Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
» አለኝ «ጆሮዬን ከሰገራዬ ጋራ ምን ያገናኘዋል። ወይስ አሜሪካ ሲገቡ የወንደላጤ እና የባለትዳር በር የተለያየ ነው።» «የግሌ አይደለም ካንድ ጉሬዛ ጋራ ተዳብዬው ነው። ብላ ጮኸችብኝ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ብዙ ሰዎች አንደ በሬም እንደ ገበሬም እየሆኑ ተጫውተዋል «ከብሔራዊ ቴአትር አንድ ኩንታል ክሰል ያስጭናል ከውሸማው ወደ እማማ ሲመለስ ደግሞ ጸጸት ስለሚሰማው ጠቦት በግ አስጭኖ ይመጣል ምን ልበልህ።» አልሁት ሁልጌዜ አይደለም አባዬ በግ የሚያመጣው ከውሽማው ጋራ ከተኛ ብቻ ነው ከተሳሳመ ደግሞ ዶሮያመጣል» አባካኙ ምዑዝ ሴቶችን ባጭር ጊዜ ለማማለል የማያስችል ፖስወርድ እንዳለው ቢናገርም ፓስወርዱ ወደ ሄለን ሊያስገባው አልቻለም ለመጀመርያ ጊዜ ምዑዝ ሄለንን ሲቀርባት የደረሰበት ነገር ትዝ ይለኛል ፄለን ወደ ካፌው ገብታ ተጋሪ አልባ ወንበር መርጣ ከተቀመጠች በኋላ ሰላጣ እንዳመጣላት አዘዘችኝ ያዘዘችውን ይዢ መጥቼ ከጠረጴዛዋ ላይ ሳስቀምጥላት ሁልጊዜ አትክልት ስትበይ ነው የማይሸ የሚል ድምፅ ተለሰማ ዞር ስል ምዑዝ ነው ሳያስፈቅድ ከፊት ለፊቷ ቁጭ ካለ በኋላ «ቬጂቴሪያን ለመሆን ምን አነሣሣሽ። እንደኔ እንደኔ ሰውን ከእንስሳት የሚለየው የፓርክ አጥር ነው እውነቴን ነው የምልሽ እግሩ ባይታሰር ኖሮ ጎመን ሰው ሲያይ ሮጦ ያመልጥ ነበር እንዲያው ቬጂቴሪያን ከሆንሽ ስንት ጊዜ ሆነሽ። አለች ፄለን ሳሕኗን ይዛ እየተነሣች ምዑዝ የጨው ብልቃጧን ይዞ እየተከተላት ታዲያ ሰላጣ የምታዘወትሪው ሸምንድን ነው።» መገባትና መወጣት «ሁዳዴን ስለ ምጾም ነው። አልሁት ጠረጴዛው ላይ ሻይ እያስቀመጥሁለት ምን አውቃለሁ። ባንድ ወቅት የማወጣቸውን ሴቶች የጡት ማስያዣ ከሰበሰብሁ በኋላ ምን ማድረጌ ነው። አያሳዝንም እስኪ አስቢው መክሊትዬ ጣልያንኛ ፈረንሳይኛ ተምሬያለሁ ግን ምን አደረግሁበት። የሚለው ጥያቂ ይህን ባባ ከባድ አይደለም የመጣነው ከእናታችን ማሕፀን ሲሆን የምንሄደው ወደ አሜሪካ ነው ፊ ፊኒዕነታዎ ለየማክኪ ዳሄሮ ዕሐሪ ሥም ኑሇ ሚሜድረፇ ይፈፇዳሳጳ ያ ይላል ደግሞ አላለሁ እግዜር ባይኖርም የፌዴራል ፖሊስ ይኖራ እና ካፌ ገብቶ ሳንቡሳ በልቶ ሳይከፍሉ መውጣት አአተፈቀደም። ብለው ጠየቁኝ እንደ ገባኝ መለስሁላቸው የሠራተኛው መደብ ከጭቃ የተሠራ ሲሆን አልፎ አልፎ እጠጣበታለሁ ማለቴ ነው» አለ ጀርመኑ አጭር ዝምታ ፄለን«ልክ አይደለህም» በሚል ዐይን ምዑዝን ገረመመችው ወዲያው ነገሩን ለማለባበስ የፈለገች ይመስል ከጀርመኑ ጋራ ሞቅ ያለ ወሬ ጀመረች ምዑዝ እንዳኮረፈ ሕፃን አገጩን ጠረሌዛው ላይ አስደግፎ ከሞባይሉ ጋራ መጫወት ጀመረ ጥቂት ደንበኞችን አስተናግጄ ካጠገባቸው ስመለስ ሄለን እንዲህ ስትል ሰማቷት ብጀርመንኛ ሳፌ በእንግሊዝኛ ሶፊ ተብሎ መጠራቱ ቡና ከፋ ውስጥ እንደ ተገኘ በቂ መረጃ ነው «ያ።
