Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መሬት የማን ነው። መጡ ኢትዮጵያውያን ድርሻ ንንን ንንን ሄን ሄሄ ቴቴ ሄሄ ን ኛ ክፍል። ኛ በሰሜናዊ ኢትዮጵያና በደቡባዊ ኢትዮጵያ መካከል ብቻ ሳይሆን በወራት ውስጥ ውጤቱን ስለሚያበረክት ከማንኛውም ሥራ ይልቅ ፈጥኖ ደራሽ ነው እንግዲህ ሀገራችን የርሻ ውጤቷን ሀ በብዛት ለ በጥራት ሐ በዓይነት አሻሽላ ብታቀርብ በሀገራ ረኅብን በማጥፍት ሳትወሰን ከፍተኛ የሆነ የውጭ ገንዘብ ልታገኝበት መቻሏ አያጠራጥርም ማለት ነው። የሚያደክም ምክር የባዕዳን ትንቢት ሳይኖረን ሳይገባን ሐኬት አብረን በማስወገ ያለብንን ችግር ሁላችን ከሠራን ባንድ ልብ ላንድ አገር ምኑም ሕልም አይሆንም ከዚህ ሁሉ ነገር የምዕራብም ሰዎች ይኸነን ከሠሩ በኛስ አገር ቢሆን ምንድን ነው ችግሩ ሕዝቡ ተባባሪ ባለጸጋ ምድሩ ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ።
ኛ በታወቀ ጊዜ በገንዘብ ሳይገዛ በልዩ ልዩ የማጭበርበር ምክንያት ብዙ የከተማ ቦታ የያዘ ከሁለት ቤቶች በላይ ያለው በቦዘን ያስቀመጠው ቦታ ቢገኝ መንግሥት የቤት መሥሪያ ገንዘብ እያለው መሬት ለሌለው ሰው ይሰጣል ኛሥ ማንኛውም ሰው መንግሥት ሳያውቅ ከአንድ የተቸገረ ሰው መሬት መግዛት ሻጩም መሸጥ አይፈቀድለትም ፀኛ በተራድኦ ለተቋቋመ የርሻ ድርጅት ካልሆነ በቀር ለአንድ ሰው ቢበዛ ከሁለት ጋሻ የበለጠ መሬት አይፈቀድለትም ኛ አንድ ሰው ለአካለ መጠን ባልደረሱ ልጆቹ ወይም የሌሎች ልጆች ስም መሬት መካፈል ወይም መግዛት አይችልም» ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ ብዙ ሰዎች የዚህን ጉዳይ አሳሳቢነት በየጊዜው ገልጸዋል ሌላው ቀርቶ ለብዙ የመሻሻል አርምጃዎች የቀረቡ ሐሳቦችን ሁሉ «ጆሮ ዳባ ልበስ» ብሎ ሲበዛላቸው የኖረው መንግሥት ብዙ ባያሠራውም የመሬት ይዞታና አስተዳደር ሚኒስቴርን አቋቁሞ ነበር ይሁን እንጂ ሁሉም ነገር ሁኖ የአገር ውስጥና የውጭ አገር ኤክስፐርቶችም አማክረው ምንም መድኃኒት ሳያስገኙለት ቆይተዋል ለዚህ ችግር ዋና ጠንቆች ከሆኑት ነገሮች መካከልም አጅግ ጎልተው ለማንም የሚታዩ ታላላቅ ምክንያቶች አሉ እነሱም ኛ ራሳቸው ዋናዎቹ የመሬት ዘራፊዎች ከመሆናቸው በላይ ስለ ሕዝብ ችግር ምንም ስሜት ያልነበራቸው የድሮ ባለሥልጣኖች የለውጡ ፍጹም ተቃራኒ ስለነበሩ ኛ ራሱ የመሬቱ ሥሪት ዝብርቅር መሆኑ ኛ እነዚያው ታላላቅ የመሬት ዘራፊዎች የነበሩት ከፍተኛ ባለሥልጣኖችና ግብረ አበሮቻቸው ለራሳቸው ወገን ለማብዛት ሲሉ የተወሰነ መሬት ያላቸውን ሁሉ በአንድ ላይ አስበርግገው ለማስነሣት በመፈለግ ባለርስት ሁሉ ተነቅሎ ጢሰኛ ብቻ ባለ ርስት ይሆናል የሚል ወሬ ያስነዙ ስለ ነበር ፀኛሥዋ ጢሰኞች መንግሥት የራሳቸውን ድርሻ መሬት እንዲሰጣቸው ለመስፈርና ለመቋቋም እንዲረዳቸው በመጠየቅ ፈንታ «እኛ ሰፍረንበት ከተገኘን» አንድ ጋሻም ሆነ ግማሽ ጋሻ አንድ ማሳም ይሁን ያለውን ሌላ ኢትዮጵያዊ እየቀማችሁ ስጡን የሚል ግልጽ አድልዎን ብቻ ሳይሆን ግልጽ ሁከትን የሚፈጥር ተግባር እንዲፈጸምላቸው መፈለጋቸው ኛ የሰሜናዊ ኢትዮጵ ክፍለ ሀገሮች ሕዝብ ስለ መሬት ያለው አስተሳሰብ ከሃይማኖት ከቤተ ሰብ ጋር የሚመሳሰል ሁኖ ለራሱ ለሕዝብ ደኅነት ሲባል በሚሞከር የመሬት ጉዳይ ሁሉ ምክንያቱን ለመረዳት እንኳ ሳይፈልግ በሐሰተኛ ወሬ ብቻ የሚበረግግ መሆኑ ኛ ሕዝቡ ችግሮቹን ተረድቶ በመግባባት አንዲያስወግዳቸው ታፍኖ መኖሩ ናቸው አንግዲህ የመሬት ይዞታ ሥርዓታችንን በስም መለወጥ ብቻ ሳይሆን በለውጡ ለመጠቀም የምንችልበት ዕድል ባገኘንበት በአሁኑ ጊዜ ከነዚህ ችግሮች አንዳንዶቹ በመጠኑ የደከሙ ቢመስሉም ገና እንዳሉ ማወቅ አለብን ከዚህ በላይ «መሬት ለአራሹ» ሲባል «ጢሰኛው ገበሬ ራሱ ለራሱ የሚሠራበት መሬት ኑሮት ከጢሰኝነት ይውጣ» በሚለው ስሜቱ ሁላችንም መቶ በመቶ ከመስማማት ጋር አንዳንድ የተሳሳቱ ትርገሩሞቹን አስተውለን ማረም ከብዙ ጉዳት ያድነናል ከሁሉ በፊት መሬት የገበሬዎች ብቻ መጠቀሚያ ወይም የግል ርስት አይደለችም ሰው ብቻ ሳይሆን በመሬት ላይና ውስጥ የሚገኝ ማንኛውም ፍጡር የመሬት ባለቤትነት መብት አለው የፋብሪካ ሠራተኞች ሐኪሞች መሐንዲሶች ወታደሮች መምህራን አርቲስቶች ተማሮች ካህናት መኃይምናን በጠቅላላው የሰው ዘሮች ሁሉ በመሬት ላይ እየኖሩ በመሬት ላይ ስለሚሠሩ ሲሞቱ እንኳ በመሬት ሰለሚቀበሩ ፍጹም የመሬት ባለቤቶች ናቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ እንስሳት አራዊትን አእዋፍና ፅፀትን የመሰሉት ፍጥረቶች ሁሉ የሚገባቸው የመሬት ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ ድርሻ ካላገኙ ያላቸው ዕድል ከመሬት ገጽ መጥፋት ስለሆነ ሰውም ያለነርሱ ሊኖር ስለማይችል መሬት «አራሾች» ወይም «የሰፊው ሕዝብ» የግል ሀብት ብቻ ሳትሆን በላይዋ የሚኖሩ ፍጥረታት ሁሉ የጋራ ርስት ናት የመሬት ይዞታ ሥርዓት ይለወጥ ስንልም ይህን ሁሉ ጨምረን ማሰብና ላልተረዱት ማስረዳት አለብን የአንድን አገር ሕዝብ መሠረታውያን ጥቅሞች ለመጎልመስ ጥረት በሚደረግበት ጊዜ አንዱን ወገን ያለ በቂ ምክንያትና ያለወግ ጎድቶ ሌላውን ወገን ያለወግና ያለ ምክንያት ለመጥቀም ወይም ማንንም ሳይጠቅሙ ሁሉንም ለመጉዳት መታገል ከጤነኞች ጠቅሙ ሁሉንም ለመጉዳት መታገል ከጤነኞች ሰዎች የሚጠበቅ አይደለም በራሴ በኩል ይህቺን ትንሽ መጽሐፍ ፓምፍሌት ስጽፍ በክንድ የመሬት ይዞት ወይም በጠቅላላው በአንድ ሀብት አፈራርና ይዞታ ትምህርት የሠለጠንሁ ኤክስፐርት ነኝ በማለት አይደለም ይሁን እንጂ አንድ ኢትዮጵያዊ ስለ ሀገሩ ችግር ከተመራመረ ከአንድ የውጭ ኤክስፐርት የተሻለ ሐሳብ ሊያቀርብ ይችላል ብዬ አምናለሁ በተለይ የአንድን አገር ሕዝብ ባህል ማኅበራዊ ኑሮና ፖለቲካ ስለሚመለከት ጉዳይ የተጨበጠ ሐሳብ ለማቅረብ በክፍል የሚሰጥ ትምህርት ብቻ ሳይሆን የባለጉዳይ ሀገር ተወላጅ ጉዳይን በቅርብ ማስተዋልና በጥንቃቄ ማጥናት አስፈላጊ ነው። ፅ ኃይላችንና ልባችን ተከፋፍሎ ቢሆን ኑሮ እነዚያ እንደዘበት ከአናታችን ወርደው የተንኮታኮቱ ኃይሎቹ ስንት ጉድ ሊሠሩብን ይችሉ እንደነበረ መዘንጋት የለብንም አሁንም ኅብረታችንና ሰላማችን ይበልጥ አስፈላጊዎቻችን ናቸው ስል ካሁን በፊትም በጋዜጣ ደጋግሜ ያቀረብኳቸውን ምክንያቶች ላቀርብ ነው ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ ኛ ኢትዮጵያ ውስጥ ወታደራዊው ክፍል ብቻ ሳይሆን ሕዝቡ በሥልጣኔ ወደ ጊላ የቀሩ የሚባሉት ቀርቶ ራሳቸው የተራቀቁ የጦር መሣሪያዎች የሚጠሩ ሕዝቦች እንኳ ያደርጉታል ተብሎ በማይጠረጠር መጠን በጦር መሣሪያ የደረጀ የወታደርነት ወኔ የተጫነው በመሆኑ ለኛ ሀገር የርስ በርስ ጦርነት ማለት በሚሊዮን በሚቁቄጠሩ ነፍሶች ላይ የአረመኔ የሞት ፍርድ ያለ ምክንያት ማስተላለፍ ነው ኛ ማንኛውንም የሕዝብ የተቃውሞ እንቅስቃሴ በጦር ኃይላችን ጉልበት ብቻ ፀጥ እናድርግ ብንል ሀ የሀገሪቱን አንድነትና ወሰኖቿን በማስከበር ግዴታው ላይ የሚገኝ የጦር ኃይላችንን ወደ ማያስፈልግ ከወገን ጋር የመፋጀት ግዴታ አስገብቶ ሀገራችንን ከፍጹም ጥፋት ላይ መጣል ለ የወደቀው መንግሥት ርዝራቱች በምክንያት እንዲያንሠራሩ ማድረግ ይሆናል ኛ እንደ ኢትዮጵያ ባለ ሀገር የርስ በርስ ግጭት መቀስቀስ ማለት የውጭ ኃያላንን «ኑ ግቡና ቀልዱብን» ብሎ በቀጥታ መጋበዝ ነው ፀኛ በግል ስሜታችን ኃይል በመገደድ የመጣውን ይምጣ ብለን አንዳንድ ሀገራቸውን በሚገባ የሚያውቁት ሰዎች እንደሚሉት በኃይል ብቻ ይሠራ ብንል ሀ የሚባክነው ገንዘብና የሰው ጉልበት በሀገሪቱ የደከመ ኢኮኖሚ ላይ የሚያስከትለው ውድቀት ለ ለረጂም ጊዜ ሊደርስ የሚችለው የሰላምና ፀጥታ መታጣት ሐጠ በመካከላችን ሊፈጠርና የረጂም ዘመን የኑሮ ጠንቅ ሆኖ ሊቆይ የሚችለው ጥላቻና አለመተማመን ይህን ተአምራዊ ለውጣችንን ወዳልተጠበቀ የስኅተት ፍጻሜ ሊመራው ይችሳላል አንግዲህ ከዚህ ላይ ነው «ያገሩን ስርዶ ባገሩ በሬ» የሚባለውን የምሳሌ አነጋገር ልንጠቀም የሚገባው በደቡብ ኢትዮጵያ ከወሰን አለፍ ያለ መሬት የያዙ ግን ሌላ ጉድለት የሌለባቸው ኢትዮጵያውያን ድርሻ ታላላቅ መሬት ዘራፊዎች ከመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር በጐጥር ሲነጻጸሩ ጥቂቶች ከመሆናቸው በላይ እንደ ወደቁት መሪዎች ሁሉ የኢትዮጵያ ሕዝብና አፈሩ የከዳቸው በመሆናቸው ቢወዱም ቢጠሉ መሬታቸው በቅርብ ጊዜ ውስጥ ወደ መንግሥት ተዛውሮ መንግሥት ለሌላ ብሔራዊ ተግባር የሚያውለው በመንግሥት እጅ ሲቀር የቀረው መሬት ለሌላቸው ገበሬዎች እንደየ አስፈላጊነቱ መሰጠቱ አንደማይቀር ይጠራጠራሉ ተብሎ የማይታሰብ ነገር ነው ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ ነገር ግን እንደዚያም ባይበዛ ከሚያስፈልጋቸሁ በላይ መሬት የያዛችሁ ሁሉ ችግሩ በጊዜውና በተራው ወደናንተም ዓይኑን አፍጥጦ እስከ ሚመጣ መጠበቅ እይለባችሁም በአሁኑ ጊዜ የታወቁት በቃኝ አይሌዎቻችን ሁሉ «እኔን ያየህ ተቀጣ» አያሉ ወደፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገባቸው በላይ እየዘረፉ ወገኖቻቸውን መድረሻ ለሚያሳጡ ሰዎች ቦታ እንደማይኖራቸው መማሪያ ሁነዋል ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴና ከቅርብ ባለሟሎቻቸው በላይ በሥልጣኑ በሀብቱ በትውልዱና በጉልበቱ የተመካ ማንም ይደፍረናል ብሎም ያልተጠራጠረ ኢትዮጵያዊ አልነበረም ነገር ግን የአብዛኛውን ሕዝብ ምኞትና ፍላጎት በንቀት አልፎ ጥቅሙን ዘርፎ መብቱን ገፍፎ ከጥጉ ባሉ ጥቂት የጥቅም መሰሎቹ ብቻ ተማምኖ የሚኖር ወገን ሁሉ ያ የተናቀ ብዙ ሕዝብ በኅበረት በተነሣ ጊዜ መውጫ ቀዳዳ ስለሚገኝ የኛም ናቂዎች በሚገባቸው ጉድ ላይ ወደቁ በነሱ የማይማሩ ደግሞ ምናልባት ከዚህ በከፋ ጉድ ላይ ሊወድቁ ይችላሉ። አነሱም ኛ በነዚያ አውራጃዎች መሬት ማለት የማይሸጥ የማይለወጥ የማይቀማ የተወላጆቹ የጋራ ርስትና ሀብት ነው ኛ አንድ ሰው የነዚያ አውራጃዎች ተወላጅ ከሆነ ከተወላጆቹ ጋር የሚካፈለው የጋራ የሆነ የትውልድ ርስት አለው ስለዚህ ለያንዳንዱ ሰው ያለው ዕድል አሳርሶ ከመብላት ይልቅ አርሶ መብላት ሲሆን ከትውልድ ቦታው ካልወጣ በቀር ማንም ጢሰኛና ገባር ሊያደርገው አይችልም የዕለት ራት የሚያሳጡት ችግሮች ቢኖሩበት ሀ እንደ በረድ ድርቅ ጎርፍ አንበጣና እነሱን የመሰሉ የተፈጥሮ አደጋዎች ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ ለ የአሠራሩ ዘዴዎች ደካማነት ማለት የርሻውና የእርባታው ዘዴ ጨርሶ ያልተሻአለና ትርፉ ከድካሙ ጋር በምንም የማይመጣጠን መሆኑ ሐ የአስተዳደር የፍርድና የፀጥታ አለመሟላትና የሙግት ብዛት መ የበዓላት ብዛት ሠ ሥራን መናቅና ስንፍና ናቸው ከነዚህ ነገሮች በአንዱ ያልተጎዳ ከሰሜናዊ ኢትዮጵያ ክፍሎች አንዱ የዘር የትውልድ ቦታው የሆነ ኢትዮጵያዊ ይነስም ይብዛ ሠርቶ የሚኖርበት የግሌ የሚለው የትውልድ መሬት አለው ይህም በመሆኑ የሰሜናዊ ኢትዮጵያ መሬት ያው ቋሚ የሆነ የጠቅላላው ተወላጅ የጋራ ርስት ሁኖ ኑሯል ለማለት ተችሏል ይሁን እንጂ በነዚያ ክፍሎች በቀሩጥራቸው በጣም አነስተኛ በሆኑት የጅ ባለሙያዎችና በሌሎች በቀጥር አነስተኛ በሆኑ የተለያዩ ሃይማኖቶች ተከታዮች ላይ የቆየውን ክፉ ልማድ በመከተል ባለርስት የሚባለውን ስም የመከልከል ልማድ ስላለ በትምህርትና በመግባባት ማስወገድ አጅግ ያስፈልጋል ኛ የደቡባዊው ኢትዮጵያ ክፍል በልማዳዊው አነጋገራችን ደቡባዊው የኢትዮጵያ የምንለው ልዩ ልዩ ቋንቋዎች የሚናገሩ በሕዝብ ብዛት ታላላቅና ታናናሽ የሆኑ ልዩ ልዩ ነገዶች ያሏቸው ኢትዮጵያውያን በበዛት የሚኖሩባቸውን የኢትዮጵያ ክፍሎች ነው የዚህ ክፍሎች መሬት ባለፈው የኑሮ ሥርዓት እንደታየው የተወላጆችም ሆነ ከሌሎች ክፍሎች የመጡ ተራ ኢትዮጵያውያን ቋሚ ርስት አልነበረም ይህም በመሆኑ ቀደም ብሎ ከተባለውና ከተራቆተው አብዛኛው የሰሜናዊ ኢትዮጵያ መሬት ይልቅ ለምና ድንግል የሆነው የኢትዮጵያ ክፍል በብዛት የሚከተሉት ወገኖች ተቀራምተዉት ብዙው ደሀ ተወላጅ ከገባርነት በማይሻል ጢሰኝነት