Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ናና ካቶሊክ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጋር ያለው ልዩነት ኛ የካቶሊክ ቤክርስቲያን አንድ አካል ሁለት ባሕርይ ነው ትላለች ይህም ትምህርት ምንታዊ ይባላል ሁለትነት ማለት ነው ይህም ጌታ በኢየሩሳሌም መቅደስ ገብቶ ያስተካከለባት ቤቱን ያከበረበት ቀን ነው ኢየሱስም ወደ መቅደስ ገባና በመቅደስ የሚገዙትንና የሚለውጡትን አወጣ ማቴ ይህ እሁድ የመጨረሻው ሳምንት ነው። ነገር ግን ከውሃ ከምግብ ግን አይጾምም። እንስሳ ነው ጾም አለው ስለዚህ አይበላም ብዙ ሊቃውንት የተከራከሩበት ቢሆንም ተከራካሪዎቹን የሚያስታርቅ ቃል ሠለስቱ ምዕት በዚሁ አንቀጺ ጾም ላይ አስቀምጠዋል።
ማቴ ሃይማኖት አንዲት ናትና ኤፌ መጽሐፍ ቅዱስ እምነት አንድ መሆኑን ይናገራል። በማቴ አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ ያለውን ገጸ ንባብ ይዘው የአብ ልጅ ተለይቶት ሲሄድ እሩቅ ብዕሲ የማርያም ልጅ ያሰማው የብቸኝነት ንግግር ነው ይላሉ ደግሞ ጌታ በጌቴሴማኒ ያሰማውን ጸሎት ማቴ አባት ሆይ ይህቺ ጽዋ ከእኔ ትለፍ ነገር ግን እንደ አንተ ፈቃድ ይሁን እንጂ እንደ እኔ አይሁን የሚለውን ገጸ ንባብ የአብ ልጅ ተለይቶት ሊሄድ ሲል ያሰማው የፍርሃቱና የደካማነቱ ጸሉት ነው ሊሞት መጥቶ ሞትን ፈራ ይላሉ ይህም በሥጋው ብቻ ስለሆነ ነው ይላሉ እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ግን በፍጹም ተዋህዶ የከበረ ሃው እንላለን ይህም መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን ዮሐ በመጀመሪያም ቃል ነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ይለናል ቁ ላይ ስንሄድ ቃልም ሥጋ ሆነ ይላል ያ ቃል ሥጋ የሆነው እግዚአብሔር ነው ይኸውም በተዋህዶ ነው ተዋህዶ ስንል ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባህርይ አንድ ባህርይ አደረገ ማለት ነው እንዴት ለሚለው ጥያቄ አንዳ አካል የአምላክ አካል ነው ይህ አካል ስፉሕ ምሉዕ ነው ረቂቅ ነው የማይጨበጥ የማይዳሰስ ነው ሴላው አካል የሰው አካል ነው ይህ አካል ይጨበጣል ይዳሰሳል ይታያል ውሱን ነው ጠባብ ነው እነዚህን ሁለት አካላት በማዋሀድ አምላክ የሰውን ውሱን አካል በመያዝ ትጨበጠ ተዳሰሰ ውሱኑ የሰው አካል ረቂቅ ከሆነው ጋር በመዋሀዳ የረቂቅነትን የስፉህነትን ነገር ገንዘቡ አደረገ ስለዚህ አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ እንላለን በተዓቅቦ በመጠባበቅ አንዳ የአንዱን አካል ያዘ ማለት ነው ስለዚህም በእግዚአብሔር መልክና አርአያ አየነው ሣረጋገጫ ጥቅሶችን እንመልከት ፊል እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቆጠረውም ነገር ግን የባርያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ በምስሱም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ ይለናል። ለዚህም ነው መጽሐፍ ቅዱስ ራሱ ዮሐ ኢየሱስ በዚህ ሥጽሐፍ ያልተፃፈ ብዙ ምልክት በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ ይላል ታዲያ ከዚህ መጽሕፍ ውጪ የተፃፈበት ቦታ እንዳለ ያመለክተናል። ኛ ጥምቀት ጥምቀት በፕሮቴስታንት ዘንድ አንድ ሰው በእግዚአብሔር ለማመኑ ምልክት ነው ማለትም ሰውየው የዳነው በጥምቀቱ ሳይሆን በማመኑ ነው ለማመኑ ምልክት ይሆነው ዘንድ ተጠመቀ ይላሉ አንዳንዶቹ ጭራሽ አያጠምቁም በሕፃንነት የሚደረግ ጥምቀትን ይቃወማሉ ጌታ የተጠመቀው በ ዓመቱ ነውና ሰው አድጎ ሃይማኖቱን አውቆ መጠመራቅ አለበት ይላሉ ዋ የኦተቤክርስቲያን ጥምቀት የመጀመሪያው የቤተክርስቲያን በር መግቢያ መሆኑን ትገልጻለች መጽሐፍና ቅዳስም በዮሐ እውነት እውነት እላችኋለሁ ከውሃና ከመንፈስ ቅዱስ ካልተወለዳችሁ በቀር ወደይ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት አትችሉም ይላል። የ ቀንና የ ቀን ጥምቀት ከየት መጣ ከሰባቱ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን የመጀመሪያው ምሥጢር ሲሆን ጥምቀት ዳግም ልደት ነው ጥምቀቱ የሞትና የትንሣኤ ምልክት ነው ወደ ማጥመቂያው ውስጥ ሲነከር ወደ መቃብር ከጌታ ጋር መውረድ ወደ ላይ ብቅ ሲል ከክርስቶስ ጋር መነሣቱ ምሳሌ ነው መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠንን መረጃ እንመልከት « ወይም ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደተጠመቅን አታውቁምን እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር እንደተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን ሃሃሃ ሃሃክከከ ሮሜ ይለናል። ታዲያ ይህን እውነት ይዘን ስንጓዝ ወዶ ብሉይ ኪዳን መለስ ብለን እናስተውለዋለን ይህም በዘሌ ላይ ከቁ ስናነብ ይህንኑ የወንድ ልጅና የሴት ልጅ ወደ እግዚአብሔር ቤት መሄድ የሚገባቸውን ጊዜ እንዲህ በማለት ገልፆታል። ቆሮ ለአብርሃም ጌታ እግዚአብሔር ሲናገረው ከዘሩ ያልተገረዘ ቆላፍ ሁሉ ከወገንህ ተለይታ እንደምትጠፋ ሁሉ እንዲሁ ከውሃና ከመንፈስ ቅዱስ ያልተወለደ መንግሥቱን ሊያይ አይችልም ከእግዚአብሔር መንግሥት ጋር ሕብረት የሚኖረን ከውሃና ከመንፈስ ቅዱስ ስንጠመቅ ብቻ ነው ዮሐ ከእርሱም ጋር ሕብረት የሚኖረን ልጅ በመሆን ስንጠመቅ ብቻ ነው ዘፍ ለዚህም በጥምቀቱ ከክርስቶስ ጋር አብሮ መቀበር ነው ሮሜ ነገር ግን ከእርሱ ጋር በጥምቀት ካልተቀበርን ከእርሱ ጋር አንነሣም መገረዝ አብርሃም የሚያምነውን አምላክ ለማወቃቸው ከእርሱም ጋር ሕብረት እንዳላቸው ማሳወቂያ ግዴታ እንደነበር ለኃጢአት ሥርየትና ከማኅበረ ምፅመናን ለመቀላቀል ደግሞ መጠመቅ ግዴታና አስፈላጊ ነው ጥምቀት ኃጢአትን ያስወግዳል ሕይወት መታደስ ይሰጣል ክርስቶስን ለብሰነዋል ከእርሱም ጋር መሞትና መነሳት ነው ጥምቀት ኃጠአትን ያጥባል ያስወግዳል ለዚህም መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል። አይደለም እግዚአብሔር በማንኛውም ጊዜ መምረጡን