Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ኗ ጋኗ ጋ ይህን መጽሐፍ ያሳተሙት አኛው አሳባቸው የኢትዮጵያን መሠረተ ታሪክ ለመደምሰስ የታሰበውን ያ ዘመን የፖለቲክ ጥንስስ አባ ጋስፖሪን ገብረ ማርያም በጥብጠው በጥንስሱ ቀለም ጽፈው ወደ ግርማዊ ጃንሆይ ንዑስ አምኃ ተብሎ በቀረበው መጽሐፍ የሮማ ልዑካን ለኢትዮጵያ ነጻነት የመደም ሰሻ በር ከፋች መሆናቸውን ይኸውና ከዶክተር ሪቻርድ የተጻፈውን መመልከት ነው።ከላይ የተጻፈውን ሁሉማስተዋል ለማንኛውምጠቃሚ መሆኑንለወ ጣቶቹ ለመግለጽ ነው። አባታችን እናባቴ እምነቱን ከሸኙ ያ ደዌም ከበረደ በኋላ አባ ፈሊጵኒን ጠባቂን አድርገው አባ ዘካርያስ ባገራቸው በአክሥም ነበሩ ጸቀን ከደብተሮቹ ወደርሳቸ ው መጥተው በትምህርት በታሪክም ጠየቋቸው እርሳቸውም እንደሚ ገባ ከመለሱ በኋላ ከነዚያ ጸዱን ቀድሞ ግ ዓ የገዛው ዘንዶ ኋላም ዘቱ ቅዱሳን የገደሉት አንድ ነውን ወይስ ሌላ ነውብለውቢጠይቁት አ ንድ ዘንዶ ነው። አንዱን አስታመው አዳኑት የተደረገላቸውም በጐነት ለ መነኩሴው ነግረው ነበርና ያባቴ ዘካርያስ መዳን በዚህ ምክንያት ይህ ታላቅ ነገር ሊፈርስ ነው። ይህ ጭንቀት ለመንፈሳዊ ሰው ተግባሩ ነው ። ማላውም አባታችንና ኮማንዳን ሊይዙ ሲመጡ ዝም እንዲሉ ነው። የአባ ያእቆብ ገድል በተባለው መጽሐፍ አጹ ቴዎድሮስን በጣም ይጠ ላል ምክንያቱም የካቶሊክ ሃይማኖት ከኢትዮጵያ እንድትጠፋ ስላደ ረጉ ነው ። ማለት ካቶሊክ የሆነው ሁሉ እየተያዘ ስለተቀጣ ነው ። ካቶሊክ የሆነ ሁሉ ወደ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት በተመለሰ ጊዜ በሮ ማና በፓሪስ ያሉ ሰዎች ገንዘባቸው ዋጋ ሳያገኝ በከንቱ ስለ ቀረ ነው። ከላይ በተጻፈው መረዳት ነው ። ቅዱስ የተባለውም ገብረ ሚካኤል የሚባለው መነኩሴ አጴጹ ቴዎ ድሮስ አስረውት የሞተው ነው ። የኢትዮጵያ ልጅ ሆይ ይህን ታሪክ አስተውለው ዩጀግናውና የገናናው ንጉሠ ነገሥት ቴዎድሮስ ታሪክ እንደዚህ እየሆነ ተጽፎ የሰላም ማጥፊያ የስም ማክፈያ ሆኖ መገኘቱን እይ እንግዲህ ኃያ ሉ ቴዎድሮስ ሐሳዊ መሚሕ ሲባል ቴዎድሮስ ቅብዓ መንግሥት የተቀባባት ቤተ ክርስቲያን ምሳሌ የቆመችበት ምድር የኢትዮጵያ ጀግኖች ደም የፈሰሰበት አጥንታቸው የተከሰከሰበት መሆኑን የማያስ ቡኢትዮጵያውያን ከዚያ ሲሰግዱ በመታየታቸው ላስተዋይ አስደናቂ ነው። አጴ ሰኑይ የካቲት ወፅ የኢጣሊያ የጦር ፊታውራሪ አባ ማሳያ የሚባለው ፖለቲክ አመላላሽ መነኩሴ መሳይ በኢትዮጵያ ላይ ብዙ ደም ለማስፈሰስ ያደረሰ ነው ። ሊቃውንትንም ማሳበል ልማዳቸው ነው። ግን አምላክ አይደለም የከበረ ሰው ነው ። ዱ ወሮች ተፈጽመው ኛው ወር መጋቢት ድቀንጴ ሐሙስ እስከዚህ እንደ ደረሰ ማስተዋል ነው።
ካሉበት ቦታ አስወጥቶ ወደ ስናር በረሃለቋቸው ተመልሷል ኮኛእንደዚሁ እየተዘዋወሩመ ቀመጥን በሣልሳዊ ደዊት ዘመን የደብረ ሊባኖስ ካህናቶች ጉዳይ አ ለንና ጉባዔ ይደረግልን ብለው ለንጉሠሁ አመልክተው በንጉሠ ፈቃድ የ ጋካህናቱ ስብሰባ በሆነ ጊዜ አባ መዝሙረ የተባሉ ተነሥተው ት የፈረንጅ ቄሶች ከበሐር መጥተው በዓይነ እግዚእ ወልቃይት ተቀም ጠዋል ያስመጧቸውም አጴጹ ዮስጦስ ናቸው አጴ ዮስጦስም ወል ቃይት ድረስ እየሄዱ የቁሶችን ቅዳሴ ይሰሙ ነበር አሁን ግን በእ ግዚአብሔር ፈቃድ አጴ ዮስጦስ ሞቱና እርስዎ ባባትዎ ባጹ ኢያሱ ዙፋን ከተቀመጡ እነዚህ ፈረንጆች ይምጡና ሃይማኖታቸውን ምን እንደሆኑ ይጠየቁልን አሎ አጹ ዳዊትም መልእክተኛ ልከው አስመጧ ቸውና ከነዚህም ኛሮ የነምሳ ቱ የሮማ ተወላጅ ቱ የካቶሊክ ሚሲዮን ናቸው ያስመጧቸውም አጴ ዮስጦስ የጦር መሳሪያ ይረ ነ ይ ከዘር ይዳ ሉ ሰኑይ ፀ ለማግኘት ነበር ተብሎ ስለተነገረ እነዚህ ፈረንጆች ቀርበው ቢጠየቁ በኬልቂዶን ጉባዔ እንደተለየው የልዮን ተከታዮች ካቶሊካውያን ነን ብለ ው ስለተናገሩ በጉባዔው የተገኙ ሊቃውንት በተራ እየተነሥእነዚህ ፈረንጆች ባጹ ሚናስ ምረው በሀገራችን ላይ ተንኮል ለመሥራት ቦዝነው አያውቁም በዚህ ምክንያት በሀገራችን ላይ በየጊዜው የፈሰ ሰውን ደም ማንም ያውቀዋል በየጊዜው የንጉሥ አዋጅ እየጣሱ እ የመጡ የማያመጡትን መሣሪያ እናመጣለን እያሉ ነገሥታቶቻችንንሃ ይማኖት ለማስለወጥ ነውናባጹ ሱስንዮስ የፈሰሰው ደም ሳይደርቅ አ ሁን ደግሞ እነዚህ ዓዋጃችንን አፍርስው አገራችን ገብተው እንደዚህ ያለ ሥራ ሲሠሩ ስለ ተገኙ የሞት ቅጣት ይገባቸዋልናይሞቱ በቃ እያሉ ስለፈርዱባቸው በሞትተቀጡእነዚህየተገኙትከንቱተገደሉ እንጅ እነሱ ሥራቸውስላማረላቸውእየተከታተሉ ለመምጣት አላቋረጡም በየ ጊዜው እየተከታተሉ መምጣታቸውን የሚገልጽ ከላይ ለተጻፈው ተከ ታይ በሽወ ዓ ም በመሳፍንት ዘመን ራስ ማርዬ ደጃች ውቤ ደጃች ሰባጋዲስ ኮቱ በተዋጉበት ዘመን እነ አባ ያዕቆብ በፓፓ ጎርጎርዮስ ዘመን የካቶሊካውያን ትምህርት በኢትዮጵያ ተስፋፍቶ ነበር ተብሎ የተጸጻፈ የነሱ ጽሑፍ ይነግረናል እነሱ እንደዚህ ብለው መጸፋ ቸው የኢትዮጵያን መንግሥት በረቂቅ ተንኮላቸው ከርክረውና ገዝ ግዘ እንዳደከሙት በመሳፍንት ዘመን እንደልባቸው ስለሆኑ ከአባ ያዕቆብ በኋላ አባ ቢአንኪሪ አባ ዮሐንስ አባ ዮሴፍ በራስ አሊ ጊዜ በፓፓ ጎርጎርዮስ ኛ አባ ማስያስን አባ ዮስቶስ አባ ቂሳርዮ ስአባፌሊክሲዎስ አባ ማስያስ እስከ ፄ ዓ ኢትዮጵያን ዞሩ ይላሉ ። ከዚህ በኋላ በአባ ማስያስ ትእዛዝ አባ ቂሳርርዮስና አባያዕቆብ ሀገረ ከፋ ገቡይህም የሆነ በነሱ ቁጥር በሺኗ ዓ ም ይላል ሀ ገረ ከፋን እንደ እርስት አድርገው የተመለከቷት ባጹ ገላውይዴዎስ አ ባቤርሙዴዝን አስሮ ከፋ ልኮት ስለነበረ ነው አባ ቂሳርዮስ እዚ ያው ከፋ ሙቷል አባ ማስያስም በሺቿ ዓ ም ሀገረ ከፋገቡና በዚያ ጊዜ ጠንቋዮችና ንጉሥ ካሞን እርሳቸውን እንዲአስሄድ ግድ አስደረጉት በአቡነ ማስያስ ፋንታ በከፋ አገር የቀሩ አባ ኃይሉና አባዮሐንስ አባያዕቆብም ናቸው አባ ሊዎን ደግሞ በጌራ አገር በከፋ መሬት ዳር የነበሩ እርሳቸው በቄሶች ሁሉ ላይ አለቃ ሆኑ አቡነ ፊልኪስዮስ ወደ ከፋ እስቲመጡ ድረስ በሺፎ አባ ሉቃስና አባ ፍሥሐ አባ ባአፋሎሲሞቱ ጊዜ በሺኗ አባ ማቲዎስ ወደከፋ አገር ተሻገሩ አቡነ ፊሊኪሲዎስ በሺኗሮፄ ወደ እግዚአብሔር ቢሄ ዱ በከፋ አገር የቀሩ እስከ ዛሬ ድረስ አባ ፍሥሐና አባ ሉቃስ ናቸው የትግሬው ንጉሥ ራስ አሊ ቢሞት ቴዎድሮስ ካሣ ነገሠ በዚያ ወራት የኢትዮጵያ አቡን አባ ሰላማ ነበር ። የመንግሥቱን ዓዋጅ እየጣሱ እየገቡ ንጉሥንና መሳፍንቱን በፖ ለቲክ እያፋጁ ኢትዮጵያ በንጉሠ ነገሥት ሥልጣን ስትተዳደር የኖረቺ ቱን ለመከፋፈል ባደረሷት ጊዜ እንደልባቸው ለመሆን እንደቻሉ ከላይ የተጸፈው ታሪካቸው ያስረዳል አጹቴዎድሮስ ሲነግሥግን እንደልብወዲያናወዲህማለትአለመቻሉን የሚአስረዳ ያጹ ቴዎድሮስን ታሪክ እያኮሰሱ በመዘዋወር መጸፋቸው ይታወቃል በሺቿኋ ዓም ፓፓ ዘኛ ፒዮስ በሮማ በተቀመጡ ጊዜ ጳኛ አቡነ ማስያስ አቡነ ያዕቆብ አባ አትናቴዎስ በሸዋ ገቡ ንጉሥ ምኒልክ መንግሥቱን በቅርብ እንደያዙ ደስ ብሎት ተቀበላቸው መልካም ትዳርም ሰጣቸው በዚህ ወራት ልቼ ፍቅሬግንብ ደብረ ብርሃን አማን ፈንፈኒ ገላን የካቶሊክ ማኅበር ሆነ በሺኗድቿ ዓም ንጉሠ አጹ ዮሐንስ ብዙ እንግሊዞች በትግሬ ላይ አንግሠውት ነበር የምኒልክን ትልቅነት ፈርቶ ወዳጅና መልካም ምክር እንዳያገኝ አቡኖችን ካጠገቡ እንዲሄዱ አደ ረጋቸው ወደ አውሮፓ አራቃቸው ይላል ቫእንግዲህ ከላይ ምሮ እንደተጻፈወ የነሱን ተንኮልና አታላይነት የኢትዮጵያ ነገሥታት