራረብ ተጨባጭ እርምጃዎች ተወሰዱ ግንቦት ላይ በእንግሊዘኛ የወጣ አንድ የመኢሶን ጽሁፍ በጊዜው የነበረውን ሁኔታ በነዚህ ቃላት ያስረዳል « ከየካቲቱ አብዮታዊ ንቅናቄ ጀምሮ እስከአንድ ዓመት ድረስ የመኢሶን የፖለቲካ መሥመር ከኢሕአኣፓው ጋር አንድ ዓይነት ነበር። በሌላ ደረጃ ደግሞ የፖለቲካ ውዝገቦችን ለመፍታት በኃይል የመጠቀም አካሂድ ሊቀር በሚችልበት መንገድ ደርግ ላይ በተለይም መንግሥቱ ኃማሪያም ላይ ተጽዕኖ በማድረግ ረገድ መኢሶን ያደረገው አልነበረም። ቿ ዓም ላይ እኒህ ክፍሎች ተማሪዎች ምሁራና ሠራተኞች ወዘተ ከመኢሶን ይልቅ ይበልጥ የሚደግፉት ኢሕአፓን እንደነበር ግልጽ ነበርና ኢሕአፓ በበጎ ዓይን ይመለከታል ተብሎ የማይጠረጠረው የአፍሪካ ኮንፊደንሻል እንዳስቀመጠው የደርግ ድክመቶች በራሱና በመኢሶን ላይ ጥላቻ አንዲታከል ማድረጋቸው ብቻ ሳይሆን ደርግ ተወግዶ ወዲያውኑ ጊዜው ሕዝባዊ መንግሥት እንዲቋቋም ለሚጠይቀው ኢሐአፓ ድጋፍ ። በወቅቱ የነበረው ሁኔታ ይህ ሲሆነ ደርግ ደካማም ነበር መስሎም ይታይ ነበርና ሥልጣኑን ለመከላከል ይችል ዘንድ መልሶ ለማጥቃት አንድ መንግሥት ለመፈናጠር ያለው ችሎታ ላይ ተቃዋሚው ወገን የተሳሳተ ግምገማ ላይ እንዲደርስ አድርጎታል ኢሕኣፓ በዚህ ረገድ ደርግ ሊኖረው የሚችለውን ኃይል አንኳስሶ የማየት ስህተት ፈጸመ። ማስታወሻዎች ክፍል ሁለት ነሐሴ ዓም አዳዲስ የተሾሙ የልዩ ልዬ ኮርፖሬሸኖች አለቆች አዲስ አበባ የንግድ ምክር ቤት አዳራሽ ውስጥ እንዲሰበሰቡ ተደርጎ ንግግር ባደረገላቸው በመንግሥቱ ኃማርያም አባባል መንግሥቴ በተባለ በቀድሞው የብሔራዊ ሀብት ልማት ሚኒስትር የተደረገውን የኤኮኖሚ ሳቦታጅ የሚያረጋግጥ ፊልም እንዲያዩ ተደረገ መንግሥቴ በአንድ ይፋ ስብሰባ ላይ እስከተጋተረበትና ወዲያውም እንዲያዝ እስከተደረገበት ጊዜ ድረስ የቅርብ ጓደኛው ነበር እንደ ማርክሲያዊ ሁሉ መኢሶን ስለ ኢሕአፓ አቅዋማትና ራዳ በደቡቡ የገጠር ክፍልና በግላጣት ዓልሞ በቆመበት ዕቅዱ አደግዳጊዎች የሆኑ የዓለም መፍቀሬ ሶቪየት ዜና ማሠራጫዎች ኢሕአፓ ላይ ታጥቀው አንጠልጥሎ ተነሣ በመሠረቱ ኃይሌ ፊዳ ከዝቅተኛ ቤተ ሰብ የመጣ ሲሆን ብዙዎቹ የመኢሶን መሪዎቹ ግን ከከፍተኛው መደብ የመጡ ነበሩ ሰለ ኢሕአፓና ስለቀሩት መፍቀሬ ደርግ ቡድኖችም እንኳ ይህንኑ ማለት አይቻልም መስከረም ላይ የኢሕአፓ ስኳድ ፖሊስ ኀይል ውስጥ በነበሩት ትብብር የሰንዳፋውን ፖሊስ ጣቢያ በመውረር መሣሪያ አፕኙ ተኩስ አልነበረም የቆሰለም የሞተም አልነበረም ለጠበጩቺ ከዘድበበ ክፍ ከ በተጨጩማሪም ር ከኬ መል ክ የጥየ ዮ ህጩኪ ሐ ይመለከቷል በጊዜው ይህ ነው ተብሎ የተነገረ የኢሕአፓ አባላትን መጠን የሚያሳይ ግምት የለም አንዳንድ የኢሕአፓ የቀድሞ አባላት ምንጮች የወጣቱ ሊግ ብቻ በዚያን ጊዜ ጅ ሺህ አባላት አልቻል ሕዝቡ የደርግን ጋዜጦች የማያነብበው የዮና የማይሰማው ኢሕአፓ ስለቀሰቀሰው ነው በሚል ደርግ አሳበበ ከተረሸኑት ውስጥ ሻለቃ ሞጐሥ ብቻ ነበር ከኢሕአፓ ጋር ድርጅታዊ ግንኙነት የነበረው ከኢሕአፓ ምንጮች እንደተገኘው እብከ ሦ ዘርጽጐ ዐቨ ለ ሃር እፎ ያና ሊ ላይ ሻምበል ዓለማየሁ ኃይሌ የኢሕአፓ አባል እነደነበረ ሲጽፍ ልጁ የኢሕአፓ አባል ነበር በሚል ጀነራል ተፈሪ በንቲ ላይም ይህንኑ ስም ለጥፏል ኢሕአፓ ሻምበሉም ጀኔራሉም ምንጊዜም አባላቴ አልነበሩም ብሎ ይክዳል ሁለቁንም ሰዎች ቀረብ ብለው የሚያውቋቸው የህዝጸኗን ልጠፋ የደርግን አቅዋም በወገንተኛነት እንደማስተጋባት በመቁጠር አይቀበሉትም መ ዩኒየን የተማረው ዶክተር ዓለሙ አበበ ኢትዮጵያ የኬጂቢ ሰው በመባል ተዘውትሮ ይጠቀሳል ከመእሶን ከድት ወደ ለይደድ የገበና አሁና ይቁዮ በሰይንች ባር ያለው የኢሠፓ ፖሊት ቢሮ አባል ነው በስዊዲሹ ዶክተር ለጠ ሼእነፎ የኢትዮጵያ የህክምና አገልግሎቶች ዲሬክተር ሁኖ ለብዙ ዓመታት ያገለገለ ለአምነሰቲ ኢንተርናሽናል አቴንስ ውስጥ የቀረበ እዛርርከ ኾደርግ ቀይ ሽብር ዕፎፎጩነ ርፎፎ በሚለው ድርሰቱ ህበኗክ እንዲህ ብሎ ጽፏል አ በ መዋ የ ው ቀበሴዎቻ ፖረጣሬ ሪ ምም ተ ችት ለድ ው ፐ ፇበሴ ውሰጥ ቋዋሮ ዖሟጸዬ ሰቋዎቻ ዕቀታሩ ኛ ዖሟሐፄበ የቀጋ መጋድ ሲዖዶደራጀና ብ ናኖ ድም በጦረ ሮ ላፋ ወታደሮቻ መቁ ቀኾጠምድው አፎ ብሑ ሉዉጋ ሽብሩን በተግባር ላይ ለማዋል ተብቶ አለመገኘት በሊላ ታማኝነትንና አርበኝነትን። ክፎ ኢ ኮኮ ከ ኮዘክመጁ የሚል ልብ አውልቅ ርእስ ነበር መኢሶንና ኢሕአፓ የየራሳቸውን ታሪክ ገና ጽፈው በይፋ ሰላላወጡ በብዙ የውጭ ፀሐፊዎች እነ ኦታዌይ ቪሾ ሊፎርት ስችዋብ ሃሊዴይወዘተ የቀረቡ የሐሰት ዘገባዎች ብዙ ሰዎች ማሳሳታቸውን ይቀጥላሉ ደርግ በበኩሉ ደግሞ የፖለቲካ ግቡን ለመምታትና የመንግሥቱ ኃማርያምን ተክለ ሰውነት የመገንባት ተግባሩን ለማከናወን የራሱን አዲስ ታሪክ አሰማምሮና ተጩባውን ሀቅ ለውጦ በመጻፍ ላይ ተጠምዶ ይገኛል በድ በማኮ ኛ ፕሌነም በተለይም በፎሄ ዓም በተደረገው ሁለተኛው የፓርቲ ጉባዔ ዘርዘር ያለ የኢሕአፓ ተመክሮ ግመኀማ ተደርጓል በፀጨጠፎ የተጠቀሰ ፍ ዩ ሺ ጸጠ እንዐከክርህኗ ሀ የግርጌ ማስታወሻ መንግሥቱ ኃማርያም ለደርግ ቋሚ ኮሚቴ ሪፖርት አደረገ ከአንድ ምንጭ እንደተገኘው ማንም ጥያቂ የጠየቀ ጥርጣሬን ያሳየ ተቃውሞ ያሰማ አልነበረም ቻይኖቹ የመሬት ማገሩን ዓዋጅ ከማዳነቃቸውም ጋር ደርግን ሀረ ኢምፔሪያሊስት ነው አሌ ባጠቃላይ ለሀገሪቱ መንግሥትኖ ከመሪው ከኀይሌ ፊዳ ጋር ግንፔነት ለነበራቸው ለመኢሶን በጎ አመለካከት አሳዩ በወቅቱ ኢሕአፓና ቻይኖቹ ግንኙነት አልነበራቸውም መንግሥቱ ኃይለ ማርያም የመማረክ ተሰጥዎ ያለው ከመሆኑም ሌላ ምሌነት በተመላበት መንገድ ማታለል የሚችል ከውጭ ጎብፒዎች ጋር ሲገናኝ ግንፍል ቁጡኑቱን ሸፍኖ የዓይን አፋርና የትኑት ሰው ገጽታ አስማምቶ ይዞ የመቅረብ ችሉታ እንዳለው ይነገራል ለመጀመሪያ ጊዜ ለሦስት ቀናት ያገኘው ፊደል ካስተሮ ከዚህ በሚከተለው ዓይነት አሞግሦታል ዳክ ስም ን መረ ለ ቸሠ ረጋ ያ ኑሃው ብፈሰን ነሇው። የሚል ነው መኢሶን የየካቲቱ አብዮት አነሣሽ ነበርኩ ብሎ ስለ ባለቤትነቱ ጨፋ በሚመለከት ሺ እበ ፎጡ ይመለከቷል ለምሳሌ የጊዜያዊ ሕዝባዊ መንግሥትን መፈክር ይዘትና ዓላማ በሚመለከት ለረጅም ጊዜ የቆየ ብዥታ ነበር ፋሺስት የሚለው መንግሥት ላይ የተቀጠለው አጠራርም በአንዳንዶች ዘንድ የፋሺስት ሥርዓተ መንግሥት በኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለ ተደርጎ ተወስዶ ነበር ወደ ትጥቃዊ ራስ መከላከል መዞር ስለማስፈለጉ የወጣው የአመራር የፖሊሲ መግለጫ እንኳ አቀራረቡ ለከተማ ዐመፅ እንደቆመ ተደርጎ እንዲተረጎም ያመቸ ነበር በመሠረቱ ይህን መመሪያ ያወጣው ፖሊት ቢሮ አቋሙ ወደ ከተማ ዐመፅ ያዝነበለ ነበር ብለው አንዳንድ የኢሕአፓ አባላት ይናገራሉ እንዲያውም የማኮ ኛ ፕሊነም ግመገማ ራሱ የተሳሳተው ቅኝት በፓርቲው አመራርና ከአባላቱም በተወሰነ ክፍሉ ላይ ተጽዕኖ እንዳሳደረ አምኗል ይህ ከመኢሶን ይልቅ ኢሕአፓ ላይ እውነትነት አለው መኢሶን አባሎቹ በመንግሥቱ ተሼመውለት ታጥቀውለት ወዘተ በራሱ ምርጫ ከሞላ ጎደል በይፋ ነበር የሚሠራው ኢሕአፓ ተቃዋሚ ወገን ሁኖ የቆመና በኀቡዕም የሚሠራ ነበር አባላቱ እየተበራከቱ ሲመጡ የተከተለው መላላትና ብስለት የጎደለው አሠራር ያመጣበት እምሳት ክፉ ጉዳት ላይ ጥሉሎታል እጅግ ከባድ የነበረው የኢሕአፓ ውስጣዊ ችግር የተ በኋላም የቀዩ ሽብር ዋነኛ ዓላማ ኢሕአፓና ከሱም ጋር የተያያዙ ቡድኖችና ብዙኃን ድርጅቶች ሲሆኑ ሁኔታው ካለፈ በኋላ የሽብሩ ዋና ዒላማዎች የብሔር ድርጅቶች እንደነበሩ ተደርጎ ለማቅረብ ተሞክሯል ወገንተኛ ለሆነ ፖለቲካ እንዲስማማ ተብሎ ሀቅን አዛብቶ ለማቅረብ የተደረገ ተልካሻ ሙከራ ከኢሕአፓ ጋር ይሠራ የነበረውና በደርግ የተመታውን የኦሮሞ ሕዝባዊ አርነት ድርጅትን ባለ ነጥብ ፕሮግራም ትርጓሜ ለሃፐ ሃርዚ ይመለከቷል እንኳ ደርግ ላይ ትጥቃዊ ተቃውሞ መደረግ የለበትም ባሉት ማሩና ብርሃነ መስቀል ረዳ ሁለት የአመራሩ አባላት ነበር ኢዲኅንና ምክንያት አልነበረም ትቡ የሆነ የተማሪ መሪ ነበር። ኢሕአፓንም በመመሥረት ረገድ ጉልኅ ሚና ነበረው በሌላ በኩል ጌታቸው እሰከ ዓም ድረስ ከፖለቲካ የራቀ ሃይማኖተኛ ተማሪ ነበር በኋላግን የማኦን የፖለቲካ መሥመር አቀንቃኝ ሁኖ ከሌሎች ጋር አብዮት የተባለውን ቡድን መሠረተ ከኢሕኣፓ ጋር የተዋኀደው ቡድን ነው ኢሕአፓ እንደሚለው ሁለቱ ድርጅታዊ ደንቦችን ስለጣሱና ሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት የመሞዳሞድ አመለካከታቸው ከዴ ውጭ ስለገሩ ከማዕከላዊ ኮሚቴው ታግደው ነበርሁለቱ ኢሕአፓ በከተማ ውስጥ ለሚያካሂደው ፖለቲካዊና ወታደራዊ ትግል እንቅፋት ነበር በኢሕአፓ ውስጥ በጐጉንደር በትጥቅ ትግሉ ቅጽር የብተና ዘመቻ ተካሄደ ከፓርቲው አመራር ግለ ሂስ ኛ ፕሊነም በኋላ የተወሰኑ ሰዎች በደርግና በአርሶ አደሩ መካከል ያለው ቅራኔ ደብዝል በዚህ ምክንያትና ደርግ የሶሺየትን ድጋፍ ከማግኘቱ የተነሣ ፓርቲው ደግሞ ይህ ነው የሚባል የውጭ ደጋፊ በሌለው ሁኔታ የትጥቅ ትግሉን መቀጠል የሚቻል አይሆንም ብለው በመከራከር ትግሉ እንዲቆም ጥሪ አደረጉ ለነገሩ እነዚህ ሰዎች ቡታ በተባለ በኢሕአሠ ፀለምት ውስጥ በሚታተም ጋዜጣ ሐሳባቸውን ለማንሸራሸር ቻሉ የዚህ ቅስቀሳ ቁልጭ ያለ ውጤትም ቁጥራቸው በርካታ የሆነ የኢሕኣሠ አባላትና የገጠር የኢሕአፓ የዚህ ቡድን መሪ ሁኖ ብቅ አለ ሁኖም ያሬድን ወደ ዕውነተኛ አለቆቹ ለመክዳት ረጅም ጊዜ ። መኢሶን የሸብር ገጽታ ጫና በመስጠቱና በተግባር እንዲውል በማድረጉ ወሮታው የሱ ነው በዚህን ወቅት ያወጣቸው የነበሩ ወረቀቶች ከፖለቲካ ድርሰት ይልቅ የሽብር መመሪያዎች ይመስሉ ነበር መሆን የሚችለውም የመኢሶን ካድሬና የቀበሌ ሹም የነበረው የግርማ ከበደ ታሪክ እንደ ጥሩ ማብራሪያ ያገለግላል ሩጥ ደሪ ድረስ ለን ፖለቲካ ይልቅ ወደ ፓርቲ ምሁር ከውጭ ሀገር መምህራን ጋር በማዘውተርና በየሳምንቱ መጨረሻ ጃን ሜዳ ፈረስ ከሚጋልቡ የከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ልጆች ጋር ጓደኛ በመሆን የሚታወቅ ነበር በ ዓም በመኢሶን አባልነት ተመልምሎ ከፍ ባለ ደረጃ ባሉ ምሁራዊ ጉዳዮች ላይ ዲስኩራቸውን እያንቆረቆሩ ማታ ማታ ሌሎች ሰብአዊ ፍጡሮችን በግብረሰይል የማሠቃየት ተግባር ውስጥ ይሣተፉ በነበሩ አውሮፓ አገር በተማሩ ምሁራን ይመራ የነበረው ድርጅት ካፈራቸው የጭካኔ ሱስ እጅግ ከነበራቸው ገዳዮች አንዱ ሁኖ ብቅ አለ አዲስ አበባ ከቤት እቤት ፍተሻ በሚደረግበት ወቅት ግርማ ራሱ የሚሆኑ ሰዎችን የስምንት ወር ነፍሰ ጡርና የብዙ ልጆች እናት የነበረችውን የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ሠራተኛ ዳሮ ነጋሽን ገደለ ዳሮ በግብረ ሕዝብን ቁጣ ፈንቅሎት በሰሳማዊ ሠልፍ ተቃውሞውን እንዲገልጽ አስገደደው ግርማ የራሱን የመንግሥቱ ኃማርያምን የቅርብ ዘመድ የሆነን ሰው በመያዝና ሊገድለውም በመቃጣት ከመሥመር ወጣ ብሎ ነበር ተቃውሞውን ለማቀዝቀዝ ግርማ ተያዘ በዚህም መኢሶን ጤሰ ፀረ ኢሕአፓ ትግል ውስጥ የተጋፈጡ ታጋዮችን የጋለ አብዮታዊ ስሜት የሚጐዱ እርምጃዎች የሚል ተቃውሞውን በማሰማት በንዴት በገነ መኢሶንን ለመግጩት ምንጊዜም ነቅቶ ቀዳዳ ይፈልግ የነበረው የሠናይ ልኬው ወዝ ሊግ ግርማ ምሳሌም የፕሮፓጋንዳ ማሳበቢያም እንዲሆን መገደል እንዳለበት የመንግሥቱ ኃማርያምን ስሜት መሳብ ቻለ መንግሥቱና የሰደድ ጓደኞቹም መኢሶንን በዚህ መንገድ መጠቀምን የሚጠሉት አልነበሩም ግርማ ሞት ተፈርዶበት በሕዝብ ፊት ተረሸነ የሞት ቅጣት ከሚፈፀምበት ሥፍራ ላይ የወዝ ካድሬ ከማኦ ዜ ዶንግ ጥቅሶች አነበበ ግርማ ሊናገር ቢሞክርም አቋረጡት የሶቪየት ፀሐፊው ክሮቪኮቭ ከመኢሶን በተቃረነ መንገድ እንዲያውም ግርማ የመንግሥቱን ስም ለማጉደፍ ዐቅዶ የተነሣ የኢሕአፓ ሰርጎ ገብ ነው ሲል ለጠፈ ብዙ ግርማዎች ነበሩ ከንቲባ ዓለሙ አበበ ከዚያ ይበልጥ ሰው በትእዛዙ አስገድሏል አሜሪካ አገር የተማረው አሳዝነው ባይሳ ከግርማ ይበልጥ ረሽኗል ሀምቡርግ ውስጥ የነበሩ የጀርመን ግራዎች ጓደኛ የነበረ አብዱላሂ ዩሱፍ ድሬ ዳዋ ውስጥ የተያዙ ሠራተኞችንና ተማሪዎችን አፍንጫ በፒንሳ ይቦጭቅ ነበር ሞሐመድ አሁን በአሜሪካ ኒዮርክ ውሰጥ ፕሮፌሰር የሆነ ወደ ሰው ያህል ገድሎ ሬሳቸውን ከሐረር ውጭ ጥሏልፎ በዚሁ አቅጣጪያ ብዙ መደርደር ይቻላል ሁሉም የቀይ ሽብሩ ድንቅ ወታደሮች ነበሩ ዝርዝራቸው ብዙ ነው በግልጽና በምስጢር ይካሄዱ የነበሩት ርሸናዎች ቁጥራቸው እየጩመረ ግበረ ሰይሉም ይበልጥ እየከፋ መጣ ግበረ ሰይሉን የሚጠቀሙበት ከእሥረኛው ምስጢር ለማውጣት ሳይሆን እሱን ራሱንና ሌሎችንም ለማሽሸበር እንዲሁም ለበቀል መወጫ ነበር እሥረኞች በሌሎች ፊት በግብረ ሰይልይሰቃያሉ እሥረኞች ሌሎች እሥረኞች ጓደኞቻቸውን በግብረሰይል እንዲያሰቃዩ እንዲያውም እንዲገድሉ ይደረጋሉ የተቦተራረፈ የሰው ኣካል ሽፋን አይደረግለትም ሬሳ ካውራ ጉዳና ላይ ይጣላል የሽብር ዓላማ ቀልብን መግፈፍ ነው። መዝሙሩን ወይም ወታደሮቹን መሳደቡን የቀጠሉቱ መኪናው ሳላይ ከመወርወራቸው በፊት አእምሯቸውን እስኪስቱ ድረስ ተደበደቡ ኤንጂኒየር ኡስማን ቢደበድቡትም ዝም አልል አለ ስለዚህም አንድ ወታደር እዚያው ፊታችን አንቆ ገደለውና ሬሳውን መኪናው ላይ ወረወረው ሃምሳ አለቃ ተሾመ የያንዳንዱን ሰም ሲጠራ ሻለቃ ዮሴፍ በሻምበል እሸቱና በሁለት ወታደሮች ታጅቦ እጁ ላይ በያዘው ወረቀት ሳይ ምልክት ያደርግ ነበር በመጩረሻም መኪናው ሲንቀሳቀስ በየመንገዱ ዳር ባሉ ቤቶች ውስጥ ያሉ ሰዎች ለመረሸን በመሄድ ላይ መሆናችንን እንዲያውቁት መጮህና መዘመር ጀመርን ጓደኛዬ የታሠርኩብበትን ገመድ በጥርሱ ፈታልኝ እኔም የሱን ፈታሁለት ሌሎቹን ልነፈታ ሰንል ጊዜ የ አሉን ለመናፈሺያ የሚያገለግለውን የመኪናፀ በመክፈት ዘለልን ጓደኛዬ ምን እንደደረሰበት ሕ ሲወድቅ አይቼዋለሁ ከኋላዬ እየሮጠ ነበር ተኩሶች ሰማሁ ዳሩ ግን ወደኋላዬ መለስ ቀጠልኩ እንዲህ ነበር ያመለጥኩት ሰላማዊ ሠልፉ በጣም የተስፋፋ እንደነበር ሰው የመጣው ምናልባትም አንድ አሥር አሥራ ሃሆኑ አካባቢዎች ተዳርሷል ጦር ሠራዊቱ ጦር ሠራዊቱ ሳይሆን ማንኛውንም ትእዛዝ ሌሎቹ አሳመለጡም ተረሽነው በአንድ ቅርንጫፍ በጂፕ መኪናዎች ሁኖ ወዲያው ከተፍ ጂፖቹ በተሓላ የተጠመዱ ቢአር መትረየሶች ሸንገኖቹ በስተኋላ ደግሞ ምሳሌያዊ በሆነ መንገድ ሚ ያገሬው ሰው የሚለያቸውን ለዓይናቸው መከላከያ አሥራት በቀለ መርኔ አሸናፊ ዘለቀ ጌትነቅ ሽበራ ኤው ልመ ላደ ፍፊ አለወ ኃይለ ማርያም ካ ሲሣይ ወልደ ማርያምሏ በ በሰለማዊ ሠልፎም ላይ ያይ መኩንን ፍቃዱ ገመዳ ወረቁ ኃይለ ወሪ መትረየስ ተኳሾች ጥይታቸውን አ ገማርያም ዳንኤል ሀብቱ ጌጡ ተገኘ ብሥ ር ት ቤት የሚሄዱ ከሥራ ወደ ቤታቸው ሞሐመድ መሱድ ማሞ በላዬ ደምሰው ሩም በሆነ ምክንያት መንገድ ላይ የተገኙ ብርሃኔ የቪጥላ የኋላ እሸት ሸዋ ታጠቅእ ት ቦታዎች ላይ ሠልፈኞቹ የተኩሰ አጸፋ ዓባይነህ ሁነኛው ዐቢይ መርጌ ካሣ ም ነ ዓለማየሁ አንዱ ዓለምና ሌሎች ስማቸውን በአብዛኛው ቦታ ግን የታጠቁ አልነበሩም ያልተቻለ ሞቱ ተ ክርስቲያናቱ በፍትሐት እሑዱን ሰው በየአብያ ከት ለአለ ን ቴጠራ ገባ ሠኞ ዕለት ከተማዬቱ የሆነውን ባለመቻሏ በደነች በአሥር ደቂቃ ውስጥ ሦስት መቶ ወጣቶች አብዛኞቹ መሣሪያ ተገድለዋል በብዙ መቶ የሚቄጠሩ ደግሞ በሚቀጥለው ቀን በብዙ መቶ የሚቄጠሩ ሞቶ የሚልም አለ ተይዘው የነበሩ ከእሥር ቤት ወስደው ያለምንም ፍርድ ወዲያውኑ ተረሽነዋል ይ ሲዳመር ቢያንስ ዘጠኝ መቶ ሰው ተገድሏል ቻቸውን አስከሬን ለመቀበል ዋጋ መክፈል ሚያዝያ ቀን ዓም በርካታ ። ሠራተኞች የሜይ ዴይ ሠልፍ ለማድረግ አደረጉ ደርግና መኢሶን ወሬ ደረሳቸውና ነፍሰ ስኳዶች ዝግጁ ሆኑ አንድ ተመልካች እንደገለ ዐርብ ጠዋት ሚያዝያ ቀን በዚህች አንድ ሕዝብ ባላት ከተማ በተለያዩ አካባቢዎቿ የሚገኝ እያ ሰው የከባድ መሣሪያ ድምፅ ሰምቷል ቀላሉና አልፀ የሚተኩሰው የእኩለ ሌሊቱ የሰአት እሳፊ ያለ ብሎ ሲታወጅ እንደተለመደው ዓይነት የ ሳይሆን በዚያች ዕለት በ ሰአት ከ ከ ት የሰማው ከበድ ያል የማሽን ገን ድምፅ ነበር እንደነበረባቸው ይታወቃል በርከት ያለ ገንዘብ በያንዳንዱ ጥይት በመሠረቱ ግድያዎቹ የተፈጸሙት በሰደድና በመኢሶን ስኳዶች ነበር ይህን አጋጣሚ በመጠቀም ቤት ሰብረው እየገቡ ቀደም ብሎ ተጠቁሞባቸው የነበሩ ሰዎችን ጐትተው በማውጣት ገድለዋል ከዚህ ሁሉ በተጩማሪ የተገደሉቱ ሠልፍ ሲያደርጉ ወይም እንዲሁ መንገድ ሳይ የተያዙት ብቻ ሳይሆኑ መኢሶንና ሰደድ በርካታ እሥረኞችንም ከቀበሌ እሥር ቤቶች በማውጣት ረሽነዋል ሬሳዎቹ በከተማዬቱ መስቀልኛ መንገዶች ላይ ተወርውረው ነበር ስለዚሁ ጉዳይ የስዊዲሽ ሴቭ ዘ ችልድረን ፈንድ ዋና ፀሐፊ የሚከተለውን ብሏል አዲስ አበባ ውስጥ ሺህ ልጆች ተጩፍጭፈዋል ሬሶቻቸውም አውራ ጉዳና ላይ ተዘርረው ጅቦች ዘነጣጥለዋቸዋል ከአዲስ አበባ ወጣ እንዳሉ በአብዛኛው ከጀሾ ዕድሜ ያላቸው የተገደሉ ልጆች አስከሬኖች በመንገዱ ዳር ተቄልለው ይታያሉ። ጭፍጩፋው በለንደኑ ዴይሊ ኤክስፕሬስ በፒተር ማስን ወዲያውኑ ለዓለም የተጋለጠ ሲሆን ይህንኑ ሰው ደርግ ለሁለት ቀናት አግቶ ካቆየው በኋላ አባርሮታልርይህ ሁሉ ሲሆን ግን ደርግ የጠራ የነጣ የኢምፔርያሊስት ፈጠራ ነው ሲል ነገሩን ክዷል በኋለኛው ጊዜም ደርግና መኢሶን ሲፋቱ አንድ የደርግ ባለሥልጣን አሁን እሱ ራሱም በእሥር ላይ ያለና ሙቷል ተብሎም የሚገመት ጭፍጩፋው በመሠረቱ የመኢሶን ሥራ እንደነበር ገልጧል ሰዎች በአንዲት ነጠላ ሌሊት ከ ወጣቶች በላይ በአንድ ሌሊት አዳር ብቻ መፍጀት በካስትሮና በሌሎች ከልክ በላይ የተሞገሠው መንግሥት ገና የወንጀሉ ሃሴታዎች ነበሩ በየሌሊቱ ያህል የሚገመቱ እሥረኞች እየተረሸኑ ከጅምላ መቃብር ውስጥ ይደፉ ነበር ቀደም ብለን የጠቀስነው ስዊድናዊ ባለ ሥልጣን