Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዳኒኤላ ስቲል ክላይደስኮፐ በሚል ርዕስ የፃፈችውን ልቦለድ ብርቅርቅታ የሚል ስያሜ በመስጠት ወደ አማርኛ ተርጉሜዋለሁ አተረጓጐሜም ቃል በቃል ሳይሆን የተዛምዶ ትርጉም ነው አንዲህም ያደረግሁት ያለምክንያት አይደለም የዚህ የፈጠራ ሥራ ዋነኛ ጭብጥና ሥነ ፅሑፋዊ ለዛ አንደተጠበቀ አንዲሆን አስፈላጊውን ጥረት ሳደርግ በሌላ በኩል ግን ፅሑፉ ከሚተረጐምለት ሕብረተሰብ ባህል ወግና ሥነልቦናዊ ግንዛቤ ጋር ፍፁም የማይጣጣሙ ወይም እንግዳ ይሆናሉ የምላቸውን አንዳንድ አመለካከቶች አስወግጃለሁ በተረፈ ግን ደራሲዋ የጠቆመቻቸው ታሪካዊ ጂኦግራፊያዊም ሆነ ሌሎችም ተጨባጭ ገፅታዎች ፈር እንዳይለቁ በቂ ጥንቃቄ አድርጌአለሁ ስለሆነም አንዳንድ ገለፃምችና ምልልሶች የፅሑፉን ይዘት እንዳያጐድፉና ለፍሰቱ መጠበቅ ሲባል ቢዘለሉ ሆነ ተብሎ ለመደረጉ አንባቢያን ከወዲሁ እንዲያጤኑልኝ አሳስባለሁ ለማጠቃለል ይህ የትርጉም ሥራ አማርኛ አማርኛ ብሎ እንዲነበብ ጥረት ከማድረግም ባሻገር እንዲያዝናናና እንዲያስተምር በጥንቃቄ የተደከመበት መሆኑን በተጨማሪ እገልፃለሁ ተርጓሚው ብርቅርቅታ እሐይወሥ ስልምልምታ ዝልፍልፍታ ጭልምልምታ ፍልቅልቅታ ውልብልብታ ብርቅርቅታ እውነትም ሕይወት እንደማለዳ ፀሐይ ብርሃን ስትፈነጥቅ አንደባህር አልማዝ ስትፍለቀለቅ እንደሳት ላንቃ አብረቅርቃ ከቀትር ፀሐይ በርታ ደምቃ ስትጀምር ማለት ድንግዝግዝ መባባት አይቀር መተከዝ ሕይወ ፀፀት ትዝታን ደርድራ ምኞትን ከህልም አዋቅራ በብቸኝነት ስታማቅቅ ቀን ክሌት አትል ስታስጨንቅ ሕይወታ ብርቅርቅታ ናትና ታበራለች ቀን ጠብቃ እንደጨለመች አትቀርም እንዳኩረፈች ተደብቃ ውሎ ቢያድርም ታበራለች በሕብረ ቀለም አሸብርቃ ጋሕይወ ድቅስቅስታ ዝውርውርታ ጥብርብርታ ጥንጥን በረቅ ብልጭልጭታ ብርቅርቅታ ብርቅርቅታ ሠ ክፍል ሶላንጅ እንደማኅተም በልብህ እንደማኀተም በክንድህ አኑረኝ ፍቅር እንደ ሞት የበረታች ናትና ቅንዓትም እንደ ሲኦል የጨክነች ናትና ርመ ጋጅ ብርቅርቅታ ምዕራፍ ሰላሳ ሁለት በኒውዮርክ ውስጥ ያሳለምኞት የመጨረሻ ምሽት ድሎት ያልተጓደለውም ቢሆን በሌላ መልኩ ደግሞ ሐዘንና ትካዜ ማስከተሉ አልቀረም እራት የበሉት በኮት ባስከ ሆቴል ሲሆን ሄነሪና አሌክሳንድራ ሕፃናቱንም ይዘዋቸው መጥተው ነበረ ማርጋሬት ከፄነሪ ጋር ማምሸቱ ደስ ባይላትም በአሌክሳንድራ ጉጐትጓችነት ተገኝታለች ሂላሪ ደግሞ ቀደም ሲል ከሌላ እንግዳ ጋር እንደምትመጣ ለእህቷ ገልፃላታለች ስለ እንግዳው ማንነት ግን ሂላሪ አልነገረቻትም አሌክሳንድራም ለማወቅ ብትፈልግም ደፍራ አልጠየቀቻትም ከሂላሪ ጋር የመጣው ሰው ጆን ቻፕማን መሆኑን ስታይ ግን አሌክሳንድራ ውስጥ ውስጡን ፈንጥዛ ነበረ።
ዳኒኤላ ስቲል መጋጄዩቐክጨራ ብርቅርቅታ ፖረፇረታ ከዳንኤላ ስቲል ተርጉም በዓቢይ ደምሴ ብርቅርቅታ ብርቅርቅታ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው ልዘ ዌከክኬ ርዩየኘ ቄ የመጀመሪያ ዕትም ሶስተኛ ዕትም ዋና አከፋፋይ ዓይናለም መጻህፍት መደብር ለራሔል ዓቢይ አድራሻ ከብሔራዊ ቴአትር ጀርባ እና ስልክ ለታናናሽ እህቶቿ ሞባይል ለኤልሳቤጥ ለሴቤተልሔም ለኢየሩሳሌም ይሁንልኝ የኮምፒውተር ለቀማና ገፅ ቅንብር ትዕግስት ንብረቱ ስልክ ዐ ዐ ብርቅርቅታ እንደሚታወቀው ተርጓሚ እጅግ ቭዙ ከሆኑ የፈጠራ ሥራዎች መካከል አማርጦ ጥሩ የመሰለውን ለአንባቢ የማስታዋወቅ ዕድል አለው የተርጓሚ ጭንቀቱ የትኛውን ሥራ ልምረጥ ብሎ ከመዋተቱ እንጂ ከተለያዩ ከያኒያን አእምሮ የፈለቁትን ስራዎች ወደ ፈለገው ቋንቋ ለመመለስ ችሎታው አስከፈቀደለት ድረስ ምርጫው ወሰን የለውም ስለዚህም ነው እኔም ቀደም ሲል ጃኩሊን ና ሳልሳዊቷ ልጃገረድ የተባሉትን የእግሊዛዊቷን የአጋታ ከሪስቲን ልቦለዶች እንደተረጐምሁኝ ሁሉ ወደ ሩቅ ምስራቅ ተሻግሬ የዘለዓለማዊውን ቻይናዊ ደራሲ የሉህ ሱንን ትዝታን በፀፀት ወደ አማርኛ ለመመለስ የሞከርኩት ይህ የአሁኑ አራተኛ የትርጉም ሥራዬ ደግሞ ወደ አውሮፖና አሜሪካ አህጉሮች የሚወስደን ነው ዕውቋ ደራሲ ዳኒኤላ ስቲል ክላይደስኮፐ በሚል ርዕስ የፃፈችውን ልቦለድ ብርቅርቅታ የሚል ስያሜ በመስጠት ወደ አማርኛ ተርጉሜዋለሁ አተረጓጐሜም ቃል በቃል ሳይሆን የተዛምዶ ትርጉም ነው አንዲህም ያደረግሁት ያለምክንያት አይደለም የዚህ የፈጠራ ሥራ ዋነኛ ጭብጥና ሥነ ፅሑፋዊ ለዛ አንደተጠበቀ አንዲሆን አስፈላጊውን ጥረት ሳደርግ በሌላ በኩል ግን ፅሑፉ ከሚተረጐምለት ሕብረተሰብ ባህል ወግና ሥነልቦናዊ ግንዛቤ ጋር ፍፁም የማይጣጣሙ ወይም እንግዳ ይሆናሉ የምላቸውን አንዳንድ አመለካከቶች አስወግጃለሁ በተረፈ ግን ደራሲዋ የጠቆመቻቸው ታሪካዊ ጂኦግራፊያዊም ሆነ ሌሎችም ተጨባጭ ገፅታዎች ፈር እንዳይለቁ በቂ ጥንቃቄ አድርጌአለሁ ስለሆነም አንዳንድ ገለፃምችና ምልልሶች የፅሑፉን ይዘት እንዳያጐድፉና ለፍሰቱ መጠበቅ ሲባል ቢዘለሉ ሆነ ተብሎ ለመደረጉ አንባቢያን ከወዲሁ እንዲያጤኑልኝ አሳስባለሁ ለማጠቃለል ይህ የትርጉም ሥራ አማርኛ አማርኛ ብሎ እንዲነበብ ጥረት ከማድረግም ባሻገር እንዲያዝናናና እንዲያስተምር በጥንቃቄ የተደከመበት መሆኑን በተጨማሪ እገልፃለሁ ተርጓሚው ብርቅርቅታ እሐይወሥ ስልምልምታ ዝልፍልፍታ ጭልምልምታ ፍልቅልቅታ ውልብልብታ ብርቅርቅታ እውነትም ሕይወት እንደማለዳ ፀሐይ ብርሃን ስትፈነጥቅ አንደባህር አልማዝ ስትፍለቀለቅ እንደሳት ላንቃ አብረቅርቃ ከቀትር ፀሐይ በርታ ደምቃ ስትጀምር ማለት ድንግዝግዝ መባባት አይቀር መተከዝ ሕይወ ፀፀት ትዝታን ደርድራ ምኞትን ከህልም አዋቅራ በብቸኝነት ስታማቅቅ ቀን ክሌት አትል ስታስጨንቅ ሕይወታ ብርቅርቅታ ናትና ታበራለች ቀን ጠብቃ እንደጨለመች አትቀርም እንዳኩረፈች ተደብቃ ውሎ ቢያድርም ታበራለች በሕብረ ቀለም አሸብርቃ ጋሕይወ ድቅስቅስታ ዝውርውርታ ጥብርብርታ ጥንጥን በረቅ ብልጭልጭታ ብርቅርቅታ ብርቅርቅታ ሠ ክፍል ሶላንጅ እንደማኅተም በልብህ እንደማኀተም በክንድህ አኑረኝ ፍቅር እንደ ሞት የበረታች ናትና ቅንዓትም እንደ ሲኦል የጨክነች ናትና ርመ ጋጅ ብርቅርቅታ ምዕራፍ አንድ ከሚወርደው ዶፍ ክብደት የተነሳ ቀኑ የቀን ጨለማ ሆኗል በኔፕልስ ከተማ ዙሪያ ባሉት ተራሮች ላይም እያፏጨ የሚያልፈው ነፋስ የጆሮ ታምቡር ይበሳል ውሽንፍሩም የዓይን ቆብ አያስገልጥም ዎክር የለበስውን የዝናብ ካፖርት ክሳድ ከጆሮው በላይ ድረስ ጎትቶ ብርድ ያቆረፈዳቸው እጆቹን ወደ ጠመንጃው ቃታ መለሰ ያቺም የቆምባት የቀበሮ ጉድጓድ መለስተኛ ኩሬ ሆናለች ሳም ዎክር የፃያ አንድ ዓመት ወጣት አሜሪካዊ ሲሆን ወደ አውሮፓም ለመምጣት ምክንያት የሆነው ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ነበረ ዎከር ለመጀመሪያ ጊዜ በጦር ሜዳ ላይ የዋለው በሰሜን አፍሪካ ነው በዚያም ለነበረው የአሜሪካ ጦር የሜዲትራንያንን ባህር አቋርጦ ከዋናው የጣልያን ግዛት ለመድረስ ዓመት ከመንፈቅ ፈጅቶበታል ጦሩም አሁን መሽጉ የነበረው ከኔፕልስ ክተማ በስተ ስሜን ምስራቅ ነበር ሳም ዎከር የሰሜን አፍሪካ ትዝታ በታወሰው ቁጥር ያንገሸግሽዋል ሐሩሩ ያሳብዳል ሙቀቱ ፅርቃን ያስኬዳል የበርሃው ነፋስ የሚያንገዋልለው የአሽዋ ሞገድ ግማሽ ዕውር የደርጋል ቀኑን ሙሉ ዓይን አንደለበለበ እንዳስለቀሰ ነበር የሚውለው የዛሬ የኔፕልስ ከተማ አካባቢ ዶፍና ውሽንፍር ግን ከዚያ የባሰ የሚሸነቁጥ ሆነበት በምሽጉ ዙሪያ ያለማቋረጥ እያፏጨ የሚያልፈው ነፋስ ደም ስር ይጠዘጥዛል አጥንት ሰርስሮ ይገባል የዎከር ከንፈሮች በድን ሆነዋል ጣቶቹም ደንዝዘዋል ሱስ ቢያቅበጠብጠውም ቆርጦ ያስቀመጣትን ቁራጭ ሲጋራ ከክንፈሩ ለማድረስ ክብሪት ጭሮ ለማቀጣጠል አልቻለም ያን ጊዜም ነበረ የረገመውን ሰሜን አፍሪካን ማረኝ ወደ ማለቱ የተቃረበው ሳም ዎከር በጄኔራል ክላርክ በሚመራው ክፍለ ጦር ውስጥ የኛው እግረኛ ሻለቃ ባልደረባ ነበር ክፍለ ጦሩ የሲሲሊን ደሴት በሐምሌ ወር በድል አድራጊነት ከያዘ በኋላ ከኔፕልስ ለመድረስ አራት ወራት ፈጅቶበታል አሁን ደግሞ ወደ ሮም ከተማ በመግፋት ላይ ነበርር ሆኖም ባላንጣው የጀርመን ጦር በቀላሉ የሚበገር ኃይል አልነበረም ብርቅርቅታ ስስቪህ ስእያንዳንዲ ጋት መሬት አይከፍሉ መሥዋዕት መክፈል ነበረበት ለሮም የሚደረገው ጦርነት አጅግ አዝጋሚ ሲበዛ የሚዘገንን ነበር የሁለቱም ተፋላሚዎች ደም እንደውሃ ፈሶበታል በኔፕልስ አካባቢ ሽለቆና ተራሮች ጋራና ሸንተረሮች ላይ በአልፍ የሚቆጠሩ ወጣቶች ረግፈውበታል ፄ ዎክር የደነዘዙ ጣቶቹን እፉ ውስጥ ከቶ ከሆዱ በሚወጣው ሞቃት አየርነፍስ ሊዘራላችው ሞከረ ከዚያም እጁን ወደ ኪሱ በመክተት ቁራሟን ሲጋራ አውጥቶ ከከንፈሩ ሰካት የነበረው የመጨረሻው የክብሪት እንጨት ግን ውፃ ገብቶት ቶሉ አልጫልርህ በማለቱ እስከዚያ ከከንፈሩ ላይ ያደረጋት ቁራጭ ሲጋራ በዝናቡ በስብሳ ፍርክስክስ አለች ያን ጊዜም በንዴት ሺት ብሎ የክብሪት ቤቱን ከቅል ጥሙ ድረስ ካጠለቀው ኩሬ ውስጥ ወረወረው ጃፓን የአሜሪካ ይዞታ የነበረችውን የፐርል ወደብ በአውሮፕላን በደበደበች ጊዜና አሜሪካም በጃፓን በጀርመንና በጣሲያን ላይ ጦርነት ባወጀችበት ወቅት ዎክር የዝነኛው የሐርቫርድ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነበር ዎከርም የሚታየው ሆሉ አንደ ቀድሞዎቹ የሐርቫርድ ምሩቃን አርሱም ትምህርቱን ጨርሶ ወፍራም ደምወዝ የሚያስገኝ ሥራ ሲያማርጥ የገጠርና የክተማ መኖሪያ ቤት ሲኖረው ትዳርም መስርቶ የልጆች አባት ሲሆን ነበር ወላጆቹ በአስራ አምስት ዓመት እድሜው በአደጋ ሰሰሞቱበት በሐርቫርድ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ለመከታተል ለሦስት ዓመታት ያህል በትርፍ ሰዓቱ በትያትር ቤት ውስጥ በተላላኪነት ጉርሻ እየተሰጠው ስርቷል ታላቅ እህቱ የነበረችው ኢሲንም ከራሷ ተርፏት ለርሱ የምትረዳው ሴት አልነበረችም በወታደርነት በመመልመሉም ሲሰናበታት በሔደ ጊዜ ቡና ቤት ውስጥ ተቀጥራ ስትሰራ ነበር ያገኛት ኢሲን በታናሽ ወንድሟ ወደ ጦር ሜዳ መላክ ቅንጣት ያህል ሐዘኔታ አልተሰማትም እንደ እህት ክአንገቱ ተጠምጥማ አልቅሳ ልትሸኘው ቀርቶ በደህና ተመሰስ የሚለውን የተለመደ የበጎ ምኞት መግስጫ እንኳን ነፍጋዋለች ሴት አዳሪዋ ኢሊን ዎክርን የምትጠላበት ምክንያት ነበራት ዎክር ከሕፃንነቱ ጀምሮ ብሩህ አአምሮ የነበረው ልጅ ነበር በትምህርቱ የሦስት ዓመት ታላቁ የነበረችውን ኢሊንን ቀድሟት በመሔዱ በወላጆቿ የተጠላች የአካባቢውም መዘባበቻ ሆና ነበረ በዚያም ላይ ደግሞ ዎክር መልክ መልካም ተግባቢ ልጅ ሲሆን እንደ ፀጉሯ መቅላት ደመ ፍሉ የነበረችው ኢሲን ግን ቀጭንና ያለ ዕድሜዋ የበሰለች ተንኮለኛና ምላሰኛ ልጅ ነበረች አሥራ ሦስት ዓመት እንደሞሳትም ክአንድ ጎረምሳ ብርቅርቅታ ጋር ኮበለለች ከዚያን ወዲህ ብዙ ወንዶች አቀያይራለች ዎክርም ሊሰናበታት በሄደ ጊዜ በስድስት ዓመት ታናጂ የሚሆን የአስራ ስምንት ዓመት ጎረምሳ ቅምጥ ነበረች ጎረምሳው ስራ አልነበረውም ኢሊን ከቡና ቤት