Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ፅርቅ ስለ ራስ መንገሻ አፄ ዮሐንስ ከሞቱ በኋላ አጴጹ ምኒልክም በዚያ በኩል ያለው የኢጣልያ ወታደር ድል እስቲሆን አልመለስም ብለው በ ሰዓት ወደ ካላቆመም ነበር የያዘ ወደ ሠፈር ከሚወዱዋቸው ው ትልቅ ኀዘን ው ነው። ከነዚሁ የመጀመሪያዎቹ መጻሕፍት ያሰፉትን ነገሥታት ሥራዎች በታሪክ መልካቸው በማቅረብ የተወሰኑ ሲሆን ሌሎቹ ለሕዝቡ የአዲስ ዘመን ንጋት በማብሰር በማንቃትና በማሰናዳት ላይ ያተኮሩ ነበሩ ይህንንም በቴአትር መልኩ በማቅረብ የትግሉን ዓይነትና ታጋዮቹን እንዲሁም ቦታውንም ለማሳየት መሞከሩን «ወዳጄ ልቤን እና የጥጥ ምርት የጋራ ስምምነት ለማግኘት ችለው ነበር » ብሎ የብዙዎችን ጭንቀት እና ሀሳብ ባስተጋባበት ጊዜ ገልዷል በእርግጥም የእነዚህ መግለጫዎች ስህተትነት ለሞስኮውም ሆነ ለሌሎች በርካታ ሀገራት እና ወገኖች ከባድ ፀረጃፓን እና ፀረኢትዮጵያ ክርክሮችንና ተቃርኖዎችን ለማግኘት ከነበራቸው ፍላጐት ይልቅ ጠቀሜታው አነስተኛ እንደነበር ታይቷል ሁለተኛው ዲፕሎማሲያዊ የመረጃ ጽሑፍ የኅሩይን አስተርጓሚ ዳባ ብሩን የሚመለከት ነበር። ዕሥቻ ለዕፈሸዋታ ይ ከጃፓን ብሔረተኞች አንዱ እኤአ በመጋቢት ወር መጨረሻ ላይ ለኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት።
ከመጡም በኋላ በአንኮበርና በደብረብርሃን በአንጉለላም ከተሞቻቸው በየጋላውም በየኦሮሞውም አገር ሲሄዱ እያስከተሏቸው ይሄዱ ነበር ሠፈርም በሆነ ጊዜ አነዚህ የውጭ አገር ሰዎች እንደ ሀገራቸው ልማድ የማደኛ ጠመንጃቸውን እየያዙ ወደ ዱር እየገቡ ቆቅና ዳክዬ ዝይም አነዚህንም የመሳሰሉትን የባሕር አሞርች ሁሉ እየገደሉ በግልጥ በሕዝቡ ሁሉ ፊት ይበሉ ነበርና በዚህ ዘመን የነበረች ግጥም አዋቂ ሴት እንደዚህ ብላ ገጠመችባቸው ሽረ አይገባም ነበር በነጋሚ ፊት ሽረ አይገባም ነበር በወይዘሮ ፊት የሚበሳ ሰው ቁራና ጭልፊት ምታተኛ ነው ጥበበኛ ነው ብለው ይሉታል ይህ ሲሰነብት ጥሉም ያቅታል የርስዎስ ጋሻ አይደፈርም እንዲህ ያለ ወዳጅ ለልጅ አይሆንም የሚበላ ሰው ቁራና ጭልፊት ማለቷ ግን በወሬ ሰምታ ነው እንጂ ባይኗ አይታ አይደለምና ቁራና ጭልፊት መብላታቸው እርግጥ ነው ለማለት አይቻልም ምዕራፍ ንጉሥ ሣህለሥላሴ ቅብዓ መንግሥት ተቀብተው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ለመሆን ስለማሰባቸው ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ከላይ የንግሥተ ሳባና የቀዳማዊ ምኒልክ ከታችም የአጴ ልብነ ድንግልና የአቤቶ ያፅቆብ ዘር መሆናቸውን ስለአወቁ አሳባቸው ቅብዓ መንግሥት ተቀብተው ንጉሠ ነገሥት ለመባል ነበር እንጂ የሸዋ ንጉሥ ብቻ ተብለው ለመቅረት አልነበረም ይህንንም የሚያስረዳ ነገር ከዚያ ዘመን አስቀድሞ የጳጳሳት መኖሪያ በጐንደርና በትግሬ በትግራይ ስለነበረ ጳጳስ ለማግኘት ችግር ሆኖባቸው ነበር በመካከሉም ትግሬንና ትግራይንና ሰሜንን አንድ አድርገው ሲገዙ የነበሩት ደጃዝማች ውቤ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ለመሆን አስበው ወደ እስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት ተላልከው አቡነ ሰላማን ማስመጣታቸው ተሰማና የሸዋ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴና የቤጌምድሩ መስፍን ራስ አሊም ባንድነት ገጥመው ከሌላ አገር ጳጳስ ለማስመጣት መላላክ ጀምረው ነበር ከሌላ አገርም ጳጳስ ለማስመጣት መላላክ የጀመሩት ምክንያቱ ከሸዋ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴና ከቤጌምድሩ መስፍን ከራስ አሊ በፊት የነበሩት ራስ ጉግሣ ፓ « መላክተኛ ነም ከተሞቻቸው ፈርም በሆነ ጊዜ ውን እየያዙ ወደ ች ሁሉ እየገደሉ ቲ ሴት እንደዚህ እንጂ ባይኗ ት አይቻልም ኮው ኡ ችም የአጴ ልብነ ገያሥች ተቀብተው አልነበረም ጳሳት መኖሪያ ው ነበር ሲገዙ የነበሩት ነስክንድርያ ሊቀ ንጉሥ ሣህለ ኔላ አገር ጳጳስ ዞ ከሸዋ ንጉሥ ግሣ መ ቴ ች ጂሉምሸመሙመመ ው መዴ ለቤዖ ኃይሐመለሶታ በዘመናቸው ከነበሩት ከአጨጌ ወልደዮና ጋር በሦስት ልደት ፃይማኖት ስለገጠሙ ወልድ ቅብዕ በሉ እያሉ የገዙቱትን አቡነ ቄርሎስን ከጐንደር አስወጥተው ወደ ትግሬ ትግራይ ሰደዋቸው ነበርና የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳሳት በዚህ ነገር መቀየሙ አይቀርምና ጳጳስ አይልክልንም በማለት ፈርተው ይመስላል ነገር ግን በማናቸውም ቢሆን ከሌላ አገር ጳጳስ ለማስመጣት ያሰቡት አሳብ ስላልተፈጸመላቸው ቅብዓ መንግሥት ተቀብተው ንጉሠ ነገሥት ለመባል ያሰቡት አሳብ ሳይፈጸምላቸው ቀረ ከዚህም በኋላ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ በደግነትና በጥበብ እየተመሰገኑ ሸዋን ዓመት ገዝተው በጥቅምት ቀን ዓም በደብረ ብርሃን አረፉና በአንኮበር እርሳቸው በሠሩት በቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ተቀበሩ በዚሁም ቀን ባለ ቅኔ አንደዚህ ብሎ ተተቀኘ ደብረ ሚካኤል ብክይ በላዕለ አንብዕኪ ደመ ሣህለ ሥላሴ ተስፋኪ አስመ ተፈጸመ ወኃልቀ ለዝሉፉ ወኢይትመየጥ ዳግመ ወልበ ግፉዓን አስተሐመመ ፈታሒ በጽድቅ ልሳኑ አምጣነ በሞት ተኀትመ ወእምተናግሮ አፉሁ አርመመ ከመ ሕልመ ሌሊት ሞትክ ይመስለኒ ንጉሠ መግቦ ዓለመ ሣህለ ሥላሴ ልብከ ሐላዊ ደብረ ሊባኖስ ዳግመ በደዌ ኃይልከ እምድኀረ ደክመ እንዘ ትብልሂ አሐውር አምጌሠም ጌሠመ ከመ ዓውሎ ሞትክ ቀደመ በደጋም በቆላም ያለው የሸዋ ሰው ሁሉ የንጉሥ ሣህለ ሥላሴን ሞት በሰማ ጊዜ እንደ አባትና እንደ ወንድም ያህል አለቀሰላቸው ይባላል ምዕራፍ ስለ አቤቶ ኃይለ መለኮት የሸዋ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ከቀላ ባላባቶች ከኮራ ወልዱና ከሞረት ጥዱ ወገን የሚወሰዱ ወይዘሮ በዛብሽን አግብተው በ ዓም አቤቶ ኃይለ መለኮትንና አቤቶ ሰይፉን ወይዘሮ በለጥሻቸውን ወለዱ ለዜቤዖ ኃይሐመሇታ ከዚህም በኋላ በ ዓም ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ደብረ ብርሃን ላይ ባረፉ ጊዜ አቤቶ ኃይለ መለኮት «የሞትንም እኛ ያለንም እኛ ነንና አይዞህ ባለህ እርጋ ኔ የሚል አዋጅ አስነግረው ባባታቸው አልጋ ተቀምጠው ንጉሠ ሸዋ ተባሉ ወዲያውም ያባታቸውን ሬሳ ከደብረ ብርፃዛን አንኮበር ወስደው በነጋሪት በመለከት አስለቅሰው በቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አስቀተበርዋቸው ንጉሥ ኃይለ መለኮት ሰውነታቸው ግዙፍ ጠንካራና ኃይለኛም ነበር ይህንም የሚያስረዳ ነገር ከዚህ ቀጥሎ ያለው ነው ፅኛ። ይልቁንም ግራዝማች ባቡ የሚባል በሸዋ አንድ ተብሎ የሚቆጠር ጀግና በውጊያው ሞቶ ነበርና በንጉሥ ምኒልክ ሠፈር ትልቅ ኀዘን ሆኖ ነበር የትግሬው የትግራዩ ደጃዝማች ካሣም በሐምሌ ቀን ዓም ከአጴ ተክለጊዮርጊስ ጋር ተዋግተው ድል ስለአረደረጉ ዮሐንስ ተብለው የኢትዮጵያ ንገሠ ነገሥት ሆነው ነበርና የቤጌምድሩ ገዥ ራስ ወልደማርያም ወደ ንጉሥ ምኒልክ መግባቱን ስለሰሙ ከትግሬ ተነስተው በሰሜን አድርገው ወደ ቤጌምድር ገቡ ከዚያም ወደ ጐጃም ተሻግረው ራስ አዳልን አባረው ራስ ደስታ ተድላን ሾመው ወደ ቤጌምድር ተመልሰው ሳሉ ራስ አዳል ራስ ደስታን ገድለው ቤጌምድር ላይ ለአጴጹ ዮሐንስ ታጥቀው ገቡላቸው አጹ ዮሐንስም ወደ ሸዋ ለመምጣት ዘቢጥ ሲደርሱ አባ ዋጠው ከመቅደላ ወርዶ ታጥቆ ገባላቸው ዳሩ ግን ከወደ ኋላ የቱርክ ጦር መጣ የሚባል ወሬ ስለተሰማ በየጁ አድርገው ወደ ትግሬትግራይ ስለተመለሱ ለንጉሥ ምኒልክ ትልቅ ደስታ ሆነ ከዚያም በኋላ የአጴ ዮሐንስና የንጉሥ ምኒልክ ብድር መመላለስ ተጀመረ። እ የሚል ሉም ሳሉ ዕተ መፀሃሮ ዓፈና መይፃሥ ጀሪ የጐጃሙ ራስ አዳል ወደቤጌምድር ተሻግረው ነጋሽ ወሬኛን ድል አድርገው ነፍጡን ወሰዱበት የሚል ወሬ ስለሰሙ በፍጥነት ተነስተው በግስጋሴ ደብረ ታቦር ገቡ ደጃዝማች ወሌም ከጌታው ጋራ ለመገናኘት ከየጁ ወደ ደብረታቦር ሲገሰግስ ዘመዶቹ የሆኑ ሰባት ደጃዝማቾች ከድተዋል የሚል ወሬ ቢሰማ እንደገና ተመልሶ የጁ ላይ ጦርነት ገጠማቸው እንደ አንድ ወታደር ሆኖ ጠጣው በሚባል ፈረሱ ተቀምጦ ሲወጋና ሲያዋጋም ውሎ ነበርና የገደላቸውን ገድሎ የተረፉትን ማረካቸው በዚያንም ጊዜ አዝማሪ አንደዚህ ብሎ ገጠመለት ሰባት ደጃዝማች አስር ፊታውራሪ የጠመቀውን የወሌ ፈረስ ጠጣው ብቻውን ንጉሥ ምኒልክም በደብረታቦር ሳሉ አጴ ዮሐንስ በግስጋሴ መምጣታቸውን በሰሙ ጊዜ ከብዙ ፈረስ በቀር እንደ አጴጹ ዮሐንስ ብዙ ነፍጥ እንደሌላቸው ያውቃሉና በጌምድርን ለቀው ወደ ጐጃም ለመሻገር ጉዞ ጀመሩ ራስ አዳልም ንጉሥ ምኒልክ ወደ ጐጃም ለመሻገር ጉዞ መጀመራቸውን ስምተው በዓባይ ዳር እግር በር በሚባለው ሥፍራ ሠራዊታቸውን አሰልፈው ይጠባበቁ ነበር ነገር ግን የንጉሥ ምኒልክን ሠራዊት ብዛት ሰላይ አይቶ ነግሮዋቸው ነበርና እግር በርን ትተው ወደ ዳሞት ስለተመለሱ ንጉሥ ምኒልክ ዓባይን ተሻግረው ሞጣ ላይ ሠፈሩ ባላገሩም ከንጉሥ ምኒልክ ጋራ ለመዋጋትና መንገድ ለመከልከል አስቦ ነበርና አንዲት ሴት እንደቪህ ብላ ገጠመች ሞጣ ላይ ተከለ ሸዌ ድንኳኑን ተራዳ ጐጃሜ ትችል እንደሆን ራስ አዳልም አገራቸው ነውና በቆቁላና በደጋ ዳሞት እየተዘዋወሩ ስለተቀመጡ ንጉሥ ምኒልክ ለጦርነት የማይመች መሆኑን አውቀው ጐጃምን ትተው በሊበን ወርደው ዓባይን ተሻግረው ወ ሸዋ ተመለሱ ምዕራፍ ስለ ወይዘሮ ባፈና መክዳት የወይዘሮ ባፈና ትውልዳቸው በመርሐቤቴ ዋላ ከረመሸት ባላባት ከበርበሬ ወገን ነው ከንጉሥ ምኒልክ አስቀድሞ ሦስት ባሎች ፈትተዋል ከነዚሁም ከፊተኞች ባሎቻቸው ሦስት ወንዶችና ሁለት ሴቶች ልጆች ነበሯቸው የወንዶቹ ልጆች ስም አመንሸዋ ኃይሌና ግዛው የሴቶቹ ልጆቻቸውም ማናለብሽና አእርመጃቸው ይባል ነበር የወይዘሮ ባፈና ዕድሜ ከንጉሥ ምኒልክ በብዙ ይበልጥ ሥሦ ኳ ር ሰሪ ወፀሮ ያፈና መይፍትዥ ሯ ነበር ቢሆንም በንጉሥ ምኒልክ ዘንድ እጅግ የተከበሩና የተወደዱ በመሆናቸው ሰው ሁሉ ይፈራቸው ነበር ንጉሥ ምኒልክ ወደ በጌምድር ዘምተው በዚያው ወደ ጐጃም በተሻገሩ ጊዜ ወይዘሮ ባፈናም አብረው ዘምተው ነበር። ኛው ወገን ከወይዘሮ ባፈናና ከመርድ አዝማች ኃይሌ ጋራ የመከሩ ሰዎች ጃንሆይ በቶሎ ካልደረሱልን ንጉሥ ምኒልክ ያጠፉናል እያሉ ይልኩባቸው ነበርና አጴጹ ዮሐንስ ወደ ሸዋ ለመምጣት ቁርጥ ሀሳብ ማድረጋቸው የታወቀ ሆነ በዚያን ጊዜ ጠላት መጥቶ አክሱምን ከቧታል ብለው ቢነግርዋቸው ስንኳ ወደ ትግሬ ትግራይ ለመመለስ አያስቡም ነበር ይባላል ንጉሥ ምኒልክ አጴጹ ዮሐንስ ወደ ሸዋ ለመምጣት ቁርጥ ሀሳብ ማድረጋቸውን በሰሙ ጊዜ በጥቅምት ወር በ ዓም ወደ ወሎ ተሻግረው ጅፋ ላይ ሠፈሩ መሐመድ አሊም ሸሽቶ ወደ አ ዮሐንስ ገባ ይማሙ አባ ዋጠው ግን ከንጉሥ ምኒልክ ጋር ታርቆ ስሰገባ የወሉን ግዛት መልሰው ሾሙትፊ ወደ ወሎ የተሻገሩበት ግን መሐመድ አሊን ለማባረር አባ ዋጠውን ለመሾም አልነበረምና ጅፋ ላይ ሆነው ወደ አጴ ዮሐንስ መኳንንቶች በምስጢር እየተላላኩ የአጹ ዮሐንስን አሳብ ሁሉ እርግጡን አገኙት የመሸሻ ሰይፉም መላክተኛ አቶ ሰሙ ንጉሥ አ ዮሐንስ ባቋራጭ መንገድ በሳይንት አድርገው ወደ ሸዋ እንዲመጡ ይመክር ነበር ነገር ግን ንጉሥ ምኒልክ የላኩባቸው የአጴ ዮሐንስ መኳንንት በበሽሎ በረሀ በንዳድ የምናልቀው ስለምን ነው ላዩን በየጁ ዞረን እህልና ሣር ሳንቸገር ብንሄድ ይሻለናል ብለው ስለመከሩ አጴ ዮሐንስ ወደ ጨጨሆ አመሩ። ያ ዉደ ጃዎ ዕሪመምጋታፖው አእነቢህም አስታራቂዎች ወደ ንጉሥ ምኒልክ ተመልሰው የዕርቁን ድርድር ገና ሳይናገሩና ሳያስወድዱ የአጴ ዮሐንስ ሠራዊት ወራሪው ጦር የጭሬደንን ወንዝ ተሻግሮ ብቅ ባለ ጊዜ የንጉሥ ምኒልክ ሠራዊት ይልቁንም የፈረስ ዘበኛው ፈንድቶ ወጥቶ ጦርነት ተጋጠሙና ከሁለቱም ወገን ብዙ ሰው ሞተ በቪያንም ጊዜ የንጉሥ ምኒልክ የአክስታቸው ልጅ አቤቶ በሻህ አቦዬ ብዙ ትግሮች ትግራዋዮች ገድሎ ብዙ ሲናድር ማርኮ እየፎከረ ተመልሶ ነበረና ማታውን እንደዚህ ተብሎ ተገጠመለት ለአምስት ሲናድር ለአስር ሲናድር ዋስ የጠራችሁ በሻህ አቦዬ ከፈለላችሁ ከዚህም በኋላ አኤ ዮሐንስ የፅርቁን ውል ለማጽናት ሲሉሱ «ከወንድሜ ከንጉሥ ምኒልክ ጋራ ታርቄቂአለሁና ከእንግዲህ ወዲህ አገር ያጠፋህ ከብት የዘረፍህ ወታደር ትቀጣለህ የሚል አዋጅ ነገሩ ወታደሩ ግን ያዋጁን ቃል አምቢ ብሎ ከብት እየዘረፈ ሲመጣ ባዩት ጊዜ እያስያዙ በጠመንጃ አስደበደቡት አንዳንዱንም እጁን ቁረጡት ብለው ካዘዙ በኋላ ፊታውራሪ ናደው ለጊዜው በዚያው ነበርና ሻንሆይ ወታደር መብሉን እንጂ ሞቱን አያስብምና በግርፋት ይቀጣ እንጂ መቆረጡን ይማሩት» ብሎ ስለአማለደ እየተገረፉ ተለቀቁ አጴ ዮሐንስም ምንም እንኳ የዕርቁን ነገር ቢጨርሱም ሸዋ ደርሰው ደብረ ሊባኖስን ሳይሳለሙ ለመመለስ አላስቡምና ወደ ደብረ ሊባኖስ ተጓዙ ስለሆነም የፅርቅ ውል ከተነጋገሩና ከጨረሱ በኋላ ከንጉሥ ምኒልክ ጋራ ፊት ለፊት ሳይተያዩና ቃል ለቃል ሳይነጋገሩ በመቅረታቸው ስለ ተዐዐቱ «ተገናኝተን በፍቅርና ባንድነት ብንኖር መልካም ነው» የሚል ቃል ጽፈው መስቀልና ሥዕል ጨምረው በደጃዝማች ዋህድና በመምህር ግርማ ሥላሴ እጅ ወደ ንጉሥ ምኒልክ ልከው ወደ ፊት ይጓዙ ጀመር መላክተኞቹም ደብዳቤውን ለንጉሥ ምኒልክ ባስረክቡ ጊዜ ከመኳንንቶቼ ጋራ መክሬ ምላሹን እነግራችኋለሁ ብለው አሳደርዋቸው በማግሥቱም ደጃዝማች ገብና ደጃዝማች መንገሻ አቲከምና ሊቀ ካህናት ኪዳነወልድ እየተጠሩ ገብተው ከተመከረ በኋላ አጴ ዮሐንስ በእኔ ላይ ክፉ ሥራ ላይሠሩ የማሉና የተገዘቱ እንደሆነ ምላሹን ስትልኩብኝ መጥቼ እገናኛለሁ ብለው ለአጴ ዮሐንስ ባለወርቅ አልጋና ባለወርቅ ወንበር ለእጨጌ ቴዎፍሎስም ባለወርቅ ወንበር ብቻ ገጸ በረከት ጨምረው ሰደዲቸው አጴጹ ዮሐንስም ጥንቱንም ቢሆን ወደ ሸዋ ሲመጡ ንጉሥ ምኒልክ ለእኔ አይታጠቅም ብለው ስለጠረጠሩ ነበር እንጂ ይህ ከሆነ በኋላ ክፉ ሥራ ፅር። ምዕራፍ ንጉሥ ምኒልክና ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ጠብ ስለመጀመራቸው አጹ ዮሐንስ ንጉሥ ተክለ ፃይማኖትን አንግሥው ንጉሥ ምኒልክን አሰናብተው ወደ ትግሬ ከተመለሱ በኋላ ንጉሥ ምኒልክና ንጉሥ ተክለሃይማኖት በኢትዮጵያ ምዕራብ ያለውን የጋላውን የኦሮሞውን አገር ለመያዝና ለማቅናት መሽቀዳደም ጀመሩ የንጉሥ ምኒልክ የጦር አበጋዝ ራስ ገብና የንጉሥ ተክለ ሃይማኖትም የጦር አበጋዝ ራስ ደረሶ ነበሩ እነዚህም ሁለቱ የጦር አበጋዞች እጅግ ስመ ጥሩ ጀግኖች ነበሩ ስለሆነም ራስ ደረሶ ወደ ጋላ ኦሮሞ አገር መዝመትና ማቅናት የጀመሩት ከራስ ገበና በፊት ስለሆነ ወለጋን ነቀምትን ጉማን አሞሩን ሆሮን ጉድሩን ግንደበረትን ጅማን አጅ አድርገውት ቆይተው ነበር ንጉሥ ምኒልክም በ ዓም የተጀመረውን የእንጦጦን ከተማ ሲሠሩ የጐጃም ጦር አበጋዝ ራስ ደረሶ አባጆቢር ከሚባለው ከጉማ ባላባት ጋራ ተዋግቶ ገደለው የሚል ወሬ ሲሰሙ ራስ ገብናን በግስጋሴ ልከው ልዑል ራስ ዳርጌን ከተማ ጠባቂ አድርገው እርሳቸው ወደ አሩሲ ዘመቱ የአሩሲንም ጋላ ኦሮሞ ወግተው ድል አድርገው ከብቱን ማርከው ሲመለሱ አዋሽ ላይ የራስ ገብና ደብዳቤ ደረሰላቸው ቃሉም እንደዚህ የሚል ነበር «ከራስ ደረሶ ጋራ ጉማ ላይ ተገናኝተን ከባላገር በግብር የተቀበሉትን ከብት ሁሉ አስመለስናቸው ወደፊትም ንጉሥ ምኒልክ በፈቃዳቸው ከሰጧችሁ አገር በቀር ወደሌላ እንዳታልፉ ይሁን ብለን አምለንና አስገዝተን ሰደናቸዋል «እኔም ወደዚያው ወደ ንጉሥ መምጣቴ ነው» የሚል ነው ንጉሥ ምኒልክም ምናልባት ሁለቱ ዐርበኞች ራስ ገብናና ራስ ደረሶ ጦርነት የተጋጠሙ እንደሆነ የብዙ ክርስቲያን ደም ሳይፈስ አይቀርም እያሉ ሲሠጉ ነበርና ነገሩ ያለ ጦርነት በመጨረሱ ደስ ብሏቸው ወደ እንጦጦ ከተማ ተመለሉሱ ኑ ር ቹ ቀን ሠዋቸው ስመ ጉሥ ምኒልክን ተክለዛይማኖት ያዝና ለማቅናት የንጉሥ ተክለ አበጋዞች እጅግ ነገር መዝመትና ጉማን አሞሩን ከተማ ሲሠሩ ነ ኑራ ተዋግቶ ል ራስ ዳርጌን ብቱን ማርከው እንደዚህ የሚል ቀበሉትን ከብት ከሰጧችሁ አገር ቸዋል «እኔም ኣክም ምናልባት እንደሆነ የብዙ ያለ ጦርነት ር አ ዕሪ ጦርን ። ሥ ምኒጳፅና ይኒሟሳሷያኖቻ መቆሯኑታታ ለሮጽድማመረ ለማጋባት አስቦ አሳቡን ቢገልጥላቸው አጹ ቴዎድሮስ አልጋውን የወሰዱት ከእኛ ወገኖች ከራስ አሊና ከደጃዝማች ውቤ ላይ ስለሆነ እኛን እንደ ባላንጣ ያዩናል ስለዚህ አሁን እኅታችንን ከአቤቶ ምኒልክ ጋራ ያጋባናት እንደሆነ በጥርጣሬ ሁላችንንም ያጠፉናልና እግዚአብሔር የፈቀደ ጊዜ ይሁን እንጂ ለዛሬው አይሆንም ቢሏቸው ወይዘሮ ጣይቱን ትተው የአጹ ቴዎድሮስን ልጅ አጋብተው አስቀመጧቸው ከዚህም በኋላ አቤቶ ምኒልክ ከመቅደላ አምልጠው ወደ ሸዋ በገቡ በሁለተኛው ዓመት ልጅ ወሌና ልጅ አሉላም ከአጴ ቴዎድሮስ እየከዱ ወደ ሸዋ መጥተው ለንጉሥ ምኒልክ ሎሌዎች ሆነው ልጅ ወሌ ደጃዝማች ልጅ አሉላም ፊታውራሪ ተብለው በክብር ይኖሩ ነበረና ወይዘሮ ጣይቱ የቀድሞ ባላቸውን ፈትተው ወንድሞቼን አያለሁ ብለው ወደ ሸዋ መጥተው በወንድማቸው በደጃዝማች ወሌ ቤት ተቀመጡ ንጉሥ ምኒልክም ወይዘር ባፈና አቤቶ መሸሻ ሰይፉን ይዘው ታሞ ገብተው በመሸፈታቸው አዝነው ለመፍታት ያስቡ ነበር ነገር ግን ባንድ ወገን የሚወድዋቸው ስለመሆናቸው በሁለተኛውም ወገን አጴጹ ዮሐንስ ይታረቁልኝ ብለው ስለለመኗቸው ታርቀው ሲናሩ በኋላ ደግሞ አጴ ዮሐንስ ከሚስትዎ ከወይዘሮ ባፈና ጋራ ቢቆቐቆርቡ መልካም ነው ብለው ስለመከሩዋቸው አንቁረብ ብለው ፈቃድ ቢጠይቋቸው እምቢ አልቆርብም አሉ ወይዘሮ ባፈና ከንጉሥ ምኒልክ ጋራ አልቆርብም ያሉበት ምክንያቱ አልታወቀም ከዚህም በቀር ወይዘር ባፈና ታሞ ገብተው ከሸፈቱና ከወጡ ወዲህ በመካከላቸው እውነተኛ ፍቅርና አንድነት አልተገኘ ም ነበርና ንጉሥ ምኒልክ ወይዘሮ ባፈናን ፈትተው በሺ ዓም ወይዘሮ ጣይቱን አግብተው ሥጋ ወደሙ ተተቀበሉ ምዕራፍ የንጉሥ ምኒልክና የኢጣልያኖች ወዳጅነት አጀማመር ከዚህ ቀድሞ በ ገጽ እንዳስረዳነው አጴ ቴዎድሮስ ከሞቱ በኋላ ደጃዝማች ካሣ በትግሬ በትግራይ ደጃዝማች ጉበዜ በዋግ ንጉሥ ምኒልክ በሸዋ ሆነው የኢትዮጵያን ንጉሠ ነገሥትነት ለማግኘት ይሽቀዳደሙ ነበርና እንደየፅድላቸው መጀመሪያ የዋጉ ደጃዝማች ጉበቬ ተክለጊዮርጊስ ተብለው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ሆኑ ቀጥሎም የትግሬው የትግራዩ ደጃዝማች ካሣ ዮሐንስ ተብለው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ሆኑ የሸዋው ንጉሥ ምኒልክ ግን የኢትዮጵያን ንጉሠ ነገሥትነት ገና አላገኙም ነበረና ይህንኑ ለማግኘት ሲሉ በኋላ በኢትዮጵያ ላይ የሚመጣውን አደጋና ችግር ሳያስቡ አጴ ዮሐንስን ብቻ ጉድተው የሚቀሩ ገሬ ፊኤት ከእኛ ባላንጣ ያዩናል ደሆነ በጥርጣሬ ዛሬው አይሆንም ላጅ አጋብተው በገቡ በሁለተኛው ወጥተው ለንጉሥ ተብለው በክብር ያለሁ ብሰው ወደ ኑ ታሞ ገብተው ባንድ ወገን ታረቁልኝ ብለው ከወይዘሮ ባፈና ብለው ፈቃድ ምኒልክ ጋራ ዝቭ ፈና ታሞ ንድነት አልተገኘ ወይዘሮ ጣይቱን ር በኋላ ደጃዝማች ክ በሸዋ ሆነው እንደየዕድላቸው ትዮጵያ ንጉሠ ሐንስ ተብለው ትዮጵያን ንጉሠ ኢትዮጵያ ላይ ው የሚቀሩ ዖጋሥሥ ምኒያና ደይኒጣሳያኖቻ መቆሯታታ ለድማመረ መ መስሏቸው ከኢጣልያኖች ጋራ ወዳጅነት ለመጀመር አስበው በ ዓም ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ደብዳቤ ለኢጣልያ ንጉሥ ጻፉላቸው «ይድረስ ከኢጣልያ ንጉሥ ከልዑል ዑምቤርቶ ኛ ዑምቤርቶ ሆይ። እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ» «ልዑል ሆይ ከዚህ በፊት ያልጻፍኩልዎት መንገዱ በእስላሞች ተዘግቶብን ስለነበረ ነው አሁን ይህን የተዘጋውን መንገድ ከፍቻለሁና ወደ ልዕልናዎ መጻፌ እጅግ ደስ አለኝ ወደዚህ የመጡት አንዳንድ የኢጣልያ መኳንንቶች ወደ ልዑል ግርማዎ ለመጻፍ መልካም ምክር ይመክሩኛል ልዑል ሆይ ከልዑል ግርማዎ የምነጋገረው ብዙ ነገር አለኝ ነገር ግን በፊት ወዳጅነትዎን ለማግኘት በትጋት እመኛለሁ ወዳጅነቴን ለመጀመር ብዬ ከዚሁ ደብዳቤ ቀጥሎ መልእክተኛዬን ጨምሬ እልክልዎታለሁ ሁለት አንበሶች ወንድና ሴት ለግርማዎ እጅ መንሻ አቀርባለሁ ወዳጅዎ የሸዋ ንጉሥ ምኒልክ ሰኔ ቀን ለ ዓመተ ምሕረት አንኮበር በኢጣልያ አገር ሩባቲኖ የሚባለው ኩምፓንያ በእስላሞች አማካይነት ወደ አሰብ ገዥ ተላልኮ በ ዓም አገሩን ስለገዛው ሌላም መሬት እየጨማመረ አሥራ ሰባት ዓመት ያህል ከያዘው በኋላ በሺ ዓሥ ለኢጣሊያ መንግሥት አሳልፎ ሸጠሰትና የኢጣሊያ ባንዲራ ተተከለበት ንጉሥ ምኒልክም ለንጉሥ ዑምቤርቶ ደብዳቤ የላኩት በዚሁ መንገድ ነበረ በዚያንም ዘመን የነበረው የኢጣሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በንግድ አስመስሎ አንድ ውል ተዋውሉ ከአሰብ ወደ ኢትዮጵያ ደጋ ለመውጣት ስለአሰበ መቼም የኢትዮጵያ ነገሥታት በካህናት በኩል እንዲታለሉ ያውቃሉና አባ ማስያስን መካከለኛ አድርጐ ወደ አጴ ዮሐንስ ልኳቸው ነበር አባ ማስያስም ይህ ነገር የኢጣሊያ ጥቅም መሆኑን ስለተረዱት የመጡበትን የክርስቶስን መንግሥት ማስፋት ትተው በመንግሥት ፖለቲካ ውስጥ ገብተው የምድራዊ ንጉሥ መንግሥት እንዲሰፋ ይጥሩ ነበርና ስለዚህ ነገር አንድ የፍቅርና የወዳጅነት ውል ረቂቅ ጽፈው ለአጴጹ ዮሐንስ ቢያቀርቡላቸው «በዚህ ውል ሀገሬ ኢትዮጵያ ጥቅም አታገኝምና ምንም ቢሆን ማኅተሜን አላትምም» ብለው እምቢ አሏቸው ኢጣልያኖችም በአጹ ዮሐንስ በኩል ለማግኘት ያሰቡት ነገር አለመፈጸሙን ባወቁት ጊዜ ከዚያው በትንሹ በረፃዛ በአሰብ ሆነን ወደ ፊት ጊዜውን መጠበቅ ይሻለናል በማለት ምክራቸውን ቆረጠ ያጋሥሥ ምኒሳፅና ይኒሟቂሳያኖቻ መዳቾጅታ ለድማመርሮ ከዚህም በኋላ በ ዓም ኮንት ጴጥሮስ አንቶኔሊ የሚባል ከንጉሥ ምኒልክ ጋራ ለመነጋገርና በአጹ ዮሐንስ ላይ ክፉ ስብከትን ፕሮፓጋንዳ ለማድረግ ወደ ሸዋ ተልኮ በአሰብ በኩል ወደ አንኮበር መጣና ንጉሥ ምኒልክ በታላቅ ክብር ተቀበሉት ወዲያውም አጴጹ ዮሐንስ ከኢጣልያ መንግሥት ጋራ የንግድ ውል ለመዋዋል እምቢ ማለታቸውን እያስረዳ በነገራቸው ጊዜ ከኢጣልያ መንግሥት ጋራ ተፋቅረው አጹ ዮሐንስ እንዲቀኑና እንዲያዝኑ ለማድረግ ሲሉ እርሳቸው በሸዋ መንግሥትና በራሳቸው ስም ሆነው ኮንት አንቶኔሊ በኢጣልያ መንግሥት ስም ሆና ከዚህ ቀጥሎ ያለውን የንግድና የወዳጅነት ውል ተዋዋሉ ኛ በሸዋ መንግሥትና በኢጣልያ መንግሥት መካከል በመኳንንቶቻቸውና በተከታዮቻቸው በሕዝቦቻቸውም መካከል የማይነቀል ዘላለማዊ ፍቅርና ሰላም ይሆናል ኛ ከሸዋ መንግሥትና ከኢጣልያ መንግሥት ታምኖ የተላከ ሰው በሁለቱም መንግሥት መዝገብ የተጻፈ ቆንሲል ተብሎ ይጠራል። ብለው አዋጅ አስነግረው በግንቦት ቀን ተነሥተው ወደ ወሎ ተጓዙ ምክንያቱም በዚሁ ዘመን የእንግሊዝ ንግሥት የግርማዊት ቪክቶሪያ መላክተኛ አድሚራል ሰር ውሌም ዊሊያም ሂወት የሚባል መጣ ስለተባለ አጴ ዚ ት ጉዳይ ላተኛውም ወገን ንዳይፈርስባቸው ነንጉሥ ምኒልክ ኑን አስላም ላይ ፃኖት እያደረግን ጊዜ ለማድረግ በነዓ እንዲኖር መቅጣት ነበር ያት አያስመሰሉ ስሮች