Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሆኖም ግን አፍጋነስታ ውስጥ ሹመትሽን ይዘሽ እንድትቀጥይ ነው የምጠይቅሽ ያለፍሽበትን ሁኔታ እረዳለሁ ያለፍኩበትን ሁኔታ የሚያቅልኝ አለ። ስለጋዜጦች ደንታዋ አልነበረም እዚያ የሚያስፈልገን እንደ አንቺ ያለ ሰው ነው ለአገራችን ታሳቅ ስራ ነው የምትሰሪው የእኔ ውድ ፕሬዝዳንቱ መልስ እየጠበቀ ነው። ፐሬዝናቱ ንግግሩን ቀጠሰሌላ ሰው እንልክልሻላን። አለ በለሆሳስ የንግድ ኣየተሰለ ድህረ ታሪክ ለሲስ ስፕሪንገስ ስወስትራቢያ ሲቀመንበሩ በኮሚቴው ገስባ ከየሠጠ ነ የተፈጠረው ሀሳችንገም ገደተናስ ሆናም ገኘ ከቀሰምናዓቸወመ ተሞክሮዎች የተነሳ ድርጅታችን የበሰበጠ ጠገካራ ከየሆነ ዩመጣፀ ስሁን ደምስ የምገሰፕከኑ ጊዜ ነው ስፋርጻይት።
ሰዎችን ላይ አድርሰው እንደገና ዘርረው የሚጣል አባዜ አለባቸው አለ ግልፅ ለመናገር ጋዜጦቹ ለሚሉት ነገር ግድ የለኝም እኔ ግድ የሚለኝ ሰዎች ስለሚሉት ነገር ነው ብጥሩ ጓደኝነት መንፈስ በብዙ ሰዎች መካከል እግዚአብሔርን መፍራትን ጨምረሀል ፖል መከላክያ ሠራዊቱ ከአንተ ዕቅድ በተቃራኒው ናቸው እናም ደግሞ አንዳንድ ኃይለኛ ሰዎች የአንተ አቅድ ሲወድቅ ማየት ይፈልጋሉ አለ ሮጀር አኣቀዱ አይከሽፍም አለ ፖል ኢልሰን ወደ ወንበሩ መደገ እየተለጠጠ ወደ አፍ ታ ተክክለ ሀ ፊያ ነፉ ው ስ አርሙ ጋኒለታን የምንልከው ትክክለኛ አምባሳሂር እንድንፈልግ ይሁጐ በ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ለአንተ መንገር አይጠበቅብኝም በተቻለ መጠን በፍጥነት አንድትክውነው እፈልጋለሁ ስታንተን ሮጀርስ ከተቀመጠበት እየተነሳ አሁኑኑ ብቃት ያለው ግ እደምራለሁ አለ ው ስትንዚ መንደር ኒውለ ውስጥ ከለሊቱ ሰዓት ሆኗል የአቡ ሳላህ ቪላ ድቅድቁ ጨለማ ውስጥ ተገትሮ ይታያል ጎዳናዎቹ አልፎ አልፎ በሚሰሙ የአላፊ አግዳሚ ድምፆች በስተቀር ፀጥ ረጭ ብለዋል ጥቁር ጭምብል ያጠለቀ ሰው ቪላውን የከበቡትን ዛፎች አልፎ ያለኮሽታ ወደ ቪላው ጡብ አጥር እየተጠጋ ነው በአንድ ትከሻው ገመድና ብርድልብስ አንግቷል በእጁ ደግሞ ድምፅ ማስወገጃ የተገጠመለት ኡዚ ጠመንጃ ይዛል ወደ ግድግዳው ሲደርስ ቆም አለና ማዳመጥ ጀመረ ምንም ሳይነቃነቅ ለአምስት ደቂቃዎች ጠበቀ በመጨረሻም ያሰበው እንደሆነ ሲያይ ከናይሎን የተሠራውን ገመድ ተረተረና ወደ አጥሩ ሌላኛው ጠርዝ ወረወረው ወዲያም ገመዱ ጫፍ ላይ የታሰረው ሜንጦ የግድግዳውን ጫፍ ነክሶ እንደያዘለት በፍጥነት ግንቡን መንጠላጠል ጀመረ ከአጥሩ ጫፍ ላይ ሲደርስ በአጥሩ ጫፍ ላይ ያሉት መርዛማ ሹል ብረቶች እንዳይጎዱት ብርድልብሱን አውጥቶ አጥሩ ጫፍ ላይ ዘረረው አሁንም ቆም ብሎ ማዳመጥ ጀመረ የተንጠላጠለበትን ገመድ ወደ ግቢው የውስጠኛ ክፍል ለቀቀውና ወደ መሬት ተንሸራትቶ ወረደ ወገቡ ላይ ያለው ተጣጣፊና መርዛማ ገዳይ ጩቤ ቦታው ላይ መኖሩን አረጋገጠ ቀጥሎ የሚያጋጥሙት አደገኛ ውሾች ናቸው ቤት ሰርሳሪው ሰው ያለበት ቦታ ቁጢጥ ብሎ ለውሻዎቹ የጣለለቸውን ቁርጥራጭ ነገሮች እስኪለቅሙ መጠበቅ ጀመረ ለመግደል የሰለጠኑ ሶስት አደገኛ ውሾች አሉ እነዚህ ግን የመጀመሪያዎቹ ብቻ ናቸው የቤቱ ዙሪያና ቪላው በኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች የተሞሉ ናቸው እናም ሁሉም እንቅስቃሴዎች በተገጠሙ ካሜራዎች እየተቀረዑ ያለማቋረጥ በቴሌቪዥን መስኮት ላይ ይታያሉ ዋናው በር ላይ ያሉት ጥበቃዎች ዋናውን በር እየከፈቱ ሁሉንም ፖስታዎችና የተላኩ ጥቅልል እቃዎች ይቀበላሉ የቪላው ዋና በሮች ቦምብ እንዳይደረምሳቸው ተደርገው ነው የተሰሩት ቪላው የራሱ የሆነ የውዛ አቅርቦት ሲኖረው አቡ ሳላህ የራሱ የሆነ ምግብ ቀማሽ አለው ቪላው ንክች የማይል ነው ተብሎ ይታሰባል ጥቁር ጭምብል ያጠለቀው ሰውም ቪላው እንደሜደፈር ለማስረገጥ ነበር ዛሬ ምሽት ቪላው ውስጥ የተገኘው እርሉ ሳያያቸው በፊት ውሾች እየተጪጧጫሟሁ ወደ እርሱ ሲመጡ ድምፅ ሰማ በጨለማው ውስጥ ጉሮሮው ላይ ሊከመሩበት ነው እየገሰገሱ የሚመጡበት ሁለቱ ናቸው ድምፅ ማጥፊያ የተገጠመለትን ሽጉጡን አወጣና በመጀመሪያ በግራው በኩል እየመጣ ያለውን ውሻ ተኩሶ ጣለው በመቀጠልም በተኝ በኩል ያለውን ወሻ ሁለቱም በቅዕበት ተዝለፍልፈው ወደቁ ሶስተኛውን ውሻ በመጠባበቅ ዙሪያውን ቃኘ እናም ውሻው ሲመጣ እንደገና ተኮሰና ፀጥታ ሰፈነ ወደ ቪላው እየገባ ያለው ሰው ለመቅርፀ ምስሉ የሚያስተላልፉት ሽቦዎች መሬት ውስጥ የተቀበሩበትን ቦታ ያውቃል እናም የቴሌቪዥኑ ካሜራ ወደ ሌላኛቸው አትጣጫ በሚተርዕበት ጊዜ በፍጥነት ሳይቀረዕ አለፈውና ከሁለት ደቂቃዎች ባነሰ ጊዜ ውስጥ ግድግዳውን አልፎ በቪላው የጀርባ በር ላይ ደረሰ ወደ በሩ የሚወስደው ደረጃ ላይ ሲደርስ በርካታ ሀይለኛ መብራቶች ፊቱ ላይ ተንቦገቦጉበት እንዳንተትንቀሳቀስ። ርንግ ዴንማርክ የተሾመው ፔርሌ ሜስታ አማተሮች ነበሩ ግን በጣም ነበር የተዋጣላጥው አለ ፖል ኢልሰን ነገር ግን ስለዚች ሴት ምንም የምታውቀው ነገር የለም አለ ስታንተን ከሁለት ቀናት በኋላ ፕሬዝዳንት ኢልሰንና ስታንተን አብረው ቁርስ እየበሉ ነበር የጠየቅክኝን መረጃ ኣግኝቼልሀላሁ አለ ስታንተን ሮጀርስ ከኪሱ ወረቀት እያወጣ ሜሪ ኤልሳቤት አሸሴ ነዋሪነቷ ካንሳስ ሲሆን እድሜዋ ስላሳ አምስት ዓመት ገደማ ነው ከዶክተር ኤድዋርድ አሽሌ ጋር ትዳር መስርታ ሁለት ልጆችን አፍርታለ ቤቲ የ ዓመት ቲም የ ዓመት ልጆች አሏት ካንሳስ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የፖለቲካል ሳይንስ ረዳት ፕሮፌሰር መምህርት ነች አያቷ የተወለደው አፍጋኒስታን ውስጥ ነው አለና ቀና አለ ስለዚህ ጉዳይ የበለጠ ባሰብኩበት ቁጥር የበለጠ ትርጉም እየሰጠኝ መጣ ከሌሎች ይልቅ አፍጋኒስታን የተሻለ ልታውቃት ትችላለች አለ ስታንተን እንደዚያ በመረዳትህ ደስ ብሎኛል ስታን ሙሉ በሙሉ በክትትላችሁ ውስጥ እንድትሆን እፈልጋለሁ አለ ፖል ኢልሰን። አውሮፓን ሚያውቅ ብቸኛው የቤተሰባቸው አባል አያቷ ናቸው አያቷ የመጡት አፍጋነስታን ውስጥ ከምትገኝ ትንሽ መንደር ነው ሜሪ የማስተርስ ዲግሪዋን እንደተቀበለች አውሮፓን ለመዞር አቅዳ ነበር ነገር ግን ያን ክረምት ኤድዋርድ አሽሌ ጋር ተዋወቀች እናም የአውሮፓ ጉኮዋ እዛው ካንሳስ አጠገብ በምትገኝ ዋተርቪል ከተማ ውስጥ በሶስት ቀናት የጫጉላ ሽርሽር ተጠናቀቀ ርቀው ለመፄድ አልቻሉም ምክንያቱም ኤድዋርድ የሚከታተለው ከባድ የልብ ታካሚ ህመምተኛ ነበረበትና ከተጋቡ ከጥቂት ግዜያት በላ በሚቀጥለው ዓመት መጓዝ አለብን አለች ሜሪ ሮምፓሪስንና አፍጋኒስታንን ለማየት ጓጉቻለሁ አለችው ለኤድዋርድ እኔም በሚቀጥለው ክረምት ቁርጥ ነው ነገር ግን በሚቀጥለው ክረምት ቤቲ ተወለደች ኤድዋርድም በሚሰራበት ጌሪ የማህበረሰብ ሆስፒታል ውስጥ ስራ በዛበት ከሁለት ዓመታት በጊላ ተም ተወለደ ሜሪም የዶክትሬት ዲግሪዋን ያከችና ካንላስ ዩኒቨርሲቲ ማስተማር ጀመረች አናም ዓመታቱ ነጎዱ ወደ ሺካጎአትላንታና ዴንቨር ካደረገቻቸው መጠነኛ ጉዞዎች በስተቀር ሜሪ ከካንሳስ ግዛት ወጥታ አታውቅም አንድ ቀን ለራሷ ቃል ገብታለችአንድ ቀን ሜሪ የዕለቱን የማስተማር ስራዋን ስላጠናቀቀች ወረቀቶቿን ሰበሰበችና በመስኮተ በኩል መመልከት ጀመረች ጤዛ መስኮቱን አርጥቦታል አሁንም እንደገና የበረዶ ውሽንፍር መውረድ ጀምሯል ሜሪ ሌዘር ጃኬቷንና ቀይ የጥጥ ካጓርፕዋን አድርጋ መኪናዋን ወዳ ቆመችበት ቦታ ሄፄደች ዩኒቨርስቲው በጣም ግዙና ነው በአጠቃላይ ህንፃዎች አሉ አንዳንዶቹ ህንፃዎች በጣም ጥንታዊ ይመስላሉ ሜሪ ዴንሰን አዳራ እያለፈች ሳለ ኒኮን ካሜራ የያዝ እንግዳ ሰው ወደ እርሷ ተጠጋት ካሜራውን ወደ ህንፃው አነጣጠረና ማንሳውን ተጫነው ሜሪ ከስር ገብታበታለች ፈጠን ብዬ ማለፍ ነበረብኘ ስትል አለበች ፎቶውን አበላሰሁበ ከአንድ ሰዓት በሏላ የፎተግራፋ ፊልም ወደ ዋሽንግትን ዲሲ እየተወሰደ ነበር ሜሪ አሽሌ ወደ ቤቷ እየሄደች ሳለ ለአራት የሚሆኑ ነገሮችን ለመግዛት ወደ ሱፐር ማርኬት ጎራ አለችና የምትፈልገውን ገዛዝታ ወደ ቤቷ ማሽከርከራን ቀጠለች የአሽሌ ቤት ከኮረብታው አናት ላይ የቁመ ባለ ሁለት ፎቅ ህንዓ ነው ቤቱን ዶክተር ኤድዋርድ አሽሌ ለእርሉ መሙ ት ከአስራ ሶስት ዓመታት በፊት ነው የገዛው ቤቱ ትልቅ የአንግዳ መተበያመመገቢያ ክፍልማብሰያ ቤተመዕሀፍ አንዲሁም ፎቅ ላይ ሁለት ተጨማሪ መኝታ ክፍሎች አሉት ይህ ለሁለት ሰዎች በጣም ይሰፋል በማለት ሜሪ አስሌ ተቃውማ ነበር ኤድዋርድ አቀፋትና ወደ እርሱ እያስጠጋትጹሶሁለት ሰዎች ብቻ ነው ያለው ማን ነው። በማለት ሜሪ ጠየቀች እንደምን አደርሽ። አላት አንድን ቃል በአንድ መንገድ ብቻ ለሚፅፍ ስው ክብር እንደሌለው ማርክ ትዊን ተናግሯል አንችላቸውምሜሪ አለበች ከእኛ በላይ አሪፎች ናቸው ለሁለቱም ምሳቸውን ቋጠረችላቸው ነገር ግን ስለቤቲ አሳስቧታል ምግቧን አትበላም ቤቲ እባክሽ ዛሬ ምሳሽን ጨርሰሽ ብይ አለቻት ቲም ከቤቲ ደብተር ውስጥ አንድ ወረቀት አወጣና ይህን ተመልከቼ በማለች ጮኸ የተወደድሽ ቤቲ በጥናት ጊዜ አብረን እንቀመጥ ናንት ቀኑን ሙሉ ስለአንቼ ሳስብ ነበር እናም ወረቀቱን አምጣ» ቤቲ አንባረቀችበት የራሴ ነው ከቲም ላይ መነጨቀችውና እየሮጠች ወጣች ሜሪ እራስ ምታቱን አልቻለችውም ውጭ ላይ የትምህርት ቤታቸው አውቶብስ ጡሩንባ ይሰማታል ተምና ቤቲ ወደ በሩ አመሩ ቆዩ እንጂ ቁርሳችሁን በልታችሁ አልጨረሳችሁም አለች ሜሪ ከሺያም ተከትላቸው ስትሄድ ጊዜ የለንም እናቴ መፄዳችን ነው» አለ ቲም ቻው ማሚ ውጪ በጣም ይቀዘትዛል ኮታችሁንና ሻርፓችሁን ልበሉ አልችልም ሻርፔ ጠፍቶብኛል አለ ቲም እናም ቲም እና ቤቲ ወደ ትምህርት ቤት ሄዱ ሜሪ ቀና ብላ ስትመለክት ኤድዋርድ ከፎቅ ቤት እየወረደ ተመለከተችው እናም ሰውነቷ ሲሞቃት ተሰማት ከዚህ ሁሉ ዓመታት በላ አሁንም በጣም የሚስብ ሰው ነው ስትል ሜሪ አሰበች መጀመሪያ የሜሪን ቀልብ የሳበው የአርሱ አሪፍነቱ ነበር ግራጫ አይኖቹ ጉብዝናውን ያሳብቁበታል ነገር ግን በሆነ ነገር ስሜቱ ከተወጠረ አይኖቹ ይንቀለቀላሉ እንደምን አደርሽ ውዴ አላትና ጉንሟን ሳም አደረጋት ከዚያም ወደ ማብሰያ ቤት ሄዱ የእኔ ማር አንድ ውለታ ትውልልኛህ። ቆዩኝማ አንድ ጊዜ አለች ሜሪ እየተ ። ሀሪ ላንትዝ እራሱን ጠየቀ አንድ የሆነ ትልቅ ነገር። ቲም ጠየቀ ሜሪ ወንበሩ ሳይ ዘጭ ብላ ተቀመጠች አዎን የምር ፕሬዝዳንቱ ነበሩ ኤድዋርድ የሜሪን አጆች ያበክ ምን አሉ ሜሪ። ይህ ሃው የአኔ ገሀድ ዓለም ለአራተኛው ክፍለ ጊዜ የታሪክ ክፍሌ ብዘጋጅ ይሻሳል ሆኔታው እንደሚታመንበት ያ ፏጉጽት ሜሪ ሬዲዮኑን ዘጋቸው ያን ቀን ጧት ከጊደኛቿከጎረቤቶቿ ከተማሪዎቿና ከማታውቃቸው ሰዎች ክስላሳ በላይ ጥሪዎችን አስተናግዳለች ማናማባህርን ጋዜጠኞች ከሩቅ ከሎንደንና ከቶክዬ ሳይቀር ደውለውላት ነበር ከተገቢው በላይ ባለ ዕምነ በረድ ቤቱ ከሌሎቹ በርካታ ሱቆች ጋር ሲታይ ምንም የተለየ እያጋነኑት ነው ስትል ሜሪ አሠበች ፕሬዝዳንቱ ለውጭ ጉዳይ ፓሊስው መሳካት አፍጋኒስታንን መነሻ ማድረጉ የእኔ ጥፋት አይደለም ይህ ምስቅልቅል ነገር የሜያስተናግድ አይመስልም የነፃነት አርበኞች የሚባለውን ድርደት የሚደግፍ ነጋዴ ቤቱን በባለቤትነት ይዞታል መቼ እንደሚያበቃ ገርሞኛል አንድ ወይ ሁለት ቀን ሊቆይ ይችላል ስቴሽን ዋገኗን ወደ ነዳጅ ማዴያ አሸከርከረችና ደንበኛው ራሱን ወደዴ ቀ ው የምንፈልገው» በማለት አንድ ድምፅ በስልክ አዛለቤ ለአንደ ቀን ብቻ ነ ሚያስተናግድበት ቦታ ላይ አቶመች ሜሪ ከመኪናዋ ስትወርድ የነዳጅ ማደያው ጁተል ብያ ክፍሉ ውስጥ ሊቀመንበሩ ማናር ሚስተር ብላውንት ወደ እርሷ እየተጣደፈ መጣ እንደምን አደርሽ አንም ማች አይበር መዶ አንግዳ መባ ወይዘሮ አሸሌ። ሁሉንም ነገሬን ለእርሷ በመስጠትና እርሷን በማስደሰት ነው ቀሪ ህይወቴን የምኖረው በማለት ኤድዋርድ ለራሱ ቃል ገባ ማንም ሴት አይታ የማታውቀውን አይነት የጫጉሳ ሽርሽር አሳያታለሁ ከፊት ለፊቱ ጎዳና እና ጎዳና የሚገናኙበት ቦታ ሳይ ቁም የሜል ምልክት አለ እናም መንገዶቹ ወደ ሚገጣጠሙበት ቦታ ላይ ሲደርስ ከየት መጣ ሰይባል አንድ ከባድ መኪና ከፊት ለፊቱ መጣበት ድንገተኛ የመኪና ማገራት ድምዕ ሰማ የእርሱ መኪና የፊት ለፊት መስታወት ላይ በሀይለኛው የሚያንፀባርቅ የመኪና የፊት መብራት እያንፀባረቀበት ነው በጨረፍታ ሲመለከት አምስት ቶን የሚመዝን የመከላከያ ከባድ መኪና ወደ እርሉ እየተምዘገዘገ ሲመጣ ተመለከተ እናም ለመጨረሻ ጊዜ የሰማው ድምፅ የራሉን የጩኸት ድምፅ ነበር ቋድቋቷፓቴ ነውሊ ውስጥ ቀኑ እሁድ ነው እናም የቤተክርስቲያን ደውሎች የቀትሩን ፀጥታ ያናጉታል የአቡ ሳላህን ቪላ የሚጠብቁት ወታደሮች በቤቱ አጠገብ የምትሽከረከረውን ባለጥቁር መስታወት ሬኖልት መኪና ልብ የሚሉበት ምክንያት አልታየቸውም ኤንጂል ቀስ እያለ ነው የሚያሽከረክረውነገር ግን ጥርጣሬ በሚያስክትል ቀስታ አልነበረም ሁሉንም ነገር በጥንቃቄ ቃኘኙ ሁለት ጠባቂዎች ከአጥሩ ውስጥ አሉ ምናልባትም ኤሌክተሪክ የተያያዘስት ከፍተኛ ከፍታ ያለው አጥር ግቢ ውስጥ ደግሞ የተለመደው በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ድምፅ የሚያሠሙ መሳሪያዎች አላርሞችና ኮሽታ የሚናገሩ መሳሪያዎች ቪላውን ለማጥቃት አንድ ክፍለ ጦር ይጠይቃል ኤንጂል አሠበ የእኔ ጂኒየስነት ብቻ ነው ቪሳውን ጥሶ የሚገባው እናቴ ሀብታም ሁጌ ማየት ካለባትና እና ይህም እርሷን ማስደስቱ ስለማይቀር ብቻ እቡ ሳላህ የግድ መሞት አለበት ኤንጂል አሠበ አርድነቲና ውስጥ ድሀ ቤተሰቦች ሲባሉ የእውነት ደሀ ቤተሰቦች ናቸው የኤንጂል እናነም ከበኑ ዕጣፈንታቸው ከጨለመባቸው ሰዎች መካከል አንዲ ዝረች የኤንጂል አባት ማጊ እንደሆነ የማያወቅ እንዲሁም ሰማዐትቅ ግድ የሚለው ሰው ማንም የሰም ጆኛቹና ዘመዶቹ በርህብና በበሸታ ሊሞቱ ኤንጂል ለዓመታት ሲመለክት ኑሯል ሞት የህይወት አንዱ ገዕታ ነው እናም የኤንጂል ፍልስፍናዊ አነተሳሰበ ሞት አይቀሬ በመሆኑ ከሞት ትርፍ ለምን አርባም። ስልኩ ሲጮህ ሜሪ እራት እያዘጋጆች ነበር ስልኩን ስታነሳው ከእይት ሀውስ ነው ፕሬዝዳንቱ ወይዘሮ ኤድዋርድ አሸሌን ሊያነግሯት ይፈልጋሉ አለ ኦፕሬተሩ አሁን አልችልም እርሱንም ይሁን ማንንም ሰው ለማነጋገር አልፈልግም ስትል አሠበች በአንድ ወትት ፕሬዝዳንቱ ሲደውሱላት የተሰማትን መፍነክነክ አስታወሠች አሁን ግን ትርጉም የለውም ሜሪ አሸሌ ነኝ ነገር ግን አለች አንድ ጊዜ ትቆይኛለሽ። እርሱን ለመገልበጥ አቅሙ ያለው ብቸኛው ሰው በስደት ፈረንሳይ ያለው አቡ ሳላህ ነው ጥያቄው ቀጠለ በፅንፈኛ ኢዝላማዊ ቡድን ስር ስላሉ አገሮች ሜሪ ባለሙያ ሆነትበት እናም ስታንተን ሮጀርስ በግለፅ ነበር የተደመመው ምሽቱን ሙሉ በአጉሊ መነፀር እየመረመራትና እአያጠናት አይነት የማይመች ስሜት ሜሪን