Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የግብረ ገብ ትምህርት የሚሆኑትን ነጥቦች በማንሳት አብራራሪ የህብረት መርሆች የሚባሉትን በማንሳት በቂ የሆነ ገለፃ አድርግጊ ኛ ክፍል።
ይህን መጽሐፍ ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል ያለ ኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ፍቃድ በየትኛውም መልኩ ማሳተምም ሆነ ማሰራጨት በሕግ የተከለከለ ነው ምስጋና ይህ መጽሀፍ በትምህርት ሚኒስቴር አመራርና መነሻነት በሀዋሳ ጅማ አዲስ አበባና ባህርዳር ዩኒቨርስቲዎች ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው በመቀጠል በኦሮሚሜያ ትምህርት ቢሮ አስተባባሪነት ተስማምቶና ተተርጉሞ ተዘጋጀ ስለዚህ በዚህ ስራ ውስጥ ተሳትፎ ያላቸው የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ አዘጋጆችና በክልላችን ላሉ የትምህርት ባለሙያ ተርጓሚዎችና አስማሚዎች በሙሉ የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ላቅ ያለ ምስጋና አለው ዝ ሽ ይ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት ማውጫ የዘት ገጽ ምዕራፍ የታማኝነት መርሆች የታማኝነት መርሆች ምንነት ህ ህህ ህ የታማኝነት መርሆች ባህሪያትእፈሀ የታማኝነት መርሆች አስፈላጊነት ፊህ የታማኝነት መርሆችን የሚተገብሩ ሰዎች ባህሪያት የታማኝነት መርሆችን ባለመተግበር ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮች ሀሀ ««««ንሄ ሄ ዜፊ«« ምዕራፍ ሕግ ማክበር ሕግ የማክበር ምንነት ሕግ የማክበር አስፈላጊነት የሕግ አክባሪ ሰው ባህሪያት ሕግን አለማክበር ሊያስከትላቸው የሚችላቸው ችግሮች ምዕራፍ መልካም ስነምግባር የመልካም ስነምግባር ምንነት የመልካም ስነምግባር መገለጫዎች የመልካም ስነምግባር አስፈላጊነት የመልካም ስነምግባር ማጎልበቻ መንገዶች ሽ ሽ ተተተ ኣ ቭ ኛ ክፍል ኒ ሂ የግብረ ገብ ትምህርት ኳ የተማሪ መጽሐፍ የመልካም ስነምግባር አለመኖር የሚያስከትላቸው ችግሮች ምፅራፍ ማህበረኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች የማህበረኢኮኖሚያዊ እንቅሰቃሴ ምንነት በዜግነት አገልግሎት ውስጥ መሳተፍ ባህላዊ የፍትህ አሰጣጥ ሂደት ባህላዊ ፍርድ ቤት የመረዳጃ ተቋማትን ማጠናከር ቡሳጎኖፋ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴን የሚያጠናክሩ ተቋማት ቁጠባና ግብርኒኒ««« ምዕራፍ የሀገር ፍቅር የሀገር ፍቅር ምንነት የሀገር ፍቅር መገለጫዎች ሀገርን የመውደድ አስፈላጊነት የሀገር ፍቅር ያላቸው ሰዎች ባህሪያት ሀገርን መውደድ ንደ እሃ እፅ እፅ እፅ ን ሄን ሄሄ ሄሄ ሄሄ ናን ን። ህብረት እከ ከ እ እን እ እ ንቄ እን ንቄ ን ሄን ሄሄ ሄሄ ሄሄ ንአንን በሰላምና በህብረት መካከል ያለ ግንኙነት የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት የታማኝነት መርሆች መግቢያ ይህ ምዕራፍ የታማኝነትን ምንነት ባህሪያት የታማኝነት መርሆች አስፈላጊነት አና የታማኝነት መርሆች ሥራ ላይ አለማዋል የሚያስከትሏቸውን