ረድተው ወደ ምጥዋ ኑን በኢትዮጵያ ሊሉ ከመተማ ያ መሩ መለስ ትቀጣለህ ቅር አድርገውት ይጠመቁ ነበር ነበር ዞጾው ሠራዊታቸውን ወጥተው ነበርና በግንቦት ቀን ነዊት ቪክቶሪያ ነለተባሰ አጹ ፇሥ ምሂኒዳፅ ደና ወያ ወጐ ዕሐመሄያፖው ሠ ዮሐንስ ክደብረ ታቦር ወደ ትግሬ ትግራይ ሲወርዱ ምናልባት የእንግሊዝ ንግሥት መላክተኛ በስተኋላው ጦር አስከትሉ መጥቶ ይሆናል በማለት ስለሠጉ መምጣቱን ለንጉሥ ምኒልክ በደብዳቤ አስታውቀዋቸው ነበርና ጦርነት የተደረገ እንደሆነ ለአጹ ዮሐንስ ለመርፅት ነበር በስተቷላው ጦር አለማስከተሉ ከታወቀ በኋላ ግን የትግሬ የትግራይ አገር ለሁላችን ስንቅና ለከብት ሣር ለመስጠት አይችልምና የንጉሥ መክረሚያ ወሎ ላይ ቢሆን ይሻላል የሚል የአጴጹ ዮሐንስ ደብዳቤ ስለመጣ ንጉሥ ምኒልክ ወሎ ቦሩ ሜዳ ሳይ ለመክረም ቁርጥ አሳብ አደረጉ አድሚራል ሰር ውሌም ዊሊያም ሂወትም አመጣጡ አማካይ ሆኖ አጴጹ ዮሐንስንና ምስሮችን ለማስታረቅ ነበርና እርሱ ስለ እንግሊዝ ንግሥት ስለ ግርማዊት ቪክቶሪያ ማሰን ቢ ስለ ምስር ከደዊ ኬዲቭ ስለ መሐመድ ቶውፊቅ ሆኖ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስ በራሳቸው ስም ሆነው ፍሬ ነገሩ ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ውል ተዋዋሉ ኛ በምጥዋ በር ወደ ኢትዮጵያ የሚገባውና ከኢትዮጵያ ወደ ወጭ አገር የሚወጣው ማናቸውም ዕቃ ጠመንሻና ጥይትም በነዛ ይተላለፋል ኛ ምስሮች የቦጐስን አገር በጭራሽ ለቀው በዚያውም ያለውን ዕቃና የጦር መሣሪያ ሁሉ ለንጉሠ ነገሥት ያስረክባሉ ኛ በከሰላ ያሉት የምስር ወታደሮች በኢትዮጵያ ግዛት ያለችግር ወደ ምጥዋ እንዲያልፉ ጃንሆይ ንጉሠ ነገሥት ፈቅደዋል ኛ ጃንሆይ ንጉሠ ነገሥት ከምስር አገር ጳጳስ ሲያስመጡ የምስር ከደዊ ኬዲቭ ምንም ችግር እንዳያደርግ ውል ገብቷል ኛ ወንጀል የሠሩ ሰዎች እየሸሹ ካንዱ ግዛት ወደ አንዱ ግዛት የገቡ እንደሆነ ሁለቱም ወገኖች አጃቸውን እየያዙ ለመስጠት ተስማምተዋል ኛ ይህን ውል ከተዋዋሉ በኋላ በመካከላቸው የሚነሣው ጠብ ሁሉ በእንግሊዝ መንግሥት አማካይነት ይጨረሳል ኛ ይህን ውል ግርማዊት የእንግሊዝ ንግሥትና ልዑል የምስር ከደዊ ኬዲቭ መቀበላቸውን አድዋ ላይ እናረጋግጣለን አሁንም ለጊዜው ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስ አትመውበታል አድሚራል ሰር ውሌም ዊሊያም ሂወትና ማሰን ቢ ፈርመወብታልፎ ግንቦት ፄ በአውሮጳውያን ሰኔ ሦፖሥ ምሂረሰፅ ሕደና ወድያ ወጐ ዕሐመሄዳፍቻው ፖመ ይህንም የወዳጅነት ውል ተዋውሎ ሲጨርስ በኢትዮጵያ የባርነት ነገር እንዲቀር ነገሩን ሁሉ ለአጴ ዮሐንስ አስረድቶ ሁለተኛ ከዚህ ቀጥሉ ያለውን ውል ተዋዋለ ቪክቱሪያ በጸጋ እግዚአብሔር የታላቋ ብሪታንያና የአይርላንድ ንግሥት የህንደኬ ቄሣርይት ሥዩመ እግዝአብሔር ዮሐንስ ንጉሠ ጽዮን ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ወኩሎ አድያሚፃ በእንግሊዝ ቤተመንግሥትና በአትዮጵያ ቤተመንግሥት የባርያ ንግድ እንዲቀር ባርያ እንዳይሸጥ በፈቃዳችን ተዋደን ውል አድርገናል ለዘላለም በኢትዮጵያና በእንግሊዝ መንግሥት ለነገሠ ይሁን። ነገር ግን ሊጨርስ የመጣ ምስለኔያቸው ሪየር አድሚራል ሰር ውሌም ዊሊያም ሂወት የሕንደኬ የጦር መርከብ ደምሳሽ ነው ከትልቅ ብሪታንያና ከአየርላንድ ንግሥት የሕንደኬ ቄሣርይት የተላከ ኛ ጃንሆይ በግዛትዎ ባሪያ እንዳይሸጥ እንዳይለወጥ ሲከሰክሉ ኛ ጃንሆይ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ባርያ ከሌላ አገርም መጥቶ ከአገርዎም ከግዛትዎም እንዳይሸጥ ወደ ሌላ አገር ወጥቶም እንዳይሸጥ ወደው ይህን ውል አድርገናል ኛ ጃንሆይ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ነፃ የወጣውን ባሪያ ማንም ወደ ባርነቱ እመልሰዋለሁ ብሎ የያዘው እንደሆነ በብርቱ ቅጣት ሊቀጣ ፈቅደዋል ኛ የብሪታንያ ንግሥት ከሌሎች ነገሥታት ጋራ ሁሉ ባሪያ እንዳይሸጥ ቀድሞ ውል አድርጋለች ስለዚህም በባሕር ያሉ ሹማምንቶችዋን ጠብቁ ብላ አዛለች በመርከብ ሲሄዱ ባርያ ቢያዝ ወደ ንጉሠ ነገሥት ወደ አገሩ ይመለስ ብላ ንግሥት አዛለች ኛ ይህ የዕርቅ ውል ቶሎ ብሎ ታትሞ አድዋ ድረስ ይመጣል ደግሞ ስለ ምስክርነት ሪየር አድሚራል ሰር ውሌም ዊሊያም ሂወት የብሪታንያ ንግሥት የሕንደኬ ቴሳርይት ምስለነና ሥዩመ እግዚአብሔር ዮሐንስ ንጉሠ ዮን ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ለዚህ ውል ሁለቱም በገዛ እጃቸው ማኅተማቸውን አትመዋል ተጽሕፈ በአድዋ ከተማ አመ ሣልሱ ለጁን በወ ዓም በእንግሊዝ ቁጥር በ በወሮወኒ ዓም አመ ወ ለሰኔ በኢትዮጵያ ቁጥርዛ ይህንንም ከተዋዋለና ከተፈራረመ በኋላ ተሰነባብቶ ወደ ሀገሩ ተመለሰ ንጉሥ ምኒልክም ለአ ዮሐንስ እርዳታ ወደ ወሎ ሲሔዱ ራስ ገበና የሸዋ አበጋዝ ሆነው ወረይሉ ላይ ሠፍረው እንዲጠባበቁ ታዘው ነበርና ከራስ ሚካኤል ሰዎች ጋራ በአምባ ጓሮ ተጣልተው ሁለት ሰዎች ቢሞቱባቸው በዚህ የተነሳ ሰገጐራንና ለገ ሂዳን አሊ ቤትን እስከ ልጓት ወራሪ ሰደው አገሩን ስለአጠፉት ንጉሥ ምኒልክ በዚህ ነገር ተቁዋጥተው ሳይገናኙ ወደ ሸዋ መለሏቸው እርሳቸው ድ ያ ነ ባርነት ነገር ሉ ያለውን ውል ንግሥት የህሀንደኬ ዘኢትዮጵያ ወኩሎ ንግድ እንዲቀር ዮጵያና በእንግሊዝ ር አድሚራል ሰር ትልት ብሪታንያና ነክሉ አገርም መጥቶ ንዳይሸጥ ወደው ሪያ ማንም ወደ ፈቅደዋል ባሪያ እንዳይሸጥ ጠብቁ ብላ ገሩ ይመለስ ብላ ጣል ደግሞ ስለ ንግሥት የሕንደኬ ገሥት ዘኢትዮጵያ ፈ በአድዋ ከተማ አመ ወ ለሰኔ ሩ ተመለሰ ራስ ጐበና የሸዋ ከራስ ሚካኤል ሁ በዚህ የተነሳ ሩን ስለአጠፉት ሁ አርሳቸው ፆሥ ምዕዳያ ወደ ወታ ዕሐመሄቆምው ግን ክረምቱን በወሎ ከርመው እስከ ታህሣሥ ወር ቆይተው ለልደት በዓል እንጦጦ ከተማ ገቡ በ ዓም በኅዳር ወር ራስ ጐበና ከሌቃ መጥተው ከንጉሥ ምኒልክ ጋራ ተገናኝተው ብዙ ግብርና ገፀ በረከት አቀረቡ በዳር አገር ያሉት ባላባቶች ሁሉ ከጌራ ንግሥት በቀር አንድ ሳይቀር ራስ ገበናን ተከትለው መጥተው ከንጉሥ ምኒልክ ጋራ ተገናኙ የጌራ ንግሥትም ያልመጣችበት ምክንያቱ ልጆዋ ገና ሕፃን ስለሆነባት ነበር ከዚህም በኋላ ንጉሥ ምኒልክ በአማራውና በሸዋ አገር ብቻ ዓመት ሙሉ ተሠሪ ሆኖ የኖረውን ጐንደሬ ነፍጠኛ የሚባለውን ጭፍራ ለየመኳንንቱ አካፍለው ራስ ገብና በአቀኑት በዳር አገር ሁሉ ከዚህ እንደሚከተለው ሹም ሽር አደረገበት ለደጃች ወልዴ አሻግሬ ሶዶን አጨበርን ጉራጌን ለፊታውራሪ ተክለ ማርያም ጉልላቴ ሜጫን ለደጃዝማች ኃይለማርያም ወልደሚካኤል ቶኬን ቦተርን እስከ ጊቤ ማዶ ለደጃች ደስታ ዳርጌ ጨልያን ለደጃች በሻህ አቦዬ ጌራን ጉማን ለደጃች ወልደጊዮርጊስ አቦዬ ሊሙን ለደጃች ተሰማ ናደው ጉማን ይሉባቦርን የእነዚህንም ሁሉ ሰበርና የበላይነት ለራስ ጐበና ሰጡ ከዚህም በኋላ ራስ ገብና ወደ ሌቃ ተመልሰው ወርደው ከዚያ ደግሞ በደጃች ጆቴ መሪነት ወደ ዐረብ ሻንቅላ ቤኒሻንጉል አገር ዘመቱ ምዕራፍ አጴ ዮሐንስ ወደ ወሎ ስለመምጣታቸውና ንጉሥ ምኒልክም ለመገናኘት ወደ ወሎ ስለመፄሄዳቸው ንጉሥ ምኒልክ ራስ ገብና ባቀኑት በምዕራቡ አገር ሹም ሽር ካደረጉበት በኋላ ፊታቸውን ወደ ደቡብ አገር ወደ አሩሲ ለማዞር አስበው ሳሉ አጴ ዮሐንስ ከትግሬ ከትግራይ ወደ ወሎ መምጣታቸው ስለተሰማ ሌላውን አሳባቸውን ሁሉ ትተው ወደ ወሎ ለመሄድ ቁርጥ አሳብ አደረጉ አጴ ዮሐንስም ወደ ወሎ የመጡበት ምክንያቱ የወሉ ገዥ ራስ አርአያ ነበሩና የትግሬ የትግራይ ወታደሮች በየምክንያቱ ባላገሩን እየዘረፉ አስለቅሰውት ነበር ይልቁንም በክርስትና ምክንያት ካልተጠመቅህ ካልቆረብህ እያሉ ገንዘቡን በግፍ እየወረሱ ግብሩንም ባገሩ ያልተለመደውንና ያልተወሰነውን በግድ አምጣ ሥ ምኒሳጵ ዳና መደ ወ ዕሐመሄዳቻው እያሉ ጥቃትና ውርደት አብዝተውበት የበር በዚህም ላይ ደግሞ የተኹለደሬውን ባላባት አመዴ ሰዲቅን በግፍ አስገደሉት ከሁሉም የባሰ ነገር ንጉሥ ምኒልክ ከአጹ ዮሐንስ ከድተዋል እያሉ ያስወሩ ነበርና በዚህ ሁሉ ምክንያት የወሎ አገር ተናጠ ስለዚህም አጹ ዮሐንስ ወደ ወሉ ዘምተው እስከ ጨሉና እስከ ኤፍራታ ወራሪ ሰደው አስጠፉት ወደ ሸዋም ለመምጣት ማሰባቸውን ንጉሥ ምኒልክ በሰሙ ጊዜ በጦር ኃይል አመልሳቸዋለሁ እንዳይሉ ሠራዊታቸውን በሹም ሽር ምክንያት በየዳር አገሩ በትነውት ነበርና በቅርብ የተገኘውን ጥቂቱን ሠራዊታቸውን አስከትለው ብዙ ግብርና ገጸ በረከት ይዘው በጥር ወር በ ዓም ወደ ወሎ ገሰገሱና ኮምቦልቻ ላይ ከአጹ ዮሐንስ ጋራ ተገናኙ ንጉሥ ምኒልክም ከአቀረቡት ግብርና ገጸ በረከት የሚበዛው ሠንጋ የሥጋ ከብት ነበርና የትግሬ የትግራይ ወታደር ከንጉሥ ምኒልክ ሠፈር ሠንጋውን አየዘረፈ ወስዶ በየድንኳኑ ያርድ ጀመር አጴጹ ዮሐንስም ወታደራቸው ሠንጋ እየዘረፈ ማረዱን በሰሙ ጊዜ በጣም ስለተቆጡ ሁለት አፍ ግንጥል ጠመንጃቸውን ይዘው በፈረስ ተቀምጠው በሠፈሩ መካከል እየጋለቡና እየተኮሱ ብዙ ሰዎች ገደሉ ምክንያቱም ለግብር የመጣውን ሠንጋ በኃይል እየወሰዱ ስለማረዳቸው ነው ሁለተኛውም የሁዳዴ ጾም ገብቶ ነበርና በጾም ለምን ሠንጋ አረዳችሁ ብለው ነው ከዚህም በኋላ አጹ ዮሐንስና ንጉሥ ምኒልክ በነገረ ሠሪ በመካከላቸው የተነሣውን ሁሉ ተገላልጠውና ተነጋግረው ስሕተቱንም አርመው ሲጨርሱ አጹ ዮሐንስ ወደ ዞብል ሄዱ። በዝና የአኔንም ደህንነት ቢጠይቁ አግዚአብሔር ይመስገን ከነሠራዊቴ ደኅና ነኝ ከዚህም ሰላምታ በኋላ ደብዳቤ ልሰድልዎ አሰብሁኝ የፍቅር ምልክት የአርስዎንም ደግነት ርአሰ መማክርት ጊዮርጊስ ነገረኝ ስለዚህም ነገር ፍቅርዎን ፈለግሁኝ ከኤውሮጳ ነገሥታት ሁሉ እንዲያፋቅሩኝ ብርፃን በኢትዮጵያ እንድትገባ እንዲጥሩልኝ እኔም በችሉቴ ምክርዎን እሰማለሁኝ በክርስቲያን ሥራት ይርዱኝ በተቻለዎት ሁሉ ደብዳቤዎ አይለየኝ ነጋዶችንም ሠራተኞችንም በርስም ደብዳቤ ሁሉ የመጣውን አቀበላለሁኝ ደግሞም ቢሆንልዎ ቤተመንግሥትን የሚያጠና ተግባር ይፈልጉልኝ አኔም ወረታዎን እመልሳለሁ ወደ ፓሪስ የሚሄደውን ወረቀት አይተው ቃሉን አስተርጉመው ያድርሱልኝ ሌላ አይወቀው ምላሹ ቶሉ ይምጣልኝ አግዚአብሔር ለመገናኘት ያብቃን በወወኒጳ ዓም በጥር ቀን ወሉ በሀገረ ማሻ ተጻፈ ንጉሥ ምኒልክ አጴ ቴዎድሮስ ከሞቱበት ከሺቿ ዓመምሕ ጀምሮ አጴ ዮሐንስ ወደ ሸዋ እስከመጡበት እስከ ሺ ዓም ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት እያሉ ይጽፉ ነበርና አጴ ዮሐንስ ወደ ሸዋ ከመጡ በኋላ ንጉሠ ነገሥት እያሉ እንዳይጽፉ ስለከለከሏቸው ንጉሥ ምኒልክ የዲፕሎማቲክ ዕውቀት ነበራቸውና በምጥዋ ላለው ለፈረንሳዊ ቁንሲል ሲጽፉ የተላከ ከንጉሠ ነገሥት ምኒልክ ዘኢትዮጵያ ብለው ጻፉለት እንጂ ምኒልክ ንጉሠ ሸዋ ብለው አልጻፉም ፉሥ ምኒጳያ ወደ ጠረረ ዕልመሯመታቻው ኖ እንግዲህ ወደ መጀመሪያው አሳባችን እንመለሳለንራ አጹ ዮሐንስና የፈረንሳዊ ቆንሲል ባንድነት ቃል ሳይስማሙ ቀርተው አንድ ውል እንኳ ሳይጻጻፉና ሳይቀባበሉ በመካከሉ የእንግሊዝ መንግሥት ከምስር መንግሥት ጋር ሁሉ ደርቡሽን ከሱዳን አገር ለማስወጣት ስለአሰበ በዓባይ ወንዝና በአትባራ ወንዝ ዳርዳር ብዙ ወታደሮች አስቀምጦ ነበርና ለዚሁ ሥራው ረዳት የሚሆነውን ከፈረንሳዊ ይልቅ ኢጣልያን መርጦ እኛ በከሰላ በኩል ወደ ምሥራቃዊ ሱዳን መግባታችን ነውና እናንተም ፈረንሳይ ሳይዘው የምጥዋን በር በቶሎ ብትይዙ ይሻላል ብሎ ለኢጣልያኖች ቢያስታውቃቸው ኢጣልያኖች ከአሰብ በቶሎ አልፈው ቤይሉል የሚባለውን የባሕር ጠረፍ ያኩ ከዚህም በኋላ በጥር ሮ ዓም የምጥዋን በር ይዘው ወዲያው