አዲስ አበባ የነበሩ ስዊድናዊ ምንጮችን በመጥቀስ ከ ሰዎች አዲስ አበባ ውስጥ ብቻ በየሌሊቱ ይገደሉ እንደነበር ተናግሯል ነገር ግን ይህ ቀጥር በቀን ይገደል ከነበረው የሰው ቀጥር ጋር በጣም የተቀራረበ ነበር ይህ ሁኔታ በናዝሬት በጐንደር በደሴ በደብረ ማርቆስና በሀገሪቱ ውስጥ ባሉ ሴሎች ከተሞች ሁሉ የተፈጸመ ነበር አንድ የመኢሶን ካድሬ አሰ ተብሎ እንደሚነገርለት በርግጥም ረገብ ያሉና ፋታ የማይሰጡ ቀናት ሞቅ ያሉና ቀዝቀዝ ያሉ ቀናት ነበሩ ሁኖም ግን በቀንና በሌሊት የሚደረጉት ርሸናዎች ድምር በተንቀለቀለ ስሜት ይንደገደጉ የነበሩትን ነፍሰ ገዳዮች እስከሚያስደነግጥበት ደረጃ ድረስ ፈጽሞ ወርዶ አያውቅም ነበር ደብረ ማርቆስ ውስጥ ጥቅምት ዓም የካቲት ውስጥ ሠኔና ነሐሴ ቿ ዓም ውስጥ የጅምላ ርሸናዎች መካሄዳቸው ተዘግቧል ከደሴና ከኮምቦልቻ ገረንገብ ብዙ ጊዜ በ ውስጥ እንደገናም ነሐሴ ድ ዓም ውስጥእሥረኞች በቋርጥ በቋርጥ እየተወሰዱ ተረሽነዋል ከሚያዝያ እሰከ ግንቦት ቀን ዓም ብቻ ደርግ ራሱ ሺህ ሰዎች በጐንደር ሲዳሞ ሐረርጌ ባሌ ወዘተ ፀረ አብዮተኞችና አድኀርያን በሚል እንደረሸነ ገልጻል ታኀግስ ጅ ሌሊት ብቻ የሚሆኑ ሰዎች አዲስ አበባ ውስጥ ተረሽነው የተቦተራረፉ አስከሬኖቻቸው አውራ መንገዶች ላይ ተጥለዋል ያን ጊዜ አዲስ አበባን ይጉብኙ የነበሩ ሁለት የአሜሪካን ምክር ቤት አባላት ቢያንስ እሬሳዎች አውራ መንገድ ላይ ተወርውረው እንዳዩ ተናግረዋል ከታኅሣስ ሄ ቀደም ብሎ ከአዲስ አበባ ሮኛጄ እሥረኞች ከትግራይ ከወሎ ድ ከጩቦና ጉራጊ ሟ ከጐንደር ተገድለዋል አዲስ አበባ ውስጥ በየቀኑ በተለይ ሁለተኛው የተፋፋመ የግድያ ማዕበል ከጀመረ ከጥቅምት ሮ በኋላ በዕከዬዩ የታወቀው የማንዴቦ ስኳድ ቡድኖች በላንድሮቨር ሁነው የፈለጉትን እንዳሻቸው እየገደሉ ከተማዋን ይዞሩ ነበር የስኳድ መኪናዎች ለመንገድ ትርዒት ያለተፈለጉ ሬሳዎችን ለማስለቀም አምቡላንሶችን አዘውትረው ያስከትላሉ የማንዴቦ ነፍሰ ገዳይ ስኳዶች ቢያንስ ከይቋ ሰው በማንኛውም ተራ ቀን ይገድሉ ነበር ወጣቶችና ልጆች ልዩ ዒላማዎች ነበሩ ኅዳር ቀን ተክለሃይማኖት አካባቢ አዲሱ ገበያ መኪና በማጠብ የሚተዳደሩሁለት ልጆች ተገድለው አስከሬናቸው አውራ ጐዳና ላይ ተዘረረ ታኅሣስ አዋሬ አካባቢ አስከሬኖች አውራ ጐዳና ላይ የተጣሉ ሲሆን ከዚህ ውስጥ የትናንሽ ልጆች አስከሬኖች ጥቂት አልነበረም በተጨማሪም ከነዚሁ ሬሳዎች ውስጥ የአንድ በጣም የሸመገሉ ሰው ሬሳና በመካከለኛ የዕድሜ ክልል የነበሩ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሰሄዱ የተገደሉ ሴት ሬሳ ይገኙ ነበር ታኅሣስ ቀን ድ ዓም የማንዴቦ ነፍሰ ገዳይ ስኳድ አዲስ አበባ ባለው ማዕከላዊ መሥጊድ ውስጥ ዘው በማለት ፀሎት በማድረስ ላይ የነበሩ ብዙ ሰዎችን በመትረየስ አጩዱ በወቅቱ በኢሕአፓ ተገልጾ የነበረው ይህ ሁኔታ አዲስ አበባ ውስጥ ለረጅም ጊዜ የኖር በነበረ የውጭ ሰው ዘገባ ተረጋግጧልፅ በ ዘታይምስ ለንደን እንደ አውሮፓ አቂ የወጣው የሰውየው ሪፖርት እንደሚከተለው ነበር ትልቁ መሥጊድ ይማም በሽብር ስኳድ አባል ተመትተው የሞቱ መስለው ወደቁና በኋላ ቀልባቸው ተመለሰ ወታደራዊው መንግሥት ይህን በሰማ ጊዜ የተሰማውን ሐዘን ለመግለጽ ጠርቷቸው አናርኪስቶች መሥጊድ ላይ ጥቃት ፈጽመው ይህን ያህል ንጹሐን ሰዎች መገደላቸው በጣም አሳዛኝ አይደለምን። ሃደሖራቶ በዕቂም ዲሮ ባመሰጧታቸው በር ሐዝይጋና ሉብዮቱ ሐመዕስሰ ዳጋደዚሥ ኣይኑሶ ለረምያ መውፈድ ለሰረፈቆ ኣገር ለአምንስቲ ኢንተርናሽናል መልስ በእንግሊዝኛ ሜይ ገጽ መኢሶን እንዲያውም ከደርግ ጋር ከተፏራረጠ በኋላም ሺው ያንኑ ቅኝቱን ይዞ ቀጥሷል መስከረም ቀን ፎ በሰጠው ምላሽ ስለ ቀይ ሽብሩ የቀረቡት ዘገባዎች የዓለም ኣይ ኀብረተሰብን አመለካከት ለመመረዝ ሲባል የተጋነኑ ብሷል አስፈላጊ እርምጃዎች የተጋነኑ ዘገባዎች በኢምፔርያሊስቶች የቀረቡ የተሳሳቱ ዘገባዎች ቀይ ሽብሩ ይፋፋም አያሉ እርስ በርሳቸው የሚቃረኑ ነገሮችን ነጻ እርምጃ ይህ ሌሳው የቀይ ሽብር ገጽ ስሙ በቀጥታ እንደሚያመሳክተው በነጻ የመቄደልመድቶሩ በመያዝ አስፈላጊነት ሳይገቱ ተኩሶ የመምታት መብት ማለት ነበር ለጥፋት ማስረጂያ ማቅረብ ሕጋዊ ሳይ እንዲውል ግፊት ያደረገበት ነጻ እርምጃ መረው መሠረት ስኳዶች አናርኪስት ነው ብለው የሚጠረጥሩትን ው የተሰማቸውን ባዩበት እንዲገድሉ መብቱ ይኸው ፖሊሲ እንደሚፈቅደው በመንገዶች ሳይ በቢሮዎች በፋብሪካዎች የትም የት በማንኛውም መከፍኩስ ሆነ የስኳድ አባላቱ ከጂፖቻቸው ወይም ከፔኩ መኪኖቻቸው ዱብ ዱብ ይሉና አንዱን ረሽነው ይቀጥላሉ የሚጠየቅ ጥያቄ የለም ሰለባ ሁኖ የወደቀው ሕፃን ሽማግሌ ወይ ባልቴት ቄስ ወይም ደግሞ ተማሪ ሊሆን ይችላል ግድ አልነበረም ነጻ እርምጃውን የቀበሌ ስኳዶች የግል ቂም በቀልን ለመወጪያ ውይም ለሌላ ለማንኛውም በቂ ገንዘብ ከፍሎ ጠላቱን ለማስወገድ ለፈለገ ቅጠረኛ በመሆን ይጠቀመበት ነበር ኮረዳዎች ይደፈራሉ ይረሸናሉ ነጋዴዎች ይዘረፋሉ ይረሸናሉ ተቀናቃኞች ይገደላሉ በዚያን ጊዜ የበላይነቱን ይዞ የነበረው አእምሮ ቢስነት በአንድ የለሞንድ ጋዜጠኛ በሚከተለው መልክ ቀርቧል ለጋድ ጄዖጎ ለትባቧ ዖያምተቶተሞሮ ሐመምፉኛ እናቶ ለጋድ ማምጂጄዖ ይ ያቀቶ ለጋድ ለጆኖ ወደ ፉሮረማኒ መድሐዕቶቅ ቤቶ ቻው ወደ ቤቱ ሷመፅሐዕ ኡበፉ ስሰላድዋቐዊ ድረያ ቂሪ እነዚህ እንግዲህ ጩዋነት ያላቸው ገዳዮች መሆናቸው ነበር ከነጻ እርምጃው ይትበሃል ጋር አንድ የደርግ አባል ለተሰበሰቡ የቀበሌ መሪዎች መስከረም ቀን አዲሰ አባባ ውስጥ ነጻ እርምጃው ወጣቶች ላይ እንዲያተኩር የታሰበ ። መኢሶን ይህን ፖሊሲ ከማፍቀሩ የተነሣ ከደርግ ጋር ተጣልቶ ሲለያይ ከደርግ ጥፋቶች አንዱ ከውስጡ ያሉ አድኀርያን ነጻ እርምጃውን ለማስቆም መሞከራቸው ነበር ብሎ ይከራከር ነበር ከቤት እቤት ፍተሻ እንደገና የዚህ እርምጃም ሐሳብ የመነጨው ከመኢሶን መሪዎች አፍሳቂ ምናብ ነበር ፖሊሲው በአዲስ አበባው የሕዝብ አደራጅ ቤትና የዚያም መሪ በነበረው በከበደ መንገሻ ተጽፎ በማስታወሻ መልክ ይደር የቀረሽ ነበር ከቀይ ሽብሩ መንገሻ ተጽፎ በፊት ይደረግ የነበረው ፍተሻ ጠናከረ በሚገባም የተደራጀ አልነበረም ም ክሌ በቀይ ሽብሩ ሥር ከቤት እቤት ፍተሻ በዕውቱ አልሸሹም ዞር አሉ ዓይነት ነገር ነበር የተፈለገው ለደንቡ ያህል የሚደረገው ፍተሻ ሳይሆን ይበልጥ ሥፋት ላለው ግድያ ሸፋን እንዲሆን ነበር ፍተሻዎቹ በዘፈቀዴ የሚደረጉ ርሸናዎችን ነጻ እርምጃዎችን ያስከተሉ ነበሩ ተጠርጣሪው ከተገኘ ይገደላል ካልተገኘም ቤቱ ውሰጥ የተገኙት በጅምላ ይገደላሉ ቢያንስ አንድ ወይም ሁለት አይቀርም የመጀመሪያው እኔ ነኝ ያለው ከቤት እቤት መጋቢት ቀን ዓም ተጀምሮ ቀናት ወ ደግሞ ሚያዚያ ቀን መጣና ሁለት ቀናት ቆየ መስከረም ላይ መርካቶ አዲሱ ገበያ የሌሊት ፍተሻ ተደርጎ የበርካታ በሙሉና የሲኒማ ቤት አዳራሾች ይዘጋሉ የስኳዶችና የፀጥታ ትርጉም ላይ የተጨመረ ኀይሎች መኪኖች ካልሆኑ በስተቀር ሌሎች መኪኖች መንገድ ላይ እንዲንቀሳቀሱ አይፈቀድላቸውም ሰው ቤቱ ውስጥ እንዲቆይ የግቢ በሮችና የቤት በሮች ክፍት እንዲሆኑ ይታዘዛሉ በፍርሐት የሚጩመድድ ፀጥታ ከተማዋ ላይ በሚረብበትና ሰው ጥሏት እንደሸሸ ወና በምትመሥልበት ጊዜ ስኳዶችና የፀጥታ ሰዎች ከቤት እቤት እየተንቀሳቀሱ ግድያቸውን ይያያዙታል የከተማዬቱ መውጫዎች ሁሉ በታጠቁ ወታደሮችና እዚህም እዚያም አለሁ የምትለውን ካላሺንኮቭ አንግበው የ ስምንት መቶ ያህል ተጠርጣሪ አናርኪስቶች የመታወቂያ ፎቶግራፎችን ይዘው ኬላዎቹን በሚቆጣጠሩ የሰደድና የመኢሶን ስኳዶች ይዘጋሉ ፍተሻው በኦፊሴል የሚታወቀው የኢሕአፓ ተጠርጣሪዎችን የጦር መሣሪያን የዴሞክራሲያ እትሞችን የኢሕአፓ የሙዝሙር ካሴቶችን የማባዣያ መኪናዎችን ወዘተ ለማግኘት ነበር ሬድዮው ግን በድል አድራጊነት መንፌስ ይገልጽ የነበረው በፍተሻው ወቅት የቅቤ የማር የማሪያ ቴሬዛ ብሮች ወዘተ መያዝን ነበር ይህ ሁሉ ደግሞ እንደ ኢሕአፓ ክዝን ተደርጎ ነበር የሚቀርበው በሌላም አነጋገር እየተካሄደ የነበረው የጠራ የነጣ ዝርፊያ ነበር ማለት ነው ሁሉም ነገር በቅቤ በበርበሬ በጥንታዊ የጥሬ ብር ገንዘብ ስርቆት ላይ ብቻ ተወስኖ ቀርቶ ቢሆን ኑሮ ምናልባት ሰው ብዙም ባልገደደው ነበርዙ ፍተሻዎቹን አሸባሪ ያደረጋቸው በዘፈቀደ የሚደረገው ግድያ ነበር ከቤት ላልተገኙ ልጆቻቸው ምክንያት ማቅረብ ያልቻሉ ይገደላሉ አንድ የዴሞክራሲያ እትም ከአንድ ሰው ቤት ከተገኘ ምን ያህል ሰው መገደል እንዳለበት የሚወስነው የፍተሻው ቡድን መሪ በታየው ነው በሁሉም ሁኔታ ግን አንድ ሰው መገደሉ አይቀርም ፈታሹ ቡድን ኮረዳዎቹን ይደፍራል አንዳንዶቹን ሲገድል ሌሎቹን ይምራል ቤት ውስጥ ገንዘብ ከተገኘ ባለቤቱ ላይ ነፃ እርምጃ ይወሰድና ገንዘቡ በወራሪዎቹ ይወረሳል የሟቹ ቀጥር ከፍ ያለ ነበር መንግሥት በየቀኑ በሬዲዮ እጅ ያልሰጥም ያሉ ፀረ አብዮተኞች ተደመሰሱ እያለ በማውራት በተፈፀሙት ግድያዎች ይፈነድቅ ነበር ኢሕኣፓ ፍተሻ የሚካሄድበትን እለት ቀደም እያለ ለማወቅ ይችል ስለነበር ከቤት እቤት ይደረግ የነበረው ፍተሻ መዋቅሩን ከግምት ውጭ የሆነ ጉዳት አሳደረሰበትም ሁኖም በአሰሳው ወቅት በርካታ የኢሕአፓ አባሳት ተገድለዋል በማጋቢቱ ፍተሻ የኢሕአፓ አባልና የኢሠማ ሊቀመንበር የነበረው ማርቆሥ ሀጎስ ከወታደሮች ጋር ተታኩሶ የሞተ ሲሆን የኢሕኣፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የነበረው ተሥፋዬ ደበሳይ በመንግሥት ስኳዶች በመከበቡ ከፎቅ ሕንፃ በመዝለል ራሱን ገሏል በኬላዎች ላይ የሚደረጉ ግድያዎችም በዘፈቀደ የሚካሄዱ ነበሩሱ ከእንዲህ ዓይነቶቹ ኬላዎች አንዱ ከነበረው ከአቃቂው ኬላ ላይ ነበር ነጋ አየለ መላኩ ማርቆስና ዮሐንስ ብርሃነ ከአንድ እንግሊዛዊ የዩኒቨርሲቲ መምሕር ጋር የተገደሉት መላዬቱ ከተማ በነፍሰ ገዳይ ስኳዶች ተወርራ ትንፍሽ ልውሽ የማትልበትና እኒሁ ስኳዶች ቢያጠፏትም ቢምሯትም ቀልባቸው በመራቸው የሚወሰንበት ሁኔታ ምናልባት በዚህ ደረጃ በሌሎች ብዙ ሀገሮች የማይታወቅ ይሆናል የሆነው ሁኖ ከቤት እቤት ፍተሻው ኢትዮጵያ ውስጥ የቀይ ሽብሩ ዘመቻ አካል ሁኖ በመምጣት ቀ። እሥረኞች በተለይ የቅርብ ጓደኛሞች አንዱ በሌሳው ላይ ግበረ ሰይል እንዲፈጽሙ ይገደዳል የእሥር ቤቶች ሁኔታ ራሱ የሚቻል አልነበረም አራት ተኩል ሜትር በአራት ተኩል ሜትር ስፋት ባላት ክፍል ውስጥ ከ በላይ የሚሆኑ እሥረኞች ጀርባ ለጀርባ ገጥመው ታምቀው ለመጋደም በቂ ቦታ አይገኝም ለመጸዳጂያ አገልግሎት የምትውለው አብዛኛው አብዛኛውን ጊዜ ሞልታ የምትፈስ ጥግ ይዛ የምትገኝ አንዲት ትንሽ ባሊ ት የክፍሏ መጠንባት የሽንቱ የትውከቱ ግብረ ሰይል የ ደረፈመናቸሁ እሥረኞች ቱጐሞስል ሽታ አይጣል ነበር ረሰይል የሚፈጸመው የትም ነበር እጅግ አሪመኔነት ይታይባቸው የነበሩ ቦታዎች የቀበሌ አግቶ ማቆያ ማዕከሎች በመኢሶን ወይም በደርግ አባላት ይስተናበሩ የነበሩ ሦስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ግቢ ውስጥ የሚገኘው የፀጥታ ዋና መቤት የድሮው ልዕልት ፀሐይ ሆስፒታል አጠገብ አዲስ አበባ የሚገኘው የወታደራዊ ጠፖሊስ መምሪያ ነበሩ ግብረሰይል ፈጻሚዎቹ የዋ ፖሊስ አባሎች የቀበሌ ባለሥልጣኖች ወታደሮ በተለይም በጎንደር ደግሞ ልዩ ኮማንዶዎች ነበሩነ ለዚህ አመፃ የተዳረጉት ደግሞ ከልዩ ልዩ የኅብረተ ሰብ ክፍል የወጡ በሺዎች የሚቁጠሩ ወጣቶች ሽማግሌዎች ሴቶች ወንዶች ነበሩ ብዙዎች ኣካላዊ ጉዳቶች ደርሰውባቸዋል ብዙዎች አእምሯቸውን ነሥቷቸዋል ብዙዎች ያበዱም ጭምር በጥይት ተገድለዋል በደርግ ዓይን ዕብደት ከትክክለኛ ፍርድ ለማምለጥ ምክንያት አይሆንምና ማና ብዙዎችም ተርፈዋል አንዳንዶቹ አሁንም ከእሥር ቤ ናቸው አንዳንዶች ነጻ ተለቀዋል ሌሎች ደግሞ ስደት ላይ ናቸው ከግብረ ሰይል ፈጻሚዎቹ ምንም እንኳ አንዳንዶቹ ለት ይቻላል ከግብረሰይል ፈጻሚዎቹ ትለቱኛም ኤ ሲያበሏቸው እንደነበሩት ጥቂቶች ሁሉ እነሱም ለስደት በቅተዋል የስምንት ዓመቷ ልጅ ዋሳቸው መንግሥቱ በኢሕአፓ አባልነት ይጠረጠሩ የነበሩ ወንድሞቹ ያኖሯቸውን ሰነዶች ደብቀሃል በሚል ክስ ጎንደር ውስጥ ተያዘ ዋሳቸው ታውቃለህ ብለው ችክ ያሉበትን የሰነዶቹን መደበቂያ ቦታውን ለማሳየት ባለመቻሉ በሚያሰቅቅ ሁኔታ ለቀና ግብረሰይል ተፈጸመበትና በሥቃይ ላይ እንዳለ ሞተ ዓለማየሁ ዕድሜው መኖሪያው ኮልፌ አካባቢ አዲስ አበባ የነበረ ተማሪ ሲሆን ሚሳይ ዓለሙ ደግሞ ዕድሜው መኖሪያው አሮጌው አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ የነበረ ሠራተኛ ነበር ሁለቱም የተያዙት የኢሕአፓ አባላት ናችሁ በመባል ነበር በተደጋጋሚም ግብረሰይል ከተፈጸመባቸው በኋላ ሚሳይ ላይ ቤንዚን ተርከፍክፎ እሳት ተለኮሰበትና ወዲያውኑ ተቃጥሎ ሞተ የዓለማየሁ ሥቃይ ግን ተራዘመበት ጠቅላላ ልብሱን እንዲያወልቅ ከተደረገ በኋላ ዕርቃነ ሥጋው ላይ ቤንዚን እንዲርከፈከፍበት ተደረገና በእሳት የ ለተቃጠለው አካሉ ምንም ሕክምና ሳይደረግለት ተትቶ ከጥቂት ቀናት በኋላ ሞተ ባሕር ዳር ብርሃኔ ኪዳኔ የተባለ ዕድሜው ዐመት የነበረ ልክ እንደ ሚሣይ በቤንዚን ተቃጥሎ ሙቷል መኖሪያዋ ቄራ አካባቢ ዕድሜዋ የነበረ ሂሩት በአሰቃቂ ሁኔታ ግበረ ሰይል ተፈጽሞባታል ። ሬሳ ጋር ፈንቱ ገላው የተባለ የሌላ እሥረኛ የተቁረሪጠ ሪሳ አብር ለትርዒት ቀርቧል ጉንደር ውስጥ መምህር የነበረው የቋዓመቱ ዮናስ አዲሱ ለዘብ ያለ የፖለቲካ አመለካከት ነበረው ታዲያ ለሳምንታት ስሞች መዋቅርና የመደበቂያ ቦታዎ እንዲያወጣ ግበረ ሰይል ተፈጸመበት ግን ሊያወጣ አልቻለም በኋላም ከወገቡ በታች ሽባ ሁኖ ከ የሕመም መንሥዔዎች ይሥቃይ ጀመር ባለ ሥልጣኖ ለሽልማት የሚያበቃውን ዋናውን ይዘናል ብለው አሰበው ነበርና ወደ ሆስፒታል ወሰዱት እዚያም እጆቹና እግሮቹ ከአልጋው ጋር ተጠፍረው ሕክምና ተደረገለት ቆየት ብሎም ሌላ እሥረኛ ዮናስ የኢሕአፓ ከፍተኛ ፖፍ እንዳልነበረ የፀጥታ ሰዎቹን ሊያሳምናቸው ቻለ ጥቅም ቿ ዓም ዮናስ ከሆስፒታል በቃሬዛ እንዲወጣ ተደርነ መቃብር ውስጥ ተወረወረ በሕይወታቸው ከተቀበሩት ጥቂት የሽብር ሰለባዎችም አንዱ ሆነ ዘለቀ ሀሰን ሞሐመድ አሠፋ ጀማነህ ሞሥ በላይ ታደሰ አያሌው ሰርጎ ሙሔ ቪታሁን እስጢፋኖስ መላኩ ወልደ ትንሣኤ ገብረ ጻድቃን ኀይሌና ዮጥር የሌላቸው ሌሎች አረመኔያዊ ግበረ ሰይል ተፈጽሞባቸው ተረሽነዋል ዮሴፍ አዳነ አከርካሪ አጥንቱ በግብረ ሰይል ከተሰበረ በኋላ ኢያሌ የቁም ስቅል ተቀብሎ መዳረሻው እንደጠፋው እንደ ፍቅሬ ዘርጋው እሱም የት እንደደረሰ የሚያውቅ የለም እንደ ህብታም አንዳርጋቸውና እንደ አልማዝ ታደሰ ያሉ ልጃገረዶች እጅግ ጭካኔ በተመላበት ግበረ ሰይል ከተፈዳዩ በኋላ ሞት ገላግሏቸዋል በመንግሥቱ የዓመፃ አውታራትና በስኳዶቹ በሸ ይሮስ የነበረውን ጭካኔና አውሬነት እንዳለ በአደባባይ እንዲወጣ አደረገው ለትርዒት ተብሎ ለ አውሬነት ማየት ይቻል ነበር ይኸው አሰቃቂ ግበረ ሰይል አሁንም በ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ው መንግሥት እሥር ቤቶች ውስጥ እየቀጠለ ነው ዖሪጎ ቀሮት ይህ የቀዩ ሽብር የብቻው የሆነ የራሱ ፈጠራ ነበር ሐሣቡ ከሶቪየቶችና ከምሥራቅ ጀርመን አማካሪዎች የመጣ ነው የሚሉ አሉ ለሁሉም ግን መንግሥቱ ያን ተቀብሎ ሥራ ላይ ማዋሉ ራሱ አረመኔነት ነው እሥር ቤት ውስጥ የሞቱ ግበረ ሰይል ሲፈጸምባቸው የሞቱ በነጻ እርምጃ የሞቱ ሰዎች በደም የተበከሉና ዝንጥልጥላቸው የወጣ ሬሳዎች በመስቀልኛ መንገዶች ላይ በዋና አውራ ጎዳናዎች ላይ እቤቶች አጠገብ ይጣሉና ለአንድ ቀን ትርዒት ሁነው ይታያሉ ። ብለው ይመልሳሉ የሞተው ያን ያህል ነበር ሽብሩ በብዙ ረገድ ሁሉን ያስተካክል ነበር ያልጐበኘው የሀገሪቱ ክፍል አልነበረም ማለት ይቻላልሱ ቢያንስ ከተሞችን እስከ ወረዳ ድረስ በፆታ በሃይማኖት ወይም በብሔር ላይ የተመሠረተ ልዩነት አላደረገም የደርግ ነፍሰ በላ ወሮበሎች በተለይ ሴቶች ላይ የተለየ አውሬነት ያሳዩ ነበር አስፊውም ጭፍጨፋ የተፈጸመው አማሮች በነበሩበት አካባቢ ነበር ደርግ ዳር እስከ ለነበረው ተቃውሞ መገለጫ ኢሕአፓን አድርጎ ስለወሰደ ሽብሩ በኢሕአፓና ከሱ ጋር ዝምድና ባላቸው ላይ አተኮረ ነገር ግን ሽብሩ ከኢሕአፓ ጋር ትሥስር ከነበራቸው በላይ ነበር የፈጀው የግደያውን መጠን መገመት የሚቻለው ድምፁን ያሰማ ተቃውሞውን ሁሉ ጠርጎ ለማጠፋትና አክሎ አክሎም ለመግደል ያለምንም ማማረጥ ሆን ብሎ ለመጨፍጨፍ ሐዝብን ሽብር ውስጥ ለመክተትና ቀልቡን ለመግፈፍ መንግሥት ታጥቆ የተነሠሰበት ዕቅዱ እንደነበር ተገንዝቦ አጠቃላይ ሁኔታ ሲታይ ብቻ ነው ጭብሩ ደርግ መንግሥቱ ጽኑ እንዲሆንለት ማረጋገጫ ይሆንልኛል ብሎ የመጠው መንገድ ነበር ይኸው ሥሌት የብዙ ሺህ ሰው መሞትን በብዙ ሚሊዮን የሚቁጠር ሕዝብን መግዛትን በሚዛን ያስቀመጠ ነበር የቁጥር ነገር ከተነሣ ሽብሩ ሥያሜውን አግኝቶ የጀመረበትን በትክክል ማስቀመጥ ይጠይቃል ቀዩ ሽብር በወግ ተሠይሞ የጀመረው የካቲት ሲሆን ከዚያ በፊትም በተለይም ከመስከረም ዓም በኋላ ሽብርና ግፍ ይፈጸም ነበር ነገር ግን ጭብሩ በይፋ እስከ የካቲት ዓም ድረስ የቀይ ቀጸላ አልደረከም ነበር መኢሶን የደርግ ሽብር በመሠረቱ የጀመረው ከነሐሴ ፀህ በኋላ ነው ብሎ ይከራከራል ይህ ግን ማሻሶን ከደርግ ጋር የተፋራረጠበትን አጐልቶ የሚያሳየው ነው በግልጽ እንደታየው መኢሶን ከደርግ ጋር ለመቆራረጡ በፊት የነበረው አረመኔያዊ በሆነ መንገድ ሙሉ በሙሉ የተሳተፈበት ሽብር አብዮታዊ ነበር። ግደያው በጣም በተጧጧፈበት ጊዜ የነበረውን የግምት መጠን ደርግ ያወጣውን ዝርዝር በመደመር አንዳንድ ፍንጭ ሊሰጡ የሚችሉ ከሞት የተረፉ ሰዎችን በመጠየቅ የቀኑንና የማታውን የሞት መጠን ኢይወርድኢይዐርግ ህ ከግምት በማስገባት አዲስ አበባ የሆነው በሌሎችም በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ትላልቅም ትናንሽም ከተሞች እንደሚደገምና እንደሚባዛ ባለርሳት ለመገመት መሞከር ይቻላል ብለን እናምናለን መነሻ ምክንያታቸው ጥያቄ ላይ ሊወድቅ የሚችል አንዳንድ ወገኖች በቀይ ሽብሩ ለደረሰው ኡቃላይ የሰው ሞት ድ ሺ የሚለውን አኀዝ ለማቅረብ ሞክረዋል ለምሳሌ በረክት ሥላሴ አንደ ጽሑፍ ላይ ይህንን አኀዝ ጽፎ በአሜሪካ ባለሥልጣቶች በተባበሩት መንግሥታት የቀድሞ የአሜሪካ ሁኖ ይህ አኀዝ ከሚያዚያ ቿ እሰከ ግንቦት የተፈፀመውን ግደያ እንኳን ግምት ውሰጥ ለማስገባት በስድስት ክፍለ ሀገሮች ወሰጥ በገጠር አካባቢ ከግንቦት አስከ ሺህ ጀሾ መግደሉን ገለዷል አንዲሁም የስዊድሽ ሴቭ ዘ ቺልድረን ፈንድ ዋና ፀሐፊ በቀን በተቀንቦቀን በትክክል ለማስቀመጥ በየሌሊቱ ከ እስከ ሰዎች አዲስ አበባ ብቻ ይገደሉ ነበር ብሎ ዘግቧል ኢወርዱን አነሠኳን ብንነሣ የተፋፋመ ግድያ ከተካሄደባቸው ወራት አንዱ በሆነው በግንቦት ውሰጥ ሺህ ያህል ሰዎች ተገድለው ነበር ማለት ነው በግልጽ እንደሚታየው ሺህ የሚለው አኀዝ አንድም መረጃ አለማግኘትን ያሳያል አንድም ደግሞ ከፍ ያለ ዮጥር መጥቀሱ ጠንከረፍ ያለ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ትግል መካሄዱን በማመልከት ለኢሕአፓ ሰመ ያተርፍለታል በሚል የተሳሳተ እምነት ሆን ተብሎ እልቂቱን አቃልሎ ለማቅረብ የተደረገ ሙከራ መሆኑን ያመለክታል እሰቲ አንዳንድ ግምቶችን እንመልከት አምንሲቲ ኢንተርናሸናል ቢያንስ ሺህ ሰዎች በየካቲትና በታህሣስ ገሆየሮዕ መካከል ተገድለዋል ማለት ይቻሳላል ግንቦት እንኳ ከይ ሺህ ሰዎች በላይ ገለባቸው አሳይተናል። ኖው ግ ተሎ በኛ ሥሌት መሠረት ወደ ኢትዮጵያዊያን በቀዩ ሽብሮ ተገድለዋል እንላለን ወታደራዊ መንግሥት ሥልጣን ከያዘበት ጀምሮ ቀይ ሽብሩን እስካጠፉበት እሰከ ድቋ ዓም ድረስ በአጠቃላይ የተገደለው ሰው መጠን ከ ሺህ አያንስም ይህ አኀዝ በመሠረቱ ረገጥ አድርጎ የያዘ ግምት ሲሆን አጠቃላይ ቁጥሩ ላይ ለመድረስ የሚቻልበት ሁኔታዕውን ሲሆን ከትክክለኛው ቁጥር እጅግ ዝቅ ያለ ሁኖ እንደሚገኝ እርግጠኞች ነን ደራሲውያነጋገራቸው የተወሰኑ ኢትዮጵያዊያን ሺህ የሚለው አኀዝ ከቀይ ሽብር በፊት የነበረውን ግፍና ግድያ ሳይጩምር ለቀይ ሽብሩ ወቅት ብቻ የሚስማማ ነው ይላሉ የኛ ግምት ከሽምቅ ውጊያው ጦርነቶች ጋራ የተያያዘውን በገጠሩ ውስጥ የደረሰውን የሕይወት መጥፋት አይጩምርም ያቀረብነው አኀዝ መንግሥቱ ኢሕአፓንና በከተሞች አካባቢና በከተሞች ውስጥ በዋናነት ተከማችቶ የነበረውን ወታደራዊ አዝዝዝ ላይ የተነሳ ተቃውሞ ለማጥፋት እርምጃ ሲወስድ የሞቱትን የሚመለከት ነው በአዲስ አበባና በሌሉች ከተሞች ውስጥ በሽብሩ ያልተዳሰሰ ቤተሰብ የለም ለማለት ያስደፍራል በርግጥም ከላይ ከተጠቀሱት በብዙ ሺህ የሚቆጠሩት የጠፉ በሚል ፈርጅ ውስጥ ይቀመጡ ይሆናል ግን ሁሉም እነደሞቱ ምንም ዓይነት ጥርጣሬ ሊኖር አይችልም እንዲህ ዓይነቱ ግፍ በሌሎች አገሮችም ተፈጽሟል። የቀበረ ከሁኔታው ገንጠል ካለና ደረቅ ከሆነ የትችት ዓውድ ወጣ ብለን ከነገሩ ልብ ውስጥ ካልገባን አስደንጋጭ የሆኑትን የቀይ ሽብር ዝርዝር ሁኔታዎች ለመረዳት አስቸጋሪ ነው በዓይናቸው ካዩት የቁም ስቅላቸውን ከተቀበሉት አሁንም የአስፈሪ ቅዙዥት ትውስታ ከሆነባቸው የበለጠ ማን ሊያቀርበው ይችላል ለዚህ መጽሐፍ ካደረግነው አጠቃሳይ ጥናት እንደ አንድ ክፍል አድርገን ልንሰበስብ ከቻልነው የምስክርነት ቃልና ዘገባ ጥቂቱን ከዚህ በታች እናቀርባለን አንዳንድ የምስክርነት ቃል አሳጥረን ነው ያወጣነው በአንዳንድ ሁኔታዎች ግልጽ በሆነ ምክንያት ስሞች ወይም ተገድፈዋል ወይም ደግሞ በምሕፃር ብቻ ሠፍረዋልሱ እዚህ የምናቀርባቸው ታሪኮች እጅግ አስደንጋጭ የሆኑትን ነው ማለት አይደለም ነገር ግን ሽብሩን ብሩህ አድርገው ሊያሳዩ የሚችሉ ከመሆናቸውም ጋር አንባቢው የኢትዮዕያ መንግሥት አብዮት ለማካሄድ መግደል አለብን ሲል ምን ማለትቱ እንደነበር በውል እንዲጩብጠው ይረዱታል የምንላቸው ናቸው ደብረ ማርቆስ መስከረም ዓም ተያዝሁ የመኢሶን አባል የነበረ ነገር አቀባይ ሹክ ባላቸው ተነሥተው ፖሊስና የቀበሌ ዘበኞች ሊይዙኝ መጡ ወደ ደብረ ማርቆስ ማዕከሳዊ እሥር ቤት ወሰዱኝ ከተወረወርኩበት ክፍል ውስጥ እሥረኞች ነበሩ በሌብነት ከተከሰሱት ሁለት እሥረኞች በስተቀር የሁሉም ክስ የኢሕአፓ አባላት ናቸሁ የሚል ነበር ክፍሉ ጠባብና የተጩናነቀ ሲሆን ከሁሉም የከፋው ግን ሽታው ነበር የሽንት ሽታ ያደፈ ገላ ሽታ እንዲሁም በጣም የሚያምስ ክርፋት ነበር በኋላ ልደርስበት እንደቻልኩት ለካስ ያ ጥንባት በግብረ ሰይል ከተፈዳዩት እሥረኞች ቁስል የሚተነፍግ ኑሯል ከእሥረኞቹ ስድስቱ ሽታሁን መልአከ እስጢፋኖስ ገብረ መስቀል ታደሰ አያሌውና ሰርጎ ሙሄ ከወገባቸው በታች ሽባ ሆነው ስለነበር ለሽንት መውጣት ሲፈልጉ በእንፉቅቅ ወይ ደግሞ በሰው ሸክም ነበር ደግሞም ጨኸቱን የሚለቅ ወይም በድንገት ዘለግ አድርጎ የሚስቅ እጆቹም ላይ ሽንቱን የሚሸና ያበደ እሥረኛም ነበር ማታ ጠሩኝና ወደ አንድ አዳራሽ ወሰዱኝ የግብረ ሰይል መፈጸሚያው አዳራሽ መሆኑ ግልጽ ነበር መርማሪዎቹ ግብረ ሰይል ፈጻሚዎቹ አምስት ነበሩ አንዲትም ጥያቄ ሳይጠይቁ አንደኛው ዝም ብሎ በርግጫና በጡጫ መታኝ ከዚያም እጆቼን ወደ ኋላ አሥረው ክርኖቼን አንድ ላይ ግጥም አድርገው እግሮቼ ከወለሉ በላይ በሚወዛወዝበት ሁኔታ ከጣራው ላይ አንጠለጠሉኝ አንደኛው እንደ ኤሌትሪክ ማራገቢያ ወይም እንደ አውሮፕላን ቢልቢሳ ያሽከረክረኝ ገባ አናርኪስት ነህ ተብለህ ተጋልጠሀል አለ አንደኛው ግበረ አበሮችህን ልታጋልጥ ዝግጁ ነህን። ብሎ ቀጠለ ፈጽሞ የኢሕአፓ አባልም ደጋፊም እንዳልነበርሁ ካድሁ ይህንኑ መልስ ይጠብቁ ወይም ለዚሁ መልስ የጓጉ ይመስልበጥድፊያ ሱሪዬንና ሙታንታዬን አወለቁ ሁለቱም የተራቆተ ቂጤን ገረፉኝ አንደኛው በእሾካም ለበቅ ሌላው በአጭር ወፍራም አለንጋ ተያያዙኝ ሲበቃቸው ገመዱን ቁልቁል ቢጎትቱት ወርጄ ወለሉ ላይ ተዘረርሁና እሪ አልኩ ከዚያም እጆቼን ፈትተው ቨሚዜን አወለቁና እጆቼን እንደገና አሠሩ በሆዴ እንድተኛ አስገደዱኝና የተራቆተው ጀርባዬንና ቂጤን ይደበድቡ ገቡ አእምሮዬን ብስት ወይም ብሞት ምኞቴ ነበር ግን አልሆነም ከጥቂት ጊዜ በኋላ ወረቀት ብጥስጣሽ በክብሪት ለኮሱና ደም በሚያዘንበው ጀርባዬ ላይ ጣሉትነ በእጃቸውና በጫማቸው ከመሬት ጋር ሠፍተው ስለያዙኝ ልንቀሳቀስ አልቻልኩም እሪታዬ በጣም ሲጎላ ግዜ ቆሻሻ ጨርቅ አፌ ውስጥ ወተፉበት በመጩረሻም ራሴን ሳትሁ ከክፍሌ ውስጥ ሆፔ ስነቃም በደምና በትውከት ዳክሬ ነበር ት ሳምንታት ውስጥ ሁለት ጊዜ ግብረ ሰይል ደረሰየ እያንዳንዱ የግብረ ሰይል ዙር ወደ ር ለስ ር ላዩ ሰልት ልልት ተሠርተው እሥሬ ው ጠለው አንዳቸውም ጩርሰው ሳይመለሱ መቅረታቸውን አይቻለሁ በእንደዚያ ዓይነቱ ሌሊት ነበር እነዚያ የጠቀስኳቸው ሽባ ሁነው የነበሩቱ የተገደሉት ውሎው ለ በዚያን ጊዜ አንድ ሺህ አራት መቶ እሥረኞች ወደነበሩበ ማዕከላዊ እሥር ቤት ተወሰዱ በጥቅምት በታኅሣስ ሀ እንዲሁም በሠኔና በነሐሴ እህ ቁጥራቸው በርከት ያለ እሥረኞች በማንኛውም ጊዜ በየቋርጡ ከሃያ አምሥት ያላነሱ እየተወሰዱ ይረሸኑ ነበር ንድ ጊዜ በታኅሣስ ዓም በ ከክፍሌ አልወጣም ብሎ አሻፈረኝ ያለ አንድ እሥረ እዚያው ክፍሉ ውስጥ በዘበኞቹ ታንቆ ተገደለና ሬሳውን ይዘው ውልቅ አሉ የዚያ ሰውዬ ስም አሁን ጠፍቶኛል ነገር ግን በቿ ዓም ፎሃ መጀመሪያ አካባቢ የተያዘ ወጣት ተማሪ ነበር እኔ ላይ ክስ አልተመሠረተብኝም ወይንም ለፍርድ አልቀረብሁም አንድ ሌሊት ለመጠራትና ር እጠባበቅ ነበር ግን ተረፍከሁ ከአራት ዓመታት መስከረም ኛ ዓም ተለቀቅሁ ጎንደር ጎንደር ከተማ ውስጥ በታኅሣስ ቿ ዓም ነበር በልዩ የኮማንዶ ወታደሮች የተያዝኩት ነገር አቀባዩ ይ የገባ ባንዳ ነበርኛ በቀጥታ ወደ ጎንደር ቤተ መንግ ወስደው በሁለት ቀናት ውስጥ ለሁለት ጊዜ ግብረ ሰይል ተፈፀመብኝ ግብረ ሰይሉን የውስጥ እግርን በደንዳና ኣለንጋ መገረፍን ከጣራ ሳይ ጭንቅላት ወደቁልቁል ተዘቅዝቆ መስቀልንና እንደ ኤሌትሪክ ማራገቢያ ማሁሙ የአጥንት መጋጠሚያዎችን በወፍራም ቆመጥ መደብደዴ ወሉ ኮረም ደሴ ኮምቦልቻወዘተ ውስጥ ብዙዎች መከራ ተቀበሉ ብዙዎች ሞቱ አንደኛ ደረጃ ትቤት ውስጥ መምህር ስለነበረው አሰግድ አሻግሬ ልነግራችሁ እችላለሁ የካቲት ዓም ውስጥ ከሞገሥ በላይ ጋሻው በዛ መኩሪያና ከሌሎችም በርከት ያሉ መምህራንና ተማሪዎች ጋር ተያዘ። ሁሉም በኢሕአፓ አባልነት ተወንጅለው ጭካኔ በተመላበት ሁኔታ ግበረ ሰይል ተካሄደባቸው ነገር ግን ማንኛቸውም ያመኑት ነገር አልነበረም ሞገሥ ወንዳይ ተካ ጋሻውና በርከት ያሉ ሌሎች ወደ ሸዋ ሮቢት በርሐ ተወስደው ተገደሉና የጅምላ መቃብር ውስጥ ተቀበሩ ይህ የሆነው የካቲት ቀን ቿ ዓም ነበር አሠግድ ለስድስት ወራት ከታሠረ በኋላ ተለቀቀ ግንቦት ድ ዓምየሽብር ስኳዶች እንደገና ሊይዙት ሲመጡ ቀደም ሲል ራሱን ለመግደል ማላታይን የተባይ ማጥፊያ መርዝ ጠጣ ነገር ግን ወታደሮች እርጎ እንዲጠጣ አስገድደው የጠጣውን እንዲያስታውክ አደረጉትና ወደ ደሴ ሆስፒታል ወሰዱት ነፍሱን ሲያውቅ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ተወሰደ በመካከሉ እረፍት ሳይሰጠው በተደጋጋሚ ጊዜ ለበርካታ ቀናት ግብረ ሰይል ተፈጸመበት ከዚያም ተረሸነና ሬሳው ከደሴ አውራ ጎዳናዎች በአንዱ ሳይ ግንቦት ድ ዓም ተጣለ ከአሠግድ አሻግሬ ሬሳ ጋር አብሮ የተጣለው የኀይሉ ገብሩ ሬሳ ነበር ይህ ተማሪ እነዚያ የፍዳ አበጋዞች ያለ የሌላቸውን የግብረ ሰይል ዘዴ ሁሉ ተቀብሏል ኀይሉ በዕውነቱ የሞተው ከሱው ጋራ እዚያው ክፍል ውስጥ የነበሩትን አሥራ ሁለት ሌሎች ወጣቶች ለማዳን ነበር ልጆቹ አንዳቸውም ከአሥራ ስድስት ዓመት በላይ ያለነበሩ ሲሆኑ በእሥር ቤቱ ሁኔታና በግብረ ሰይሉ እጅግ ተሸብረው ነበር ታዲያ ኀይሉ ልጆቹን የመለመለን እሱ ነው ብለው እንዲያጋልጡት ነገራቸውና እሱም ለግብረ ሰይል ፈጻሚዎቹ ልጆቹን ሊጠቀምባቸው ሞክሮ እንደነበርና በመሠረቱ ምንም እንደማያውቁ ምንም እንዳሳደረጉ ገለጹላቸው ልጆቹን ትተው ኀይሉን ለአሥራ አምስት ተናት በግብረ ሰይል አፈዳዩት ከዚያም የሕይወት ምልክት ምንም ያህል የማይታይበትን ሥጋውን በጥይት ደብድበው አውራ ጎዳና ላይ ጣሉት እንደሚጠበቀው በኋላ ከልጆቹ አራቱ ተገደሉ የቀሩት ስምንቱ ከሞት ተርፈው እሥር ቤት ውስጥ ነበሩ እስከማውቀው ድረስ ኅዳር ድ ዓም ከኔዬቱ ፌፌጋር ወልድያ ውስጥ የተያዘች አልማዝ ታደሰን አውቃለሁ አልማዝ እሥር ቤቱ ውስጥ አረመኔያዊ ግብረ ሰይል ተፈጽሞባታል። የማታ ማታው ጭንቀትም ሁለንተናን እንኩትኩት የሚያደርግ ነበር ሚስቱም ጭምር የታሠረች እሥረኛ ትዝ ይለኛል በየጊዜው ዘበኞቹ በኛ ፊት ሚስትህ እንጂ መልካምአላት አንተ ብቻ ልትደሰትበት መፈለግህ የሚያሳፍር ነው እያሉ ያፌዙበታል ሌላ ጊዜ ደግሞ እንዲህ አሉት አትሥጋ ስንገድልህ ሚስትህን ልክ ከጎንህ ሁና እንድታቅፍህ እናደርግልሃለን በኋላም ሁለቱም ባልና ሚስቱ ተገደሉ ፍጻሜው ሞት ባይሆንም ሌላም ተመሳሳይ ታሪክ አውቃለሁ ሰውዬው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች ማኅበር ውስጥ ይሠራ ነበር ከያዙት በኋላ ሚስቱንና የስድስት ዓመት ልጁንም ወደ እሥር ቤቱ አመጧቸው መቶ አለቃው ሴትዮዋን ደፈራትና አረገዘች ልጁን ኢሕአፓን የሚቃወም አስተማሩትና አባቱ ፊት እነዚያን መፈክሮች እንዲያነበንብ ይደረጋል ከሦስት ወራት በኋላ ያ ያልታደለ ሰውዬ ካረዝች ሚስቱ ጋር ዓይን ለዓይን እንዲገጣጠሙ ሲደረግ መቶ አለቃው ደግሞ እዚያው እያንጓበበ በሰውዬው ውርደት ይፍነከነክ ገባ ሰውዬው ለረጅም ጊዜ ከተቀበለው ግበረ አፀደ ወይን ስለምትባል የእቴጌ መነን ትቤት ወጣት ተማሪም አውቃለሁ ከደረሰባት አሠቃቂ ግበረ ሰይል የተነሣ ያልሟሟ ነገር መቅመስ አትችልም ነበር ለቁስሏ ሕክምና ካለማግኘትና ከረሐብ የተነሳ ሞተች ነገር ግን ሬሳዋን በጥይት ደብድበው ጥቅምት ዓም እሠፈሯ ወስደው ጣሏት በትግራይ እረሻ ልማት ዩኒቲ ፐልሀዕህ ይሠራ የነበረው ገብረ ጻድቃን ኀይሌ መቀሌ ተያዘና ግበረ ሰይል ተፈጸመበት እንዲያወጣ ሊያደርጉት የኢሕአፓ አባልነትን ስላልቻሉ ወደ አዲስ አበባው የፀጥታ ክፍል ላኩት እዚያም እንዲሁ በተከታታይ ለቀናት በግብረ ሰይል ተፈዳይቶ በዚያው ሞተ ብዙዎች የእሥር ቤት የክፍል ባል ተገድሎ አውራ ጉዳና ላይ መጣል ወ ይለም በቃና ከተሰደድኩ በኋላ መስከረም ድ ዓም ተለቀቅሁ ክስ ፈጽሞ አልተመሠረተብኝምወይም በወግ አልተፈረደብኝም በዓይኔ ያየሁትን ነው የምጽፍላችሁ ታ በክቶ የን ሎረወ በትኖ ቀድጋ ለረዊ መቆ በከረ ር ወደ ጭራ ሜዳ ከአዲስ አበባ መጥቶ ስለተባለ ታጋ ር ሮቢት የምርመራ ማዕከል ይዘው ያመት ዕለት በ ኢላላ ዓይነት ይደበድቡት ጀመር ያ የመጀመሪያ ቀኑ ነበርና እንደሁሳችንም ጫማዎቹ ይደሙ ነበር በሚቀጥለው ቀን እንደገና ድብደ ቀጥሎ ግበረ አበሮቹንና የግንኙነት መሥመሩን ይደ ችሉ ተጠየቀ አንድ የሚገናኘው ባካባቢው እንዳለና እንደሚያሳያቸው ነገራቸው የምሣ ሰአት ስለተቃረበ ግበረ ሰይል ፈጻሚዎቹ ፖሊሶቹን ወደ ክፍሉን እንዲመልሱት አዝዘው ወደየቤታቸው ሄዱ ታሪኩ በዚህን ጊዜ በጣም ተዳክሟል ሰውነቱም በየቦታው ይደማ ነበር ወደ ክፈሉ ዲር በቀጥታ መግባት ስላቃተው ወደቀ ገብረ ጋ የተባለ መንታ ምላስ ያለው አለንጋ የያዘ ታሪኩን በአለንጋው ራሱ ላይ ሲመታው ያለንጋው አንዱ ምላስ ዓይኑን ክፉኛ መትቶ ሰነጠቀውና የታሪኩ ዓይን መ ተሸክመው ወደ ክፍሉ ውስጥ ሲወረውሩትም በገዓር ም አፈፍኣውጥተው ሊወስዱት ፈልገው ነበር ነገር አፋፍ ሳይ ነበር አንድ ዓይኑ አብጧል አንዱ ጠፍቷል የውስጥ እግሮቹ ተበጣጥሰው ደም ያዘንባሉ ጀርባውና ፊቱ አባብጠዋል ማለዳ ሊወስዱት መጡ የመርማሪዎቹ አባል ነው የሚባል መቶ አለቃ ሰሎሞን ኳር ማው ት ውስጥ ያለ ይመስል ነበር ጓደኞችህን ታሳየናለሆ አሉትና ፕዥ መኪና ውስጥ ከትተው ወሰዱትነ በኋሳ እንደሰማነው ታሪኩ አንድ ጓደኛውን ጠቁሞ አስይዚቸው ሌላም በመንገድ ላይ አመላክቷቸው ይህ አደገኛ ነው ብሎ ገለጾላቸው ኑሯል ስለዚህም ታሪኩን አዲስ ካስያዘው ሰውና ከመኪና ነጂው ጋር ትተዋቸው አደገኛ ነው የተባለውን አጥምደው ለመያዝ ሄዱ በሆነ መንገድ ታሪኩና ሌላው ሰው የመኪና ነጂውን ሽጉጥ ነጥቀው ጭኑ ላይ አቁስለውት አመለጡ በኃላ ልንረዳ እንደቻልነው ያ ሌላው ሰው ታሪኩን በጀርባው አዝሎት ነው ያመለጡት የፀጥታዎቹ ሰዎች ተመልሰው መጡና ታሪኩ ማምለጡን ሳይነግሩን ቀይ ሽብር እንደሚፋፋምብን ተገዘቱብን አንዳንዶቻችን ታሪኩ ተገሎ ይሆናል ስንል ሌሎች ደግሞ ወይ አምልጦ ይሆናል ወይም ደግሞ መኪናው እየተንቀሳቀሰ በመዝለል ራሱን ገድሎ ይሆናል ብለው ጠረጠሩ ከጥቂት ቀናት በኋላ የደርግ ነፍሰ ገዳዮች ያልታሰበ ዕድል ገጠማቸውና ባካባቢው በጣም ይፈለግ መመለው ጌታነህ በዛ የተባለ ታጋይ ሊያመልጥ ሲሞክር በተኩስ ተያዘ ጌታነህ ሸዋ ሮቢት የምርመራ ማዕከል እንደመጣ ከመርማሪዎቹ የግብረ ሰይል ፈጻሚዎቹ አንዱ ንጉጫ የተባለ ጠብደል ሰው ዘሎ አፈፍ አደረገውና በዓይናችን እያየን ሁለት እጆቹን ሰበራቸውከዚያም ጌታነህን ከሲሚንቶው ወለል ላይ ዘረሩት ። ጃን ሜዳ አጠገብ የሚገኘው ትልቅ እሥር ቤት ክፍሎቹ የተሠሩት ከሥሩ ቆሻሻ የሚወርድበት ቱቦ በተዘረጋበት ሳይ ነው በእሥር ቤቱ ዙሪያ ሦስት ሜትር ርዝመት ያለው ግድግዳ አለ ከግድግዳው ፊት ደግሞ በእሥረኞቹ የተቆፈረ ርዝመትና ሥፋት ያለው ቦይ አለ ስለዚህ ማምለጥ በጣም ከባድ ነው ከውስጥ ክፍሎቹ ሜትር በሁለት ሜትር ሲሆኑ የሚጠቀሙባቸው ለብቻ ገልለው ለሚያሥሯቸው እሥረኞች ነውፁ ግድግዳው ላይ ከፍ ብለው ያሉት መስኮቶች የሚከፈቱት ክፍሎቹን በግራና በቀኝ ወደሚለየው መተላለፈያ ነው ወለሉ ከሲሚንቶ የተሠራ እነደመሆኑ መጠን ቀዝቃዛ ነው እሥር ቤቱ እርጭ ያለ ፀጥታውም የሚያስፈራራና የሚጩፈግግ ነው አሥር ቤቱ ስንደርስ ጫማዎቻችንን እንድናወልቅ አዘዙን ዕቃዎቻችንንም አስረከብን ከዚያም ሬሳችንን ለመረከብ የሚነገራቸው የዘመዶቻችን ስሞችና አድራሻዎች ዝርዝር የሚጻፍበት ፎርም እንድንሞላ አስገደረጉን ከዚህ በኋላ እቦዩ አጠገብ አሠለፉን ጠመንጆቻቸውን አቀባብለው ምላጮቹን ሳቡ ይህ የማሞኛ ርሸና የገደሉን ያህል ነው የሚያስፈራራ ፀጥታ በሠፈነባቸው ክፍሎቻችን ውስጥ ሁል ጊዜ ኮረንቲ ስለሚበራና መስኮቱም ወደ እሥር ቢቱ ውስጥ ስለሚከፈት ቀንና ሌሊቱን የምናሳልፈው የትኛው ቀን የትኛው ሌሊት መሆኑን ሳናውቀው ነው ምርመራና ግብረ ሰይል አብረው ሣይነጣጠሉ ነው የሚያካሂዱት የውስጥ እግርህን ከደበደቡ በኋላ ከጠንካራ ገመድ ከተሠራ ወንበር ላይ እንድትዘል ያደርጉሃል ይህ እንደያውም የውሰጥ እግርህን የበለጠ ሕመም እንዲሰማው ያደርገዋል የተራቀቁበት አንድ ነገር ቆለጥን በጭካኔ በመደብደብና ለዚሁ ጉዳይ በተሠራ መሣሪያ በመጩቆን በመጽቀጥ ማድቀቅን ነው ግበረ ሰይል እያካሄዱ እንገልሃለን መሞትህንም የሚያውቅ አይኖርም ይሉሃል ግበረ ሰይል ፈጻሚዎቹ ሰአት አክባሪ ናቸው የምሣ ሰአታቸው ሲደርስ ወዲያው አቁመው ይሄዳሉ ከሰአት በኋላ እሰኪመለሱ ከጣራ ላይ እንዳንጠለጠሉህ ይተውሃል አዘውትሬ የተቀበልኳቸው የግብረ ሰይል ዓይነቶች ግርፊያ የኤሌትሪክ ንዝረት የብልት ፀጉርን በፒንሳ መንጩት ጭንቅላትን ሥለታም ጠርዝ ባለው ማሥመሪያ መምታት ጣቶቻቸውን ቀስ በቀስ የቀረጣጠፏቸው ሌሎች ነበሩ ሌሎች ደግሞ የሰው ዓይነ ምድር እንዲበሉ የሰው ደም እንዲጠጡ የተደረጉ ነበሩ ዓርብ ዓርብ የርሸና ጊዜ ነው የወታደሮቹ ኮቴ አንተው ክፍል በራፍ ላይ ደርሶ ይቆም ይሆናል በሚል ሥጋት ሌሊቱን መጠበቅ አያድርስ ነው አብሬያቸው አሥረኞች ሁለት ብቻ ነን የተረፍነው ሌሎቹን ጩርሶ አይቻቸው አላውቅም ተገድለዋል ብዬ እገምታለሁ ናዝሬት ሸዋ ያዝኩት ጥቅምት ቿ ከቤቴ ከሌሊቱ በ ሰአቅ ነው የወሰዱኝ በጊዜው እንደ መኢሶን አባላት ይታወቁ የነበሩ በኋላ ወደ ሰደድ የተሳቡ ሲሣይ ወልደዮሐንስና አሁን ሃምሳ አለቃ የሆነና በኤርትራ ውስጥ አንድ ቦታ የሚኖር ብዙነህ እንዳይላሉ ናቸው የያዙኝና ቤቴን የፈተሹኝን ስኳድ የመሩት እሥር ቤት ውስጥ መሐርነት መብራቱን አገኘሁት ቤቱ ውስጥ አንድ የዴሞክራሲያ እትም ተገኝቶበታል በተደጋጋሚ ከማሐርነት ጋር ድርጅታዊ ግንኙነት እንደነበረኝ ጠየቁኝ ነገር ግን ፈጽሞ ኑሮኝ አያውቅም ብዬ ካድኩከጮከመርማሪዎቹና ከግብረ ሰይል ፈጻሚዎቹ የማስታውሳቸው ተሥፋዬ መንግሥቱ የወንጂ አብዮታዊ መከላከያ ኮሚቴ ሊቀ መንበር ዮናስ አራሮ ካድሬና አባተ ተሰማ የተባለ የመኢሶን አባል ናቸው አንድ ቀን መሐርነትን ጠርተው አወጡት ከዚያ በኋላ ታይቶ አይታወቅም ሙሉጌታ የሚባል ሌላ እሥረኛ ነበር በዚህ ዓይነት ሁኔታ እንደጠፋ የቀረ እኔን አንድ ወር አቆይተው ለቀቁኝ ግን እንደነተሾመና የወንጂ ሥኳር ፋብሪካ ሠራተኛ ሰሎሞን ወንጂ ስኳር ፋብሪካ ውስጥ ኮረንቲ ሠሪ በአሠቃቂ ሁኔታ ግበረ ሰይል ተቀበልኩ ማለት አልችልም እነሱ ላይ ያልተጠቀሙባቸው የጭካኔ ቅጣቶች አልነበሩም በጣም ከከፉት ግበረ ሰይል ፈጻሚዎች የማስታውሳቸው የወዝ ሊግ አባል የነበረውን ሚልኪሶ አንጀሎን ሲሆን ይኸው ሰው በጭካኔው የታወቀ ከመሆኑ የተነሣ የአቃቂ ሠራተኞች ሌላው ገዳይ ጣም ያለው እሸቴ አሁን የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ለእርዳታ ይጠራው ነበር ሚሠለጸኪሶና ጣም ያለው ሁለቱ በአንድነት ልክ የሌለው ሠራተኛ ጩርሰዋል በየካቲት ብቻ ናዝሬት ውስጥ ከአፄ ገሳውዲዮስ ትቤት ውጭ ግምብ ገበያና ቅድስት ማሪያም አጠገብ የአስተማሪዎች የተማሪዎችና የሌሎች የማሳውቃቸው የኢሕአፓ አባላት ናቸው የተባሉ ሰዎች ሬሳዎች አይቻለሁ ከወንጂ ብዙ ሰዎች ታሥረው ነበር እስካሁን የደረሱበት ምልክቱ የለም ሐረርጌና አዲስ አበባ ስለገዛ ራሴ ተመክሮ ከመጻፌ በፊት ሌላ ስለማውቀው ብጽፍ ጠቃሚ ይመስለኛል ስልተያዙ ግበረ ሰይል ስለተቀበሉና ስለተገደሉ መስከረም ሐረር ውስጥ የመድኃኔ ዓለም ትቤት መምህርና ርእሰ መምህር የነበረው ነጋሽ ሙሳ ተያዘና አረመኔያዊ በሆነ መንገድ ግበረ ሰይል ከመቀበሉ የተነሣ ጫማዎቹ እንዳልሆኑ ሁነው ደም ያንቆረቁሩ ነበር ሽንቱንም ደም ያቀለመው ነበር በዚሁ ዓመት በኅዳር ወር እሥረኞች ወደ ኤረር በሐረርና ጂጂጋ መንገድ ላይ ተወስደው በቅጽበታው ውሳኔ ተገድለው ተቀበሩ ከነዜህ ውስጥ የማስታውሳቸው ያታሪክ መምህርና የተነሥ የሐረር መምህራን ማኅበር ልሳን አዘጋጅ የነበረው ዓለማየሁ ክፈሌ የሂሳብ መምህር ዘውዴ የመድኃኔ ዓለም ትቤት ተማሪ የነበረች ባሽንኩር ተማሪ የነበረች አሸብር ኀይሉ የዩኒቬርስቲ ተማሪ ከአዲስ አበባ ተማሪዎች የነበሩ ሰሎሞንና የሺጥላ ናቸው ቅጽል ስሙ ለንደን የነበረ ግርማ ከተረሸነ በኋላ የሶማሌ ሰርጎ ገብ ተብሎ ሬሳው በመኪና እየተጎተተ እንዲታይ ተደረገ። የሱልጣንን ሬሳ አንዲህ ነው ያደረጉት በ ቿ ውስጥ የደርጉ አባል ሻለቃ ጌታቸው ሺበሺ ነበር በዚህ ከተማ ውስጥ የተካሄደውን ግደያ የመራው የጥጥ ፋብሪካ ሠራተኞች በጅምላ ነው የተረሸኑት የገለምሶ አርሶ አደር ማኀበር አባላት ጥቂት ተማሪዎችና የመንግሥት ሠራተኞች እንዲሁም የአውራጃው አስተዳዳሪ የቀድሞ የአየር ኀይል መቶ አለቃ የነበረ በሻለቃ ጌታቸው እንዲታፈሱ ከተደረጉ በኋላ በገለምሶና በበዴሳ መካከል ባለው ጫካ ውስጥ በጅምላ ተረሸኑ በዚያን ጊዜ ቋ የሚሆኑ ተማሪዎች ከአስበ ተፈሪ ታፍሰው ወደ ሜኤሶ በመወሰድ ተረሽነዋል እኔ ራሴ አዲስ አበባ ውስጥ ተይዢዣ ሲኒማ አምፒር አጠገብ ከሚገኘው ቀበሌ ከፍተኛ ውስጥ ታግቼ ቆይቻለሁ በመጀመሪያ ተገረፍኩ ተደበደብኩ ግብረ ሰይል ይፈጽሙብኝ የነበሩት ማስረሻ ከበደ ፍሬውየቀድሞ ኪስ አውላቂ ታደሰ የፀጥታ ጆሮ ነው ፀጋዬ የቀበሌ ዘበኛና የስፖርት ፌዴሬሽን መኪና ነጂ እንዲሁም ፈለቀ የሚባል የከፍተኛ ካድሬ የነበሩ ናቸው በዚህ ቀበሌ ውስጥ ከየሬሳዎች ውስጥ ታምራት የተባለ የቀበሌ መሪን ገደላቸሁ በሚል በዚያው አንድ ወንጀል በተለያየ ጊዜ የተገደሉ የዓለማየሁን የሳሙኤልን የግርማ ታፈሰን አውቃለሁ በቀበሌ እሥር ቤት ውስጥ የተለያዩ የግብረ ሰይል አይነቶች የሚከተሉት ነበሩ ቁጥር ቿ ስቅላትና ግርፋት ውኃ ውስጥ ዘፍቆ መግረፍ ጀርባን ከገረፉ በኋላ የጋዜጣ ወረቀት በላዩ ላይ ማቃጠል ፀጉርን አቃጥሎ ዐመዱን በደም ለውሶ አስገድዶ ማስበላት ሲጋራ ምላስ ላይ መተርኮስ እሥረኛው የግብረ ሰይል ፈጻሚውን አክታ እንዲውጥ ማድረግ እሥረኛው ጣቱን ከፊንጢጣው እንዲከትና ያንኑ ጣቱን አፉ ውስጥ እንዲዶል ማስገደድ የጀርባና የጫማ ቁስልን በእግር መደፍጠጥ ጀርባን በኮረንቲ ካውያ መተኩስ ናቸው ኅዳር አንድ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ከእሥር ቤት ተወስዶ ተገድሎ ቴዎድሮስ አደባባይ ላይ ለትርዒት ተጥሎ ነበር። ዓውናቁህ ወታደራዊውን መንግሥትና የቆመበትንም ዓላማ ለመጥላት በቂ ምክንያት ነበራትኔ እነዚያ ደደቦችሩ በሥቃይዋ እየተደሰቱ ሚረ ዓይነት ሁኔታ ስትሞት ማየት ልቤን ቆላው ከክፍሉ ውስጥ ጉትቶ አወጣኝ በኔም በዘር ማንዘሬም ሳይ ፀያፍ ስድብ እያወረደብኝ ከቤት አውጥቶ ቁሻሻና ስብርባሪ በተመላበት ጠባብ መተሳለፊያ ውስጥ ጐተተኝ የጠርሙስ ስብርባሪም የውስጥ እግሬን ይቀዳድደው ገባ አልፎ አልፎም ይህ አውሬ የሆነ ሰው ሊደበድበኝና ሆዴ ላይም ዱብ ዱብ ሊልብኝ ቆም ይላል ጉሬሮዬንም ረግጦ ይዞ ለመግደል ያስፈራራኝ ነበር ደሜ እየፈሰሰ ህመሙም እየበረታብኝ አእምሮዬን ወደመሳቱ ደርሼ ነበር የ አንድ መቶ ሜትር ርቀት ያህል እንደሄድን አስፋልት ከተነጠፈው መንገድ ላይ ደረስን እዚያም የአሳሽ ቡድኑ አዛዥ መሪውን ይዞ የተቀመጠባት የቀይ ሽብሩ ሾልክስ ቫገን መኪና የሠሌዳ ቁጥሯ አ አ ቁማ ነበር አዛዝ ከመኪናዋ ወርዶ የኋላ በሩን ከከፈተ በኋላ የውኃ ቀለም መልክ ያለው የቀይ ሽብር ሠሌዳና ጥቂት ታላላቅ ምሎሞግሮች ለምክትሉ አቀበለው ድኃ ስለመሆኔ ደንቆሮ ገረድ ስለመሆኔ ያች የሚፈልጓት በቶታል ቤንዚን ማደያ መንገድ አድርጋ መሄዷን የሚገልጸውን ትጉት ምልጃዬን ሊጦኒን በመድገም በጉልበቴ ተንበረከኩና ለመንኳቸው ምክትሉ ከመንገዱ ባሻገር ወደነበረው ትንሽ ሣርማ ቦታ ጐትቶ አሻገረኝና ወደመሬት ከገፈተረኝ በኋላ ክላሺንኮቭ መሣሪያውን አቀባበለ እኔም የመጩረሻዋ ሰአት መሰለችኝና የመታቦይ ስድብ ልወረውርበት ካሰብኩ በኋላ እንደምንም ተገታሁና የተለመደውን ትሁት ልመናዬን ደገምኩ አልባሌዎቹን ቃላት ለመጩረሻዬቱ ጊዜ ቂጠብኳቸው በጣም ረጅም ጊዜ መስሎኝ ከነበረው በተጩባጭ ከአንድ ደቂቃ ከማይበልጥ ጊዜ በኋላ እንደገና ሆዴ ላይ ረገጠኝና እንድነሣ አዘዘኝ ያ እርግጫ ከቶውንም አልተሰማኝም ደብዘዝ ያለ ብርሃን ወደሚታይበት ሰርጥ መንገድ ሲጐትተኝ ጊዜ የመድፈር ሐሣብ የነበረው መስሎኝ ነበር ት ደቂቃዎች ጉዞ በኋላ ማ ነህ በዚህ ንን መልም እያሌ በመሥሀ ጠመንጃቸውን ባቀባበሉ ርክ እንድንቆም ተገደድን እኔን የሚያሠቃየው ከ ሰ ላክ ቃል ነገራቸውና እንድቀጥል ተፈቀደልን በድም ላይ የብርጭቆና የጠርሙስ ስባሪ በሲማንቶ ተጠናክሮ ተትረ የተተከለበት ረጅም የግንብ አጥር ካለው ንር ከሚገኝ ትልቅ ቅጽር ግቢ ወሰዱኝ ሕንፃው በአንድ ር ቡድን የተመሠረተ ማኅበር የግል ማኅበራዊ ክበብ እንዶ አውቃለሁ በግቢው ውስጥም በውጭም ብዙ የታጠቁ ቋዎች ነበሩ የተወሰኑት ደማቅ ብርሃን ወደ በራበት ትልቅ አዳራ አጀቡን ጥቕ አዳራሽ እንደገባን ዓይ መሸ ሼ መቶ ጥንድ የሚበልጡ ወደኛ ዞሩ አንድ አለንጋ የያዘ ሰው የቀይ ሽብር እላ መ ኮሚቴ አባላት ቀሸአኮነ ወደተቀመጡባቸው ሁለ ር ጠረጴዛዎች እናልፍ ዘንድ መንገድ እንዲለቁልን በተጣበ የሚያሟ ይመስል ባለፌሮ የሆነውን የወታደር ጫማ በው የእጅ ጣቶቼ ላይ አሳረፈው አንድ ሰው ለሐ ሊቀ መንበር መታወቂያ ወረቀቴን አቀበለውና ስሜን እን ተዝለፈለፍኩ ድካም እንደተሰማው መመመለበበዮ እክ መመንበርም ይሀችን ደንቆሮ ይው አስወግዱልኝ እንደማለት ዓይነት ጥላቻ በተመላበት ዯ ከፉኛ በእጁ ምልክት ሰጠ። ይኸውና ያ ንጹሕ ምንም ያለተዘጋጀ ልጅ ዕርቃኑን ተደርጎ ግበረ ሰይል መወጠሪያ ላይ ተዘረጋ አንድ ስም ሰጣቸውና ወዲያውኑ አውርደው አብዮቱን በመቀላቀሉ አበጀህ አሉት እንዲያውም የሆነ ሳሽ መድኃኒት ቀሩስሉ ላይ አፈሰሱለት መልእክቱ ግልጽ ተል አንዱን አጋልጥ የተለየ አስተያየት ይደረግልሃል እንደሚባለው የእናት ማህፀን ዝንጉርጉር ነውና ሰዎች በተለያዩ ብዙ ሽፋኖች ይመጣሉ በዚህን ጊዜ አንድ ብርን ቢስ እሥረኛ ብድግ አለና እዚያው ጎረቤት የሚ ፌ አናጢ ቤት በመደበቅ ላይ ያሉ የኢሕአፓ ጀራ እንደመጠለያ እንደሚጠቀሙበት ነገራቸው ፈነጠዙ ቡድን በፍጥነት ከጠቋሚው ጋር ሁኖ ወደቦታው ከይ ተደረገ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ጠቋሚው ክንዱን ካንትቹ ላን ታብቶ በወረደ የጩርቅ ቀለበት ውስጥ አሳቅፎ ስር መጣ ተደብቀው የነበሩ ታጋዮች ወራሪው ቡድን ላይ እ ቦምብ ወርውረው አንድ የቀበሌ ዘበኛ ገድለው ሌሎ ን እሱን ጭምር