እየ ተረዱከኢትዮጵያ ውጡ ሲባሉ ኛባጹ ገላውዴዎስ ኛ ባጹ ፋሲል ኛ በጻድቁ ዮሐንስ ኛ በሣልሳዊ ዳዊት ጽኛ ባጹ ቴዎድሮስይኸ ው አጹዮሐንስከኢትዮጵያአስወጣንብለውእነሱየጸፉትኛጽሑፍያስረ ዳል ስል ከላይ የተዘረዘሩት የልዑካኑ ስምና ይህ ውጡ የሚለው ዓዋጅ ሁሉ ከነሱ ጽሑፍ የተገኘ ነው ለወደፊ ቱም ለአንባቢው እን ዲመቸው የሮማውያኑ ጽሑፍ በምልክት ተጽፎ የሚገኘው ነው በሺቿፔ አቡነ ማስያስ ቢአረጁ በሮማ አገር ለማረፍ ቀሩ ንጽሕና ቸወንም ለማክበር ኛው ሌዎን ካርዴናል አደረጋቸው አቡ ነ ያዕቆብ ያቡነ ማስያስን ወርሰው የጋላን አሕዛብ እረኛ ለመሆን ስም አገኙ ወደ ሸዋ መንገድ ቢአጡ ወደ ሐረርጌ አሕዛብ ዝው ርአሉና እዚያች በሺቿሇፅ ዓ ም ከፋሲካ በፊት ደረሱ በዚያወ ራት የምሥር አገር ዓረብ ይገዛው ነበር ። ሐረርን የምሥር ሀገር ዓረብ ይገዛው ነበር ያለው ግብጽን ይገዛ የነበረው ዓረብ በማለት ፋንታ የግብጽ አገር ዓረብ ማለት ግብጽ ኢትዮጵያን ሐረርንና ምጽዋን ትገዛ የነበረች ለማስመሰል ነው እንጅ ግብጽ ለራስዋ ተገዥ ነበረች እንጅ እስዋ መብት አግኝታ ገዥ እንዳልነበረች የተገዥነትዋ ሐውልት ኮብት የሚባል ጥንት ቋንቋዋን ደምስሶ ዓረብኛ ቋንቋውን አንግሦ እስከ ዛሬ በመ ሠረቱ ቋንቋዋ ባለመግባቷ ነው እንግሊዞችና ኢጣልያኖች ተስማምተ ው እንግሊዞች ወደ ግብጽ ኢጣሊያኖች ወደ ኢትዮጵያ ለመከፋፈል በተነሠ ጊዜ ቱርኮች በንግድ ምክንያት እስላሞችን የባርያ ነጋዴ ዎችን እየተስማሙ ለመንግሥት ጸድ ጊዜም ሲገብሩ ድ ጊዜም ሲ ሸፍቱ በመሳፍንት ዘመንም ሁሉም ስለተለያየ እንዲሁ ቆይቶ ነበር እንግሊዝና ኢጣልያ ሲነጋገሩ እንግሊዝ ወደ ግብጽ ሲዞር ቱርኮች ይዘውት የነበረውን ሁሉ ኢጣልያኖች ለመያዝ አሳብ ስለነበራቸው እነ አባ ማስያስ ምጽዋንና ዓሰብን አጹ ምኒልክን እያታለሉ እጅ ካደረጉና ከሮማ የጦር ሠራዊት አስመጥተው ካሰፈሩ በኋላ ወይም ገና እንደአሰቡ ሳሉ አባ ያዕቆብ ወደ ሐረር አሕዛብ ለማስተማር ዝውር ብለው ሐረር ገቡና አብዱላሂም ሊገድላቸው ነበር አስወ ደ ላ ረቡዕ ጣቸው ያለው የከፋው ባላባትም እንደዚሁ አስወጣን ብለው ጽፈዋ ል አብዱላሂምም ውጡ ብሎ ለመግደል አሰበ ያለው እንደምጽዋዕ ሁሉ ቱርኮች ሲለቁ የኢጣልያን ጦር ለማስመጣት አሳብ ያለውመ ሆኑን የሚገልጽ ጸድ ነገር አገኝቶት ይሆናል ብሎ መገመት ሩቅጉ ዳይ አይደለም ወደ ሐረርም አባ ያዕቆብ ሄዶ የሚለውአባያዕቆ ብ እውነት የሐረርን ሕዝብ ለማጽደቅ ስለ እግዚአብሔር መንግሥት አስበው ከእግዚአብሐር ዋጋዬን አገኛለሁ ብለው አይደለም ሐረርም የወረዱት የኢጣልያ ጦር የሚገባትን ዘዴና ፖለቲክ እስቲአሰናዱ ድ ረስ ከቆዩበኋላያጠኑትን ፖለቲክወደ ሮማ ልከው አስፈላጊውን ሁሉ ለማስታወቅነው ዋጋየሚሠጣቸውምየሮማውንጉሥነው በጃቸው የያ ዙትም መስቀልና መጽሐፍ ማታለያና የሚአሞኙበት ነው እንጅ እ ውነት የክርስቶስ ሰው ከሆኑ እግዚአብሔር በከፈላቸው አገር የሚኖ ሩትን ሕዝቦች ፈጅተህ መንግሥት ታሰፋለህ ብሎ ለግፈኛ መሪ መሆን የተገባ ሥራ መስሏቸው አይደለም ወይም ሮማን ስንት ጊዜ ጠላት እየገባ ሥቃይ እንዲያሳያት ታሪኩን አልተመለከቱትም ይሆናልና በሐረር በኩል የተዘረጋው አሳባቸው ስለ ሁለት ነገር ተቋረጠ ኛ አብዲላሂም ስለ አባረራቸው ኛአጴጹምኒልክ በሺኗሮ ዘዓምሐረርን ስለ መያዛቸው አሳባቸው ከንቱ ሆኖ ቀረ አጴጹ ምኒልክ ሐረርን በያዙም ጊዜ ይህነኑየውሥጥ ተንኮላቸውን ባለመዘን ጋታቸው ከልዑል ራስ መኩንን ጋራ የተስማሙ እየመሰሉ ፖለቲካቸ ውን ያላቋረጡአለመሆናቸውንየኢትዮጵያ ነፃነት በተመለሰጊዜየተዝረ ከረከው የታሪክ ጽሑፍ ገልጾለታል ይህ የሮማውያን ፖለቲክበሜ ዳላይ ተጎልቶ ለመገኘት የቻለው ዘመን ሙሉ ሰው እንዳያየ ው ተሸፍኖ ኖሮ ፀሐይ ስላማረው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ግርማዊ ቀኃሥወደአውሮፓ ወደ ዓለም ነገሥታት በሄዱ ጊዜማን አ ለብኝ በማለት የተከተተው ሁሉ ገሃድ ስለ ወጣና በየሥፍራው እን ደተዘረጋመዝኖሠሪውንጉሠነገሥትዘመንሲተበተብየኖረውንፓለቲ ክበታትኖትአስደናቂበሆነ ድልሳይታሰብበታላቅ ግርማ በደረሰ ጊዜ የ ፖለቲክመጻሕፍቶች ተጐልተው ተገኙና ይኸው ውስጠ ሥራቸው ለመ ገለጥ ተቻለ በሺቿዓም ሐረርጌንራስመኩንንሲገዛውአቡነ ያዕቆብ ሐረርጌ ተመልሰው እዚያው ሲታገሱ ዝም ሲሉ በቀስታ በም ድር ላይ ሲራመዱ እንደዚህም የእግዚአብሔርን ማሳ አሰፉ በእርሳቸ ውም ወዝ በእስላም አሸዋ ውስጥ የእግዚአብሔርን ዘር እንደ ድንቅ አበቀሉ ይላልየእግዚአብሔርን ማሳ አሰፉ ይላል እርሳቸው የሄዱ የሮማን መንግሥት ለማስፋት ፖለቲክ ለማስኬድ ነው ። ከሰው ሁሉ እንደ ሐበሻ ካውሬም ሁሉ እንደ አንበሳ ጨካኝ ፍጥረት አላየንም እያሉ ኢጣልያኖች በብዙ ልቅሶ ላይ ሆኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሮባልንቴ ግን የተዳዓሊ እዳውን ለመክፈል የሚሆ ንየጦር መሣሪያ ሲአሰናዳ አስቀድሞ ወደ ኮንት አንቶኖሊ እን ዲህ ብሎ ጸፈለት የኢጣልያ ልጆች ክቡር ደማቸው በኢትዮጵያ ምድር ከፈሰሰ አሳባችን ሁልጊዜ ኢትዮጵያን በጃችን ለመያዝ ነውና የበለጠውነገር ማኅበራችን በኢትዮጵያ ገብታ የፖለቲክ ሥራ መሥ ራት ነው ይህችመልእክት የምታመጣልን ፍሬ መጀመሪያ ንጉሥ ምኒልክ ከነመሳሪያዎቹ ሁሉ እኛን ተከትሎ ካጹ ዮሐንስ መጣላቱ ነው ኛ የበለጠ ነገር እርስዎ በዚያው ስፍራ ሆነው በኢትዮጵያ ውስጥ የተደረገና የሚደረገውን ነገር ሁሉ ለመንግሥታችን ማስታወ ቅ ነው አሁን በክቡርነትዎ በየጊዜው የተሠሩትን ነገሮች ሁሉ ገልጠው ልቅ ወደ ሀገራችሁ እንድትመለሱ እለምናለሁ የኢትዮጵያንነዮሐ መ እኅድ በቶሎ እንዲጽፉልኝ እለምነዎታለሁ ደግሞ አድ ዋና ነገር ንጉሥ ምኒልክ ከኛ ጋራ አብሮ በእንግድነታችን ጊዜ ከንጉሠ ነገሥት ዮ ሐንስ ለመዋጋት የተሰናዳ መሆኑን ይጠይቁት ኮኛ ከኛ ጋር ሆኖ ከተዋጋ በኋላ የሚመጣውን ጥቅምና ፍሬ የሚፈልገው እንደምን እንደሆነ ይጠይቁት ኛ እኛ አጴጹ ዮሐንስን በግድ አስለቅቀን በኋላ በሰሜን ወገን ሁሉ ለንጉሥ ምኒልክ ትልቅ ሥልጣን ለመሥጠትና ጸድ አ ድ የጐደለ ነገር ለማገዝ እንችላለን አጴጹ ዮሐንስ እምቢ ያሉ እ ንደሆነ እሱ እኛን ተከትሎ በኛ ሥልጣን እንዲጠበቅ ያስታውቁት ይህን ሁሉ ነገር አስረግጠው ምላሹን እንዲጽፉልኝ እጠብቅዎታለሁ ሮበላንቴ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መጋቢት እ ፄ በፈረቁ የሮማ ንጉሥ ወደ አጹ ምኒልክ ደብዳቤ ሲልክ ባገርና በእግዚአብሔ ርፈቃድ የነገሠው ዑምበርቶ ኛ የኢጣልያ ንጉሥ ወደቻይ ወ ዳጄ ዳግማዊምሂኒልክ የሸዋየከፋ የጋላ አገር ሁሉ ንጉሥ ጤና ይስጥል ኝ ባ ጳጉሜ ቿሮቿ ዓ ም የጳፉት ደብዳቤደረሰኝ ልዑል ግርማ ዊ ያመለከተኝን ነገርም ማለት የኔ አሽከር ኮንትአንቶሎኒ እንዳሳሰበዎ ለጥቂት ጊዜ ከርስዎ ጋር መቆየቱ እጅግ ደስ አለኝ ይህ የማይነቀ ል ዘለዓለማዊ ፍቅራችን ሁልጊዜ እያደገና እየበዛ እየተቃጠለ እንዲ ሄድ ተስፋ አለኝ በእንግድነታችን እየተረዳነ እንደ እውቀታችን እየ ተጠያየቅነ ሁላችንም ምኞታችንን አግኝተን በሰላምና በደስታ እንድ ንኖር ተስፋ አለኝ ቀድሞ ከማርከዘ እንቺኖራ ብዙ እምነትና ወዳጅ ነት እንደነበረዎ አሁንም ከኮንት አንቶሎኒ የማይነቀል ፍቅር እን ዳላችሁ አውቄ እጅግ ደስ አለኝ በአንቶሎኒ ፍቅርም ከልዑል ግርማ ዎ የተላኩትን መልክተኞችዎን የኢጣልያ ሰዎች በትልቅ ክብርና በ ብዙ ወዳጅነት ተቀበሏቸው ወደኔም ግቢ በመጡ ጊዜ ከነሱ አብል ጨ በማይረሳ ወዳጅነትና ትልቅ አጀብ ልቀበላቸው ነኝ ነገርግን ዘንድሮ የተደረገው ነገር እጅግ ያሳዝናል ። ወደ መሠረ ቱ እንመለስ ንጉሥምኒልክናኮንትአንቶኖሊ በዚህ ውል ተፈራረሙ ከዚህ በኋላ ኢጣልያኖች ካጴ ዮሐንስ ሊዋጉ ተሰናዱና የውጭ ጉዳ ይ ሚኒስቴር ሠሐጢንናአረፋይሌን ዊዓንን የኢጣልያ ልጆች ያለቁበት ን ምድር ለመያዝ ስፍር ቁጥር የሌለወ የጦር መሳሪያ ከእንግሊዝና ከፈረንሳይ ተበድሮ ባኔድ ጊዜ በጀኔራል ማርዛኖ የሚታዘዙ ሽ ወታደሮች ላከ ያንጊዜ በኢጣልያ አገርና በአውሮፓ ሁሉ በተደአሊ የፈሰሰውንደም ለመክፈል ሰውሁሉ ተነሥቶ ነበር ዛሬ ኢጣልያኖች ድል ያልነሱ እንደሆነ ለአውሮፓ ሁሉ ጥቃት ነው እያሉ በአይን የነበረ የእንግሊዝቆንሲልተናገረ አጴጹ ዮሐንስም ይህንን ሁሉከሰሙበኋ ላሠራዊታቸውን ይሰበስቡዢዥመርነገርግን በኢጣልያ ጦርነት እንዳይ ሸነፉ የተመኩ ነበሩና በኢጣልያኖች ምንም ፍርሃትና ድንጋጤ አልነ ክኤ ከ ማ ረቡዕ በራቸውም ሳሊምቦኒ የሚባል ባጹ ዮሐንስ ወኅኒ ቤት የነበረ ኢጣል ያከወህኒ ቤትከወጣ በኋላ አጹ ዮሐንስ የሚአደርጉትን ነገር ሁሉ በሰላይሆኖ ወደ ኢጣልያ ሚኒስቴር የሚከተለውን መልእክትጻፉለት ለክቡር ሚኒስቴር ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የሚዋጉ የኢጣልያ ልጆ ችእንደተሰናዱ ሰምቻለሁና በሀበሻ ጦርነት ኛ ቿሽ ወይም ቿሽ የሚአህሉ ወታደሮች ብቻ ሊወጋቸው ምንም እንዳይቻላቸው እርግጥ ነው አሁን ወሽ ወይም ጣሽ የሚአህሉ ጀግኖች ወታደሮች ሰብስበ ውእንዲአቆዩአችሁ እወቁስለምን አጹ ዮሐንስ ተዋግተውአገራቸውን የሚአድኑወታደሮችሰብስበውየሚጠብቁመሆናቸውንእወቁ አሁንአጹ ዮሐንስ ጦራቸውን ይዘው እስከ ባሕርዳርቻ እስከ ቦታችን ቢገሠግሥ በፊታቸው ቆሞ የሚከልክላቸው ጦር ወዴት በተገኘ ነበር ግን እር ሳቸውይህን ስለ አላሰቡ ለእግዚአብሕር ምሥጋናይገባዋል ያጹ ዮ ሐንስ አሳብ ስለ ወታደሮቻቸው ጤንነትና ምግብ ማለት አሁን በየ ሥፍራው ለወታደሮቻቸው የሚበቃ ውኃ እንዳይገኝ እያሰቡ ዝናም እስኪዘንም ድረስ በየቀኑ ሠራዊታቸውን እያበዙና እየሰበሰቡ ቆይተ ዋል የሐበሻሰው ደግሞጠንካራእንደሆነ ስለምንእነሱ በረኃብና በጥም እስከ ዞሆሳምንት ጉልበታቸው ምንም የድካም ነገር አይሰማቸው ም ደግሞ በመድፍና በመትረየስ ልባቸው አይደፈርስባቸውም እነሱ ያንጊዜውን በቀኝና በግራ በፊትና በኋላ እንደ እሳት ቃጠሎ እንደ ወፍ እየበረሩ የጠላታቸውን ሰልፍ ክብብ አድርገው ያለ ሥራት ነ ገራቸውን ባጭር ጊዜ የሚቆርጡ ሰዎች ናቸው ዋናው የክፉ ነገራቸ ውእንዳረመኔ አር እያሉ በሚአስደነግጥ ጐራዴአቸው የሰው አንገት ለመቁረጥ ልማዳቸው ነው ስለዚህ አጹ ዮሐንስ ያገራቸውንጠንካ ራነትና ጨካኝነት ያውቃሉና ምንም በዚህ ጦርነት ፍርሃትና ድንጋ ጤ እንደሌለባቸው እገልጥልዎታለሁ ሳሊምቦኒ ሚያዝያሼጅቿ ዓምበፈረቁ ሮማ ላይ የተመሠረተው የሚሲዮን ማኅበር ይኸው ና ያፈራውንፍሬያሳያልይህ ሳሊምቦኒየተባለኢጣልያየኢጣልያንሚሲዮ ኖች ከሀገሬ ውጡ ብለው እንዳይሰብኩ ካሰናበቷቸው በኋላ እንደገና ተመልሶ ሲሰብክ ስለተገኘ ታስሮ ወህኒ ቤት ከሰነበተ በኋላ እግዚ አብሔርን ፈሪ በመሆናቸውፈተው ቢለቁት ይህን የተንኮል ደብዳቤ ጽፎ በእስላም እጅ ወደ ምጽዋ ልኮ እሱ እንደ ልማዱ እየተዘዋወ ረስብከቱን ቀጠለ ባጴ ዮሐንስ አጠገብ የነበረው ሳሊምቦኒ በንጉ ሥምኒልክ አጠገብ የነበረው ኮንት አንቶሎኒ እነዚህ ብቻ የሠሩት ሥራ አይዘነጋም ነበር ለጤንነት አስፈላጊው የሰው አገር ሰው ያለ ብርቱ ጉዳይ ባይመጣ ከመጣም በጠንካራ በተወሰነ ቦታ ሆኖ ሥራውን እንዲሠራጓእንጅ ሌላነገርባላስፈለገምነበርአለማስፈለጉንም የነዚህ ሰዎች ሥራ ብቻ መምህር ነው የሮማ የወንጌል ልዑካን እ ንደዚህ ጦር ሲያጋጥሙ ይገኛሉ ። ኛ የኢጣልያ ሰው በኢትዮጵያ ግዛት የኢ ትዮጵያ ሰው በኢጣልያ ግዛት ውስጥ ቢሞት አገረ ገዥውእንደመ ንግሥት ሥራት ገንዘቡን ሁሉ በቶሎ ጠብቆ ወደ አገሩ መንግሥት ይልካል ኛ በማነኛውም ምክንያት ጸድ የኢጣልያ ሰው የተበደለናየ ተገፉ እንደሆነ የኢትዮጵያ መንግሥት በቶሎ ለኢጣልያ መንግሥት ያ ስታውቅና ነገሩ በምጥዋ በኢጣልያ ሥልጣን ይፈረዳል ። እንደዚሁም የኢትዮጵያ ሰ ው በኢጣልያ ሰው ቢበደልና ቢገፋ በኢትዮጵያ መንግሥት ሥልጣ ን ይፈረዳል ይህም ለማደናገሪያ የተሠራ ነው ኛ ከኢትዮጵያ መንግሥት ሸፍተው ወደ ኛው መንግሥት የመጡ ሰዎች በቱም ፈቃድ ሊጠይቅ ይገባዋል እዚህ ላይ ያጴጹ ምኒልክ ሰዎች ከፍ ያለ ቿ ሞ ቀዳም መንግሥት ቅጣት እንዲያገኘው አስቀድመው በየግዛታቸው ያስታው ቋቸው ይህን ሰምተው የሚክዱ ቢገኙ ታስረው ወደ መንግሥታቸው ተመልሰውሊቀጡናቸው ኛ የባሮች ነገር መመሪያ የክርስቶስ ን ተጻይ እንዳንሆን የኢትዮጵያ ንጉሥ እንደተቻላቸው በግዛታቸው ውስጥ ምንም ጸድ ሰው ስንኳ ባሪያ እንዳይሸጥና እንዳይለወጥ እን ዳይገዛም ያረመኔ ሥራ እንዳይሠራ ሕዝባቸውን በግድ ይከለክላሉ እዚህምላይ የኢትዮጵያ መንግሥት መብት ውሥጥ ለመግባት የሚመች ፖለቲክስላገኙ መንፈሳዊመስሎለመታየትየተሠራነውእንጅለኢትዮጵያ መንግሥት ከአግዚአብሔር እንዳይጣላ ታስቦ የተጻፈ አይደለም ኛይህንኑ አዲስ ውል ከቱ መንግሥታት ጳዱ ባንድ ምክንያት ጓሳ ድስ ቢል ከተፈራረሙበትካድዓመት በኋላ እንደገናለማደስ ይችላል ነገር ግን ጸዓመት ሲቀረው አስቀድሞ ላኛወ መንግሥት ማስታወ ቅ አለበት ተስማምተው እስቲያድሱ ድረስ የፈተኛው ውል ይረጋል ማለት የዳርቻና የሌላም ጠንካራ ነገር ካልሆነ በቀር እንደ ቀድሞ ውል ይቆያል ይህም ከዳርቻና ከሌላም ጠንካራ ነገር በቀር እንደቀ ድሞው ይቆያል ማለት አስቀድሞ ስለ ወሰን ማፍረስ ነገር ማመል ከቱ ነውኛየኢትዮጵያንጉሠ ነገሥትዳግማዊምኒልክከሌሎቹ መንግ ሥታትጋር በሚያደርጉት ግንኙነት በኢጣልያ መንግሥት አማካይነት ሊሠሩ ይቻላቸዋል ይህም ፖለቲክ ምንም ከላይም እንደዚሁ አጴ ምኒልክና የኢጣልያ ሰዎች በፔትሮሊ የተዋዋሉት ባኮኛው አንቀጽ ከመጨረሻው ላይ እሽ አለ የሚል ንግግር አለ ይህ እሽ አለ የሚ ሉ አማርኛ አለቦታው ገብቶ የሚረቅ ነወ እሽ አለ ተብሎ የተጻ ፈው እሽ አለ ወደደ ማለትን አድርገው ነው ይህን ሁሉ የሚሠሩት እነዚህ መንፈሳውያኑ ልዑካን ናቸው ኛው የኢትዮጵያ ንጉሥ በ ኢትዮጵያ ላይ በኛ ክፍል እንደሚለው ባላገሮቹን በታወቀ ሕግ አን ድነት ሊያስተዳድሯቸፁው እሽ አሉ ይኸውና ይህ እሽ አለ የሚሉ አማርኛ አሁንም መጣ ባላገርቹን በታወቀ ሕግ ነት ሊአስተዳድሯ ቸውእሽ አሉ ይላል ይህ ፖለቲክ ምን እንደሆነ አንባቢ ይመርም ረው ። ኢትዮጵያ አስቀድሞ በነቢያት ከፍያለ ተስፋ ትንቢት ያላት አገር ናት ይህንም ምሥጢረ ስለ ኢትዮጵያ የተነገረውን አሁን በዚህ ዓምድ ለመጻፍ ለጊ ወደ ጐን ይቆይና ወደ ኢትዮጵያ ፊደል መሠረት ወደ ግዕዝ ዛለን የግዕዝ መሠረት የሚታወቀው ባዘሽ ጓ ዓ ዓለም ከልደ ክርስቶስ በፊት ሽ ካኔ ዘመን ላይ ንግሥተ ሳባ ሳለች መጽሐ ኦረት ከእብራይስጥ ወደ ግዕዝ ተገልብጠው መጥተዋል ከዚያም መጸሕዓቱ ሁሉ በየጊ መ ከእብራይስጥ ወደ ግዕዝ እየተገለበ ዋል ከዚሁም ጋር ጸላተ ሙሴ ስትመጣ ካህናተ አብረው መጥ ኮዋድ የግፅዝን መሠረት ጽናት ለማስረዳት ቻለው ካህናት ኦሪት ጽላተ ሙሴን ይዘው በመጡ ጊዜ እነሱ ትዮጵያ ቋንቋ በግዕዝ መሠረት ገቡ እንጅ በሀገራችን ቋንቋ በእ ቋንቋ እንሥራ አላሉም። በዓለም መንግሥታት ሕግ ስንኳንስ በ ሌላ አገር ሂድ ያለ ንጉሠ ነገሥቱ ፈቃድ መሬት መግዛት ለእግሩ እንኳ ገብቶ ለማደር ፈቃድ ጠይቆ መሆኑን ማንም አይዘነረ ውም እንደዚህ በወንጀለኛነት ገብቶ ሰዎች በተገደሉበት ሀገር ላይ ቤ ጊ ሠሉስ ድ ሠራሁ እያሉ የሐሰት ጽሑፍ ከቅዱስ መጽሐፍ ጋራ እያ መጸፍ የተገባ ነገር ይሆንን በዚሁ በኦሪቱ መቅድም በኛ ገጽ ዝንቱ መጽሐፍ አኮ ዘሰብዕ አላ መጽሐፈ እግዚአብሔር ው መ ውእቱ ለሊሁ ዘጸሐፎ ወዘአቀቦ ይላል ። ከላይ እንደገለጽኩ የዓለም ቤተ ክርስቲያን በተቀበለችው ቅዱስ መጽሐፍ የሌለውን ከ ኢትዮጵያ መጽሐፈ ኦሪት የሚገኘውን የአበውን ዕድሜ ዘመን ከጸፉ በኋላ እንደ ገና ተመልሰው የኢትዮጵያ መሕጻፍተ ኦሪት ድ ሊቃው ንት የጻፉትን ከጽርዕ ቋንቋ አባ ሰላማ ገለበጠው ብለው ለጸፉት እንዲመቻቸው ድ ሊቃውንት መጻሕፍተ ብሉያትን ከእ ብራይስጥ ወደ ጽርዕ በገለበጡ ጊዜ መቃብያን አልተጻፉም ነበርና ብለው በማስመሰል የኢትዮጵያን ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ቱን መ ቃብያን ማግኘት አልቻለችም ። ስለዚህ የኢትዮጵያን ከትክክለኛው መጽሐፍ ታሪክ መሠረት ለማውጣት እውነት የጸፉ እያስመሰሉ ሲጽፉ ለኢት ዮጵያ ሕዝብ አስበው የጸፉ መስለው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን እ ንዳታጣ አስቤ ከዮናኒ ወደ ግዕዝ ላስገለብጥላት አሰብኩ ብሎ እነሱ ባሳተሙት መጽሐፈ ነቢያት ት መቃብያን ኛው ምዕራፍ ኛውም ኛ ምዕራፍ የሆነ ተጽፎ ይገኛል ። ኛ የኢትዮጵያ ። ይህን ሁሉአመሳቅለው የኢትዮጵያን ታ ሪክ ጻፍን እያሉ በየሀገሩ ስለዘሩት ይህን ጽሑፍ እውነት እየመሰላቸ ው ስንኳንስ የውጭ አገር ሰዎችና የኢትዮጵያ ልጆችም ከፈረንጅ ቋንቋ እየገለበጡ በኢትዮጵያ ላይ እያሳተሙ አበርክተውት ይገኛል ያዲሲቱ ቤተ ክር ሰዎች ማኅተሙና ወረቀቱ ከቀረበ ብለው ብዙ ነገር ለማፋለስ የሚመች ጽሑፍ በኢትዮጵያ ላይ ዘርተዋል ከላይ ሀ ቱ ቅዱሳን ልጆች ነን ይላሉ ኛ የአባ ሊባኖስ ልጆች ነን ይላሉ ኛ አባ ያዕቆብ የሚባለው የኛ ነው እያሉ የጸፉት ይገኛል ይህ ሁ ሉ ሐሰት ይገለጥብናል ብለው ትንሽም አሳብ የላቸውም ጸድ ጥያቄ ቢደረግ ምን ይመስላል ይሆን ከመጡበት ዘመን አልፈው ወደ ስር ገብተው ይህን ያህል ሲዘባርቁ ድንገት ነገሩ የተመረመረ እንደሆነ ሥራችን ሁሉ የራከስብናል አይሉም ይሆንን ። ዋናው ትልቁ ነገር ባረብ አገር የኢትዮጵያ ግዛት እንደነበ ኢ ሠሉስ ያስረዳ ማስረጃ እያለ በኢትዮጵያ የመሠረተ ፊደል በካም ቤ ሲያያዝ የመጣው የፊደል ቅርጽና መጸሕፍቱ እያሉ ጥንታዊነታ ን የሚያስረዳ ታሪክ ያለባቸው ከዓለም ቤተ ክርስቲያን መጻሕ ትብልጫ ያላቸው መጻሕፍቶች እያሉ ያለ ፍርኃት የኢትዮጵያ ፍት ከጽርዕ ወደ ግዕዝ ተገለበጠ ማለታቸው የሚገርም ነው ። አባ ጋስፓሪን እንዳባቶቻ ቸው ሥራ ከኢትዮጵያ ወደ ሮማ ከሮማ ወደ ኢትዮጵያ የሚመላለሰ ው ደብዳቤ ስለበዛባቸው መጸሕፍተ ብሉያትንባይመለከቷቸው ነው እንጅ የኢትዮጵያ መጻሕፍተ ብሉያት የመጡ አስቀድሞ ገና የሮማ መንግሥት ሣይመሠረት ነው ። ግ ን ውስጥ ለውስጥ የሚሄደው አሳባቸው በቅዱስ መጽሐፍ ውስጥ ኢትዮጵያ የሚላት ከግብጽ ደቡብ ያለችቱን አገር ነው እንጅ ዛሬ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ግዛት የሆነችቱን አሳባቸው ኢትዮጵያ አ ይደለችም ለማለት ነው ። ገጽ ባሻሂኛው መሥመር በብሉይ ኪዳን ውስጥ በእብራዊና በፈረን ሳዊ የተጻፈ ኩሽ የሚለውን ጽሑፍ ጽፈው ኩሳ የተባለውን ቃል ድ ሊቃናት ቅዱስ መጽሐፍ ከእብራይስጥ ወደ ጽርዕ የተረጐሙት አሁንም እንደላይኛው ኩሽ እየተባለ እንደተጻፈው በውጭ አገር ፊደል ኢትዮጵያ እየተባለ ተጽፎ ። አባ ጋስፓሪን ደግሞ ይኸውና በሰፊው ከጸፉ ልን የታሪክ ስብከት ከላይ እንደገለጽኩት በእብራይስጡ ብሉይ ኪዳ ን ኩሽ የሚለውን ኢትዮጵያ እያሉ የተረጐሙት ድዓ ሊቃውንትና ቸው ድዓ ሊቃውንት በጽርዕ የተረጐሙትን ደግሞ ወደ ግዕዝ የተ ረጐሙ ሰዎች ኢትዮጵያ አገሯን ኢትዮጵያዊ ባለ አገሩን አድርገው ተርጐመውታል ብለው የጻፉትን ጽሑፍ ስመለከተው አሁን በዓለም ላይ ያለውን ብሉይ ኪዳን ሁሉ በአባ ጋስፓሪን አሳብ ሮዓ ሊቃው ንት የጻፉት ነው ተብሎ ታስቦ ማለት ነው ። የሮማውያን አሳብ የኢትዮጵያን ጥንታዊ መሠረቷን እያጠፋን ስንጽፍ ማነኛውም ዓለም የኛን አሳብ ከተቀበለን በኋላ በኢትዮጵያም የሚወለዱ ልጆች በዓለ ም የሚገኘውን ታሪክ እየተከተሉ ይለምዱትና በኛ ሀሳብ ለመሄድ ይችላሉ በማለት አሳባቸውን በዚህ ወስነው ስለተነሠ የኢትዮጵያን ታ ሪክ ከብራና መጽሐፍ አገኘነው እያሉ በፈረንሳዊ ጽሑፍ እያሳተሙ ለዓለም ባለታሪኮች ሁሉ ስለ አስተላለፉት ያነን መሠረት የሌለው ን ጽሑፍ የሌላው አገር ሰው ይቅርና የኢትዮጵያ ልጆች እንኳ እው ነት እየመሰላቸው ያነን እየገለበጡ ለወጣቶች ሲያቀርቡ ይገኛሉ ። «ኛው በጓኗኳገጽበ ኛው መሥመር ይህ ሜሮዔ የተባለው አገር ከጥንት ዣጅምሮ በኢት ዮጵያ መንግሥት ሲገዛ የዚህም ማስረጃ በግብረ ሐዋርያት ፄ ሣ ተጽፎ እንደምናየው በህንደኬ ዘመነ መንግሥት ጊዜ የኅደኩኬ ባለ ሻል የሆነ ሰው የኢየሩሳሌምን ቤተ መቅደስ እጅ ለመንሳት የሄደ ው ከሜሮዊ ከኢትዮጵያ ግዛት ተነሥቶ ነው ብለው ታሪክ መርማሪ ዎች አረጋግጠው ጽፈዋል ይላል» እንግዲህያባ ጋስፓሪንን ፖለቴክ ማስተዋል ነው አስቀድሞ ከሮማ የመጡበት ዋና ሥራቸው በፖለቲ ክስለሆነ ኢትዮጵያንቀስ እያሉ የመናኔ ልብስ ለብሰው እንደሚያታ ልሉ ሰው አያውቅብኝም በማለት በረቂቅ ፖለቲክ የኢትዮጵያን መ ሠረት ለመለያየት ስለሆነ መርዌን ሌላ አገር አስመስለው ኩሽ በሚ ለው ቃል የሚሰሙት ከግብጽ ደቡብ የሚገኙትን ሰፊዎችን አውራጃ ዎችነበርአሉናደግሞ በልዩ የግብጽ አዋሳኝ የሜርዌን መንግሥት ያመለ ክቱበት ነበር ይላሉ ። ከዚያወዲህም ያነኑ የቀድሞ ሥራቸውን በመቀ ጠል ይህን ረቂቅ ፖለቲክ ታሪክ ብለው ፈጥረው ለሀገሪቱ መሠረ ት የኢትዮጵያ ዜጋ ሆኖ የኖረውን የደቡብ ዓረብ አገረ ገዥና አቅኒ አስመስለው እንዲሁ ከልባቸው ፈጥረው የኢትዮጵያን ሕዝብ የሚከፋ ፍል አርአያ ውስጥ ለውስጥ የሚሰብኩት አንሶ ያለ ትንሽ ፍርሃት በረቂቅ ፖለቲክ እያስመሰሉ ጽፈው በት ፊት ነገዱበት የኢትዮጵያ ዜጋ የነበሩትን አገሮች ብየስለጸፍኩ የኢትዮጵያ ዜጎች ስለ ነበሩ አ ገሮች ማስረጃ ከሌላ ልፈልግ ሳልል ከዚሁ አባ ጋስፓሪን ከጸፉት አመጣለሁ በገጽ ድ « በኛው መስመር ይህም የኢትዮጵያ ንጉሥ በጀግንነትና በቆራጥነት ባሕርን ተሻግሮ ከሠራዊቱ ጋራ ተሰልፎ ከዓ ረብ ነገሥታት ጋራ ጦርነት ያደረገገደረት የተባለንጉሥነው ። ይሁን እንጅ ይህ ገደረት የተባለው የኢትዮጵያ ንጉሥ ታሪክ እንደሚነግረ ንበርሱ ዘመነ መንግሥት ጊዜ ኢትዮጵያ እጅግ የበረታችና የሠለጠ ነች አገር እንደነበረች የታሪክዋ ሁኔታ ያስረዳናል ። በዘመን ጸዙቿ የሚሆን በመካከል እያለ ያነን ሁሉ ማን አለብን በማለት ተራምደው ዔዛናን በአብርሃና በኣጽብሐ ቦታ ለማ ቆም በብዙ ስለሚደክሙ ይህን ሁሉ ረቂቅ ሥራ ጥንታዊ ለማስመ ሰል አዲስ ነገር የሌላውን ጽሑፍ እየለቀሙ ልክ ሥራ አስመስሎ ለማታለያ ምስክር ለማድረግ ጥንታዊውን ጽሑፍ ከዋና ላይ በፎተ ግራፍ አንሥተውየተሠራ እርግጠኛ አስመስለው በጥንታዊው ፊደል ም ልክ ያዲሱን ዘመን ቃል ሲጽፉ አኀዙ ላይ ሲደርሱ የአኀዘ ፊደ ል ስለአስቸገራቸው የአኀዙን ቦታ ባዶውን እየተውት በመገኘቱ ሕተታ ውን ከላይ እንደ ገለጽኩት ይህ ሥራ ጥንታዊ አለመሆኑን እነሱ በረቂቅ ፖለቲክ የሠሩት መሆኑን ለመረዳት ጳኛ የእጅ ሥራ መሆ ኑን በግኛና በኛ ገጽ የተጸፉትን መመልከት ነው። አስቀድሞ የሴም ዘሮች በዓረብ አገር መንግሥት ማቆማቸው ሳይረገጥ በኢትዮጵያ መሠረት ሲያያዝ የወረደውን የቋንቋ ጽሑፍ ኢትዮጵያ ስለገዥነቷ ወደ ዓረብ አገር ወስዳው የነበረውን የፊደልና የጽሑፍ ምልክት ላረቦች ለመስጠት በጣም ስለሚደክሙ በባቢሎን ከተማ ላይ በዓረብ አገር የሚገኘውን ጽሑፍ የመሰለ ቢገኝ ናምሩድ የኩሳ ልጅ በመሠረተው መንግሥት ከተማ ውስጥ የተገኘው ጽሑፍ ከኢትዮጵያ ቋንቋ የተመሳሰለ ነው በማለት ፋንታ ተገዥ በነበሩት ሰዎች ስም ለመጥራት መድከም በቅርቡ ከመሄድ በሩቅ ይሻለኛል እንደሚል ያለ ነው እንጅ ባቢሎንን ያቀና የኩሳ ልጅ ናምሩድ ስለ ሆነ ካረቦች ግንኙነት ከማለት ከወንድሞቹ ከነሰብታህ ማለት የተሻ ለ ነበር። ይሁን እንጅ ይህ ገደረት የተባለው የኢትዮጵያ ንጉሥ ታሪክ እንደሚነግረን በርሱ ዘ መነ መንግሥት ጊዜ ኢትዮጵያ እጅግ የበረታችና የሠለጠነች ሰፊ አገር እንደነበረች የታሪክዋ ሁኔታ ያስረዳናል ። አስቀድሞ ኢትዮጵያ ያረብን አገር ትገዛ እንደነበረ ስለ ንጉሥ ገደረት ዘመቻ ና እዚያው በዓረብ አገር ስለሚገኙ ሐውልቶች ጥንታዊ ጽሑፍ ዓረ ብ አገር በኢትዮጵያ ይገዛ እንደነበረ አባጋስፓሪንአምነው የጸፉት በፃኛው ገጽ ከኢትዮጵያ ተነሥታ ወደ ኢየሩሳሌምም በሄደችበት ዘመን የዓረብ አገር ግዛቷ ነበርና በግዛቷ በዓረብ አገር በኩል ግመ ሎቿን ወርቅና ሰንደል ዕጣንና ሽቱ አስጭና የሰሎሞንን ጥበብ ለማ የት ወደ ኢየሩሳሌም ሄደች ብለን ታሪኳን እንደመድማለን ብሎ የጻፈ ማን ነበር አባ ጋስፓሪን ። አባ ጋስፓሪን በረቂቅፖለቲክአገርንና አገርን የማለያየትልምድ ስላላቸውዛሬ በኢትዮጵያ ላይ እስላሞች በርክተው ስላዩ እስላሞችን ደስ ያሰኘሁና ልባቸውን ያነሳሳሁ መስሏቸው ይህን ታሪክ ነገር ከልባቸው ፈጥረው የዓረብ ሳባውያን የሚሉ ስም ሰጥተው የኢትዮጵያ ግዛት በነበረበ የ ጴሰኑይ ት ጊዜየነበረውን ጽሑፍሁሉዛሬላሉትዓረቦችነውበማለትኢ ትዮጵያን በእስላሞች መነሳት ከኢትዮጵያውያኖች ግዛት መቅረት ወ ዲህ ለቆመው መንግሥት መሠረት አስመስለው በዓረብ አገር በሚገኙ ጽሑፎች ምክንያት በማድረግ ኢትዮጵያን ያቀና የደቡ ብ ዓረብ ነው እያሉ ነገሩ አልያያዝላቸው ብሎ ጸድ ጊዜ ወደ ቀኝ ድ ጊዜ ወደ ግራ ሲወላውሉ የሚገኙበት ምክንያት ይህ ነው። እነዚህ ማለት ካህን ንጉሥ ማለት ነው ዋና ከተማቸው ሲርዋኅይባል ነበር አሁንም ፍራሹ ይገኛል በዚያ ጊዜ ነገሥታትበ ሲርዋጎ ነግሠዋል ከዚህ በኋላ የሳባ ነገሥታት የተባሉ ከተማቸውን ማዕሪብ ላይ አድርገው የነገሥት ነገሥታት ጊዜ ይገኛል በኢትዮጵያ ላይ የሚገኘው መረብ የሚባለውን ስም ያገኘው ከዚህ ሳይሆን አይቀር ም እነዚህሀ ነገሥታት ናቸው። በኢትዮጵያ የሚገኘው ጥንታዊ ጽሑፍና ፊደል የኢትዮጵያ መሆኑ የታመነ ሲሆን የኢትዮጵያ ግዛት እንደነበረ በተመሰከረበት አገር ላይ የሚገኘው የግዕዝ ፊደል ቅርጽ የያዘ ጽሑ ፍ ሁሉ የኢትዮጵያ መሆኑ በሕጋዊ አጻጻፍ የምንገዱ ሥነ ሥርዓት ይህ መሆኑን ለኢትዮጵያ ወጣቶች አስገነዝባለሁ አስጨብጣለሁ ። ለመሆኑ ጸድ ነገር አለ ይህን ያህል የሮማ ልዑካን የሚደ ክሙበት ፊደሉን ከሌላ የመጣ ነው እያሉ የሚቸገሩበት ምክንያቱን ቢጠየቁ ምን ይመልሳሉ ትንሽም ሰው ያውቅብናል አለማለታቸውእ ንደምን ያስገርማል እነሱ እየዞሩ አገር ለመሰለል ሲጓዙ መኖር ዋና ተግባራቸው ስለሆነ በዓረብ አገር ላይ ሲዞሩ ከዓረብ አገርላይጥ የዛ ጹ ሰኑይ ንታዊ ቦታ ሲቆፈር ከውስጥ የጥንታዊ ግዕዝ ፊደል ቅርጽ ያለበት ጽሑፍ ሲገኝ አይተዋል ይመስለኛል ። ስለዚህም የ ግዕዝ ፊደል መመሪያ ሀ ይህም ግዕዝ ነው ። ይህም ሣት ቁጥር የአዳም የስሙ ቁጥር ስለሆነ ይህም ግ ት ቁጥር የሚገኘው በኢትዮጵያ ፊደል ቁጥር ስለሆነ የኢትዮጵያን መሠረት በግድ ማክበር አለበት ። ይህም አብርሃም ማለት በግዕዝ ፊደል አ ግ በ ፀረሀመኡ ድምር ቿይሆናል ይህም ቋ ቁጥር ዋና መሠረት ስለሆነ ዛሬ በዓለ ምላይለሚገኙ ሰዓቶች ሁሉ ዋና መሪ መሠረት መሆኑን መረዳት አስፈላጊ ነው። ይህ ግዕዝ ዋና መዲናው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ናት። ግዕዝ እንዳለ ሳ ይለወጥስለኖረ በቅዱሳት መጸሕፍት ውስጥ ዋና ማስረጃ የሚሆኑ ነ ገሮች በምሥጢር እየተገለጹ ፊደሎቹ የምሥጢር ትርጓሜ መግለጫ ሆነው በመላው የዓለም ሊቃውንት ዘንድ ተመስግነው የሚገኙ ስለ ሆኑ ይህን ግዕዝ ሌላ መሠረት እናብጅለት በማለትየደቡብዓረብየኢ ትዮጵያ ግዛት እንደነበረእያመኑ ኢትዮጵያ በግዛቷ ላይ ያቆመችውን መ ታሰቢያ ከነጽሑፉ ቢገኝ ከላይ ተጽፎ እንደሚታየው አድ ጊዜ ዓረ ቦችን ገዥ ሲያአደርጉ አድ ጊዜ ኢትዮጵያውያንን ገዥ ሲአደርጉ የ ሚታዩት ግዕዝን በካም ዘመን መጥቶ ሽቷየግ ዘመን ያለውን ታላ ቁን የምሥጢር ትርጓሜ የሚገኝበትን ፊደል ግዕዝን ለመቀማት ያሰ ቡበት ነገሩ ረቂቅ ነው። ግን ያባ ጋስፓሪን ፖለቲክ ልብ ወለድ ሥራ ነው እንጅ ሕጋዊ የታሪክ ጽሑፍ አለመሆኑንይህ አሁን ኢትዮጵያ ተብላየምትጠራው የተባለችቱ ሀገርእስከ ዛሬ ጸድ እንኳ ስምአልነበራትም ይሆንን። ይህም ሐሰት እንዳይመስል ድድ ገጽ በኛው መስመር ይህንም ለማተት ያሰብንበት ምክንያት ስሙ ብቻ እንጅ ከፍ ያለው ሥልጣኑና ታሪኩ ሳይታወቅ የነበረው ገደረት ወ ይም ዘግዱር የተባለው የኢትዮጵያ ንጉሥ በዓረብ ደቡብ አገር ተጽ ፎ በተገኘው ሐውልት ላይ ስሙንና ከፍ ያለውን ሥልጣነ መን ሥቱን ኃይሉንና ጉልበቱን የሚገልጽ ታሪክ አግኝተን ለመጻፍ ስለ ሆሙ ጭያ መ ዎ። ይህንም ለመረዳት በድ ገጽ ባኛ መስመር ጌታችን ከክርስቶስ በፊት ዓ የኢትዮጵያ ነገሥታት ከዓረብ ሳባ ውያን አገዛዝ ነጻ ወጥተው ብሎ በኛው መስመር ላይ የኢትዮ ጵያ ንጉሥ በጀግንነትና በቆራጥነት ባሕርን ተሻግሮ ከሠራዊቱ ጋር ተሰልፎ ከዓረብ ነገሥታት ጋራ ጦርነት ያደረገ ገደረት የተባለ ንጉ ሥነው ይላል ። አሁን እኔ የምለው ከላይ እንዳመጣሁት በቂ ማስረጃ ሳያመጡ እንዲሁ በይመስላል ግዕዝን የደቡብ ዓረብ ንቋ ነው ማለት የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ገደረት ወደ ዓረብ አገር መዝመቱና አገሩን መያዙ ታምኖ ባ ዘመን ላይ ነው ሉ ክርክራችን እንግዲህ ስለ ግዕዝ አስቀድሞ ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ወደ ዓረብ አገር መሄዱ ከታመነልኝ የግዕዝ መሠረት ኢትዮጵያ ሆኗን ማመንና መረታት አለብዎ ኛም ንጉሠ ነገሥት ገደረት ወደ ዓረብ አገር የዘመተ ባ ዓ ከክርስቶስ በፊት ብለው ወደ ዓረብ አገር መዝመቱን ካመኑ በቱም አርስቶችየተረ መሆን አለብዎ ቀድሞውንም ይህ ነገርበጽሑፍ ላይ የሰፈረ እንዲሁ በከ ንቱ ነው እንጅ በሕግ አይደለም። ሂኛ አሁን ከላይ እንደተጸፈው ከክርስቶስ በፊት በ ዘመን የኢትዮጵያ ነገ ሥታት ከዓረብ አገር ነጻ ወጡ አለ ። እንግዴህ ከላይ በተጻፈው መሠረት የኢትዮጵያ ፊደል ግዕዝ መ ኖሩ የተረጋገጠ መሆኑ ማለት ነው። እንግዴህ ወይ አባ ጋስፓሪን እንመለስ አባ ጋስፓሪን መጻሕፍ ተ ብሉያትን አስቀድሞ ኢትዮጵያ አልመጡም ማለታቸውን የሚገል ጸው በኛ ገጽ በኛው መስመር በቅዱስ ፍሬ ምናጦስ ወንጌል ን መተርጐም ዝምረው በኋላም ቅዱሳት መጸሕፍትን በሙሉ ከር ዕ ወደ ግዕዝ መልሰውታል በሚለው ጽሑፍ ነው። እናታቸው ሞተች ጊዜ ሕዝብ የትኛውን ለማንገሥ ስለተቸገሩ ነገሩን ከእግዚአብ ሔርረድኤት ለማግኘት ሱባዔ ገብተው ቢያመለክቱቱምልጆች እግ አብሔር ያደረባቸው ቅዱስ ምግባር ያላቸው ብፁዕን መሆናቸውን ገ አስረድቶ ቱንም ጸድ ቀን ለቱም ት ዘውድና የመንግሥት ሥ ሐ ቀዳም ጥቅምት ኮ ዓተ ነግሥ ፈጸሙላቸው የሚል ፈቃድ አግኝተው እንደተለመደውሥ ርዓተ ንግሥ ተፈጽሞላቸው ቱ ወንድማማቾች ቀን ነግሠው እንደ ዓለማዊ ሳይቀናኑ በትሕትና በፍቅር ሲቀመጡ በዘመናቸው በቁቄስጠን ጢኖስ መንግሥት ቁስጥንጥንያ በሆነ ጊዜ የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ስለተቋቋመ ይህ የቤተ ክርስቲያን ሥነ ሥርዓት በማነኛው ም አገር ቤተ ክርስቲያን ከቁቄስጠንጢኖስ መንግሥት በፊት ነጸነት ስ ለአልነበሩት የቤተ ክርስቲያን ነገር የሥጋውና የደሙ አቀባበል የካ ህናቱ ሹመት ደረጃ ይህ ሁሉገና አልተወሰነም ነበረና ከዚያ በፊት በማነኛውም አገር በመፐመሪያ የታወቀው ጥምቀት ስለሆነ ጥምቀትን በመዝመሪያ ያገኘ ሰው እሱ እንደ ሐዋርያ እየሆነ ማጥመቅና ክርስ ቲያን የሆኑ ሰዎች የሚሰበሰቡበት ቤትቤተ ክርስቲያን የሚባል እሱ ስለ ነበር አሁን አሕዛብ ወይም አይሁድ እየቀኑ ያቃጠሉት ሰዎችን በል ዩልዩሥቃይ ያሰቀይዋቸው በነበረጊዜ አምላከ ክርስቲያን ቁስጠን ጢኖስን አስነስቶ ቤተ ክርስቲያን ነጻነት ባገኘች ጊዜ አብርሃና አጽብሃ ይህን ወሬ ስለሰሙ ጥምቀትን አስቀድሞ በሕጽዋ ለኅንደኬ ተቀብለ ው የሥጋውና የደሙን አቀባበል ሥነ ሥርዓትና የቤተ ክርስቲያን ሹማምንት አኳኋን እንደምን እንደሆነ ከቁስጥንጥንያ ለማስመጣት ም ንገድና ቋንቋ አዋቂ ሰው ሲፈልግ ፍሬ ምናጦስ ስለተገኘ ሰውና ስ ንቅ ጨምረው ልከውት እስክንድርያ ደርሶ ከእስክንድርያ በቅዳሴ የ ሚደረገውን ጸሎትና የሥጋና የደሙን አቀባበል የቤተ ክርስቲያንን ሹማምንቶች ነገር አደራጅቶ እሱም ራሱ በኢትዮጵያ ሲቆይ ግዕዝ እየተማረ አድጎ ስለነበር ሐዲስ ኪዳንንም ከጽርዕ ወደግፅዝ እንዲመ ልስና ለኢትዮጵያ ሊቃውንት እንዲሰጣቸው ለኢትዮጵያጳጳስአድርጎአባ አትናቴዎስሰሙንሰላማብሎሹሞሰደደውናአብርሃናአጽብሐምበታላቅደስ ታተቀብለውደስታአደረጉ። አባ ሊባኖስም እንዲያውም የሮማው ንጉሥልጅስለተ ባሉ እነዚህ ሰዎች ሮማውያን ከሆኑ እኛም ከሽፃ ዓ ም ወዲህ ምረን በኢትዮጵያ ላይ መስቀልና መጽሐፍ ይዘን ኢትዮጵያን ወደ ልማት የምንመራ እውነተኞች ሰባክያን የቅዱስ ጴጥሮስን መርዣፕ ይ ዘን ወደ መንግሥተ ሰማያት የሚአገባውን በር የምንከፍት እኛነን እ ያሉ ክርስቲያኖችን ሁሉ ከኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖት እያ ወጡ እነዚህንም ሰዎች የእመዘገቡ ወደ ሮማ መንግሥት እየላኩ ሮ ማለዚሁሥራ ማክናወኛ ከቆመው ማኅበር ቤት ሂሳባቸውን ስለሚ አገኙ ይህ ሮማ ላይ የቆመው ማኅበር የኢትዮጵያን ቤተ ክርስቲያን እያደክመ በኢትዮጵያ ላይ የሮማ ቤተ ክርስቲያን እንድትቋቋም ባለ ሙሉ ተስፋ ስለሆነ በኢትዮጵያ ለሚገኙ የሮማ ልዑካን በቂ ገንዘብ ስለ እሚሰጣቸው እነዚህም የሮማ ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ላይ በቶሎየምትስፋፋበትን ለሕዝቡ ለማስጠናት ሮማውያንም በኢትዮጵያ ላይ ስብከትን ማሪ ናቸው ለማለት የስብከቱን ዘመን እያስረዘሙ ቅድም አያቶቻቸው ሳይወለዱ ከነበረው ዘመን ላይ እናወጣለንሲ ሉ በኢትዮጵያ ሲያያዝ የመጣውን የመንግሥቱን ኃረግና ትውልድ አጨ ደማው እንደዚህ ባለ ድፍረት የሀን የሐሰት ፖለቲክ ታሪክ አስመስ ለው ጽፈው አቀረቡት ለመሆኑ አባ ጋስፓሪን ወዳጀ ሆይ በኮ ዓም ከሮማ ኢትዮጵያ ድረስ ለምናኔ የሚችል መነኩሴ ከምን ተ ገኘ ይህ ምንኩስና የተሇመረው ግብጽ ላይ በነአባ እንጦንስና እነ አባ መቃርስ ነበር እነዚህ እንጦንስና መቃርስ በ ዓ ም ነበሩ ለማለት አይፈሩም ይሆንን ። የሮማ ልዑካ ን እስከ ዘመን በሀገራቸው ላይ የነበረውን ታሪክ ሳይገነበዘቡ የኢትዮጵያ መምህር ለመሆን ይጣጣራሉ አምላካዊ ሥራ ሐሰት አይ ጨመርበትም ነበር የሮማ ልዑካን ስብከት ሐሰት የበዛበት በመሆኑ ያሳዝናል « ገጽ በኛው መስመር የንጉሥ ዋዜብ ስም የተጸፈበት ገንዘብ ተገኝቷል ከርሱ በፊት በኢትዮጵያ የነገሥት ነገሥታት ገንዘቦች ሁሉ በላያቸው የተጻፈው ቃል በጽርዕ ፊደልሆኖ ሳለ የንጉሥ ዋዜብ ገንዘቦች ግን በቀድሞው በኢትዮጵያውያን ፊደል ተጽፈዋል። ኤል የተማርኩበትዘመን ምንም ጸድ ጊዜ ባይሆን እነዚህ ሁለቱ ነቢያት እንደዚህ ብለው የተናገሩበት ን ምሥጢር ማወትቅ አስፈላጊ ሆኖ ለማወቅ ሲቻል ኤል ወደ ኢ የሩሳሌም የገቡበትን ለማወቅ ምቹ ይሆን ነበር ከሰው አገር ውስጥ ገብቶ ደርሶ ወሰንና ፊደል ያገር ስም በገጽ « በኛው መስመር አሐሽዊሮስ የተባለው የፋርስ ንጉሥ ወይም አርጤክስስ ሁለቱም ድ ናቸው በስም ስለተለያዩ እንጅ ለዱ ስም አሐዋሽሮስ ሲል ከ ክርስቶስ በፊት ከዙድት እስከ ዘመን ሰጥተውታል ። በዚህ ሂሳብ ኤል ከናቡከደነ ያዖር ምሮ እስ ከ አርጤክስስ ዘመኑ ሲቆጠር ኤል የተመለሱበት ድዓው ዘመን ማለፉን መመልከትየለም የባቢሎን ነገሥታት ምን ያህል እንደገዙ ከዚያ ደግሞ በፋርስ ነገሥታት ምን ያህል እንደተገዙ የነገሥታቱስ ቁጥር ስንት እንደሆነ ማወቅ የተገባ ነበር ይሁን ደግሞ ታሪክ አዋቂ ነኝ የሚል ሰው የዘመኑን ቁጥር ከታች ወደ ላይ ከቆጠሩ በኋላ ደ ግሞም ከላይ ወደታች መቁጠር የተገባ ሥራ ነበር ማለት ከላይ ከ ክርስቶስ በፊት ካዥ ዓ በላይ ካሉ ደግሞ ከላይ ያለውን የዘመ ን ቁጥር ለሰው ለማትረፍ መቁጠር የተገባ ነበር ከፍጥረት እስከክ ርስቶስ ኾ ን ምሥጢር ከፍጥረት እስከ ክርስቶስ መጸነሥ ድረስ ልክ ሽኔ ነው ጸድ ድ ሰዎች ባሽ ዘመን እመጣለሁ ያለበ ትን ንባብ እንፈልጋለን እያሉ በግልጽ ተጽፎ ካላገኘን እያሉ የሚ ደክሙ አይታጡም ። ደግሞ ወደ « ኛው ገጽ በኛ መስመር ትልቁ ንጉሥ ሻና ፊደሉን ሳባዊ ምሥጢሩንና ቋንቋውን ግዕዝ አድርጎ የዘመቻው ታሪክ በሐውልት ላይ ቀርጾና ጽፎ አስገኝቶ ነበር በሳባዊ ፊደል ፎት የነበረውን የግዕዝ ቋንቋ በርሱ ዘመነ መንግሥት ጊዜ ቋንቋ ኢትዮጵያ ላይ ታውቆና ተለምዶ ነበርና መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ግዕዝ ጋር አስተባብሮ እንዲአነበው ሲል ወደ ጽርዕ ቋንቋ አስተ ጐመው ይላል» ። ማለት እነሱ የሐሰት ጽሑፍ የሚጽፉበትን የማውቅበት ነገር አለኝ ባኛው ክፍል ባኛው ገጽ የተጻፈውን ከግሪክ ቋንቋ ለበጥነው ያሉትን ቋ መስመር ጽሑፍ ግልባጭ በሾኛው ገጽ በ ታዊ ፊደል እንደዓረቦች እንዲመስል ከቀኝ ወደ ግራ እጅ በ መስመር ጽፈውት የሚገኘው ነው። እውነተኛውን ታሪክ መርምሬ ልረዳ የሚል በኛ ገጽ የተሳለውንና የሱን ትርጉም ከአድ እስከ መስመር የተጻፈውን ባስተዋላችሁት ጊዜ ባዲሱ ግዕዝ ፊደል መ ልክ ተጽፎ የሚገኘው አኀዙ ባዶ ሆኖ ታገኙታላችሁ እዚህ ዋናው ተንኮል በጥንታዊ ፊደል መልክ የተጸፈው ሁሉ የዔዛና አይደለም እ ርግጠኛ የዔዛና የታሪክ ሐውልት ጽሑፍ በጵ ገጽ የሚገኘውበጅ ያልተከለሰው እሱ ነው። ግን የሮማ ልዑካን በረቂቅ ተንኮል የሰው አባ ት እንዲሁ ደርሰው እየሰደቡ እውነት እያስመሰሉ የማታለያ ጽሑፍ በሾኛ ገጽ ተጽፎ የሚገኘው ሲመረመር በጭራሽ ከባድ መቀጫ እን ደሚአመጣ እንዲአውም ይህ የአባ ጋስፓሪን ያታላይነት ጽሑፍ በኢ ትዮጵያ ን ነ መንግሥት ምክር ቤት ገብቶ የሚታይ ነው ። የሮማ ልዑካን ጸኛ በኛ ገጽ ኛ በቿኛ ገጽ ኮኛ በዙፄኛ ገጽ በጥንታዊው ፊደል ቅርጽ ከቀኝ ወ ደግራ እየዞረ በጅ ተጽፎ ፎቶ ግራፍ ከተነሳ በኋላ እንደገና ክል ሼ ተነሥቶ የታተመውን ከሐውልቱ ላይ ፎቶግራፍ አሥለው ፎቶግ ራፉን በክልሼ አንስተው ያተሙት አስመስለው የሠሩትን የማታለያ ጽሑፍ ገለበጥነው እያሉ በአዲሱ ፊደል ቅርጽ በግዕዝና ባማርኛ ተጽፎ የሚገኘው እውነተኛ ጽሑፍ አለመሆኑን ለኢትዮጵያ ወጣቶች አስጠነቅቃለሁ ። የሮማ ልዑካን በደቡብ ዓረብ ላይ በኢትዮጵያ ፊደል በግዕ ዝ ፊደል የተጻፈ ሐውልት