Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ምናራገፉው እንዴት ነው። ቢከፍቱት ተልባ አይነት ሰውጥ ነው። የወደፊቱን የሚወስነው አሁን በዚህ ቅፅበት ያለህ የንቃ ረጃ ነው የቦታና የግዜ የአግድም አይታ ውጫዊ አሳማ ነው የዝ ህሲናህ ደ ሸቅብ ቀጥ ያለ እይታ ደግሞ አሁን አንተ ምውትና በድን ሁህ አለመቅረትህ ይልቅስ ህያው መሆንህን ተረድተሀል አንተም ብቻም ሰትሆን ሁሉም ሰብአዊ ፍጡር ህያው እንደሆኑ ተረድተሀል በቅርፀ መልክ ደረጃ ሟችነትን እንዲሁም ያለርግጠኝነት መናርን መካከል ሙሉ በሙሉ ከመንፈሳዊ ልምምዶች መ ከማንኛውም ፍጡር ጋር የምትጋራው ነገር ነው በሰዋዊ ማንነት ረገድ ዘሳሰማዊ ብሩህ ህይወትም መሬ ሰስር ፃእ ሰውም ብርታት ያስው ስሜትነኪ ሁሎ እንይጾኩት እውነተኛው ርህሩህነት እስከ አሁንም ር ከስንት ሠ አርግጥ ነው ለሌላኛው ፍጡር ስቃይ ለማዘንና ስቃዩን ፅሓሬችሽ ዘ ታተ ሀሊናን ይጠይቃል ሁኖም ግን ይህን ለማድረግ ካቃተህ ይህን አማራጭ ለመጠቀም አልሆንልህ ካለ ነገሩ ወዲህ ነው። ተጠቅሞ ጣትህን የምትቀስርበት ሰውና ሁናቴ ላይ አዕምሮህ እንዳያመ ተበንቀቅ በእራስህ ማዘንና ታሪክህን ለሌሎች መናገር እዚያው ተዘፍቀህ እንድትቀጥል ነው የሚያደርግህ ከስሜት ገሽሽ ማለትና የማይቻል ስለሆነ ሰውጥ የሚያመጣው ብቸኛው ነገር ወደ ስቃዩ ጥቅልል ወዓባት ነው። አለበለዚያ ግን የሚቀየር አንዳች ነገር የለም ይ ሽ ለሚሰማህ ማናቸውም ስሜት ሙሉ ትኩረትህን ስጥ እናም ደግሞ ። ከአዕምሮ ጋር የመቆራኘት ሁናቴ ክፉኛ ፈሩን የሳተ ነው የአዕምሮ ጤና መታወክ መገሰጫ ነው በተለያየ መጠን ይሁን እንጂ ሁሉም ሰው ማለት ይቻላል በዚህ በሽታ ተበቂ ነው።
ሠዋዊ ማነነት የሚለው ቃል የሚገልፀው አንዳች ነገር የለም እግዚኣብሔር የሚለው ቃልም አንዲሁ የሆነ ሁኖ ግን ሠዋዊ ማንነት የሚለው ክፍት ፅንስ ሀሳብ መሆኑን የሚያመላክት ጠቀሜታ አለው ቃሉ ኩእስከ የማይባለውን ረቂቅነት አንዲሀና እንዲያ ነው ወደ ሚያስብል ማንነት አያወርደውም የዚህን ምስል በአዕምሮ መቅረዕም አይቻልም የሰዋዊ ማንነትን በግል የተሰጠ ሰጦታን የሚነጥቅ ማንም የሰለም ይህ የአንተ ዋነኛ መገለጫ ነው እናም አንተ በሙሉ ቀልብህ ስትሆን የሰዋዊ ማንነት እንደ የገዛ ራስህ የህልውነት ስሜት ሁኖ ለአንተ ወዲያውኑ ይታወቅሀል ማለትም እኔ ይህን ወይም ያን ከመሆኔ በፊት እኔ ያ ነበርኩ በሚል ግንዛቤ መኖር ማለት ነው ስለዚህ ሰዋዊ ማንነት ከሚለው ታል ወደሰዋዊ ማንነት ተሞክሮ ትንሽ እልፍ ሲባል ማለት ብቻ ነው ሪሀጋ ለውቀፉ ኃማወቃ ቋ መጎናጠሳ ምጋድ ነው ሀሳብ መንቻካና የማይፈታ ሀሳብ የሚያደርገው የአንተ አንድ ሀሳብ በአዕምሯችን እየተንከላወሰ አንድን ከአፅምሮህ ጋር መቆራኘት ነው ምንችክ ሲልብንና እርሥን ለማስቆም አለመቻል ስቃዩ መራር ነው እኛ ግን ይህን አንረዳውም ምክንያቱም ሁሉም ሰው ማለት ይቻሳል የዚሁ ነገር ሠለባ ነውና ስለሆነም በሀሳብ መዋጥ እንደ ኖርማልልከኛ ተቆጥሯል ይህ የማያባራ የአዕምሮ ሁከት ከሰዋዊ ማንነት መነጠል የማይችለውን ማንነት ገፀ በረከት የሆነውን ውስጣዊ ስክነትና እርጋታን እንዳታገኝ ለሰዋዊ ና የስቃይን ድባብ የሚያጭር አጊ ትን በተጨማሪም የፍርሀ የሰ ስለዚህ ጉዳይ ወደፊት በዝ ከልክሎ ሠራሸ የውሸት ማንነትን ይፈጥራል አንመሰከተዋልን ፈላስፋው ዴካርተስ አስባለሁ ስለዚህ እኔን ኦኔ ያደረገኝ ማስ የሚለውን ታዋቂ አባባሉን ሲናገር በጣም መሰረታዊ የሆነውን እውነ ነው እንዳገኘ ነበር ያመነው እርግጥ ነው ሀቁ ግን ያ ንግግሩ የመረታዊ ስ ግለጫ መሆኑ ነበር ይኸውም ማሰብን ከሰዋዊ ማንነት ጋር እንዲሁህኤ መ ማንነትን ከማሰብ ጋር ማተካክከሉ ነበር ስህተቱ ጥሉበት በሀሳብ መዋተት የተጠናወተው ላሰበ የማይታክተው ሀሳ አልፋታ ያለው ሰው በሀሳብ ሁሌ የሚጠመድ ሰው ሀሳብ ምሱ መዋቀቁ ቁርሱ የሆነ ሰው ማለትም ሁሉም ሰው ማለት ይቻላል የሚኖረው ግልፅ በሆ የመነጠል ሕይወት ውስጥ ነው። እናም ደግሞ ስትጠቀምበትም ከበፊቱ ይልቅ በበለጠ አትኩሮትና ብቃት ትጠቀምበታለህ ሁናም ግን ከአን እውቅና ውጭ ለሚደረግ የአዕምሮ በሀሳብ መባዘንና ከአዕምሮ ውስጥ ውስጡን ማብሰልሰል ወሬ ነፃ ነሀ እናም ደግሞ አንተ አዕምሮህንም ሰትጠቀምም ውስጣዊ መረጋጋትህም እንደተጠበቀ ሲሆን በተለይ ደግሞ የሆነ አይነት የፈጠራ መፍትሒ በሚፈለግበት ወቅት በየጥቂት ደቂቃዎቹ አንድ ግዜ ወደ ማሰብ ሌላ ግዜ ደግሞ አዕምሮን ከሚላጋበትና በሀሳብ ከሚቆዝምበት ሁናቴው አውጥተህ እንዲሰክን እያደረግክ ስራህን ትከውናለህ ማለትም አዕምሮ አለ አዕምሮ የለም አይነት በነዚህ በሁለቱ መካከል አዕምሮህን በተገቢው መንገድ ትጠቀምበታለህ አዕምሮ ሳይኖር ማለት ከሀሳብ ነፃ ሁኖ በንቃተ ህሊና ውስጥ መሆን ማለት ነው በተጨማሪም አሪፍ የሆነ የፈጠራ ሀሳብ የሚፈልቅልህ በዚህ ሁናቴ ስታስብ ብቻ ነው ምክንያቱም ሀሳብ የነጠረ አቅም የሚኖረው በዚህ መንገድ ብቻ ስለሆነ ነው ሀሳብ ህልቆ መሳፍርት ከሌለው ንቃተ ህሊና ጋር ካልተሳሰረ ግን ብዙም ሳይቆይ ባድማ የተቃወሰ አንዲሁም አጥፊ ይሆናል የመኖር ዋስትና አቢይ ማሽኑ አዕምሮ ነው አዕምሮ ከሌሎች አዕምሮዎች ጋር በመፋለም በመከላከል መረጃን ማግኘትና መተንተን የሚችለው አዕምሮ ነው ሁሉም እውነተኛ አርቲስቶች አውቀውትም ይሁን ሳያውቁት ፈጠራቸው የፈለቀው እንበለ አዕምሮ አዕምሮ ሳይኖር ውስጣዊ ርጋታና ስክነት ካለበት ከውስጥ ነው ታላላቅ ሳይንቲቶች የሚባሉትም እንኳ የፈጠራ ስራቸው ከች ያለላቸው በአርምሞ ውስጥ ሁነው እንደሆነ ተናግረዋል አሜሪካ ውስጥ ያሉ የታወቁ የሒሳብ ሲቆች አነስታይንን ጨምሮ የስራ ዘዴያቸው ምን እንደሆነ ተጠይቀው የተገኘው መልስ እንዲህ የሚል ነበር ፈጠራው ከች ባለበት በዚያች ቅፅበታዊና ወሳኝ ወቅት ማሰብ የተጫወተው የአጋዝነት ሚናን ብቻ ነው ስለሆነም አብዛኛዎቹ ሳይንቲስቶች ፈጣሪ ያልሆኑበት ምክንያት እንዴት እንደሚታሰብ ሳያውቁ ቀርተው ሳይሆን ማስብን ማቆም እንዴት እንደሚቻል ስላላወቁ ነው ምድር የህያዋን መናሀርያ የሆነችበት ተአምር ወይም ደግሞ የአንተ አካለ ስጋ ሰውነትህ የመፈጠር ተአምር ያለው ከአዕምሮ የተነሳ እንዲሁም ከማሰብ የተነሳ አይደለም ከአዕምሮ በላይ እጅጉን የትየለሌ የሆነ በስራ ሳይ ያለ ሲቀ ጠበብት መኖሩ እሙን ነው። ነበር የሚሉት ክርግጥ ነው በዚህች አለም ላይ ስራን ለመከወን አዕምሮ እና ግዜ ያስፈልጉናል ነገር ግን አዕምሮና ግዜ ህይወታችንን የሚዘውሩበት ሁናቴም ይከሠታል እናም እዚህ ላይ ነው እንግዲህ ፈር መሳት ስቃይና ሀዘን የሚጠነሠሱትና የሚያድጉት አዕምሮ ከነተፅዕኖ ፈጣሪነት መቀጠሉን ለማስረገጥ አሁንን በባለፈውና በወደፊቱ ግዜ ያለመታከት ሊያድበሰብሠው ይከጅላል ስለሆነም ከአሁን ጋር የማይነጣጠለው የሰዋዊ ማንነት ብርቱነትና የትየሌለ የመፍጠር አቅም በግዜ ተሸፋፋኖ ይቀራል በመሆኑም የአንተ እውነተኛ ተፈጥሮ በአፅምሮ ደብዛው ይጠፋል እየጨመረ የሚሔድ ከባድ የግዜ ሸክም በሰው ልጅ አአምሮ ውስጥ ይከማቻል ሁሉም ሰው በዚህ የሸክም ቀንበር ይሰቃያል ይህም ብቻ ሳይሆን ሰዎች ውድ የሆነውን የአሁን ግዜ ቅፅበትን ችላ ባሉት ወይም ባልተቀበሉት ወይም ደግሞ የእውነት ባልተጨበጠ ነገር ግን በአዕምሮ ውስጥ ብቻ ለተጠነሰሰ ለሆነ የወደፊት ጥቅም ባዋሉት ቁጥር ከቀንበር ላይ ሴላ ቀንበር ይጨምሩበታል የግዜ በሠዎች አዕምሮ ውስጥ መከማቸትም ከባለፈው የተንከባለለ የገዘፈ የስቃይ ዝቃጭንም ያክልበታል አንተ እራስህ አንዲሁም ሌሎች ላይ በቀጣይ ስቃይ ላለመፍጠር የምትፈልግ ከሆነ በተጨማሪም አሁንም ድረስ በአንተ ውስጥ ከሚኖረው ከባለፈው የተንከባለለ የስቃይ ዝቃጭ ላይ በቀጣይ ሴላ ስቃይ ላለመጨመር የምትፈልግ ከሆነ ከእንግዲህ ግዜ የሚባል ነገር አትፍጠር ወይም ደግሞ ቢያንስ ለህይወትህ ተግባራዊ ሁነቶችን ለመተግበር አስፈላጊ ከሆነው በላይ ተጨማሪ ግዜ አትፍጠር ግዜ መፍጠርን እንዴት ማቆም ይቻላል። አንተ ከሰቃይ አምጭ አካል ጋር መቆራኘትህን መተው ስትጀምርና በነቄ ስታጤነው ስቃይ አምጭ አካል ለተወሰነ ጊዜ ነገረ ስራውን መከወኑን ይቀጥልና አንተ ከእር ጋር እንደገና እንድትቆራኝ ሊሸውድህ ይሞክራል ምንም እንኳ እርሠን አንተ ጋር በማቆራኘት የእርሁን አቅም ማጎልበትህን ኤጨ የተውክ ቢሆንም አሁንም ድረስ የተወሰነ እንጥፍጣፊ ጉልበቱን እንካ ነው ልክ አንድ የእሽከርክሪት መዘውር ከተዘወረና መዘወሩ ከቆጩ በኋላ ሽክርክሪቱ ለተወሠነ ግዜ መሽከርከሩን እንደሚቀጥሰው የበለይ ነው እዚህ ደረጃ ሳይ ስቃይ አምጭ አካል በተለያዩ የሰውነት አካሎች ላይ መጠነኛ ሀመምና ስቃይ ሊፈጥር ይችሳል ህመሙና ስቃዩ ግን ብዙም የሚቆዩ አይደለም ንቅንቅ አትበል ነቄም ሁን ፍንክች የማትል ዘብ ሁነህ ውስጣዊ ሰላምህን ጠብቅ ስቃይ አምጭ አካልን እንደአመጣጡ ባይነቁራኛ ለመመስከኑ እንዲሁም አቅመ ጉልበቱን ትመዝነው ትችል ዘንድ ከነ ሙሉ ቀልብህ ጥንቅን ብለህ መገኘት ይጠበቅብሀል ይህን ስታደርግ ስቃይ አምጭ አካል የአንተን የማሠብ ሁናቴ መቆጣጠር አይችልም የአንተ የማሠብ ሁናቴ ከስቃይ አምፍ አካል አቅመ ጉልበት ጋር መሳ ለመሳ በሆነ ቅፅበት ከእርሁ ጋር ተቀራዝ እናም እንደገና በሀሳቦችህ ስንቁን ሰንቅክለት ማለት ነው ለምሳሌ የስቃይ አምጭ አካል ዋናው የአቅመ ጉልበት ቨዋሪ ቁጣ ቢሆንና የሆነ ሰው አንተ ላይ ያደረገብህን ነገር ወይም አንተ በአርሠ በእርሷ ላይ የምታደርገውን ነገር ማብሠልሠል ውስጥ ተዘፍቀህ ቁጡ ሀሳቦችን ብታስብ ንቃተ ህሊና አልባ ሆንክ እናም ስቃይ አምጭው አካል ስንተን ሆነ ማለት ነው ቁጣ ካለ ሁልግዜም ቢሆን በቁጣው ውስጥ ስቃይ መኖሩ እሙን ነው ወይም ደግሞ ሙድህ ጥሩ ሳይሆንና አንተ አሉታዊውን በማሰብ ህይወትህ ምንኛ ማነቆ ውስጥ አንደገባ ስታስብ አስተሳሰብህ ከስቃይ አምጭ አካል ጋር መሳ ለመሳ ይሆንና ንቃተ ህሊና አልባነት ውስጥ ትገባና ሰስቃይ አምጭ ጥቃት የተጋለጥክ ትሆናለህ ቃል እዚህ ላይ የተጠቀምኩበት በሆነ መልኩ ጋር መፃራኘት በሚል አንድምታ ነውጡ ያ ከነአካቴው አለመኖርን ያመለክታል ንቃተ ህሊና አልባ የሚለውን አዕምሮአዊና ስሜታዊ አካሔድ በነቄ የሚከታተለው አንተነትህ ተጣይነት ያለው የንቃተ ህሊና አትኩሮት በስቃይ አምጭ አካልና የአንተ የሀሳብ ሒደትን በማስተሳሰር ያገለግላል እናም ቀልጦ የመንጠርን ሒደት ያመጣል ስቃዩ ለአንተ ንቃተ ህሊና ነበልባል ነዳጅ የመሆንያህል አይነት ነው ይህም በመሆኑ ውጤቱ የበለጠ ብሩህ ሁኖ መንቀልቀል ይሆናል ይህ ጥቂቶች ብቻ የሚረዱት የጥንታዊው የአልኬሚ ጥበብ ትርጉምም ይኸው ነው ማለትም አፈር ቅይጡን ብረት አቅልጦ በማን ጠር ወርቅ ማግኘት። ይህ ማለት ግን አንተ ከስቃይህ ለመላቀቅ በምታደርገው ሒደት ውስጥ ጥልቅ የሆነ ውስጣዊ እምቢተኝነት ሊያጋጥምህ አይችልም ማለት አይደለም ውስጣዊ እቢተኝነት ሊያጋጥምህ እንደሚችል እሙን ነው በተለይ አብዛኛው የህይወትህን ግዜ የኖርከው ከስቃይ አምጭው አካል ጋር እጅጉን በመቆራኘት ከሆነና አንተ ስለራስህ ያለህ መረዳት ሁሉም ወይም አብዛኛው ክፍል ከስቃይ አምጭው አካል ጋር የተወራረሠ ከሆነ የውስጣዊ ተግዳሮት መኖሩ እሙን ነው ይህ ማለት ሌላ ምንም ማለት ሳይሆን ከሚያሰቃይህ ስቃይ አምጭ አካል የተነሳ ለራስህ ያለህን ምስል አስቀያሚ አድርገህዋል እናም ይህ በአዕምሮ የተፈጠረ ልቦለድ አንተ መሆንህን አምነህ ተቀብለሀል ማለት ነው የአንተ ሁኔታ ይህ ከሆነ ሳይታወቅህ በንቃተ ህሊና አልባነት ሁነህ ማንነትህን የማጣት ፍርሀት ይገባሀል ይህ ፍርሀትም ከማንኛውም አይነት ስቃይ አምፍ አካል ማታወቀው ማንነት ፈቀቅ ከማሰት ይልቅ እንዲሁም የሰመድከውን ደስታ አጥ ማንነትህን የማጣት ጦስን ከመጋፈጥ ይልቅ በስቃይ ውስጥ መሆንን እራሥን ስቃይ አምጭው አካልን መሆንን ትመርጣለህ የአንተም ሁናቴ ይህ ከሆነ በውስጥህ የሰረፀውን እምቢተኝነት ልብ ብለህ አስተውለው እምቢተኝነትህ ከስቃይ አምጭ አካል ጋር ያለውን ቁርኝት አስተውል በጣም ነቂ ሁን ደስታሀን እየነሳህ ደስታ የሚሰጥህን የተለየ ደስታ ልብ በል ስስዚህ ነገር ለማውራት ወይም ለማስብ የምትገደድበትንና በልበል የሚልህን ሁናቴ አጢነው የእውቀት ብርሀን ብልጭ ስታደርግበት ሙጥኝ የሚልህ እምቢተኝነት ይቆማል ከዚያም አትኩሮትህን ስቃይ አምጭው አካል ጋር ላይ ሲነጣጥር እንደ እማኝ ሁነህ ከነሙሉ ቀልብህ ሁን ይህን በማድረግህም የስቃይ አምጭው አካል ቀልጦ ይነጥር ህንድ ተነሳሽነቱን ውሰድ ይህን ማድረግ የምትችለው አንተና አንተ ብቻ ነህ። ር ፍንትው ይላል ሰዋዊ ማንነት ይፈነጥቃል ለመንፈሳዊነት ቁልፉ ሚስጢር አንዳንድ ግዜ ሀይወት አስጊና አደገኛ ሁናቴ ውስጥ ስትወድቅ ን ህሊና ድንገት ፍንትው ይልና ከግዜ ጥፍነጋ ወደ ከነሙሉ ቀልብ የመገኤ ሁናቴ በራሱ ግዜ ይከሠታል በባለፈውና በወደፊቱ የተቃኘው ስብዕና ሰአጭር ግዜ ይከስምና በንቃተ ህሊና ከነሙሉ ቀልብ መገኘት ይተካል በጣም የሰከ ነገር ግን ደግሞ በጣም ቅልጡፍ በዚህ ሁናቴ ውስጥ ሲሆን ሠውየቤ የሚሰጠው ምላሽ ምንም ይሁን ምን የሚመነጨው ግን ክንቃተ ህሊና ነው አንዳንድ ስዎች ምንም እንኳ አደገኛነቱን እያወቁት እንደ ተራራ መውጣትነ መኪና ውድድርና ወዜተ አይነት አደገኛ ድርጊቶች ላይ የሚሳተፋበቡ ምክንያት ድርጊቱ አሁን ውስጥ በጥልቀት እንዲገቡ ስለሚያስገድዳቸው ነው ይኸውም ከግዜ ነባ ወደሆነውና አሁንነቱ እዚያው እንደወረደ ሳይሸራረፍ ከችግሮች ነዓ ወደሆነው ከሀሳብ መጠመድ ነፃ ወደሆነው ከኑሮ ስጋት ቫ ወደሆነው አሁን ውስጥ በጥልቀት ስለሚያስገባቸው ነው ከአሁን ቅፅበት መዘናጋት ለሰከንድም ግዜ እንኳን ቢሆን መዘዙ ሞት ነው እንደአለመታደል ሁኖ ግን እነዚህ ሰዎች ወደ አሁን ጠልቀው የሚገቡትና ሁኔታ ውስጥ የሚሆኑት ሰእንደነዚያ አይነት ለየት ላሉ ክዋኔዎች ለ ነው አንተ ህ አሁን ሁናቴ ውስጥ በጥልቀት ለመግባት ዳሽ መውጣት አይጠበቅብህም የመንፈሳዊ ፈሳዊ ጠበሰ የበለ አሁን የአሁን ግዜ አንደሆነ ቢሆንም ነሉ ይህ የብቤብ መጢ አሁን ድረስ አስረግጠዋል። አንተ የአሁን ቅፀበትን ስታከብረውና ክብር ስትሰጠው ወድያውኑ ሁሉም አይነት አለመደሰት እንዲሁም ግብግብ ብን ብሎ ይጠፋል ከየለለቹ ጠፋል ህይወትም በደስታና አንተ ነገሮችን የምትከውነው በአሁን ግዜ ፅ ታ ምቾትና ቀሊልነት የለም ግንዛቤ ከሆነ የምታደርገው ነገር ሁሉ ጥንቀቅ ብሎ ፅድት ያለ ይሆናል ሌለው ቀርች ተራ የሆነ ድርጊትህም እንኳ ሳይቀር በውዴታና በስስት ይሆናል ስለሆነም የድርጊትህ ፍሬ ላይ አትመስጥ አትኩሮትህን እራሱ ድርጊቱ ላይ ከድርግ ፍሬው በራሱ ግዜ አምሮና ተውቦ ይመጣል ይህ ከሁሉ የላቀ መንፈሳዊ ልምምድ ነው በባህጋቫድ ጊታ ውስጥ አንድ ጥንታዊና ድንቅ መንፈሳዊ አሰተምህሮ አለ ይኸውም ድርጊትህ ከሚያፈራው ፍሬ ጋር አለመቆራኘት ሲሆን ይህም ካርማ ዮጋ በመባል ይታወቃል ትርዓሜውም የተቀደስ ተግባር ጎዳና ማለት ነው በሀሳብ ተጠምዶ አሁን ጭልጥ ብሎ የመጥፋት አባዜ ሲቀር በምታደርገው ነገር ሁሉ የሰዋዊ ማንነት ደስታ እንደ ጅረት ይፈስሳል አትኩሮትህ ሁሉ አሁን ላይ ሲሆን ከነሙሉ ቀልብ የመሆን መረጋጋትና ሰላም ውስጥህን ያረስረሰዋል እርካታና ደስታን ለማግኘት ወደፊቱ ላይ ጥገኛ መሆንን ትተሀል መበዥትን ከወደፊቱ አትጠብቅም ስለሆነም የምታደርጋቸውን ነገሮች ለውጤቶቹ ስትል አይደለም የምታደርገው ውድቀትም ሆነ ስኬት የውስጥህን ሰዋዊ ማንነትህን ሁናቴ ሲለውጡት አቅሙም ብርታቱም የላቸውም ከህይወትህ ሁናቴ ውስጥ ህይወትን አግኝተሀል የስነ ልበናዊ ግዜ በሌለበት ስለራስህ ያለህ መረዳት የሚቀዳው ከሰዋዊ ማንነት እንጂ ከባለፈው የግል ሁናቴህ አይደለም ስለሆነም አንተ ከማንነትህ ይልቅ ሌላ እንዲህና እንዲያ የመሆን ስነልቦናዊ ፍላጎት አንድያውኑ ተወግዲጻል በዚህች አለም ላይ ስትኖር ባለህበት የህይወት ነባራዊ ሁኔታህ መሠረት ባለጠጋ ምሁር ስኬታማ መሆን ትችላለህ እንዲሁም ከእንዲህና እንዲያ አይነት ተቀፅላ ነዛ ነህ። ፅፅያነም ፅኔ ያጋዜሄ ዖሃሳጎቀፅቀት ነኝ ማኃሰፇ ያፆ ዴሥ አሥ የነገ የውሀና የመብራት ክፍያዎች ችግሮች አይደሉም አካላዊ ሰውነት መላሸቅና መገርጀፍ ችግር አይደለም ችግሩ ያለው አሁንን ማጣት ላይ ነው ጫጭ ሑሓ ወይም ደግሞ እንዲህ ብንለውም ያስማማናል አንድን ገ ኮተት ወደኦ ስሜት ወደ ግል ችግር እንዲሁም ስቃይነት የተቀየረ አሁንን ማጣት ፃነ ሽወዳ ነው አሁንን ማጣት ሰዋዊ ማንነትን ማጣት ነው ከግዜ አርነ መውጣትና መላቀቅ ማለት ከስነልባናዊ ፍላጎት ነፃ ውጣት ማለት ነጨ ማለትም ስነልቦናዊ ፍላጎት ለአንተ ማንነት ያሰፈውን ይሻል ለስኬኑፎ ለእፎይታህ ደግሞ የወደፊቱ ላይ ያነጣጥርና የወደፊቱን ይሻል ከህ መላቀቅና ነፃ መውጣት ማለት ከምታስበው በሳይ ጥልቅ የሆነ የንቃተ ህሊ ስርነቀል ለውጥ ተካሔደ ማለት ነው ይህ የንቃተ ህሊና ለውጥም ሰውጥ አንዳንድ ግዜ በአንዳንድ ሰዎች ላይ ለአንድየና ለመጨረሻ ጊዜ በራሱ ግዚ ይከሰታል ይህ የሚሆነው ግን ከስንት አንድ ነው የሚከሰተውም በአብዛኛቤ ከባድ በሆነ የስቃይ ሁናቴ ውስጥ ፈዕሞ እጀ በመስጠት ነው የሆነ ሆኖ ግ ብዙ ሰዎች በዚህ አጋጣሚ ያመጡት ስር ነቀል ለውጥ ላይ ለውጡ እንዳይቀለ በስባቸው መታተር ግድ ይላቸዋል ንቃተ ህሲና ግዜ አልባ ነው አንተ ይህንን ሁናቴ ለመጀመሪያ ግዚ በጥቂቱ ስታጣጥም አንድ ጊዜ ወደ ግዜ ውስጥ ሽርተት ማለት ሌላ ገዜ ደግሞ ግዜን ትተህ አሁን ውስጥህ ከነሙሉ ቀልብህ በመሆን በግዜና ከበከነ ቀልብ መገኘት መካከል መለስ ቀለስ ማለት ትጀምራለህ በመጀመሪያ የአንተ አትኩሮትህ የምር አሁን ላይ የመሆኑ ነገር ምን ያህል ባለፈ አገደመ ከስንት አንድ እንደሆነ ትረዳለህ። ነገር ግን አንተ ከነሙሉ ቀልብህ አሁን ላይ አለመሆንህን ማወቅ በራሱ ታላቅ ስኬት ነው ምክንያቱም ይህን ማወቅ በእራሱ ከነሙሉ ቀልብ መሆን ነውና ነገር ግን ይህ ከነሙሉ ቀልብ መገኘት እልም ብሉ ከመጥፋቱ በፊት መጀመሪያ ላይ የሚቆየው ለጥቂት ሰከንዶች ስፍር ግዜ ያህል ብቻ ነው ከዚያም አሁን ላይ ከነሙሉ ቀልብህ የመሆን ሁናቴህ እየጨመረ እየጨመረ ይሔድና ሁኔታው ሲጥምህ የአንተ የንቃተ ህሊና ትኩረት የባለፈውና የወደፊቱ ላይ ከመሆን ይልቅ አሁን ላይ ቢሆንልህ ምርጫህ ይሆናል እናም ቀልብህ አሁን ላይ አለመሆኑን በታወቀህ ቅፅበት ነቄ ትልና ቶሎ ወደ አሁን ትመለሳለህ በዚህ ግዜ ግን ሙሉ ቀልብህ አሁን ላይ ሁና የሚቆየው ለጥቂት ሰከንዶች ብቻ አይደለም ይልቅስ ረዘም ላለ ግዜ እንጅ ረዘም ላለ ግዜ ሲባል ከግዜ ስፍር አንፃር ነው ስለሆነም አንተ ከነሙሉሱ ቀልብህ የመሆን ሁዓቴን ጥንቅቅ ብለህ ከመላበስህ በፊት ማለትም ሙሉሱ በሙሉ በንቃተ ህሊና ሁናቴ ውስጥ ከመሆንህ በፊት ለተወሠነ ግዜ በንቃተ ህሊናና በንቃተ ህሊና አልባነት ሁናቴ መካከል መሰስ ቀለስ እያልክ ትቆያለህ ማለትም አንዳንድ ግዜ ከአዕምሮህ ጋር ተፋተህ አሁን ውስጥ ከነሙሉ ቀልብህ የመሆን ሁናቴ ውስጥ ተገባለህ አንዳንድ ግዜ ደግሞ ከአዕምሮህ ጋር ተቆራኝተህ አሁንን ትተህ በሀሳብ ጭልጥ ትላለህ ከነሙሉ ቀልብ መገኘት ሁናቴና ከአእዕምሮ ጋር መቀራኘት ሁናቴ መካከል መለስ ቀለስ ትላለህ አሁንን ታጣዋሰህ ሁኖም ግን ወደ አሁን እንደገና መሰስ ትላለህ በስተመጨረሻ ግን ከነሙሉ ቀልብ መሆን የአንተ አቢይ ሁናቴህ ይሆናል ብዙ ሰዎች ከነሙሉ ቀልብ የመገኘት ሁናቴን ወይ ፈፅሞ አያውቁትም አለበለዚያም እንዲሁ በድንገት ለአፍታ ግዜ ያህል ለዛውም ምንነቱን ሳያውቁት ካለፈ አገደም ከነሙሉ ቀልብ የመሆንን ትሩፋት ያጣጥሙታል አብዛኞቹ ሰዎች የአዕምሯቸው ሁናቴ መልስ ቀለስ የሚልባቸው በንቃተ ህሲናና በንቃተ ህሊና አልባነት መካከል ሳይሆን በንቃተ ህሊና አልባነት የተለያዩ ደረጃዎች ላይ ብቻ ነው ተራ ንቃተ ህሲና አልባነት እና ጥልቅ የንቃተ ህሊና አልባነት ያዖ ያቃፉ ሀና ሰሰታፉ ደረዳሥቻ ሰሥሰ ምጋ ማፅቋታሀ ዕው በእንቅልፍ ግዜ በየደረጃው በደንባ ካለመተኛት ሳክ እልም ሁናቴ ውስጥ እንደምታልፍ ካንተ ለክ አይደለም በተመላ መልኩም ከእንቅልፍ ከተነቃ በቷላም በመንቃት ሁናቴ ውስጥም የአብ ሰዎች የመንቃት ሁናቴ የሚፈራረቀው በተራ ንቃተ ህሲና አልባነትና ጥስኑ በሆነ የንቃተ ህሲና አልባነት መካከል ነው ተራ የንቃተ ህሲና አልባነት ስለ ከስሜት ከአፀፊታዊ ምላሽህ አንዲሁም ፍሳጎቶቹአ ማንቀላፋት አንተ ከሀሳብህ ጥላቻዎችህ ጋር ስትቆራኝ ይህን ሁናቴ ተራ የንቃተ ህሊና አልባነት በማለት እጠራዋለሁ አብዛኛዎቹ ሰዎች የሚገኙት በዚህ ሁናቴ ውስጥ ነው በዚህ ሁናቴ ውስጥ ስትሆን አንተ የምትነዳው በእራስ ወዳዱ እኔነት አስተሳሰብ ሲሆን ስዋዊ ማንነትም የሚሰው ነገርም ከግንዛቤህ ውጭ ይሆናል በዚህ ሁናቴ ውስጥ የከፋ ስቃይና ደስታ ማጣት ሁናቴ አይከሰትም ነገር ግን አክ ባለ ደረጃም ቢሆን የአለመረጋጋትና አርካታ ማጣት መሰሳቸት ወይም ደግሞ መረበሽ ሁናቴን ያስከትላል አንተ በዚህ ሁናቴ ውስጥ መሆንህን ሳታውቀው ትችላለህ ምክንያቱም የህይወትህ አንዱ ኖርማል አካል አድርዝ ስለቆጠርከውና ስለተላመድከው ነው ለምሳሌ የኤይር ኮንዲሽነር ቭ ቭ ቭ ቭ የሚል የማያቋርጥ ድምፅ ለአንተ እምብዛም አይታወቅህም የሚታወቅህ ኤይር ኮንደሽነሩ ሲቆም ብቻ ነው። በህይወትሀ ውስጥ ነገሮች ሲበላሹ እኔነት ስጋት ሲደቀንበት ወይም ደግሞ ከፍ ያለ ተግዳሮት ስጋት ግጭት አይነት ሁኔታዎች ሲያጋጥሙህ ስቃይህና ደስታ ቢስነትህ ጎልቶ ይወጣል ነገርየው ተራ ንቃተ ህሊና አልባነት እየተባባሰ ሲመጣ ማለት ሲሆን ከተራ ንቃተ ህሊና አልባነት ግን የተለየ ነው የተሰየነቱ ግን በአይነት ሳይሆን በመጠን ነው በተራ የንቃተ ህሊና አልባነት ሁናቴ ውስጥ ለሆነውና ለሆነው እንዲሁም ላሰውና ላለው የእምቢተኝነት አባዜ ወይም ደግሞ ይሁንታን የመንፈግ አባዜ የመረበሽ ስሜትንና እርካታ ማጣትን ይፈጥራል ይህንንም ብዙ ሰዎች በኑሮ ላይ የሚያጋጥም ያለና የተለመደ አድርገው አምነው ይቀበሉታል ይህ የእምቢተኝነት አባዜ የሆነ አይነት ተግዳሮት ሲያጋጥም ወይም ደግሞ እራስ ወዳዱ እኔነት ስጋት ሲደቀንበት ክፉኛ እየባስ ይመጣና እንደ ቁጠኝነት ከመጠን ያለፈ ፍርሀት ቡጥብአጫሪነት ድብርት ዉዚዘተ አይነት ያሉ ጥልቅ አሉታዊነትን ያመጣል ጥልቅ የሆነ ንቃተ ህሊና አልባነት ማለት ስቃይ አምጭ አካል ነፍስ ሲዘራና አንተ ከእርሥ ጋር ስትቆራኝ ማለት ነው ጥልቅ የሆነ የንቃተ ህሊና ኣልባነት ባይኖር ኑሮ መቧቀስና መደባደብ ባልኖረም ነበር ይህ በቡድን አልፎ ተርፎም በነገር ደረጃ ይከሠታል የሚከሠተውም ተቧዳኞቹ በአንድነት ተባብረው አሉታዊ የሆነ ድምር አቅመ ጉልበትን ሲያዋጡ ነው በማንኛውም ግዜ በማንኛውም ቦታ ሊከሠት ይችላል የአንተ ያለህበትን የንቃተ ህሊናህን ደረጃ አሪፉ ማሳያ ነው። እናም ንቃት ህሊናህ በተመለከተ አንተ ተግዳሮቶችን የምትጋፈጥበት መንገድ ብቻ ነው የስንተነ ንቃተ ህሊና ሁናቴ ለአንተ እንዲሁም ለሴሎች ማሳየት የሚችለው ተግዳሮት ሲያጋጥምህ የአንተ ባላየ ባልሰማ ለረጅም ግዜ መቆየት ወይም ደግሞ ወደፊት አሉኝ የምትላቸው ራዕዮችህ የአንተ የንቃተ ህሊና ሁናቴና ደረጃ አያሳይም ስለሆነም በህይወትህ ተራ የሆኑ ሁናቴዎች ውስጥ ማለትም ሁሉም ነገር በአንፃራዊነት ቀሊል በሚሆኑበት የህይወትህ ተራ ሁናቴዎች ውስጥ ንቃተ ህሊናህን የበለጠ ማጎልበት እጅጉን ጠቃሚ ነው ይህን ስታደርገ ከነሙሉ ቀልብ የመገኘት ብርታትን የበለጠ እያዳበርክ ትሔዳለህ ይህ ሲሆን ደግሞ በውስጥህና በዙሪያህ የላቀ የንቁነትና የቅልፕፍና አቅመ ጉልበትን ያቀብልሀል እዚያ አቅመ ጉልበት ውስባ ደግሞ ምንም አይነት ንቃተ ህሊና አልባነት ምንም አይነት ቅንጅት ማጣት ዘልቆ ሊገባና ህልውና ሊያገኝ አይችልም ብርሀን ባለበት ጨለማ ህልውና ማግኘት እንደማይችል ሁሉ ማለት ነው ከነሙሉ ቀልብ ለ። እነዚህም ተራ የንቃተ ሀሲና ይሆንልሀል ማለትም ንቃተ ህሊናህ ዚሮ የሚሆነው በምን ግዜ እንደሆነ ብዙም ሳትቸገር ታውቀዋለህ እናም በቀላሉ ከስመጥክበት ከግዜ ቅፔት ባንነህ ወደ አሁን መለስ ማስቱ ቀላል ይሆንሀል ነገር ግን አንድ ነገር ልብ በል ይኸውም ከአዕምሮ ጋር ከመቆራኘት የተነሳ የተፈጠረው የውሸቱ ደስታ የለሽ ማንነት ህልውና ያለው ግዜን ተንተርሶ ብቻ መሆኑን ይህ የአዕምሮ ስሪት የሆነው ደስታ የሰሽ የውሸት ማንነት የአሁን ግዜ ማለት ለአር ህልውናው የሚያከትምበትና ሞቱ እንደሆነ ያውቃል እናም የአሁን ግዜ ለአርሠ እጅግ ስጋቱ ነው አንተን ከአሁን ግዜ ለማስወጣት የሚችለውን ሁሉ ያደርጋል አንተን በግዜ ወጥመድ ታንቀህ እንድትቀጥል ይሞክራል የህይወት ጉዞህ ጠሊቅ ዓላማ ዱቦደጳጳጵ ይጎሀው ። ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ እነዚህን አነግበዞኝ የሚፈጥሩት ሰዎች ሌላው ቀርቶ ለአፍታ ቅዕበት ያህል እንኳ እራሳቸውን ከአዕምሯቸው ማላቀቅ የተሳናቸው ስዎች በመሆናቸው ነው ስለሆነም እውነተኛ ፈጠራና ውበት የሚጎነቁልበትን ጠሊቅ ውስጣዊ ስፍራን ፈፅሞ አያውቁትም ብቻውን የሚፈነጨው አዕምሮ ጠብደል ጠብደል አስቀያሚ ስነጥበቦችን ይፈጥራል አስቀያሚነቱ ግን ስነጥበብ ላይ ብቻም አይደለም የከተማዎቻችንን መልከአ ምድር እንዲሁም የኢንዱስትሪ ተረፈ ምድርን ተመልከት እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ሁናቴን የፈጠረ አንድም አይነት ቀደምት ስልጣኔ የሰለም ፅድት ያለ ንቃተ ህሊናን መገንዘብ ዕ ሙታ ሇ መያ ሪዎድ ማጋ ጋሮ ሦመሳኋይ ነጎውጋ አንተ የሰዋዊ ማንነትን ንቃተ ህሊና ሰትላበስ አንድ ሁነኛ ነር ይከሰታል ይኸውም ሰዋዊ ማንነት እራሠ ንቃተ ህሊና ይሆናል እናም ሰዋዊ ማንነት እራሱ ንቃተ ህሊና ሆነ ማለት ደግሞ ከነ ሙሉ ቀልብ መሆን ማለት ነው ስዋዊ ማንነት ንቃተ ህሲና እንዲሁም ህይወት አቻ ስለሆኑ ከነሙሉ ቀልብ መሆን ማለት ንቃተ ህሊና እራሱ ንቃተ ህሲና ሲሆን ነው ማለት ይወት እራሷ ንቃተ ህሊናን ሰትላበስ ነቤ ግ ህ ዔኙ ን ወይም ደግሞ ለ እንችላሰ ላት ጋር ሙጥኝ አትበል እንዲሁም ኣኳ እንችላለን ሁናም ን እነ ዓሽ ጣር አንተ ከሃሙ መሆንን ለ ይህንን ለመረዳትም አትጣ ለክ በፊት ይህንን መረዳት ግድ የሚልህ አንዳች ነገር የለም ጎጋ ይሳውፆ ፐር ሃሪድቻዎሥ ነጃ ፇ ኃዎዌ ግን ማፅፇም ቦመጨረባው ያለቃፖ ውሃፉ ና ያይሳፇጋናፇቃ መሆኑ ያማዖመብሃታ ይመዕሳሰ ማታፇም ያዕ ዕ ያድፇፉ ሐደፉ ወሕ ያሟንጋሳፉ መያኑ። አብዛኛዎቹ ሰዎች ከገዛ ራሳቸው አዕምሮ ተላቀው ፋታ የሚያገኙበት ካለፈ አገደም ከሀሳብ ፈቀቅ ወደሚያደርጋቸው ኖንቃተ ህሊና ሁናቴ ውስጥ መቀልበስን ብቻ ነው ሁሉም ሰው ምሽት ላይ እንቅልፍ በመተኛት ይህንን ሁናቴን ይላበሳል በተጨማሪም ይህ ሁናቴ በተወሰነ መጠን ወሲብ በመፈፀም አልኮል በመጎንጨት እንዲሁም ከልክ ያለፈ የአዕምሮ በሀሳብ መናወጥን የሚገታ መድሀኒቶችንም በመውሰድ አዕምሯቸውን ፋታ ይሰጡታል የሰው ልጅ አዕምሮ በአልኮል የሚያደነዝዙ መድሀኒቶች የድብርት ማስታገሻ መድሀኒቶች እንዲሁም ህገ ወጥ አደንዛዝ አጾች የሰው ልጅ አዕምሮን በማደንዘዣ ገታ አደረጉት እንጅ አሁን ካለበት የእብደት ሁናቴም በላይ የበሰጠ አደገኛ በሆነም ነበር እነዚህ ሰዎች ዕፀ መድኃኒታቸውን ቢነፈጉ ቀላል ቁጥር የማይባሉ በርካታ ቁጥር ያላቸው ሰዎች ለእራሳቸው እንዲሁም ሰሌሎች አደጋ በሆኑም ነበር እርግጥ ነው እነዚህ ፅፀ መድኃኒቶች በ በራው ጄኞ ጃ ሆር» ፉሩን ስቶ እንዲቆይ የሚያደርጉ ናቸው የእነዚህ ፅፀ መድኃኒቶች ቅም ላይ መዋል ነባሩ የአዕምሮ መዋቅር አብቅቶለት የላቀ ንቃተ ሊና መምጣትን እንዲዘገይ አድርገዋል እነዚህን እፆችን የሚጠቀሙ ሓሰቦች እለት እለት የገዛ ራሳቸው አዕምሮ ከሚያደርስባቸው ስቃይና መክራ እፆችን ሲጠቀሙ የተወሰነ እፎይታ ሊያገኙ ይችላሉ እነዚህ ሰዎች ከሀሳብ ው ለመገኘትና እውነተኛውን ነፃነት ለመጎናፀፍ በቂ የሆነ ከነሙሉ ቀልብ ሆን ንቃተ ህሊናን እንዳያዳብሩ የሚጠቀሙት እፅ ከልክሏቸዋል ሌላው ከነሙሉ ቀልብ የሚያደርገን ብርቱ አቅም ያለው ነገር አርምሞ ነውስለሆነም አንተ ይህን መፅሀፍ ስታነብ ወይም ደግሞ እኔ የምናገረውን ዘር ስታዳምጠኝ በቃላቱ መካከልና በቃላቱ ውስጥ ያለውን አርምሞ አስተውለው የትም ቦታ ሁን የት አርምሞን ማዳመጥ በቀላሉ ከነሙሉ ቀልብ የሚያድርግ ቀጥተኛና ቀላል መንገድ ነው ሌሳው ቀርቶ ጫጫታ እንኳ ቢኖር ሁልግዜም ቢሆን በድምፁ ውስጥና በድምፁ መካከል የሆነ አይነት ርምሞውን ማዳመጥ ወድያውኑ በውስጥህ መረጋጋትና ልቀ የመ አርምሞ አለ አ ስክነትን ይፈጥራል ከውጭ ያለውን አርምሞ መረዳትና ስሜቱን መስማት የሚችለው በውስጥህ ያሰው መረጋጋትና ስክነት ብቻ ነው ታድያ ይህ ከሆነ ከነሙሉ ቀልብ ከመሆን በዘለል መረጋጋትና ስክነት ምንድን ነው። አፉ ይታወቀሀም አይታወቅህምአዕምሮህ ወይም ገች ከው የሚያመሰክትህ ክርስቶስ ሲሆን ከነሙሉ ቀልብ ጥን መለኮታዊነት እ ለት መለኮታዊነትህን ወይም ደግሞ ስለእግዚአብሔር ያስነ በ ከለና ማሰት ነው አረዳድ ቄ እ ውስጥ የባለፈው ወይም የወደፊቱ የሚባል ነዝር አንጻ እ ርክ ክርስቶስ ያሉት መ እንዲሁኦ የሀሠት እምነቶች ግልፅ ይሆኑልህ ነበር በክ በር ደግሞኮ ለወደፊቱም ብሎ መናገር እርስ በርሱ የሚቃረን ነው መባል ያለበት ኢየሱስ ነበር ኢየሱስ ከሁለቱ ሺህ አመታት በፊት ይናር የነበረ ሰውና መሰኮታዩ ማንነቱን የተረዳ ማለትም እውነተኛ ባህሪውን የተረዳ ሰው ነበር እናም አብርሀም ሳይወለድ እኔ አለሁ በማለት ነበር ኢየሱስ የተናገረው አብርሀኮ ከመወሰዱ በፊት ያኔ እኔ ነበርኩኝ አላለም እንደዚህ ቢልማ ኑሮ ኢየሱስ አሁንም ድረስ በግዜ ንፍቀ ክበብ ውስጥ በመልከ ቅርፅ ማንነት የተቀነበበ ይሆን ነበር በአረፍተ ነገሩ ውስጥ እኔ አለሁ የሚሉት በሀላፊ ግዜ የሚጀምሩት ቃላት ፍፁም የሆነ ለውጥን ያመላክታሉ ይኸውም ለአለማዊ እይታ የተደረገውን መቋረጥን እዚህ ላይ ኢየሱስ ያለምንም ዙሪያ ጥምጥም በቀጥታ ሲያስተላልፈው የፈለገው መልዕክት አለ ይኸውም ከነሙሉ ቀልብ የመገኘት እንዲሁም እራስን የማወቅ ትርጉምን ነው ማስተላለፍ የፈለገው ኢየሱስ በግዜ ቀንበር ስር ከሆነው ንቃተ ህሊና ባሻገር ወደ ግዜ ኣልባ ንቃተ ህሊና ንፍቀ ክበብ እልፍ ብሏል ሰዚህች አለም የዘላለማዊነት እይታ ተሰጥቷታል እርግጥ ነው ዘላለማዊነት ማለት ማብቂያ የሌለው ግዜ ማለት አይደለም ይልቅስ ግዜ የሚባል ነገር የለም ማለት እንጅ ስለሆነም ሰው የነበረው ኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ ጥንቅቅ ያለ ንቃተ ህሊና የሚያላብስ ማንነት የተላበሰ ክርስቶስ ይህን ካልን ዘንዳ መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ እግዚአብሔር እራሱን የገለፀበት አገላለፅ ምን ነበር እግዚአብሔር እንዲህ ብሏልን። ወንታ የሚያ ማንነት ጋር ባሳህ ስጋ ስውነት ውጫዊ ቅርሬት ሠውነት ጠሊቅ የሆነውን እ የሚፈጥር ነው አንተ ከሰዋዊ ውስጥ ይህ ዐሲቅ የሆነ ትኩረትህን ሁሉ አዕምሮህ እስከ ወስደብህ ድረስ ግን ከስዋዊ ማንነት ር ያስህ ትስስር ተቆርጧል ይህ የሚሆነውም እርግጥ ነው ይህ አብዛኛው ሰው ሳይ ያለማሳለስ ተከስቷል ከንተ አካለ ስጋ ሰውነትህ ውስጥ አትሠርፅም አምሮህ ሁሉንም ንቃተ ህሊናህን ይመጥጠውና ከዕምሮ ውስጥ የሚታጨቅ ትርኪ ምርኪ ኮተትነት ይቀይረውና ያጭቀዋል በሀሳብ መንጎድን ማቆም ተስኖሀል መንቻካ ሀሳብ የአንተም ብቻ ሳይሆን የብዙሀትም በሽታ ሁጻል ከዚያም ከንተ የማንነትህ መረዳት ሁሉ የሚቀዳውና የሚመዘዘው ከአዕምር ፎርኒት ይሆናል የእንተ ማንነትህ እንደወጉና መሆን አንደነበረበት ስረ ሰረቱ የተተከለው ሰዋዊ ማንነት ላይ መሆት ይቀርና አንተ ለጉዳት የተጋለጥክ ምስኪንና መሻትህ የማያባራ የአዕምሮ ስሪት ማንነትን ትላበሳለህ ይሀ ደግሞ በውስጡ በርካታ አሉታዊ መገለጫዎች ያሉትን አቢይ ስሜት ማለትም ፍርሀትን ይፈጥራል ከዚህ ሁሉ ውስጥ ግን አንድ ሁነኛና የምር የሚያንገበግብ ነገር ከህይወትህ ውስጥ ጠፋቷል ይኸውም የአንተ ጠሊቅ ማንነትህን ግንዛቤውን አጥተሀል ውሉንም ስተኸዋል ማለትም የአንተ የማይታየውና የማይዳስሰው እንዲሁም ትቢያ የማይሆነው እውነታህ መና ቀርቷል የሰዋዊ ማንነትን ግንዛቤን ለመጨበጥ ንቃተ ህሊናን ከአዕምሮ ማስመለስ ግድ ይልሀል ይህ ወደ መንፈሳዊ ጎዳናህ በምታደርገው ጉዞህ አንደኛውና ዋነኛው ተግባርህ ነው ይህን ማድረግህ ቀደም ሲል በማይረባና በመንቻካ ሀሳብ ታንቆ ተይዞ የነበረውን የትየለሌ መጠን ያለውን ንቃተ ህሊና ነፃ ያወጣዋል። ወዲያውኑ ሳያስቡት እንስሳዊ ባህሪያቸውን አሻፈረኝ የሚል አስተሳሰብ ውስጣቸው ሠረፀ ከእነሱ በላይ ያለ የሆነ ሀይል ድምጥማጣችንን