Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሠእጅ መጫንም ሆነ ሜሮን ማፍላት ለጳጳሳት ብቻ የተፈቀደ ነው ሐዋርያት በተለየ ቦታ በቤተ ክርስቲያን ይሰበሰቡ ነበር።»ዘፍ ያዕ ቆብ ቦታውን ያከበረበት ሥርዓት ዘፍ በቤተ ክርስ ቲያን ተጠብቆ ዛሬም አዲስ ቤተ ክርስቲያንን በማነጽ እና ራስን በማነጽ መካከል ያለው ልዩነት ነው» ይላል ለዚህም ነው ቅዱስ ጳውሎስ «ፍቅን ተከታተሉ መንፈሳዊ ስጦታንም በብርቱ ፈልጉይልቁንም ትንቢት መናገርን በብርቱ ፈልጉ»ያለውኛቆሮ ፕሮቴስታንቶች መስቀልን ከምልክትነት ባለፈ አያከብሩትም አያ ማትቡም አይሳለሙም አይባረኩበትም እኛ ግን ቅዱሳት መጻሕ ፍትን መሠረት በማድረግ በመስቀል እናማትባለን በኃይልነቱ እና ምናለንከጠላት እንመካበታለንከዲያብሉሎስ እናሸንፍበታለን እንሳለ መዋለንም መስቀል የክርስቶስ ምልክት ነው ጌታችን ስለ ዓለም መጨ ረሻ ሲናገር «የሰው ልጅ ምልክት የተባለ መስቀል መሆኑን ዮሐንስ አፈወርቅ እና ቅዱስ ቄርሎስ ዘኢየሩሳሌም አስተም ረዋል ጌታችን በትምህርቱ መስቀልን ከክርስቲያኖች ሕይወት እና ጉዞ ጋር አያይዞ አስተምሯል«ማንም ሊከተለኝ የሚወድድ ቢኖር መስቀሉን ተሸክሞ በኋላዬ የማይመጣ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልምሉቃ ጌታችን ከሙታን በተነሣ ጊዜ በመቃብሩ አካባቢ የነበሩት መላእክት ጌታችንን የጠሩት በመስቀሉ ነው «እናንተስ የተሰ ቀለውን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁ»ማቴ ሐዋርያትም ጌታችንን በመስቀሉ ይገልጡት ነበር«ዓለም ለአኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም ከተሰቀልኩበት ከጌታችን መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ» ገሳ ኦርቶዶክስ መልስ አላት በመስቀል ስናማትብ የእግዚአብሔርን የማዳን ሥራ እንመ ሰክራለን የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውኛቆሮ ጾ «በእንጨት ምክንያትም ከዕዳችን ነጻ ሆንን» በማለት ቅዱስ ሄሬኔዎስ እንዳስተማረው መስቀል ከዕዳ ነጻ የሆንንበት ነው በብሉይ ኪዳን ሕዝበ እሥራኤል ከአማሌቃውያን ጋር በሚ ዋጉ ጊዜ ሙሴ እጁን ባነሣ ጊዜ እሥራኤል ድል ያደርግ ነበር» ዘጸ መስቀል በሙሴ እጅ በምሳሌው ይህንን ያህል ኃይል ከነበረው በክርስቶስ ደም ከተዋጀ በኋላማ አማናዊውማ እን ዴት ታላቅ የሆነ ኃይል አያደርግ ያዕቆብ ኤፍሬም እና ምናሴን ሲባርክ በመስቀል አምሳል ነበር። ኣበ ህከ እብነ ለ ፎሃርክ ጀህክርበ ይጩሄሮዖዘ ር ኮፍ የዐበ ፌ ስያዝ ዕጃጀ ደሃያ ሆጄዘ በ ከሃ እከ ዛሃጸቋከልን ልከበህ ሀቨር ኮህኩ ዩክፎ ለተጨማሪ መፅሀፍት።
ዳንኤል ክብረት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ለሚጠይቋቸሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ ኛ ጴጥ አዘጋጅ ዲያቆን ዳንኤል ከብረት ለተጨማሪ መፅሀፍት ዓም በ ከከፒቪክበርቪዐነባከዩክ ካሪ በ ከሄፒጠርሪርዮብ የተዘጋጀ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በዓረብ ኤምሬቶች ለመጀመርያ ጊዜ የራሳችንን ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ሠርተን ለመቀደስ እንችል ዘንድ ሕንፃ አሠሪ ኮሚቴ ተቋቁሞ እየተንቀሳቀሰ ነው የዚህ መጽሐፍ ገቢ ለቤተ ክርስቲያኑ ማሠርያ የሚውል ነው አድራሻ ስልክ ቁ ፅ አዲስ አበባ ወይም ከአቡዳቢ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ያገኙታል ብሙ ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ማውጫ ፕሮቴስታንቶች ክልኤ ባሕርይን ያምናሉ ፕሮቴስታንቶች መንፈስ ቅዱስን ከአብም ከወልድም ሠረፀ ይሳላሉ ፕሮቴስታንቶች የቤተ ክርስቲያንን ምሥጢራት አይቀበሉም ፕሮቴስታንቶች በተቀደሰው ትውፊት አያምኑም። እኛ ግን መለኮት ከሥጋ ሥጋ ከመለኮት ተዋሕዶ ሥግው ቃል ይህንን አደረገ እን ሳለን ኦርቶዶክስ መልስ አላት መ መ መመመ በኒቂያ በ ዓም የተሰበሰቡ ቱ አበው እንዲህ ሲሉ የመሰከሩትን እንቀበላለን «ከብርሃን የተገኘ ብርሃን ከእውነ ተኛ አምላክ የተገኘ አምላክ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ በመለኮቱ ከአብ ጋር የሚተካከል» ጸሎተ ሃይማኖት ስለዚ ህም በተፈጠረው ውስጥ ያልተፈጠረ አደረ ወይም የተፈጠረ እና ያልተፈጠረ አብረው ኖሩ አንልም በነቢየ ልፁል በኢሳይያስም ቃል «መጭመቂያውን ብቻዬን ረግጫለሁ በማለት በተዋሕዶ አንድ ጌታ አዳነን እንጂ መለ ኮት የሥጋ ረዳትነት አስፈልጎት በትብብር እንዳልሠራ ነግሮ ናልኢሳ ነገር ግን የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደ አንድያ ልጁን ላከውነገላ እርሱም ከድንግል ማርያም ተወለደሉቃ የአግዚአብሔር ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ ሆነ ከተዋሕዶም በኋላ መለያየት የለም አንድ ባሕርይ በተዋሕዶ እንላለን እንጂ አንድ ባሕርይ ስንል ነጥለን አይደለምከተዋሕዶ በኋላ ምንታዌ ወይም ሁለ ትነት ያለመኖሩን ለመናገር ነው እንጂ ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት መንፈስ ቅዱስ ከአብም ከወልድም ሠረፀ ይላሉ ዕታራክም ለጎ ትዖዞፈ ታው ዕሐኃም ለሐዳድ ቀ ሩ። ሰባት ምሶሶዎች የተባሉ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ናቸው ኦርቶዶክስ መልስ አላት ሙ ሥመ ጠመ ሓመ መ ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያንን እርሱ ራሱ ሠርቶ የመሠረተልን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ጥምቀት ሀ ከሥላሴ ዘለዓለማዊ ልጅነትን የምናገኝበት ምሥጢር ነው «ሰው ከውኃ እና ከመንፈስ ቅዱስ ካልተወለደ ወደ እግዚአብ ሔር መንግሥት ሊገባ አይቻለውምዮሐ ሂዱ እና በአብ በወልድ እና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ደቀ መዛሙርቴ ይሆኑ ዘንድ እያስተማራችኋቸውማቴ ለጥምቀት በመዘፈቅወደ ውኃ ውስጥ በማስገባት የሚፈጸም ምሥጢር ነው ይኸውም ወደ ውኃ ውስጥ ገብቶ በመውጣት ማለት ነው ከተጠመቀም በኋላ ወዲያው ከውኃው ወጣ እንዲል ወንጌልሣቴ የግሪኩ «ባፕቲዝማ» የሚለው ቃል ትርጉሙ «መሞት» ወይም «ውኃ ውስጥ መዘፈቅ» ማለት ነው ሐ መጠመቅ ድኅነትን የሚያሰጥ ምሥጢር መሆኑን ወንጌል ያስተምረናል «ያመነ የተጠመቀም ይድናልያላመነም ይፈረ ድበታል»ማር መመጠመቅ የሥሳሴን ልጅነት ያስሰጣል «በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚ አብሔር ልጆች ናችሁናከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠ መቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋል»ገላ ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ሠ መጠመቅ ከክርስቶስ ሞት እና ትንሣኤ መሳተፍ ነው «ወይስ ከክርስቶስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁሳ ችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታው ቁምን እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን ሞቱን በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንጓግኤውን በሚመ ስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን»ሮሜ ሜሮን የመንፈስ ቅዱስን ስጦታ የምናገኝበት ምሥጢር ነው «ሜሮን» ማለት በግሪክ «ዘይት» ማለት ነው ሀ በመጀመርያዎቹ ክርስቲያኖች ዘንድ ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ለማደል አንብሮተ ዕድን ይጠቀሙ ነበር «በዚያን ጊዜ እጃ ቸውን ጫኑባቸውመንፈስ ቅዱስንም ተቀበሉ የሐዋ እንዲል ነገር ግን ክርስቲያኖች እየበዙ እና ሐዋርያትም በየ አንዳንዱ ቦታ ዞረው እጃቸውን መጫን የማይችሉ ሲሆን በአን ብሮተ ዕድ ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ማደል በሜሮን ተተዛካ «እና ንተም ከቅዱሱ ቅባት ተቀብላችኋልሁሉንም ታውቃላችሁ ማንም ሊያስተምራችሁ አያስፈልጋችሁም ነገር ግን የእርሱ ቅባት ስለ ሁሉ እንደሚያስተምራችሁእውነተኛም እንደሆነ ውሸትም እንዳልሆነ እናንተም እንዳስተማራችሁ በእርሱ ኑሩ» ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ጨጨጨጨ መ መመ መ መመመ መመመ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ጨኤ ዱዱ መ መ ኛዮሐ በክርስቶስ ከእናንተ ጋር የሚያጸናን የተ ባን እግዚአብሔር ነውኛ ቆሮ። ከከከከውጌው ከ ከ ምሥጢረ ቀንዲል ለሕሙማን በሚጸለይ ጸሎት አማካኝነት የሚቀባ ዘይት ነው እርሱም ፈውሰ ሥጋን እና ፈውሰ ነፍ ስን ይሰጣል ድውያንን የሚፈውሰው ጌታ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስላለ ይህም ጸጋ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ይኖራል ሀ ሐዋርያት ይህንን ምሥጢር ይፈጽሙ ዘንድ ጌታችን አኣዝዚ ቸዋል እነርሱም በታዘዙት መሠረት አድርገውታል «እነር ሱም ወጥተው ንስሐ እንዲገቡ ሰበኩብዙ አጋንንትንም አወጡ ድውዮችንም ዘይት እየቀቡ ፈወሷቸውሣር ለ ካህናትም ይህንን ምሥጢር ይፈጽሙ ዘንድ ታዝዘዋል «ከእ ናንተ የታመመ ማንም ቢኖር የቤተ ክርስቲያንን ቀሳውስት ይጥራ በጌታም ስም ዘይት ቀብተው ይጸልዩለት የእምነ ትም ጸሎት ድውዩን ያድናልያዕ ሐ ኢጳሊጦስ ዘሮም የተባለው አባትኛው መክዘ«ሐዋርያዊ ትው ፊት» በተባለው መጽሐፉ በምሥጢረ ቀንዲል አፈጻጸም ጊዜ ይጸ ለይ የነበረውን ጸሎት አስፍሮታል ይህም ይህ ምሥጢር ከጥ ንቷ ቤተ ክርስቲያን ጀምሮ ይፈጸም እንደ ነበር ያሳያል ምሥጢረ ተክሊል አንድ ወንድ እና አንዲት ሴት በማ ይመረመር የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ አንድ ሥጋ የሚሆኑበት ምሥ ጢር ነው ሀ ጌታችን በቃና ዘገሊላ በጋብቻ ጊዜ በመገኘት በገነት ፈርሶ የነበረውን ጋብቻ እንደ ገና ባርኮታልዮሐ ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ለማቴ ፈጣሪ በመጀመርያ ወንድ እና ሴት አደረጋ ቸው አለምስለዚህም ሰው እናት እና አባቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ የሚለውን ቃል አላነበባችሁምን። በበዓለ ሃምሳየሐዋ በቆርሌሌዎስ ቤት ሊዲያ በፊልጵስዩስ ከተማ የነበረው የእሥር ቤት ጠባቂ የምኩራቡ አለቃ ቀርስልስ ኢትየጵያዊው ጃንደረባ እሥራኤል ከፈርዖን እጅ አምልጠው ወደ ከነዓን ሲጓዙ ነቢዩ ሙሴ «አትፍሩዛሬ የምታዩአቸውን ግብጻውያንን ለዘ ላለም አታዩአቸውምና ቁሙዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን ማዳን እዩ» አላቸው ዘጸ ይህንኑ ታሪክ ጠቅሶ ቅዱስ ጳውሎስ «ወንድሞች ሆይ ይህንን ታውቁ ዘንድ አባቶ ቻችን ሁሉ ከደመና በታች ነበሩሁሉም በባሕር መካከል ተሻገሩ ሁሉም ሙሴን ይተባበሩ ዘንድ በደመና እና በባሕር ተጠመቁ ሁሉም ያንን መንፈሳዊ መጠጥ ጠጡይከተላቸ ውም ከነበረው ከመንፈሳዊ ድንጋይ ጠጥተዋልና ያም ድን ጋይ ክርስቶስ ነበር»ኛ ቆሮበማለት ጥምቀት ለደ ኅነት ያለውን ቦታ አስተምሯል የአብርሃም ልጅ ለመባል ግዝረት የግድ አስፈላጊ ነበር የእግዚአብሔር ልጅ ለመባልም ጥምቀት የግድ አስፈላጊ ነው ግዝረት የጥምቀት ምሳሌ ነውናሱ «የሥጋንም ሰውነት በመግፈፍበክርስቶስ መገረዝ በእጅ ባልተደረገ መገረዝ በእ ርሱ ሆናችሁ ደግሞ ተገረዛችሁ በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ኦርቶዶክስ መልስ አላት ተቀበራቸሁ በጥምቀትም ደግሞ ከሙታን ባስነሣው በእግዚአ ብሔር አሠራር በማመናችሁ ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ» እንዳለ ቅዱስ ጳውሎስቆላ አንዳንዶች ጥምቀትን በሌላው መንገድ ለመሸሽ «በእሳት መጠመቅበመንፈስ መጠመቅ» የሚል ትምህርት አምጥተ ዋል ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሉስ ግን ጥምቀት አንድ ብቻ መሆኑን አስተምሯልኤፌ ንስሐ ለድኅነት የግድ አስፈላጊ ነው ራስን ወቅሶስሕተትን አምኖዳግም ላለመፈጸም ወስኖ እና ተናዝዞ ወደ እግዚአ ብሔር መመለስ ያስፈልጋል ሀ ኃጢአት እስካለ ድረስ ንስሐ የግድ አስፈላጊ ነው ለጌታችን መደኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጴላጦስ መሥዋ ዕታቸውን ከደም ጋር ስለ ቀላቀለባቸው የገሊላ ሰዎች በነ ገሩት ጊዜ «ንስሐ ባትገቡ ሁላችሁ እንዲሁ ትጠፋላችሁ» ብሏቸዋልሉቃ ሐሐዋርያት በኢየሩሳሌም በዕለተ ጳራቅሊጦስ ለተሰበሰቡት አይሁድ ያወጂት አዋጅ ንስሐ ለድኅነት አስፈላጊ መሆ ኑን የሚገልጥ ነበር «ንስሐ ግቡ ኃጢአታችሁም ይሠረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ» የሐዋ ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ኮፎ የጻህዓቹጂገቹ ቸቸ ቸቹዱ ዱዱ መመ መኃጢአት የለበንም ብንል ራሳችንን እናታልላለንእውነትም ከኛ ጋር የለምኛ ዮሐሁላችን በብዙ ነገር እንሰና ከላለንናያዕ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችን ንም ይቅር ሊለን ከዐመፃም ሁሉ ሊያድነን የታመነና ጻድቅ ነውኛ ዮሐ» ሠ ኃጢአቱን የሚሠውር አይለማምየሚናዘዝባት እና የሚተ ዋት ግን ምሕረትን ያገኛልምሳሌ ረ እግዚአብሔር የሰዎችን ኃጢአት የሚታገሥብት አንዱ ምክንያት ንስሐ እንዲገቡ ጊዜ ለመስጠት ነው። ያለ ሥልጣነ ክህነት ንስሐ ፍሬ አይኖረውምቆ ፕሮቴስታንቶች ንስሐ ኃጢአትን መተው እና ለራስ ቃል መግባት ነው ይላሉ ነገር ግን «መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉኃጢአታቸውን ይቅር ያላችኋቸው ይቀርላቸዋል የያዛችሁባቸው ተይኮዞባቸ ዋል» ዮሐ ተብሎ በተነገረው መሠረት ምሥጢረ ንስሐ የካህኑን ሥልጣን ይፈልጋል ንስሐ እና ጸጋ እግዚአብሔር ፕሮቴስታንቶች ንስሐ በኢየ ሱስ እግር ሥር መንበርከክ እና በጸጋው መዳን ነው ይላሉ ይህ ብቻውን ግን በቂ አይደለም ንስሐ መግባት ማለት መናዘዝ ከኃጢአት ጋርም መጋደልን ይፈልጋል መንፈስ ቅዱስ ይረዳናል የእግዚአብሔር ጸጋ በውስጣቸን ይሠራል ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ጭጭኤኤኤጩጩጩጨጩመጨመ እኛም ከኃጢአት ጋር እንጋደላለን። ኛ ቆሮስለ አለባበስኛጴጥ ጩጨጨ መ መ መመ መመ ለተጨማሪ መፅሀፍት ሻ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ፕሮቴስታንቶች ምሥጢረ ቁርባንን እና ቅዳሴን በማለት ጌታችን በአንድነት ሆኖ የመጸለይን ጥቅም አስተ አይቀበሉም ምሮናል። ምክንያቱም አንድ ጊዜ ለሁሉም ስለ ተሠዋ ነው ያንኑ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁልጊዜ እንሠዋዋለን ዛሬ አንዱነገ ሌላውን አይደለም ኢየሱስ ክር ስቶስ አንድ በመሆኑ መሥዋዕቱም አንድ እና ያው ነው ዴሬጨሙጨኤጨኤሥ ጩጨ ፍክክር ፄጩ ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ዴዴ መመመመመመመመመመመመመመመመመ ገ መመመ ብዙ ክርስቶሶችን በየጊዜው የምንሠዋ አይደለም ምንጊዜም አንድ መሥዋዕት ነው የምንሠዋው ያንኑ እያሰብን ነው የም ንሠዋው» ብሷኋል አግናዮስ ምጥው ለአንበሳ ሥጋው እና ደሙን ከተቀበልን በኋላ ሰውነታችን ፈራሽ በስባሸ መሆኑ ይተራል የዘላለማዊ ትንሣኤ ተስፋ አለውና ቄርሎስ ዘኢየሩሳሌም ያለ ክርስቶስ ሥጋ ሕያው ሆኖ መኖር አይቻልም ባስልዮስ ዘቂሳርያ በየጊዜው መገናኘት እና ከክርስቶስ ሥጋ እና ደም መቀበል እጅግ አስፈላጊ ነው ሠለስቱ ምአት በሰማያዊው መሠዊያ ላይ ተራ ኅብስት እና ወይን አይደለም የምናየው ነገር ግን በእምነት እንነሣና በመሠዊያው ላይ የዓለሙን ኃጢአት የተሸከመውን የእግዚ አብሔር በግ እናስተውላለን እርሱ በካህናት እጅ እየተ ሠዋ ነው በእውነት ሥጋውን እና ደሙን በመቀበልም ይህ ትንሣኤያችን መሆኑን ልናምን ይገባል ለመጀመርያ ጊዜ ለሥርዓተ ቅዳሴ «አኮቴተ ቁርባን» ወይ ንም «የቁርባን ምስጋና ህፎከ» የተባለውን ቃል የተጠ ቀመው አግናጥዮስ ምጥው ለአንበሳ ነው ቀጥሎም ዮስጢኖስ ቃሉን ተጠቅሞበታል አግናጥዮስ «በአንድ ሰንበት አንድ መሥዋዕት ብቻ ሠው የጌታ ሥጋ አንድ ጽዋውም አንድ ነውና» ብሷል መ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ፕሮቴስታንቶች የተሟላ መጽሐፍ ቅዱስን አይቀበሉም ፕሮቴስታንቶች ከመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች የሚፈልጓቸውን ብቻ በመውሰድ ሌሉችን ትተዋቸዋል በመሆኑም እነርሱ በሚቀበ ሏቸው እና ቤተ ክርስቲያናችን በምትቀበላቸው መጻሕፍት ቁጥር መካከል ልዩነት አለ የፕሮቴስታንቲዝም መሥራች ማርቲን ሉተር ለእርሱ ትምህ ርት የማይመቹ የመሰሉትን መጻሕፍት እያወጣ ይጥል ነበር ለምሳሌ የያዕቆብ መልእክት ስለ ምግባር አስፈላጊነት ስለሚ ያስተምርና ይህም ማርቲን ሉተር ስለ ጸጋ እና እምነት ብቻ ይሰብከው ከነበረው ትምህርቱ ጋር አልሄድ ስላለው መልእ ክቱን ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አውጥቶት ነበር እንዲያውም «ር ይርፓ ገለባ መልእክት» ብሎ እስከ መጥ ራት ደርሶ ነበር አንዳንድ ወገኖች ከቱ መጻሕፍት ውጭ ያሉትን መጻሕፍት «አፖክሪፓ» ብለው ይጠሯቸዋል ይህ ግን የተሳሳተ ስያሜ ነው «አፖክሪፓ» በጥንት ዘመን ምሥጢራዊ ለሆኑት የጥን ቆላ መጻሕፍት የሚሰጥ ስም ነውና እኛ ግን የብሉይ ኪዳን መጻሕፍቱን «ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍትዲዮካትሮኒካል» እንሳላቸዋለን የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ሁለት ዓይነት የቀኖና ክፍሎች አሏቸው እነርሱም የመጀመርያፕሮቶካኖኒካልእና ሁለተኛ ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ዲዮካትሮኒካል ይባላሉ የመጀመርያፕሮቶካኖኒካል እነዚህ በካህኑ በአዝራ የተሰባስ ቡና መጀመርያ በቀኖና የተመዘገቡ ናቸውኛመቃ ነህምያም የነገሥታትን መጻሕፍት የያዘ ቤተ መጻሕ ፍት አቋቁሞ ነበር እነዚህ መጻሕፍት በሦስት የተከፈሉ ሲሆን ቶራሕነበኢም እና ከተቢም ተብለው ይጠራሉ እዝራ እና ነህምያ ሁለተኛዎቹን መጻሕፈት በተመለከተ ያነት ነገር የለም ምክንያቱም በዚያ ዘመን አልተሰበሰ ቡምና የተሰበሰቡት ከእነርሱ በኋላ በመሆኑ «ዲዮካትሮ ኒካል ሁለተኛ» ተብለዋል ቶራሕአምስቱ የሙሴ መጻሕፍትን የያዘ ሲሆን በእኛ ሊቃውንት «አምስቱ ብሔረ ኦሪት»« ተብሎ ይጠራል ነበኢምየነቢያት መጻሕፍት የተካተቱበት ክፍል ሲሆን እነርሱም «ቀደምት ነቢያት» እና «ደኃርት ነቢያት» ተብለው ለሁለት ይከፈሉ ነበር ቀደምት ነቢያት የሚ ሏቸው ኢያሱሳሙኤል እና ነገሥት ናቸው «ደኃርት ነቢ ያተ» የሚሏቸው ደግሞ ኤርምያስሕዝትኤልኢሳይያስ እና አሥራ ሁለቱ ደቂቅ ነቢያተን ነው በሐዋርያት ሥራ ያነበቧቸው እነዚህን መጻሕፍት ነው ከተቢም የታሪክ መጻሕፍት ማለታቸው ነው እነ ዚህም በሁለት የከፈሉ ሲሆን«ታላላቅ የታሪክ መጻሕ ዳነ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ሙጨ ጨመ መኋ ፍት» ማለትም መዘሙራትኢዮብ ምሳሌ«ታናናሽ የታ ሪክ መጻሕፍት» ማለትም መክብብ መኃልየ መኃልይ ሰቆቃወ ኤርምያስ ናቸው ከእነዚህ ቀጥሉም መጽሐፈ ዳን ኤልእዝራነህምያ እና ዜና መዋዕል ይከተላሉ እነዚህ ሁሉ ተጠቃልለው የሙሴ ሕግነቢያት እና መዝ ሙራት እየተባሉ ይጠሩ ነበር ዲዮካትሮኒካል የሂል ጉባኤ በ ዓም የዲዮካትሮኒካል መጻሕፍትን እውነተ ኛነትና ሊጠቀሱ የሚችሉ መሆኑን አረጋግጣል በ ዓም የተደረገው የካርታጎቅርጣግና ጉባኤም ተመሳሳይ ውሳኒ ሰጥቷል በሥሦስተኛው መክዘ የነበሩት እነ ቀሌምንጦስ ዘሮምእነ ዲዮ ናድዮስ ዘእስክንድርያ እንዲሁም ሲፕሪያን ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል የተኛው መክዘ አበው እነ ባስልዮስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ ዮሐ ንስ አፈወርቅ እየጠቀሱ አስተምረውባቸዋል እነዚህ መጸሕፍት የሐዋርያት ቀኖና በተሰኘው የሐዋርያት ድንጋጌ ወስጥ በዝርዝር ተገልጠዋል ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ጭጭቼጭኤፍጭሙቂጭሎጭሎጭሑጭቄጭሎጭሎጭሎጭሎጭጭ የመ መ ዩጥንታውያን የሆኑት አብያተ ክርስቲያናት ማለትም የካቶ ሊክ የግሪክ ኦርቶዶክስ እንዲሁም ኦርየንታል አብያተ ክርስቲ ያናት ሁሉ ይቀበሏቸዋል የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ ስትቀበላቸው የኖረች ሲሆን በሲኖዶስ ደረጃ በ ዓም ውሳኔ ሰጥታለች በበጥሊሞስ ሁለተኛ ዘመን በ ቅልክ በእስክንድርያ ብሉይ ኪዳንን ወደ ግሪክ የተረጎሙት ሰባ ሊቃናት ዲዮካትሮኒካል መጻሕፍትን አብረው ተርጉመዋል የሰባ ሊቃናት ትርጉም ሦስት ቅጅዎች የሆኑት የሲና የእስክንድርያ እና የቫቲካን ቅጅዎችን ብንመለከት እነዚህን ክም አካትተው እናገኛ ለን በዮሐ የምናገኘው የመቅደስ መታደስ በዓል በሌሎች የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ውስጥ አናገኘውም የሚገኘው በኛ መቃ ላይ ነው በሉቃ «ነገር ግን ግብዣ ባደረግክ ጊዜ ድሆችን እና ጉንድሾችን ጥራየሚመልሱትም በድራት የላቸውምና ብፁዕ ትሆናለህ» የሚለው ከጦቢት የተገኘ ነው በኛተሰ «ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም መቀደሳችሁ ነውና ከዘሙት እንድትርቁ» የሚለው ቃል ከጦቢት የተገኘ ነው ኦርቶዶክስ መልስ አላት ጨጨጨ መ በኛ ቆሮ«ከእነርሱም አንዳንዶቹ ጌታን እንደተፈታተ ኑትበእባቦችም እንደጠፉ ጌታን አንፈታተን»የሚለው ቃል ከዮዲት የተገኘ ቃል ነው በኛቆሮ «ሙታንስ የማይነሥጮ ከሆነ ምን ይጠቅመኛል ነገ እንሞታለን እና እንብለ እና እንጠጣ የሚለው ከጥበብ የተገኘ ቃል ነው በዮሐ«ዓለም እናንተን ሊጠላ አይቻለውም ነገር ግን ሥራው ክፉ መሆኑን እመሰክርበታለሁና እኔን ይጠላኛል» የሚ ለው የጌታችን ትምህርት በጥበብ ይገኛል በሉቃ«እኔ እላችኋለሁ የዐመፃ ገንዘብ ሲያልቅ በዘላለም ቤቶች እንዲቀበሏችሁ በእርሱ ወዳጆችን ለራሳችሁ አድርጉ» የሚለው ትምህርት በመጽሐፈ ሲራክ ይገኛል በኛጴጥ«ጋ ሁሉ እንደ ሣርክብሩም ሁሉ እንደ ግር አበባ ነውናሣሩ ይጠወልጋልአበባውም ይረግፋል» የሚ ለው ቃል ከሲራክ የተገኘ ነው በሮሜኛጴጥ የተገለጠው «ከእግዚአብሔር ካል ተሰጠ በቀር ሥልጣን የለም ያሉትም ባለሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተ ሾሙ ናቸው» የሚለው ቃል ከሲራክ የተወሰደ ነው በይሁዳ የተጠቀሰው የሄኖክ ትንቢት በመጽሐፈ ሄኖክ ላይ ይገኛል ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ፌዴ መመ በማቴ የተጠቀሰው«በዚያን ጊዜ በነቢዩ በኤርምያስ የተባለው ከእስራኤል ልጆችም አንዳንደፐቹ የገመቱትን ዋጋ ብር ያዙጌታም እንዳዘዘ ስለ ሸክላ ሠሪ መሬት ሰጡት» የሚለው ተፈጸመ»የሚለው ትንቢት የሚገኘው በተረፈ ኤር ምያስ ነው አዳምና ሔዋን አቤል እና ቃየልን ወለዱ ቃየል አቤልን ገድሎ ሸሸ ከዚያም ሚስቱን ዐወቀፀነሰችም ይሀቺ የቃየል ሚስት ከየት መጣች። እንደ ኦሪት ዘፍጥረትከምዕ በዓ ለም ላይ ያሉት ሰዎች አራት ብቻአዳምሔዋንአቤልቃየ ል ነበሩ የዚህን መልስ የምናገኘው በኩፋሌ ነው በዕለተ ሆሳዕና ዘንባባ ይዘው ጌታችንን የኢየሩሳሌም ሰዎች ሲያመሰግኑት ውለዋል የዚህ ትውፊት ታሪካዊ አመጣጥ የሚገኘው በዮዲት እና በኩፋሌ ላይ ነው በትንቢተ ኤርምያስ ስለ ኢትዮጵያዊው አቤሜሌክ የተነገረው ትንቢት ፍጻሜውን የምናውቀው በተረፈ ኤርምያስ ከምዕጀምሮ ስናነብ ነው ኦርቶዶክስ መልስ አላት ሮዕታቻዶቻ ደምጋ ዲይፇሪተም ፕሮቴስታንቶች ጾምን አይቀበሉምእንጾማለን የሚሉትም ከፈለግን ለመጾም ካልፈለግን ለመተው የራሳችን ፈቃድ ነው ይላሉ በጾማቸው ጊዜ ምን መብላት ምን መተው እንዳለባቸው የሚወስኑትምእስከ ስንት ሰዓት እንደሚጾሙ የሚቆርጡትም በግላቸው መሆኑን ይናገ ራሉ እኛ ግን ቅዱሳት መጻሕፍትን አብነት አድርገን ጾም ፈቃደ ሥጋን የምናሸንፍበትድኅነትን የምናገኝበት አምላካዊ ትእዛዝ ነው ብለን እናምናለን ጾም የራሱ ሥርዓት ያለው መጽሐፋዊ ሕግ መሆ ኑንም እንቀበላለን በክርስትና ሕይወት ውስጥ ሁለት ዓይነት ሥርዓተ አምልኮ አለ የመጀመርያው ግላዊ ሲሆን ሁለተኛው ማኅበራዊ ነው ጌታችን በተራራው ስብከት ጊዜ በራችሁን ዘግታችሁ ማንም ሳያያቸሁ ጸልዩ ብሎ ሥርዓት የሠራለት ግላዊ ጸሉት አለ በሌላ በኩል ደግሞ ክርስቲያኖች በጋራ የሚያከናውኑት ማኅ በራዊ ጸሎት አለየሐዋ የግል ጾም አለየማኅበር ጾም አለ በመጽሐፍ ቅዱስ በማኅበር የተካሄዱ አጽዋማት አሉ በዘመነ አስቴርአስቴየነነዌ ጾምዮናስበእዝራ እና በነህምያ ዘመን የተካሄዱት አጽዋማት «በዚህም ወር በሃያ አራተኛው ቀን የእስራኤል ልጆች ጾመው ማቅም ለብሰው በላያቸውም ትቢያ ነስንሰው ተከማቹነህ በእዝራ ጊዜም «በአም ላካችን ፊት ራሳችንን እናዋርድ ዘንድ ከእርሱም የቀናውን መንገድ ለእኛና ለልጅ ልጆቻችን ለንብረታችንም ሁሉ እንለ ፍጭ ጮጮ ድ ጭጭሎሎጭቄጭ ርር ርክ « ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ምን ዘንድ በዚያ በአኅዋ ወንዝ አጠገብ ጾም ዐወጅኩ እዝ በዘመነ ነቢዩ ኢዩኤልም «አሁንስ ይላል እግዚአብ ሔር በፍጹም ልባችሁ በጾምም በለቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ» ኢዩተብሏል በዘመነ ሐዲስም ጌታችን አርባ ቀን እና አርባ ሌሊት ጾሞ የጾምን ሥርዓት ሠርቶልናልማቴ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት ለምን እንደማይጾሙ በተጠየቀ ጊዜ «ሙሽራው ከእነርሱ የሚወሰድ በት ዘመን ይመጣልያን