Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ወገብረ አዝዴሴር ኩሎ ትምህርተ ሥራይ ወማርያን ወትምህርተ ጣዖት ወፀንዑ በዛቲ ትምህርት ሰብእ ከለዳውያን ወኩሉ ዘተምህሬ ክዘንተትምህርተ አልቦቱ ሥርየት እምኀበ እግዚአብሔር። ነገርግን እግዚአብሐር ልዑል ካህንም አደረገው ሙሴ የመልአዔዴቅን በእግዚአብሐር ከመመረጡ በፊት ያለውን ሕይወቱ በኦሪት ውስጥ አልመዘገበም ነገር ግን ከኀብራን አስቀድሞ ነው ዳዊት የነገሠው ሰሎሞን አንድ ሺ ሚቶችን አገባ እጅግም ስለወደዳቸው ጥበቡን ከማምለክ አውጥተው ጣዖትን እንዲያመልክ አደረጉ ለሎሞን በንጉሥነት አርባ ዓመት ሲገዛ ቄይቶ ሞተ ኀብራን የተባለው የጢሮስና የሲዶና ንጉሥ የሰሎሞንን በአምልኮ ጣዖት መበከል ሲያይ እግዚአብሔርን ካደው እፄ እግዚአብሔር ነኝም አለ በባሕሮች ውስጥም የመኖር ችሎታ አለኝ አምላክ ነኝና አለ። ወእምዝ ነሥአኒ ወዓዕረገኒ ውስተደብረዘይት ውስተ መካን ዘዓርገ እግዙእነ ኢየሱስ ክርስቶስ የገለፀለትን ሁሉ ያስረዳኝ ዘንድ መምህሬ ጴጥሮስም ከሱ ዘንድ ብዙ ምሥጢርን ለማወቅ እንደጓጓሁ ተረድቶ እያለቀስኩ እየተጨነቅሁም እንደለመንኩት አውቆ ካሁን ጀምሮ የምገልፅልህን ዓፍ አለኝ አለ። ወአልቦ ላእሌነ ተውሳክ ወኢሕፀት አብ አእምሮ ነው እኔም ቃል ነኝ መንፈስቅዱስ ደግሞ ሕይወት ህህ ፎየከዐክበዐቲከ«ዐየ ውአቱ ወአልቦ ዘይትማሰለነ እስመመልእልተ አምሳል ንሕነ ወአልቦ ዘይከውን ከማነ እስመላኩሉ ንሕነ አቡየ አሳት ውእቱ ወአነ ብርፃኑ ወመ ንፈስቅዱስ ዋዕዩ አቡየ ፀሐይ ወአነ ብርሃኑ ወመንፈስ ቅዱስ ዋእዩ። ከሕሊናዎችም በላይ ነው ምስጋናችንም ከራሳችን ነው እኛ ሦስቱ አካላት ከግርማ ከእሳትና ከብርፃዛን ሥራችንን ሠራን ያህም የሠራነው ሥራ ላይ ያለው ብርዛን ቁመትና አቀማመጥ ራዕሞ ሥራ ከብርዛፃን ከእሳት አራቱ እንስሳ ይሸከሙታል እነዚህ እንስለት ብዙ ዓይኖች ያሉዋቸው ናቸው ሱራፌልም ስድስት ክንፍ ያላቸው ናቸው ዘጠኝ ነገደመላእክት አሉ ካንዱ የመላእክት ነገድ ድረስ ያለው ርቀት የሰማይና የምድር ርቀት ያህል ነው በመካከላቸውም ፀዳልና ብርዛን አለ የዚህም ብርሐን እጅግ የደመቀ ነው። ይህም እርስበርሳቸው ይናገሩ ዘንድ ነው ስለራሳቸውም አፈጣጠር እጅግ ያደንቁ ነበር። ወአነሥእ እጓለአንበሳ ወይሰድዶሙ ለኩሎሙ ነገሥት ወይቀጠቅጦሙ እስመ ሎቱ ወሀብክዎ ሥልጣነ ወከመዝ ተንሥኦቱ ለእጓለአንበሳ ከመዘንቃሕ እምንዋም ናሁ ጸላኢ ይወርስ አሐተ ሀገረ ዘመንገለ ምዕራብ እንተመንግሥቱ ወበእንተዝ ቦአ ላእሌሁ ቅንአት ለቡኬ ኦ ጴጥሮስ ናሁ ይከውን እምድሕረዕርገትየ ውስተሰማይ ነገሥት ይክሕዱ ስምየ ወይቀትልዎሙ ለኩሎሙ መሐይምናን እለየአምኑ ብየ ዲያብሎስሰ ያነሥኦሙ ለነገሥት ወያፀንዕ ልቦሙ ከዚህ በኋላ ይቅርታየንና ምሕረቴን በነሱ ላይ በምድር አህዛብ ሁሉ እልካለሁ ጸሎታቸውንና ልመናቸውን አሰማለሁ ይህንንም የማደርገው ላመኑብኝ ብቻ ነው ወደኔ በአንቃዕድዎ ለፀለዩ ሁሉ ይህንን ሁሉ እፈፅምላቸዋለሁ። ነለበለባላፎወቲከዐበዐቲከ«ዐ ይህን ለማድረግ የሚነሱት ዲያብሎስ ልባቸውን ስለሚያዐና ነው ከነዚህ ነገሥት አስቀድሞ የሚነሳው ዐ ይባላል ይህም ንጉሥ የኔ ወንድም የሚባለውን ያዕቆብን ይገድለዋል ይህም የዕቆብ የኔ ደቀመዝሙር ነው።
ከሷ ሣራ ተወለኝች አብርፃም ለግብፁ ንጉሥ ሣራ እሕቴ ናት ሊል የቻለው በዚሁ ምክንያት ነው አብረፃም የዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሰው ሲሆን እግዚአብሔር ወርዶ ለሣራ ልጅ ሠጣት አብርፃም መቶ ዓመት ሲሞላው ሣራ ልጂ ይስሐቅን ወለደችው እሱን እግዙአብሔር ለአብርፃም ሠጥቶታልና እክለ ይስሐቅ የአሥራ ሁለት ዓመት ልጅ ሲሆን አብርፃም ከእግዚአብሔር በታዘዘው መሠረት ደብረማኖስ በተባለው ቦታ ወአምላክነ ወመድጎኀነነ ኢየሱስ ክርስቶስ ወስሙ ለውእቱ መካን ጎልጎታ ወበጠየ ፈጠር እግዚአብሐር ለአዳም ወአዲ በህየ ርእየ አብረፃም በግዓ እሱረ ውስተዕፅ ወበህየ ተቀብረ ሥጋሁ ሰአከቡነ አዳም ወበህየ ቦቱ ለመልከዔዴት ወበህየ ርእዮ ዳዊት ለመልአከእግዚአብሔር እንዘይፀውር መጥባሕተ አማስኖታ ለኢየሩሳሌም ወአዕረጎ ለይስሐቅ ውዕተምሥዋእ አርአያሁ ለስቅለተ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ በእንተመድኀኒተ አቡነ አዳም ወውሉዱ እስመይቤ እግዚእነ ወአሞሳክነ ወመድነንኀኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ አብርፃም አቡክሙ ተመነየ ይርአይ ፅለትየ ወርአየ ወበግዕ ዘርእየ አብርኝም እሠረ ዲበዕፅ ሕየንተ ይስሐቅ አምሳለስቅለቱ ለእግዜአነ ወአምላክነ ወመዶኀኑ ኢየሱስ ክርስቶስ ወበይእቲ ሰዓት አእረጎ አብርፃም ሰይስሐቅ ከመይሱኦ ቀዳሚተ ሕንዐታ ሰኪየሩሳለም እስመመልከጴጹዴቅ ካህኑ ለእግዚአብሔር ሶበተግህደ ሰብእናሁ ነገሥታተ ምድር ወአሕዛብ መፅኡ ሐቤሁ እምኩለፄ ከመይንስኩ በረክቶ ሊሰዋው ወደደ ደብረማኖስ የተባለው ቦታ በኋላ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሉስክርስቶስ ለስው ልጆች ቢበቫ ሁኖ የተሰቀለበት ጎልጎታ ነው እግዚከብሔር አዳምን በጎልጎታ ነው የፈጠረው እንደገናም አብርፃም በዚሁ ቦታ በእንጨት ላይ የታሰረን በግ አይቷል በዚሁ ቦታ የአባታችን አዳም ሥጋ ተቀብሯል በዚሁ ቦታ ዳዊት የኢየሩሳሌምን የጥፋት ሠይፍ የያዘ የእግዚያብሔርን መልአክ አይቷል አብርፃም ይስሐቅን ወደ መሠዊያው የቀረበበት ምክንያት የጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስለ አዳምና ልጆቹ ድሕነት የሚሰቅለውን ስቅለት አርአናያ ነው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አብርፃም አባታችሁ ዕለቴን ያይ ዘንድ ተመኘ አየም በማለት የገለፀው የዚህን ምሥጢር ሲገልፅ ነው በዕንጨት ላይ ታሥሮ አብርፃም ያየውንም በግ የጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ነው አብርፃም ደስሐቅን ዲሰዋው ዘንድ ወደተራራ ያወጣበት ምክንያት የኢየሩሳሌም የመታደስ ወቅት ስለነበር ነው መልከፄዴቅ የእግ ዚአብሔር ካህኑ በተገለጠ ጊዜ አሕዛብ ከያቅጣጫው በረከቱን ለመቀበል ወደሱ ጐረፉ ህህህህህ«ፎከወዐህበዐዘቲከዐ ወእሉ እሙንቱ እለመጽኡ ሀቤሁ ነገሥት አጐተማልንግ ንጉሠ እለግንደርዋ ዘመት ሕቴሁ ለንጉሠ ሳኤል ወባርግ ንጉሠ ዳላዞር ወከርጉን ንጉሠ እልሞ ወባርኤል ንጉሠ ኢማኢሙራ ወበርኤልንጉሠ ስዶም ወበሪኩ ንጉሠ አግያት ወሲመን ንጉሠ አሞሌዎን ወሲይን ንጉሠ ከሞለዎን ወሲላይን ንጉሠ ዳም ወሐናን ንጉሠ ደማስቆ ወበጋጣር ንጉሠገዳም እነግረከ ኦ ወልድየ ቀሌሜንጦስ ሶበርእይዎ እሉ ነገሥት ለመልከፄዴቅ ንጉሠ ሰላም ወካህነ ለእግዜአብሔር ወሶበሰምዑ ነገሮ አእበይዎ ወአክበርዎ ፈድፋደ ወሰአልም ከመይሁር ምስሌሆሙ ውስተበሐውርቲሆሙ ውእቶምኒ ነገሥት መጽኡ ኅበ ሐዋርያ እምውእቱ መካን ዘአዘዞ እግዜአብሔር ይንበር ውስቴቱ እሙንቱስ ነገሥት ተማከሩ በበይናቲሆሙ ከመይህንፁ በንዋዮሙ ቤተመቅደስ ወሐነፁ ወወሀብዎ ሎቱ ውእቱኒ ስመያ ኢየሩሳሌም የመልከጴዴቅን በረከት ያመጡት ነገስታት የእለግንደርዋ ንጉሥ አጐተማልንግ የላኤል ንጉሥ የበታች የሆነ የዳላዞር ንጉሥ የእአልሞ ንጉሥ የኢማኢሙራ ገጉሥ ባርኤል የለዶም ንጉሥ የሆነው በርኩኡ የዓግያት ንጉሥ ብሪኡስ የአለዎን ንጉሥ ሲይን የሰላም ንጉስ ሲልአደን የደማደስቆ ንጉሥ አላን የባዳም ጎጉስ በጋጣረናቸው ልጄ ቀሌሜንጦስ ሆኖ የነገሥታቱን ሁናቴ እገልጽልፃለሁ እኒህ ከላይ ስማቸው የተዘረዘረው ነገስታት በየበኩላቸው ወደያገራቸው አብሮአቸው ይፄጽድ ዘንድ የእግዚአብሔር ካህንና የስላም ንጉሥ የሆነውን መልከጽዴቅን ለመኑት ንግግሩን ሰምተው አክብረውታልምና መልከፄጹቅ ግን እግዚአብሔር በዚሁ ቦታ እንዲቀመጥ ስላዘዘው ለመሄድ እንደማይችል ነገራቸው ነገሥታቱ በዚህ ጊዜ ተመካከሩና ቤተመቅደስን በገንዘባቸው እንዲሰሩ ወስኑ መቅደስንም ሠርተው ሰመልከጹዴቅ አስረከቡት መልከፄዴቅም መቅደሱን ኢየሩሳሌም አላት ህህህህህ«ፎቪከዐዐበዐዘቲከ ወእምዝ መፅኡ አምልኡካነ ነገሥት ኀበ መልከጴዴቅ ወሶበርአእዩዎ አክበርዎ ፋድፋደ ወወኀብዎም ብቬዙሐ አምፃ ወነበሩ ነገሠት እንዘየዓብይዎ ወያከከርዎ ወይሰምይዎ አበነገሠት ወቦ ካልአን እለይቤልዎ ከመልከጹዴቅ ኢይመውት በእንተ ዘይቤ ዳዊት አንተ ካህነ ለዓለም በከመሚመቱ ለመለከጴዴቅ ወዳዊት ኢይቤ ኢይመውት ወእፎ ኢይመውት እንዘት ዝመደሰብእ ውአቱ እምትዝምደ ስብእ ውእቱ አላ ባሐቱ እግዚአብሐር ልዑ ል አዕፅበዮ ወአክበሮ ወረሠዮ ካህነ ወአዘከረ ሙሴ በውስተ ኦሪት ቀዳሜ መዋዕሊሁ ለመለከዔጴቅ ወልደፋሌቅ ወልደአርፋክስድ ወበዓመታቲሁ ለአብርዛም ነግሠ ንጉሥ በምሥራቅ ቂዘስሙ ከርመስ ወወሰደ ውሉደ ወሐነፀ አሕጉራተ ዓበይተ ወሰመዮሙ በስመውሉዱ ስመሰጠ አመርያ ወቀሪን ወለዩሁ ወእምድሕረ ዓመት ሖረ መንግለ ደሴት መብራ ለለአሐዱ አምኔሆን ጥቅመ ወስመዮን ለጥቅም አራት አገርንም አቅንቶ በከራቱ ልጆቹ ከቴማን ነገሥታቸም አንድ መልእክተኛ ወደመልከዔኤቅ መጥቶ ባየው ጊቬ እጅግ አከበረው ብዥ እጅ መንሻንም ለመልከጹዴቅ ሠጠው ነገሥታት መልከጹጹቅን በከፍተኛ መዓርግ ይመለከቱት ነበር የነገሥታት አባት በማለትም ሰየሙት ብዙዎች መልከጴዴቅ አይሞትም የማለት አስተሳሰብ አድሮባቸው ነበር ነቢዩ ዳዊት አንተ አንደመልከጹዴቅ ሹመት የዓለም ካህን ነህ ያለውን በመመለከት ነው አይሞትምያሉት ዳዊት ግን አይሞትም አላለም እሱ ሰው ሆኖ ስለተፈጠረ እንዴት አይመትም ይላሉ። ወኢትዑፁሩ በትረ ወኢትፍቅዱ ዮሳፍጥ ዛያ ዓመት በንጉሥነት ቄይቶ ሞተ ከሱ በላ ልጁ ኢዮራም በሰላሳ ዓመት ዕድሜው ነገሠ ዕራፍ ጴጥሮስ ለተማሪው ቀሌሚንጦስ ብኩ ምዕራፍ ጴጥርስ ሰና ሯ ተ ምሥጢራተ እግዚአብሔርን ገለፀለት በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አንድ አምላክ ይህ ጴጥሮስ ለተማሪው ቀሌሚንጦስ ብዙ ምሥጢርን የገለፀበት ዝግጅት ነው ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከትንሣኤው በኋላ በአርባኛው ቀን ወደሰማያት ያርግ ዘንድና ተመልሶ ግሩምና አስደናቂ እንዲሁም የመላእክትና የሊቃነመላእክት የማያቋርጥ ምሥጋና ወደሚሰማበት ሰማያዊ መንበሩ በምሥጋናና በታላቅ አምላካዊ ክብር ያርግ ዘንድ በወደደ ጊዜ በዛንጊዜ ወደተቀደሰው ተራራ አወጣን እያለ ቅዱስ ጴጥሮስ ንግግሩን ቀጠለ እንዲህም አለ እኔን