Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መደበት ማዛጋት ማንቀጥቀጥ ማንጠራራት ማልቀስ ሳደውቁት አንባ መፍስስ ስውነትን ማቃጠል መውረርና መዘግነን ብርድ ብርድ ማለት እያነበቡ መደናገር በዓይንና በፊደላቱ ላይ ብዥታ መፍጠር ግንባርና ዓይን ላይ የተነሣው ቡዳ የመስተፋቅሩ መንገደኛ መንፈስ ከውስጥ ወደ ውጭ በፍጥነት ተንቀሳቀሶ ወደ ሰውየው ውስጥ ዘሎ በመግባቱ ነው ሁሄታው የአጋንንቶቹን ኅብረትና ፈጣን የጥቃት አንቅስቃሴ ሚያመለክት ነው። ራሳቸውን ያጠፉ ጥቂቶች አይደሉም ብዙዎች በዚህ መንፈስ የድካማቸውንና የላባቸውን ውጤት በመታለል ተዘርፈዋል ተቀምተዋል ተክደዋል እነዚህ ነገሮች ሠሉ የእግዚአብሔር አይደሉም የሰይጣንንም ጥልቅ ነገር እንጂ ራእይ እንዲህ ዓይነት የጭካኔ ብትር ያረፈባቸው ወገኖች ወደ ልቦናቸው ተመልሰው ስለላኩት ገንዘብ ይነገራቸዋል ወደ ፖሊስና ፍርድ ቤት ሄደው ሌላ ጣጣ አንዳያመጡም መንፈሱን የላኩት ሰዎች ርህራሄ በሌለው አስተሳሰብ ጨርሶ ሊያጠፋና ሲገድል የሜቸል ሌላ አዲስ ርኩስ መንፈስ በእነዚያ የመክራ ሰዎች ላይ ይልካሉ የዚህ ሁሉ ጭካ መሠረቱ ደግሞ የተጣለውና የቀደመው ጠላት ዲያብሉስ ነጡ መ ሲጠይቁ እንደሌለ ልቦናቸው ውስጥ። በተጨማሪ በሃሳብ ሰጪነትና በመደመጥ ሁኔታ ላይ። ፋቅር መንፈስ ለጊዜው ጥቅም የሰጣቸው ቢሆንም ውሎ አድሮ መንፈሱ መልሶ ራሳቸውን ሊጎዳቸው የሚችል መሆኑን ቢያውቁ አንኳን በጥቅም በመታወር የሚከተለውን ጉዳት አምኖ ለመቀበልና ለማገናዘብ ድፍረቱን ያጣሉ ብዙ ጊዜ ተኝተውም ሆነ ቅዋመው የሚጨነቁ እርካታ የሌላቸው ግራ የተጋቡና የፈለጉትን ደስታ ሳያገኙ እየተበሳጩና እየተናደዱ አንዳንዴም ለብቻቸው በር ዘግተው በ ዘሚሚሞመሙ እናት የሞተባቸውን ያህል ሲያለቅሱ የሚታዩና የሚስተዋሉ ናቸው ። በጠባያቸው ወግ አጥባቂዎች ሥራ የሚወዱ ሰዎችን የሚተቹ አቃቂርና የነገር ብልት የሚያወጡ ጸጉር የሚስነጥቁ በተንኮልና በክፋት የተሞላ ልቦናና ሕሲና ያላቸው ናቸው ። ነገር ግን እንደ ጥንካሬህና ንስሐ እንደማይገባ ልብህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ በሚገለጥበት በቁጣ ቀን ቁጣን በራስህ ላይ ታከመቻለህ።
እነርሱም ከበጉ ደም የተነላ ከምስክራቸውም ቃል የተነሳ ድል ነሱት ነፍሳቸውንም እስክ ሞት ድረስ አልወደዱም ስለዚህ ሰማይና በውስጡ የምታድሩ ሆይ ደስ ይበላችሁ ለምድርና ለባሕር ወዮላቸው ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቁጣ ወደ እናንተ ወርዶአልና ራአይ ምዕ በማስጻ ጩያድዝ ከዚያ በኋላ ዲያብሎስ በዓለም በምድርና በሰው ልጅ ውስጥ አደረ የሰው ልጆችም ከሰማይ ከተጣለው ከዚህ ሰይጣን ጋር ተባባሪ ሆነው ፈጣሪ አምላካቸውን አግዚአብሔርን አሳዘኑ በዚሁ መሠረት ዲያብሎስ በተገዙለት ውስጥ ሁሉ ገብቶ እየተንቀሳቀሰ በሚከተሉት የማጥቂያ መንገዶቹ አማካኝነት የክፉ ሥራውን ዘር ሲዘራ የሕብረተስቡን የአስተሳሰብና የዘመኑን ንድፈ ሐሳብ ፅድገት በመከተል አምልኮተእግዚአብሔርን በካዱና መንፈሳዊ ጉልበቱን በናቁ ሰዎች ላይ እያደረ የዘር ልዩነትና የጎሣ ግጭት እየፈጠረ በሃይማኖት ላይ የጥላቻ ዘመቻ በማካፄድ በሥር ነቀል ለውጥ መንፈሳዊ ታሪካችንን ለማውደም በክፉዎች አማካኝነት አየሠራ የገንዘብ ትርፍና የማቴሪያል አምልኮት የሥልጣንና የጉልበት ትልቅነት ትዕቢት እንዲፈጠር ከማድረጉም በላይ በጤናው ረገድም ከፍተኛ ጥቃት አድርሶ ዛሬ ወገኖቻችን በየጠበሉ ቦታ በየሆስፒታሉና በየጤና ጣቢያው ወድቀው ማየት የተለመደ ሆኗል ክፉው መንፈስ የቱን ያህል በረቀቀ ጥቃት ጉዳት እየፈጸመ መሆኙን በዚህ ድርጊት ልንገነዘብ ይገባል የዛር የዓይነጥላ የመተት የጥንቆላ የዓውደ ነገሥት የኮከብ ቆጠራ የሞራ ገላጭ የአጅ መዳፍን የማንበብ የሟርት የዓሪሪ ሞት የመናፍቅ የደም የሌባ የዝሙት የአስማት የአፍዝ አደንግዝ የጸብ የሞገደኝነት ያለመታዘዝ የምግብ የመጠጥ የሱስ የፍልስፍናና የሥነልቦና መንፈሶች ወዘተ በዋናነት የሚጠቀሱ የዲያብሎስ የመግቢያና የማጥቂያ መንገዶቹ ሆኑ ብዙሃን አለ ይቤሱ መኑ ያርእያነ ሠናይቶ ተዐውቀ በላዕሌነ ብርሃነ ገጽክ አግዚኦ » መዝ በጎውን ማን ያሳየናል የሚሉ ብዙ ናቸው አቤቱ የፊትህ ብርፃን በላያችን ታወቀ በማስዳ መያዝ የዚህ ዝግጅቴ ዋንኛ ዓላማ በመጽሐፈ ኢያሱ ላይ ኢያሱም ሕዝቡን ነገ እግዚአብሔር በመካከላችሁ ድንቅ ነገርን ያደርጋልና ዛሬ ተቀደሱ አለ ባለው መሠረት ድንቅ የማዳን ሥራውን ለዓለም ለማሣየትና የቤተክርስቲያናችንንና የክርስቲያኖችን መንፈሳዊ ኃይል ለማሣወቅ ከመተደስና ቅድስና መነሳት እንዳለብን ለማስገንዘብ እንዲሁም የዲያብሎስ ውጊያ ምን እንደሚመስል በማሳየት ክርስቲያን ወንድሞችና አህቶች በአጠቃላይ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁሉ ዛራ ከዘመኑ ሥልጣኔና የቴክኒዎሎጂ ፅድገት ጋር ጥበባቸውን አብረው እያሻሻሉ የመጡትን የክፉ መናፍስቱንምንነትና ከወቅቱ ጋር የሚራመድ ፈጣንና ተለዋዋጭ ሥልቶቻቸውን እንዲሁም አውዳሚ ጠባያቸውን ተረድቱውና በኦርቶዶክስ አምነታቸው ጸንተው የዲያብሎስን ውጊያ ያመክኑ ዘንድ እገዛና ምክር ልመስጠት ነው ከዚህ በተጨማሪም ይህ መጽሐፍ እስከ አሁን ድረስ የዲያብሎስ መንፈሶች በሕይወታችን ላይ ያደረሱብንን ጉዳቶች ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ጋር በማገናዘብና በማያያዝ ወደፊት