ተሰማት ሳታስበው ወደ ማለፊያ ማርኩ እየተጠጋች መሆኑ ታወቃት ፓል ትክክል ነው ሲል አሠበ ሮጀርስኣፍጋኒስታን ላይ ተጠባበታለች እናም ሌላም ከዚህም በላይ የሆነ ነገር አለ የአሜሪካንን መጥፎ ተክለ ስበዕና በተቃራኒው የሚስልልን እንፈልጋን ሜሪ በጣም ቆንጆ ናት እናም እርሷና ልጆቹ አሜሪካንን ጥሩ ስብዕና ያላብሷታል በሜሪ ዕይታ ስታንተን የበለጠ እየተደነቀ መጣ እርሷ ከምታውቀው በላይ በጣም ጠቃሚ ናት። ሜሪ ለሁሉም የመጨናነቅ ስሜት ፈጥሮባታል ተነጋገረችበት ይሕ የአ ምስል ለመፍጠር እ እያንዳንዱ ስዎች ማ ልጋል አንድ አይነት አለባበስ በተጨማሪም ልብስ ድረስ በስራ ር ቤዜ ተጠምጃጻለሁከቻልኩ ሔቱ የፊት ገፅ ላይ ማየቱ በጣም ሰው የመታወቋ ጉዳይ የሆነ አይነት ስለ ጉዳዩ ከስታንተን ሮጀርስ ጋር ንቺ ስራ አንዱ አካል ነው ፕሬዝዳንቱ የሆነ አይነት የሞክረ ነው አውሮፓ በምትፄጅበት ጊዜ እዚያ ያሉት ንነትሽን ያውቃሉ አለ ስታንተን ሮጀርስ ን ድቋጳቋንቴ ን ኮኸንና አኪኮ አልጋ ላይ እርቃናቸውን ተጋድመዋል አኪኮ ደ ለ ዳም ሴት ስትሆን ከጋዜጠኛው ቤን ኮኽን በአስር ዓመት ታንላለች ይይ ደም ቸ በፊት በሞዴሊስቶች ላይ ፁሁፍ እያዘጋጀ ሳለ ነበር ት እናም ከዚያን ጊዜ ጀምሮ አብረው ሆኑ። እራሳችሁን ካንላለኙ ወይም ሌላ ምንም ብላችሁ ጥሩት ተግባቢ ናችሁ እየተባለ እንደሚወራ ሰምቻለሁ ሜሪ ጥርሷን አንቀጫቀጨች ሚር ሰሌድ ዘበኛ ከመጥራቴ በፊት ከቢሮዬ እንድትወጣ የሁለት ሰከንዶች ጊዜ ሠጥቼሀለሁ አለች የሰማሁት ነገር ስህተት መሆን አለበት በማለት ለራሥ አጉረመረመ እናም ደግሞ የእውነት እዚሀ ዲፓርትመንት ውስጥ የምትሠራ ከሆነ ቤትህ ፄደህ ቂምህን እንድትላጭና አግባብ ያለው ልብስ ር ለጅ አለች ሜሪ አሁንም እንድተናሂደች አንደዚህ አይነት ንግግር የምትናገረኝ ት ነበረችኝ ቸችቹችሁ ማማሩ ምተናገረኝ ሚስት ነበረችኝ አለ ማይክ ሜሪ ፊቷ ሲቀላ ተሠማት ውጣ እጁን አውለበለበላት ቻው ማሬ በቅርብ ቀን አገንሻለሁ በጭራሽ ስትል ሜሪ አሠብች በጭራሽ አታገኘኝም በሚቀጥለው ቀን ጠዋት ሜሪ ጀምስ ስቲክሴይ ቢሮ ቂጭ ብላ የምስ ስቲክሌይን መምጣት ስትጠባበቅ በሩ ተከፈተና ማሀህስሌድና ሂኒምስ ስቲክሌይ ተከታትለው ገቡማይክስሌድ ሜሪን ተመለስክታትና ጥርሱን እየገለፈጡ ሀይ ምክርሽን ተቀብዬ ዒቂሜን ተላጨሁ አሰ ስርክሲይ ሚ ሣነዝሆክ ስኒዮን እየተመለከቶት ተዋወቃላችሁ እንዴ። ሜሪ ማይክ ስሌድን መራቅ የማይቻል ሁሌ የሚለብሰው ተሸርት ወይም ደግ አካባቢ በዚህ አለባባ ኔታ ባለበት ማክኒይ ጋር ሲያወራ ሜሪ አንድ ቀን ማይክ ተመለክተችው በጣም የሞቀ ወራ እያወሩ ስለነበር ሁለቱ ሰወች ቀረቤታቸው ምን ያህል እንደሆነ ሜሪ በመገረም አሆበችየድሮ ገደኛማቾች ይሆኑ። በሚቀጥለው ቀን ጠዋት ሜሪ በኮሪደሩ ስታልፍ ማይክ ስሌድን አገኘችውና ፀጥ ብላው አለፈች ማይክ ስሌድ ፈገግ እያለ የክብር እንግዳው ላይወጣ ፓሪ ለቀሽ ወጥተሽ ነበር አሉ አላት አባባሉ አናደዳት ማይክ ስሌድን አልፋ በቀጥታ ወደ ጄምስ ስቲክሌይ ቢሮ አመራች እኔና ሚር ስሌድ አፍጋኒስታን በሚገኘው ኢምባሲያችን ውስጥ አብረን እንድንሆራ መሆኑ ጥሩ ውጤት ያመጣል ብዬ አላሰብኩም ሚር ስቲክሌይ አለች ወረቀት እያነበበ ካቀረቀረበት ቀና አለና የምርሽን ነው። አሪፍ ነው አለች ሜሪ ማይክ ስሌድ የት ይሆን በማለ ገርሟታል ከኤይርፖርት ወደ ከተማ የተደረገው ጉዞ አሰደሳች ነበር። አለች ሜሪ። ሴሉቹ ይር ልዓ ያሉና አንዳንዶች መሳጣ ገሚሶቹ ደግሞ ሸበቶ ፀጉር ማው ግ ስሌድ የተናገረው ነገር ነበር«ሁላችንም አንቺ በምትፈልጊው መንገድ ለመስራት ዝግጁ ነን በማንኛውም ጊዜ ማናችንንም አባረሽ በሌላ ሰው መተካት ትቸያለሹ ያ ውሸት ነው ስትል ሜሪ በንዴት አሠበች አንተን በሴላ ሰው ለላመተዛተ ሞክሬ ነበር ሰብሰባው ለአሰራ አምስት ደቂቃዎች ያህል ተካሄደና ተጠናቀቀ ጥቅል የሆነ መቋጫ የሴለው ወሬ ነበር በመጨረሻም ማይክ ስሌድበሷላ ሁላችሁም በግል ከአምባሳደርቷ ጋር የምትሠበሰቡበትን ሁኔታ ዶርዚ ታመቻቻለች አመሰግናለሁ አለ ሜሪ የእርሷን ቦታ ማይክ ስሌድ በመውሰዱ ተበሳጨችቾ እርሷና ማይክ ስሌድ ብቻቸውን ሲቀሩ ከኢምባሲው ጋር የሚሠራው የሲአይኤ ወኪል የትኛው ነው። ሜሪ ለጥቂት ጊዚያት አመነታችና ተከትላው ሄደች ሜሪ በረጅሙ ኮሪደር ሄደች ማይክ በሩን ከፈተላትና ወደ ሜሪ ር ብሎ እንድትገባ ምልክት አሳያተ ሜሪ ወደ ክፍሉ ገባችና ዞር ብላ ተመለከተች የክፍሉ ወሰኦ። ሜሪ ጠየቀች። ምርጥ ሰው ነው ሜሪ አመለካከቷን ላስ የፈለግኩበት ምክንያት እዚህ መግለፅ ወሰነች አንቺ ጋር ለመነጋገር ያለው ሞራል ጥሩ እንዳልሆነ ዛሬ ጠዋት ስለተረዳሁ ነው ሁሉም ሰው ቅሬታ አለው ሁሉም ሰው ደስተኛ አይመስልም ይህ የሆነው በእኔ ምክንያት ነው ወይስ ሁልጊዜም እንደዚህ ነው ይህን ለማወቅ እፈልጋለሁ ሀሪት ክሩገር ለጥቂት ጊዜያት አስተዋለቻትቅን የሆነ መልስ ትፈልጊያለሽ። ሜሪ ገርሟታል እናም ደግሞ ማይክ ስሌድስ እንዴት ሊያውቅ ቻለሜሪ የታደጋትን ሰው ስም ለማወቅ ተመኘች እናም ልታመሰግነው ለቅፅበትም ቢሆን በጨረፍታ አይተዋለች የሆነ ደስ የሚል ሰው መሆኑን በጨረፍታ እይታዋ አስተውሳለች ምናልባትም በአርባዎቹ መጀመሪያ ያለ እንዲሁም ሸበቶ የጀማመረው ሰው ከአነጋገሩ ዘየው ለየት ያለ ሰው ነበር። ብዚህ ክፍል ውስጥ የአንድን ለው አዕምሮ እያነበቡ ነው አለና ጠረንጴዛው ላይ ያለውን ቀይ ስልክ ነካካና አስገቡት አሰ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ግዙፉ ቀይ በር ተንሸራርትቶ ሲከፈት የሲቪል ልብስ የለበሰ ሰው ጥቁር ሳጥንና ጠቋሚ መሣሪያ ይዞ ገባ አንድ ጊዜ ቆዩኝማ ማንም ሰው አይፈቅድሰትም አለ አዲ ማልትዝ ይሁን አለች ሜሪ አንድ ችግር አጋጥሞናል እናም ይህ ሰው ችግሩን ሊፈታው ነው ቢሮ ውስጥ ወደ ገባው አዲስ እንግዳ ሰው ተመለከተችና። አለ ማይክ እኔ ። እዚህ መቆየት አለብሽ አንድ ሰው ኣ። መልስ የላትም ከሦስት ቀናት በኋላ ሜሪ እንደገና የከዶር ሊዊስ ዴፎርጄስ ጋር እራት በላች አሁን ግን ከቀድሞው በበለጠ ዘና ብሏል እናም የሆነ አይነት ሀዘ በውሰጡ እንዳለ ሜሪ ብትረዳም የተረጋጋና አስደሳች ለው ለመሆን ሲጣጣ ሜሪ አይታበታለት ሜሪ ቀልቧ በአርሱ የተሳበውን ያህል የአርሱም ቀልብ በእርሷ ተስቦ እንደሆነ ሜሪ ገርሟታል የብር ሰሀን መላኳ ብቻ አይደለም ነገርየው ግብዣ መሆኑንም ሜሪ አምና ተቀብላለች ማዳም አምባሳደርት በጣም ፎርማል አጠራር ነው ሜሪ ብለህ ጥራኙኝ አምላኬ። ይህ ሰነ ምን ማለት እንደሆነ ልነግርሽ አልችልም ቃላት ያጥረኛል አይኖቹን ተመለከተች ወደ እርሷ ጠጋ ብሎ በክንፈሮቹ ሳም ት ሠ « ደህና እደሪ ሜሪ አለና ወጥቶ ሄደ በዲቀጥለው ቀን ጠዋት ሜሪ ቢሮዋ ስትገባ የግድግዳው ሌላኛው ዘፍለ አንደ አዲስ መቀባቱን ተመለከተች ማይክ ስሌድ ሁለት ቡና በኩባያ ይዞ መጣባ እንደምን አደርሽ» የቡናውን ኩባያ ጠረንጴዛዋ ላይ አስቀመጠ አንድ ሰው እንደገና ግድግዳው ላይ ፅፏል። እመኝሻ ማጭ አምባላደርት ስለዚህ ጉዳይ እንደአንቺው ሁሉ እኔም ተቆጥቻለሁ በኮሪደሩ ላይ የሚደረገው ጥበቃ አጥፍ እንዲሆን አደርጋለሁ እናም የቢሮሽ በር የፃያ አራት ስዓት ጥበቃ እንዲደረግለት እራሴ እቶቆጣጠራለሁ ሜሪ አልተረጋጋችም ለሆነው ነገር ሁሉ በኢምባሲው ውስጥ ያለ አንድ ሰው ተጠያቂ ነው ኮለኔል ማክኔይ ደግሞ በኢምባሲው ውስጥ ነቤ ያለው ሜሪ በመኖሪያ ቤቷ በተዘጋጀው አነስተኛ የእራት