ጊዜ ይጦማሉማቴ በማለት ተናግሮ ነበር በዚህም መሠረት ጌታችን ካረገ በኋላ ሐዋር ያት በዐዋጅ መዋልየሐዋ ቅዱስ ጳውሎስም ከሕዝቡ ሁሉ ጋር ጾሟል የሐዋ በዘመነ ሐዋርያት የታወቀ የጦም ወራት ነበር የሐዋ » በተወሰነ እና በተለየ ጊዜ መጾም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሥርዓት ነው ዘካ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል የአራ ተኛው ወር ጾምየአምስተኛው የሰባተኛውም የአሥረ ኛውም ወር ጾም ለይሁዳ ቤት ደስታ እና ተድላ የሐሴ ትም በዓላት ይሆናል «እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥወይም ስለ በዓልወይንም ስለ ወር መባቻወይንም ስለ ሰንበት ማንም አይፍረድ ባችሁ»ቆቁላ የሚለውን መያዝ ጾም አትጽጹሙይህንን ኦርቶዶክስ መልስ አላት ብሉ ይህንንም አትብሉ ብሉ ማንም ሊፈርድብን አይገባም ብለው ፕሮቴስታንቶች ያስተምራሉ ይህ ከላይ የተገለጠው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል በልማደ አይሁድ መሠረትነት የተጻፈ ነው ይህንን ስትበሉ ያረክሳልያኛው አያረክስምያጸድቃል ብሎ ማንም አይፍረድባችሁ ፃለት ነውየመጀመርያዎቹ ክር ስቲያኖች ከቤተ አይሁድ የተገኙ በመሆናቸው ሥርዓተ ምግ ብንቀዳሚት ሰንበትንካጠፉ ሳይዘረጉ ከዘረጉ ሳያጥፉ ማክ በርንየአዲስ ጨረቃን መባቻ ማክበርን ያለ አርሾ የሚበላ ውን የፋሲካ ቁጣ ወዘተ በተመለከተ ከክርስትና ትምህርት ጋር ለማስማማት ይቸግራቸው ስለነበር የተሰጠ ምክር ነው ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፍ የሚገባው አያደለም ከአፍ የሚወጣው ግን ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው» ማቴ ዐ የሚለውን በመያዝ ሰውን ምግብ አያረክሰውምና ጾመ አያስፈ ልግም የሚሉም አሉ ጊታችን ወደ አፍ የሚገባው አያረ ክስም ያለው«ሳይታጠቡ መብላት»ነፍስን አያረክሳትም ማለቱ ነው። ፒሐዋርያው ያንን መልእክት የጻፈው የእነዚህን ትምህርት በመቃወም እንጂ ጾምን በመቃወም አይደለም ምክንያቱም ዘንድ እግዚአብሔር ከፈጠረው መብል እንዲርቁ ያዝዛሉ» የሚ ቤተ ክርስቲያን በጾም ወራት ሥጋ አትብሉ አለች እንጂ ሥጋ ለውን በመያዝ ለምን ከምግብ እንከለከላለን የሚሉ አሉ ሐዋ ርኩስ ነው የሚል ትምህርት የላትም በድንግልና መኖርን ርያው ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን ትምህርት የሰጠው ስለ ጾም አይ ታበረታታለች እንጂ ጋብቻ እና ልደት ርኩስ ነው አትልም ደለም ለማሌኔያውያን እና ለማንዳውያን የስሕተት ትምህርት መልስ ይሆን ዘንድ ነው ቤተ ክርስቲያን በማቴ በተሰጣት ሥልጣን መሠረት ሥርዓትን ትሠራለች የማኅበር ጾም የግለሰብ ነጻነትን አይከ ለክልምነገር ግን ነጻነቱን በሚገባ እና ለስንፍና በር ሳይከፈት እንዲጠቀምበት ያደርገዋል ማኒ በዘመነ ሐዋርያት እና ሥጋ መብላት መጋባት እና መውለድ ርኩስ ነው ብለው የሚያስተምሩ ነበሩ ሐዋ ርያት «አመክንዮ» በተሰኘው ጸሎታቸው ለዚህ ትምህርት መልስ ሰጥተዋልእኛስ ፍጥረት ሁሉ ርኩሰት እንደሌለበት እንናገራለንእኛስ ጋብቻ ንጹሕ ልደትም ርኩሰት እንደሌለበት እንናገራለንእግዚአብሔር አዳምንና ሔዋንን ብዙ ተባዙ ብሎ ፈጥሯቸዋልና» የሚለው ለዚህ የተሰጠ ምላሽ ነው በኋላም በ ዓም ሚያዝያ ቀን የተወለደው ማኒ የዚህ ሃሳብ አቀን ቃኝና ዋና መምህር ሆነ ሰው ለመዳን ከጾታ ግንኙነት መራቅሥጋ አለመብላት እና አለመዋለድ የግድ ያስፈልገዋለ የማል ትምህርት ያስተምር ነበር ማንዳውያን በመጀመርያው መክዘ ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተ ምሥ ራቅ ይኖሩ የነበሩ ግኖሰቲኮች ናቸው የሰው ነፍስ በሥጋው ውስጥ ተቀብራ ተጨቁናለችሥጋ ርኩስ ነውሰው ባለመብላት ነፍስን መርዳት አለበት የሚል ትምህርት ነበራቸው በእነርሱ ትምህርት ሥጋ ርኩስ ነውስለዚህ ሥጋ መብላት ኃጢአት ነው በአሁኑ ጊዜ በኢራቅ ደቡብ እና በኢራን ደቡብ ምዕራብ ጥቂቶች ይገኛሉ ጨጨ መ መመመ ደ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ጨጨ ጭጉ»ዘጠ ፕሮቴስታንቶች ገዳማዊ ሕይወትን ይቃወማሉ ፕሮቴስታንቶች ገዳማዊ ሕይወትን አኣይቀበሉም ዮንግልናዊ ሕይ ወትንም አይደግፉትም ቤተ ክርስቲያናችን ልጆቿ ከገዳማዊ እና ዓለማዊ ሕይወት የቻሉትን እና የመረጡትን እንዲኖሩ ታስተም ራለች ከጋብቻ እና ከድንግልናዊ ሕይወትም በአንዱ ይኖሩ ዘንድ ታስተምራለችምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ይህንን ያስተምራልና ድንግልናዊ ሕይወት እግዚአብሔርን ያለ ተጨማሪ ሃሳብ የማ ገልጊያ መጓርያ ነው «ነገር ግን ያለ ሃሳብ ልትኖሩ እወዳ ለሁያላገባው ጌታን እንዴት ደስ እንደሚያሰኘው የጌታን ነገር ያስባልያገባው ግን ሚስቱን እንዴት ደስ እንደሚያሰኝ የዓለ ምን ነገር ያስባል» እንዳለ ቅዱስ ጳውሎስ። ብንል ኃጢአትን የሚያስተሠርየው ከአብ የሠረ ፀው መንፈስ ቅዱስ ነውና ጌታችን በወንጌል መንፈስ ቅዱስ ስለ ኃጢአት ዓለምን እንደሚወቅስ ተናግሯልና የሰው ልጅ ኃጢአት ሁለት ዓይነት ነው የመጀመርያው በክርስቶስ ደም የፈረሰው የጥል ግድግዳ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በየዕለቱ የምንበድለው በደል ነው ኢየሱስ ክርስቶስ አንድ ጊዜ ስለ በደላችን የደም ዋጋ ባይከፍልልን ኖሮ ምንም ዓይነት ይቅርታ ብንጠይቅ ይቅር ባልተባልን ነበር «ደም ሳይፈስስ ሥርየት የለምና»ዕብራ ስለ ኃጢአታችን ደሙን ያፈሰሰልን ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እርሱም አንድ ጊዜ ብቻ የተደ ረገየማይደገም ነውዕብራ በመሆኑም ንስሐ ስንገባም ሆነ በቅዱሳን ምልጃ ለድኅነት ስንበቃ ሥርየት የምናገኘው አስቀ በሮሜ የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሣው በእግዚ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ፎ ጭ ክከ ገ መመ ድሞ በደሙ ስለዋጀንና የማስታረቅን አገልግሎት በመስጠቱ ነው ለልመናችን መልስ ማግኘት ለምልጃችንም ዋጋ ዋስት ናችን ስለ እኛ የሞተልን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው «እርሱ የኃጢ አታችን ማስተሥረያ ነው» ያለውም ይህንኑ ሲያስረግጥ ነው ጎ ሊቁ ሄሬኔዎስ ይህንን ሲተረጉመው «ሰው ሕያውነትን ማግ ኘት የሚችለው ከእግዚአብሔር ጋር ከሆነ ብቻ ነው ከሁለ ቱም ጋር ባለው ተዛምዶ የተነሳ ሁለቱንም አካላት መካከል ሆኖ ለማስታረቅ የቻለው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እርሱ ሰውን ወደ እግዚአብሔር አቀረበ እግዚአብሔርንም ለሰው ገለጠው» በማለት ተናግሯልርርበርህ አብሔር ቀኝ ያለውደግሞም ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው»ሲል ምን ማለቱ ነው ቀደም ብሎ እንደተገለጠው ቅዱሳት መጻሕፍት ስለ ኢየ ሱስ ክርስቶስ የማስታረቅ አገልግሎት ሲገልጡ አንድ ጊዜ ለሁ ሉም በመስቀል ላይ የተደረገውን የማስታረቅ አገልግሎት ማለ ታቸው ነው በወልድ መሥዋዕትነት እግዚአብሔር ዓለሙን ከራሱ ጋር አስታርቆታል ስለ አዳም ልጆች ሲሠዋስለ አዳም ልጆች ጸልዮአልስለ አዳም ተገብቶ የአዳምን ልመና ማቅረብ ብቻ ሳይሆን ራሱ እግዚአብሔር ነውና ይቅር ብሏሷል በግም ነውና ተሠውቷልሱ ከዚህ በፊት ሊቀ ካህናቱ ይሠዋልበጉ ይሠዋል እግዚአብሔር ይቀበላል አሁን ግን ለቀ ካህናት ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ጨጨ መመመ ነውና ሠዋበግ ነውና ተሠዋእግዚአብሔር ነውና መሥዋዕቱን ተቀበለ ቅዱስ ጳውሎስ «በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔ ርን ቤተ ክርስቲያን»የሐዋ በማለት ደሙን አፍስሶ ያዳነን ራሱ እግዚአብሔር መሆኑን መሥክሮአል ቅዱስ አትና ቴዎስ «ክርስቶስ መሥዋዕቱን ስለ ሁላችንም ሆኖ አቀረበ ከመጀመርያው ጥፋት ተጠያቂነት ሁላችንንም ነጻ ያደርገን ዘንድ መቅደስ ሰውነቱን ስለ ሁላችን ሲል ለሞት አሳልፎ ሰጠ» በማለት አስተምሯልርርዘከሯ ጳሸህ ይህንን ክፍል ስናነብ ሐዋርያው አንድ ጊዜ ብቻ የተፈጸ መን ነገር አዘው ትሮ የሚሆን ነገር አድርጎ እንደጻፈው እና ያለን ይህም የቅዱሳት መጻሕፍት የአጻጻፍ ልማዳቸው መሆ ኑን መረዳት አለብን ለምሳሌ ሐዋርያው ይሁዳ የሰዶም እና የገሞራን ጥፋት ሲገልጥ «በዘላለም እሳት እየተቀጡ ምሳሌ ሆነዋል» ይሁዳ «ተቀጥተው» ማለት ነበረበት አገላለጡ አሁንም እየተደረገ ያለ ይመስላል ይህ ግን የአንድ ሥራ ተጽ ዕኖ ወይም ዋጋ ለዘለዓለም ከሆነ ቅዱሳት መጻሕፍት እንዲህ ነው የሚገልጡት የሰዶምና የገሞራ መጥፋት ምሳሌነቱ ዛሬም ስለ ሚያስተምር ዘወትር የሚቃጠሉ አድርጎ ገለጠው ጌታችንም በዕለተ ዓርብ በመልዕልተ መስቀል ያደረገው የማ ስታረቅ ሥራ ለዘለዓለም በመሆኑ በዚያ መልክ ቢነገር አይደን ቅም በሌላ በኩል ደግሞ የግእዙ መጽሐፍ ቅዱሳችንስለኛ የሚፈርደው» የሚል እንጅ «የሚማልደው» የሚል ቃል የለውም ። ሥሪሠል ፊም ዲሪይጸፈጳዶም መዝራቅፇ ያቅፍጎት ሥሄጎቆቅት ፊቶ ሊዖያሩም ጭራቹም ሥሄልፇ ማሃያረና ጣዖቻጋ ዳፇደ ማ ዐር ይዋፍታል ላኛ ፇፇ ቆቀፍጎት መዳሕፍምሃ መሠረት ለድረሃ ቅፍጎቅ ሥሀም ታጋውፇ ጋድ ሣማ በዘጸ የተቀረጸውን ምሰል ለአንተ አታድርግ አትስገ ድላቸውም አታምልካቸውም የሚለውን ትእዛዝ የሰጠው እግ ዚአብሔር «ሁለት ኪሩቤል ከተቀጠቀጠ ወርቅ ሥራ» ብሎ ሙሴን አዝዛልዘጸ ፊ ይህም ቅዱሳት ሥዕላት ቁጥራ ቸው ከጣዖት እንዳልሆነ የሚያመለክት ነው እግዚአብሔር ሰው ጣዖት እንዲሠራ አያዝምና ከዚህም በተጨማሪ እስራኤል በኃጢአታቸው ምክንያት በእ ባብ መንጋ ሲነደፉ «እባብ ሠርተህ በዓላማ ላይ ስቀል የተነ ደፈውም ሁሉ ሲያየው በሕይወት ይኖራል» ሲል አዝዞት ነበርዘጉ ይህ ግን ከጣዖት አምልኮ አልተቆጠረም እንዲያውም «እባብም የነደፈችው ሰው ሁሉ የናሱን እባብ ባየ ጊዜ ዳነዘጐተብሎ ተጽፏልጌታችንም ሙሴ በም ድረ በዳ የሰቀለው እባብ የእርሱ መሰቀል ምሳሌ መሆኑን አስተምሯልዮሐ ንጉጮ ሰሎሞንም የመጀመርያውን ቤተ መቅደስ በሠራ ጊዜ በቅድስተ ቅዱሳኑ ውስጥ ቁመታቸው አሥር ክንድ የሆኑ ከወ ይራ እንጨት ሁለት ኪሩቤል ሠራኛነገሥ በዚህ ጨጨጨ ብ መ በ መመመ መ መ ደ መ ው ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት «ከሜ የተነኝዓ እግዚአብሔር መምለኬ ጣዖት ነህ አላለውም እንዲ ያውም በሌሊት ተገለጠለትኛዜና ንጉሥ ሰሎሞን የኪሩቤልን ሥዕል ብቻ ሳይሆንየዘንባባ ዛፍ የፈነዳም አበባ ምስል ቀርጾ» ነበርኛነገሥ ነገር ግን ይህ እንኳን የጣዖት ምስል አስቀረፀ አላስባለውም እኛ ለቅዱሳት ሥዕላት ክብር እና የአክብሮት ስግደት ይገባ ቸዋል እንላለን እንጂ አናመልካቸውም የአምልኮ መፈጸሚ ያዎች ናቸው እንላለን እንጂ የአምልኮ ስግደት አንሰግድላቸ ውም ሥዕሎቹ በራሳቸው አንዳች ምሥጢራዊ ኃይል ኖሯ ቸው ሳይሆን የሥዕሉ ባለቤት በሥዕሎሉቹ አማካኝነት ኃይሉን ተአምሩን ይገልጣል ብለን ግን እናምናለን ሙሴ በበትሩ ባሕረ ኤርትራን ከፍሏል ዘጸ ኤልሳዕ በኤልያስ ልብስ ዮርዳኖስን ከፍሎ ተሻገረ ኛነገሥየቅዱስ ጳውሎስ ልብስ ድውያንን ፈውሷል የሐዋየቅዱስ ጴጥሮስ ጥላ አጋንንትን አውጥቷልየሐዋ እነዚህ ሁሉ ነገሮች በራሳ ቸው አንዳች ኃይል ኖሯቸው ሳይሆን የባለቤቱ ቅድስና ያስገኘ ላቸው ጸጋ ነው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ እንደሚያስተምረን እመቤታችን ጌታን እንደታቀፈች አድርጎ የመጀመርያውን ሥዕል የሳለው ወንጌላዊው ሉቃስ ነው ይህም ከዘመነ ሐዋርያት ጀምሮ ሥዕላት በቤተ ክርስቲያን ያላቸውን ቦታ ያመለክተናል ከዚ ህም በላይ በኢየሩሳሌምበባዛንታይን በኢትዮጵያ እንዲሁም ኦርቶዶክስ መልስ አላት መጭርፎሼፍፍኗባሻፍክጡ በሌሎችም ሀገሮች የጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት ፍርስራሾች በቁፋሮ ሲገኙ ቅዱሳት ሥዕላትም ይገኛሉ ይህም ሥዕሎችን ለመ ንፈሳዊ አገልግሎት መጠቀም ከጥንት ክርስቲያኖች ጀምሮ የነበረ መሆኑን ያሳያል በሰባተኛው መክዘ ቅዱሳት ሥዕላትን በተመለከተ አሁን ፕሮ ቴስታንቶች የያዙትን ሃሳብ ይዘው የተነሥ ሰዎች ነበሩ እነ ዚያኞቹ ከዚያም አልፈው ቅዱሳት መጻሕፍትን ከምድረ ገጽ ለማጥፋትም ተነሥተው ነበር እነዚህ ጸላዕያነ ሥዕላት «ኢኮ ኖማኺያ» በመባል ይታወቁ ነበር ትርጉሙም ሥዕላትን የሚጠ ሉ ማለት ነው ይህ አስተሳሰብ በ ዓም አካባቢ ተነሥቶ እስከ ዓም ድረስ ለአንድ መቶ ዓመታት ያህል ቤተ ክርስ ቲያንን ሲያወዛግብ ቆየ ጉዳዩ የበለጠ እንዲሰፋ ያደረገው ደግሞ ሥዕሉን ከባለ ሥዕሉ በላይ የሚያከብሩ እና የሚያመልኩ ክርስቲያኖችኢኮኖላትሪያ መፈጠራቸው ነው በዘመኑ የነበሩት ነገሥታት የሥዕል አጥፊዎችን ሀሳብ በመደገፋ ቸው ለ ለዓመታት የተሰባሰቡ አያሌ ጥንታውያን ሥዕሎች እንዲጠፉ ተደረገ ሁኔታው ግን ሊበርድ አልቻለም ሥዕሎሉች አማልክት አይደሉም ነገር ግን ሊከበሩ ይግባቸዋል የሚለው ሃሳብ እያየለ መጣ በዚህም ምክንያት ችግሩ በተነሣበት በባዛንታይንና ሮሜ አካባቢ የነበሩ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች በ ዓም ጉባኤ አድርገው «ለቅዱሳት ሥዕላት ክብር እና ሰላምታ ይገባልለእነርሱ የሚደረግ ክብር እና ሰላምታ ሁሉ ለሥዕሉ ባለቤት የሚደረግ ነው እነርሱን የሚያከብር ሁሉ በሥዕሉ ላይ የተገለጠውን ነገር ማክበሩ ነው» በሚል ወሰኑ ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ፕሮቴስታንቶች የሕንፃ ቤተ ክርስቲያንን ክብር አይቀበሉም ፕሮቴስታንቶች ሕንፃውን ቤተ ክርስቲያን ብለን አንጠራም ይላሉ እነርሱ ቤተ ክርስቲያን የሚሉት ጉባኤውን ብቻ ነው እኛ ግን ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የቤተ ክርስቲያንን ቀደምት አበው መሠ ረት አድርገን የተቀደሰውን ሥፍራ ቤተ ክርስቲያን እንለዋለን ቤተ ክርስቲያን የሚለው ቃል ሦስት ትርጉም አለው የጸሎት ቤት ጸሎት የሚጸለይበትመሥዋዕት የሚሠዋበት ሥጋወደሙ የሚፈተትበት ቦታኢሳ ኤር ማቴ የክርስቲያን ወገን የክርስቶስ ወገን የሆነ ሁሉ ቤተ ክርስ ቲያን ይባላልየያዕቆብ ወገን የሆነ ሁሉ ቤተያዕቆብ እንደ ሚባለው ማለት ነውበኢየሩሳሌም ባለች ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ሆነ»ሲል በክርስቲያኖች ላይ ማለቱ ነው የክርስቲያን ሰውነት ቅዱስ ጳውሎስ «እናንተ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደናችሁ አታውቁምን»። ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት የእግዚአብሔርን አነዋወር በተመለከተ ቅዱሳት መጻሕፍት በልዩ ልዩ መንገድ ገልጠውታል በሰማይ የምትኖርማቴ ይህም ክብሩን ለመናገር ነውኢሳ ሥጋየን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራልእኔም በእርሱ እኖራለሁ ዮሐ ይህም ማለት በጸጋ አድ ሬበት እኖራለሁ ማለት ነው ለእግዚአብሔር ሥፍራ ለያዕቆብም አምላክ ማደርያ እስ ካገኝ ድረስ ብዬ መዝ በአንድ በኩል ቤተ መቅ ደሱን በሌላም በኩል ማኅደረ እግዚአብሔር የሆነችውን ድንግል ማርያምን ማለቱ ነው ወደ ማደርያዎቹ እንገባለን እግሮቹ በሚቆሙበት ሥፍ ራም እንሰግዳለን መዝ በአንድ በኩል እግሮቹ የቆሙበትን መስቀል በሌላ በኩልም መቅደሱን ነው በመሆኑም እግዚአብሔር ሰው በሠራው ቤት አይኖርም ማለት አይወሰንም ማለት ነው የአሕዛብ ጣዖታት በቤተ ጣዖቱ ወይም መኖርያቸው ነው በሚባለው በኦሊምፐስ ተራራ የተወሰኑ ናቸው እግዚአብሔር ግን ለመገለጫው ቦታ ይመርጣል ማለት በዚያ ቦታ ይወሰናል ማለት አይደለም ክርስቲያኖች «የእግዚ አብሔር ቤተ መቅደስ እንደሆናችሁየእግዚአብሔርም መንፈስ ው ኦርቶዶክስ መልስ አላት ጨ። ጌታችን ስለ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሲናገር «እርሱ የሚነድ እና የሚያበራ መብራት ነበረ» ዮሐ በማለት የመሠከረለትም ለዚሁ ነው «ጻጸድቃን በአባታቸው መንግሥት እንደ ፀሐይ ያበራሉ ማቴ በተባለው መሠረት ጻድቃን በብርሃን ይመሰሳሉ እግዚአብሔር ብርሃን ነውዮሐ በቤተ ክርስቲያን መብ ራት መብራቱ እግዚአብሔር ከቤተ ክርስቲያን እንደማይ ለይ የሚያሳስበን ነው መብራት የእግዚአብሔር ሕግ ምሳሌ ነው «ሕግህ ለእግሬ መብራት ለመንገዴም ብርሃን ነው»መዝ የመመ ብራት መኖር ቤተ ክርስቲያን በእግዚአብሔር ሕግ እንደም ትመራ የሚያስተምር ነው ለተጨማሪ መፅሀፍት እኖድጸስስ መልዕስላስ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ፕሮቴስታንቶች ኢየሱስ የግል አዳኝ እንጂ መድኃኔዓለም አይደለም ብለው ያምናሉ መጨጨጨጨጩጩዘጩ ጩዘጩብጠጩጩጭዘጩጩጌ በማቴ ታሪካቸው የተገለጠው አምስቱ ልባሞች መብራታቸውን አብርተው ሙሽራውን ለመቀበል ተዘጋጅተው ነበር በቤተ ክርስቲያን የሚበራው መብራት ምእመናን ክር ስቶስን ለመቀበል ዝግጁ መሆናቸውን የሚያመለክት ነው ፕሮቴስታንቶች ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳነት ሲያስተምሩ የግል አዳኝ መሆኑን እንጂ መድኃኒዓለም መሆኑን አይመሰክሩም የሰው በዘመነ ሐዋርያት በጉባኤ ጊዜ መብራት ይበራ ነበር «ተሰ ልጅ ድኅነትም «ጌታን እንደ ግል አዳኝ በመቀበል» የሚገኝነው ብለው ብስበን በነበርንበት ሠገነት እጅግ መብራት ነበረ» እንዲል ያምናሉ እኛ ግን ይህንን በቅዱሳት መጻሕፍትም ሆነ በቀደሙት አበው ትምህርት ያልተገለጠ አዲስ መጥ ፍልስፍና ክርስቲያናዊ ትምህ ያሐዋ ርት ነው ብለን አንቀበለውም «ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝህ አድርዝ ተቀበለው» የሚ ለው ትምህርት የሰዋስውም የነገረ ሃይማኖትም ስሕተት አለ በት «እንደ» የሚለው ቃለ በአማርኛ ማነፃፀርያ ዘይቤ ነው አበበ እንደ ከበደ ወፍራም ነው ማለት የአበደ ውፍረት የከ በደን ይመስላል ማለት ነው ይህንን ንፅፅር ለማድረግ ግን አበበ እና ከበደ የሚባሉ ሁለት ነገሮች ያስፈልጋሉ «ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርገህ ተቀበለው» በሚለው ትም ህርት ውስጥ ጌታ ኢየሱስ እና የግል አዳኝ የተሰኙ ሁለት ተነ ፃፃሪዎች አሉ ማለት ነው ስለዚህም ጌታ ኢየሱስን አንድ ከዚህ በፊት ህልው ሆኖ እንደሚኖር የግል አዳኝ አድርገህ ተቀ በለው ማለት ነው ይህ ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ ሳይሆን እንደ አዳኝ አድርገን የምንቀበለው ነገር ነው ማለት ነው በመጽሐፍ ቅዱስም ሆነ በአበው ትምህርት ውስጥ «የግል አዳኝ» የሚባል ትምህርት የለም ቅዱሳት መጻሕፍት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት በመሰከሩ ቁጥር መድኃኒዓለም መሆኑን ነው የሚነግሩን ሻክ ኮከድቪሽምሾጹኦሾጹ ሙርፌፌሒ ፌዴ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ቆ ኢሳ እርሱ የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ ቆማቴ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ ቆሉቃ እነሆ ለሕዘቡ ሁለ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁ ቆየሐ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውም ቆዮሐ እርሱም በእውነት ክርስቶስ የዓለም መድኃ ኒት እንደሆነ እናውቃለን ይሉአት ነበር ቆኛዮሐ አባትም ልጁን የዓለም መድኃኒት ሊሆን እንደላከው እንመሰክራለን