Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ወፉ ስ ንሽ የተንቀሳቃሽ ስልኳ የሰሌዳ ምስል አድርጋው አንድ ጀር ማታ ተመልክቶ ነው ሰኔ የነገረኝ እሷ እንደነገረችው ይኸው ወፍ ይፍ ክፍል እየተዚዚረ ነበር። በግብ የመንግስት ተቋማትን ሲያጥለቀልቁም በተደጋጋሚ ታይተዋል የሚመሰሉት ወደ ኢትዮጵያ ገብተው ቤት መስቋ የጀመሩት የሱንዮስ ከተማ ተቆርቁራ በነበረችበት ጊዜ ነው በዝ በፍሬሞናና በአዘዞ እንዳንድ በእነሱ የተሠሩ የሚመስሉ ቤቶች አሌ ሁሉም ሥራዎቻቸው ግን ከጎንደር ግንቦች ከጉዛራ ቤተ መንገዓፉሥት አሰራሮች ጋር በእጅጉ የተራራቁ ናቸው ተመልከተውማ ከተማውን በናቸውን ፉት ብለው ካጣጣሙት በኋላ ተጠሉፕሮፌሰር በርናባስ። ዝሬ አስር አመት አካባቢ አንድ መፅሐፍ አንብቤ ነበር በ ከ ከፀ ህህዐበ አለምን የለወጡ እዕዋት ይላል ርዕሱ የጥቂት እጸዋትን አስደናቂ ባህርይና ታሪካቸውን በላቦራቶሪ ውስጥም ስላስገኙት ይዳ የሚተርክ መጽሀፍ ነው። በእርግጥም የስው ልጅ ስልጣኔ መነሻ አየዋት መሆናቸውን አረጋግጫለሁ የሰው ልጅ እየሰሰጠነ ሲሄድ የሚችለውም በእፅዋት ላይ ያለውን ጥንታዊ ምንጣፍ ወደ ጎን ጠቀለለው በረጅሙ ከተነፈሰ በኋላ ከቀሚሱ የግራ ኪስ ትልቅ ቁልፍ አወጣ ቁልፉ በ ቶ ቅርፅ የተሠራ ሲሆን በ ጥ አናት ላይ ስምንት ጨረሮች ያሉት ኮከብ አለ በስምንቱ ጨረሮች ላይ ያሉትን ቀዳዳዎች ከወሰሉ የብረት ንጣፍ ጉጦች አስተካክሎ ከተታቸውና የቁልፉን እጀታ ይዞ ስምንት ን ወደ ካፓርፖ ኪሶች ልከው ኪሶቻቸውን ያስሷቸው ጀመር ቆዩ አባባ ደጋጎእየሰሙኝ ነው። ቆሻሻዎቹ ውስጥ የተዳፈነው ሳይንቲስት መለሰላት የቢሮውን በር ከፍታ ካስወጣችው በኋላ ቆሻሻና ብዙ ጉድ የተከመረበትን ጋሪ በኃይል እየገ ማጠራቀሚያው መጋዘን ፈጠነች ነገር ግን በግራዋ ቦ ተከፍቶ ከፍጥነቷ ገታት ወከክ አለች ችግር አለ።« ሁለቱንም ታላላቅ ጡቶቿን ጨምድዶ ያዛት ጥግር አለ። ሲጳራ ትንፋጂን እየዋጠች ጠብደሉን ሰውዬ ጠየቀች ጎኔ ቢሮ እንዳይፀዳ ተፈርዶበት ነው። ጃምፅሽ ደግሞ ተቀይሯል ተረገመ ጉንፋን ሲጳራ የድንጋጤ ትንፋጂን ለቀቀችው ከታመምሽ ፈቃድ መጠየቅ ወይም መታከም ነው። አሁኑኑ ይህንን ቆሻሻ ብቻ ደፍቼ አገለግሎታለሁ ብረሽ ከቆሻሻዎች ጋር ልትጠርጊኝን። ር። ተራራው ከፊት ለፊት ትበር የነበረችው የሜሮዳ መኪናም ፍጥነቷን ቀንላ ቁ አመላላሹን መኪና አሳለፈችው ሻ የአትክልት ጫጂጄ መኪና ከኋላ ቆማለች ፓርቶ መጋላዋ ላይ ከላ ያረፈችው ሲጳራ የሻጊዥን እጆች ይዛ ወደ ላይ ከአስወጣችው በጎላ ሽንጣውን ይዘው በመሰላሉ በኩል ወረዱ ሻንጣውንም ወደ መኪናየ ሆድ ይዘውት ከገቡ በኋላ መኪናዋ ወደ መጣችበት ፊቷን አዙራ ተፈተለከች ተከተይን ለሜሮዳ ከሚራዥ የተላለፈው መልእክት ነበር። ሣግ ሆ ግርጌ ካለው መንገድ ሲቃረቡ ከሩቅ የፓሊስ መኪና ኸት ከጆሮአቸው ጥልቅ አለ ሁሉም በድንጋጤ ተያዩየ ወ ሁ ቅፅበት መንደሩን ሰንጥቆ በሚያልፈው ጎዳና ከፊት ለፊታቸው እየከነፈች መጣች ከአትክልት ጫኙ መኪና ስትቃረብ ፍጥነቷን ቀንሳ መንገዱን ዘግታ ቆመች ቁጠት የሚል ድምፅ አሰማቸው ዴርን ይነዳት የነበረው አዲስ ፊት ሰዩ የጌራ ረዳት ፓይለት ነበር ፍጠኑ እየደረሱብን ነው። ያቡነ ተክለኃይማኖት ገድል እውነት ይሁነ ውሸት እሱ ሌላ ጉዳይ ነው ስነዕሁፋዊ ውቅሩ ግንስለ ክሎኒንግ ወይም የተሻሉ ሰዎችን ስለ መፍጠር ምናምን ከምዕራቡ አሰም ልቦለዶችም ሆነ ግኝቶች በፊት እኛም እውቀት እንደነበረን ያሳያልአቡነ ተክልዬ ስድስት አክናፍ በግራ አብቅለውፀሓይን በሙሉ ዓይናቸው አይተው ልክ እንደ እዕዋት ብዙ ኃይል በቀጥታ ከዘሓይ ሲሰበስቡይህን እኮ እንደፈጠራ ብናዬው ትልት ፈጠራ ነነ ነውየሰውን ልጅ ልዕለ ስብዕ የመሆን ፍላጎት ቁልጭ አርጎ ያሳያልበዚህ ሰዓት እኮ ከአፍሪካ ህዝቦች በስተቀር ስለምገፀ ስለመጠለያና ስለልብስ መጨነቅ እየቀረ ነው። ሚራዥን ዣንዣድ ለማድረግ ሊመለምሉት እያሰቡ ሳይሆን አይቀርም ማርዬ ወዴት ነው። በብዙ ሰዎች መሀል ስለነበርኩ መቼ ለየሁት በዚህ መሀል አድያም ያቺኑ መነፅሩን እንደስካ ወዳሉበት ልጠ ፕሮፌሰር በርናባስ እጁ በሌላቸው መጻህፍት ወደተሞላው ግዙፍ ቤተ ብ ቀይ ቦር ረጅሙን ቤተ መጻህፍት አቋርጠው ከወዲያ በኩል አ ጠበብ ወዳለ ክፍል አስገቡት ደረጃ የሚያሰ ይህ ደግሞድርጅቱ በዩኒቨ ሃያ ነው መም ዜን ል ነው። ይቅር የማይባለውን ይቅር የሚል ሰው ገሞ ከሰዎች ሁሉ የሰለጠነው ሰው ነው ቪዝን እሱ ድሮ የላካቸው ሳይንቲስቶች ሳይቀር በመደናገራቸው ሲስውትና ሲያቅፉት እየቀፈፋቸው ነው።
ፎፀ ሀሃ ርቋጠኃርቋበከፎ ዐዘ በዐርዐበገ ሰውዬው ተንቀሳቃሽ ስልኩን መዝኮ ጥቂት ቁጥሮችን ተጫነዓይኖቹን ስክሪኑ ላይ ሳይነቅል አዘዞ መንፈቀ ሌሊት ተቃርቧል በአዘዞ ጎዳናዎች ላይ ዝር የሚል ሰው የለም ከጎዳናው ፈንጠር ብሎ የተኛው ሽማግሌ የኔ ቢጤ ከጥጉ እያላዘነ ያስቸገረውን ውሻ በደቦል ድንጋይ ጀርባውን ደልቆ ካባረረው በኋላ እየተራገመ መልሶ ቡትቶው ውስጥ ተሰገሰገ ከባድ ጭነት የጫኑ መኪናዎች እያቃሰቱ ሲያልፉ አሮጌ ውሻዎች ሲያላዝኑ የድማዛ ወንዝ እንቁራሪቶች ሲያንቋርሩ ከመስማታቸው በቀር ሴሳ የሚሰማ ድምፅ የለም አንድ ሞዴል ጥልቅ አረንጓዴ ኮብራ መኪና አሮጌውን የድማዛን ድልድይ አንቀጥቅጦት ሲያልፍ ገፍትሮ የሚጥል የሚመስል ድምፅ በመስማቱ መንገዱ ዳር ወደሰማይ አፉን ከፍቶ ይማለል የነበረው እድሜ ጠገብ ውሻ ማላዘኑን አቁሞ ተፈተለከ አረንጓዴው ኮብራ በአምስተኛ መካናይዝድ ክፍለ ጦር መምሪያ ፊት ለፊት አልፎ ወደ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ የሚወስደውን መንገድ ተወና በዋናው ሀገር አቋራጭ አውራ ጎዳና ላይ መወንጨፉን ቀጠለ ኮል አሲጋዝ ቂሮስ ዓይኖቻቸውን ፀጥ ባለው ጎዳና ላይ ወርውረው ከሁለት ሳምንት በፊት ምዕራብ ሐረርጌ ውስጥ በህቡዕ የተደረገውን ስብሰባ አንድ ባንድ ያስታውሱት ዝመር አረንጓዴውን ኮብራ እንደ ሚሳዬል የሚያስወነጭፈው ሰውዬ ከሀሳባቸው ላለማናጠብ በሚመስል ሁኔታ በፀጥታ ተውጧል በስብሰባው ላይ የነበረው የሀሳብ ፍትጊያ በህሊናቸው እየተስነቀረ ስላስቸገራቸው ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኝ አንድ ግለስብ ቤት ውስጥ በሚጀመረው ስብሰባ ላይ ለሚያደርጉት የሰላ ንግግር ሀሳብ ማጠራቀም አቃታቸው አንድ ጥይት ሳይጮህ ይህማ ሊሆን አይችልም ኮሳ ቻላል። የአዝማሪዎቿ ድምጽም ማክላላቱን ቀጥሏሷል መሰንቆው ያለቅሳል ይንሰቀሰቃል ጎባጣው አዝማሪ ወንዳልቆ አይነን ጨፍኖ በተመስጦ በፈረሱ ጭራ ብልኮን ያንሰቀስቃታል አልቅሳ አልወጣላት ሲል ደግሞ ያስቃታልበሳቅ ይወጣላት ይመስል በትዝታ ጀምሮ ምሽቱ ሲገፋ አስከ ባቲ ይዘልቃል ምሽቱ እየገፋ ሲመጣ የስዎችም ስሜት ሲሞቅ ግጥም ይተበሳል ተቀበል አለ አንድ በብዙ የተከፋ የሚመስል ወጣትጎ ከጥግ በኩል ወንዳልቆ ማሲንቀውን ዚጥጥ አርጎ ጆሮውን ለገጣሚው ስሰጠ ከበሩ አካባቢ ተቀምጦ ሶስት የተለያዩ ድምፆችን የሚያወጡ አታሞዎችን የሚደበድበው ወጣት አታሞ ድብደባውን አቁሞ ለግጥሙ ሰቋል አታሞዎቹ ዱላ ስለበዛባቸው የተነዳደሉ ናቸው ቢሆንም በጊዜ አጣ ተቀብተው እሳት ስለሚሞቁ ድምፃቸው የጆሮ ታምቡር ይበጠርታል ገጣሚው ቀጠለ ወንዳልቆ ይቀበል ጀመር ትመር እንደሆነ አለ ወጣቱ በቁጭት አንገቱን እየነቀነቀ ርን ጠበቅ አርጎ አየረገጠ ትመር እንደ ሆነ ወንዳልቆ በመሰንቆው ተቀተበለው ምረር እንደቅል ምረር እንደትል አልመር ብሎ ነው ዱባ ሚቀቀል አዝማሪው ወንዳልቆ በግጥሙ ባያሌው ነክቶ ከወዲያ ወዲህ እየዘለነ ደገመው እዚህ ጎንደር ውስጥ አንዲት ጎንደሬ አጭቼ አጋብቼው ጥሩ ትዳር መስርቶ ነበር ከመንግሥቱ ኃይለማርያም ጦር ጋር ሶማሌ ዘምቶ ከጦር ግንባር ወደተ እንደሰማሁት ጦርነቱ በእኛ ድል አድራጊነት ሲጠናቀቅ ደቂቃዎች ሲቀሩት ነው አሉ ተመቶ የወደቀ ባለቤቱ አዚህ መሞቱን ስትሰማ በድንጋጤ ያለቀኗ ምጧ መጣባት ምጧን ተገላግላ ሞተች ፍቅር ነበረባት ልጁ ግን ተረፈ ይህንን የመሰሰ ጎበዝ ሰጠችን ማርዬ ዋቆ ማርዬን ማርዬ ቀላል ሰው አይደለም ስሙ ብቻ ሲጠራ ሽንት የሚያስመጣ ጀግና ነው ይህ ልጅ ታዲያ መጠጊያ ሲያጣ ጊዜ አኔ ትመር እንደሆነ ምረር እንደቅል አልመር ብሎ ነው ዱባ ሚቀቀል ሽ በርናባስ ሊሞቱ ከንድ ሐሙስ የቀራቸው ከሚመስሉ ሽማገለ ብ ያወራሉ ሽማግሌው ሰሞኑን የመላ ጎንደር ጋር አፍ ሌው መነጋገሪያ ሆነው የስነበቱት አባባ ደጋጎ ናቸው ሽማግሌው ደጋጎ ወጋቸውን ቀጠሉ የወንዳልቆን ማሲንቅ ለመብለጥ ድምፃቸውን ባቅማቸው ልክ ከፍ አርገው እድሜዬን ዘልዛላ አርጎት ሶስት መንግስታትን አይቻለሁ ባዔ ኃይለ ስላሴ ጊዜ የተከበርኩ ሰው ነበርኩ እንኳን ስው ዝናብ የሚያፍረኝ ሰው ነበርኩ እንዳማሩ አይኖሩ እንዲሱ አበውያ ክመኔ አለፈ የደርግ ዘመን መጣ። ጥሩ አጋጣሚ ይመስላል ነገር ግን ልጁ አንቺንም ሳያማልልሽ አልቀረም አኳቷንሽ አላማረኝም ቄስ ፌጦን ቅናት ሽው ሲያረገው ተሰማው ሽማግሌው ደጋጎን የሚጠብቃቸው ማርዬዋቆ ማርዬ የተባሰ ርፀበፎቋፎፀ ይሃ ር ጸጠሄ ርቋበበፎ ዐበገ ዘበርዐርዐበገ አደገኛ ሰው ነው ያለ ማርዬ ፈቃድ አባባ ደጋጎን ማነጋዝር አይቻልም ማርዬ ደግሞ በቀላሉ የምተተርቢው አይነት ስው አይደለም የሽማግሌ ደጋጎ ቀለጥ በልዩና በዓለም ላይ ውድ በሆነ ማፅድን የተሞላ ነወ ተብስ ከተወራበቸወ ወዲህ ማርዬ ጥበቃውን አጠናክሯል አይተሽ ከሆነ ይህ ወራ ከተወራባቸው ወዲህ ከኋላቸው ማርዬ አይጠፋም ጎንደሬ በሙሉ የሚያወራው ስሰ ግዙፉና በማዕድን ስሰተሞፐላው የሽማግሌው ቆለጥ ነጦ ባላገሩ ሳይተር በየጠላ ቤቱ የሚያወራው ይህንኑ ነው አንድ እውቅ ዶክተር ያባባ ደጋጎ ቆለጥ በልዩና ጡድ በሆነ ማዕድን መሞላሳቱን አረጋገጠኮ ጃል። አባባ ደጋጎ የተፈታተነው ሰው የለም። በዚህ ጊዜ ሜሮዳ ወደ መኝታ ቤታቸው በሩጫ ሂዳ ስጦታዎችን ይዛ ተመለሰች ሜ ቀጥይ አለ ጌራ ረጅም ጊዜ በኋላ ስለ ሚራዥ ስናገር ደስ እያለኝ ነው አለች ሜርዳ ንግግሯን ስትጀምር ሚራ ከነዚህ ከሁላቸውም በላይ ካንተ ጋር ብዙ አሳልፌአለሁ ያንተን ያህል የተመኘሁትና የፈለግሁት ነገር የለም ተመኝቼው ያጣሁት ነገር ቢኖር አንተን ብቻ ነው ማለት እችላለሁ ይህ ማሰት ምን ማለት እንደሆነ ያጠኩት አሁን ነው ፈጣሪ ያከጋጀልኝ መንገድ አንጂ መድረሻዬ አንዳልነበርክ የገባኝ አሁን ነው በአያንዳንዱ አርምጃዬ ወዳንተ ስቀርብ ጌራም በአኔ ልክ ወደ አኔ አየመጣ እንደነበር የገባኘ አሁን ነው ወደ ልቤ መካጓት ስላመጣኸኝ አከመስግናለሁ ከዚህ ሌላ ለማንም ተናግሬው የማላውተውን እውነት መናገር አፈልጋሰሁ ከሲጳራ ጋር ባንድ ወቅት የሚያገናኘን ተልእኮ ነበር ሲጳራ ይሄፄን ላታውት ትችላለች እኬ ግን ይህን አከውቃለሁ ባንድ አረባዊ ስላይ በተስጠኝ ተልእኮ ምክንያት ነው ሲጳራን ያየኋት ሞሳድም ይከታተለው አንደነበር ባውቅም ሲጳራ ግን ሚራዥ አድሜ ልኩን የሚፈልጋት ሴት እንደሆነች ባውት ኑሮ ጥይቶቼን ሁሉ ግንባራ ላይ ከማርከፍከፍ ወደጊላ አልልም ነበር አያችሁያ ዘመን የአውርነቴ ዘመን ነበር ሚራዥ ግን አንደ ሴሎች ወንዶች ዓይኑን ጨፍኖ የሚያደርገው ነገር አንደሴሰ ልመሰክር እችላለሁ በብዙ ፊትፔው ነበር እሱ ግን ልቡን ይከተል ነበር ልቡን የተከተለ ሁሉ የፈሰገውን አንደማያጣ ከሚራኝ ትምህርተ ወስጃለሁ ይኸው የልቡ ጌጥ ከጥጉ ተቀምጣለች ሲጳራ ያኔ አየዘፈነ የሚያበሽቀኝን ዘፈን እንዲዘፍንላት ይህን ጊታር አበረክታለሁ ብላ በአብረቅራቂ የስጦታ ሽፋን የተለበጠውን ጊታር አቀበለችው በጭብጨባ ስጦታዋን አደመቁላት ከጌራ ጋር ጎንደር ከተማ ፄደው ሸማምተዋቸው ካመጧቸው ውስጥ ለሲጳራ የገዙት ውድ ቀሚስ ይገኘበታል ይኸኛውንም ስጦታ ሜሮዳ ስተስጣት ሲጳራ ያልጠበቀችው ነገር ስሰነበር እንደ ህባን ተፍለቀሰቀች ለዣንጊዳ ሶስት የታሪክ መጸህፍትና ሁለት ልቦለዶች በጌራ እጅ ተበረከተሰት ከዚህ በተጨማሪ ከድርጅቱ ሙሉ ሱፍ ለሁላቸውም ተልኮላቸዋል ጥቁር ሙሉ ሱፍቀይ ሽሚዝናቀይ ክራቫት ጥቁር ጫማ የገረማቸው ካልሲውም ቀይ መሆኑ ነው ሚራዥ የጊታሩን ቅኝት በፈገግታ አስተካክሎ ያችን የምኒልክ ወስናቸውን የፍቅር ዘፈን በጊታሩ ያቅበጠብጣት ጀመር ፍቅር አያረጅም መውደድ አያረጅም ውበት ቢጠወልግ ሰውነት ቢጃጅም ፊሬ ር ። የኔ ፍላጎት ኤ እንድታመጡና የተ ቁጥር በወረቀታችሁ ላይ እንዲሰፍር አይደለም ደግሞም ኤ አመጣነ ማለት ጂኒየስ ናችሁ ማለት አይደለም አእምሮአችሁም ከ ኮተታኮተቶች ካፀዳችሁት ሳትጨነቁ ትጠተሙበታላችሁ የበሽታሥ ብዛት በዛው ልክ የመድኃኒቶች መብዛትይህን ሁሉ መሸምነኔ እንደሚያስጨንቃችሁ ይገባኛል ሆኖም የመድኃኒቶች ሁሉ ተጎን የሆነውን መድኃኒት በዚህ መሀል እንዳትዘነጉት የመድኃኒቶች ቁጌር የሆነው መድኃኒት ራስን መመርመር ነው አድያም ጠደ ተከተለኝ ቢሮ ፕሮፌሰር በርናባስ ፕሮጀክተራቸውንና ላፕቶፕ ነቃቅለው ወጡ ኮምፒዩተራቸውን ር ፀበፎርቋፎፀ ይሃ ር ጸመ ርቋበበፎ ዐበገ ዘበርዐርዐበ ቺ ቡጋቡጋ አሉ አባባ ደጋጎ ፕሮፌሰር በርናባስ ጠደጾ ግቢአሻዐ ሲገበ አይተው ማርዬ ዋቆ ማርዬ ብርማውን የግቢ በር ዘግቶ ሲያበታ በአፈር የጠለመ ፈርጣማ አጁን እያራገፈ ወደ ትልቱ ቤት ገባ። ይባሱን በኃይለ ስላሴ ጊዜ አባትክን አባ ሲርጋጋን ጨምሮ ዣንዣዶችን ፈረንሳዮች ወሰዷቸው እኛዖ የቀረንን ቅራሪ እውቀት የምንነግረው አጥተን ይኸውልህ ተቀምጠናል ይህንን ልጅ ከሉ አባባ ደጋጎ ከትልቁ ቤት ውስጥ አካፋ አውጥቶ ከውፍ ወደሚያራግፈው ማርዬ ተመልክተው ይህንን ልጅ ብዙ ነገሮችን ልነግረው አኩ ብና መልሼ እውጣቸዋለሁ ትንቆራጥ ጀግና ቢሆንም ጥቂት ስሜታዊነት ከለ በት ቁጥር ምላሱ ያፈሳል ት ስሜታዊ ሰው በጋ እያለአባባ ደጋጎ ወጋቸውን ቀጠሉ በማይጨው ጦርነት ተካፍያለሁ ከ በኔት ። ኢርዐበገ አንዱ ይመጣና አባባ ደጋጎ የሜፕግርዎ ነር ካለ ልረዳዎ ፈቃደኛ ነኝ ነገር ሲሆን የሚሰጡኝ ብዙ ከስቤአከለሁ ይለኛል ለላው ዩግሞ ከባባ ደጋጎ የሚቸግር ይኖር አባክዎ ይህችን ገንዝብ ላንዳንድ ተግባር ያውሏት ቢያስ ልገኘ ክር ነገር ሲሆን ይመልሱልኛልኹ ፕሮፌሰር በርናባስ ወደ እኔ ያልመጣ አ ኣ የለም ባለፈው አንድ ፓሊስ በዣንተከል ዋርካ በኩል ሳልና አየበረረ ፈና አባባ ደጋጎ እንዴት ኖት። ከዚህ ቀጥሎ ምን አለኝ መሰለህ ባለጥቁር ውሻ ጎረቤት ምን አለዎ አባባ ደጋጎ ገ ዕርበፀቋበ ከሃ ጸበኤ ርቋበበፎ ከርበ በርዐርዐበበ ያባባ ደጋጎን ቆሰጥ የሚነካ ካለ በህይወቱ ፈርጳዷላ ማለት ነው ገና አጅ አይደለም አንገት እቆርጣለሁ ማፅድኑ ከአምስት ሜሊዮን ብር በላይ እንዲያወጣ ቢያንስ ሁለት ወር መጠበቅ አለበት ብለው አውቁ ዶክተር ፕሮፌሰር ብሬመን ነግረውኛል ብሎ ተናግሯል አሉአርባጫ አባባ ደጋጎ በጥልቅ ያዝነ ጀመር ለደቂቃዎች ሲቆዝሙ ከቶዩ በኋላ የሞጨሞጩ ዓይኖቻቸውን በእንባ ተሞልተው ተና አሉ ምን መሰለህ ፕሮፌሰር በርናባስ። ቢያንስ አንድ ለተሻለ ሰው ምስጢሩን ለማስተላለፍ ከእኔ የተሻለ ጊዜ ሳይኖርህ አይቀርም እና አሉ ሽማግሌው ደጋጎ ፀሐይቷ ቆንጠጥ ስላደረገቻቸው ጋቢያቸውን ለብሰው እየተነሱ ፕሮፌሰሩም ተነስተው ወደ ትልቁ ቤት ተከተሏቸው እናእባክህ ፕሮፌሰር ሳትሰላች በየቀኑ የምነግርህን ከልብህ አስቀምጠው እንደ አባትሀ ትልቅ ልብ ያለህ ትመስለኛለህ መቼም መምህራን ሁልጊዜም ልሂቅ ተማሪዎችም ናቸው ፕሮፌሰር በርናባስ በትህትናና በአዎንታ ራሳቸውን ነቀነቁ ወደቤት ገብተው ሲቀመጡ ማርዬ በአፈር የጠለመ እጁን ታጥቦ ቁርስ አቀረበላቸው። ፕሮፌሰር በርናባስ የትኩስ አፈር ሽታ ሰቪታቸው ጊዜ ማርዬ ቤቱን የማደስ እቅድ አለው እንዴ። ሲሉ አባባ ደጋጎን ጠየቋቸው አባባ ደጋጎ ትንሽ አሰቡና ቀና አሉ። አባባ ደጋጎ አልመለሱላቸውም ፈገግ ብለው ትኩሱን ሻይ ቀመሱት አባባ ደጋጎ ለሚደረገው ድርጊት የፕሮፌሰር በርናባስ አፀፌታ ምን ሊሆን እንደሚችል ባለመገመታቸው ግራ ተጋቡ ማርዬ እያደረገ ያለውን ጉዳይ ሲያስቆሙት አልቻሉም እየተደረገ ያለው አደገኛ ነገር ከድርጅቱ እውትና ውጪ በማርዬ እምቢተኛነት መሆኑን ሲያስቡ ዓይኖቻቸውን ጨፍኗቸው። » ያል ሠሇሮጫ ሠ ጎርጎራ ሚራዥ ከንትልፉ በዝግታ ነቅቶ ዓይናቹን ሳይገልጥ ሲጳራን ለማቀፍ እጁን ሰደደ ከግራውም ከቀኙም ያለውን ባዶ ቦታ በእጁ ቢዳስስ ካንሶላና ከትራስ በስተቀር የሲጳራን አካል ሊነካ አልቻለም በድንጋጤ ዓኖቹን ቦግ አደረጋቸው ሲጳራ ከጥጉ የለችም በዚሁ ቅፅበት አንድ እንግዳ ነገር ከመስኮቱ ጠርዝ ላይ ተቀምጦ ተመለከተ ካሁን ቀደም አይቶት የማያውቀው ቀይ ወፍ ከተከፈተው መስኮት ጠርዝ ላይ ተቀምጦ አፍጥጦ እየተመለከተው ነበር ነጩ መጋረጃ ቀስ እያለ በሚነፍሰው ነፋስ ወፉን እየሸፈነ ይመላለሳል መንቆሩ ብቻ ቢጫ የሆነው ይህ ወፍ ቀይነቱ ከደም ጠልሞ የወጣ አስመስሎታል ድምፅ አያሰማም የሚተነፍስ እንኳን አይመስልም ሚራዥ በእጁ ሲቃጣው እንደ አዋቂ ፊቱን አዙሮ በተከፈተው መስኮት ወጣና አሁንም ድምዕ ሳያሰማ በረረ ሚራዥ ደንዝዞ ከቆየ በኋላ ሲ ሲል ተጣራ እዚህ ነኝ አለች ሲጳራ ጤነኛ ባልሆነ ድምዕ ከወደ ባኞ ቤቱ አንሶላውን አገልድሞ የባኞ ቤቱን በር በርግዶት ገባ ሲጳራን እያስመለሳት እንደሆነ ሲያይ በድንጋጤ ከኋላ አጎንብሶ ደረቷን በሁለት እጆቹ ደገፈላት ምነው ሲየማታው ወይን አልተስማማሽም ነበር። እንዴታዮ ወንዳልቆ ጎበጥ ብሉ ቅኝቱን አስተካከለ ከኪሱ ባወጣት እጣን የመስንቆውን ጭራ ሞዥርጎ ማርዬ ዋቆ ማርዬ አሉ አባባ ደጋጎ ከጥጋቸው ላሉት ፕሮፌሰር በርናባስ ከግብፅ ተልእኮው ተመልሶ እዚህ ጎንደር ሲመጣ የዴርቶጋዳ ፕሮፓጋንዳ ክፍል በጎንደር ይህንን ሥራውን እንዲሰራ ስላዘዘው ብዙዎቹን ወጣቶች ለለውጥ ለማነሳሳት ይህ አዝማሪ ቤት መረቡን ከዘረጋባቸው ቤቶች አንዱ ነበር። አሉ ፕሮፌሰር ቢራቸውን ተጎንጭተው ማርዬ ነዋ አሉ አባባ ደጋጎ ማርዬን አሻገረው እየተመለከቱ ፃጎማሹ ውቆ አበድ ነው ሲለው ግማሹ ደግሞ ይ አባባ ደጋጎ ቤት ያሉትን መጸህፍት ሁሉ አነባለሁ ብሎ ሲታክት ተለም አሳብዶት ነው አለዑ ይህንን ወሬ በመስማቱ ማርዬም ያነበባቸውን መጻህፍት እያጣተሰ በየጎዳናው ስለሚለፈልፍ ወጣቱ ሁሉ ይከተለው ዝመር አንድ ሰዛንማ ረጅም ድንጋይ ላይ ቆሞ እንደ ወንጌል ሰባኪ ለተሰበሰበው ህዝብ ይሰብክ ነበር አባባ ደጋጎ ያንን የማርዬን የዛን ሰሞን ሁኔታ አስታውሰው ፈገግ አሉ ፕሮፌሰር በርናባስ ሁሉን ነገር ለመስማት ጆሮዎቻቸውን አቁመዋል ማርዬ በዚህ ሰሞን አምስት ጊዜ ያህል ፓሊስ ጣቢያ ታስሮ ተፈቷል ልክ እንደ ነቢይ እንዲህ እያለ ይሰብክ ነበር። ያላገጠበጎ ጣ ነው አለኝ በፍጥነት ቀሚሴን ለብሼ ዛኗአኩ አባባ ደጋጎ ከ ተጎንጭተው ትረካቸውን ተጠሉ ፐሮፌሰር በርናባስ « በበነ ሁለቱንም ጆሮዎቻቸውን አቱመዋል ህባዓትና ዐጣዩ ገቦች ነ ጦረ ለት