አመልካች ነው እንጂ ሕጻናትን ተውአቸው ወደ እሄ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው ማቴ እነዚህ የሚያመለክቱን ሕጻናት ገና በሕፃንነት ዕድሜያቸው ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት እንዲኖራቸው በግልጽ ያስቀመጡ ናቸው ታዲያ ከየት አምጥተው ነው ሕጻናት መጠመቅ የለባቸውም የሜል የፈጠራ ወሬ የሚያወሩት ቃሉ እኮ ዝሃኘሃርከበከ ማር ቢሆን የሚገልጠው ስለማመን እንጂ ሕጻናት አይጠመቁ የሚል ፍቺ አይሰጥም ገር ግን ለገቫ ጥፋታቸው ወንጌሉን ያጣምማለ እንደተባለ እንዲሁ ዛሬም ያጣምሙታል እንጂ ገላ እነሱ ለሟሉት መግለጫ አይደለም እግዚአብሔር የእኛን ሥጋ ትልቅነት አይደለም የሚያየው በመንፈሱ ልንኖር የሂንችል መሆናችንን እንጂ የእግዚአብሔር ቃል ሰው ፊትን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል ይላል ሳሙ ይህ አውነት የሚያሳየን በሰው ፊት ያለ ጉልምስና በጌታ ዘንድ ምኑም ነው ብላቴናውን ዳዊትን ለንግሥና ሲመርጠው ገና በለጋነት እድሜው ነበር ለጌታ ይህ ሰው አያስፈልገውም አላለም። ዮሐ ብሎ ተናግሯል ይህንም የክርስቶስ ሥጋ እውነተኛ የራሱ ሥጋ ነፍስ የተለየው መለኮት የተዋሀደው መሆኑን ደሙም እውነተኛ የክርስቶስ ደም መሆኑን ማመን በመንፈስ ነው እንጂ በሥጋ አይደለም ይህ ደግሞ ሕይወት ነው የማያምኑ አሉ እንዳለ የዛሬዎቹ አለማመን አያስደንትም ከጥፋት ልጅ ጋር በክህደት የሚተባበሩ ስላሉ አሁንም አማናዊነቱን ተጠራጥረው ያሉ መታሰቢያ ነው የሚሉ ቀድመው የካዱትን መስለዋቸዋልና መጽሐፍ ቅዱሱን ያስተውሉት እንላለን ልብ ይስጥልን ቁርባኑ የመረቀልን የሚያድነን እውነተኛ መንገዱ ነው እንግዲህ ወንድሞች ሆይ በመረቀልን በአዲስና በሕያው መንገድ ወደ ቅድስት በኢየሱስ ክርስቶስ ደም በመጋረጃው ማለት በሥጋው በኩል እንድንገባ ድፍረት ስላለን በእግዚአብሔር ቤት ውሃ ታጥበን በተረዳንበት እምነት በቅን ልብ እንቅረብ ዕብ በክርስቶስ ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም ወደ መንግሥቱ ለመግባት እንዲቻለን ድፍረት እንዳለን ያረጋግጥልናል። ወንድ ልጅ ከተጠመሙቀበት ከ ቀን በኋላ ሴት ልጅ ከተጠመቀችበት ከ ቀን በኋላ ንስሐ እየገቡ መቁረብ እንዳለባቸው የቤተክርስቲያን ቀኖና ያዛል ፕሮቴስታንቶች በታቦት በስዕል በመስቀል አያምኑፇ እንዲያውም ለታቦት ለስዕል ለመስቀል መስገድ መሳለም ለጣዖት መስገድ መሣለም ነው ብለው ያጣጥላሉ ቀ በኦተቤክግን ሥፅል መስቀል ታቦት ክብር አላቸው የእነዚህም ሰጪና ባለቤት እግዚአብሔር ነው ታቦት ታቦት ማለት ቤተ አደረ ከሚሜለው የግዕዝ ቃል የወጣ ነው ታቦት ማደሪያነቱ ለጽላተ ኪዳኑ ማደሪያና የእግዚአብሔርም መገለጫ ነው ስለዚህ ያሉትን መቅዱሳዊ ጥቅሶች እንይ እግዚአብሔርም ሙሴን ወደ እኔ ወደ ተራራው ውጣ በዚያም ሁን እነርሱን ታስተምር ዘንድ እኔ የጻፍኩትን ሕግና ትዕዛዝ የድንጋይም ጽላት እሰጥሃለሁ አለ ዘጸ ይህ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተጻፉትን ሕግና ትዕዛዝ እንዲቀበል ጥሪ ካጩደረገለት በኋላ ምን መደረግ እንዳለበት ሲገልጽ በመጀመሪያ በመካከላቸው አድር ዘንድ መቅደስ ይስሩልኝ ቨጸ ከግራር እንጨትም ታቦትን ይሥሩ ርዝመቱ ሁለት ክንድ ተኩል ወርዱም አንድ ክንድ ተኩል ቁመቱም አንድ ክንድ ተኩል ይሁን ዘጺ እነዚህ በሙሉ ከእግዚአብሔር ሃነቫሃከከ ለሙሴ የተሰጡ መመሪያዎች ናቸው የሰጠሁትንም ጽላት በታቦቱ ውስጥ አኑረው ብሉታል። እግዚአብሔር በታቦቱ ላይ ሆኖ ስለሜያናግረው ማደሪያው መሆኑን እግዚአብሔር ራሱ ገለጸ እንጂ ሙሴ ፈጥሮ ያወራው ወይም ቤተ ክርስቲያን ፈጥራ የምትሰራው አይደለም ናጹም መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ታቦት በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር በደብረ ሲና ለሊቀ ነቢያት ለሙሴ ተገልጦ የውለታና የመታዘዝ ምልክት አእንዲሆን በዚህ አድሬ በዚህ ላይ ሆፔ እገለጥላችኋለሁ ሲል አስር ሕግጋት የተጻፈባቸውን ሁለት ጽላቶችን ሰጠው ዘጸ ዘጸ ታቦት እግዚአብሔር ሕግጋት ያስተላለፈበት ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር የክብሩ መገለጫ ዙፋን ነው እነ ሰሎሞን ሌሎችም እስራኤላውያን ለታቦት የሠገዱት በታቦቱ ላይ ስላለው ሕግ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር ለምሕረት በሚመጣበት ጊዜ ዙፋኑ ስለሆንም ነው ይኽውም እግዚአብሔርን እስራኤል በሚያስቀይምበት ጊዜ እርሱ ደግሞ በረሃብ በቸነፈር በጦርነት በምርኮ ይቀጣቸዋል ኢያ ንስሕ ገብተው ይቅርታ ሲጠይቁት ዶግሞ አባት ልጄን እንደሚምረው ደግሞ አርሱም ይምራቸዋል። የአዲስ ኪዳኑ ታቦት የክርስቶስ ሥጋና ደም የሚፈተትበት ቅዱስ መሠዊያ ነው መንፈስ ቅዱስ በታቦቱ ላይ የሚወርድበት የቅዳሴው ሰዓት ኤጺፋንዮሎ አስተርዮ» ይባላል ይህም መገለጥ ማለት ነው ቤክ ስለ ታቦት ያላት ትምህርታዊ መመሪያ ያልገባቸው አንዳንዶች እንደመሰላቸው ቢተረጉሙትም ቤክርስቲያናችን ግን በሙሴና በክርስቶስ በብሉይና በሐዲስ በጣዖትና በታቦት በምሳሌና በአማናዊ ያለውን ልዩነት ስለምታውቅ ለሚጠይቃት ሁሉ ይህን እምነቷን ታስረዳለች በኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ከህርከ ታቦት የተለመደ ሕግ ነው ሥጋና ደሙን የሚፈትቱት በታቦቱ ላይ ነው ክርስቲያኖች አንድ ሊያውቁት የሚገባው ትልቁ ነገር በብሉይ ኪዳን የነበረው የታቦት አገልግሉት የበጎችና የጥጆች ደም በቅድስተ ቅዱሳን ፊት ለፊት የመሠዋት ሥርዐት ነበር ይህም በእውነተኛው አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደም ተወግዶ ወደ ቅድስት በገዛ ደሙ ገባ ይለናል ዕብ ስለሆነም አሁን በቅድስቱ ውስጥ በታቦቱ ላይ ይገለጽና ይከብር የነበረው እግዚአብሔር እንደሆነ ሁሉ የልጁ የኢሱስ ክርስቶስ ደም እኛን ከኃጢአት ሁሉ በማጠብ የቀደመውን መሥዋዕት አስወግዶ እርሱ መሥዋዕት በመሆን ከብሯል በታቦቁቱም ላይ የማዳኑን ምስጢር በመግለጽ ሰዎች ሁሉ ሥጋውን በልተወና ደሙን ጠጥተው እንዲድኑ ይናገራል ዮሐ ይህን እውነት በመያዝ ታቦት በብሉይ ኪዳን የነበረ አገልግሉትና በአዲስ ኪዳን ያለው አገልግሎት ልዩነቱን በትክክል መረዳት ይገባል ይህንኑ በመረዳት