Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጎ ሦ ዕድላቸው ካላገቡ ሰዎች ጋር ማማ ምታወራበ ጊዜ ለመተዋወት ከቀረብካትም አስፈላጊውን ተኩረት ላትሰኅ ትችላለች ዴንዘል ዋሺንግተን ካልሆንክ መ ስለዚህ እንደዚህ ዓይነት ቦታ ጊዜና ሁኔታ ፍፁም አተጠቀም በማያስፈራ ጊዜና ቦታ እንደ ካፌ መንገድ ሞል ባር ክስበና ማንኛውም መዝናኛ ስፍራዎች ቀርቦ ለማናር ለመተዋወቅ አሪፍ ቦታዎች ናቸው ዓይኖችዋን በዓይኖችህ ለተወሰነ ሴኮንዶች ተመልከታቸው ይህ ሁለት ጠቀሜታ አለው አንደኛ ዓይኖችዋን ትኩር ብለህ ስታያት የማትፈራ ደፋር እንደሆንክ መልዕክት ታስተላልፋለህ ዓይን ለዓይን ከተያያችሁ በጎላ ፈገግ ብለህ በራስ በመተማመን ስሜት ወጠደ እሷ ተራምደህ ታወራታለኒህ መክፈቻ ጨዋታ ዓይኖችዋንና ዓይኖችህን አስተዋውቀህ ፈገግታህን አስከትለህ በራስ መተማመን ስሜት ከቀረብካት በኋላ ቀጣዩ ነገር ትኩረቷ። በመጠየቅ መጾመር ሁልጊዜ ውጤቱ አሪፍ ነው ቢዚ ካልሆንክ ደግሞ ቢ ያንስ አስመስል ቶሎ እየደወልክ ቱክስት እያደረግክ ስራህም ህይዐትህም እንደሆነች አታስመስል ይህ መዕሃፍ ትጉት ለምትለው ቃል ትልት ትኩረት ይስጣል በጣም ወሳኝና ስሜት ቀስቃሽ የሆኑ የሰውነቷ ክፍሎችን ትነካለህ ፀጉራንና አንገቷን ሰ የሆነ ነገር አሳያት መፅሔት ላይ ወይም ሞባይል ስልክህ ላይ ያለ ፎቶ ቀልድ ሊሆን ይችላል ወደ እሷ ቀረብ ብለህ አሳያት ስለምታሳያት ነገር ድምፅህን ዝት አድርገህ አስረዳት አብራራላት ሁኔታው ለመጠጋጋት ትንፋሽ ለትንፋሸ ለመለዋወጥና እጅ ለአጅ ለመነካካት ዕድል ይፈጥራል ረ አብራችሁ ምግብ አብስሉሱ ብቻህን የምትኖር ከሆነ ወይም እሷ ብቻዋን የምትናር ከሆነ አንድ ላይ ምግብ አብስላችሁ ምሳ የምትበሉበትን ሁኔታ አመቻች ቤትህ እንድትመጣ ወይም አንተ ቤቷ እንድትሄድ በጣም አሪፍ አጋጣሚ ይፈጥራል አብራችሁ በምታበስሉበት ወቅት ደግሞ የተለያዩ የምግብ ዓይነቶችና የማብሰያ ቁሳቁሶች የመቀባበል ሁኔታ ይኖራል ያው ምግብ ያለ ሽንኩርት አይሰራም ሽንኩርት ካለ ደግሞ በሶፍት ዕንባ የመጥረግ ዕድል ይፈልፈጠራል ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ።
በክያያ ብ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ አሁንም ከስኬታማ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች ወንዶች ከፍቅረኛቸው ሴት የሚያገኙዋቸው ጥቅማ ጥቅሞች ዕኔ ከወንድ ልጅ መረጃ ይልቅ የሴት ልጅ ግምት ማመን ይሻለኛል ኣ ስታንሊ ባልድዊን ዙ ወንዶች የፍቅር ጓደኛ ሲባለ ቀድሞ ድቅን የሚልብን የግብረ ስጋ ግንኙነት የተቃራኒ ፆታ ግንኙነት ፆታዊ ተራክቦ አንሶላ መጋፈፍ ፍትወተ ስጋ የሚሉ በርካታ ስያሜዎች የተሰጠውና በአጭሩ ወሲብ ተብሉ የሚገለፀው ተወዳዱና ዝነኛው የተፈጥሮ ፀጋ ነው በአገራችን ብዙ ጊዜ በአደባባይ ስሙና ጥቅሙ የማይወሳው ወሲብ ወይም ደግሞ በአኔ ቋንቋ ጣፋጭ የፍቅር ጭማቁቂ ከእውነተኛ የፍቅር ግንኙነት የሚወለድ ክቡር የተፈጥሮ ስጦታ ነው ቢባል ያንስበታል እንጂ አይበዛበትም ከልብ አፍቅራችሁ ከአውነተኛ ግንኙነት ውስጥ ጣፋጭ የፍቅር ጭማቂ የጠጣችሁ ሁሉ በአገላለፁ እንደምትስማሙ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ አልጠራጠርም ምንም እንኳን ይህ ወዐሲብ የተባለው ጣፋ የፍቅር ጭማቂ ለወንድና ለሴት የናትር ግንኙነት ጠንካራ መሰረት መሆኑ ባይካድም ወንዶች ከሴት ፍትረኞቻቸው የሚያገኙት ብጥና ጥቅም ነው ማለት ግን አይቻልምበዓለማችን ብዙ ወንዶች በሴት ፍቅረኞቻቸው ምክንያት የአስገራሚ ፈጠራዎችና ስኬቶች ባለቤት ሆነዋል ሴቶች ለብዙ ወንዶች ሚሊየነርና ቢሊየነር መሆን ከፍተኛ የፃብት የዝናና የስልጣን ጣሪያ ወጥተዋል በአጠቃሳይ ሴቶች በውብታቸው በአእውቀታቸው በተሰጥኦዋቸው በፍቅራቸው በተፈጥራቸው የብዙ ወንዶች የህይወት ጣዕምና የመኖር ተስፋ ናቸው በእርግጥ ለክንዳንድ ወንዶች ደግሞ ከህይወት ሰመገለል ምክንያት የሚሆኑባቸው አጋጣሚዎችም አይታጠም ፍቅረኛ ሴት ለዝና ለፈጠራና ለስኬት ሰርተውና ፈጥረው የገነኑ ባለሃብት የሆነ ስኬታማ ሰዎችን ማድነቅና ማክበር ተፈጥሯዊ ነው ከአድናቆትና ከክብር ውስጥ ደግሞ መውደድና ማፍቀር ሊወለድ ይችላል ስለዚህ ሴቶች ሃብታም ዝነኛና ስኬታማ በሆኑ ወንዶች መማረካቸው አይደንቅም ወንዶችም የተመሳሳይ ስኬት ባለቤት በሆኑ ሴቶች ይማረካሉ ስለሆነም ብዙ ወንዶች የሚጠዲቸውን ሴቶች ትኩረት ሰመሳብ ከዚያም አልፎ የግላቸው ለማድረግ ሲሉ ይሰራሉ ይፈጥራሉ ፃብታም ዝነኛና ስኬታማ ይሆናሉ አንዳንዶች ሰሃብት ለዝና እና ለስኬት ምክንያት የሆናቸውን ሴቶች በማግባት ተጨማሪ ስኬት ይጎናዐፋሉ አንዳን ዶቹ ደግሞ ለስኬት ያበቋቸውን አመስግነው ሌሎች ዕድለኞችን ያገባሉ ባፈራቸው ሴቶች ተነሳስተው እንዲሁም ያፈቀሯቸው። ከቆንጆ ሴት ጋር ስክንድ ሰዓት ስትቀጦጥ ግን አንድ ደቴራ የተቀመጥከ አይመስልሀም ረላቲቪቲ ጣለት ያ ነጡ አልበርት አንስታፀን ጐኑ ኳ ኔ ኣሎ ኳ ጉ ሩታ በይ ዴል