Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሀሳቤን እንደጠበቅኩ እንዳልቆይ ያደረገኝ የጓደኞቹ ነጋ ጠባ ውትወታ ነበር መቆሚያ መቀመጫ አሳጡኝ ቻው ቋ ስል ወሰንኩ ቀድሞውኑም ያለሁበትን ሁኔታ እንዲያየው እፈልግ ነበርና ከጓደኞቹ ጋ መሆኑ ደግሞ የበለጠ ጥሩ ስሜትና ጉጉት ፈጠረብኝ ቤትሽን ማየት እፈልጋለሁ አለኝ ቤቢ ጓደኞቹ ቤት ሄጄ እንዳገኘሁት ምን ይሰራልሀል። ጠየቀ ምንም ችግር የለበትም ራሱ መልስ ሰጠ አውነታው ግን አንዱን ጎረምሳ ወድዳ መሄዷ ነው ጓደኞቹ ጭምር እምነት ያሳደሩ መሰለኝ ው ፎሙጎ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሚወስነው ይይይ ተጠንቅቄ ወደ ቢሮ ፄድኩ በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊ ተካከለ ሙሉ ሰው የሆንኩ ያህል ተሰማኝ ይሁንና ምን ስራ እንደምታክዝ ስላላወቅኩት ፍርህት እያንዘረዘረኝ ነበር ቸወው። አለኝ በቁሜ የማወራው ያልጣመው መስሉ ጠዋት ከቤትሽ ስትወዉ ምን እያልሽ ነው የምትወጪው። የመጀመሪያሽ ነው። አእሷኮ ከመንግስት ላይ ነው የወሰደችኝ ምንም የምታውቀው ነገር የላትም። ነገ ነይና ተሄጃለሽ እያለቀስኩ ወጣሁሆ ያቻተ ዘኗ«ፀ ሠሂሄድ ዘዘያሇኝ ሪያሽወርቅ ስለቤተሰቦቼ ምንም እንደማታውቅ አውቃለሁ ሌላው ኩቡ ኢ ኒ ዮ አለባቸው ተካ ያናገራት ወሮ መሰሉ አንኳ ብትሆን የሚያሳምን ቀር መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ ኩሪያሽወርቅ ምንም ነገር ይመቦሳል አታውቅም ቓዛ ርከክ ከሃ በከ መዘዘ ያጭ ዕጳሳ በዛ ላይ መት ነጋሪ ቦታ ፄጄ በእነሱ ቋንቋ ፀልየው መንፈስ በማናገር ነው ዙሪያሽወርቅ ጋ የሚያነጋግሩኝ በነሱ ቋንቋ ነው ለእናቴ ስም ሰጥተው የሚጠሯት ስትመጣ ነጎድጓድ ሁሉ ይሰማል መሬቱ ይነቃነቃል እናቴ ስትሞት እየሳለች ከሆነ ከነሳሏ ወይም ሳቋን የለመድኩት ከሆነ ከነሳቋ ብቻ ከነምልክቷ ትመጣና ታናግረኛለት ካለቀስኩ ኪሳራ ውስጥ ነው የምወድቀው አልመች አለኝ።
በቃ ና ልሸኝህ ውስጤ ያለው ድንጋጤ እያንዘረዘረኝ ነበር ምንም እንኳን እኔን ሊገልበት ያወጣው ባይሆንም ለሴት ልጅ እንዲያ ሽጉጥ ማሳየት ራሱ ምን ያህል ውስጧን ሊረብሸው እንደሚቸል የተገነዘብኩት ያን ዕለት ነው እንደምንም እየተነታረክን አብነት ደረስን እባክሽ ሰኒ ከኔ አትለይ እባክሽ ከልብሽ ይቅርታ አድርጊልኝ ለቅሶ ጀመረ ደጋግመህ በድለህኛልኮ ቤቢ ያዖስታ ፐዛያን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ያጭጋ ሰሳ ። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዔ ዖጭፇ ኃጎሳ ምን ማለት ነው እሱ። ስል ጠየቅኩት እዛ ግቢ ውስጥ ከሰው ጋር ለመቀራረብ ፍላጎቱ አልነበረኝም የዛሬ ሰው ገበና ካወቀ ነገ የከፋው እለት የሰው ቁስል መነካካት እንደሚወድ አውቃለሁ ስለዛም ልቀራረባቸው አልፈልግም ነበር ምን ችግር አለው ብለሽ ነው ሰኒ ያከራዩሽ ሰውዬ እንደሆነ ጥሩ ሰው ናቸው ትልቅ ሰው አለኝ ከሳቸው ጋር አውርቶ ስለነበር ምንም እንኳን የደረሰብኝ ችግር ኖሮ ባይደውሉለትም ዘመዷ ሰማኸኝ በለው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ያጭፇ ዕጳ ነው እየተባለ ይወራ ነበር የጠጣሁት በረኪና ስቃዬን እያበዛው ከሞት አፋፍ እየመለሰ አይነጋ የለ ነጋልኝ ሳለሞት ሰማይና ምድር መላቀቃቸው አበሳጨኝ መንቀሳቀስ በማልችልበት ሁኔታ ብሆንም ቤቱ በትውከት ደምና አረፋ ተጨመላልቆ ስለነበር እንደምንም በጨርቅ ወለወልኩትና እንቅልፍ ሲወስደኝ በዛው ሞት ጥርግ አድርጎ ቢወስደኝ ተመኝቼ አይኖቼን በመጨፈን ጋደም እንዳልኩ ያከራዩኝ ቤት ስልክ ተደወለና ሰናይት ስልክ ሲሉ ጮኸው ተጣሩ ማነው። ሲል ሰማኸኝ ሊተርበኝ በተዘጋጀ መንፈስ ወደ ቤት ዘለቀ ሰማኸኝ ግጥሞቼን ይመሰከት ነጠላ ዜማ ለማዘጋጀት ስፍጨረጭር ያይና ዜማ ሳወጣም ይሰማ ስለነበር ሁሌ በርትቼ ውጤታማ እንድሆን አጥብቆ ይመክረኛል ወደፊት መድረክ ላይ ስትወጪ አንድ ሺ እናቶች ይሰለፋሉ እኛ ነን እናቶቿ ይላሉ እያለ ያስቀኝ ነበር እንደምንም ተነስቼ ሰላም ልለው ስሞክር ወገቤ አልችል ብሎ ሽብረክ ብዬ ስወድቅ ያፉስታ ሞዓሶን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ወይኔ እህቴን ሲል ጮኸ ወዲያውም የወሳንሳ ተሸክሞ ወደ መኪናው አስገባና ባልቻ ይዞኝ ፄደ እዛ ስመረመርም ጨጓዓራዋን ኦኘ ራሲዮን መሆን አለባት አሉ ሰው ሳላማክር አልሆንም ብዬ እንቢ አልኩ ያም ሆኖ ግን ትተኛ ተብሎ አልጋ ተያዘለኝ ብር ሰጥቶኝም ላንቺ የሚያስፈልግሽ ነገር ካለ ተጠቀሚበት እኔ ዱባይ ስለምፄድ ህክምናውን ወስደሽ ስትጨርሺ ውጪ ካሉሽም ትወጫለሽ የሆስፒታሉን ወጪ ስለከፈልኩልሽ አታስቢ አለኝ ባልቻ ተኝቼ ህክምና ቢደረግልኝም የእኔ ችግር ሌላ ስለነበር ውስጤ መረጋጋት አልቻለም በቀን አንድ ለስላሳ እንኳ መጠጣት አልችልም ነበር አንዲት ራሽያዊት ዶክተር በአስተርጓሚ እያወራች ስለችግሬ ብትጠይቀኝም ባለሁበት ሁኔታ ለማስወገድ የምችለው ስላልመሰለኝ ዝም ብዬ ቆየሁ ዐምባ ስራ በተቀጠርኩበት ወቅት የነበረ አንድ ጓደኛ ዬ አዲስ አበባ መጥቶ ደጋግሞ ቤት ቢደውልም ሲያገኘኝ አልቻለም ነበር ትንሽ ሻል ሲለኝ ግን በህዝብ ስልክ ደወልኩለት አንቺ የት ሆነሽ ነው። አለኝ የቤቢን ዕዳ ምንም ያልበላው ነውና የከፈለው ተበድሬ ነው ያስወጣሁት አልኩት እሺ በቃ አሁን ስላልያዝኩ የተወሰነ ብር ልስጥሽ ብሎ ቦርሳውን ከፍቶ ከያዘው በርካታ መቶ መቶ ብር አጠገብ ካሉት መዘዘና ሀያ ብር ሰጠኝ ራበኝ ብዬ ብለምን የማገኘውን ብር ሲሰጠኝ ደነገጥኩ ብገድለው ደስ ባለኝ የክረጋልኝን ብር ተቀብዬ ና። ው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ያጭ ዕ ራሱን ነቅንቆበት ወጣ ገረመው ሲወጣ ብቻችንን ቀረን ምን ልታደርግ ነው የመጣኸው። አለኝ የቤቢን ዕዳ ምንም ያልበላው ነውና የከፈለው ተበድሬ ነው ያስወጣሁት አልኩት እሺ በቃ አሁን ስላልያዝኩ የተወሰነ ብር ልስጥሽ ብሎ ቦርሳውን ከፍቶ ከያዘው በርካታ መቶ መቶ ብር አጠገብ ካሉት መዘዘና ሀያ ብር ሰጠኝ ራበኝ ብዬ ብለምን የማገኘውን ብር ሲሰጠኝ ደነገጥኩ ብገድለው ደስ ባለኝ የዘረጋልኝን ብር ተቀብዬ ና። ሲእሲአሲአሲ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ። ፊቱን አንገቴ ስር ሲሸጉጥ እገፋውና ትንፋሹን ጠልቼ አፍንጫዬን በእጄ አሸፍን ጀመር ከብዙ ትግል በኋላ ጉዳዩን ተኩሶ ሲጨርስ ድብን ያለ እንቅልፍ ውስጥ ሲገባ እኔ ግን መተኛት አቅቶኝ አንሶላ ተጠቅልዬ አልጋው ላይ ቁጭ አልኩ ፈራሁ ር አንድ ቤት ውስጥ ነኝ ያውም በሱ ቤት ያሆን ደያሃኝፓ ዖሟረፉሪሃውን ዚጄደደ ምን ስበነደ ደያሂረ ቸሀ ሀሳቤ ራሱ አስፈራኝ ን አየት ሳደርግ ለአስራ ሁለት ስዓት ምናምን ጉዳይ ጥ ሳደርገው ሰማዩ ወገግ ማለት ጣት ፈልጌ ነካክቼ ቀሰቀስኩትና ከማላውቀው ሰው ጋ ይሁንና ሰዓቴ ሆኗል ተነስቼ መጋረጃውን ገላ ጀምሯል ወዲያው ከዛ ቤት ለመው ልፄድ ስለሆነ ብር ስጠኝ አልኩት ያቱስታ ፐዛያን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የት ነው የምትፄጂውገ። ስገባ ከሁሉም ጋር ሰላምታ ተለዋወጥኩ የተለመደ መሆኑ ተነግሮኛል አንዴ ሆቼ ማሽቃበጡንም መካን ነበረብኝ ቅ ተጀመረ ሁሉም ያጋጠማቸውን ን ሪ መያዖ ያኛ ምን ያ ሁለተኛ ቀን ማታ ሳይ ወደስራ ተዚዙሮ ሰሳምታ መለዋወጥ ከገባሁበት ደግሞ ጎበዝ ተማሪ ወዲያው ስለትናንቱ አዳር መጦያየ ግልጽ ሆነው ያወራት ፅፊቻን ያፉያያዎ ያያመሆን ደታታያዐ ጮጮ ሥ ያተስታ ባን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፒፒ ጣ ለእኔ ጥሩ ትምህርት ነበር አንዲ የቆየ ገጠመጃጀን እንደዘበት ስታነሳጡ ሁላችንም ተገርመን ሳቅን እኔ ግን ሳቄ ምሬት አዘልና ነገ የሚጠብቀኝን አስቀያሚ ህይወት የሚያሳብቅ ጥልቅ ሀዘን የዋጠው ሳቅ ነው የሳቅኩት አዳር ሶስት መቶ ብር ተስማምተን ይዞኝ ከሄደ በኋላ መኝታ ክፍሉን ክግቶ ልብሴን አስወለቀኝና ቆዳን ቦጭቆ በሚያነሳ ችንጋ እየገረፈኝ ነበር ስሜቱን የቀሰቀሰውሱ ልክ ስሜቱ ሲነሳሳ ደግሞ አለንጋውን ስጥቶኝ እርቃኑን ሆኖ መቀመጫውን በማመቻቸት እንድገርፈጡ አደረገኝና የእልፄን ሁለት ሶስት ጊዜ ስለመጥጠው ከነስሜቱ ተዝለፍልፎ ቁጭ አለ ወንደቸ በጠቶቆዛጎ ፅወሄዎቸቻ ደሆኑ ፅሰንዴዖ እኔ ከተዋወቅኳቸው ሀያ የሚደርሱ ሴቶች አስራ አራቱ ባለትዳር ሆነው ነው ቢዝነሱን የሚሰሩት ባሎቻቸው ታዲያ በሚኖሩበት ሰፈር ውስጥ የታወቁ ጉልበተኞች ቀማኛና ሌቦች ናቸው ከሴቶቹ ሳይቀር ሞባይል ወርቅ ብር ይቀማሉ የሚዘርፉት ወይም የሚሰርቁት የጠፋ ቀን ሚስት ተብዬዎቹ ስጋቸውን ሸጠው በሚያመጡት ብር ምግብ ጫት መጠጥ ቤት ኪራይ ይቻልላቸዋል የሚገርመኝ ነገር ባሎቹ ሚስቶቻቸውን ዛሬ ማታ ከማን ጋር እንደፄደች ሳይቀር የሚያውቁ መሆኑ ነው ሚስቲቱ በዚህ ጉዳይ ላይ መዋሸት የሚባለውን ነገር አታስበውም ካደረገችው መከራዋ ማለቂያ አይኖረውም የተቀሩት ስድስቱ ሴቶች አግብተው የነበሩና ተለያይተው ከልጆቻቸው ጋር ብቻ ቤት ተከራይተው ስጋቸውን እየቸረቸሩ ልጆቻቸውን የሚያሳድጉ ናቸው ከነሱ ጋር ብዙ ሰዓት መቀመጥ ብዙ ታሪክ ያሰማል ሰዓቱ ወደ እኩለ ሌሊት ሲገፋ ሌላ በታ ሞቅ ያደረጉ ወንዶች ወደኛ የር ከ ኦዱ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ቤት መ ደንበኛ የከበበ አን ንዳንዱ ቤት ውስጥ ያሉ ብዙ ሴቶች የራሳቸው እንዲደርሳቸው ወጥ ቪሁ ሁሉ አዲስ የምትገባን ሴት ቶሎ ከእፍታው መድ ዘርግተው የሚጠብቁም ወንዶች አሉ ከነዚህ ውስጥ ትናንትና አብሮኝ ያደረጡ ግርማ አንዱ ነው በጣም ደንበኛ የሆኑ ወንዶች ሲመጡ ዚህ ብርድ ከሚመታኝ ነገ ቢያገኝ ስለሚሰጠኝ ከእሱ ጋር ፄጄ ብለፋ ይሻለኛል ይላሉ የታወቁ ደንበኞች ሲገቡ አዲስ በመሆኔ አይናቸው እኔ ላይ አረፈ አንደኛው ጠጋ ብሎ ጎንተል በማድረግ አቀፈኝ እጁን በእጄ አንስቼ አስለቀቅኩት አሻሸኝ ለመሸሽ ሞከርኩ የቤቱ ባለቤት መጥፎ ፊት ስታሳየኝ ደነገጥኩ ወንዱ እኔ እንደምፈልገው ካልሆንኩለት መጠጡን ሊያቆም ይችላል አልፎ ተርፎም የራሴን ገበያ መዝጋት እንደሌለብኝ ተነግሮኝ ነበር እኔ ገና ስላለመድኩት መታቀፍና መታሸቱን ተቃወምኩ እንጂ ሴቶቹ አዲስም ሆነ ደንበኛ የሆነው ነካ ካደረጋቸው ራሳቸው ናቸው ፈጥነው የሚጎዳኙት መጎዳኘታቸው ሳያንስ ተጠግተው አየነካኩ አያሻሹ ምላሳቸውን ጆሮው ውስጥ እየከተቱት በስሜት ያጦዙታል በምላሹም ወንዶቹ ከፓንታቸው ትንሽ ዝቅ የምትል ሚኒስከርታቸው ውስጥ እጻቸውን ይልኩታል ፓንት ያልተደረገበት ራቁት ነገር ውስጥ ይውሳሉ ያኔ ሴቶቹ ብኩ እንዲቆዩ ለወንዶቹ እድል አይሰጧቸውም ብዙ ወንዶች በቆሙበት ይሸናሉና አንዴ ከረኩ ደግሞ ለአዳር መውጣት አይታሰብም እናም ማነቃቂያው ስልቱን የጠበቀ ነው የሚሆነው ፅንዲያማሃ ፐራው ፅንዴደዩያጎ ዎሾው ያሆቻ ደፐሃያተ ሺሮሇው መንፈሱ ያፉዕታ ጎሯን ጫመ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሻ ዖጭፇ ዕጳ የቤቱ ባለቤት ፊት ሲገላምጠኝ የግዴን ተጠጋሁት እንዲህ ዓይነቷ ሴት ስላቢ ወይም ቁዝሚ አላት ነው የሚባለወ ገበያ ታሸሻለቹ ስውየው ቀሽም። ያመ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዖጭ ዕሳ ወደ ቤት እንፄዳለን እንዳልክ። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ። አሰብኩት የወለዱኝ የማይታወቁ ከየት እንደመጣሁ የማልታወቅ የማደጎ ልጅ ኑሮ ብሽቅ የሆነብኝ ሴት ቡና ቤት ሰራተኛ አገላለፄ አልጥም አለኝ ያዖኙስታ ሞጎያን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዖጭፇ ዕሷ ማንም ነኝ ንቂ ሰናይት። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ስራ ለማግኘት ብዙ ውጣ ውረድ ማለፍ ነበረብኝ አስተማማኝ ስራ ካላገኘሁ ነገ ጠዋት ተመልሼ ቡና ቤት ላለመፄዴ ምንም ዋስትና አልነበረኝም ስለዛም ያደረግኩት ነገር ቢኖር በማውቃቸው ሰዎች በኩል ስራ ለማግኘት ጥረት ማድረግ ነበር ግን አልተሳካልኝም ምንድነው ያያኝ ቸታፓ ስል ራሴን ጠየቅኩ ነገሮች በማስባቸው መንገዶች አልፄድ ሲሉኝ ግራ ተጋባሁ ህይወቴን መለወጥ ካለብኝ የግድ ባለኝ ችሎታ ወይም ተሰጥኦ ነው መንቀሳቀስ ያለብኝ ስራ ሳልንቅ መስራት ብቻ ሳይሆን የምሰራው ስራ ራሱ አስተማማኝ መሆን አለበት ስል አመንኩ እናም ሀሳብ ውስጥ ሆጌ ምን መስራት እንዳለብኝ ስዳክር ድንገት አንድ ነገር ተከሰተልኝ ኗዘፉ አልኩ ለራሴ ሦሀ ዌመሃኛ ዘስ ስው ያ ቦ። «ሪፀወ ብዙ ጊዜ ማስታወቂያ የሚለጠፍባቸው አራት ኪሎ ለገሀርና ጊዮርጊስ እየፄድኩ ስራ ፍለጋ ማስታወቂያዎችን ባነብም አብዛኞቹ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነበሩ ያፇስታ ሦዛያን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የአመታት ልምድና በሙያው ላይ በትንሹ ዲፕሎማ ይጠይቃሉ ኦኔ ደግሞ እነዚህ ነገሮች ስለሌሉኝ በጣም ተበላጨሁ ፅ ቋያያ ያ ምሲኗን ይያሃን ዕተረዳቶ ፊኦያኛ ሐደደህም ጣዘፉ ስል ጊዮርጌስ ቤተክርስቲያን ገብቼ ተንሰቅስቄ አለቀስኩ ዳግመኛ ቡና ቤት ሳልሶራ ለራሴ መሀላ ፈፅሜያለሁ ህይወቴን ለመለወጥ ቆርጩ ተነስቻሰሁ ይሁንና ስራ ካላገኘሁ ለእኔ ህይወት አደጋ ስለነበር ነው ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ገብቼ ተንሰቅስቂ ያለቀስኩት ከቤተክርስትያኑ ወጥቼ እንደተለመደው ክፍት የሥራ ቦታ የሚል ማስታወቂያ የተለጠፈበት ቦርድ ጋ ተጠግቼ ሳነብ አንድ ማስታወቂ አይኔ ውስጥ ገባ ማስታወቂያው የሽያጭ ሰራተኛ እንደሚፈልግ የሚገልፅ ነው ልቤ መምታት ጀመረ በተለይ ዝቅ ብሎ ዐ አመት የስራ ልምድና ቢቻል በማስታወቂያና ሽያጭ ሰራተኝነት የሰለጠነ ይላል እኔ ደግሞ ዝዋይ እያለሁ ከአዲስ አበባ በመጣ ድርጅት አማካይነት ለሁለት ወራት የሰለጠንኩበት ሰርተፍኬት አለ ሄ ሀመሃጾን ቋማኝ ደሆን ስል እየበረርኩ ቤት ሄጄ ሰርተፍኬቱ ካለበት ፈልፍዬ አወጣሁና በአድራሻው መሰረት ቢሮውን ፈልጌ አገኘሁት አጋጣሚ ሆኖ ቢሮው የደረስኩት ሲዘጋ ነበር የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ ሲወጣ አገኘሁት ለምዝገባ ነበር የኔ ጌታ አልኩት ልጅ እግር ነው ጭጭ ፅጎዙ ፐላሯን