Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እቃ እንደጠፋው ሰው መሬት መሬቱን እያየ «እነሱ ከውስጥ ተዘጋጅተው ሲጠብቁን የኛ ደረት ገልብጦ መግባት ትርፉ የሳት ራት መሆን ስለመሰለኝ ነው ። ፊታውራሪ አይናለምን በአ ስቸኳይ ሊስጡት የተነሳሱበት ምክንያት በታላላቅ ባለስልጣኖች ተፅእኖም ሆነ በአገር ሽማግሌዎች አማላ ጅነት ላይ አስተድመው በር ለመዝጋት ነበር ። በተጩ ማሪልጃቸውን ለሌላ ከስጡ በሁዋላ የሚደርስባቸው ነገር ቢኖር ድንቅ ትርኢት ተመልክቶ ለመደሰት የመጣ ህዝብ ስሜት አይነት ነው ። ክዚያ ከዚያች ደቂቃ ወይም ሴኮንድ በሁዋላ ተመል የህሊና ደወል ጣ ነችው አለም ስጋ ለብሶ በኖረበት ዘመን ተቀዳሚ ስራ አድርጐ የያዘው የማስተማርን ተግባር ነበር ። እኔ የጎዳኝ ጠላትነታቸው አይደለም ሞታቸው ነው ። ቶሎሳ ቢኖር የዛሬው ደስታዬ እጥፍ በሆነ ነበር ። ምቀ ኝነት ተንኮልና ሸር ከዚህ ትምህርት ቤት ስራ ፊት ባይደቀኑ ኖሮ ዛሬ በህይወት ከኛ ጋር ይገኝ ነበር ። ልማዳችን ተንኮል ሸርና ምቀኝነት ነው ።
ቀጠሮ የማያከብር ሰው ለኔ ሰው አይደለም። የህሊና ደወል «አይ የደብተራ ነገር። የህሊና ደወል አይናለም ንዴት ይሁን ወይም ፍርሀት የሚያሰ ቃያት የትኛው እንደሆነ ለይታ ባታውቅም አዲሱን ትምህርት ቤት አልፈው ሲሄዱ ከወሰዳችሁኝ ላይቀር ይህን ትምህርት ቤት አፍርሱልኝ ሳትል በመቅረቷ ውስጥ ውስጡን ይቆሟት ነበር ። » «ፊታውራሪ ለክፋት ሰው አይፈልጉም» አለውና ቀጥሎ «ይህ ትምህርት ቤት ስራው እንዳያልቅ አንዱ አስጠንቁሎበት ነው እንጂ እንዲሁ በየጊዜው እክል አይገጥመውም ነበር ። የህሊና ደወል ቋ «ካንጀትህ ነው እንዴ። » አለ ሀዲስ ። » የህሊና ደወል ጭ «አላሰብኩበትም ። የሰው ልጆች አንድነትና እኩልነት በፍቅር ለመመስረ የህሊና ደወል ትና ለመገንባት ከትምህርት ቤቶች የተሻለ ቦታ የለም ። የህሊና ደወል ጣ ባላባትነት ከእንግዲህ ዋጋ የለውም ። የህሊና ደወል «ተባረክ ። እንደማያልፍ የለም አሉ በትካዜ ተውጠው እንባቸውን በዝምታ እያፈሰሱ ጊዜው ወይም ፊታውራሪ አያና ከሁለቱ የትኛው ከዚህ አለም እንደተለየ ለይቶ ለማወቅ አንዳንዴ እየተሳናቸው በፊታውራሪ አያና ድንገተኛ ሞት ብቸ ኝነት እየተሰማቸው በሌላ በኩል ደግሞ ፊታውራሪ አያና ክፉ ጠላት ይቻኑ ወይም ዘመናትን አብረው ያቋ ረጡ የልብ ወዳጅ መሆናቸውን