በሚከፈላት አነስተኛ ደመወዝና ሲቀናትም ከሌላ ወንድ ጋር በመውጣት በምታገኘው ገንዘብ ነበር የሚተዳደሩትቡ ሆኖም ኢሊንም ሆነች ያ ጎረምሳዋ የሚያድሩት ክሞቀ ቤት ነው የምግብና የመጠጥ ችግር አልነበረባቸውም በልብስ አልታረዙም ዎከር ግን በሐርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የመጨረሻ ዓመት ተማሪ ነበር በወታደርነትም ተመልምሎ መጀመሪያ ወደ ሰሜን አፍሪካ ተላክ ዓመት ከመንፈቅ በሰሜን አፍሪካ በረፃ ሲዋጋ ቁቀየ ከዚያም እረፍት ሳያገኝ ወደ ሲስላ ብሎም ወደ ኔፕልስ መጣ አሁን ደግሞ ወደ ሮም አቅጣጫ በሚወስደው የጦር ሜዳ ላይ ይገኛል ታዲያ ዎክር እንደልቡ የሚያጨሰው ሲጋራ እንኳን አላገኘም ምናልባት ዕድለኛም ከሆነ ሮም ይደርስ ይሆናል ሮምን መያዝ ማለት ደግሞ የጦርነት ማብቂያ ነው ማለት አልነበርም ስለሆነም ከሮምስ በቷሳ የሚጠብቀው ምን ዕድል ነበረ። አለው አሁንም ፓተርሰን። ከልብ ብሎ ነገር የለም አለችው ብርቅርቅታ ለምን። ማስተከዝ ማስሰቀሱ ከዚያ በፊት ደርሶበት አላየውም የዚያኑም ያህል ደግሞ ፍቅር ሕይወትን ለዛ የሚያላብስ የሚያድስ የሚያስደስት የሚያስፈነድቅ ነበረ እነሂህ ስሜቶች ሁሉ ዎክር ሶላንጅን ካያት ደቂቃ ጀምሮ ጐሻሽመውታል ከሁሉም በላይ ደግሞ ፍቅር መተሳስብንም የሚያጉለብት ኃይል ነበረ የሶላንጅ መጐሳቆል ምከርን ሲበዛ አሳስቦታል የሰውነቷን መክሳት ልብ ብሎ አይቶታል ልብስና ጫማዋም እንደነገሩ ነበረ የሶላንጅ በራስ የመተማመን ስሜት ላለመንካት ዎክር መጠንቀቅ ነበረበት ስለ ልብስና ጫማዋ ጉዳይ ጊዜ ያደርሰዋል ሆኖም ፓሪስን ከመልቀቁ በፊት ለሶላንጅ አንድ ነገር ማድረግ ነበረበት የተጠመደባቸውን እነኛን አረንጓዴ ዓይኖቿን ስማየት ብቻ ሳይሆን ሶላንጅን በየቀኑ ቢያንስ አንድ ጊዜ እያገኘ ደህና ምግብ መጋበዝ ነበረበት ዳግመኛ ካልተገናኘን ሲል ዎከር እንደ ልማዱ ሙዝዝ አለባት እርሷም በረጅሙ ተነፈስች ማንነቷን ደህና አድርጋ ብታውቀውም ከዎክር ጋር ስአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በማግስቱ ለመገናኘት እሺ አለችው ፓሪስ በጀርመን ይዞታ ሥር በቆየችባቸው ዓመታት ውስጥ ከአንድም የጀርመን ወታደር ጋር ተነጋግራ አታውቅም ፓሪስ በአሁኑ ጊዜ ነዛ ስስወጣች ደግሞ ሶላንጅ እንደ ሌሎቹ ልጃገረዶች ከአሜሪካ ወታደሮች ጋር የመታየት ፍላጐት ጨርሶ የላትም ከፊቷ ተቀምጦ ይለማመጣት የነበረውን ወታደር ግን ትክ ብላ አየችው በመልኩም ሆነ በፀባዩ የሚጠላ ልጅ ዓይነት አልነበረም አመስግናለሁ አስና ዎክር ከመቀመጫው ተነሳ እንዳመጣ ጣቸው መህፍቱን በግራ እጁ እርሷን ደግሞበቀኝ እጁ ይዞ መንገዱን አቋረጡ ደረጃውንም ወጥተው ከበራፉ ሲደርሱ ቆም አሉ ሶላንጅ ስለ ግብዣው አመስገነችውና ደህና እደር ስትል እጁን ጨብጣው ገባች ከበስተውስጥም በራፉን ቆለፈች ብርቅርቅታ ዎከር በዚያን ምሽት በፓሪስ ጐዳናዎች ላይ ብቻውን በሚጓዝበት ወቅት በሕይወቱ ላይ አዲስ ምዕራፍ መከፈቱን አውቆታል ከአንግዲህም የዱሮው ግዴለሽና ደፋሩ ዎከር ስመሆን አይችልም በጥቂት ስዓታት ውስጥ አስተሳስቡ ተለወጧል ያቺ ልጅ ያቺ ልዩ ፍጥረት ያቺ ባለአረንጓዴ ዓይን ልጅ ያጋጠመችው ያለምክንያት አስመሆኑም ገብቶታል ከአሁኑም እንደ ግማሸ አካሉ ያህል ቆጠራት ብርቅርቅታ ዴጫ ጩ ምፅራፍ ሁለት ጥት ነው ትናንትና ማታ ያመሸኸው። ማሪኝም አለና ከጭኖቿ ላይ ተደፋ ፀጉሩንም ስታሻሸው ቆየችና ከተንበረከከበት ደግፋ እያስነሳችው አዲስ ተውኔት አዲስ ሴት ዋ ዎከርኑ አለችና የሌባ ጣቷን አወዛወዘችበት ከትላልቅ አረንጓዴ ዓይኖቿ የሚስረቀረቀው ብርፃን የዎከርን ልብ እንደ ጦር ወጋው ከዚያች ደቂቃ ጀምሮ ያቺን ተዋናይ ፍቅረኛውን ላለማየት ቆረጠ የዎከርና የሶላንጅ ኑሮ ጤናማ አየር ሰፈነበት ሶላንጅም ለሦስተኛ ጊዜ ፀነሰች በዜናው እንደ ሂላሪና አሌክሳንድራ የተደሰተ አልነበረም ሶላንጅ ምጥ የተያዘችው ዎከር ለሥራ ወደ ካሊፎርኒያ በሔደበት ጊዜ ነበረ እንደ ልማዱም ከሐኪም ቤት ያደረሳት ያው ፓተርሰን ነው ዎከርን በስልክ ለማግኘትና በደህና ሴት ልጅ የተገላገሰች መሆኗን ለመንገር ሁለት ቀን ሙሉ ፈጅቶበታል የሶላንጅም የተለመደ ጥርጣሬ መታደስ የጀመረው በዚያን ጊዜ ነበረ ዎከር ዜናውን ቢለማም ተቻኩሎ አልመጣም አራሷ ክርስትና የተነሳችውም እርሉ በሌለበት ነበረ እንደ ፊተኞቹ ሁለቱ ሁሉ በቅርቡ ለተወሰደችው አራስ ፓተርሰን የክርስትና አባት ማርጆሪ የክርስትና እናት ሆኗት ዎክር ወደ ኒውዮርክ የተመለሰው ሶላንጅ በወለደች በሦስተኛው ወር ነው በዚያን ወቅት ስለ ዎከር አዲስ ግንኙነቶች መፅሔቶች ና ጋዜጦች ብዙ ፅፈዋል የሚነፍሰውም ወሬ ሶላለጅን እጅግ አድርጎ አስቆግቷታል ዎክር እንደ በፊቱ በአንዲት ሴት ሳይቆጠብ የሆሊውድን ቆነጃጅት ተራ በተራ ማዳረስ ይዞ ነበረ በተለይም ደግሞ በየዕለቱ መጠጥ ኣብዝቶ በመውለዱ ሳይሰክር የማያድርበት ቀን እንደሌለም ሶላንጅ ሰምታለች ደሟ እንደፈላ ነበር የዎክርን መመለስ ስትጠባበቅ የሰነበተችው ኤ ሙ ዴኢጵኢጵ። ፓተርሰን ነው። አሰቻት አሁንም አሌክሳንድራ ስሰሞተች ነው አክሲ አሰችና የእህቷን እጅ ጭብጥ አድርጋ ያዘችው የእናታቸውን አስክሬን የያዘው ሳጥን በአጠገባቸው እያለፈ ስሰነበረ የሂሳሪ ፊት በድንጋጤ ነጣ ቆም አለችና እጂን ከሳጥኑ ላይ በነበረው የአበባ ጉንጉን ላይ አሳረፈች ሁለት ነጫጭ ፅጌረዳዎችም መዛ አወጣች አንዱን ሰራሷ አስቀርታ ሌሳውን ፅጌረዳ ለአሌክሳንድራ ስጠቻት አሌክሳንድራ በዚያን ጊዜ ማልቀስ ጀመረች ሰምንድነው አናቴ አንዳትነሳ ሳጥኑን ከድነው የሚወስዷት ስትል ትንስቀስቅ ጀመረ ሞት የሚሉት ቃል ትርጉም አይግባት እንጂ ሞት መሰያየት መሆኑን ያወቀችው ጻኣ መ ጋ ጠጠ ብርቅርቅታ ይመስላሳል ሌላው ቀርቶ በሞግዚት እቅፍ የነበረችው ሚጋን እንኳን በዚያን ወቅት ከእናቷ መለየቷን ያወቀች ይመስል ከእህቷ ጋር አብራ አልቅሳለች ያን በመሰለ የደስ ደስ በነበረው ቀን ሶሳንጅ ትቀበራለች ለማለት ላሰበው ይከብድ ነበረ ባለፀጉረ ወርጆፈማዋ ሶላንጅ ባለ ብሩህ አረንጓዴ ዓይኖቿ ሶላንጅ ውቧና ለገላጋዋ ሶዳንጅ ያ ቀን ከባሏና ከልጆቿ ጋር የምትስቅበት የምትጫወትበት እንጂ ዯምትቀበርበት አልነበረም ለምን ያ ቀን የደስ ደስ እንደ ነበረው ለመገመት ያስቸግራል ፓተርሰን ህፃናቱን ከቤት ካደረሳቸው በኋላ ወደ መቃብር ቦታው ተመለሰ የቀብሩም ሥነ ሥርዓት በትክክል መፈፀሙን ካረጋገጠ በኋላ ዎከርን ለመጠየቅ ሔደ ሂሳሪና አሌከሳንድራ ከሬሳ ሳጥኑ ላይ የወሰዱትን ዓይነት ነጭ ፅጌረዳ ለዎከርም አምጥቶለት ነበረ ዛሬ ፓተርሰን ለዎክር ለየት ያለ ፍጥረት መስሎ ነበረ የታየው ቁመቱ ረዝሟል ሰውነቱ ቀጥኗል ፊቱ ገርጥቷል በዚያ ላይ ደግሞ ከነጭ ሸሚዙ በስተቀር ሌላው ልብሱ ጥቁር ነበረ በግራ እጁ የያዘውም ባርኔኒጣው ጥቁር ነው ጫማውም እንደዚሁ ልክ የሞት መላክተኛ መስሎ ነበረ የታየው በተዘዋዋሪም መንገድ ፓተርሰን የሞት መላክተኛ ነው ለማለት ይቻላል ዎከር ሶላንጅን ለመግደል የበቃው በርሉ የተነሳ ነበር ዎከር ቀና ብሎ ሲያየው መሳ ሰውነቱ በሆነ ስሜት ተንዘፈዘፈ ብዕላንጅ የሬሳ ሳጥን ላይ ነው ያመጣሁልሁ አለና ፓተርሰን ነጩን ፅጌረዳ ሊሰጠው እጁን ዘረጋ። አለችው ሂላሪ። አለችና ሳትወድ በግድ ፈገግ አለች ከዎክር ጋር የምትመሳስልበት አንዳችም ነገር አልነበረም ሚስስ ጆንሰን ነሽ አለ ፓተርሰን እየተጠራጠረ አዎን ነኝ ግቡ አለችና ወደ ውስጥ ይዛቸው ዘለቀች ፓተርሰን ከበፊቱም ይልቅ ታላቅ ሀፍረት የተለማው የቤቱን ቁሳቁስ ባየበት ጊዜ ነበረ የትልቁ ሶፋ አግር ሰባራ በመሆኑ ያዘመመ ነበረ ሌሎቹም ሦስት አነስተኛ ሶፋዎች ሽፋናቸው ተቀዶ ስፖንጁ አፍጥጦ ይታያል የምግብ ቤት ጠረጴዛውም ካያያዝ ጉድለት ተፋፍቋል ከበስተጥግ በኩል ካለች አንድ አነስተኛ የፎርማይካ ጠረጴዛ ላይ የተከፈተ ቴሌቪዥን ይታያል የሚተላለፈውም ፕሮግራም ቀጥታ ከእግር ኳስ ሜዳ ነበረ ድምፁ ያለመጠን በመከፈቱ ጩኽኸቱ ጆሮ ይሰነጥቅ ነበረ ከቤቱ የውጭ እይታ ይልቅ የውስጡ ይብስ ነበረና እነ ሂላሪ ባሉበት ድርቅ ብሰው ቆሙ ብቢራ ላምጣልህ አለችው ፓተርስንን እንግዶቹን ህፃናት ከምንም ሳትጥፋቸው ያቺን ሴት የምከር አህት ትሆናለች ብሎ ማንም ለመጠርጠር አይችልም ዎከር ቁመናው ያማረ መልከ መልካም ሰው ነበረ ለአለባበሱም እንከን አይወጣለትም አነጋገሩም የተቆጠበ ነበረ የለው መውደድም ያለው ነው እህት የምትባለው ግን የዎከር ተቃራኒ ነበረች ዎከርን የምትበልጠው በሦስት ዓመት ቢሆንም ለማንም የፃምሳ ዓመት ሴት ነበር የምትመስለው ቀዩ ፀጉሯ ከመሳሳቱም ሚዶ ነክቶት የሚያውቅ አይመስልም የዓይኖቿ ቆዳ መሸብሸብ ሰካራምነቷን የሚያጋልጥ ነበረ እንደ ዎከር የዓይን ብሌኖቿ ሰማያዊ ቢሆኑም ህይወት አይነበብባቸውም ነበረ ቢራ ከማብዛቷም የተነሳ ቦርጪ የተዘረገፈ ቢሆንም እግሮቿ ግን ሰላላ ነበሩዙ የፒጃማዋም መቆሸሽ አሳፋሪ ነበረ እነኛ ህዓናት ይችን የመሰለች ሴት ሲያዩ ዛሬ ሰመጀመሪያ ጊዜ ሆነባቸው ብርቅርቅታ ዴቺ ሂላሪ ትባላለች አሰና ፓተርሰን አክስቷን እንድትጨብጣት በዓይኑ ጠቀስ አደረጋት ሂላሪ ግን ከቆመችበት አልተንቀሳቀሰችም ይቺኛዋ ደግሞ አሴክሳንድራ» ሲል ቤቱን አፍኖት የነበረው የቢራና የሲጋራ ጢስ በአፍንጫው ግጥም አለ የጀመረውን ማስተዋወቅ መጨረስ ነበረበትና ኖብመጨረሻዋ ሚጋኙ ትባላለች አለና ጨረሰ ሂላሪና አሌክሳንድራ ይበልጥ ተጠጋግተው ቆሙ ኢሊንን ለማየት የደፈረችው የሚሆነውን የማታውቀው አራሷ ሚጋን ብቻ ነበረች ተከተሱች አለችና የመኝታ ክፍላቸውን ልታሳያቸው ቀደመች ክፍሏ መስኮት የሴሳት የእስረኞች ክፍል ትመሰል ነበረ አንድ ያልተነጠፈ ኣልጋ ከአንድ ወገን አለ ከላዩም ላይ ያረጀ የተጠቀለለ ፍራሽ ነበር በወዲያ በኩል ደግሞ አንድ ያራስ ልጅ አልጋ አለ ያረጁ ዕቃዎች ከሚጣሉበት አካባቢ አግኝታው እንደሆነ እንጂ እንደዚያ ያለ አልጋ በየትኛውም ሉቅ አይሸጥም ነበረ አንዲትም አምኙል ከኮርኒሉ ላይ ተንጠልጥላለች ብኋላ እናነጥፈዋለጉ አለችና ኢሊን ፓተርሰን ወደነበረበት ከክፍል ተመለሰች ወደ ሂላሪም አየት አደረገችና እስቲ ወደ ጓሮ ዙሪና የታጠበው አንሶላ መድረቅ አለመድረቁን እዬ አለቻት ሂላሪ ግን ንቅንቅም ሳትል አፍጥጣ አየቻት ኢሲን እንደ ማፈር አለችና ወደ ፓተርሰን ዘወር በማለት ዓይኖቿ ቁርጥ የእናቷን ይመስላሎ አለች ፓተርለንም ሶላንጅን ታውቂያት ነበረ ማለት ነው። ሆኖም አሁንም ለማስመሰል ስትል ምናልባት ያልታሰበ ችግር ቢያጋጥም ስልክ ደውዬ አሳስብፃለሁ አለችው ፓተርሰንን ክረ እኔም ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ልጆቹን ለማየት መመለሴ አይቀርም መቼም እናንተን ማስቸገር ቢሆንም አንዱን ቀን አመጣለሁ አስና ከተቀመጠበት ተነሳ ፓተርሰን በዚያን ቤት ውስጥ ዓይነ እያየና የሴትየዋን ሁኔታ እየተመለከተ ጨክኖ ጥሏቸው የሚሄድ አልመሰላትም ነበረ ለሂላሪ በአረንጓዴ ዓይኖቿም ፍጥጥ ብላ ትመለከተው እንደ ነበረ ያጤነው ፓተርሰን ምንም ሐላሳብ እይግባሽ ከጥቂት ቀናት በቷላ መጥቼ ላያችሁ እሞክራለሁ ችግር ቢኖር ደግሞ ደውይልኝ አላት ሂላሪ ቁርጡን አወቀችው በመናገር ምትክ አንገቷን ዘንበል አደረገች አውጥታ አትናገረው እንጂ በፓተርሰን ላይ ጥላቻዋ ጠነከረ ፓተርስን ሌላው በደሉ አነሰና ለምን አሁን ደግሞ ካደግንበት አካባቢ አፈናቅሎ ይህን ወደ መስለ አካባቢ አመጣኘ ስትል በሆዷ ረግማዋለች ሂላሪ አቅም ቢኖራት በገደለችውም ደስታዋ ነበረ ልታደርገው አትችልምና በምትኩ ታለቅስ ወደነበረችው አሌክሳንድራ ሄዳ ታባብላት ጀመረ አይዞሽ አክሲ ምንም የሚያስለቅስ ነገር የለም የመጣነው ለሽርሽር ነው የምንቆየው ለጥቂት ቀናት ብቻ ነው እስከዚያም ከባህሩ አጠገብ እየሔድን ስንጫወት እንውሳለን እለቻት ብርቅርቅታ ኢሊን ትጠጣ የነበረውን ቢራ አስቀምጣ ወይ ውልፍች። ቢያገኛትም ኖሮ ልታነጋግረው ፈቃደኛ እንደማትሆን ግልፅ ነበር የክርሉ ፍላጐት በዓይኑ ዓይቷት ስለሁኔታዋ ለመረዳት ነበረ ግን በመደበቋ ሳያያት ተመልሶ ሄደ ስለ ሂላሪ ምንም ሳያውቅና ሳይስማ ዓመት ያህል አሰፈ በመሀሉም የአሌክሳንድራ የጉዲፈቻ አባት የነበረው ሚስተር ጎርሐም በልብ ድካም በሽታ ሳይታሰብ ሞቶ ነበረ ወደ ዓመቱም መጨረሻ ላይ ዴቪድና ፊቢካ የተሻለ ስራ ስላላገኙ ከኒውዮርክ ለቀው ወደ ካሊፎርኒያ ሜጋንን ይዘዋት ሂዱ የጉርሐምን ባለቤት ማርጋሬትን ለመጨረሻ ጊዜ ያያት በባሏ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ነበረ የስራ ውጥረት ስሰነበረበትም ሂላሪን ያስታወሳት የሚቀጥለው የገና በዓል በደረስበት ወቅት ነው መኪናውን ወደ ኢሊን ቤት ከሚወስደው መንገድ መጠምዘዣ ላይ አቆሞ ሂላሪን ሳታስበው ደረስባት ፊቷንም ሲያየው ደነገጠ መገርጣት ብቻ ሳይሆን ከፊቷ ላይ የሚነበበው ሌላ መልዕክት ነበረ ብርቅርቅታ የጥላቻና ተስፋ የመቁረጥ ሁኔታ ታየውና ስጋትም ገባው ዎከር ህይወቱን ባጠፋበት ዕሰት የነበረው ዓይነት አመለካከት ነበረ በሂላሪም ገፅታ ላይ የሚነበበው ሊያነጋግራት ሊያፅናናት ብዙ ሞከረ ግን አንዳችም መልስ አልሰጠችውም በመጨረሻም ላይ ተስናብቷቸው ሲወጣ አንድ የተስፋ ጭላንጭል ታየው ያ እንደዚያ ይቀፍ የነበረው ቤት የውስጥ ይዞታ ፍፁም ተቀይሯል የቤቱን ንፅህና የዕቃዎቹ አቀማመጥ እንከን የማይወጣሰት ነበረ የኢሊንም አለባበስ ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳየው ሳይሆን የፀዳ ነበረ ኢሊን ራሷን መጠበቅ ጀምራሰች ማለት ነው ሲል አሰበ እንደዛ ሳይሆን በቤቱ ውስጥ ሰተደረገው ስውጥ ምክንያቷ ሂላሪ ነበረች ልብስ የምታጥበው ቤት የምትወለውሰው ምግብ የምታዘጋጀ ውና በግቢው ውስጥ የነበረውን አረም የምታርመው የአበባውን ቦታ የምትኮተኩተው ሂላሪ ብትሆንም በትምህርቷም አትለንፍም ነበር የሚያነጋግራት አንድም ጓደኛ የላትም እንዲኖራትም አትፈልግም የኔ የምትሰው ቤት ቢኖራት ኖሮ ግን ሂላሪ ብቸኛ ባልሆነች ነበረ መምህራን የሚሰጧትን የቤት ስራ እስከ አኩለ ሌሊት ድረስ ስትስራ ታመሻለች የፈተና ውጤቷም ከፍተኛ ነበረ ኢሊን ማናቸውንም የቤት ኃሳፊነት ለሂላሪ ሰጥታለች ቢራ መጠጣቷንም እንደቀጠለች ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰውነቷ እየመነመነ መሄድ ጀምሯል በተለያዩ ሐኪሞችም ተመርምራለች ግን የተሰጣት መድሃኒት ሁሉ አንዳችም ፋይዳ አልሰራላትም ምናልባት አየር ብትቀይር የሚሻሳት መስሏት ለባሏ ሰጆንስ አጫውታዋለች እርሱም ወደ ሞቃቱ ወደ ፍሎሪዳ ግዛት ይዚት ለመሄድ ወሰነ ሂላሪ ተከትላቸው ከመሄድ በስተቀር ሌላ አማራጭ አልነበራትም ዕድሜዋ አስራ ስምንት እስክሚሞላት ድረስ ቢበድሏት ቢያንገላቷት ጥርሷን ነክሳ መቆየት ነበረባት ክዚያ በኋላ ግን እህቶቿን መፈሰግ ትጀምራለች እንደምታገኛ ቸውም እርግጠኛ ነበረች አክሲን አግኝታ እንደ ህፃንነቷ ወርቃማ ፀጉሯን ስታበጥርላት ይታያታል ሚጋንን እንደአራስነቷ ከአንገቷ ሰጥፋ አቅፋት በህፃን ትንፋጂ ጉንሟን ስታሞቀው ይሰማታል እና አንድ ቀን አንድ ቀን እህቶቿን እንደምታገኛቸው አርግጠኛ ነበረች ኢሊን ህመሟ እየፀናባት በመሄዱ ምግብ ከለከላት አንደ ልቧም መንቀሳቀስ እያቃታት በመሄዱ ጆንስ በፍሎሪዳ ግዛት ውስጥ ጃክሰንቪል ወደምትባል ከተማ ወስዳት የገናንም በዓል ያሳለፈችው በአልጋ ላይ ነበረ። ወደ ኒውዮርክ ለመሄድ የፈለገችው ግን ፅድል ቀንቷት ትንንሽ እህቶቿን ለመፈለግ ነው መተማመኛውም በሻንጣዋም ውስጥ የነበረው አስር ሺህ ብር ነበረ ብርቅርቅታ ብእርግጥ ለመሄድ ከፈስግሽ ከሚመስከታቸው ባለስልጣኖች ጋር ተነጋግሬ በጥቂት ቀናት ውስጥ መታወቂያ ላስወጣልሽ አችላለሁ አለቻት ርፅስ መምህሯ ሂላሪ በዚህ ባልተጠበቀ ዕድል የተሰማት ደስታ ከእስከ አልነበረውም ርዕስ መምህሯን አመስግና ከተሰናበተቻት በኋላ ክፍሏ ፄደች ከአልጋዋ ላይ ጋደም ብላ ጣሪያ ጣሪያውን እያየች ፈገግ አለች የስምንቱ የስቃይ የውርደት የብቸኝነት ዓመታት ማብቂያ መድረሱ ተስምቷት ለመጀመሪያ ጊዜ ልቧ በደስታ ዘለለ የእህቶቿንም ዕድሜ በአእምሮዋ አሰላች ትንጂ ሚጋን በዚያን ጊዜ ዘጠኝ ዓመት አሌክሳንድራ ደግሞ እስራ ሶስት ዓመት ይሆናቸዋል ሂላሪ ስራ ፈልጋ እስከምትይዝ ድረስም ቢሆን ከሻንጣዋ ውስጥ በደበቀችው አስር ሺህ ብር እህቶቿን በወጉ ተንከባክባ ለማስተዳደር እንደምትችል ታውቃለች እህቶቿን ማግኘ ት ከባድ ነገር መስሎ አልታያትም ኒውዮርክ እንደ ደረሰች ቀጥታ ፓተርሰን ጋ ትሄዳለች ክርሱም አድራሻቸውን ጠይቃ እህቶቿን በአንድ ጣሪያ ስር ማሰባሰብ ቀላል ነው ከአንድ ሳምንት በኋላ ሂላሪ ወደ ኒውዮርክ በሚወስደው አውቶብስ ተሳፈረች ከፊቷም ላይ የብሩህ ተስፋ ነፀብራቅ ይነበብ ነበረ የጃክስንቪልን ከተማ ትታ በመፄዲም የሚሰማት ቅሬታ ትዝታ ከቶ አልነበረም የምትለየው ዘመድና ጓደኛ አልነበራ ትም አረንንዴዎቹ ዓይኖቿ ህልማዊ አመስካከት የሚያዩ ይመስሱ ነበረ ያለፉትም ስምንት የቅዙት ዓመታት ከአእምሮዋ ተፍቀው በአዲስ ተስፋ ታደሱ ብርቅርቅታ ምዕራፍ ዘጠኝ ክጃክሰንቪል ከተማ የተነሳው እውቶብስ በሁሰተኛው ቀን ኒውዮርክ ደረሰ ሂላሪም ከስምንት ዓመታት በኋላ የኒወዮርክን አውራ ጎዳናዎች በእግሯ ለመርገጥ በቃች ፓተርሰን ወደ ቦስቶን ከተማ የወሰዳት አባቷ ህይወቱን በገዛ አጁ ባጠፋ በሦስተኛው ሳምንት ነበረ ያሰ መጠንም ብቸ ኝነት ስለተሰማት ከራስ ፀጉሯ አስከ አግር ጥፍሯ ዘገነናት በዓይነ ህሊናዋም ላይ የአእህቶቿ የሚጋንና አሌክሳንድራ የእናቷ የሶላንጅና የአባቷ የዎከር ትዝታ ተራ በተራ አየቀረበ ዓይኖቿ አንባ አቋቱ ልትቆጣ ጠረውም ባለመቻሏ አንደ ክረምት ምንጭ ያሰማቋረጥ ፈሰሰ ከአውቶ ብስም መናኻሪያ የወጣችው ከሌሎች ተሳፋሪዎች እጅግ ዘግይታ በመጨረሻ ላይ ነበረ የጃክሰንቪል ከተማ ጠባይ ማረሚያ አስተዳደር ሂሳሪን ባዶ አዷጺን አላለናበታትም ለጊዜውም ቢሆን የሚረዳት አምስት መቶ ብር ተሰጥ ቷታል በዚያ ላይ ደግሞ ያ አስር ሺህ ብር ነበራት ሂላሪ ከአንዲት አነስተኛ ሆቴል ፄዳ ገለልተኛ የሆነ መኝታ ክፍል መርጣ ክተከራየች በኋላ ከአቅራቢያ በሚገኘው ባንክ ገንዘቧን አስቀመጠች ሰዚያንም ቀን ራቷን በያዘችው ሆቴል ውስጥ ተመገበች ከእንግዲህ ግን ሂላሪ ገንዘብ መቆጠብ ነበረባትና በሳንዱዊችና በሐምበርገር ለመኖር ወስሰናለች በቀሳሱ ስራ ለማግኘት እንደማትችል ታውቃለች ብታገኝም ምናልባት ክዝቅተኛ ደረጃ መጀመር ይኖርባታል ከዚያም ራሷን በማታ ትምህርት የማሻሻል ዕድል ብቻ ይጠብቃታል በመሆኑም እህቶቿን ያለ ችግር ለማስተማር ከዚያችው ደቂቃ ጀምሮ ሂላሪ ሰገንዘብ አወጣጧ ጥንቁቅ መሆን ነበረባት ፓተርሰንንም ከማነጋገሯ በፊት ልታሟላው የሚገባት አንዳንድ ነገር መኖሩን በቅድሚያ አስባበታለች አህቶቿን ለማየት አንደነበራት ጉጉት ቢሆን ኖሮ ሂላሪ ከአውቶብስ እንደወረደች በቀጥታ የፓተርስጳንን አድራሻ አጠያይቃ ባነጋገረችውም ነበረ ግን ከነፍሰ ገዳይ የባሰ አውሬ አድርጋ ከምትቆጥረው ፓተርሰን ፊት በዚያ ሁኔታዋ ሰመቆም አልፈሰገችም የአካል ቁመናዋ የሚያሳጣት ብርቅርቅታ ባይሆንም አለባበሷ ግን እንደነገሩ ነበረ ሰለሰዚህም ኒውዮርክ በደረሰች በማግስቱ ጥሩ ጥሩ ቀሚሶችና ጫማዎች አብረውትም የሚሄዱ ሴሎች ነገሮችን ስትገዛ ዋለች ሂላሪ ወደ ትንጂ መኝታ ክፍሏ ተመልሳ የገዛቻቸውን ልብሶች እያፈራረቀች ሞከረቻቸው በቁም ሳጥኑ መስታወት ውስጥ የምትታየው ልጅ ስምንት የመከራ ዓመታትን ያሳለፈች ልጃገረድ አትመስልም ነበረ ሂላሪ ውብና ለግላጋ ኮረዳ እንደ ወጣት ሰራሷም ተሰማት ፓተርሰንን ከማየቷ በፊት ሌላም አንድ ነገር መፈፀም ነበረባት ሰገንዘብ ስትል ባይሆንም ስነ ልቦናዊ እርካታ እንዲሰማት ብቻ ስራ አፈላ ለገች በየጋዜጣውም የሚወጡትን ማስታወቂያዎች አንድ በአንድ አነበበች በሁስትና በሦስት ድርጅቶች ለቃለ መጠይቅ ፈተና ቀርባ ነበረ ግን በዕድሜዋ አናሳነትና በፀሐፊነት ሙያ ባለመሰልጠኗ የስራ ዕድል ተነፈጋት ለብልግና ሲሆን ግን ሊዳሯት የሞከሩ ነበሩ ዕድሜሽ ስንት ነው። የአክስቴ ባል ጆንስ እነኛ ወንዶች ልጆች አሁን ደግሞ ይሄ ሰው በዚህ ሁኔታ ከቀጠለ ስራ ማግኘቴንም እንጃ ስትል አሰበችና ትካዜ ገባት ተስፋ እንደቆረጠች ሳይሆን ሂላሪ ከአንድ የሰራተኛ ማሰልጠኛ ድርጅት ውስጥ በአስተናባሪነት የመቀጠር ዕድል አጋጠማት ሂላሪ ቆንጆ ብርቅርቅታ ብቻ ሳትሆን በአስተሳሰቧ በሳል በአለባበሷም ጥንቁቅ በመሆኗ ዕድሜዋ አንዳለችው አስራ ዘጠኝ ባይመስልም በሳምንት ከጠና አምስት ብር እየተከፈላት ለመስራት ተቀጠረች በማግስቱም ስራ እንድትጀምር ተነግሯት ስለነበረ አስካሁን ያዘገየችውን ተቀዳሚ ተግባር በዚያን ዕለት ከለዓት በኋላ ላይ ለመፈፀም ወሰነች ፓተርሰንን ለአንዴና ለመጨሄእሻ ጊዜ ለማነጋገር በፖርክ አውራ ጎዳና ላይ ወደ ሚገኘው ቢሮው ታክሎተከራይታ ፄደች በመሰታወትና በክሮም ከተዋበው ረጅም ህንፃ ደርሳ ከታክሲው ስትወርድ ሆዲን ባር ባር አለው ወደ ህንፃውም ለመግባት አመነታች በህፃንነት ዕድሜዋ አይሰቃዩ ስቃይ ቢደርስባትም አህቶቿን አንድ ቀን አገኛቸዋለሁ የሚለው ጉጉቷ ነበረ የመንፈስ ፅናት ለጥቷት በትዕግስት ያሳለፈችው ያም ቀን ዛሬ ደረሰ ከፓተርሰን የእህቶቿን አድራሻ ጠይቃ ታገኛለች ከዚያም በሳምንቱ መጨረሻ ላይ አለብት ድረስ በመሄድ ታመጣቸዋለች ስታገኛቸውም ምን እንደሚሰማት ከወዲሁ ታያትና መላ ሰውነቷ ተንዘፈዘፈ የተሸከሟት እግሮቿ ሊከዲችትች ቢቃረቡም እንደምንም ከህንፃው ውስጥ ገብታ ወደ ሊፍቱ እመራች እንደ ጥይት የሚወረወረው ሊፍ ትም ሳታውቀው ከሰላሳ ስምንተኛ ፎቅ ደርሶ ቆመ ሂላሪ አንደዚያ ያለ ህንዓ አይታ አታውቅም እርግጥ አባቷና እናቷ ለሽርሽር ወደ አውሮፓ ወስደዋቸው በነበረበት ወቅት በሮምና በፓሪስ ከተማ አንዳንድ የሚያስደንቁ ህንፃዎች አይታ እንደነበረ ታስታውሳለች በተለይ የሮማውን ኮሎስየም የፓሪሱን የኢፈል ታወር አትረሳቸውም ፓሪስ ውስጥ በከረሙባቸው ቀናት ያደሩበት የሪትዝ ሆቴል እናቷ ሶላንጅ እጂን ይዛት በትላልቅ ሱቆች ውስጥ ያደረጉት ጉብኝት አይዘነጋትም ከሁሉም ከሁሉም ደግሞ አባቷ አናቷን በገደለበት ምሽት አርሱ ምን ብሉ እንደተናገረና እርሷም ምን ብላ አንደመለሰችለትና በንዴትም ዘሎ አንገቷን አንዳነቀው ከህሊናዋ የማይፋቅ ነው የሊፍቱ በር ተከፍቶ ሂላሪ ወረደችና ወደ ፓተርለን ቢሮ የሚያመለክተውን ቀስት ተከትላ በኮሪደሩ ላይ ሄደች ከእንግዳ ማረፊያ ክፍል እንደገባችም አንዲት ከርሷ በዕድሜ ብዙ የማትበልጥ ልጅ ተቀበለቻት ሂላሪም በማግስቱ የሚጠብቃት የአስተናባሪነት ስራ ከዚያ የተለየ አልነበረም ሂላሪ ራሷን ከልጅቱ ጋር በሐሳቧ አወዳደረች ከዚያች ከልጅ በአለባበስም ሆነ በመልክ እጅግ እንደምትሻልም ተለማት ብርቅርቅታ አንደ አዋቂም ኮስተር ብላ ተጠጋቻትና ሚስተር ፓተርለንን ለማነጋገር አፈልግ ነበረአለቻት እርሳቸውን ለማነጋገር ቀጠሮ ሰጥተውሽ ይሆን ስትል ልጅቱ ሳቅ እለችና መለሰችላት ሂላሪ ግን ከቀድሞ ሁኔታዋ አልተለወጠችም ነበረ በዙሪያ የምታያቸው እጅግ ዘመናዊ የቢሮ ዕቃዎች ሶፋዎች እንደረግረግ ትመሙክ ትሙክ የሜለው ዳር ከዳር የተንጣለለው ምንጣፍ ተዴማምረው ክናሉን ግርማ ቢያላብሱትም የሂላሪን በራስ የመተማመን ኸሜት አላወኩትም ስለዚህም ፍፁም ተዝናንታና እራሷን ተቆጣጥራ ቀጠሮ መያዘ የሚያስፈልግ አይመስለኝም ደግሞም አሁኑኑ ነው ላናግረው የምፈልገው ብላ ሂላሪ ስትመልስላት ልጅቱ ሚስተር ፓተርሰንን ዘርጥጣ አንተ በማለቷ ግራ እንደመጋባት ብሏት ስምሽን ብትነግሪኝ አለች ለመፃፍ የማስታወሻ ደብተሯን እያዘጋጆች ሂላሪ ዎከር አለቻት ሂላሪ ሚላሪ ዎከር ነው ያልሽኝ። የሚል ድምፅ ተለማ ሂላሪ ያንን ድምፅ በደንብ ታስታውሰዋለች ፀሐፊዋ በሩን ከፍታ ካስገባቻት በኋላ ዘጋችውና ተመልሳ ሄደች ሂላሪና ፓተርለን ከስምንት ዓመታት በኋላ ተያዩ ከመስታወትና ከአልሙኒየም ከተሰራ ጊዜ አመጣሽ ጠረጴዛ ኋላ ተቀምጧል ክጀርባውም በነበረው ስፊ መስኮት የኒውዮርክ ከተማ ወሰል ብላ ትታያለችፁ የፓተርስን ዕድሜ በሃምሳው አካባቢ ቢሆንም ላየው ሰው ሽማግሌ ነበረ የሚመስለው ከመርገፍ የዳነው ፀጉሩ ሸብቷል የዓይነ ቆዳዎች ተሸብሽበው ጉንጮቹ ተጣብቀዋል ሂላሪም ሰላምታ ሊስ ጣት ሲነሳ የረጅም ቁመናውን አእከሳስ እያየች ክመቃብር ያመሰጠ አስከሬን መስሎ ታያት እርሷ ግን ገና የምታድግ ሰግላጋ ወጣት ናት ከአባቷ ከወረሰችው ጥቁር ፀጉሯ በስተቀር ቁርጥ እናቷን ሶላንጅን ነበረ የምትመስሰው ልክ ከሃያ አንድ ዓመታት በፊት በፓሪስ ደአርኩል ጎዳና ላይ ፓተርሰንና ዎከር እንዳገጃት ሶላንጅ የሂላሪም አቋምና አመለካከት ተመሳሳይ ነበረ ፓተርሰን ተጠግቶ እጂን ሰመጨበጥ ፈለገና ሐሳቡን ቀየረ አስተያየቷ ከበረዶ የቀዘቀዘ ስለነበረ ወደፊት ለመሄድ ፈራ ምን ያህል እንደምትጠላውና እጁን በላይዋ ለማሳረፍ ቢምክር ልትገድለው እንደማትመለስ ታወቀውና ብርቅርቅታ ባለበት መቆምን መረጠ በተሰባበረም አነጋገር ላሪ ደህና ነሽ የሚሉትን ቃላት ብቻ ደፍሮ ተናገረ ስለ ሂላሪ ደህንነት መጠየቂያው ጊዜ አሁን አይደለም ፓተርሰን ቃላቱ ከአፉ ካመለጡት በኋላ ተቆጨ ሂላሪም ብትሆን እንደዚያ ብሎ ስለጠየቃት ይበልጥ ጠላችው ልፍስፍስና ወኔ ቢስ ሰው መሆኑን ለማንበብ የቻሰችው በዚያን ጊዜ ነበረ ከእርሱ ጋር በስላምታ ልውውጥ የምታጠፋው ጊዜ ያለፈ ትዝታ አንስታ የምትጫወትበት ትዕግስት አይኖራትም የመጣችው ለአንድ ነገር ብቻ ነው ስምንት ዓመታት በሙሉ በልቧ እንደፅላት ቀርፃ ላቆየችው አንድ ነገር ብቻ ስትል ነው ፓተርሰንን ለማነጋገር የምትፈልገው እህቶቼ የት እንዳሉ እንድትነግረኝ ነው የምፈልገው። ቤቱ ከጥንታዊ የፈረንሳይ መሳፍንት ቤተሰቦች አንዱ የነበረው የባሮን ፄነሪ ነው ባሮኑ በዘሩ ይኩራራ እንጂ እስከዚህም ሀብታም የሚባል ሰው አልነበረም ያንንም የመሰለ መኖሪያ ቤት ለማግ ኘት የበቃው የኮምት ደ«ቦርን ልጅ የነበረችውን አሌክሳንድራን በማግባቱ ነበረ በጋብቻውም ሳቢያ ካገኘው ሌላ ሌላ ስጦታ ጎን በሪቪዬራ የባሕር ዳርቻ በየዓመቱ የበጋውን ወራት የሚያሳልፍበት እራሱን የቻለ ቪላ ነበረው ፄነሪና አሌክሳንድራ ከተጋቡ አስራ አራት ዓመት አልፏቸዋል ሜሪና አክሲል የተባሉ ሁለት ሴት ልጆች ለመውለድም በቅተው ነበረ በኑሮአቸውም ፍጹም ደስተኞች ነበሩፅ ከህብት ሀብት ከልጅ ልጅ በሁሉም የታደሉ የሚፋቀሩ ባልና ሚስት ነበሩ ፄነሪ አሌክሳንድራን በሐያ ዓመት ቢበልጣትም ገና እንዳየችው ወደደችው ያን ጊዜ እርሷ ገና የአስራ ዘጠኝ ዓመት ልጃገረድ ነበረች አባቷ ኮምት ዴቦርን ጋብቻቸውን ለሁለት ዓመት እንዲዘገይ አድርገው ነበረ ምናልባትም በዚህን ወቅት አሌክሳንድራ ግን መልከ ቀናውንና ቁመናው የሚያምረውን ሄነሪን ያፈቀ ረችው ከልቧ ኖሮ አርሷ በሐያ አንድ አመቷ እርሱ በአርባ አምስት ዓመቱ ተጋቡ ኮምት ዷዴዷቦርን ለአሌክሳንድራ ሁለተኛ የጉዲፈቻ አባቷ ነበሩ ያም ሆኖ አሌክሳንድራ ከወሳጅ አባት አስበልጣ ነበረ የምትወዳቸው የመጀመሪያው የጉዲፈቻ አባቷ አሜሪካዊ ጐርሐም ከሞተ በኋላ ከእናቷ ከማርጋሬት ጋር ወደ ፈረንሳይ መጡ በዚያን ጊዜ ዕድሜዋ ስድስት ዓመት ነበረ በፓሪስ ከተማ ውስጥ ሰስድስት ወር ያህል እንደተቀመጡ ማርጋሬትና ኮምት ዷዴቦርን ይገናኛሉ ህሰቱም የትዳር ጓደኞቻቸው በሞት ተለይተውባቸው ስለነበረ ከጥቂት ጊዜ ትውውቅ በኋላ ይጋባሉ ኮምት ዴቦርን ሌላ ልጅ ስላልነበራቸው አሌክሳንድራን በጉዲፈቻ ሕጋዊ ልጃቸውና ብቸኛ ወራሻቸው ያደርጓታል እርሳቸውም ቢሆኑ ከመጠን በላይ ዴወዲት ስለነበረ አንቀባረው ነበረ ያሳደጓት አሌክሳንድራም ሁለተኛ የጉዲፈቻ አባት መሆናቸውን ክርሳቸውና ከማርጋሬት በስተቀር ሚስጥሩን የሚያመቋው ሌላ ሰው አልነበረም አንድ ነገር ሳይጓደልባት በምቾትና በድሎት ያደገችው አሌክ ሳንድራ በአስራ ዘጠኝ ዓመት ዕድሜዋ ፄነሪን ለማግባት በመፈለጓ ያልተገረመ ስሰው አልነበረም በተለይም ደግሞ ኮምት ደቦርን በዚህ በልጃቸው ውሳኔ ቅሬታ ገብቷቸዋል እንደርሳቸው ምኞት ቢሆን ኖሮ አሌክሳንድራ በዕድሜ ከሚቀራረባት ወንድ ጋር በተጋባች ነበረ የፄሄነሪንና የርሷንም ጋብቻ ሰሁለት ዓመት እንዲዘገይ ያደረጉት ያለምክንያት አልነ በረም ግን ያም ሆነና አሌክሳንድራ በሀሳቧ በመፅናቷ በመጨረሻ ላይ ፄነሪን እንድታገባ ተፈቀደላት ፄነሪም አርሷን በማግኘቱ ፅድሰኛ ሆነ እንደርሱ አርሷም የመሳፍንት ዘር ነበረች ከአባቷም ኮምት ደቦርን እጅግ ሀብታም ነበሩ። አለችና አሌክሳንድራ ልታግባባት ጀመረች እይው ሄነሪ ዝና ይወዳል ይህ ደግሞ ተፈጥሮው ነው ስለዚህ ባሌ የሚፈልገውን ዝና አስኪቀዳጅ በሆነው ዘዴ ሁሉ ልረዳው ይገባል አንቺ ግን እኔ የተጨቆንኩ መስሎሽ እንደምትቆረቆሪልኝ ይሰማኛል ሆኖም የማደርገው ሁሉ ባሌን እስካስደሰተው እኔም ደስተኛ መሆኔን እወቂልች አለቻት ብርቅርቅታ መ አሌክሳንድራ ማርጋሬት ግን በአሌክሳንድራ መልስ አልረካችም በሐሳቧም በሞተው ባሏ ደቦርን በልጂ ባል ሄነሪ መካከል ያለውን ልዩነት አውጠነ ጠነች የርሷ ባል ጨዋታ ወዳድ ቤተሰቡን አፍቃሪና ትሁት ሰው ነበረ በዘርና በሀብት ከፄነሪ ወላጆች ቢበልጥም ኩራት የሚሉት ነገር አያውቅም ፄነሪ ግን ቁንንና ሰው ሰው የማይመስለው ጉረኛ ነበረ በዚያ ላይ ደግሞ ጨዋታው ለዛ ቢስና ደረቅ ነበረ ማርጋሬት ሁለቱን ለዎች በአእምሮዋ ታመዛዝናቸው እንጂ ከአፏ አውጥታ ለልጂ ለመናገር አልፈለገችም አሌክሳንድራ ፄነሪን ለማስደሰት የምትፈልግውን ያህል ማርጋሬት አሌክሳንድራ እንድትደሰት ትሻለች ዝና የጠማው የሄነሪ ፍላጎት ግን ከቀን ቀን እየጨመረ ይሄድ ነበረ ዕለት በዕለት በሚያደርገው ግብዣ ላይ ሚስቱ ከማንኛውም የፓሪስ ሴት ተቆንጅታና አጊጣ እንድትገኝለት ይፈልጋል በዘሯም በሀብቷም መኩሪያው ስለነበረች ምን ጊዜም ከጐኑ እንድትለይ አይፈልግም እናቷን ለመጠየቅ ከመሄዷ በፊት እንኳን እርሱን ማስፈቀድ ነበረባት ግን ሄነሪ የማያውቀው አንድ ሚስጥር ደግሞማርጋሬትና ኮምት ዴቦርን ከተወያዩበት በኋላ ከሄነሪ አንደተስወረ አንዲኖር ወስነዋል በበሩ የሚኩራ ራው ፄነሪ ሚስቱ አሌክሳንድራ ከኮምት ዴቦርን አብራክ የተወለደች እንጂ የጉዲፈቻ ልጅ መሆኗን አያውቅም ይህንንም አሌክሳንድራም ብትሆን በጊዜ እርዝመት እረሰታዋለች የሚገርመው ግን አሌክሳንድራም ብትሆን የማታወቀው አንድ የተለየ ሌላ ሚስጥር ነበረ የአሌክሳንድራ የመጀመ ሪያው የጉዲፈቻ አባቷ ጐርሐም በሞተ ጊዜ የአምስት ዓመት ልጅ ነበ ረች ከዚያ በፊት ሌላ ቤተስብ እንደነበራትና ወላጆቿም በአሳዛኝ ሁኔታ መሞታቸውን ፈፅሞ አታስታውለውም። ሲል ጠየቃት ሂላሪ አሁንም ራሷን ብርቅርቅታ ጐንበስ አደረገችና ሙሉውን ብርጭቆ ሻምፓኝ በአንድ ትንፋሽ ጨለጠችው አንቺን ብቻ ነበር የወለዱት አላት አሁንም ኬን ሂላሪ ዓይኖቿን አንዳያያቸው ሰበር አደረገችና አዎጐ አለችው ብጣም የሚያሳዝን ነው አሰና ኬን አቀረቀረ ሂላሪ ግን ኬንም ሆነ ሌሳ ማንም ስው እንዲያዝንላት አትፈልገም ስለዚህ ኬንን ከስፈነበት ትካዜ ለማውጣት ሞቅ ያለ ፈገግታ አሳየችውና ሥራዬን በጣም የምወደው ስዚህ ነው ዘመድ አዝማዴ ሥራዬ ብቻ ነው አለችው ኬን ሳይታወቀው አጂን ጨበጥ አደረገና ዛሬ ለራት አብረን በመውጣታችን የተሰማኝ ደስታ ከፍ ያለ ነው ላነጋግርሽም ከፈለኩኝ ብዙ ጊዜ ሆናኝ ነበረ ለሥራሽ ባለሽ ፍቅር ድርጅታችን ይኮራብሻል አላት ስባት ዓመት ለሰቆየሁበት ድርጅት ከአሁኑም የበለጠ አስተዋፅኦ ለማድረግ ብችል ምን ያህል ደስ ባለች አለች ሂላሪ አዚህ ላይ ሂላሪ እውነት አላት ማን ነበረ ሂላሪ በአንድ ዝነኛ ዜና አገልግሎት ድርጅት ውስጥ ሰኃሳፊነት ልትደርስ ትበቃለች ብሎ የገመተ። ጊዜ። አሰ በሐሳቡ አንዳልነበረች ያውቀዋል ሞትም አልቀረላትም የአርሱም የመሞቻው ጊዜ ሩቅ አይደለም ፓተርሰን አሁን ከሚሰቃየው ስቃይ ሞቶ ቢያርፍ ይመርጣል ስለዚህ ሞትን አልፈራም ያሳዘነው ነገር ቢኖር በሕይወቱ ውስጥ አንድ ስሙን የሚያስጠራበት ሥራ ባለመስራቱ ነው በሕግ ሙያው ያበረከተው አንዳችም በምሳሌነት የሚጠቀስ ክርክር አልረታም ከሌሎቹ ጠበቆች ጋር የነበረው ግነኙነት የጠነክረ አልነበረም ከጓደኛ እንኳን የረባ ጓደኛ አልነበረውም ምናልባት ትንሽ እንኳን ቢሆን ልታዝንለት የምትችሰው ለብዙ ዘመን ልዩ ፀሐፊው ሆና ያገስገሰችው ሴት ብቻ ናት ሽ ሽ ብርቅርቅታ ከመኖሪያ ቤቱ እንደ ደረሰ ሹፌሩ ደግፎ አወረደው ከመኝታ ቤቱም አስገብቶ ተመለሰ ፓተርሰን ከአልጋው ላይ ተቀምጦ ራሱን በሁለት እጆቹ ደግፎ አቀርቅሮ ሲያሰብ ቆየ ያን ጊዜም ሌላ የታወሰው ነገር ኖር ፅንባው ተለል እያለ ወረደ አልፎ አልፎም እንደሸምበቆ የቀጠነው ሰውነቱ በሲቃ ይኮመታተር ነበረ ፓተርሰን ከልቡ ገብቶ ያንገ በግበው አንድ ትዝታ አለ እውነተ ጓደኛዬ የሚለው እንደ ታናሽ ወንድሙም ያየው የነበረው ሰው መልክ ከፊቱ ድቅን ብሎበታል ዎከር ሐቀኛ ጓደኛው ብቻ ሳይሆን ከአንድም ሁስት ጊዜ እንዴት ሕይወቱን እንዳዳነው ለዓይነ ሕሊናው ታየው እርሱን ለማዳን ያ ጓደኛው አራሱን ለአደጋ ማጋለጥ ነበረበት ሆኖም ፍቅር መሥዋዕትነትን ትጠይቃለችና ዎክር ለራሱ ሳይላሳ ለጓደኛው ማዳላቱን መረበጠ እስኪጨልም ድረስ ፓተርለን ከተቀመጠበት አልተንቀሳቀሰም ነበረ በሐሳቡም ከብዙ ዓመታት በፊት የተፈፀሙ ድርጊቶችን ተራ በተራ አሰላሰለ ከሰሜን አፍሪካ በረሀ አስከ ጣሊያን ተራሮች ድረስ ከዎከር ጋር አልተለያዩም በሮም ከተማ በተደረገው ወታደራዊ ሰልፍ ላይ ጐን ለጐን ነበሩ ፓሪስም ውስጥ አንደዚሁ አንድ ቀን በዲአርኩል ጎዳና ላይ ዎከር ያያት ልጅ ታወሰችው ባለ ትላልቅ አረንጓዴ ዓይኖች የዎከር ፍቅረኛ ሶላንጅ ዛሬ ታወሰችው ሶላንድ የነ ሂላሪአክሲና ሚጋን እናት በፍቅረኛዋ እጅ ሕይወቷ ያሰፈው ሶላንጀ ሶላንጅ ዎከር ሶላንጅ ፓተርስን ስጓደኛውና አንደ ታናሽ ወንድሙ ያየው ለነበረው ለዎከር አለቀሰ ለፓሪሷ ልጃገረድ ለሶሳንጅ አነባ ያለወላጅ የቀሩት ልጆቻቸው እነ ሂላሪ ታወሱትፁ እንደ ነፋስ በታትኗቸው የቀረው እህትማማቾችን ዳግመኛ እንዳይገናኙ ያደረገው ራሱ ፓተርሰን ነበረ እንደዛም በማድረጉ ራሱን ወንጀሰኛ አደረገ ግን የአንግዲሁ ፀፀት ምን ሊሲፈይድ እነ ሶላንጅ ከሞቱ ከሰላሳ ዓመት በላይ ሆኖታል ፓተርሰን አንድ ሐሳብ ብልጭ አለበትና ካቀረቀረበት ቀና አለ ለምን አላደርገውም። ቻፕማንና ፓተርሰን ሁለቱም ረጃጅሞች ቢሆኑም በዕድሜ ግን ብዙ ይራራቁ ነበረ ፓተርሰን በትንሹ በሰላሳ ዓመት እንደሚበልጠው ግልፅ ነበረ ብጣም ነው የማመሰግነው አለና ፓተርሰን አንድ ሁለት ጊዜ ካሳለው በኋላ ዛሬውኑ ጥያቄ አቅርቤልህ ልታነጋግረኝ ፈቃደኛ በመሆንህ በድጋሚ አመለግናለሁ ያስቸገርኩህም ያለ ምክንያት አይደለም ጊዜ ሊሰጠው የማይቻል አንድ የምታደርግልኝ ነገር ስላለ ነው ከጊዜ ጋር መሻማት አለብኝ አለና አሁንም ሳሰለ ቻፕማን ፓተርስን የሚነግረውን በማስታወሻ ላይ ለማስፈር ተዘጋጀ የፓተርለን ጥድፊያም ውስጥ ውስጡን አሳስቦታል ምናልባትም ዕድሜው በመግፋቱ ስለውርስ ጉዳይ ያነሳ ይሆናልም ሲል ገምቷል የቻፕማን ድርጅት የታወቀው በወንጀል ምርመራ ነው በመሆኑም ፓተርሰን በውርስ የተነሳ አንድ ያጋጠመው ችግር ሊኖር እንደሚችልም ተጠራጥሯል የፓተርሰን ደጋግሞ መሳልም ለችኮላው ምክንያት መሆኑ ቻፕማን በግምት ደርሶበታል ስለዚህ በቅድሚያ እስቲ ችግሩን ይንገሩኝና በምን መንገድ ልረዳዎት አንደምችል ላስብበት አለ ቻፕማን እንደ መደብ ጀርባው የትምህርት ችሎታውና የሥራ ደረጃው ልኩራራ የማይለው ቻፕማን ለአነጋገሩ ለዛ ነበረው የቻፕማን አባት ወንድሞቹ ባለ ፋብሪካዎች ከበርቴዎች ነበሩ እንደነርሱም ቻፕማን ተንደላቆ ለመኖር በቻለ ነበረ እርሱ ግን አአምሮን በሚያስጨንቅና ሰአደጋ በሚያጋልጥ የወንጀል ምርመራ ሥራ ላይ ተሰማራ ኖግል ጉዳይ ነበረ አለ ፓተርሰን ካስነጠለው በኋላ አፍና አፍንጫውን በመሐረብ እየጠራረገ ብግል የተቸገርኩበት ጉዳይ ነበረኝ በእኔ ዘንድ የከበረ ስፍራ የምለጠው ጉዳይ በመሆነኑም በምስጢር መያዝ አለበት ከአንተ በስተቀር ሌላ ለው ሊያውቀው አይገባም አለው ዓይን ዓይኑን እያየ እኔም ብሆን የሌላ ሰው የግል ምስጢር አንስቼ ከማንም ጋር አልጫወትም ስለዚህ ምንም ሳይጠራጠሩ ቢቀጥሉ ጥሩ ምስጢሩ ድብቅ ይሁን ማለቴ ብቻ ሳይሆን በጉዳዩም ላይ አንተ ራስህ ክትትል እንድታደርግልኝ እፈልጋለሁ ከአንተ እኩል ማንም ሊረዳኝ እንደማይችል ከሰዎች ጠይቄ አጣርቻለሁ ብርቅርቅታሯ ወደ ታሪኩ ቶሎ በመግባት እንዲያጫውተው ቻፕማን ቢፈልግም ከዚያ በፊት ግን ፓተርስን ባነሳው ሐሳብ ላይ አቋሙን መግለፅ ስለሚኖርበት እንደ ሁኔታው ነው በእርግጥም ጉይዩ ከባድ እስከሆነና ያለኔም የማይፈፀም መስሎ ከተሰማኝ ራሴ እከታተለዋለሁ አለው ቻፕማን እንግዲህ በቅድሚያ እንዳጫወትኩህ ከጊዜ ጋር መሻማት ይኖርብናል ለክትትሉም ክፍተኛ ትሹረት ማድረግ በማስፈለጉ አንተው ራስህ ሁኔታውን እንድትይዘው ላሳስብሁሠእወዳለሁ። አስና ፓተርሰን በኃይል አሳለው ትንፋሹም መለስ ሲልለት አደራህን ሚስተር ቻፕማን እንደ ምታየው በሕይወት ለመቆየት ያለኝ ፅድል የመነመነ ነው ኣለ ቻፕማን ፓተርሰንን በሐዘኔታ ሲያየው ቆየ በጣም ለመጨነቁ ግልፅ ነበረ ፓተርስን በሚንቀጠቀጥ እጁ ከቦርሳው ውስጥ አንድ ፋይል አወጣና ሰጠው እንደ ቻፕማን ግምት ፋይሉ ስለውርስ ጉዳይ የሚያወራ እንጂ ሴላ ሚስጢር ያዘለ አልመሰለውም ሰዎችም መሞቻቸው በተቃረበ ቁጥር ኑዛዜአቸውን ሲቀያይሩ ብዙ ጊዜ የተመሰከተው ጉዳይ ነው እንደ ሐኪሙ ግምት ከሆነ በሕይወት የምቆይባቸው ወራት ቢበዛ ስድስት አለበለዚያ ሦስት ወራት ይሆናሉ በበኩሌ ሦስቱን ወራት አስተማማኝ አድርጌ መምረጡን እወዳለሁ እና በእነሺህ ሦስት ወራት ውስጥ ሦስት ወጣት ሴቶችን እንድታገኝልኝ አፈልጋለሁ ሲሰው ሃገን ከኃዘኔታ ይልቅ በመገረም ያየው ጀመረ ልጆቹ ካልሆኑ በስተቀር የሦስ ወጣት ሴቶች መገኘት ለሽማግሌው ፓተርለን ምን ያደርግለታል ሲልም ለራሱ ጥያቄ አቀረበ ፓተርለን ግን ንግግሩን በመቀጠል የሦስቱ ሴቶች እናትና አባት የቅርብ ወዳጆቼ ነበሩ የሞቱትም ከሰላሳ ዓመት በፊት ነው ወላጆቻ ችውን በህፃዓንነታቸው ካጡት ከእነፒህ ህፃናት መካከል ሁለቱን በጉዲፈቻ ልጅነት ለተለያዩ ቤተስቦች ስሰጣቸው ሦስተኛዋን ግን ከአክስቷ ጋር እንድ ትኖር አደረግሁ ለመጨረሻም ያየኋቸው ትንጂዷ ልጅ ገና የዓመት አራስ ልጅ እንደሆነች ሲሆን ያን ጊዜ መካከለኛዋ አምስት ትልቋ ዘጠኝ ዓመታ ቸው ነበረ እነኛ ልጆች አሁን የት እንዳሉ አላውቅም የሁለቱን ህፃናት የጉዲፈቻ አባቶች ግን አስታውሳቸዋለሁ ትልቋም ብትሆን ከሐያ ሁለት ዓመት በፊት ከጃክሰንቪል ከተማ ወደ ኒውዮርክ ተመልሳ በመምጣት አነጋግራኝ ነበረ ተጨማሪ መረጃዎች ቢያስፈልጉህ ከፋይሉ ውስጥ በየርዕሉ ካሰፈርኳቸው አንዳንድ ፅሑፎች ለማግኘት ትችል ይሆናል ብርቅርቅታ አባታቸውም በጊዜው ዝነኛ ተዋናይ ነበረ አለና ፓተርለን በረጅሙ ተነፈሰ ቻፕፃንም ጣልቃ ገባና ለመሆኑ ወላጆቻቸው በአንድ ጊዜ በአደጋ ነው የሞቱባቸው። ሲል ጠየቀው የሁለቱም ሕይወት በአደጋ ማለፉ እርግጥ ነው አለና ፓተርለን አንገቱን አቀርቅሮ ሲተክዝ ቆየ ለምን አንደሆነ በግልፅ ባይታወቅም አባታቸው እናታቸውን አንቆ ገደላት የቀብሯም ሥነ ሥርዓት በተፈፀ መበት ዕለት ምሽት ደግሞ የራሉን ሕይወት አጠፋ ከዚያም እነዚያን ህፃናት በአንድ ጣሪያ ሥር አሰባስቤ የማሳደግ ዕቅድ ነበረኝ ሞክሬም ነበረ ግን ግን አለና ማርጆሪ ሚስቱ ተስፋ እንዳስቆረጠችው ትዝ ብሎት ይተናነቀው የነበረው ዕምባ ዱብ ዱብ አለ ቻፕማን አሁንም በድብልቅ ስሜት ያየው ጀመረ በዚያን ዕድሜው አንብቶ ማልቀሉ የፀፀቱን ጥልቀት ቢያሳይም እንደ ህግ ባለሙያነቱ ግን ሰላሳ ዓመታት በላይ የተለያዩ እህትማማቾችን መልሶ ለማገናኘት ማቀዱ ጥቅሙ ከምኑ ላይ እንደሆነ ለቻፕማን ግልፅ አልሆንልህ አለው ምናልባትም በህፃናቱ ላይ የፈፀመው በደል ኖሮ ያንን ለማካካስ ሲል ካልሆነ በስተቀር የአሁኑ የፓተርለን ድካም ከንቱ ነው ሲልም አለበ ህፃናቱን ለመስያየት አልፈለኩም ነበረ ነገር ግን ሦስቱንም በአንድነት ሊያሳድጋቸው ፈቃደኛ የሆነ ቤተለብ ለማግኘት ባለመቻሌ ነው ሲል ፓተርለን ለአድራጉቱ ትክክለኛነት ምክንያት ለመስጠት ሞክረ የራሉን ደካማነት ግን አውጥቶ ለመናገር አልደፈረም የሞተችውንም ሚስቱ የማርጆሪን ስም በማያውቃት ለው ፊት ለማንሳት አልፈለገም በእጁ ይዞት የነበረውን አንድ የጋዜጣ ቁራጭ ወደ ቻፕማን አቀረበ ይኸውልህ ይህ ጋዜጣ በቅርቡ የወጣ ነው በዚሁ ኒውዮርክ ከተማ ውስጥ ባለ አንድ ዕውቅ የዜና ማለራጫ ድርጅት ውስጥ ሥራ አስኪያጅ ሆና ስለተሾመች ሴት ያወራል ስሟ ከሶስቱ ህፃናት መካከል ከታላቂቱ ጋር ተመሳሳላይ ነው ሆኖም ያቺ ከፃያ ሁለት ዓመት በፊት ያየኋት ልጅ ከዚህ ታላቅ ሥልጣን ትደርሳለች የሚል ግምት ባይኖረኝም ለማንኛውም በዚያም በኩል ቢሆን ጥናት ብታካሄድ አለ ፓተርስን በታይምስ ጋዜጣ ላይ የወጣውን ዜና ካገኘ ጥቂት ሳምንታት አልፏል ሂላሪ ዎከር የሚለው ስም ከፎቶግራፉ ጐን በትላልቅ ፊደሎች ተፅፏል እንደ ሌሎቹ የጋዜጣ ፎቶግራፎች ሁሉ ይህኛውም ደብዛዛ በመሆኑ ካያት ከፃያ ዓመት በላይ የሆናትን ልጅ መልክ ስመለየት ተቸግሮ ነበረ ቢሆንም የጋዜጣውን ብርቅርቅታ ቁራጭ ከሰጠው በኋላ እንግዲህ ቻፕማን አደራህን እነኛን ሶስት ልጆች እንደ ምንም ብለህ እንድትፈልግልች አለው ልጆች የተባሉት በፓተርሰን እስተሳሰብ እንጂ ቻፕማን ዕድሜአቸውን በአእምሮው እንዳሰሳው ሶስቱም ወደ ሙሉ ሴትነት የተቃረቡ ነበሩ ትልቋ ሰላሳ ዘጠኝ መካከለኛዋ ሰላሳ አምስት ትንጂ ደግሞ ሰላሳ አንድ ዓመት ይሆናሉ ቻፕማን እንደ ተጠራጠረውም ፓተርሰን ቀጠል በዌድረግ ጥሁለቱ ህፃናት የጉዲፈቻ ወሳጆች ኒውዮርክን ከለቀቁ ብዙ ዓመታት አልፏል ወዴት እንደፄዱም የማውቀው ነገር የለም ታገኛቸዋለህ የሚል ተስፋ ግን አለኝ እለው እሞክራለሁኮ አለ ቻፕማን የጋዜጣውን ቁራጭ ከፋይሉ ውስጥ ከነበሩት ሌሎች ወረቀቶች ጋር አያያዘ ከዚያም ቀና አለና ብቀናኝና ባገኛቸውስ። ፓተርለን የጠየቀው ሶስቱን የጠፉትን የነሶላንጅን ልጆች እንዲፈልግለት ቢሆንም አእምሮው ላነሳቸው ጥያቄዎች መልስ ሰማግኘት ተጨነቀ በፋ ይሉ ውስጥ ያገኛቸው ሌሎችም የጋዜጣ ቁርጥራጮች ስለ ዎክር ታላቅ ተዋናይነት ለለ ሶላንጅ ቁንጅና ለባሏና ለልጆቿ ስለነበራት ፍቅር ይህን ስለመሳሰሉት ያወራሉ አልፎ አልፎ ግን መልክ መልካሙ ዎከር ከአንዳንድ ሴቶች ጋር የተነሳቸው ፎቶግራፎችና በዚያም ሳቢያ የተፃፉ አንዳንድ ሐተታዎች ነበሩ እነሂህም ቢሆኑ ባልን በሚስት ላይ አስከዚያ ሊያስጨክኑ የሚችሉ ምክንያቶች አላዘሉም ቻፕማን ማንበቡን ቀጠለ ከፊት ለፊቱ በፓተርሰን የሚንቀጠቀጥ እጅ የተፃፈ አጭር ማስታወሻ ነበረ አጠር አጠር በማድረግ ያለፈረው ማስታወሻ የሚጀምረው አርሱና ዎከር በሰሜን አፍሪካ የጦር ሜዳ እን ዴት ሰመተዋወቅ እንደበቁ በመግሰፅ ነው ከዚያም በሲሊሊ ደሴት በኔፕልስ ከተማ አካባቢና የሮምን ከተማ ለመያዝ በተደረጉት ጦርነቶች ሳይለያዩ እንደተዋጉና ዎክር ክአንድም ሁለት ጊዜ ከሞት እንዳዳነው ፓተርሰን በፅሑፉ ላይ ይዘረዝራል በተለይም ፓሪስ ደርሰው በደአርኩል ጎዳና ላይ ሶላንጅን ካዩዋት ጊዜ ጀምሮ ያለውን ታሪክ ያሰፈረበት ቋንቋ ብርቅርቅታ ውበት የተለየ ነበረ የሶላንጅን ትላልቅ አረንጓዴ ዓይኖች የሶላንጅን ወርቃማ ፀጉር የሶላንጅን ሸንቃጣ ቅርፅ ከሁሉም በላይ ደግሞ የሶላንጅን መንፈሰ ጠንካራነት አጉልቶ ያሳያል ያቺን በጀርመን ወታደሮች እንኳን ሳትደፈር የቆየች ልጃገረድ ዎከር እንዴት ሊያሸንፋት በመጨረሻም ሲያገባት እንደቻለ ያወራና መደምደሚውን የሰላንጅንና የዎከርን ሞት ያደርገዋል በሚቀጥለው ምዕራፍ ውስጥ ፓተርሰን ስለ ሶስቱ ህፃናት ልጆቻቸው መተረክ ይጀምራል ሂላሪ የተባለችው ትልቋ ልጅ ለአባቷ ታላቅ እህት ለኢሊን ተለጥታ ነበረ ኢሊን ያን ጊዜ ጆንስ የሚባል መርከ በኛ አግብታ በቦስቶን ከተማ በቻርልስተን ታወን ቀበሌ ትኖር ነበረ ከስምንት ዓመታት በኋላም ሂላሪ የእህቶቿን አድራሻ ለመጠየቅ ከፓተርለን ቢሮ በመጣችበት ወቅት ከቦሰቶን ወደ ጃክሰንቪል ከተማ መፄዳቸውን አሳዳጊ በሌላቸው ልጆች መጠለያ ቤት ውስጥ መቆየቷንና በመጨረሻም በጠባይ ማረሚያ ተቋም መግባቷን እንደነገረችው በማስታወሻው ላይ አስ ፍሯል የእህቶቿንም አድራሻ ሊነግራት ባለመቻሉ ከምሬቷ የተነሳ እንዴት እንደረገመችውና ዳግመኛም ዓይኑን ለማየት አንደማትሻ በጠንካራ ቃላት የተናገረችውን ሁሉ ፅፏል ቻፕማን ለጊዜውም ቢሆን ከዚህ ፅሁፍ ከአንድ መደምደሚያ ሳይ ሰመድረስ ችሎ ነበረ በቅድሚያ ሂላሪ ከጠባይ ማረሚያ ተቋም ለመግባት ከበቃች ጠባየ ጥፉ ልጅ መሆን አለባት ይህም ማሰት ከአደገች በኋላ በቀላሉ ሌሳ ወንጀል ፈፅማ አንደኛው አስር ቤት ውስጥ ትገኛለች ማለት ነው ስለዚህ በመላው