መ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጅ ዲ ጊዘም ኤ ከብሥ ጠም ጩ ተ ምነው ታዲያ ስንወጣ መጣሽገፃ ገና አሁን ነው ማስታወቂያውን ያነበብኩትፁ አልኩት ጠዋት ተመልሰሽ መምጣት አትችይም። ያዖሰሁ ሃዓያን ፎር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ምን ችግር አለው እኔ ጋ ቢያድር» እ። ሲል ጠየቀኝ አይ ስለደሞዙ አልተነጋገርንም ብዬ ነው አልኩት ችግሬን በማያሳብቅብኝ ሁነኔታ ፀሀፊዋ ስለሁሉም ነገር ታብራራልሻለች አሁኑኑ የውል ስምምነት ጉፈራረሚያለሽ ከኔ መስማት ፈልገሽ ከሆነ በወር የምከፍልሽ ሶስት መቶ ብር ብቻ ነው ከዚህ በተጨማሪ የትራንስፖርት ስልሳ ብር ይኖርሻል በሽያጭ ስራው ላይ በምታገፒው ውጤት ሁሉ ኮሚሽን እንከፍልሻለን አለኝ እኔ ቶሎ የታየኝ ሶስት መቶ ስልሳ ብር የሚለው ነው ኮሚሽኑ በደንብ ስላልገባኝ ፀሀፊዋ እንድታስረዳኝ አደረግኩ የገባኝ ነገር ቢኖር የእኔ ጥረት ከታከለበት የወር ደሞዜ በትንሹ ከ መቶ ብር ያላነሰ ሊሆን እንደሚችል ነው ግን የእኔ ብቃት ነው ነገሩን ነሁ ዛሁን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሚወስነው ይይይ ተጠንቅቄ ወደ ቢሮ ፄድኩ በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊ ተካከለ ሙሉ ሰው የሆንኩ ያህል ተሰማኝ ይሁንና ምን ስራ እንደምታክዝ ስላላወቅኩት ፍርህት እያንዘረዘረኝ ነበር ቸወው። ኢ ምዎ አልኩት እንዴት እንዳነበበኝ ገርሞኝ እኔ እንዳንቺ አንድ የማስታወቂያ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሬ አይደለም ስራ የጀመርኩት ኮሚሽን ብቻ ነበር የሚከፈለኝ ሶስት ወር ሙሉ ስርቼ ምንም ማስታወቂያ ባለማግኘቴ ተስፋዬ ተሟጦ ነበር ሲል ከዛ በኋላ ስላስመዘገበው ስኬት እየነገረኝ ገና ከጅምሩ ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብኝ መከረኝ ጠዋት ስትወጪ ስኬታማ እንደምትሆፒ አስበሽ ውጪ በፍፁም አልችለውምና አይሳካልኝም አትበይ የብዙ ሴቶች ችግር ፍርሀትና አልችለውም የሚል ተስፋ መቁረጥ ነው አንቺ ከማንኛውም ሰው አታንሺም ይህ ሙያ ደግሞ ጥሩ ማግባባት እንጂ ሌላ ልዩ ችሎታ አይጠይቅም ሁለተኛ ተስፋ ስትቆርጪ ማየትም ሆነ መስማት አልፈልግም አለኝ ከቢሮ ከወጣሁ በኋላ ምክሩ ሲያቃጭልብኝ ነበር የቆየው በተቻለ መጠን በመከረኝ መሰረት ጠዋት ገና ስወጣ እንደሚሳካልኝ እያሰብኩ መውጣት ጀመርኩ ለእኔም በገረመኝ ሁኔታ ሁለተኛው ወር ላይ የሶስት ሺ ብር ስራ አገኘሁ ጠቅላላ ሁለተኛው ወር ላይ የተሰጠኝ ሰባት መቶ ምናምን ብር ነበር ደስታ አንቆ ሊገለኝ ደረሰ ያውም ያፇስታያ ፐላን ቴለ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ል ብር በማግኘቴ ደስታዬ ወደር ያህል እንደተለወጥሽ።