ፓሪ ላይ ሊዊስ ዴፎርጀስን ጋበዘችውሌሎች በርካታ እንግዶችም ተጋብዘዋል እናም ምሽቴ ማበቃቂያ ላይ ሴሎች እንደፄዱ ወደ ፎቅ ወጥቼ ልጆቹን ባያቸው ቅር ይልሻል። አ ትንሽ አዘግየው አለች ሜሪ ስለ ነገሩ ላስብበት እፈልጋለሁ ፕሬዝዳንት አብደላህ ሀሳቡን እንዲለውጥ ማስደረግ አትቺደም እመኝኘ የቻልኩትን ያህል ማሳመኛ ሀሳብ ሰማቅረብ ሞክሬአለሁ አሁን ደግሞ እኔ ብሞክር ምንም የምናጣው ነገር የለም አለችና ፀሐፊዋን አስጠራቻት ዶርዚ በተቻለ መጠን በፍጥነት ከፕሬዝዳንት አብደላህ ጋር ቀጠሮ አስይዢልኝ አብደላህ የሱፍ ሜሪን በቤተመንግስቱ ምሳ ጋበዛት ሜሪ ወደ ቢተ መንግስቱ ስትገባ የፕሬዝዳንቱ የአስራ አራት አመት ወንድ ልጅ ኢስማኢል ሠሳም አላት እንደምን ዋሉ ማዳም አምባላደርት አባላለሁ ወደ ቤተመንግስቱ እንኳን በሠላም መጣሹ አመስግናለሁ ደስ የሚል ልጅ ነው ከዕድሜው በላይ ረዝሟል የሚያምሩ ጥቁር አይኖችና እንከን የለሽ የፊት ቆዳ አለው ስለ አንቺ አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ሠምቻለሁ አለ ኢስማኢል ይህን በመስማቴ ደስተኛ ነኝ ኢስማኢል መድረስሽን ለአባቴ እነግረዋለሁ ሜሪና አብደላህ በመመገቢያ ገበታ ላይ ፊጎ ለፊት ተቀምጠዋል ሌላ ም የለም ሚስቱ የት ትሆን በማለት ሜሪ ተገርማለች በትላልቅ ብዣቫዎች ላይም እንኳ አንዳንዴ ብቻ ነው የምትታየው ፕሬዝዳንቱ እየጠጣ ስለነበር ብዥ ብሎበታል። ገግሽ ገሹ አለች ሜሪ መልሽው በሚቀጥለው ቀን ጠዋት ፐሬዝዳንት አብደላህ ሜሪ ላይ ሰው ላክባት። ሜሪ ጠየቀች ዝንተ አለም ብቆይ ደስ ይለን ነበር ነገር ግን እዚህ ሶስት ቀን ለመቆየትና ሀገር ቤት ለመመለስ ነው ዳግለስ ጠየቀ አንቺ እንዴት ነሽ ሜሪ። ማልትዝ ጠየቀ አወን አመሰግናለሁ እባክህ ይቅርታ አድርግልኝ ሊዊስ ስትል አሠብቹ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ማይክ ስሌድ ወደ ሜሪ ቢሮዋ እንደምን አደርሽ። ፋውንቴኑ ላይ አገኝሀለሁ እናም ሁሉንም ነገር አስረዳሀለሁ ሊዊስ ዴፎርጂስ አመነታ በጣም ጥሩ እዚያ አገኝሀለሁ ስልኩን ዘጋና ከዚህ ጉድ ጀርባ ማይክ ስሌድ ሊኖርበት አይችልም ሲል አሠበ ሜሪ እንደገና ሊዊስ ጋር ብትደውልም ወጥቷል የሚገኝበትን ቦታ ማንም አላወቀም ሜሪና ልጆቹ መኖሪያ ቤታቸው ራታቸውን እየበሉ ነው ሜሪ ማይክ ስሌድን ከሀሳቧ ልታስወጣው አልቻለችም ቡናሽ ይኸውልሽ እኔ ራሴ ነኝ ያፈላሁት የሚለውን ድምፁ ያቃጭልባታል እየገዘገዘ ሊገድላት አንቀጠቀጣት በረደሽ እንዴ። አዝናስሁ ማዳም አምባሳደርት የጉዞ መርህ ግብሩ እዚህም አቢያም ስለሆነ የሚገኝበት ቁርጥ ያለ የስልኩ ቁጥሩ የለኝም ሜሪ ልቧ ሲታወክባታ ታወቃት መቼ ታገኝዋለሽ በዚህ ጊዜ ብሎ ለመናገር ያስቸግራል እርሱና ፕሬዝዳንቱ በጣም የተጣበበ ፕሮግራም ነው ያላቸው ምናልባት ስቴት ዲፖርትመንት ውስጥ እንድ የሆነ ሰው ሊረዳሽ ይችላል አይሆንም አለች ሜሪ በደፈናው እኔን ሲረዳን የሚቸል ሴላ ምንም የለም አመሰግናለሁ በአለም ላይ ባሉ በጣም ውስብስብና ዘመናዊ የአኢሌክትሮኒክ መሳሪያዎች ተከብባ ክፍሉ ውስጥ ብቻዋን ተቀምጣለች ክፍሉ ውስጥ ያሉት ማናትውም የኤሴክትሮኒክስ መሳሪያዎች ለኣርሷ አልረቧትም ብቻ ዝም ብላ በሀሳብ ተውጣ ተቀምጣለች ማይክ ስሌድ እርሷን ሊገድላት ሞክሯል። ስሌድ ለማድረግ እየሞከረ ያለውን ነገር የሚያውቅ ብቸኛው ሰው ሊዊስ ዴፎርጄ ነው ሜሪ አሁንም እንደገና መኖሪያ ቤቱ ደወለች ሆኖም ግን መልስ የለም። እኔ አልችልም አለች ሜሪ። ገኒ ቢሮህ ውስጥ እየጠበቀህ ነው ከጂዋን እዚህ ለአፄ ማምጣት አለብህ አወራሯ ለክርክር ቦታ የማይሰጥ ነበር ማይክ በቀስታ ጭንቅላቱን ነቀነቀእሽ ሜሪ ሲሄድ ተመለከተችው ጥልቅ የሆነ የእፎይታ ስሜት ክመስማቷ የተነላ ጩኺ ጩኽ ኦላት ማይክ ከፊቷ ገለል ሲልላት ደህንነት ይለማታል ኮለኔል ማክኒይ ቁጥር ጋር ደወለች ዛሬ ከስዓት በተዘጋጀው በዓል ላይ እገኛለሁ በማለት አሳወቀቸው በላ ይህ እንዳይሆን አበክፊ እመክርሻለሁ ማዳም ቋመ ኝ ከ አዬ አደጋ እራስሽን ለማጋለጥ ለምን ትፈልጊያለሽ ባይሆን አለ ማክኔይ ስ አማራጭ የለኝም እዚህ አገራችንን ወክዩ ነው ያለሁት አንድ ይመቱ ላይ እኔን ባስፈራራኝ ቁጥር አንድ ከፍል ውስኖ መ ምን ግት ጊ እንደዚያ አይነት ነገር አንድ ጊዜ ካደረግኩ ፊቴን ዳግመኛ በጭራ አ ልም ወደ አገሬ ለመመለስም እንዲሁ። ሜሪ ተስፋ በቆረጠ መንፈስ ስታንተን ሮጀርስ በደወለ ስትል ተመኘቾ አስራ ሁለት ስዓት ላይ ማይክ ስሌድ ወደ ሜሪ ቢሮ ገባ ተናጳል ሶፊያ አሊን ፎቅ ላይ ያለው ቢሮ ውስጥ ትቻት ነው የመጣሁት አለ ማንን እንደምይዝ ብትነግሪኝ በጣም ጥሩ ነበር ትልቅ ስህተት ነው የስራሽው እርሷን መመለስ አለብን እርሷ የአገር ሀብት ናት እርሷ ከሀዢ እንድችወጣ። ዛሬ እርሷን የሆነ ለው ሊገድላት ሞክሮ እንደነበር አምባሳደርቷ አልነገረችህምን ማይክ ወደ ሜሪ ኮር አለ አልነገረቺኝም ከኤንጂል ትሞቻለሽ የሚል ማስጠንቀቂያ ደርሷት ነበር ሪ ከስዓት በነበረው አዲስ ህን ከኢስትራዜ አልሞ ተኳሾች አንዱ ገደለው ማይክ አይኖቹ ሜሪ ላይ እንደተተከሉ ፀጥ ብሎ ባለበት ቆመ ኮለኔል ማክኒይ በጣም ከሚፈልጉት ዝርዝር ውስጥ ኤንጂፅም ያለበት ይመስላል አለ አስክሬኑ የት ነው ያለውን ማይክ ጠየቀ በፖሊስ ዋና መስሪያ ቤት አስክሬን ማስቀመጫ ክፍል ውስጥ ነወ አስክሬኑ እርቃኑን ስትሬች ሽ ት ተራ ሶወ ይመስላል መካከለኛ ትሬችሩ ላይ ተጋድሟል ሲያዩት ጹ ቁመትና አንድ ኦ ላይ እንፍላል ቅር ወንጀለኛ የማያስመስል ገፅታ አለው ነ ንሽ ንጫ ያለው ንቅላት ተነቅሷል ክአፉ ጋር የሚስማማ ት። በጭራሽ ገና መመለሴ ነው ከአንቺ የደረሰኝ ምንም የኬብል ሜሪ ስሜቷን ለመቆጣጠር ታገለች የት ላ በሀይለኛው ትንፋሽ ሳበች ማይክ ስሌድ እኔን ለመግደል እየሞከረ ነው ድንጋጤ የተሞላበት ዝምታ ሰፈነ የምርሽን ነው እውነት ነው እውነት እንደሆነ አወቃለሁ የሚባል ዶክተር ከፈረንሳይ ኢምባሲ ተዋወትኩ በአርስኒክ ስመረዝ እንደነበር እርሱ አወቀ ይ በዚህ ጊዜ የስታንተን ሮጀርስ ድ ያደረገሽ ምንድን ነውን ይ ነው መጀመር ያለብኝን ሊዊስ ዴፎርጂስ እኔ ታምሜ ነበር እናም ህን ያደረገው ማይክ ነበር ምዕ ሠላ እንዲህ እንድታስቢ ዶር ዴፎርጂስ ነገሩ ገባው ሁልጊዜ ጠዋት ጠዋት ማይክ ስሌድ አርሰኒክ መርዝ እየጨመረ ቡና ይሰጠ የሆነ ሰው እኔን ለመግደል ሞክሮ ነበር ው ከቀድሞው የበለጠ ረዘም ያለ ሆነ። ሊዊስ አኔ የኮሚቴው አባል እንደሆንኩ ያውቃል ሲመርዝሽ የነበረው ሰው እኔ እንደሆንኩ ሲያውቅ እኔን መጠራጠር መጀመሩ አይቀርም አንቺ እንድትገደይበት የታሰበው መንገድ በቪህ አይነት አይደለም እኔን ከማጋለጡ በፊት እርሱን መግደል ነበረብኝ ሜሪ ግራ ያጋቧት ነገሮች መልክ መልክ እየያዙላትና እያደመጠቻቸው እዚያው ቁጭ ብላለች እርሷ የማታመነውና ሲመርዛት የነበረው ሰው እርሷ በህይወት እንድትኖር እያደረገ ነበር እናም ደግሞ እርሷ እንደምታፈቅረው ምታስበው ሰው እርሷን ሲታደጋት የነበረው ለአስገራሚ ሞት እያዘጋዳት ቫጃር እርሷንና ልጆቿን ተጠቀሙባቸው እኔ ሰፋሲካ እርድ የተዘጋጀሁ በግ ዘርኩኝሜሪ አሰበች ሁሉም ሰው ሲያሳየኝ የነበረው አድናቆት ማስመሰያ ኑ እውነተኛው ብቸኛ ሰው ስታንተን ሮጀርስ ነበር። መምረጥ ትችያላሽ የፈለግሽውን ማንንም ሰሁ ዝምታ ሰፈነ የእውነት ማይክ እዚህ ያስፈልገናል ሜሪ ሜሪ ማይክን እንደገና ሠረቅ አድርጋ ተመለከተችው ሜሪ ሔሎ።