የእግዚአብሔር አምላክ ልጆች ልንሆን የምንችልበትን አቅጣጫ በመጠቆም በኩልም ከፍተኛ ድጋና የሚያደርግ ነው በዚህ አቅጣጫ መንፈሳዌው ጉዞዋችን ፍሬያማ እንዲሆን የወንጌል ስብከቱንና የፈውስ አገልግሎቱን ለማመቻቸት በኦርቶዶክሳዊ እምነት ጸንቶ በመቆም ብዙ መሰናክሉችንና አንቅፋቶችን ጥሉ በማለፍ በተቻለ መጠን የእግዚአብሔርን የማዳን ኃይል ሁሉም ወገን እንዲያየው ለማድረግ ተችሏል እነሂህን የእግዚአብሔር ተአምራትንና እውነቶችን አምኖ መቀበልና አሰመቀበል የእያንዳንዱ ግለሰብ ጉዳይ ቢሆንም የወንድሞቻችን ከሳሽና የሰው ልጆች የተደመው ጠላት ዲያብሉስ ጨጨጨጨ ለ የፉ ና ሥመ ገጻ ንች እ በኃያሉ አምላካችን በአግዚአብሔር መንፈስ የእያንዳንዳችንን ኃጢአት ይቅር በሚሰንና በደሙ ቤዛነት በሚታደገን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የዓለም መድኃኒታችዌን በወለደችልን በአመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንዲሁም በቅዱሳን መላዕክትና በጻድቃን ሰማዕታት ስም እየተገሰጸና አፍራሽ ተግባሩ ተይዞ ወደ ሲኦል ወርዶ ሲታሰር የማዳን ጸጋውና ምሕረቱ ሲገለጥ የእግዚአብሔር መንፈስ ኃይል በገዛድ የታየ መሆኑን ለመመሥከር እችል ዘንድ የጥንታዊቷንና ገናናዋን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችንን ደንብና ሥርዓትን በጠበቀ መልኩ ይህንን መጽሐፍ ለማዘጋጀት ተገድጃለሁ ከፍ ብሎ እንደተጠቀሰው ክርስቲያን ወገኖች ሁሉ መንፈሶችንና መናፍስታዊ ድርጊቶችን በመመርመር የእግዚአብሔርን ሙሉ ትጥቅ ታጥቀው ዲያብሎስን በመዋጋት ትክክለኛው የአምላክ መንገድ ላይ እንዲገኙና እንዲራመዱ በማድረግ ረገድም ይህ መጽሐፍ የጎላ አስተዋጽዖ ይኖረዋል የሜል እምነት አለኝ በመሆኑም የዚህ መጽሐፍ ዓብይ ርዕስ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጠውን የሶምሶንን ታሪክ መነሻ በማድረግ አዘጋጅቼዋለሁ በመጽሐፈ መሣፍንት ቁጥር አሥራ ስድስት መጀመሪያ ላይ ሶምሶን ጋዛ መግባቱን የሰሙት የፍልስጥኤም መኳንንቶች ከተማዋን ከበው መግቢያና መውጪያዋ ላይ አሸምቀው በማለዳ እንገለዋለን በማለት ሌሊቱን ሁሉ በዝምታ ተቀመጡ ይላል ቃሉ እንደሚነግረን የፍልስጥኤማውያኑ መንፈስ ዕቅድና ፍላጎት መደመሪያ ሶምሶን በማለዳ ይዘው ቀጥሎም ለመግደል ነው ከዚህ እውነታ ስንነሳ የእግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ቃሉ ለልቦናችን እንደሚገልጸው ጠላት ሁልጊዜ እኛን ለማጥፋት የሚያደባው በማለዳ መሆኑን ነው በማስጻ መያዝ ዛሬ በፅድሜ የገፉ አዛውንቶች ቁጭ ብለው ብዙ ሥራ መሥራት የሚችለው አምራቹ ወጣት ኃይል የሚያዝውና የሚሞተው በአነዚህ በማለዳ እንገለዋለን ብለው ዙሪያውን ባደቡ ክፉ መንፈሶች አማካኝነት ነው በዚህ ዘመን በማለዳ የቀሩና የተበላሹ በማለዳ የፈረስ ዕውቀትና መንገድ ቤትና ሕይወት ያላቸው ወዘተ ፅመገመት በሚያዳግት ሁኔታ እየተበራከቱ በመምጣታቸው የተነሣ ይህ ትውልድ ገና በማለዳ ተይዞ የዕድሜ ባለጸጋ ሽማግሌ ለመሆን የታደለ አይመስልም ሶምሶን የሚለው ቃል ከእብራይስጥ ቋንቋ ወደ አማርኛ ሊፈታ ትርጉሙ ብርፃት» ማለት ሲሆን በመንፈሳዊ ትምሕርታችን ደግሞ በሶምሶን ላይ ያሴሩት ፍልስጥኤማውያን እርሱን ለመግደል ወይም ለማጥፋት ሲያቅዱ አብረው ለማጥፋት ያሰቡት ብርሃኑንና የእስራኤልንም የነጻነት ብርሃንን ጭምር ነው። ማማ ምዕራፍ አንድ የክፉ መንፈሶች ድርጊት በስመ አብ ቃወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የዘመኑንስ ምልክት መለየት አትችሉምንገ ማቴ የክፉ መንፈስ ድርጊት ማለት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ በሰው አማካይነት ሌሎችን ለመጉዳት ተብሎ ከአጋንንት ጋር የሚመሠረትና የሜደረግ ግንኙነት ማለት ነው ክፉ መንፈሶች በሕይወታችን በኑሯችንና በዘመናችን ውስጥ ጣልቃ በመግባት ጉዳት የሚያደርሱ አደገኞች ይሁኑ እንጂ የእግዚአብሔር አምላክ ጥበቃ እስካለድረስ የጥፋት አቅምና ኃይላቸው ፍጹም ውሱን የሚሆነው የእምነትና የአምልኮት ጥንካሬ ሲኖር ብቻ ነው ዛሬ የክፉ መናፍስቱ ጥቃት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የተስፋፋና የተመቻቸ ጉዳት የማድረስ ችሎታቸው የዚያኑ ያህል የተጠናከረ ከመሆኑም በላይ የሕብረተሰብን ማህበራዊ አኗኗርን በመለማመድና በመመሳሰል የክፉ መንፈስ ጥቃት የረቀቀ ሥልታዊ ሆኖአል ለእነዚህ የሰው ልጆች ጠላቶች ፍጹም መጠናከር ከፍተኛ ርዳታና እገዛ ያደረጉት ደግሞ በሚያስገርም ሁኔታ ራሣቸው ሰዎች ቋቸው እንዴትሮግ እስቲ ሁሉንም በዝርዝር እንመልከት እግዚአብሔር የሚወዱትን ሁሉ ይጠብቃል መዝ ቁ በማሰዳ መጠቃከዝ የዛር መንፈስ ዛር የሚለው ከዘር የተወረሰ ክዘር የመጣ በዘር የሚፄድ ማለት ሲሆን ትርጉሙም ለሰው ዘር ተመሳሳይ ተፈጥሮአዊ ባሕርይ ያላቸው ሁሉ በዘር ውስጥ ማለፋቸውን የሚያሳይ ምልክት ነው የዛር አጋንንትና ሰይጣን በቤተሰብ ውስጥ ሲመለክና ሲገበር ቆይቶ ከአምላኪዎቹ የሚወለዱት ልጆች ሁሉ መንፈሱ አብሯቸው ተወልዶና አድጎ መጨረሻ ላይ የእኔ ዘር ናቸው በማሰት በኃይል ያርፍባቸዋል በዚህ ረገድ ዲያብሎስ ልዩ የሆኑ በአራት የተከፈሉ ዕቅዶች አሉት «። ፁ በምድርም ላይ ኮብላይና ተቅበዝባዥ ትሆናለህ አለው ዘፍ እግዚአብሔር ተናግሮአልና ሰማያት ስሙ ምድርም አድምጪ ልጆችን ወለድሁ አሳደግሁም እነሱም ዐመጽብኝትኢሳ በማስዳ መድዝ በአዳም ሔዋንና በተተኪው ትውልድ ውስጥ የዲያብሎስ አስተሳስብ ጅማሬ ንዴት የጠብ መደመሪያ አባት እንዲሆን በቃየን ሕይወት ዲያብሎስ ከመግለጹም በላይ በወንድሙ ላይ የፊት ማጥቀርና የመቀየር ገጽን የአካል ክፉ ጠባይ ጽንሰ ሀሳብ የሚታይበት ሆኖ ታየን እንዲገለጥ አድርጎታል በቃየን ሕይወት የተጀመረው ቅናት ንዴት ክፋት ተንኮል ምቀኝነት ግፍ ቁጣ ብስጭት ቂምና በቀል እነዚህ ሁሉ የዲያብሎስ ሀሳቦች እስከዛሬ ድረስ በሰው ልጅ ልብ ውስጥ መሠረታዊ የኑሮ አካል ሆነው ከመገኘታቸው በላይ ለዘመናት የሰው ዘርንና ተፈጥሮን ሲያበላሹ የቆዩ የዲያብሎስ መርሆዎች ናፐው ታ በቃየን የተጀመረው የፊት ማጥቆር ጠባይ ዛሬም ብዙ ሰቻ ክፉ መንፈስ በውስጣቸው ሲኖር ይፄው ችግር ሙሉ በሙሉ ይከሰታል ፊታቸውና ቋንቋቸው ይሰወጣል ይናደዳሉ ይቆጣሉ ይራገማሉ ያማርራሉት መንፈሱ ከተገለቬ ደግሞ ያጓራሉ ወይም በጣም ይጮኸሉ ግልፍቱኛ በሆኑ ጊዜም የሚያደርጉትን ስለማያውቁ ቤተሰብንና በቅርብ ያለውን ሁሉ ሊጎዱ ይችላሉ ደም ካላዩ ማይረኩኗ የማይበርዱ ይሆናሉ ቃየንም ጊዜያዊ እርካታ ያገኘው ወጦ ንድመዷክገደለ በኋላ ነበር የደም ፍርድና የግድያ ዛር በቃየን የተደመረው የግድያ ውሳኔ ለዲያብሎስ የጥፋትና የሞት አሠራር ዋና ግብ አድርጎት የሰው ልጅን ወደሞት የመምራት ሥልጣን የማግኘቱ ውጤት አንዱ መንገድ ሆኖአል የኖነ ወንድሙን የሚያስገድል መንፈስ ያዘው ደምን የሚያፈስ ጨጮ ጮጮ ቁ መጨ ዴ በማስሰስጻ መጩያዝ ል ሰው እጅ ላይና ዲያብሎስ ላይ የወደቀ ትውልድ አቤል ያለ ዕድሜው በጠንድጮ አጅ ላይ ወድቆና ተወግሮ ደሙ ፈሶ ሞተ በዚህም ዘመንና ሂዜ ብዙ ሰሥች ኮዮአገር መሪዎችን ጨምሮ በሰው አጅ ላይ ወድቀው መገኘፐ የተለመደ ችግር ሆኖአል በሥራ በአውቀት በሥልጣንና በመርሐግብር በርዕዮተ ዓለም ጫና በኢኮኖሚና በተመረዘ የአስተሳሰብ ተፅዕኖ ሥር መያዝ ወቸታዊ ክስተት ሆኖ ይገኛል የችግሩ አጣብቂም የፈቃደኝነት ግዴታና የግዴታ ፈቃደኝነት ውስጥ የመግባቱ ጠባይ ከሕልውና ጋር የተያያዘ አንዲሆን ገና ከማለዳ ክፉው መንፈስ የሚያዘዚጋጀጡ ሴራና ተንኮል እንደሆነ የዘመኑ ሳይንስ አልተረዳውም ከዚህ ጎን የማቴሪያልና የሥነጥበብ አምልኮት የየዘመነን ሊሕቃን በፍልስፍና ውስጥ እንዲደበቁና የማይታየውን የክፉ መንፈስ ዓለም እንዲዘነጉት በማድረሃ ዲያብሉስ ልዩ ሚና ተጫውተቶተአል ብዙ የዓለም ምሁራኖች በግሪክ ሥነቃል ተዋፅዖ የሳይንሳዊ ስያሜ ላይ ዕድሜያቸውን ጨርሰውና አምነት አልባ በመሆን በነፍሰ ሕይወት ተዋርደዋል በጤናና በሕክምናውም ረገድ ተመሳሳይ ብዙ ስሕተቶች በዲያብሎስ በኩል ተተግብሮአል እንግዲህ በዓለም ላይ ያለው ችግር ከመነሻው ብቻ ሳይሆን ከመድረሻው ላይ የክፉ መንፈስ ውስብስብ ፈተናና በሳይንስ የማይፈታ ችግር ሆኖ ይኖራል በቃየንና በዘሩ ውስጥ የኃጢአትና የሞት ንግስት ዛር መልካም ብታደርግ ፊትህ የሚያበራ አይደለምን። ዛርን መውረስ ማለት ይህ ነው የቃየን ዘር የጦርና የሙዚቃ መሣሪያዎች ጥበብ ከጦርነትና ከወንዝ አምልኮት ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ የተከሰተበት ደም አፍሣሽ ነገድ ነው የአርግማኑም ቃል ቃየንን ሰባት እጥፍ ይበቀሉታል ላሜሕን ግን ለባ ሰባት አጥፍ ዘፍጥ ይህ የጦርነትና የደም ዛር ነው ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻልማቴ ክማስጻ ጠያዝ ርፌ ኢኒኒውንንን ንንችትትብስ የአካባቢ ሥሞችንና የሰዎችን መጠሪያ የወረሱ የዛር የንግሥና ሥሞች በደጋና በበረሃ የወደቁ የአጋንንትና የሰይጣን የዛር መንፈሶች የሰዎችንና የአካባቢ ስሞችን እየወረሱ በሰው ዘር ላይ የተሾሙ ናቸው ዛሮች በተለያየ አካባቢዎች የተለያዩ ስያሜዎችን የያዙ ይሁኑ እንጂኒ በያዙት ሰው ላይ የሚያሳድሩት ተጽዕኖና ጉዳት በአብዛኛው ተመሳሳይ ነው በአገራችን ከሚገኙ የዛር የንግሥና ስሞች መካከል ሙጨ ዘሪጋ አዳኝ ወርቁ ሐጎስ ጎለም አሸት ጨንገር ሰይፉ ጨንገር የሚባሉት የዛር መንፈሶች በዋናነት የሚወዱት ግብር አንሾሽላ ወርቅ ሽቶ በተመሳሳይ ሰዓት ቡና ማፍላት ጌጣጌጥ በጣም የደመቀ ቀለም ያለው ልብስ ዘፈንና ከበሮ መምታት ነው ጠቋር አዳል ሞቲ ወስን አጋጅ ወሰን ገፊወሰን ራሔሎ ሻንቂት ሻንቆ ዛደ ሐሮ ሃደ አባይ አባ መጋል ሼህ አንበሶ ነቢ ጅላሌ ብር አለንጋ ገውዘ ላዝም ሻንቆ አባ ዲና አርዱላ መሊካ ሞቲ አረቢያ ግራኝ አባ ጉግሳ አላቲ ሪሣ ኦፉ አቡኮ ኦፋ ጨፌ ኦፋ ለገሠ ኦፋ ደመና የታዬ ከራማ የአሩሲዋ እመቤት ቡሎ ገርቢ ሣማ ቀልቢ አርሜት ድማሜት ሙሄት አብድር ቃዲር ዋቅ ቦዥና ጨሌ የወሎ ክብሪት ቤሩድ ሼህ ወልይ የጠረፏ ንግሥት አዬ ሞሚና አቴቴ ዱላ አውሊያ ከራማ አውሊያ ሼክ ሁሴን ጅላሌ አብዱል ቃድር ተኮላሽ ኢያሱ በረኸኛ አጋንንቶች ማለትም ወሰን ገፊ አዳኝ ሱማሌ ቆሌ አዳኝ የልክፍት ዛር ቦረንትቻ አሞር ጡታቃቢ ወዘተ የንግሥና ሥሞች ናቸው የመናፍስቱ ሥያሜ ሥምሪትና ጥቃት በዋነኛነት ያሜያቸውን ባገኙበት አካባቢ አይሎ የሚገኝ ቢሆንም በተለያየ ኢብ ሥመ መ» ጮጨሙጮጨባደላጩጨ ብ በ መ ከክማስዳ ወህዝ ምክንያቶች ሰዎች አቦታ ወዉደ ቦታ በመዘዋወራቸው የተነሣ በሰሜን ያለው መንፈስ በደቡብ በምዕራብ ያለው በሰሜን በመሐል ያለው መንፈስ በምስራቅ ወዘተ ሊኖር ይችላል የዛር መንፈሶች ለሰዎች የሚያወርሱዋዎቸው አጠቃላይ ጠባያት በየሰዓቱ የሚቀያየር ጠባይና የተደበቀ ስውር ሰው መሆን ውስጥ ውስጡን መሸመቅ አልኸኝነት ወይም ከሚገባው በላይ ግልጽ መሆን ብዙን ጊዜ በንዴት በብስጭት ጊዜውን ማሳለፍ በር ዘግቶ በጨለማ መቀመጥ ለብቻ ማልቀስ ጠሬ ማናፈስ ነገር ከያዘ አለመልቀቅ የዓመል ዓግትርነት የአግዚአብሔርን ሰው መጥላተ ማሳደድ ደምን ማፍሰስ ደም ሲፈስ ማየት ተበቃይ ቁመኛ አመጸኝነት መጋደል ሌላውን በክፉ ዓይን ማየት በተለይም በሌላው ኙሮና አምልኮት በእግዚአብሔር ጸጋና ሞገስ መቅናት በሌላው ሪድገት ፊትን ማጥቆር ስም ማጥፋት መተቸት መቃወም ማፌዝ መሳደብ መራገም ሐሜት አሸሙር መራራ ቃል መናገርና እንደሱስ መሆን በገንዘብ በሥልጣንና በጉልበት መሣሪያነት መተናኮል ለሌላው ውድቀትና ሞት መመኘት ለማጥፋትና ለማውደም መቸኮል የሌሎችን ኪሳራና ውድቀት በማየት መደሰት ሃይማኖት መለዋወጥና የአምነት አለመኖር ወዘተ የመሳሰሱት ሁሉ ዛር ያለባቸው ሰዎች የተለመዱ ጠባያት ናቸው የዛር መንፈሶች በአብዛኛው ተመሣሣይ ጉዳት የሚያደርሱ ቢሆንም በዋነኛነት ግን ከማሕፀን ጀምሮ ልክፍት የሚሆኑ የሰው ልዶችን ከርታታ ባካኝ ሠርቶ መና የሚያደርጉና የመከራ ኑሮን የሚያወርሱ ናቸው ንተን በማስዳ መድዝ የዛርና የውቃቢ የውርስ መንፈሶች ሌሎች ወደ ሰዎች የሚላኩ የዲያብሎስ መንፈሶችን በመሳብና በፍጥነት ተቀብሎ ቦታ ሰጥቶ በማስተናገድ በውስጣችን ሰይጣንን አሰባስቦ በማደራጀት ሰፊ ጠባየቸውም ይታወቃሉ ከአነዚህ ውስጥ አንዱን አዳኝ ወርቁ የተባለውን መንፈስ በምሣሌነት አእንመልከት አዳኝ ወርቁ መልካም መዓዛ ያለው ሽቶና እጣን ከጌጣጌጥ ወርቅ በብዛት የሚወድ ሲሆን መልክና ውበት ያላትን ሴት ከሌላ ወንድ አስቀድሞ ለራሱ እንደሚስት ስለሚይዝ የዚህ መንፈስ ሰለባ የሆኑ ብዙ ሴቶች ባል አያገቡም አይፈልጉም ስለዚህ የባል ፍቅርን ሳያዩ ልጅም ሳያምራቸው የቤተሰብ ኃላፊነትም ሳይሰማቸው ቀርቶ ዘመናቸውን ከመንፈሱ ጋር ይጨርሳሉ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ልጅ የመውለጃ ዕድሜያቸው ካለፈ በኋላ በተቃራኒው መንፈሱ በውስጣቸው ልጅ መውለድ እንዲያምራቸውና አእንዲጓጉ በማድረግ የቁጭት ስሜት ያሳድርባቸዋልበዚህም የተነሣ ውስጥ ውስጡን አየተብከነከኑና በመካንነታቸው እያዘነ ፈጣሪ አምላካቸውን እያማረሩ እንዲኖሩ ያደርጋቸዋል የክፉው መንፈስ ዋንኛ ዓላማ ሰዎች በሕይወታቸው እግዚአብሔርን እንዲያማርሩ ሰለሆነ በዚህ በኩል የሚያደርገው እንቅስቃሴ የተቃና ይሆንለታል የአዳኝ ወርቁ ዛር ጠባይ ሴት ልጁን ያኳኩላል ወርቅ በጸጉርዋ በአንገትዋና በጆርዋ በአግርዋና በእድዋ ላይ ያበዛል ራሱም ልዩ ውበት የመስጠት ኃይል ያለው ሲሆን በገሃዱ ዓለም ያለ ሌላ ወንድ ሲጠጋት ወይም ሲያያት ይማረክባታል የሩካቤ ፍላጎትንም እንዲሰማው ያደርጋል። ማቴ በወሰዳ ጩያዝ ሾተላይ የዛር የመተናኮል የውርጃ መንፈስ ብዙ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ዛር ቦተላይ በመሆን እርንዝና ላይ አደጋ የመፍጠር ችሉታ የሚኖረው ሲሆን ተተኪ ትውልድን በማጨናገፍ የሜረካ የሰው ደም በማፍሰስ የሚደሰትና የቤተሰብን ሐዘንና ለቅሶን በልጅ ማጣት መቸገራቸውን አያየ እንደ ድል የሚቁቆጥር ስውር አልኸኛ የዛር መንፈስ ነው የዛር መንፈስ ከማሕጸን ጀምሮ ያለው ሌላው ጥቃት ከማሕጸን የሜወረሱ የዛር መንፈሶች የእናትና የአባት የመንፈስ ጉዳቶች ድምር ውጤት በመሆናቸው ልጆቹ ሲወለዱ አብሮ በመወለድ የሕጸናቱን ትክክለኛ የአካልና የአአምሮ ተፈጥሮን በማዛባት የሚከተሉትን ጉዳቶች በዋናነት ያስክትላሉ ሀ መካን መኻን ማድረግ ለ በሚወለዱ ሕጻናት ላይየአእምሮ የጤና እንከንና የአካል ጉዳት መፍጠር ለምሣሌ የዛር መንፈስ አንዳንድ ሕፃናትን የአካል ጉዳተኛ የአእምሮ ዘገምተኛ ወዘተ ከማድረጉ በተቃራኒው ያለዕድሜ ደረጃቸው እንዲያስቡና ሥራቸው ሁሉ አንደ ትልቅ ሰው አንዲሆን ያደርጋል ብዙ ጊዜ እንደነዚህ ዓይነት ሕፃናት አስተሳሰባቸጡ ዕድሜያቸው ከሚሸክመው በላይ ስለሚሆን ረዥም ዓመት በሕይወት የመቆየት ፅድላቸው የመነመነ ነው ሐ የሚወለዱትን ልጆች ባሕርይ ማበሳሸትና መጥፎ ጠባይን ማውረስ መ ያለዕድሜ ተፈጥሯዊውን የወር አበባ ዑደትን ማዛባት ማለትምሌት ሕጻናት ገና ለአቅመ ሔዋን። ምንም ይባል ምን የሚገርመው ግን በሰውየው ላይ የወር አበባ ዑደቱ ልክ እንደ ሴቶች ቀን እየጠበቀ ለዓመታት ያህል ያለማቋረጥ የመታየቱ ጉዳይ ነው ይህ የተዛባ ተፈጥሮ የዛር መንፈስን የሚያመልኩና የሚገብሩ ሰዎች የበዙበት አካባቢ በሚገኙ ቤተሰቦችና ማሕበረሰብ ውስጥ በስፋት የሚገጥም ክስተት ነው ዝብረቃ በማይጠበቅ ሁኔታ ድንገት አስደንጋጭ የሆነ ቃል በንግግር መሐል ላይ ዝብርቅ ማድረግ የተለመደ የዘመናችን ስልጡን ሕብረተሰብ ዋና ችግር ነው ይህ የዛር መንፈስ ሌላው ጥቃት ነውጡ ዝብረቃ በሁለት መልኩ ይከሰታል ሽ ሀ የተሰወረ ዝብረቃ የመንፈሱ ምስጢራዊ አሠራር በሥራ በትምህርት በንግድ ሥራና ሙያ በዕቅድና በፖሊሲ ንድፈ ሐሳብ እንዲሁም በጸሎት ዜ ሁሉ ጣልቃ በመግባት አደገኛ ነገርን የሚያመጣ የመሪዎችና የኃላፊዎች የዝብረቃ ትዕዛዝን ጨምሮ የዓለማችን ትል በሕይወታችን ውስጥ የሚገኙ የመንፈስ ውጥረት ነው የየየ በማስዳ ሀዝ ለምሳሌ ዘብረቅ ያለ ዳኛም ይሁን መሪ ቶሎ ክእስር ቤት ሃምሳ ስዎች ይረሸኑ ብሎ ከተናገረ ሰውየው ሳያውቀው በዝብረቃ መንፈስ ፃምሳ ሰዎች ተገደሉ ማለት ነው በሕክምናውም በመድኃኒት ምርምሩም በተለያየ ኃላፊነትና የሥልጣንና የማፅረግ እርከን ያሉ ሰዎች ላይ የጦር መሪዎችንም ጨምሮ እስካልተወሰነ ሰዓት ድረስ የዝብረቃ መንፈስ ያጠቃቸዋል ለ ግልጽ ዝብረቃ ከፍሬ ነገሩ ጋር የማይገናኝና የማይያያዝ ሐሳብ ማስገባት በጨዋታ መካከል ከመልካም ሥነምግባር የወጣና የወረደ ቋንቋ መጠቀም መሳደብ ማዋረድ ወይም ማልቀስ በተቃራኒው ከልክ በላይ መሳቅ በሙሉ ሰውነት ድንገት ብድግ ብሎ መዝለልና ወድያውኑ የመቃተት ድምጽ ማሰማት በእጅና በከንፈር ለብቻ ማውራት ቁጭ ብሎ መዋተት ሰዎችን ያለ ስማቸው አጠገባቸው ባለ ሰው ስም መጥራት ልዩ ልዩ ቁሳቁሶችን አለስማቸውመጥራት ለምሳሌ እንጀራ ለማለት በቆሎ ውኃ ለማለት አንጨቱን አምጣና አንጠጣ ወዘተ ሁሉ ማለት የዚህ ክፉ መንፈስ የሜታይና የሚሰማ የዝብረቃ አካል ነው ያለ ዕድሜ መጃጀት ሮዛር መንፈስ ከሚያሰከትለው ጉዳቶች መካከል ያለ ዕድሜ መጃጀት መርሳትና መዘንጋት አንዱ ነው ይህ በተለይ በአሁኑ ዘመን ትልቅ ችግር ሲሆን ጥቃቱን በብዛት የሚያሳርፍባቸው ሳይንቲስቶች ፖለቲክኞችቨ ምሁራኖችና በኃላፊነት ሥልጣንና ማዕረግ የሚገኙ ሰዎች ሴቶችን ጭምር መርሳትና መዘንጋት ከክፉው መንፈስ አንዱ መሠረታዊ ችግር ነው በማሰዳ መጩያዝ በሕክምናው ዲያሜንሽያ ብለው ስም ስለሰጡት በሳይንሳዊ ስያሜው መንፈስነቱን መደበቂያ ምሸግ አድርጎታል ለጸሉት ለአምልኮትና ለአግዚአብሔር ቃል ጌዜና ቦታ የሌላቸው ሁሉ በዚህ ክፉ መንፈስ ይጠቃሉ መሠረታዊ ምልክቶቹ ያወጡትን ዕቅድና ፕሮግራም መርሳት ወይም መተው ከሕሊናቸው ዕውቀታቸውና ልምዳቸው መጥፋት ወይም መሰወር ገንዘባቸውንና ንብረታቸውን አለመቆጣጠር። ልጆቻቸው ቢማሩ አይገባቸውም ም ሠራ አይወዱም መመራትም ሠን በአጠቃላይ ኑሯቸውንና ቤታቸውን የሚመራው የጨሌው ፈስ ሰይጣን ስለሆነ ሕይወታቸው ከነቤተሰባቸው ሰላም አይኖሬውም የመከራና የአበሳ መንፈስ ሆኖ ከትውልድ ወደ ትውልድ የያሽጋገረ ጥቃቱ እስኪነቃበትና በእግዚአብሔር መንፈስ እስኪያዝ ይቀጥላል እናንተስ ስለወጋችሁ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ስለምን ትተሳለፋላችሁን ማቴ በአገራችን አንዳንድ አካባቢዎች አነዚህን የጨሌና የአቴቴ ዓቀች ክባሕልና ከልማድ ጋር በማያያዝ ጎጂ እንዳልሆኑ ተደርጎ ና ዳል እውነታው ግን ከዚህ ልማዳዊ አመለካከት ፈጽሞ የራቀ መናፍስትን እየጠሩ የመገናኘት ሥራ መሆኑነ ሊታወት ይገባል እንዚአብሔር ግን ለእኛ ያለው ሐሳብ በወልድ በኩል በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ቀሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው ኤፌ ቱ ይኸውም በክርስቶስ አስቀድመን ተስ ፋ ያደረግን ምስጋና እንሆን ዘንድ ነው ኤፌ ብሩ ንተን ሬፌርሬጠጨ በንክ የዓይነጥላ መንፈስ ዓይነ ጥላ በምናየው በምንረዳው በምንገነዘበው ወዘተ መንገዳችን ላይ አሸምቆና ተደበቆ ጉዳት የሚያደርስብንና የሚያርፍብን የክፉው መንፈስ ጥላ ዋንኛው የዲያብሎስ ኃይልና የጥቃት ክንድ ነው የዓይነጥላ መንፈስን ልዩ የሚያደርገው በመጀመሪያ ደረጃ በውስጣችን ሲገባ ከጠባያችን ጋር መመሣሰል መቻሉ አንዱ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ተምረን ጥረን ግረን የት እንደምንደርስ እንዴት አንደምናድግና ፅድላችን እንዴት እንደሚቃና አስቀድሞ የማወቅና አርቆ የማየት ከፍተኛ ችሎታ ያለው መንፈስ መሆኑ ነው በተለይ ይህ ከራሣችን ጠባይ ጋር የመመሣሰሉ ጉዳይ አብሮን ኖሮ አብሮን ስለሚያድግ ጨርሶ መንፈሱ በውስጣቸን ሰለመገኘቱ ምንም ዓይነት መረጃ እንዳይኖረን ያደርጋል በመሆኑም የዓይነጥላ ሰይጣን በሕይወት ጎዳናዎቻችን ላይ ምንጊዜም ከፊት እየቀደመ በነሮዋችን በሥራችንና በእውቀታችን ወዘተላይ ሁሉ ፅንቅፋት በመሆን የሚያሰናክልና የሚያጨናግፍ ርኩስ መንፈስ ነው ዓይነቸላ የምታስበውን የምታቅደውን ከውስጥ ወደ ውጭ የምትይዘውንና የምታየውን በአኗኗርህ በትምህርትህና በሥራህ የምታገኝውን በረከቶች ሁሉ ማለትም ዕድገት ሽልማት የማዕረግ ዕድገትፌ መልካም ነገር ጥሩ ዕድል ወዘተ አትኩረት ሰጥቶ የመከታተል ጠባይ ያለው መንፈስ ነው ሌላው የሌሊት ዳሰሳ በማድረግና በማስደንገጥ። ይላል በዚህ ጊዜ ሚስትየዋ ውስጥ ያለውና ምቹት ያጣው ርኩስ መንፈስ ባልየው ባነሳው ተቃውሞ መካከል ባገኛት ጠባብ ክፍተትና ወርቃማ ዕድል ተጠቅሞ በፍጥነት ወደ ሰውየው ይገባል ወድያው መንፈሱ ባልን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሮት ከሚስቱ ጋር አንዲጋጭ ያዘዋል ከዚህ በኋላ የሚሆነውን ለመገመት የሚያዳግት አይሆንም ይህ ከራስህ ተነስቶ ሌላውን የሚያዘው ርኩስ መንፈስ በተመሣሣይ ጠባይ በአጋንንቶች ኅብረት ማለትም ዛር ዓይነጥላ ዛርብቡዳ ወዘተ እያለ በተቀናጀ ሁኔታ ሥልቱን እየቀያየረ መናፍስታዊ ውጊያውን ያጠናክራል ሌላው ችግር የሚያመጣብህ ደግሞ በዕድልህ ስምሪት ላይ ነው ሥራ ለመግባት ፈተና ለመወዳደር ስትሄፄድም እንደዚሁ መንገድህ ላይ እንቅፋት ያበጃል መቶ ጊዜ አጥንተህና ተዘጋጅተህ ብትቀርብም በፈተናው ወቅት እያምታታህና ልቦናህን አየሰወረ ውጤትህን ያበላሸዋል ፈተናውን ብታልፍ እንኳን የሚያጨናግና ሌላ ያለገመትከው ችግር ይፈጥርብሃል ፈተናውን ያለፍክ ቢሆንም በበጀት እጥረት ጮሥሙጨጮመመሙሥጸጨጨ ጨመ ብሙ ፌሬ የሽ መ የተነሳ ይህንን ሥራ ሌላ ስው ደርቦ እንዲሰራው ስለተወሰስነ የአንተ ቅጥር ተሰርዛል ትባላለህ ይህ አንድ ምሳሌ ነው ምክንያቱም የዓይነጥላ መንፈስ መንገድህን ስለተረዳው መልካም እንጀራህን አልፎና ቀድሞ ፄዶ ስለሚዘጋው ነው በሌላ በኩል ደግሞ እግዚአብሔር በሰጠህ በረከት ሳላይ ውስጥህ ያለው መንፈስ ቅናት ስለሚያደርበት ዕድልህን እየዘጋና እያበሳሸ ከፈጣሪ አምላክህ ጋር ያለህን ግንኙነት ለማጥፋትና ለማቋረጥ ነው የዓይነጥላ መንፈስ እርር ብግን ብለህ የምትበሳጭበትን ራስህን አስከማጥፋት ድረስ የምትማረርበትን ሞራልህ በከፍተኛ ደረጃ ወድቆ በኪሳራ ሕይወት ውስጥ እንድትገኝ ውስጥህንና ውጭህን እያዘዘ ተስፋ አስቀርጦና ግራ አጋብቶ ቀስ በቀስ የሚያጠፋህ መንፈስ ነው አንዳንድ ጊዜ ሰዎች አገሌ ምን ጎሎበት ነው ራሱን ስቅሎ የገደለው። ምንም ዓይነት ተጨባጭ የሆነ ማረጋገጫ አይኖረውም ስለዚህ መናፍስታዊው ጉዳት ላይ ሕክምና ሙሉ በሙሉ መፍትሔ ለመስጠት አቅም ያጣል ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአኸሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበስውም በመንፈስ የሚመረምር ስለሆነ ሊያውቀው አይችልም መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል ርሱ ግን በማንም አይመረመርም ቆሮ መ የወሲብ ስሜትን የሚያዳክሙ መንፈሶች የወሲብ ስሜትን የሚያዳክሙ መንፈሶች በስዎች ጤናማ የጾታ ግንኙነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሣደር የሚችሉ የክፉው ጠላት የዲያብሉስ አካሎች ናቸው ይህን ድክመት ሊፈጥር የሚችለው አንዱ መንገድ ጉዳቱን የሚያስከትሉ መንፈሶች ወደ ሰዎች ተመትተው ሲላኩ ነውእነዚቢህ መንፈሶች ወደ ሰዎች ከገቡ በኋላ ቀስ በቀስ ስሜትን ያዳክማሉ ክፉው መንፈስ ሴቶች የወሲብ ስሜት ሙሳ ለሙሉ እንዳይኖራቸውዓ እንዳያስቡት ከማድረጉም በተጨማሪ ወሲብ መፈጸምን ጩርሰው እንዲጠሉ ቢፈጽሙ እንኳን ለቀናትና ለወራት ያህል የሚያሰቃይ ከባድ ሕመም እንዲፈጥርባቸው ያደርጋል በተመሣሣይ ወንዶች ጨርሶ ስሜቱ እንዳይኖራቸው ስሜቱ ቢኖራቺው እንኳን ሚስታቸው ዘንድ ሲቀርቡ የዘር ፍሬ መዝሪያ አካላቸው አልታዘዝ እንዲላቸው ያደርጋል በዚህ የተነሣ በበርካታ ባለትዳር ጥንዶች መካከል መቃቃርንና መለያየትን ፈጥሯል ይፈጥራል በተለይ ብዙ እህቶችና ወንድሞች ባሎቻቸውና ሜስቶቻቸው ላይ የሚዩትን ይህንን ችግር የሚገነዘዙት የክፉ መንፈስ አደጋ ከመሆኑ አንዛር ሣይሆን እነርሱን ጠልተው ሌላ ሰው እንደወደዱ አድርገው በመውሰድ ነው በማስዳ ሀዝ ጨጸጹኡጨጩኣጧሠ ጻጸ ጻጸ ጻጻ ጻር ጓና ናዩ ዋቹ ግን አይደለም በአብዛኛው በተለይ ከጊዜ በኋላ የሚከሰቱ አንደዚህ ዓይነት ችግሮች አንዱ የሚያስከትለው ጥቃት መሆነ ሊሰመርበት ይገባል በቆነጃጅት ላይ የዓይነጥላ ሴራ ይሄ ቆነጃጅትንና ውብ ሴቶችን አለባል ማስቀረት ሶጩ ። መ መ ጾት መመ መ በማስዳ መይዝ ከ ና ን እ ድፎቿቿቿቿቿች ስክክ የዝሙት መንፈስ የአግዚአብሔር ልጆችና የዲያብሎስ ልጆች በዚህ የተገለጡ ናቸው ዮሐ ሰብዙ ዘመን ያህል የካበተ የማሣሣቻ ልምድ ያለውና የሰዎችን መልካም ጠባይ የሚያበላሸው አንዱ የዝሙት መንፈስ ሲሆን ዘወትር እንደ አዲስ ነገር አመልካች በመሆንና ግፊትን በማጠናከር በልብ ውስጥ የሩካቤ ቅስቀሣ በማድረግና ሰዎች ዝሙትን አንደተለመደ ኖርማል ነገር አድርገው እንዲወስዱና ድርጊቱን በግልጽ ነውረኝነትና በድፍረት እንዲፈጽመ ያነሣሣል የዝሙት መንፈስ እግዚአብሔር ለለው ልጆች ከሰጠው የተፈጥሮ ጠባይ በማዛነፍና በማዛባት ቀደም ሲል አእንደተጠቀሰው ሰዎችን በማስነወር ለተፈጥሮ ግብር ተቃራኒ በማድረግና በማርከስ ፍጹም የአመንዝራነትና የሴሰኝነትን ሰይጣናዊ ጠባይን ያወርሳል ዛሬ በዓለማችን ላይ ያለው የተራቀቀ ቴክኒምዎሉጂ በተለይም የኢንተርኔት አገልገሎት ከሰጠው አዎንታዊ ጥቅም በተጨማሪ በአሉታዊ መልኩ ሰዎች በዝሙት በኮከብ ቆጠራ በሥኀልቦናና በፍልስፍና ወዘተ መንፈሶች እንዲለከፉ ከፍተኛ አስተዋጽዖ አበርክቷል አንግዲህ በምድር ያሉቱን ብልቶቻችሁን ግደሉ እነዚህም ዝሙትና ርኩሰት ፍትወትም ክፉ ምኞትም ጣዖትንም ማምለክ የሆነ መጐምጀት ነው በእነዚህም ጠንቅ የእግዚአብሔር ቁጣ በማይታዘዙ ልጆች ላይ ይመጣል ቄላስይስ ኸን በማስጻ ጩጠያዝ የከክገባ ደ የዝሙት መንፈስ የመግቢያ አቅጣጫዎች ሀ አብሮ በሚወለድ አጋንንት ዛር በውርስ መንፈስ በኩል ከሴትዋ ጋር አብሮ በሚወለድ ወንድ የአጋንንት ዛር በተቃራኒው ደግሞ ከወንዱ ጋር አብራ በምትወለድ ሴት የአጋን ንት ዛር አማካኝነት ሊ በመተት ለዲያብሎስ ያደሩ ሰዎች ወደ ሌሎች አስመትተው በመላክ ሐ ከዓይን ላይ በሚነሣ መንፈስ ቡዳ አማካኝነት ነት ከውስጥ ወደ ውጭ በሚያይ የዝሙት መንፈስ ዓይን አማካኝነ የመንፈሱ ሰሜት ይገባል መ በማየት በማዳመጥ በማንበብ በኩል የሚገባ የወሲብ ፊልሞችንና ስዕሎችን በማየት ተመሣሣይ ወሲብ ንግግሮችን በሙሉ ስሜት በማዳመጥና ጽሁፎችን በሟ በፊልሙ በንግግሩና በጽሁፉ ላይ በሚኖር ሙሉ ሙሉ ተመስጦ ወይም ከፍታኛ ት ትኩረት የተነሣ የዝሙት መንፈስ ወደ ሰዎ ይገባል ከዚሆ በተጨማሪ መንፈሱ ከሰፈነበትና የሚውጠውን ለመፈለግ በሚንቀሣቀስበት አየርና መንገድ ላይ ያገኛቸውን ሁሉ ይጠልፋል ለዚህ በተለይ ምሳሌ የሚሆኑን በአገራችን በኑሮና በባህል ተጽዕሞቁ አስገዳድት ችግር የገጠማቸውን አንዳንድ እህቶቻችን እያሳደደናሾ መጥፎ አማራጭ እያሳያቸው የሴትኛ አዳሪነ ትን እንዲመሩ የመገፋፋቱ ጉዳይ ነው መ ዘዚህ የዝሙት መንፈሶች ተጋቦት ፈጣን በመሆኑ ዲያቢሉስ ስዎቹን ቅብጥብጥ እፍረተብስ ኅውሪኛ ርካታቢስ ወዘተ በማድረግ በመጨረሻ ሥነምግባራቸውና ሃብራቸው ለክርስቲያናዊ ሕይወት የሃይማኖት ቅድስና አደገኛ ይሆናል መንገድ ብዙ ጠባይ አላቸው ከነዚህም ውስጥ ለምሳሌ ሴት አጋንንት ዛር ከወንዱ ጋር አብራ ከተወለደች በአድገቱና በዕድሉ ስለምትቀና ሩካቤውን ለራስዋ በምትፈለልገው መልክ ትቆጣጠራለች በዚህ የተነሳ ሰውየውን ዓይነአፋር ፈሪ እና ድንጉጥ ልታደርገው ትችላለች በሴቷ ውስጥም ያለው ወንድ አጋንንት እንደዚሁ ዓይነት ተመሣሣይ ጠባይ ያሳያል ብዙ ጊዜ ይህ የዝሙት መንፈስ በዛር በኩል ውርስ ሆኖ ሲመጣ ወንዱንም ሆነ ሴቷን ፍጹም ዓይን ወደ አወጣ ሴሰኝነት በተቃራኒው ደግሞ ወደ ዓይነአፋርነት በመለወጥ ከፍተኛ አለመግባባት በባልና በሚስት መካከል በመፍጠር የወንዱ ሕይወት በሴቷ የሌቷ ሕይወት ደግሞ በወንዱ እጅ እንዲያልፍ ሊያደርግ ሁሉ ይችላል ሌላው ደግሞ ሁለቱንም ጾታዎች ልባቸውን የሩካቤ ስሜታቸውን የሞተ አድርጎ በማሳቀቅ የሚያዝኑና የሚያለቅሱ ብቸኛ ሰው ሆነው የሌሎችን ትዳርና ልጆች ሲያዩ እንዲማረሩ አድርጎ ሕይወታቸውን በራሳቸው እድ አንዲያሳልፉ ይህ የዛር መንፈስ ግፊት ያደርጋል የመንፈሱ ተጽዕኖ አጅግ ከባድና የሰዎችን ጠባይ ወደ አውሬነት ሁሉ እስከመለወጥ ያደርሳል ምክንያቱ ደግም ተደጋግሞ እንደተገለጸው አብሮ የተወለደው አጋንንት ዛር በሙሉ ከሰዎቹ ጋር ስለተዋሃደና ቤቱን በላያቸው ሳይ ሠርቶ ዘሬ ናቸው አያለ ስለሚፎክር ነው ሙሉ ላ ዴዴ የሩካቤ ክፉ መንፈሶች ከሌሎቹ የጥፋት መንፈሶች ለየት ባለ ከማስጻ መጩያዝ ጸጻ መ ። ወደ ቤተሰብ በሚሰራጨው የቡዳ መንፈስ ጠንካራ አሉታዊ ተጽፅኖ የተነሣ ነው ማንኛውም ሰው በቡዳም ይበላ በመተትም ይታሰር በአጋንንትም ይያዝ በአስማተኞችም ይጠለፍ በመስተፋቅርም ይግባ ከሰባት ዓመት በኋላ ግን ያ ሰው ወደ ቡዳነት ይለወጣል አናት ልጂን ምን ብትወድ አርሷ ላይ ባለው መንፈስ አማካኝነት ልዷን ራስዋ ትበላለች በሌላ አነጋገር አርሷ ላይ ያለው መንፈስ ልጂን አጠቃው በላው ማለት ነው በሌላ በኩል ደግሞ በሰው ሕይወት ውስጥ የሚገባው ይህ መንፈስ የሌሎች ሰዎችን ባሕርይ ይዞ ስለሚመጣ አንዳንድ ለየት ያሉ ጉዳቶችን ሲያስከትሉ አናያለን ለምሳሌ ለምጽ እና የቡዳ መንፈስ ያለባት ሴት መንፈሉ ያንን ለምጽ የፈጠረባትን ችሎታና ኃይል ያወቀና የተረዳ ስለሆነ ሌላ ሰው ላይ ሄዶ በሚያርፍበት ጊዜ ለምጹን እዚያ ሰው ላይ ያሳያል በ ሰ። ብለው ይጠይቃሉ በዚህ ጊዜ የሚጠራቸው አካል ወይም የሚያዳምጡት ጥሪ ከውጭ ሌላ ሰው ይመስላቸዋል ይህ ሁኔታ ሲደጋገም ግራ በማጋባት ሕልውናቸው ይፈተናል በመጨረሻም የዛር የውቃቢ የጨሌ የዓይነ ጥላ የቡዳ ወዘተ መንፈሶች የጋራ የተጠናከረ የከፉ ጥቃቶች አብረው ሲዘነዘሩና መንፈሱ መቶ በመቶ በተደጋጋሚ እየተጣራ ግለሰቦችን በሚያስጨንቅ ሁኔታ በስፋት ሲቆጣጠራቸው የአእምሮ ሕሙማን ሆስፒታሎች ሕክምና የማያድኑትና የማይመልሱት እብደት ላይ ይወድቃሉ ምክንያቱም ጥሪው በተደጋጋሚ የሚቀ ርበው ከ ስለሆነ ነው ሉላ ከዚህ በኋላ ለረድም ዘመን ቆሻሻ ላይ እየተኙ ያገኙትንም አየበሉ የሚኖሩ ሲሆን ጀርም ቫይረስና ባክቴሪያ የተባሉ ተህዋሲያን ሁሉ ጤናቸውን አይጎዱም ምክንያቱም ዲያብሉስ የሰው መገገላታትና መውደቅ የሚያረካው ስለሆነና መንፈሱ ራሱ ሁሉንም ዓይነት ተህዋሲያን የሚወክል በመሆኑ ለረጅም ዘመን የወደቀና የተጣለ ቆሻሻ እያበላው ሊያኖረው ይችሳላል ይህም የዚህ ክፉ መንፈስ አንዱ ምልክት ነው ዲብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ ይዞራል ኛጴጥ ፌዴ በማሰዳ ጠያዝ የግፍ መስተፋቅር መንፈስ የስይጣንንም ጥልቅ ነገር ራእይ የመስተፋቅር መንፈስ ሕሊናና ልቦና ውስጥ ገብቶ ማሳሰብ ማስተከዝ ማስጨነቅ መናፈቅ ሀሳብን ማብዛትና ማጠናከር መገፋፋት የተፈለገውን ወንድም ይሁን ሴት በፃሣብ በማሳየት አንቅልፍ ምቾትና ዕረፍት ማሳጣት በመጨረሻም መንፈሱ ራሱ አየመሪ ወስዶ ሰይጣኑን ካስላከው ሰው ጋር የሚያገናኝ የዲያብሎስ ልዩ የዘመቻ ምሪት ነው ብዙ ሰዎች መስተፋቅርን የሰይጣን ሥራ ነው ብለው አይገምቱም እምነታቸውና የሚሰጡት ግምትም ከጥልቅ ችሎታ ከትምህርት ከጥናትና ምርምር የመነጨና የተገኘ ጥበብ ነው በማለት ነው ሐቁ ግንመስተፋቅር ከስይጣን ጥልቅና ውስብስብ ሥራዎች መካከል አንዱ መሆኑ ነው የመስተፋቅር መንፈስ የአገባብ ሥልት ይለያይ እንጂ ጥቃቱ አንድ ዓይነት ነው። ሀብት አውቀት ወዘተ ተቆጥሮ አሠራሩን የሚማሩ ብዙ ገንዘብ አፍሰው ይህንኑ የሟርት መንፈስ ሲጠቀሙ የሚታዩ በርካቶች ናቸው በአብዛኛው መንፈሱ የሚላክባቸው ሰዎች ቆንጆ የሚባሉ መልከቀና መልከመልካም ማራኪ የሰውነት አቋም ይላቸው አካላዊ ግርማ ሞገስን የተላበሱ በሀብትና በገንዘብ በትምህድዛ ብችሎታ በሥልጣንና በማዕረግ ወዘተ ከፍ ያሉትን ሰዎች ነው መንፈሱ በብዙ መልክና መንገዶች ወደ ሌሎች ስዎች የሜላክ ሲሆን በአብዛኛው የተለመደው የመስተፋቅር አሰራር ግን በሁለት ዋና ዋና አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው እነርሱም በፍቅርና በጋብቻ ግንኙነት ላይ እንዲሁም ከገንዘብና ከንብረት ጋር የተያያዙ ናቸውወ የልጆችን እንጀራ ይዞ ለቡችሎች መጣል አይገባም ማቴ በማስዳ ሀዝ ማንጸባረቅ ይጀምራል ክዚያ በኋላ ማጣላት መጋጨት አለመግባባት ትዳርን እስከማፍረስ ድረስ የሚዘልቅ ከባድ ግጭትና ሁከት ቦታ ይይዛል ሌላው አደገኛ ነገር ሰይጣን ከዳራቸው ሁለቴ ሰዎች የሚወለዱት