የዘብዴዎስን ልጆች ያፅቆብንና ዮሐንስንና ቅድስት ድንግል ማርያምን ወሰደን የቀሩትን ሐዋርያት ደግሞ ተዋቸው ከተራራው እግርጌም እንዲቄዩ አዘዛቸው እኛን ግን እፍ አለብን መንፈስ ቅዱስንም አሳደረብን ከዚህም አያይኮ እንዲህ አለን ወርቅንና ብርን አታከማቹ ስንቅንም አትሸከሙ በምትጓዙበት አገር ሁሉ በእጃችሁ በትርም ይሁን ሌላ ህህህህህ«ፎከዐበዐዘቲከዐ ዘንተ ኩሉሎ ወአእምሩ ከመወሀብኩክሙ ሥልጣነ ታንብሩ እደዊክሙ ዲበዱያን ዱያነ ፈወሱ ወሙታነ አንሥኡ እስመኅብተመንፈስቅዱስ ይከውነክሙ ሥልጣነ ውስተኩሉ ምድር ወናሁ እፌንወክሙ ኀበአዘዘኒ አብ ወሀብኩክሙ ሠናያተ ኃብተ በፀጋ ወአንትሙኒ በዐጋ ሀቡ ወበኀበተጋባእክሙ በስመዚአየ አነ እፄሉ ምስሌክሙ ወእምዝ ይቤለኒ ቅዱስ መምህርየ ኦ ቀሌሚንጦስ ዝንቱ ምሥጢር ዘተሐስስ እምኔየ ዓቢይ ውእቱ ወኢይትከሰት ለኩሉ ሰብእ እስመእግዚእነ ኢየሱስ ክራስቶስ አለበወነ ዘንተ ምሥጢረ እምቅድመ ዕርገቱ ኢርቱዕ እክስት ለከ እስመኢትክል ፀዊርተቶ ወእምዝ አሐዝኩ አነ ቀሌሚንጦስ እሥአል ኀበመምህርየ ቅዱስ ጴጥሮስ ከመያለብወኒ ኩሎ ዘከሰተ ሎቱ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ወሶበርእየ ጴጥሮስ ከመእአሥእል ኅቤሁ በፃዕር ወበአንብዕ ወይቤለኒ አምፅእ ክርታሰ ወፀሐፍ ኩሎ ዘእከሥት ለከ። እንዲህም አለ ከዚያም ወደደብረዘይት አወጣኝ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደሰማይ ካረገበት ቦታም ጴጥሮስ ዓቢየ ብካየ ወዓተበኒ በትእምርተ መስቀል ወይቤ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ርድአኒ በዕን አዚአከ ከመእንግሮ ለዝ ረድእ ምሥጢራቲከ ወእምዝ ሰገደ ዲበምድር ጊዜ ወአነሂ ምስሌሁ ሰገድኩ ወበድሕሬሁ ተመይጠ ኀቤየ ወናሁ ርኢኩ የአውዶ ዓቢይ ብርሃን ከመብርፃነ ፀሐይ ወይወፅእ እምአፉሁ አምሳለነደ እሳት ወመፅአ ላእሌየ ዓቢይ ፍርሐት ወድንጋፄዔ ወወደቁ በገፅየ ዲበምድር ወአሐዘኒ ቅዱስ ጴጥሮስ እዴየ ወአንስከኒ ወይቤለኒ ኢትፍራሕ ኦ ወልድየ ቀሌሚንጦስ ሶበርኢክ ተአምራተ ወመንክራተ ዘርኢነ በኀበእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ደንገፅከ ወኢክህልከ ተናግሮ እምብዝሐፍርሐት ወለነነ አልቦ ዘተከሥተ ዘእንበለ ሕዳጥ እምእበየግርማሁ ወይቤለኒ ዕቀብ ኩሎ ዘበእነግረከ እስመናሁ ይመፅኡ እምድሕሬየ ካልአን እለኢኪየአምት በቃልየ ወበቃልከኒ ወአዲ ኢየአምኑ በስብከቶሙ ለኩሎሙ አርድእት አቆመኝ ታላቅ ልቅሶም እያለቀሰ እኔን በትአምርተ መስቀል ባረከኝ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በኅይልህ ፅናት ምሥጢሮችህን ለዚህ የኔተማሪ ቀሌሚንጦስ እገልዕለት ዘንድ ርዳኝ አለው ጨ ቅዱስ ጴጥሮስ ተናግሮ ሥግደቱን ቀጠለ አርባጊዜ ሳያቋርጥ ሰገደ እኔም ከሱጋር ሰገድኩ እሱ አርባ ጊዜ ከሰገደ በኋላ ፊቱን ወደኔ አዞረ በዚህ ጊዜ ትልቅ ብርፃን ከላዩ ላይ ሲወጣ ተመለከትኩ ከአፉም የእሳት ነበልባል የመሰለ ነገር ሲወጣ አየሁ በዚህ ጊዜ ፍርዛትና ድንጋጤ አደረብኝና በፊቴ ወደምድር ወደቅሁ ቅዱስ ጴጥሮስ እጅን ይዞ ከወደቅሁበት አስነሳኝ ልጄ ቀሌሚንጦስ ሆይ አትፍራ በማለትም አዕናናኝ እንዲህም አለኝ ክጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ያየነውን ድንቅ ተአምር ባየህ ጊዜ ደነገጥክ ልትናገርም አልቻልክም ብኹ ፍርሀት ተሰምቶፃልና ከባድ ድንጋጤም አድሮብዛልና ለኛ ለተማሪዎቹም ክግርማው አስፈሪነት የተነሳ የምንችለውን ያህል ጥቂት ምሥጢርን ነው የገለፀልን እንዲህም አለኝ የምነግርህን ሁሉ በጥንቃቄ ጠብቅ እኔ የምናገረውን ሁሉ የማይቀበሉ በኋላ ዘመን ይመጣሉ አንተ የምትሠጠውንም ትምህርት የማይቀበሉ ይመጣሉ ዳግመኛም የሐዋርያትን ሁላቸውን ትምህርት የማይቀበሉ ሰዎች ይመጣሉ ህዛህባላላህወየቶከህ በዐቲከ« ወካዕበ ይቤለኒ ለቡኬ ኦ ወልድየ ቀሌሚንጦስ ከመሶበፈቀደ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ይዕርግ ውስተ ሰማይ አዕረገኒ ውስተ ዝንቱ ደብር ቅዱስ ወይቤለኒ ኦ ጴጥሮስ ኢትፍራሕ እስመአነ መሠረታ ለቤተክርስቲያን ወላእሌክከ ሐነፅክዋ ወሰገድኩ ቅዱሜሁ ወእቤ ዘከመ እፎ ፈጠርኮሙ ለሰማያት ወምድር ወእምቅድመ ትፍጥሮሙ በአይ መካን ሀሎከ ወእፎ ውእቱ መካን ዘይሴብሐከ እስመአልቦ ዘፈጠርከ ቀዳሚ ወኢምንተኒ በዲበምንት ነበረ መንግሥትከ እስመአልቦ መካን ዘገምሮ። ወገብርኤል ሀለወ ውስተ ሰማይ ወሠራዊቱ የዓውዱ ማሕደረ ብርሃን ወመልዕልተ ኩሉ ንሕነ ወለእመቦ ዘፈቀድነ ንገብር አልቦ ዘይከልአነ እምኩሉ ፍጥረት ወኢየአምረነ ሕሊና ጥበቢሆሙ ለመላእክት ወኢይለክፉ አዕይንት ወኢንትፈለጥ ዘዘዚአነ ምሕረትነ ተአትቶ ለመዓትነ ወሣህልነ ታቁርሮ ለመዓትነ ወለኩነኔ ኢንሜጡ በከመፍትው ዘእንበለ በፍትሕ ወበሣሕል ወበ ምሕረት ንሕነ ንፈጥሮ ሰኩሉ ዘእንበለ ዓማ ናቀርቦ ለርሁቅ ወናርሕቆ ለቅሩብ ንሬእዮ ወናርሕቆ ለቅሩብ ንሬእዮ ለኩሉ ወአልቦ ዘይሬእየነ ወውስተኩሉ ንሕነ ወንገብር እነዚህም መንበራችንን እንዲኮሩ አዘዝናቸው ሥራቸው እኛን ማመስገን ብቻ ነው ያመስግነናልም የመላእክት