ቀጣየን ሰመስማት ማርዬ ዋቆ ማርዬ አህያዋ ላይ ተቀምጦ ይለፈልሩል ድምፁን ከፍ አርጎም ከእግርሽ ሥር የሚነሳ አንድ የተናተ ሰው እንባሽን ያብሳል እስ ይሰብካል በእርግጥም አህያዋ አምርካታል በጆሮዋ ፊተን እንሄ ንግሥት ወይዘሮ እያራገበች በዝግታ ትጓዛለች በፋሲል ቤተ መንግሥት ላይ የበተሉ ሙጃዎችን እነቅላለሁ ብሎ ሲናገር አንድ ሰው ድምፁን ዘለግ አርጎ ወንድ ከሆንክ ካራት ኪሉ ቤተ መንግሥት ላይ የበቀለውን ሙጃ አትነቅልም። ሰደደ ሰውዬው ማርዬ ዋቆ ማርዬ እባላለሁ ሲል ስውን በራ ድምፅ አስተዋወቀው አንተ ደግሞ ዶክተር ሚራዥ ነህ ሚራዥ በጥርጣሬ ዓይን ሲመለከተው ጊዜ ማርዬ የሸሚዙን ክናድ ሰብስቦ ክንዱ ላይ ያለውን ምልክት አሳዬው። ፐሮፌሰር በርናባስ ካፓርታቸውን ከበወባዜሩ ድጋፍ ላይ አስቀተምጠው ወደ ማርዬ ሄዱ አፈር የተፃለለበትን ክፍል ሳንቃ ከፍተው ሲገቡ ማርዬ የለም የክፍሉ መብራት ማብሪያውን ተጭነው ሲያበሩት ከተቀለለው አፈር ተጥሌ ያለውን ገደል አፉን ከፍቶ ታያቸው ከገደሉ ውስጥ ትንሽ የብርነ ጨረር ወጥታለች ዐደ ገደሉ ተጠግተው ማርዬ ሲሉ ተጣሩ የብርሃኑ ጨረር እየቀረባቸው መጣ ትልቅ ባትሪ ግንባሩ ላይ አስሮ ማርዬ ከገደሉ ብነ ሲል ፐሮፌሰር በርናባስ ዓይናቸውን ጨረሩ ስለወዉጋቸው መዳፋቸውን ግንባራቸው ላይ አድርገው ወደፊቱ ተጠጉ ያ ሜትር ብቻ ይቀረኛል አለ ማርዬ የደስታና የማሸነፍ ፈገግታ ፈጎ ዐደ ነፃነቱ ሸለቆ እንኳን በደሀና መጡ ፕሮፌሰር። ጊ አዎ ነኝ አባባ ደጋጎ ጥሩ። ደጋጎ። ማርዬ። አሉ አባባ ደጋጎ። አሉ አባባ ደጋጎ ርፀበፎርቋፎፀ ይሃ ር ጸጠሄ ርቋበበፎ ከዐበገ ዘበርዐርዐበ ያዝምቱብን ነበር። ሀ ጎንደርኢትዮጵያ አበ ደጋ የደብረ ብርሃን ስላሴን ምስጢራዊ አሠራር ለፕሮፌሰር በርናባስ እየተረኩ ሁለቱን ድርብርብ እድሞዎች አልፈው ገቡ በስድስት በለጠመንጃ ጠባቂዎች የሚጠበቀው ይህ ደብር ምሽቱ ገና በመሆኑ በጠመንጃ አንጋቾች አልተከበበም የአፄ ፋሲል የልጅ ልጅ በሆኑትና ከአባታቸው ከፃባድቁ ዮሐንስ መንበረ ገደርን ተረክበው በጥበብ በመምራት ታላቁ በሚል የቁልምጫ ስም በሚጠሩት በአፄ አድያም ሰገድ ኢያሱ ዘመነ መንግሥት የተሠራው ደብረ ብርሃን ጥንታዊቷ ጎንደር ከተማ በደርቡሽ ስትቃጠል ሳይቃጠሉ ከቀሩት አራት አድባራት አንድ ሆኖ ይጠቀሳል አባባ ደጋጎ ከአፀደ ዙሪያው በስተደቡብ በኩል ወዳለው አንድ ጥንታዊ መተላለፊያ እንደደረሱ ተመልከት ፕሮፌሰርይህንን የተጠተለለ የአንበሳ ጀራት የሚመስል ቅርፅ ብዙ አስጎብኝዎች ከአድሞው መግቢያ ካሉ የአንበሳ ነርፅ መጠበቂያ ማማዎች ጋር አያይዘው ይተረጉሙታል ነገር ግን አሉ አባባ ደጋጎ የፕሮፌሰርን ዓይኖች ጠልቀው እየተመለከቱ ከደብረ ብርሃን ቤተ መቅደስ እስከ ጉዘራ ተራሮች ከርስ ያለውን ጥምዝምዝ የውስጥ ለውስጥ የሻ የሚያመለክቱ ናቸው ይህ ደብር በአፄ ኢያሱ ዘመን ብቻ የተሠራ የሚመስላቸው ብዙ የታሪክ ክው አሉ ነገር ግን ደብሩ ከመሠራቱ በፊት በዚህ ኮረብታ ላይ ብዙ ር ነገሮች ተከናውነዋል። ፕሮፌሰር በርናባስ ከዚህ ቀደም ደብረ ብርዛንን ደጋግመው የነኩ ቢሆንም አባባ ደጋጎ የሚነግሯቸውን ነገር በሌላ ዓይን ያዩት ጀመር ኬ ጣራውን ተመልከት ፕሮፌሰር እነዚህ ክንፍ ያላቸው የመካከነኑ ጭንቅላቶች ይታዩሃል። ትደሱ ላለው ፅላት በሚመበል ሁኑታ ሰገዱ ርፎበፎቋፎፀ ሀሃ ርቋጠኃርቋበከፎ ከርከ በዐርዐበገ ወደዚህ አምጫቸው ሲል ቄስ ፌጦ አቤተ መቅደሱ ውስጥ እንዳለ ትዕዛዝ ለኒኮ አስተሳላለፈ ችው የቀኝ ኪስ ውስጥ ያሉትን የ ፌሰር በርናባስ ከካፓርታ ምግበ ው አውጥተው ለመጣል አልቻሉም የሽጉጧን አከፎት ተመለስከቲት ሽጉጥ የማወጣ መስሏት ፕሮፌሰር በርናባስንና አባባ ደጋጎን ሽጉጧን ደቅና በዓይኖቿ እየገፈተረች