ያጠፋናል የሚል ደመነፍሳዊ ብርቱ ስጋት አደረባቸውና ተመልሰው ሙሉ በሙሉ ወደ ንቃተ ሀሊና አልባነት እንመለሳለን የሚለው ስጋት እጅጉን አየሰባቸው በሰውነታቸው የተወሠኑ ቦታ ሳይ በተለይ ወሲብ መፈፀሚያ ብልቶቻቸው ላይ መተፋፈርና ፀያፍነት ያዛቸው ምክንያቱም በእንስሳዊ ባህሪያቸው ጓደኝነትና ወዳጅነት ሰመመስረት የሚያስችላቸው በቂ የሆነ ንቃተ ህሊና ገና አላዳበሩም ነበርና ማለትም ሁኔታውን እንደወረደ ባለበት እንደ ፍጥርጥራቸው ይሆን ዘንድ ከዚያም አልፎ ተርፎ ያንን እርቃናቸውን ያሉበትን ሁናቴ መደሰት ይችሉበት ዝንድ በቂ የሆነ ንቃተ ህሊና ገና አላዳበሩም ሌላው ቀርቶ በውስጣቸው በአካለ ስጋ ሰውነታቸው ውስጥ የተደበቀውን መለኮታዊነት ማለትም በቅፔቱ ውስጥ ያለውን እውነታ ሰመፈለግ ውስጣቸውን በጠሊቅ ሲመለከቱና የአበሮዮሽ ጓደኝነትን ለመመስረትም እንኳ የሚያስችላቸው በቂ የሆነ ንቃተ ህሊና ገና አላዳበሩም ነበር ስለሆነም ማድረግ የነበራቸውንና ያልገባቸውን ነገር አደረጉ እናም ከአካለ ስጋ ሰውነታቸው ጋር ተፋቱ ከአካለ ስጋ ሰውነታቸው ጋር ያሳቸውን አንድነትና ትስስር መተው ጀመሩ እናም አሁን አካለ ስጋ ሰውነትን እራሱን በመሆን ፈንታ አካለ ስጋ ሰውነት ያላቸው አድርገው አራሳቸውን መቁጠር ጀመሩ የተለያዩ ሀይማኖቶች ሲጎነቁሉም ይህ ከአካለ ስጋ ሰውነት ጋር ያለ ትስስር የበለጠ ይደቆስ ጀመር ለ አንተ አካለ ስጋ ሰውነትህን አይደለህም የሚል የእምነት ጭሮ ይበልጥ ተለ ዘ ስጋ ስውነትን ከቁብ ባለመቁጠርና እምቢኝ ለየ አግዚክብሔርን። ስለሆነም በርካታ ሰዎች እነር እራሳቸው እውነትን እንዳይፈልጉና መንፈሳዊ ግንዛቤን እንዳይጨብጡ እንዲሁም ዋነኞች እንዳይሆኑ የተከለከሉ ለቁጥር የሚታክቱ በርካታ ሰዎች አሉ የውስጥህን ጠሊቅ ስረ መሰረት አጥበቀህ ያዝ ዋናውና ቁልፉ ነገር ከአካለ ስጋ ሰውነትህ ጋር ዘለቂታዊ የትስስር ሁናቴ ውስጥ መሆን ነው ማለትም የውስጥ የጠሊቅ ውስጥህን ስሜት አዳምጠው ስሜቱም ይሰማህ ይህን ማድረግህ ህይወትህን በፍጥነት ጠሊቅ ያደርገዋል ይለውጠውማል የበለጠ ንቃተ ህሊናን ወደ ውስጥህ ባነጣጠርክ መጠን የህይወትህ ግለቱና ንዝረቱ የበለጠ እየጨመረ ይመጣል ልክ አንድን ቸዋ ያሸ ር ወ ን ማብሪያውን ካበራኸው በኋላ የኤ ፒ ፒ ፒ ፒ ፒ አየጨመሪ የብርሀት መጠን ቀስ እያለ እየፈካ እየፈካ እንደጣ ሓትነው እዚህ የላቀ አቅመ ጉልበት ደረጃ ላይ አንተ ላይ አይስለጥንብህም እናም ይህንን የላቀ ንዝረትና ግለት የሚ ተጠሩት ከዱስ ክስተቶችን ወደራስህ የመሳብ ዘይቤን ታዳብራለህ አንተ በቻልከው መጠን አትኩሮተህን አካለ ስጋ ሰውነትህ ውስጥ ማድረግህን ከቀጠልክበት መልህቅህን አሁን ላይ ትጥላለህ በውጫዊው አለም ፁስጥ እራስህን መና አታስቀረውም እንዲሁም ደግሞ እራስህን በአፅምሮ ውስጥ ከንቱ አታደርገውም እንደዚያም ሁኖ ግን ሀሳቦችና ስሜቶች ፍርሀትና መሻቶች አሁንም ድረስ ሊኖሩ ቢችሉም አንተ ግን በእነርሁ አትናጎድም በቁጥጥራቸው ውስጥም አትወድቅም አባክህን አሁን በዚህ ቅፅበት አትኩሮትህ የት ላይ እነደሆነ እራስህን ሠለስ ብለህ ፈትሽው አትኩሮትህን ሰብሠብ አድርገህ ውስጥህ ላይ አነጣጥር ይህን ማድረግህ በዙሪያህ ያሉ ነገሮች ሰዎች ወይም ወዘተ ላይ ያለህን ጎንዛቤሀ አይነጥቅህም በተጨማሪም አየሰማኸው ወይም ደግሞ እያነበብከው በለኸው ነገር ላይ የሆነ አይነት የአዕምሮ እንቅስቃሴ ሊኖር ይችላል ማለትም አፅምሮህ እንዲህና እንዲያ ሊልህ ይችላል ነገር ግን እነዚህ ነገሮች የአንተን አትኩሮት ሊቀሙህ አይገባም እናም ደግሞም እነዚህ ውጫዊ ነገሮች እያሉም ከጠሊቅ ውስጥህ ጋር መወዳጀት ትችል እንደሆን ተመልከት የተወሰነውን አትኩሮትህን ውስጥህ ላይ እንዳደረግክ ቆይ አትኩሮትህ ወደ ውጭ እንዲገነፍል አታድርግ ከጠሲቅ ውስጥህ ከተለያዩ የስውነት ክፍሎችህ ያስባስበውን ውህድ አንድ አቅመ ጉልበት ሰውነትህ ውስጥ ስሜቱ ይሰማሀ አን ጥከው ወይም እያነበብከው ያህል ነው እናም ቀናትና ሳምንታት ነገረ ስራየ ብለህ ተለማመደው። ተ ሙሉ ስውነትህን እያዳመ ይህን ልምምድ ለቀጣዩቹ ሁሉንም አትኩርትህን ለለዕምርና ለውጫዊው ላለም አተትሰተ በቻልከው መጠን አትኩሮትህን እያደረግከው ያለኸው ጋር አድርገው እንደኪያም ሁኖ ግን የአካለ ሰውነትህ ውስጣዊ ስሜቱም እንዲሰማህ አድረግ ጠሊቅ ውስጥህ ላይ አንደተተከልክ ቆይ ከዚያም ይህ የንቃተ ህሊናህን ሁናቴና እያደረግከው ያለውን ነገር ጥራት ምንኛ እንደለወጠው አስተውል አንተ ስው ወይም መኪና ወይም ሌላ ነገር እየጠበቅክም ይሁን ወይም ደግሞ ገር ጠብቅ ይህን የምትጠብቅበትን ግዜ የአካለ ስጋ ሰውነተትህን ምንንም ነ ጠሊቅ ውስጡን ስሜቱን ለማዳመጥ ተጠቀምበት በዚሀ ረገድ የትራፊክ መጨናነቅና ወረፋ አሪፍ አጋጣሚዎች ናቸው እራስህን ከአሁን ላይ ነቅለህ የወደፊት አዕምሮ ሰራሽ ትልም ላይ ከማድረግ ይልቅ በስካለ ስጋ ሰውነትህ ውስጥ ይበልጥ በጠሲቅ በመግባት አሁን ውስጥ ይበልጥ ዘልቀህ ግባ የአካለ ስጋ ሰውነት ጠሊቅ ውስጡን የመገንዘብ ጥበብ አዲስ አይነት የአፍኗር ዘይቤን ያዳብራል ማለትም ከሰዋዊ ማንነት ጋር ዘለቄታዊ ትስስር ያለበትን አኗኗር ያዳብራል አናም ደግሞ ከዚህ ቀደም በጭራሽ የማታውቀውን ጥልቀት ህይወትህ ውስጥ ይጨምርልሀል አንተ አካለ ስጋ ሰውነትህ ውስጥ ጠሊቅ ስረ መሠረቱ ሳይ የተተከልክ ከሆነ አዕምሮህን እንደሌላ ሰው ሁነህና ቀልብህን ሰብስብ አድረገህ አዕምሮህን ማጤኑ ቀላል ነው ውጫዊ ነገር አለሙን በተመለከተ ምንም ይከሠት ምን ስንተን ከእንግዲህ የሚያምስህ አንዳች ነገር የለም አንተ ከነሙሉ ቀልብህ ጥንቅቅ ብለህ መቆየት እስካልቻልክ ድረስ እናም ደግሞ ከነሙሉ ቀልብህ ለመሆንም ሁልግዜም አካለ ስጋ ሠውነትህ ውስጥ መክተም አስፈላጊ መሆኑን እስከአላወቅክ ድረስ በአዕምሮህ መነዳትህን ጉቀጥላለህ። ከረጅም ግዜ በፊት የተማርከው በአፅምሮህ ውስጥ ያለው ሰክሪፕት ማለትም አዕምሮህ የተቃኘበትና የተገራበት ሁናቴ አስተሳስብህን እንዲሁም ባህሪህን ይዘውረዋል ምናልባት ከተገራው አዕምሮህ የመዘወር ሁናቴ ከለፈ አገደም ሰአፍታ ግዜ ያክል ነፃ ትሆን ይሆናል ይህ ነዛ ተን ረዘም ያለ ገዜ ቆየ ከተባለም እንኳን መቆየቱ የሚከሠተው ስንት እንዬ ድ ነው ይህ እውነት የሚሆነው ደግሞ በተለይ የሆነ ነገር ውሉን ሲስት ዐይንም ደግሞ መነጠል ሲከሠት ነው እንዲህ አይነቱ ሁናቴ ሲከሠት የተቃኘውና የተገራው አዕምሮህ ለክስተቱ የሚሰጠው ምላሽ ያልታሰበበትና እንዲሁ በራሥ ግዜ አንዲሁም ተገማችነት ባለው መልኩ ስለሚሆን ይህ ሁናቴም ከአዕምሮ ጋር የመቆራኘት የንቃተ ህሊና ሁናቴ በውስጡ ባዘለው በዋነኛውና በመሰረታዊው ስሜት ማለትም በፍርሀት ይራገባል ይቀጣጠላልም ስለሆነም እንደዚህ አይነት ተግዳሮቶች ሲከሠቱ ደግሞም እርግጥ ነው ሁልግዜም ቢሆን ይከሰታሉ ወዲያውኑ ወደ ጠሊቅ ውስጥህ ጠልቀህ መግባትን ልማድህ አድረገው እናም በቻልከው መጠን ሁሉ በአካለ ስጋ ሰውነትህ ውስጥ ወዳለው አቅመ ጉልበት ላይ አተኩር ይህን ስታደርግ ረዘም ላለ ግዜ ማድረግ አይጠበቀቅብህም ለጥቂት ሰከንዶች በቻ በቂ ሊሆን ይችላል ዛር ግን ይህን ነገር ማድረግ ያለብህ ተግዳሮቱ በተከሠተበት በዚያው ቅፅበት መሆን አለበት ትንሽም እንኳን መዘግየት የተቃኘና የተገራ አዕምሯዊና ስሜታዊ አፀፌታ እንዲከሠት ያደርግና በአንተ ላይ እንዲፈነጭ ያደርጋል አንተ ትኩረትህን ውስጥህ ሳይ አድርገህና አካለ ስጋ ሰውነትህ ውስጥ ያለውን ስሜት ሲሰማህ አንተ ወዲያውኑ ርጋታና ስክነት ያለህ እንዲሁም ከነሙሉ ቀልብህ የሆንክ ትሆናለህ ምክንያቱም አንተ ንቃተ ህሲናን ከአዕምሮ ላይ ነቅለህ አውጥተሀልና ነው በሁኔታው ወይም በክስተቱ ላይ አፀፌታ ምላሽ መስጠት አስፈላጊና ግድ የሚል ሲሆን አፀፌታ ምላሹ የሚፈልቀው ከዚህ ጠሊቅ ሁናቴ ነው ልክ የፀሀይ ብርሀን ከሻማ ብርሀን ይልቅ የትየለሌ እንደሆነው ሁሉ ማሰት ነው ማለትም በአንተ አዕምሮ ውስጥ ካሰው ጉብዝና ይልቅ በሰዋዊ ማንነት ጠሊቅ ውስጥ ያለው ጉብዝና እጀጉን የትየለሌ ነው ዲታ ናቸው ለምሳሌ ንዶት ፍርሀት። ያሦ ተባለ ይህ ግን ዋናውና ግድ የሚልህ ነዢ ስሜቱን እንዲህና አንዲያ ብለህ አዕምሮዊ ናዓረጃ ማድረግ መቻልህ ሳይሆን ይልቅስ አንተ በተቻለህ መጠን የስሜቱን መሰጣት ግንዛቤው አለህ ወይ የሚለው ነው ለስር ነቀፅ ለውጥ ቁልፉ ነገር አትኩሮት ነጡ እናም ደግሞም ሙሉ በሙሉ የሆነ አትኩሮት አምና መተበልንም ያሳያል ትኩረት ልክ እንደ አመልማሉ ብርሀን ነሁ ማለትም ማንኛውንም ነገር አቅልጦ የሚያነጥረውና እራሠን የሜተፋው ሠብሰብ ተደርጎ የተነጣጠረ የንቃተ ህሊና ሀይል ነው በማንኛውም በመልካም ጤንነት የዘነ ህይወት ያለው ባጡር ውስጥ አንድ ስሜት የመቆያ ዕድሜው እጅግ በጣም አጭር ነው የሰዋዊ ማንነትህ የላይኛው ግላጭ ላይ ድንገት የመጣ ቅዕበታዊ ሚጢጢ ሞገድ ወይም መንቦጫረቅ አይነትን ይመስላል የሆነ ሁኖ ግን አንተ አካለ ስጋ ስውነትህ ውስጥ ካልሆንክ አንድ ስሜት አንተ ውስጥ ህልውናውን ለቀናት ወይም ለሳምንታት ሲያስቀጥል ይችላል ወይም ደግሞ ተባብረው ስቃይ አምጭ አካልን የፈጠሩ የእርሱው አይነት ሌሎች ተመሳሳይ ስሜቶችንም ሊቀላቀል ይችላል እናም በአንተ ውስጥ ለአመታት መኖር የሚችል ተቀዕላ ጥገኛ በመሆን የአንተን አቅም እያግበሰበሠና እየሰለቀጠ አንተን ለአካላዊ በሽታ እየዳረገ ህይወትህን መከራና ሰቆቃ የሚያደርግ ተቀዕላ ተተከለብህ ማለት ነው ምዕራፍ ሁለትን ተመልከት ስለሆነም አትኩሮትህን የስሜቱ አስማም ላይ አነጣጥር እናም አዕምሮህ ስሜቱን በቅሬተኝነት ዘይቤ እንደያዘው ማለትም በነቀፈታ በጠማማው አድሌ ወይም ደግሞ በተቃውሞ መልክ ስሜቱን ለመመገብ እያሽኮበኮበ እንደሆነ ተመልከተው ሁኔታው ይህ ከሆነ አንተ ይቅርታ ግ ሲባል በአብዛኛው ሌላኛውን ሰው ወይም ደግሞ እራስህን ይቅር አለማለት ሲሆን በተጨማሪም ደግሞ ሰአንድ ክስተት ወይም ሁናቴ በባለፈው እንዲሁም አሁን ወይም ደገሞ ሰወይራቱ ላለ ክስተት ወይም ሁናቴን አምኖ ሰመቀበል አሻፈረኝ ሲባል ማሰት ነው የምሬን ነው የምልሀ ሌላው ቀርቶ የወደፊቱን በተመለከተም እንኳን ይቅር አለማለትም ሊያጋጥም ይችሳል ይሀም ማለት አዕምር ለወደፊቱ የይሆናልንና እርግጠኛ ያልተሆነበትን ነገር ለመቀበል አሻፈረኝ ይሳል ማሰትም አዕምሮ ያም ተባለ ይህ የወደፊቱ ከእርሱ ቁጥጥር ውጭመ አላደረግክም ማለተ ነው ይቅርታአለማድሪ ሆኑን አምኖ ለመቀበል አሻፈረኝ ይሳል ማለት ነው ይቅርታ ማድረግ ማለት በደልህንና ቅሬታህን እርግፍ አድርጎ መተው እንዲሁም ሀዘንና በደልን በፀጋ መሸኝት ነው። ከማርጅትና ከመገርጀፍ ሁነኛ በሚባል መልኩ የሚገታ መሆኑ ነው ውጫዊው ስካለ ስጋ ሰውነት በፍጥነት የሚያረጅና የሚጠወለግ መሆኑ ከማንም የተሰወረ አይደለም ነገር ግን ውስጣዊው አካለ ስጋ ሰውነት ግን በግዜ ሐደት የሚለወጥ አይደለም ብቻ ግን ከሜቱን ይበልጥ በጥልቀት እያዳመጥከው የበሰጠ ምሉእ እየሆንክበት ትሔዳለህ አንተ አሁን የሀያ አመት ጎረምሳ ብትሆንና በውስጣዊው አካለ ስጋ ሰውነትህ ውስጥ ያለው አቀመ ጉልበት በሰማኒያ አመትህም ያው አንድ አይነትና ተመሳሳይ ነው አንተ በአካለ ስጋ ሰውነትህ የወትሮው ከአካለ ስጋ ሰውነት ውጪ ላይ የመሆን ሁኔታህ እንዲሁም በአዕምሮ ትብታብ የመታነቅ ሁናቴህ ተለውጦ አካለ ስጋ ሰውነትህ ውስጥ ስትሠርዕና አሁን ውስጥ ከነሙሉ ቀልብህ ስትሰምጥ አካለ ስጋ ሰውነትህ የበለጠ ቅልል ያለ ስሜት ይሰማዋል እንዲሁም የበለጠ ፍንትው ያሰና የበለጠ ህያውነት ይሰማዋል ውስጣዊ አካለ ስጋ ሰውነት ውስጥ የበለጠ ንቃተ ህሊና ሰላለ በሰውነት ውስጥ ያሉት የሞሎኪዩሎች መዋቅር እፍግታቸው መታፈጋቸው ያነሠ ይሆናል የበለጠ ንቃተ ሀሊና ማለት የቁስ አካላዊነት ቅፔትን ማሳነስ ማለት ነወ አንተ ከውጫዊ አካለ ስጋ ሰውነት ጋር ከመቆራኘት ይልቅ ግዜ አልባው ውስጣዊው አካለ ስጋ ሰውነት ጋር የበለጠ ስትቆራኝ እንዲሁም ከነ ሙሉ ቀልብ መሆን የአንተ የተለመደ የንቃተ ህሲና ዘይቤ ሲሆን አንዲሁም ደግሞ ያለፈውና የወደፊቱ አትኩሮትህን በበላይነት መቆጣጠራቸው ሲያከትም በመንፈስህ ውስጥ እንዲሁም በሰውነትህ ውስጥ ባሉ ህዋሶች ውስጥ ግዜን ማከማቸት ትተዋለህ ግዜ ማከማቸት ማሰት የባለፈውና የወደፊቱ ሰነ ልቦናዊ ሸክምን አሁን ላይ ማምጣት ማለት ሲሆን ይህም ሸክም በሰውነት ውስጥ ያሱ ህዋሳትን ውማል ስለሆነም እራሳቸውን የማደስ አቅማቸውን እጅጉን ያዳክመዋል። ልበት አታስበው ብቻ ግን እንዲሁ ስሜቱ ይሰማህ ይህን በማድረግህ ንቃተ ህሊናን ከአዕምሮ ነጥቀህ ወደራስህ ታስመልሳለህ ይህ አሁን የነገርኩህ ነገርን ለአንተ ጠቃሚ ሁኖ ካገኘሽው ቀደም ብዬ የገለፅጉትን የብርሀን ምናብን ተጠቀምበት የአካለ ስጋ ሰውነትህን ውስጣዊውን አንድ ውህድ አቅመ ጉልበት ከ አክ ውሀድ አንድ አቅመ ጉልበት በምናብህ ትክ አትኩሮትህን ላይ ብቻ አነጣጥር በተጨማሪም ኤለ አነፅ ቦ ሐመናህ በምናብህ ለል ካለ የሚቀረው አንድ ነዝር ብቻ ነው ሁም ጥንቅቅ ያለ ከነሙሉ ተልብ መገነት ወይም ደግሞ ስዋዌ ማሃኀነት ኣም ደግሞ ውስጣዊው አዛለ ስጋ ሰውነት ከስሜቱ ያለ ገደብ ይሰማል ከዚያም ይህንነ ስሜት የበለጠ በጥልቀት እንዲሰማህ ፀማድረግ ይ ይሁን ከዚሁ ስሜት ጋር አንድ አምሳል አንድ ል ዕኮ አትኩሮት አዚሁ ላ ሀስባዊው አካለ ስጋ ሰውነትህ ውስጥ ካለው አቅመ ጉልበት ጋር የሀድ ስለሆነም አንተ እንዲሁም ደግሞ አካለ ስጋ ሰውነትህ የሚባል ተ ሽ ሁለትዮ አይኖርም በተጨማሪም ውስጣዊውና ውጫዊው የሚሰው ልዩነት አሁን ራምኖማጦ ጠፍቷል ስለሆነም ከእንግዲህ ውስጣዊ አካለ ስጋ ስውነት የሚባል ነር አይኖርም ማሰት ነው ወደ ውስጣዊው አካለ ስጋ ሰውነትህ ውስጥ ይበልና ጠልቀህ በመግባት አካለ ስጋ ስውነትን ታስንቀዋለህ ታስከነዳውማሰህ ይሀ ስሜት እስከተመቹህ ድረስ የቻልከውን ያህል በዚህ ሁናቴ ውስጥ ቆይ። ጥ አለከልህ የማይችኦ ነገር ነው ግፋ ቤል እየታወቀህ መቆየት የምትችለው በህልም በታጀበ የእንቅልፍ ዘላይ ያለህበትን ሁናቴ ነው ነገር ግን ከዚህ በዘለል አትሒድ ይህ ያስ ህልም በማለት ይታወቃልእአናም ይህ ፍንትው ያለ ህልም ደስ ና የሚከይፍ ሊሆን ይችላል አርነት ግን አይደለም ስለሆነም ውስጣዊ አካለ ስጋ ሰውነትህን ወደ ረቂቁ ውስጥ የሚያስገባህ ርገህ ተጠቀምበት እናም ደግሞ ሁሌ ከምንጩ ጋር እንደተሳሳርክ ኑይ ዘንድ በሩን እንደተከፈተ ተወው ውስጣዊ አካለ ስጋ ሰውነትንና በተመሰዕኮተ የአንተ ውጫዊው አካለ ገፅታህ ያረጀም ይሁን ገና ወጣት ደካማም ይሁን ብርቱ ይህ ምንም የሚያመጣው ለውጥየሰምውስጣዊአካለስጋ ሰውነት ዜ አልባ ነው ውስጣዊውን አካለ ስጋ ሰውነት ስሜቱ ስሜቱን መስማት አልሆንልህ ካሳህ ወደ ውስጣዊው ስአካሰ ስጋ ሰውነት የሚያስገባህን ሌላኛውን ር ተጠቀምም ያንኛውንም በር ተጠቅምህ ይህኛውን ሁለቱም ውጤታቸው ነት ነው እነዚህን በሮች ቀደም ብየ በዝርዝር የተናገርኩባቸው ርሥ አንድ አይ ቢሆንም ዳግመኛ ባጭሩ ላብራራቸው ወደ ረቂቁ የሚያስገቡ ሌሎች በሮች የአሁን ግዜ ወደረቂቁ የሚያስገባ ዋነኛ በር ሊሆን ይችላል አሁንና የአሁን ግዜ ወደ ውስጣዊው አካለ ስጋ ሰውነትን ጨምሮ ማነኛውም ነገር ውስጥ ዘልቆ ለመግባት ሁነኛ መላ ነው አንተ አሁንና አሁን ውስጥ ጥንቅቅ ብለህ ከነሙሉ ቀልብህ እስካልተገኝህ ድረስ አካለ ስጋ ሰውነትህ ውሰጥ መስረፅ አትችልም ግዜና ገህዱ ኦለም ያለወጉና ያለደጋዙ ቀቆራኝተዋይ አልባው አሁንና ረቂቄ እንደ ተቆራጉት ሁፅይ ጸሕንቶ ዶቻንና ሃኢውን ሮኑፍ ነቂ ብለህበት ጥንቅቅ ለህ ነሙው ቆልቁህ ይመኛን ይመ። ይሪመ ጧ ስታመክነውና ድምፕማጡን ስታወሩው ቀጥታም ይድ ድዋፍረ « ያወቅክ ትሆናለህ በቀጥታ ማለት የአተ ንን ንት ኤሌ የመገኘትን ብርታቴንና ቆዳሉን ስሜቱ ዕአንተ ልመማ ማም አዲ እንዲያ ሳይባል እንዲሁ አነሙሱ ዋልብ መገኝት ቢሆን ይትቻዋዋሪ ጫፍ ደግሞ በስሜት ሀዋሳትህ ነገረ ስራ ረቂሄን ስታውቅና ግንጣጺው ሲኖር ጫኔ ነው በሴላ ኦባባል የአግዚአዲሔር ክአንዯ ጋር አቁብሮርነጭ ሲሳመማቼቹ ጫ ነው ሌላው ወደ ረቂፋ መግቢያው ር ማፊን ገታ ማረግና ጮ ነው ይህንን በጣም ቀሳል በሆነ ነገር መጀመር ይፖዳል ለምላሰ እየመሠኗ አትኩሮትሀን አድርገህበት አንዴ ስመተፈንስ ወይም ደግሞ ፕይቀ ሆነ ን ውስጥ በመሆን አንዲት ዝንጣፌ ሮዝ አበባን አትኩሮ ይደመኗዕ ሊሯን