ችግሮች በውስጡ የያዘ ነው ከላይ የተጠቀሱት ይዘቶች በተማሪዎች የዕለት ተፅለት ሕይወት ውስጥ ያላቸውን ሚናም ያሳያል በዚህም መሰረት ሁላችንም የህብረተሰብ አባላት በመሆናችን በቤተሰባችን በአካባቢያችን እና በትምህርት ቤታችን ከእያንዳንዳችን የሚጠበቀውን የታማኝነት መርሆችን በመተግባር ኃላፊነታችንን መወጣት ይጠበቅብናል ከምዕራፉ የሚጠበቁ የማመር ውጤቶች ኤ የታማኝነት መርሆችን መግለፅ ኤ የታማኝነት መርሆችን መዘርዘር ኤ የታማኝነት መርሆች አስፈላጊነትን ማብራራት ኤኢ የታማኝነት መርሆች ባህሪያትን በተግባር ማሳየት ኤኢ የታማኝነት መርሆች አለመተግበር የሚያስከትሏቸውን ችግሮች መለየት ዩ ኳ የተማሪ መጽሐፍ የግብረ ገብ ትምህርት የታማኝነት መርሆች ምንነት ። የታማኝነት መርሆችን የሚተገብሩ ሰዎች ባሕርያትን ግለጽጭ የታማኝነት መርሆችን የሚያንፀባርቁ ድርጊቶችን ዘርዝርሪ ታማኝነት ማለት ያለንን ጥሩ ሥነምግባር እና እሴቶች በተግባር ማሳየት ነው የታማኝነት መርሆች ከሚባሉት መካከል ጥቅቶቹ ታማኝ መሆን አለመኮፈስ ኃላፊነትን መወጣት ወጥነት ያላቸው ባህሪያትን ማሳየት ሥ ኒ ኛ ክፍል ይ የግብረ ገብ ትምህርት ቁርጠኝነት ለሰው ማሰብ መቻል እና የመሳሰሉት ናቸው የታማኝነት መርሆችን የሚተገብሩ ሰዎች ብቻቸውንም ሆነ በህብረተሰብ ውስጥ ሲኖሩ አነዚህን መርሆች ያንፀባርቃሉ። ኛ ክፍል ፖ የግብረ ገብ ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ የታማኝነት መርሆች ባህሪያት ። የታማኝነት መርሆችን የሜከተልና ሥራ ላይ የሚያውል ሰው ከሚያደርጋቸው ዋና ዋና ተግባራት መካከል ጥቅቶቹ ታማኝነት ቆራጥነት ለሰው አሳቢነት እብሪተኛ አለመሆን ኃላፊነትን መወጣት ወጥነት ያለው ባህሪ ማሳየት እና የመሳሰሉት ናቸው ሀ ታማኝነት ታማኝነት ውጤቱ ምንም ይሁን ምን እውነትን መናገር እና ትክክለኛውን ነገር በማድረግ የሚገለፅ ነው ርን ኒኣ ኛ ክፍል የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት የጉዳይ ጥናት ሊበን የኛ ክፍል ተማሪ እያለ አንድ ቀን የሂሳብ አስተማሪው የቤት ስራ ሰጠው። የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት የታማኝነት መርሆች አስፈላጊነት ። ኒ ኛ ክፍል የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት የታማኝነት መርሆችን የሚተገብሩ ሰዎች ባህሪያት ። በከከሸ ኛ ክፍል ኒ ር የግብረ ገብ ትምህርት ኳ ። ና የግብረ ገብ ትምህርት ይ የግብረ ገብ ትምህርት የምፅራፉ ማጠቃለያ ጥያቄዎች መመሪያ አንድ ትክክለኛ ሀሳብ የያዘውን አረፍተ ነገር እውነት ትክክል ያልሆነ ሀሳብ የያዘውን ደግሞ ህሰት በማለት መልስሺ የታማኝነት መርሆችን የተላበሱ ሰዎች እውነትን የሚናገሩት ከጥቅማቸው የተያያዘ ጉዳይ ላይ ብቻ ነው እራስን ከፈ ከፈ አለማድረግ ማለት እኔ ከሰዎች የተሻልኩ ነኝ ብሎ መወስድ ማለት ነው ጥሩ ስነምግባር ያላቸው ሰዎች ሌሎች ሰህተት ሲሰሩ ከስህተታቸው እንዲታረሙ የማበርከት አቅም አላቸው የታማኝነት መርሆችን ያልተላበሰ ሰው ከሌሎች ታማኝነትን እንዲያገኝ መንገድ ይከፍትለታል ፏ መመሪያ ሁለት ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጥጭ ከሚከተሉት ውስጥ እውነተኛ የታማኝነት መርሆችን የያዙ ሰዎች ባህሪያትን የማያንጽባርቅ የቱ ነው። ና የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት ሕግ ማክበር ይህ ምዕራፍ ስለ ህግ ምንነትህግ ማክበር የህግ አክባሪ ዜጎች ባህሪያትዛህግ የማክበርን አስፈላጊነትና ጥቅሞች ላይ ያተኩራል እንዲሁም ህግ አለማክበር ወይም ለህግ አለመታዘዝ ሊያስከትል የሚችለውን ችግር በጥልቀት ያብራራል። ነ ቻቸ ግ ኛ ክፍል ሥኣ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት ተመሳሳይ ነው ይህ ማለት ስነምግባር በሁሉም ማህበረሰቦች የሜተገበር ሲሆን ማንም ሰው እነዚህን ስነምግባር የጣሰ እንደሆነ በማህበረስቡ ደንብ መሰረት ተጠያቂ ይሆናል። የግብረ ገብ ትምህርት ሕግ የማክበር አስፈላጊነት ። ና የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት የሕግ አክባሪ ሰው ባህሪያት ። ብ ሦ የግብረ ገብ ትምህርት ይ የግብረ ገብ ትምህርት ከሚከተሉት ውስጥ የህግ አክባሪ ዜጎች ባህሪ ያልሆነው የቱ ነው። የህግ አክባሪ ዜጎች ባህሪያትን ግለጽጭ ህግ ማክበር ለህብረተሰቡ የሚሰጠውን ጥቅም አብራራሪ ህግ አለማክበር ሊያስከትላቸው የሚችላቸውን ችግሮች ዘርዝርሪ ሂ የግብረ ገብ ትምህርት መልካም ስነምግባር መግቢ ያ ይህ ምዕራፍ የመልካም ስነምግባርን ምንነትጥቅሞችባህሪያትመልካም ስነምግባር የማዳበር መንገዶችን እና መልካም ስነምግባር አለመተግበር የሚያስከትለውን ችግር በውስጡ የያዘ ነው። ኛ ክፍል ኛ ክፍል የግብረ ገብ ትምህርት የመልካም ስነምግባር ምንነት ። መልካም ባህሪያት ለማጎልበት የሚያስችሉ መንገዶችን ዘርዝርሪ ኛ ክፍል የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት መልካም ስነምግባር አለውሳት የሚባልየምትባል ሰው ከአመፅ ድርጊቶች በመራቅ መልካም ስነምግባርን ማዳበር እና መንከባከብ ይጠበቅበታል። ሀ ራስን መግዛት ለ ማህበራዊ ስነምግባር ማክበር ሐ የትምህርት ቤት ህጎችን እና መመሪያዎችን ማክበር መ ሁሉም ትክክል ነው የግብረ ገብ ትምህርት የኦሮሞ ህዝብ የሞራል ባህል ያልሆነው የትኛው ነው። ጩጨ ጊ ኛ ክፍል የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ማለት የህብረተሰብ አባላት ማህበራዊ ችግሮቻቸውን ለመፍታት በጋራ የሚከውኗቸው ተግባራት ናቸው። የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት ቁጠባ ከታች ያሉትን ጥያቄዎች ከመለስክሽ በኋላ ለክፍል ጓደኞችህሽ አብራራሪ። አንዳንድ ከማህበራዊ እንቅስቃሴዎች መካከል ጥቂቶቹን ቿ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት ዘርዝርሪ። ሽ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት የሀገር ፍቅር መገለጫዎች ቢያንስ ልትጎናጸፏቸው የሚገቡ የመማር ብቃቶች ። የሀገር ፍቅር ዜጐች ሁሉ በጋራ የሚካፈሉት ጥልቅ ስሜት ነው ይህ ስሜት ሀገር በጥሩ ደረጃ ላይ ባለችበትም ሆነ በተለያዩ ፈተናዎች ኛ ክፍል ኢፒ ሪ ሂ የግብረ ገብ ትምህርት ተማሪ መጽሐፍ ውስጥ ስትኖር የሚገለፅ ነው በዜጐች ውስጥ የሀገር ፍቅር መና ናኖ ጅ ነ መ ግ ጋራ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተኛ የሀገር ፍቅር ስላለ ታላቁን የህዳሴ ግድብ በመተባበር ሁሉም የራሱን ድርሻ በመወጣት ለአገራቸው ፖለቲካ ማህበራዊ ፍላጐት እንድታስከብር ትልቅ ድርሻ ይኖረዋል የሀገር ፍቅር ማለት ዜጐች ለአገራቸው ያላቸውን እውተኛ ፍቅር የሚገልፅበት መንገድ ነው የሀገር ፍቅር በተለያዩ መንገዶች ይገለፃል ከእነዚህም መካከል ጥቂቶቹ ኤ በተሰማራንበት የሥራ መስክ ላይ ጠንክረን በመስራት ኤ የሀገርን ሉአላዊነት በማስከበር ኤ በአለም አቀፍ ደረጃ የሀገርን ፍላጐት በማስጠበቅ ኤኳ ከግል ጥቅም ይልቅ ለጋራ ጥቅም ቅድሚያ በመስጠት ሠ የሀገር ፍቅር ያላቸው ዜጐች ተመሳሳይ ባህሪያት ይኖራቸዋል ከእነዚህም ባህሪያት መካከል ጥቂቶቹ ኤ በአገራቸው ይኮራሉ ኤ በራስ የመተማመን ይኖራቸዋል ኤ ለአገራቸው ጥቅም ሲሉ እራሳቸውን መስዋዕት ለማድረግ ዝግጁ ናቸው ኳ ሙስናን ለመዋጋት ዝግጁ ናቸው ኤ ለሀገር ጥቅም ሲሉ ለተሰው ጀግኖች ክብር ይሰጣሉ ነ ሰ ና ነ ኛ ክፍል የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት መጡጣዮፕሉኀ « ኤ ሁልጊዜ ገራቸው ሰላምና እድገት በመመኘትና በመስራት ይታወቃሉ ቁልፍ ቃላት ጀግኖች ለአገራቸው ጥልቅ የሆነ ፍቅር ያላቸው ሰዎች ሲሆኑ ከግል ጥቅም ይልቅ ለጋራ ጥቅም የሚሜሰሩ በጠንካራ ስራዎቻቸው ወይም በመልካም ባህሪያቸው የሚደነቁ ናቸው በራስ መተማመን መኩራት እረስን ማክበርና በሌሎች መከበርን ያሳያል መስዋዕትነት አስፈላጊ ለሆነ ጉዳይ እራስን አሳልፎ መስጠትን ያሳይል ዓሳጐት አንድ ሰው አንድን ነገር ለማወቅ ወይም ለመስራት የሚያሳየውን ተነሳሽነትን የሚገልጽ ነው የተውልድ ስፍራ የትውልድ ሥፍራን የሚያመለክት ነው መመሪያ አንድ ከዚህ በታች ያሉት ዐረፍተ ነገሮች የያዙት ሀሳብ ትክክለኛ ከሆኑ እውነት ስሀተት ከሆነ ሐሰት በማለት መልስሽ የሀገር ፍቅር ያላቸው ዜጎች ለጋራ ጥቅም በጋራ ይሰራሉ በተሰማራንበት የሙያ መስክ ጠንክሮ መስራት የሀገርን ፍቅር የሚገልፅ መርህ ነው የሀገርን ፍቅር ከምንገልጽባቸው መንገዶች መካከል አንዱ ሙስናን መዋጋት ነው የሀገር ፍቅር መላበሰስ አንድን ሰው የሀገሩን ድንበር ለመጠበቅ ተነሳሽነት እንዲኖረው ያደርጋል ጧ ሥ ኣ ኛ ክፍል ኒ ለዚከ የግብረ ገብ ትምህርት ደ ፈሕ አታክልትን በመትከልና በመንከባከብ ላይ መሳተፍ የሀገር ፍቅር መኖርን ይገልፃል መመሪያ ሁለት ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል ምረጥጭ ከሚከተሉት መካከል የሀገር ፍቅር መገለጫ መንገድ የሆነው የቱ ለ በሀገር ታሪክና ባህል መኩራት ሐ ለሀገር ጀግኖች ክብር መስጠት መ ሁሉም ከሚከተሉት መካከል የሀገር ፍቅር ያለው ዜጋ ባህሪ ያልሆነው የቱ ነው። የሀገር ፍቅር ያላቸው ዜጐች ከሚያሳዩት ባህሪያት ጥቂቶቹን ጥቀስሽ ጊ ኛ ክፍል የግብረ ገብ የግብረ ገብ ትምህርት የግብረ ገብ ትምህርት ምዕራፍ ሰላምና ህብረት ይህ ምዕራፍ ስለ ሰላም ስለ ህብረት ምንነት ስለመልካም ስነምግባር አስፈላጊነት በተጨማሪም በሰላምና በህብረት መካከል ባለው ግንኙነት ላይ ያተኮረ ይሆናል ኤ ስለ ሰላም ምንነት መግለጽ ኤ የሰላም አስፈላጊነትን ማብራራት ኤ ጥሩ ስነምግባራትን ማድነቅ ኤስለ ህብረት ምንነት መግለጽ ኤ ለህብረት አስፈላጊነት ትልቅ ቦታ መስጠት ኤ የህብረት አሴቶችን መለማመድ ኛ ክፍል ርየግብረ ገብ ትምህርት የተማሪ መጽሐፍ ።