Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በውስጥና በውጪም በጥሩ መርት ለብጠው በእርሱም ላይ በዙሪያው የወርቅ ሮንለት አድርግለት አራት የወርቅ ቀለበቶችም ፍር እነርሱንም በአራቱ እግሮቹ ላይ አር በ ዓቀዛ ቶች በሌላው ወገ ተለተችዎችንም ከግራር ንት ስቱ ን ይም ፒ ለታቦቱ መ አብበቶችም መሎጊያዎቹን አግባ መሉጊያዎቹም ያድበቱ ቀለበቶች ውስጥ ይኑሩ ከቶም አይወጡ ቴም ው መሰቀል ነው። ለታቦቱ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በጥሩ ሁኔታ እንደተገለጸ ኣምናለሁ ከዲዖያ ላይ ማንበብ ትችላለህ አልኔ የምፈልገው እርስዎ በራስዎ ቃላት እዚህ ቤተመቅደስ ውሰጥ ስላለው የቃል ከኪዳኑ ታቦት እንዲገልፁልኝ ነው ከእንጨትና ከወርቅ የተሠራ ሣጥን ነው። መክደኛውስ ላይ ሁለት ክንፎች ያሏቸው ቅርጸች አሉ ስለነዚህ ጉዳዮች አልናገርም እንዴትስ ነው የሚጓጓዘው። ሌላም ጥያቄ አለኝ ኣልኩኝ ተቻኩዬ አንዲት ጥያቂ ብቻ በትንሹ አንገታቸውን በአዎንታ ነቀነቁ ነገ ምሽት የጥምቀት ዋዜማ ነው ያኔ እውነተኛው የቃል ኪዳን ታቦት ይወጣል ወይስ አምሳያው ነው ሚወጣው። ይህም ቢሆን ግን ልቤ ደሰተዋ ነው ነፍሴ ትደሰታለችሥ ሥጋዬም እንደዚሁ በተሰፋ ለ ኣገ ምዕራፍ ዘጸአት ዳማዊ ከከ ወከር ዖቨይሪ ኛከዕ ካየዕየፎ ሂከይ ከ።ከ ዐ ዲኩሃዘዝ ብር ራይ ሸከክ ክደከጸ ከ ከ ኒ ፀዩ ዘጩጓ ጳ መጠ ካቪበዕይከይኔ ፅጠርከይ ሂከ ዉኦከ ነ ለኬ በ በበ ር ሃ ሃር ሂከ ህየር ዐየ ከ እቨ ኩነ ካዩ ነጩ ጅኩህልከ ሃ ኦ እያ ከ ለ ዕበ የ ዌሣከ ሃኘ ሰር ፎ ሬ ከ ዕኔ።
የሆነውም አለ ዳዊትም የእግዚአብሔርን ታቦት ወደርሱ ወደዳዊት ከተማ ያመጣው ዘንድ ኣልወደደም ዳዊትም በጌት ሰው በአቢዳራ ቤት አገባው የእግዚአብሔርም ታቦት በጌት ሰው በአቢዳራ ቤት ሦስት ወር ያህል ተቀመጠ እግዚአብሔርም አቢዳራንና ቤቱን ሁሉ ባረከ ታቦቱ አቢዳራ ቤት በመግባቱ እግዚአብሔር መላ ቤተሰቡንና ያለውን ነገር ሁሉ ባረከለት ስለበረከቱ ምንነት መጽሐፍ ቅዱስ ባይጠቅስም ጥንታዊው ትውፊት እንደሚለው በአቢዳራ ቤት የነበሩት ሴቶች ብዙ ልጆችን ለመውለድ ችለዋል በሁለት ወራት እርግዝና ብቻ እስከ ስድስት ልጆች ለመውለድ ችለውም ነበር ዳዊትም ለአቢዳራ ቤተሰብ እግዚአብሔር ያደረገውን ሰማ ወደዚያም ቤት ሄዶ በታላቅ ደስታ ታቦቱን ወደኢየሩሳሌም ወሰደው በጉዞውም ወቅት ሙሴ ያዘዛቸውን ትዕዛዛት ሁሉ በተግባር አውሏል በዳዊት ዘመን ቤተመቅደስ ይሠራለት ዘንድ ግን እግዚአብሔር ባለመፍቀዱ የቃል ኪዳኑን ታቦት ዳዊት ያስቀመጠው እንደቀድሞው በተቀደሰው ድንኳን ውስጥ ነበር ለታቦቱ ቤተመቅደስ የማሠራቱ ክብር የተሰጠው ለሌላ ሰው መሆኑን ሲገልፅም እግዚአብሔር በተናገረው ትንቢት መሠረት ንጉሥ ሰሎሞን ለቃል ኪዳኑ ታቦት ማደሪያ የቤተ መቅደሱን ግንባታ በ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ገደማ ጀምሮ ከአሥር ዓመታት በኋላ በ ዓመተ ዓለም በመጨረስ ታቦቱን በቅድስተ ቅዱሳኑ ውስጥ በጨለማው ክፍል አኖረው ብሏል ትንቢቱም ተፈፀመ በሰሎሞን ትዕዛዝ በ ቅልክ ተጀምሮ ከ ዓመታት በኋላ ማለትም ምናልባት በ ቅልክ ተጠናቀቀ ሁሉ ነገር እንደተጠናቀቀም ቅድስተ ቅድሳኑ እግዚአብሔር ፍፁም ጨለማ እንዲሆን ያዘዘው ሥፍራ ተዘጋጀ እናም ይህ ቅዱስ ቅርስ በኛው መቶ እና በኛው መቶ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ መካከል ከዚህ ከተቀመጠበት ቦታ ተሰወረ ስለአጠፋፉም ምንም መረጃ ሊሰጥ ባለመቻሉ የታሪክ ተመራማሪዎች ይህን ጉዳይ ታላቁ የመጽሐፍ ቅዱስ እንቆቅልሽ ብለው ደምድመውታል ማጣፊያ ሲያጥር ታቦቱን ለመረዳት በሞከርኩ ቁጥር መልሶ መላልሶ የሚመጣብኝ ጥያቄ ከርሱ ጋር የተያያዘው ኃይል ምንነሕ ነበርኮ። መንግሥታት በተባለው ቦታ ሲሆን ይህ ስያሜ የቅርብ ጊዜ እንጂ ጥንታዊ አልነበረም የግሪክ ሥልጣኔ ተቀባይነት ካገኘበት ከኛው መቶ ክፍለ ዘመን ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በፊት ይህ አካባቢ ቴባይ ተብሎ ይጠራ ነበር ይህም በዘመናዊ አውሮፓውያን ቲብስለ ወደሚለው መጠሪያ ተለውጣል በመሆኑም የቃሉ ትርጉም ግልጽ ላይሆን ችሏል ታፔት በበኩሉ አፔት ክሚለው ቃል የተወረሰ የአንስታይ ፆታ ያለው ቃል ነው እኒን የገረመኝ ታፔትቋ በሚለው ቃልና ታቦት ብሚለው ቃል መካከል ያለው የቃላት አነባበብ ድምፀት ቅርርቦሽ ነበር አንድ ምሁር እንዳስረዱኝ የታፔት ታቦታት ከዘመናት በኋላ ከመርከብ መሰል ቅርጽነት ወደሣጥን መሰል ቅርጽነት እንደተለወጡ ነው የኢትዮጵያው የቃል ኪዳን ታቦት ቴባህ ከሚለው የፅ ብራውያን ቃል የተወረሰ ለመሆኑ አስቀድሜ አረጋግጫለሁ አሁን ደግሞ ቴባህ የሚለው ቃል ከግብጻውያ ታፔት የተወረሰና የበዓሉም ኣከባበር ከአፔት ክብረበዓል የተቀዳ ይሆናል የሚል ግምት አደረብኝ ፕሮፌሳር ክችን እንደገለፁልኝ የሙሴም የኋላ ታሪክ እግዚአብሔር ባዘዘው መሠረት ታቦቱን ከግራር እንጨት ለመሥራት በቂ ዕውቀትና ችሎታ እንዳለው ያረጋግጣል ስለዚህም ምንም እንኳን ታቦቱ በወርቅ የተለበጠ ሣጥን ቢሆንም በውስጡ ያዘለው የማውደም ኃይል ከምን እንደመጣ ለመግለጽ ምናልባት መልሱን ከግብጽ መፈለግ ይቻላል የሚል እምነት አደረብኝ ለዚህ ጥያቄ መልስ ለማግኘት ብዙ መንፈሳዊ ሰዎችን የመጽሐፍ ቅዱስ ተመራማሪዎችንና አርኪዎሎጅስቶችን ወደዚያች አገር እየተመላለስኩ አነጋዢኩ ምርምሬ እየጠለቀ በሄደ ቁጥር የሙሴ ማንነት ግ ያስርመኝ ጀመር ሙሴ የዕብራውያን ነቢይ ሕግ አውጪ ፈርዖንን የተቃወመ የእስራኤልን ልጆች ወደተስፋዷቱ ምድር የመራ ታዐቱ እንዲሠራ ያዘዘ ከእግዚአብሔር እጅ ጽላቶቹን የተቀበለ ስለሆነ እርሱን መረዳት ማለት ስለታቦቱ መረዳት ማለት እንደሆነ ታየኝ ታላቅ ምትሐተኛ ስለሙሴ ክርስቲያኑ ሙስሊሙም ሆነ አይሁዱ በአእምሮው ውስጥ የሚስለው ምስል አለ እኔም ከዚህ የተለየሁ አይደለሁምሆኖም ይሀንን ደብዛዛ ምስል በማስወገድ ግንዛቤዬጉ ያዳበረልኝ በሮማውያን በተያዘችው ኢየሩሳሌም ውስጥ በአንደኛው መቶ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ይኖር የነበረ ፍላቪዩስ ጆሴፉስ የተባለ ፈሪሳዊ የአይሁዶች ቅርሳ ቅርሶች በሚል ርፅስ ዕብራውያን በግብጽ ያሳለፉትን የአራት መቶ ዓመታት ሕይወት ከ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ እና ምናልባትም ከግብጽ እስከወጡበት ወቅት የነበረውን አፈታሪክና ትውፊትጽፎ ያቆየበት መጽሐፍ ነው በጆሴፉስ አባባል የሙሴ መምጣት በግብጻውያን መንፈሳዊ ጽሑፎች አስቀድሞ በትንቢት የተነግረ ነው ይህ ይመጣል የተባለው ሳው ከዕብራውያን ወገን የሆነ በጥበብ የተሞላና የወደፊቱን በትክክል መተንበይ የሚችል መሆኑ ለፈርዖን አስቀድሞ በማስጠንቀቂያ መልክ ተነግሮት ነበር ከጎልማሳነት ዘመን ሳይደርስ የግብጽን ሉአላዊነት የሚያዋርድ ይሆናል በባሕርዩም ሁሉንም ሰው የሚሜያሸንፍና ታዋቂ ይሆናል ይህን ትንቢች በመፍራት ንጉሠ ከፅብራውያን የተወለደ ወንድ ልጅ ሁሉ ወደወንዝ እየተጣለ እንዲገደል ትዕዛዝ ሰጠ ረይዶህጌ ትፅዘዝዝ የሰማው የሙሴ አባት አምራም ሚሰቱ እርጉዝ ስለነበረች እጅግ ተጨነቀ ሆኖም እግዚአብሔር በሕልም ተገልጸለት እንዲህ አለው ጊ ይህ ልጅ የመወለዱ ነገር በግብፃውያን ላይ ሽሚቪ ስለለቁቃባቸው ከእስራኤላውያን የሚወለዱ ሕፃናት እንዲገደሉ ቢወስኑምሕርሱ ግን ሊያጠፉት ከሚፈልጉት ሁሉ ይድናል ጥበበኛም ይሆናል ዕብራውያንንም ከግብጽ ባርነት ነፃ ያወጣል ስለዚህም በዕብራውያን ብቻ ሳይሆን በሌሎች የተለያዩ ሕዝቦች እስከዓለም ፍጻሜ ሲታወስ ይኖራል ኦሪት ዘጸአትን ስናነብ የሙሴ በዓባይ ወንዝ ላይ በቅርጫት መጣል በኋላም ወደፈርኦን ቤተመንግስት በንጉሠ የልጅ ልጅ መወሰድና ማደግ በሰፊው የተተረከ በመሆኑ መድገም አያሻም በዚህ ላይ ጆሴፉስ ብዙም አልጨመረም ሆኖም የክርስቶስ ልደት አካባቢ ይኖር የነበረው አይሁዳዊ ፈላስፋ ፊሎ እንደጻፈው ሙሴ ኮከብ ቆጠራ ሂሣብ የአለካክ ዘዴ የመሳሰሉትን ከግብጻውያን። ኦሲሪስን ካለበት ቦታ በአስማት ፈልጎ አገኘው ገደለው ቆራርጦም በዓባይ ወንዝ ላይ ጣለው የኦሲሪሰ ሚስትም የቶትን ርዳታ በመጠየቅ የተቆራረጠውን አካል በድግምት ተሰብስቦ ወደቀድሞው ሰውነቱ እንደመለስ ብታስደርግም ከዚያ በኋላ ግን የሙታኖች ንጉሥ በመሆን ወደ መናፍስት ዓለም ሂደ ይላል አፈታሪክ ሌሪ ር ታሪክ ውሰቀ ውረቴንሳቡ ሦስት ነገሮች አኣሉ አን እዳፐርዊቲያ ም ደኛ ህይ ያስተማረና ሕግን የሰጠ መሆኑ ሁለተኛ ቡሃጥን ዮኤደርፃ ብዓባይ ወንዝ ላይ መጣሉ ሦስተኛ ባለቤቱ ኢስስ ይ ንሽ አውጥታ ሕይወቱን ማትረፏ ናቸው የሙሴ ታሪክም ይመሳስላል ምክንያቱም ሙሴም ለዕብራውያን ሥልጣኔን ታማ ሕግን የክስ ነው እንዲሁም በደንገል ቅርጫት ተደርጎ በበዳይ ወንፀሸ ባይ ተትሉሎ ነበር በመጨረሻም በግብጻዊቱ ልዕልት ይነት ከወንዙ ወጥቶ ሕይወቱ ሊተርፍ ችሏል ሸቅክዳውያን ቋንቋ ሙ ማለት ውሃ ሲሆን ኤሰስ ከውሃ ሸሃለት ነው ሙሴ የሚለውም ስም የሚያመለክተው ይህንኑ ሸብሉይ ክዳን መጻሕፍት በውሃ ከመወሰድ ሰሳመለጡ ብዙ ች ተቓፏል ዮናስ ወደባሕር ተጥሏል ነገር ግን አሳ ነባሪ ቁዞት ከሦለት ቀንና ሌሊት በኋላ በነነዊ ከተማ ዳርቻ ተተፍቷል ቄህ በሠራው መርከብ ከጥፋት ውሃ ለመትረፍ ችሏል ክርስቶስም ዘዮርሻኖስ ወንዝ ገብቶ ተጠምቆ ወጥቷል ሰው ከውሃና ከመንፈስ ተወሰደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልምም ደህን ቃል ስመለከተው በዕውቀታቸውና በጥበባቸው የታወቁ ቋዎች በቀድሞው ዘመን ከውሃ ገብቶ ከመውጣት ጋር የተያያዘ መጢር እንዳሳቸው ተገነሸብሁ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ተጠምቆ ቓ በኋሳ ነበር ተአምራቱንና ኃይሉንማሳየት የጀመረው ድውያንን ፈወስ የሞተውን ማሰነሳት እንጀራውንና አሳውን ማብዛት ተፈጥሮን መቆጣጠር የመሳሰሉትን የፈፀመው ታሪካቸውን ካጠናኋቸው ሰዎች መካከል ወደውሃ ገብተው የተረፉ የዳኑ ሰዎች ሁሉ ለተጠቀሰው ቆውቀት ታድለዋል ማለቴ ግን አይደለም ምንም እንኳን ተልእኳቸው ፌፊለያይም ሙሴም ሆነ ዮናስ እንዲሁም ኢየሱስ ክርስቶስ በተለያዩ ነ ጌዜያትና ቦታዎች ከውሃ ጋር የተያያዙ ግንኙነቶች ታይተውባቸዋል ምዕራፍ አሥራ አራት ክብርና ሞገሱ ከእስራኤል ርቋል ጥቅምት ከሰዓት በኋላ ነበር ወደ አሮጌው የኢየሩሳሌም የግንብ ከተማ በጃፋ በር በኩል የገባሁት በኦማር ኢብን ኤል ኪታብ አደባባይ ዘልቄ ወደጠባቦቹ መንገዶች አመራሁ ወቅቱ የፍልስጤም ኢንቲፋዳ ቡድን የሚንቀሳቀስበትና ኢራቅ እሥራኤልን በስከድ ሚሳይሎቿ ለማደባየት የዛተችበት ጊዜ ሰለነበር የውጪ ተወላጆች በሙሉ ከከተማዋ ወጥተው ሂሄደዋል በስተቀፔ የአርመኖች መንደር በስተግራ ደግሞ ክርስቲያኖቹ ሠፈር የሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ጎልቶ ይታያል በዚሆ ቦታ የነበረውን ገዳም ነበር የሙስሊሙ ጄኔራል ሳላዲን በንጉሥ ላሊበላ ጠያቂነት ለኢትዮጵያውያኑ የሰጣቸው ከብዙ ዓመጮታት በኋላ በዚህ ቦታ የነበራቸውን ይዞታ ኢትዮጵያውያኑ ቢያጡም አሁንም ቢሆን ኣንድ ታላቅ ገዳም በእጃቸው ይገኛል ጉዞዬን ወደምሥራቅ አቅጣጫ ቀጠልኩ በስተቀ የአይሁዶች ሠፈር ይታያል ጥቋቁር ልብሶችን የለበሱና ባርኔጣዎች ያጠለቁ ወጣቶች በኩራት ይንጉማለላሉ በስተግራዬ ግን ደስታ የተለየውና ተስፋ ቢስነት የነገሠበት የሙስሊሞች ሠፈር አለ ከፊት ለፊት ባለክብ ጉልላቱ አለት የሚባለኖ በኛው መቶ ክፍለ ዘመን በካሊፍ ዑመርና ወራሾቻቸው የተሠራውና በቅዱስ ሥፍራነቱ በሙስሊሙ ዓለም በኛነት የሚታወቀው መስጊድ ጎልቶ ይታያል ይህን መስጊድ የተለየ የሚያደርገው የመጀመሪያው የሰሉሞን ቤተ መቅደስ በነበረበት ቦታ ሳይ መገንባቱ ነው አክራሪ አይሁዶች የዓለም የመሠረት ድንጋይ ነው ብለው የሚያምኑትንና ንጉሥ ሰሎሞን ታቦቱን ያኖረበትን ቨቲያ የሚባለውን ታላቅ ቋጥኝ በዚህ መሰጌድ መዳበሴ ጥብቅ ግንዛቤ የሚጭርልኝ መሰሎ ተሰማኝ ሆ ይህ ብቻ አልነበረም የተሰዓት በኋላው ጉብኝቴ ዓላማ ከዚሀ መስጊድ ጥቂት መቶ ሜትሮች ራቅ ብሎ የሚገኘውንና ለምርምሬ ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል ብዬ የገመትኩትን የአል አቅሳ መስጊድ ለመጎብኘትም ፈልጌያለሁ የአውሮፓ ቴምፕላሮች የሰሉሞን ቤተመቅደሰ በተቃጠለ ጊዜ ሸቲያው ሥር ተደብቋል እየተባለ የሚነዢርለትን የቃል ኪዳኑን ታቦት ለመፈለግ ወደሰሎሉሞን ቤተመቅደስ በመሬት ውስጥ ለውስጥ ቁፋሮ ያደረጉት በአል አቅሳ መስጊድ ግቢ በመስፈር ነበርኑ ጫማዬን አውልቄ ወደ መስጊዱ ገባሁ ክፍሉ አራት ማእዘን ያለው ሲሆን ሰፊና ቀዝቃዛ ነው ነቢዩ መሐመድ ከዚህ ቦታ በመነሳት በመላእክት አማካይነት ታዋቂ የሌሊት ጉጻዷቸውን አድርገዋል ተብሎ ይነገራል። ነገሩ ግር ይላል ምክንያቱም በዚያን ዘመን ባቢሉናውያን ለእስራኤላውያን ሃይማኖት ንቀት ነበራቸው እንደታቦቅ የመሰለን ቅርስ ቢያፕኙም ባቢሎሉናውያኑ ተሸክመው ወደአገራቸው በመውሰድ በአምላካቸው በማርዱክ እግር ሥር ቢያስቀምጡት በወደዱ ነበር ሆኖም እንኳንስ ታቦቱን ሊወስዱ ቀርቶ ላዩ ሳይ የነበረውን ወርቅ ለመውሳዳቸው የተጠቀሰ ነገር የለም ስለኪሩቤሎቹም የተወሳ የለም እንደሚመስለኝ ታቦቱ በ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በደብሩ ውስጥ አልነበረም ይህም ኢትዮጵያውያኑ የሚሉትን የሚደግፍ ይመስሰላል ሺሻቅና ዮአስ አስቀድመው በርካታ የወርቅና የብር ሀብቶችን ከቤተመቅደሱ ዘርፈው ስለነበር ለባቢሎናውያኑ ምርኮ የተረፈ ነዝር ቢኖር ጥቂት ይሆናል ጻ ኤ የናቡከደነፆር ወረራ አንዴ ብቻ ቢሆን ኖሮ ይህ አባባሌ ትክክል ባልሆነ ነበር ሆኖም በድጋሚ ባደረገውም ወረራ ምናልባትም በመጀመሪያው ጊዜ ሳይወስደው ቀርቶ እንኳን ቢሆን በሁለተኛው ጊዜ አይተወውም ነበር ናቡከደነፆር በ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በተቀዳጀው ድል በዮኣኪን ምትክ ሴዴቅያስ የተባለውን ሰው ባሻኝጉሊትነት እንግሶት ነበር ሆኖም ሴዴቅያስ በባቢሎኑ ንጉሥ ናቡከደነፆር ላይ በ ቅድመ ልደተክርስቶስ አመፀበት ለዚህም ድርጊት የናቡከደነፆር ምላሽ ፈጣን ነበር « በሰኔና ሐምሌ ቅድመ ልደተክርስቶስ ላይ የኢየሩሳሌምን ቅጽሮች በማፈራረስ ከተማዋን አጥለቀለቃት ቢዘራዳን ተብሎ የሚጠራው የናቡከደነፆር አማካሪና የጦሩ አዛዥ ኢየሩሳሌም ገባ እርሱም ቤተ መቅደሱንና ቤተመንግስቱን በእሳት አቃጠለ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ የነበሩትን የነሐስ ዓምዶች ባለመንኩራኩር የፅቃ ማስቀመጫዎችንና ከነሐስ የተሠራውን ታላቅ የውኃ ማጠራቀሚያ ገንዳ ሰባበሩ በዚህ ወረራ ወቅት ናቡከደነፆር ከቤተመቅደሱ ስለወሰዳቸው ንብረቶች መጽሐፍ ቅዱስ በሰፊው ዘርዝሯል ዳሩ ግን ከ ቅልክ ምዝበራ ጋር ሲነፃፀር በ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ የተወሰዱት ዕቃዎች ከጥቂት ብርና ወርቅ በስተቀር አብዛኛው የነሐስ ሥራ ውጤቶች የነበሩና ኪራም ከ ዓመታት በፊት የሠራቸው የጥበብ ውጤቶች ብቻ ናቸው ይህም የሚያመለክተው ብዙው ሀብት በ ቅድመ ልደተክርስቶስ ተዘርፎ እንደነበር ነው እንግዲህ ከዚህ እንዳረጋገጥኩት ታቦቹ በሁለተኛውም ወረራ ወቅት የመወሰዱ ጉዳይ በመጽሐፍ ቅዱስ አለመጠቀሱ ሲሆን ይህም ማለት መቅደሱ በ ቅድመ ልደተክርስቶስ ከመዘረፉ በኋላም ሆነ በ ቅድመ ልደተ ክርሰቶስ ከመቃጠሉም በፊት መሰወሩን ነው ምናልባትም ወደኢትዮጵያ ተወስዶ ይሆናል የሚለው አባባል ተቀባይነት ሊኖረው ቢችልም የአይሁዶቹ ትውፊት የሚለው ደግሞ የተለየ ብመሆኑ የእነርሱን አባባል ተቀብሎ ማረጋገጡ የግድ ሆነብኝ እነርሱ የሚሉት ትክክል ከሆነ የኢትዮጵያውያንን ታሪክ ዋጋ ያሳጣዋል የዛናጥልቅ የመሸሸኒያ ሥፍራዎች ፅልጅመረያ ደረጃ አይሁዶቹ የታቦቱን መጥፋት የተገነዘቡት ሁለቶኛውን መቅደስ በሚገነቡበት ወቅት ነበር በ ቅድመ ስቶስ ትቡከደነፆር በርካታ የኢየሩሳሌም ነዋሪዎችን ማርኮ ት ወደባቢሎን እንደወሰደ ይታወቃል በ ቅድመ ልደተክርስቶስ ደግዋ ናቡከደነፆር ባደረገው ወረራ የተቀረውን ሕዝብ በግዞት ወደባቢሎን ልኮ ነበር ምንም እንኳን ምርኮኞቹ በደረሰባቸው ቅጣትና ውርደት ታላቅ ቐሽን ውስጥ ቢወድቁም ኢየሩሳሌምን ፈጽሞ ላለመርሳት ይዘምሩት የነበረው ቅኔ በመዝሙረ ዳዊት ይገኛል በባቢሎን ወንዞች አጠገብ በዚያ ተቀምጠን ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ አለቀሰን በአኻያ ዛፎችዋ ሳይ መሰንቆኣችንን ሰቀልን የማረኩን በዚያ የዝግሬ ቃል ፈለጉብን። » በመሆኑም ሰለታቦቱ መሰወር ወዲያውኑ የተለያዩ መላምቶች ይሰነዘሩ ጀመር የአብዛኛው ሕዝብ ግምት የናቡከደነፆር ወራሪ ጦር ታቦቱን ለሜጋኘት ያልቻለው ከወራሪው መምጣት በፊት አሁን ሁለተኛው ቤተመቅደስ ከተሠራበትና ቀደም ሲልም የመጀመሪያው ቤተመቅደስ በነበረበት ቦታ ሳይ በአንድ አሳቻ ሥፍራ በሞሪያ ተራራ ሥር ታቦቱ በመደበቁ ነው ለምሣሌ በኣንድ ቆየት ባለ አፈታሪክ ውስጥ ንጉሥ ሰሎሞን ገና ቤተመቅደሱ እየተሠራ እያለ ወደፊት እንደሚወድም አውቆ ስለነበር በቤተ መቅደሱ ኣካባቢ ጥልቅና ጠመዝማዛ መደበቂያ ቦታ ሠርቶ ስላቃየ ካህናቱ በዚያ ደብቀውታል እየተባለ ይነገር ነበር የታልሙድ ትውፊትም ታቦቱ በቦታው ተቀብሯል በማለት ይናገራል ይህም የሆነው ባቢሎናውያን ኢየሩሳሌምን ከመውረራቸው አሥር ዓመታት በፊት በንጉሥ ዮአስ ዘመነ መንግሥት ከ ቓድመ ልደተክርስቶስ ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሆነ አፈታሪኩ ይጠቁማል አፈታሪኩ ማብራሪያውን በመቀጠል በንጉሥ ዮአስ ንግሥና ዘመን ማብቂያ አካባቢ የቤተመቅደሱ መውደም አይቀሬ መሆኑን አስቀድሞ በማወቁ ታቦቱንና ንዋየ ቅድሳቱን ከጠላት እጅ ይድኑ ዘንድ እንዲሰወሩ አድርጓል ይላል ን ይህ አፈታሪክ በሰፊው የተሠራጨ መሆኑን ብረዳም ምንጮቹ በሙሉ ግን ታቦቱ በመቅደሱ አቅራቢያ በመደበቁ አይስማሙም በሚሽናህ መጽሐፍ እንደተዘገበው ደግሞ ታቦቱ የተቀበረው በአንድ ከእንጨት በተሠራ ቤት ወለል ሥር ነው ይህ ቤት ሰሎሞን ባሠራው ቤተመቅደስ ግቢ ውስጥ የነበረ ሲሆን ከባቢሎን ሲመለሱ ግን ቦታውን ሊያገኙት አኣልቻሉም አንድካህን ሁለተኛው ቤተመቅደስ በተሠራበት ግቢ ውስጥ ሲሠሩ በአካባቢው የተለየ የወለል ፍርሰራሽ ድንገት በማግኘታቸው ጉዳዩን ወዲያውኑ ለባልደረቦቻቸው ሂደው ነግረው ነበር ሆኖም ተናግረው ሳይጨርሱ ሕይወታቸው ማለፉን ሚሽና ያብራራል የታቦቱን መደበቅ የሚያመለክት ሌላ ምንጭ ደግሞ በመጽሐፈ መቃብያን ውስጥ ይገኛል ይሀን መጽሐፍ ዕብራውያን ከመጽሐፎቻቸው መካከል እንዳንዱ ኣድርገው ባይቀበሉትም በግሪክና በላቲን ክርስቲያኖች መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተካትቷል ጽሑፉ የተጠናቀረው ከክርስቶስ ልደት በፊት ባንደኛው መቶ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ እስከ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ባለው ዘመን መካከል ነበር በመጽሐፉ አባባል ነቢዩ ኤርምያስ ስለቤተመቅደሱ መፍረስ በራእይ ተገልጸለት እንደነበርና በዚህም የተነሣ ታቦቱንና የምስክሩን ድንኳን ሙሴ የተስፋዩቱን ምድር ወደተመለከተበት ተራራ ወስዶ በዚያ በሚገኝ አንድ ዋሻ ከደበቀው በኋላ የዋሻውን መግቢያ አሽጎታል ይላል ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ተመራማሪዎች የሁለተኛውን መቃብያን ጸሐፊ ሆን ብሎ አይሁዶች ስለአገራቸው ስሜትና ትኩረት እንዲኖራቸው ለማድረግ የጻፈው ነጨ ይላሉ መጽሐፉ የተጻፈው ከኡርምያስ ሞት ዓመታት በኋላ ስመሆኑ ጥንታዊ ነው ለማለት አያስደፍርም ባይ ናቸው በርግጥ ነቢዩ ኤርምያስ የኖረው መቅደሱ በፈረሰበት ዘመን ነው ስለዚህም ምናልባት ታቦቱን በመደበቅ ረገድ ሚና ኖሮት ይሆናል ወጣ የተባለበትም የኔቦ ተራራ ከኢየሩሳሌም ወደ ሃምሣ ኪሎ ሜትር በስተምስራቅ የሚገኝ የታወቀ ሥፍራ ነው የመቃቢስ ታሪክ በቀጣዩ ትውልድ ዘንድ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት ባያጣም አይሁዶች ግን ከመጽሐፎቻቸው መካከል አላካተቱትም ይሁንና ታሪኩ በአፈ ታሪክነት ሲነገር ይኖራል ለምሣሌ ከዘመኑ የአይሁድ ካህናት ጋር መግባባት ያልነበረው ነቢዩ ኤርምያስ ታቦቱንና ንዋየ ቅድሳቱን ያለ ካህናቱ ፈቃድ ከመቅደሱ አውጥቶ የዮርዳኖስን ሸለቆ በማቋረጥ እስከኔቦ ተራራ ድረስ የመውሰዱን አስቸጋሪ ሥራ በመላእክት ርዳታ መወጣቱን የሚገልጽ አፈታሪክ ይገኛል የታቦቱን መገኛ ቦታ የሚጠቁሙ እነዚህንና ሌሎችንም በቃልና በጽሑፍ የሚገኙ የአይሁድ መረጃዎችን ካጠናሁ በኋላ የሚከተለውን ማጠቃለያ በማስታወሻዬ ላይ አሰፈርኩኝ ከታልሙድ ከሚሽናህ ከባሮክ ራእይ ከመፅሐፈ መቃብያን ካልዕና ከመሳሰሉት መጻሕፍት ሌላ የታቦት አድራሻ የሚጠቁም የአይሁድ ምንጭ የለምኑ እንዲሁም ሺሻቅምሆነ ዮአስ ወይም ናቡከደነፆር ታቦቱን መዝረፋቸውን የሚያሳምን ምንም ተጨባጭ መረጃ ኣልተገኘም የአክሱምን የታቦት ባለቤትነት በአማራጭ እንውሰድ ቢባል እንኳን ታሪካዊ ተአማኒነቱ የሚያጠራጥር በጣም ግልጽ ያልሆነና በዘመናችንም ተቀባይነቱ አጠያያቂ ነው እነዚህ ሁኔታዎች በአጠቃላይ ሲታዩም የኢትዮጵያውያንን አባባል ተአማኒ ያደርጉታል ይሁንና የአይሁዶቹ አፈ ታሪክና የጽሑፍ ማስረጃዎችም ምንም እንኳን ለጊዜው ሚዛን ባይደፉም እንደማይጠቅሙ ነዝር ወደጎን መተው አልነበረባቸውም በመሆኑም አይሁዳውያን ታቦቱ ይገኙባቸዋል ብለው በጠቆሙዋቸው ሁለቱ ሥፍራዎች ማለትም በኔቦ ተራራ ላይና በመቅደሱ አካባቢ የተካሄዱ የአርኪዎሎጂ ቁፋሮ ሥራዎች ካሉ ለማጣራት ወሰንኩ ከሁለት ቀናት በኋላ ወደመቅደሱ ሳመራ ግን የሚጮሁ ሰዎችና ተኩስ በመስማቴ ችግር መፈጠሩ ገባኝ በመቅደሱ አካባቢ ተጨማሪ ቦታ በሚሹ አክራሪ አይሁዶችና ሙስሊም አረቦች መካከል ከፍተኛ አምባጓሮ ተከፍቶ በአስሮች የሚቆጠሩ በመሞታቸው አካባቢው ለፀጥታ ሲባል ታጠረ በመሆኑም ወደሌሎች ቦታዎች እንዳተኩር ተገደድሁ በተቀደሱ ቦታዎች ላይ የተደረገ ቁፋሮ በተራራው ቤተ መቅደስ አካባቢ ቁፋሮ በማድረግ ላይ ከሚገኙ አርኪዎሎጂስቶች ጋር ግንኙነት በመፍጠር ነበር ጥናቴን ለመቀጠል የሞከርኩት አንደኛው ቁፋሮ የተጀመረው በ እስራኤላውያን አረቦችን በቱ ቀን ጦርነት ካሸነፉ ። ግራም ነፈሰ ቀኝ ታቦቱበተባሉት ቦታዎች ተቀምጣል የሚለውየአይሁዶች አፈታሪክም ሆነ የጽሑፍ ታሪኮች ምንም ተጨባጭ መረጃ እንደሌላቸው ተረድቻለሁ ታቦቱ በግብጸችም ሆነ በባቢሎናውያን እንዳልተወሰደና እንዳልወደመም ሰምዎፒምሬ አረጋግጫለሁ ስለሆነም የዚህ ውድ ቅርሰ መሰወር የዘመናችን ታላቁ ምሥጢር መሆኑ ተሰማኝ በ እና በ በኢትዮጵያ ያከናወንኩት ሥራ ኢትዮጵያ የዚህ ቅርስ ባለቤት የመሆኗን ጉዳይ ቢያጠናክረውም ሙሉ በሙሉ አምኖ ለመቀበል ግን የክብረ ነገሥቱ ታሪክ ደካማ ጐኖች እንደሜያግዱኝ ተገነዘብሁ እንዲህም ሆኖ ግን ከኢትዮጵያ የተሻለ አማራጭ እንደሌለ ይሰማኛል ስለዚህ ወደአክሱም ከመሄዴ በፊት ቅርሱ እንዴት ወደአፍሪቃ ሊሄድ እንደቻለ ከክብረ ነገሥት የተሻለ አሳማኝ መረጃን ማግኘት ሊኖርብኝ ነው ይሁንና ጥቅምት አጋማሽ ላይ ኢየሩሳሌምን ከመልቀቄ በፊት አርከ ነው የምለውን ማብራሪያ አገኘሁ ዝርዝሩን በሚከተለው ምእራፍ አስፍሬዋለሁ ምዕራፍ አስራ አምስት የተደበቀ ታሪክ ከብዙ አድካሚ የምርምር ሥራ በኋላ ኢትዮጵያ የቃል ከዳኑ ታቦት መኖሪያ አገር መሆኗን ላለመዋበል የሚያስገድደኝ አንዳችም ማስረጃ ኣጣሁ ስለዚህ በማስታወሻዬ ላይ ይህንን አሰፈርኩ ታቦቱ ሲኖ ተራራ ሥር ተሠርቶ ሰሎሞን ቤተመቅደስ እስኪገባ ድረስ የነበረውን ታሪክ የተከታተለ ማንኛውም ሰው ይህ ቅዱስ ቅርስ በአይሁድ ሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ዋጋ ያለው ለመሆኑ አይጠራጠርም ስለዚሁ የቃል ኪዳን ታቦት መኖር እስከንጉሥ ሰሎሞን ድረስ ይናገሩ የነበሩ የብሉይ ከዳን መጻሕፍት ከርሱ በኋላ ፈጽሞ እንዳልነበረ ነገር ረስተውታል የመጥፋቱም ነገር በገሃድ የታወቀው በሁለተኛው ቤተመቅደስ ግንባታ ወቅት ነው በፕሮፌሰር ሪቻርድ ፍሬድማን አባባል ታቦቱስ ለመወሰዱ ወይም ስለመውደሙ ምንም የተዘዝበ ነገር የለም ሌላው ቀርቶ ታቦቱ ጠፍቷል ። መቼም ሆን ተብሉ ከ ዓመታት በላይ የተድበሰበሰ ነገር ማወቅ አስቸጋሪ ነው ሰለሆነም ከታላቁና ከውስብሰቡ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የዚህን ምጢር ፍንጭ አገኛለሁ ማለት ዘበት ነው ቢሞክርም እንዲህ በቀላሉ ይገኛል ማለት አስቸጋሪ ነው ቢሆንም ሙከራዬን አላቋረጥኩም ሰለታቦት የተፃፈውን በሙሉ ከመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለቅምም ወደ ሃምሣ ገጽ የሚጠጋ ፅሁፍ አገኘሁ የመጨረሻው ገጽ ብቻ ክሰሎሞን ሞት በኋላ ስለታቦቱ ሁኔታ ያወሳል ሌሎቹ የእስራኤል ልጆች በሲና በረሃ ይንከራተቱ ከነበረበት ወቅት ጀምሮ ወደተስፋዷቱ ምድር ገብተው እስከ ሰሎሞን ዘመነ መንግስት ያለውን የታቦቱን ታሪክ የሚገልጹ ናቸው መጽሐፍ ቅዱስ በተለያዩ ዘመናት በተለያዩ ጸሐፍት የተፉ መዳሕፍት የተጠናቀሩበት ስብስብ ሥራ መሆኑን አውቃለሁ ታቦታቱን በተመለከተ የተጠቀሱት ታሪኮችም ጥንታዊ መሆናቸውን እረዳለሁ ሆኖም አንዳንዶቹ ዘግይተው የተጻፉ ናፍቸው ለምሳሌ መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ውስጥ የተካተቱት ታሪኮች የተቋፉት ከንጉሥ ኢዮስያስ ዘመን ቅልክ በኋላ ነውጉ እንዲሁም ንጉሥ ሰሎሞን በሠራው ቤተመቅደስ ውስጥ የተቀመጠው ታቦት ጥንታዊነት ባያጠራጥርም ታሪኩ የተጻፈው ግን ከዚህ እጅግ ዘግይቶ ነበር በኦሪት ዘዳግም ውስጥ የሚገኙት ስለታቦቱ የሚጠቅሱ ታሪኮችም እንዲሁ የተጻፉት ከንጉሥ ኢዮስያሰ ዘመን ጀምሮ ነው ስለሆነም ቤተመቅደሱ በ ቅድመ ልደተክርስቶስ ከመቃጠሉ በፊት ታቦቱ ታወስዶ ከሆነ የመጥፋቱን ታሪክ ለመሸፋፈን የተደረገ ሙከራ ጽሐፈ ነገሥትና በኦሪት ዘዳግም ውስጥ መገኘት ኣለበት ብዬ ግመትኩ ምክንያቱም እነዚሀን መጻሕፍት የጻፉ ሰዎች ከእስራኤል እንዳልተለየ ማሳየት ነበረባቸውና ይህንንም ስመረምር በመጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ ሰምንት ታቦቁ ወደሰሎሞን ቤተመቅደስ የገባበትን በዓል አከባበር በተመለ የሰፈረ ፅሁፍ አገኘሁ እንዲህ ይላል ካህናቱም የእግዚአብሔርን ቃል ከኪዳን ታቦት በቤቱ በቅድስተ ቅዱሳን ከኪሩቤል ክንፍ በታች ወደነበረው ወደስፍራው ኣመጡት መሉጊያዎቹ ረጃጅሞች ነበሩ እስከዛሬ እዛው ይገኛሉ ስምን ይህ ታሪክ በተጻፈበት ጊዜ ማለትም በ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ታቦቱ በቦታው ከነበረ መሸከሚያ መሎጊያዎቹ እስከ ቫሬ በዚያ ይግኛሉ የሚለውን ዓረፍተ ነገር ጸሐፊው ለመፃፍ ፈለገ። የአጻጻፋቸውን ተመሳሳይነት ወይም መደጋገም ስመለክት ሁለቱ መጻሕፍት በአንድ ጊዜ የተዘጋጁ መሆናቸውን መረዳት ቻልሁ ይህም ዘመን ባኔ ቀመር ከ ቅድመ ልደተክርስቶስ ነበር ጉጉቴ በመጨመሩ ማስታወሻዬን ተመለከትሁ ከሰሎሞን ሞት በኋላ ስለታቦቱ በብሉይ መፅሐፍ ውስጥ ብዙም የተባለ ነገር እንደሌለ አስታወስኩ ሁለት ጊዜ ብቻ ነው በትክክል ስለዚህ ጉዳይ የተወሳው ኣንደኛው በኢዮስያስ ዘመን የተፃፈ ሲሆን ሁለተኛው የኢዮስያስን ቃላት ነው ጠቅሶ ያሰፈረው ኢዮስያስ እና ኤርምያስ ስለኢዮስያስ አስቀድሜ በምርምሬ አንስቻለሁ ስለኢትዮጵያ ጥቁር አይሁዶች ባጠናሁበት ጊዜ በዚሀ ንጉሥ ዘመን ምዕራፍ ማናቸውም መሥዋዕት በኢየሩሳሌም ብቻ እንዲደረግ መወሰኑን ጠቅሻለሁ ፈላሾቹ በየጓሮኣቸው መሥዋዕ የማድረጋቸው ሥርዓት በዚህ ዘመን መታየቱ በግልጽ የሚያመለክተው ነገር ይህ ከአይሁድ ርቆ የነበረ ማሀበረተብ ንጉሙ ኢዮስያስ በየቦታው በሚካሄድ የመሥዋፅት ሥርዓት ላይ ያደረገውን እገዳ የማያውቅ የጥንታዊ አይሁዶች ማህበረሰብ መሆኑጉ ነው ምርምሬ ኣሁን ወደኣዲስ አቅጣጫ አመራ ሰለሆነም በ ጥቅምት ወር ላይ በኢየሩሳሌም ከተግ ሆቴል ውሰፕ ተቀምጩ ይህገ ጻፍኩ ሄ «በመጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ እና በኦሪት ዘዳ ታቦቱን በቤተመቅደሱ ውሰጥ እንደነበረ ተደርጎ ለማቅረብ ረገ መሸፋፈን ይታያል ታ ግገ አርን ቦቱ ግን በወቅቱ በዚያ «ሰለዚሁ ጉዳይ ጠቃሚ የሆነ ነገር የተ ዘን ር የተጻጓፈው በንጉሥ ኢዮስያስ «ከዚሀም በመነሳት ታቦቱ የተወሰደው ምናልባት በንጉሥ ኢዮስያሰ ዘመነ መንግስት ሳዶሆን አይቀርም ብሎ መደምደም ቶቻል ነበር ነገር ግን የኢዮስያስ ዘመን ታቦቱ ጩጥፋቱ የታወቀበት ዘመን እንጂ ድርጊቱ የተፈጸመው ከዚያ ቀደም ብሉ ነው የሚል መላምት መስጠት የበለጠ ያስኬዳል ለምን ምክንያቱም ኢዮስያስ ስለኢየሩሳሌም ቤተመቅደስ ከፍተኛ አክብሮት የነበረውና የመቅደሱም መኖር ከታቦቱቴ ተለይቶ እንደማይታይ አጥብቆ የሚያምን ሰው ነበር እንደዚህ ያለው ሰው በንግሥናው ዘመን የእስራኤል አምላክ ምልክትና ማሀተም የሆነውን የአይሁዶች የክከር ምልክት የቃል ኪዳን ታቦት ክከቅዮሳተ ቅዮሦለላነ ውስጥ እንዲሰወር ይፈቅዳል ማለት የማይታሠጋን ስሶሚሆን ነው ሰለዚህ ታቦቱ ከኢዮስያስ ዘመነ መኃግስት በፊት ከ ቅልክ በፊት ተሰውሯል ማለቱ ሳይቀል አይቀርም «ንጉሥ ኢዮሰያስ የእንሰሳት ጩሥዋዕትን ጨምሮ የተለያዩ የአይፁድ የአምልኮ ሥርዓቶችከክኢየሩሳሌም ውጪ በሃመንደሩ እንዳይደረጉ የሚያግድ ትእዛዝ አስተላልፎ ነበር ፈሳሾጆች ግን እነዚሀን የአይሁድ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እስካፁን ድረስ በየመንደራቸው ይፈጽማሉ ይህም ቅድመ አያቶቻቸው ከእስራኤል የወጡት ከንጉሥ ኢዮስያስ ዘመነ መንግሥት በፊትመሆኑን ያሳያል በርግጥ እነዚህ ነገሮችያልተያያዙ አይደሉም። አሕዛብም ሁሉ ወደእርሷ ይሰባሰባሉ ከእንግዲህ ወዲህ ክፉውን እልከኛ ልባቸውን ተከትለው አይሂዱም እንደ ኢዮስያስ ሁሉ ኤርምያሰም በአይሁድ አፈታሪክ ተቀባይነትን ያገኘ ሰው ነበር ስለትንቢታዊ ንግግሩ ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን ስመለከት ታሪካዊ ጠቀሜታው ታላቅ መሆኑ ተገለፀልኝ ምክንያቴም ይህን ትንቢት የተናገረውና የተነገረበት ዘመንም በግልጽ ይታወቃልና ጉዳዮችን በግልጽ ለማስቀመጥ ከተፈለገ ኢዮስያስ ስለታቦቱ የተናገረበት ዘመን በ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ሲሆን ምናልባትም ከ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ጀምሮ ታቦቱ ጠፍቶ ሊሆን ይችሳል ምክንያቱም በዚህ ዘመን ነበር ኤርምያስ ታቦቱን አስመልክቶ ትንቢት የተናገረው ኤርምያስ ትንቢቱን ከተናገረበት ዘመን ቀደም ብሎ ታቦቱ ጠፍቶም ይሆናል ይህ ባይሆን ኖሮ ከእንግዲህ ወዲህ አይጠሩትም ልብ አያደርጉትም አያስቡትምም በማለት ኤርምያስ ባልተናገረ ነበር የዚህን የግምቴን ትክክለኛነት ሙሉ በሙሉ የሚደግፉ የመጽሐፍ ቅዱስ ሊቅ የሆኑት ፕሮፌሰር ሜናሂም ሐራን መቅደስና የመቅደሰ አገልግሎት በጥንታዊት እስራኤል በሚል መጽሐፋቸው ላይ የደረሰ በት መደምደሚያም እንዲህ ይህ ጥቅስ በውስጡ ያዘላቸው ቃላት ማጽናናትንና ይቅርታን የተላበሱ ናቸው ነቢዩ የሚናገረውና ተስፋ የሚሰጠውም ወደፊት በሚመጡት ዘመናት ታቦቱ ባዚህ መኖሩ አላሰፈላጊ እንደሆነና በቦታው አለመኖሩም የሚያስከትለው ኃዘን እንደሌለ ነው ታቦቱ በመቅደሱ ውስጥ ተቀምጦ ቢሆን ኖሮ የእነዚህ ቃላት መኖር አስፈላጊ ባልሆነም ነበር ይሀን በመመርኮዝ ታቦቱ ምናልባት ከ ቅድመጩ ልደተክርስቶስ በፊት ጠፍቶ ለመሆኑ ማስረጃዎችን ማፈላለግ ነበረብኝ በኢዮስያስ ዘመነ መንግሥት ማለትም ከ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ እስ ቅድመ ልደተክርሰቶስ ውስጥ ማስረጃው ይኖራል ማለት ያዳግታል አይልም ሌዋውያኑን ጠድይቋልና ልም ስለዚህም ለታቦቱ መጥፋት ተጠያቂ ሊሆ ሰሎሞን ታቦቱን በመቅደሱ ውስጥ ለክ ካስቀመጠ በኋላ የነገሙ አስራ አምሰት ነገሥታት ናችው ምክንያቱም ንጉ ራሱ ታቦቱን በመቅደሱ ውስጥ እርሱ ደበቀው ለማለት በ ቅድመ ልደተክርስቶስ ፈልጎ ማግኘት እነዚህ ዘመናት አራት መቶ ኣሥራ አምስ ዓመታት ናቸው ከ ቅድመ ልደተክርስቶስ በነዚሀ ረጅም ዘመት ውስጥ ህ ዘኢየሩሳሌም ወሀብጥ ብዙ ነዢች ተለዋውጠቸል ብዙ መጻሕፍትም ተጽፈዋል ሆኖም ታቦቱን በተመለከተ በመጽሐፎቹ ተጠቅሶ የሚገኘው ከሰሉሞን መንግሥት ዘኋላ አንድ ጊዜ ብቻ ሲሆን ይኸውም በንጉሥ ኢዮስያስ ዘመን ብቻ ነው በዚህ ደረጃ የነበረኝ ምርጫ ዘመናዊ የምርምር ዘዴን መጠቀም ነበር በመሆኑም ወደኢየሩሳሌም ስሄድ ገዝቼው የነበረውን መጽሐፍ ቅዱስ መመልከት ጀመርኩኝ በኮምፕዩተሬፊ አማካይነትም ከብሉይ ከዳን መጻሕፍት ውስጥ ከታዞቱ ጋር የተያያዘ ማናቸውንም ዐረፍተ ነገር ፈልጎ እንዲያሳየኝ ፕሮግራመጮን ማቀናበሩ ፋይዳ እንደማይኖረው ስላወቅሁ ከታቦቱ ጋር የተያያዙ መቅሰፍቶችን ልለይ ፈለግሁ በዚህም መሠረት ይቀራረባል ብዬ ያሰብቦትን ለምፅ መረጥሁ ኮምፕዩተሩም መረጃዎችን መደርደር ጀመረ የመጀመሪያው በኦሪት ዘጉልቁ ም የሙሴ እህት ማርያም በአግዚአብሔር ቁጣ ለምፃም እንደሆነች ነበር የሚገልፀው ስለሌሳ ተጨማሪ ለምጽ ኮምፕዩተሩን በጠየቅኩት ጊዜ ያሳየኝ በመጽሐፈ ነገሥት ምገ ላይ በሰማርያ ከተማ በራና ተቀምጠው ስለነዘሩ አራት ለምጻሞች ሲሆን ቀጥሎ ደግሞ በመጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ ም ላይ ሌላ ተጨማሪ ጠቃሚ መረጃን ሰጠኝ ይኸውም ታሪክ ስለንጉሥ ኦዝያን ሲሆን ዘመነ መንግስቱ ከ ቅድመ ልደተክርስቶስ ነበር ይህ ንጉሥ እግዚአብሔርን በመድፈር በቤተመቅደሱ ውስጥ ለካህናቱ አለት አዛርያሰና ተከታዮቹ ብቻ የተፈቀደውን የዕጣን መሥዋዕት እንዳያቀርብ ቢከለክሉትም በትእቢቱ የተነሣ በመሠዊያው አጠገብ ዕጣን በማጠኑ እግዚእግኅ»ኩር በለሃ መታው ኦዝያን በትክክል ወደቅድስተ ትዱኅነ ላይገባ ርሻላል ነገር ግን በጣም ቀርቦ ይሆናል የአሮን ሁለቱ ልጆች በሲና ተራራ ግርጌ በነበረው ታቦት ፊት የተከለከለ ዕጣን በማጤሳቸው ተቀስፈጦ እንደ ሞቱ ከዚህ በፊትም ተጠቅሷል እንግዲህ ይህ ታሪክ በግልጸ ሂያሳየው የንጉሥ ኦዝያን በለምጽ መመታት ከታቦቱ ጋር የተያያዘ መሆኑን ስለሆነ ታቦቱ በ ቅድመ ልደተክርስቶስ በመቅደሱ መኖሩን ያመለክታል ስለሆነም ይህ ታቦት ሊወሰድ የሚችለው ከንጉሥ ኦዝያን ሞት ቅድመ ልደተክርስቶስ እና በንጉሥ ኢዮስያኅ ዘመነ መንግሥት ቅድመ ልደተክርስቶስ መካከል ብቻ ነው ይሁንና ይህን ጫፍ በመያዝ በርግጠኛነ ታቦቱ በመቅደሱ ውስጥ እስከ ቅልክ ጎበር ማለቱ ያዳግታል ስለዚህም ይህጉ ግምቴን የሚያረጋግጥልኝ ጠንካራ ማሰረጃ ፈልጌ ማግኘት ነበረብኝ በኪሩቤል መካክል የሚለውን ሐረግ እንዲፈልግልኝ ኮምፕዩተሩን ጠየቅኩ ይህንን ያልኩበት ዋና ምክንያትም ኪሩቤል የሚለው ቃል ከታቦቱ ጋር ብቻ የሚነገር ስለሆነ ነው ስለሆነም ሰሎሞን ታቦቱን በመቅደሱ ካኖረበት ከ ቅድመ ልደተክርስቶስ በኋላ ከተጻፉት የብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ውሰጥ የዚሀ ቃል መገኘት እንደጠንካራ ማስረጃ ይቆጠራል ከጥቂት ሰኮንዶች በኋላ ኮምፕ ። ይህ ስለሕዝቅያስ ጸሎት ኢሳይያስ የሰጠው ገለዳ በብዙ መልኩ ክሕዝቅያስ በፊት የነበሩ ነገሥታት ካደረጉት ድርጊት ጋር ግን ይመሳሰላል ሕዝቅያስ ወደእግዚአብሄር ቤት በሄደ ጊዜ ደብዳቤውን ዘረጋ ሰሉሞን ወደኢየሩሳሌም መጥቶ በታቦቱ ፊት ቆመ ለፈጣሪው ስጦታን አቀረበ ዳዊትና ሰዎቹ ሁሉ በታቦቱ ፊት ለፊት ዘፈኑ ጨፈሩ እግዚኣብሔርም ሌዋጡያነኑ ታቦቱን እንዲሸከሙና በታቦቴ ፊት እንዲቆሙ መረጠ የሚሉት ሁሉ ከሕዝቅያስ ድርጊት ጋር ተመሳሳይ ናቸው ነገሩን ለማሳጠርኑ ሕዝቅያስ በኪሩቤል ላይ በሚቀመጠው ኣምላክ ፊት ደብዳቤውን መዘርጋቱና መጸለዩ የሚያመለክተው በርሱ ዘመነ መንግሥት ታቦቱ በመቅደሱ ውሰጥ መኖሩን ነው ፅሁፎች ከዚህ ውጪ ሊተረጉሙ የሚችሉበት አማራጭ የለም ይህም ማለት ከንጉሥ ሰሉሞን ዘኋላ ታቦቱ በቤተመቅደሱ ውሰጥ ነበረ ማለት ነው ስለዚህም ክብረ ነገሥት ታቦቱ በምኒልክ ዘመን አባቱ ሰሉሞን በሕይወት እያለ ወደኢትዮጵያ ተሠርቆ መጣ የሚለው ታሪክ ግብዐተ መሬት በዚህ ይፈጸማል ይህን በማረጋገጤ መደሰት እንዳለብኝ ግን ርግጠኛ ኣልነበርኩም በጥሩ ሁኔታ የተቀነባበረ ክብረ ነገሥትን የመሰለ አፈታሪክም ዋጋ ሲያማ በጣም ይከፋኛል የቃል ከኪዳኑ ታቦት በሰሎሞን ዘመነ መንግሥት ወደኢትዮጵያ መጣ የሚለው የክብረ ነገሥት ታሪክ ተቀባይነት ቢያጣም በአንፃሩ ታቦቱ በሌላ ጊዜ ግን ወደኢትዮጵያ ለመግባቱ የማውቀው ነዝር ስለሌለ እንዴት ማረጋገጥ ጸንዳለብኝ እርግጠኛ ኣልነበርኩም ጊ እንግዲህ ረጅሙን የምርምር ጉዞዬን ወደመዳረሻው ኣቃርቤዋለሁ መልካሙ ዜና ታቦቱ በንጉሥ ኢዮስያስ ዘመንም ሆነ ከርሱ በኋላ አለመወሰዱሲሆን በ ቅድመ ልደተክርስሰቶስ እንዲሁም ሕዝቅያስ ፀሎቱን ባቀረበበት ዘመን ማለትም በ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ታቦቱ ከመቅደሱ ውስጥ ለመኖሩ ርግጠኛ ሆንኩ ስለዚህ ታቦቱ ሊጠፋ የቻለው በነዚህ ዓመታት ውስጥ ይሆናል የሚል እምነት አደረብኝ ይህም ቢሆን ዘመኑ እንደገና ሊጠብ ይችላል ምክንያቱም ንጉሥሕዝቅያስ በዘመነ መንግሥቱ ታቦቱን በምንም ዓይነት ሁኔታ ከቦታው እንዲወሰድ አይፈቅድምና ሕዝቅያስ በ ቅድመ ልደተክርስቶስ ሞተ ኢዮስያስም በ ቅድመ ልደተክርስቶስ ነገሠ በነዚህ ዘመናት መካከል ሁለት ነገሥታት ሥልጣን ጨብጠዋል እነርሱም ምናሴ በ ቅድመ ልደተክርስቶስ እና ንጉሥ አሞጽ ከ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ናቸው ስለዚህ ታቦቱ ሊጠፋ የሚችለው በነዚህ ሁለት ነገሥታት ዘመን ነው የምናሴ ኃጢአት ቅዱስ ምርምራን ማካሄድ እንደቀጠልኩ በአይሁድ ፀሐፍት የመረረ ነቀፋ የተሰነዘረበት መሆኑን የአስራ ሁለት ዓመት ልጅ ስት ዓመት ነገሠ የእናቱ ከእስራኤል ልጆች ፊት ት በእግዚአብሔር ፊት ከፉ ምናሴም መንገሥ በጀመረ ጊዜ ነበረ በኢየሩሳሌምም ኣምሳ አም ስም ሕሐፍሴባ ነበር እንዳወጣቸው እንደአሕዛብ ርኩሰ ነዝ አደረገ አባቱ ሕዝቅያስ ያፈረሳቸውን የኮረብታውን የእስራኤልም ንጉሥ አክአብ ምለኪያ ዐፀድንም አመለካቸውም በኢሩሳሌም አኖራለሁ ባለው በእግዚአብሔርም እግዚአብሔርም መስገጃዎች መልሶ ሠራ እንዳደረገው ለበአል መሠዊያ ሠራ የማ ለሰማይም ሠራዊት እግዚአብሔርም በእግዚአብሔርም ቤት መሠዊያዎችን ሠራ ቤት በሁለቱ ወለሎች ላይ ለሰማይ ሠራዊት ሁሉ በእሳት አሳለፈ መናፍስት ጠሪዎችና ጠንቋዮችንም አስማትም አደረገ ብሔር ፊት እጅግ ክፉ ሰበሰበ ያስቆጣውም ዘንድ በእግዚአ ቢጠብቁም ለአባቶቻቸው ከሰጠኋት እግር እንደገና አላቅበዘብዝም ባለው ቤት ላይ የማምለኪያ ፀድን ሰጠ ቅርፅና ምስል አቆመ መፅሐፈ ነገሥት ካልዕ ምዕራፍ ከዚህ ጥቅስ አያሌ ነገሮችን ኃጢአት አንሶት የአ የምትመለከውን ሴት አምላክ ውስጥ እስከማስቀመጥ መድረሱ ግ ተመልሶ ጣኦትን ማምለክ ከጀመረ የ ላይ ያስቀምጣል የሚል እ ምናሴ ታቦቱን ያወድመዋል የ የሚመርጠው ርም ጠርቶ የቃል ኪዳኑ ይህንንም ትዕዛዝ ሌ ምክንያቱም የአምላካቸው መዝለጫ የሆ እንዲኖር አደፈቅዱምና ኃይለኛ ንጉሥ ላይ ወታደራዊ ርምጃ ታቦቱን ወደተሻለና ለሁ ምናሴ የሠራው ረማውያን አምላክ ተብላ በዘመት የአሼራን ጣኦት በቅድስተ ቅዱሳኑ ልጽ ሆነልኝ ይህ ንጉሥ ወደኋላ ቃል ከዳኑን ታቦት በመኖሪያው ምነት ማሳደር ዘበ ሚል ግምት ግን የለኝም በጠንቋይነቱ ን ጣኦት ከማኖሩ በፊት ሌዋውያኑን ን ታቦት ከቤተ መቅደስ ውስጥ እንዲያስወጡት ዋውያኑ በከፍተኛ ደስታ በመሆናቸው ምናሴን በመሰለ ሊወስዱም አይችሉም ያላቸው አማራጭ ለጥበቃ ወደሚያመጮች ቦ በኔ ግምት ታቦቱ ታ መውሰድ ብቻ ነው ከመቅደሱ እንዲወጣ ሲደረግ ሕዝብ ተቃውሞ ሳይቀሰቀስ አልቀረም በመጽሐፍ ነገሥት ካልዕ ም ላይ የሚከተለው ተፅፏል ደግሞ ምናሴ በእግዚአብሔር ፊጎ ሞ ምናሲ አብሔኤር ፊት ክፉ ደሠራ ዘንድ ይገተበት ኃጢአት ሴላ ከዳር እስከዳር አየሩሳሴምን ከሞኅት የዚህ እጅግ ብዙ ንጹሕ ደም አፈሰሰ ሳክሞላት ከት ፈኛ ው መሬ ዘመን በርግጥም በደም የተበከለ የተጠላና ሲሆን ዘመነ ሚ ቀድ ነበር ምናሴን የተካው ልጁ አሞጽ ህጊ ቀድመ ልደተክርሰቶስ ነ የላላ ኢዮሰያስ አሞጽን ተከቶ እደተክርሰቶስ ው ክሁለት ዓመታት ሞጽ ንግሥት ነገሥት ልዕ ኣለምን እድሜው አጭር ሆነ። አዎን ይህም ብቻ አይደለም ኤርምያስም በተዘዋዋሪ ሰለዚሁ ጉዳይ ሲያወሳ ጐራዴህ እንደአንበሣ ሕዝብህን ሁሉ አጠፋ ብሏል ይህ የተነገረው ስለምናሴ ድርዒት ለመሆኑ ጥርጥር የለኝም እንደሚገባኝ የምናሴን ድርጊት የተቃወሙ ነቢያት ተጨፍጭፈዋል በምናሴ ዘመን አንድም ነቢይ አለመኖሩ አስገራሚ ክሰተት ነው ኤርምያስ የመጣው ከምናሴ በኋላ ነበር ሌሎችም ለምሣሌ እንደነቢዩ ኢሳይያስ ያሉት ከርሱ ዘመነ መንግሥት በፊት ነው የነበሩት በነዚህ ዘመናት መካከል ያላሰለሰ ግፍና ስቃይ በእስራኤል አምላክ አማኞች ላይ ተፈጽሟል ፕሮፌሰሩን ከዚህ ውጪ ታቦቱ የት ሊኖር እንደሚችል ብጠይቃቸውም ምላሻ ሊሰጡኝ አልፈለጉም ተሰናብቼያቸው ከመሂሄዴ በፊት ግን ታቦቱ ወደኢትዮጵያ ተወስጳል ብዬ እንደምገምት ስገልፅሳቸው ለጥቂት ሰኮንዶች ዝም ብለው ሲያዩኝ ከቆዩ በኋላ ይህ እንኳን የራቀ መሰለኝ አሉ በዓባይ ወንዝ ላይ የተሠራቤተ መቅደስ ከሜናሂም ሐራን ቃለ መጠይቅ በኋላ ወደ ሆቴል ስመለስ ግራ ተጋብቼ ነበር በምናሴ ዘመን የታቦቱን መጥፋት ዳረጋገጤ የሚያስደሰት ቢሆንም ሌላ ምሁራዊ መፍትሔ የሚያሻው ጥያቄ ከፊቴ ተደቅኗል በርግጥም ፕሮፌሠሩ እንዳሉት ኢትዮጵያ ከኢየሩሳሌም ሩቅ ናት ስለዚህም ሌዋውያኑ ቀሳውስት ታቦቱን ከቤተመቅደሱ ካወጡ በኋላ ይህን ያህል ርቀት የሚያስከኬዳቸውን በቂ ምክንያት ላገኝ አልቻልኩም ከዚህም በላይ ቀኖቹ ሊገጣጠሙልኝ አልቻሉም ምናሴ የነገሠው ከ ቅድመ ልደተክርስቶስ ነው ሆኖም የጣና ቂርቆስ ቃለ ምልልሴ ታቦቱ እስከ ቅልክ ወደኢትዮጵያ እንደመጣ አሳውቆቾል ሰለዚህ በመሃል የ ዓመታት ልዩነት ኣለ ማለት ነው ስለዚህ ሳሰላስል የእስራኡል ዜግነትን ኣግኝተው ወደ ኢየሩሳሌም የመጡት ፈላሾች ፍንጭ ሊሰጡኝ እንደሚችሉ ገመትሁ ሳጠያየቅ በሒብሩ ዩኒቨርሲቲ ተበታትነው ስለሚገኙ የአይሁድ ማህበረሰቦች የሚያጠኑ ምሁር ወይዘሮ መኖራቸውን ደረስኩበት ሻልሻ ዌይል ይባላሉሥ ስልክ ደውዬ ራሴን ካስተዋወቅሁ በኋላ በኢየሩሳሌም ከሚኖሩ ፈላሾች መካከል ሰለኢትዮጵያ አይሁዶች ታሪክ በቂ እውቀት ካለው ሰው ጋር ለመነጋገር እንደምፈልግ ገለጽኩላቸው ሩፋኤል ለዳነን ብታናግር ብዙ መረጃዎች ታገኛለህ ሸምገል