ቆኛቆሮ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበር የእያንዳንዱ ሰው ድኅነት የተገኘው እግዚአብሔር ለዓለም ከሰ ጠው ድኅነት እንጂከየአንዳንዱ ሰው የግል ድኅነት የዓለም ድኅነት አልተገኘም የሰውም ልጅ የሚፈተነው ይህንን ለዓ ለም የተሰጠ የድኅነት ጸጋ ተጠቅሞበታል ወይስ አልተጠቀመ በትም በሚለው ነው ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ጨጨ መጵ መ መ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋውን ቄርሶ ደሙን ቀድሶ በሰጠባት በምሴተ ኀሙስ ለሐዋርያት። »ብሎ በጠየቃቸው ጊዜ «በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እመንአንተ እና ቤተሰዎችህ ትድናላችሁ» አሉት የሐዋ እንጂ «ጌታን እንደ ግል አዳኝህ አድርገህ ተቀበል» አላሉትም ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ሙ ሥሙ ቭቭመማጩጠጩጩጩጩጩ ፕሮቴስታንቶች መንፈሳውያን አባቶቸን አይቀበሉም ፕሮቴስታንቶች መንፈሳውያን አባቶችን አይቀበሉም ሁላችንም እኩል ነን ወንድማማቾች መባል አለብን እንጂ ማንንም አባት ማለት የለብንም ይላሉ «እናንተ ግን መምህር ተብላችሁ ኣትጠሩ መምህራችሁ አንድ ስለሆነ እናንተም በምድር ላይ ማንንም አባት ብላችሁ አትጥሩማቴ የሚለውን በመያዝ «መምህር» «አባች» የሚሉት መዓርጎች ለሰዎች መሰጠት የለባቸውም ይላሉ ጌታችን ሌላ አባት አይኑራችሁ ማለቱ «ሌላ አምላክ አይኑ ራችሁ» ማለቱ ነው «በሰማይ የምትኖር አባታችን ሆይ» ብላ ቸሁ ጸልዩ ብሉናልና እኔ ለእናንተ አባትም ወንድምም ሆኛ ለሁእናንተም ለሌሎች እንዲሁ ሁኑ እንጂ ጻፎች እና ፈሪሳ ውያን ራሳቸውን በእግዚአብሔር ቦታ እንደሚያደርጉት አታ ድርጉ ማለቱ ነው ይህ ትምህርት የተሰጠበት ምዕራፍ ጌታ ችን ለፈሪሳውያንና ለሰዱቃውያን የትዕቢት አሠራር ምላሽ የሰጠበት ቦታ ነው ፈሪሳውያን እና ሰዱቃውያን በሙሴ ወን በር በመቀመጣቸውና መምህራን በመባላቸው ይመኩበት ነበር ራሳቸውንም የሕጉ የመጨረሻ ተጠያቂ አድርገው ነበር ሐዋርያት ግን የመምህራችሁ ደቀ መዛሙርት በመሆ ናችሁ ደስ ይበላችሁ እንጂ እንደ ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን አባት መምህር በመባላችሁ ደስ አይበላችሁ ተብለዋል ሕዋርያት «አባት» የሚለውን ቃል በትክክለኛ መንፈሳዊ ትርጉሙ ተጠቅመውበታልፎ ለምሳሌ ቅዱስ ጳውሎስ አብርሃ ለተጨማሪ መፅሀፍት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ኦርቶዶክስ መልስ አላት ሥጨ መጻ ጩፇዘ ሥጨ በል ጨሕ ጀ ምን የሁላችን አባት» ብሎታል ሮሜይህንን የሮሜ ሐዋርያውቅዱስ ጳውሎስ በድንግልና የሚኖር መናኒ ሐዋርያ ልእክት የጻፈው ግን ማንንም አባት አትበሉ የተባለው የጌ ነውኛቆሮ በሥጋ የወለዳቸው ልጆች የሉትምበመንፈስ ታችን ትምህርት ከተሰጠ ከሃያ ዓመታት በኋላ ነው ጃን የብዛድች አባሕህበበበህ አይሁድ የሚመኩትና የሚኮሩት ባስተማሯቸው መምህራን እንጂ ሕጉን በሰጣቸው በአግዚአብሔር አይደለም እናንተም በመምህሮቻችሁ አትመኩ የመምህሮቻችሁ ጌታ በሆንኩት በእኔ እንጂ ሲላቸው ነው የቁሮንቶስ ክርስቲያኖች ይህ የአይ ዳደቁ ኢዮብ «እኔ ለድኻው አባት ነበርኩ» ሲል ተሳሳተ እንበ ሁድ በሽታ ተጋብቶባቸው እኔ የኬፋእኔ የአጵሉስእኔ የጳ ለውንኢዮ ውሎስ ነኝ እያሉ ተከፋፍለው ነበር። ቅዱስ ጳውሎስ ከፍቅር ቀጥሎ ታላቅ ጸጋ ብሎ የጠቀሰው ትንቢት መናገርን ነው ቤተ ክርስቲያን በሙሉ ትታነጽበታለችና ትንቢት መናገር ማለት የቅዱሳት መጻሕፍትን ቃል መተ ርጎም ማለት እንጂ የነቢይነት ሥራን አያመለክትም ዮሐንስ አፈ ወርቅ «በትንቢት እና በልሳን መካከል ያለው ልዩነት ቤተ ክርስቲያንን በማነጽ እና ራስን በማነጽ መካከል ያለው ልዩነት ነው» ይላል ለዚህም ነው ቅዱስ ጳውሎስ «ፍቅን ተከታተሉ መንፈሳዊ ስጦታንም በብርቱ ፈልጉይልቁንም ትንቢት መናገርን በብርቱ ፈልጉ»ያለውኛቆሮ ፕሮቴስታንቶች መስቀልን ከምልክትነት ባለፈ አያከብሩትም አያ ማትቡም አይሳለሙም አይባረኩበትም እኛ ግን ቅዱሳት መጻሕ ፍትን መሠረት በማድረግ በመስቀል እናማትባለን በኃይልነቱ እና ምናለንከጠላት እንመካበታለንከዲያብሉሎስ እናሸንፍበታለን እንሳለ መዋለንም መስቀል የክርስቶስ ምልክት ነው ጌታችን ስለ ዓለም መጨ ረሻ ሲናገር «የሰው ልጅ ምልክት በሰማይ ይታያል» ብሏል ማቴ የሰው ልጅ ምልክት የተባለ መስቀል መሆኑን ዮሐንስ አፈወርቅ እና ቅዱስ ቄርሎስ ዘኢየሩሳሌም አስተም ረዋል ጌታችን በትምህርቱ መስቀልን ከክርስቲያኖች ሕይወት እና ጉዞ ጋር አያይዞ አስተምሯል«ማንም ሊከተለኝ የሚወድድ ቢኖር መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ»ማቴ ማር «ማንም መስቀሉን ተሸክሞ በኋላዬ የማይመጣ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልምሉቃ ጌታችን ከሙታን በተነሣ ጊዜ በመቃብሩ አካባቢ የነበሩት መላእክት ጌታችንን የጠሩት በመስቀሉ ነው «እናንተስ የተሰ ቀለውን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁ»ማቴ ሐዋርያትም ጌታችንን በመስቀሉ ይገልጡት ነበር«ዓለም ለአኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም ከተሰቀልኩበት ከጌታችን መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ» ገሳ ኦርቶዶክስ መልስ አላት በመስቀል ስናማትብ የእግዚአብሔርን የማዳን ሥራ እንመ ሰክራለን በኒቂያ ጉባኤ በ ዓም በተወሰነው መሠረት ከግንባራችን ወደ ሆዳችን ስናማትብ የጌታችንን ከሰማየ ሰማ ያት ወርዶ ከድንግል ማርያም መወለዱንከግራ ወደ ቀኝ ስናማትብ ደግሞ ከሲዖል ወደ ገነት እኛን ማስገባቱን እንመ ሰክራለን የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውኛቆሮ ጾ «በእንጨት ምክንያት ለዕዳ ተሰጠን በእንጨት ምክንያትም ከዕዳችን ነጻ ሆንን» በማለት ቅዱስ ሄሬኔዎስ እንዳስተማረው መስቀል ከዕዳ ነጻ የሆንንበት ነው በብሉይ ኪዳን ሕዝበ እሥራኤል ከአማሌቃውያን ጋር በሚ ዋጉ ጊዜ ሙሴ እጁን ዘርግቶ በመስቀል አምሳል ቆሞ ነበር «ሙሴ እጁን ባነሣ ጊዜ እሥራኤል ድል ያደርግ ነበርእጁን ባወረደ ጊዜ ጊዜም አማሌቅ ድል ያደርግ ነበር» ዘጸ መስቀል በሙሴ እጅ በምሳሌው ይህንን ያህል ኃይል ከነበረው በክርስቶስ ደም ከተዋጀ በኋላማ አማናዊውማ እን ዴት ታላቅ የሆነ ኃይል አያደርግ ያዕቆብ ኤፍሬም እና ምናሴን ሲባርክ በመስቀል አምሳል ነበር።