ኣፌ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ሴቶችን የማወቅ የመማረክ ሳይንሳዊ ጥበብ ሪ የዓለም የገነትና የምድር ታላቁ ሳይንስ ፍቅር ነው ኗ ማዘር ቴሬዛ ቶች ለወንዶች የደስታ የስኬት የህልውና የእርካታና የመኖር ፍላጎት መሰረት ናቸው በሴቶች ለመደሰት ስኬት ለመጎናፀፍ ለመርካት ጣፋጭ ህይወት ለመኖር ግን መጀመሪያ ሴቶችን በሚገባ ማወቅ ያስፈልጋል የሴቶችን ስሜት መረዳት ውበታቸውን የማወቅ ያህል ቀላል አይደለም የሴቶችን ቁንጅና ተመልክቶ መማረክና በፍቅር መውደቅ ለጦንድ ልጅ የጥቂት ሰከንዶች ጉዳይ ነው የወደዳትን ሴት ቀርቦ አነጋግሮ በተመሳሳይ ሁኔታ እሏን በፍቅሩ ማጥመድ ግን ከወራት እስከ ዓመታት አንዲሁም በዕድሜ ልክ ሲቋጭ የማይችል ከባድ የቤት ሥራ ነው ይህ የሚሆነው በሁለት ምክንያቶች ነው አንደኛ በተፈጥሮ ጥልቅ በሆነው የሴቶች ባህርይና ስብዕና ሲሆን ሁለተኛው ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ፌ የግሞ ወንዶች ይህንን የሴቶች ጥለቅ ስብዕናና ባህርይ መረዳት ባለመቻላቸው ነው ሴቶችና ወንዶች ብኩ የሚያመሳስላቸኬ ባህርይዎችና ስብዕናዎች የመኖራቸውን ያህል የሚለያዩባቸጤጡ አሉ ም በተቃራኒ ፆታ የመማረክ በፍቅር የመውደቅ ጉዳይ አንዲ የሚለያዩበት ነገር ነው ወንዶች በሴቶች የሚማረኩበትና ሴቶች በጠንዶች የሚማረኩበት ሁኔታ ይለያያል ወንዶች በሴቶች የሚማረኩት እንዴት ነው። መ ማቸ ርበበፎዐ ከሃ ር በባ ርቋበበፎ ሊለዋጦጥ ብዙ ነገሮች አብረው ተለውጠዋል የመማሪክነ የማራኪነት ስሜት ግን መሰረታዊ ይዘቱን አልለቀቀም ማለኑ ይቻላል ይልቱንም የመማረክና የማራኪነት ስሜት ሳይንስና ጥበ ዐደ መሆን ደረጃ አድጎል ማራኪነት ለሴቶች እና ለወንዶች የተለያዩ ናቸው ከመማረክና ማራኪነት ጋር የተያያዘ ክላይ ሁለት ወሳኝ አውነታዎችን ተገንዝበናል መማረክ ልክ አንደ ርሃብ ደዛካም ርሃት መሰረታዊ የሰው ልጅ ስሜት መሆኑን የመማረክ ስሜት አስበን የምንዐስነፀና የምንቀበለው ሳይሀሆን ከቁጥጥራችን ውጪ በሆነ ሁኔታ የምናስተናግደው ስሜት መሆኑኙን አሁን ደግሞ ሌሎች ሁለት መሰረታዊ የመማረክ ዕውተቶችን አንመሰከት የመጀጦሪያው ልናውቀው የሚገባ መሰረታዊ እውተት ሴቶችም ወንዶችም መርጠው የመውደድ መርጠው የማቁተር መርጠው የመማረክ ችሉታ የላቸውም ሁለቱም ያታዎች የሚሰማቸው የመውደድ የማፍቀር የመማረክ ስሜና ከቁጥጥራቸው ወጪ ነፁቦ ሁለተኛው መሰረታዊ ዕውቀት ሴቶች በወንዶች ለመሣሃዘ እና ወንዶች በሴቶች ለመማረክ የሚያስገድዷቸው ነገሮች የተለያዩ ናቸው ሁለቱ ፆታዎች የመማረክን ስሜት ለማስተናገድ የሚገደዱ ቢሆንም ሴቶች በወንዶች ተማርከው እጅ እንዲሰጡ የሚያደርጓቸው የወንዶች ባህርይዎችና ብቃቶች ወንዶች በሴቶች ተማርከው እንዲንበረከኩ ከሚያደርጓቸው የሴቶች ባህርይዎችና ብቃቶች ባፁም የተለያዩ ናቸው ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ይህንን በሴቶችና በጠንዶች መካከል ያለውን የመማረክ ስሜት መሰረታዊ ልዩነት አለማወት ለሁለቱም ፆታዎች መሳሳትና መክሰር ምክንያት ሲሆን ይስተዋላል ወንዶች ልክ በሴቶች ሲማረኩ የሚስማቸውን ዓይነት ስሜት ሴቶችም ይሰማቸዋል የሜል የተሳሳተ ግምት ይዘው ትክክል ባልሆነ አቅጣጫ ሴቶችን ለመማረክ ሙከራ ያደርጋሉ ይህም ሳይሳካላቸው ሲቀር ሴቶቹን ይራገማሉ ሴቶች በበኩላቸው ወንዶች ለውጪያዊ እንጂ ለውስጣዊ ውበት ቦታ የማይሰጡ ቁእንስሶች ናቸው እያሉ ይኮንናሉ ነገር ግን ከላይ እንደተገለፀው ወንዶችን የሚማርካቸው የሴቶች ብቃትና ሴቶችን የሚማርካቸው የጠንዶች ብቃት የተለያዩ ነገሮች ናቸው የሚማርኳቸው ብቃቶችና ሁኔታዎች በተፈጥሮ የተለያዩ ናቸው ወንዶች በውበት ስለተማረኩ ብቻ ሴቶች ለውጪያዊ እንጂ ለውስጣዊ ውበት ቦታ የማይሰጡ እንስሶች ናቸው ብለው ወንዶችን ይኮንናሉ ነገር ግን ለምን ራባቸዐኑ ለምን ደከማቸው እንደማለት ነው ምክንያቱም የሴቶችን ጡበት አይቶ መማረክ የወንዶች ተፈጥሯዊ ስሜት ነውና ነው ሴቶትን የሚማርካቸው የወንዶች ባህርይና ብቃት አንዲሁም ወንዶችን የሚማርከውን የሴቶች ውበት በዝርዝር አንመልከት ወንዶች የሚማርካቸው ምንድነው። ባለፉት ሚሊዮን ዓመታት በሰው ልጅ የአናፍርና የአስተሳሰብ ህይወት ላይ ብዙ ለውጦች ተከስተዋል ምንም እንኳን የሰዎች አስተሳሰብ ፍላጎት ምኞት ስሜት ራዕይ ህልም ከጊዜ ወደ ጊዜ ቢለዋወጥም ወንዶች በሴቶች የሚማረኩበት ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ መስረታዊ ስሜት ግን አልተለወጠም የድሮ የዋሻ ዘመን ወንዶች በሴቶች ውበት ይማረኩ ይንበረከኩ ነበር የአሁኑ ዝመን ወንዶችም በተመሳሳይ ሁኔታ ለሴቶች ውበተ ይከንፋሉ ጥንትም አሁንም የወንዶች የመማረክ ስሜት ፈጥና ምላሸ የሚሰጠው ለሚያዩት ውጪያዊ ውበት ነውጦ ውጪያዊ ውበት የሚለው ለእያንዳንዱ ወንድ የተለያየ ቅርፅ ምስልና ትርጉም ሊኖረው ቢችልም በአጠቃላይ ግን ወንዶች በተፈጥሮ የተቀረዕነው በማየት ለመማረክ ነው ኝቹ በዚሀም ከሴቶች ብዙ የስድብና የትችት ናዳዎች ይሰነዘራሉ ወንዶች ብስለትና ጥልቀት ስለሌላቸው ከውጪያዊ ውበተ አልፈው