Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በሬዲዮ ለማሰማት ሕዝብ በተሰበሰበበት ለማንበብ በከፊልም ሆነ በሙሉ ለማራባት መልሶ ለማሳተም ወይም ለመተርጐም መብቱ የደራሲው ብቻ ነው የሚያስተምራት ምን ቢያገደው ምን የመሰለ አልጋ ላይ ሞቀ ቤት የሚያንፈላስስ ጌታ ሆሆይመቤታችንን ነው የምትመስለው ሥዕሉን ሲያሳያት እን ኳፊቱንአዙሮ ነው ። ምን አልለና የሚለፈልፉት ገና ይኸውስለበላይም መጀመሪያ ጊዜ ማየቴ ነው ። ምን ማለትህ ነው። « ጠይቀኝ የምችለው ከሆነ እመልሳለሁ «ዘመናዊ ሥልጣኔ ዓላማ ተስማም ተናል ማለት ነው። ቹቱ ወ ቅይቾ ቹኮቅ ቹ ሐ ዋ ቹ ቁ ቀቱ ዌ ቀ ቁ ፍ ቱ ሠ ቱ ዋ ወነ ሐ ሖ በቁስጥንጥንያ ከተማ አንድ ወሮበላና ፈታል የሆነ ሰው ይኖር ነበር ። ጥሩ ጩልፋትና የፈታልነት ሥራውን አጣርቶ የሚያውቅ ስለነበረ አገሬው ወሮበሌ ወይም ፈታሌ ይሉት ነበር ።እሱ ግን ሥራው ስለነበር እምብዛም ሰዎቹ ከስሙ ጋር አዛምደው የሚያስቡት አጉል መልኩ አይታየ ውም ነበር ። «መቼስ ከደብረ ብርሃን ከመጣች ይኸው እንግዲህ አሥራ ምስት ቀን ሊሆናት ነው ። ከዚህ የበለጠ ምን ያናደኝ። « እጁን አጣምሮ ይቀመጥ ይመስልሃል ታዲያ ። ማታ ሦስት ሰዓት ገደማ ይሞታል አደፍርስ ።በቆሙበት ቦታ ሁሉ ። «ጉዞ ፍታት የከፈልነውኮ ለቀልድ አይደለም « ሹመቴአልገረመሽም። ላድነው ነበርኮ የሮጥሁት ምን አስቤ ደሞ ። አባ ዮሐንስ ከጐርፉ ኋላ ኋላው ለጥቀዋል « አየህልኝ ይኸን ታምርየሚ ገርምኮ ነገር ነው እንደ ጥይት ነውኮ ተስፈንጥራ የወጣችው ስታጽናናት ነበር ይመስለኛልለሷ ምኗ ነው ። እውነቷን ነው ሙቶች ሙታቸውን ይቅበሩጌታ ያለው የፈቀደው ሲፈጸምኮ ነው ።
አዎ ብዙ አይደለም ። « አዎ ነ እንጆሪ « አንጆሪ « አዎ አንድ ነገር ብቻ ካደረግሽልኝ «ምን « ጺወኔን ወዲህ ብቅ ብታሰኝልኝ « ጺወኔን ጺወኔን አይ ጺወኔ ደክሟታል ኮሶ ጠጥታ « ታዲያ የኮሶ ራት አትሻም ። ጺወኔ ። « ስም አይጠሬ ደሞ ምንድነው። ምን ቢያገደው ያሥርድሃ ልጅ እነ ዚህደዶሞ የሰፈሩአሽከሮችናገረዶች እንዴት ያሉ ወሬኞች ደሞ እንዴት ያምርባቸዋል እያሉ ማውራታቸው የማይ ቋጥሩ ያቺ ታየች ለተፈሪ ተፈሪ ለወለቱ ወለቱ ለታደሰ ታደሳ ደሞ እዚህ ድረስ መጥቶ ለኔ የዋዛ ሰው መስየዋለሁ በሱ ቤት ከማንም ሰውከማንም ባላገር ጋር የም ዋዛቢያሳው ላይ እንደ ሸናንበት አያውቅም የወሬ ነገር ድ ክብረት ቢያገባት