ስላገኙ የደቡብ ዓረብ የኢትዮጵያ ግዛት እንደነበረ በኢትዮጵያ መናገሻ ከተማ በጥንታዊው ፊደል ተጽፎ የሚ ገኘው ሐውልት እየለፈለፈ የሮማ ልዑካን ጋራ የሚአክለውን በግዘ ፍ ለዓለም ተገልጾ የሚታየውን ዙር ምልስ ገዥ የነበረችቱን ኢትዮጵያ ን ተገዥ አስመስለው ሳባ የሚባለውን የንግሥት ስም ወስደው ኛ ም የግዕዝን ፊደል የሴም ዘሮች ፊደል ነው እያሉ በወንጌል ምክ ንያት እየሰበኩ የብዙዎች ሰዎች ደራስያን እስከመሆን የደረሱትን ሁ ሉ በዚህ ስብከት ወስደዋል ። እንደዚህ ያለ አስደናቂና አስጨናቂ ነገር በመካከሉ እያለ የሮማ ልዑካን ወንጌል እናስተምራለን እያሉ ወንጌልና መስቀል ከኤ ለይል ኢና ሶ ቀዳም ኅዳር ቋ እየያዙ በኢትዮጵያ አውራጃዎች እየተዘዋወሩ የትምህርት ቤት አቆ ምን እያሉ ወጣቶችንና በትምህርት ያልበሰሉትን የኢትዮጵያቤተክ ርስቲያን ልጆች ከሮማ ላይ ካኾችኒ ከሚባለው ማኅበር በሚመጣው ገንዘብ በዳቦና ሱካር እያባበሉ ሃይማኖታቸውን እያስጣሉ የኢትዮጵያን ታሪክ መሠረት እየሠረሠሩ ይህንም ለቀረባቸው ሁሉ ስለአስጠኑና በመጽሐፉም እየጸፉ ለዓለም ስለ ዘሩት በወጣቶች ሁሉ ልብ ሊገባ ሲደረጃጅ ይገኛል በግዕዝ ላይ የሮማ ልዑካን እስቲነሱበት በኢትዮጵያ ላይ ሽፀማ ዘመን ያገኝ ነበር እነሱ ከተነሱበት ዘመኑመሆኑነ ው ይህሀን ያህል ዘመን እነሱ እንደሰረሰሩ አሉ ሆኖም አሳባቸው በጣም ተያይዞላቸው ስለሚገኝ አሁን ደፍረው የኢትዮጵያ ታሪክ ብ ለው ፖለቲኩን ለቀቁት የተያዛለቸው ማለቴ የኢትዮጵያ ጥንታዊ ታ ሪክ ይመርመር ተብሎ አርኪአሎዥ ሠራተኞች መጥተው በምርመራ ላይ የተገኙትን ጽሑፎች በድንጋይ ሐውልት ላይ የተገኙትን ጥንታ ውያን የግዕዝ ፊደሎች ስም እየሰጡ የግርማዊን ን ነ ቀዳማዊ ኃ ሥላሴን ኛ የንግሥ በዓል ምክንያት በማድረግ ተከፍቶ በነበረው ኢግዚብሽን ውስጥ የቀረቡት ጥሩ መሠረትን ለመስጠትችልዋል ከተ ከማቹትም ዕቃዎች መካከል ከአዲግራት ሰሜን ምሥራቅ ኪሎ ሜትር ርቆ ከሚገኘው ከሳቤአ ውስጥና ከመቀሌ ምሥራቅ ሰሜን ከ ሚገኘው ከአዝቢ ዴራ የተገኙት ጥንታዊ ዕቃዎች ይገኙበታል ። አሁን የምጠይቅ እርስዎን ብቻ ሳይሆን የሮማ ልዑካንን ከደቀመዛሙርቶቻቸው ነውና በጥንቃቄ መልሱን እፈልጋለ ሁ የኢትዮጵያን ክብረ ነገሥት አልነቀፍኩም እንዳይሉ «በገጽባ ጳኛው መሥመር ንጉሥ አብርሃንና ንጉሥ አጽብሐን በሚያየው ወይም በሚነካው ነገር ላይ ያለ ወግይህ አነጋገር ስለማኮሰስና ስለመናቅ ማለ ት ነው እርስዎ ግን አይገነዘቡትም «የነሱ አባት ሰይፈ አርድ ይ ባል ነበር ከነዚህ ልጆች ጸዱ እኩለ ሌሊት ጸዱ ማለዳ ጽባሕተ ወለደ ብለው ያወጋሉ አብርሃ በተወለደ ጊዜ ድ ብርሃን በራሱ ላይ አበራ አብርሃ ሌላውም በተወለደ ጊዜ ፀሐይ በራሱ ላይ አበራ እነርሱም አኃው ፍቁራን የሚፋቀሩ ወንድማሞች ባስነት ዓመት ከሄወር ባአድ መንበረ መንግሥት ነግሠዋል ይባላል»ይባላል ማለት ማቃለል ነው ይህ ጽሑፍ የተጻፈ ስለ ማቃለል መሆኑን መረ ዳት በዚሁ ገጽ በኛው መስመር ቅዱስ ወንጌልን በተቀበሉት በአክሥም ነገሥታት ነገር ላይ እነዚህ እጅግ ትልልቅ የሆኑትን ነገሮ ች ተከትለው ብዙ ወሬና መንፈሳዊ ታሪክ አጸድ ጸድ ጊዜም ልብ ወለድ ታሪኮች እንደ ተጸፈ አሁን በጣም የሚቀና ነው የተባለው ጽ ቁ ሰኑይ ኅዳር ሑፍዎምን ማለት ይመስልዎታል ልክ አድርገው ነቅፈው ጽፈዋል ለሰው ቃሉ ጸድ መሆን እንደሚገባው የታዘዘበትን ከላይ ጽፌልዎታ ለሁ ስለዚህ አድ ሰው ሁለት መላስ ሲሆን ምን ለመባል ይቻላል አሁንም የኢትዮጵያን ታሪክ ጽሑፍ ነቅፈው አብርሃና አጽብሐን ሠ ርዘው እርስዎ እንዳፈቀዱት በትውልድ ከሰይፈ አርድ እስከ ዔዛና ኛ በዘመን ነው እንደዚህ የሚሆነው የሰይፈ አርድና የሶፍያ ዘመነ መንግሥት ሲጨመር ነው። የሮማ ልዑካን ፖለቲክ ካባ ጋስፓሪን የተገለጸው ን ስመለከተውና ስመረምረው ስመዝነው ምንም በታሪክ ገጽ የሚገ ኝ ጽሑፍ አይደለም የጽሑፉ አስተያየት የሚሰጠው ግምት አገርና አገር ሕዝብና ሕዝብ ለማነቃቀፍ የተሠራ ልብ ወለድ ፖለቲክ ከመ ሆኑ በተቀር ሌላ የሚሰጠው ፍሬ እንደሌለ ላንባቢዎች እንገልጻለሁ የሮማ ልዑካን የሐሰታቸውንና የድፍረታቸውን ብዛት ላንባቢዎች ለመግለጽ በኛ ገጽ ከታች በመስመር ተከቦ በረቂቅ ፊደል የተ ጻፈ ከላይ ሁለት ጥንታዊ ገንዘቦች የተሳሉበት በዚህሥዕል ላይ የሚ ታየውየንጉሥ ዔዛና አንዱ የወርቅ ገንዘብ ነው ገጹና ጽሑፉ በቱም ወገን በጣም ይታያል ። ጸድ ጸድ ጊዜም ለመስበኪያ የሚጻፉ ነገሮች ለ ውሸቱ ማያያዣ ከሆኑት «በቋኛ ገጽ ኢትዮጵያ በዓረብ አገር የነ በራትንግዛት መጨረሻየሆናት ፍጻሜ ልክ ከፋርስ መጣላት የፋርስ ነገ ሥታት በጣም ኃያላን ስለነበሩ የቁስጥንጥንያን መንግሥት መውጋት ዝዥምረው ቅኝአቸውን እስከ ዓርብ አገር ድረስ ገፉት ማለት አስገበሩት ማለት ነው አብርሃ በፋርስ ጦረኞች የተሸነፈው ባፎ ዓ ም እንደሆነ ይታመናል ማንኛውንም የኢትዮጵያን ታሪክ መቀነስ ዋና ተግባራቸው ስለሆነ ነው እንጅ ዓረብ አገር ከ ዘመ ን በላይ ከኢትዮጵያ እጅ መውጣት የለበትም ብዙዎች የዓረብ መጻሕ ፍት በመጨረሻው ጊዜ ኢትዮጵያ የዓረብን አገር በመግዛቷ ላይ ሲ አ መክ ተጨ ር ለሄ ። የዓረብ ደቡብ አገር በኢት ዮጵያ ንገሥታት ስትገዛ ለመኖርዋ ብዙ ማስረጃ ሞልቶ የሮማል ዑካን እንዲሁ በጠላትነት ተነሥተው በጦር ኃይል የማይሆንላቸው ቢሆን በታሪክ ፖለቲክ ፈጥረው በልባቸው የሚመኙትን ምኞታቸ ውም የሮማን ሃይማኖት በኢትዮጵያ ዘርግተው ቤተ ክርስቲያን አስ ፋፍተው እነሱ የኢትዮጵያ ሐዋርያነት ይዘው በኢትዮጵያ ውስጥ የ ሮማ ቤተ ክርስቲያን ሥልጣንን ለማስገባት ከዚያደግሞ ቀስ እያሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ እርስ በርሱየሚአፋጅ ነገርእየፈጠሩ እንደልማዳቸው የኢትዮጵያ ሕዝቦች መቸም እያነሱ እንጅ እየበረከቱ ስለማይሄዱ እ ንደዚሁ ለኢተዮጵያ ደዌ ሥጋ ሆነው ሕዋሳቶቿን እየቆራረጡ እጅ ዋ የማይጨብጥ እግርዋ የማይረግጥ ሲሆን ጠብቀው የኢትዮጵያን ዘ ርዓ መንግሥት ያለውን ፈጽመው ካጠፉ በኋላ ዘሩንና ነገዱን የማ ያውቀውን በነሱ የሚመራውን የቀን ሠራተኛ አድርገው ለመግዛትና በኢትዮጵያ ምድር ውስጥ የሚገኘውን ሃብት ወርሶ ለመጠቀም አስ በውነው። ይህ እንደዚያ ያለው አስተያየት የሳባ ፊደል የሚሉስምለ ጥንታዊው ግዕዝ ፊደል መስጠት በሁሉ ዘንድ የተጠና ሆኖ ይገኛ ል የዚህ ነገር ምንጩ የሮማ ልዑካን ናቸው ምክንያቱም ጥንታዊው ን ፊደል የኢትዮጵያ ወጣቶች እየተከተሉ ያጠኑት እንደሆነ የኢትዮ ጵያን መሠረት ጽሑፍ ግዛቷ ከነበሩ አገሮች ላይ የሚገኙትን ጽሑፎ ችእንዳያውቁ እንዳይራቀቁ በማለት አስበው የፈጠሩት ፖለቲክ ነው እንጅ ያረቦችና የኢትዮጵያ ፊደል ጥንታዊውንና ጥንታዊውን ብና ስተያየው የተለየ ነው። በኛ በኩል ከላ ይ የተጻፈው እንደርሱ ያለ ማን አለ ማለት ነው ተብሎ ቢተረጐም ይህ አማርኛ በዚያን ጊዜ አልነበረምና እውነት ሊሆን አይችልም ተብሎ ተነቀፈ ይህ ሁሉ የመጨነቅ ጠባይ ነው እንጅ ሁለቱም አማር ኛ ሲሆኑ አዱን አማርኛ መቀበል ዱን አማርኛ የለም ማለት ከች ግር የተነሳ ነው እንዲሁስ በግምት ቢታሰብ የማን ንጉሥ ዜጋለማ ን ንጉሥ ልጅና ለንጉሥ ስም አወጣ ሠየመ ተብሎ የተጻፈ ነገር ከዓለም መዝገብ ገጽ የሚገኝ ይሆንን ይህን ሁሉ ሐሰት ከማቀናወ ጥ አፍን ማሳረፍ የተሻለ አልነበረም ይሆንን «በጣጴኛ ገጽ በኛው መስመር ከአሥመራ አቅራቢያ ባለው ምድረ ጽዮን በሚባለው ሥፍ ራብዙዋሻ ያለው ድ ትልቅ የማዕድን ጉድጓድ ተገኝቷል ይሀ ጉድጓድ ያለ ጥርጥር በቀድሞቹ ግብጻውያን ይልቁንም