ሲቆራመድበት በበረኃውም ክፍል በዘላንነት ሲንከራተትበት ኑሯል ኛ ባስፈለገበት ጊዜ ሁሉ ለንጉሥና ለንግሥት ለልዑላን ልዕልታት ለክቡራን መኳንንትና ወይዛዝርት ለታላላቅ የጦር አለቆችና ለተወደዱ ደጀጠኝዎች ለመታደል እንዲመች የመንግሥትነት ጠባይ ሳይኖረው መንግሥት በመባል ተቋቁሞ በኖረው የቅሚያና የሥርዓት ድርጅት ስም ተይዞ የቆየ ብዙ መሬት አለ ኛሥ ንጉሙራ ለራሳቸው ለባለቤታቸው ለልጆቻቸው ለልጅ ልጆቻቸው አንዲሁም በቅርባቸው ሁነው በዝርፊያ ለተባበራቸው መሰሎቻቸው ሁሉ ዓይናቸው በቻለ ቃላቸው በተናገረ መጠን አየመረጠ ያከፋፈሉት ብዙ መሬት አለ ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ ሾኛ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ አብራቸው ለደከመ ወታደራቸው ሁሉ በደመወዝ መልክ ይሰጡት የነበረው ሀብት ርስት ስለነበር ለራሶችና ለደጃዝማቾች ከነተከታዮቻቸው የስጡትን የጋራ ርስት ጮሌዎች መሳፍንትና መኳንንት ለየራሳቸው አየጠቀለሉ ወስደውት ዛሬ በልጆቻቸው ወይም በልጅ ልጆቻቸው ስም የሚገኝ ብዙ መሬት አለ ፀኛ ባለፈው መንግሥት በከፍተኛም ይሁን በዝቅተኛ ሥልጣን አየተሾሙ ወደ ነዚያ ክፍሎች ሒደው በሥልጣን በተደገፉ ልዩ ልዩ ተንኮሎች ባለርስቶችን አየቀሙ የያዙት መሬት አለ ኛ ፍጹም ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ አራጣ እያበደሩና ደሀውን ገበሬ በዘዴ አሳስተው በኋላ አያስጨነቁ መሬት ሲዘርፉ የኖሩ አራጣ አበዳሪዎች የያዙት መሬት አለ ሄኛ ተወላጅነታቸው በዚያው ክፍል ሁኖ እንደባላባትነት ባሉ ከልጅ ወደ ልጅ በሚተላለፉ የዘር ሹመቶችና የተለዩ ተከባሪነቶች ስም በአንዳንድ ሰዎች በብዛት የተያዘ መሬት አለ የደቡባዊ ኢትዮጵያ መሬት የሚሸጥና የሚለውጥ ብቻ ሳይሆን በቀጥታ የሚቀማ ሁኖ ኖረ ለማለት ይቻላል። ባንዳንድ ክፍል ቡና በሌሎችም ብዙ ከብት ባይኖርማ እነዚያ ክፍሎች የረኅብ ክፍሎች በመባል በታወቁ ነበር ኛ ሰፋፊውንና በይበልጥ ፍሬያማ ሊሆን የሚችለውን መሬት በየክፍሉ የያዙት መሬት ዘራፊዎች ሀ ብዙውን በስማቸው ተከብሮ በጠፍነት እንዲኖር በማድረግ ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ ለ በለሙም በጠፉም ለመንግሥት የሚገባውን ግብር ባለመክፈል ሀገሪቱን አደህይተዋል ጀኛ ሌላው የደቡባዊ ክፍል አቋም ምንም እንኳ የደቡባዊው ኢትዮጵያ ክፍል መሬት ከፍ ብዬ እንደገለጽሁት ሲሸጥ ሲለወጥና ሲቀማ የኖረ ቢሆን በተለያዩ ምክንያቶች በአንዳንድ ሰዎች እጅ በግል ርስትነት የተያዘ መሬት ይገኛል ይኸውም እንደሚከተለው ነው ኛ የዘር ርስታቸው ሳይሸጥ ሳይለወጥ ወይም ሳይቀማ የተላለፈላቸው አንዳንድ የክፍሉ ተወላጆች የያዙት መሬት ኛ አያቶቻቸው ወይም ቅድመ አያቶቻቸው ከማንኛውም የኢትዮጵያ ክፍል መጥተው በወታደርነት ላበረከቱት አገልግሎት በጊዜው አንደ ደመወዝ ሁኖ የተሰጣቸውን ርስት ወርሰው የሚገኙ ነፍጠኞች ወይም የነፍጠኞች ልጆች የያዙት መሬት ከዚያ አልፈው ከዘራፊዎች ጋር በመተባበር የያዙም አልፎ አልፎ ይኖሩ ይሆናል ኛ ከለሜናዊ ኢትዮጵያ ክፍሉች ሀ በአንዳንዶቹ መሬት ጨርሶ ተበልቶ ደኑ ተራቁቶ አፈሩ ታጥቦ ዝናሙ ተቀንሶ ወይም ጭራሽ ጠፍቶ ለግብርና ሥራ ፈስሞ ባለመመቸቱ ለ በሌሎች ክፍሎች ሕዝቡ እየበዛ መሬት አየጠበበ በመሔዱ ወይም በሌላ ችግር ተገደው ከሰሜናዊው የኢትዮጵያ ክፍል ወደ ደቡባዊ እየሔዱ በገንዘብ በመግዛት የያዙት መሬት አለ ኛ ክፍል ስለ ለውጡ በዓይኔ ያየሁትንና በጆሮዬ የሰማሁትን መረጃ ድጋፍ በማድረግ እስካሁን የቆየ የመሬት ሥሪታችንን የተለያየ አቋም ከሞላ ጎደል የገለጽሁ ይመለኛል የሚቀጥለው ጥያቄ መንግሥት የመሬት ይዞታን አቋም በፍጽም ለውጦ በሙሉ ተመሳሳይ የሆነ ዘመናዊ መንገድ ለማስያዝ ምን ማድረግ ይገባዋል። ኛ በሰሜናዊ ኢትዮጵያና በደቡባዊ ኢትዮጵያ መካከል ብቻ ሳይሆን በዚያው በደቡባዊ ክፍል እጅግ የተራራቁ የመሬት ይዞታ ልዩነቶች መኖራቸውን የዚያው ክፍል ሕዝብ በሚገባ እንዲረዳና ለውጡን በቅን መንፈስ አንዲመለከት ማስቻል አጅግ ያስፈልጋል ሀ የታላላቅ መሬት ዘራፊዎች ዘሮች ወገን ለማብዛትና ቢቻል ብጥብጥ ፈጥሮ የወደቀው የቅሚያ ሥርዓታቸው ተመልሶ እንዲያንሠራራ ለማድረግ ርስት ያለው ሰው ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ ሁሉ ተነቅሎ መሬት ለሰፈረበት ጢሰኛ ብቻ ሊሰጥ ነው አያሉ የሚነዙትን ወሬ መውረሱ የሚመለከት እነሱን ዘራፊዎችን ብቻ መሆኑን ገልጦ ማጋለጥ ለ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በሀገሩ የራሱን ድርሻ መሬት የማግኘትና በዚያው ላይ ዓቅሙ እስከቻለ የመሥራት መብት ስላለው በውርስም ሆነ በግዢ የተወሰነ መሬት ያላቸው ኢትዮጵያውያን ሁሉ በታላላቅ መሬት ዘራፊዎች ላይ ሊፈጸም የሚችለው ውርስ በአሁኑ ጊዜ ፈጽሞ የማይመለከታቸው መሆኑን ዐውቀው በለውጡ ላይ ጥርጣሬ እንዳይኖራቸው ማስረዳት ኛ አሁን በጢሰኝነት የሚገኙት ገበሬዎች ሁሉ ሊደረግላቸው የታቀደውን ነገር በትክክል እንዲረዱት ማድረግ ያስፈልጋል ሀ መንግሥት የሚሰፍሩበት የራሳቸው መሬት እንደሚያዘጋጅላቸውና ለመቋቋም በሚገባ እንደሚረዳቸው ተገንዝበው አስተሳሰባቸውን ብቻ ሳይሆን የቆዩበትን ቦታ መለወጥ እንዳያስቸግራቸው ማሳመን ለ መንግሥት የሚወርሰው ታላላቅ ዘራፊዎች ያለወግና ያለልክ የዘረፉትን መሬት አንጂ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ከልክ ሳያልፍ የያዘውን መጠነኛ መሬት ሁሉ ስላልሆነ ሰፍሬበት ከቆየሁ የማንንም መሬት እየቀማችሁ ስጡኝ የሚል አደገኛ ስሜት አንዳያድርባቸው እወነቱን ገልጾ ማስረዳት እጅግ ያስፈልጋል ፀኛ የሰሜናዊዌው ኢትዮጵያ ክፍሎች መሬት በመሠረቱ የዚያው ሕዝብ ርስት ስለሆነ በዚያ ክፍል የሚኖረው ሕዝብ ለራሱ ለአካባቢው ሕዝብና ለጠቅላላው የሀገር ልማት ሊፈልጉ ከሚችሉ አንዳንድ ቦታዎች በቀር ርስቴን የሚነካብኝ ይኖራል ብሉ የሚሠጋበት ምክንያት የሌለ መሆኑን በሚገባ እንዲያውቅ ማድረግ ይጠቅማል ከዚህ በኋላ ወደ ዋናው