ሰሌዳ ማለት ነው ያለሱ ሥጋና ደሙን አይፈትቱም። እግዚአብሔር የሰጠው አንድ ታቦት ነው ይህ ሁሉ ታቦት ከየት መጣ። ምክንያቱም በብሉይ ኪዳን በቀለም የተጻፈውን በመፈጸም እንደሚድኑ ስለተነገራቸው ነው አሁን ግን የእግዚአብሔር መንፈስ አጽንቶአችኋል ቀድሷችኋል ለማለት ነው ዋዌ እኛ ታቦት ከዘለዓለም ሞት አዳኝ ነው አላልንም ታቦት የእግዚአብሔር የአምልኮት መሣሪያ ስለሆነ ማክበር አለብን አምልኮታዊ ስግደት መስገድ አለብን አልን እንጂ የክብሩ መገለጫ የአምልኮቱ መፈጸሚያ ነውና ሩ ሥጋ በሆነ በልብ ጽላት እንጂ በድንጋይ ጽላት ያልተጻፈ በእኛም የተገለገለ የክርስቶስ መልዕክት እንደመሆናችሁ የተገለጠ ነው በብሉይ ኪዳን አገልግሎት ውስጥ ጽላቱ ላይ የተጻፈውን ብቻ ያገለግሉ ነበር ነገር ግን በልባቸው የተጻፈ ስላልነበረ እንደሚገባ አልኖሩበትም። ስለዚህ የጳውሉስን አገላለጽ እንደሂገባ ልንረዳው ይገባል ለዝ ጥፋታቸው ወንጌሉሱን ያጣምማሉ እነርሱም ሕግና የድዓቓይም የተረገሙ ናቸው እንዳለው ከመረገም ኢየሱስ ክርስቶስ የሙታን አይደለምና ማቴ እ ን ድ ና የሕያዋን ዘንድ እውነቱን እንወቅ ገላ አምላክ እንጂ በዚህ ቃል ላይ የአዲስ ኪዳን አገልግሎት እንደሚበልጥ አንጂ ያ ክብር ያለው ታቦት ክብሩ ቀረ አላለም ምክንያቱም በአዲስ ኪዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከዘለዓለም ሞት በመዳናችን አገልግለን ወደ ዘለዓለም ፍዳ ሳይሆን የምንሄደው ወደ ተናገረ ሕይወት በመሆኑ ነው። ቆሮ ታቦት በእግዚአብሔር ፈቃድ ተሰጠ ዘ ዘጸ በእግዚአብሔር እጅ ተጽፎ ተሰጠ የእግዚአብሔር ሥራ ነው ዘጸ ዘጸ በኃይል ይሠራል ዘኀ እግዚአብሔር በፈቀደላቸው እንደይ ሙሴ ባሉ ሰዎች ይዘጋጃል። ኢያ የእግዚአብሔር ሕግ ነው ዘጸ አምልኮታዊ ስግደት ይቀርብበታል በታቦቱ ፊት መንበርክከክ ይገባል ኢያ ከጣኦት ጋር እንመክራቸዋለን ታቦትን ዝቫኝዩርከከ ቀ ላ ለሚያገናኙ ክርስቶስ ከቤልሆር ጋር ጣኦት በሰይጣን ተሰጠ ሰይጣን ባደረባቸው ሰዎች ተጠረበ የሰይጣን ማደሪያ ነው ኃይለ እግዚአብሔር የለውም ሰይጣን በወደዳቸው ሰዎች ይዘጋጃል የአጋንንትን ስም ይዚል ምድራዊና እጅግ ጊዜያዊ የሰይጣን መጠቀሚያ ነው እግዚአብሔር አይከብርበትም ሰይጣን ግን ይከብርበታል የእግዚአብሔር ሕግ አይደለም የሰይጣን ነው እንዳንገዛለት ታዘናል ዘጸ በጣኦት ፊት መንበርከክ ምዋርት ነው ከእግዚአብሔር ጋር ጥል ነው አታድርጉ ተብሏል ዘሌ በደንብ ታቦት ይህን ልዩነት ሴላው በታቦት ላይ የሚነሣው ጥያቄ ለሙሴ የሰጠው አንድ ታቦት ነው ይህ ሁሉ ታቦት ከየት መጣ። ዝሃ ሃከከ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ የእውነት ቤት ነው ስለዚህም ቅዱስ ጳውሉስ እንዲህ በማለት ይገልጸዋል ብበዘገይ በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት መኖር እንዴት እንዲገባ ታውቅ ዘንድ እጽፍልሃለሁ ቤቱም የእውነት አምድና መሠረት የሕያው እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ነው ጢሞ ይህ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን የአግዚአብሔር የራሱ ማደሪያ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል ይህ ቤት የሰማይ ዶጅ ነው እንጂ ሌላ አይደለም ዘባ ፌ ኢቧ እኛ እግዚአብሔር በሕንጻው ብቻ ይወሰናል አላልንም ነገር ግን የአምልኮቱ ቤት ነው አልን እንጂ ለዚህም እንዲሰራ ከእግዚአብሔር ትዕዛዝ ተሰጠ እንጂ አንዳችም በራሱ ፈቃድ የሠራ የለም። እግዚአብሔር በማደሪያው ውሰጥ ነው እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ በክብር ታቦቱ ላይ በቃል ኪዳኑ ላይ ነው ይህን ደግሞ የምናገኘው በቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ ነወ ስለዚህ ለቤክርስቲያን የጸጋ ስግደት እንሰግዳለን ለአምላካችን የአምልኮት ስግደትን በመገዛትና በፍርሃት እናቀርባለን ለዘለዓለም ቅቤክርስቲያን መገለጫ ቤት ስለሆነ ክርስቲያን ላይ የተገለጠ ስለሆነ እንሰግዳለን ወረደ ምድር ተደፍተው ለዘለዓለም ነውና በግልጽ ነውና መጽሐፍና ቀ ቢባል ተሰባስበን የኃጢአት ነች ለምን የምንማረው የእግዚአብሔር የክብር ቤቱ የምናስቀድሰው ቅዳስ ወንጌልን ሥርየት የምናገኘው የምንጠመቀጮ በዚሁ ቤት ነውና መጽሐፍ ሳሙኤል ካልዕ ዳዊትም ከምድር ተነስቶ ታጠበ ተቀባም ልብሱንም ለወጠ ወዶ እግዚአብሔርም ቤት ገብቶ ሰገደ ይላል። ወይ በጥቁዌዋር በቀይ በነጭ ቀለም ተስሎ ብናየው የራሱ ትርጉም አለው ቀ ጥቁሩ አብ አስቀድሞ በሰው ልጆች ኃጢአት አዝኖ እንደነበር ያሳያል ሩ ቀይ ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ እንዳናነን ያሳየናል ቀ ነጭ ጸጋ መንፈስ ቅዱስን በርግብ አምሳል መውረዱን ያሳየናል ኛ ምዕመናን አማኞች የሚጠባበቁትን አዲስ ተስፋ ማሳያ ነው ብሉይ ኪዳንም ሆነ በአዲስ ኪዳን የቅዱሳት ሥዕላት ሠህወሠረት የእግዚአብሔር ቃል ነው እስኪ በሁለቱ ኪዳናት ያለውን የስዕል እውነታ እንመልከት ስዕል በብሱይ ኪዳን በዘመነ ብሉይ በመጀመሪያ ጊዜ ሥዕለ ኪሩቤልን እንዲያዘጋጅ የታዘዘው ነቢየ እግዚአብሔር መራሔ እስራኤል የነበረው ሙሴ ነበር። ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና እነዚህ እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ ገላ ታዲያ ፈቃደ ነፍስ እንዲያሸንፍ መጾም መጸለይ መስገድ ይገባል ለፈቃደ ሥጋ መዝት ግን መጨረሻው ሞት ነወ ሮሜ ራስንም ለኃጢአት መሸጥ ነው ሮሜ እንደ ሥጋ ፈቃድ የሚኖሩ ሰዎች ሁሌ የሚያስቡት ስለ ሥጋ ነው ነፍስ ግን የምታስበው የእግዚአብሔርን ሕግና ትዕዛዝ መጠበቅ ነው የነፍስ ፈቃድ ይኽው ነውና የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይለናል አትሳቱ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሰው የሚዘራውን ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና በገዛ ሥጋው የሚዘራ ለፈቃደ ሥጋው የተገ መበስበስን ያጭዳል በመንፈስ የሚዘራ ለፈቃደ ነፍሱ የተጥክ የዘለዓለም ሕይወት ያጭዳል ገላ ጳውሎስ ይህን ሲናገር ራሱንም ኃጢአት የሥጋ ፈቃድ ሊያሸንፈው ይታገለው ነበርና