በትምህርት ቤቱ ሥር ቤተ መጻሕፍት ቤተ ሰገራ እና ሽንት ቤት እንዲሁም ቤትሆቨን በተባለ ያገራቸው ሰው የተሰየመ ካፍቴሪያ ይገኛል ወደ ካፍቴሪያው የተለያዩ ሰዎች ይመጣሉ በተለይም ጀርመኖች ጀርመንኛ ቋንቋ የሚማሩ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች እንዲሁም ጀርመኖች በሚገኙበት ካፌ ስለ ገቡ ብቻ ጀርመን አገር የገቡ የሚመስላቸው ቦዘኔዎች ይመጣሉአባባሉ የጓደኛዬ የምዑዝ ነው ወደ ቤትሆሸን ካፌ የሚመጡ ኢትዮጵያውያን ወንዶች እና ሴቶች የአንድ አገር ልጆች አይመስሉም ምነው ቢሉ ሴቶቹ እንኳን ዐይናቸው መነጽራቸው የሚያማልልላቸው ያነገቡት ግዙፍ ቦርሳ እና የለበሱት ልብስ የሚያምርባቸው ትኩረትን ሁሉ በቁጥጥር ሥር የሚያውል ዐምባገነን ቂጥ የሚከተላቸው ሲያወሩ እና ሲሥቁ በራስ መተማመን የሚታይባቸው ናቸው ወንዶቹ በበኩሳቸው እንኳን ሱሪያቸው ቆዳቸው የሰፋባቸው ምቾታቸው ኅቡእ የገባባቸው እምብዛም የማይሥቁ ሳት ብሏቸው ከሣቁ እንኳ ሳል የሚያደናቅፋቸው አገጫቸውን እጃቸው ላይ ፌሬ ው ው መገባትና መውጣት አስደግፈው ለረጅም ጊዜ ስለሚቆዝሙ ራሳቸው ባንገታቸው ሳይሆን በአጃቸው ድጋፍ የቆመ የሚመስልባቸው ናቸው በቤትሆቨን ካፍቴሪያ ውስጥ ጠዋት የማስተናገድ ሥራ እየሠራሁ ከሰዓት የጀርመን መንግሥት በፈቀደልኝ መሠረት በነጻ የቋንቋ ትምህርት እየተማርሁ ትንሽ እንደ ቆየሁ ጆሮዬን ያመኝ ጀመር ሕመሙ እንደ ጀመረኝ ጆሮዬ የወትሮ ልምዱን ትቶ አዲስ አሠራር አመጣ በል ሲለው አዛብቶ ይሰማል ካፍቴሪያው ግድግዳ ላይ በተንጠለጠለው ቴሌቪዥን የቢቢሲ ዜና ስከታተል ጆሮዬ ዝፎ ዐየል የሚለውን ኬነ ል ብሎ ይሰማል የርዩከ አገሮች የሚለውን የዐርዐ አገሮች ብሎ ይተረጉማል አንዳንዴ ደሞ ባከራዬ ቤት ጣራ ላይ ከጭስ ማውጫው አጠገብ እንደ ተሰቀለው የወሬ መግላሊትርዲሽ መረጃ ከሩቅ ይጠልፋል ሕመሙ በጆጀመረኝ ሰሞን ካንገት በላይ ሕክምና ወደሚሰጥበት ማእከል ሄድሁ ዶክተሩ ጓንቱን አጥልቆ በጆሮዬ ቀዳዳ አጮልቆ አእምሮዬን የሚሰልል ይመስል ግማሽ ሰዓት ተለግቦ ቆየ ሲጨርስ ራሱን ነቅንቆ ጓንቱን አውልቆ እስኪርቢቶ ካነሣ በኋላ «የሰገራ ምርመራ ያስፈልግፃል ቀጣዩ ክፍል ሄደህ ሁለት መቶ ብር ከፍለህ ናሙና ስጥ። » ሲል ጠየቀኝ አንድ ቀን ለማስታወስ ሞከርሁ የእንጀራ አባቴ በጣም ጥሩ ሰው ነበር በሕይወቱ አንድ ጊዜ ብቻ ነው የመታኝ እሱም እንዴት ነበር። » አልሁ «ምን ያማታል አዲስ ጉትቻ ገዝታ ነው» አሉ አቶ ተሻገር እየሣቁ ይሄኔ በር ተከፈተና የግራ ጎረቤቴ በላቸው ሁለት ሙዝ እና ሁለት ብርቱካን እንዲሁምአምስት ካከለኛ ዱባዎች በፌስታል መገባትና መውጣት መገባትና ጠወጣት አንጠልጥሎ ገባ ወዲያው ለአከራዮቼ የተናገርሁትን ለእሉም ደግሜ የሚለውን መጠባበቅ ጀመርሁ አንባቢ ከፈቀደልኝ አሁን ደግሞ ስለ አብሮ ተክከራዬ ስለ በላቸው ኑሮ ጥቂት ልናገር በላቸው ዕድሜው ለሥራ ሲደርስ ባንድ ትልቅ መጽሐፍ መደብር ውስጥ ተቀጥሮ ይሠራ ነበር የመደብሩ ባለቤት ብዙ መጻሕፍትን ከሕንድ ቢያስገባም አንባቢውን አብሮ ስላላስገባ ለኪሳራ ተዳረገ ጨርሶ ከመንኮታኮቱ በፊት ግን መደብሩን ወደ ምግብ ቤት ለመቀየር ወሰነ ይሁን እንጂ ከመጽሐፍ መደብር ወደ ምግብ ቤት የሚደረገው ሸግግር በጣም ሥር ነቀል እንዳይሆን ስለ ፈራ በመካከል አንድ መሸጋገርያ እንዲኖር አደረገ በመጽሐፍ መደብር እና በምግብ ቤት መካከል ያለው ብቸኛ መሸጋገርያ በምግብ ላይ ያተኮረ መጽሐፍ ነው በዚህ መሠረት ሊቃውንት የጻፏቸውን ዞርሃ ከ ክዉ ልከሃከ ርጺ ፐከሬ የ ፈ ኪ ፐከፍ በክ ከ ከየ የሚሉ ይገኙበታል ቀጥሎ ፖስተሮች እና የአገር ካርታዎች በሚንጠለጠሉበት ቦታ ጭልፋዎችን እና ትሪዎችን ደረደረ በኋላም ክና ዘሼ የነበረውን የመደብሩን መጠሪያ ርዚ ፀዘርከጄ ብሎ በማሸጋሸግ የሬስቶራንቱን ሥራ በይፋ ጀመረ በላቸው በመጽሐፍ መደብሩ ውስጥ የነበረው ሥራ የሚሠጣ የሚገባውን መፈተሽ ሲሆን ከለውጡ በኋላ ደግሞ በሥጋ ቆራጭነት ተመድቦ ማገልገል ጀመረ በራሱ አባባል ከሰው ሽንጥ ወደ በሬ ሽንጥ ተሸጋገረ ማለት ነው በሳቸው ምኞቱ ትልቅ ደመወዙ ትንሽ የሆነ ሠራተኛ በመሆኑ ይህን ለማካካስ የብልጠት መላዎችን ይከተላል ይባላል ለምሳሌ አንደ ደንበኛ ወደ ሥጋው ሱቅ ይመጣና አንድ ኪሎ ሽቨ ባዊ መገዛትና መውጣት ቁረጥልኝ ብሎ ያዘዋል በላቸው በቢላዎው ወደ ምግብ ቤቱ በር እየጠቆመ «ግቡ ይመጣልዎታል» ይላል ደንበኛው ከፍሎ ወደ ውስጥ ሲዘልቅ በላቸው ሩቡን ኪሎ ጎምዶ ለራሱ ያስቀራል ከጊዜ በኋላ ደንበኞች እንደተታሰሉ ሲገባቸው እዚያው ቆመው ማስመዘን ጀመሩ በላቸው ስልቱን ቀየረ ከሥጋው ትንሽ ቆረጥ አድርጎ ሚዛኑ ላይ ካስቀመጠ በኋላ ሚዛኑ እንዲደፋ ጉልጥምት የሚያህል አጥንት ጣል ያደርግበታል አጥንቱ ሲያልቅ ቢላዎውን ከሥጋው ጋራ አብሮ ይመዝነዋል አሁን እንግዲህ በላቸው ችግሬን ከሰማ በኋላ «ግዴለህም አንድ በጣም የታወቁ የባህል ሐኪም አሉ እሳቸው ጋራ ፄደህ ትታከማለህ» አለኝ እኔን ትቶ አጥሚቴን እየተመሰከተ «ጎበዝ ሐኪም ናቸው። » አሉ ወይዘሮ ይርገዱ ቅንድባቸው በጥርጣሬ ከፍ አድርገው «ቁልቢ ይድፋኝ» አለና በላቸው በገዛ ወሬው ተመሥጦ አጥሚቴን አንሥቶ ተጎነጨ «ሐኪሙ የውጭ አገር ሰው መሆን አለበት አሉ አቶ ተሻገር ለመሳተፍ ያህል በፍጹም»ኔ ቀጠለ በላቸው በነገርዎ ላይ የአገራችን ሐኪሞች ከውጭ አገር ሐኪሞች ጋራ ሲነጻጸሩ ጋዎን የለበሰ እግዜር ማለት ናቸው ይገርምዎታል የእኛ ቤት ደንበኛ የሆነ አንድ ታካሚ ውጭ አገር ተኝቶ ሲታከም ኩላሊቱን ሰረቁት ኩላሲቱ የነበረበት ቦታ ባዶ ከሚሆን ብለው ደባል ሆድ አስገቡለት ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እንደ ወፍጮ እህል ከማመላለስ በቀር ሌላ ሞያም የለው ይገርማችኋል የግንበኝነት ሥራ እየሠራ መንታ ሆዱን ማስተዳደር ስላቃተው ከሱፐር ማርኬት ጊዜ ያለፈባቸው እሸግ ምግቦች በነጻ እንዲበረከትለት እስከ መጠየቅ ደርሷል ተው ጤናህ ይጓደላል ብንለው «የሰው እንጂ የእህል የለውም» ብሎ እምቢ አለ አዬ መቼም ባዳ ባዳ ነው አኒያ ፈረንጅ ሐኪሞች ተጨማሪ ሆድ ሲያስገቡለት ምነው በልኩ ቬ ክሌ መገባትና መውጣት ቢያስገቡለት የሀብታም ዐረብ ሆድ አስገብተውለት አበሳውን ያያል» «ሆዱ የዐረብ ሆድ መሆኑ በምን ታወቀ። ፌዴ ው ው መገባትና መውጣት «አለ» «እንግዲያውስ ቡና አምጭልኝነ መክሊት ሣቀችና የታዘዘችውን አመጣችለት ጀርመኑ ከላይ ያሉትን ነገሮች የዘረዘራቸው ለፄለን እና ምዑዝ አማርኛ እንደሚችል ለማሳየት ነው ትዝ ይለኛል ለመንፈቅ ያህል እግዜር ይስጥልኝ ከሚለው የለማኝ ማባረርያ ሐረግ በስተቀር ሌላ አማርኛ አያውቅም ነበር አሁን ግን በተለይ ሴትን እና ልማትን የሚመለከቱ ቃላትን እና ሰዋስው ጠንቅቆ ያውቃል መክሊት ከቆይታ በኋላ እንደገና ሳትጠራ ተመለሰችና ንጹሑን ጠረጴዛ ትወለውል ጀመር እየወለወለች ትልልቅ ጡቶቿን ለጀርመኑ ታስጎበኘዋለች ጀርመኑም ታዛቢ መኖር አለመኖሩን ግራ እና ቀኝ ሰልሎ ካረጋገጠ በኋላ ጡቷን በከፍተኛ ትጋት መመልከት ይጀምራል አስተያየቱ ደሞ ከመጥባት አይተናነስም አንዳንዴ ካፌው ጭር ሲል ጀርመኑ መክሊትን ይጠራትና «ማኪያቶ አምጭልኝነ ብሎ ካዘዛት በኋላ ዞር ስትል «ነጣ ይበል ታዲያ» ይልና ከማኪያቶው ንጣት ጋራ የሚያያዝ ይመስል ቂጧን በጥፊ ቸብ ያደርገዋል እኔ ከሥራዬ በቀር ሴት ቀና ብዬ አይቼ አላውቅም አንድ ቀን ብቻ ማንኪያ ወድቆብኝ ለማንሣት ባጎነበስሁበት እግረ መንገዴን ወደ መክሊት ቂጥ ተመለክከትሁ ያኔ በጣም ከመደነቄ የተነሣ ማንኪያው ከወለሉ ዐይኔ ከመክሊት ቂጥ ላይ ሳይነሣ ብዙ ጊዜ በማለፉ ሥራ አስኪያጁ መጥቶ አቃናኝ እኔ እና በዚህ ማስታወሻ ላይ በዝሮዝር የማላካትታቸው ሌሎች ሁለት ተስተናጋጆቸ ወዲያ ወዲህ ስንዋከብ መክሊት መገባትኝዓ መውጣት ግድግዳ ተደግፋ እና ፈገግ ብላ ወደ ጀርመኑ ትመለከታለች «ከፈረንጁ ጋራ መውጣት ትፈልጊያለሽ። » አልኋት አንድ ቀን «ከዚህ አገር መውጣት እፈልጋለሁ። አለች እኔ አና ምዑዝ ስንቆጣት ሥራው እና ገንዘቡ ሁሉ ያለው በወንዶች እጅ ነው ወንዶቹ ደግሞ ቁመና እንጂ ርሃ አያዩም ባለፈው የአውሮፕላን ውስጥ አስተናጋጅ ለመሆን ተወዳድሬ ቁመቴ ትንሽ አጠር ስላለ ጣሉኝ ኮሌጆች ደሞ ቁመት የሚያስረዝም የትምህርት ዐይነት የላቸውም» መገባትና መውጣት ልንከራከራት አልቻልንም ስስ ከጮሻቸ አንድ ቀን ሁሉም ተስተናጋጆች ከሄዱ በቷላ ዩኒፎርማችንን ስንቀይር ስለ ቀድሞው እጮኛዋ የሚከተለውን ተረከችልኝ «የኔ ፍቅር ሳሚ ቢ ጣም የታወቀ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ነበር