ጉዳይ አንግባ ይኸም ጉዳይ የራሳቸው መሬት የሌላቸው ገበሬዎች በሰላም መሬት የሚያገኙበት መንገድ ነው ይህም ሲደረግ መንግሥት የሕዝቡን ሰላም አደፍራሽ ሳይሆን በሰላማዊ መንገድ መሬቱን ወደጁ ሊያዛውርባቸው ይችላል ብዬ ያመንሁባቸውን ዘዴዎች እንመልከት ኛ በመንግሥት ስም የቆዩትን መሬቶች ለርሻና ለግጦሽ የሚሆኑትን ለደን ለማዕድንና ለሌላም ይህን ለመሰለ ነገር ከሚከለሉት እየለየ ጢሰኞች ገበሬዎች በጓድ በጓድ እየሰፈሩ ሊያለሟቸው እንዲችሉ ማድረግ ኛ ከንጉጮ ጀምሮ እስከ ታች ድረስ በገንዘብ በመግዛት ወይም በሕግ በመውረስ ሳይሆን በጉልባትና በሥልጣን በመመካት ወይም ይኸን በመሰለ ተንኮል የዘረፉ ሰዎች የያዙዋቸውን መሬቶች በሙሉ ወደ መንግሥት እጅ በቀጥታ ማዛወር ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ ኛ በምንም መንገድ ይሁን ሊያለማ ከሚችለው በላይ መሬት የያዘ ማንኛውም ሰው ለም ለም ከጠፍ ጠፍ የሚባለው የግብር አመዳደብ ደረጃ ጋሻ ሁኖ ሳይጠብቀው ከባድ አዳጊ ግብር እንዲከፍል ማድረግ ይህ ዓይነቱ የግብር አከፋፈል ለአንድ ድርጅት የቀን ሙያተኞችም ሆነ ቋሚ ሠራተኞች ከሥራቸውና ከድካማቸው ጋር ተመጣጣኝ የሆነ በቂ ደመወዝ ከማስከፈል ጋር የሰዎችን ኑሮ ለማቀራረብ ዋና መድኃኒት ሁኖ ስለተገኘ ለሕዝቡ የሚሠራ እውነተኛ መንግሥት ባለበት አገር ሁሉ ይሠራበታል ስሙ በእንግሊዝኛ ሔቪ ፕሮግሬሲቭ ታክሴሽን ሲባል ዋና ሐሳቡም አንዱ ሰው ገቢው ከፍ ባለ መጠን ወይም የያዘው ማንኛውም ዓይነት ሀብት ሰፊ በሆነ መጠን ከመቶ የሚፈለግበት ግብር ወደ ላይ አያደገበት ይሔዳል ማለት ነው ለምሳሌ አንድ ሰው በርሻ በንግድ ወይም በሌላ ሥራ በዓመት ሐያ አምስት ሺህ ብር አግኝቶ በመቶ አሥራ አምስት ግብር እንዲከፍል ቢደረግ ሶስት ሺህ ሰባት መቶ ሐምሳ ብር ለመንግሥት ግብር ከፍሎ ሐያ አንድ ሺህ ሁለት መቶ ሐምሳ ብር ይቀርለታል ማለት ነው። በሀገራችንም በግድም ሆነ በውድ መለመድ ያለበት ነገር ሲሆን ራሳቸው ሠርተው የማይጠቀሙበትን መሬት የመሰብሰብ ልማድ ያላቸውን ሰዎች ከዚህ ክፉ ልማድ ለማገድና በማይገባ የያዙትንም ለማስለቀቅ ይበጃል ፀኛ ከአሁን ጀምሮ መንግሥት ሳያውቅ በየቀበሌው የሚያደርገውን የመሬት ግዥና ሽያጭ በቀጥታ ማገድ ያስፈልጋል ስለ አሠፋፈሩና ስለ አሠራሩ ዘዴ መንግሥት በኃይል ብቻ ሁሉን ለማስተካከል ቢፈልግ ከሌላው ብዙ ከባድ ችግር ጋር መንገድ ድልድይ መሥራቱ ወታደር ማመላለሱ ስንቅና ትጥቅ መጫኑነ ብቻ በገንዘብ በኩል ከፍተኛ ወጭ የሚጠይቅ መሆኑ አያጠራጥርም ወጭ ካልቀረም ወጪው ለሰላማችንና ለልማታችን ቢውል በብዙ መንገድ ይጠቅማል ይኸም ማለት ባለመሬት ከሆኑ ሰዎች ጋር መሬታችሁን ለጢሰኝኖቻችሁ ልቀቁ ብሎ ለመጣላት ገንዘብ ከማባከንና ቂሙ በቀላሉ የማይሽር ሁከት ከመፍጠር አጅግ በሚቀልና በሚጠቅም መንገድ ጢሰኞችን በአካቢያቸው ከኖሩና ከሚያውቋቸው መሰሎቻቸው ሳይለዩ በጓድ በጓድ አያደረጉ በአዲስና ዘመናዊ በሆነ ዘዴ ሰፋፊና ጤነኛ የሆኑ መንደሮች እየቆረቆሩ ማስፈር ያስፈልጋል ማለት ነው ለዚህም የሚያስፈልገው ጳኛ የመሬት ይዞታና አስተዳደር ሚኒስቴር አሁን ከሚሠራው በላይ በጦሩ ኃይል በቅርብና በቀጥታ እየተረዳ ለግብርና ሥራ የሚውሉትን መሬቶችን እየለየ ለግብርና ሥራ ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ የሚውሉትን መሬቶች እየለየ ሕዝብ የማስፈሩን የማቋቋሙንና ሥራውን የመቄጣጠሩን ኃላፊነት ይዞ እንዲመራ ማድረግ ኛ ከዚህ የሚቀድም ችግር ስለሌለ የሀገሪቱ ዓቅም የሚፈቅድ ከሆነ መንግሥት ለዚሁ አንድ ቋሚ በጀት መመደብና ሀገሪቱ ዓቅም ካነሳት አርዳአታና ብርድ በሰጡ ቱጥር አንዳንድ ግዴታ ከሚጠይቁ ኃያላን ሳይሆን እንደ እስካንዲኔቪያን አገሮችና እንደ ዓለም ባንክ ካሉት ድርጅቶች ብድር ጠይቆ ለዚህ ሥራ መመደብ ኛ በቀና አስተሳሰብና በዘመናዊ ዘዴ አየመሩና እየተቆጣጠሩ ካሠሩት የርሻ ሥራ በዓመትና በሁለት ዓመት እንኳ ጥቅም ሊያስገኝ ስለሚችል ሀ እንደ እህል የቅባት እህል ጥጥና እነሱን የመሳሰሉትን የርሻ ውጤቶች በሚመረቱባቸው ቀበሌዎች የሚሰፍሩ ገበሬዎች ከሰፈሩ ከሁለት ዓመት በላ ጀምረው መንግሥት ያወጣላቸውን ገንዘብ መክፈል እንዲጀምሩ ማድረግ ለ እንደ ቡና እንደ ፍራፍሬ ዛፎች ያሉ ተክሎችን የሚያለሙና ከብት የሚያረቡ ገበሬዎች ፍሬዎቹና ከብቶቹ ለገበያ ከሚደርሱላቸው ጊዜ ጀምሮ የመንግሥቱን ገንዘብ መክፈል እንዲጀምሩ ማድረግ በጢሰኝነት የሚገኙ ገበሬዎችን ከጢሰኝነት ቀንበር ነፃ አውጥቶ በአዲስ ዘዴ የተሻለ ኑሮ እንዲኖሩና የሀገራቸውን ኢኮኖሚ በሰፊው እንዲደግፉ የሚከናወነውን ተግባር በጣም ሊያፋጥነውና ሊያጠናቅቀው ይችላል ከዚህም በላይ በርሻ በሚለሙት ቀበሌዎች ሁሉ የየቀበሌው የርሻ ውጤቶች በተለይም ለውጭ ገበያ የሚቀርቡት እንደየአስፈላጊነታቸው በእንዱስትሪ እየተዘጋጁ የሚቀርብባቸው ቀላል አንዱስትሪዎችን ለማቋቋም ያስችላል ፀኛ አሁን በመንግሥት ስም በሚገኝና ከታላላቅ ዘራፊዎች በቀጥታ የሚወረስ ቦታ ላይ ሰፍረው የሚገኙ ጢሰኞች የአሠፋፈራቸውና የአሠራራቸው ዘዴ ዘመናዊነት እንዲኖረው በአዲስ መልክ አደራጅቶ በያሉበት እንዲቆዩ ማድረግ ካንድ ቦታ አንሥቶ ወደ ሌላ አዛውሮ ለማስፈር የሚያስፈልገውን ደካምና የገንዘብ ወጭ ሊያስቀር ይችሳላል ኛ በዘላንነት የሚኖረው ሕዝብ በአንድ አካባቢ ሰፍሮ ቋሚ ቤት ሠርቶ በዚያው አርሶና ከብት አርብቶ የተሻለ ኑሮ መኖር መቻሉን ማስተማር ያስፈልጋል ስለ ባለርስቶች የወደፊት ደኅንነት በየከተማው ሁነው ብዙ ጥቅም አያገኙ በተጨማሪ የርሻን ውጤት ከደሀ ጢሰኛ አፍ ሲነጥቁ የኖሩት ብዙ ባያሳስቡም ሌሎች ሊያሳስቡ የሚችሉ ወገኖች አሉ። ነገር ግን በለውጡ አምነውበትና አስተሳሰባቸውን ለውጠው ሀገራቸውን በሰላም ለመለወጥ ከተባበሩ በአዲስ ዘዴ ከለመዱት የተሻለ ኑሮ ሊኖሩ ይችላሉ ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ ኛ አንድ ሰው በስሙ ብቻ የሚኮራበት አሥር ጋሻ መሬት ይዞ አንዳንዱን በጠፍነት አቦዝኖ ከሚያስቀምጥ እንዲሁም በከሱ ጢሰኞችና ገበሬዎች ጉልበት ብቻ ተማምኖ ከሚኖር የተወሰነ መሬት ኑሮት ከጎረቤቶቹ ወይም ከወዳጆቹ ጋር ተባብሮ በብድር ከቻለም በራሱ ገንዘብ ዘመናውያን የርሻ መኪናዎች ገዝቶ በተቃለለና በተቀላጠፈ ዘዴ በማኅበር ወይም በወንፈል ቢሠራ የበለጠ ጥቅምና የማይወቀስ ስም ሊኖረው ይችላል ኛ እነዚህ ሰዎች ለለውጡ ተባባሪ ሁነው ሲገኙ ጢሰኞችን ለማስፈርና ለማቋቋም የሚደክመው መንግሥት የነዚህ ወገኖች ኑሮ አቋም እንዳይናጋም አስፈላጊ በሆነው ሁሉ መደገፍና መርዳት ይገባዋል ሀ አስፈላጊ በሆነበት ጊዜና ቦታ ሁሉ ለአዲሱ የአሠራር ዘዴ የሚያስፈልጋቸውን ምክርና ትምህርት በመስጠት ለ ሥራቸውን ለማሻሻልና ለማስፋፋት የሚያስፈልጋቸውን ብድር በመስጠት አስደሳችና ጤነኛ የሚሆን አዲስ ሕይወታቸውን እንዲጀምሩ ሊረዳቸው ያስፈልጋል ስለ ስሜናዊው ክፍል መሻሻል በብዙ አገሮ እንደሚታየው የአንድ አገር መሬት ዓየር የባሕር ክልል እንዲሁም በመሬቱ ላይ በባሕሩ በምድሩ ውስጥ የሚገኙ የተፈጥሮ ሀብት ሁሉ መንግሥት በቀጥታ የሚያዝበት ነው ይህም ማለት እንዳለፉት የኛ አገር ዘራፊ መሪዎች ያቋቋሙት የቅሚያ ድርጅት ያለ መንግሥት እያዘዘበት አብዛኛው ሕዝብ በሚያሠቅቅ የችግር የበሸታና የድንቁርና መከራ ሲማቅቅ ጥቂት ሌቦች ያለልክና ያለ ገደብ ይፈነጩበታል ማለት አይደለም በነዚያ አገሮች አስተሳሰብ አንድ ነገር የመንግሥት ነው ሲባል ከአንድ አገር ሕዝብ ውስጥ ጥቂቶቹ ብቻ እንደፈለጋቸው የማያዙበት የጠቅላላው ሕዝብ ቋሚና ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፉ ሀብት ነው ማለት ነው አንግዲህ የሰሜናዊ ኢትዮጵያ ክፍለ ሀገሮች መሬት ቀደም ሲል ደጋግሜ እንደገለጽሁት የማይሸጥ የማይለወጥ የኗሪው ሕዝብ ቋሚ ርስት ስለሆነ በመሠረቱ የመንግሥት መሬት ነው ለማለት ይቻላል ምክንያቱም መንግሥት ማለት ሕዝብ ሕዝብ ማለት መንግሥት ነው ሁኖም ለሕዝቡ ጥቅምና ለዘመናዊ አሠራር ሲባል በስምምነት ሊደረጉ የሚገቡ አንዳንድ ለውጦች መደረግ አለባቸው ጳኛ በየትም ቢሆን የአንድ አገር የምድር ውስጥና ከምድር በላይ ያሉ ሰፊ ሀብቶች ማለት ደን የዱር አራዊት ወንዞች ተራሮችና የማፅድን ሀብት የመንግሥት ናቸው። ማለት ሀብቱ የተገኘበት ቀበሌ ተወላጆች ብቻ ሳይሆን የመላው የሀገሩ ተወላጆች ሀብት ነው ይህ ከሚሆንባቸው ምክንያቶች ዋና ዋናዎቹም ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ ሀ በአንድ አካባቢ የሚገኝ የአንድ አገር የማዕድን ሀብት በካፒታሊስ አገሮች ማለት የግል ሀብትን ለማዳበር ነጻ ውድድር አንዲሁም ማጭበርበርና በሚቻል መጠን ሠራተኛን ተጭኖ ራስን ማክበር የፈለጉትን ሥራ መርጦም የመጀመር ለያንዳንዱ ግላዊ ሰው ዕድል ባላቸው አገሮች አብዛኛውን ጊዜ በአንድ የብዙ ሀብታሞች የንግድና የአንዱስቲ ማኅበር ወይም በአንድ ታላቅ ከበርቴ በሆነ ቤተ ሰብ በሚመራ ድርጅት አንዲያዝ ሲደረግ አልፎ አልፎ በመንግሥትም ሊያዝ ይችላል ለ በሶሽያሊስ አገሮች ማለት «ኮሚኒስት ፓርቲ» የሚባል አንድ ማኅበር ብቻ የሚመራው መንግሥት ሁሉንም ነገር በቀጥታ በሚቁጣጠርባቸው እያንዳንዱ ሰው ወይም አንድ ጓድ በግሉ የሚካሔድባቸው የሥራ ድርጅቶች እንዲቋቋሙ በማይቻልባቸው አገሮች አንደማንኛውም ነገር ሁሉ በመንግሥት የተያዘ ነው አንዲሁም ደኖችና የዱር አራዊት በሚገባ ተጠብቀው ሀገሩን በብዙ መንገድ እንዲጠቅሙ አስፈላጊ የሆነውን ጥንቃቄና ቁጥጥር ማድረግ በየትም ዓለም ቢሆን የመንግሥት ተግባር ነው ወንዞች አስፈላጊ ሁኖ በተገኘበት ቦታ ሁሉ እየተገደቡ ለአካባቢው ሕዝብ የመስኖ ልማት የኤሌክትሪክ ኃይልና ብርሃን እንዲጠቅሙ ማድረግና በጠቅላላው የአንድ አገር መሬት በጎርፍ በመታጠብ በዛፎች ያለ አግባብ በመጨፍጨፍና ይህን በመሳሰሉ ባለማወቅ ወይም በግዴለሽነት በሚደርሱ ጉዳቶች ሀገር እንዳትራቆት መቆጣጠርም የመንግሥት ኃላፊነት ነው ይህ እንዲሆን ያስፈለገበት ምክንያት እነዚህን የመሳሰሉ ታላላቅ ብሔራዎ ተግባሮች የተለየ የሀብት ይዞታ በሌላቸው ግላውያን ሰዎች ዓቅም ብቻ ሊፈጸሙ ስለማይችሉ ነው አንግዲህ ሕዝብ ይኸን ተገንዝቦ በሕዝብ የተቋቋመ መንግሥት የሚጠይቃቸውን ተገቢ ጥያቄዎች ሁሉ ያለማመንታት ማሟላት አለበት ማለት ነው ኛ የአካባቢውን ሕዝብ ወይም የሀገሪቱን ሕዝብ በጠቅላላው ሊጠቅም የሚችል ብሔራዊ ሀብት ያለበት ቦታ ሁሉ የመላዋ ኢትዮጵያ ሀብት ስለሆነ የትም ቢሆን መንግሥት ሊያዝበት ይገባዋል ኛ መንግሥት የአካብቢውን ሕዝብ ኑሮ ለማሻሻል የርሻና የርቢ ሥራዎችን ሠርቶ ማሳያ ጣቢያዎች ለማቋቋም በሚፈልግበት ጊዜ በየትኛውም ቀበሌ አስፈላጊ የሆነውን መሬት የማግነት መብቱ በማንም ዘንድ ሊታወቅለት ያስፈልጋል ዞኛ የአካባቢውን ሕዝብ ኑሮ ለማሻሻልና የተሟላ ለማድረግ ለሚከፈቱ ሕዝባዊ መገልገያዎች ማለት ለመንገድ ለትምህርት ቤት ለክሊኒክ ለሆስፒታል ለገበያ ለመናፈሻና እነሱን ለመሰሉ ሁሉ የሚፈልገውን መሬት በቀጥታ የመውሰድ መብት አለው ፀኛ በአንዳንድ ሰፋፊና የተለየ ሁኔታ ባላቸው ክፍሎች ለምሳሌ በሰሜንና በጌምድር ክፍለ ሀገር እንደነ መተማና ሰቲት ሁመራ በጎጃም እንደነ መተከል ባሉት ቦታዎች ለከፍተኛ መንግሥታዊ የልማት ድርጅት የሚፈልገውን መሬት የማግኘት መብት አለው ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ የሕዝቡን አሠፋፈርና የአሠራር ዘዴ ስለመለወጥ በሰሜናዊ ኢትዮጵያ ክፍሎች የሚኖረው ሕዝብ ከደቡቡ ክፍል በመጠኑ ለየት ባለ ሁኔታ በየቀቤውና በየሰበካው ተፈነጣጥረው በሚገኙ መንደሮች ተበታትኖ ይገኛል የያንዳንዱ ገበሬ ማሳዎችም በአንድ ላይ ተጋጥመው የሚገኙ ሳይሆኑ በየጎጡ የሚገኙ የመሬት ትልታዮች ናቸው ይህ ዓይነቱ የአኗኗር ልማድ እስከ ዛሬ እንደነገሩ ሁኖ ለኖረው እናት አባቱ አያት ቅድመ አያቱ ተወልደው በኖሩበት ቦታ ተወልዶ ኑሮ ከዚያው ሳይወጣ መሞቱንና መቀበሩን አንደ ከፍተኛ ክብር ለሚቄጥረው ሕዝብ ስሜቱን የሚያረካ ጠባይ ኑሮት ቢቆይም ገጠሬውና ለፍቶ አዳሪው ኢትዮጵያዊ የከተማ ኗሪዎች ከሚያገጂቸው ዕድሎች ምኑም ሳይጎድልበት በዕድገት እንዲራመድ አዲሷ ኢትዮጵያ ለምታደርገው የወደፊት ሰፊ ጥረት አጅግ አስቸጋሪ በመሆኑ ሕዝቡ ለራሱ ዕድገትና ደኅንነት ሲል የአኗኗርና የአሠራር ዘዴውን በፍጹም መለወጥ አለበት ኛ ቢያንስ ቢያንስ የአንድ ሰበካ አጥቢያ ሕዝብ ለመንደር አሠራር ምቹ መሆኑ በተጠና አንድ አካባቢ በዘመናዊ ዘዴ መለስተኛ ከተማ የሚሆን መንደሩን ሠርቶ መስፈር እጀግ ይጠቅመዋል ይህም ማለት በመጀመሪያው አነስተኛ የመሻሻል ደረጃ ሀ በራሱና በመንግሥቱ መረዳዳት በአካባቢው ለሚሠራ መንገድ አቅራቢያ በመሆን በግብርና ሙያ ያፈራውን የርሻ ውጤት በቀላሉ ለገበያ ማቅረብና ጥቅሙን ማሻሻል ይችላል ለ የታመሙ ሰዎች ወይም በምጥ የተያዙ ሴቶች ብዙ መንገላታት ሳይደርስባቸው በቅርቡ መኪና አግኝተው ወደ ሕክምና ቤት ሊደርሱ ይችላሉ ሐ ለሰው ወይም ለከብት ክትባትና ሕክምና ለሌላም ይህን ለመሰለ እርዳታ መንግሥት የሚልክለት ነገር ሁሉ በቀላሉ ሊደርስለት ይችላል ኛ ከጎረቤቶች ጋር ተባብሮ ለመሥራት ሀ በማኅበር ለማረስ ከብት ዶሮ ንብን ሌላም እንስሳት ለማርባት ለ ከበር ላይ ትምህርት ቤት ክሊኒክ እንዲሁም የፈለጉትን ነገር ሁሉ የሚገዙባቸው ሱቆች ለማግኘት ሐ ወሀና መብራትን የመሳሰሉ ነገሮችን ለማስገባት መ በምክክርና በኅብረት ለርሻና ለግጦሽ የሚሆኑትን መሬቶች በመለየት የርሻና የርቢ ሥራዎችን ዘመናውያን ለማድረግ ሠ በኅብረት የአካባቢን ጽዳትና የግል ንጽሕናን ለመጠበቅ ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ ረ በኅብረት የአካቢን ሰላምና ፀጥታ እየጠበቁ ሥርቆትን ግዳያንና አነሱን የመሰሉ ወንጀሎችን ከሀገር ጨርሶ ለማጥፋት ጠቅላላው ማኅበራችን ለሚያደርገው ትግል የራስን ድርሻ ለማበርከት ሰ ወንዞችና ምንጮች ወይም የተፈጥሮ ሐይቆች በማይገኙባቸው አካባቢዎች በመንደሩ ኗሪዎችና በመንግሥት ተራድኦ ለሰውና ለከብት እንዲሁም ለአትክልት ሥራ የሚውል በቂ ወሀ ሊሰጡ የሚችሉ የወሀ ጉድጓዶችን ለማስቆፈር እንዲሁም ለሰውና ለከብት መጠጥ ዓሣዎችን ለማርባት የሚጠቅሙ ሰው ሰራሽ ሐይቆችና ጉድጓዶች ለመቆፈር ሌሎችንም ይህን የመሰሉ አንድን ሕዝብ በአካልም በአእምሮም የሚያደረጁ ተግባሮችን በተባበረ ጉልበት ለማከናወን ፍቱን መድኃኒት የሚሆንና በብዙ አገሮች እየተሠራበት የሚገኝ ነው በደቡብ ክፍል የሚገኘውን ጢሰኛ ገበሬ በመንግሥት አቅድ መሠረት በዘመናዊ መልክ ማስፈር ስለሚቻል ይኸ ሁሉ ነገር ብዙ አስቸጋሪ አይሆንም የማስተማሪያው ዋና ዘዴ የሥልጣኔ ፋና ርቆት የኖረ አንድ ሕዝብ በተለይም አንደ ኢትዮጵያ ሕዝብ መብትንና ጥቅሙን በትክክል እንዳያውቅ ተደርጎ በደንቆሮነትና በጭካኔ በደነዙ ሹማምንት ሲሠቃይ የኖረ ሕዝብ በርግጥ ከመንግሥት ጎን ነገር ይመጣልኛል ብሎ ለማመን አንኳ ይጠራጠር ይሆናል አይፈረድበትም አስተዳደር ፍትሕና ርትዕ ማጣት ብቻ ሳይሆን ለልዩ ልዩ የልማት ሥራዎች እየተባለ በየጊዜው ከወጣው ገንዘብ አብዛኛው ተበልቶበታል ጉልበቱ በከንቱ ባክኖ ቀርቷል ከመንግሥት በኩል ስለሚመጣ ምንም ዓይነት አርዳታ በመንፈሱ ቀርጾት የነበረውን ቅን አስተሳሰብ ተስፋ ከመቁረጥ ጋር ለውጧል ነገር ግን አሁን ወደ ሌላ የታሪክ ዘመን መሸጋገራችንንና ንጉሠ ነገሥቱ ከነዘረፋ ማኅበራቸው የተወገዱትም ባለፈ ክፉ ሥራቸው በመጠላታቸው ብቻ ሳይሆን ለወደፊቱ ሕዝቡ አጥቶት የኖረውን ብዙ መልካም ዕድል በአፋጣኝ መንገድ አንዲያገኝ ለማድረግ መሆኑን ሊገነዘብ ይገባል ይኸም ሁኖ ሕዝቡን ይህን ሥራ እያሉ በመንገር ከመወሰንና ለማስገደድም ከመሞከር ይልቅ ሌላ ዘዴ መፈለጉ የበለጠ ውጤት ሊያስገኝ ይችላል ለምሳሌ መንግሥት የአንድን ወረዳ አስተዳደር ሕዝብ ኩሮ ለመለወጥ በብዙ መንገድ ከሚደክም በዚያ ወረዳ ውስጥ አማካይነትና ለሥራው ምቹነት ያለው አንድ ሰበካ አጥቢያ መርጦ ከሕዝቡ ጋር በተቻለ መጠን በመግባባት በሚፈለገው መንገድ በአንድ አካባቢ ሠፍረውና ከመንግሥት ከሚደርስባቸው እርዳታ ጋር ኑሯቸውን ለውጠው እንዲገኙ ቢደረግ አነሱን በማየት ብቻ የዚያ ወረዳ ሕዝብ በሙሉ ከምንም የበለጠ ትምህርትና በመንግሥት ቅን ፕሮግራም የማመን ዕድል በቀላል ሊያገኝ ይችላል ከዚያ በኋላ የሚፈጠውን «የኔ አበልጥ አጌ አበልጥ» የመንፈሳዊ ቅናት ውድድር መገመት አያዳግትም ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ ይህም ማለት ሕዝቡ በአካቢው የራሱን ኑሮ አጅግ ወደ ተሻለ ሁፄታ የሚለውጥ ዘዴ በሥራ ላይ ውሎ ካየ ያለ አንዳች ማመንታት ወደ ጋራ ትግሉ ይገባል ማለት ነው የተለየ ኃላፊነት ያለባቸው ክፍሎች ጠቅላላው ሕዝብ ጉዳዩን በትክክል ከተረዳው ምን ጊዜም ቢሆን የራሱ ተቃዋሚና የገዛ ፅድሉ ተቀናቃኝ ስላይደለ ፍጹም ተባባሪነቱን እንደሚያሳይና ተባብሮም እንደሚሠራ ሳይታለም የተፈታ ነው ነገር ግን የለውጡን ዓላማ ለማስረዳት መሞከር ብቻ ሳይሆን በሐሰተኛ ወሬ ሕዝቡን ለማወናበድ የሚፈልጉ አንዳንድ ወስላቶችን የተንኮል ወሬ ለመከላከል አንዲሁም አስናፊና ወደ ኋላ ጎታች የሆኑ ባሕሎችን የማጥፋት ኃላፊነት ያለባቸው ክፍሎች አሉ ኛ መንግሥት የለውጡ መሪ ስለሆነ ከፍተኛ ኃላፊነት አለበት ሀ እጅግ የተመረጡ አስተዳዳሪዎችን የፖሊስ አዛችን ዳኞችንና ሌሎችንም የሕዝቡን መብት ፀጥታና ሰላም ለመጠበቅ የልማቱን ሥራና አንድነቱን ለማጠንከር ከልብ የሚሠሩ ሰዎችን ለየቀበሌው መላክ ለ እንደ አጥቢያ ፍቤት ምወረዳ አስተዳደር ያሉትን የሥራ ማስፈቻ መሥሪያ ቤቶች በቀጥታ መዝጋት ኛ ከሀገሪቱ በጀት ከፍተኛውን ለልማት ሥራ በተለይ ለርሻ ሥራ ዕድገትና መስፋፋት መመደብ ይገባዋል ሀ ከፍተኛም ሆነ መጠነኛ የርሻ ሥራ ዕውቀት ያላቸውን ሰዎች በሙሉ የሚገባቸውን ደመወዝ እየከፈለ የሀገሪቱን የተፈጥሮና የአካባቢ ሁኔታ ተከትሎ የርሻን ሥራ ለማሻሻል ለሚደረጉ ምርምሮች በተቋቋሙና በሚቋቋሙ ኢንስቲቱቶችና በየቀበሌው ተሰራጭተው የተሻሻለ የግብርና ዘዴን እንዲያስገኙና ለሕዝቡ እንዲያስተምሩ ያሉን የርሻ ትምህርት ቤቶቻችንም እንዲስፋፉ ማድረግ ለ አስፈላጊ በሆነበት ቦታ ሁሉ የርሻና የርቢ ሙከራ ጣቢያዎችን ማስፋፋት ኛ ለገበሬዎች ሰፊ የገበያ ዕድል ለማስገኘት መጣጣርና ያገር ውስጥ ችግራቸውን ማስወገድ ሀ በርሻ ሥራ በለሙ ቀበሌዎች ሁሉ ከሕዝቡ ጋር በመተባበር ቢያንስ ቢያንስ የበጋ መንገዶች ባስቸኳይ አንዲሠሩ ተቀዳሚነት