ዓለቅነትን በሁለት መዓርጋት መላእክትን የፈጠርን እኛ ነን አንደኛው አለቃ ሚካኤል ነው እሱም የመዓት መልአክ ነው ሁለተኛው ደግሞ ገብርኤል ነው ገብርኤል መልእክተኛ የደኅንነትንና የሰላሥን ብሥራት ነጋሪ ነው የሁለቱ ሌሎቹ አለቆች ስም ሱሩያልና ሩፋኤል ይባላል እነሱም የዜና መልእክተኞች ናቸው ገብርኤል በሰማይ ውስጥ ይኖራል የሱ ሠራዊት ደግሞ የብርፃንን ማጠደር ያሇራሉ እኛም ከሁሉ በላይ ነን የፈለግነውን ለመሥራት ካቀድን የሚከለክለን የለሦ ከፍጥረት ጥባብ ሁሉ ሊቃወመን የሚችል ማንም የለም የመላእነ ሕሊናም አያውቀንም ዓይኖች አይነኩንም እያንዱንዳትን አንለያይም ቁጣችንን ምሕረታችን ታስወግደዋለትፕ ይቅርባይነታችንም መዓታችንን ታቀዘቅዘዋለች የሚገባው ቢኖርም በትክክለኛው ፍርዳችን በይቅርታ እንጐበኘዋለን እንጂ አናጠፋውም እኛ ሁሉንም እንፈጥራለን የምንፈጥረውም የራቀውን እናቀርባለን የቀረበውን እናርቃለን ሁሉን እናያለን የሚያየን የለም በሁሉም ዘንድ እኛው ነኘ ኩነኔ በምሕረና ያለድካም ነው እኛን ግን ህህህህህ«ፎከዐበዐዘቲከዐ ባል ም ዙ ንሕነ ኃይለ ወመድኀኒተ ወጎይልነ ሥሉጥ ለኩሉ ዘፈጠርነ ወአኮ ዘንፅሕቅ ስብሐተ እምኅበዘፈጠርነ ስብሐቲነሰ እምኀቤነውእቱ ወኩሉ ኀይል ዘእምኃይልነ ውእቱ ወጸጋነ ይፈደፍድ እምኩሉ ጸጋ ወክብርነ የዓቢ እምኩሉ ክብር ለቡ እንከ ጴጥሮስ ወአእምር እምግብርየ ከመአነ ውእቱ እግዚአብሔር እስመኩሉ ኬንያ ይትዓወቅ በጥበቢሁ ወሶበ ተናገረኒ እግዚእየ ወአምላኪየ ወመድጎኀንየ ኢየሱስ ክርስቶስ በእንተፍጥረተ ሰማያት ወምድር ወበእንተፍጥረተማያት ወነፋሳት አእመርኩ ወጠየቁ ከመእግዚእ ፈጣሬኩሉ ወካዕበ ይቤለኒ አእምርአ ጴጥሮስ ከመበኀቤየ ይከውን ክረምት ወሐጋይ እስመአነ ውእቱ አምላከ ክረምት ወሐጋይ አነ ምስሰአብ ቅዱስ ዘእንበለፍልጠት ወንሕነ ናወርድ ዝናማተ ወናረውያ ለምድር ወንሬስያ ለባሕር የብሰ ወለየብስ ባሕረ ወሰአፍላግ የብሰ ወንፌኑ ንስቲተ ነፋስ እምባሕረ ነፋሳት ወያመዘብሩ ብዙሐነ አሕጉረ ወነሐንፅ አድባረ ወከውጉረ ነዋሐተ ወመንፈስ ሐይልንና መድኀኒትን የምንሠጥ እኛ ነን ኃይላችን ከሁሉም በላይ የኛ ኃይል የሠለጠነ ነው ከፈጠርነው ፍጡር ምስጋናም አንሻም ምስጋናችንስ ከኛው ነው ኃይልም ሁሉ ከኃይላችን ነው ጸጋችን ከጸጋ ሁሉ ይበልጣል ክብራችንም ከክብር ሁሉ ይበልጣል ጴጥሮስ ሆይ ልብ በል አስተውልም ከሥራየም ተረዳ እኔ እግዚአብሔር እንደሆንኩም እወቅ ብልሐተኛ ሁሉ በጥበቡ ይቃወቃልና ጌታችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለስማያትና ርና ስለነፋሳትና ስለውሆች አፈጣጠር ሁሉን የፈጠረ እንደሆነ አወቅሁ ስለምድር ከፈጣጠ በነገረኝ ጊዜ ጌታችን ተረዳሁም ደግሞም ኤጥሮስ ሆይ አከስተውል አለኝና ክረምትና በጋ በኔ ይሆናሉ የክረምትና የበጋ አምላክ እኔ ነኝና እኔ ከአብ ጋርና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ያለመለየት በፍፁም ተዋህዶ አኖራለሁ መለያየት በኛ ዘንድ የለም እኛ ዝናማትን እናወርዳለን ምድርንም እናጠጣታለን ባሕርን እናደርቃለን የብስንም ባሕር እናደርገዋለን ወንኮችንም እንዲደርቁ እናደርጋለን ከነፋሳት ባሕር ትንሽ ነፋስ ብዙ አገሮችን ታጠፋለች ተራሮችንና ኩረብቶችን እንሠራስን ነለበለባላፎቶከክወበዕፒከ«የ ወናውሕዝ አንትዕተ ውስተአፍላግ ርኢ ኦ ጴጥሮስ ዘከመንፌኑ እሳተ እምባሕረ እሳት ክመልእልተ ስማያት ያውኢ ብዙኀነ በሐውርተ ወንገብር ብዙኀ ተአምራተ ወመንክራተ ዝንቱስ ኩሉ በዕበየ ኀይልነ ወናረግያፆሙ ለማያት በውስተ ደመናት ወንፌት በረደ ወአስሐትያ ውስተምድር ለቡ እንከ ጴጥሮስ ከመዝ ኩሉ ፍጥረት ዘሥጋ ወነፍስ ወፈጠርነ ጉልቆሙ ለኩሎሙ ዕጸው ወታበቁል ምድር ስሒነ ሕቡረ እስመአልቦ ባእድ ዘእንበሌነ ንሕነ ፈጠር በቅፅበት ዘይትዓወቅ ወዘኢይትዓወቅ ዘይትገሠሥ ወዘኢይትገሠሥ ዘየሐልፍ ወዘኢየሐልፍ ወአልቦ ዘየአምር ዘንተ ኩሎ ዘእንበሌነ ንሕነ ስቀልኖ ለሰማይ ከእንበለ ዓምድ ወሣረርናክዝ ለምድር ዲበ ማይ ወአንበርኖሙ ለነፋሳት። ኦ ጴጥሮስ አነ እሁበከ ስአለተከ ወእከሥት ለከ ምሥጢራትየ እስመአእመርኩ ፍቅረዚአክ እምኩሉ ፍጥረት አልቦ ዘየአምር ስነመሰኮትየ አልቦ ዘይሬእየኒ ዘእንበለዳእሙ ዘቦ ርትዕት ዛፃይማኖት ወአነሂ አስተርእዮ በስነ መሰኮትየ ወእምዝ ይቤለኒ ቅዱስ ጴጥሮስ ኦ ወልድየ ቀሌሚንጠጦስ ሶበተናገረኒ አግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘከመዝ ነገረ ርኢክዎ ናሁ ሠፍሐ እዴሁ ውስተ ሰማይ ወምድር ወኮነ ከመጦማር ዘውስተ ክርታስ ወአከስተጋብኦሙ ውስተአራሁ ወይቤለኒ ኦ ጴኤጥሮስ አቅርብ እዝነከ ኀበእራኀየ ወለቡ ዘንተ ወስማዕ ወቀረብኩ ኀቤሁ ወስማዕኩ ድምፀ ብዙኃን ሰብእ ወብዙኀ አውያተ ዓቢየ ወእምዝ አብፅሐኒ ውስተግሩም መካን ዘበአኢኮነ ውስተሰማይ ወምድር ወይቤለኒ ኦ ህህህህህ«ፎከዐሀኋበዐዘገቲከዐ ብዕል ባልታወቀ ነበር ጴጥሮስ ሆይ ባልወድህ ትሮ ይህን ምሥጢር ባልገለዕፅኩልህም ነበር እነሆ ብዙ ምሥጢርን እገልፅልፃለሁ ሰዎችንም ባልወድ ኑሮ በዚሁ በለበስኩት ሥጋ ባልተገለፅኩላቸውም ነበር እቺ ቅድስት ድንግል ማርየምን ባልመርጣት ኑር ሄዋንን ባልፈጠርኩዋት ነበር ጴጥሮስ ሆይ እኔ የለመንከውን ሁሉ እሠጥዛለሁ ምሥጢሮቼንም እገልዕልፃለሁ እንደምትወደኝ አውቃለሁና የመለኮቴን ብርፃን ከፍጡራን ሁሉ አንድም የሚያውቅ የለም የቀናች ዛይማኖት ያለችው ሰው ካልሆነ በቀር እኔን የሚያይ የለም እኔም ለዛይማኖተኛ ሰው በመለኮቴ ግርማ እታየዋለሁ ቅዱስ ጴጥሮስ ከዚህ በኋላ እንዲህ አለኝ ልጁ ቀሌሚንጦስ ሆይ ጌታችን ኢየሱስክርስቴስ በተናገረኝ ጊዜ እያየሁት ወደሰማይና ወደምድር እጆቹን ዘረጋና ሰማይና ምድርን በትንሽ ክርታስ እንደተያዘች ደብዳቤ አስመስሎ በመጠቅለል በማህል እጁ አስቀመጣቸው እንዲህም አለኝ ጴጥሮስ ሆይ ጆሮህን ወደማሕል እዴ አቅርብ ልብ ብለህም ይህንን ስማ እኔም ቀረብኩ የብዙዎችንም ድምፅ ሰማሁ ብዙ ጩኸትንና ፍጅትን ሰማሁ ቀጥሎ ግሩም ወደሆነ ቦታ አደረሰኝ ይህ ቦታ ከሰማይ አይደለም ኮ ፒም አይደለም ጴጥሮስ አይቱ ሀለውከ ወእቤሎ ኢየአምር እግዚኦኮ። የአብርፃም ይስሐቅና ያእቆብ አምሳክ እኔ ነኝ ምሕረቴና ምስጢሬ አይታወቅም ነገር ግን ያንተ አእምሮ ሊቀበለው የማይችለውን ምሥጢር እነግርዛለሁ የመንግሥተ ሰማያት መክፈቻን ሠጥቸዛለሁና የሲኦል በሮች የማይበረቱባትን መንግሥተ ሰማያት ትዘጋና ትከፍት ዘንድ የወደድከውንም ታደርግ ዘንድ እንዲህም አለኝ የፊት እኔ ነን የኋላም እኔ ነኝ የምገድልም እኔ ነኝ የምፈውስ እኔ ነኝ አ በአብና በመንፈስ ቅዱስ አለሁ አብና መንፈስቅዱስምፖ በነ ህልዋን ናቸው በሥላሴ አንድነት እኔ አለሁ ሰማይ መንበሬ ነው ምድርም የእግሬ መርገጫ ናት ከኔ ፊት የሚቆም ማን ነው በአርአያየና በምሳሌየ አዳምን ፈጠርኩት በሱ ላይም የሕይወት እስትንፋስ እፍ አልኩበት በሱ ላይ ነባቢት ነፍስን አሳደርኩበት እቺም የማትሞት ናት በምልክትና በአምሳል አትታወቅም በመላእክት ምሳሌነትም አትታወቅም ከሰማያት መንበሩ የወደቀው ዲያብሎስንም እንዲቃወመው አደረግሁት ጴጥሮስ ሆይ እኔ ልጁ እንደሆንኩ አብ ገሰጠልህ ከሱ ጋር አንድ እንደሆንኩም አስረዳህ ጴጥሮስ ሆይ እኛ መላእክትን በፈጠርናቸው ጊዜ አዳምን ፈጠርነው በፀጋየም ቤተክርስቲያንን ሠራቷት አፍላግንና ፅዕዋትንም በሷ ላይ ወዕዐወ ይእቲ መንፈሳዊተ እንተትትሌዓል መልእልተኩሉ አድባር ወድ በእመተ መንፈስ ቅዱስ ወአውሳእኩ ወእቤሎ እግዚእየ ሚመጠነ ዕመተ መንፈስቅዱስ ወይቤለኒ መጠነመዝራእት ወእራኀየ ዘሰፋሕኩ ዲበመስቀል ወመጠኑት ለዝ እምሥራቅ እስከምዕራብ ኦ ጴጥሮስ ዘተከልኩ ዕፀ መንፈሳዊተ ውስተ ገነት ወገበርኩ ውስቴታ ኩሎ ሠናያተ ከመእፈፅም በላዕሌዛ ክብርየ ወስብሐትየ ወረሰይክዋ ላቲ ገነተ በአምሳለ ቤተቤተክርስቲያን እንተ በሰማያት ወአስተዳሎኩዋ ለደናግል ወለመሐይምናን ኑኃ ወግድማ ለቤተክርስቷያን መጠነ ዕባያ ለኤዶም ገነተ ትፍሥሕት ዘረሰይክዋ ማሕደረ መንፈሳውያን ደቂቀ አዳም ወፈናክዎ ለፈያታዊ ቅድሜየ ውስተ ገነት ይዜት ዜና ዕርገትየ ውስተ ሰማያት ኀበአብ ኦ ጴጥሮስ እከሥት ለከ ምሥጢራትየ ዘተሥእልከኒ ወትሬኢ በዓዕይንቲክከ ውስ ሰማያት ኅበ አብ ወውእተ ጊዜ ሰገድኩ ቅድሜሁ ወእቤ እግዚእየ ወአምላኪየ አንተ ተአምር መጠነአፈቅረከ ወበከመ ሾምኩ ቤተክርስቲያን ከአንድ በላይ ከተራሮችም ክፍ እንድትል አደረግሁዋት ይህም በመንፈስ ቅዱስ ነው እኔም መለስኩ እንዲህም አልኩት በመንፈስቅዱስ ክንድ ስንት ያህል ነው አልኩት እሱም መጠት የሚለካው አጆቼን በመስቀል ግራና ቀኝ ዘርግቼና ማሕል እጄም በመስቀል ላይ በዘረጋሁበት ነው የዚህም መጠነ ከምሥራቅ ተነስቶ እስከ ምዕራብ ይደርሳል ጴጥሮስ ሆይ በገነት የተከልኩዋት መንፈሳዊቷ ዕፅና በሷም ላይ መልካምን ሁሉ ያደረግሁ በሷ ላይ ክብሬንና ምሥጋናየን እገልፅ ዜንድ ነው ገነትንም አደረግሁዋት የቤተክርስቲያን ምሳሌነትም ሠጠኋት እቺም ቤትክርስቲያን በገነት ያለች ናት እቺንም ቤተክርስቲያን ለመሐይምናንና ለደናግል እንድትሆን አዘጋጀሏት ርዝመቷና ስፋትዋ መንፈሳውያን የአዳም ልጆች በሚኖሩበት ገነት ኤዶም መጠን ነው የተሠራችው ፈያታዊ ዘየማንንም በሰማያት የፅርገቴን ዜና ከአብ ዘንድ እንዲናገር ላክሁት ጴጥሮስ ሆይ ምሥጢሮቼን እገልፅልፃለሁ ይህንንም ለምነኸኛል ስለዚህ በሰማያት ያለውን ከአብ ዘንድ ታያለህ በዚህ ጊዜ ከፊቱ ስገድኩ እንዲህም አልኩ ጌታዬና አምላኬ ሆይ ልዕልናና ግርማህ አወቅ ዘንድ እነሆ የክብርህ ህህህህህፎቲከክበዐፒከህ አአምን ብከ ናሁ አለበውከኒ ዕበየ ክብርከ ወግርማከ ወይእዜኒ አጠይቀኒ ኩሎ ዘከመትፈጥሩ ሰማያት ወመላእክት ወሥልጣናት ስነ ፆታሆሙ ወአርአያሆሙ ከመአርአያሰብእኑ ከመጽላሎት ቦሙኑ እንከ ኑኀ ወግድም ወአይ ጊዜ ፈጠርኮሙ እምቅድመትፍጥርኑ ሰማያተ ወምድረ ወሚመ እምድሕሬሁ በአይወርሕ ፈጠርኮሙ ወበአይ ሰዓት ቦሙኑ ኀጢአት ከመ ሰብእ ወአእምሮ ወሰሚዕ ወርእይ ወሕሊና ነሰሕሳኅ ኑ አርአያሆሙ አው ዘዘዚአሆሙ ራእዮሙ ወውሉጥ እንከ ራእዮሙ ወሚም ወዘከመ እፎ ይወፅእ እምኔሆሙ ድምፀቃሎሙ እስመ አልቦሙ ሥጋ እፎ ይከውን ነቢብ እምኀበ ዘአልቦ ልሣን ምንተይከውን እምድሕረትንሣኤ ሙታን ወአውሥአ ወይቤለኒ ጴጥሮስ ናሁ ተሰዓልከኒ ዕፁበ ነገረ ዘኢየአምር ሕሊና ጥበቢሆሙ ለሰብእ ወይእዜኒ ስማዕ ወለቡ ቪእነግረከ ቀዳሚ ወርኀ ዘፈጠርኩ ኔሳን ዘውእቱ ሚያዝያ ያስተዋይነትህን መንገድ ገለጥክልኝ እሄ እንደማምንህና እንደማፈቅርህ አንተ ታውቃለህ አሁንም ሰማዮች መላእክትና ሥልጣናት እንዴት እንደተፈጠሩ አስረዳኝ ስንት መዓርጋት አሉዋቸው አርአያቸውስ የሰው አርአያ ያለው ነውን እንደጥላ ናቸውን ጉድንና ቁመትስ አላቸውን በየትኛውስ ጊዜ ፈጠርካቸው ሰማይንና ምድርን ከመፍጠርህ በፊት ነውስ ወይ በኋላ በየትኛው ወር ፈጠርካቸው በየትኛውስ ሰዓት በአምላካዊ ሥልጣንህ ሊፈጠሩ ቻሉ እንደሰው ሐጢአት ሊኖራቸው ይችላልን አአምሮ መሥማት ማየትና ማሰብስ ተሠጥቶአቸዋልን ይንቀሳቀሳሉን መልካቸውስ ተመሳሳይ ነውን ወይስ ይለያያሉ ወይም ደግሞ ቁመናቸውና ምስጋናቸው ይለያያል ወይስ አንድ ነው የቃላቸውስ ድምዕ እንዴት ሊሰማ ይችላል ሥጋ አልለበሱምና ንባባቸው እንዴት ሊታወቅ ይችላል ልሣን ከሌለው ፍጡር ንግግር እንዴት ይሰማል ከሙታን በኋላስ እነዚህ እንዴት ይሆናሉ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስም መለሰና እንዲህ አለኝ ጴጥሮስ ሆይ እነሆ አስደናቂ ጥያቄን ጠየቅኸኝ ይህን የሰዎች የጥበብ አስተሳሰብ ሲደርስበት የማይችል ነው አሁንም የምነግርህን ልብ ብለህ ስማ ፍጥረትን የጀመርኩበት ወር ኔሳን ይባላል አሱም ወርሐሚያሽዝያ ነው ህህህህህ«ፎከዐበዐዘቲከዐ ወቀዳሚት ዕለት ዘፈጠርኩ ዕለተእሁድ ወበቀዳሚት ስዓት ክዘዕለተ እሁድ ፈጠርክዎ ለሰማይ ወለኩሉሙመ መላእክት ወዝንቱ አሃ ለሙሴ ፀበዓርብ ዕለተ በተዳሚሜት ሰዓት አድሐዕክዎ ለዲያብሎስ ፀነስትክዎ ለጳኒያፖክሱፀ ወጠነስትክዎ አመንበሩ ለቢውየ ሕሊናሁ ዘሐለየ ይረሲ ክብሮ ለመንግሥትየ ወአነኒ ረሰይክዎ ነኪረ አምስብሐትየ ወምትኑነ እምክብርየ እስመሐለየ ትዕቢተ እኩየ ወአውላአክዎ ወእቤሎ አግዚእየ ወአምላኪየ ወመድኀንየ ኢየሱስክርስቶስ ለምንት እንከ ፈጠርኮ ዘለሊከ አቅደሞከ አእምሮ ከመትረስዮ ስይጣነ በዕልወቱ ወይቤለኒ ኦ ጴጥሮስ ናሁ ቀደምኩ አእምሮ ከመ ዝንቱ ዕልው ያምዕዓኒ አላ ባህቱ ፈጠርክዎ ከመይትገሠዕ በዘአነ አምፃዓእኩ ኩነኔ ላእሌሁ ከመኢይሄፄሊ ካልእ መልአክ ምክረ እኩየ ወዕልወተ ከመዲያብሎስ ለሊሁ በፈቃዱ አጥረየ ዕልወተ አኮ ባእድ ከአገበሮ ዓለሊዐ ሶበ ስኮነ እምኅቤየ ገቢረ ዕልወት ላዕሌሁ እምኢረከበ ኩነኔ ወእምኢሠዓርክዎ አላ ለሊሁ በፈቃዱ ሐለየ ለርእሱ መንበረ ክብር ወስብሐት ሊተሰ ኢተሠወረኒ በሀሎ ይመዕአላአሴሁ መፍጠርን የጀመርኩበትንም እለት እለተ እሁድ ናት ከዕለታቱ በመጀመሪያው ሰዓት ሰማይን ፈጠርኩት መላአክትንም ሁሉ ፈጠርኩ ይህንንም ለሙሴ አልነገርኩተም በፅለተዓርብ በመጀመርያው ሰዓትም ዲያብሉስን አኗክምኩት ከመንበሩም ነቀልኩት አሱ መንግሥቱን በለና ተመኝቷልና መንግሥቴንም አንደተመነና አንደፈለገም አውቄአለሁና እኔም ከምስጋናየ እንዲለይ አደረግሁት ከክብሬሦ አወ እንዲናቅ አደረግሁት አሱ ትዕቢተና ሁኗልና ከሳቡ ሁሉ ትዕቢትና መጥፎ ምክርም ሁኗልና አኔዖፖ መልሼ አ አልኩት ጌታዬ መድሐኒቴና አምላኬሆይ አንተ በክእጻጸ ዛፉ ሠይጣን እንደሚሆን አስቀድመህ እያወቅህ ለምን ሪ እንዲህም ብሉ መለሰልኝ ጴጥሮስ ሆይ ይህ ከሕጠዳ እኔን እንደሚያስቁጣኝ አስቀድሜ አውቅ ነበር ነ ን ዝት ላይ ባመጣሁት ኩነኔ ይቀጣ ዘንድና አንዴሱም ሌላ መሥልአኦክ ከሐዲነትን እንዳያስብ ለማድረግ ፈጠርኩት ዲያብሎስ ማንም ሳያስገድደው በገዛራሱ ከሐዲነትን ገንዘብ አደረገ ነገር ግን እኔ በክብር ፈጠርኩት በምሕረትም ፈጠርከ ነገር ግን ከፍ ባደረግሁት ጊዜ እሱ ሲክደኝ አወረድኩ የተላየና የራቀም ፍጡር አደረግሁት የበታችም እንዲሆን አደረግሁት በምድር ሁሉም የተጠላ ሆነ ሕዝብ ሁሉ ይጠሉታል ህህህህህህ«ፎከዐበዐዘቲከዐ ኦ ጴጥሮስ በከመፈጠርኩ ኩሎ በምሕረት ከማሁ ፈጠርክዎ ሎቱኒ ወኢአዘዝክዎ ይግበር እኩየ አላባሕቱ ለሊሁ ገብረ ዘከመይዔድም ልቡ ወአንስ አልቦ ዘፈጠርኩ ወኢመነሂ ዘእንበለ አቅድም አእምሮ ዘይከውን በደሐሪ ወእሉ ዘይትኤዘዙ ሲተ ከመ ኢይ ሕድግ ዘፃለይኩ እፍጥር ዘእንበለ ሕፀት ወፈጠርኩ ኩሎ ዘሀለይኩ በፍቅር ወበአእምሮ ፈጠርክዎ ለዲያብሎስ ወአዕበይክዎ እምኩሎሙ መላእክት ወረሰይክዎ ቅሩበ ኀቤየ ወአቅደምኩ አአምሮ ከመአልቦ ዘየአሉ ትእዛዝየ እምኩሎሙ መሳእክት ዘእንበሌሁ ወአልአልኩ መንበሮ እምኩሎሙ መላእክት ከመኢይርከብ ላእሌየ ምክንያተ ወኢይበል አዕበይከ እምኔየ ካልአነ መላእክተ እምእለ ከማየ ወበእንተዝ ዓለውኩ ትእዛዘከ ለጸመክንዮ ፅልወት ትካትሰ ቅሩብ ውእቱ ኀቤየ ወይቀውም ቅድመመንበርየ ወይእሕዝ መንጦላዕተ ለቅኔ ዚአየ እንዘ ይነብብ ስብሐተ በውስተ ሠራዊተ መላእክት እለ እምታሕቴሁ ፈጠርክዎሙ። አዳም እብድ ሁኖ አልተፈጠረም አስተዋይ ብልሐተኛ ሁኖ ነው የተፈጠረው ከጥበቡ ብዛት የተነሳም ፍጡራንን ሁሉ በየስማቸው ሰየሞአቸው ጴጥሮስ ሆይ በገነት ውስጥ ያሱ ዛፎች መላእክት ናቸው በሌላ በኩል የገነት ዛፎች እኛ ነኝ መልካሙንና ክፍውን የሚያሳውቀው የገነት ዛፍ ማለት እኛ ነን ጴጥሮስ ሆይ የሕይወት ዛፍ ማለት እኔ ነኝ የምሕረትም ዛፍ ነኝ ከኔ የበላ የዘልዓለም ሕይወት አለው አባቴ የርትእ ዛፍ ነው የዕቅድም ዛፍ ነው እኔ ደግሞ ይቅርታና ምሕረት ነኝ መንፈስ ቅዱስም የሕወት ዛፍ ነው ጴጥሮስ ሆይ ጨለማ ወደገነት አይገባም ገነት ሁለንትንዋ ብረፃን ናት ይህም ብርዛን ከፀሐይ ብርፃን ይበልጣል የሚመሳሰለውም የለም በገነት