ያሉ ቄስ ናቸው እዚህ ከመጡ ጥቂት ዓመታት ሆኗቸዋል ብዙ ነገር ያውቃሉ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ስለማይችሉ ግን ልጃቸው ኣብሮሀ ቢኖር ጥሩ ነው ከሁለት ቀናት በኋላ ከሩፋኤል ቤተሰብ ጋር ከኢየሩሳሌም በስተምእራብ ዳርቻ በሚገኘው ሜሻቫሰሪት ጽዮን በተባለ ቦታ ተገናኘን በዚያ በርካታ ኢትዮጵያውያን ነበሩኑ ሩፋኤል አዳነ የለበሱት ሸማና የተንዝረገረገው ጢማችው ግርማ ሞገነን አላብሰዋቸዋል ልጃቸው ዮሴፍ ጢሙን ሙልጭ ኣድርጉ ተላጭቶ ሙሉ ልብሱኝ ለብሷል ሻይ እየጠጣን ጥቂት ካወጋን በኋላ ቴፕ ሬኩርደሬን ወደ ቄስ ፋፋኤል በማዞር ቃለመጠይቄን ጀመርኩ ብዙዎቹ ያነሷቸውን ጉዳዮች ቀደም ስል የማውቃቸው ነበሩ አይሁዶች መቼና እንዴት ወደኢትዮጵያ እንደሄዱ ለጠየቅኳቸው ጥያቄ የሰጡኝ መልስ ግን ጆሮዬን አቆመው የተለመደውን የክብረ ነገሥት ታሪክ በመጥቀስ ልፈትናቸው ብሞክር የክብረ ነገሥትን ታሪክ እንደማይቀበሉት ገለፁልኝ በርግጥ አንዳንዶች እኛን ከምኒልክ ጋር ከፈለሱት አይሁዶች ጋር የመጣን እንደሆንን ይናገራሉ እኔ ይህን አልቀበልም በሕፃንነቴ የሰማሁት አፈታሪክ ትዝ እንደሚለኝ የኛ ቅማያቶች የሆኑት አይሁዶች ወደኢትዮጵያ ከመግባታቸው በፊት በምድረ ግብጽ ውስጥ መኖራቸውን ነው ታዲያ ክብረ ነገሥትምኩ ምኒልክ ወደኢትዮጵያ የገባው በግብጽ በኩል አቋሂጦ ነው ዶላል እንደዛ ማለቴ አይደለም ቅድመአያቶቻችን እስራኤልን ከለቀቁ በኋላ በግብጽ በከል ዝም ብለው አላለፉም በዚያች አገር ለብዙ መቶ ዓመታት ቆይተዋል በዚያም ቤተመቅደስ ሰርተዋል ቤተመቅደስ። ፄ ቤተመቅደሳቸው ተደምስሶ ነበር ኛው ምዕተ ዓመት ቅድመ ልደተክርስቶስ በዚያች ደሴት ይኖሩ የነበሩት አይሁዶች ከዚያን ጊዜ በኋላ የት እንደደረሱ አይታወቅም አስገራሚ ነዝር ነው ሆኖም እኔ በዚህ ጉዳይ ኤክስፐርት አይደለሁም ከፈለግህ የሚጠቅሙህ መፃህፍትን ዝርዝር ልሰጥህ እችሳለሁ ዶክተሯን አመስግኘ የነገሩኝን መፃህፍት ዝርዝር ማስታወሻዬ ላይ ከፃፍኩ በኋላ ተሰናበትኳቸው በጣና ቂርቆሶች እምነት የቃል ኪዳኑ ታቦት ወደኢትዮጵያ የደረሰው በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ቅድመ ልደተክርስቶሰስ ነው በግብጽ በላይኛው ዓባይ ተሠርቶ የነበረው የአይሁድ ቤተመቅደስ የፈረሰውም በዚሁ ዘመን እንደነበር ተረድቻለሁ ታዲያ ቤተመቅደሱ እላይ ከተጠቀሰው ዘመን ሁለት መቶ ዓመታት ቀድሞ የተሠራው በምናሴ ዘመነ መንግሥት ከሰሎሞን ቤተመቅደስ የሟጣውን ታቦት ለማኖር ነው ብሉ ለመገመት አይቻልም። ቤተመቅደሳቸው ተደምስሶ ነበር ኛው ምዕተ ዓመት ቅድመ ልደተክርስቶስ በዚያች ደሴት ይኖሩ የነበሩት አይሁዶች ከዚያን ጊ በኋላ የት እንደደረሱ አይታወቅም አስገራሚ ነገር ነው ሆኖዎሃ አኔ በዚህ ጉዳይ ኤክስፐርት አይደለሁም ከፈለግህ የሚጠቅሙብ መፃህፍትን ዝርዝር ልሰጥህ እችሳለሁ ዶክተሯን አመስግኘፔ የነገሩኝን መፃህፍት ዝርዝር ማስታወሻዬ ላዳ ከፃፍኩ በኋላ ተሰናበትኳቸው በጣና ቂርቆሶች እምነት የቃል ኪዳዛ ታቦት ወደኢትዮጵያ የደረሰው በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ቅድመሟ ልደተክርስቶስ ነው በግብጽ በላይኛው ዓባይ ተሠርቶ የነበረሟ የአይሁድ ቤተመቅደስ የፈረሰውም በዚሁ ዘመን እንደነበር ተረድቻለሁ ታዲያ ቤተመቅደሱ እላይ ከተጠቀሰው ዘመን ሁለት መቶ ዓመቃቄ ቀድሞ የተሠራው በምናሴ ዘመነ መንግሥቾ ከሰሎሞን ቤተመቅደ የሟጣውን ታቦት ለማኖር ነው ብሎ ለመገመት ኣይቻልም። ይደለሁም ኮርኔሊዩስ ሾን እ ፒልግሪም እባላለሁ ኤለፋንታይንን ለመጎብኘት ነው የመጣሁት አንድ ፕሮጀክት ስላለኝ ቤተመቅደሱን ለማየት ነው የፈለግኩት ውን የአርኪዎሎጂ ሥራ ዌይል ደወልኩላቸው በማድረግዎ አመሠዓናለሁ ጋር ካደረግኩት ውይይት ቤተመቅደስ ተሠርቶ ነበር የተሠራ ቤተመቅደስ ነበር ወንዝ ውስጥ በምትገኘው ውም ባሁኑ ወቅት ደሴቲቱ ደሱ የነገሩኝ ትክክል ነው ማለት ቶቻችን ናቸው የሠሩት ባይ ጋር የሚያገናኘው ነገር ይኖር ምሁራን ለሁለት ተከፍለዋል ሰፍረው ከነበሩት የአይሁድ ሲል ሌላው ወገን ደግሞ ች የተገኙ ናቸው ይሳል ኛው ምዕተ ዓመት ቅድመ ሩ የነበሩት አይሁዶች ከዚያን ጊዜ አስገራሚ ነገር ነው ሆኖም ከፈለግህ የሚጠቅሙህ ቂርቆሶች እምነት የቃል ኪዳኑ ው መቶ ክፍለ ዘመን ቅድመ ኛው ዓባይ ተሠርቶ የነበረው ዘመን እንደነበር ተረድቻለሁ ዘመን ሁለት መቶ ዓመታት መንግሥት ከሰሉሞን ቤተመቅደስ ለመገመት አይቻልም። አለ ኤሎ ልክ ነህ ስለጉዳዩ የሚያውቁ ሰዎች እንደነገሩኝከሆነ እዘሠ ኤለፋንታይን ላይ የአይሁድ መቅደስ የነበረ ሲሆን ታቦቱም ወደ ኢትዮጵያ ከመወሰዱ በፊት ከኢየሩሳሌም በኛው መቶ ክፍለ ዘመን ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ወደዚህ መጥቶ ሁለጐኹ መቶ ዓመት ቆይቷል እናም በቁፋሮእችሁ ያረጋገጣችሁት ነገር መኖሩን ለማፅት ነበር የመጣሁት ጥባዚሀ ቦታ ምንም የማታይ ነገር የለም እኛም የተረ ነገር ይኖራል ብለን ገምተን ነበር ሮማውያን በፈረሰው የኣይሁድ ቤተመቅደስ ላይ የራሳቸውን ቤተመቅደስ ሠርተው ነበር ይህን አእስከመሠረቱ ቆፍረነው ነበር ሆኖም ምንም ነገር አላገኘንም በርግጥ ከፍተኛ ቁጥር የነበረው የአይሁድ ህዝብ በዚህ ቦታ ይኖር ነበር ይኸውም አኛው እስከ ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ባለው ጊዜ መካከል እንደነበር ይታወቃል ነገር ግን ለአርኪዎሎጂ ምርመራ የሚሆን የቀረ ነገር የለም ጫእንዲያ ከሆነ ታዲያ እስከነአካቴው ከዚህ በፊት ቤተመቅደሱ ለመኖሩ ምን ማረጋገጫ ኣላችሁ ይህ እንኳን የሚያጠራጥር አይደለም ምክንያቱም በዚህ ደሴትና በኢየሩሳሌም መካከል እጅግ በርካታ የደብዳቤ ልውውጦች ተደርገዋል ለዚህም መረጃ የሚሜሆኑን የተገኙት በርካታ የብራና ጥቅሎች ናቸው ደብዳቤዎቹ የሚያወሱት በኤለፋንታይን ስለነበረው የእስራኤል አምላክ ቤተ መቅደስ ነው ከዚህም የተነሣ የመቅደሱን ትክክለኛ ቦታ እናውቀዋለን ይህም ብቻ ሳይሆን መቼ እንደተደመሰሰም ይታወቃል በ ቅድመ ልደተ ክርሰቶስ የተደመሠሠ ሲሆን በመጨረሻም ሮማውያን በፈረሰው መቅደስ መሠረት ላይ የራሳቸውን መቅደስ ገነቡ ጨተ መቅደሱ ለምን ተደመሰሰ። አዎን ሆኖም ከአኪም ክሬክለር ጋር ብትነጋገር የተሻስ ነው የጠፋው ማቆራኛ በማግስቱ ወደ ኤለፋንታይን እስከመለሰ ድረስ በሐሣብ መንገላታቴ አልቀረም ክሬክለርን ከማግኘቴ በፊት በዚህች ደሴት መቅደሰ ለምን እንደተደመሰሰ ላይ በርግጥ የአይሁዶች ቤተ መቅደስ ተሠርቶ እንደነበር ጐ ርግጠኛ ለመሆን ብችል ኖሮ እስከኣሁን ለደረስኩባቸው የተለያዩ ፍንጮች ማቆራኛነት እንደ ሰንሰለት በተጠቀምኩበትም ነበር በኔ ግምት ሌዋውያኑ ቀሳውስት በንጉሥ ምናሴ ዘመነ መንግሥት በቤቲ መቅደሱ ውስጥ ጣኦት በመግባቱ የተነሣ የቃል ኪዳኑን ታቦት ከቤተ መቅደሱ ውስጥ በማውጣት ራቅ ወዳለ ቦታ መውሰድ ነበረባቸው ለዚህ ተግባርም ኤለፋንታይን የተሻለ አማራጭ ይሆናል በምዕራፍ እንደጠቀሰኩት የአይሁዶቹ የታቦት በዓል አከባበርና የግብጻውያኑ የአፔት ክብረ በዓል ተመሳሳይነት ስለነበረው ታቦቱን ይዘው ለተሰደዱት ሌዋውያን ከላይኛው ዓባይ አካባቢ የተሻለ ቦታ ሊኖር አኣይችልም ሆኖም ዋናው ጉዳይ በዚህች ደሴት ቤተ መቅደስ ተሠርቶ እንደነበር ማረጋገጥ ነበር ከዚህም ባሻገር ይህ ቤተ መቅደስ የተሠራው ታቦቱ ከእስራኤል ከወጣ በኋላ መሆን ይኖርበታል እንደገናም ይኸው ቤተ መቅደስ በግብጻውያኑ ስለመደምሰሱ ከርግጠኛነት ስለተነገረ ዴህንንም ማጣራት ኣስፈላጊ ነበር በጣና ቂርቆሱ ታሪክ መሠረት ታቦቱ በ ቅድመ ገልደተ ክርስቶስ አካባቢ ወደ ኢትዮጵያ መድረስ ሲገባው ኣሁን ግን በ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ የኤለፋንታይኑ ቤተመቅደስ ከወደመ የስልሣ ዓመታት ልዩነት ይታያል ማለት ነው ከጀርመናዊው አርኪዎሎጂስት አኪም ክሬክለር ጋር ጉዳዩን ለመፍታት እንደምችል በመተማመን በተባለው ሰዓት ደሴቲቱ ደረስኩ ክሬክለር ወፈር ያለኛ በሠላሣዎቹ አጋማሽ ላይ የሜገኝ ሰው ነው በተገናኘንበት ወቅት ከሯቻፒረስ የተሠሩ ጥንታዊ ቅርሶችን እየተመለከተ ነበር እነዚህን ቅርሶች በጥንቃቂ መያዝ የያስፈልጋል ምክንያቱም ተሰባሪ ናቸው አለኝ የአይሁዶች መቅደስ ስለመኖሩ መረጃ የተገኘው ከነዚህ ፓፓይሪ ነው ስል ጠየኩት አዎን ስለመደምሰሱም ጭምር መረጃ ያገኘነው ከነሱ ነው ከ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም ደብዳቤዎች ተልከዋል በዚህ ቦታም የደረሰውን ሁኔታ ለመግለጽም ሆነ ቤተ መቅደሱን መልሶ ለመገንባት ፈቃድና የገንዘብም ድጋፍ ለማግኘት ጠይቀው ነበር ጻ ፄተ መቅደሱ ግን እንደገና አልተገነባም አይደል። ይህም የሚያመለክተው ይህ የአይሁድ ማህበረሰብ ንጉሥ ኢዮስያስ ከ ቅድመ ልደተ ክርስቶስቭ መሥዋዕትን በተመለከተ መመሪያ ከማውጣቱ በፊት ከእስራኤል ፈልሰው መውጣታቸውን ነው አዋጁ ከኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ ውጪ ምንም ዓይነት መሥዋዕት እንዳይቀርብ የሚከለክል ሲሆን ይህም መመሪያ በግዞት ላይ በባቢሉን ውስጥ ተይዘው በነበሩት እስራኤላውያን እንኳን ሳይቀር በጥብቅ ይከበር ነበር በኤለፋንታይን የነበሩት አይሁዶች ከኢየሩሳሌም ጋር የደብዳቤ ልውውጥ ያደርጉ ስለነበር ስለኢዮስያስ አዋጅ ሳያውቁ አይቀሩም ሆኖም በኤለፋንታይን ውስጥ መሥዋዕት የማቅረቡ ሥርዓት በኛውና በኛው መቶ ክፍለዘመን ድረስ ያለማቋረጥ ተካሂዲል ይህንንም ለማድረግ የሚያስችል ልዩ ሥልጣን እንዳላቸው ሳይገምቱ እአልቀሩም ለዚህም ምክንያቱ የቃል ኪዳኑ ታቦት አብሯቸው መኖር ነው ስለዚህም ነው ንጉ ያወጣውን ኣዋጅ ችላ በማለት በሥልጣናቸው መሥዋኞዕቱን ያቀርቡ የነበረው በኤለፋንታይን የነበሩ አይሁዶች ያለጥርጥር ያሕዌ የእስራኤል አምላክ በነርሱ ቤተ መቅደስ መኖሩን ያምኑ ነበር በርካታ የፓፓሪ ማስረጃዎችም ደህንኑ ጠቅሰዋል በቀደምት እስራኤላውያን ታሪክ ኀመሠረት ከሲና በረሃ ጀምሮ ከታቦቱ ጋር አምላካቸው ያሕዊ ኣብሯቸው እንደነበር ይታመናል ሰለዚህም ነው በኤለፋንቃይን የነበሩ አይሁዶች ያሕዌ ከኛ ጋር ይኖራል ሲሉ ታቦቱን ማለታቸው እንደሆነ የምናውቀው « በኤለፋንታይን የነበሩት አይሁዶች ብዙ ጊዜ በመቅደሳቸው የነበረውን ታቦት የመላዕክትና የሰማያት ጌታ በማለት ይጠሩት ነበር የሰሎሞን ቤተ መቅደስ ከመሠራቱ በፊት ታቦቱን ከመኖሪያው ከሺሉህ ለማምጣት የሄዱት ሰዎችም ይህንኑ አገላለፅ ተጠቅመውበታል እነዚህ ሁሉ የሚያመለክቱት ታቦቱ በኤለፋንታይን ውስጥ እንደነበር ሲሆን ለቤተ መቅደሱም መሠራት ዋነኛ ምክንያት የዚሁ ታቦት አብሯቸው መኖር ነው ቤተ መቅደሱ በርግጥ መቼ እንደተሠራ እንደማይታወቅ ክሬክለር የገለጸልኝ ትክክል ነው የተገኙትን መረጃዎች በጥልቀት ያጠኑ ምሁራን ግን እንደሚሉት በኛው መቶ ከፍለ ዘመን ቅልክ መጀመሪያ ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ በግብጓውያን የተቀጠረ በርካታ የአይሁድ ቅጥረኛ ወታደሮች ክምችት ነበር የነዚህ ሰዎች በብዛት በኤለፋንዶይን መገኘት ለቤተ መቅደሱ አምልኮ አመቺ ማህበረሰባዊ ይዘትን ፈጥሮላታል በዚህና በሌሎች በርካታ ማስረጃዎች ላይ በመመርኮዝ ቤተ መቅደሱ የተሠራው በ ቅልክ መሆኑን ምሁራን ይገምታሉ ዘመኑ ከታሪክ አንጻር ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ነው ምክንያቱም ይህ ዘመን ንጉሥ ምናሴ በታቦቱ ቦታ በቤተ መቅደሱ ጣኦትን የተከለበት ዘመን ሲሆን ታማኝ የሆኑት የሌዋውያን ካሀናት ደግሞ ታቦቱን ከቤተ መቅደሱ ያወጡበት ዘመን ነበር የቃል ከዳኑ ታቦት በዚህ ጊዜ መውጣቱን የማረጋገጡ ተግባር አስቸጋሪ መሆኑንም ማየት ይቻላል ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ታቦቱ ወዴት እንደተወሰደ የሚያመለክት መረጃ አላገኘሁም ፕሮፌሰር ሜናሂም ሐራን እንኳን ታቦቱ ከኢየሩሳሌም ከወጣ በኋላ ወዴት እንደደረሰ የሚገልፅ ንድፈሃሳብ አላወጡም የኤለፋንታይንን ጥንታዊ ጽሑፎች ያጠኑ ምሁራን ቤተ መቅደሱ በ ቅልክ መሠራቱን ቢያረጋግሕም ታቦቱ በንጉሥ ምናሴ ዘመነ መንግሥት ከኢየሩሳሌም ስለመጥፋቱ የተረዱት ንዝር ኣልነበረም ይህን ቢያውቁ ኖሮ ከመናገዝዢ ወደኋላ ባላሌም ነበር ይሁንና ንጉሥ በጣዖት አምልኩ በመዋጡ ከፍተኛ ትቃውሞ እንደተክተለና ቦዚህም የተነማሣ ኤለፋንታይን ላይ የአይሁድ ቤተ መቅደሰ መሠራቱን ያውቃሉ በዚሁ መስክ ጥናት ያካሂደ አንድ ምሁርም የሚከተለውን አስፍሯል ካህናቱና ነቢያቱ የንጉሥን አረማዊ ልምድ መከተል በጥብቅ ስለተቃወሙት ከፍተኛ እልቂት ሳይከተል አልቀረም በዚህም የተነሳ የተወሰኑ ካህናት ወደግብጽ ሸሽተው ኤለፋንታይን ካለው የአይሁድ ጦር ሰፈር ተደባለቁ በዚያም ቤተ መቅደሱ ተሠራ ያይህ የተዳፈው በበዘላሌል ፖርተን ነው ለበዘላሌልም ግን እንቆቅልሽ የሆነበት አንድ ነገር አለ። ኣደረጉ ሠ ኤለፋንታይንና ፈላሻዎቹ እንግሊዝ አገር እንደተመለስሁ ስለቃል ኪዳኑ ቃቦት ምስጢር ደረጃ በደላጃ ያወቅሁ ስለሟሰለኝ በራስ የመተማመን ስሜት በውሰጤ ሐፈጥሮ ነበር ተጨማሪ መረጃዎችንም ለማግኘት ሰል ለንደን ወደሚገኘው የኦርየንታልና የአፍሪካ ጥናቶች ተቋም በመሄድ ኣከኪም ክሬክለር አውሰውኝ የነበሩትን ሁለት ቅጽ መጻሕፍትና በተጨማሪም ስለግሪኩ ምሁር ሄሮዶቱስ የተጻፈውን መጽሐፍ ተዋስኩኝ ሄሮዶቱስ በ ቅልክ ገደማኤለፋንታይንን ጎብኝቶ ነበር ያሁኔ ጥረቴም ፍሬያማ ሆነ ሁልጊዜ ይከነክነኝ የነበረው ጉዳይ ከምናሴ በኋላ የነገሠው ንጉሥ ኢዮስያስ የቃል ኪዳኑ ታቦት ኤለፋንታይን ውስጥ መገኘቱን ቢያውቅም ለማስመለስ ጥረት ያለማድረጉ ነበር ለዚህ ጥያቄዬ በቀላሉ መልስ አገኘሁ ምክንያቱም ኢዮስያስ ለውጡን የጀመረው በነገሠ በአስራ ሁለተኛው ዓመት ወይም በሃያ ዓመቱ ስለነበር ነው በዚህ ዑ ወቅት ደግሞ በግብጻውያንና በአይሁዳውያን መካከል የነበረው ግንኙነት በጣም ሻክሮ ነበር እንዲያውም ራሱ ንጉሥ ኢዮስያስ የተገደለው ቅልክ ከግብጻውያን ጋር በተደረገ ጦርነት ነበር ምንም እንኳን ኢዮስያስ የቃል ከዳኑ ታቦት ወደ ኤለፋንታይን መወሰዱን ቢያውቅም ካለው አቅም ኣንፃር ግብጽን ከመሰለች ኃያል አገር ጋር ተዋግቶ ታቦቱን ለማስመለስ አልቻለም ብ በዚህ ነጥብ ከረካሁ በኋላ የቃል ከዳኑ ታቦት በኛው ምዕተ ዓመት ቅልክ ከኤለፋንታይን ወደ ኢትዮጵያ የተጓዘበትን መንገድ ልመረምር ተነሳሁ በኢየሩሳሌም ከተማ ከፈላሻው ቄስ ሩፋኤል አዳነ ጋር ካደረግኩት ቃለ መጠይቅ የተረዳሁት ቅድመ አያቶቻቸው አስዋን ላይ ቤተ መቅደስ መስራታቸውን ነበር ፈላሻዎች ወደ ኢትዮጵያ የገቡትና በጣና አካባቢ ሊሰፋፉ የቻሉት ከምዕራብ አቅጣጫ ወደ ኢትዮጵያ በመዝለቃቸው ነው በመጀመሪያ ከግብጽ ወደሱዳን በመጓዝ ቀጥሎም የዓባይንና የተከዜን ወንዞችህመከተል መምጣታቸውን በማመን ከድምዳሜ የደረስኩት በ ነበር እዚህ መደምደሚያ ላይ ከመድረሴ በፊት ግን በርካታ ታዋቂ ምሁራንን በተለይም ስለፈላሾች ከደቡብ አረቢያ አቅጣጫ መፍለሰና በቅልክ ወደ ኢትዮጵያ መግባት የሰጡትን አስተያየት መርምሬ ልረካ አልቻልኩም ታዋቂ በሆኑ የኢትዮጵያ ጥናት ተመራማሪዎች ከፉኛ ቢተቹምነ አንዳንድ ምሁራን ለየት ያለ ሀሳብ ይዘው መቅረባቸው ግን አልቀረም ይኸውም ያዛሬዎቹ ፈሳሻዎች የመጀመሪያ ዝርያዎች የአይሁድ ሃይማኖትን የተቀበሉት ከኤለፋንታይን ደሴት ትሰደው በመጡ አይሁዶች ነው የሟል ነበር በየመንና በኢትዮጵያ መካከል ሰፊ የንግድ ግንኙነት እንደነበር ቢታወቅም ከፍተኛ ቁጥር የነበረው የአይሁድ ማህበረሰብ ከየመን አስቀድሞ በግብጽ ውስጥ ለብዙ መቶ ዓመታት ይኖር እንደነበር ማረጋገጫዎች አሉ የፈላሻዎችን ሃይማኖት ጥልቅ የሆነ ኦሪታዊ ባሕርይ ሰንመለከት ባላገኝም እጅግ ብዙ የሚያሰገርሙ ፍንጮችና አጋጣሚዎች መኖራቸው ሁለቱ በእጅጉ የተሳሰሩ መሆናቸውን ያመለክታሉ ያሰባሰብኳቸው የሚያረጋግጡልኝ ነበሩ በማሰታወሻዬ ላይ ያሰፈርኳቸው ዋነኛዎቹ ድምዳሜዎችና የተመሠረቱበትም መረጃ የሚከተለው ነው በኤለፋንታይን የነበረው የአይሁድ ማህበረሰብ ያካሂድ የነበረው የእንስሳት መሥዋዕት ከንጉሥ ኢዮስያስ አዋጅ በኋላም ሳይቋረጥ መካሄድ ያለጥርጥር በኢትዮጵያ ውስጥ የነበረው የአይሁድ እምነት እጅግ ጥንታዊ ለመሆኑ ማስረጃ የሚሆነው የፈላሻዎቹ ሃይማኖት የእንስሳት መሥዋዕትን ሥርዓት ጠብቆ ማቆየት ነው ይህም በመሆኑ ፈሳሻዎች ከኤለፋንታይኖቹ አይሁዶች ሲወርድ ሲወራረድ የመጣው ባሕል ወራሾች መሆናቸውን ከማመላከቱም በላይ ለቃል ከዳኑ ታቦት ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ጠንካራ የመረጃ ድጋፍ ሊሆን ይችል በኤለፋንታይን የአይሁዶች ቤተመቅደስ በነበረበት ዘመን የራሱ አደረጃጀት ነበረው አናባቢ በሌለው ጥንታዊው የግብፅ ቋንቋ መሠረት ከሀን ቡ የሚባል ቃል አለ ይህ ቃል አናባቢ ሲጨመርበት ካሀን ጸከዉኪ ይሆናል የፈላሻ ቄሶችም ካህን ተብለው ነው የሚጠሩት ይገኝ ለነበረው የአይሁዶቹ ቤተ መቅደስ ቅደም ለኦ ። በተጠቀሰው ቋንቋ የተሰጠው ስምም ምስጅድ ነበር ይህም ማለት ኖመስገጃ ቦታ ማለት ነው ፈላሻዎች እስከዛሬ ድረስ ቤተ መቅደሰም ሆነ ምኩራብ የላቸውም የአምልኮት ቦታቸውን መስጂድ ነው የሚሉ ምስጅድ ላይ አናባቢዎች ሲጨመሩ መሰጂድ ዌክ ስለሚሆን በዚህ አጋጣሚ ንጉሥ ሰሉሞን በቃል ዳኑ ታቦት ፊት ለእግዚአብሔር ኣምላክ ለያሕዌ ለእስራኤ አምላክ ተንበርክኮ መጸለዩን ማስታወስ ይገባል ሳሌሙ ጉብኝቴ ወቅት ሩፋኤል አዳነ ኣንድ ወራሪ ላ ጣሃ ግብጽን በማጥቃት የግብፃውያኑን ቤተ መቅደሶች ለይቶ ሲያወድም የአይሁዶቹን ግን እንዳላፈረሰ ገልፀውልኝ ነ ር በ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ግብጽን በመውረር ከፍተ ጥፋት ያደረሰው ንጉሥ ካምቢሰስ ሲሆን የተስፋፊዋ የፋርስ ገዢም ነበር አባቱ የታላቋ ቂሮስ መስራች እንደነበርም በኤለፋንታይን የተገኘ ጥንታዊ የግብፃውያን ፅሑፍ ማ ይገልፃል ካምቢሰ ምድር በገባ ጊዜ የአይሁዶችን ቤተ መቅደስ አገኘሽ ነገር ግን ጉዳት አላደረሰበትም የግብጻውያን አምላኮችን ቤተ መቅደሶች ግን በሙሉ አፈራረሰ ክፍለ የፋርስ ገዢዎች በግብጽ ውስጥ እስከ ኛ መቶ ዘመን ቅድመ ልደተ ክርስቶስ መጨረሻ ድረስ ቆይተዋል በነዚህ ዓመታትም የኤለፋንታይን ኣይሁዶች ተባብረዋኛዋል ይህ የፋርሶች ጥበቃና ድጋፍ እንዳከተመ ግን የአይሁዶ ቤተመቅደስ ተደመሳሰ ስለሆነም ሩፋኤል እዳነ የነገሩ የፈላሻቓችን ታሪክ ሳጤነው ታሪካዊ ተጨባፍጭነትና መረ ያለው ሆኖ አግኝቼዋለሁ ቶ ፋርቆስ የተለ ፋኤል ማሪ የነገሩኝ ፈላሻዎች ለጣና ቂር ይ አዘብሮት እንዳላቸው ነው ወደዚህም ደሴት የቃል ኪዳኑ ታቦት በ ው ምዕተዓመት ቅልክ መወሰዱ ተነግሮኛል በጣና ቂርቆስ ጉብኝቴ ወቅት የኦርቶዶክሱ ቄስ ፍስሐ የነገሩኝ ታቦቱ በዚህ ደሴት ለ ዓመታት በድንኳን ውስጥ ከኖረ በኋላ ወደአክሱም መወሰዱን ነበር ይህ ለኔ አስደና አልነበረም ዐኤለፋንታይን ተሠርቶ የነበረው ቤተ ት ከተደመሰሰ በኋላ የቀድሞውንም የሰሎቹን ቤተመ ኣበ በናቡከደነፆር መደምሰስ በማጤን ኣይሁዶቹ ከድንጋይ ሕንፃ በተሠራ ቤተመቅደስ ታቦቱን ከማኖር ይልቅ እንደ ጥ ታቦቱን በድንኳን ውስጥ ለማኖር ወሰነው ይሆናል ጵያ የገቡት እንደነገሩኝ ቅድመ አያቶቻቸው ወደኢትዮጵ በቀቀታ ከአስዋን ተነስተው ሳይሆን ጥቂት ጊዜ በኑብያ ግዛት ትገኝ በነበረችው በሜሮዌዊ ከተማ ቆይታ በማድረግ ነባር ኤለፋንታይን አስተዳዳሪ ዋደቡብ አገሮች መግቢያ በር ገዥ ሃ የነዚህን ቦታ ሰሞች በጎንደር አካባቢ የአንቦዘር ተቀማጭ ከነበሩት የፈላሻው ቄስ ሰለሞን ዓለሙም አስቀድሜ ስምቻለሁ ከ ዓመታት በላይ ታሪኳ ተቀብሮ ከቆየ በኋላ በስተመጨረሻው ስለሜሮዊ ከተማ ፍርስራሽ መረጃ ያገኘው የስኮትላንዱ ተወላጅና ተጓዥ ጀምስ ብሩስ መሆኑስ አጋጣሚ ይሆን። በምርምሬ ወቅት ያገኘሁት መረጃ በግልጽ የሚያመለክተው አይሁዶች ከኛው መቶ ክፍለ ዘመን ቅልሕ በፊት ወደአቢሲኒያ ዘልቀው መግባታቸውን ነበር ካገኘፁት መረጃ ውስጥ ከፊሉ የተገኘው ከመጽሐፍ ቅዱስ ነው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ኢትዮጵያ የሚለው ቃል አሁን ከምትታወቀው አገር ጋር መያያዝ እንደሌለበት ባውቅም በሌሎች አጋጣሚዎች ግን ይህም ሊሆን እንደሚችል አውቃለሁ ከላይ እንደጠቀስኩት ኢትዮጵያ ማለት በግሪክ ቋንቋ የተቃጠለ ፊት ማለት ነው በግሪኮች ቋንቋ በተጻፈው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ኩሽ የሚለው የዕብራውያን ቃል ኢትዮጵያ ተብሎ ነው የተጻፈው አንድ በዚህ ጉዳይ ላይ ዕውቀት ያላቸው ምሁር ኢትዮጵያ ሲባል ከግብጽ ደቡብ የሚገኘው መላው የዓባይ ሻለቆ ሲሆን ኑብያንና ኢትዮጵያን ይጨምራል ይላሉ በዚህ አባባል በመጽሐፍ ቅዱስ ኢትዮጵያ ሲባል የአሁኗን ኢትዮጵያን ብቻ ለመወክል ላይሆን ይችሳል ማለት ነው የእንግሊዝኛውንም ትርጉም ስመለከት ኩሽ የሚለው ቃል ኢትዮጵያ ማለት ሊሆን ወይም ላይሆን ይችላል በዚሀ አጋጣሚ አንድ ማስታወስ የምፈልገው ጉዳይ በኦሪት ዘትልቁ ውስጥ እንደተጠቀሰው ሙሴ ኢትዮጵያዊት ሴት ማግባቱንና ከዚህም በተጨማሪ ፍላቪዩስ ጆሴፉስ የተባለ አይሁዳዊ የታሪክ ተመራማሪ በአይሁዳውያን አፈታሪኩች በመደገፍ ሙሴ ከአርባዎቹ እስከ ሰማንያዎቹ ባለው ዕድሜ ውስጥ ለተወሰነ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ መኖሩን መስክሯል በተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ውስጥ ኩሽ ኢትዮጵያ ተጠቅሰዋል ሆኖም የአንዳንዶቹ ጸሐፍት አቀራረብ ኑብያን ወይም ሱዳንንና ሌሎች ቦታዎችን የሚያመላክት ሳይሆን በኣፍሪቃ ቀንድ የምትገኘውን ተራራማዋን የዛሬዷቱን ኢትዮጵያ የሚጠቁም ይመሰላል ከነዚህም ማስረጃዎች አንዱ በኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ውስጥ የተጻፈውን ከጴጆን ገነት የአትክልት ቦታ ወጥተው ከሚፈሱት ወንዞች መካከል አንዱ ግዮን የተባለው ወንዝ ነው የሚለው ነው ይህም ወንዝ ኢትዮጵያን ይከባል ካርታዬን አውጥቼ ስመለከት በርግጥም ጥቁር ዓባይ ከጣና ሃይቅ ወጥቶ የደጋን ቅርጽ በመያዝ መላውን የኢትዮጵያ ምድር ይከባል እንደማውቀው እስከአሁን ድረስ ለዚህ ታላቅ ወንዝ መነሻ የሆኑት መንትያ ምንጮችም በኢትዮጵያውያን ግዮን ተብለው ነው የሚጠሩት ጥቅስ በመዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ውስጥ ደግሞ ሌላ አስገራሚ ጥ ይገኛል። ተረዛ አመንኩ ከምልክቱ በስተጀርባ ያለው ምሥጢር በተለያዩ አስገራሚ ምልክቶች ሲነዢለት የቆየ ነው ዛፍን መደበቅ ፈልግ በጫካ ውስጥ ኣኑረው የሚለውን የኛን ብሂል በሚግግባ የንስውቁት ይመሰላሉ ሰለዚህም ነው ሃያ ሺህ በሚሆኑት አምሳያ የሚያየት ድሞ ክቱ የያነውን የቃል ኪዳኑን ታቦት ምሳያዎ ት ጫካዎች ዓዋጐሥ የእውነተኛው የቃል ኪዳን ና ተራራ ግርጌ በወርቅ የተሠራው የከበበበበ ወንዝ የተሻገረው ወደተስፋጺቱ ምዴር ለመዓባት ት ላውያን ያደረጉትን ትግል በድል ያጠናቀቀላቸው በንጉሥ ዳዊት ዘመነ ንግሥት ወደኢየሩሳሌም የተወሰደው በ ቅድመ ው መሳ ኣቢ በንጉሥ ሰሎሞን በተሠራው ቤተ መቅደስ ው ል መ ሚበረወ ከኪዳን ታቦት ነው ዛሬ በነዚያ ጫካዎች በኃጢአተኛው ንጉሥ ምናሴ ዘመነ መንግስት ቀ ናዒያንና ብጉሩ ሌዋውያን ለሦሰት መቶ ዓመታት ተቀምጦበት ከነበረው ተመቅደስ ወጥቶ ወደ ግብጽ ምድር ኤለፋንታይን ደሴት ለጥበቃ የተወሰደው ይህ የቃል ኪዳን ታቦት በዚያ ወደሁለት መቶ ዓመታት ድፈ ንን ሱም በተደመሰሰበት ጊዜ እነዚያ ተንከራታች ዘው ወደደቡ ለመገባት ለሞልን ብ በመጓዝ ወደምድረ ኢትዮጵያ ህ የቃል ከኪዳን ታቦት በጣና ቂርቆስ ለሰምንት መቶ ት ዓመታት በድንኳን ውሰጥ ተቀምጦ በአይሁድ ማሕበረሰብ ሲጠዘቅና ሲመለክ የል የኢትዮጵያ ንጉሥ የክርስትናን እምነት በተቀበለ ጊዜ ይህን አዳን ታቦት ከአይሁዶች በመውሰድ የአዲሱ እምነት መገለጫ መቀመጫውም በዘመኑ በተሠራው የአ ባት አርሰቲያን ውስጥ ተደረገ ሞ የኣክሱም ማርያም ዘመናት ሲያልፉም የቃል ኪዳኑ ታቦት እንዴት ወደ ኢትዮጵያ እንደመጣ የሚገልጸው ታሪክ ደበዘዘ በምትኩ አፈታሪኮች ይናኙ ጀመር በኦሪት ዘመን የነበረው ይህ ክቡር ቅርስ በራሱ በእግዚአብሔር ምርጫ በትግራይ ተራራማ ቦታ ይቀመጥ ዘንድ ስለመመረጡ አፈታሪኮቹ በምሥጢራዊ መልእክት አዘል ጽሑፍ መልክ በክብረ ነገሥት ተጻፉ በክብረ ነገሥት ውስጥ የተጠቀሱት የዘመን አቆጣጠሮች የተሳሳቱና የተቃረኑ ቢሆኑም የኋለኛው ዘመን ምሁራን ከነዚህ የማይጨበጡ ከሚመስሉ አፈታሪኮች በስተጀርባ ያለውን ሥውር እውነታ ለማየት አልቻሉም ይህ እውነታ ግን አስቀድሞ በቴምፕላሮች በመታወቁ የቃል ከዳኑን ታቦት ምድር የሚያናውጥ ኃይል የተረዱ በመሆናቸው ዱካውን ተከትለው ወደኢትዮጵያ መጥተኖል በተጨማሪም ዎልፍራም ሾን ኤስከንባኸሽ በፓርዚቫል ታሪኩ ውስጥ ስለቅዱሱ ጽዋ ጭፈቃደ ልብ ተፍጻሜት በማለት ስለቃል ኪዳኑ ታቦት ምሥጢራዊ በሆነ ዘዴ ጽፏል በዎልፍራም ውስጥ አረማዊው ፍሌጄታኒስ ስለሰማይ ከዋክብት ስብስብ የተደበቀውን ምሥጢር ጠልቆ ከተረዳ በኋላ ታላቅ ከበሬታ በተሞላ አነጋገር ጽዋ የተባለ ነገር አለ ብሏል በተጨማሪም ይህ ድንቅ ነገር ይህ መንፈሳዊ የሆነ ነገር ንጹሕ ሕይወት ባለው የክርስቲያን ልጅ እንደሚጠበቅም አሳውቋል እናም በሚያጽናና ቃል ሲደመድመው ወደዚህ ጽዋ የተጠሩ ሰዎች የተመሰገኑ ናቸው እንዲሁም ወደቃል ኪዳኑ ታቦት የተጠሩ ሰዎች ታቦቱና ጽዋው ኣንድ ናቸውና ይላል እኔ ለራሴ ለዚህ የተገባሁ አይደለሁም ገና በረሃውን እያቋረጥኩ እያለሁ አውቄዋለሁኑፁ ወደማደሪያው ቤተመቅደስ እንደቀረብኩም አውቄዋለሁ ኣሁንም አውቃለሁ።