ወደ ቤተ መቅደሱ አስገባቻቸው አባባ ደጋጎ ቤተ መቅደሱ በመደፈሩ ጭምር ተንቀጠቀጡ ፕሮፌሰር በርናባስ በቤተ መቅደሱ ውስጥ ምንም ነገር ለማዩት ቀና ማሰት አቃታቸው እያጥበረበራቸው ወባ እንደያዘው ይንዘፈከፉ ጀመር ቄስ ፌጦ ከመንበሩ ሁለት እርምጃ በስተቀኝ በኩል ተራምዶ ትንሽ ቆሞ ካሰበ በኋላ ወለሉ ላይ ያለውን ጥንታዊ ምንጣፍ ወደ ጎን ጠቀለለው በረጅሙ ከተነፈሰ በኋላ ከቀሚሱ የግራ ኪስ ትልቅ ቁልፍ አወጣ ቁልፉ በ ቶ ቅርፅ የተሠራ ሲሆን በ ጥ አናት ላይ ስምንት ጨረሮች ያሉት ኮከብ አለ በስምንቱ ጨረሮች ላይ ያሉትን ቀዳዳዎች ከወሰሉ የብረት ንጣፍ ጉጦች አስተካክሎ ከተታቸውና የቁልፉን እጀታ ይዞ ስምንት ን ወደ ግራ ሲያሽከረክረው ከወሰሉ ውስጥ ትልቅ የብረት ቁምሳጥን ወ ቆመ ቄስ ፌጦ ወደ ኋላው ሽሽቶ ፈገግ አለ ቀበሮ አባቱ ይህን ሁሉ ነግሮታል ማለት እን በውስጣቸው አጉረመረሙ ቁልፉንም ከሽማግሌው የቀበሩለት የጠረጠርኩት ልክ ነበርዙ የብረቱን ቁምሳጥን በር ለመክፈት በቶ ቅ ያገላብጥ ጀመር በቁልፉ ላይ የተለያዩ መጠን በቀኙ ግማድ ጫፍ ያለውን ኮከብ ቀዳዳ ከብረቱ አስገብቶ ወደቀኝ አራት ጊዜ ሲያሽከረክረው የራም ጳ ተበረገደ ውስጡ በድፍን ብረት የተሰራ ነው። ር ፀበፎርቋፎፀ ይሃ ር ጸጠሄ ርቋበበፎ ከዐበገ ዘበርዐርዐበ አድያም ጎንደር ዩኒቨርስቲ የህክምና ህ ዊዝድሮዋል ሞልቷል ወልደ ሀይወትንም በእንባ ተሰናብቷል ይህን ሲያደርግ ደስ እያለቤ ነበር ራሴን አስተምራለሁ መፈክሩ ሆኗል ከመነፅሩ በቀር ያሉበትን የግል ችግሮች ሁሉ ሰባብሮ የጨረሰ ይመስላል አሁን ቫንጣቡን በጀርባው አዝሎ የህክምና ፋካልቲውን ለመጨረሻ ጊዜ ለቆ አየጠጣ በለበት ቅፅበት ጀዝባው የሚል ድምዕ ከኋላው ተስማው ይህን ቃል ሲሰማ ነብር ይሆን እንዳልነበር ዛሬ ግን ለመጀመሪያ ጊቬ ፈገግ ብሉ ጉዞውን ቀጠለ ዞሮ እንኳ አላየም በዚሁ ቅፅበት ተንተሳቃሽ ስልኩ ከቀኝ የሱሪ ኪሱ ውስጥ ሲንፈራፈራር ተሰማው ሟቺ በተንቀሳቃሽ ስልኩ ሰሌዳ ላይ ማርዬ በሚል ስም የተያክ ቁጥር ነበር የወጣለት ይሀን ሰው የሚያውቀው ፕሮፌሰር በርናባስ አዝማሪ ቤት ወስደውት በነበረበት ሰዓት ነው ማርዬ ከአርባጫ ጋር ከመደባደቡ ቀደም ብሎ ሲጨፍር አብሮት ጨፍሮ ካበቃ በኋላ ተጨባብጠው ነበር የስልክ ቁጥር የተለዋወጡት። ኪስ ከተተው ርፎበፎቧሯፀ ከሃ ር ሕበ ርቋበበፎ ዝዐከከ በ። አለች ሲጳራ አትክልት ጭኖ ከሚራዥ ፊት ሰፊና ን ነጭ መኪና እየተመለከተች ርፎበፎቧሯፀ ከሃ ር ሕበ ርቋበበፎ ዝዐከከ በ። በምን ሰዓት መሆን ቁ አንዳንድ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ቴክኒካዊ ነገሮችንም ጨምሮ ል አባባ ደጋጎ በመጻህፍትና በጥቅሎች የተሞላውን አዳራሽ እየተሠስዜ እያለ እንባቸው አመለጣቸው በእንባ የተሞሱና የሞጨሞጨ ዓይኖቻቸውን ወደ ፕሮፌሰር በርናባስ አዙረው ከደቀኗቸው በኋላ ዩህን ያህል ጠንካሮች ነበሩ ዣንዣዶች መሃዲስቶችና ደርቡሾች ሊወዐሩንና ከተሞቻችን ሲያቃጥሉ ሲመጡ ጠቃሚ የሆኑ ዕቃዎችን ሁሉ እየያዙ በዚህ የምድር ውስጥ መንገድ ነበር የሚያሸዷጂቸው በዚህ ዋሻ ውስጥ የማታየው ጉድ የለም ገና አሉ አባባ ደጋጎ ዣንዣዶች እንደገና መፈጠር ነበረባቸው ሲሉ አከሉበት የትኛው ነው ራማቶሓራ ሲል ተመልሶ መጥቶ አፈጠጠባቸው ፌቦ አዳራሹን እየዞረ መጻህፍቱን ሁሉ ሲያይ ቆይቶ ራማቶሓራገ አባባ ደጋጎ ግራ በመጋባት ስሜት መልሰው ጠየቁት የማያውቁ ለምን ይመስላሉ። ቦ ርፎበፎቧሯፀ ከሃ ር ሕበ ርቋበበፎ ዝዐከከ በ። ፐሮፌሰር በርናባስ እየተንኳተቱ ከሳቱ ርቀው ወደ አባባ ደጋጎ ተጠጉ ስር አባባ ደጋጎ ጎሽም አደረጓቸው። ርፎበፎቧሯፀ ከሃ ር ሕበ ርቋበበፎ ዝዐከከ በ። ም ዱቄት ውስ ርፎበፎቧሯፀ ከሃ ር ሕበ ርቋበበፎ ዝዐከከ በ። ርዐበባ ሆነው ወደ አባባ ደጋጎ ዞሩ አባባ ደጋጎ በተደሞ እየተመከለቷቸው ነበር ምግቦቹ እንክብሎች ናቸው አባባ ደጋጎ ፕሮፌሰር በርናባስ እንደ ልጅ እየፈነደቁ አንዷን ናሬ አውጥተው ወደ አባባ ደጋጎ አፍ በሚንቀጠቀጡ ጣቶቻቸው ቆንጥጠው አተረቧት አባባ ደጋጎ ፊታቸው በራ ነገር ግን ራሳቸውን በእንቢታ ነቀነቱ ፌጦ የኒኮን በድን እየጎተተ ወደ እሳቱ አቀረበው ቀፈፈው ቆይቶተንሰቀስቆ ያለቅስ ጀመር ዝመሚቱ አለቀ እንዴ ፌጦ። ፌጦ ሽጉጡን ልጦ ዓይኑን በልጥጦ ወያ አባባ ደጋጎ መጣ ፕሮፌሰር በርናባስ ክኒኑን ወደ ኪሳቸው ሸሸጉት ብትገለኝ ትልት ውለታ አንደዋልክልኝ አቁጥረዋለሁ አሉ አባባ ደጋጎ በተቃራኒው ሀሳቡን ለማስለወጥ በዚህ ሰዓት በአባቶቼ ታሪክ በተሞላው ዋሻ ውስጥ በክብር መሞትን የሚያህል ክብር የለም ማንም ሰው በክብር የመሞት መብት አለው ከሀክምና ስነ ምግባሮች እንዱ ይኸ ነው ብለኸኛል አይደለም ፕሮፌሰር። አባባ ደጋጎ ወደ ፕሮፌሰር በርናባስ ዞሩ። ልክ ነዎት አባባ ደጋጎ። እባክህ አሉት አባባ ደጋጎ ይህን ከማድረግህ በፊት እኔን ግደለኝ ፌጦ ግን እየተንኳተተ ወደኒኮ አስክሬን ይሄድ ጀመር ፕሮፌሰር በርናባስ ያለ የሌለ አቅማቸውን ሰብስበው ከፌጦ ጋር ተናነቁ። ርዐበባ ፌጦ አንዱ ከላይ አንዱ ከታች እየሆነ ተናንቀው በዚህ ጊዜ የፌጦ ቢጢ ተራራ አህሉ ከፕሮፌሰር ገይናች ለይ ለማረፍ በዛጥነት መጣ በርናባስ በኃይል ወደ ንን የፌጦ ቡጢ በመጣበት አቅጣጫ ፊታቸውን ስቶ ከሥር ካለው በማረፉ ፌጦ በሚስተቀጥጥ ድምዕ የዋሻውን ገደል ጦ ዩ ቀሰቀሰው የጨበጠው አጁ ጋግፎ አፈሩን በደም ሰውዑሶ ሚስ ጣቶቹን ለማቃናት ሞከረ ነገር ግን እንደጎበጡ እንደዛሉ ተመሰሰ በት ተርፌስር በርናባስ የመጨረሻውን ኃይላቸውን አሟጠው በመሳብ ከሽጉጡ ላፍ ጣታቸው ገባ አበባ ደጋጎ አፋቸው አፈር እየቃመ እጃቸው አፈር እየቧጠጠ ጠደ ሽጉጡ ደረጉት ጉዞ ሳይጋመስ ፕሮፌሰር በርናባስ ሽጉጡን አፈፍ ሲያረጉት በመመልከታቸው የእፎይታ እስትንፋስ ተንፍሰው ባሉበት ተንበላወሱ ፐሮፌሰር በርናባስ ሽጉጡን በፈጦ ከመነጠቃቸው በፊት ምንም ጊዜ ሳያጠፉ በፌጦ ግንባር ላይ አቀባበሉት እንደለው እየገደልኩህ እንዳይመስልህ እንደ አራዊት ነው። ልጅ ርፎበፎቧሯፀ ከሃ ር ሕበ ርቋበበፎ ዝዐከከ በ። ፕሮፌሰር በርናባስ ትረካቸውን ጨርሰው አባባ ደጋጎን ሲነቀንቋቸው ሲሰሙ አልቻሉም የሰላም እንቅልፍ አንቀላፍተው ነበርዕረፍት ፕሮፌሰር በርናባስ በብዙ ሲያለቅሱ ከቆዩ በኋላ አባባ ደጋጎን ጎትተው ከዋሻው ውስጥ ግድግዳ አጠገብ ቀበሯቸው ከግድግዳው ላይም በአባባ ደጋጎ የከበራ ጩቤ ጣታቸውን ከድምተው የሚከተለውን ፅሁፍ ፃፉ ታላቁ ዣንዣድደ አባባ ደጋጎ አቢህ ቦታ በክብር አርፈዋል እንዳትረግጧቸው ፌጦንና ኒኮንም ከዋሻው ግድግዳ ጥግ ባንዱ ቀበሯች ላይም በሁላችንም ውስጥ በናንተ ውስጥ ያለው ጨለማ ስላ ከታላላቆች ብርሃናት የተጨስፈችው ትንዷ ትሞግተዋለች ብለው ከዛፉ በኋላ የምግብ እንክብላቸውን ጉዚቸውን ቀጠሉ የሞተ ስው ጠላት ሊሆን አይችልም ሁ አብሮ ወደ መቃብር ይወርዳልጥላቻው ጠቡ ሁሉ ኮፉ ጠቦ ። ይ ርፎበፎቧሯፀ ከሃ ር ሕበ ርቋበበፎ ዝዐከከ በ። ሳይሆ ብ ን አረፋ ጥ ተሠራውን ጅ አሜሪካ ውስ የ ን ሥራቸውን ጨ ርሰው ች ለጦ እንበል ነው የሞቱት እንዲያውም ሞቱ ፀ የጳኳቸው ዶስ እያላቸው ነው የሞ ሰዎች ጭብጨባ ተቀበላቸው ሰቀሉት ስክሪና የፈፀሙ ሰው ና ቱ አባባ ዳጋጎ ሁሉንም ላይ በተ ናቸው በቀዩ ወፍ አማካኝነት በየግድግዳው ይ ፕሮፌሰር በርናባስ አንገቱን ቀና ነበር ካ ርፎበፎቧሯፀ ከሃ ር ሕበ ርቋበበፎ ዝዐከከ በ። ከማዶ ካለው ርፎበፎቧሯፀ ከሃ ር ሕበ ርቋበበፎ ዝዐከከ በ።