ያኔ በደኅናው ጊዜ ነው ታዲያ አሁንማ እንደምታውቀው ኳስ በስታዲዬም መሆኑ ቀርቶ በስቱዲዮ ሆኗል ሳሚዬ እንዴት ግብ ጠባቂ እንደ ሆነ ነግሬፃለሁ። እኔ ሳመነታ አንዱ ከጀርመን መጥቶ ቀደመኝ መክሊት የምትኖረው በአንድ ክፍል ቤት ውስጥ ከወንድሟ ጋራ ነው ወንድሟ ከኮምቦልቻ እስክ አዲስ አበባ በሚሠራው የመንገድ ሥራ ላይ ቻይናዎች ቀጥረውት ለጥቂት ጊዜ እንደ ሠራ ጥሎት ወደ አዲስ አበባ በመመላስ ከእኅቱ ጋራ አብሮ መኖር ጀመረ እናም በአንድ ክፍል ውስጥ በጥቂት ርምጃዎች ርቀት ዙጹጤ ው መገባትና መውጣት በተዘረጉ ሁለት አልጋዎች ላይ ማዶ ለማዶ ሆነው ይተኛሉ ጠዋት ወደ ካፌ ከመምጣቷ በፊት ቁርሱን ሠርታ ትራሱ አጠገብ አስቀምጣለት ትሄዳለች ስትመለስ ካልጋው ሳይወርድ ይጠብቃታል ልብስ ለመቀየር ወይም ለመታጠብ ስትፈልግ «ወደ ቀጣዩ ክፍል ግባ» ትለዋለች በእሷ እና በወንድሟ ቋንቋ ወደ ቀጣዩ ክፍል ግባ ማለት «ወደዚያ ዙር» ማለት ነው ወደ ሌላ አቅጣጫ ዞሮ እንደ አቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ይገተራል ወንድሟን ብዙ ላለማስቆም በችኮላ እና በስጋት ትለባብሳለች ወንድሟ ከክፍሉ መውጣት ሞቱ ነው አንዳንዴ ብቻዋን መሆን ስትፈልግ «አስኪ ዞር ዞር ብለህ ና» ትለዋለች በረንዳው ላይ ዞር ዞር ብሎ ይመለሳል እጮኛዋ ሳሚ ወንድሟን በጣም ይጠላው ነበር ለምሳሌ አንድ ቀን አጮኛዋ የወንድ እና የሴት ነገር ለማድረግ ወደ ቤቷ መጣ ወንድምዬው ግን አይገባውም ፀጉሩን እያፍተለተለ አልጋው ላይ ከመጎለቱም በላይ ከእጮኛዋ ጋራ የፍልስፍና ውይይት ለመጀመር ሁሉ ቃጣው ቢጠብቁት ቢጠብቁት አልወጣ ስላለ መክሊት ሳሙና ገዝቶ እንዲመጣ ጠየቀችው ወንድሟ ግን «ይኸው ሳሙና» ብሎ አንድ ደርዘን ከአልጋው ሥር አወጣ ቢጨንቃት ኦሞ እንዲገዛ ላከችው ወንድሟ ተነሥቶ ከመውጣቱ መክሊት እና እጮኛዋ ተያይዘው አልጋ ላይ ወደቁ ይሁን እንጂ የሚፈልጉትን ያህል አልተደሰቱም ወንድምዬው ካሁን አሁን ይመጣብናል ብለው ሰለ ሰጉ ወሲቡን አጣድፈው ጨረሱት ወንድምዬው ግን አለወትሮው ዘግይቶ በዝናም በስብሶ ገብቶ ጠፈጠፉን ከፀጉሩ ላይ እያራገፈ ጠሉን ከፊቱ ላይ እየጨመቀ ጥግ ፈልጎ ቁጭ አለ መክሊት ገና እንዳየችው ፊቷን በመዳፏ ውስጥ ቀበረች ለወሲብ ስትል ከቤቷ አጣድፋ ስላስወጣችው እና ዝናቻ ስለ አስመታችው ወንድሟ መግባትና መውጣት ው ዬኤ እንዳዘነባት ገብቷታል ለወንድሟ ስትል ወሲቡን አላግባብ ስላጣደፈችው እጮኛዋም ተቀይሟታል ከሁለት ያጣች በመሆኗ አዘነቹ ወንድምሸ አሁን ምንም አይሠራም። ለምን ወንድሜ ሆነ አላለሁ ለምን ከጎረቤታችን አብራክ አልተገኘ ም እላለሁ አንዳንዴ ደሞ ምናለ ያለወላጅ ተገኝቼ ቢሆን አላለሁ ሰው አንደ ዛፍ ለብቻው ከመሬት ብቅ ማለት ቢችል እንዴት ር ተን መገባትና መውጣት ጥሩ ነበር ከጥቂት ጊዜ በኋላ መክሊት የዓመት ፈቃዷን