Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቁም ነገሩ መኖር ነው የኑሮን ጣእም ማ»ቅ ሀሳብ የፈጠረው ግብ ካልደረሰ ውጤቱ ያው ነው። አንድ ትልቅ ወፍራም ጥቁር ዝንብ ከየት መጣ ፍ ባል እንግዳ ቤት ገብቶ ጥዝዝ እያለ አንዴ ከነርኒት ጋር አብዛኛውን ጊዜ ቀይ ወርቅ ቁ ያለበት ድፎ ዳቦ የያዘ ሰፌድ አሸከመው ወይም በዖሪቶች የተጠቀለለ መጠጥ አንጠልጥለው ወይም እንደየዘም ቾው ውታቢ ዳለቻ ቡሀ ነጭ ድፍን ጥቁር በግኦ ተው የአክፋይ ለማድረስ የሚሂዱ ብዙ ሰዎች ይታዩ የመጡበት መንገድ ሁሉ እንደሌላው ጌ ከ በማይታወቅ እንደጉንዳን በሚተራመት ሠ ያ ቁ መሀል እንደጥይት በሚበሩ ሰይ ፆቶ መንገድ በማይለቁ ከባድ የጭነት መ ያዘውሦ ነበር ል ዩት የበግ ቆዳ ነጋዴዎች ብቻ ነከበኒ ቦተው የሚ ለለውጥ ያሀል ሁሉም የለበሰው ልብስ ህአበራ የለበሰው ጥቁር እጀጉርይ ሸሚዝና የተሻሂሩ ይ ብቻ ነው። «እሺ ከዚሀ በፊት በሰው ሚስት ላይ ተይዘህ ፍርድ ቤት የምጠይቀ በአንቀጽ ንኡስ ቁጥር ሀ መሰ ረት የጥፋተኛነት ውሳኔ እንዲሰጠኝ ነው ።» ተስፋዬ የፍርድ ሀሳቡን ለመሰጠት ጊዜ አልወሰደበትም። ፊቴ ላይ የመገረም ሁኔታ ይታይ ነበር ። አጋጣሚና አስገዳጅነት ያለው መንፈ ስን የሚለውጥ ስሜት ለመሆኑ ለማን ግልጽ ነው ። የአንጐሉ አን ዱ ክፍል ብቻ ሎሊት። የአበራ ልብ እንደመቆም አለ « የዳኛው ከንፈሮች በሚያደርጉት እያንዳንዴ ንቅናቄ ነበር ነው ። የቀረበበት ክስ «ገድሉ በዛብህ ማሀይም የሆኑትን አረጋዊ ሚስቱን ያለ ሻን ቋሚና ተንቀሳቃሽ ሀብት ሁሉ በቁሜም ሆነ ከሞትኩም በኋላ አውርሼዋለሁ የሚል ጽሁፍ በማጭበርበር ካስፈረ ማቸው በኋላ መርዝ አጠጥቷቸው ሲገድላቸው ሲል መያዙ ስለተረጋገጠበት በአጭበርባሪነትና በነፍስ መግደል ሙከራ ለፍርድ ቀርቧል » የሚል ነበር ። የሚወራው ስለብጥብጥና ሁከት ነው። ልዩነት ኖር ቀጠሮ ቤት ከነበሩት እስረኞች ይበልጥ ፍርደኞች ስለሴትና ስለብቸኝነት ያለማቋረጥ ማውራታቸው ነው ። ጧት በማለዳ ነበር እስረኞቹ ውሃ መራ ተ ጻሀይ ይሞቁ ነበር ። ኮኾኦድማስ ባሻገር በኩል ከሚገኘው ሌሳ ጉሮኖ የሴት አስ ያያም እንዲሁ ወጥተው ነበር ። ዩየአይን ቁራኛውን ስላየበት ነው ። ወደ ጽሀፈት ቤቱ ተጠርቶ ሲሄድ ሁሉ ስለሉሊት ያስብ ነበር ። የለወጥከኝ መስሎኝ ነበር እምነት እየጣልኩብህ በዎሄ ድበት ጊዔ በቤት ላይ ተጋደለ የሚል ወሬ ስለሰማሁ ግራ ባኝ አለችው «» «ነገሩ ሳይገባሽ ቀርቶ ይቅርታ ሳታደርጊልኝ ብሞት ነፍዕ ረኛልን ራትም ነበር ። ከእንግዲህ ምን ይ «ሊገባኝ አልቻለም እንጃ ሀይለማርያም ሊያስረዳኝ ዋቹሮ ደው አክ ችምህ ሳላምነው ሀይወቴ በማለፍ «።ት ክእድፃክ ባሻገር የዊዊ ከልቤ ሰዘፀአለም አይወጣም የሞተው ለኛ ሲል ነው ። እንዴት ነበር አሟሟቱ።» «ለምን እንደሆነ እንጃ ወንድምህ አዲሷ ቤት ድረስ ሲገ ሉ መጡ እንደሚመስለኝ አመጣጣችው ሰኔ ነበር ። ሊያ ስረዳቸው ሞከረ አጥፊዬ አንተ መሆንክን ድሮውኑ አውቄ ነበር። አገድ አይነት ተስፋ ባትሰጠው መቼ እንደዚሀ ያለውን እርምጃ ይወስድ ነበር። አዲስ ህይወት መቀበል የጀግኖች ሙያ ነው ። ሲል ባዶው ክፍል ድምጹን ወዕዶ ሁሉ እግዜር ይ ሽካድዎፃቦ ባሸገር ቴስ ወደወሀህኣ ዜት ነመለሰው የዱሮው አበራ ሳይሆን ሌላ ከወሀኒ ቤቱ አድማስ ባሻገር የሚመለከት አበራ ነው ። አዎን አድማሁኩ የተወሰነ ነው ።እነሱም ሀይላቸውንና ልባቸውን ሰላልሰት ነው እሷ የነርሱ እነርሱ የሷ ኣካል አይደሉም « ሁኔታው ሁሉ እንደሀልም ነው ። ከፊት ለፊቱ በስሌዳ ላይ ተወጥሮ የነበረው ባዶ ነጭ ሸራ ህይወት አርግዞ ነፍስ ይዘራ ዘንድ ሙሉ ሀይ ጵንስሜቱንና ሀሳቡን አሳርፎበት ይጐተጉቶው ጀመር ጸህዬዋ ጠልቃ ቀኑ እስኪመልም ድረስ ዓገም ሴዳ ቀን ነው።
አንድ ትልቅ ወፍራም ጥቁር ዝንብ ከየት መጣ ፍ ባል እንግዳ ቤት ገብቶ ጥዝዝ እያለ አንዴ ከነርኒት ጋር አብዛኛውን ጊዜ ከመስ። አበራ አንድ ሰሜት ካደረ በት ያንን ስሜት ሳያረካ ለመቆየት አይችልም ከዚያ በኋላ ራሱን እየጠላ አይኖቼን ከድኖ ከህሊናው ጋር ሲሟገት የመታጠቢያው ቤት ክበር ተንኳኳ ። «አበራ የለም እንዴኮ ብለው ኮሰተር ባለ ድምጽ ጠየቁት ። ባገኙት ቁጥር በቁጣ ደማ ቸው የሚለወጥበት ምክንያት ሊገባው አልቻለም አቶ አባተ «አበራ የለም እንዴ። አበራ መታጠቢያ ቤት መሆኑን ነገራቸውና ውስኪ ቀድቶ ሰጣቸው ። ሰምንት መቶ ብር ዶሞዝ እየበላ የሚኖረው በኪራይ ቤት ነው « እኔ ቤት ሰርቼ ራሴን ችዬ የምኖረው በሁለት መቶ ብር ይሞዝ ነው በዚሁ አቅም ወላጅ እናታችንን የምረዳው እኔ ነኝ አበራ እንይሆን