Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አገር በታሪክ በቋንቋ በሃይማኖት በልማድ በተስፋ በደስ ታና በመከራ ተሳስሮ የሚኖር አንድ ወገን የሆነ ሕዝብ የሚኖርበት የዓለም ክፍል ነው ። ኣገር ማለት አያት ቅድም አያትና ከአባቶች በጥብቅ የተስጠ ያደራ ገንዘብ ነው ። ሕዝብ በአንድ አገር በአንድ መንግሥት በአንድ ሰንደቅ ዓላማበአንድሕግ ጥላ ተሰብስበው የሚኖሩሰዎችማለት ነው። አንድ ቀን ጧትአስቸጋሪ የሆነ አንድ ጥልቅ ነገር ሲያስብ ሳለ ከቤ ተ ሰቦቹ ጋራ ምሳውን ለመብላት አልፈቀደም ነበር ። ጀርባዬ እንደ ፀሐይ ያበራል እንደ ወር ቅም ያምራል ለማየትም በትክክል የተሠራ ነው ። ንብም ሲመልስ አጐቴ ሆይ ሁሉም እውነትህ ነው ። ነገር ግን አንድ ነገር አለ ። ይኸውም መናደፍህን አይተው አያምንሁምና ነው ። ዳግመኛም ለአደራ የማትበቃ ስለ መሆንህ ነው ። ሠራተኛ ነኝ እንጂ የምጎዳ አይደለሁም አለ። በባሳገር ቬት በእርሻው አቅራቢያ ፈረስ ላምና በግ የሚግጡበት መስክ ነበር ። እረ ገና እንዴት እገረማለሁ በዚያ በረዢሙ በክረ ምት ጊዜ ከኔ የሚገኘውን ለስላሰውን ጠጉር ባያገኙ ብርዱን እንደ ምንድር ነው።እያለ ሲመጣ እንቅ እንቅ አለ ። በየነገዳቸው ያሉትን ጓደኞቹን ጠርቶ ሰበሰበና አሁን የጠራኋችሁ አሳቤን ሳላማክራችሁ አልሄድም ብዬ ነው። ዕወቁት የተነሣብኝ አሳብ ይህ ነው። ፖላቁ ጓደኛችን አቶ በሬ ያለውን መሣሪያ ተመልከቱ እሱም ከፐሮው በላይ ያለው የሚያምረው እጅግ የሚያ ኩራው ቀንዱ ነው ። ኛ በመጨረሻው ምን ሆነ። ባትገድለኝ ደግ ነበር ። ይህንስ ለንጉሥ ቢያበረክቱት የሚያስመሰግን ነው ብሎ ቆርጦ በስልቻ አሰናድቶ ተሸከሞ ለንጉሥ ንገሩልኝ በረ ከት የሚሆን ይዣለሁ አለ ። ገብቶም ንጉሥ ሆይ ። ንጉሥም መጀመሪያ ትርንጎ አመጣሁልህብለህ ተናግ ረህ ነበር የት አለ ። ይኽነንማ መቼ እኔ ነኝ የፈረድሁብህ ሥራህ ፈረደብህ እንጂ ብሎ ያንን ሰው አስገደለው። የሰውንም ደም በከንቱ ማፍሰስ ኃጢአት ነው ። ኛ የአናጢ ሥራው ምንድር ነው። ኛጣኦትማለትምን ማለት ነው። ከድንኳኒቷም ውጭ በጣም ብርድ ነበ ርና የምትጠጋበት አጥታ ተጨንቃ ነበር ። ክኳዚያም በኋላ ሰወዯው ምስጋናውንና በጥሩው ስፍራ መሆኑን ሰምቶ ዝም ባላት ጊዜ ያለ ዕፍ ረት በግልጽ እባክህ አፍንጫዬን ብቻ ወደዚች ድንኳን ውስጥ እንዳስገባና ትንሽ ሞቅ እንዲለኝ ፍቀድልኝ አለ ችው። ያ ሰው አስቀድሞ ተጠንቅቆ ቢሆን ከዚህ ባልደረሰም ነበር ።