አሜሪካ በሚገኙት ወህኒ ቤቶች ስልክ በመደወል በጥቂት ቀናት ውሰጥ ለማጣራት ይቻላል የሂላሪን አድራሻ ማግኘቱ ከባድ አንደማይሆንበት ለቻፕማን ተሰማው ስለ ሁለተኛዋ ህፃን የተፃፈውን ማንበቡን ቀጠለ የአሌክሳንድራ የጉዲፈቻ አባት ጐርሐም የሚባል ጠበቃ ነበረ ጐርሐም በፅድሜው የገፋ ለው ስለነበረ ከጉዲፈቻው ሥነሥርዓት በኋላ ብዙም ሳይቆይ በመ ሞቱ በፅድሜ ከርሱ በጣም ታንስ የነበረችው ማርጋሬት የምትባል ሚስቱ ህፃኗን ይዛ ወዴት እንደ ደረሰች አይታወቅም ምናልባት የማርጋሬትን አድራሻ ሰማፈላለግ የሚኖረው ተሰፋ አንድ ብቻ ይሆናል የጉጐርሐምን ሐብትና ንብረት በአደራ የሚያስተዳድር ድርጅት ካለ ማርጋሬት ከድርጅቱ ጋር መፃዓፃፉ ስለማይቀር ከዚያ በማጠያየቅ አድራሻዋን የማግኘት ፅድል ሊገጥመው ይችላል የህፃፍ በሕይወት አስከዛሬ መኖር አለመኖር ግን በሁለተኛ ደረጃ የሚነላ ጥያቄ ይሆናል ብርቅርቅታ የሁለቱም ታናሽ የሆነች ሚጋን የጉዲፈቻ አባት አድራሻ ግን ደብዛው ጠፍቶ ነበረ መጀመሪያውንም ቢሆን የሚጋን የጉዲፈቻ አባት ዴቪድ ለፓተርሰን ግልፅ የሆነ አቋሙን ነግሮት ነበረ ሚጋን አራስ ልጅ በመሆኗ ስለ ወላጆቿ ምንም ትዝታ አይኖራትም ስለዚህ ዴቪድንም ሆነ ሚስቱን ሬቤካን እንደ እውነተኛ ወላጆቿ ትቆጥራቸዋለች ማለት ነው ስለዚህ ከፓተርሰን ጋር ምንም ዓይነ ግንኙነት እንዲኖራቸው አይፈ ልጉምፎ የኒውዮርክን ከተማ ወዲያውኑ ለቀው ወደ ካሊፎርኒያ የሄዱትም ለሚጋን ሲሉ ነው የሚል ጥርጣሬ ንዳለበት ፓተርሰን ጠቁሟል ሚጋን የጉዲፈቻ ልጅ መሆኗ በማይታወቅበት አካባቢ ብታድግ ይበልጥ ጤናማ የሆነች ህፃን እንደሚወጣት የማይጠረጠር ነው ስለዚህ እነ ዴቪድ ወደ ካሊፎርኒያ ግዛት ከፄዱበት ፅለት ጀምሮ ተሰወሩ ለማለት ይቻላል ቻፕማን በመጨረሻ ላይ ያነበበው ፓተርሰን ከታይምስ ጋዜጣ ላይ ቆርጦ የያዘውን ዓምድ ነበረ በስመ ሞክሼ ካልሆነ በስተቀር የወጣትነት ዕድሜዋን በፀባይ ማረሚያ ተቋም ውስጥ ያሳለፈች ልጅ ክፍተኛ ውድድር ለሚጠይቀው ለአንድ ሀገር አቀፍ የዜና አገልግሎት ድርጅት ሥራ አስኪ ያጅነት ትበቃለች ብሉ ስመገመት ለቻፕማንም ተስኖታል እርግጥ ሂላሪ ዎከር የሚለው ስም በጋዜጣው ዓምድ ላይ በትልልቅ ፊደሎች ተፅፏል ፎቶግራፍም አብሮ ወጥቷል ግን ያቺ የዎከርና የሶላንጅ ልጅ ሂላሪ ሥቃይና መከራ የተፈራረቀባት ሂላሪ ለዚያ ደረጃ ትደርሳለች ሲል ፓተርሰንም ቢሆን በህልሙም በውኑም አላመነም ፎቶግራፉም እርሱ የሚያውቃት የክርስትና ልጁ የነበረችው የዚያች የሂላሪ አልመስል ብሎ ታል ግን ይቺ ጋዜጣ ላይ የወጣችው ሴት እውነትም የነአክሲና የነሚጋን እህት ሂላሪ ከሆነች በቀላሉ ተገኘች ማለት ነው ክምትሰራበት ድርጅት ስልክ በመደወል ያስ ችግር ለማረጋገጥ ይቻላል ግን በወንጀል ምርመራ ላይ ክፍተኛ ልምድ ላለው ቻፕማን አልመስል አለው የተደበቀን ሚስጥር አነፍንፎ የማወጣት ብቃት ላስው ቻፕማን የታየው የመነመነ ተስፋ ነበረ ያም ሆኖ ቻፕማን የፓተርሰንን ጥያቄ በቀላሉ አልወሰደውም ያለውድ በግዴታ እንዲለያዩ የተደረጉት እህትማማቾች ታሪክ ክመጠን በላይ አሳዝኖታልፎ ምክንያቱን እንዲህ ነው ብሎ ለመናገር ባይችልም በተለይ የሂላሪ ታሪክ አንጀቱን አላውሶታል ስለዚህም በቅድሚያ ሂላሪን ለማግኘት ነበረ ፅቅዱጹ ፓተርሰን በቻርልስተን ታወን ከኢሊን ጋር እንድ ትኖር ከተዋት በኋላ ለምን ወደ ጃክሰንቪል እንደ ሄደች ምን እንደ ደረሰባት ብርቅርቅታ የሚታወቅ ነገር የለም ከብዙ ዓመታት በኋላም ወደ ኒውዮርክ ተመልሳ ፓተርለን እህቶቿን የት እንዳደረሳቸው እንዲነግራት ከጠየቀችበት ዕለት ወዲህ ላሉት ዓመታት ምን ውዛ እንደ በላት አይታወቅም እርግጥ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ሂላሪ ዎክር የሚለው ስም በተለያዩ ጋዜጣዎች ላይ ታይቷል ግን በአሜሪካ ውስጥ ብዙ ሂላሪ ምከሮች ሊኖሩ ይችላሉ እና የጋዜጣዋ ሂላሪ ዎከር የፓተርሰኗ ሂላሪ ዎከር ትሆናለች ብሎ ለመጠርጠር ለቻፕማን ብሩህ አእምሮ ተስኖት ነበረ ብርቅርቅታ ምዕራፍ ኒስራ አራት ቻፕማን ከቢሮው የደረሰው ከጠዋቱ የሥራ መግቢያ ሰዓት በፊት ነበረ በሳምንቱ መጨረሻ ላይ ወደ ቦስቶን የመሄድ ዕቅድ ስለነበረው በቅድሚያ አንዳንድ ጉዳዮችን ማጠናቀቅ ነበረበት ከሁሉም በፊት ግን የጋዜጣዋን ሂላሪ ዎከርን ለማነጋገር ፈለገ ሰማንኛውም መሞከሩ አይከፋም ነበረ ስለምን ሩቅ ከመሄድ አዛው አፍንጫው ስር ሊያገኛት ይችል ይሆናል ለዓቱን ተመስከተ ሶስት ሰዓት ከሩብ ገደማ ነው ስልኩን አንስቶ ወደ ማዞሪያ ደወሰና የሂላሪ ዎክርን ስልከ ቁጥር ጠየቀ እንዳገኘም ወደ ሂላሪ ቢሮ ደወለ እባክሽ አመቤት ሂላሪ ዎሥከርን ብታገናፒኝ። ሆኖም አንድ ጊዜ ጀምሮታልና የጥሪውን ምክንያት መግለፅ ነበረበት ልታነጋግሪኝ ፈቃደኛ በመሆንሽ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው ጊዜሽን እንዳላባክን ስል ቀጥታ ወደ ፍሬ ነገሩ አመራለሁፎ ጆን ቻፕማን አባላለሁ የቻፕማን የወንጀል ምርመራ ድርጅት ሥራ አስኪያጅ ነኝ ሂላሪ ዎከር በሚል ስም የምትጠራ ሴት እየፈለግሁ ነበረ አባቷ ሳም ዎከር እናቷም ሶላንጅ ይባላሉ ከኒውዮርክ ወደ ቦስቶን ተወስዳ ኢሊን ከምትባል አክስቷ ጋር ትኖር ነበረ ያቺ ሂላሪ ዎክር ምናልባት አንቺ እንደሆንሽ ስል ነው ስልክ የደወልኩት እመቤት አለ የሂላሪ ፊት ሲለዋወጥ አለማየቱ እንጂ ቻፕማን በዚያን ጊዜ ምን ይል እንደነበረ ለመገመት ያዳግታል በድንጋጤ ክው ብላ የቀረችው ሂላሪ ከራስ ፀጉሯ እስከ እግር ጥፍሯ ትንቀጠቀጥ ነበረ ከፊቷ የነበረውን ጠረጴዛ በአንድ አጂ ጨምድዳ ይዛ ደገፍ ብላ ቆየች አይደለሁም ብላ ነገሩን በአጭሩ ለመቅጨት ፈልጋ ነበረ ሆኖም በሌላ በኩል ደግሞ የተፈለገችበትን ምክንያት ለማወቅ ጓዓችመቼም እነኛ ከሰላሳ ዓመታት በፊት የተለይዋት እህቶቿ አስታውሰዋት ሊፈልጓት እንደማይችሉ ግልፅ ነው አንድ ሰው ብቻ ያ ዳግመኛ ልታነጋግረው ቀርቶ ልታየው እንኳን የማትፈልገው ያ እህቶቿን የነጠቃት ፓተርሰን ብቻ ነው ስለ ሳም ዎከርና ሶላንጅ የሚያውቀው ፓተርሰን ያ ጨካኙ ያ አረመኔ ያ እርጉም አንተ ያልካት ሂላሪ ዎከር ባልሆንም ስለምን ነበር የፈለግካት ስትል በተረጋጋ ድምፅ ጠየቀችው አንድ ስው በስም ተጠቃጂን እንድፈልግለት አደራ ስላለኝ ነበረ ስለአንቺም ሹመት በቅርቡ በታይምስ ጋዜጣ ላይ የወጣውን ዜና በማየቱ ምናልባት እርሱ የሚፈልጋት ሂላሪ ዎከር ትሆኛለሽ ሲል ጓጉቶ ነበረ ግን ግምቱ ትክከል አለመሆኑን አሁን ለመረዳት በመቻሌ ጊዜሽን በከንቱ ስላባከንኩብሽ ይቅርታ እጠይቅሻለሁ አላት ረጋ ያለው አነጋገሯና የድምፅ አለባበሯ ነበረ ቻፕማንን ለዚህ እምነት ያደረሰው ልረዳህ ባለመቻሌ የሚሰማኝ ሐዘኔታ የጠለቀ ነው ሚስተር ቻፕማን አለችው ድምዷን አሁንም ረጋ ያለና እንደውሃ የሚፈስ በመሆኑ ብርቅርቅታ ለጥርጣሬ እንኳን ፍንጭ የሚለጥ አልነበረም ላደረግሽልኝ ትብብር በጣም አመለግናለሁ እመቤት ምንም አይደል» ብላ ስልኩን ዘጋችው። ኦኤኤጩጵ ብርቅርቅታ ምዕራፍ አስራ አምስት ቻፕማን ተስፋ በመቁረጥ ዓይኖቹን በጣሪያው ላይ ለክቶ ለብዙ ጊዜ ሲያስብ ቆየ የጋዜጣዋ ሂላሪ ምክር አርሱና ፓተርለን የሚፈልዓት ሂላሪ ዎከር አለመሆኗን አምኗል በረጅሙ ተነፈለና በእጁ ይዞት የነበረውን የጋዜጣ ቁራጭ ከፋይሉ ውስጥ ከቶ ማሰቡን ቀጠለ ከዚያም አንድ ሐሳብ ብልጭ አለበት ወደ ቦስቶን ከተማ ሄዶ እነ ኢሊን ይኖሩበት ከነበረው ከቻርልስተን መንደር በመነሳት ስለ ሂላሪ ክትትሉን ለመጀመር ወሰነ ምናልባት ከተፈለገ የሚገኝበትን አድራሻ ለልዩ ፀሐፊዋ ከተናገረ በኋላ የቦስቶን ጉዞውን ጀመረሱ እንደ ደረስም ፓተርለን ከለጠው ፋይል ውስጥ የኢሊንን ቤት አድራሻ አረጋግጦ ወደ ቻርልስተን መንደር አመራ ያ ፅሪድገት የማይታይበት መንደር አሁንም ከአርባ ዓመታት በፊት የነበረውን ገፅታ እንደያዘ ነው ለህፃኗ ሂላሪ ዓይኖች የቀፈፋት የዚያ መንደር ቤቶች በአሁኑ ጊዜ ምን አንደሚመስሉ መገመቱ አያዳግትም ግርግዳዎቻቸው ዘመዋል ቀለማቸው ተቅረፍርፏል ደረጃዎቻቸው ተለባብረዋል ስለ ዓይጥ ጐሬነታቸውም ቢሆን የሚያጠያይቅ አልነበረም ቀስ ብሎ ይነዳት የነበረውን መኪናውን ከነኢሊን ቤት ፊት ለፊት አቁሞ ወረደ በጠባቧም የአግር መንገድ አድርጎ ወደ በራፉ ተቃረበ ግቢውን አረም ውጦታል በሩም የቆመው በቋፍ ነበረ በአንድ ወቅት ሂላሪና አህቶቿ በዚያ ቤት ውስጥ መኖራቸው ታውሶት ተገረመ ደረጃውን ረጋ ብሎ ወጣና ሲፈራ ሲቸር በሩን ቀስ ብሎ አን ኳኳ የኤሌክትሪክ ደውሉ የኮረንቲ ሽቦ ተበጥሶ ከግርግዳው ላይ መንጠ ልጠሉን ቀደም ሲል አይቶታል ከቤቱም ውስጥ ድምፅ ቢለማውም በሩ የተከፈተለት ብዙ ከቆየ በኋላ ነው ጥርሶቿ ወልቀው ያለቁ አንዲት አሮጊት ሴት በሩን ገርበብ አድርጋ በጥርጣሬ አየችውና ምን እንደሚፈልግ ጠየቀችው ኢሲሊንና ጆንለ ስለሚባሉ ባልና ሚስቶች እንዳንድ ስማወቅ የምፈልጋቸው ጉዳዮች ነበሩኝ ከብዙ ዓመታት በፊት በዚህ ቤት ውስጥ ብርቅርቅታ ይኖሩ ነበረ ምናልባት ያውቋቸው ይሆን። ብርቅርቅታ ፈተና ወስዳ በከፍተኛ ማዕረግ በማለፏ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር መጠነኛ ገንዘብ ስጥቷት ጠባይ ማረሚያውን መልቀቋን ማህደሯ ይገልፃል ከዚህ በተረፈ ግን ቻፕማን ሌላ መረጃ ለማግኘት አልቻሰም ጃክስንቪል ድረስ ከመጣሁኝ አይቀር ሲል ቀደም ትኖርበት የነበረውን የመጠሰያ አድራሻ ማስታወሻው ላይ ፅፎ ከአስተዳዳሪዋ ቢሮ መጣ እንደ ሌሎቹ ታዳጊ ከተሞች ሁሉ አዚህም ያረጁ ቤቶች በአዳዲስ ህንፃዎች በመተካት ላይ ስለነበሩ ምናልባት ያ የመጠለያ ቤት እስከ አሁን ፈርሷል የሚል ግምት ቢኖረውም እንደ ፈራው ሳይሆን ከከተማው ዳርቻ ላይ የነበረውን የሉዊዝን ግቢ አገኘው ሉዊዝ አሁን በጣም ያረጀች ሴት ሆናለች ስለ ሂላሪ አንስቶ ሲጠይቃት ግን ወዲያውኑ ልታስታውሳት ችላ ነበረ ሂላሪ መጠለያ ቤቱን ለቃ ወደ ጠባይ ማረሚያ ለመግባት የተገደ ደችበትን ምክንያት አስረዳችው ዝምተኛ ታዥና ስራ ወዳድ ልጅ አንደነበረች ገልፃለት ግን በእነኛ ወንድ ልጆች ምክንያት በዚያ ቤት ውስጥ ለመቆየት አለመቻሏንም አጫወተችው ቻፕማን ከምንጊዜውም ይልቅ ለሂላሪ አሁን አዘነላት በበደል ላይ በደል አንደተፈፀመባት በዚያ ፅድሜዋ ምን ጊዜም ከአአምሮ የማይፋቅ ስቃይና መከራ አንደ ደረሰባት አሁን በይበልጥ ተለማው በዚህንም ጊዜ ነው የኒወዮርኳን የዜና አገልግሎት ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ ሂላሪ ዎከርና ይቺኛዋን ምስኪን ሂላሪ ዎክር አንድ ሊያደርጋቸው በመሞከሩ ትልቅ ስህተት መፈፀሙ ጐልቶ የታየው ወደ አውሮፕላን ማረፊያ በሚወስደው ታክሲ ውስጥ ተቀምጦ ሁሉ ቻፕማን ስለ ሂላሪ ማሰቡን አላቋረጠም በአባቷ አናቷን መግደል የተነሳና በኋላም የራሉን ሕይወት በማጥፋቱ ሳቢያ በዚያች በዘጠኝ ዓመት ትንሽ ልጅ ላይ መድረስ የጀመረው መከራ አንድ በአንድ ይታወሰው ነበረ እንደዛም ሆኖ መጨረሻ ላይ አህቶቿን አገኛለሁ ብላ በተስፋ ፓተርስንን ብታነጋግረው አድራሻቸውን አንደማያውቀው ገለፀላት አንግዲህ ይቺን በደረሰችበት ሁሉ መጥፎ ዕድል የሚጠብቃትን ልጅ አንዴት አፈላልጐ ሰማግኘት ይቻላል። አለና በኃይል ይስል ጀመረ ዓገ በሶስት ሰዓሞ አለው ቻፕማን እሺ ብሎ ፓተርሰን ቢሮ ሔዶ የጆርጅ ጐርሐምን የግል ማህደር አንድ ባንድ ሲመለክት አረፈደ በመጨረሻም ላይ የሚፈልገውን መረጃ አገኝ ያም ከጐርሐም ሚስት ከማርጋሬት የተፃፈ ደብዳቤ ነበረ ደብዳቤው ማርጋሬት በኒውዮርክ ውስጥ ስለሚገኝ የባሏ ቤት ሽዖጭ ጉዳይ የፓተርሰንን የህግ አገልግሎት ድርጅት የወከለችበት ነው ውክልናውን ያስፈፀመው ከፓተርሰን ረዳቶች አንዱ ኖሮ እርሱ ጋር አልደረሰም ነበረ በመሆኑም ነው ፓተርሰን ስለዚያ ከፃያ አራት ዓመታት በፊት ስለተዓፈ ደብዳቤ ምንም አለማወቁ አለበለዚያማ ሂላሪ ስለ አህቶቿ አድራሻ በጠየቀችው ጊዜ ሌላው ቢቀር ስለ ሁለተኛዋ እህቷ ስለ አክሲ ቢያንስ አንድ ነገር በጠቆማት ነበረ ያ ደብዳቤ ተፅፎ የነበረው ከፖሪስ ነው በቪያን ወቅት ደብዳቤውን ፀሐፊዋ ማርጋሬት ፈረንሳዊውን መስፍን ኮምት ደ«ርን አግብታ በቫርኔ አውራ ጎዳና አጠገብ በሚገኘው ትልቅ ህንፃ ውስጥ ነበረ የምትኖረው የሚቃው አድራሻ ላይ የተፃፈው ስሟም ኮምት ተሰያ ዴርዐርን ነበረ ለው ቻፕማን የማርጋሬትን አድራሻ አንዳገኘ ቀጥታ ወደ ፓሪስ ስልከ ደውሎ ከአንድ ከሚያውቀው ሰው ጋር ተገናኘ የማርጋሬትን አድራሻ ከነገረው በኋላ በሕይወት ስለመኖር አስመኖሯ አጣርቶ መልሱን እንዲያ ስታወቀው አደራ አለው ከዚያው ከፓተርሰን ቢሮ ሳይወጣም ከፓሪስ መልሱ ደረሰው ማርጋሬት አሁንም የምትኖረው በዚያው በጥንቱ ቤቷ ውስጥ ነበረ ይህም ዜና ለአሌክሳንድራ መገኘት መቶ በመቶ አስተማማኝ ባይሆንም ብሩህ የተስፋ ጭላንጭል በመቅደዱ ፓተርሰንና ቻፕማን የስዓት በኋላውን ጊዜ በደስታ አሳለፉት የአሌከሳንድራ ዕድል እንደ ሂላሪ የከፋ አይደለም ማለት ነው ማርጋሬት አንድ ፈረንሳያዊ መስፍን ለማግባት ከበቃች አሌክሳንድራን ተንከባከባ አሳድጋት ይሆናል የሚል ግምት በሁለቱም ሰዎች ዘንድ ነበረ ብርቅርቅታ ምዕራፍ አስራ ሰባት በነጋታው ቻፕማን ወደ ፓሪሌኤበረረ ፓተርሰንም አጥብቆ ስለ ጐተጉጐተው በአውሮፕላኑ ውስጥ የተያዘለት ቦታ አንደኛ ማዕረግ ነበረ እኩስሰ ሌሊት ሲሆንም ክፓሪስ ደረሰ ከኒውዮርክ ከመነሳቱ በፊት በስልክ መኝታ ወደ አስመዘገበበት የብሪስትል ሆቴል ቀጥታ ፄደ እንደ ድካሙ ቢሆን ወዲያውኑ እንቅልፍ በወሰደው ነበረ። አስኪ ጥቂት ለማስታወስ ሞክሪሦ ጥያቄው ለአሌክሳንድራ ከባድ ነበረ አንደ እውነተኛ አባቷ የምትቆጥረው ኮምት ደርዐርን ነው ዓይኖቿን ጨፍና ለብዙ ጊዜ ስታስብ ቆየች በመጨረሻም ላይ ዓይኖቿን ከፍታ አናቷን በመገረም እያየች አሁን አስታወስኩ ግን እኮ አሁን አንቺ ባትነግሪኝ አንዳችም ነገር ትዝ አይለኝም ነበረ አባቴ ነው የምለው ኮምት ደቦርን ብቻ ነው አለቻት አሌክሳንድራ እንደተናገረችው ሁሉ አንድም ጊዜ ሌላ አባት አለኝ ብሳ ስታወራ ተሰምቶ አይታወቅም በህፃንነቷ የተፈፀመው ሁሉ ከአእምሮዋ ተፍቋል ማርጋሬት ራሷን ዘንበል ቀና አደረገችና ዋኮምት ዷደዷቦርን የጉዲፈቻ ልጅ ነበርሽ ከርሱ በፊት ሌላ ባል ነበረች አለቻት አሌከላንድራ አሁንም ሌላ ትዝታ ተቀስቀለባትና ፈገግ እንደ ማለት አለች የኮምት ዴቦርን የጉዲፈቻ ልጅ የሆነችበት ዕለት ታወሳት ከአንድ ጠበቃ ጋር ወደ ፍርድ ቤት እንደ ሄዱ በዚያም አንዳንድ ሥነ ሥርዓቶች መፈፀማቸው በምሽቱ ላይ በታሳቁ የማከሲም ሆቴል ለብዙ እንግዶች ግብዣ እንደተደረገ ለብሳው የነበረው ከወተት የነጣ ቀሚስ በተለይም የእናቷ ደስታ ተራ በተራ በዓይነ ህሊናዋ ታያት ብርቅርቅታ ማን አኮ የጉዲፈቻ ልጅ ነኝ የሚል ጥርጣሬ አንዴም ተሰምቶኝ አያውቅም ነበራ አለችና ሌላ ሐሳብ በአአምሮዋ ውስጥ ብልጭ ብሎ ወዲያውኑ ዕፍረት ስለተሰማት ነገሩ ሁሉ እንዲህ መሆኑን ባውቅ ኖሮ ሄነሪን ክማግባቴ በፊት ልነግረው በተገባ ነበረ። ገባኝ ግን በስንት ሰዓት የሚጨርሉ ይመስልሻል አስራ ሁለት ሰዓት ላይ የሚሄዱበት ቀጠሮ ስላላቸው ከዚያ በፊት ይጨርሳሉ ብዬ ነው የምገምተው አመሰግናሰሁ አለና ቻፕማን ስልኩን ዘግቶ ወደ ሂላሪ ቢሮ ለመውጣት ወደ ሲፍቱ ሄደ ከዚያም ከእንግዶች ማረፊያ ክፍል ፈንጠር ብሉ ተቀመጠና መፅሔት ማገላበጥ ጀመረ ሂላሪ ከቢሮዋ የወጣችው ልክ አስራ አንድ ለዓት ተኩል ነበረ ቻፕማንም ማንም ሳይነግረው አውቋታል ከጥቁሩ ፀጉሯ በስተቀር በአረንጓዴ ዓይኖቿ በተቀረው መልክና ቁመናዋ ሌላዋ አሌክሳንድራ ነበረች ልዩ ፀሐፊዋም በአክብሮት በመጥራት ስትለናበታት ሰምቷል ሂላሪ ራሷን ጎንበስ በማድረግ አፀፋውን መልሳላት ግራና ቀኝ ሳታይ ወጣች ቻፕማንም ያን ጊዜ ከኋላ ኋላ ተከተላት አርሷ ከገባችበት ሊፍት አጠገብ ካለው ሌላ ሊፍት ውስጥ ገባ ከህንፃው ወጥታ በሹፌር ወደሚነዳው መኪናዋ ስትሄድ እርሱም ወደ መኪናው ሄደ የተጀመረውም ክትትሉ ቀጠለ ከመሐል ከተማ ደርሳ ከመኪና ስትወርድ እርሱም ወረደ ክትትሉም ከመኪና ወደ እግር ተሸጋገረ ከአንድ ሱቅ ውስጥ ገብታ ያኔውኑ በመውጣቷ ከበራፉ ቆሞ ከነበረው ቻፕማን ጋር ለጥቂት ሲጋጩ ነበረ በአረንጓዴ ዓይኖቿ እንደ መገላመጥ ብላ አየችው ትላልቅ አረንጓዴ ዓይኖቿ ነፍስን ሰርስረው የሚገቡ ነበሩ ለቻፕማንም ግልፅ መልፅክት አስተላለፉለት ማንም አንዲቀርባት የምትፈልግ ሴት አልነበ ረችም ሁሰት ረጃጅም ህንፃዎች አልፋ ከአንድ ቡና ቤት ውስጥ ገባች ቻፕማንም ተክትሏት ገባ የሂላሪ ቀጠሮ ከአንዲት ወጣት ሴት ጋር ነበረ ሂላሪን ብድግ ብላ ከተቀበለቻት በኋላ ሁለቱም ተቀምጠው መነጋገር ጀመሩ ስለምን አንደሚያወሩ ለቻፕማን ባይሰማውም ወጣቷ ሴት ከሂላሪ ብርቅርቅታ የምትጠይቀው እርዳታ እ ና ያስታውቃል በመሐሉም ቷ ታለቅስ እንደ ነበረች ቻፕማን ታል ህፃዓን ልጅ ዳግመኛ እንዳያጠፋ ጣትን በመወዝወዝ እንደሚያስጠነቅቁት ሁሉ ሂላሪም ለሴትዮዋ ተመሳሳይ ምልክት አሳይታት አንድ ነገር ተናገረች በዚያን ጊዜም ሴትየዋ ከመቀመ ጫዋ ተነስታ ያሰ ይሱኝታ የሂላሪን አጅ እያገላበጠች ሳመችው ቻፕማን የራሱን ግምት ወለደ ሴትዮዋ በጥፋት ከሥራ ተባራ አሁን ግን ይቅርታ የተደረገላት መሆን አለባት አለ በሆዱ ሂላሪ ከቡና ቤት ውስጥ ስትወጣ አንደ በፊቱ ኮስተርተር ብላ አልነበረም ደግነት ስለ ስራችም ሊሆን ይችላል ፊቷ ላይ ፈገግታ ይታይባት ነበረ ወደ መኪናዋ ስትፄድ ቻፕማንም ወደ መኪናው ሄደ በሰባ ሁለተኛው አውራ ጎዳና አጠገብ ካለ አንድ መኖሪያ ቤት ፊት ለፊት ሂላሪ ወረደች በራፉንም ከፍታ ገባች ቤቱ ከቡናማ ድንጋይ የታነፀና ለዓይንም ማራኪ ሲሆን ከሌሎች ፈንጠር ብሉ የተሰራ ነበረ የብቸኝነት ኑሮ መምረጧም አንድ ምልክት ነበረ በጣም አዘነላት የልጅነት ዘመኗ ታሪክም ታወሰውና በሆዱ አሰቀሰላት ቆየት ብሎ ደግሞ ራሉን በራሉ አፅናና ማን ያውቃል። ሆኖም መልካም ጉዞ አመኝልሻለሁ የመጨረሻዎቹ ቃላት የምፀት ጭምርም ነበሩ የምቆየው ግፋ ቢል እስከ መስከረም እስር ቀን ብቻ ነው የማርፈውም በፒየር ሆቴል ስለሆነ ስልክ ልትደውልልኝ ትችላለህ አኔም ደውዬ አነጋግርሀለሁ የሚያስፈልግ አይመሰለኝም ብትደውይም ስራ ስለሚበዛብኝ እታገሺኝም አላትና ወደ ኋላው ዞር ብሎ ከቤት በመውጣት ጀርባውን ሰጥቷት ከበረንዳው ላይ ቆመ አሌክሳንራም ወደሚጠብቃት መኪና ለመሄድ ደረጃውን መውረድ ስትጀምር ለመጨረሻ ጊዜ የታያት ያው የሄነሪ ጀርባ ነበረ መኪናው ተንቀሳቅሶ ከግቢው በመውጣት ላይ እንዳለ ግን የፄነሪ ዓይኖች ከፊቱ በተንጣለለው ባህር ላይ ተሰክተው በእንባ ይዋኙ ነበረ ሆኖም ይህን አሌክሳንድራ አላየችውም ለይምሰል ይኮሳተርባት እንጂ ፄነሪ ከልቡ ነበረ የሚያፈቅራት እሁን ግን ለዘለዓለም ብርቅርቅታ እንዳጣት ያህል ሆዱን ባር ባር አለው ለብዙ ዓመታት ተሳስበው እንዳልኖሩ የጠየቃትን ሁሉ በደስታ እንዳልፈፀመችለት ሁሉ በጥቂት ቀናት ውስጥ ያ የሞቀ ትዳር ያ የፍቅር ቤት የንትርክ ቤት ሆነ አሌክሳንድራ የኮምት ዴቦርን ልጅ አልነበረችም ሌላው ቀርቶ ማርጋሬት እንኳንስ እናቷ ልትሆን ቀርቶ የስጋ ዝምድናም አልነበራቸውም አሌክሳንድራ ክተለየቻቸው ሰላሳ ዓመት የሆነውን የረሳቻቸውን እሀቶቿን ለማየት ከሄነሪ ትፅዛዝ ውጪ ለመጀመሪያ ጊዜ በራሷ ወሰነች ያ በነ አክሌልና ማሪ ሳቅና ጨዋታ በአሌክሳንድራ ውበትና ደግነት ሕይወት የነበረው ቤት ከበረዶ ቀዘቀዘ በአሌክሳንድራና በሄነሪ ትዳር ላይ ጥቁር ጥላ አንዣበበበት በአውሮፕላን ውስጥ የተያዘላቸው መቀመጫ እንደኛ ማዕረግ ነበረ በዚያ ክፍል ውስጥ ሌላ ተሳፋሪ ባለመኖሩ አሌክሳንድራና ማርጋሬት እንደልብ ለመወያየት ችለው ነበረ ስለ ሄነሪም ሁኔታ አንስተው ብዙ ተነጋገሩ በመጨረሻም ላይ አሌክሳንድራ ቁርጥ አድርጐ ባይነግረኝም የሁለታችን ነገር አክትሟል ስመለስ መግቢያ ቤት እንደማላገኝና የፍርድ ቤት መጥሪያ እንደሚጠብቀኝ አርግጠኛ ነች አሰቻት ለእናቷ ለምን እኔ እንዳስቸገርኩሽና ወደ ኒውዮርክም አብረሺኝ እንድትሄጂ እንዳደረግሁ አስመስለሽ ኣትነግሪውም ነበረ አለች ማርጋሬት ሞክሬ ነበረ ዌን የምፄደው ለሌላ ጉዳይ እንደሆነ ሊነቃብኝ ቻለ ውጥር አድርጎ ስለያዘኝም እውነቱን አፍረጥርጨ ነገርኩት አሌክሳንድራ ከዚህ ውሳኔ ላይ ለመድረስ ብዙ ነገሮችን አመዛዝና ነው በዚሁ ሳቢያ ከባሏ ልትለያይ ትችላለች ያም ሆኖ ትክክለኛውን ምርጫ ማድረጓ ይሰማታል ከህሊና ፀፀት አሁን ነፃ ናት ትልቅ ስህተት ነው የፈፀምሽው አለቻት እናቷ አፍ አውጥታ ለአሌክሳንድራ ባትነግራትም ከእንግዲህ ትዳራቸው ስለመፍረሱ እርግጠኛ ነበረች ልጆቹንም ይቀማታል የሚል ስጋት እድሮባታል ሁለቱም ቢሆኑ በዚህ አርእስት ላይ ቀጥለው ለመወያየት አልፈለትም ማርጋሬት ከህፃናቱ ጋር መጫወቱን ስትመርጥ አሌክሳንድራ ግን ወደ ሐሳቡ ዓለም አመራች ስለወላጆቿ ስለ እህቶቿ ብዙ ነገሮች በአአምርዋ አመላለሰች ሂሊን ሚጋንን ለሰላሳ ዓመታት የተለዩዋትን እህቶቿን ልታያቸው ነው የጋደፊቱ አየታለባት ከውስጥ የተለማት ደስታ ፊቷን እንደ አበባ አፈካው ። ዛሬ ልክ እኔን ነው የምትመስይው ኣለች ማርጋሬትም ብትሆን በአሌክሳንድራ ልዩ ውበት ከመደሰቷም የጥንቱን ትዝታ ቀስቅሶባት ሳብ አድርጋ እንደ ህፃን ልጅ ከደረቷ አስጠጋቻችና አክሲ እወድሻለሁ አለቻት አሌክሳንድራም በተመሳሳዩ ነበር ለአናቷ ያላትን ፍቅር የገለፀቸው ምሳ ከበሉ በኋላ በልዩ ልዩ ሱቆች እየተዘዋወሩ አንዳንድ የመታሰቢያ ዕቃዎችና ለህፃናቱም አሻንጉሊቶች ሲገዙ ቆዩ አስር ለዓት ከመድረሱም በፊት ወደ ሆቴላቸው ተመለሱ አሌክሳንድራም ለኮኔክቲከቱ ጉዞዋ መዘገጃጀት ጀመረች ለመንገድ የሚያስፈልጋት አንድ ሻንጣ ብቻ ነበር ቀጠሮ የያዘችው አስር ሰዓት እንደ ሞላም እናቷንና ልጆቿን ተራ በተራ ከሳመች በኋላ ማታ ላይ ስልክ እንደምትደውልላቸው ቃል ገባች ከዚያም ወደ ኮኔክቲከት ሊወስዳት ከሆቴሉ ፊት ለፊት ይጠብቃት ከነበረው የፓተርሰን ካዲላክ መኪና ውስጥ ገባች ያን ጊዜ ብቻ ነው አሌክሳንድራ ፍርሐት ፍርዛት ያላት ሰላሳ ዓመት ያህል ጊዜ ወደ ኋላ ተጉዞ ከአህቶቿ ጋር መገና ኘት ቀላል ነገር አልነበረም በተጨማሪም የዛሬው ግንኙነታቸው በወደፊት ሕይወታቸው ላይ ለውጥ ማስከተሉም አይቀርም ብርቅርቅታ ምዕራፍ ፃያ ስምንት በኮኔክቲከት ግዛት ከባህር ዳርቻ ይገኝ ከነበረው የፓተርሰን ቤት ለመድረስ ከሁለት ሰዓት በላይ ይፈጅ ነበረ አሌክሳንድራ ከአውቶሞቢሉ የቷላ መቀመጫ ላይ እንደልቧ ተዝናንታ ብትቀመጥም በሌላ በኩል ከሐሳብ ባህር ውስጥ ተዘፍቃለች ዓይኖቿን በመስታወቱ ውስጥ አስርጋ ውጪ ውጪውን እያየች በቅድሚያ ስለ እናቷ ስለ ማርጋሬት ታሰላስል ጀመረ አንድም የእናትነት ርህራፄ ሳይጐድልባት አሳድጋ ለወግ ለማዕረግ አብቅታታለች ለሰላሳ ዓመታት ሙሉ ገደብ የለሽ ፍቅሯን እንዳሳየቻት ነበረ ለማርጋሬትም ቢሆን ያለቻት አለኝታ እርሷ ብቻ ነበረች ማርጋሬት ግን አሁን ፈርታለች አሌክሳንድራ አህቶቿን ካገኘች ትቀየርብኝ ይሆናል ስትል ሰግታለች። ያም የቀድሞ ጥላቻዋ ታድሶባት በነገር ልትገርፈው ስትል ዓይኖቿ ከጐኑ ከተቀመጠችው ባለወርቃማ ፀጉር ወጣት ሴት ላይ አረፉ ከርሷም ላይ ዓይኖቿን ነቅላ ሌላኛይቱን ለመፈለግ ዙሪያውን ማተረች ከበስተጐን ካለ ክፍል በር ላይ ቆማ ከነበረችው ሴት ጋር እንደተያዩ ባለችበት ፈዛ ቀረች አሌክሳንድራ ግን ነፍስ የዘራችው በዚያን ጊዜ ነበረ ብርቅርቅታ አሁን በምትታያት ረጅምና ሙሉ ሴት ምትክ ለአሌክሳንድራ በዓይነ ሕሊናዋ ትመላለሰ የነበረችው የዱሮዋ ሂላሪ ያቺ ከአጠገቧ የማትለያት እንደ እናት የምትንሰፈሰፍላት ፀጉረ ጥቁር ልጅ ነበረች አሌክሳንድራም የለቅዕ ሳግ ጉሮሮዋን እየተናነቃት ልትቆጣጠረው ያልቻለችው እንባዋ የዓይኗን ግድብ ጥሶ በጉንጮቿ ላይ እየወረደ ሚ ሂሊ ሂሊ በማለት ላይ እንዳለች ሂላሪም ሳይታወቃት ከእህቷ አንገት ላይ ተጠምጥማ ፇክሊሲ ክሲ የእኔ ትንጂ አክሲ ስትል እንባዋን ለቀቀችው ፓተርሰን እህቶቿን በጉልበት ነጥቆ ካለያያት ወዲህ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ስታቅፋት ነው የዚያን ጊዜዋ አሌክሳንድራ ያቺ ፎልፏላና ስትስቅ ስትናገር እናቷን ሶላንጅን የምትመስለው አሌክሳንድራ እወድሻለሁ አክሲ እወድሻለሁ የሚሉትን ቃላት ብቻ እየደጋገመች ሁለቱም እንደተቃቀፉ ለረጅም ጊዜ ተላቀሱ ከዚያች ዓይኖቿ በአሌክሳንድራ ትከሻ ላይ አልፈው በሚጋን ላይ ተንገዋለሉ ሚጋንም እንደ እህቶቿ አስታውሳ የምታለቅስበት ያለፈ ትዝታ ባይኖራትም ሁኔታቸው አንጀቷን ስላላወሰው እርሷም አብራቸው ማንባቱን ተያይዛው ነበረፊ ሂላሪ አንዱን እጂን ከአሌክሳንድራ ላይ እንስታ ወደ ሚጋን ዘረጋች ሜጋንም ከመቀመጫዋ ተነስታ ከእህቶቿ ጋር ተቃቀፈች ሚጊ ለመጨረሻ ጊዜ ካየሁሽ እምብዛም አልተቀየርሺብኝም ስትል ሂላሪ ሶስቱም እህትማማቾች ማልቀሳቸውን ትተው ተሳሳቁ እህቶቿን በግራና በቀኝ እጂ ይዛ ወደ ፓተርሰን ቀረብ አለችና አንተን ላለማየት ስል ብቻ ላልመጣ ወስኝጌ ነበረ ይገባሃል አይደል አለችው ሂላሪ ድምዷን ከፍ አድርጋ ፓተርለን ቀና ብሎ ሊያያት አልደፈረም እንዳጐነበሰ ራሱን ዝቅ ብድግ በማድረግ ብቻ የገባው ለመሆኑ አሳየ እንዴት እንደምጠላህ ታውቀው የለም አለችው አሁንም ደገመችና ለምን ሂሊ። ቁ ፓተርስን በረጅሙ ተነፈለ በጣም ተደካክሞም ስለነበረ ዓይኖቹን ከደነ ቻፕማንና አስታማሚዋ ወደ መኝታ ቤቱ ሊወስዱት ደጋግፈው እስነሉት ደረጃውንም ከወጣ በኋላ ዞር ብሎ ቁልቁል እየተመሰከተ ቁርጥ ቁርጥ በሚል ድምፅ ይህ ቤት ከእንግዲህ የእናንተ የእህትማማቾቹ ቤት ብርቅርቅታኾ ጅጅ ዴ ዴጅዴጅቪጅቪጅቪጅች ይሆናል ልጆቻችሁንባሎቻችሁን ይዛችሁ መጥታችሁ መለባለቢያችሁ ይህ የእኔ የመጨረሻ ስጦታዬ የሆነው ቤት እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ሊል ሚጋንና አሌክሳንደራ በእንድነት እናመለግናለጉኙ ሲሉ መሰሱለት ሂላሪ ግን ከአንገቷ ጐንበስ በማለት ብቻ ምስጋናዋን በምልክት ገለፀች ሐኪሟ ሜጋን ለሚስተር ፓተርሰን የሚያስፈልገው የሕክምና እርዳታ ቢኖር ሰመከታተል ከእህቶቿ አስፈቅዳ ተለየቻቸው ሂሳሪና አሌክሳንድራ እጅ ሰእጅ ተያይዘው ወደ አሌክሳንድራ መኝታ ክፍል አመሩ ከከፍሉም ውስጥ እንደገቡ ነበረ ሁለቱም ሰመጨረሻ ጊዜ አብረው የኖሩባትን ያቺ አክስታቸው ኢሊን ከልላላቸው የነበረችውን ትንሽ መኝታ ቤት የታወሰቻቸው ሂላሪና አሌክሳንድራ በአንድ አልጋ ላይ ተቃቅፈው ሊተኙ ትንጂ ሚጋን እንዳትወድቅ ከበስተግርግዳው በኩል ተዘርግታላት በነበረች አንካሳ የአራስ አልጋ ላይ ነበረ የምትተኛ ው ኢሲንም ሕፃናቱን እንዳትመታቸው ሂላሪ ታደርገው የነበረው ጥንቃቄ ትዝ ብሏት ሌላ ሐሳብ መጣባትና እስከ አሁን ሳልጠይቅሽቹ ሰመሆኑ ልጆችሽ ማንን ነው የሚመስሉት ስትል ከአሌክሳንድራ ጐን አልጋው ላይ ተቀመጠችና ጠየቀቻትቋ አሌክሳንድራ እህቷ ባቀረበችላት ጥያቄ ፈገግ አለችና ትልቋ ማሪ ቁርጥ አንቺን ነው የምትመሰለው አቋቋሟ ፀጉሯ ሁሉ የአንቺ ትክክል ግልባጭ ነው አከሴል ደግሞ በሕፃንነቴ የተነሳሁትን ፎቶግራፍ ትመስላለች በሁለቱ መካከል የወለድኩት ወንድ ልጅ ግን በአራስነቱ ሞተብች አሰች በዚሁ ትዝታዋ ስውነቷ ስቅጥጥ ብሎ ሂላሪ ከብዙ ዓመታት በፊት ያስወረደችው ፅንስ በዚያን ወቅት ለመጀመሪያ ጊዜ ታወሳት ከዚያን ወዲህ ከሕፃናት ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት እንዳይኖራት ትጠነቀቅ ነበረ። ሂሳሪ አለማወቋ እንጂ ቤቷን እንኳን ለሰቻፕማን ቀደም ሲል በውጪውም ቢሆን አይቶታል ከመኪናው አድርስውት በመመለስ ሳይ እንዳሉ ሂሳሪ ከደስታዋ ብዛት የተነሳ እንባዋ እየተናነቃት ነበረ በአንድ ቀን ያውም በአንድ ምሽት በምትወዳቸው እህቶቿ ተከባለች ሌላም የሚወዳት ሰው ስለመኖሩ እርግጠኛ ለመሆን የበቃችው ዛሬ ነው አሌክሳንድራ ከፍል እንደ ገቡም ሂላሪ ከመካከል ሁለቱ እህቶቿ በግራና በቀኛ ተቀምጠው ሲያወሩ አመሹ ለወሬው አቀንኛ ሚጋን ነበረች በተሰይም አሌክሳንድራን የማትጠይቃት ጥያቄ አልነበረም ስለ ባሏ ስለ ቤተሰቦቹ ስለ ፓሪስ ስለ ሪቬዬራ ስለ መኖሪያ ቤቶቻቸው አበዛዝ ስለ አሽክሮቻቸው ስለ ልጆቿ የልጅ ነገር ሲነሳም አሌከሳንድራ በተራዋ ሚጋንን ልጅ የመውሰድ ፍላጐት እንዳላትና እንደሌላት ጠየቀቻት ለሕክምና ሙያዋ እንቅፋት እስካልሆነ መውሰዱን እንደማትጠላ ነገረቻት የሚያወሩት ሁሉ አብሮ እንዳደገ እህትማማች እንጂ ለሰላሳ ዓመት ያህል የተሰያየ ሕይወት እንደመሩ ሁለት የተለያዩ ሴቶች አልነበረም ሂላሪም በእህቶቿ ውይይት መሐል ጣልቃ ገብታ ቁጐኔስ ልጅ የሚባል ነገር ፈልጌ አላውቅም ልጅም ስሰሌለኝ ቅሬታ አይሰማኝም እለች ሂላሪ ውሸቷን ነበረ ያንን ፅንስ በማስወረዲ አሁንም ሆድ ሆዷን ይበላታል ቀጠል አድርጋም ብወጣትነቴ እንኳን ቢሆን መቼም ሌሎቹ ሲወልዱ ሳይ ልጓን እችላለሁ በአሁኑ ወቅት ግን የመውለጃ ጊዜዬ የተላለፈ ይመሰለኛል አለች ፅድሜሽ ስንት ሆነና ስትል ሚጋን ሐኪሟ ግንባሯን ቋጠር አድርጋ ጠየቀቻት ሚጋን የራሷም ሆኖ የእህቶቿ ዕድሜ ይዘነጋት ነበረ ሰሳሳ ዘጠች አለቻት ሂላሪ ብአሁኑ ጊዜ በተለይም በሰሰጠነው ህብረተሰብ አካባቢ በዚሀ ዕድሜ መውለድ የተለመደ ነው አለችና ሚጋን ፈገግ እንደማሰት ብላ እኔ በምሰራበት መንደር ውስጥ ገና የአስራ ሁለትና የአስራ ሶስት ዓመት ልጃገረዶች ናቸው የሚወልዱት በእኛ በእህትማማቾቹ መካከል ዴዴ ብርቅርቅታ ልዩነት እንዳለ ያህል በኮኔክቲከት ተራራ ላይ በሚኖሩ እናቶችና በኒውዮርክ ሴቶች መካከል አኣለ አሌክሳንድራ አንድ ጊዜ በፓሪስ በሌላ ጊዜ በሪቪዬራ የበጋ የክረምት የፀደይ ማሳለፊያ ሕንፃ ቤቶችና ቪላዎች ታማርጣለች እኔ ደግሞ የምኖረው ዓመቱን ሙሉ በአንዲት ጎጆ ውስጥ ነው። ማርጋሬት የሆነ ምክንያት ፈጥራ ተለይታቸዋለች ይኸውም ናፍቆታቸውን እንደልባቸው እንዲወጡ በማለቧ ነበረ ሂላሪ አሌክሳንድራንና ሕፃናቱን የምትመራውን የዜና አገልግሎት ድርጅት ቢሮዎች አንድ በአንድ አዘዋውራ አስጉጐበኘቻቸው ክዚያም በከተማው የሚገኙትን የተለያዩ መናፈሻ ሥፍራዎች ዝነኛ የትያትር ቤቶች የንግድ ድርጅቶችና ወዘተ ስታሳያቸው ቆየች ለሕፃናቱ የተለያዩ አሻንጉሊቶች ስትገዛ ለአህቷ ደግሞ መታለቢያ የሚሆን በሉል የተለራ ያንገት ጌጥ አበረከተችላት በመጨረሻም ላይ ያሳየቻቸው ይኖሩበት የነበረውን የዱሮ መኖሪያ ቤታቸውን ነበረ ሂላሪና አሌክሳንድራም ወላጆቻቸውን አስታውሰው አንገት ለአንገት ተቃቅፈው ሲያለቅሉ ምክንያቱ ያልገባቸው ሕፃናት ልጆቻቸውም ሆኑ አላፊ አግዳሚው መንገደኛ እንደጉድ ያዩዋቸው ነበረ ለአሌክሳንድራም ሆነ ለሂላሪ የውቧ እናታቸው የሶላንጅ ትዝታ የዝነኛው አባታቸው የዎከር ሰቀቀን ያንን መኖሪያ ቤት ሲያዩ ሳይታወቅ ተቀስቅሶባቸው ለተመልካች እንቆቅልሽ የሆነውን ለቅሷቸውን የገቱት አረ ሰው ይታዘባችኋል ብላ ትልቋ ሕፃን ማሪ በነገር ስትገጫቸው ነበረ ሂላሪ ማሪ አሌክሳንድራና አክሴል እጅ ለእጅ አንደተያያዙ መንገዱን አቋርጠው ወደ ፒዮር ሆቴል አመሩ ራት አብረው በልተው ሲጨዋወቱ ካመሹ በኋላ ሂላሪ ወደ መኖሪያ ቤቷ ለመመለስ ተነሳች በበነጋታውም ሥራ ቢበዛባት አንኳን ለምሳ ሰዓት እንደማትቀር ከእህቷ ጋር ተቀጣጥረው ተለያዩ ገና ከመኖሪያ ቤቷ ሳሎን ከመግባቷ የስልክ ድምፅ አንቃጨለ ስልክ ደዋዩም ጆን ቻፕማን ነበረ ሚጋን ክሰዓት በኋላ ባለው ጊዜ ውስጥ ሁሉ እህቶቿን በስልክ ለማግኘት ሳይሳካላት ይቀራል በዚያን ጊዜም ነው ጆን ቻፕማንን ማነጋገሩን አንደ አማራጭ የተጠቀመችበት ብርቅርቅታ የሚስተር ፓተርሰን የቀብር ሥነ ሥርዓት ከሁለት ቀናት በኋላ በኮኔክቲከት እንደሚፈፀም ነግራዋለች የምትሄጂ ከሆነ በእኔ መኪና አብረን እንድንሄድ ላላስብሽ ነበራ አላት ቻፕማን ሂላሪ ጥቂት እንዲታገሳት ጠይቃው ከሁለት ቀናት በኋላ ስላላት ቀጠሮ ማስታወ ደብተሯን ኣገላብጣ አየች የማያንቀሳቅስ ከባድ ጉዳይ ይጠብቃት ስለነበረ ምክንያቶቹን ጭምር በመግለፅ ለመሄድ እንደማትችል አስታውቃው አሌክሳንድራ ግን በቀብሩ ላይ የማትገኝበት ምክንያት ስለማይኖር ደውዬ እነግራትና አብራችሁ እንድትሄዱ አደርጋለሁ አለችው ችግርሽ ይገባኛል ሰሞኑን ደግሞ ከማታምፒው ቢሮሽ ተለይተሽ ነው የከረምሺው ለመሆኑ አሌክሳንድራ እንዴት ናት። አላት ሁሉም ደህና ናቸው ገና አሁን ነው ከነርሱ ተለይቼ ወደ ቤት የተመለስኩት ቀኑን ሙሉ ኣብረን ነው የዋልነው ደስ የሚል ጊዜ አሳልፈሻል ብጣም እንጂ ጆን በሕይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ደሰታ የተሰማኝ እህቶቼን ካገኘሁበት ቀን ጀምሮ ነው በዚህም አጋጣሚ ስለዋልክልን ውለታ በድጋሚ አመለግናለሁ በደረቁ ምስጋና የለም እመቤት አንቺ ባትጋብዥኝም ከኮኔክ ቲከት እንደ ተመለስኩ ቢያንስ እራት አብረን መብላት ይኖርብናል አለና ሳቅ ካለ በኋላ የቱን ያህል መሰለሽ የናፈቅኩሽ ሂሊ አላት በዚያ በገርማማ ድምፁ ሂላሪ ልትቆጣጠረው የማትችለው ስሜት ሰውነቷን ወረራት ለሞኑን በፈንጠዝያ በከረመው የሂላሪ ልብ ውስጥ የቻፕማን ፍቅር ሰተት ብሎ ገብቶበታል አንድም ጊዜ ቢሆን ስለ አንቺ ከማሰብ አላቋረጥኩም አለ ቻፕማን ቀጠል በማድረግ ፊት ለፊት ደፍሮ የማይናገራትን ቃላት ሁሉ አሁን በስልክ ውስጥ አፈሰሳቸው ለምን አለችው ሂላሪ የልቧ ምት ትርታ እየጨመረ ብተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ እንደ አካሌ ቁራጭ አድርጌ ነው የምቆጥርሽ ንክ ነህ አትበይኝ እንጂ ዴ ዴዴ ዴ ፌዴ ዴዴ ዴ።