ምንኛ በተስማሙ ማለት ደሞ የሚኻየልን ሥዕል እንኳ የማያስተምር «ምን ዓይነት ወሬኛ ሰፈር ገባን እባካችሁ ደግሞ አንቺስ ከምኔው ዐወቅሻቸው « በጣም እንጂ እመቤቶቻቸው ጠጣ ሲሉ ቡና እያ ፈሉ የሚጠጡ ቅቤ የሚጠጡጠላ የሚጠጡ ይኸ ታደሰ ደሞ ጌታውን እንኳ ተከትሎ ሲሄድ የሚያንቀላፋ ነው የሚመስ ለው ፍሬዋ ቀድሞ ሁሉ ወንድ ወንድ አይመስላትም ወንድ አትባልም ነው የምትለው ሽንትህን በመክፈያ የምትከፍል ደሞ የማግባት ደሞ የሠርግ ጣጣ ሆሆይ። » ይመልሳል አደፍርስ ። የለም የኔ ልጅ ዙሪያንም አካባቢን እያዩ ነው ጨዋታ » ወይዘሮ አሰጋሽ ጣልቃ ይገባሉ ። ጺወኔ ብቅ ትላለች ። መልከ ቀናና ልጅ ነት ያላት ሁሉ ወደ ከተማ መጉረፍ በልዩ ልዩ ዓይነት ያባለ ዘር በሽታ መለከፍ መክኖ መቅረት የሕዝባችን ቁጥር መቀነስ እንዴ ምን ማለትሽ ነው እቤት ውስጥ አቶ ጥሶ ወይዘሮ አሰጋሽና አቶ ወልዱ ወሬ ይዘዋል ። «ጺወኔ። « ጋሼ ወርዶፋ ጥሩ ሰው ነው። ሮማን ቢሆን ብዙ ትቆያለች እንደ ተቀመጠች ነጭ ቀሚስ እለብሳለሁ በዚያ ላይ ካባ እደርባለሁ ሚዜዎቹ እኔ ልዘል እኔ ልዘል እያሉ ይጣላሉ ከዚያ ምን ድነው ነገሩ የለም የለም ቆይ መጀመሪያ እኔን ለማ የት ይፈልጋል እንዲያው ላይኑ ያህል እደበቅበታለሁ እኔ ደሞ ውሃ መቅጃ እንኳን አልሄድም ከዚያ ምንድነው ነገሩ ለጓደኛዬ ጉቦ ይሰጥና ጫማዋን ይስምና አንድ ምክኛት ፈጥራ እንድትጠራኝ ያደርጋል ሞኝት ተላሊት ምንድነው ነገሩ አገር ጤና ነው ብያለሁ በኔ ቤት ፈሰስ ፈሰስ ስል አንድ ሪቅ ሥር ተደብቆ አየዋለሁ ሪቅ ። « አደፍርስ አደፍርስ ። የጊዜው ሰው ያለም ሰው አትበይኝ ያ ጐርፉ የምትይው ልጅ ራሱን አይወድም። ጺወኔ የሙዚቃ ሰው ነች ። አዎ አዎ ግን ። አዎ ። ምን ሆነ ይመስልሃል ታዲያ። ምን ሆነ ይመስልሃል ታዲያ። የለም መቻል የለብኝም ውሃ መቅጃ እየጠበቁ ማነጋገር ትልቅ ድፍረት ነው ትልቅ ድፍረት ደሞ የምን ጐን ጐን መሄድ ቀጥታ ነው የምነግረው ያላዋቂ ነገር ያላ ዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አዎ ቢከፋውም ይክፋው የሚ ያውቅም ይለቀልቃል ያለኝስ እንደሁ የለም እንዲህ አይ ደፍረኝም ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደ ጐረቤቱ አይበ ላም የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም እና ታዲያ ታዲያ አ ንተ እርምጃህ ትንሽ ተፋጥኗል ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል ነዳ አደፍርስ ጐርፉ ከዚህ በፊት ጺወኔን አጥር ሥር ባነጋገራት ጊዜ ለብሶት የነበረውን ልብስ ለብሶ ግቢውን ይገባል ። » ይላል ጐርፉ እንደገና ድንገት ድንግጥ ይልና ። የኔ ልጅ እንኳን ውሸት አታውቅም ነበር «የትናንት ወዲያውን ካልሆነ በስተቀር እምለው ሚካ ኤል ስለት ነበረብኝ እና ታዲያ ታቹን በጉድባ ሳልፍ ሮማን አይታኝ ነበር «አዎ እሱን ማለቴ ነው ጋ ይላሉ ወይዘሮ አሰጋሽ አነ ጋገራቸውን ጠበቅ አድርገው « የጉድባውን ። በየፎቶው ቤት እንደተሰቀለው ዓይነት ሕይወት የለሽ ባዶ ዓይኖች ያጐ ጡበት ሐሳብና ስሜት የማይሠርጉበት መልክ ውበት ነኝ ካለ ኢትዮጵያ ሰብእና ጠፋ ማለት ነው «በቃላት መቼም እውነቱን ልንገርህ ምንም አልያዝኩልህ ምምናልባትበመሣያሸራህይሳካልህእንደሁእናያለን ይል ቅ ወደ ቁም ነገሩ እንመለስናያቺ ልጅ ስንት ጊዜ እን ደተመላለሰች አይተሃል ። «ዎስት ጊዜ መጣችኮ እኔ እንኳን እያየኋት እኔ ደሞ ብቻዬን ከዚያ በፊት ብዙ ጊዜ አይቻታለሁ ምን ይሁን ታዲያ። «ጺወኔ ። » ይልና ዝም ይላል አሁንም «መዋደድን የመሰሰ ነገር የለም » ይላል አደፍርስ ከማ ንም መልስ የማይፈልግ በሚመስል ድምፅ ። «እኔ ምን ዐውቃለሁ የምታውቁት ራሳችሁ ልቡሰ ጥላችሁ ተገናኝቶ እንደሁ «እሺ እኔ ለምሳሌ አንተንም እወድሃለሁ እና »ትለዋለች ጺወኔ አደፍርስን መሬት መሬት እየተመለከተች « የቱን ዓይነት መዋደድ ነውየኛ «እንደ ድመትና ውሻው ዓይነት እንደሆን ። » ትላለች ጺወኔ ። » ይለዋል አደፍርስ ጐርፉን ። »ይጠይቃል አደፍርስ አሁንም ወደ ጐርፉ ዘወር ብሎ «አቶ ጅብ ሦስት ልጆች ነበሩት ይባላል ። « እኮ ታዲያ የተማረ ሰው የሚያሳዝነው እንዴት ነው ። አንድ ጥይት በከንቱ ጠብ የማትልበት የምን ትምርት ደሞ አሁን ሰሞኑን እዚህ መንደር አንድ ሰው መጥቶ ዝም ብሎ ጥይቱን ያዘራል ሲሉ ሰማሁ በቀደም ሚካኤል ወጥቼ ። ቋ አደፍርስ ። ሲገቡ ጐርፉና አደፍርስ ብድግ ብድግ ይላሉ « መቼ መጣህ ጐርፉ » ይሉና «ናሳመኝ እንጂ ታዲያ። » ይገረማሉ ወይዘሮ አሰጋሽ « እነ ጺወኔ ደሞ እነማናቸው። የኔን ልጅ ማለትህ እንዳይሆን «ኋላ ስንት ጺወኔ አለና «ታዲያ እሷ ከኛ ጋር የምትሄድ መስሎኝ ነበር እየፈጩጥሬየሚሉትነገርሆነ እንዴ ። «ጥሩ ነውእንደብጤታችሁ አሁንስለጉዚችን » ይሉና ወደ ጐርፉ ዘወር