ሌሎች ብቃቶቻችንን መመልከት አይችሉም በማለት ሴቶች ያማርራሉ ሳይንቲስቶችና ተመራማሪዎች ደግሞ የወንዶች ለውጪያዊ ወበት መማረክ ተፈጥራዊ ግዳጅ እንጂ ምርጫ አይደለም ይሳሉ የወንዶች መሰረታዊ የመማረክ ሳይንስም ሆነ ተፈጥር በሴተ ልጅ ውጪያዊ ውበት ላይ በማየት ላይ የተመሰረተ መሆኑ አንዳለ ሆኖ አንዳንድ ጊዜአመጣሽ ነገሮች በወንዶች የመማረክ ስሜት ላይ ተፅዕፅና አልፈጠሩም ማሰት ግን አይቻልም ስለሆነም ወንዶች በቅድሚያ የሚማረኩት በሴት ልጅ ውጪያዊ ውበት በማየት ሲሆን በመቀጠል በአነጋገር ለዛ በአስተሳሰብ ደረጃ በታማኝነት ባችሉታ በአለባበስ ወብትና በስኬት በመሳሰሉ ብቃቶች ሊማረኩ ይችትላሉ ሜና ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ መሐጨመመመጩ መመመ መመመ ሴቶች የሚማርካቸው ምንድነው። የእኛ የወንዶጉ የመማረክ ስሜት አሁንም መሰረታዊ ይቱን እንዳለተየረ ሁሉ ሴ ኮኑ የሚጣረ በት ታዋ ስሜትም አልተተቀየረዖ በገ ሠቦሰረ ስ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ወንዶች አሁንም በውጪያዊ ጡበት በምርጫቸጡ ሳይሆን ጠንዶቹ በሚፈ ይገደዳሉ ይማረካሉ ሴቶችም ጥሩባቸው ስሜት ለመማረክ ነገር ግን ዘመን በተለዋወጠ ቁጥር ወንዶችን የሚማርኩ የሴቶች ጡጪያዊ ውበቶች ላይ ለውጦች ተስተውለዋል ሴቶችን የሚማርከጡ የወንዶች ብቃትም በቁጥር ጨምራሯል ሴቶች የሚማረኩበት የጦንዶች ብቃት ቁጥር መብዛቱ ለእኛ ለወንዶች ሲሳይ ብቻ ሳይሆን ትልቅ ዕድልም ነው ወንዶች በቀዳሚነት እንዲማረኩ የሚያደርጋቸው ተፈጥሯዊ ስሜት የሴቶች ውጪያዊ ውበት መሆኑ ለሴቶች ችግር ነጡ በተለይ ደግሞ ውጪያዊ ውበት ያልታደሉ ሴቶች ወንዶችን ለመማረክ ብዙ ጥረትና ድካም ይጠይታቸዋል ነገር ግን ሴቶች በወንዶች ልዩ ልዩ የስብዕና ብቃቶች የሚማረኩ የመሆናቸው አውነታ ለወንድ ልጅ መልካም ዜና ነው ምክንያቱም አንድ ወንድ ሴቶችን መማረክ ከሚያስችሉ በርካታ ብቃቶች መካከል የተወሰኑት ይኖሩታል ምንም ባይናረው እንህን በለምምድና በዕውቀት ሊያዳብራቸጡ ይችላል ሴቶችን የሚማርኩ የወንድ ስብዕናዎችና ዋና ዋና ብቃቶች ሀ አቅራቢ እና ጠባቂ ልክ በዋሻው ዘመን እንደነበረው ሁሉ በአሁነ ዘመንም የበለጠ ማቅረብና መጠበቅ የሚችል ወንድ የበለጠ መማረክና ማንበርከክ ይችላል ሴቶች በሃብታሞች በዝነኞችና በባለስልጣናች የሚማረኩት ለምን ይመስልሃል። ይልቅ ፈታ በል የተለያዩ ቀልዶችን የመስማትና የማንበብ ልምድ አዳብር ቀልድ አጦራር ተለማመድ ምርቃት ተጨዋችነት ቀልዮ አዋቀነት ብዙ መልክ መልካም ያልሆኑ ጦንዶች ሴቶትን ለመማረክ የሚጠቀሙበት ምስጢራዊ መሣሪያ ነው መልከ መልካም ሆንክም አልሆንክ መሣሪያውን የግልህ አድርገው ተጠቀምበት ማስጠንቀቂያ የጨዋታና የቁምነገርን ጊዜያት እንዳትቀላቅላቸው ለጨዋታም ለቁምነገርም ጊዜ ይኑርህ ጊዜህን በሙሉ ለጨዋታና ለሳቅ ብታ ከሰጠህ አጫዋች ክላውን የመባል አደጋ ሊያጋጥምህ ይትላል መ ዝና ዝነኞች የብዙ ሰዎችን ቀልብ ይማርካሉ በመልካም ስራው ዝነኛ የማሆኑ ሰዎች በህዝብ የመጦያድና የመደነት ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ዕድልም አላቸው ይህ ማለት ደግሞ ተሰሚነትና ኢኮናሚሩቁ አቅም አላቸው ማለት ነው ተሰሚነትና ኢኮኖሚያዊ አትም ሲመነዘሩ ደግሞ አቅራቢነትና ጠባቂነት ይሆናሉ በዚያ ላይ የዝነኞች ኑሮ ከአብዛኛው ህዝብ ለየትና ደልቀቅ ያለ ሁኔታ ይኖረዋል ዝና የሚያስገኛቸው የልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች ባለቤት የሆኑ ዝነኛ ወንዶች ሴቶችን የመማረክ ዕድላቸጡ ከፍተኛ ነው በእነቪህ እውነታዎች ዝነኛ ወንዶች የብዙ ሴቶች ዓይን ያርፍባቸዋል ሴቶች ለዝና እንዲማረኩ የሚያደር ጋቸጡ ዋናው ነጥብ የሚወለደውም እዚህ ላይ ነው ሴቶች በብዙ ሴቶች በሚፈለጉ ወንዶች ይማረካሉ በብዙ ሴቶች የሚፈለጉ ወንዶችን የግላቸው ማድረግ ይፈልጋሉ ዝና ሙዚቃና ፊልምን በመሳሰሉ የጥበብ ሥራዎች አይገደብም በማንኛውም ዓይነት ሥራ ስሙጥር መሆን ማለት ነጡ ሴቶች ፈገግ የሚሉለት ወንድ የበለጠ ብዙ ሴቶችን የመማረክ ዕድል እንዳለው ጥናቶች አረጋግጠዋል ሴቶች ፈገግ የሚሉለት ወንድ እንደዚህ ዓይነት ፅድል ካለው ብዙ አድናቂዎች ያሉት ዝነኛ ወንድ ምን ያህል ማራኪ ሊሆን እንደሚችል መገመት ይቻላል ሠ ዕውቀት ከሁን ዕውቀት ዐጠደ ገንዘብና ወደ ዝና የሚመነዘርበት የዕውቀት ኢኮኖ ሚ ዘመን ላይ እንገኛለን ገንዘብና ዝና ሴቶችን የሚማርኩ ብቃቶች አንደሆነ ከላይ አይተናል ፅውቀት ስክ ስይመነክርም ግን የመማሪ» ኃይል አለው ብዙ ሰዎች በተሰበሰቡበት በታ አንድ ርፅሰ ጉዳይ ተነስቶ ሁሉም ግራ በመጋባት ሲቁ ለጨለጭ አንተ በፅውቀት የታ። ረ የዓላማ ፅናትና አቅም አንድ ሰው በህይወቱ ሊያሳካው የሚፈልገው ነገር ሲኖርና ያንን ነገር ለማሳካት ቁርጠኝነት ያለው በሚያጋጥሙት ችግሮችና መሰናክሎች ተስፋ ሳይቆርጥ የሚፈልገውን ነገር ለማሳካት ተግቶ ወደፊት ሲገሰግስ የዓላማ ፅናት አለው ይባላል የህይወት መንገዱን አጥርቶ በመወሰን መንገዱ ላይ በሚገጥሙት እንቅፋቶች ሳይሸበርና ሳይንበረከክ የሚፈልገው መዳረሻ ድረስ የሚጓዝ ሰውም እንደዚያው ባለ ፅነ ዓላማ አንለዋለን አንድን ነገር ለማግኘት አቅዶ ዕቅዱን ለማሳካት ጠለም ዘለም ሳይል ጠንክሮ ሌት ተቀን የሚሰራ እርሱም የዓላማ ዕናት አለው በአጠቃሳይ ተስፋ የማይቆርጥ የማይበገር ለፈለገውና ላቀደው ዓላማ በዕናት የሚቆምና የሚሠራ ሰው የሴቶችን ልብ በቀላሉ ያሸንፋል ለዓላማ መዕናት አለመወላወልና አለመልፈስፈስ ሴቶችን የሚማርክ ጠንካራ ብቃት ነው ሴቶች የወንዶችን የወደፊት ዕጣ ፈንታ የማንበብና የመተንበይ ተሰጥዖ አላቸው ስለሆነም አሁን ስኬታማ ባትሆን እንኳን ወደፊት ስኬታማ የመሆን አቅም ካለህ ጥሩ ነጥብ ይሰጡሃል ህልም ራዕይ ያለውና ራዕዩን ህልሙን ለማሳካት የማይተኛ ጠንካራ ጠንድ ሴቶችን ይማርካል ስለዚህ እስካሁን ስኬታማ ካልሆንክ ባለ ራዕይ ሁን ራዕይህን ለማሳካት ሁልጊዜ ማልደህ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ካ የምታግዝህ ቆንጆ ሴት ኮነስ አንድ ቀን ራሰይህ አንድታሳ ታገኛለህ ሰ መልክ መልክ ሴቶችን ለ ግን የወንዶች መልክ የሴ የህል ኃይል የለውም ምክንያቱም ከላይ እንደገለዕኩ ት ወንዶች የምንማረከው በምናየው ነገር ሲሆን ሴቶችግን በማየት ሳይሆን በስሜት ይማረካሉ ስለሆነም አንድ ወንድ መልከ መልካም ስለሆነ ብቻ ሴቶችን ሙሉ በሙሉ ሊማርክ አይችልም በመልኩ ተማርከው ከቀረቡት በላ ሌሎች ወሳኝ ብቃቶች ከሌሉት አቅራቢና ጠባቂ ካለሆነ ይጥሉታል ከመልክ ጋር አስፈላጊ የሆኑት ብቃቶች ካሉት ግን መማረክ ብቻ ሳይሆን ሊያሳብዳቸው ማርክ የሚችል ሴሳ የተፈጥሮ ፀጋ ነው ነገር ቶቹ ወብት ወንዶችን ለመማረክ ያለውን ይትሳል ብራድ ፒትን እንደ ምሳሌ የሆሏዉድ ፊልም ተዋናይ ብራድ ፒት በዓለማችን ከሚና አጠቃላይ ሴቶች ሩቡን ያህለመማረክ ችላል እነዚህ የዓለማችን ሩብ ሴቶች ብራድ ፒትን ማግባት ይመኛሉ በቪህ የተነሳም ሽራድ ፒት ኖዓለማችን አማላይ ወንድ በሚል ሁለት ጊዜ በፒፕል መዕሔት ተመርጧል። ለማሳለፍ ከ የሚመርጣቸው ስዎች እንዩእርሉ እል ሽ ቢሆን ከአችዎቹ አሊያሆም በሰድሜ ጠየሆየኛ ሶቦነ ፆ አለቢኤእ ቺጅ የላይ ከሆኑ ስዎች ጋር እጡን በማካለፍ መማር ይፈልጋል ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ አመለካከቱ በጣም ቀና ፖዝቲቭ ነው ችግሮች ለመልካም መፍትፄዎችና ፈጠራዎች ምክንያት ናቸው የሜል አመለካከት አለው ስለሆነም ትግሮች ባጋጠሙት ቁጥር ከማማረር ይልቅ መፍትሄዎችን ማፈላለግ ከችግሮች ጀርባ ያሉ መልካም አጋጣሚዎችን ማየት ይመርጣል አልፋ ወንድ ሰዓት አክባሪ ነው ጊዜ የስኬታማና የደስተኛ ህይጦት ቁልፍ መሆኑን ስለሚያውቅ ጊዜውን በአግባቡ ይጠቀማል የራሱን ጊዜ የሚያባክንበት ሰው እንደማይወድ ሁሉ እርሱም የሰዎችን ጊዜ ማባከን አይወድም ጊዜውን በአግባቡ ስለሚጠቀም ለማንኛውም ነገር አይጣደፍምሁሉንም ነገር በአርጋታ ያከናውናል ቀጠር ያከብራል ሰዎችም ቀጠሮ አንዲያከብሩ ይፈልጋል አለፋ ወንድ የጥንካሬ ምሳሌ ነው ያሉት ብዙ ብቃቶች የእውነተኛ ጥንካሬ ተምሳሌት እንዲሆን ያደርጉታል በብቃቶቹ ያረጋገጠው ጥንካሬ ቤተሰቡ ጓደኞቹ ባልደረቦቹ ሠራተኞቹ በክርሱ እንዲተማመኑ ያደርጋቸዋል ሴቶችም ከእርሱ ጋር ሲሆኑ ምንም ዓይነት ችግር እንደማያጋጥማቸው ስለሚያውቁ ምቾት ይሰማቸዋል አለፋ ወንድ አልፋ ወንድ ለመሆን አይሞክርም የሚያደርጋቸውን ነገሮች ሁሉ የሚያደርገው አልፋ ወንድ ለመሆን ብሉሎ አይደለም የሚያደርገውን የሚያደርገው ስለሚያስደስተው ለህይወቱ አስፈላጊ መሆኑን ስለሚያምንበትና የተሳካና አስደሳች ህይወት መኖር ስለሚፈልግ ነው በስራው ስኬታማ የሚሆነው ጠንክሮ የመስራት ጥልቅ ፍቅር ስላለው ነው ሰዎች የተሻለ ህይወት እንዲኖራቸው የበኩሉን ሚና የሚጫወተው ከልብ ሰዎችን መርዳት ስለሚያስደስተው ነው ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ መር ህህ ለቆመለት ዓላማ እስከ ለያ የሚ ንቦ ባስ መፀረጊ ወሸነፍ ስለማይዐድ ነ ነ የፌ ተ ከኮ ን ለወደደው የማሸነፍ ርህሩህ ልብ እንዲሁም ያቀደውን ለግላ እስከ ጥግ የሚዋጋ ጠንካራ ልብ አለው ከከ በተፈጥሮ አሊያም በህ የት ያካበታቸው ብታ ኦቹ ተደማም ሓልፋ ጦንድ ደረጃ ላይ ያደር በመሆን ልየችን ያመ ረው ዜ ሱታል እንጂ አርሱ አልፋ ወን መማረክ ውደደር ናርወሳጥን አይገባም ርበበፎዐ ከሃ ር በባ ርቋበበፎ የወደድካትን እንዳታገኝ የሚያደርጉህ ሁለት ቀንደኛ ጠላቶች ዓቅር የሌለው ህይወት በፀሃይ ብርፃን እጦት የጠወለጉ አበቦች የሞሉት መናፈሻ ነው ኦስካር ዋይልድ ወደድካትን ሴት ቀርበህ በማነጋገር ባሉህ በርካታ ብቃቶች ማርከህ ፍቅረኛህ ባለቤትህ እንዳታደርጋት የሚያደርጉህን ሁለት ቀንደኛ ጠላቶችህን ዓለጋ ብዙ ስታስብ አጠገብህ ናቸው ጠላት ከሩቅ አይመጣም እንደሚባለው እነዚህ ሁለት ቀንደኛ ጠላቶችህ በአንተ ውስጥ እየናሩ አንተን የሚያጠቁ ሲሆኑ ዣሂሃት እና ዓይናፋርነት ይባላሉ ጠላት ቁጥር እምቢ ብትለኝስ የሚል ፍርፃት ምሳሌ የአንድ መንደር አጭር ታሪክ አንድ ልጅ ነበር ሲኖር ሲኖር ሰፈራቸው ውስጥ ከነበረች ቆንጆ ልጅ ጋር የዓይን ፍቅር ያዘው በቀን ቢያንስ አንድ ጊዜ ካላያት ይታመማል። ምክንያቱም ሰዎች ብዙ ነገሮችን ወደ ጎን አድርገው ስላንተ የሚነጋገሩ ከሆነ አንተ ትኩረት የምትስብና በሰዎች ህይወት ውስጥ ቦታ የምተትሻማ የሆነ የሚያስቀና ነገር ያለህ ሰው ነህ ማለት ነው አድማጭ ይፈለጋል ይህቺ ነጥብ ለዓይናፋር ወንዶች መልካም ዜና ነች ብዙ ጊዜ ዓይናፋር ወንዶች የሚፈሩት ሴቶችን ቀርቦ ለማናገር ነው ብዞ ሴቶች ደግሞ የሚመኙት ከለፍላፊ ይልቅ የሚያዳምጥ ወንድን ነው ስለዚህ ጥሩ አድማጭ በመሆን ብቻ የሴቶችን ቀልብ መማረክ ይቻላል ጥሩ ጥያቂ ጠይቀህ ተመቻችተህ አዳምጥ ጥያቄህ ከተመስሰስ በኋላ ደግሞ ሌላ ጥያቄ አስከትል በህ መንገድ ብቻ በሴቶች ዘንድ ተፈላጌ መሆን ትችላለህ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ሎሌ ሙ። የበጎ ፈቃድ ክበቦችና ማህበራት በመሳተፍ ከሴቶች ጋር ተቀራር የመነጋገር ልምድህን አዳበር በእንደዚህ ዓይነት ቦታዎሃ ከተለያዩ ሴቶች ጋር የመቀራረብና የማውራት ችሉታህን ካዛሻለክ ከብዙ ሴቶች መፃል በተለየ ሁኔታ የምትማርክህን ሴት ማናገር በፍፁም አይከብድህም ዣሣ ርበበፎዐ ከሃ ር በባ ርቋበበፎ ፍቅር ገደብ የሚባል ነገር አያውቅም አይቀበልም መሰናክልና አጥር ዘዝሉ ግንብ ደርምሶ መድረስ ያለበት ቦታ ላይ ይደር ረ ርበበፎዐ ከሃ ር በባ ርቋበበፎ የፍቅር ኬሜስትሪ ር ፍቅር ካለህ ሁሉም ነገር አለህ ፍቅር ከሌለህ ግን የፈለገው ነገር ቢኖርህም ምንም የለህም ጄምስ ኤም ቤሪ ፍቅር ኬሚስትሪ በሴትና በወንድ መሃል የሚፈጠር ልዩ የመሳሳብ ስሜት ነው ብዙ ሰዎች የፍቅር ኬሚስትሪን ኮከባችን ገጥሟል ልክ እንደተገናኘን ክሊክ አደረግን ልክ ሳያት ተሰምቶኝ የማያውቅ ስሜት ተሰማኝ ልክ ሳየው ልቤ ዝሽለለ ድምፁን ሳልሰማ መዋል አልችልም አይኗን ሳላየው ማደር አልችልም በሚሉና በመሳሰሉ ጥልቅ ስሜቶችና ከፍተኛ ፍላጎቶች ሲገልፁት የምንስማው በሁለት ሰዎች መካከል የሚጫር የፍቅር ግንኙነት ነው የፍቅር ኬሚስትሪ ሲተነተን የፍቅር ኬሚስትሪ በሁለት ሰዎች መካከል ከፍተኛ በሆነ የስሜት የአካልና የአስተሳሰብ መሳሳብ የሚፈጥረው የተጋጋለ የፍቅር ስሜት ነው የፍቅር ኬሚስትሪ በሴትና በወንድ መካከል ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ር ወው መ ው የሚፈጠር አካላዊ ስሜታዊ አስተሳሰባዊና መንፈሳዊ ጥምረትና ነው የመዋደድ አብሮ የመሆን ጥልቅ ፍላጎትና ለወሲብ መፈላለግ በሚሉ ሦስት ጥምር ስሜቶችም ይገሰፃላል በሌላ መልኩ ደግሞ በእንደነ ምግብና መጠጥ የመሳሰሉ ነገሮት ሱስ እንድንያዝ የሚያደርጉን ኒውሮኬሚሜካልስ የሚባሉት ጭንቅላታችን ውስጥ የሚገኙ ኬሚካሎች ከሚማርከን ሰው ጋር ለመገናኘትና ተገናኝተንም አብሮ የመሆን የማውራት የመሳቅና ወሲብ የማድረግ ሱስ እንዲይዘን ያደርጋሉ ስለሆነም በከፍተኛ የስሜት የአካል የአስተሳሰብና የመንፈስ መሳሳብ የተሳሰሩ ወይም ደግሞ በአጭሩ ኮከባቸው የገጠመና የፍቅር ኬሚስትሪ ውስጥ ናቸው የምንላቸው ጥንዶች ሁሌም ለመገናኘትና ተገናኝተውም በሚችሉት መንገድ ሁሉ ፍቅራቸውን ለመግለዕ አስገራሚ ጉልበት አላቸው ለተመልካችና ለሰሚ በሚያስገርም ሁኔታ ሁሌም ለመገናኘት ጊዜና ቦታ ያመቻቻሉ ከጭንቅላታችን የሚመነጩት ዶፓሚን እና ኦክሲቶሲን የሚባሉት ኬሚካሎች ስራቸው በተለያዩ ስሜቶችና እንቅስቃሴዎች ጥሩ ስሜት እንዲስማን ማድረግ ነው በመሆኑም እነዚህ ኬሚካሎች ከምንም ነገር የበለጠ ከፍተኛ የፍቅር ኬሚስትሪ ከፈጠረብን ሰው ጋር እየተገናኘን እንድንደሰት ጥሩ ጊዜ እንድናሳልፍ ይገፋፉናል በመሆኑም ዓይኗቼላይ ድምዷን ሳልሰማ አልውልም አላድርም በሚል የጦደድነውን ሰው ለማግኘት እንሰባበራለን ከፍተኛ ጥረት እናደርጋለን የፍቅር ኬሚስትሪ ዋና መለያው ስዎች ያለ ምንም መጠናናትና ያለ ማሰላሰል አንዲሁ በጭፍን ሻዥጡው ብለው የሚዘፈቁበት የፍቅር ዓይነት ነው የዚህ ዓይነት ላቅር የሚይዛቸው ሰዎች ድንገት ከፍተኛ የመዋደድ ስሜትና ጠሲብ የማድረግ ጥልቅ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ፍላጎት ስለሚያጣድፋቸው አርስ በርስ ለመተዋጠቅና ለመጠናናት ዜ ላይወስዱ ላይታገሱ ይችላሉ በፍቅር ኬሚስትሪ የመያዝ ምልክቶች አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋር ኮከቡ ሲገጣጠም የፍቅር ኬሚስትሪ ውስጥ ሲገባ የፍትር ኬማስትሪ ውስጥ መሆኑን የሚገልዕባቸው አካላዊ አስተሳሰባዊና ስሜታዊ ምልክቶች አሉ ሀ አንድ ሰው ወሲብ ለማድረግ ሲፈልግ ከሚሰማጡ ስሜት ባልተናነሰ ሁኔታ ያንን ሰው የማየት የመስማት የማሽተት የመዳሰስ ፍላጎቱ ጣሪያ ላይ ይወጣል ለ የወደደውን ሰው የሚያገኝበት ሰዓት ሲደርስ ትንፋሽ ቁርጥ ቁርጥ የማለትና ጉልበት የመክዳት ስሜት ያጋጥመዋል ሐ የተዋዳዱት ሰዎች ሲገናኙ ቆዳቸው የማተኮስ ፊታቸው የመቀያየርና የመቅላት ሁኔታ ይናረዋል መ የወደዱትን ሰው በማግኘት ሱስ ይያዛሉ ሰ አንዱ የጀመረውን አረፍተ ነገር ሌላጡ የመጨረስ እንዲሁም አንድ ላይ አንድን ወሬ አሊያም ሃሳብ እኩል የመጀመር አጋጣሚዎች ይከሰታሉ ረ ያለ በቂ ምክንያት መሳቅና መሳሳቅ እንዲሁም የወደዱትን ሰው እያሰቡ ፈገግ ማለት የፍቅር ኬሚስትሪ ውስጥ የገቡ ሰዎች ሊያሳዩዋቸው የሚችሉ ምልክቶች ናቸው የፍቅር ኬሚስትሪ የሚፈጠረው እንዴት ነው። በፍቅር ግንኙነት ዙሪያ የተለያዩ ጥናቶችን በማድረግ የሚታወቁት ፕሮፌሰር ኬሊ ካምቤል በዚህ ጉዳይ ላይ ያደረጉት ጥናት እንደሚያሳየው ብዙ ጊዜ የፍቅር ኬሚስትሪ ሊከስት መ ና መ ግ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ የሚችለው ትሁት ግልዕና ተግባቢ በሆኑ ሰዎች መካከል ነው ትሁት ግልዕና ተግባቢ የሆነ ሰዎች ራሳቸውን የመገግለሰዕና ሌሉተን የመረዳት ችሎታና ግልፅነት ስላላቸው ቶሉ በመግባባት ወደ ናዓቱር ኬሚስትሪ ጠደሚያደርሰው ፈጣን ባቡር የመሳፈር ዕድል አላቸቦ እነዚህ ሰዎች ከሌሎች በተሻለ ሁኔታ በፍቅር ኬሚስትሪ ባቡር ላይ ተሳፍረው ጣፋጭ ዕብደት በሆነው የፍቅር ዓለም ውስጥ የመንሳፈፍ ዕድል የሚያገኙት በራሳቸው ምቾት የሚሰማቸው ዘና ያሉ በራስ የመተማመን ስሜት ያላቸውና ግልፅ በመሆናቸው ሲሆን ይህም ተመሳሳይ ባህሪና ብቃት ያላቸውን ሰዎች የመማረክ ከጋጣሚ ስለሚፈጥርላቸው ነው ድብቅና ተግባቢ ያልሆኑ ሰዎች ትክክለኛ ስብፅናቸውና ብቃቶቻቸው በሌሎች ሰዎች እንዲታዩላቸው ስለማያደርጉ በስሜት በአካል በአስተሳሰብና በመንፈስ አጣድፈው የመማረክ ዕድል ላይገጥማቸው እንደሚችል የፕሮፌሰር ኬሊ ካምቤል ጥናት አመልክቷል የፍቅር ኬሚስትሪ አዎንታዊና አሉታዊ ገፅታዎች ኬሚስትሪው ጥንዶችን በፍቅር አሳብዶ ወደ ሌላ የፍቅር ዓለም የሚያስወነጭፍ ሲሆን ዘላቂነቱ አስተማማኝ አይሆንም ምክንያቱም ጥንዶች አንዳቸው በአንዳቸው ፍቅር ስለሚታወሩ ዓቅራቸውን ዘላቂ ሊያደርጉ የሚችሉ ነገሮችን ረጋ ብለው ማየት አይችሉም ፍቅር አውር ነው የሚለው አባባል የመጣውም ከዚህ ከኬሚስትሪው ነው በተለይ ደግሞ የፍቅር ኬሚስትሪጡ የተፈጠረው በአካላዊና ስሜታዊ መሳሳብ ወሲባዊ ፍላጎት ብቻ ከሆነ ፍቅሩ የተወሰነ ጊዜ አብዶ ሊከስም ይትላል ኬሚስትሪው በአካልና በስሜት መሳሳብ ብቻ ሳይገደብ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ነ በአስተሳሰብና በመንፈስ ጭምር የተፈጠረ ከሆነ እውነተኛና ዘላቂ የፍቅር ኬሚስትሪ ሆኖ የመቀጠል ዕድል ይኖረዋል ስለዚህ የፍቅር ኬሚስትሪው በምንም ይሁን በምን ሲፈጠር በዕብደት ጋልቦ የፍቅር ግንኙነቱን ዕድሜ በአጭር ከመቅጨት ይልቅ ረጋ ብሉ ለዘላቂነቱ አስፈላጊ የሆኑ ቅመሞችን መጨመር ወሳኝ ነው በፍቅር ትኩሳት እየተገናኙ በወሲብ መቀዝቀዝ ብቻ ሳይሆን በመነጋገርና አብሮ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ውስጥ በመሳተፍ የበለጠ በአስተሳሰብም መጣመር ለፍቅር ኬሚስትሪው ቀጣይነት ወሳኝ ሚና አለው የፍቅር ኬሚስትሪ ጣፋጭ ዕብደት በመፅፃፉ መግቢያ ላይ ቃል በገባሁት መሰረት ለዚህ ለፍቅር ኬሚስትሪ ርዕሳችን ምሳሌ የሚሆን አንድ የራሴ ታሪክ በስብፃት ገሔር አባባል ሕነሆ በረከት ብያለሁ ቴዲ ቴዎድሮስ ተሾመ አባይ ወይስ ቬጋስ ፊልሙን እኔ ደግሞ ሙሌ ፊልሜን ኤዲት ለማድረግ ወደ ሆሊዉድ ሉስ አንጀለስ በሄድንበት ገዜ ነበር በፍቅር ኬሚስትሪ የተመታሁት ሆሊዉድን መጎብኘት ሆሊዉድ ጋዜጣ ላይ መስራት ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምር የተፈጠረና ለበርካታ ዓመታት አብርኝ የቆየ ምኞቴ ነበር ከቴዲ ተሾመ ጋር ፊልም ኤዲት ለማድረግ ዐወደ ቦታው መሄዴ ደግሞ ምኞቴን ከእቅድ በላይ ማሳካት ነበር ቴዲ በጣም አዝናኝና አሪፍ ስው ነው ከእሱ ጋር ከሆሊዉድ ሉስ አንጾሰስ እስከ ላስ ቬጋስ መዝናናት እጅግ በጣም ዶስ የሚል ስለነበር በዜው ሌላ ደስታ የማግኘት ምንም ዓይነት ምኛት አልነበረኝም አንድ ምሽት ግን ተጨማሪ ደስታ የሚሰጥ አጋጣሚ ተፈጠረ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ቴዲ አግብቼ የትዳርን ሀይ። ስለዚህ የመጨረሻው ውሳኔ ለሚገናኙት ከተሰጠ ባህላዊው የመገናኘት ሂደት መቀጠል አለበት ምክንያቱም ቤተሰብ ዘመድና ጓደኛ በዚህ በባህላዊ መንገድ አመቻችቶ ሴትና ወንድን የሚያገናኘው ከሁለቱም ባህሪና ሁኔታ በመነሳት ሊግባቡና ሊዋደዱ ይችላሉ ከሚል ቀና ክሳብ ስለሚሆንና በዚህ መልኩም ብዙ ሰዎች ተዋደው ተጋብተው መልካም የፍቅር ህይወት ሲኖሩ ማየት ስለሚቻል ነው አንዳውም ባህላዊው የመገናኘት ሂደት ከዘመናዊው የመገናኘት ሂደት ተመራጭ የሚያደርገው አንድ እውነታም አለ መንገድ ላይ አሊያም እንደ ፌስቡክ በመሳሰሉ የኢንተርኔት ሜዳዎች ላይ ተዋውቀው ወደ መገናኘት ሂደት ውስጥ ከሚገቡ ሴቶች አስር በመቶ አስገድዶ የመደፈር አስገድዶ የመደፈር ሙከራና የመደብደብ ጥቃት ይደርስባቸዋል በሌላ በኩል በቤተሰብ በዘመድ ወይም በጓደኛ በኩል የሚመጣላቸውን ወንድ የሚያገኙ ሴቶች በአብዛኛው ከዚህ ሁሉ ጥቃት ነባ ናቸው መጥፎ ወንዶች ቢያጋጥሙዋቸው እንኳን አነዛ መጥፎ ወንዶች ያገናኙዋቸውን ሰዎች ቤተሰብ ዘመድ ጓደኛ በመፍራት ወይም በማክበር ሴቶቹ ላይ ምንም ዓይነት ጥቃት ላለመፈፀም ይገደዳሉ ስለዚህ ባህላዊው የመገናኘት ሂደት የመጨረሻውን ውሳኔ ለሚገናኙት ጥንዶች እስከ ሰጠ ድረስ ቢቀጥል በጣም ጠቃሚ ነው ይህ በእንዲህ እንዳለ ደግሞ ጤናማ ለሆነ ዘመናዊ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ የመገናኘት ሂደትም በራችንን መክራት ይኖርብናል አዲስ ሰው ማግኘት በ በ የማይተዋወቁና የመተዋወቅ ጓደኝነት የመመስረ ፍላጎት ያላቸው ሁለት ሰዎች በቀጠሮ ሲገናኙ በበ ሀቦር ይባላል አዲስ ሰው ማግኘት ልንለው እንችሳሰን በዚህ መልኩ በዘመድ በወዳጅ በጓደኛ ቀጠር ተይዞላቸው አሊያም ራሳቸው በፌስቡክ ወይም በትዊተር በኩል ተፃዕፈው ስለክ ቁጥር በመቀባበል ተቀጣጥረው የሚገናኙ ሁለተ የማይተዋወቁ ሰዎች አጀንዳቸው ግልዕ ነው ሁለቱም ጓደኛና ፍቅረ ይፈልጋሉ እናም በመጀመሪያው ቀጠርአቸው ተገናኝተው እርስ በርስ ይተዋወቃሉ አንዳቸው ለአንዳቸው የሚመቹ መሆናቸውን ያጠናሉ በመጀመሪያው ቀጠሮ ሁለቱም ደስ ብሏቸው ከተለያዩ ሁለተኛ ሦስተኛ ቀጠር እያሉ ጥልቀት ወዳለው ጓደኝነት ሊገቡ ይትላሉ በመጾመሪያው እንዲሁም የመጀመሪያው ቀጠሮ ሁለተኛ ቀጠሮ ከወለደ በሁለተኛው ቀጠር ተገናኝተው ብቺ ስስ ተስፋ ካላሳየ ኮከባቸው ካልገጠመ ግን ይችላሉ እንዲሁ ከፍቅር ውጭ በሆነ ጓ ይቸሳሉ አዲስ ሰው ማግኘት ከበብ ረዥም ታሪክ አለው። ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ለመናገር አትቸኩል። በሚል ዓይነት መታ የምታደርኀግህ ከሆነ ብንነካካ የበለጠ ብንቀራረብ ብንተቃቀፍ ደስተኛ ነኝ የሚል ስውር መልዕክት እየተላለፈልህ ነው ከ ትስቅልፃለች ሰጓደኞችህ ነግረፃቸው ያላሳቃቸውን ቀልድ ስትነግራት ከት ብላ ከሳቀች ይኸው ቀልዴ ያስቃል ብለህ እንዳትኩራራ ከት ብላ የሳቀችው ቀልድህ የሚያስቅ ሆኖ ሳይሆን ስለምትወድህ ስለምትፈልግህ ነው ምክንያቱም ሴቶች ፍሳጎታቸውን የሚያሳዩበት መንገድ አንዱ መሳቅ ነው ከወደዱህ የምትነግራቸው ቀልድ ቢያስቅም ባያስቅም ይስቁልፃል ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ስልክ ቁጥር የመቀበል ጥበብ ኔ በፍቅር ግንኙነት የመጀመሪያው ጥበብ ስልክ ቁጥር መተበል ነው ዓ እኔ ሴት ልጅ ስልክ ቁጥር መቀበል እና ከአውሮፕላን በፓራሹት መዝሰል አንድ ናቸው መቶ ጊዜ ከአውሮፕላን በተሳካ ሁኔታ የመዝለል ልምድ ቢኖርህም ለመቶ አንደኛ ጊዜ ስትዘል መፍራትህ አይቀርም። ይህንን ነጥብ ከዚህ በላይ እንዳብራራልህ እንደማትጠብቅ ተስፋ አደርጋለሁ ከሠመጭጩጢጪመፈጨ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ሌሎች ምክንያቶች ብዙ ጊዜ ልታገኛት ስትፈልግ ብዚ ነኝ የሚል ምላሽ የምትሰጥህ ከሆነ ስልክ ስትደውልላት አሁን ማውራት አልችልም እያለች የምታሳጥርብህ ከሆነ በጨዋታችሁ መሃል በተደጋጋሚ ስለሌሎች ወንዶች የምታነሳብህ ከሆነ ከሌሎች ሴት ጓደኛትዋ ጋር ልታያይዝህ የምትጥር ከሆነ ፍቅረኛ የመያዝ ፍላጎት እንደሌላት ከነገረችህ ካንተ ጋር የፍቅር ግንኙነት የመጀመር ምንም ዓይነት ፍላጎት እንደሌላት የሚያሳዩ ምክንያቶች ናቸው ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ የመጀመሪያው የስልክ ጥሪ ልክ ቁጥር ሰጠችህ ማለት ሁሉም ነገር አከተመ ያንተ ሆነች ማሰት አይደለም ስልክ ቁጥራን ሰጠችህ ማለት ካንተ ጋር የማውራት ፍላጎት አላት ማለት ነው ከዚህ በመነሳት ተግባብታችሁ በፍቅር ረዥም ርቀት ተጉዛችሁ የመጋባትና ቤተሰብ የመመስረት ዕድል አላችሁ የዛን ያህል ግንኙነቱ ገና በመጀመሪያው የስልክ ጥሪ የመቀጨት አደጋም ሊያጋጥመው ይችላል ለሁለቱም ውጤቶች ወሳኝ ሜና የምትጫወተው ግን አንተ ነህ። በሚል ቶሎ ቶሎ እየደወሉ አለማሰልቸት ድምፅሽ በጣም ያምራል በሚል አሰልቺ አድናቆት ስልኩ ላዬ አለመተኛት የመሳሰሉትን ለከጥፍቶ መጥፋት ኮ የሚዳርጉ ስሀተቶችን ከመፈ ሀም ጋጠ ገቀቅ አለብህ ን ሴቶች ከሚወዱዋቸው ማልዮን ነገርች መካከል አንዱ በጉጉት ነ መብስቅን ነው አለመታ ደል ሆኖ እኛ ወንዶቹ ደግሞ መቸኮል እንወዳለን ስልክ ቁጥር ስንቀበል እጃችንን ይበላናል ደውል ደውል የሚል ስሜት አንቆ ይይዘናል ስልክ ቁጥር ተቀብለን ሰዓት እንኳን መያት አንቾልም ደውለን ያንን ሴቶች ትት ጠብቀው የማግኘት ደስታቸውን በአጭሩ እንቀጨዋለን ሰበክ ነው ይሀንን ሂውል ደውል የሚለውን የሚገፋፋ ስሜት ተቋህጠዑ የሚዕዩ ወንዶች ስከኬታሣ የሚሆኑት ስለዚህ ስልክ ክር ቦኋላ ዓት የምትጠብነበት ን አንድ ሁለት ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ገዘያያኮ ኘገክዞ ብ ተድ ችዒጋጋልዬፍዜ እ ርመ ጨዬ ው የማዑራት አብሮ የመቆየት ፍላጎት እያላት ወፊውን መቋጨት መሰነባበት ለላ ጊዜ ልታወራህ ልታገኝህ እንደትጓጓ ያደርጋታል ይህ የማትለቅ ወሬ ከጀመርክ የማትቆርጥ ከሆነክ ግን ስልክህን ለማንሳትም ሆነ በአካል ለመገናኘት ፍላጎት አይናራትም ቀላልና ግልዕ ስሌት ነው ስለዚህ በመጀመሪያው የስልክ ጥሪ ማድሬግ የሚጠበትብህ በግልዕ ቋንቋ ራስህን ማስተዋወቅ መቼና የት እንደተገናኛችሁ ከዛ ቀለልና አጠር ያለ ቀልድ አዘል ቆይታ በማድረግ በቀጣይነት የመደዋዐል ሁኔታ ክፍት አድርገህ ስልኩን መዝጋት እዚህ ላይ የምትደውልበት ሰዓትም ወሳኝነት አለው በስራ ሰዓት ከደወልክላት ተረጋግታ ላታናግርህ ትችላለች ከስራ ሰዓት ውጪ በተለይ ምሽት ቢሆን ይመረጣል በጣም ሳይመሽ ከ ሰዓት እስከ ሰዓት ባለው ጊዜ ማለቴ ነው በዚህ ሰዓት ተረጋግታ ታናግርፃለች በዛ ላይ ምሽት ሲሆን ለስለስ ያሉ ስሜት ነክ ታላት ለመጠቀምና ጨዋታውን ከጊዜ ወደ ጊዜ ወይ ፍቅር ወሬ ለማሳደግ ዕድል ይከፍታል መልመጃ አንድ ማታ የመጀመሪያው የስልክ ጥሪ አንተ ስልኩ ብዙ ከጠራ በኋላ ከሆነ የምታነሳው ዛይ ሰብለ ተኝተሻል እንዴ። አገተ ሰሁን ድምፅሽን ስለሰማሁ የበለጠ ደህና እሆናለሁ አሷ ቋምዔ መድሃኒት ከሆነህ ጥሩ ስንተ ሏንዲያውም አንድ አሪፍ ሃሳብ መጣልኝ ምንነ ሰቅ አዝ ግ ቷምዕሽን በብልቃጥ እያሸግን ቸብችበን ማልዮ እሷ ነሮች እንሆናለን ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ አንተ ሰብሊ ብኩ ባወጋራሽ ዩስ ይለ እየገባሁ ነፁ እአእደውላለኮ እሷ በል እሺ አትጥፋ ካ ነበር ነገር ን ጦደ አንድ በ የመጀመሪያው የስልክ ጥሪ ማጠቃለያ አጥር ያልተንዛዛ ቀለል ያለ ጨዋታ እንደ ብዙ ጠንዶች ስለኩ ላይ ሙጭጭ አለማለትህ ብዙ ጥትም እለው በመጀመሪያው ቀን የወሬ እጥረት አያጋጥምህም አተሰለነዎ የሴት ድምፅ ሰምቶ እንደማያውቅ ሰው «ራ ነው ያገኘሁት አለትም የሚል ዓይነት ስሜት አታ ንፀባር ቅም የመለማመጥ ዓይነት ሁኔታ አይነበብብህም በቪህ ሁኔታ ጨዋታው እየጣፈጣት እያለ የስልኩን ወሬ ራስህ ማሳጠርህ በጣም ትላልቅ ነጥቦች ያስመዘግብልፃዛል ሌላ ቀን እንድትደውልላት ከፍተኛ ፍላጎት እንዲኖራት ያደርጋል ለመገናኘት ቀጠሮ ከመጠየቅህ በፊት በዚህ ሁኔታ አንድ ሁለት ጊዜ አናግራት የእንገናኝ ጥያቄ ለማቅረብ አለመጣደፍህ ጥሩ ነጥብ የሚያስጥህ ከመሆኑ በተጨማሪ መቼ ነው እንገናኝ የሚለኝ። ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ አአለ። ስለዚ ህ አስፈላጊው ን ዝገጅት ሁሉ አድርግ ወረተኛ አንዳትሆን ተጠ ንቀቅ ልክ እንደመጀመሪያው ና ሁለተኛው ተጠሮ አሁንም በንፁህና ጥሩ መዓዛ ባለው አሰባበስ ቀድመህ በ ቦታው ተገኝ ቀጠሮር አስደሳችና አሪፍ ጊዜ እንዲኖራችሁ አስቀድመህ አነኡ ጥሩ ጊዜ ማሳሰፍ ናፍቆት መወጣትና የበለጠ መቀራረብ በህ ቀጠር ልታሳካቸው የሚገቡ ዋና ዋና ጉዳዮች ሲሆኑ ሲኒማ እራትና የእግር ጉዞ ጉዳዮችህን የምታሳካባቸው መንገዶች ናቸው ሲኒማ በሁለታችሁ ግንኙነት ላይ ምንም ዓይነት ተፅዕኖ የማይፈጥር ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ቢን አዝናኝ ፊልም ያለበት ሰዓትና ሲኒማ ቤት ምረጥ ፊልሥ ከሚጀምርበት ሰዓት ቀደም ብላችሁ እንድትገናኙ አደርግ ተረጋግታችሁ ፈንዲሻ ገዝታችሁ እንጂ ተጣድፋችሁና ተራሩጣችሁ መግባት የለባችሁም እያንዳንዷን ቅዕበት ልታጣጥሟትም ይገባል የፍቅር ታሪክ እየፃፋችሁ መሆኑንም አትርሳ ምናልባት መዋደዱ መፋቀሩ ስር ሰዶ ወደ ትዳርና ቤተሰብ ልታመሩ ተቸላላችሁና ዛሬ አንተ ላይ አምነት የምትጥልበት ቀን ነው ስለዚህ አንተን አምና ካንተ ጋር ውጭ ለማምሽት መወሰኗ ትክክል አንደሆነ ልታረጋግጥላት ይገባል ታማኝ በመሆን ታማኝነትሀና ጨዋነትህ ከፍተኛ ነጥብ ያሰጥሃል ሲኒማ ቤት የምትወስዳት ፊልም እንድታይ ነው አለቀ ጨለማን ተገን አድርገህ ለማቀዓፍ ለመሳም በፍዑም እንዳተሞክር አንደኛ ገና ለመሳሳም አልደረስክም ሁለተኛ የጨለማውን አጋጣሚ ተጠቅመህ ለመሳም ለመዳበስ መሞከርህ አስገድዶ እንደመድፈር ይቆጠርብህና ግንኙነቱን አደጋ ላይ ትጥለዋለህ አሪፍ ወንድ አይቸኩልም ሁሉንም ነገር የሚያደርገው ትክክለኛ ሰዓቱን ጠብቆ ነው ስለዚህ ፊልሙ በሚታይበት ጊዜ ሙሉ ትኩረትህን ፊልሙ ላይ አደርግ ፊልም እየታየ ማንሾካሾክና ማውራት ተመልካቾችን የሚረብሽ መጥር ባህሪ ነው እንዳትሞክረው እራት ፊነ ስለምትፄድበት ቦታ አስቀድመህ ማቀድ እንዳለብህ ከአንድም ሁለት ጌዜ ነግሬፃለሁ አሁንም ላስታውስህ አስቀድመህ ማሰብህና ማቀድህ ከመደናበርና ግራ ከመጋባት ያድነፃል ብዙ ጊዜ ከምንፈልጋት ከምንወዳት ሴት ጋር ስንሆን አዲስ አ ቆርቋበከፀፎፀ ሀሃ ር ጸጠዓ ርቋበከፎ ትጠብብናለች የምናውቀው ቦታ ሁሉ ይጠፋብናል ስለዚህ አስቀድመህ አቅድ የምትወስዳት ቦታ ጥራትና ውበት ራሱ ነጥብ ያስሰጣል ለሬስቶራንቱ ውድነት አትጨነቅ ለጥሩ ምግብና አሪፍ ጨዋታ የሚመች ደስ የሚል ቦታ መሆኑን ብቻ አረጋግጥ ሌላ ጊዜ የማታደርገው ከአቅምህ በላይ የሆነን ነገር ለማድረግ አትሞክር ከሲኒማ ቤት ወጥታችሁ አስቀድመህ ወዳቀድከው ሬስቶራንት ሄዳችሁ ስትመገቡ ዋናው የጨዋታችሁ ርእስ ባያችሁት ፊልምና በአጠቃላይ ስለ ፊልም ሲሆን ይችላል ጨዋታውን እንድትመራው ጥያቄዎች እየጠየቅክና እያደመጥክ አበረታታት የእግር ጉዞ ዎክ ጫማዋና ጊዜዋ የሚፈቅድላት ከሆነ አጭር ርቀትም ቢሆን አብራችሁ የእግር ጉዞ አድርጉ ቤቷ ገብታ ስላንተ ታስብ ታሰላስል ዘንድ በእያንዳንዷ እርምጃ በጥሩ አድማጭነትና ለዛ ባለው ጨዋታ ታሪክ ስራ።