Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ልክ ነርሷ ጋር ስንደርስ በርካታ ጥያቄዎችን አከታትላ ጠቀች ቨንድሮ ዓመተ ምህረቱ ስንት ነው። ዩዬፅፀ»« ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ።
እናም ይህንን መጽሐፍ ለምታነቡ ለእናንተም ትናንሽ ልማዶቻችሁ አምቅ ችሉታዎቻችሁን ሰመጠቀም እንደሚያስችሏችሁ አምናለሁ ትናንሽ በቀጣዮቹ ገፆች የተሻሉ ልማዶችን ለመገንባት የሚሆኑ ነገሮችን ደረጃ በደረጃ በቅደም ተከተል አቀርባለሁ ይህም ለቀናት ወይም ለሳምንታት የሚሆን አይደለም ለሕይወት ዘመን እንጂ ምንም እንኳን ሳይንስ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተፃፉትን ሀሳቦች ሙሉ በሙሉ የሚደግፋቸው ቢሆንም መጽሐፉ ግን የአሰራር መመሪያ ዐዐከበ ጠበህ እንጂ የሳይንሳዊ ጥናቶች ውጤቶች ማሳተሚ መጽጤት ከለመሆኑን መረዳት ይጠቅማል ለመረዳትና ለመተግበር የሚቀሉ ልማዶችን እንዴት መፍጠርና ማዳበር እንደሚቻል የሚያወራውን ሳይንስ ሳብራራ ምክር አዘል ጥበቦችን ታገኛላችሁ እኔ እነዚህን ስለልማድ የሚያወሩ ትምህርቶች የወሰድኩባቸው እንደ ባዮሎጂ ፍልስፍና ሥነ ልቦና እና የመሳሰሉት የትምህርት አይነቶች ለዘመናትም የነበሩ ናቸው እኔ የማቀርብላችሁ ነገር ጎበዞች በብዙ ጥናቶች ያገቸውን ምርጥ ምርጥ ሀሳቦችና እጆግ አሳማኝ የሆኑትን የሳይንቲስቶች የቅርብ ጊዜ ግኝቶች ነው የእኔ አስተዋጽኦ ይሆናል ብዩ ተስፋ የማደርገው በጣም ጠቃሚ የሆኑትን ሀሳቦች ነጥሎ የማቅረብና ያለባቸው ከእኔ በፊት የነበሩ የየዘርፉ ባለሞያዎች ናቸው የትኛውም ልክ ያልሆነ ነገር ደግሞ የእኔ ጥፋ ገውን ት እንደሆነ አወቁ የዚህ መጽሐፍ የጀርባ አጥንቶች የነ ዛሥሃ ኔ የልማድ አራት ደረ ሞዴል ማለትም ፍንጭምልክት ሀ ፍላጎትጉጉት ሀኮ ተ ኤር ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ተግባርግብረ መልስ የከ እና ውጤት ከእነዚህ ደረሻዎች ውስጥ የሚያድጉት አራቱ የባህሪ ለወጥ ናቸው የሥነ ልቦና ዘርፍ ውስጥ ያሉ አንባ ቢያን እነዚህን ቃላት በከፊል ሲረዷቸው ይችላሉ ምክንያቱም እነዚህ ሀሳቦች በ በቢ ፍ እስኪነር ገፊ ነገርቀስቃሽ ከጠህ ተግባርግብረ መልስ እና ሸልማትውጤት ሀ ተብለው ከተብራሩትና በቅርብ ጊዜ ደግሞ በቻርለስ ዱሂጉ ዘ ፓወር ኦፍ ፃቢት ውስጥ ምልክት ድግግሞሽ ሀበ እና ውጤት ተብለው በሰፊው ታዋቂነት ካገኙት ሀሳቦች ጋር ተቀራራቢነት ያላቸው ስለሆኑ ነው እንደ እስኪነር ያሉ የሥነ ባህሪ ዘርፍ ባለሞያዎች ትክክለኛውን ቅጣት ወይም ሽልማት በማቅረብ ሰዎች በሆነ መንገድ እንዲፄዱ ማድረግ እንደምትችል እውቅና ሰጥተዋል ይህ የእስኪነር ሞዴል ግን ውጫዊ ሁኔታዎች ልማዶች ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድሩበትን መንገድ በሚገባ የሚተነትን ቢሆንም የራሳችን አስተሳሰቦች ስሜቶች እና እምነቶች በባህሪዎቻችን ላይ የሚኖራቸውን ተፅዕኖ ግን አያብራራም በእውነተኛው ዓለም ውስጥ ውስጣዊ ሁኔታዎቻችን ሙዶቻችን እና ስሜቶቻችንም በባህሪዎቻችን ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አላቸው በቅርብ ዓመታት ውስጥ ሳይንቲስቶች በአስተሳሰቦቻችን በስሜቶቻችንና በባህሪዎቻችን መካከል ያለውን ግንኙነት ለማሳየት ሞክረዋል ይህ ጥናትም በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የሚዳሰስ ይሆናል በአጠቃላይ እኔ የማቀርበው መንገድ የተቀናጀ አዕምራዊና ሥነ ባህሪያዊ ሞዴልን ነው ይህ ሞዴል የውስጥ ስሜቶቻችንና ውጫዊ ገፊ ምክንያቶች በባህሪዎቻችን ላይ የሚኖራቸውን ሚና የየድርሻቸውን ያካፈለ የመደመሪያው ሞዴል እንደሆነ አምናለሁ በመጽሐፉ ውስጥ የተጠቀምኳቸው ቋንቋዎች የተለመዱና የሚታወቁ ቢሆኑም ዝርዝራቸው ግን አዲስ አይነት ልማድን የመረዳት ትምህርቶችን እንደሚሰጧችሁ አርግጠኛ ነኝ ክቤጨዱጨሙ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ የሰው ልጅ ባህሪ ዘወትር በለውጥ ላይ ነው ከቅጽበት ናሽ ድ ይቀያየራል ይህ መጽሐፍ የሚያወራው ግን ሁልህዞ ፀንተው ስለሚኖሩ ስለማይቀየሩት ነገሮች ነው ስለ ሰው ልጅ ባህሪያኑ መሰረታዊ ነገሮች ስለሆነም መርሆዎቹ ለአድሜ ዘመን ሙሉ ሲጠቅጨ የሚችሉ ናቸው። ትንሻ ለውጥ በጊዜ ሂደት የምታመጣውቡ ልዩነት አስደናቂ ነው ሂሳባዊ ስሴቱ ጐወ ቁ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ር ው ው ው ይሄን ይመስላል ለከንድ ዓመት ሙሉ በቀን በመቶ እያባቫልን ብንፄዬ በአመቱ መጨረሻ መጀመሪያ ከነበርንበት በ በመቶ እንሻለላለን በተቃራኒው ደግሞ በቀን በአንድ በመቶ ወደታች እየፄድን ለአንድ ዓመት ከፃየን ወደ ዜሮ አካባቢ እንደርሳለንሪ በጥቂት ጅጣሮ የተጀመረች ቀጣይነት ያላት ትንሽ መሻሻል ተጠራቅማ ታሪክ ትሰራለች በየቀኑ መሻሻል በቀን እየቀነስን ለአንድ ዓመት መቆየት በቀን እያሻሻሉ ለአንድ ዓመት መቀየት ውጤት ኔ መሻሻል ማሽቆልቆል ጊዜ ምስላዊ መግለጫ ዖቶኖንጃ ሐማዶቸ ውጤቶ ያጸ ሂደቅ ድረፀዐርዝቭ ወሰድ ይወቋ ምፊ በየቀኑ በ ለያዖሻዳ ስሄድስ ስለንድ ዓመቅ በ ዓመቱ መመሪያ ይ ስአገርስያቅ ያ ሃደማ ዖፉ ዕኔሥ ይ ቅኛሀ ልማዶች ራስን የማሻሻል ድርብርብ ወለዶች ርበፀህቦ ናቸው ልክ ገንዘብ በድርብርብ ወለድ ራሱን በሚያበዛበት መጠን የልማዶች ውጤትም በደጋገምናቸው መጠን ይባዛል በየቀኑ ተነጥለው ሲታዩ የሚፈጥሩት ለውጥ በጣም ጥቂት መስሉ ቢታይም መ ሙ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ወይም በዓመታት ቆይታ የሚያመጡት ለወጥ ግን አስ ደና ልማዶች ጠቀሜታዎች እና የመጥፎ ልማዶች ጉ ቂ ዳቶች ዩት ከአምስት ወይም ከአስር ዓመታት በኋላ ወደኃላ ቸው መሆኑን ልብ ይሏል በወራት ነው የመልካም ግልጽ ብለው የሚታ ዞር ብለን ስንመለከታ ይህንን ነገር በየቀኑ ሕይወታችን አንጥረን ለማየት ከባድ ነዢ ሊሆን ይችሳላል በዚህም የተነሳ እነዚህን አይነት ለውጦች መተውና መናቅ ይቀናናል ዛሬ ላይ ጥቂት ገንዘብ መቆጠብ ብትችል አሁኑኑም ሚሊየር አትሆንም ለሶስት ተከታታይ ቀናት ጂም ብትሰራ በአካል ቅርፅህ ላይ ምንም ለውጥ አታይም ዛሬ ምሽት ፈረንሳይኛ ቋንቋን ለሶስት ሰዓታት ብታጠና የቋንቋው ተናጋሪ አትሆንም ጥቃቅን ለውጦችን ለማምጣት እንሞክራለን የለውጡን ውጤት ቶሎ ማየት ስለማንችል ግን ወደ ቀደመ ነገራችን እንመለሳለን መጥፎው ነገር ደግሞ ይህ የለውጡ ውጤት የሜታይበት ፍጥነት እጀግ ዘገምተኛ መሆን ለመጥፎ ልማዶች እንድንመቻች የሚያደርገን መሆኑ ነው ዛሬ ምሽት ቤተሰቦችህን ተወት አድርገህ ስራ ላይ ብታሳልፍ ይረዱፃል ሥራህን የምትጨርስበት ሰዓት ለነገ ብለህ ብታሳድረው ለዚህ የሚሆን ጊዜ ነገ ላይ አይጠፋም በዚህ መንገድ አንዲትን ውሳኔ መተው ብዙም ከባድ ነገር አይደለም እየደጋገምን ንይግሐፅሬ በ እያባባስን መጥፎ ውሳኔዎችን እያበደን ከሄድን ግን ድምር ቶችን አየሰራን እና ጥቃቅን ምክንያቶችን ብዙውን ጊዚ በሕይወታችን ውጤታቸው እጅግ የገዘፈ እና የከፋ ይሆናል አዚያም የምንሰራቸው ችዓሁኩ ሃር የሚዳርጉንም እዚህም ውጤቶች ናቸው ። አስቀድሞ ከነበረው ሙቀት ብዙም የጨመረ የማይመስለው የ ዲግሪ የሙቀት መጨመር ትልቅ ለውጥን አመጣቸች ብዙውን ጊዜ ሁኔታ ቀያሪ ቅጽበቶች ቀደም ብለው የተሰሩ የብዙ ተግባራት ድምር ውጤቶች ናቸው እነዚህ ተደራራቢ ቅድመ ተግባራት ዋናውን ለውጥ ለማምጣት የሚያስፈልገውን አቅም ይገነባሉ ይህ ሁኔታ በሁሉም ቦታዎች የሜታይ ነገር ነው ካንሰር የሕይወት ዘመኑን በመቶ የሚያሳልፈው የማይታይ ሆኖ ነው ከዚያ የሰውነትን አካል የሚቆጣጠረው ግን በወራት ውስጥ ነው ሽምበቆም መሬት ለመሬት ስሮቹን በሚዘረጋባቸው አምስት ዓመታት ውስጥ ብዙም አይታይም ከዚያ ነው በስድስት ሳምንታት ውስጥ በስየር ላይ እስከ ጫማ ድረስ ማደግ የሚቸለው በተመሳሳይ ሁኔታ ልማዶቹም የሆነ ወሳኝ ምዕራፍን አልፈን አዲስ ሁኔታ ውስጥ ገብተን እስክንገኝ ድረስ ምንም ለውጥ የሚፈጥሩ አይመስሉንም በየትኛውም ሁኔታ መጀመሪያ እና መካከለኛ ዘመን ውስጥ ብዙውን ጊዜ የመከፋት ሸለቆ ይኖራል ለውጥ ለማምጣት ስትነሳ የእደገት ደረጃዎችህን በማይቆራረጥ እና ወጥ በሆነ መልኩ ማየት እንደምትችል ታስባለህ ግን አታይም በመጀመሪያዎቹ ቀናት ጨሙ ሙሙሙ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ፖቢቪቢርምጮ ሙ አካባቢ ሰውጥ የማይመጣ ጩ ንታትና ምናልባትም ወራገ ስሉ ቀ በጣም የሚያበሳጭ ነው የትም የምትሄድ መስሎ አይሰማህም ይህ የየትኛውም የድርርቦሽ ድል መገለጫ ባህሪ ነው ሁልጊዜም ትላልቅ ውጤቶች የሚመጡት ዘግይተው ነው ዘላቂነት ያላቸውን ልማዶች መገንባትን ከባድ ከሚያደርጉት መሰረታዊ ምክንያቶች መካከል አንደኛው ይህ ነው ሰዎች ትናንሽ ለውጦችን ለማምጣት ይሞክሩና ውጤቱ ግን አልታይ ይላቸዋል ከዚያም ስማቆም ይወስናሉ ለአንድ ወር ያህል በየቀኑ እሮጥኩ እና ለምንድነው ስውነቴ ላይ ለውጥ ያላየሁት። ችግሮቻችን ግን ውጤቶቻችን አይደሉም መቀየር ያለብን ሂደቱን እና ስርዓቱን ነውር ምክንያቱም ችግሩን የሚፈጥሩት እነዚህ ነገሮች ናቸው በውጤት ደረጃ ችግርችን ብትቀርፍ መቅረፍ የምትችለው በጊዜያዊነት ብቻ ነው ቀጣይነት ያለው ጥሩ ለውጥ ለማምጣት ከፈለግክ ችግሮቹን በሂደት ደረጃ መፍታት አለብህ ግብዓቶችን አስተካክል ውጤቶች ራሳቸውን ያስተካክላሉ ችግር ግቦች ደስተኛነትን ይገድባሉ ከየትኛውም ግብ ጀርባ ያለው ድብቅ ስሌት አንድ ጊዜ ግቤን ካሳካሁ ደስተኛ እሆናለሁ የሚል ነው ግቦችን የማስቀደም አስተሳሰብ መሰረታዊ ችግር ሌላ ግብ እስክታሳካ ድረስ ደስታን አሽገህ እንድታስቀምጥ የሚያደርግህ መሆኑ ነው በዚህ ዐጥመድ ብኑ ጊዜ ተደናቅፊፌያለሁ ለዓመታት ደስታ ማለት ለአኔ ወደፊት የማጣጥመው ገና ያልመጣ በረከት ሃነበር ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ከዚህ ውጪም ግቦች የ ወይም ከ ግጭትን ይፈጥራሉ ወይ ግቦችህን ታሳካና ውጤታማ ትሆናለህ ወይ ደግሞ ግቦችህን ማሳካት ያቅትህና በመከፋት ውስጥ ትኖራለህ በዚህ መንገድ ደስታ አጥብቦ በሚያይ ጠባብ አረዳድ አዕምርህን ለሁለት ትከፍላለህ ይህ የተሳሳተ አተያይ ነው የሕይወትህ ጉዞ የሚጠበቀውን ያህል በትክክለኛው መንገድ የመፄድ አድሉ ዝቅተኛ ነው ስለሆነም በአውነታው ብዙ የስኬታማነት መንገዶች እያሉ እርካታን ከከንድ ሁኔታ ጋር ብቻ ማስተሳሰር ተገቢ አይደለም ሂደትን የማስቀደም አስተሳሰብ ማርከሻውን ይሰጠናል ከውጤቱ ይልቅ በሂደቱ ስትወሰድ ደስተኛ ለመሆን የምትጠብቀው ቀን አይኖርም ፄደትህ በአግባቡ እየፄደ እንደሆነ ባየህ በየትኛውም ጊዜ ደስተኛ መሆን ትችላለህ ሄደት ደግሞ በአንድ መንገድ ሳይሆን በብዙ አማራጭ መንገዶች ውጤታማ መሆን ይቸላል ችግር ግቦች ከረዥም ጊዜ እድገት ጋር አይጣጣሙም ግቦችን የማስቀደም አስተሳሰብ የአሳክቻለሁ ስሜት ኛር ቨ ይፈጥራል ብዙ ራጮች ለወራት ጠንክረው ይሰራሉ ልክ ድል አድርገው ከገቡ በኋላ ግን ልምምድ መስራት ያቆማሉ ከዚያ በኋላ ውድድሩ ሊያነሳሳቸው አይችልም ድካምህ ሁሉ አንድን ግብ ያማተረ ከሆነ እሱን ካሳካህ በኋላ ሊያነሳሳህ የሚችል ምን ቀሪ ነገር ይኖራል። መጥፎ ልማዶች ራሳቸውን የሚደጋግሙት አንተ ልትቀይራቸው ስላልፈለግክ ሳይሆን የተሳሳተ ሲስተም እየተከተልክ ስለሆነ ነው በሲስተምህ ደረጃ ትወድቃለህ እንጂ በግቦችህ ልክ አታሳካም በአንድ ግብ ላይ ከመመርኮዝ ይልቅ በጠቅላላ ስርዓቱ ላይ ማተኮር የዚህ መፅሀፍ ዋነኛው አከርካሬ ነው አቶሚክ ዕከጠ ከሚለው ቃል ጀርባ ካሉ ጥልቅ ትርጉሞች መካከል አንዱም ነው እስካሁን በተነሱት ፃሳቦች ላይ በመመርኮዝ አቶሚክ ልማዶች ማለት ኢምንት ለውጥ ጥቂት ትርፍ እና መሻሻል ማለት መሆኑን እንደተረዳህ እገምታለሁ አቶሚክ ልማዶች ግን የየትኞቹም የቆዩ ልማዶች አይደለም ትንንሾች እንጂ የትልልቅ ስርዓት አካል የሚሆኑት ትንንሽ ልማዶች ናቸው አቶሚክ የሞለኪዩሎች የግንባታ ብሎኬቶች የሆኑትን ያህል የአቶሚክ ልማዶችም የአስደናቂ ውጤቶች የግንባታ ድንጋዮች ናቸው ልማዶች ልክ እንደ ሕይወታችን አቶሞች ናቸው እያንዳንዳቸውም ሰጠቅላላ መሻሻላችን የየራሳቸውን አስተዋፅኦ የሚያበረክቱ ጥቃቅን ክፍሎች ሀበ ናቸው በመጀመሪያ እይታ እነዚህ ጥቃቅን ድግግሞሾች ብዙም ለውጥ የሚፈጥሩ አከይመስሉም በሂደት ግን አንዳቸው በአንዳቸው ላይ እየተደራረቡ ይሄዱና ሲጀመሩ ካስከፈሉት ዋጋ በላይ የሚሆን ከፍተኛ ውጤትን ያመጣሉ ትናንሽ ነገር ግን ተዓምር ፈጣሪዎች ናቸው አቶሚክ ልማዶች የሜለው ዛረግ ትርጉም ይህ ነው ትልቅ ለውጥን ማምጣት የሚችሉ የጥቃቅን መሻሻሎች ጥምረት ሙሙ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ማጠቃለያ ልማዶች ራስን የማሻሻል ድርብርብ ወለዶች ናቸው በቀን መሻሻል በረዥም ጊዜ ከፍተኛ ውጤት ያመጣል ልማዶች በሁለቱም በኩል የተሳሉ ሰይፎች ናቸው ሊሰሩልህ ወይንም ሊሰሩብህ ይችላሉ ዝርዝሩን መረዳት የሚጠቅመንም ለዚህ ነው አንድ ትልቅ ምዕራፍ እስክትሻገር ድረስ የትናንሽ ለውጦች ጥቅም አይታይህም የየትኛውም ነገር ድርብርቦሽ ውጤት የሚመጣው ዘግይቶ ነው ስለዚህ ትግስት አስፈላጊ ነው አቶሚክ ልማድ የትልቅ ስርዓት አካል የሆነ ልማድ ነው ከቶሞች የሞለኪዮሎች የግንባታ ብሎኬት እንደሆኑት ሁሉ ከቶሚክ ልማዶችም የትልልቅ ውጤቶች የግንባታ ብሎኬቶች ናቸው የተሻለ ውጤት ከፈለግክ ግቦችን መደርደርን ቸል በልና ሥርዓቱ ላይ አተኩር በሥርዓቶችህ ልክ ትወድቃለህ እንጂ በግብህ ልክ አትነሳም ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ልማዶች ማንነትን አንዴት አንደሚቀርጹ እና ማንነት ልማዶችን አእገዴት አገደሚቀርጹ ጥፎ ልማዶችን መደጋገም ቀላል ጥሩ ልማዶችን መያዝ ግን ከባድ የሚሆነው ለምንድን ነው። ከመጀመሪያው ሰው ጋር ያለው ልዩነት ትንሽ ነው ይህች ትንሽ ልዩነት ግን ማንነትን ሌላ መልክ ታስይዛታለች በዚህኛው ሰው ውስጥ ማጨስ የቀደመ ሕይወቱ አካል አንጂ የአሁን ሕይወቱ አካል አይደለም ስለሆነም ዛሬ ላይ ራሱን እንደሚያጨስ ሰው አይቆጥርም ብዙ ሰዎች ለለውጥ ሲነሱ የማንነት ለውጥን አያስቡትም ብዙዎች የሚያስቡት እንዲህ ነው ሸንቃጣ መሆን አፈልጋለሁ መዉ አስመጋገቤን ካስተካከልኩ ሸንቃጣ እሆናለሁ ሂደት ግቦችን ያስቀምጡና ለግባቸው መሳካት የሚሆኗቸውን ስራዎች ይመርጣሉ ይህንን ተግባራቸውን የሚመራውን እምነት ግን ይከነጉታል ራሳቸውን የሚያዩበትን አተያይ አይቀይሩትም አሮጌው ማንነታቸው አዲሱን ፕላናቸውን እንደሚያመክንባቸውም አይረዱም ከእያንዳንዱ የሥርዓት ተግባር ኋላ የእምነት ሥርዓቶች አሉ የዴሞክራሲ ሥርዓት የተገነባው እንደ ነፃነት የብዙፃን መሪነት ማህበራዊ እኩልነት እና የመሳሰሉ እምነቶች ላይ ነው የአምባገነንነት ደግሞ እንደ ፍፁም ስልጣንና ፍፁም ታዛዣነት ያሉ መርሆች ላይ ተመስርቶ የተገነባ ስርዓት ነው በዴሞክራሲ ስርዓት ውስጥ የሚመርጡ በርካታ ሰዎችን ለማግኘት ብዙ መንገዶች ይኖራሉ ይህ የባህሪ ለውጥ በአምባገነንነት ውስጥ ቦታ አያገኝም ሙሙብ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ይህ የስርዓቱ ባህሪ አይደለም ምርጫ በአንዳንድ ስርዓቶች ውስጥ ምንም ቦታ የሌለው ባህሪ ነው ስለ ግለሰቦች ስለ ድርጅቶችና ስለ ማህበረሰቦች በሚኖሩ የትኞቹም ጉዳዮች ውስጥም ተመሳሳይ መልክ ያለው ነገር እናገኛለን ስርዓቱን ቅርፅ ያስያዙ የተወሰኑ እምነቶችና እሳቤዎችን እናያለን ስርዓቱ ደግሞ ከልማዶች ጀርባ ያለ ማንነት ነው ከራስ ማንነት ጋር የማይጣጣም ባህሪ ዘላቂነት አይኖረውም ብዙ ገንዘብ ልትፈልግ ትችላለህ ማንነትህ ከሚያገኘው በላይ ብዙ የሚያጠፋ ሰው ማንነት ከሆነ ግን ገንዘብ ማጠራቀም ዘበት እንደሆነብህ ይቀራል ጤናህን ልታሻሽል ትፈልግ ይሆናል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ከማድረግ ይልቅ ምቾትን የምትመርጥ ከሆነ ግን መዳረሻህ የተስተካከለ ሰውነት ያለው ስው መሆን አይሆንም ለመቀየር ያሰብከው ልማድ ያሸከመህን መሰረታዊ አስተሳሰብ ሳትቀይር ልማድህን ለመለወጥ መሞከር ትርፉ ድካም ነው አዳዲስ ግቦችና አዳዲስ እቅዶች ስአሉህ አንተነትህን ግን አልቀየርክም የኮሎራዶው ስራ ፈጣሪ ብሬይን ክለርክ ታሪክ አዚህ ጋር ጥሩ ምሳሌ ይሆናል በትውስታዬ ውስጥ ባለው ጊዜ ሁሉ የእጄን ጥፍር እበላ ነበር ነበር ያለኝ ክለርክ እንደ ልማድ የጀመርኩት ወጣት እያለሁ ነበር ከዚያም ወደማይጠቅም አምልኮ መሰል ባህሪነት አደገብኝ አንድ ቀን ጥፍሮቼ የተወሰነ እስከሚያድጉ ድረስ ላለመብላት ወሰንኩ በአከዕምርዬ የፍላጎት ኃይል ተጠቅሜ ይህንን ማሳካት ቻልኩ ከዚያ ክለርክ አንድ አስደናቂ ነገር አደረገ ጥፍሬን እንድሰራው ሚስቴ እንድትወስደኝ ጠየቅኳት ሃሳቤ የነበረው ጥፍሬን ለማሰራት ወዉ ማውጣት ከጀመርኩ ከዚያ በኋላ አልበላም የሜል ነበር የሰራው ግን ለገንዘባዊ ምክንያት አይደለም የተፈጠረው ነገር ምንድን ነው። በሌሎች የሰውነት ክፍሎችህም እንደዚያው ነው በዚህ መንገድ ኩራት የታከለበት ነገርህን ለመንከባከብ የሚሆኑ ልማዶችህን ጠብቆ ለማቀቆየት ትዋደቃለህ አውነተኛ የባህሪ ለውጥ በማንነት ለውጥ የሚመጣ ለውጥ ነው በተነሳሽነት ምክንያት አንድ ልማድ ልንጀምር እንችላለን አጥብቀን ይዘን መቀጠል የምንችለው ግን የማንነታችን አካል ሲሆን ብቻ ነው የትኛውም ሰው በሳምንት ሁለት ጊዜ ጂም ለመግባት ወይም ክብደት የሚያመጡ ነገሮችን ላለመመገብ ራሱን ሊያሳምን ይችላል ከባህሪው ጀርባ ያለውን አምነት መቀየር ካልቻለ ግን የረዥም ጊዜ ለውጥን ማምጣት አይችልም መሻሻሎች የአንተነትህ አካል እስካልሆኑ ድረስ ጊዚያዊ ሆነው ነው የሚቆዩት » ግቡ አንድ መጽሐፍ ለማንበብ አይደለም አገባቢ ለመሆን አንጂ ግቡ ማራቶን ለመሮጥ አይደለም ሯጭ ለመሆን እንጂ ግቡ መሳሪያ መጫወት መማር አይደለም ሙዚቀኛ ለመሆን እንጂ ባህሪያትህ ብዙውን ጊዜ ማንነትህ በብዛት የሚንዐባረቅባቸው ናቸው የምታደርጋቸው ነገሮች በሙሉ ምን አይነት ሰው እንደሆንክ የምታምንበት እምነት ነፀብራቆች ናቸው ይህ በንቃትም ይሁን ያለንቃት መ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ቢር ጵጵዳ አኢ ሏ ሊሉሙ የምናሳያቸው ነገሮች ናቸው ጥናቶች እንዳረጋገጡት አንድ ሰው አንድ ጊዜ በአንዱ ማንነቱ ካመነ በዚያው እምነት ቅኝት ውስጥ ሆኖ ነው የሚያደርጋቸውን ነገሮች ሁሉ የሚያደርጋቸው ለምሳሌ መራጭነት ማንነታቸው የሆነላቸውና እና መራጭ አዐ ተብለው የሚታወቁ ሰዎች መምረጥ ከሚፈልጉ ሰዎች የበለጠ በሚገባ ይመርጣሉ። በተገቢው መንገድ ከሆነ የማንነት ለውጥ ራስህን ለማሻሻል ይጠቅማል በተቃራኒው ከሆነ ደግሞ የማንነት ለውጥ እርግማን ሊሆንብህ ይችላል አንድ የሆነ ማንነት አንድ ጊዜ ከገባ ለአሱ ያለህ ታማኝነት የመለወጥ አቅምህን እንዲሞርደው ማድረግ ትችላለህ ብዙ ሰዎች በሕይወት መንገድ የሚጓዙት በአዕምሯዊ እንቅልፍ ውስጥ ሆነው ከማንነታቸው ጋር የተያያዙ ልማዶችን በመከተል ነው አቅጣጫ መጠቀም አይሳካልኝም የማሰዳ ሰው አይደለሁም የሰዎችን ስሞች ማስታወስ አይሆንልኝም ሁልጊዜ አረፍዳለሁ ከቴክኖሎጂ ጋር ብዙም ጥሩ አይደለሁም አኔና የሂሳብ ትምህርት አንተዋወቅም እና አንድ ሺህ አንድ እንዲህ አይነት ነገሮች ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ አንድን ታሪክ ለዓመታት እየደጋገምክ ለራስህ ስትነግረው ወደ አዕምሮህ ይገባና እንደ እውነት ሆኖ ይቀመጣል። ሁልጊዜም ትኩረትህን ማድረግ ያለብህ የሆነ አይነት ውጤት በማምጣት ላይ ሳይሆን የምትፈልገውን ውጤት ማግኘት የሚችል ሰው መሆን ላይ ነው ልማዶችን ወሳኝ የሚያደርጋቸው እውነተኛ ምክንያት የማንነት ለውጥ የልማድ ለውጥ የሰሜን ኮከብ ነው። ሙጮጵኔ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ የተሻሱ ልማዶችን መገንባት ማለት በየቀኑ የሕይወትን አሰልቺ ነሮች ለመበተን መታገል አይደለም ጥሩ ልማዶችን ማዳበር ማለት በየቀኑ ጥርስ መፋቅ በየጠዋቱ ሻወር መውሰድ ወይም በየቀኑ አንድ አይነት የአለባበስ ስታይል መከተል ማለትም አይደለም ገንዘብ እንደማግኘት ክብደት እንደ መቀነስ እና ጭንቀትን እንደ መቀነስ ያሉ የስኬትን ውጫዊ መሰኪያዎችን ማሳካት ማለትም አይደለም ልማዶች እነዚህን ሁሉ ነገሮች ለማሳካት ሊጠቅሙህ ይቸላሉ ይሁን እንጂ የልማዶች መሰረታዊ ፃሳብ የሆነ ሰው መሆን እንጂ ሆነ ነገር ማግኘት አይደለም በጠቅላላው ሲታይ የምትፈልገውን ሰው እንድትሆን ይረዱሃልና ልማዶች በጣም ጠቃሚ ነገሮች ናቸው ልማዶች መሆን የምትፈልገውን ሰው ለመሆን የምታልፍባቸው መንገዶች ናቸው። ልማድ ማለት አውቶማቲክ እስኪሆን ድረስ በበቂ ሁኒታ የተደጋገመ ባህሪ ማለት ነው ይህ ልማዶችን የመንገንባት ዛደት የሚጀምረው በመሞከርና በመሳሳት ነው በሕይወትህ ውስጥ አዲስ ነገር ባጋጠመህ ጊዜ ሁሉ አዕምርህ ውሳኔ መወሰን አለበት አንድ ችገር ሰመጀመሪያ ጊዜ ሲመጣብህ እንዴት አንደምትወጣው አታውቅም ልክ አንደ ቶርንዳይክ ድመቶች ያንንም ያንንም ትሞካክራለህ በዚህ ጊዜ በስዕምሮ ውስጥ የሚካሄዱ የተቃወሱ እንቅስቃሴዎቹ በፀሀየ ፀርሸ ብዙ ናቸው ምን ማድረግ አንዳለብህ ሰመወሰን ሁኔታዎችን በጥንቃቂ ትመረምራለህ በርካታ አዳዲስ መረጃዎችን ወደ አዕምሮህ በማስገባት ትርጉም ያለው ነገር እንዲሰጥህ ለማድረግ ትፍጨረጨራለህ አፅምሮህም ከእነዚህ ሁሉ ውስጥ የተሻለውን ለመጠቀም ተጨናንቆ ይሰራል በሂደት ልክ ቁልፉን እንደተጫኑት ድመቶች ወደ መፍትሔው አካባቢ ትረግጣለህ ለምሳሌ የመደበር ስሜት ሲቆጣጠርህ ትንሽ ብትሮጥ የሚያረጋጋህ መሆኑን ታውቃለህ ቀኑን ሙሉ ሰርተህ አዕምርህ ስለዛለ የቪዲዮ ጌሞችን ብትጫወት ዘና እንደሚያደርግህ ትማራለህ መፍትሔዎችን ትፈልጋለህ ትፈልጋለህ ትፈልጋለህ በስተመጨረሻም ሸልማትህን ትቀበላለህ ወደ አንድ ወዳልጠበከው ሽልማት ስትደርስ ለቀጣይ አቅጣጫህ ስልትህን ታሻሸላለህ አዕምሮህም ከሽልማቱ በፊት የነበሩትን ሁነቶች ሁሉ ቦታ ቦታ ማስያዝ ይጀምራል ይህ ክሁሉም የሰው ባህሪያት ጀርባ ያለው የግብረ መልስ ቀለበት ከ ነው መሞከር መውደቅ መማር በቀጥታ መሞክር በልምምድ ብዛት ጠቃሚ ያልሆኑት እንቅስቃሴዎች እየጠፉ ጠቃሚ የሆኑት ግን እየተደጋገመ ይፄዳሉ ይህ የልማድ ምስረታ ነው ጃ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ተደጋጋሜ ችግር ባጋጠመህ ጊዜ ሁሉ አዕምሮህ የመፍቻ ጫት እያደረገ ይሄዳል በመሆኑም ልማዶችህ ፈና ተደጋጋሚ ጻት አውች በ ሦትጋራጣቸው ጭንቀቶችና ችግሮች አውቶማቲክ መፍትሔ ጥርቅሞች የሥነ ባህሪ ሳይንቲስቱ ጆስን ህሬፃ እንዳለው ልማዶቹ ናቸው በአካባቢያችን ምፈታባቸው ቶ ልማዶች እየተፈጠሩ በፄዱ ቁጥር በከዕምራችን ውስጥ የሚካፄዱት እንቅስቃሴዎች እየቀነሱ ይፄዳሉ ውጤታማ የሚያደርገውን ነገር ምልክት የሚሰጠን ነገር ላይ ማተኮርን አንማራለን በቀጣይ ተመሳሳይ ችግር ሲገጥምህ ምን ማድረግ እንዳለብህ ስለምታውቅ በቀጥታ ወደዚያ ትሄዳለህ ነገሩን ከብዙ አቅጣጫ እያዩ መተንተን አያስፈልግም ስለሆነም አዕምርህ የመሞከር መሳሳት ሂደቱን ያልፈውና ቀጥተኛ የአዕምሮ ህግ ያስቀምጣል ይህ ከሆነ ያ ነው የሚል። የምትፈልገው ን ብዙውን ጊዜ ጥሩ ማንነት ታገኝ ዘንድ የሚረዱህ ልማዶች ተ ድን ር ናቸው ከምትመኘው ማንነት ጋር የሚጣሪት ጥፎ ልማዶች የመሆን እድላቸው ከፍተኛ ነው ሙ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ብዚህ መልኩ ልማዶችን በመመዝገብና ውጤት በመስጠት ውስጥ በመደመሪያ ምንም ነገር መቀየር አያስፈልግህም አላማው በሕይጦትህ ውስጥ ምን ምን እንዳለ ለማወት ብቻ ነውና ለምንም ትችትና የውስጥ አስተያየት አመለካከቶችህንና ተግባሮችህን አጥና በጥፋትህ ራስህን አትውቀስ ለስኬትህም ራስህን አታጥሞካሽ ምምድ ሰምሳሌ በየቀኑ ቸኮሌት የምትበላ ከሆነ ልክ ሌላ ሰው ሲባል ኪያየህ በሚመስል ሁኔታ ራስህን እይ በኦን ላይን ላይ ብዙ ጊዜህን የምታባክን ከሆነም በማትፈልገው መንገድ ጊዜህን አልባሌ ቦታ እያጠፋህ እንደሆነ ብቻ ተረዳ ወዘተ መጥፎ ልማዶችን በመቀየር ውስጥ የመጀመሪያው አርምጃ ከሆነ ቦታ ላይ ሆኖ ማየት ነው ከዚያ ተጨማሪ ድጋፍ የምትፈልግ ከሆነ ክሕይወትህ ውስጥ መጠቆምና መጥራትን ሞክር እያደረግከው ያለው ልማድን በተመለከተ ልታደርገው ያሰብከውን ነገርና የሚያመጣውን ውጤት ጮክ ብለህ ተናገር ለምሳሌ የምትመገባቸውን ጣፋጭ ነገሮች ለመቀነስ ከፈለግክ ይሄን ኩኪስ ልበላው ነው ግን አልፈልግም ይህንን መብላት ለብዙ በሽታዎች ያጋልጠኛል በል ስለ ጣፋጭ ልማዶችህ ከፍ ባለ ድምፅ ሲነገር መስማት ውጤታቸው የበለጠ ተጨባጭ ሆኖ እንዲታይህ ያደርጋል ይህም በለመድከው ድግግሞሽ ውስጥ ከመቀጠል ይልቅ እርምጃ መውሰድ ላይ ክብደት ይጨምርልፃል ይህ ተግባር ለመስራት ያሰብካቸውን ነገሮች ዝርዝር ለማስታወስም ይጠቅምፃል ነገ ከምሳ በኋላ ፖስታ ቤት እሄዳለሁ ማለት የመሄድህን ነገር ያጠናክርልፃል ምክንያቱም መሄድ እንዳለብህ አዕምሮህ አውቅና አንዲሰጥህ እያደረግከው ነው የባህሪ ለውጥ ሁልጊዜም የሚጀምረው ከግንዛቤ በ ነው እንደ መጠቆምና መጥራት እና ልማድን እንደ መመዝገብና ውጤት መስጠት ያሉ ስልቶች የሚያተኩሩት ልማድህን እንድታውቅና ምልክቶችን አንደትረዳ ማድረግ ላይ ነው ይህ ደግዋ ላንተ ሊጠቅምህ በሚችል መልኩ ምላሽ ለመስጠት እንድትችል ያደርግሃፃል። ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ማጠቃለያ ድ ውስጥ ሲያልፍ አዕምርህ በንቃትም ሳያስብ እንኳን ውጤቶችን የሚጠቁሙ ምልክቶችን መረዳት ይጀምራል አንድ ጊዜ ልማድህ አውቶማቲክ ከሆነ ለምታደርገው ነገር ትኩረት መስጠትን ታቆማለህ ሁልጊዜም የባህሪ ለውጥ የሚጀመረው ከግንዛቤ ነው ልማዶችህን ለመቀየር ከመጣርህ በፊት ስለነሱ በቂ ግንዛቤ ሊኖርህ ያስፈልጋል መጠቆምና መጥራት ተግባሮችህን ቃላዊ መገለጫዎች በመስጠት ገንዛቤህን ያለ ንቃት ከማድረግ በንቁነት ወደ ማድረገ ያሸጋግሩታል የልማድ ምዝገባ ልምምድ ስለ ባህሪህ የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖርህ ለማድረግ የሚጠቅምህ ቀላል ስልት ነው ሥክገ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ አዲስ ልማድ የመጀመሪያ የተሻለው ምመግገድ በታላቋ እንግሊዝ ውስጥ የሚገኙ ተመራማሪዎች ከ ስዎች በ ጋር በመሆን በሁለት ሳምንታት ውስጥ ተፈላጊ ልማዶችን ለማዳበር ስራ መሩ ጥናቱ የሚሰራባቸው ሰዎች በሶስት ቡድን ተከፍለው ስራው ተጀመረ ን የመጀመሪያው ቡድን ሙከራው የማይደረግበት መቆጣጠሪያ ቡድን በከር ሀሀ ነው። ሉ ሳህኔ ላይ አትክልት አደርጋ ሙዬ ከለኬ በጠራ ቁጥር ከማንሳቴ በፊት ትንፋሽ ወሰድ ከድርጌ ፈገግ አላለሁ መርሰሳት ከየትኛውም ህዝባዊ ቦታ ተነስቼ ስፄድ መለስ ብዬ የተቀመጥኩበትን ቦታ በማየት ምንም ነገር አከለመርሳቴን አረጋግጣለሁ ይህንን ስልት በምንም ሁኔታ ብትጠቀመው ውጤታማ የልማዶች ድ ነገሮችን የሚለኩስ ትክክለኛው ምልክት መምረጥ ነው የአንድን ባህሪ ጊዜና ቦታ ከሚወስነው የመተግበር ፍላጎት በተለየ መልኩ ልማዶችን የማቆራኘት ስልት የተገነባ ጊዜና ቦታ አለው አዲስ ልማድን በነ ወሳኝነት አለው ያዝበ ጊዜ መርጠህ አስገባ በሌሎች ነገሮች የምያዝበት ሰዓት ላይኦ አዲስ ልማድ ለማስገባት አትወስን ደግሞ ም ክቶችህ ማምጣት ጋጋሚ ህ የምት ገውን ከምትፈልጋቸው ልማዶች ሊኖራቸው ይገባል የሚሰው ምድ ላይ ብ ሶጳስ ልማድ በሳምንት ሰኛ ብታቆራኘጡ ጥሩ ምርጫ አይሆንም ሙ ርር ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ተዘክሰ መነሳት ሻወር መውሰድ ጥርስ መቦረሽ « መልበስ » ቁርስ መብላት ክሰለኛውን የልማድ ቁርኝት የማግኛ አንደኛው ጩጨ ልማዶች ዘርዝሮ ማየት ነው እዚህ ጋር ባለፈው ምዕ መመዝገቢያን መጠቀም ትችላለህ በአማራጭነት ደግ ችን መፍጠር ትችላለህ። ዜ መ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ማጠቃለያ የባህሪ ሰውጥ የመጀመሪያ ህግ ግልጽ ማድረግ ነው ሁለቱ ቋሚ ምልክቶች ጊዜና ቦታ ናቸው «የትግበራ ፍላጎት መፍጠር አንድን አዲስ ልማድ ከሆነ ቦታና ገዜ ጋር የምናያይዝበት ስልት ነው የትግበራ ፍላጎት ቀመር ይህ ነው ሣ ዓቅ ያፖ ይሀንን ገሪ ዲደርፖታነው »ልማዶችን ለማቆራኘት አዲስ ልማድን ከነባር ልማድ ጋር የምናቆራኝበት ስልት ነው »ልማድን የማቆራኘት ቀመር ደግሞ የሚከተለው ነው መሀንን ባረ ማደ ጳደረግሱ ይሀንን ዕዳዕ ምሻሸ ዳያረጋሥ ሙሥኡኪ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ዕ ተነሳሺነት ብዙውን ጊዜ ይጋነናል የበለጠ ወሳኙ ነገር ግነ አካባቢ ነው ቦስተን በሚገኘው የማሳቹሴት ጠቅላላ ሆስፒታል ውስጥ በመጀመሪያ ቤር ሀኪም የሆነችው አኔ ቶርንዳይክ አንድ የእብድ የሚመስል ፃሳብ አመጣች። ቴሌቭዥን በማየት ረዥም ሰዓት እያቃጠልክ ቴሌቭዥንህን ከመኝታ ክፍልህ አውጣ ብዙ ገንዘብ አሌክትሮኒክስ ላይ እያፈሰስክ ከሆነ የሶ ቴክኖሎጂዎች ዜናዎችን ማንበብ አቁም ሙሙ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ብዙ የቪዲዮ ጌሞችን የምትጫወት ከሆነ መጫዎቻውን ነቅለህ ራቅ ያሰ ቦታ አስቀምጥ ህ የባህሪ ለውጥ የመደመሪያው ህግ ተገላቢጦሽ ነው ግልዕ ጣማድሪግ ይልቅ የማይታይ ማድረግ እንደነዚህ አይነት ጥቃቅን ለውጦች ዘግ ውጤት ሁልጊዜም ያስደንቀኛል አንዱንና ዋናውን ፍንጭ ከዚያ ሙሉ ልማዱ አየለቀቀ ይሄዳል ራስን መቆጣጠር ግን የአጭር ጊዜ እንጂ የረዥም ጊዜ ስልት አይሆንም ምቹ ሁኔታዎችን አንድ ወይ ሁለት ጊዜ ልትቋቋም ትችላለህ ሁልጊዜም በድል መወጣትህን ግን እርግጠኛ መሆን አትችልም። በተቃራኒው ደግሞ የመጥድፎ ልምዶችህን ምልክቶች ግን የማይታዩ አድርጋቸው ማጠቃለያ የባህሪ ለውጥ የመጀመሪያው ህግ ተገላቢጦሽ የማይታይ ማድረግ ነው ልማድ አንድ ጊዜ ከተፈጠረ ሙሱ በሙሉ የመስራት እድሉ ዝቅተኛ ነው « ከፍተኛ ራስን የመቆጣጠር ችሎታ ያላቸው ሰዎች በሚያስጎመጅ ሁኔታ ውስጥ የሚያሳልፉትን ጊዜ ይቀንሳሉ መጎምዝትን ከመቋቋም ይልቅ ማስወገድ ይቀላል መጥፎ ልማዶችን ከማጥፊያ መንገዶች መካከል ተግባራዊ የሆነው ልማዱን የሚያነሳሱትን ፍንጮች የሚያጋፍጥን ተጋላጭነት መቀነስ ነው ራስን መቆጣጠር የአጭር ጊዜ እንጂ የረጂም ጊዜ ስልት አይደለም ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ተ ቲር ፓሩ ሐቋሟ«ቻፇ ዴታ ዳጾጦረፇ አንደኛው ሀግግልፅፀ አድርገው የልማድ መመዝገቢያገ ሙላጳለ ነባር ልማዶችሀገ በመመዝገብ ስለነሱ ግንዛቤ ይኑርሀ። በዚህ መንገድ ማድረግ ያለብህን ማድረግ ማለት ማድረግ የምትወደውን እንድታደርግ ማስፈቀድ ማሰት ይሆናል ይህንን ምዕራፍ የጀመርነው ፍላጎታችንን አጧጡፈው ወደ ተግባር እንድንገባ የሚያደርጉንን እና ከመደበኛ በላይ የሆኑ ገፊ ነገሮች ሀጠዐዘበ ጠህ ያልናቸውን የእውነታዎቻችንን የተጋነት ቅጅዎች በማየት ነው ጉጉቶችን ማስተሳሰር ደግሞ አንድን ማድረግ ያለብንን ነገር ማድረግ ከምንወደው ነገር ጋር በማስተሳሰር የየትኛውንም ከፍ ያለ ቅጂ ከከበ ህፀጩበ የመፍጠሪያ ከክንዱ መንገድ ነው በትክክል አምቢ ሊሉት የማይቻል ልማድን ማዳ ር ይህ ቀላል ስልት ግን የትኛውንም ልማድ የበለጠ ሚያስችል ቀላል ስልት ነው በር ከባድ ስራ ሳቢ ሰማድረግ ሙመ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ማጠቃለያ ን ፌሙሙ ሙጐመዛ የባህሪ ለውጥ ሁለተኛው ህግ ሳቢ ማድረግ ነው አንድ እድል የበለጠ ሳቢ በሆነ መጠን ልማድ አዳባሪ የመሆን አድሉ የሰፋ ነው ልማዶች በዶፓሚን የሜመሩ የግብረ መልስ ቀለበቶች ናቸው ዶፓሚን ሲጨምር ተነሳሽነታችንም በዛው መጠን ይጨምራል ወደ ተግባር እንድንገባ የሚያደርገን ነገር የውጤት መገኘት ሳይሆን ውጤቱን ቀድሞ የመፈለግ ስሜት ነው ጉጉቶችንፍላጎቶችን ማስተሳሰር ልማዶችን የበለጠ ሳላቢ የማድረጊያ አንዱ መንገድ ነው ስልቱም ማድረግ ያለብህን ነገር ማድረግ ከማታፈልገው ነገር ጋር ማስተሳሰር ነው ሙ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ የእገተን ለማድ በመቅረፅ ውስጥ የቤተሰቦችከና የ ጓ ሜና ደኞችህ በ ላስዝሎ ፓልጋሪ የተባለ አንድ ፃንጋሪያ ዊ ወንድ ክላራ ለተባለች አንዲት ሴት ለየት ያለ ደብዳቤ ፅፎላት ነበር ላስዝሎ ጠንክሮ በመስራት መርህ ፅኑ እምነት የነበረው ሰው ቨር። ቤተሰቦቻችንና ዝኛቻችን በየራሳቸው አቅጣጫ እንድንሄድ የሚያደርጉን የማይታዩ ጎ ገሬቶችን ይለቁብናል ሙሙገብቭሙ ቨሱ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ በእርግጥ የአቻ ግፊት መጥፎ የሚሆነው በመጥፎ ሁኒታዎኙ ከተከበብን ነው ጠፈርተኛው ማይክ ሚስሚና ክሌም ከይ ቲ እንደተጩ አንድ አጭር የሮቦቲክስ ትምህርትም ተምሮ ነበር በቢያ ክፍል ዑከነ ከነበሩት አስር ተማሪዎች መካከል አራቱ ጠፈርተኞች ሆኑ አላማህ ጠፈር ላይ መውጣት ከሆነ መቀላቀል ያለብህ ጠቃሚ ባህል ያቺ ክፍል ናት በተመሳሳይ ሁኔታ በሌላ ጥናት እንደተረጋገጠው የ ወይም የ ዓመት ጓደኛህ የአዕምሮ ፍጥነት ከፍተኛ ከሆነ ያንተም የአዕዎር ፍጥነት በ ዓመትህ ገደማ ከፍተኛ ይሆናል በሂደት በአቅራቢያችን ያሉ ሰዎችን ብቃቶችንና ተግባሮች እንወስዳለን የተሻለ ልማድ ለመገንባት ማድረግ ከሚገባህ ውጤታማ ነገርች መካከል አንዱ ማዳበር የፈለግከው ባህሪ መደበኛ ባህሪ የሆነበትን ባህል ፈልገህ መቀላቀል ነው በሌላ ሰው ተደጋግመው ሲደረጉ የምታያቸውን ነገሮች አዲስ ልማድህ ማድረግ ቀላል ነው ጥሩ የስራ ባህል ባላቸው ስዎች ተከበህ የምትኖር ከሆነ አንተም ጥሩ ሰራተኛ መሆንን ልማድ ማድረግ ቀላል ይሆንልፃል በጃዝ አፍቃሪዎች ተከበህ የምትኖር ከሆነ ዳዝን በየቀኑ መጫወት ምክንያታዊ ባህሪ እንደሆነ ማሰብ ይቀቆጣጠርፃል። የቅርብ ሰዎቻችንን ቤተሰቦችና ጓደኞች የብዙሃኑን ቡድኖችን እና የተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዎችን አዲስ ባህልን በተገቢው ሁኔታ ለመገንባት ከሚጠቅሙህ ስልቶች መካከል አንዱ የምትፈልገው ልማድ መደበኛ ልማድ የሆነበትን እና ካንተ ጋር የጋራ ነገር ያላቸው አባላት ያሉበትን ቡድን መቀላቀል ነው ብዙውን ጊዜ የቡድኑ መደበኛ ልማድ የግለሰቦችን ተፈሳጊ ልማድ ደምስሶ የመውጣት ባህሪ አለው አናም ብቻችንን ትክክል ከምንሆን ይልቅ ከመንጋው ጋር የምንሳሳትባቸው ቀኖች ይበዛሉ አንድ ባህሪ ክብርን ተቀባይነትን አና ውዳሴን የሚያስገኝልን ከሆነ የበለጠ ሳቢ ባህሪ ይሆንልናል ሙሙ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ የመዋፎ ልማዶችን መገስዔዎች ጣግኘትና ማስወገድ መጨረሻ አካባቢ እስቲክሳል ካዴሲ ከሚባለው ታዋቂ መንገድ ጥቂት ብሎኮች ላይ በሚገኝ አንድ አሮጌ አፓርትመንት ውስጥ ተምመ ነበር ቱርክን ለመጎብኘት አቅጄ ከመጣሁበት የአራት ቀን ነብቱ አጋማሽ ላይ ነበርኩ አስጎብፒዬ ማይክ ደግሞ ከእኔ ጥቂት ራቅ ሎ ራሱን እያፍታታ ነበር ማይክ እውነተኛ አስጎብፒ መባል የሚችል ሰው አይደለም። ፅ ይህንን እውነታ ደግሞ በሚጎዛን መልኩ ሳይሆን ሊጠቅመን በሚችልበት መልኩ ማዋል አንችላለን ከባባድ ልማዶችን እግዲደሰትባችው ለማድረግ በሚሆን መልኩ አዕምሮገ መቅረፅ ከወንታዊ ተሞክሮዎች ጋር ማያያዝ ከቻልን ከህ ለግሶቻቸንንም ሳቢ ማድረግ ከባድ አይደለም አንዳንድ ጊዜ እንዲያውም ጥቂኑ የአስተሳሰብ ለውጥ ማድረግ ብቻ በቂ ሊሆን ይችላል ሰምሳሌ ዘዛ ውስጥ ማድረግ ስላሉብን ነገሮች እናወራለን ብጠዋት መነሳት ላ ልጆቼን ትምህርት ቤት ማድረስ አለብኝ እራት መስራት ከለብኘ ሳሰጌ አርሳ ብለህ አስብ በጠዋት እነሳለሁ ልጆፔን ገፃ ከ ነገር ርላለሁ እራት እስራለሁጊ አንዲትን ቃል ቦመቶ አንደ መሙመሽ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ የምናይበትን አተያይ መቀየር እንችላለን በዚህኛውም ምሳሌ እነዚህን የየእለት ተግባራት እንደ ጫና ከማየት ይልቅ እንደ መደበኛ እደል ለማየት ችለናል ቁልፉ ነጥብ ሁለቱም የእውነታው ገፅታዎች እውነት መሆናቸቤ ነው እነዚህን ነገሮች የማድረግ ግዴታ አለብህ በዚያው ልክ ደግሞ እነዚህን ነገሮች የማድረግ እድሉም አለህ ለመረጥከው ለየትኛውም አተያይ ደጋፊ የሆኑ አሳማኝ ማስረጃዎችን ማሰባሰብ ትችላለህ ዊልቸር ስለሚጠቀም አንድ ሰው የሰማሁትን ታሪክ ላካፍልህ ይህ ሰው ዊልቸር ላይ መታሰር ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ሲጠየቅ እንዲህ ብሉ ነበር የመለሰው እኔ በዊልቸሬ አልታሰርኩም በእሱ ነዓ ወጣሁ እንጂ ዊልቸሬ ባይኖርልኝ ኖሮ መንቀሳቀስ ስለማልችል ቤት ውስጥ ታስሬ እናር ነበር ይህ አተያዩ በየቀኑ የሚኖርበትን ሕይወት ሁሉ የሚቀይር ነው ልማዶችን ከጉዳታቸው ይልቅ ጥቅማቸውን በሚያጎላ መልኩ የሚረዳቸው አተያይ መያዝ አዕምሮን እንደገና በመስራት ልማድን የበለጠ ሳቢ ለማድረግ ፍቱን ስልት ነው ምሳሌዎችን እንመልከት እንቅስቃሴ ብዙ ሰዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ኃይልን እንደሚያሟጥጥና እንደሚያደክም ከባድ ስራ ነው የሚያዩት። አንድን ልማድ ክአንድ ከምትወደው ነገር ጋር ማያያዝን መለማመድ ከዚያም የተነሳሽነት ልማድን በፈለግክ ቁጥር ደግሞ ያንን ፍንጭ መጠቀም ለምሳሌ ወሲብ ከማድረግህ በፊት ሁልጊዜ አንድ አይነት ሙዚቃ የምትሰማ ከሆነ ይህንን ሙዚቃ ከወሲብ ጋር ማያያዝ ትጀምራለህ ከዚያ በኋላ ወደዚያ ስሜት መግባት ስትፈልግ ሙዚቃውን መስማት በቂህ ይሆናል ይሄንን ስልት አትሌቶችም ለስራቸው ይጠቀሙታል የተሻለ ውጤት የማምጣትና የአሸናፊነት አዕምሮ ውስጥ ለመግባት ቤዝ ቦል በምጫወትበት ጊዜ ከእያንዳንዱ ጨዋታ በፊት የማፍታታትና የመወርወር ልማድ ዘከ ነበረኝ ይህንን ማድረግ አስር ደቂቃ ገደማ ቢፈጅብኝ ነው ሁልጊዜም የማደርገው ደግሞ ተመሳሳይ በሆነ ሁኔታ ነው። ጭሙ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ፒተ ጨጨ ህንን ስልት ለሁሉም ዓላማ ልታውለው ትችላለህ በጠ ስተኛ መሆን እንደምትችል ተናገር እውነተኛ ደስታ የሚሰጥህን የሆነ ሽ ፈልግ ከዚያ ይህንን የምትወደውን ነገር ከማድረግህ በፊት የምታደርገው የሆነ ድግግሞሽ ፍጠር ከዚያ ሁለቱን ደጋግማቸው ከዚያ በኋላ ሁለቱ ነገሮች የተያያኩ ይሆናሉ ሽ ቅላላው ከዚያ በኋላ ይህ ከምትወደው ስራ ጋር አያይዘህ ልማድ ያደረከው ድግግሞሽ ደስተኛ የመሆን ምልክት ይሆንልፃል ይህንን አንድ ገዚ ልማድ ካደረግከው ደግሞ ከዚያ በኋላ በሌሎች ደስታ በራቀህ ጊዜያት ልትጠቀመው የምትችለው ምልክት ይሆንፃዛል ምክንያቱም አንድ ገዚ ከደስተኝነት ጋር የተያያዘ ልማድ ነውና ማጠቃለያ የሁለተኛው የባህሪ ለውጥ ህግ ተገላቢጦሽ የማይስብ ማድረግ ነው ሁሉም ባህሪ ከላይ የሚታይ መቋመጥና ከዚያ ጀርባ ያለ ጥልቅ ፍላጎት አለው ልማዶችህ ለጥንታዊ ፍላጎትህ ያሉ ዘመናዊ መፍትፄዎች ናቸው የልማዶችህ ምክንያቶች ከእሱ ቀድመው የሚመጡ ግምቶችህ ናቸው እነዚህ ግምቶች ደግሞ ወደ ስሜት ይመሩፃል መጥፎ ልማድን ለማስወገድ ልማዶችን የማስወገድን ጥቅም ደጋግመህ አስበው ተናገረው ልማዶችን ከአወንታዊ ስሜት ጋር በምናስተሳስራቸው ጊዜ ሳቢ ይሆኑልናል በተቃራኒው ደግሞ ከአሉታዊ ስሜቶች ጋር የምናያይዛቸው ልማዶች የማይስቡ ይሆናሉ ኀ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ፖፓሩ ማዶቻ ዳዴታ ዳፇፍጠረፇ አንደኛው ሀግ ግልፅ አድርገው የለማድ መመዝገቢያን ሙላ ነባር ሷማዶችህን በመመዝገብ ስለነሱ ግንዛቤ ይኑርሀ። አካባቢህን ዲዛይን አድርግ የጥሩ ልማድን ፍንጮች የሚታዩና ግልፅ አድርግ ሁለተኛው ሀግ ሳቢ አድርገው ጉጉትን ማስተሳሰርን ተጠቀም ጣድረግ ያለብሀን ነገር ማድረግ ከምትወደው ነገርጋር አስተሳስረው የምትፈልገውን ባህሪ መደበኛ የሆነበትን ባሀል ተቀላቀል የተነሳሽነት ልምድ ሸህ ፍጠር ልታደርገው ካልከው ካባድ ነገር በፊት የምትወደውን አድርግ ሶስተኛው ሀግ ቀላል አድርገው አራተኛው ህግ አርኪ አድርገው ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ መጥፎ ልማዶችን እንዴት እናስወግድ። ደጋግሞ ለመተግበርና ለመለማመድ የተሻለው መንገድ ደግሞ ሶስተኛውን የባህሪ ለውጥ ህግ መከተል ነው ቀላል ማድረግ ቀላል ማድረግ እንዴት እንደሚቻል በተከታዮቹ ምዕራፎች እናያለን ማጠቃለያ » ሶስተኛው የባህሪ ለውጥ ህግ ቀላል ማድረግ ነው ውጤታማ የመማር ሂደት ማቀድ ሳይሆን በተግባር መለማመድ ነው « ወደ ተግባር መግባት ላይ እንጂ እንቅስቃሴ ውስጥ መሆን ላይ አታተኩር « ልማድ ምስረታ አንድ ባህሪ በድግግሞሽ ውስጥ አልፎ የበለጠ አውቶማቲክ ልማድ የሚሆንበት መንገድ ነው ልማድን በመገንባት ውስጥ ያሳለፍከው ጊዜ ባህሪውን የምትደጋግምበትን የድግግሞሽ መጠን ያህል ወሳኝነት የለውም ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ የትንሽ ጥረት ህግ አንትሮፖሉጂና የስነ ሕይወት ባለሙያ የሆነው ያሬድ ዲያሞንድ የረ ጀርምስ ኤንድ ስቲል በተሰኘው የሽልማት አሸናፊ በሆነው መጽሐፉ ውስጥ አንድ ቀላል ዓረፍተ ነገር አስቀምጧል ዓረፍተ ነገሩም ጥተለያዩ አህጉራት የተለያየ ቅርዕ አላቸው የሚል ነው በመጀመሪያ እይታ ዓረፍተ ነገሩ ፍፁም ግልፅና ብዙም ጥቅም የሌለው ይመስላል በደንብ ሲታይ ግን በሰው ልጅ ባህሪ ላይ ጉልህ ተፅዕኖ እንዳለው መረዳት ይቻላል የአሜሪካዎቹ የሰሜን አሜሪካ እና የደቡብ አሜሪካ ዋና ከክሲስ የሚሄደው ከሰሜን ወደ ደቡብ ነው። በሌላ ክፍል ውስጥ ከሆነ ግን ዣሙመ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ሹም ትዝ የሜለኝ አንዳንድ ጊዜ ብቻ ነው ያለም በየቀኑ ያለመረበሽ የምሰራባቸው ቢያንስ አራት ሰዓታት ይኖሩኛል ግዚ ነው ስልክህ በሌላ ክፍል ማስቀመጥ የማይመልስህ ያነ ከ አጠገብህ ያለው ሰው ስልክህን ለሰዓት እንዲደብቅልህ ስጠው የ ባልደረባህም ቢሆን ስልክህን ጠዋት ወስዶ ምሳ ሰዓት ላይ አንዳመስክኒ መጠየቅ ትችላለህ አንድን የማይፈለግ ባህሪ ለማስወገድ የሚያስ መጠን አነስተኛነት አስደናቂ ነው ቢራውን በቀላሉ ከፍሪጁ ጀርባ ካደረግኩት የምጠጣው የቢራ መጠን ትንሽ ይሆናል የማህበራዊ ሚዲያ መተግበሪያዎችን ከስልኬ ካጠፋሁ አዳዲስ መተግበሪያዎች አውርጄ እንደገና መጠቀም እስክጀምር ድረስ ቢያንስ አዝፔ ሳምንት እቆያለሁ ፈልገው የፍትህ በማይታየኝ ቦታ በእርግጥ እነዚህ ቴክኒኮች ተለ ለማስወገድ ላይሆኑን ይችላሉ ለአብዛ ልማድን በመተውና ጥሩ ልማድን በ ይችላል እንደነዚህ አይነት በርካታ ላይ የሚኖረውን ድ ቅ ተለቅ ያሉ እውነተኛ ልማዶችን ኞቻችን ግን መጠነኛ ፍጭት መጥኗ መያዝ መካከል ያለው ልዩነት ሊሆን ጥቃቅን ጥረቶችን ማድረግ በሕይዐት ምር ውጤት አስበው እንደግልም እንደወላጅም ለውጥን ለማምጣት እየጣርን ከሆነ የሚሆንበትን አካባቢ መጠየቅ አለብን ቀላል የሚያደር እንደአሰልጣኝም እንደመሪም የህ ትክክለኛውን ነገር ለመስራት እንዴት መፍጠር እንችላለን። ዛፅፀ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ምንጨሙ የእንደነዚህ አይነት ቱክኒኮች ዋናው ፃላብ የአንድን ልማድ ጅማሮ በተቻለ መጠን ቀላል ማድረግ ነው የትኛውም ሰው ለአንድ ደቂኔ ማዲቴት ማድረግ አንድ ገጽ ማንበብ ወይም ጫማ ማሰር ይችላል አስቀድመን እንዳልነው ደግሞ ይህ ትልቅ ኃይል ያለው ስልት ነው ምክንያቱም አንድ ጊዜ ትክክለኛውን ነገር ማድረግ ከጀመርክ ያንን ነዢ እያደረጉ ለመቀጠል ቀላል ይሆናል። የመጀመሪያዎቹ ሶስት የባህሪ ለውጥ ህጎች ግልፅ ሳቢና ቀላል ማድረግ አንድ ባህሪ አሁን ላይ የሚደገምበትን ሁኔታ ይጨምራሉ አከርኪ ማድረግ የሚለው አራተኛው ህግ ደግሞ አንድን ባህሪ በቀጣይ የሚደገምበትን ሁኔታ ከፍ ያደርጋል። አናም በየትኛውም ዘርፍ ያለ ስኬት ዘግይቶ የሚመጣን ታቤት አስበህ ወዲያውኑ የሚመጣውን እርካታ ዩቅርብኝ አንዴትል ዐ ይጠበቅብፃል ቾግሩ ግን ይህ ነው እርካታን ማዘግየት የተሻለው መንገድ እደሆነ ያምናሉ እንደ ጤና ሰላምና ምርታማነት ያሉ የጥሩ ልማዳችንን ትሩፋቶች ማግኘትም ይፈልጋሉ ይሁን እንጂ በወሳኝ ትጽበቶች ወቅት እነዚህ የጥሩ ልማድ በረከቶች አዕምሯችን ውስጥ ነለተው ስይታዩንም ከመስጋኝ እንድንሆን በሚያስገድደን ሁኔታ ጥሩ ርም አለ እርካታን ማዘግየትን መለማመድ ትችላለህ ይህንን ማድረግ ያለብህ ግን ለሰው ተፈጥሮ በተስማማ ሁኔታ እንጂ ከተፈጥሯችን ተቃራኒ በሆነ ሁኔታ አይደለም ጣለህ ፌስቡክ ይህንን የማድረጊያው የተሻለው መንገድ ደግሞ ይህ ነው በረዥም ጊዜ የሚያስደስቱ ልማዶች ላይ መጠነኛ እርካታን በአጭር ጊዜ የሚያስደስቱ ልማዶች ላይ ደግሞ መጠነኛ ህመምን መጨመር ነው ወዲያው የሚመጣ እርካታን እኛን ወደሚጠቅምበት ሁኔታ መቀየር ልማድን የማዳበሪያ አንድ መንገድ ውጤት እያመጣን እንደሆነ ማሰብ ነው በመጠኑም ቢሆን የስኬታማነት ስሜት ልማድህ እየከፈለህ እንደሆነ የሚያደርግ ስሜት ነው ሱ ነው በፍፁም ዓለም ውስጥ የጥሩ ልማድ ሽልማቱ ልማዱ እራሶ በውነተኛው ዓለም ውስጥ ግን ጥሩ ልማድ ጠቃሚነቱ የሚለማህ የ ካር ከሰጠህ ወይም ካስገኘልህ በኋላ ብቻ ነው ሲጆመር ከ ዎውነትህ መሆን ስሜትም አለው ለተወሰኑ ጊዜያት ዲም በበበ መስራት ይ ግን ምንም ለውጥ አታይም። ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ በአጠቃላይ ዋናውን ባህሪህን ለማጽናት ብለህ የምትመርጠው የአጭር ጊዜ ሽልማት ዋናው ባህሪ ከሚሰጥህ ማንነት ጋር የሚስማማ መሆን አለበት ይህንን በማድረግ የጊዜ ፃዛደት ውስጥ የምታገኛቸው ተቀጥያ ሽልማቶች ሁለተኛ ደረጃውን ሽልማት ለማግኘት የምታደርገውን ትኩረት እንድታነሳ ያደርጉሃል በዚህ ጊዜ ማንነቱ ራሱ አፅፒሂው ይሆናል ከዚህ በኋላ ያንን ልማድ የምታደርገው አንተ ያ ስለሆንክና ራስህን መሆን ደግሞ ደስ ስለሚልህ ይሆናል አንድ ልማድ የአንተ አካል እየሆነ በፄደ ቁጥር ያንን ልማድ ለማስቀጠል የምትፈልገው ውጫዊ ማበረታቻ እየቀነሰ ይፄዳል ማበረታቻዎች ልማድን ያስጀምራሉ ማንነት ደግሞ ልማድን ያፀናል ሌላው እዚህ ጋር መነሳት ያለበት ነገር መረጃዎቹ አስኪሰባሰቡና አዲስ ማንነት እስኪፈጥሩ ድረስ ጊዜ የሚወስዱ መሆናቸው ነው። ይህንን ጊዜ ታግሰህ የረዥም ጊዜ ሽልማቶችን እስክትቀበል ድረስ ከላይ ያየናቸው የአጭር ጊዜ ሽልማቶች ጠብቀው ያቀዩፃል በአጠቃላይ አንድ ልማድ ዘላቂነት ይኖረው ዘንድ አስደሳች መሆን አለበት እንደ ጥሩ ሽታ ያለው ሳሙና እና የ ዶላር ቁጠባ ያሉ የአጭር ጊዜ ሽልማቶች አንድን ልማድ ውጤት እስኪያመጣ ድረስ በምትጠብቅበት ወቅት እርካታን እንድታገኝ ያደርጉፃል ለውጥ ደግሞ ቀላል የሚሆነው የሚያስደስት ሲሆን ነው እርካታን መስጠት ሲችል ማጠቃለያ አራተኛው የባህሪ ለውጥ ህግ አርኪ ማድረግ ነው አንድ ተግባር አርኪ ከሆነ ደግመን የማድረግ እድላችን ከፍ ያለ ይሆናል « የሰው ልድ አዕምሮ በዳበረበት መንገድ የተቀረፀው ዘግይተው ከሚመጡ ሽልማቶች ይልቅ ቶሎ የሚመጡ ሽልማቶችን እንዲመርጥ ሆና ነው ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ የባህሪ ለውጥ ዓቢይ ህግ ይህ ነው ወዲዖው ጳሷኋማሦ ያዖሟሳነሃቻ ፖሃባር ይደሃማሳ ወዲዷሰዖውኑ ቀጣሦ ያዖሟዖመጣ ግባር ይወዖሷ አንድን ልማድ ይዘህ ለመቀጠል ወዲያውኑ ውጤታማ እንደሆንክ እንዲሰማህ ያስፈልጋል በመጠኑም ቢሆን ግልፅ ማድረግ ሳቢ ማድረግ እና ቀላል ማድረግ የሚሉት የመጀመሪያዎቹ ሶስቱ የባህሪ ለውጥ ህጎች አንድ ባህሪ በዚህ ሰዓት እንዲተገበር ያደርጉታል አርኪ ማድረግ የሚለው አራተኛው የባህሪ ለውጥ ህግ ደግሞ አንድ ባህሪ ወደፊት የሚደገምበትን እድል ያፀናል። ሙ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ሥፍ ር ፌር የስሀተታችን ውጤት ወዲያውኑ ዋ ጋ ዘስህተታችን የመማር እድላችን ይሰፋል አንድ ሪብቀሪንት ደቡ ተመልሰው የማይመጡ ከሆነ ሆቴሉ ጥሩ ጥሩ ምግቦችን እንዲያዘጋጀ ትምህርት ይሰጠዋል ለቀዶ ጥገና ባለሙያ አንድን የደም ስር በስህተት መቁረጥ ከዚያ በኋላ ስራውን በጥንቃቄ እንዲሰራ ያደርገዋል የስህተትና የውድቀት ውጤቶች የከፉ በሆኑ ቁጥር ወዲያውኑ አንድንማር ያደርጉናል የአንድ ተግባር ህመም ወዲያውኑ በመጣ ቁጥር ተግባሩ ልማድ ወይም ባሀሪ የመሆን አድሉ ይጠባል ጤናማ ያልሆኑ ባህሪያትን እና መጥፎ ልማዶችን መከላከል ከፈለግክ የተግባሩ ውጤት ላይ ቶሉ የሚታይ ዋጋ ጨምርበት መጥፎ ልማዶችን የምንደጋግመው ልማዶቹ በሆነ መንገድ ጥቅም የሚሰጡን በመሆናቸው ነው ይህ ጥቅማቸው እንዳንተዋቸው ያደርገናል በዚህ አይነት ሁኔታ የሚፀያታልሉንን መጥፎ ልማዶች ለመተው ማድረግ ያለብን ክንዱ ነገር የለማዶቹ ቅጣት የሚመጣበትን ፍጥነት መጨመር እና ጊዜውን ማሳጠር ነው በተግባሩና በውጤቱ መካከል የጊዜ ክፍተት እንዳይኖር ማድረግ ተግባራት ወዲያውኑ ውጤታቸውን ሲያገኙ ባህሪ መለወጥ ይጀምራሉ የመብራት ተጠቃሚዎች ክፍያቸውን ካዘገዩ የሚቀጡ ከሆነ በትክክለኛው ጊዜ ክፍያቸውን ይፈፅማሉ ተማሪዎች ውጤታቸው ክፍል በሚገኙባቸው ቀናት ላይ የሚመሰረት ከሆነ ከክፍል መቅረታቸውን ይተዋሉ ወዲያውኑ የሚመጡ ስቃዮችን ለማስወገድ ብዙ ጥረቶችን ማድረጋችን ተፈጥሯዊ ነው በአርግጥ ለዚህ ገደብ አለው የባህሪ ለውጥ ለማምጣት ቅጣት ላይ የምትመረኮዝ ከሆነ የቅጣት ጥንካሬ ቅጣቱ ሊያመጣው ካሰበው ባህሪ ጥንካሬ ጋር የሚመጣጠን መሆን መቻል አለበት ምርታማ ለመሆን ነገ ማለታችን የሚያስከፍለን ዋጋ ወደተግባር ከመንባት በላይ ከባዩ መሆን ሙኡሙረጮ ያ ጋ ገ ። ተሙኢመ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ጤናማ ለመሆን የስንፍናችን ዋጋው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለ ዬካም በላይ መሆን አለበት የባህሪ ሰውጥ የሚመጣው ቅጣቴ ሐ ሀ ኔታ ቀጭና በአስተማማኝ ሁኔታ የሚተገበር ከሆነ ብቻ ነጡ በጥሩ ሁ በአጠቃላይ የአንድ ተግባር ውጤት አዛካባቢያዊ ተጨባሼ የሚታይና ወዲያውኑ የሚከሰት ከሆነ የባህሪ ለውጥ ላይ ተፅዕና የመፍጠር እድሉ ከፍተኛ ነው ከዚህ በተቃራኒው ደግሞ የአንድ ተግባር ውጤቱ የበለጠ ዓሰም አከቀፋዊቫ የማይጨበጥ የማይዳሰስና ቶሉ የማይከሰት ከሆነ ተግባሩ በግለሰብ የባህሪ ለውጥ ላይ የሚያመጣው ተፅዕኖ እዚህ ግባ የሚባል አይሆንም እዚህ ጋር አንድ ጥሩ ነገር አለ ይህም የልማድ ውል በአ ርበክ መፍጠር ነው የልማድ ውል የየትኛውም መጥፎ ልማድ ወዲያውኑ የሚያስከፍለው ዋጋ ከፍ ያለ እንዲሆን የማድረጊያ ስልት ነው የልማድ ስምምነት ቭቨ ርዐከቨርእህ የመጀመሪያው የወንበር ቀበቶ ህግ የወጣው ታህሳስ ቀን በኒው ዮርክ ነው። የአውበርን ቡድን ባላንጣ የሆነውን የአላባማ ቡድን ኮፍያ መልበስ አለበት ስልቱ ውጤት አመጣ አሰልጣኙንም ባለቤቱንም በተጠያቂነት አጋርነት በመያዝና በየቀኑ ማድረግ ያለበትን ነገሮች በልማድ ስምምነት ውስጥ ግልፅ አድርጎ በማስቀመጥ ሃሪስ የፈለገውን ያህል ክብደቱን መቀነስ ቻሰ መጥፎ ልማዶቻችንን የማያረኩ ለማድረግ የተሻለው መንገድ በሚተገበሩበት ጊዜ ህመም እንዲፈጥሩ ማድረግ ነው የልማድ ስምምነት ደግሞ ይፄንን የማድረጊያ አይነተኛ ስልት ነው እንደዚህ ሙሉ መልክ ያለው የልማድ ስምምነት ማዘጋጀት ባትፈልግም እንኳን የተጠያቂነት አጋር ርሀበከሸ ዐሸበ መያዝ በጣም ጠቃሚ ነው አደርጋለሁ ያልከውን ነገር እያደረግክ አለመሆንህን የሆነ ሰው እያየህ እንደሆነ ማወቁ በራሱ ተነሳሽነት የሚፈጥር ነገር ነው እናም ላለመፈፀም ማቅማማት የሚያመጣውን ውጤት እንዳትዘነጋው ስለሚያደርግህ በከግባቡ ልማድህን እንድታዳብር ያደርግሃል አደርጋለሁ ያልከውን ነገር ካዛነፍክ የሚያዩህ ሰዎች ሰነፍ እና የማታስተማምን አድርገው ይረዱዛል ስለሆነም ልማድህን ማቋረጥ ማለት ሰራስህ የገባኸውን ቃል ከማፍረስም በላይ ለሌሎች የሰጠኸውን ቃል ማጓደልም ይሆናል ማለት ነው ይህንን ሂደትም ራሱ አውቶሜት ማድረግ ትችላለህ በኮሎራዶ ባውልደር የሚኖረው ሥራ ፈጣሪው ቶማስ ፍራንክ በየቀት ጠዋት የሚነሳው ላይ ነው በዚች ሰዓት ካልተነሳ አውቶማቲክ በሆነ ሁነታ ራሱ የሚለጠፍ የቲውተር መልዕክት አዘጋጆቷል በር ሳልነሳ ከሆነ አዚህ ያግኙ ቲውተሩም እንዲህ የሚል ነ ቲዩተር ላይ በፔልፓል መልዕክት በመላክ ዶላር ሙሙ ፍሬፅክክፀሪ ሠተክ ርፅዘነፍርልበክበፎ ሁልጊዜም የተሻለውን ማንነታችንን ለዓለም ለማላየት በመጥኩ ውስጥ ነን።