በበጅያዎች የተቆፈረ ነው እንደዚህ ያለ የወርቅ ጉርጓድ ከኢትዮጵያ ሁሉ ተገ ኝቷልይላልመቸምየሚቀጥሉትነገርአያጡምአሁን ደግሞ ከላይ እንደ ተጻፈው ብዙ የማዕድን ጉርጓዶች አሉ የቆፈርዋቸው ግብጸውያን እስ ከ ደጋይቱ ኢትዮጵያ ምን ሲሠሩ መጡ ታሪክ ጸሐፊዎች ሁሉ ያ ውም የግብጽ ሊቃውንቶች ብዙዎች የዓለምን ታሪክ ሁሉ ጽፈውት ይገኛል አድ የግብጽ ንጉሥኢትዮጵያን እላይ ድረስ ወጥቶ ገዛ የ ሚባል ጽሑፍ አላነበብኩም ባይሆን ትንንሽ ቀኖች ኖብያን የሚል ይገኝ ይሆናል እንጅየኢትዮጵያ ነገሥታት ስንኳን ሀገራቸውን ሲያስ ወስዱና እነሱ አልፈው ለሌላ ረዳት እየሆኑ ይረዱ እንደነበረ ታሪክ ይነግረናል። ከመሬት ውስጥ በተገኙ ገንዘቦች ላይ በሳባዊና በጽርዓዊ በግዕዝ ፊደሎች የተጻፉትን የነገ ሥታት ስሞች ተርጉመን ስላወቅነው ተብሎ ተጽፍል በጽርዓዊ ፊደ ል የተባለው ኢትዮጵያውያንና ግሪኮች በንግድ ገንዘብ ይለዋውጡበ ነበረ ጊዜ በኢትዮጵያ ቤተ መንግሥት እንደተቀመጠ የቆየ ይሆናል እንጅ የኢትዮጵያ መንግሥት ስሙን በግሪክ ፊደል ብቻ ጽፎ ይገኛ ል የሚባለውን ታሪክ እውነት ነው ብለን አንቀበለውም ደግሞም ካ ፅድ ገጽ ግዕዝ ካድ ገጽ በጽርዕ ሆኖ ቢገኝ ግን ተቀብለን ታሪኩ የሚገኝበትን ቦታ ፈልገን በታሪኩ ሥፍራ እናገባዋለን እሽ ይሁንይ ሀ ነገር እውነት ከሆነ በግዕዝ ፊደል የተጸፈው ወዴት ላይ አለ። ይህስ ባይሆን ጸዱን ገጽ መግቢያ ይዘው ይህን ካገኘን ብለው ነው አረ ዋናውን ግዕዝ የሳባውያን ግዕዝ የሳባውያን ፊደል መባል ገንዘቡ ስለሆነ በዚህ ምክንያት ገቡና ሳባ የሚባለውን ስም ለደበብ ሲሰጡ ግዕዝንም ወደ ዓረብ አገር ሲወስዱ ምን ረዳት ፈ ለጉ በዓረብ አገር የሚገኘውን ጥንታዊ ግዕዝ ባገኙ ጊዜ ዓረብ አገ ሮች የኢትዮጵያ ግዛት ሆነው መኖራቸው ቀረና እንዲያውም ዕድሜ ለሮሜ ለሮማ ልዑካን የኢትዮጵያ አቅኒና አጥኒ ሆነው ተገኙ በኢ ትዮጵያ የሚገኙ ጥንታውያኑ ጽሑፎችና ቅርጾች ሁሉ የዓረቦች ተብ ለው ተሰይመው ይኸውና የግዕዝ ፊደሎች ያረብ ፊደል የሚባል ሰ ም ከሮማ ልዑካን ተቀብለው ይገኛሉዋናው ሐሰት በኢትዮጵያ ልብ ሊቀረጽ የተሰናዳው እኔ የምሞርደው በዚህ መካከል ከፍ ያለ ትግል አለ ምንም ብንታገል የኢትዮጵያን አባቶችበጣምም ያባ ጊዮርጊስን አምላክ በመደገፍ ልክ ሞቴን በዚህ ትግል ምክንያት እንዳገኝ የቆ ረጥኩ ስለሆንኩ ይህን የሮማ ልዑካን ስብከት ጽሑፍ ለመሞረድ ተሰ ናድቸ የቆምኩ ነኝ። ዋናው የትግሉ ቦታ ይህ ከላይ ተጽፎ የሚገኘው የሳባውያን ፊደል በሚለው ጽሑፍ ላይ ነው ይህ ጽሑፍ የኢትዮጵያን ወጣቶሻ ልብ ሁሉ ወስዶታ ል። እኔ የምለው ይሕ ጽሑፍ የሐሰት ፖለቲክ ጽሑፍ ነው እንጅ ታሪክ አይደለም ። ኢትዮጵያ እግዚአብሔርን ፈሪ ሕግ አክባሪ ሆና በመገኘቷ ምክንያት መንፈሳ ውያን መስለው መስቀልና መጽሐፍ ይዘው መናንያነ ዓለም መስለው እንደዚሁ በልባቸው ውስጥ ዋና ሥራቸውን ደብቀው በኢትዮጵያ ቤ ተ ክርስቲያን ጠብና ክርክር የመሩባት ሰላም ያጠፉባት የሕዝቡን ቁጥር ያጐደሉባት የንጹሕ ሰው ደም ያስፈሰሱባት እነዚህ የሮማ ልዑካን መሆናቸውን በዚህ መጽሐፍ ካፀ ዘመን በኋላ ያለውን ሁ ሱ የተቻለኝን ያህል ገልጨለታለሁ። ሀቱቅዱሳንን የኛ አባቶች ናቸው በማለት እነሱ መንነው መጥተው በኢትዮጵያ በብዙ ጸሎትና ጾም ስግደት ወደልዑል እግዚአብሔር የቀረቡ ቅዱሳትን ስ ለነበሩእኛ እናክብራችዋለን እናንተ ግን የነሱ ልጆች መሆናዙ ሁንም አናውቅም እናንተንም አንወድም ምክንያቱም ስለምትሠሩት ፖለቲክ ነው ፖለቲኩም የኢትዮጵያን መሠረተ ታሪክ ለመደምሰስ የታሰበውን ያ ዘመን የፖለቲክ ጥንስስ አባ ጋስፖሪን ገብረ ማርያም በጥብጠው በጥንስሱ ቀለም ጽፈው ወደ ግርማዊ ጃንሆይ ንዑስ አምኃ ተብሎ በቀረበው መጽሐፍ የሮማ ልዑካን በረቂቅ ተንኮል የተሠራው ሁሉ በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ የሚገለጽበት በደረሰ ጊዜ ሉቃስ ቿ ወአልቦ ኅቡዕ ዘኢይትከሠት አልቦ ክዱን ዘኢ ያስተርኢ ወገሃደ ይከውን ምንም ተሠውሮ ቢኖር ላይገለጥ በግልጽ ወጥቶ በአፍአ ሳይታይ እንደማይቀር የተጻፈው በሮማ ልዑካን ላይ መላ ተፈጸመ እንግዴህ በሰፊው የተጠበቡብን ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ መሠረት ስለሆነ ለታሪክ ምን ምሳሌ ልንሰጠው ይገባናል ይሆን እኔ ግን ታሪክን የተጠረገ ጐዳና ብዬ ምሳሌ ሰጥቸዋለሁ ምክ ንያቱም ሁሉ ነገር በምንገድ ሲሄድ ይታያል ማነኛውም ፍጡር እ ንስሳት እንኳ ምንገድ ያበጃሉ በዚያ ምንገድ ከኋላ የሚመጡ ሁሉይ ሄዱበ ታል በምንገድም የሚሄድ ሁሉ በጥንቃቄ ወዳሰበው ይደርሳል ታሪክ ያለውም ሕዝብ ያባቱን ምንገድ አባቱ ይሠራው የነበረውን እየተመለከተ በዚያው ላይ እየቀጠለና እያስፋፋ ሲሄድ በፍጥነት ወ ደአሰበው ለመድረስ ይችላል ምንገድ የተበላሸበት ሰውና ታሪኩ የጠፋበት አገር ድ ነው ያ ምንገድ የጠፋበት ሰው እንቅፋቱቴና እሾሁ አላስሄዶው ብሎ በቶሎ ካሰበው እንደ ማይደርስ ታሪኩ የጠፋበት ምሕዝብና ሀገር አዲስ ታሪክ እስቲያደላድል ድረስ ብዙ ድካም አ ለበት ስለዚህ የሮማ ል በረቂቅ ፖለቲክ መንፈሳውያን መስለው ቀርበ ውየኢትዮጵያን የታሪክ መሠረት ሲሠረስሩ ተገኙ ሐሰት ነውመስ ርሰር የለብንም ለማለት ቢሞክሩ ይኸውና ለማስረዳት ዝግጁ ነኝአ ሁን እኔ የማስታውሰው ታሪክ ማለት መሠረት ነው ። ኛ በኢትዮጵያ የሚገኘውን ግዕዝ ያረቦች ፊደል ነው ብለው ጽፈ ዋል ፊደላችንን ከውጭ የመጣ ነው ማለታቸው አስቀድሞ የኢትዮጵ ያ ግዛት የነበሩ አገሮች ዛሬ ከኢትዮጵያ ውጭ ሆነው ሌላ መንግ ሥትና ፊደል አቁመው ስለሚገኙ በመሬቱ ውስጥ የኢትዮጵያ ጥንታ ውያን ፊደሎች ምስክርነታቸውን እየያዙ ብቅ እያሉ ስለ አስቸገሩ እነዚህ በውጭ የተቆረጡ አገሮች ቋንቋ ለቋንቋ ከመገናኘት የተነሳ ወደ መሠረተ ዓላማችን ተመልሰን አድ እንሆናለን እያሉ የተመለሱ እንደሆነ ኢትዮጵያ ኃይል ታገኝና ያሰብነውም ሳይፈጸም ይቀርብናል ያወጣነውም ገንዘባችን በከንቱ ይቀራል ብለው የሚመጣውን አሳልፈው ተመልክተው ነው ኢትዮጵያ በቀደምትነት ማዕርጓ እንደተከበረ የንጉ ሠ ነገሥትነቷ ስም በዓለም ነገሥታት ዘንድ አየታወቀ በሥልጣኔም ኢትዮጵያ በንጉሠ ነገሥቷ መሪነት ከፍ ከፍ ወደማለት ደረጃ ስትይ ዝ ስላዩ በጣም ከባድ ፍርሃት አደረባቸውና ስለዚህ የወጣቶችን ል ብ ለማፍዘዝ ይሕን ሁሉ ሐተታ ባልቸገራቸው ገብተው አሳፋሪ የሆ ነሥራ ጽፈው አቀረቡ ማፈርንማ እነሱ ወዴት አውቀውት ለወደ ፊቱ ግን ማፈራቸው ስለማይቀር ነው ። እዚህ ላይበእብራዊ ፊደ ልም በግዕዝም ያለውን የፊደል ቁጥር ሁለቱንም አደባልቀውታልየፊደል ቁጥር መኖሩን የዓለም ባለታሪኮች አውቀው የግዕዙን ፊደል ቁጥር የእብራይስጡንም ፊደል አድርገው ጽፈውት ይገኛል ይህን ባለታሪኮች የጸፉት ይገኛል ባይሆን የካዕቡንና የሣልሱን የራብዑን የ ኃምሱን የሣድሱን የሳብዑን ቁጥር ስንኳንስ በውጭ አገሮች በኢት ዮጵያውያንም ሊቃውንቶች እንደምሥጢር በሥውር ስለሚያኖሩት ብዙዎች ይህንአያውቁትም እንጅ የግዕዙንብቻ ፊደል ቀጥርአውቀው ብለው ጽፈውትይገኛል በምን ምክንያትይደመሰሳልይህሀ የተዘባረቀ ፊደል መሠረቱ ከወዴት የመጣ ነው ከዚያው ከሮማ ልዑካን ነው። ይህ ሁሉ ሐተታ ከዚህ መጻፉ አንባቢ እንዲመለከተው ነ ው የሮማ ልዑካን ታሪክ ውስጥ ለውስጥ ብዙውን ሕዝብ አዳርሶታ ል ይህ የኢትዮጵያን ታሪክ በመሰርሰር እንደሃይማኖት በጣም ለሕ ዝቡ እየተበስበከ ተጠንቷል ስለዚህ የሮማ ልዑካን ሥራ ዛሬም አለ ማቋረጡን ይህ ያባ ጋስፓሪን ፖለቲክ ጽሑፍ ያስረዳል።