ምጥዋን የያዝነው በእንግሊዝና በምስር መንግሥት በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ፈቃድ ነው የሚል አዋጅ አስነገሩ ቀጥለውም ከኢጣልያ አገር ብዙ ወታደር እንዲመጣና እንዲጨመርሳላቸው አደረጉ በዚያ ዘመን በእንግሊዝና በፈረንሳዊ መንግሥት መካከል የነበረውን ፖለቲካ ለማወቅ አልቻልንምና የእንግሊዝ መንግሥት የምጥዋን በር ከፈረንሳይ ይልቅ ኢጣልያ እንዲይዘው የወደደበትን ገልጠን ለማስረዳት ባለመቻላችን እናዝናለን አጁ ዮሐንስም ኢጣሊያኖች የምጥዋን በር መያዛቸውን በሰሙ ጊዜ እጅግ አዘኑ ንጉሥ ምኒልክም ኢጣልያኖች ምጥዋን ይይዛሉ ብለው አላሰቡም ነበርና በጣም ደነገጡ ይልቁንም በአ ዮሐንስ ላይ ከምስር መንግሥት ጋር የሚላላኩት በምጥዋ በር ነበርና ምጥዋ በኢጣልያናች እጅ ከሆነ ከምስር መንግሥት ጋራ ለመላላክ የማይመች መሆኑን ስለተረዱትም ነው ምዕራፍ ዛ ንጉሥ ምኒልክ ወደ ሐረርጌስለመዝመታቸው ቱርኮች ምስርን ሁሉ ከያዙ በኋላ በኤርትራ ባሕር ዳር ያሉትን አገሮች ሁሉ ሲይዙ ሐረርንም ይዘውት ይኖሩ ነበርና አጴ ዮሐንስ ከቱርኮች ጋራ እየተዋጉ በኢትዮጵያ ሰሜን ያለውን አገር ማስለቀቅ በጀመሩ ጊዜ ንጉሥ ምኒልክም በስተምሥራቅ ያሰውን ሐረርን ከቱርኮች እጅ እንዲያስለቅቁ አስታውቀዋቸው ነበር ንጉሥ ምኒልክም ወደ ሐረር ለመዝመት ባሰቡ ጊዜ በሐረርጌ ያለው የቱርኮቹ እንደራሴ አሚር አብዱላሂ የዘመቻውን ወሬ እንዳይሰማና ለጦርነት እንዳይሰናዳ ብለው ዘመቻውን ወደ አሩሲ አስመስለው በኅዳር ቀን ዓም የር ዮሐንስና እንኳ ሳይጻጻፉና ር ሁሉ ደርቡሽን ንዝ ዳርዳር ብዙ ፈረንሳዊ ይልቅ ግባታችን ነውና ይሻላል ብሎ ኣፈው ቤይሉል ዲያው ምጥዋን ት ፈቃድ ነው ር እንዲመጣና ሽበረውን ፖለቲካ ፈረንሳይ ይልቅ ካናዝናለን ም ጊዜ አጅግ ነከህሁም ነበርና ጋር የሚላላኩት ወንግሥት ጋራ ው ያሉትን አገሮች ጋራ እየተዋጉ ሥ ምኒልክም ቀዋቸው ነበር ሐረርጌ ያለው ማና ለጦርነት ሀ ዓም ፖሥ ምኒጳዕ መና ጠረረ ዕሐመመታፖው ጋቐሯ አሚር አብዱላሂ የሐረሩ ገዥ ኢትዮጵያ ፎቶግራፍድ ከተባለው የሪቻርድ ፓንክኸረስት መጽሐፍ የተወሰደ ጾሥ ምኔኒሰፅያ መያ ሐጠረሪረ ዕሐመመታፖው መ ከአንጦጦ ከተማ ተነሀ በአሩሲም ዞረው በጨርጨር አድርገው ሲጓዙ በታጎሣሥ ቀን ጨለንቆ ላይ ሠፈሩ ከአሚር አብዱላሂም ንጉሥ ምኒልክ ለጦርነት መምጣታቸውን ሰምቶ ሠራዊቱን ሰብስቦ የጦር መሣሪያውን አሰናድቶ ይጠብቅ ነበረና በዓለ ልደት እንደ ቀረበ አውቆ ልደት የክርስቲያኖች ትልቅ በዓል ስለሆነ ሠንጋ እያረዱና እየበሉ ጠጅ እየጠጡ የሚወሉበት ቀን ነውና ቢሆንም ባይሆንም በልደት በዓላቸው ጦርነት ብገጥማቸው ይሻለኛል ብሎ በታኀሣሥ ቀን ሰዓት ሲሆን አደጋ ጥሉ ጦርነት ተጀመረ ጥቂት ሰዓትም እንደተዋጋ ብዙ ሠራዊት አለቀበትና ድል ሆነ። ዕቶመምጣራ ሯ «ምጥዋን ለቀን ለመሄድ ከመንግሥታችን አልታዘዝንም» የሚል ምላሽ ጻፈላቸውና ወዲያው በፍጥነት ወደ ሰሐጢ ወጥቶ እርድ ይሠራ ጀመርነ ራስ አሉላም ጄኔራል ጄኔ የጻፈላቸውን ደብዳቤ አይተው «አኛ ከኢጣልያኖች ጋራ ጠብ ለማንሣትና ሰመዋጋት አላሰብንም ነበር እነሱ ፈልገውና ጠብ አንሥተው ከመጡ ለምን ዝም ብለን እንጠብቃለን» ብለው ሠራዊታቸውን በአዋጅ እንዲሰበሰብ አደረጉ ከዚህም በኋላ ወደ ሰሐጢ ወርደው በጥር ወር በ ዓም ዶጋዓሊ በሚባል ሥፍራ ላይ በኢጣልያኖች ላይ አደጋ ጥለው ፈጁአቸው አጴጹ ዮሐንስም ራስ አሉላ ከኢጣልያኖች ጋራ ተዋግተው ድል ማድረጋቸውን በሰሙ ጊዜ «ይህ ጦርነት የተደረገው በራስ አሉላ መቸኮል ነውና ወደፊት በመካከላችን ፍቅርና ሰላም እንዲሆን አደርጋለሁ» የሚል ቃል ወደ ኢጣልያኖች ቢልኩባቸው «ይህ ንግግር የፖለቲካ ንግግር ነው እንጂ ይህን የሚያህል ትልቅ ጦርነት ምንም ቢሆን ንጉሠ ነገሥቱ ሳይሰሙትና ሳይፈቅዱ አይደረግም በማለት ነገራቸውን ሳይቀበሏቸው ቀሩ እንዲያውም እንደገና ወታደር ሰብስበው ወደ ፊት እየገፉ ሰሐጢን መያዛቸው ስለተሰማ አጹ ዮሐንስ ለጦርነት ይሰናዱ ጀመር ኢጣልያኖች ንጉሥ ምኒልክ ከእርሳቸው ጋራ ሆነው አጹ ዮሐንስን በሚወጉበት ጊዜ ንጉሥ ምኒልክ ይረዱናል በማለት ተስፋ ነበራቸውና አሁን ከአጹ ዮሐንስ ጋራ ሆነው ኢጣልያኖችን ለመውጋት ተማምለዋል የሚል ወሬ በመስማታቸው እጅግ አዘኑ ንጉሥ ምኒልክ ግን በዲፕሎማቲክ መንገድና ዕውቀት እኔ አስታርቃችኋቷለሁ እያሉ ወደ ኢጣልያኖች ይልኩ ነበር ምዕራፍ የእንግሊዝ መላክተኛ ሰር ፖርታል የሚባለው ወደ አዜ ዮሐንስ ስለመምጣቱ ራስ አሉላ በሰሐጢ አጠገብ ቱዳዓሊ በሚባል ሥፍራ በሚሆኑ ኢጣልያኖች ላይ አደጋ ጥለው ስለፈጅዋቸው የኢጣልያ መንግሥት ሰሐጢንና ዊዓ የሚባለውን አገር በጦርነት ለመያዝ እንደገና መሰናዳት ስለጀመረ አጹ ዮሐንስ በበኩላቸው ለጦርነት መሰናዳት ጀመሩ። «ኢትዮጵያ የተባለችው አንደኛ እናትህ ናት ሁለተኛ ዘውድህ ናት ሦስተኛም ሚስትህ ናት አራተኛም ልጅህ ናት አምስተኛም መቃብርህ ናት እንግዴህ የእናት ፍቅር የዘውድ ክበር የሚስት ደግነት የልጅ ደስታ የመቃብር ከባቲነት እንደዚህ መሆኑን አውቀኸው ተነሣ ይንንንም አዋጅ ካስነገሩ በኋላ በመጋቢት ል ዓም ወደ ሰሐጢ ተጓ የጦር ፊታውራሪውም ኢጣልያኖች ወደ አሉበት ሥፍራ በደረሰ ጊዜ ኢጣልያኖች ለማፈራራት ሲሉ በአየር ላይ የሚወረወር የኤሌክትሪክ መብራት እየወረወሩ ሲያሳዩት በዚያን ዘመን የኤሌክትሪክ ብርሣን እንደ ዛሬ በሀገሪቱ አልተለመደም ነበርና በሰማይ መብረቅ የወደቀበት እየመሰለው ሠራዊቱ ሁሉ ወደ ኋላው መሸሽ ጀመረ ስለሆነም አጴ ዮሐንስ ይህን ፈርተው ለመመለስ አላሰቡም ነበር ነገር ግን ኢጣልያኖች ከአርዳቸው ከምሽጋቸውን ውስጥ ወጥተው ጦርነት የማይገጥሟቸው መሆኑን ስለተረዱት በአርዱም ውስጥ ገብተው እንዳይዋጉ ሠራዊታቸው በመድፍና በመትረየስ የሚያልቅ መሆኑን ስለአወቁ ምናልባት ከእርዳቸው ወጥተው ጦርነት ይገጥሙኝ ይሆናል በማለት አንድ ወር ሙሉ ተቀመጡ ሠራዊታቸውም ቁጥሩ ብዙ ነበርና አገሩ በረፃ ስለሆነ በእህልም በሣርም ችግር ሆኖ ነበር ከዚህም በቀር አጅግ የሚያሳዝን ሁለት ወሬ አጴጹ ዮሐንስ ስለደረሰላቸው ከኢጣልያኖች ጋራ ጦርነት ማድረጋቸውን ትተው ለመመለስ ቁርጥ ሀሳብ አደረጉ ኛው ወሬ ደርቡሽ ወደ ቤጌምድር መላክተኞች ልኮ በአዘዞ ላይ ከንጉሥ ምኒልክ ጋራ በምሥጢር ስለተነጋገረ በጦርነት ወጥቶ ቤጌምድርን ሊያጠፋው ይሰናዳል የሚል ነው ምሥ ምረሂልያ ያሥዳም ለድረግው መድ ዎ ዕልመመፅጎፖው ሯ ኛው ወሬ ንጉሥ ምኒልክና ንጉሥ ተክለ ዛይማኖት ከጃንሆይ ሊከዱ ወደ ኢጣልያም ሊላላኩ ተማምለው ተለያዩ የሚል ነው በዚህም ሁሉ ምክንያት ከኢጣልያኖች ጋራ ሰነፍ እርቅ አድርገው ወደ መቀሌ ተመለሱ ሰነፍ አርቅ ማለት ጸንቶ የማይቆይ ለጊዜው ብቻ ጠብን የሚያበርድ ማለት ነው መቀሌም እንደ ገቡ ልዑል ራስ አርአያ ሥላሴ ስለሞቱ በሙሉ ትግሬ ትግራይ ትልቅ ኀዘን ተደረገ ይልቁንም አጴጹ ዮሐንስ ሌላ ልጅ አልነበራቸውምና አልጋዩን ለመውረስ በሥፍራዬ ለመቀም ደረሰልኝ አያሉ ደስ ሲላቸው ይህን የመሰለ ትልቅ አደጋ ስለደረሰባቸው ጽኑ ኀዘን አዘኑ ምዕራፍ ንጉሥ ምኒልክ ከወሎ ቤጌምድር ሄደው በጐጃም አደርገው ወደ ሸዋ ስለመመለሳቸው አጴ ዮሐንስ በ ዓም ከኢጣልያኖች ጋራ ጦርነት ለማድረግ ጠደ ሰሐጢ ሲወርዱ የደርቡሽ አኳኋን አስግቷቸው ነበርና ንጉሥ ተክለ ዛይማኖትን ጠደ ቤጌምድር ብት ብለህ እኔ እስትመለስ የደርቡሽን አኳኋን እየተጠባበቅህ እንድትቆይ ይሁን ብለው አዘዋቸው ነበር ስለዚህም ወደ ቤጌምድር ተሻግረው በሰቀልት ላይ ሠፍረው ሲጠባበቁ ደርቡቭ በዚሁ ዓመት በጥር ቀን ከብዙ ሠራዊት ጋራ መጥቶ በደምቢያ አጠገብ ሣር ውሀ በሚባል ሥፍራ ከንጉሥ ተክለ ፃይማኖት ጋራ ጦርነት ተጋጥመው ሲዋጉ ለጊዜው ንጉሥ ተክለፃይማኖት ድል ያደረጉ መስሉ ነበር በኋላ ግን ድሉ ለደርቡሽ ሆነና ንጉሥ ተክለ ፃዛይማኖት ከልጃቸው ከራስ በዛብህ ጋራ በፈረስ ሸሽተው በደንገል በር አድርገው ጐጃም ገቡ ሁለተኛውም ልጃቸው ደጃዝማች በለው ጳጳሱን አቡነ ሉቃስን ይዞ በፎገራ መንገድ ሸሽቶ ወደ ጐጃም ገባ ሴቲቱ ልጃቸው ወይዘሮ ምንትዋብ ግን ተማረከች ከሠራዊታቸውም ብዙዎቹ በሰይፍ እየታረዱ እኩሉ ደርቡሽ ሲያባርራቸው ወደ ጣና ባሕር እየተወረወሩ አለቁ ደርቡሽም ንጉሥ ተክለ ፃይማኖትን ድል ካደረገ በኋላ ወደ ጐንደር ወጥቶ አብያተ ክርስቲያናቱንና ከተማውን አቃጥሉ ሸሽተው ካመለጡት በቀር ሕዝበ ክርስቲያኑን አርዶ ሴቶችንና ሕፃናቱን ለባርነት ማርኮ ወደ ሀገሩ ተመለሰ ንጉሥ ምኒልክ በወሎ ሳሉ ንጉሥ ተክለ ዛይማኖት ከደርቡሽ ጋራ ተዋግተው ድል ሆነው ወደ ጐጃም መመለሳቸውን በሰሙ ጊዜ ደርቡሽ እንደ ገና ጋ ሊክዱ ወዴ አድርገው ወደ ው ብቻ ጠብን በሙሉ ትግሬ አልነበራቸውምና ሲላቸው ይህን ው ረግ ወደ ሰሐጢ ይማኖትን ወደ ትህ እንድትቆይ ኑ በሰቀልት ላይ ። ያውም ለወቀሳ ለክስ ይህስ የማይሆን ነገር ነው ብለው እባክዎ ጃንሆይ በጐጃም አድርጌ ወደ ሸዋ እንድመለስ ይፍቀዱልኝ የሚል ደብዳቤ ጽፈው በግስጋሴ ላኩ አጁ ዮሐንስም ከመኳንንቶቻቸው ጋራ መክረው «ንጉሥ ምኒልክ በጐጃም አድርገው ወደ ሸዋ ለመመለስ ቁርጥ አሳብ አድርገው እንደሆነ በመጡበት ይመለሱ ብንላቸው አይመለሱልንም ብንገሰግስም አንደርስባቸውም ወዲያውም ሠራዊታችን በሰሐጢ ዘመቻ ተጉጐድቷልና አንችላቸውም ስለዚህ በጐጃም እንዲሄዱ ቢፈቀድላቸው ይሻላል» ተባለና ይሂዱ የሚል ፈቃድ መጣላቸው ወደ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖትም ለንጉሥ ምኒልክ መንገድ አትከልክል ስንቅም ስጥ የሚል ትእዛዝ አለፈላቸው ንጉሥ ምኒልክም ከአምባጫራ ተነሥተው ዓባይን ተሻግረው ጐጃምሲደርሱ ንጉሥ ተክለፃይማኖት እንደ መጠርጠር ብለው መሸሽ ጀምረው ነበር በኋላ ግን የፍቅር ምልክት ስለተላከባቸው ተመልሰው በደስታና በፍቅር ተቀበሏቸው ቢሆንም ሼኔ ቦፀሐ ሥሦዳም ዕታማፖፉታቻው ሲገናኙ እንደ ወንድም ተገናኙ እንጂ ንጉሥ ተክለ ፃይማኖት ታጥቀው እጅ አልነሱም ነበር በሚቀመጡበትም ጊዜ ሦስት ዙፋን እየተዘረጋ አንደኛው ለንጉሥ ምኒልክ ሁለተኛ ለንጉሥ ተክለ ዛይማኖት ሆነ መካከለኛው ግን አምሮ ተነጥፎ የንጉሠ ነገሥት ዮሐንስ ዙፋን ነው ይባል ነበር ንጉሥ ምኒልክ በጐጃም በሚዘዋወሩበትና በሚያደሩበት ሥፍራ ሁሉ በየመንገዱም ሕዝቡ በደስታና በክብር ተቀበላቸው ካህናቱም በወረብ ንጉሥ ምኒልክ አ የሚባሉበት ጊዜ ደረሰ ለማለት «ናሁ በጽሐ ጊዜሁ ለሣህለ ማርያም» እያሉ ሴቶችም በዘፈን እያሞገሱ ትንቢት ይናገሩላቸው ነበር ከዚህ በኋላ ሁለቱ ነገሥታት በአጴ ዮሐንስ ላይ ለማድረግ ያሰቡትን በምሥጢር ተነጋግረው ሲጨርሱ ከደርቡሽ ጋራ ስትዋጋ የጦር መሣሪያህ ተማርኮብፃልና ስለ እርጥባን ነው ብለው ለንጉሥ ተክለ ዛይማኖት ሁለት መድፍና ሁለት መቶ አምሳ ጠመንጃ ሰጧቸው አንደዚህም በተድላና በደስታ ሰንብተው በሚለያዩበት ጊዜ በመካከላቸው የሚዘረጋውን የአ ዮሐንስ ዙፋን የሚባለውን አስቀርተው ሁለት ዙፋን ብቻ እንዲዘረጋ በማድረጋቸው የጐጃምና የሸዋ ሰው ሲያደንቅ ሰነበተ ጉዳያቸውንም ከጨረሱ በኋላ ተሰነባብተው ንጉሥ ምኒልክ በግንቦት ወር መጨረሻ በሰላሌ አድርገው እንጦጦ ተመለሱ ንጉሥ ምኒልክና ንጉሥ ተክለ ዛፃይማኖት ከእምባቦ ጦርነት ጀምረው በምስጢር መስማማታቸው እርግጥ ነው ነገር ግን አሁን አጴጹ ዮሐንስን ለመክዳት ቁርጥ አሳብ ማድረጋቸው በሁሉ ዘንድ ግልጥ ሆኖ ይወራ ነበር ንጉሥ ምኒልክ ወደ ሸዋም ከገቡ በኋላ የልዑል ራስ አርአያ ሥላሴን ሞት ተረዱና ትልቅ ኀዘን ተደረገ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖትም ያረገዘች ታስታውቅ ከደረቷ ትታጠቅ» እንደሚባለው እህሉንና ማሩን ቅቤውንና ይህንንም የመሰለውን ሁሉ እየሰበሰቡ ወደ ሙተራ አምባ ያስገቡ ጀመር ምዕራፍ አጴ ዮሐንስ ጐጃምን ስሰማጥፋታቸው አጴ ዮሐንስም ስለ ልጃቸው ስለ ራስ አርአያ ሥላሴ ሞት መዋዕለ ኀዘናቸው ከተፈጸመ በኋላ ወደ ቤጌምድር ገሰገሱ የገሰገሱበትም ምክንያቱ ወሬውን ገና ሰሐጢ ሳሉ እንደ ሰሙት ደርቡሽ በዚሁ ዓመት በሰኔ ወጥቶ ሠፈሩን በተንከል ሜዳ አድርጐ አገር ማጥፋቱን ቤተክርስቲያን ማቃጠሉንና ሕዝበ ክርስቲያኑን ማረዱን ስለሰሙ ነው ቀው አጅ ነ። ንጉሥ ተክለ ሃይማኖትም በድሎ ተገኝቶ አንደሆነ ይማሩትፅ ለዚሁም ነገር እኔ እንዳስታርቃችሁ ይፍቀዱልኝ» እያሉ ይጽፉ ነበር አጴጹ ዮሐንስ ግን ንጉሥ ተክለ ሃይማኖትን ያስከዱ ንጉሥ ምኒልክ መሆናቸውን ያውቁ ነበርና የሚልኩባቸውን ነገር ሁሉ አምነው አይቀበሏቸውም ነበር ንጉሥ ተክለ ፃይማኖት አጴጹ ዮሐንስ ጐጃምን እንዳጠፉት ንጉሥ ምኒልክም ለእርዳታ እንዳልመጡላቸው አይተው ከመታረቅ በቀር ሌላ የሚሻል ነገር አላገኝም ብለው እንዳያስሩአቸው ቃል ኪዳን አስገብተው ከሙተራ አምባ ወርደው በዕርቅ ገቡ ር አጴ ዮሐንስ በንጉሥ ምኒልክ ስለመቀየማቸውና ወደ ልዑል ራስ ዳርጌ የወቀሳ ቃል ስለመሳካቸው ንጉሥ ምኒልክ ግን ታርቀው ለመግባት አሳብ አልነበራቸውምና የአጴ ዮሐንስን አሳብ ለማወቅ ብቻ አንዳንድ ደብዳቤ እየጻፉ ይልኩላቸው ነበር አጴጹ ዮሐንስም ንጉሥ ምኒልክ ለመታረቅና ለመግባት አለማሰባቸውን ከተረዱት በኋላ እርሳቸው ንጉሥ ምኒልክን አለመበደላቸውንና መፃላም አለማፍረሳቸውን እያስረዱ ለልዑል ራስ ዳርጌ እየጻፉ መላክ ጀመሩ የተላላኩትም የወቀሳ ቃል ከዚህ ቀጥሉ ያለው ነው መልዕክት ዘሥዩመ እግዚአብሔር ዮሐንስ ንጉሠ ጽዮን ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ «ይድረስ ክራስ ዳርጌ እንዴት ሰነበቱ። ይሪንጎ ያቻሥሥ ምዕኒሳያ ዕሪፉቃያሙ ራዕ ዳር ያወፇሳ ቃሳ ዕጎመጎትቻው ሪ «ይድረስ ከሥዩመ እግዚአብሔር ዮሐንስ ንጉሠ ጽዮን ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ የተላከ ከንጉሥ ምኒልክ ወደ ራስ ዳርጌ የመጣው የጃንሆይ ደብዳቤ ደረስልኝ ሰይጣናት በሰው አድረው በእኔና በጃንሆይ መካከል ነቅዕ ስለአገቡብን ደብዳቤውን አይቼ እጅግ አዘንሁ እኔም ከመሥጋቴ በቀር ከያዝሁት መንግሥት ፈልጌ እንደሆነ ጃንሆይንም ጠልቼ የጃንሆይ መንግሥት እንዲናወጥ አድርጌ እንደሆነ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ደግሞ እስካሁን በጃንሆይ ትዕግሥት በጃንሆይ ልበ ጥሩነት ነው እንጂ ሠራዊቱማ የሚያወራብኝ ብዙ ነው ፊት ደርቡሽን አመጡ ተብዬ ነበር ኋላም ኢጣልያ ቢመጣ ይህንኑ አለኝ እኔ ግን ይህ ሁሉ ቢወራ ግድ የለም ከጦርነቱና ከሞቱ የተለየሁ እንደሆነ ያን ጊዜ ሁሉም ይታወቃል ብዬ ሠራዊቴን አስከትቼ ብመጣ ጃንሆይ ወደ ደርቡሽ አዘዙኝ አኔም ደስ ብሉኝ እግዚአብሔር ኃይል ቢሰጠኝ የክርስቲያንን ደም እመልሳለሁ ብሞትም ሰማዕትነት እቀበላለሁ ብዬ ሄድሁ በእግዝአብሔር ቸርነት በጃንሆይ ሀብት ጠላታችን ሸሸቶ ቢፄድ ታርቀው ሄዱ እያለ ያወራል አሉ ዳግመኛ ጃንሆይ ባዘዙኝ ቃል ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት መልካም አድርጐ ቢቀበለኝ ደስ ብሉኝ ክርስቲያን ለክርስቲያን ወንድም ለወንድሙ መርጠብ ይገባል መስሎኝ ሁለት መድፍና ጠመንጃ ረጥቤው መጣሁይህ ነውር ሆኖብኝ ንጉሥ ተክለ ሄሃይማኖትን ያስከዱ ገጐጃምን ያስጠፉ ንጉሥ ምኒልክ ናቸው ይለኛል አሉ ደግሞ የጃንሆይ ደብዳቤ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖትን አባብላችሁ አስከዳችሁት ይሳል ከእንግዲህ ወዲህ የዚህን ነገር ብናገር ሀሰት እንጂ እውነት አይመስልም ካልጠፋ መንገድ በጐጃም መምጣቴ ነው የሚያሳዝነኝ ነገሩንም እግዚአብሔር ባወቀ ይግለጸው «አኔማ ወይሰበክ ወንጌለ መንግሥተ ሰማያት ውስተ ኩሉ ዓለም ከመ ይኩን ስምዓ ላዕለ ኩለ አሕዛብ» ያለው በጃንሆይ ጊዜ ደርሶ ሊፈፀም ነው ብዬ ሳለሁ የኛን አንድነት ሰይጣናት አፍርሰው የመሐመድ ቁራን በኢትዮጵያ ሊነገርበት ይሆን ብዬ አዝቼሼ ነበርሁ አሁንም የፈራሁበትን ነገር ከምሕረትዎ ጋራ ላባታችን ለአቡነ ማቴዎስ ነግሬአለሁ ለራስ ዳርጌም ጽፌአለሁ በታኅሣሥ በ ቀን ዓመተ ምሕረት በእንጦጦ ከተማ ተጻፈ ይእ ያጋዴሥ ምኒሳያዕ ሰያታጦሙ ሰራዕ ዳር ደወፇጎ ቃለ መጎትቻው ፕ ልዑል ራስ ዳርጌም አጴጹ ዮሐንስ ለጻፉላቸው የወቀሳ ቃል ምላሽ ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ደብዳቤ ጽፈው ከንጉሥ ምኒልክ ደብዳቤ ጋራ ባንድነት አድርገው ለአጴ ዮሐንስ ላኩላቸው «ይድረስ ከሥዩመ አግዝአብሔር ዮሐንስ ንጉሠ ጽዮን ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ» «ወደ እኔ የተላከው የጃንሆይ ደብዳቤ ደረሰልኝ እኔን ሽማግሌ አድርገው አስበው ስለላኩብኝ እግዚአብሔር በምሕረት ልቡናው ያስብዎ ደብዳቤውንም እኔ ዓይቼ ወደ ንጉሥ ምኒልክ ሰደድሁት ሰይጣን ባልሆነ ሰዎች አድሮ ነገር ሲያበላሽ እያዩ ምነው ዝም ይላሉ ብለው የላኩብኝንም ነገሩን ማወቄ ጃንሆይ ጐጃምን ከረገጡ ወዲህ ነው እንጂ ከዚያ በፊት የሰማሁት ነገር አልነበረም ነገር ግን የጃንሆይ ልብ ጥሩ ነውና ይህን ደብዳቤ ስለላኩብኝ አጅግ ደስ አለኝ ከንጉሥ ምኒልክም የመጣልኝን ማኅተም ነገሩ የተንኮል የክፋት እንዳልሆነ ባየው ከንጉሥ ሳላስፈቅድ ጃንሆይ እንዲያዩት ብዬ ይኸው ሰድጄዋለሁ አሁንም ደግነትና ምሕረት ልማድዎ ነውና ከልብዎ ይማሩት መግባቱን ግን ሥጋት ከሆነበት ጃንሆይ የሰይጣናትን ክንፍ ይስበሩት ኋላም ነገሩ እየተመረመረ እንደዚህ ቀደሙ ፍቅርዎ ስቦት ቶሎ እንዲገባ አውቃለሁ እግዚአብሔር ምክሩንና ጥበቡን ይግለጽልዎ የተላከ ከራስ ዳርጌ ክርስቶስ ጤና ይስጥልኝ ብዬ እጅ እነሣለሁ በታኅሣሥ ቀን በ ዓመተ ምሕረት ተጻፈ አጴጹ ዮሐንስም የንጉሥ ምኒልክንና የልዑል ራስ ዳርጌን ደብዳቤዎች ካነበቡ በኋላ ምላሹን እንደ ፊተኛው ለልዑል ራስ ዳርጌ ጻፉላቸው አንጂ ለንጉሥ ምኒልክ ምንም አልጻፉም ምክንያቱም በነገሩ በጣም ስለአዘኑበትና ንጉሥ ምኒልክንም ስለአለማመናቸው ይመስላል መልዕክት ዘሥዩመ እግዝአብሔር ዮሐንስ ንጉሠ ጽዮን ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ይድረስ ከራስ ዳርጌ እንዴት ሰነበቱ እኔ ከሠራዊቴ ጋራ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ አመ ወ ለታኅሣሥ የተጻፈውም ደብዳቤዎ ደረሰልኝ ኢጣልያ የመምጣቱ ወሬ የመጣልኝ በሐረርጌ በደጃዝማች መኮንን በኩል ነው ኢጣልያንን ንጉሥ ምኒልክ አመጡት እያሉ በደጅ ይጫወቱ እንደሆነ አንጂ ፊቴ ደፍሮ እንዲህ ያለ ነገር የሚናገር የለም ከዚያ በኋላም መምጣቱ ከታወቀ ሃው ኋ ምላሽ ከዚህ ባንድነት አድርገው ዮን ንጉሠ ነገሥት ሽማግሌ አድርገው ደብዳቤውንም እኔ ኑ ዝም ይላሉ ብለው እንጂ ከዚያ በፊት ለላኩብኝ እጅግ ደስ ኣላ የክፋት እንዳልሆነ ሂዋለሁ። አሁን ግን በብሩህ ልቡናዎ ይፍረዱት ከፈቀዱልኝ ብዬ ለይ ይነ ያጋሥሥ ምኒጳያ ሰታዖዖሙ ሪራዕ ዳሮ ይወፉሳ ቃሰ ሰሪመጎነቻው መ «በጥር ቀን ዓመተ ምሕረት እንጦጦ ከተማ ተጻፈ አጹ ዮሐንስም ከ በ አስቀድሞ በየጊዜው ወደ ንጉሥ ምኒልክ የጻፉላቸውን ደብዳቤዎች ስንመለከት የፍቅርና የወዳጅነት የመተማመንና የትሕትና ቃሎች አግኝተንባቸዋል በሐምሌ ቀን ዓመተ ምሕረትና በኀዳር ተን በ ዓም በተጻፉት ደብዳቤዎች ውስጥ ግን እጅግ የረቀቁና የሚያስገርሙ ሦስት የፖለቲካ ቃሎች ተጽፈው መገኘታቸው ለታሪክ አንባቢዎች በጣም ሳይደንታቸው አይተቀርም ፅኛው ቃል ንጉሥ ምኒልክና ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አምባቦ ላይ በተዋጉ ጊዜ አጴጹ ዮሐንስ ደብረ ታቦር ላይ ነበሩና የሁለቱ ነገሥታት ወሬ ቢጠፋባቸው ወደ ሸዋ ለመምጣት በቁጣ ተነሥተው ወረይሉ ሲደርሱ የንጉሥ ምኒልክ መላክተኛ ፊታውራሪ ናደው ደርሶ ንጉሥ ምኒልክ ድል ማድረጋቸውን ቢነግራቸው አፍረው ወዴ ቤጌምድር ለመመለስ ክረምቱ ተጭኗልና ሠራዊቴ በውሀ ሙላትና በጭቃ ያለቀው አልቆ የተረፈውን ይዝ መመለስ ይሻለኛል ያሉት ነው ሁለተኛው ቃል ንጉሥ ምኒልክ ኢጣልያን አምጥቷል እየተባልኩ እታማለሁ ብለው ቢጽፉላቸው ኢጣልያን ንጉሥ ምኒልክ አመጡት እያለ በደጅ ይጫወት እንደሆነ ነው እንጂ በፊቴ ደፍሮ እንደዚህ ያለ ነገር የሚናገር የለም ያሉት ው ሦስተኛው ቃል ንጉሥ ምኒልክ ከደርቡሽ ጋራ ተላልከዋል እየተባልኩ እታማለሁ ብለው ቢጽፉላቸው ንጉሥ ምኒልክ ከደርቡሽ ጋራ ተላልከዋል እያሉ የደምቢያና የቤጌምድር ሰዎች ይጫወቱ እንደሆነ ነው እንጂ ከአኔ መኳንንት አፍ ይህን የመስለ ነገር አይወጣም ያሉት ነው አጴ ዮሐንስ በጐጃም ንጉሥ ምኒልክ በእንጦጦ ሆነው ጉዳያቸውን ሁሉ በደብዳቤ ሲላላኩ ልዕልት ዘውዲቱ በዚያው በአጴ ዮሐንስ ሠፈር ነበሩና አባታቸው ታርቀው ለመግባት ፈቃድ እንደሌላቸው በሰሙ ጊዜ «ባሌ ራስ አርአያ ባልሞቱ ጃንሆይና አባቴ ሳይታረቁ አይቀሩም ነበር» የሚል እጅግ የሚያሳዝን ቃል ስለተናገሩ አጹ ዮሐንስ ይህን ሰምተው ራስ አርአያ እንደሞቱበት ቀን መኳንንቱ ሁሉ ተሰብስቦ ትልቅ ልቅሶ ተደረገ ይባላል ከዚህም በኋላ በማዕርግና በክብር አድርገው የሚሸኙ መካንንቶች ጨምረው በስላሌ በኩል ስለሰደዲቸው መኳንንቱ ወደ አንጦጦ አድርሰው ለአባታቸው ለንጉሥ ምኒልክ አስረከቧቸው የሸዋ መኳንንት ግን አጴጹ ዮሐንስ ልዕልት ዘውዲቱን ለንጉሥ ምኒልክ መያዣና ማስፈራሪያ አድርገው የሚያስቀሩዋቸው ይመስላቸው ነበርና ሁሉም አጴጹ ዮሐንስን አመሰገኑ ፅ ለዴ ደሐ ሪሪፍ ምዕራፍ ዛ ስለ አጹ ዮሐንስ ዕረፍት ንጉሥ ምኒልክና ንጉሥ ተክለፃይማኖት በአጴ ዮሐንስ ላይ ተማምለው ስለከዱ አጴ ዮሐንስ ጐጃምን ካጠፉት በኋላ ንጉሥ ተክለ ዛይማኖት ታርቀው ገቡ ንጉሥ ምኒልክ ለንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ሳይረዱ ወይም ወደ አጴጹ ዮሐንስ ሳይገቡ ሠራዊታቸውን በአዋጅ ሰብስበው በዓባይ ወንዝ ዳር ለዳር በሰላሌ በግንደ በረትና በጉድሩ ላዩንም ከደራ ጀምሮ እስክ ሳይንት ድረስ አሰልፈው የዲፕሉማቲክ የማታለል ቃል እየጻፉ ወደ አጹ ዮሐንስ እየላኩ በእንጦጦና በአዲስ አበባ ከተማ እየተመላለሱ ወደ ፊት የሚሆነውን ነገር ይጠባበቁ ነበር አጁ ዮሐንስም ምንም እንኳ በንጉሥ ምኒልክ ሥራ ቢናደዱም ደርቡሽ ወደ ኢትዮጵያ ወሰን ሊመጣ ይሰናዳል ማለትን ሰምተው ነበርና አርሱ ሳይወጣ እርሳቸው ወደ መተማ ወርደው ለመዋጋት ሲሉ ፊታቸውን ወደ መተማ አዞሩ ንጉሥ ምኒልክም አጴ ዮሐንስ ፊታቸውን ወደ መተማ ማዞራቸውን እርግጡን ካገኙት በኋላ በአዋጅ የተሰበሰበው ሠራዊት ሁሉ ወደ እንጦጦ እንዲመለስ አዘዘ አጴ ዮሐንስም ፊታቸውን ወደ መተማ ስለማዞራቸው አንዳንድ ሰዎች አጴጹ ዮሐንስ ሸዋ መጥተው ከንጉሥ ምኒልክ ጋራ ለመዋጋትና ሸዋንም እንደ ጐጃም ለማጥፋት ካሰቡ በኋላ የንጉሥ ምኒልክን ሠራዊት ብዛት ቢሰሙ ፈርተው ተመለሱ እያሉ ይናገራሉ አንዳንዱ ደግሞ አጹ ዮሐንስ ወደ ሸዋ ለመምጣት ሲነሠ በምሥጢር ከንጉሥ ምኒልክ የተላኩ መነኮሳት መጥተው ወደ ሸዋ የሄድህ እንደሆነ ንጉሥ ምኒልክን ድል ታደርጋለህ በነፍስህ ግን ትጐዳለህ ወይ መተማ የሔደህ እንደሆነ ግን በሰማዕትነት ትሞታለህ በነፍስህ ትጠቀማለህ ቢሏቸው በሥጋዬ ተጠቅሜ በነፍሴ ከምጐዳ ሞት ይሻለኛል ብለው ወደ መተማ ሄዱ» እያሉ ይናገራሉ አንዳንዱ ደግሞ ደርቡሽ ለጦርነት መሰናዳቱን ሰምተው ነበርና አሁን ወደ ሸዋ የፄድሁ እንደሆነ ደርቡሽ በፍጥነት ወጥቶ የቤጌምድርን አገር ያጠፋዋል ሕዝበ ክርስቲያኑን ያርደዋል ቤተክርስትያኑንም ያቃጥለዋልና እግዚአብሔር ቢረዳኝ በፊት ደርቡሽን ወግቼ ድል ካደረግሁ በኋላ ወደ ሸዋ አዘምታለሁ ብለው መተማ ተጓዙ እያሉ ይናገራሉ ስለዚህ ይህን ከዚህ በላይ የተጻፈውን በእውነተኛ ልብ ስንመረምረው ይህ ሦስተኛው የተነገረው ቃል እውነት ነገር ይመስላል ። ሐበሾች እንደገና ተመልሰው አደጋ ይጥሉብናል እያሉ ሲፈሩ አደሩ ነገር ግን ሰላይ ልከው ነበርና ሰላዩ ተመልሶ ፊታቸውን ወደ አትባራ ወንዝ አድርገው ይሸሻሉ እንጂ አንድ መኮንን እንኳ ተዳፍር ወደ እኛ ወገን ፊቱን ያዞረ የለም ብሎ ተናገረና በዚያን ጊዜ የጦር አበጋዙ ዛኪከማል ሠራዊቱን ሁሉ ሰብስቦ በድንጉላ ፈረስና በግመል ጠያር እየሆነ አግር ለእግር ተከታተላቸው በመጋቢት ቀን የአጴጹ ዮሐንስን ሬሳ ይዘው የሚጓዙትም መኳንንቶች በአትባራ ወንዝ ዳር ሠፍረው ደረሰባቸውና አደጋ ጥሎ ተዋጋቸው የአጴ ዮሐንስ አሽከሮችና መኳንንቶች ግን በድንኳን ዙሪያ ተሠልፈው እርስ በርሳቸው እየተፏከሩ ጠንክረው ተዋጉፁ የጌታችንን ሬሳ ሳንሞት አናስማርክም ብለው በዚያው በድንኳኑ በር በሬሳው ላይ የሞቱት ሰዎች ትልቁ ራስ አርአያ ቢትወደድ ገብረመስቀል የዘበኞች አለቃ ደጃች ተድላ ብላታ ገብረማርያም አዛዥ ወንድምሁነኝ አዛዥ ላዕኩ ድራግማሰሬ ዘሚካኤል መምህር ወልደ አረጋዊ መምህር ክንፈ ኪሩብ ቄሰ ገበዝ ሰላማ ናቸው ከዚህ በኋላ ደርቡሾቹ በድንኳን ውስጥ አንድ ትልቅ ሣጥን አገኙ ሣጥኑም በሰም ተመርተ ነበር በመጀመሪያ ገንዘብ ያለበት መስሏቸው ነበር ቢከፍቱት ግን የሰው ሬሳ ሆኖ አገኙት ወዲያው ከምርኮኞቹ አንዱን ሰው አቅርበው ቢጠይቁት የአጴ ዮሐንስ ሬሳ ነው አሏቸው በሳጥኑም አጠገብ ከሬሳው ጋራ በብራና የተጻፈ ገበታው በባህር ዓረብና በወርቅ የተለበጠ አርባዕቱ ወንጌል የዕለት የሳምንት የወር የዓመት ቁጥር የሚቆጥር የወርት ሰዓት ትልቅ መነጥር ከንግሥት ቪክቶሪያ የመጣላቸው የሰላምታ ደብዳቤና አንድ ባለ ፈርጥ መስቀል ተገኘ ደርቡሾችም የአጹ ዮሐንስ ሬሳ መሆኑን ከተረዱ በኋላ ራሳቸውን ቆርጠው ለከሊፋ አብዱላሂ ወደ ኦምዱርማን ሰደዱለት ከሊፋ አብዱላሂም ያንን ባየ ጊዜ የደስታ ነጋሪት እንዲመታ መለከት እንዲነፋ አድርጐ የከተማው ሰው ሁሉ ይህንን በመስማት ደስ አለው ከሦስት ቀን በኋላ የአጹ ዮሐንስን ራስ በእንጨት ላይ ሰክቶ በግመል ጀርባ ላይ አድርጐ ገበያ ለገበያ መንደር ለመንደር እያዞረ ለትልቅ ለትንሹ ለሴት ለወንዱ ሲያሳየው ዋለ ይባላል ከሁለቱም ጦርነት እየሸሹ ያመለጡት ጳጳሱ አቡነ ጴጥሮስና እጨጌ ቴዎፍሎስ ከመኳንንቱም ብዙዎቹ በሠፈር ወገን አየለዩ ይዓዙ ነበር ምክንያቱም አጴ ዮሐንስ ከልዑል ራስ አርአያ ሥላሴ በቀር ሌሳ ልጅ አልነበራቸውም የወንድሞቻቸውን ልጆች የደጃች ጉግሣ ምርጫ ልጅ ራስ መንገሻ የደጃች ማሩ መ ሰሪ ዕይ ይዶሪሐያዕ ሪሪረፍ ራስ መንገሻ ዮሐንስ ፓሪ ዕሪ ዜዴ ይሪዕነ ሪሪረፍ ሠ ምርጫ ልጅ ደጃች መሸሻ የትልቁ ራስ አርአያ ልጅ ደጃች ቦጋለ አልጋ ወራሽ እንሆናለን በማለት ገና አስቀድሞ አርስ በርሳቸው ይቀናኑ ነበረ ነገር ግን አጴጹ ዮሐንስ ገና ሳይሞቱ አልጋ ወራሼ ራስ መንገሻ ነው ማለታቸውም ከዘመቻውም አስቀድሞ የራስነት ማዕረግ ሰጥተው በክብር አብልጠው የሚወዷቸው ራስመንገሻ ጉግሣ መሆናቸውን የሚያውቁ ከመኳንንቱም ከሠራዊቱም ብዙዎቹ ወደ ራስ መንገሻ ወገን ሆነው ነበር ስለዚህም ጳጳሱ አቡነ ጴጥሮስና እጨጌ ቴዎፍሎስ ራስ አሉላና ራስ ሀጐስ ራስ ሚካኤልና ፊታውራሪ ለውጤ እነዚህንም የመሰሉት ሁሉ ባንድነት ተሰብስበው የእነዚህ የጃንሆይ ዘመዶች አኳኋን እጅግ የሚያሰጋ ነው ራስ ወልደ ሥላሴ ከልጃቸው ከደጃች ነጋሽ ጋራ በሰሜን ሆነው ንጉሥ ተክለ ዛይማኖት በጐጃም ሆነው ንጉሥ ምኒልክ በወሎ ሆነው ይጠባበቁናል በዚህ ላይ ደግሞ በመካከላችን ስምምነት ካልተገኘ ወደ ሀገራችን ለመግባት እንኳ መቸገራችን አይቀርምና የአ ዮሐንስን የኑዛዜ ቃል ለመኳንንቱም ለሠራዊቱም በአዋጅ ብናስታውቅ ይሻሳል» ብለው ምክራቸውን ጨረሱ ከዚህም በኋላ መካንንቱንም ሠራዊቱንም ሰብስበው «ጃንሆይ አልጋ ወራሼ ልጄ ራስ መንገሻ ነውና እኔ ካረፍኩ በኋላ ለርሱ ተገዙ ብለው ተናዘዋል» የሚል የአዋጅ ቃል ተነገረና ከደጃች መሸሻ በቀር ሁሉም አሜን ብሎ ተቀበለ ደጃች ቦጋለና ደጃች መሸሻ ግን «ለጃንሆይ ልጅ የላቸውም በወንድም ልጅነት የሆነ እንደሆነ ግን ሁላችንም እኩል ነንና አገራችን ከገባን በኋላ እግዚአብሔር ለሚሰጠው ይሰጠዋል» እያሉ ልብሳቸውን በአፍንጫቸው ላይ አያደረጉና እያጉረመረሙ ወደ ሠፈራቸው ተመለሱ ይባላል ከብዙ ዘመን በኋላ የአጹ ዮሐንስን ታሪክ ያነበበ አንድ ኢትዮጵያዊ ከዚህ ቀጥሎ ያለውን የምሥጢር ግጥም ገጠመላቸው አጴጹ ዮሐንስ ሞኝ ናቸው እኛም ሁላችን ናቅናቸው ንጉሥ ቢሏቸው በማኻሉ ወስን ጠባቂ ልሁን አሉ አጴጹ ዮሐንስ ይዋሻሉ መጠጥ አልጠጣም ይላሉ ሲጠጡ አይተናል በርግጥ ራስ የሚያዞር መጠጥ ሥ ምሂልፅጵ ይላዱ ዶሪነ ሪሪድፖሥ ዕፈልመዕሰሟታፖቻው ነ ንጉሥ ምኒልክ ወደ ወሎ ሲሄዱ የአጴ ዮሐንስን ዕረፍት ስለመስማታቸው ንጉሥ ምኒልክና ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ተማምለው ከአጴ ዮሐንስ መክዳታቸው መጀመሪያ ለጉጃም አገር ጥፋት ሆነ ቀጥሎም ለአጴጹ ዮሐንስ ሞት ምክንያት በመሆኑ አዕምሮ ያለውን ኢትዮጵያዊ ሁሉ የሚያሳዝን ሆነ ቢሆንም ንጉሥ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥትነት የሚገባኝ ከቀዳማዊ ምኒልክ ዘር ለተወለድሁ ለእኔ ነው በማለት ይህንኑ ለማግኘት ነበር ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ግን ይገባኛል የሚሉ አልነበሩምና አጴጹ ዮሐንስን ለመክዳት የደረሱበት ምክንያቱ ለማንም አልተገለጠም ነገር ግን የንጉሥ ምኒልክና የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አደራረግ የኢጣልያና የደርቡሽ ጦርነት ከተጨረሰ በኋላ ተደርጐ በነበረ ለኢትዮጵያ ታሪክ ጸሐፊዎች የተመቸ ሆኖ ታሪክ አንባቢዎችን ሁሉ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ይሆን ነበር ምን ይሆናል ቀረና የኢትዮጵያ አንበሳ አጴ ዮሐንስ ወደ መተማ ወርደው የኢትዮጵያን ጠላት ደርቡሽን ለመውጋት ቁርጥ አሳብ አድርገው ከጐጃም ተነስተው ጉዞ ሲጅምሩ ንጉሥ ምኒልክም በየካቲት ዓም ከእንጦጦ ተነስተው ወደ ወሎ ጉዞ ጀመሩ ወደ ወሎም ለመፄድ ያሰቡበት ምክንያቱን ምን አልባት አጴጹ ዮሐንስ መተማ ላይ ከደርቡሽ ጋራ ሲዋጉ ድል የሆኑ አንደሆነ ደርቡሽ ተከታትሎ ወጥቶ የቤጌምድርን አገር እንዳያጠፋና ሕዝበ ክርስቲያኑንም አንዳይገድል በወሎና በቤጌምድር ወሰን ሆነው ለመጠባበት ነበር ንጉሥ ምኒልክም ቀወት በሚባል አገር ሲደርሱ በመጋቢት ቀን የአጴ ዮሐንስን ሞት ተረድተው ነበርና አራት ቀን ያህል በኀዘን ሰነበቱ አፄ ዮሐንስ የሞቱት በመጋቢት ቀን ነው ንጉሥ ምኒልክ በመጋቢት ቀን ከተረዱ ከመተማ እስከ ቀወት ወሬው በቀን መድረሱ ነው በዚያን ጊዜ የኢጣልያ መንግሥት መላክተኛ ኮንት አንቶኔሊ ከንጉሥ ምኒልክ ጋራ ይጓዝ ነበርና ለኢጣልያ ንጉሥ እንዲልክላቸው በመጋቢት ዓም የተጻፈ አንድ ደብዳቤ ሰጡት በደብዳቤውም ውስጥ የተጻፈው ዋና ዋናው ቃል ቀጥሎ ያለው ነው ኛ። ፉ ኖ ምዕራፍ በአጹ ምኒልክና በኢጣልያ መንግሥት መካከል በውጫሌ ሠፈር ስሰተደረገው ውል ኮንት አንቶኔሊ ንጉሥ ምኒልክ በአጴጹ ዮሐንስ ላይ እንዲነሱ ለማድረግ ከብዙ ዘመን ጀምሮ ሲጣጣር ነበርና አሁን በአጴጹ ዮሐንስ ሞት አሳቡ ሁሉ የሚቃናለት ስለመሰለው ንጉሥ ምኒልክ በአምባሰል አውራጃ ውጫሌ በሚባል አገር ሠፍረው ሳሉ አስቀድሞ ያዘጋጀውን የውል አሳብ ይዞ ቀርቦ «እንግዴህ የአጴዜ ዮሐንስ ነገር ከተጨረሰልን ከብዙ ዘመን ጀምሮ ልናደርገው አስበን የቆየውን በሁለቱ መንግሥቶች መካከል ጸንቶ የሚኖር የወዳጅነት ውል እንድንዋዋልና እንድንፈራረም ፈቃድዎ ይሁንልኝ» ብሎ ስለአመለከታቸው በኢጣልያ ቋንቋ የተጻፈውን ቃል በጥንቃቄ ሳይመረምሩ በኮንት አንቶኔሊና በአስተርዓሚው በግራዝማች ዮሴፍ ንጉሜ እምነት እሺ ብለው ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ውል ተፈራረሙ የኢጣልያ ንጉሥ ዑምቤርቶ በስም መጀመሪያ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ ምኒልክ ዘኢትዮጵያ መንግሥት ለኢጣልያ መንግሥት የሚጠቅም ለልጅ ልጅ የሚኖር ሰላምና ዕርቅ ለማድረግ የፍቅርና የንግድ ውል ተዋዋሉ የኢጣልያ ንጉሥ ኮንት አንቶኔሊን በኢጣልያ መንግሥት ዘውድ ኒሻን ኮማንዳቶሬ ተብሎ የተሾመ በአልዛርና በሞሪስ ኒሻን ካባልዬሬ ተብሎ የተሾመ ተመርጦ እንደራሴ ሆኖ ወደ ንጉሠ ነገሥት ምኒልክ ሙሉ ሥልጣን ተቀብሎ የተላከ የተቀበለውንም ሙሉ ሥልጣን በንጉሠ ነገሥት ምኒልክ ፊት በርግጥ የተቀበለ ስለሆነ ንጉሠ ነገሥት ምኒልክ የኢትዮጵያን አልጋ የወረሱ እርስዎ ስለሆኑ ይኸን ከዚህ ቀጥሎ የተጻፈውን ውል ከኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ምኒልክ ጋራ ተዋዋልን መጀመሪያ ክፍል በኢጣልያ ንጉሥና በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መካከል በወራሾቻቸውና በሕዝቦቻቸውም እነዚህንም በተጠጉ ሕዝብ መካከል ሰላምና ፍቅር ሳይጐድል ለዘወትር ለልጅ ልጅ ይኖራል ላ ባከል ነዲነሱ ለማድረግ ት አሳቡ ሁሉ ኔሌ በሚባል አገር «አንግዴህ የአ የቆየውን በሁለቱ ና እንድንፈራረም የተጻፈውን ቃል ፃች ዮሴፍ ንጉሜ ንጉሠ ነገሥት የሚጠቅም ለልጅ ት ዘውድ ኒሻን ተብሎ የተሾመ ልጣን ተቀብሎ ክ ፊት በርግጥ እርስዎ ስለሆኑ ት ምኒልክ ጋራ በወራሾቻቸውና ኮቅር ሳይጉድል ዕያሪ ውጫፊ ውሳ ደድደረሁዮጃ ፖደረ። ይገባዋልኔ ተባለላቸው አጁ ምኒልክም ከጥቂት ሳምንት በኋላ ወደ እንጦጦ ከተማ ሲገቡ ልዑል ራስ መኮንን ክረምቱን ከርመው በጥቢው ወደ ሐረር ወረዱ ምዕራፍ በውጫሌ በተደረገው ውል በ ኛው ክፍል በተጻፈው ታል በአጁ ምኒልክና በኢጣልያ መንግሥት መካከል ክርክር ስለመነሳቱ አጴ ምኒልክ በ ዓም ወደ ትግሬ ትግራይ ደርሰውና ሹም ሽር አድረገው ወደ ሸዋ ከተመለሱ በኋላ በውጫሌ ውል በ ኛው ክፍል የተጻፈው ቃል ታርሞ እንዲታደስ ቢሆን ይሻላል እያሉ አሳባቸውን ሰኮንት አንቶኔሊ ይነግሩ ነበር አርሱግን አሳባቸውን የተቀበለ ለመምሰል የኢጣልያም መንግሥት ይህ ቃል ታርሞ ቢታደስ ፈቃዱ ነው እያለ የማታለል ቃል ከነገራቸው በኋላ ምሥጢሩ ያልተገለጠ አንዳንድ ምክንያት እየፈለገና እየፈጠረም ስለአስቀረባቸው እጅግ ተናደዱ በውጫሌ ላይ በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥትና በኢጣልያን መንግሥት መካከል የተደረገውን ውል ከኢጣልያንኛ ወደ አማርኛ ቋንቋ የተረጉመው በፊት በአሥመራ በካቶሊክ ሚሲዮን ቤት እየተማረ ያደገ በኋላ ግን ለአጴ ምኒልክ ሎሌ የሆነ ግራዝማች ዮሴፍ የሚባለው ነበር በውሉም በኛው ክፍል በኢጣልያንኛ ቋንቋ የተጻፈው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ከሌሎች ነገሥታት የሚፈልጉትን ጉዳይ ሁሉ በኢጣልያ መንግሥት በኩል ለመላላክ ፈቅደዋል ይል ነበር ግራዝማች ዮሴፍ ግን አጴጹ ምኒልክን በመፍራት ይሁንወይም የኢጣልያንኛ ቋንቋ አጥርቶ ባለማወቁ ይሁን ምክንያቱ አልታወቀም እንጂ ወደ አማርኛ ቋንቋ ሲተረጉም የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ከሌሎች ነገሥታት የሚፈልጉትን ጉዳይ ሁሉ በኢጣልያ መንግሥት አጋዥነት ለመላላክ ይችላሉ ብሉ ተርጉሞት ነበርና አጴ ምኒልክ ለጊዜው ጉዳያቸውን ሁሉ ያውም ግዴታ ሳይኖርባቸው ቢፈቅዱ በኢጣልያ ውጫፊ ውሳ ኛው ፅጵ ርር ዕጎመሀጅታድ ደጀ ራስ መኮንን ወልደሚካኤል የራስ ወርቅ አድርገው በራስነት ማዕረግ የት