ይላሉ ወይዘሮ አሰጋሽ አደፍርስ ከእል ፍኝ ይወጣል አቶ ወልዱ ይለጥቃሉ ክብረት ይከተላል ጺወኔም ብድግ ስትል «ምነው አርፎ አላስቀምጥ አለሽ ። የሳቸውን እግር ሳልስም ቀረሁና «የለም የለም አንተን ማለቷ አይደለም ቦታውን እንደ እሱ የሚያውቀው የለም ሌላ ሰው የሚሆን ቢሆን እሱን አልፈልግም አላስቸግርም ነበር ማለቷ ነው ካለ ነገሯ የጐድንአነጋገር አይሆንላትም የጐሪጥ ነው አቀራረቧሁሉ ያስከፋል አያስከፋም ሳትል ለጊዜው መስሎ የታያትን » ያግባባሉ አደፍርስን አቶ ወልዱ ከእልፍኝ ወጥተው ወደ መኝታቸው ወደ ወርዶፋ ጐጆ እንደተመለሱ « የለም በእን ዲህ ያለ ጉዳይ ልቡብ መሆን ይኖርብሃል «ቢሆንም ቢሆንም ያባባል ስሕተት ዓይነት ዓይነት አለው እርግጥ ነው መቼም አልክድም ጐርፉ ደኅና ልጅ መሆኑን «እንዲህ ያለ ጠዋይ አስተያየት «ጠዋይ ጠዋይ ። « አደፍርስ ። አንዳንዶቹ ደግሞ በአንድ አሳዳጊ ሳይረጉ ይቆዩና የረጋ መንፈስ የሌላቸው የናት ያባት የዘመድን ፍቅር ያል ጠገቡ ቅዥቅዥ ያሉ ነገሮች ናቸው « ጨዋታዎን አላቋርጠዎና አንድ በጣም ሀብታም የሆኑ ወዳጄ ልጅ አለ አዲስ አበባ » ጣልቃ ይገባሉ አቶ ጥሶ « ታዲያ የመጀመሪያይቱ አሳዳጊው ብዙ ያገራችንን ቋንቋ የምትችልሴትነበረችአሉከዚያ ደሞ ኢጣልያዊት አሳዳጊ ተለ ወጠችለት ይሉኛልከዚያ ደግሞ ፈረንሳዊት ከዚያ ደግሞ እንግሊዛዊት በመጨረሻ ጀርመን አገር ላኩት ይሉኛል አሁን ተምሮ ተምሮ ሲመለስ ጭንቅላቱ ትልቅ ማሰሮ አህሎ አንገቱ ሰልስሎ ከወደ ኋላው ደሞ ሾላካ ሆኖ ምን አለፋዎ ብቻ ሳይጠየቅ መናገር የጀመረ እንደሁ እጁን ማወዛወዝና አለ ምክንያት ምላሱን መጐልጐል ሆኖ ሥራው ተቀምጢል ቋ እልዎታለሁ አሁን ቢቸግራቸው የጅ ሥራ ያስተምሩታል ይሉኛል ዘመዶቹ «ያንዳንድ ሰዎች ስሕተት መቼም ሁሉንም መርገሚያ ሊሆን አይገባውም ከሆነም ግን እንዴት ያሉ ይመስሉዎታል እርስዎ አቶ ወልዱ በእኛ ምዕራባውያን ሥልጣኔ ተቀበሉ በም አንዳንዶቹን እጠቅስልሃለሁ ለማስታወስ ያህል ለምሳሌ ወላጆችን የመድፈር ሃይማኖትን የማፍረስ ሥልጣንን የመናቅ ሁናቴዎች ይታይባቸዋል ይሏችኋል ከቤተ ሰቦቻቸው ራቁ አጉል የገለልተኝነት መንፈስና ኑሮ ፈጠሩ ይሏችኋል ብዙ ጊዜ በማይቆዩ ከልዬ ልዩ ምዕራብና ምሥራቅ ሀገሮች በተ ጠራቀሙ መምሀራን ስለሚመሩ ውጤታቸው የማይጓጓ ሆነ እንደ እስስት ይለዋወጣሉ ቋሚ ሐሳብ የላቸውም ጐደሎ ሰብእና ነው መደምደሚያቸው ይሏችኋል አንዳንድ መምህ ራን ብዙ ጊዜ የማገልገል ዕድልም ቢሰጣቸው የቀለም ትም ሀርት እንጂ የሕይወት መርሕ የሚሆን አዲስ ትውልድ የሚ ፈጥር ትምህርት ስላልሰጧቸው የሚያስተማምኑ ዜጋዎች አልወ ጣቸውም ይሏችኋል የተማሩት ትምህርት በጠቅላላው የዱ ሮውን ትውልድ ጠቃሚ ነገሮች ከማይጠቅሙት የማይለይ በማይጠቅሙት የሚጠቅሙ ለመተካት ያልቻለ ነው ይሏች ኋል «እሺ እርስዎስ ምን ይሉናል ። » ትናገራለች አርቃ እየተመለከተች « አዎ ጥሩ ልጅ ነው » ይመልሳል ጐርፉ ። ጊዜው አላሳስተማመነም በዛሬው ጊዜ ከጐን ነው ጠላት የሚወጣው «እሱን ማለቴ ሳይሆን አሁን ለምሳሌ አንድ ቤት ውስጥ ብቻየን ማለቴ ሌላ ሰው ሳይኖር ካንተ ጋር ብቻ አንድ ቤት ውስጥ አላድርም « እኔም አላድር ካልሽስ ። » ትላለች ጺወኔ ቆም ብላ መለስ በማለት ። እውነታችሁም እውነት እውነት አይል እንኳን ውሸት ተናግራችሁ ፅ » ይላሉ ወይዘሮ አሰጋሽ ጐጆዋ ውስጥ ጋደም እንዳሉ « ጺወኔ ጺወኔ ። ማለቴ በጠቅላላው መላ ምት ከተስማማን መ ር « እኛው የፈጠርናቸው በኛ ውስጥ ይኖራሉ « በሌላም ውስጥ እንዲኖሩ እንጥራለን « በኛው በሰዎች ውስጥ ማለት ነው « አዎ በሰዎች ውስጥ « እኛ ሰዎች ደግሞ ስንጠፋ ምናልባት የፈጠርነው ፈጠራ ሁሉ ይጠፋ ይሆናል ከኛ የተሻለ ፍጥረት ተነሥቶ ካል ቀጠለበት « ምናልባት « ውሸት ወይ እውነት ብለህ የምታምንበት ነገር በውስ ጥህ አለ ኃምፖንይ አሰ « ቢያጤነውም ባያጤነውም እውነትን በውሸት ለወጠ እምትለው ሰው ውስጥም አለ « መኖር አለበት « ያንዱ እምነትና እውነት በዚያው ባንዱ ላይ ተወስኖ ከቀረ ሰውዬው ሲሞት እምነትና እውነቱም አብሮ ይሞታል ማለትነው « አዎን እምነትና እውነት ተከታይ ይፈልጋልዕድሜ የሚ ሰጠው « እውነት ብለህ ያሰብከውን በውሸት ቢለውጥብህም ለጊ ዜው ባመንክበት ነገር የገባ ሰውነበር « አዎንነበር « እውነት ወይም ውሸትህ ሌላ አንድ ተከታይ አፍርቶ ነበር « እርግጥ ነው ይኸ መቼም « አንተ ግን አንተ የመሰለህን እውነት ስላላወጣልሀ ገደ ልከው «እኔኮ በመግደል አልተስማማሁም « ገብቶኛል ገብቶኛል ለነገሩ ያህል ማለቴነው « እሺ ገደልኩት « ታዲያ ምን ይመስልሃል ። እመሬት የተዘረረው ዘበኛ ንቅንቅ ሳይል ይቀራል እብዲቱ ትሸልላለች «አውልቀው ወንድሜ አውልቀው ሱሪህን ምን ያደርግልሃል ስንት አዕላፍ ሴት ውስጥ አንቀው ይገድሉሃል ኣጄ ነኞ አደፍርስ አቶ ጥሶ « የብዙ ሰው ጥፋት የአንድ ሰው ወንጀል ይሆናል ያልታደለ ሰው የሚቀጣበት » ኢእያሉከአቶወልዱና ከሥራ ጓደኞቻቸው ጋር እያወሩ ከገበያው ወጥተው ወደ ፍርድ ቤቱ አቅጣጫ ያመራሉ « ስለዚህ ስሕተት ሲደረግ ገና ለገና አያገባኝም ብሎ የሚያልፍ ሰው ራሱ ዋና ስሕተ ተኛ ነው ማለቴ በትንሽም ነገር እንኳን ቢሆን « እኔኮ ደሞ በጣም የገረመኝ የሰዉ ግዴለሽነት ባንድ እፍኝ ሽምብራ አንድ አንጓ አገዳ ባንድ ጭብጥ ጥጥ ላንድ ፍል የምትሆን ቡና ዝም ብሎ ገበያ ገበያውን ብቻ ትንሽም ዘበኛውን ገፍትሮ ሲጥልና ሲገድለው አዲስ ነገር ሆኖበት ሰብሰብ አለ እንጂኮ ከመጤፍም አልቆ ጠረን » የሥራ ጓደኛቸው የተሰማቸውን ስሜት ይገልጻሉ እንደዚህ ያለው ሁናቴ ለነሱ እንደሚተነፍሱት አየር ሆኗል ጨርሶ አይሰማቸውም ወደ ተስፋ ማድረግም ሆነ ወደ ተስፋ መቁረጥ ወደ ደስታም ሆነ ወደ ሐዘን ወደ ማመንም ሆነ ወደ መካድ አይገፋፋቸውም ። » ብሎ ድንገት የሚጠይቃቸው አደፍርስ ወይዘሮ ማለፊያን ። «ለምን አይደለም ። «ሰማሆይ አደፍርስ ። ላ ለ አዳግ ማሎ ገስ አደፍርስ «ለመሆኑ ጋሼ ጥሶ አንድ ነገር ልጠይቅህ መቼም ባህላችንን ከመረመርን ጥሩ ጥሩ እውነትና እምነት ይገኝባቸ ዋል የሚል አስተሳሰብ ስላለህ ምናልባት መልስ ይኖርህ ይሆናል » እያለ ። «አዎ እውነት ነው ። ጥሩ ልጅ ነው ። «አዎ እዚሁ ቤት ነው «ተማሪዎቹ ወደ ትምህርት ቤት ሲሄዱለት «እንደ መጣሁ እዚሁ ነው ያረፍኩት «አገባሻለሁ በሚል ተስፋ ደልሎሽ እንደሁ «ከመጣሁ ጀምር ዛሬ ገና ነው «ፍቅር መቼም የማያሠራው ሥራ የለ እና ምናል ባት ከውዴታሽ የተነሣ » አንገቷን ቀርቀር አድርጋ መሬት መሬቱን ትመለከታለች አትመልስለትም ጺወኔ ። « ማለቴ በሮማን ሠርግ ሲድሩኝኀፅ « እኮ ሠርግሽ መድረሱን ሲያይ በጐን መጣና አቶ አደፍርስ «እሱ በጐን የመጣበትም ነገርየለ «ባንቺ ሰውነት ውስጥ እንዲህእንዲህሆእንዲህ እንዲህ ያለ ነገር «ጥሩ ጥሩ በቀጥታ አባብሎ አስኮበለለሽ እንበል «እንዴት ብዬ ልንገራችሁ «ግዴለም ግዴለም ገብቶናል ካስኮበለለሽ በኋላ ደሞ እዚህ ቤት አስቀመጠሽ ከተማሪዎቹ ጋር «እኔው ራሴ ነኝ እዚህ ከበላይጋር ት « የተያዘ እንደሁ ከልጃገረዶች ጋር ነው ያኖርኳት ለማ « በላይ ነው እዚህ ያስቀመጠኝ ነውኮ የምለው «በላይ ። » « እና ታዲያ ለምን ትዋሻለሽ ። ምን ልጅ አለኝ ። ጌ ፃ አደፍርስ ነኦጻ አደፍርስ ቤት ያገኝና ይከራያል ። የለም የለም ጺወኔ ። » በማለት መንገድ ትጀምራለች ጺወኔ ። ኬ እኮ ለምን ።