አቀተስለው እንዳመለጡ ነገረን ጡትን ማክሰኞ ጠዋት በማለዳ ጠዋት ለሥራ የሚም ሠራተኞች በደፈጣ በመያዝ ሌሊቱን ሲጠብቅ ያክ አሳሽ ቡድን የአናጢውን ሠራተኞች ይዘው መጡ ነዚህኑ ልብሳቸውን አስወልቀው ከቀዝቃዛ ቤት ከተቷቸው ካድሬዎቹ ለሞተው ዘበኛ ቀብር ስለሄዱ አዳራሹ ጠዋቱ ፀጥ ያለ ሆነ ስለ ኢሕአፓ ትሮትስካይትነት ምው ሊያደርግልን የመጣ አንድ ካድሬ ብቻ ጎኅ ር በኢሕአፓ የሚካሄደው መጸሄት እንዴት ስታሊ እንደተቸውና ስለዚሀም ኢሕአፓ የለየለት ትሮትስካይት መሆኑን እንዳረጋገጠ ዓይነት እንቶ ፈንቶ ንግ እያሰለቸን እዚያው ቆየ እቀብር የሄዱት ወሮች ሲመለሱ ንግግሩ ተቋረጠ የተዘጋባቸውን ሠራተ የተባለ ላይ ከሠራተኞቹ አንዱ አስቀድሞ መወጠሪያው ተደረገ ከፍርሐትና ከብርድ የተነሣ ጥርሱ አያየ ንቀሚቀው ጠየቀ ከካድሬዎቹ ኣንዱ ለኩሰና አ ወተፈለት ግን ወደቀበት ሞላ በርግጫ መታውና ሲጋራው ላይ ቆመበት አዳራሹ ውስጥ ካየናቸው እጅግ አሠ ሰውዬ ላይ የደረሰው ፊቱ ላይ ሰውነቱ ላይ ጫማዎቹ ደበ የጓጐለ ደም ከጀሮዎቹ ላይ ዘለላ ዘለላ እያበጀ ው ያለ ውኃ ወይም ሳሙና የራስ ፀጉሩን ላውት ከጥርሶቹ አንዱን በፒንሳ መንግለው አወጡና አፉን ደም ሲሞላው እንዲጠጣው በማስገደድ አጥብቀው ያዙት እንዲያም ሆኖ ወለሉን የደም ኩሬ አጥለቀለቀው ያን ሁሉ ደም በማየታቸው አንዳንድ እሥረኞች አእምሯቸውን ሳቱ ሰውዬው እሪ አለ ታዲያም ጨኸቱን ለማፈን ሲሉ አፉ ውስጥ ቁሸሻ የሆነ በዚህን ጊዜ ደግሞ በተጩማሪ በደም የተጩማለቀ የእግር ሹራብ አፉ ውስጥ ጐሰጐሱ ይህ እንዲህ እየተደረገ ሳለ አቤት ማስደሰቱ የሚለውን ዘፈን እየግረፉ ጮክ ብለን እንድንዘፍን አደረጉን ካድሬዎቹ በኛ መካከል ተሰራጭተው ማን ጮክ ብሉ እንደሚዘፍን ማን እንደማይዘፍን ይመለከቱ ነበር እያንዳንዱ ሰው ዘለግ አድርጎ ዘፍኗል ማለት እችላለሁ የፕላስቲክ ከረጢት ለኩሱና ጭኖቹና ክንዶቹ ላይ ጠብ ጠብ እንዲልበት አደረጉ አንዳንድ ጊዜ ጐራዴ ያነሠምና ከጭንቅላቱ በላይ ከፍ ያደርጉታል በኛ ሁሉ ድንጋጤ ይደሰቱና ዝቅ አድርገው በጠፍጣፋው ወገን የታሠረውን እሥረኛ ይመቱታል ምሰኪኑ ሰውዬ ከቀጥጥሩ ውጪ ዓይነ ምድሩን ለቀቀው በመጩረሻም ኀሊናውን ሳተ ከዚያ በኋላ ምሣ ቀረበ ምንም እንኳ ለመሸፋፈን ብንሞክርም ብዙዎቻችን ልንበላ አልቻልንም አዳራሹ ፀጥ አለ እያንዳንዱ እሥረኛ ተደበረ ሽብር ሠፈነ ከምሣ በኋላ አዳራሹ ይፀዳ ዘንድ በተለይም የግብረ ሰይሉ ዓውድ አካባቢ ወደ ውጭ እንድንወጣ ታቃዘዝን ካዳራሹ ውጭ በጣም ወጣቶች የሆኑት እሥረኞች እርስ በርሳቸው መጫወት ጀመሩአንድ ሦስተኛ ክፍል የደረሰ የ ዘጠኝ ዓመት ልጅ ከጓደኞቹ ጋር እየተራወጠና እየተራገጠ መልካም ጊዜ እያሳለፈ ነበር ታዲያ ከጓደኞቹ እርግጫ ለማምለጥ ሲሞክር በተደጋጋሚ ከአዳራሹ በር ጋር ተጋጩ አሸልቦት የነበረው ሞላ ነቃና በሩንሲከፍት ትንሹን ልጅ እዚያ አገኘው ብድግ አድርጎም ውስጥ አስገባውና አሥሮ ትልቅ የብረት ዘለበት ባለው ቀበቶ ይደበድበው ገባ ቀበቶው አሁንም አሁንም ገላው ላይ እንዳረፈበት ሲጮህና ሲንሰቀሰቅ ሁላችንም ሰማነው ሁላችንም ወደ አዳራሹ ስንገባ ሞላ አሁንም በሌላ ጨኸት ተቀበለን ይህ ትንሽ አናርኪስት እንኳ እስካሁን የስምንት አናርኪስቶችን ሥም ሸሸጎ ነበር ግን ሽብሩ ምላሱን ፈታለት ትላልቆቹማ ምን ያህል የደበቃችሁት ይኖር። ሜሎ ይች መምህር ብርሃኔ ቢሆነኝ እንጥቀስ ልዩ ልዩ ተፈጽሞበት እጅ ኣን ደረ ሥሥ ነበር ግበረ ሰይል ፈጻሚዎቹ እጅ እግሮቹን ያዴረጡ በመገዝገዝ ነበር ውስጥ ሩ ረሻኝ ስኳድ ውስጥ የነበረ አንድ ፖሊስ የራሱ ልጅ ከግድ አዘካ መናውን ለርሽና ከሚጠባበቁት አንዱ ሁኖ አገኘው መስተ እንዲያስተውል የተጠራው ሕዝብ ዱሽ ፖሊሱም እዙን ፈጸመና በማግሥቱ ራሱን ገደለ እዚህ ያቀረብናቸውን የምስክርነት ቃሎች በቪዎች ስታባቸው የቀይ ሽብሩ አሠቃቂና በጣም አሳዛኝ ገጽታ ይበልጥ ቦግ ብሎ ይወጣል ማስታወሻዎች ክፍል ሦስት ቀይ ሽብሩ እንዲካሄድ በመወትወትና መጠየቂያም በማቅረብ የተጻፉ ስሜት የፈነቀላቸው ጽሑፎችን በሚመለከት የመኢሶንን የየካቲትና መጋቢት እትሞችን በሙሉ ርመርከ ኾ አንድ ተመልካችቕ ፐከረ ሠ ክቪሮፍርህ እ ዛሃ ነ ኩልህፎክ ዞ ከጠ እሃ ወሯ ዐሮ ፐጠ ርህሀፈ ፐከኗ ዐ ክፎ ፐፀናናርሸ ዐ ለ ተስፋዬን ለስኳዶቹ ያመላከታቸው የመኢሶን ካድሬ በሪሁን አሁን በስደት ፓሪስ ፈረንሳይ አገር ይኖራል ተስፋዬ ራሱን በገደለበት ወቅት ህገ ሠ ው ሥሥ በተከፈተው ተኩስ በሪሁን ማርዬ የሚባል ሌላ የኢሕአፓ አባል ተገድሏል ነጋ አየለ ከከ እህኒህ ጋር ጾፎ ጄነርፎጨ ርቨበከቋጠጦ « የተባለውን መጽሐፍ ዮሐንስ ብርሃነ መንግሥት በአስከሬኑ ሊለየው ያልቻለ የኢሕአፓ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ነበረ እሥረኞች ሁነው ግበረ ሰይል የተቀበሉና አሁን ተፈትተው በስደት ያሉ ሰዎች የምስክርነት ቃል። እነሱ ዋና ሥራቸው አድርገው የሚጠመዱት ሕዝብን በኀይል ቅሰሙን በመስበርና ሥልጣናቸውን በመከባከብ ለዚህም ደግሞ ወታደራዊ ኀይላቸውን ለመጨመር ጥረት በማድረግ ላይ ነው በኢትዮጵያ ሁኔታ ሀቁ ይህ ይመስላል ወታደራዊው መንግሥት በማሳመን ድጋፍ የሚያገኘበትን መንገድ አልተከተለም ተጠቃሚዎቹን ለማሰባሰብና መደላድሉንም ለማጠናከር የታወጁትን ሥር ነቀል ለውጦች እንኳን ሊጠቀምባቸው አልተቻለውም የተወሰዱት የመሻሻል እርምጃዎች ባጭር ጊዜ ውስጥ የማይጨበጡ ሕልሞች ሁነው ቀሩ ይበል ይበል የተባለለት የመሬት ይዞታው መሻሻል ፊውዳላዊ ዝርፊያን ምሕረት በሌለው የወታደራዊ መንግሥት ምዝበራ ተክቶት አረፈ ቅሬታ እንደሚሥፋፋ የተረጋገጠ ተሥፋፋም ይኸውም ሕዝብን ሊያሳምን ወይም ሊማርክ በሚችል መንገድ ለመሠረታውያን ችግሮች መፍትሔ ሊሰጣቸው ስላልቻለ ወይም ሊፈቱ በሚችሉበት አቅጣጪያ እርምጃ ስላልተደረገ ነበር በመጀመሪያው ወቅት ኢሕአፓና በጣም የነቃው ክፍል ነበር የአዲሱን ገዥ አምባገነናው እርምጃዎችና የጋለ ተምኔት የተቃወሙት ባሁኑ ጊዜ አብዛኛው ሕዝብ ወታደራዊውን መንግሥት ይቃወማል በሺዎች የሚቆጠሩም በወህኒ ቤት ር ው ናቸው ወይም ጫካ ገብተው ትግሉን በመቀጠል ምንም እንኳ የሥር ነቀል አቀንቃኞች የኢትዮጵያ ሕዝብ ያካሄደው ትግል ሌሎች ቦታዎች የተካሄዱትን ትግሎች አካሄድ የተከተለ እንደሆነ አድርገው ስለዚሁ በቃላት የተዋቡ ንግግሮች ያንቴረፏሩ ቢሆንም ያንን መልክ የያዘ አልነበረም ምናልባትም ከዚህ የተነሣ ኢሕአፓና ታግለው ራሳቸውን መሥዋዕት ያቀረቡ ዕውቀት የጠለቃቸውን የውጭ አገር ማእምራን ምክር ባለመስማታቸው ጥፋተኛ ነበሩ ማለት እንችል ይሆናል ቀበሌዎች ሶቪየቶችወይስ ኮሚዩኖች ነበር። ይህ መንግሥት የሕዝብን እምነት ያፈዘዘበት ማደንገዣው ሲከላ የፀረ አብዮት ወኪል መሆኑ ቦግ ብሎ ይወጣል የኢትዮጵያን ሕዝብ የኑሮ ሁኔታ መለኪያ መስሥፈርታችን ካደረግን የተደረጉት የማሻሻል ለውጦች ያለምንም ጥርጥር ባዶ መሆናቸውን አረጋግጠዋል ሀገሪቱ ሰላም ይሁን በሔራዊ ልዕልና የላትም እንደገና ዕውነታው እንደሚያሳየን ንጉሠ ነገሥታዊውን መንግሥት ተቃውመው ቁመው የነበሩቱ እነዚያው ሰዎች አሁን ደግሞ ይህንን ወታደራዊ መንግሥት ተቃውመው ቁመዋል ለ ዑደት አድርገን ስንመለስ ምሁራዊ ዘረኛና የአደግዳጊዎ ክርክሮች በሚያስጸይፍ አኳኋን መሠረተ ቢስና ዋጋ የሌላቸው መሆናቸውን ያረጋገጣሉ መለኪያችን ዕውነታ ወይም አስመሳይ ተራማጆች ያሟለጡትን ሌላ ቃል ለመጠቀም ተግባር ነው ወታዴራዊው መንግሥት ራሱን ሶሻሊስት ወያም ዲሞክራሲያዊ አድርጎ ሊለፍፍ ይችላል ነገር ግን ሕዝቡ አሱን የሚመለከተው ውን ገዳይ ግልባብ ውሰጥ ነው በብዙ ሺህ የሚቆጠር ሰው የገ ከዚያ በላይ የሆነውን አካለ ስንኩላን ያደረገ ነውና ሰው ርን ብቻ አይኖርም የሚለው አነጋገር ራሱ ብቻ በረሐብ አይኝዎ በተገረፈች ኢትዮጵያ ውስጥ የጎለደፈ አነጋገር ይሆናል እዚህ ላይ ማከል የሚቻለው ማንም ቢሆን ን ብሉያን መጻሕፍት ጥቅሶችን እየተመገበ ለረጅም ጊዜ ኙን እንደማይችል ነው ለኢትዮጳያውያን ሚፈ ኃማርያምን መንግሥት የጭራቅ ገጽታ ውበት ኙ ሊያቀርብላቸው የሚችል ነገር የለም ግራ ለሆኑ ቱሪሰቶች ቀበሌዎች የአብዮቱን ጊዜ የሩሲያን ሶ ሊያስታውሷቸው ይችላሉ ነገር ግን ስኢትዮስያውያን ቀበሌዎች የአብዮቱን ጊዜ የሩሲያን ሶቪየቶች ሊያስታውሷቸው ይችላሉ ነገር ግን ለኢትዮጵያውያን ቀበሌ ማለት ሞትና የፖሊስ ቁጥጥር ማለት ነው ሶቪሺዮቶችና ኪዩባውያን ለአንዳንዶች እንደ ዓለም አቀፋውያን እንደ አንድሩ ያንግ ለሚያስቡት ደግሞ አንዲያውም መረጋጋትን አንደሚፈጥሩ ኀይሎች መስለው ሊታዩ ይችሳሉ ለኢትዮጵያውያን ግን እኒህ ፈረንጆች የበላይ ገዥነትን የሚያመላክቱ ነበሩ ናቸውም የነፍሰ ገዳዩ መንግሥት መቀጠል ምክንያቶች ሁነው ያታዩታል ኢትዮጵያውያን ኋላ ቀሮች ናቸው ማለት ይቻላል እንደማንኛውም እንዲህ ዓይነት ሕዝብ ሁሉ የሚያምኑት በመጽሕፍት ላይ የተጻፉትን ወይም በሠሉ የምሁራን አንደበቶች የሚገለጹትን ሳይሆን የራሳቸውን ተመክሮ ነው ለዚያውም ድ ከመቶ ማንበብ አይችልም።