ለመለየት እያቃታቸው የህሊና ደወል እንቅልፍ አጥተው አደሩ። ፊታውራሪ ተካ ልጃቸውን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሁ ለተኛ ጊዜ ደግሰው በመዳራቸው የሱጴዔ ቦሮ ህዝብ ጉድ። ለመጀመሪያ ጊዜ በተዘጋ ቤት ውስጥ አይናለም ብቻዋን ከእርሱ ጋር ሆና በማየቱ ፍርሀት ፍቅር ደስታ አድናቆትና ርህራሄን ባንድነት ያዘለ መንፈስ የሚያሸ ብር የሚይዙትን የሚናገሩትንና የሚያደርጉትን ነገር ጃ የህሊና ደወል የሚያሳጣ እንደወባ በሽታ እያላበ የሚያንቀጠቅጥ ስሜት አደረበት ። «የለም ። የህሊና ደወል ን የህሊና ደወል ፎ ሀዲስ ወደ ጫጉላ ቤቱ ተመልሶ አይናለምን በሰቀቀን በሽልሟ ትውጣ ባክህ ተማለዳት» የሚል ድምፅ አቅፎ ሳማት ። ሀዲስ ጊዜ አላጠፋም ። የህሊና ደወል «ጥድፊያው የት ለመድረስ ነው። ኢትዮጵያ የቸገራት ሰርቶ የሚያሳይ እጅ ነው» የህሊና ደወል ድዘ «በአገራችን የቀለም ትምህርት የቀሰሙ ሰዎች ከጥ ንት ጀምሮ በእጅ መስራት አይወዱም ። የህሊና ደወል ሀዲስ በፍርሀት ተውጦ ሰውነቱን እያላበው በተሰ ባበረ ድምፅ «ጥፋቴ ምንድንነው። ሀዘኑ በበለጠ የሚከብደኝ ግን የጀመርኩት ትምህርት ቤት ስራ ከፍፃሜ ሳይደርስ ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም እንዲሉ ቁሞ መቅረቱን በማ ፄ የህሊና ደወል ስብበት ጊዜ ነው ። ወደሱጴሌ ቦሮ መጥቶ የአዲሱን ትምህርት ቤት ስራ ከጀመረ ወዲህ እጆቹ ከስራ ላይ ውለው አሳቡና ድርጊቱ የህሊና ደወል ተገናኝተው በማየቱ እምነቱ እየጠነከረ ህይወቱ አዲስ ትርጉም እያገኘች ከትምህርቱ ቤት ህንፃ ጋር እያደጉ ቁመትና ወርድ እየጩመሩ ይሄዱ ነበር ። አይናለም በጅምር የቀረውን ትምህርት ቤት ከፍ ፃሜ ለማድረስ ታጥቃ ከተነሳች ቀን ጀምሮ የአልጋ ቁራኛ ሆኖ የስነበትው ቶሎሳም እረፍት ላይ እንደከረመ ሰው በአዲስ ጉልበት ተነስቶ ሲሰራ ላየው ሰው ያስገርም ነበር ። ሆኖም በሚሰራበት ወቅት የህሊና ደወል አንዳንድ ጊዜ ፍዝዝ ብሎ ይቆይና እንደመባነን ሲያ። የሰሙ ወላጆች ልጆቻቸው ከእርሱ ጋር እንዳይውሉ በጥ የህሊና ደወል አይናለም በጅምር የቀረውን ትምህርት ቤት ከፍ ፃሜ ለማድረስ ቆርጣ የተነሳችው እንደልማዷ በማለዳ ተነስታ ወደትምህርት ቤቱ በመሄድ ግድግዳውን ይዛ ስታለቅስ ቆይታ ወደ ቤት ለመመለስ በምትጣደፍበት ወቅት «እኔ ከፍፃሜ ለምን አላደርሰውም። ወደቀኑ መጩረሻ ላይ ፀሀይዋ የጋለ አሎሎ መስላ ለጥቂት ጊዜ ከአድማሱ ላይ ተንሳፍፋ ስትጠልቅ ሁሉም ከትምህርት ቤቱ ፊት ለፊት ካለው ድንጋይ ዙሪያ ተቀምጠው ትኩስ ቡና እየጠጡ ቀን ያከናወኑትን ስራ በፍቅር አይን በሚመለከቱበት ወቅት ፊታውራሪ ተካም ጩለማ እየጋረደው የሚሄ ደውን የትምህርት ቤቱን ህንፃ ትኩር ብለው እየተመለ የህሊና ደወል ከቴ የትምህርት ማስፋፋትን ስራ ቀደም ባለው ዘመን ጀምሬ ብሆን ኖሮ ስንቱን ሰው ለቃልቻ ከመስገድ ለማዳን በቻልኩ ነበር እያሉ በልባቸው ያሰላስላሉ ። ፊታውራሪ አንድ ቀን ወደመምሬ ፊታቸውን መል ለው «እነዚህ ሰዎች ከጧት እስከ ማታ ካፍያ ዝናብ ቁርና ሀሩር ሳይሉ ለድካማቸው ዋጋ ሳይጠይቁ የሚሰ የህሊና ደወል ሩት ለምን ይመስልዎታል። የዚህ ትንሽ ትምህርት ቤት ስራ ፍፃሜ ሌላ ተአምር እንደሚያስከትል ይሰማኛል ። ድርጊት የህሊና ደወል አይኖርም ። ፊታውራሪ አንገታ የህሊና ደወል ቸውን ቀና አድርገው ፊት ለፊት ተመለከቱት ። ከትምህርት የህሊና ደወል ቤቱ ጋር ስገነባሽ ነው የከረምኩት ። ሰውነቱ ግን እን የህሊና ደወል ደደነዘዘ ቀረ ። ምንነው እጅህን ባላየሁት» እያሉ ሲያለቅሱለት እየሰማ በፖሊሶቹ ታጅቦ በድኑን ሲራ መድ ዋይታው ለጆሮው እየራቀ እያነሰ በሚሄድበት ወቅት የእንቅስቃሴ ኡደት መቆም የህይወት ፍፃሜ የህሊና ደወል አይናለም ፅጌረዳ አበባ ገና ያልረገፈ ከፍፃሜ ያል ዶረሰ ትምህርት ቤት ስራ የእጅ ስረየት ያልተ ያያዙ እንደተፈታ ልቃቂት ውላቸው የጠፋ አሳቦች በአእምሮው ይመላለሱ ነበር ። » «የእልቄ ማርያም ትምህርት ቤት አስተማሪ ነኝ ነበርኩ» የአዲሱ ትምህርት ቤት ምስል መጥቶ በአሳቡ ተቀረፀ ። » «አቶ ይርጋ አለሙ የተባሉትን ሰው ገድለሀል በመ የመሀልዳኛው የሀዲስን ማንነት ኦረጋግጠው ሲያበቁ አንድ ወረቀት ከዶሴ ውስጥ አውጥተው ሀተታውን ማን በብ ጀመሩ «ሀዲስ ሳህሌ እድሜው ሀያ ሰባት አመት አድራሻው እልቄ ማርያም ትምህርት ቤት የሆነ አቶ ይርጋ አለሙ የተባሉትን ሰላማዊ ሰው በቂም በቀል ተነ ሳስቶ ቀንና ሰአት ወስኖ በማድባት ሁለት ጥይት ተኩሶ በግፍ ገድሏቸዋል በመባል በወንጀለኛ መቅማጣ ህግ መሰ ረት በአቃቤ ህግ ተከሰሰ ። ተከሳሹ ወንጀል አልፈፀምኩም ሲል ቃሉን ቢሰጥም አቃቤ ህጉ የአይን ምስክር አቅ ርቦ በምስክርነት የቀረበችው ሽታዬ ተከሳሽ ሀዲስ ሳህሌ አቶ ይርጋ አለሙ የተባሉትን ሰላማዊ ሰው ሁለት ጥይት ተኩሶ ሲገድላቸው በአይኔ አይቻለሁ ብላ የህሊና ደወል በመሀላ የምስክርነት ቃሏን ሰጥታ መስቀለኛ ጥያቄ በቀረበላትም ጊዜ የሰጠችው መልስ አጠራጣሪ ሆኖ። እንደመጣ ቢጠየቅ «ለግል ጉዳይ ነው» ከማለት ሌላ ምክንያት ለማቅረብ ባለመቻሉ ፍርድ ቤቱ የአካባቢውን ሁኔታ በማመዛዘን ተከሳሹ ወንጀሉን በፈፀመበት ቦታ በስቅላት እንዲቀጣ በይናበት ነበር » «ነበር» የተባለችው ማሰሪያ ግስ ከጆሮዎቹ ስት ገባ ሀዲስ የልቡን ትርታ ማዳመጥ አቁሞ ከዳኛው ድምፅ የህሊና ደወል ላይ ያተኩር ጀመር ። «ፍትህ የእግዚአብሄር እንጂ የሰው አይደለችምና በቀረበልን ማስረጃ መሰረት ህጉን ተርጉመን ውሳኔ ብን ሰጥም የንፁህ ሰው ህይወት በከንቱ አልጠፋም «ቶሎሳ የተባለው ሰው አቶ ይርጋ አለሙን የገደል ኳቸው እኔ ነኝ በማለት እጁን ሰጥቶ ወንጀሉን የፈፀመ በትን ቦታ ስለመራና የገደለበትንም መሳሪያ ስላስሪከክበ አንተ ሀዲስ ሳህሌ ከዛሬ ጀምሮ በነፃ ፍርድ ቤቱ አሰናብ ቶሀል ። አጉል ተስፋ ባላሳድርብህ ኖሮ ለዚህ አትደርስም ነበር» የህሊና ደወል «የለም ጋሼ እንዲህ አትበል ። አይናለም ትምሀርት ቤቱ ትምህርት ቤቱ አይናለም ባንድነት አንድ አካል ሆነው በአሳቡ ጐዳና ሽርሽር ይላሉ ። ወደ አዲሱ ትምህርት ቤት ሮጦ ገባ ። » አሉ ፊታውራሪ ። ግን ከሀዲስና ከአይናለም ይልቅ ፊታ ውራሪ ተካ ስለትምህርት ቤቱ ስራ ከፍተኛ ስጋት ኣድሮ ባቸው ለእረፍት ቀርቴ ለእህል እንኳ ጊዜ ማጣት ስለ ጀመሩ አንድ ምሽት ሊጠይቁት መጥተው ገና ቁጭ የህሊና ደወል ከማለታቸው «ለምን እንደዚህ ይሯሯጣሉ። ትምህርት ቤት በሌለበት ቤተክርስቲያን ባልተተከለበት ደወል አስቀድሞ አይቆምም ። በቅዥት በህልም የህሊና ደወል አለም ውስጥ የሚንሳፈፍ ይመስላል ከዚያ ደወል «ከዚያ ላይ ቁሞ ለእርሱ የሚታየው ህልም ለምን እንዶሆነ እንጃ ለኔም የሚታየኝ ያህል ሆኖ ይሰማ ኛል ። » አለ በልቡ የህሊና ደወል ሀዲስ በልቡ ከሚሰማው ደስታ የተነሳ መላ ሰውነቱ ይንቀጠቀጥ ነበር ። ምንነው በነካ እጁ ቤተክር ስቲያን ቢሰራ አሉ ሀዲስ አንድ ጊዜ ስለትምህርት ቤቱ ሲገናር አዲሱ ቤተ እግዚአብሄር ነው ያለው ነገር ትዝ ብሎአቸው የማስተማር ተግባር ከቤተክርስ ቲያን ወደይአለማዊው ትምህርት ቤት እየተላለፈ የመሄዱ ጉዳይ እየከነከናቸውቢሆንም ቢያምኑበት ባያም ምኑበትም ቡራኬ የመስጠቱ ግዴታቸው እየተማናቸው ምን ብዬ ልጀምር።