መስጠት ለ ለሀገር ውስጥ ገበያ በሚውሉ የርሻ ውጤቶች ላይ ሁሉ እንደየ አካባቢው የመገናኛ ሁኔታና የሠራተኞች የድካም መጠን አንዲሁም አንደ ሸማቹ ዓቅም ታይቶ በሚተመነው መሠረት ጥብቅና ፍጹም የሆነ የዋጋ ቁጥጥር ማድረግ ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ ሐ በውጭ ገበያዎች በሚያጠራጥር ሁኔታ ተፈላጊ የሆኑ የርሻ ውጤቶች በብዛትም ሆነ በጥራት በየዓመቱ በሰፊው እንዲጨመሩ ገበሬዎችን መምከር ማበረታታት መርዳትና በአንዳንድ ጮሌ አስመጭና ላኪ ነጋዴዎች እንዳይበለጡ በጥብቅ መቆጣጠር መ ለሰራተኞቻቸው ተገቢውን ደመወዝ እንዲከፍሉ የአካብቢውን አነስተኛ ገበሬም አንዳይጫኑ እየተቆጣጠሩ ሰፋፊ የግል እርሻ ያላቸው ኢትዮጵያውያንም የግል ሥራቸውን ለማስፋፋት ሌሎችም ይህን መሳዩን ሥራ ለመወጠን የሚያደርጉትን ጥረት አለማደናቀፍ ያስፈልጋል ኛ ቤተ ክርስቲያናችን ኃላፊእንት አለባት አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ክርስቲያን መሆን ብቻ ሳይሆን ሕይወቱ በሙሉ ተቆራኝቶ የኖረው ከቤተ ክርስቲያኗ ጋር ነው ይህ በመሆኑ በቤተ ክርቲያን ስም የመጣ ማንኛውም ነገር ክፉነቱና ደግነቱ ልማቱና ጥፋቱ እአውነትነቱና ሐሰትነቱ ሳይመረመር ሙሉ ተቀባይነት እያገኘ ሕዝቡን ሲበድል የኖረ ብዙ ከንቱ ልማድ በሀገራችን ተንሠራፍቶ ይገኛል ስለዚህ ቤተ ክርስቲያናችን የራሷን አቋምና የልጆችዋን ኑሮ ከሐያኛው መቶ ዓመት አስተሳሰብ ብቻ ሳይሆን ከራሱ ከቤተ ክርስቲያን መሥራች ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት ውጭ አድርገዉት የሚገኙ ተረቶችን በቅዱስ ሲኖዶስ እየወሰነች ማስወገድ አለባት ሀ የበዓላትን ብዛት ባስቸኳይ ቀንሳ ለመላው ተከታዮቿ ማወጅ ለ በየከተማውና በየገጠሩ በሚገኙ አድባራት እየተዘዋወሩ ከክርስቶስ ትእዛዝና ትምህርት እንዲሁም ከተዋሕዶ ፃይማኖት ቋሚ ሥርዓቶች ውጭ በሆነ የውሸት ትምህርት ሕዝበ ክርስቲያኑን ሲያደናግሩት ሥራውን እንዳይሠራ ሲገዝቱ የሚውሉ አጭበርባሪ ሰመ ባሕታውያንን ከኦርቶዶክስ ክርስቲያን አባልነታቸው ላይታ በየደብሩ አንዲታወጅባቸው ማድረግ ሐ በደቡባዊ ኢትዮጵያ ክፍል ስሙ ለቤተ ክርስቲያን ሁኖ አብዛኛውን ጊዜ መሳፍንት መኳንንትና ወይዛዝር ወይም ሌሎች ገፋፊዎች የቅስና የዲቁና የድብትርና የግብዝና የዚህ የዚያ አያሉ ይዘው ሲጠቀሙበት የኖሩትን ለስሟ ማጥፊያ ብቻ የተቀመጠ መሬት በቀጥታ ለመንግሥት ማስተላለፍ መ ሳታስተምር በክህነት ባሕር ያጥለቀለቃቸውን ማኃይምናን ካህናቶቿንና ሕዝቡን ለልማትና ለአዲስ አስተሳሰብ እንዲነቁ በሚደረግላቸው ድካም ተቀዳሚ አርአያ መሆን ሠ ከልክ በላይ በመጾምና አርሱን በመሰሉ እውነተኛው የክርስቶስ ትእዛዝ በማይፈልግብን አድካሚ መከራ የሚንገላቱ ብዙ መኃይምናን ክርስቲያኖችን ድካም ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ የሚያቃልል መንገድ መፈለግና ይህን የመሳሰሉ ጉድለቶችን ማረም በዘመናችን ለሚፈለገው ፈጣን የለውጥ አርምጃ ከፍተኛ አገልግሎት ከማበርከቷ በላይ የሀገሪቱን ነጻነት በልጆቿ አማካይነት በመከላከል ኢትዮጵያ በአፍሪካ አገሮች በሙሉ የማይገኝ የራሷ ፊደል ከባፅድ ተፅዕኖ ፍጹም ነጻ የሆነ ከፍተኛ የዜማ የቅኔና የሥነ ጽሑፍ ቅርስ እንዲሁም ታላላቅ ታሪካውያን ቦታዎች አስደናቂ የሕንጻ የስዕል የመጻሕፍት ሀብቶች እጅግ ከፍተኛ የሆኑ የሥነ ምግባርና የማኅበራዊ ኑሮ ግዴታዎች የመፈጸም ኃላፊነቶች ከብዙ እኒህን ከመሰሉ ተግባሮች ጋር እንዲኖራት ኃላፊነቱን ሁሉ ተሸክማ አቆይታ ለማስረከቧ የሚከፈላትን የግፍ ዋጋ መሰደብን መወቀስን ባንዳንድ ምኑንም ስያውቁ ለጉራና ለአለ ይበሉኝ ብቻ የሚቃጁ አጭበርባሪዎችን ቅርሻት ሁሉ መቀበልን በድፍረት ለማስወገድ ያስችላል ኛ ወጣቶች ታላቅ ኃላፊነት አለባቸው ሀ ለሁከት ለውጭ አይዲኦሎጂ ማስፋፊያና ለግል ፍላጎታቸው ማሟያ መሣሪያ ሊያደርጓቸው በሚፈልጉ አንዳንድ ሰዎች የሐሰተኛ ተስፋ ስብከት ዴማጎጂ ወጥመድ ሳይወድቅ ሀገራቸው በራሷ መንገድ ከሚፈለገው ፍጹም ለውጥ ለምትደርስበት ዓላማ ቢሠሩ ከፍተኛ ድርሻ ያበረክታሉ። ገንዘብ ከተገኘ ደግሞ ብዙ ነገር ማግኘት ይቻላል ሀ ትምህርት ቤቶችን ክሊኒኮችን ሆስፒታሎችን መንገዶችን ድልድዮችን በሰፊው አንሠራለን ለ ልጆቻችንን በሙሉ ወደ ትምህርት ቤቶች ለመላክ እንችላለን ጠ ወንዞቻችንን እየገደብን ይህ በማይቻልበት አካባቢዎች ጉድጓዶችን እየቆፈርን ሰው ሰራሽ ሐይቆችን እየሠራን ለሚፈለጉበት ጥቅም ሁሉ እናውላቸዋለን መ በምድራችን ውስጥ ተቀብረው የኖሩ የማዕድን ሀብቶችን ህሉ በሀብታችንና በዕውቀታችን ከምድር በላይ እያዋልን ልጠንቀምባቸው እንችላለን ሠ ቀላልና ከባድ እንዱስትሪዎችን እናስፋፋለን ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ አነዚህ ተግባሮች መፈጸም በኋላ ኢትዮጵያ ሠለጥኑ ከሚባሉት አገሮች ጎን ትሠለፍና የወደፊት ሩጫዋን ትቀጥላለችኮ የሕዝቧ አኗኗር መልክ በፍጹም ይለወጣልፎ ጥሩ ቤት ጥሩ መኪና ልጅን ወደ ሚያስፈልገው ትምህርት ቤት መላክ ቢታመሙ ወደ ጥሩ ሆስፒታል ገብቶ መታከም በቤት ውስት ወሀ መብራት ማስገባት የሬዲዮ የቴሌቪዢን የለስላሳ የአልጋና ወንበር የማቀዝቀዣ የስልክ አለፍም ሲል የግል መኪና ባለቤት መሆን በዘርና በሥልጣን ለተመረጡ ወይም ለከተማ ኗሪዎች ብቻ የተለዩ ጸጋዎች መሆናቸው በፍጹም ይረሳል በገጠር ይኑሩ በከተማ ሹም ይሁኑ መንገድ ጠራጊ በትጋትና በቅንነት የሚሠሩ ሰዎች የላባቸውን ዋጋ እያገኙ የተቀራረበና የተመጣጠነ ኑሮ ይኖራሉ ሥራ የተባለ ሁሉ በየመልኩ ታላቅ ክብር ይኖረዋል የርሻ ሥራ አሁን ካለው መልክ በፍጹም ይለወጣል ኛ አንድ ሰው የርሻን ሥራ ዓይነቶች በሙሉ ራሱ ብቻ ልሥራ ማለቱን የሚረሳበት ቀን ይመጣል ሀ አንድ ገበሬ ራሱ እህል አብቃይ ከብት በግ ፍየል ዶሮና ንብ አርቢ መሆኑ ይቀርና አንዱን ዓይነት ሥራ በሚገባ ያስፋፋል ሌላው ቀርቶ በከብት ርቢ ሥራ ውስጥ የወተት ከብቶችንና የሥጋ ከብቶችን የሚያረቡ ገበሬዎች የተለያዩ ይሆናሉ ለ እንደ ማንኛውም የሠለጠነ ሕዝብ ሁሉ በየመንገዱ ጥግ በቂ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጥ መደብሮች ስለሚኖሩና እያንዳንዱ ሰው የሚፈልገውን ወተት ቅቤ ሥጋና ሌላም የምግብ ዓይነት ስለሚያገኝ ሁሉን ከቤተ ላግኝ ብሎ ጉለብቱንና ሐሳቡን በተለያየ አቅጣጫ ያበክን የነበረበትን ልማድ ትቶ አንዱን ዓይነት ሥራ በዘመናዊ መልክ እያሻሻለ ይሠራል ይኸም ሲለመድ አንድ ገበሬ አባት ራሱ ወደ አርሻ ሥራ ሲሔድ ልጆቹ ሴቶች ሕፃናት ሳይቀሩ ሕፃናት ሳይቀሩ ጥቂት ወይም አያሌ የከሱ እንስሳትን እየተከተሉ ሲዞሩ መዋላቸው ቀርቶ ወደ ትምህርት ቤቶች ይሔዳሉ መ አያንዳንዱ ገበሬ ሥራውን ለይቶ ይዞ በዘመናዊ ዘዴ ሲሠራ የድካሙ ፍሬ የእጥፍ አጥፍ እየሆነ ይሔዳል ለምሳሌ በደንብ ያልተጠበቁና ያልተሻሻሉ አንድ መንጋ ከብቶች አያንጋጋ ሊገኝ ከሚችለው የወተትና የሥጋ ውጤቶች ይልቅ በሚገባ ተመርጠውና ተዳቅለው በሚገባ ተጠብቀው ከሚገኙ ጥቂት ከብቶች እጅግ የበዛ ጥቅም ሊገኝ ይችላል ኛ ሰዎች «ለለት ጉርሳቸው ለዓመት ልብሳቸው» ጭረው በተወለዱበት መንደር መኖርን እንደታላቅ ነገር ማየታቸው ይረሳል ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ ሀ ሰዎች ሁሉ በተለያየ ሙያ አየሠለጠኑ በመላው የሀገራቸው ክፍሎች በመዘዋወር ስለሚሠሩ ያንድ አባት ውለታ በድንበር ግፊያ በትውልድ መካካድ በግዥ ሥነ ሥርዓት አለመሟላት በግብረ ጠልነትና እነዚህን በመሳሰሉ ምክንያቶች ከከፍተኛ የሙግት የደጀ ጠኝነት በሽታዎች ጋር የተያያዘ ትንሽ የመሬት ቁራሽ ማውረስ መሆኑ ይቅርና ሰፊዋን ርስቱን ኢትዮጵያን የተሻለች አገር አድርጎ ማስረከብ ይሆናል ለ በየአቅጣችዎቹ ታላላቅ አውራ ጉዳናዎች ሲከፈቱ የመመለሻ ድርጅቶች በጣም ሲሻሻሉና ሲስፋፉ አሁን የተራራቁ መስለው የሚታዩት ክፍለ ሀገሮች እጅግ ይቀራረባሉ በየክፍሉ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንም ጨርሰው መተዋወቅ ብቻ ሳይሆን ፈጽመው ተቀላቅለው የጎሳ ስሜትን የክፍለ ሀገር ልዩነትን ይረሳሉ ከዚያ በኋላ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደ ማንኛውም የሠለጠነ ሕዝብ ሁሉ ምኞቱና ዓላማው ከገደብ በላይ ይሆናል። የተፈጥሮ ኃይሎችን ምሥጢር በድፍረት እየተጋፋ አካባቢውን የሰው ልጆችን ኑሮ ያለማቋረጥ ለማሻሻል ይታገላል ለዕድገታችን የሚደረገው ትግል ከሚጀምርበት ጊዜ አንሥቶ የአካቢ ዓየር ወንዞች ምንጮችና ሐይቆች በቁሻሻና በጢስ በሌላም ነገሮች እንዳይበከሉ የተራቆቱ ክፍለ ሀገሮች ወደ ለምለምነት እንዲመለሱ ተገቢ ትግል ይደረጋል የተፈጥሮ ኃይሎችን ጨርሶ መቆጣጠር ባይቻልም በጣም በሠለጠኑ ነገሮች ሌላ ቀርቶ በረዶ ወርዶ በሰብል ላይ ጥፋት ከማድረሱ በፊት በዓየር ላይ ሟሙቶ አንዲቀር በድርቅ ጊዜ ደመና ተሰብስቦ ዝናም አንዲቀጥል ለማድረግ በዘመናዊ የሳይንስ ምርምር የተደገፈ ብዙ ጥረት እየተከናወነ ጠቃሚ ውጤት በመስጠት ላይ ነው በአሁኑ ጊዜ የሰው ልጅ እጅግ ተራቋል በዚያው ልክ ኑሮው እጅግ ተሻሽሏል እኛን ኑሮ በጣም ከሠለጠኑት ሕዝቦች ኑሮ ጋር ስናስተያየው በመጠኑ ተመቸው የምንለው መካከለኛ ኢትዮጵያዊ የኑሮ ምቾት ያነሰ ሁኖ ሰለሚገኝ ለጥረታችን ለኅብረታችንና ለምኞታችን ገደብ ልንሰጠው አይገባም ምንም የሕይወት መሻሻል እንዳይኖረን አጅ እግራችንን አሥረው የኖሩትን ደካማ ልማዶች ሁሉ ጨርሰን መደምሰስ አለብን ከአንግዲህ ግባችን ባጭሩ ሲገለጽ ይህ ከሆነ ዘንድ ስለየግል ቁራሽ ርስታችን የነበረንን ሙግት የጭቅጭቅ የሐሳብ የጠባብነት የድኅነት ሥራን ያለማሻሻል ልማድም በፍጹም መለወጥ አለብን ይህንንም ስናደርግ በቅርብ ጊዜ ኑራችንን ማሻሻል ብቻ ሳይሆን ለውጣችን ፍጹም ሰላማዊ ይሆናል መንግሥት ማለት ሕዝብ መሬት ማለትም የማይሸጥ የማይለወጥ የአንድ አገር ሕዝብ መንግሥት ለመላው ሕዝብ ደኅንነት በሚያውልበት መንገድ ሁሉ በቀጥታ ፐፎፀፀበ ልበከር በባፀዩኋበገከርከ የሚያዝበትና የሚጠብቀው እስከ ኅልፈተ ዓለም በመከታተል የሚመጡ ትውልዶች ቋሚ ሀብት መሆኑን ማንም ይረዳዋል ቀደም ሲል እንደገለጽሁትም መንግሥት ከአሁን ጀምሮ ስለ መሬት ይዞታ ወደ ምንፈልገው ግብ በሰላማዊ መንገድ የሚደርሱንን ዋና ዋና ተግባሮች በቀጥታ በሥራ ላይ ማዋል አለበት ኛ በደቡባዊ ኢትዮጵያ ታላላቅ መሬት ዘራፊዎች በሥልጣን በጉልበት እየተመኩ በሌላም ዘዴ እያጭበረበሩ የያዙትን ሰፋፊ መሬት በቀጥታ ወርሶ በመንግሥት እጅ ካለው ጋር ማቀላቀል ኛ በግል ባለ መሬቶች ላይ ሰፍረው የሚገኙ ጢሰኞችን እያስነሥጮ በመንግሥቱ መሬት ላይ ማስፈር ኛ ስለ መሬት ግብር የነበርው ለምለም ከጠፍ የሚባል ነገር ሳይኖር አንድ ሰው የመሬት ይዞታው ከፍ ባለ መጠን እያደገ የሚሔድ ከባድ ግብር እንዲከፍልና ሊጠቀምበት አለመቻሉን እየተረዳ በፈቃዱ እንዲለቅ ማድረግ ፀኛ መንግሥት መሬትን ለገበሬዎች መሥራት በሚችሉት መጠን የሚሰጠው በግል ርስትነት ሳይሆን በኮንትራት ሁኖ የግል ባለ መሬቶችም እንዳይሸጡ እንዳይለወጡ በአዋጅ ማገድ ኛ በሰሜናዊው ክፍል መንግሥት ለጠቅላላው ሕዝብ ዕድገት የሚፈልገው ማንኛውም መሬት በላዩና በውስጡ ካለው ነገር ሁሉ ጋር መንግሥት በቀጥታ የሚያዝበት መሆኑን አንዲያውቅ ማድረግ ሄኛ በማንኛውም ከተማ የሚገኝ ቦዘን መሬት ሁሉ የችርቻሮ ዕቃ መሆኑ ቀርቶ በየማዘጋጃ ቤቶች ቁጥጥር ሥር ሁኖ ለሚያስፈልጉ የሕዝብና የመንግሥት አገልግሉቶች እንዲውል ማድረግ እጅግ አስፈላጊ ነው ጉዳዩ የሚመለከተው ሕዝብም ለውጡ የራሱ ለውጥ በውጤቱ የሚገኘው ጥቅምም ጥቅም መሆኑን ተገንዝቦ በሙሉ ልቡ እንደ ሚተባበር ሙሉ እምነት አለኝ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ቢሆን ለግሉ የዕለት ትንሽ ጥቅም ሲል ራሱ ጨምሮ የሚጠቅምበትን ከፍተኛ ብሔራዊ ጥቅም ይቃወማል ብዬ አልጠራጠርም ሀገራችን እጅግ የምታሳዝን ምስኪን እናታችን ናት ሁላችንም በያለንበት አሷን ለማዳን አንሰለፍ ያለዚያ ሁላችንም የምናሳዝን የሙት ልጆች እንደሆንን እንኖራለን ለልጆቻችን የምናወርሳቸው ሀብትም የሚያኮራ ርስት ሳይሆን ችግር በሽታ ድንቁርና ውርደትና ኃፍረት ብቻ ይሆናል።