ይችላልእናም ይህ ሲሆን ደግሞ ዝንጣፊ አይባዋን በምታይበዙ ው ግ የአዕምሮ ጣልቃ ገብነትና የአዕምሮ እንዲህና እንዲያ ማለት ጄገታል ጫጭ ነው እናም አዕዎሮ ውስጥ ያሰማሠብ ከፍተት ይፈጠጨራሪ ማለት ነው በአዕምሮ ውስጥ ያለን የማያባራ የሀሳብ ፍሠተ ለመግታትና ክፍተት ለመፍጠር በርካታ መንገዶች አሉ በዕሪሞና ማሰላሠል ማሉዙም ይጌሙ ሄው ሀሳብ የገሀዱ አሰም አንዱ አካል ነው የማያባራ የአዕምሮ ኣንቀሳ ቃሴ ኗኣረም ቅርፀ ቁስ ተጠፍንገህ እንደትቀር ያደርግሀል ኣናም እንተ ረውፍን እንዳታሙቃ የሚከለክልህ ድፍን መጋረጃ ይሆንብሀል ማለትም በአንተ ውሰፕ ያረውን ቅርፅ አልባና ግዜ አልባ የአግዚአብሔርን ፍሬ ነገር ማንነቴን እንዳታውቅ ንቃ ዘቢዝህያ ይ ጋርዴዋሞሬ ኑድኑድጵድዯዮያጵን ማሰብን አቁሟልና ነው ለዚህም ነው አሁንን እና አዕምሮ በራ ጠዊው ስካለ ስጋ ሰውነትን ጨምሮ ወደ ሌላ ወጠደ ለበለ ግዜ ወደ ም ነገር ውስጥ ፁቦቦ ት ሁነኛ መላ ነው ያልኩት ቆ ለመግ ላው ወዴ ረቂቁ የሚያስገባው ሌ በር ደግሞ እጅ መስጠት ነው ጣትም ለለውና ላለው ለሆነውና ለሆነው አዕምሮሯዊና ስሜታዊ አምቤተችነትን መተው ማለት ሲሆን ይህ እንዴት ይሆናል ብትል ምክንያቱ ያኦ ነው ይኸውም ውስጣዊ አምቢተኝነት አንተን ከሌሎች ሰዎች ክአራቦህ እንዲሁም በዙሪያህ ካለው ነገር አለሙ ሁሉ ያቆራርጥህሀል እናም አራስ ወዳዱ ኦኔነት ለህልውናው ዋስትና የሆነውን የመነጠልና የብቸኝነት ስሜትን ያጠናክራል የመነጠልና የብቸኝነት ስሜቱ የበሰጠ በበረታ ቁጥር አጎተ ለገሀዱ ያለህ ተገዢነት ማለትም ለአለማዊው ሰየብቻ መልከ ቅርፆች ያለህ ተገዥነት የበለጠ ይሆናል የአንተ ለአለም መልከ ቅርፅ ማንነት የበለጠ ጠጣር እንዲሁም የበሰጠ ክልቆ የማያስገባ ይሆናል በሩ ተዘግቷል እናም ፈግሞ ከውስጣዊው ማንነትህ ጋር ተቆራርጠሀል እጅ በመስጠት ሁናቴ ውስጥ ግን የአንተ የመልከ ቅርፅ ማንነት ገር ይሆናል እናም ፍንትው ያለ» ስለሚሆን ረቂቁ በአንተ ውስጥ ፀዳሉን ያበራል በህይወትሀ ውስጥ ወደ ረቂቁ ውስጥ የሚያዘልቅህን ንቃተ ህሊና ር መክፈት ወይም አለመክፈት ምርጫው የአንተው ነው ውስጣዊ አካሰ ስጋ ሰውነትህ ውስጥ ካለው አቅመ ጉልበት ጋር ተናበብ ጥንቅቅ ብለህ ከነሙሉ ቀልብህ ተገኝ ከአዕምሮ ጋር ካለህ ቁርኝት ተፋታ ዲሁም ለሆነውና ለሆነው እጅ ሰጥ እነዚህ ሁሉ ወደ ረቂቁ ላለውና ሳለው እን ትጠቀምባቸው የምትችሰው በሮች ናቸው ሁኖም ግን አንዱን የሚሰጥህን በ ያስገቡህ ዘንድ ል ብቻ መጠቀም ይበቃሀል መሯም ፍር ዕጳዚያ ፀሮቻ ለዶ መሆ ለይጠራፖርም እይደለም ነ ከቪርቹ አንዱ ሲከፈት በዚያው ትዕበት ኤ ። ሱሴ ፍቅርና ምሉእነትን መፈለግ ተው ፅው ጋሮ ታያ መሥ ም ይፖፖ በተቃራኒ ጾታ መካከል ያለ ግንኙነት ጥልቅ የሚሆንበት የራሱ የሆነ ምክንያት አለው ይኸውም ግንኙነቱ አርነት የሚያወጣ መስሱ ስለሚታይ ነው አርነት የሚያወጣውም እውስጥ ዘልቆ ከተንሰራፋ ፍርሀት መሻት እጦት እንዲሁም የምሉእነት ስሜት ያለመሰማት ነው ይህ ምሉእነት ሁኗል ይህ ን ፆታን በመፈለግ ረገድ ሁለተኛው ምክንያት ስጋዊ የ አንዛር ስንት ምሉእ ያሰመሆነንህ ግልፅ ነዉ ባድ ቦ ትም የምሉዑ ግማሽ ነህ እናም ምሉእነትን ኣሰ ቦ ወዱ ሴቷን ሴቷ ደግሞ ወንዱን የመፈላለግ ሁናቴ ይፈጠራል የማግኘት መሻቱ እጅጉን ያይላል ይህ ተቃራኒ ጾታን ጋ ሰ መነሻው መንፈሳዊ ነው እናም ከብቻነት ወደ ሁለትነት ው ሁናቴም ይፈጠራል በኪህ በአካላዊ ተቃራኒ ጾታን የመፈለግ ታገው ተራነስ ወሲብን ነው በዚህም ጥልቅ የሆነ ርካታ ይገኛል ገን በወሲብ አንድ አምሳል አንድ አካል መሆን በጣም ለአጭር ግዜ በግ ብሎ እልም የሚል ምልዑነት እንዲሁም ቅፅበታዊ ሀሴት ነው ዳ የለውም ነገር ግን እንዲሁ በደፈናው ወሲባዊ ተራክቦን ዘ የቦሶጦ ፋይ ጠን አገኝበታለሁ ብለህ የምትጠቀምበት ከሆነ ፍላጎትህ ሽ ከተቃራኒ ሁ ገር በወሲብ መርፌና ክር መሆንን ብቻ ነው ይህ ደግሞ የአጭር ግቬ ዖሱአነትን ከማግኘት በዘለለ ሌላ ፋይዳ የለውም በሌላ አባባል መንግስተ ሪን በጨረፍታ አየኸው እናም ተቁለጨለጭክበት ሁኖም እዚያው ዕኮት ግን አልታደልክም እናም መርፌው ከክሩ ሲላቀቅ አካላትህ ተላቆ ሰለህ እራስህን ታገኘዋለህ ተቃራኒ ፆታን በመፈሰግ ረገድ ሌላኛው ምክንያት ስነ ልቦናዊ ነው በነልቦና ደረጃ ደግሞ ምሉእነትን ማጣት ወይም ደግሞ የጎደሎነት ስሜት ከነዛላዊ ረገድም በላይ የትየለሌ ነው አንተ ከአዕምርህ ጋር እስከተቆራኘህ ሃስ ሰራስሀ ያለህ የማንነትህ መረዳት የሚመነጨው ከውጫዊ ሁናቴዎች ነፀ ማለትም አንተ ስለራስህ ማንነት የተረዳኸው ከውጫዊ ነገሮች አንፃር ሲሆን እነዚህ ውጫዊ ነገሮች ደግሞ አንተነትህ ላይ ምንም የሚፈይዱት ነገር የለም ከአንተ ማንነት ጋርም ምንም የሚያያዛቸው ነገር የለም እነዚህ ውጫዊ ነገሮች ማለትም ማህበራዊ ህይወትህ ሀብትና ንብረትህ ውጫዊ ገፅታህ ስኬትህ ውድቀትህ እምነትህ ወዚተ ከአንተ ማንነት ጋር የሚያያ ይዛቸው ነገር የለም። ፍቅር ያብብና ይጎመራ ዘንድ ከነሙሉ ቀልብህ የመገኘት ፀዳል በአጥጋቢ ሁኔታ ብርቱ መሆን አለበት ይህ ሲሆን ደግሞ ሀሳበ ገቡው አዕምሮ አንተን ይዞህ ጭልጥ አይልም ስቃይ አምጭ አካልም አንተን ቀልብህን አይሰርቅህም በነዚህም የተነሳ ማንነትህንም በተሳሳተ አንድምታ አትተረጉምም አንተ ማለት ሀሳበ ገቡውን አዕምሮህን አይደለህም ያንተ እውነተኛ ማንነት ያለው ከሀሳበ ገቡ አዕምሮህ ውስጥ ያለው ሰዋዊ ማንነት ነው አንተ አዕምሮ ውስጥ የሚተራመሰው ቅጣምባሩ የጠፋው ሁከት አይደለህም ይልቅስ ከዚሁ ጠሲቅ ውስጥ ያለው መረጋጋት ነው የአንተ እውነተኛ ማንነት የአንተ ማንነት ከስቃዩ ውስጥ ስር ያለው ፍቅርና ሀሴት ነው ይህንን ማወቅ ትሩፋቱ አርነትን መበትን የበቃ የነቃ መሆንን መጎናፀፍ ነው ስቃይ አምጭ አካልን ለይቶ ማወቅና ከእር ጋር ያለን ቁርኝት ማቋረጥ ማለት ስቃዩን ነቄ ማለትና አቅልጦ ማንጠር ነው ከሀሳብ ሰመላቀቅ ድምፅህን አጥፍተህ እንደሌላ ሰው ሁነህ ሀሳቦችህን በአንክሮ ተከታተል ባህሪህንም በጥሞና አጢነው በተለይ እየተደጋገሙ የሚመጡ የተደ ጋገሙ የአዕምሮ ስሪት ሀሳቦችህን ራስ ወዳዱ እኔነትም ይህን ተንተርሶ የሚጫወተው ሚናውን በጥንቃቂ አስተውል አነዚህን የአዕምሮ ስሪቶች ነቄ ስትሆንባቸው አዕምሮ በሀላብ ር ረ ል ለ አሳብ ትክ አርጐ ቃል ዎ ም የሆነ ድምዳሜ ላይ ግግም ማለት እንዲሁም የሆነና የሆነፍን ሠ ሲሆን አዕምሮ በሀሳብ መመናቸክ ካልተገታ ግን ግጭት ነ ሣ ዲሁም አዲስ ስቃይን ይፈጥራል የሆነና የሆነውን አምነህ ቁ ኑ የሆነ ድምዳሜ ላይ ግግም ማለት ይቀርና አንተ ከአዕምሮህ ዘ ትወጣለህ ለፍቅር ለደስታ ለሠላም የሚሆን ስፍራ ሠ ዜ አዘጋጀህ ማለት ነው። ሠጠኽኸው ፍቅር ከሌሎች በበለጠ በግልፅና በጥልቀት የፍቅር ሌ እገሊት የምትለው ሰው ሊኖር ይችላል እናም ሰአንተ ያለው ፍቅር ህል ከሆነና ከለፍትር የተረዳበት አረዳዱ እንዳንተ ከሆነ ከእርሠ ርስ ጋ በፍቅር ተቆራኝታችኋል ሊባል ይችላል አንተን አንፍ ያ ያራኘህ ትስስር አውቶብ በክል ው ጋርያ ብስ ውስጥ ከአጠገብህ ከተቀመ ሰው ጋር ወይም ከወፊቱ ከዛፍ ወይም ከአበባ ጋር ያስተሳስረህ ትስስር ያው አንድ ነው የትስስሩ መጠንና ጥልቀቱ ብቻ ነው የሚሰያየው ሌለው ያስ እርሥ ቅር ቅር ይለኛል ያለ እርሷ ቅር ቅር ይለኛል ን ሱሴ ፍቅር ውስጥም እንኳን እውነተኛ አይነት ፍቅር የሚንፀባረቅበት ነበት እ ከሱሴ ፍቅር መሻቶች በዘሰል የፍቅር ለዛ ያለው ቅፅበቶችም ሊኖሩ ዕቸለስ እነዚህ ቅፅበቶች የሚከሠቱት የአንተ አዕምሮና የፍቅር አጋርህ ሸ ኒሆሮ ሰአጭር ያህል ጋብ ሲልና ስቃይ አምጭ አካል ንቁ መሆኑ ጎርቶ ለግዜው ያደፈጠ ሁናቴ ውስጥ ሲሆን ነው ይህ የሚከሠተውም አገዳንድ ግዜ አካል ለአካል በቅርበት ስትሆኑ ወይም ደግሞ ልጅ ስትወልዱ በፈነደቃችሁ ግዜ ሲሆን ይችላል ወይም ደግሞ ሞት ሲመጣ ወይም ደግሞ ዘሁለት አንዳችሁ ክፉኛ ስትታመሙ ሊሆን ይችላል በነዚህ ቅፅበት ወቅት አዕምሮ የሚተረጉመው ማናቸውም ነገሮች አቅም ቢስ ይሆናሉ ይህ ሲከሠት ደግሞ ለወትሮው ከአዕምሮ ስር የተቀበረው ሰዋዊ ማንነት ይወጣና ይገሰጣል እናም እውነተኛ ተግባቦትን ርክር እንዲቻል የሚያደርገውም ይህ ትስከኖ ነው እውነተኛ ተግባቦት እጅና ጓንት መሆን ነው ይኸውም በአብሮነት አንድ መሆንን ማወቅ ነው ይኸውም ፍቅርን ነው በአብዛኛው ይህ በአብሮነት አንድ የመሆን ፍቅር በፍጥነት እልም ብሎ ሊጠፉ ይችላል እናም እንዳይጠፉ ከተፈለገ አዕምሮንና የእርሥን የበፊቱን አስተሳሰብ ልማዱን በአየነቁራኛ ለመከታተል ጥንቅቅ ብለህ ከነሙሉ ቀልብህ መገኘት መቻል አለብህ አዕምሮና ከአዕምሮ ጋር ያለ ቁርሂት ወደቀድሞው ቦታው ሲቀለበስ አንተ አንተ መሆንህ ይቀራል እናም አዕምሮህ አንተን በፈቀደው መልክ በምናቡ ይስልህና ይህ ምናባሂ ስዕል አንተ እንደሆንክ ይነግረሀል አንቀም አንተነህን ጥተህ ይኔ ምናባዊ ስዕልን ትሆናለህ። ጋሮ ሰራዕሀ ሰዕማሯጁጅ ፊታቻ ፅዎቻም ሪረፀወሦሀ ሰፍራ ያጎሆውም ማጋ ጎው ፆ አይደለም ይልቅስ ከዚህ በተቃራኒው ነው የምትሆነው አገቶ ስለሰዋዊ ማንነት ግንዛቤው ከሰለህ የሴሎች ሰዎች እውነታ አንጉታን ይሸውደሀል ምክንያቱም የራስህን እውነታ አላገኘህምና አዕምሮህሴሎች ሰዎችን ሲወድ ወይም ሲጠላ ይችላል ይህ ማለትም አዕምሮህ ሰዎቹ የሚወዳቸው ወይም የሚጠላቸው አካለ ስጋቸውን ብቻም ሳይሆ ለዕምሯቸውንም ጨምሮ ነው ግንኙነቱ የሰመረ የሚሆነው ስለ ስዋዊ ማገቻ ገዛቤ ሲኖር ብቻ ነው ግንኙነቱ ከሰዋዊ ማንነት ሲመነጭ የሌላኛውን ሰ» አካልና አዕምሮ የምትረዳው እንደ ስክሪን አድርገህ ነጡ ባለበት ከነፍጥር ለሚሜከሠት ተ አበት በስተጀርባ የእነርጮን ንጥር ያለ እውነታቸውን ራቦ» እንዳወቅከው ሁሉ ስለሆነም የሆነ ስው ስቃዩ ወይም ደግሞ ንቃተ አነተን ቢያውክህ ከነሙሉ ቀልብህ በመሆንና ከስዋዊ ማንነት ጋ በራስህ ስዋዊ ማንነት ውስጥ ከሠውየው ቅርፀ መልክ ባቫገር የሰውየ ብሩህና የነጠሪ ስዋዊ ማንነቱን መመልከትና መረዳት ትችላለህ በጓዊ ማንነት እይታ ሁሉም አይነት ስቃይ የሚታወቀው እንደ ቅፔት ተደርጎ ን የስቃይ መንስኤ ከቅርፀ መልክ ጋር የመቆራኘት ውጤት ነው ይህን ግንዛቤ ተከትሎ የሌሎች ስዎችን የሰዋዊ ማንነታቸውን ንቃተ ሀሲና በመቀስቀስ አንዳንዴ ተአምር የሚያስኙ ፈውሶችም ይከሠታሉ እርግጥ ነው ይህ የሚሆነው ስዎች ዝግጁ ከሆኑ ብቻ ነው ሩሀሩሀኦቅ ማሰፉ ይሀ ጎው ዎን ሩህሩህነት ማለት በአንተ እንዲሁም በሁሉም ፍጡራን መካከል ያለውን ጥልቅ የሆነ ትስስር ማወቅ ነው ነገር ግን ሩህሩህነት ሁለት ጎኖች አሉት የዚህ ትስስር ሁለት ጎኖች አንደኛው ጎኑ አንተ አሁንም የምትኖ ረው ከነአካለ ስጋህ እዚህች ምድር ላይ ነውና ልክ እንደ ማንኛውም ሰው እንዲሁም እንደማንኛውም ህይወት ያለው ፍጡር ሁሉ የአንተም አካለ ስጋ ከሞት አያመልጥም ስለሆነም ከእንግዲህ ከዚህ ሰውየ ጋር የሚያመሳስለኝ አንዳች ነገር የለም ብሰህ ስትናገር ከሰውየው ጋር የሚያጋራህ በርካታ ነገር እንዳለ አስታውስ። ተ የህይዎትህ ሁናቴ ነው የባ የወደፊቱን ትሪው ብርሀ ከ «ሀን የአንተ የንቃተ ዚና ከነቀልብያህ መገኘት ነው ፍንትው ያለ ግልፅ ቦታ የአሁን እምቢተኝነትና እጅ አለመስጠት ስነልቦናዊ አተያይህን ያደነድናል ሐትም እራስ ወዳዱ እኔነት እልከኛና ድፍን ይሆናል እናም የብቸኝነትንና የመገለልን ስሜትን ያመጣል በአካባቢህና በዙሪያህ ያሉ ሰዎችን እንደ ስጋት ታያቸዋለህ እንዲህና እንዲያ ናቸው በሚል ሌሎችን ለማጥፋት መንቻካ ሀሳብ ይታወቅሀ ሙጥኝ ይልብሀል ከእኔ ወድያ ላሳርነትና የበላይነት አባዜ ይጠናወትሀል ሌላው ቀርቶ ተፈጥሮን እንኳን እንደጠላት ማየት ትጀምራለህ እናም ደግሞ አረዳድህና አተረጓጎምህም ለፍርሀት ተገዢ ይሆናል የዚህ የንቃተ ህሊና ሁናቴ ፈር መሳትና መዛነፍ በአብዛኛው ሠው ዘንድ የተለመደ ኒሆን በጣም ሲብስ ደግሞ ፖሮንያ እያልን የምንጠራው በሽታም የዚሁ ውጤት ነው እምቢተኝነት ስነልቦናዊ አተያይህን ብቻ አይደለም የሚያደነድነው ነር ግን መልከ ቅርፅህን ማለትም አካለ ሰውነትህም በእምቢተኝነት የተነሳ እልከኛና ደንዳና ይሆናል በሰውነትህ የተለያዩ ክፍሎች ላይ ውጥረት ይነገሳለ እናም ደግሞ አካለ ሰውነትም ይኮማተራል ለአካለ ሰውነት በጤናማነት ተግባሩን ይከውን ዘንድ አስፈላጊ የሆነው በሰውነት ውስጥ ነዓ ሁኖ መፍስስ ያለበት አቅመ ህይወት ፍሰት እጅጉን ይገደባል ይህንን በሰውነት ውስጥ የሚደረግ መንሸራሸር እንደቀድሞው ለማድረግ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እንዲሁም አንዳንድ የሰውነት ቴራፒዎች ጠቃሚ ሊሆኑ ቢችሉም ነገር ግን በእለት ተዕለት ህይወትህ እጅ መስጠትን እስካሳዳበርክ ድረስ ቴራፒውም ሆነ ስፖርቱ አካለ ሰውነትን የገጠሙት ችግሮች ግዜያዊ መፍትሔን ብቻ ነው የሚስጡት ምክንያቱም ዋናው መንስኤው እምቢተኝነት አልመከነምና ነው ሁን በቴራፒ ብ ፍትሔ። ይህ የህይወትህ አኳቷንህ ህልውናው ያለው በግ ውስጥ ነው ነገር ግን ከዚህ በዘለል ሌላ ጥልቅ የሆነ ነገር አለ ሌሳ በጣም አስፈላጊ ነገር አለ ይኸውም የአንተ ህይወት ነው ማሰትም በግዜ አልባው አሁን ውስጥ ያለው ያንተ ሰዋዊ ማንነት ነው በአሁን ውስጥ ምንም አይነት ችግር ስሰሌለ በአሁን ውስጥ ህመምም አይኖርም አንድ የሆነ ሰው የአንተን ሁናቴ እንዲህና እንዲያ ነው በሜል እምነት ያን እንዲህና እንዲያ ነው የሚል እምነቱን አንተ ሁናቴ ላይ ያቆራኘዋል ሁኔታውንም መደላድሉን እንዲይዝና አንተ በሳይ እንዲሰለጥን ያደርገውና ግዚያዊ መዛነፍን ቁልጭ ያለ እውነታ መሳይ ያደርገዋል ቁልጭ ያለ እውነታም ብቻም አይደል የሚያደርገው ቀድሞ ከናካቴው ያልነበረውን በግዜ ሒደት ቀጣይነትም ያላብሰዋል እዚህ ክስተት ላይ ትኩረት በማድረግ እንዲሁም ደግሞ ክስተቱን በተመለከተም ከአዕምሮ እንዲህና እንዲያ ፍረጃ በመቆጠብ ህመም ወደ እነዚህ ማለትም አካላዊ ስቃይ መዛል ምቾት ማጣት ወይም ወደ አካለ ጎደሎነት ወደ አንዱ ወይም ወደ ሁሉም መገለጫዎች መቅኖውን እንዲያጣ ይደረጋል ለአሁን እጅ መስጠትም ማለት ይኸው ነው ተደህ እ። በዚህ ግ እኔነት አስተሳሰብ ማጣፊያው ያጥረወ እርግጥ ነው አንድን ሰወ ወደዚያ ሁናቴ ውስጥ ለማስገባት ቀርቶ አንዳንድ ግዜ አንዳንድ ሰዎቹ ይ ለመቀበል ይቸግራቸውና ነገር አለማ ጸና ያመራስ በሌሎች ገሚሶቹ ላይ ደግሞ አስከፊ ነገር ሲያጋጥማቸው ሰይ ኦጅ ይስጣሱ እንደቢያም ሁና ግን በከራል እጅ መለሁቶው ህሯጉን ያረጋጋቸውና ከቀድሞው በተለየ መልኩ በተወስነ ደረጃ መረጋጋትና ሰምን ያገኛሉ የእኔነት ራስ ወዳዱ የደነደነ ልብ በከፊል ለዘብ ይላል ይህም አነስተኛ መጠን ያለው ከአዕምሮ በላይ የሆነው ፀዳልና ሰላም ውስጣቸውን ልቶ እንዲገባ ያደረጋል እክል በርካታ ተአምራትን ይፈጥራል የሞት ፍርድ የተፈረደባቸውና አንገታቸው ሽምቀቆ ውስጥ የሚገቡበትን የሚጠብቁ ነፍሠ ገዳዮች በሀይወታቸው የመጨረሻዎቹ ሰአታት ወቅት እራስ ወዳዱ የእኔነት ሁናቴ ስሰሚወገድላቸው ጥልቅ የሆነ ሰላምና ሀሴት ያገኛሉ የሞት ቀጠሮ የተያዘላቸው ናቸውና ያሉበት ሁኔታቸውን በተመለከተ ውስጣዊ እምቢተኝ ነታቸው እጅጉን ይሆንና ሊቋቋሙት የማይችሉት ስቃይ ውስጣቸውን ያናውጠዋል እናም ግን የሚሔዱበት የትም ቦታ የላቸውም ወደየትም ጣምለጥ አይችሉም ለማምለጥም አንዳች ነገር ማድረግ አይችሉም ሌላው ቀርቶ ወደፊት እንዲህና እንዲያ አደርጋለሁ የሚል የአዕምሮ የወደፊት ውጥን ውስጥም እንኳን አይገቡም ስለሆነም ለመቀበል አደጋች የሆነውን ሙሉ በሙሉ አምነው ይቀበላሉ ሳይወዱ በግድ እጅ ይስጣሉ በዚህ መልኩ አመስጋኝ ሁናቴ ውስጥ ይገባሉ ከዚሁ ባመስጋኝነት ሁናቴ ጋርም መበዝትም አብሮ ይመጣላቸዋል ይኸውም ከባለፈው ፈፅሞ አርነት ይወጣሉ እርግጥ ነው የአመስጋኝነትና የመበዝትን ተአምርን ያላበሳቸው ያጋጠማቸው አስከፊ ነገር አይደለም ይልቅስ እጅ መስጠታቸው እንጅጆ ስለሆነም ማንኛውም አይነት አስከፊ ነገር ሲከሠት ወይም ደግሞ የሆነ ነገር ክፉኛ ሲበላሽ ለምሳሌ ህመም አካል መጉደል ቤት ንብረት ሲወድም ዕድል ፈንታ ሲጎድል የሰው መጠቋቆሚያነት ሲፈጠር የሚወዱትን በሞት ወይም በመለየት ማጣት ወቪተ አይነት ሁናቴ ሲያጋጥም ከዚሁ ባሻገርም ውስ ይኸውም አንድ አስደናቂ ነገር ስ ት አንድ ርምጃ ብቻ እንደቀሪህ አስታውስ።