ልዶች ጉዳይ ነው ከጽንስ ጆምሮ ዲያብሉስ ልጆቹን እንደልክፍት ይኮዞ በአእምሮና በአካል የተጎዱ ሆነው እንዲወለዱ ያደርጋል በመሆነም መስተፋቅር ማለት ከሰይጣን ጋር መፋቀርና የተጣለውን ክፉ መንፈስ ማግባት ማለት ነው ሴላ ምሳሌ እንመልክት አንዳንድ ሰዎች ለትምህርት ለሥራና ለተለያየ ጉዳይ ከትዳርና ከፍቅር ጓደኞቻቸው ረዘም ላሉ ጊዜያት ሲለዩ ሚስታቸው ከሌላ ወንድ ባላቸው ደግሞ ከሌላ ሴት ጋር አንዳይባልገ ለማድረሃኝ ጠባቂ የመስተፋቅር መንፈስ ያስልካሉ በትክክል መንፈሱ ሁለቱም እንዳይማግጡ የፍትወት ስሜታቸውን አቀዝቅዞና ከልሎ ይጠብቃታቸዋል ሌላ ሰው እንዳይመለከታቸውም የተመለከታቸውን ሰው ፍላጎት በመንፈሱ ኃይል በማገድ ይከለክለዋል መንፈሱ ይህን የሚያደርገው ለላከው ሰው አስቦ ሳይሆን ሰዎቹን የራሱ ለማድረግ ነው ይህም አንዴ ሰይጣኑ ወደ አነርሱ ከገባ በኋላ ጠባቂው መንፈስ ሴቷን እንደሚስቱ ጠባቂዋ ሴት መንፈስ ደግሞ ወንዱን እንደ ባል የራሱ የራሷ አድርገው ስለሚይዙ ነው በመጨረሻም አገር ለቀው የተጓዙበት ትምህርትና ሥራ ተጠናቆ ባልና ሚስቱ ወዴ ቤታቸው ሲመለሱ ጨርሶ መግባባትና ሰላም ያጣሉ ምክንያቱም በዚህ መጽሐፍ ልዩ ልዩ ዴን ላይ በተደጋጋሚ እንደተገለጸው ሁለቱም ሰዎች በውስጣቸው ብሎስ በመስተፋቅ ባቸው መ ር ያጋባቸወ ሴላ የክፉ መንፈስ ባልና ሚስት ን ፎጨጨጨሬሬሬ ስ ንሺ እ ሰዎችን ጨምሮ ሌሎች እንስሳትና አጽዋት የእግዚአብሔር ጥበቃ አላቸው የሰይጣን ጥበቃ ውጤቱ ግን ከላይ በመስተፋቅር አንደተገለጸው አስከፊ ነው እግዚአብሔር የሚወድዱትን ሁሉ ይጠብቃል መዝ ሶስተኛ ምሳሌ እንመልከት የሚያስቀና ትዳር ያላቸውን ባልና ሚስት ለመበጥበጥ ለማለያየት ብሉም ለማጋደል አንድ ሴት የሌላዋን ሰው ባል በመስተ ፋቅር መንፈስ ትጠልፈዋለች በዚህም ሰውየው እርሷን እንዲወድ ሜሰቱን አንዲጠላ ሰለአርሷ ብቻ አንዲያስብና አንዲያወራ ከአርሷ ጋር ብቻ ግንኙነት እንዲፈጽም ወዘተ በማድረግ ግለሰቡ በተለይ ከሚስቱ ጋር በሚሆንበት ሰዓት የጨዋታው መክፈቻና የንግግሩ መጀመሪያ ሁሉ መንፈሱን ስለሳከችበት ሴት ይሆንና የእርሷን ውበት ሙያ ችሎታ አውቀት ቁንጅና ጥሩ ሰውነት ታላቅነት ወዘተ መናገርና መመስከር ብሎም ከእርሷ ጋር አብሮ መዋልና ማደር ይጀምራል ሴቷንም ቾቸዳሯን ለመረበሽና ኑሮኞቐን ለማበላሸት እንደዚሁ ዓይነት ተመሣሣይ የመስተፋቅር መንፈስ ይሳክባታል ከዚህ በኋላ ሚስት ባሌሌላ ሴት ወደደ ባል ደግሞ በበኩሉ ሚሜስቴ ሌላ ሰው አፈቀረች በማፅት ሕይወት እስከማጥፋት ድረስ የሚሜዘልቅ አምባጓሮ ይቀሰቀሣል ዛሬ ብኩ ሰዎች እንደዚህ ዓይነቱ ሁኔታ የሚፈጠረው በክፉወ። ከዚህ የጠላት ጻጳኮሠራር መካከል ው ያለውን ገንዘብና ንብረት እያነሳ በክፉ መናፍስት ነት ለሌላ ሰው እንዲስጥ ካ ለ እንዲስጥ የሚያደርገው የመስተፋቅር መንፈስ ዴ ን መዴ መ መ በዚህ በኩል ያለውን የመንፈሱ ሥልትና አሠራር በሁለት ክፍለን ማየት እንችላለን ሀ ያለንን ገንዘብና ንብረት እያወጣን መስጠት በዚህ አቅጣጫ የሚላከው የመስተፋቅር መንፈስ ከፍ ብሎ እንደተጠቀሰው ቤትም ሆነ ባንክ ቤት ያስቀመጥነውን ገንዘብና ንብረት በመንፈሱ ኃይል እያወጣንና እንዳንሳሳትም በጥንቃቄ እየቆጠርን ሰይጣኑን ለላከብን ሰው እንድንሰጥ የሚያደርግ መንፈስ ነው በዚህ መንገድ ብዙ ሰዎች በመንፈሱ ልቦናቸውና ሕሊናቸው ታውሮ ያላቸውን አራግፈው ለሌሎች ስሰጥተዋል በዚህም የተነሣ የበርካቶች ኑሮ ተናግቷል ጎጆ ፈርሷል ልጆች ተበትነዋል በዚህ በሰለጠነው ዘመንም ከገጠር እስከ ዋናው ከተማ ድረስ በሜርኩሪ ፈሳሽ አማካኝነት ገንዘባቸውን የተዘረፉ ብዙ ሲሆኑ የውሸት ብርና ዶላር በማሳየት ገንዘባቸውን ለአስማተኞች በማስረከብ ራሳቸውን ስተው ቤት ውስጥ የቀሩ ጥቂቶች አይደሉም እዚህ ላይ ግልጽ መሆን የሚገባው ነገር መንፈሱ የተላከበት ሰው ገንዘቡን ለሌላ ለማንም ሰው ሰጥቶ አይበትንም። ክማስጻዳ መጩያዝ ከላይ የተጠቀሱት ሁለቱ የመስተፋቅር መንፈሶች ለአንድ ለታወቀና ለሜፈለግ ግለሰብ የሚላኩ ሲሆን ይህ ሶስተኛው መንፈስ ግን ሀብት ገንዘብ ትምህርት ሥልጣን ማዕረግ ወዘተ ያላቸውን የሚታወቁም ይሁን የማይታወቁ ሰዎችን ለማጥመድ ተብሉሎ አጥማጁ ግለሰብ ገፃዳዊ አሰጪ የመስተፋቅር መንፈሱን በራሱ ላይ አሠርቶ ከሰይጣኑ ጋር ቤተስብ ሆኖ ይዋራኛል ሌሎች ሰዎች ያላቸውን ገንዘብ ጌጣጌጥ ወርቅ አልማዝ ፅንቁ ሊሆን ይችላል ሰዓት መነጽር የሞባይል ስልክ ወዘተ መንፈሱን በራሱ ላይ ያሠራው ሰው ድግምት አድርጎ ማለትም ሰይጣኑን ጠርቆና ጎትቶ ሲነካቸው ሲዳብሳቸው ሲያነጋግራቸው ሲጨብጣቸው ሲስማቸው ወዘተ አጥቂው መንፈስ በፍጥነት ወደ ውስጣቸው ይገባና ወዲያውኑ ሕሲናቸውን በመሰውርና በማፍዘዝ ያላቸውን ሁሉ ከቦርሳቸው እያወጡና ጆሯቸው እጃቸውና አንገታቸው ላይ ያለውን ጌጣጌጥ በሙሉ አንድ ሳይቀር ሳይታወቃቸው እያወለቁ እንዲሰጡ የሚያደርግ አስገዳጅ መንፈስ ነው ሥ የነካቸው ለው ሳያስገድዳቸው ቆይ አትሂድ እያሉ ቦርሳቸውን እየበረበሩ ያላቸውን ሁሉ አራግፈው ከሰጡ ሁለትና ሶስት ሰዓት ማለትም በመስተፋቅሩ መንፈስ የዘረፋቸው ሰው ደብዛውን ካጠፋና ክተሰወረ በኋላ ሲነቁ አጃጓቸው ላይ ምንም የቀረ ነገር እንደሌለ ይረዳሉ ይህ ገፃዳዌ አሰጪ የመስተፋቅር መንፈስ ይባላል በማስጻ ጩደድዝ ጻጸጸጻጨጮቫጮመጮጸኣመመጨጮጻጮጸጮማዓ የመንፈሱን ጥቃት በተለይ በልጆች ላይ አለመገንዘብ የመስተፋቅር መንፈስን ጥቃት ብዙ ሰዎች በተለይም አንዳንድ ወላጆች አይነነዘቡትም ልጆች በትቤት በኳስ ሜዳ በፊልም ቤት።