ወሰደች መክሊት ከካፌው ከቀረች በኋላ ጀርመኑም መምጣት አቆመ አንድ ቀን ከሥራ በቷላ ተቀጣጥረን ከጀርመኑ ጋራ ለመሰንበት እንደ ወስነች ነገረችኝ እናም ከዚህ በኋላ ባንድ ጊዜ ሁለት ቤቶችን ማስተዳደር ስለማትችል ወንድሟን ለማሰናበት እንደ ቆረጠች ነገረችኝ ወንድሟን አፍ አውጥታ ውጣ ለማለት ስለማትደፍር የማሰናበቱን የቤት ሥራ እኔ እንድወስድ ተማፀነችኝ የተሰጠኝ የቤት ሥራ ለእኔ የሚከብድ አልነበረም እርሷን የሚያስደስታት ከሆነ ወንድሟን እንኳን ከቤቷ ከምድሪቷ ማሰናበት አይከብደኝም በማግሥቱ አነጋግ ላይ እነ መክሲት ቤት ገብቼ በወንድሟ አልጋ አጠገብ ቁጭ ብያለሁ ወንድምዬው አጭር ነው ወይስ ረጅም። » ሲል ጠየቀኝ «ሥራ ከመግባቴ በፊት የምነግርህ ብርቱ ጉዳይ አለኝ» አልሁት «መርዶ እንዳይሀሆኝ ብቻ ዛረኦለማልቀስ አልተዘጋጀሁም መገባትና መውጣት እንዴት መጀመር እንዳለብኝ ስላላወቅሁ ዝም ብዬ ግድግዳውን ማዬት ጀመርሁ ግድግዳው ላይ ግዙፍ ፍሬም ያለው ፎቶ ተሰቅሏል በፎቶ ግራፉ ውስጥ መክሊት ለሰስዊዘርላንዱ አምባሳደር ቦምቦሊኖ እና ሻይ ስታቀርብ ትታያለች ከሩቅ እኔ የሻይ ማለቢያ ማሽኑን ስወለውል እታያለሁ «ዐየህ ባሁኑ ጊዜ መክሊት » ብዬ ጀምሬ ቆምሁ ወንድምዬው ለማስታረቅ የመጣሁ ሳይመስለው አልቀረም ከመታረቁ በፊት ትንሽ ለመግደርደር ያህል «የመክሊትን ነገር ተወው» ካለ በኋላ እንድቀጥል ዐይን ዐይኔን ያየኝ ጀመር «መክሊት እና አንተ በዚህ ቤት ውስጥ በመረዳዳት አብራችሁ ቆይታችኋል መክሊት ሥራ ትሠራለች ምግብ ታበስላለች ልብስ ታጥባለች ገበያ ትሄዳለች ከገበያ ትመለሳለች አንተም በበኩልህ ያከናወንሃቸው ተግባሮች ብዙ በመሆናቸው ልዘርዝራቸው ብል ጊዜ አይበቃኝም» «የእኔ ሲሆን ጊዜ አይበቃህም። አትሳሳት አስታጣቢ ይመስል የሰው እጅ እያዩ መኖር ቀላል እንዳይመስልህ በቴአትር ሞያ እንጀራ ለማግኘት የዐጤ ቴዎድሮስን ታሪክ ለአራት ዓመት ያህል ሸምድጃለሁ ዐጤ ቴዎድሮስ መሳፍንትን ለማጥፋት እንኳን ይህን ያህል ጊዜ አልፈጀባቸውም ከመክሊት ጋራ ስኖር ተሸማቅቄ ነው አንድ ቀን ቤት ሆፔ ቦይፍሬንዲ መጣ ሰው ርቦኝ ስለነበር ገና ሳዬው ተጠመጠምሁበትፅ እርሱ ግን ገፈተረኝ ከዚያ በፍልስፍና ሐሳቦች ላይ መወያየት ፈልጌ ስለ ነጻ ፈቃድ ያለህ አስተያየት ምንድን ነው። «አገር ቤት እያለሁ ዳገት ላይ ቁጭ ብዬ ልቦለድ ማገበብ እወድ ነበር አልሁ ምዑዝ ቀና ብሎ በሚያባባ አስተያየት ከተመለከተኝ በኋላ «ልቦለዱን እኔ ላውስህ እችላለሁ ዳገቱን ደግሞ ሌላ ሰው ይተባበርህ» ብሎ አላገጠብኝ ትንሽ ቆይቶ ግን ጸጸት ተሰማው መሰል የአንድ ብር ጉርሻ አስቀምጦልኝ ወጣ የአናዛዥነት ተስጥኦ ነበረኝ የቀረብቷኋቸው ሰዎች ከተላመድኋቸው በኋላ ከምድር ተነሥተው ምስጢራቸውን ይዘከዝኩልኛል ከምዑዝ ጋራ ጓደኛ ከሆን ከጥቂት ጊዜ በኋላም የሆነው እንዲህ ነበር አንድ ቀን ምዑዝ የካፌው ሽንት ቤት ውስጥ ገብቶ ወዲያው ተመልሶ ከመጣ በቷላ «ሽንት ቤቱ ውስጥ ሶፍት የማታስቀምጡት ለምንድን ነው። » አልሁት «ሴቶችን ፈልጌ» ሲል መለሰልኝ ዐየህ ካገር ፍቅር የሚገኘው ደስታ በየዘመኑ ይለያያል ምንጅላቶቻችን በአክሱም ሥልጣኔ ጊዜ ይሰማቸው የነበረው የአገር ፍቅር ስሜት ለእኛ አይሰማንም በአክሉም ሥልጣኔ ጊዜ የነበረው የሴት ገላ ጣዕም ግን አሁንም አለ በረጅም ፒዜ ልምዴ ቆንጆ ቆንጆ ሌቶች ሽዴዙዮጵቪሺቪሲቪሺንሲሲሲንሲሲሲሱንኣጻቪን ሠ መገባትና መውጣት ሩሩ የት እንደሚገኙ ዐውቃለሁ የቋንቋ ትምህርት ቤት ቆንጆ ሴቶችን እንደ ማግኔት ይስባል ፈረንጅ ቦይፍሬንድ ለማጥመድ ያቀዱ ሴቶች እዚያ ይከማቻሉ እና የፈለጉትን ፈረንጅ እስኪያገኙ ድረስ አብሯቸው የሚያዘግም ቢያገኙ አይጠሉም ሁለተኞኛ እንደ ሄለን ያሉ በውጭ አገር ባል ያላቸው ከባላቸው ጋራ ለመቀላቀል ቋንቋ የሚማሩ ሴቶች አሉ እኒህ ሴቶች ለጊዜው ብቸኛ ስሰሆኑ በብቸኝነታቸው መግባት ትችላለህ ከእኒህ ሴቶች ጋራ ያን ነገር ብትጀምር ባላቸው ራቁቴን በምወራጭበት ሰዓት መኝታ ቤት ድረስ ገብቶ በሽጉጥ ያዳፍነኛል ብለህ አትሰጋም ሴቶቹ ጉዳዩን በጥናት ስለሚያሳብቡት ለሸውክኛ ትዝብት የተጋሰጡ አይደሉም በዚያ ላይ እኒህ ሴቶች በኢኮኖሚም በስሜትም ባንተ ላይ ጥገኛ አይሆኑም ለቋንቋ ትምህርት የሚከፍሉት ገንዘብ ካላቸው ድፃ አይደሉም ሌላው እንደምታውቀው ፍቅር ሲውል ሲያድር ጭቆና ይሆናል እኒህ ሴቶች ግን ለጥቂት ጊዜ አብረውህ ቆይተው ወደ ውጭ ይሻገራሉ ገላቸውን እና ጸጸታቸውን ይዘው ይሄዱልፃል በዚያ ላይ ብዙ ያበሻ ወንድ የሴቶችን ያህል ቋንቋ ስለማይማር ያን ያህል ተፎካካሪ አይኖርብህም እንገዲህ ይህን ምስጢር ለብቻዬ ስለማውቅ ከብዙ ቤላ አቢሲኒያዎች ጋራ በሞኖፖል ተደስቻለሁ ግን ምን ዋጋ አለው። አለኝ ባኮረፈ ድምፅ «እኔ ሻማ ማብርያ መገባትና መውጣት መሙ መቅረዝ ሳበረክትላት ሌላው በጎን ጄኔረተር አበርክቶላት ይሆናል በሌላ ቀን የጀርመንኛ ቋንቋ ተማሪዎች እና ጥቂት ከውጭ የመጡ ተስተናጋጆች ካፌውን ሞልተው አትሌቶቻችን የሚያደርጉትን ውድድር በቴሌቪዥን እየተመለከቱ ነው ምዑዝ ለአትሌቲክስም ሆነ ከአትሌቲክስ ለሚገኝው ብሔራዊ ድል ደንታ እንደሌለው ሲነግረኝ ቆይቷል ያም ሆኖ አሁን ከተመልካቾች መሀል ቁጭ ብሎ የቴሌቪዥኑን ስክሪን እና የሄለንን ፊት እያፈራረቀ ሲመለከት ያዝሁት ውድድሩ ሊጠናቀቅ ሁለት ዙር ሲቀረው ቀነኒሳ በቀለ ከተወዳዳሪዎች መካከል አፈትልኮ ሲወጣ ምዑዝም ከተመልካቾች መካከል አፈትልኮ በመውጣት ከፄለን አጠገብ ቁጭ አለ ሄለን በስሜት ውስጥ ሆና የምታደርገውን ላታውቅ የሌላ ሰው የሻይ ስኒ አንሥታ ጠጣቹ ቀነኒሳ የመጨረሻው ዙር ፍጻሜ ላይ ሲደርስ ካፌው ተደበላለቀ ብርጭቆዎች እና ጠርሙሶች ከቀነኒሳ ሪከርድ ጋራ ከብረው ተሠባበሩ ፄለን ብድግ ብላ ስትጮህ ምዑዝ ዘልሎ ከተጠመጠመባት በኋላ በግርግር መሀል ሩብ ከንፈሯን ግማሽ ጉንጧን ይስም ጀመር ቀጥሎ የተደረገውን ለማየት አልቻልሁም ሳይፈቀድለት ወደ ካፌው የገባ ሎተሪ አዚሪ በደስታ አብዶ ቀነኒሳን ያገኘ ይመስል እኔን ከነትሪዬ ተሸክሞ ወደ ደጅ አወጣኝ በማግሥቱ ምዑዝ ሄለንን እየጠበቀ ለእኔ እና ለመክሊት የሚከተለውን ተናዘዘልን «ፄለንን ማሳመን ከቻልሁ ሕይወቴ ወደ ሌላ ምዕራፍ ይሸጋገራል ይኸውእናንተ ምስክሮች ናችሁ መንዘላዘል ሩሩ ው ው መገባትና መውጣት ው አቀማለሁ ሥራ እይዛለሁ አዎ ለምን ወፍጮ ቤት ውስጥ አይሆንም። ወዲያውኑ የወትሮ ጓደኛ ው አቶ ያን ግዙፍ ሳምሶናይቱን አንጠልጥሎ ከገባ በኋላ አጠገባቸው ሲደርስ «ጨዋታ ይዛችኋል መሰለኝ ብሎ አንድ ወንበር አልፎ ሊቀመጥ ሲቃጣ ሂለን «ችግር የለም አብረኸን ልትሆን ትችላለህ ብላ ወንበር ሳበችለት አቶ ያን አመስግኖ ሲቀመጥ ምዑዝ ፊቱን ሲያኮማትር ተመለከትሁት ወዲያው አቶ ያን ከሳምሶናይቱ ካሜራ አውጥቶ በወለሱ ላይ ያለውን ወፍራም ዝንብ ሁለት ጊዜ ፎቶ አነሣው ብ ን መገባካትና መውጣት ሄለን የእንግዳ ተቀባይ ፈገግታ አሳየችው ምዑዝ ግን ጣራ ጣራውን እያየ ሹርባውን ማከክ ጀመረ የጠብ ሰበብ እየፈለገ እንደ ሆነ ያስታውቃል ጀርመናዊው ካሜራውን ወደ ቦታው መልሶ በምትኩ ስኒ ካወጣ በኋላ ቡና እንዳመጣለት አዘዘኝ «ምንድን ነው እሱ። » አለኖምዑዝ ድቃፍ ፍለጋ ወደ ፄለን ዞረ መገባትና መውጣት «ከሴት አያቴ ያገኘሁት ስጦታ ስለሆነ አልፎ አልፎ እጠጣበታለሁ ማለቴ ነው» አለ ጀርመኑ አጭር ዝምታ ፄለን«ልክ አይደለህም» በሚል ዐይን ምዑዝን ገረመመችው ወዲያው ነገሩን ለማለባበስ የፈለገች ይመስል ከጀርመኑ ጋራ ሞቅ ያለ ወሬ ጀመረች ምዑዝ እንዳኮረፈ ሕፃን አገጩን ጠረሌዛው ላይ አስደግፎ ከሞባይሉ ጋራ መጫወት ጀመረ ጥቂት ደንበኞችን አስተናግጄ ካጠገባቸው ስመለስ ሄለን እንዲህ ስትል ሰማቷት ብጀርመንኛ ሳፌ በእንግሊዝኛ ሶፊ ተብሎ መጠራቱ ቡና ከፋ ውስጥ እንደ ተገኘ በቂ መረጃ ነው «ያ። ያ ያ አለ ጀርመኑ ራሱን እየናጠ ዶበዚህ ሎጂክ መሠረት የቡና ማፍያ የተገኘው ከጣልያኑ ማፉያነው» አለ ምዑዝ ዝ አንተን አስተያየት የጠየቀህ የለም» ሄለን መለሰች ይፄ ብቻ አይደለም ሲል ቀጠለ ምዑዝ ሥርወ ቃሉ እንደሚጠቁመው ከሆነ ጅብ ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘው ጅቡቲ ውስጥ ነው ሄለን እና ጀርመኑ የተመካከሩ ይመስል ሰዓታቸውን እኩል አይተው በአንድ ጊዜ ብድግ አሉ አብረው ትንሽ ከተራመዱ በኋላ ጀርመኑ አንድ ነገር ሲናገር ሄለን ወደ ኋላ ቀርታ ከወገቧ ታጥፋ በጣም ሣቀች ምዑዝ ለማጥናት የፈለገ ይመስል ጥቂት መገባትና ፀሀሠሀውጣባት ወረቀቶችን አውጥቶ ጠረጴዛ ላይ አስቀመጠ ግን ወዲያው በንዴት በረጅሙ ሲተነፍስ ወረቀቶቹ በእስትንፋሱ ኀይል ተገፍተው ኮበለሉ ጥቂት ቆይቶ ወጥቶ ሲሄድ ከደብተሩ ጋራ ሜኖውን ደርቦ ይዞት እንደ ሄደ ገባኝ።