ማዕረግ ውጫፊ ውሰ ያታኛው ጵ ናጵርሮ ዕሐመታጎ ይፓ መንግሥት አጋዥነት ይልካሉ ማለቱ መስሏቸው ነበር እንጂ የኢጣልያ ጥገኝነት መሆኑን አላወቁም ነበር በኋላ ግን አንዳንድ የውጭ አገር ወዳጆቻቸው የዚህ ትርጓሜው ኢትዮጵያ የኢጣልያ ጥገኛ ነች ማለት ነው እያሉ ስለነገርዋቸው ይህ ኛው ክፍል እንዲሰረዝ መላልሰው ቢጠይቁ የማይሆንሳቸው ሆነ ይህም በውሉ በ ኛው ክፍል የተጻፈው ቃል የኢትዮጵያን ነፃነት የሚነካ ዋና ነገር መሆኑ ከታወቀ በኋላ በውጭ በያደባባዩ በውስጥም በቤተመንግሥቱ ትልቁም ትንሹም ነገሩን እያነሳ ይነጋገረው ነበርና እቴጌ ጣይቱ በነገሩ ስለተናደዱና ስለ አዘኑ ከኮንት አንቶኔሊ ጋራ ክርክሩ በእልፍኝ በፊታቸው እንዲሆን ከአጴ ምኒልክ አስፈቀዱ ኮንት አንቶኔሊም ወደ እልፍኝ ድረስ እየተጠራ እየገባ ብዙ ክርክር ከተደረገ በኋላ ለኛው የውሉ ክፍል ለውጥ የሚሆን ሌላ የውል አሳብ እንዲያቀርብ ተስማምተው ተለያዩ በማግሥቱም ከዚህ ቀጥሉ ያለውን የውል አሳብ ጽፎ አቀረበ ይኸውም የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ከመሬቱ አንድ ክፍል ወይም በኛው የውል ክፍል የተባለውን ጥገኝነት ለሌላ ለውጭ አገር መንግሥት እንዳይሰጥ ግዴታ የገባ እንደሆነ ኛውን ክፍል ለመለወጥ ይቻላል የሚል ነበር በዚያንም ጊዜ አጹ ምኒልክና ልዑል ራስ መኮንን ጥንት አንቶኔሊ ያቀረበው የውል አሳብ መልካም መስሎ ታይቷቸው ነበርና በዚሁ ለመስማማት ፈለጉ አቴጌ ጣይቱ ግን አኛ ባለፈው ውል ስንፀፀት አሁን እንደገና ከመሬታችን ክፍል ወይም ጥገኝነትን ለሌላ ለውጭ አገር መንግሥት ለመስጠት ፈቃድ የለንም ነገር ግን ብንሰጥም ባንሰጥም በእኛው ፈቃድ ብቻ ይሆናል እንጂ ኮንት አንቶነኒሊ ሊጠይቀን አይገባውም እኛም ለዚህ ነገር ግዴታ መግባት አያስፈልገንምና ይህ ቃል በውሉ ውስጥ ሲገባ አይታየኝም» ብለው አሳባቸውን ገልጠው ተናገሩ ኮንት አንቶኔሊም እቴጌ በተናገሩት ነገር እጅግ ስለተቆጣ «የውሉን አሳብ አቴጌ ጽፈው ያቅርቡና እናየዋለን» ብሎ የድፍረት ቃል ተናገራቸው አቴጌም እሺ መልካም ነው እኛም እንጽፋለን አንተም ሌላ ጻፍና አምጣ» ብለው ተለያዩ በማግሥቱም እቴጌጣይቱ በውጫሌ ውል በኛው የውሉ ክፍል የተጻፈው ቃል በጭራሽ ተፍቆ ቀርቷል የሚል ቃል ብቻ ጽፈው ቢያቀርቡለት ለኛው ክፍል ለውጥ ለኢጣልያ መንግሥት ጥቅም የሚሆን ሌላ ቃል ካልተጨመረበት የፊተኛው ውል እንደጸና ይቆያል እንጂ አይለወጥም ብሎ ተቆጥቶ ወጣ ውጫሐል ው ፉሯው ጵ ፅረይረ ዕሪመኦጎሪ ይ። ግርማዊት እቴጌ ጣይቱ ራዕ መጋሃሻና ሰጎ ዲጣቷያኖቻ መዳድነፉ ጋ« ወደ ቤቱም ከገባ በኋላ «አጁ ምኒልክ ሥልጣናቸውን ሁሉ ለሴት ለቀው ያላግጡብናል» እያለ ለባልንጀሮቹ ነገራቸው ወደ ርማ ከተመለሰ በኋላ ግን የእቴጌ ጣይቱን ብርታትና ፅውቀት አያመሰገነ «አቴፄ ጣይቱ ባይኖሩ አጴ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ለመሆን ብዙ ችግር ሳያገኛቸው አይቀርም» እያለ ለየወዳጆቹ ሲናገር ነበር ይባላል በዚያን ጊዜ ለአጴጹ ምኒልክና ለልዑል ራስ መኮንን የታያቸው በዚህ ምክንያት ጦርነት እንዳይደረግና የክርስቲያን ደም እንዳይፈስ ጥገኝነቱ ከቀረልን ለሌላ መንግሥት አንሰጥም ብለን ብንዋዋል ጉዳት አይደለም ማለት ነበር ለእቴጌ ጣይቱ የታያቸው ኮንት አንቶኔሊ እንዳቀረበው አሳብ ብንዋዋል ባገራችን የፈቀድነውን ካልሠራን ያው ነፃነትን ማጣት ነው ማለት ነበር በማናቸውም ቢሆን ስምምነት ሳይደረግ ኮንት አንቶኔሊ ወደ ኢጣልያ አገር ተመልሶ ሄፄደ ምዕራፍ ስለ ራስ መንገሻና ስለ ኢጣልያኖች የወዳጅነት ውል ኢጣልያኖች በፊት በአጴጹ ዮሐንስና በንጉሥ ምኒልክ መካከል ጠብ እንዲነሳና እንዲዋጉ ለማድረግ በብዙ ይጥሩ ነበር ንጉሥ ምኒልክም ለጊዜው የታያቸው በጦርነትም በማናቸውም አደራረግ ቢሆን የአጴ ዮሐንስን ኃይል አድክመው እርሳቸው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ለመባል ብቻ ነበርና የጦር መሣሪያ ለማግኘት ሲሉ ከኢጣልያኖች ጋራ ያላቸውን ወዳጅነት ለማጽናት በብዙ ይጥሩ ነበር ኢጣልያኖች የጦር መሣሪያ በመስጠት ለንጉሥ ምኒልክ የረዱትን አርዳታ ያውቃሉና ንጉሥ ምኒልክ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ሲሆኑ ከኢትዮጵያ የሚፈልጉትን ጥቅም ሁሉ የሚሰጧቸው ስለመሰላቸው እስከዚህ ጊዜ ድረስ ከራስ መንገሻ ጋራ ለመላላክና የወዳጅነት ሥራ ለመጀመር አላስቡም ነበር ባለመታረሙና ባለመሰረዙ ምክንያት መቀየማቸውን ስለአወቁት ፖለቲካው ሁሉ እንደፈረሰባቸው ተረድተው በፊት በአጁ ዮሐንስና በአጴጹ ምኒልክ መካከል እንዳደረጉት አሁንም በአጴ ምኒልክና በራስ መንገሻ መካከል ገብተው ለማጣላትና ለማለያየት ሲሉ ከራስ መንገሻ ጋራ የወዳጅነት ሥራ ለመጀመር ቁርጥ አሳብ አደረጉ ከዚህም በኋላ ከኢጣልያ መንግሥት አንድ ነገር ቢፈልጉ በምጥዋ ወደሚኖረው አገረ ገዥ እየጻፉ ቢያስታውቁ ለማግኘት ይችላሉ የሚል ደብዳቤ ዕቋ ራዕ መጋጋሻና ሰሰ ሲጣሏቷያኖቻ ወዳድቀነታ ከኢጣልያ ንጉሥ ከግርማዊ ዑምቤርቶ ለራስ መንገሻ መጣላቸው ራስ መንገሻም ደብዳቤውን አይተው ለጊዜው ከወዳጅነት በቀር ከኢጣልያ የምፈልገው ነገር የለኝም ስለ አሳባቸው ግን አግዚአብሔር ይስጥልኝ የሚል ምላሽ ጽፈው ነበር በኋላ ግን ከኢጣልያ መንግሥት ጋራ የፍቅርና የወዳጅነት ብቻ ውል ለመዋዋል ፍቃዴ ነው ብለው አስታወቋቸው የአሥመራ ገዥ ጄኔራል ጋንዶልፊ የሚባለው ይህን ነገር በሰማ ጊዜ ከአሥመራ በቶሎ ወደ መረብ ወጥቶ ራስ መንገሻም እስከ መረብ ሄደው ተገናኙና ቃል ለቃል ከተነጋገሩ በኋላ ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ውል ተጻጽፈው ተፈራረመ ኛ ውል ለኢጣልያ መንግሥት ራስ መንገሻን የሚጠላ ጠላቱ ነው ራስ መንገሻን የሚወድ ወዳጁ ነው ራስ መንገሻን ይወደዋልና ያከብረዋል የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ልጅ እንደመሆኑ ሁሉ ያውቀዋል ራስ መንገሻን የሚያሳዝን ትንሽ ነገር ስንኳ ምንም እንዳያደርግ ምሏል ኛ ውል ራስ መንገሻ የኢጣልያን መንግሥት የሚጠላ ጠላቱ ነው የኢጣልያን መንግሥት የሚወድ ወዳጁ ነው የኢጣልያ መንግሥትን ይወደዋልና ያከብረዋል የኢጣልያ መንግሥት ባለሙሉ ሥልጣን እንደ መሆኑ ያውቀዋል ደግሞ በሐማሴን የሚቀመጥ እንደራሌ ጉቤርኔር እንደመሆኑ ያውቀዋል የኢጣልያን መንግሥት የሚያሳዝን ምንም ትንሽ ነገር ስንኳ እንዳያደርግ ምሏል ኛ ውል ራስ መንገሻና ጀኔራል ጋንዶልፊ በዚሁ ውል ተስማምተው ሁለት እጃቸውን በአንድነት ዘርግተው በመስቀልና በወንጌል ላይ ጭነው ተማምለዋል። ግደል ተዘጋጅቶ ዕሪ ራዕ መጋያሻና ሰጎ ጴጣሟቷያኖቻ ወዳድታታ ይ ምዕራፍ ራስ መንገሻ ባለፈው ሥራቸው ተጸጽተው ከአጹ ምኒልክ ጋራ ስለመታረቃቸው ራስ መንገሻ ወደ መረብ ሄደው ከኢጣልያናች ጋራ የወዳጅነት ውል ሲዋዋሉ ራስ አሉላ አልሄዱም ነበር ምክንያቱም በዶጋዓሲ በተደረገው ጦርነት ከኢጣልያኖች ጋራ ፍቅር ስለአልነበራቸው ነው ቢሆንም አጹ ምኒልክ በአጹ ዮሐንስ ዘመን ከኢጣልያኖች ጋራ ወዳጅ ሆነው አጴ ዮሐንስን በማስቀናታቸው ሲያዝኑ ይኖሩ ነበርና ራስ መንገሻ ከአጴጹ ምኒልክ ቢሸፍቱ ደስታቸው ስለሆነ ራስ መንገሻን አነግሳለሁ እያሉ የትግሬን ሕዝብ ይሰብኩት ጀመር ራስ መንገሻም ለጊዜው ነገሩ የሚፈጸምና የሚነግሱ ስለመሰላቸው የራስ አሉላን ምክር ተቀብለው ነበር ስለዚህም በ የትግሬን ሕዝብ በሐውዜን ላይ ሰብስበው ከአጹ ምኒልክ መክዳታቸውንና ለመንገሥ ማሰባቸውን አስታወቁ ሕዝቡም እውነት ነው ብሉ እንዲቀበላቸው እንደ ንጉሥ ቀይ ጥላ ይዘው ታዩለት ወዲያው ባለ አንበሳ ማኅተም አሠርተው በደብዳቤያቸው መጀመሪያ ያትሙ ጀመር የአጋሜው ገዢ ደጃዝማች ስብሐት ግን ከዚህ አስቀድሞ ከራስ መንገሻ ጋራ አይዋደዱም ነበርና ራስ መንገሻን የጐዱ መስሏቸው የትግሬንና የትግራይንና የራስ መንገሻን ወሬ ለኢጣልያኖች እያቀበሉ ወዳጅ ሆነው ነበርፁ ራስ መንገሻም ደጃዝማች ስብሐትን በጦርነት ለመያዝ ካሰቡ በኋላ የማይመቻቸው ሆኖ ቆይቶ ነበር ከራስ አሉላ ጋራ ግን የልብ ወዳጅነት ነበራቸውና የወንድማቸውን የባሻ ገብረማርያምን ልጅ ድረውላቸው ነበር ቢሆንም ፍቅራቸውን ራስ መንገሻ እንዳያውቁባቸው ሁለቱም የተጣሉ እየመሰሉ ካንገት በላይ ብቻ ይናገሩ ነበር አሁን የራስ መንገሻ መንገሥ በታሰበ ጊዜ ደጃዝማች ስብሐት በራስ አሉላ ፍቅር ተስበው ከአጋሜ ወደ ሐውዜን መጥተው ለራስ መንገሻ ታጥቀው ገቡላቸው እርሳቸውም በነገሩ ደስ ስላላቸው ወዲያው የራስነት ማዕረግ ሰጥተው ራስ ስብሐት አሰቸው አንዳንድ ሰዎች ራስ መንገሻ መረብ ላይ ከኢጣልያኖች ጋራ የወዳጅነት ውል በመዋዋላቸው እታሠራለሁ ብለው ስለፈሩ ወደ አጴ ምኒልክ አልመጣም አሉ እንጂ መንግሥት ፈልገው አይደለም እያሉ ይናገራሉ ነገር ግን በማን ዘመን። አጴ ዮሐንስ ሲሞቱ አልጋ ወራሼ ራስ መንገሻ ነው ብለው አስታውቀውሳቸው ነበርና ለመንገሥ አስበው ሳለ የእግዚአብሔር ፈቃድ ስሳልሆነላቸው ቀረባቸው ተብሎ ቢነገር ይሻል ነበረ እንጂ ለመንገሥ አላሰቡም ብሎ የሐሰት ነገር መናገር አያስፈልግም ነበር በኋላ ግን ራስ መንገሻ በመረብ ሳይ ከኢጣልያኖች ጋራ መዋዋላቸው ኢትዮጵያን ለመክዳት አጹ ምኒልክን ለማሳዘን የአጴጹ ዮሐንስንና የትግሬን የትግራይን ሕዝብ ስም ለማጥፋት ነው ተብሎ እንደተተረጐመባቸው ባወቁ ጊዜ ባለፈው ሥራቸው ሁሉ ስለተጸጸቱ በፄ ዓም ይማሩኝና ልግባ የሚል ደብዳቤ ጽፈው በሹም አጋሜ ተስፋዬ እጅ ወደ አጴ ምኒልክ ላኩ በዚህ ዓለም አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔርንና ንጉሥን የማይበድል ሰው አይገኝም ነገር ግን በደለኛ መሆንን አውቆ በሥጋውና በነፍሱ ከእግዚአብሔር ምሕረት የሚለምን ሰው እንደ ዋና በደለኛ አይቆጠርምና የለመነውን ያገኛል አጁ ምኒልክም ራስ መንገሻ ባለፈው ሥራቸው ተጸጽተው ምሕረት ለመለመን ሹም አጋሜ ተስፋዬን መላካቸውን አይተው «ቀድሞውንም ቢሆን የኢትዮጵያ ጠላቶች አስመስለው ቢነግሩት ይሆናል እንጂ እርሱ ከልቡ አንቅቶ ይህን ሥራ እንዳልሠራው አውቄዋለሁ ብለው ባለፈው ጥፋተህ ሁሉ ምሬዛለሁና ወደ አዲስ አበባ እንድትመጣ ይሁን» የሚል ምላሽ ላኩባቸው ራስ አሉላ ግን በአጴጹ ምኒልክ ላይ ያሰቡት ክፉ አሳብ እንዳልተፈፀመላቸው ባዩ ጊዜ ከራስ መንገሻ ተለይተው ባንድ ሥፍራ ስለተቀመጡ ሸፍተዋል እየተባለ ተወራባቸውና በነገሩ ደንግጠው ከመረብ መለስ ያለውን የወሰኑን አገር ይሹሙኝ ብዬ ሳይሾሙኝ ቢቀሩ አኩረፌ ነው እንጂ ጌታዬን ራስ መንገሻን አጹ ምኒልክንም አልከዳሁምና አስታርቁኝ» ብለው አማላጅ ልከው ታረቁ ራስ ስብሐትም ክራስ አሉላ ጋራ ለመሸፈት መክረዋል ተብለው ስለተጠረጠሩ ነገሩን ለመነጣጠር ወደ መቀሌ ተጠርተው ነበርና መቀሌ ሲደርሱ መሣሪያቸውን ሁሉ ተቀብለው ከነልጆቻቸው ይዘው በአምባ ሰላማ አሠርዋቸው ከዚህም በኋላ ራስ መንገሻ በሚያዚያ ወር በ ዓም ከትግሬ ትግራይ ተነሥተው በግንቦት ወር አዲስ አበባ ገብተው እጅግ ደስ የሚያሰኝ የክብር አቀባበል ተደረገላቸው ከርሳቸውም ጋራ የመጡት ትልልቁ መኳንንቶች ራስ አሉላ ራስ ሀጐስ ሹም አጋሜ ተስፋዬ ነበሩ ሏጴቃታምቷፏዖ ይፉ ጴዲጫቷያኖቻ መያ ራቻው ዳእዲመኃታ ለሆ ሠ በአዲስ አበባ አንድ ወር ያህል ቆይተው ወደ ትግሬ ትግራይ በሚመለሱበት ጊዜ ከዘውድ በቀር ለንጉሥ የሚገባ ሽልማት ተሸልመው ከተሰናበቱም በኋላ በሰኔ ቀን ከአዲስ አበባ ተነሥተው ወደ ትግሬ ትግራይ ተመለሱ ራስ አሉላ ግን አእቪሁ ቀሩ በዚሁም ዓመት ከራስ መንገሻ አስቀድሞ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖትና ዋግሹም ብሩ ወደ አዲስ አበባ መጥተው ነበርና በቤተ መንግሥቱ ታላቅ ደስታ ተደርጐ ነበር ምዕራፍ አዜ ምኒልክ በኢትዮጵያ ያሉት ኢጣልያኖች እየወጡ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ስለሰማዘዛቸው አጴጹ ምኒልክ በውጫሌ ውል በ ኛው ክፍል የተጻፈው የጥገኝነቱ ነገር ተፍቆ ሌላ ቃል እንዲጻፍበት ወይም በጭራሽ እንዲቀር ለማድረግ ራሳቸው ክከኮንት አንቶኔሊና ከዶክቶር ትራቬርሲ ጋራ ተነጋግረው ወደ ሮማም ተላልከው እንዳልሆነላቸው ከተረዱት በኋላ በኢትዮጵያና በራሳቸው ላይ ትልቅ ጉዳት የሚያመጣ ይህን የመሰለ ውል በውጫሌ ስለመዋዋላቸው አጥብቀው ተጸጸቱ ይልቁንም በዚያ ወራት ወደ አውሮጳ ነገሥታት ደብዳቤ ልከው ነበርና የእንግሊዝ የጀርመን የፈረንሣዊ የመስኮብ የአውስትርያ የነምኀ ነገሥታት የኢትዮጵያ ንጉሥ በውጫሴ ውል የኢጣልያ ጥገኛ ሆኗልና በኢጣልያ በኩል ካልመጣልን የምኒልክን ንጉሠ ነገሥትነት አናውቅም ብለዋል እየተባለ በአውሮጳ ጋዜጦች አየታተመ መውጣቱን ስለሰሙ እጅግ አዘኑ በዚህም ሁሉ ነገር ቁጣቸው እንደ እሳት ስለተቃጠለ ከእንግዲህ ወዲህ በሀገፊ በኢትዮጵያ የሚኖሩ ኢጣልያኖች ሁሉ እየወጡ ይሂዱ ብለው ለየመኳንንቶቻቸው አስታወቁ በሸዋም የኢጣልያ መንግሥት ተላላኪ ሆኖ የተቀመጠውን ዶክቶር ትራቬርሲን ወደ ሀገርህ ሂድ ብለው አሰናበቱት። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብለው አሰናበቱት ምዕራፍ ጄኔራል ባራቴሪ አድዋ መጥቶ በወታደር ከተከበበ በኋላ በአጨጌ ቴዎፍሎስ አማላጅነት ስለማምሰጡ ዶክቶር ትራቬርሲ ከኢጣልያ አገር ተልኮ የመጣበትን ጉዳይ ከአጴ ምኒልክ ጋር ተነጋግሮ ሳይቃናለት ስለተመለሰ ኢጣልያኖች በአጴጹ ምኒልክ በኩል እናገኛለን ብለው ሲያስቡት የኖሩትን ተስፋቸውን ቆረጡና ከራስ መንገሻ ጋራ የጀመሩትን ወዳጅነት ለማስፋትና በአጴጹ ምኒልክ ላይ እንዲነሥ ለማድረግ ይጣጣሩ ጀመር ራስ መንገሻ ግን «በመረብ ከእናንተ ጋር የወዳጅነት ውል መዋዋሌ ጐረቤት ስለሆንን ደኔራጳ ራፇሪ ልድዎ መምዶ ዕያ ያጎ ዕታማምፅው ይ ከጠብ ፍቅር ይሻላል ብዬ ነው እንጂ አገሬን ኢትዮጵያንና ንጉሜን አጹ ምኒልክን ከድቼ ከእናንተ ጋራ ለመሆን የተዋዋልሁት ውል የለኝምኔ ብለው እምቢ አሏቸው አንዳንድ የኢትዮጵያ ጠላቶችም እርስዎ የአጴ ዮሐንስ ልጅ ሆነው ለአጴ ምኒልክ መገዛት ትልቅ ውርደት ነው እያሉ ራስ መንገሻን ይመክሩ ነበር ራስ መንገሻ ግን የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ይዘው ከውጭ ጠላት ጋራ ለመዋጋት ከማሰብ በቀር በአጴ ምኒልክና በኢትዮጵያ ላይ ጉዳት የሚሆን ሥራ ለመሥራት ለገዜው ምንም አሳብ አልነበራቸውምና ምክራቸውን አልተቀበሏቸውም ከዚህም በኋላ ደርቡሽ ከኢጣልያኖች ጋራ ጦርነት ለማድረግ በከሰላ በኩል መጣ የሚባል ወሬ ስለተሰማ ራስ መንገሻ ደስ አላቸውና በወሰን ላይ ሆነው ከሐማሴንና ከሠራዬ ከያውራጃውም ሁሉ ኢጣልያኖችን እየከዳ የሚመጣውን ሠራዊት በደስታ እየተቀበሉ ተቀመጡ። » ብሎ ስጠት ደማችንን ደጃዝማች ደብብ ሽክሮቹን አሰልፎ ናንኪያ አዛዥነት በየመንገዱ ሰላይ ኒጓዙ ለአሽከሮቹ ራስ አርአያ ልጅ ነለሰ ይኖር ነበርና ቶ ወደ ሰገነይቲ ንን ተቆጥሮ ፅ ውጫፊ ው መፍረዕ ይ በክብር ተቀመጠበኋላ ግን ኢጣልያኖች የኢትዮጵያን ሰው ሲያዋርዱትና እያስተኘ ም ሲገርፉት በማየቱ ስለአዘነ «የሀገሬን ሰው እንደዚህ እየተዋረደ ከማየው ሞት ይሻለኝ ነበር» አያለ በግልጥ መናገር ጀመረ ቀጥሉም የኢጣልያኖች አሳብ ወሰን እየገፉ ለመሄድና አገር ለመያዝ መሆኑን ስለተረዳው «አገሬ ትግሬ ትግራይ በኢጣልያ እጅ ገብታ ከማይ አስቀድሞ አምላኬ ያጥፋኝ ልሙት » እያለ ለአሽከሮቹ ይነግር ጀመር ኢጣልያኖችም የደጃዝማች ባሕታን አሳብ ስለአወቁ «ከዚህ ቀድሞ ደጃዝማች ደብብ የእናንተ ሎሌ ነኝ ብሎ አታሎ መሣሪያ ተቀብሉ በገዛ መሣሪያችን ወግቶ ፖለቲካችንን አስናከለብን አሁን ደግሞ ደጃች ባሕታ እንደዚህ ያለ ሀሳብ እንዳለው ተረድተነዋል ሳይጠረጥር በድንገት ይዘን ወደ አሰብ ብንሰደው ይሻላል» ብለው መክከሩበት ደጃች ባሕታም በሽፍትነት ምክንያት ወደ ምጥዋ ከሄደ በኋላ በካቶሊካውያን ሚሲዮን ቤት ተምሮ ካቶሊክ ሆኖ ነበርና በአንድ ካቶሊካዊ በኩል የተመከረበትን ክፉ ምክር ስለሰማው ሳይቀድሙኝ ልቅደማቸው ብሎ አንዱን የኢጣልያ ሹም ይኮ በሠንሠለት አድርጐ ለራስ መንገሻ ላከላቸው ወዲያውም በቶሎ ይድረሱልኝ ብሎ አስታውቆ እርሱ በዚያ ያለውን ስልክ በጣጥሶ ዕቃውንም ሁሉ ሰባብሮ ያገሬ ሰው አርዳኝ ብሎ አዋጅ ቢነግር ባንድ ሰሞን ሺ ባለጠመንጃ ወታደሮች ገቡለት እነዚህንም ይዞ በሰገነይቲ ሆኖ ራስ መንገሻን ሲጠብቅ አሥመራ ያለው ማጆር ቶዞሊ የተደረገውን ሁሉ ሰምቶ በግስገሣ ተነሥቶ በሰገነይቲ አጠገብ ማዕረባ በሚባል አገር ደረሰባቸው ደጃች ባሕታም ማጆር ቶዞሊ መምጣቱን ራስ መንገሻ መቅረታቸውን አይቶ እጅግ ተጨነቀና ከዚያ ሸሽቶ ወደ ኃይላይ ወጣ በኃይላም የነበረውን የኢጣልያ ካፒቴን እገድላለሁ ብሉ አስቦ ሳለ በዚያ ያሉት አንተም በእጅህ ያለውን መሣሪያና ፅቃ አስረክብ ብለው የእርቅ ነገር ቢጀምሩ ካፒቴኑ ማጆር ቶዜሊ እስኪደርስለት ሰዓቱ እየደረሰ ባየ ጊዜ በእጄ ያለውን መሣሪያና ዕቃ የማስረክባቸው ሰዎች ላክልኝ ብሉ ወደ ደጃች ባሕታ ቢልክበት እውነት መስሎት ከወታደሮቹ ጀግና ጀግናውን መርጦ ሰደደና ካፒቴኑ ሁሉንም እየያዘ ሠንሠለት አገባባቸው ወዲያው ማጆር ቶዜሊ ወታደሮቹን አሰልፎ በደጃች ባሕታ ላይ አደጋ ጣለበት ደጃች ባሕታም ምንም እንኳ ለመዋጋት ባይችልም ኢትዮጵያዊ ሆኝ ፊቴን አዙሬ አልሸሸም ብሎ ባንድ ሥፍራ ቆሞ እየተታኮሰ ሰው ያህል ከገደለና ሰው ያህል ካቆሰለ በኋላ በ ጥይት መቱትና ሞተ ውጫፊ ውሰ መፍሪዕ ይ ስለ ራስ ስብሐት ራስ መንገሻ ራስ ስብሐትን አሥረው አግዘዋቸው አጋሜን ያጴጹ ዮሐንስ የእልፍኝ አሽከር ለነበረ ለደጃች ተስፋይ ሰጡት ከዚያም በኋላ ኢጣልያኖች ከራስ መንገሻ መኳንንት ጋር በአላጌ ተዋግተው ድል ካደረጓቸው በኋላ ራስ ስብሐትን ከታሰሩበት ፈትተው ወስደው በታላቅ ክብር ያኖሩዋቸው ጀመር ወዲያውም የራስ መንገሻ ጠላት መሆናቸውን ያውቁ ነበርና በራስ መንገሻ ላይ የሚናገሩትን ሁሉ በአምነት ይቀበሏቸው ነበር የእንደርታንና የሁለት አውላሎንም ግዛት ሰጥተዋቸው ነበር በኋላ ግን በየካቲት ወር ዓም አጹ ምኒልክ ከኢጣልያኖች ጋራ ለመዋጋት በተቃረቡ ጊዜ እነዚህ ሁለቱ ክርስቲያን ዐርበኞች ከባፅድ ጋራ ሆነን ንጉሣችንን አጴ ምኒልክን ከምንወጋና አገራችንን ትግሬን ትግራይገኘ በኢጣልያ እጅ ገብታ ከምናያት ከአጴ ምኒልክ ጋራ ሆነን ስለ ሀገራችን ደማችንን ማፍሰስ ይሻለናል ብለው ከኢጣልያኖች እየከዱ ወጥተው ባይናቸው ያዩትን የኢጣልያኖችን ምሥጢር ሁሉ ሰአጴ ምኒልክ ተናግረው ወዲያውም እኛ ባወቅነው ባገራችን ባጋሜ ኩረን በስተኋላ እንገጥማቸዋለን ብለው እንደቃላቸው ባጋሜ ዙረው ስልኩን ቆራርጠው ስንቅ አቀባዩን ሁሉ በመፍጀታቸው ለንጉሣቸውና ለኢትዮጵያ አገራቸው ለልጅ ልጅ የማይረሳ ትልቅ ሥራ ሠርተዋል ስለ ራስ መንገሻ አፄ ዮሐንስ ከሞቱ በኋላ አጴጹ ምኒልክ ወደ ትግሬ ትግራይ ሄደው ራስ መንገሻን በትግሬ በትግራይ ሾመው ተመልሰው ነበር። ከዚያም ወደ መቀሌ መጥቶ እንደገና ከራስ መንገሻ ጋራ ጦርነት ሊገጥም ነው እየተባለ ይወራ ነበርና ራስ መንገሻ በቶሎ ወደ አዲስ አበባ ልከው ለአጹ ምኒልክ አስታወቁ አጴጹ ምኒልክም በዚሁ ዓመት በኅዳር ወር ወደ ወሳሞ ወላይታ ዘምተው በጥር ወር ተመልሰው ነበርና ሦስት ወር ያህል ቆይተው በግንቦት ወር ወደ ወሎ ጉዞ ጀመሩ ምክንያቱም ራስ መንገሻ ኢጣልያኖች እየገፉ ወደ ማኻል ትግሬ ለመምጣት ማሰባቸውን ልከውባቸው ነበርና ወደ ወሎ ብቅ ብለው ኢጣሊያኖች እየገፉ መምጣታቸው በእርግጥ ቢሆን ወደ ትግሬ ትግራይ ለመዝለቅ ይህም ባይሆን የግሼንን ቤተክርስቲያን ሥራ አይተው ለመመለስ ነበር ኢጣልያኖች አጴጹ ምኒልክ ወደ ወሎ ብቅ ማለታቸውን በሰሙ ጊዜ ወደፊት መግፋታቸውን ትተው በዚያው በአዲግራት ቆይተው ነበርና ራስ መንገሻ ይህንኑ ወደ አጴጹ ምኒልክ ልከው ስለአስታወቁ ቢሆንም ባይሆንም ክረምቱን አዲስ አበባ ላይ ሆኖ ማዳመጥ ይሻላል ተባለና ነገሩ በዚሁ ተቆረጠ የኢጣሊያኖችም ዋና አሳባቸው የኢትዮጵያን መኳንንት ከአጴጹ ምኒልክ እያስከዱ ኃይላቸውን ለማድከም ነበርና ወደ ዋግሹም ብሩ ይላላካሉ ማለትን አጹ ምኒልክ ስለሰሙ ዋግንና ላስታን ለልጃቸው ለደጃች ዓንጉል ሰጥተው ዋግሹም ብሩ ወደ አዲስ አባ እንዲመጡ ተደረገ አጴጹ ምኒልክም ወደ አዲስ አበባ ለመመለስ ቁጥር አሳብ ባደረጉ ጊዜ ምናልባት ኢጣልያኖች በክረምት አደጋ ጥለው ራስ መንገሻን ብቻውን እንዳይወጉ ብለው ከትግሬ ከትግራይ መጥተው በዳር አገር ተቀምጠው ይናሩ የነበሩትን ሪታውራሪ ንጉሜን ቀኛዝማች ኃይለማርያምን ባላምባራስ በየነን ጠርተው ወደ ሀገራችሁ ወደ ትግሬ ትግራይ ሄዳችሁ ከራስ መንገሻ ጋራ ሆናችሁ ኢጣልያኖችን ስትጠባበቁ ክረሙ ብለው አሰናብተው ሰደዷቸው ከዚህም በኋላ በሰኔ ቀን አዲስ አበባ ገብተው ክርምቱን የጦርነት ምክር ሲያስመክሩ ከረሙ ያመሰሉኦ መሳዳያታምቻ ወደ ጴሦቦዶቷፏዖ ለጎቆመምሟታቻው ይ ምዕራፍ የመስኮብ መላክተኞች ወደ ኢትዮጵያ ስለመምጣታቸውና የኢትዮጵያም መላክተኞች ወደ መስኮብ ስለመሔዳቸው መስኮቦች ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋራ መቀራረብና መገናኘት ስለፈለጉ በሺ ዓም ኒኮላይ ኢባንክሊች አብኖፍ የሚባል መላክተኛ ካንድ ቂስ ጋራ ወደ አጁ ዮሐንስ መጥቶ ነበር ቄሱም መስኮቦች በሃይማኖት ኦርቶዶክሳውያን መሆናቸውን ለአጴ ዮሐንስ በነገራቸው ጊዜ ደስ አላቸውና በአድዋ አጠገብ ገዳምና ቤተክርስቲያን የሚሠራበት አንድ ቦታ ሰጡት ዋናው መላክተኛ ኒኮላይ ኢባንክሊሲች አብኖፍንም በጣም አከበሩት የመስኮበንም መንግሥት ትልቅነት የሕዝቡን ብዛት ሲነግራቸው በደስታ ያደንቁ ነበር በመስኮብም አገር የጦር መሣሪያ ፋብሪካ መኖሩን በነገራቸው ጊዜ ብዙ ወታደሮች አሉኝና ለነዚሁ የሚሆነኝ አምሳ ሺ ጠመንጃና ዓርባ መድፍ አምስት ሺ ሺጉጥ ለዚሁ የሚበቃ ጥይት ደግሞ አምሳ ሺ ጐራዴ ጨምረህ ከመስኮብ አገር እንድታመጣልኝ ውል አንዋዋል ብለው ተዋውለውት ነበር። ዕሐመሳፇዎፖው ይጃሯ ወደ ሀገሩም በሚመለስበት ጊዜ አጴጹ ምኒልክም በበኩላቸው የመስኮብን ክሳር ንጉሠ ነገሥት ደስ ለማሰኘት ሲሉ ፊታውራሪ ዳምጠውን ዋና መላክተኛ አድርገው ቀኛዝማች ገነሜንና መምሕር ገብረ እግዚአብሔርን ጨምረው ከሙሴ ሊዎንቴፍ ጋር ወደ መስኮብ አገር እንዲሄዱ አደረጉ ለንጉሠ ነገሥት ኒኮላና ለእቴጌይቱ ለአሌክሳንድራ በያይነቱ የተላከው ገጸ በረከት እጅግ ደስ የሚያሰኝና ያማረ ነበር መላክተኞቹም ወደ መስኮብ አገር በደረሱ ጊዜ ፊታውራሪ ዳምጠውን በወርቅ ሠረገላ አስቀምጠው ወደ ቤተመንግሥት ሲወስዷቸው የተደረገሳቸውን የክብር አቀባበል ጽፈው በፖስታ ለአጴ ምኒልክ ልከው ነበርና በአዲስ አበባ የሰማው ሰው ሁሉ በመስኮብ መንግሥት ወዳጅነት በጣም ደስ አለው መላክተኞቹም በሰኔ ወር ከመስኮብ አገር ተነሥተው በሐምሌ ወር ጂቡቲ ገብተው ሐረር ላይ ከልዑል ራስ መኮንን ጋራ ተገናኝተው ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ ምዕራፍ ራስ መንገሻ መቀሌን ለቀው ወደ ሕንጣሎና ወደ ደብረኃይላ ስለመሄዳቸው አጹ ምኒልክ ከወሎ ወደ አዲስ አበባ ከተመለሱ በኋላ ኢጣልያኖች ከአዲግራት ተነሥተው ወደ መቀሌ መጥተው ራስ መንገሻን ለመውጋት ቁርጥ አሳብ ማድረጋቸው በተሰማ ጊዜ ራስ መንገሻ ባንድ ወገን ከአዱ ምኒልክ ሳያስፈቅዱ ከኢጣልያኖች ጋራ ሲዋጉ እንደ ስንዓፌ ጦርነት ድል የሆኑ እንደሆነ ለክብራቸው ትልቅ ወርደት የሚያመጣ መሆኑን ስሰተረዱት ከመቀሌ ወጥተው ወደ ሕንጣሎ ተጓዙ።