ዞር ብሎ እንኳን አያያትም ። ሀይለማርያም እንደልማዱ አምስት ጣቱን የጐፈረው ጠጉሩ ውስጥ መምሮ ትንሽ ካሰበ በኋላ «አንድ ሰው ራሱን ችሎ ወገኖቹን ለመርዳት አስቀድሞ ማንነቱን ማወቅ አለ በት ። ሀይለማርያም ከአድማስ ባሻገር ። » ሲል አበራ ሀይለማርያምን ጠየቀው ። «አበራ ስንት ጊዜ ልንገርህ። ምንም ። » አለው አበራ በግ ማሽ ልብ ። እነሱ ዘንድ ለምን እንደመጣ አውቋል አበራ ለዳንስ የወሰዳትን ሴት ከቅርብ ሆኖ ለማየት ነበር ። ወ ክኣድማፅ ባሻገር ማ አበራ መጥቶ ። የሀይለማርያም ጥቁር ኦፔል መኪና አበራ ቤት ቀርታለች ። አበራ ጭር ያለውን ቤት መርጦ ወደ ውስጥ ዘው ሏል ሀይለማርያም የዉስኪውን ጠርሙስ አንጠልጥሎ ተኬኑ ሎት ገባ ። አበራ ። አበራ ደነገጠ ። » እያለ ይጮህበት ነበር አበራ ከእን ቅልራ ነቃ «የበግ ቆዳ ያለው። አንድ ጠርሙስ አምቦ ወ» ስፕሪንና አንድ ወፍራም ጥቁር ቡና ከጠጣ በኋላ ሉሊ ክአድማፅ ባሻ። አቶ አባተ ከንፈራቸውን በመምጠጥ ራሳቸውንኅና እና ታቸውን ካጽናኑ በኋላ ወደ አበራ መለስ ብለው «ያባትህ ክብርና ዝና ምን ያህል እንደነበረ ብታውቅና ቢገባህ ካንዱ መስሪያ ቤት ወደሌላ እያልክ ወደኋላ አትቀርም ነበር ገድሉ በዛብህየትምህርት ቤት ጓደኛህዛሬ የትና የት ። መልስ አልነበረውም ሁለት ወር ሁለት ወር ከዚያ በኋላ ካኣድማስ ባዝገር ኗ አበራ ማክሰኞ ጧት ወደ አራት ለይ የቆየ አይመስልም ። ምን እንደ ኝ ግን አበራ ሊያውቅ አልቻለም ። ሽረ ጾሜስለሁ እማማ በኩዳዴ ኣታስበላኝም ከወፍራምአጭር ሰው እንደዚያ ያለው ቀጭን ድምኑ እንዴት ሊወጣ እንደሚችል አበራ ሁል ጊዜ ይገርመዋል ተሰማ ሲጃራ አውጥቶ ክብሪት ይጠብቅ ነበር ። ታዲያ አንድ የክብሪት እንጨት ስጥተውት አንድ ሲጃራ ስለሚወስዱባት ወጭው አልቀነሰም ግን ክብሪት ለምን እንደማይዝ ሁሉም ያውቃሉ በክብሪት እስታኮ ከቢሮ ቢሮ እየዞረ አብዛኛውን ጊዜ ስለሰው። ትዝ እንደሚለኝ ንግድ ትምህርት ቤት በነበርንበት ጊዜ አንድም የሴት ጓደኛ አልነበራትም» «ለምን ይመስልሻል ። ያን ቀን ማታ አበራ ሀይለማርያም ቤት ሲደርስ የቶ መብራት በሙሉ አያይዞ ሲጽፍ አገኘው ። ጅሯጮ የ ሇ ክአድማ ዛሻፃር አለም ያሉት እንይሆነ የቡናውን ጣእም ማሳመን ዕ በጣም የሚመጻደቅበት ነገር ቢኖር በሚያፈለ ቡና ጣእም ነው አበራ እንቅልፍ ያጡትን አይኖቹን አሻሽሸና ከፍቶ አዛጋ የቀሉት ትላልቅ አይኖቹ እንባ አቀረሩ አበራ መሰልቸት ሲጀምር ምናልባት በደቂቃ ውስጥ እ ጊዜ ያዛጋዋል ፀየመጣኸው ልታዛጋብኝ ነው እንዴ ። ያ ሰው የሚ በለመቻሉ በእውንም ሆነ በእንቅልፉ ስ ባል አላት አንድ ቀን የፈለገው ነ ሲያገባት አየ ። ከስንት ምርመራ በኋላ በመመረሻ ህሊናውን የሳተ መሆኑን ይገነዘቡና ወደ አማኑኤል ይልኩታል ከጓደኛው ጋር እንደተለያዩ ይቀራሉ ቋ አበራ የድርሰቱ ፍሬ ነገር እንደገባው ለማሳየት ኦኻ እንደሚል ሰው ራሱን ነቀነቀና «ጓደኛው የሰውዬው ሀላ ውዱ ረ አይደለም » ሲል ለማረጋገጥ ጠየቀው ፍሠሊናና ስው የተራራቄበት ዘመን መሆኑን ለማስ ዩይሆነ ይሆናል ሽ ሂ አበራ ወርቁና ሉሊት ታደሰ በየቡና ቤቴ ዶጅና በየዳ ቂ አብረው መታየት ከጀመሩ ሶስት ሳምንት አልፎ ዘዋል ። ይዚት ሂዶ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ቲያትር ፊትለፊት ዝው ሊዮን ቡና ቤት ወይም ንግድ ትምህርት ቤት ፊት ሄት ካለው አውሮራ ቡና ቤት ወይም ሜክሲኮ አደባባይ ፊዎችምክር ቤት ህንጻ አጠገብ ካለው ቡና ቤት ሲቆም ዕት ረቴዎች ጋዜጣና ሎተሪ ቲኬት ሻጮች ጻማ ጊዎች ደላላዎችና ለማኞች የመኪናውን መስተዋት ሚተናነቁ እንዲያነጋግራት ፋታ አይሰጡትም ነበር ። ሌላ ቦታ ሌላ ሴት ፍለጋ ሄደ ሉሊት እንደሆነች አንድ ቀን እንኳን ተሳስታ ለምን አትገባም ። በጉር ሰሪ ቤት ሄዳለች » በናቱ ልጅ ሴት ያለችበት ቤት ምንም ቢሆን ሀይወት አለው ። » አላት ቤት ነዋ ። ወይዘሮ ሉሊት አሁን በቅርቡ ካንድ ሰው ጋር በጥቁር መኪና ሲወጡ ያየሁ መስለኝ » «መኪናው ምን አይነት ነው ። አበራ ትኩር ብሎ ተመለከተው ። ወዲያውኑ ወደ አበራ ተመልሶ ምንም እንዳልነ ካውና ምንም እንዳልሆነ ሰው ሆኖ «አደራዎን እንግዲህ ያስጠጉኝ ያለእርስዎና ያለፈጣሪ ረዳት የለኝም ። ሀ «ከቅርብ ጊዜ ወዲ ቦ ካእኣድማስ ባሻገር ውስጥ ፍርድ ቤት እስከሚ ቀ ገ የአበራ ልብ አብሮት ር ለብድ ባይ መጥፎ ሁለተኛ በአይነ ስጋ እንደማይገናኙ ነገረው » አክመ ልቡ ውስጥ ተቀርቅሮ የቀረው እንባ ወደላይ ገንፍሎ ኖቹ ውስጥ አቀረረ ። «ሀይለማርያም። ቀንም የሚሠራው ይኸው ነበር አንድ እስረኛ ፍርድ ቤት ወይም ሀኪም ቤት ሂዶ ሲመለስ ሁሉም ተሰብስበው የሚጠይቁት ደጸክተማ ምን ይወራል የሚል የጥታን ጉዳይ የሚመለከት ወሬ ነው ። እያለ አበራ ይጠባበቀው ነበር ። » ከኣድማእ ባሻገር ሃፄ አበራ ከስራ ወጥቶ ቀበልበት ቀን ነበር በሳነበረ የመጨረዣ ደሞዙን ሪወይዞሮ ሉሊት አበራ ስራውን የለቀቀው «ስራውን የሚለቅበትን ቀን አላማከረሻም እንጄ ያሰ ከመጋባታችን በፊት ነበር «» በበት «ስራውን ለመልቀቅ የፈለገበትን ምክንያት ያውቃሉኩ «ሰአሊ ለመሆን ነው» «የዝጐሰት ስጦታ ምን ነበር። «አንድ ቀን አስር ብር ሰጥቶኛል። ፎ የፍርዱ አካሄድ ምን ስሜት እንደሰጠው ለመገመት አበራ አልቻለም ተስፋ የሚሰጥ ወይም የሚያስቆርጥ ያኖ አላገኘውም የፈለገው ነገር ቢኖር በቀጠሮው ቆ ፍርድ ቤት ተመልሶ የሉሊትን አይን ማየት ነበር ። በቀጠሮው ቀን ወደ ፍርድ ቤት ሲመለስ ችሎቴ ካለ ፈው ጊዜ ይበልጥ በሰው ታምቆ አገኘው ። ተስፋዬ ቀኑን ሰአቱንና ቦታውን ጠቀሶ በዚያን ጊዜ ሰውዬው የት እንደ ነበረ ጠየቀው አበራ የሰውዬውን ወልክ በተለይ አይኖቹን ለማስታወስ ቻለ «በተባለው ቀንና ሰአት ከሟቿ ከወይዘሮ እለምነሽ ጓዴ ጋር በገጠር ኦድማሶ በሻገር ት አራት ቁጥር ክፍል ውስጥ ነበር ሲል በማያወላውልና ምንም ይሉኝታ በሌለበት ጆር ፌ ስብ ወፍራም ድምጽ መሰሰለት ን ደርጉ እንደነበረ ለመጠየቅ አልፈልግም ና የሟድ የወይዘሮ አለምነሽ ጓዴ እውቀት ምን እ ሆነና ከመቼ ጊዜ ጀምራችሁ እንደምትተዋወቁ ያስረዱዒዒ እኔና ወይዘሮ አለምነሽ የተዋወቅነው በአስተማሬኔ ጐንደር ሄጄ በምሰራበት ጊዜ ነበር ካምስት አመት ይሆናል ። ሉሊት። በእስር ቤት የሚሰማው ብቸኝነት አበራን ደነቀው ዘመድና ወዳጅን በተለይ እንደልብ ከቦታ ቦታ የመዘበዋወ ርን ነጻነት በሚያስብበት ጊዜ ብቸኝነት ልቡ ውስጥ ገብቶ ውርጭ ላይ እንዳደረ ብረት ይቀዘቅዘዋል በሌላበኩል ደግሞ በወህኒ ቤቱ ውስጥ ከእስረኞች ብዛት የተነሳ ላንዳ ፍታ እንኳን ብቻ የመሆን እድል ስለማይገኝ ሰው መሆንና ሰው ማየት እስኪያንገፈግፍውና እስኪያንገሸግሸው ድረስ አስጠልቶት ያሰቃየዋል ። ሲል ባዶው ክፍል ድምጹን ወዕዶ ሁሉ እግዜር ይ ሽካድዎፃቦ ባሸገር ቴስ ወደወሀህኣ ዜት ነመለሰው የዱሮው አበራ ሳይሆን ሌላ ከወሀኒ ቤቱ አድማስ ባሻገር የሚመለከት አበራ ነው ።