እንዲህ አለን ስለዚህ እሄ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም ነፋስ እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም ነገር ግን ለሌሉች ከሰበኩ በኋላ ራሴ የተጣልኩ እንዳልሆነ ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ ቆሮ ሑ እያንዳንዱ ክርስቲያን ራሱን እየቀጣ እየቆጠበ ሊኖር እንዲችል የራሱን ሕይወት ጳውሎስ በመግለጽ አስረድቶናል። ልመናውን ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት በጾም እያዘነ ያቀርብ ነበር የእስራኤልን ሰዎችና ቅድስቲቱን ከተማ እግዚአብሔር ያስብ ዘንድ ይማፀን ነበር ነህምያ በምርኮ ላይ ያሉትን የእስራኤል ሰዎች ሥቃይና መከራ በሰማና የኢየሩሳሌምም ቅጥር መፍረሱን በነገሩት ጊዜ እያዘነ ወደ እግዚአብሔር ይጾምና ይጸልይ ነበር ይህን ቃል በሰማሁ ጊዜ ተቀምጩ አለቀስሁ አያሌ ቀናትም አዝን ነበር በሰማይም አምላክ ፊት እጾምና እጸልይ ነበር ነህሩ ዕዝራ በምርኮ ያሉት ወገኖቹ የበደሉት በደል አሳዝኖት ሀዘኑን ይገልጽ የነበረው በጾም ነበር ዕዝራም ከእግዚአብሔር ቤት ፊት ተነስቶ ወደ ኤልያሴብ ልጅ ወደ ዮሐናን ጓዳ ገባ ስለ ምርኮኞቹም ኃጢአት ያለቅስ ነበርና ገብቶ እንጀራ አልበላም ወኃም አልጠጣምነ ዕዝ በንጉሥ አርጤክስስ ዘመን ሃማ የሚባል የንጉሠ ሰው እስራኤልን ለማጥፋት ባቀደና መርዶኪዮስ የሚባለውን ሰው ለመግደል በቆረጠ ጊዜ ንግሥቲቱ አስቴር በሃማ ኃጢአት አዝና ሃዘኗን በጾም ነበር የገለጸችው ሄደህ በሱሳ ያሉትን ሁሉ አይሁድ ሰብስበህ ለእኔም ጹሙ ሶስት ቀን ሌሊቱንና ቀኑን አትብሉ አትጠጡም እኔና ደንገጡሮቼም እንዲሁ እንጾማለን አስቴ ይህም ሀዘናቸውን በጾም ሲገልጡ እግዚአብሔር ሁሉን ያያልና ወዲያው መልስ መጣሳቸው ሞቱ ለአስራኤላውወያን መሆኑ ቀርቶ ለራሱ ለሃማ ሆነ ይህም ስለ ኃጢአት አዝኖ በመጾም የተገኘ ፍሬ ነው። ይህም ጾም ወደ እግዚአብሔር የመመለስ ውጤት መሆኑን ያሳየናል። የጾም አይነቶች ጾም በሁለት ዓይነት መንገዶች ይከናወናል ይኽውም በግል በአዋጅ የግል ጾም በግል ስንል አንድ ሰው ስለ ደረሰበትና በእርሱ ላይ ስለ ሆነበት ነገር ሁሉና ስለሚፈልገው ጉዳይ እግዚአብሔር ተገቢውን መልስ እንዲሰጠው የሚጾመው ጾም ነው ለምሳሌ ዳዊት የልጁን መሞት በሰማ ጊዜ ጾሞአል ኛ ሳሙ እንዲሁም ሰዎች በግላቸው ስለደረሰባቸው ችግርና ስለሚፈልጉት ነገር ሁሉ የሚጾሙት ጾም ነው ሌላው በግል ጾም ጊዜ የሚኖረን አመጋገብና ከጥሉላት ከዓሣ ከሥጋ ከቅቤ ከመሳሰሉት በሚገባ መጠበቅ ይገባል። ጌታ ለኒቆዲሞስ ስለ ዳግም መወለድ ያስተማረበትና የገለጸበትን የምናስብበት ነው እውነት እውነት እልሃለሁ ሰው ዳግመኛ ከውሃና ከመንፈስ ቅዱስ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም ዮሐ ስምንተኛ እሁድ ሆሳዕና በመባል ሲታወቅ ትርጉሙም መድኃኒት አሁን አድን አሁን አቅና ማለት ነው ይህም ጌታ በኢየሩሳሌም መቅደስ ገብቶ ያስተካከለባት ቤቱን ያከበረበት ቀን ነው ኢየሱስም ወደ መቅደስ ገባና በመቅደስ የሚገዙትንና የሚለውጡትን አወጣ ማቴ ይህ እሁድ የመጨረሻው ሳምንት ነው።