ጓ አርእስት ባንድ ጊዜ አንድ ነገር ጨዋታ የሚወድ ልጅ ጨ ጨ የፅዱኛመለወጥ ። አንበሳ የሜዳ አህያ የአሜሪካ ነብር ፈረስ ዐዋቂሰው መልካሚቱ ትንሽ ልጃገረድ መንገደኛውና አንበሳው ነብር በመጨረሻ የቁጣቃል ዳቦ ጋጋሪና እንጨት አመላላሽ ልጆችና እንቁራሪቶች ፀሐይ ወደ ባለእጅ ቤት መሄድ አንድ ልጅናየሚበላፍሬ ማመልከቻ ሠ ። ጨዋታ የሟወዉድ ልጅ ብራ የሆነ አንድ የበጋ ቀን ነበርና አንድ ትንሽ ልጅ በናቱ ፈቃድ ወደ ተማሪ ቤት ተልኮ ሄደ ። ሄደውም ሳይጨርሱ በመንገድ አጠገብ አንድ ውሻ ባዩ ጊዜ ይህ ውሻ የሚያደርገው አንዳች ነገር ያለ አይ መስለኝምስለዚህከርሱ ጋራ ለመጫወት አይፈቀድልኝምን እያለ ሲነጋገር ወዲያው አንድ ሰው አፏጨ ። ከዚህ በኋላ ይህ ልጅ ንብ ወፍና እንሰሳ ሥራ እንዳ ላቸው ባየ ጊዜ እኅቱን እንዲህ አላት እኅቴ ሆይ እንዲ ሀስ ከሆነ እኔም ወደ ተማሪ ቤት ሄጄ ትምርቴን አጠና ለሁ ወደ ቤቴም ስመለስ ሳልተኛ ረዢም ጊዜ ከባልንጀ ሮቼ ጋራ ለመጫዎት እናቴ ትፈቅድልኛለች ። ዐሽካስ ስሞች እኔ አንድ ልጅ ነኝ ። ልጆቼ ሆይ ። ይገ ሥራ ከዕድሜው ገፋ ያለ አንድ ሰው ብዙ ገንዘብ ሰብስቦ ነበርና የሞት ቀኑ እንደ ደረሰ ዐውቆት ያለ ገንዘቡን ለሦ ስት ወንዶች ልጆቹ አካፈላቸው ። ከዚህ በኋላ ታላቁ ልጅ ተነሣና አባቴ ሆይ አንድ ሰው ከዚህ ቀደም ዕውቀት እንኳን ሳይኖረን ብዙ ገን ዘብ አምኖ አደራ አስቀመጠብኝ ሳስቀምጥለትም የደረሰኝ ፊርማዬን አልሰጠሁትም ። ደግ ሞ ሁለተኛው ታናሹ ልጅ ተነሣና አባቴ ሆይ አንድ ቀን በኩሬ ዳርዳሩን ስሄድ ሳለሁ አንድ ሕፃን ልጅ እኩሬው ውስጥ ወድቆ ነበርና እኔም ለነፍሴ ሳልሳሳ በድ ፍረት ዘልዬ እኩሬው ውስጥ ገባሁና ልጁን በደኅና አው ጥቼ ለተጨነቀችው እናቱ ሰጠኋት ። አባትዮውም ልጄ ሆይ ይሁን እንጂ ይህ ሥራ የል ማድ ርኅራሄ ይባላል እንጂ ብቻውን ደግ ሥራ ነው ሊባል አይበቃም አለው። ደግሞሦስተኛ ታናሽ ልጁ ተነሣና አባቴ ሆይ አንድ ጊዜ በጨለማ ሌሊት ሁኖ ሳለ በጣም ደመኛ የሆነኝ ጠላቴ በገደል አፋፍ ላይ ተኝቶ አገኘሁትና ደንግጦ ባኖ ወደ ገደል እንዳይወድቅ ቀስ ብዬ ተንፏቅቄ ሄድ ሁና በጠላትነት መንገድ ሳይሆን ቀስቅሼ ከገደሉ አፋፍ አስነሥቼ ወደ ደኅና ስፍራ አምጥቼ አስተኛሁት። የሆነ ሆኖ አንዳንድ ጊዜ ባንድ ጥይት ያስቀሩታል ። ይህም የሕንድ ሰው። ለማኙ ግን ግድ የለም እመቤቴ አንድ ጊዜ ደግሞ ይጨምሩልኝ አለ ። ከዚህ በኋላ ውሻ ውን በጣም እመሰገነችና ባልዋ በመጣ ጊዜ ይህነን ታሪክ አጫወተችው ። ሰው ሊታገሥ የሚገባው ምን በሆነ ጊዜ ነው። አንድ ቀንም ከተማሪ ቤቱ ሲመለስ እናቱ አሁን ዐሥር ሰዓት ሁኗል ተማሪ ቤትህ የሚዘጋው በስድስት ሰዓት ነው ልጄ ሆይ ወዴት ኑረሃል አለችው ልጁም መልሶ እናቴ ሆይ ኳስ ስንጫወት ሌላውን ነገር ሁሉ ረሳነውና ወደ ቤት የምንመለስበትን ጊዜ አላሰብነ ውም። ሰመስረቅ መጣጣር አንድ ሌባ ሊሰርቅ ያንዱን ሰው ቤት መዝጊያ ሰብሮ ገባ ነገር ግን ያሰራረቁን ጊዜ ሳይመርጥና ሳያውቅ እንዲ ያው ሲንከረፈፍ ባለቤቱ መጣና ያዘው ። ሳደና ታች አንድ ልጅ ወደ መሬት እየተመለከተ አንድ ሜዳ አቋ ርጦ ሲሄድ ከወደላይ ድንጋይ ተወርውሮ ራሱን መታው ። ከዚህ በኋላ እንዲህ ሲሆን አንድ ሽማግሌ ውሻ አየውና ልጄ ሆይ ወደ ሰማይ እኮ አንጋጠሀ ባት ሄድ እጉድጓዱ ውስጥ ባልገባህም ነበር አለው ። አንድ ፀይኑን ወደ ሰማይ ደግሞ አንድ ዐይኑን ወደ ምድር አድርጎ ማየት የሚችል እርሱ ማነው ። አንድ ፈረስ ወይም አንድ አጋዘን መግደል አያውከ ውም የአሜሪካን ነብር አንዲት አውሬ ሲያባርርወደውሃ ውስጥ ብትገባበት ወዲያው ገብቶ አውጥቶ ይበላታል እንጂምንም ቢሆን አታመልጠውም። በዋቂ ሰው ተለማ መልካም አድርጎ የሚያውቃት አንዲት ልጃገረድ ነበረችና በቤትዋ በር አጠገብ ስትቀመጥ አይቶ እኔ አሁኑኑ በቶሎ ፈጽሜ አንድ ዐዋቂ ሰው የምሆን ይመ ስለኛል ብሎ ተናገራት ። እርሷም መልካም ነው አንዳንዶች ልጆች በጣም ትልቅ ሰው የሆኑ ይመስላቸዋል ። እውነተኛ ሰው መጥፎ ሥራ አይሠራም ። የጭንቀትህ ቀን ሳይመጣ ደስ አያሰኙም የምትላቸው ዓመታት ሳይደርሱ መስካሟሚቱ ትንገሽ ስጃገረድ አንድ ቀን ሁለት ልጆች ወደ ተማሪ ቤትሲሄዱነፋሱ በጣም በርትቶ ነበርና በመንገዳቸው ላይ መሄድ የተሳ ነው አንድ ሽማግሌ አገኙ ። ዳቦ ጋጋሪና ከገጨት ስመሳሳሽ አንድ ዕንጨት አመላላሽ አንድ ቀን ወደ ዳቦ ጋጋሪ ቤት ገብቶ ሳለ ጋጋሪው ከዳቦ ገዢ ገንዘቡን እቀበላለሁ ሲል ሌባ በጐን መጣና አንድ ዳቦ ሰርቆ ይዞ ሄደ ። ልጆቼ ሆይ እኛም እግዚአብሔር ያዘዘንን ማድረግ ይገባናል ። አንድቀን ባንድ አገር አንድ ዐይነ ስውር በመንገድ አጠገብ ተቀምጦ ሲለምን ሳለ አንድ የሚመኘውምኞት ነበረው ። አንድ ቀን ጧትአስቸጋሪ የሆነ አንድ ጥልቅ ነገር ሲያስብ ሳለ ከቤ ተ ሰቦቹ ጋራ ምሳውን ለመብላት አልፈቀደም ነበር ። ነገር ግን አንድ ነገር አለ ። የከክገዚዘብሔር መገገድ ደበስጣፀ አንድ ጊዜ አንድ ነጋዴ ከገበያ ወደ ቤቱ ለመግባት ሲጋልብ ሳለብዙ ገንዘብ የመላበት ከረጢት ወድሎ ነበር ። ነዝር ግን ከዚህ በላይ እንደ ተጸፈው ሰው ይህን በአእምሮ ጠባይዕ ያገኘውን ዕውቀት በትምህርት ካላጐ ለመሰው ከተራራ ላይ እንደ በቀለች አትክልት ባደገችም ጊዜ ነፋስ ፈጥኖ እንደሚጥላት እንዲሁም በትምህርት ያልተገኘች ዕውቀት ትንሽ ፈተና በመጣ ጊዜ ፈጥና ወደ ድንቶርርና እንደምታደርስ ጥርጥር የለውም ። ባንድ ትንሽ ድንኳን የሚኖር አንድ ሰው ነበረ ።