Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቿ በእንተ ድርሳናት ጓ በእንተ ሐራስ ወትክት» ጃ በእንተ ሕፄ ወፍኅረት ጣ በእንተ ምዕዳን ለክርስቲያን» በ በዓላት ማውጫ ሕረ ሐሳብ በጅ ራን ይ ር ይናገራል ። እንዲህ ብሎ ጌታ የተናገረውን ቃል አፍርሶ በንጽሕና ሥጋውን ደሙን አልቀበልም ብሎ ገሃነመ እሳት መውረድ እጅግ ግፍ ነው።ጥንቱን ጌታ ሰው መሆኑ መሰቀሉ መሞቱ ሥጋውን ቄርሶ ደሙን አፍስሶ መስጠቱ ልንቀበለው ነው እንጂ ለከንቱ ነው።ደግሞም ሥጋው ደሙ የዘለዓለም ምግብ እንደሆነ ሲያጠይቅ ተገበሩ እንከሰ አኮ ለመብልዕ ኀላፊ እላ ለመብልዕ ዘይነብር ለሕይወት ዘለዓለም ዘይሁበክሙ ወልደ እጓል እመሕያው እስመ ለዝሰ እግዚአብሔር አብ ኀተሞ ዮሐ ። ወዘሰ ኢያፈቅር ቢጹ ኢየአምሮ ለእግዚአብ ሔር እስመ እግዚአብሔር ፍቅር ውእቱ። ወዘሰ አኅዓሠመ ቃለ ላዕለ አቡሁ ወእሙ ሞተ ለይሙት ማቴ ። ዕሩየ ግበሩ ማለ ትም በአልጋ አስቀምጥዋቸው ማለት አይደለም እንዲ በርደን ይበርዳቸዋል እንዲደክመን እንዲርበን ይርባ ቸዋል ይደክማቸዋል ማለት ነው ። ዓረቁ ወእልበስክሙኒ ደወይኩ ወሐወጽክሙኒ ተሞቃ ሕኩ ወነበብከሙኒ ማቴ ። ደግሞም ይህ ዓለም ኃላፊ ጠፊ እንደሆነ እያሰባችሁ ኔሩ ዓለሙኒ የኀልፍ ወፍትወቱኒ የኀልፍ ወዘሰ ይገብር ፈቃዶ ለእ እደል ይነብር ለዓለም ዮሐ ። መዝ ቋቿ ካፍ በዚህ ዓለም እንብላ እንጠጣ ደስ ይበለን አትበሉ ምንተ ይበቀቶዖ ለሰብእ ለእመ ኩሎ ዓለመ ረብኃ መንፍስ ጋጐለ ወምንተ እምወሀበ ሰብአ ቤዛሃ ለነ ፍሱ ማቴ ። ሰው ኋላ የሚያገኘውን መከራ የሚያውቅ ቢሆን ገንዘቡን ሁሉ ትቶ በፈቃደ እግዚአ ብሔር ፀንቶ በኖረ ነበር የሰውም ዕድሜው እንደ ጥላ ታይቶ ጠፋል ሰብእሰ ከንቶ ይመስል ወመዋዕሊሁኒ ከመ ጽላሎት የኃልፍ መዝ ። ይህን ሁሉ አድ ርጋችሁ በፈቃደ ካህን በምክረ ካህን ፀንታችሁ ብትገኙ ጌታም አሜሃ ይበሎሙ ንጉሥ ለእለ በየማኑ ንዑ ኀቤየ ቡሩካኑ ለእቡየ ትረሱ መንግሥተ ሰማያት ዘአ ስተዳለወ ለክሙ እመቅድመ ይትፈጠር ዓለም ማቴ ። ራ ዮሐ ።
በእንተ መልአክ በእንታሰእ እ ስያ ር ደ ላ በእንተ ሥእል ሥ በእንተ መስቀል ቿቹሎሠ በእንተ ቅዱሳን ባሪ። በእንተ ጻድቃን ል በእንተ መላእክት በእንተ ዝክር በእንተ ተዝካር ን በእንተ ምጽዋት በእንተ ምግባር ። ወ በእንተ በዓላት ዝዌ በእንተ መቃብር በእንተ ማኅሌት ብወ በእንተ ንጽሕና ወምንዙስና » በእንተ ማርያም ። ቿ በእንተ ድርሳናት ጓ በእንተ ሐራስ ወትክት» ጃ በእንተ ሕፄ ወፍኅረት ጣ በእንተ ካህናት ወዲያቆናት» ዓ በእንተ አሥራት ወበኩራት ወቀዳምያት ጣ በእንተ ምዕዳን ለክርስቲያን» በ በዓላት ማውጫ ሕረ ሐሳብ በጅ ራን ይ ር ይ በ ክማ ናዊ መጽሐፈ ብርሃን ። ምዕራፍ በእንተ ንስሓ ። ምዕራፍ በእንተ ጸሎት ። ምዕራፍ በእንተ ቤተ ክርስቲያን ። መጽሐፈ ብርሃን ወከመዝ ይቤ እግዚአብሔር ቁሙ ውስተ ዓፀደ ቤተ እግዚአብሔር ወርእይዎሙ ለኩሉ አይ ሁድ እለ ይምጽኡ ይስግዱ ውስተ ቤተ እግዚአብ ሔር ኤርምያስ ። መጽሐፈ ብርሃን ምዕራፍ በእንተ ታቦት ። ምዕራፍ በእንተ መልአክ ። ምዕራፍ በእንተ ሥእል ። ል ምዕራፍ በእንተ መስቀል ። ምዕራፍ በእንተ ጸድቃን ። ምዕራፍ በእንተ መላእክት ። ምዕራፍ በእንተ ዝክር ። ምዕራፍ በእንተ ተዝካር ። ምዕራፍ በእንተ ምጽዋት ። ምዕራፍ በእንተ ምግባር ። ምዕራፍ በእንተ በዓላት ። መጽሐፈ ብርሃን ቋ ምዕራዕፍ በእንተ መቃብር ። ምዕራፍ በእንተ ማኅሌት። ጌታ ወቦ ሕፅዋን እለ ሐፀዉ ርእሶሙ በእንተ መንግሥተ ሰማያት ማቴ ። ምዕራፍ በእንተ ድርሳናት ። መጽሐፈ ብርሃን ምዕራፍ በእንተ ካህናት ወዲያቆናት ።