ለሚገኘው መዓዛም የሚስተካከለው የለም ሞት በገነት የለም በገነት ለሚኖሩ ህህህህህ«ፎከወዐህበዐዘቲከዐ ኢይበውእ ህየ ርኩሰት ወዕልወት ርኩሳን ወዕልዋን ኢይበውእዋ ወኢይዐራዕ እምውስቴታ ስብሐት መዓልተ ወሌሊተ ከመኢየሩሳሌም እንተ በሰማያት ወይፈደፍድ ብርፃና እምነ ፀሐይ ዘኢይክል ልሣነ ስብእ ዜንዎቶ አስመ ዕንዓ ኀይልየ ወብረፃንየ ወግርማየ የሕድር ላዕሌየ ኦ ጴጥሮስ ዛደግክዋ ለገነት ወአንበርክዋ ታሕተ መንበረ መንግ ሥትየ ኦ ጴጥሮስ ዛቲ ገነት ድሉት ይእቲ ለኅሩያንየ እስ አሥመሩኒ በሕይወቶሙ ኦጴጥሮስ አልቦ ውስተ ገነት ክረምት ወኢሐጋይ ወአልቦ ወስቴታ ፍትወተ ዝንቱ ዓለም ኢበሊዕ ወኢስትይ እስመ ዔና መዓዛዛ ያፀግብ ነፍሳተ ወለእለ ይነብሩ ውስቴታ አልቦሙ ሕሊና ትካዘ ዝንቱ ዓለም ኢይርህቡ ወኢይዐምኡ ወኢይፈቅዱ ትዕይርተ ወትዝሕርተ ወኢየዓርቁ ቄፅለ በለስ ዘተሰምየ ወከመ ይልበሱ አዳም ወፄዋን አኮ ቁፅለ በለስ አላ ፀጋ ውእቱ ኦ ጴጥሮስ ኩሉ ግብራ ለገነት መንክር ወመድምም ሕመም ደዌ ሞት የለባቸውም ወደገነት ህግአፍራሽነት ተላላፊነትና ርኩሰት አይገባም ህግ ተላላፊዎችና ርኩሳት ወደገነት አይገቡም በገነት ሌትና ቀን ምሥጋና አይታጐልም ይህም አኳን አንደ ሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም ያለ ነው የገነት ብርሃን ከፀሐይ ብርፃን ይበልጣል የዚህ ብርዛን መጠን በሰው አንደበት ሊገለፅ አይችልም የራሴ ግርማ ፅናት ኃይሌና ብርዛኔ በኔ ላይ ያለ ነውና ጴጥሮስ ሆይ ገነትን አከበርኩዋት በመንግሥቴ በታችም አስቀመጥኩዋት ጴጥሮስ ሆይ እቺ ገነት ለደጋግ ሰዎች ብቻ የተዘጋጀች ናት ደጋግ ሰዎች ማለትም በሕይወት ዘመናቸው ፈቃዴን የፈፀሙ ናቸው ጴጥሮስ ሆይ በገነት ክረምት የለም በጋም የለም የዚህ ዓለም ፍትወት የለም ሠብል መጠጥ የለም በዚችው በተመረጠችውና በተቀደሰችው ገነት የሚኖሩ ሁሉ በሷ በሚፈልቀው መልካም መዓዛ ይኖራሉ በዚችው ገነት ውስጥ ለሚኖሩ ሁሉ የዚህ ዓለም ጣጣ ውጣውረድ የለባቸውም አይራቡም አይጠሙም መገዳደርም ሆነ መታበይ በነሱ ዘንድ ፈዕሞ አይታወቅም የለምም በፀጋ የተዋቡ ስለሆኑም አይራቁቱም የበለስ ቅጠልን አዳምና ሄዋን እንደለበሱ የሚባለው እነሱ ለብሰውት አይደለም ፀጋ ሲለያቸው ሐፍረታቸውን በእጃቸው ነው የሸፈኑት ጴጥሮስ ሆይ የገነት አሠራር እጅግ አስደናቂና ህህህህህ«ፎከወዐህኋበዐዐዘቲከዐ መንግሥተ ሰማያት የዓቢ ወትከብር ወትትሌዓል እምኔፃ ወኩሉ ዘድልው ለወንግሥተ ሰማያት ይቀድም በዊዓ ውስተ ገነት ወይትፌሣሕ በውስቴታ ወይትመየጥ ውስተ መንግሥተ ሰማያት ኀበ ኢይበሊ ወኢኪየማስን አ ጴጥሮስ ብየ ብዙሕ ዓንቀጽ ወማሕዶር ግሩማን ዘየሐድር ብርፃንየ ውስቴቶን ዘአስተዳሎኩ ለነፍሰጻድቃን ወቴራን። ኦ ጴጥሮስ ናሁ ወሀብኩከ መራትተ መንግሥተ ስማያት ወምድር ወረሰይኩ ኩሎ ውስተ እዴከ ወዝንቱ ክብር ዘእቤለክ ለክ ውእቱ ማሕደረ ብረዛን ክሀሎ ውስተሰማያት ድሉት ይእቲ ለእለ የአምኑ ብየ ወዘንተ ብሂሎ አርመመ ወእምዝ ሰገድኩ ቅድሜሁ ወእቤሎ ተስሰሀሎ እግዚኦ ለገብርከ ወአብፅሖ ይንብብ ቅድሜከ ወአውሥአ ወይቤለኒ ኦ ጴጥሮስ ንግር ከትፈቅድ ወሰዓል ዘትፈቱ ወአንሰ ኢይከልእ ሥእለተከ ወካዕበ እቤሎ ኦ እግዚኦ ንግሮ ስገብርከ ማሕደሮሙ ለጻድቃን ወለነቢያት እለ የአምኑ ብከ ወዘከመእፎ ይነብሩ መኅይምናን እምቅድመ ዳግም ምፅአትከ ነለበለባወቶከ በቶከየ የሚያስገርም ነው መንግሥተ ሰማያት ግን ከገነት ከፍ ትላለች ትበልጣለች ትከብራለችም መንግሥተ ሰማያትን ለመግባት የታደለው አስቀድሞ ወደገነት ይገባና በዚሁ ይደሰታል ከዚያ በዚህ ቀን ያልፋል ወደማይባለው መንግሥተሰማያት ይገባል ጴጥሮስ ሆይ ለጻድቃንና ለደጋግ ሰዎች ያዘጋጀኋቸው ግሩማን የሆነ በውስጣቸው ብርፃን ያለባቸው ብዙ በሮችና ማደርያዎች አሉ ጴጥሮስ ሆይ የመንግሥተሰማያትንና የምድርን ቁልፍ ሠጠሁህ ሁሉም በአጅህ አስረክቤሀለሁ ይህንንም የምገልፅልህ ክብር አንተን የሚመለከት ነው የብርዛን ማደርያ የተባለው የክብር ቦታ ላንተ ይሠጣል ይህም በሰማያት ያለ ሲሆን ካንተ ሌላ እኔን የሚያምኑ ሁሉ እንዲገቡበት አስቀድሞ የተዘጋጀ ነው አለኝ ይህን ሁሉ ተናግሮ ጌታችን መድሐኒታችንና አምላካችን ኢየሱስክርስቶስ ዝም አለ ከዚያ እኔ ከፊቱ ሰገድኩ አቤቱ ሆይ አገልጋይህን ይቅር በለው ከፊትህ ይናገር ዘንድም ፍቀድለት ብየ ስመንኩት እሱም መለሰ እንዲህም አለኝ የምትፈልገውን ተናገር የምትወደውንም ለምን እኔ ልመናህን አልከለክልም እኔም ስመልስለት እንዲህ አልኩት አቤቱ ጌታዬ ሆይ የጻድቃንንና የነቢያትን ማደርያ መኖርያ የት ወይቤለኒ እግዚእየ ወአምላኪየ ኦ ጴጥሮስ እትወከፍ ሥአእለተከ ወእነግረከ ማኅደሮሙ ለመሐይምናን እለ የአምኑ ብየ ለጻድቃን ወለነቢያት ወለባእዳንሂ እምድሕረ ዕርገትየ እምድር ውስተ ግሩም ማሕደርየ ወማሕደሮሙ ለጻድቃን ወለንፁሐን እለተጠምቁ በስምየ ወአምኑ ብየ ወነሥሑ እምቅድመ ይሙቱ ገነት ይእቲ እንተ ተከልክዋ ውስተ ኤዶም ህየ ማሕደሮሙ ወየዓርፉ ውስቴታ እስከ ለዓለመ ዓለም አንትሙኒ እለመነንከሙ ዘንተ ዓለመ ወሐደግሙ ኩሎ ክብክሙ ወተለውክሙኒ ይከዉን ማሕደርክሙ ውስተ መንግስተ ስማያት ወትረክቡ ሠናያተ ዘዓይን ኢርእየ ወእዝን ኢሰምዓ ውስተ ልበ ሰብእ ዘኢተሐለየ ኀበ አልቦ ደዌ ወአልቦ ሕማም ወኀዘን ኀበ አስፈውኩከ ኦ ጴጥሮስ አንተ ወወ ሐዋርያት እለሐረይኩክሙ አነብረክሙ ዲበ ወ ነገዴ እስራኤል ወትፈትሑ ላዕሌሆሙ በከመ ገብሩ ይገኛል እነሱ አንተን የሚያምነ ናቸውና ደጋግ ስዎችስ እስከ ዳግመኛው መምጫህ ጊዜ የት ይኖራሉ ጌታዬና መድሐኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ መለሰና እንዲህ አለኝ ኤጥሮስ ሆይ የመሐይምናንን ማደርያቸው እነግርፃለሁ በኑ ለሚያምኑ መሐይምናን ለጻድቃንና ለነቢያት እንዲሁም ለሌሎች ከዕርገቴ በኋላ ግሩም ወደሆነው መኖርያየ ከፄድኩ በኋላ የንፁሐንንም ማደርያቸው በስሜም አምነው የተጠመቁ ሁሉና ሞት ሳይቀድማቸው ንሥሐ ስገቡ ሁሉ ማደርያቸው የት እንደሆነ እነግርዛለሁ የኒህ ሁሉ ማደርያቸው ገነት ናት ይህችንም ገነት በኤዶም የተከልኳት ናት በሷም ያርፋሉ እስከ ዘላዓለምም ከዚያው ይሆናል እናንተም ይህንን ዓለም ንቃችሁ ያላችሁንም ዓለማዊ ንብረት ትታችሁ እኔን የተከተላችሁ አንተም ማደርያችሁ በመንግስተ ስማያት ይሆናል በስው ልቦና ያልታሰበ ዓይን ያላየው ጆሮም ያልሰማው ሕመምና ደዋ የሌለበት ሐዘንና ስቆቃም የራቀበት የደስታን ቦታ ትወርሳላችሁ ይህንንም ላንተ ቃል ገብቻለሁ ኤጴጥሮስ ሆይ አንተንና አሥራ አንዱን ሐዋርያት እኔ አስቀድሜ ስለመረጥኩዋችሁ በአሥራ ሁለት ነገዴ እሥራኤል ላይ እሾማችሁአለሁ በነሱ ላይም ትፈርዳላችሁ በሥራቸውም ነረ ህህህህህ«ፎከዐሀበዐዘቲከዐ ወለካህናት አሐድሮሙ ውስተ አብያተ ብረፃን ወእሬሲ ሠጠን ፍርድ ታስቀምጡባቸዋላችሁ። ያቱ እሳትቱም አከይፈሩትም ኤጥሮስ ሆይ በዕለተ ትንሣኤ የሚሆነው አሳይሀለሁ ነገር ግን ወደሚበልጠው ደረጃ እስክትደርስ ድረስ ታገሥ ህህህህህ«ፎከዐህበዐዘቲከዐ ኦ ጴጥሮስ ናሁ ይበፅሕ ላዕለ ሕዝብየ ኀዘን ወምንዳቤ እምድሕረ ዕርገትየ ውስተ ሰማይ ወይሰደዱ አስከ አፅናፈዓለም ወይመትሩ መለያልዮሙ ወያውአዩዎሙ በእሳት ወአሬእዮሙ ኀይልየ ወመድምምየ ላአእሌሆሙ ወያወፅእዎሙ ወባሕቱ አንሰ ኢየሐድጎሙ ኦ ጴጥሮስ ናሁ ተርፈ እምኩናኑ ለዲያብሎስ በሱባዔ ወእምድሕረ ተፈፀመ ሱባዔ ዕቀብ አርኢ መንክራትየ በ ላዕለመሐይምናን እለ የአምኑ ብየ እምኔሆሙ ይሰድድ ዕልፈ ወ ይሰድድዎሙ ለዕልፍ ወአእአላፍ እስከ ያነክሩ ሕዝብ ተአምራትየ ወመንክራትየ ወክብርየ ኦ ጴጥሮስ ሶበ ዐረጉ ኀበ አቡየ ወነበረኩ በውስተ ስብሐትየ ዘኢዐረቁ አምኔሁ ወእፌኑ ኀቤከ ወኅበኩሎሙ አርዳእየ ጳራቅሊጦስፃ ዘይሄሉ ወኢየሐደገክሙ ወአሐድር ሣህልየ ላዕሌከሙ እስከ ለዓለም ከመትኀዝኑ ኦ ጴጥሮስ አላ ዕቀብ ኩሎ ዘይቤሰክከ ፌጽም ወደይ ውስተ ልብከ ወለቡ ከመትረክበኒ በመንግሥተ ሰማያት እንዘተሉቅ አንተ ጴጥሮስ ሆይ እነሆ ወደሰማይ ካረግሁ በኋላ በሕዝቤ ላይ ከፍተኛ መከራ ይደርሳል ከመከራ ብዛት የተነሳም ሕዝቦቼ እስከዓለም ደርቻ ድረስ ይስደዳሉ በአሳት ይቃጠላሉ አካላታቸው ይቆርጣቸዋል እኔ ግን ከሕዝቦቼ አልለይም ኃይሌንና ተአመራቴን በነሱ ላይ አሳያለሁ ጴጥሮስ ሆይ ከዲያብበሎስ አገዛዝ ፃያ ሱባዔ ይቀራል ይህ የዲያብሎስ አገዛዝ ሲያልፍ በድጋሚ እኔ ለሰው ልጆች የምሠጠውን ጸጋየና መንከራቴ አሳያለሁ ይህንን የኔን ጸጋ የሚጉጐናፀፉት የኔ መዕምመናን ብዙ ናቸው ከነሱ አንዱ እልፎቹን ያሳድዳቸዋል ሁለቱም ደግሞ አእላፈአእላፋቱን ያሳድዱዋቸዋል ይህንን አስደናቂነገርን የተመለከቱ ሕዝብ ብርፃኔን ተአምራቶቼንና መንኽራቶቼን አይተው ይደነቃሉ ጴጥሮስ ሆይ ወዳባቴ ባረግሁ ጊዜ ካልተለየሁበት ምስጋናየም በሆንኩ ጊዜ ወዳንተና ወደሁሉም ተማሪዎቼ ለሁል ጊዜ አብሮአችሁ የሚኖርን መንፊስ ቅዱስን እልካለሁ አልተዋችሁም ይቅርታየም አሳድርባቸዋ ለሁ ይህም እስከ ዘለዓለም ነው ጴጥሮስ ሆይ ስአትዘን የምነግርህንና የምገልፅልህን ሁሉ ጠብቅ እወቅ ወደ ልብህም አስገባው በተስቀልህም ጊዜ በመንግሥተ ስማያት አንደምታገኘኝ አስተውል ህህህህህ«ፎከወዐህኋበዐዘገቲከ ወኢየሐድገክሙ ወአኀኅድር ሣህልየ ላዕሌክሙ እስከ ለዓለም ኢትኀዝን ኦ ጴጥሮስ አላ ዕቀብ ኩሎ ዘእቤለከ አአምር ወደይ ውስተ ልብከ ወለቡ ከመትረክበኒ በመንግሥተ ሰማያት እንዘሥቁል አንተ ወያዕቆብ ቅቱል ወዮሐንስ ዘሞተ በአፈ አናብስት ወኩሉሙ አርድእት ወኩሎሙ አርድእት ይረክቡ እለቅቱላን በአደጸሮሙ ኦ ጴጥሮስ ከመ መሐይምናን እለ የአምኑ ብየ ይከውነ ዝርዋነ ውስተ ኩሉ አሕዛብ ለቡ እንከ ኦ ጴጥሮስ ከመ ትትፍለጥ ዛይማኖቶሙ ሰእለየአምኑ ብየ ወየሐውሩ ዘዘዚአሆሙ በቅድመ ብእሲ መሠርይ ሲሞን ዘዕምሕዝበ ዲያብሎስ ዘያፃይድ ሕገ ሲዋናዊ ናሁ አማስኖ በእንተ ዘተቃረነ ምስሌከ ወሀለው ህየ ካልአን እለይትቃረኑ እሉ አሙንቱ ያስደውያን አጥሌም ናባዶን በቶቆዶን አጥሶን ቃርጣን ፍርምና በድሪናን አንናሶ አልማንድዬ መቄዶንያ ጠይጣላና መርቃልስ ሕዝበ ቃጥርያ ሕዝበ ሐናንያ ሕዝበ ለፍንያ ሕዝበ ቀርዶንያ ወዘይመስሎሙ ወበመዋዕሊሆሙ ይፈደፍድ ረሐብ እምነ ጽጋብ ወይበዝሕ ሞት ውስተ ምድር ኦ ጴጥሮስ ሶበ ተመይጠ ፅዓለአንበሳ ወገብአ ውስተ መካን አእምር ከመ አልዐቀ ጊቤ ሕልቀት የተገደለው ያዕቆብ በአናብስት የተበላው ዮሐንስና አርድእት ሁላቸው በጠላቶቻቸው ተገድለው እኔን ያገኙኛል ተስፍቸውም በመንግሥተ ስማያት ብዙ ነው የሚያምት ምእመናን እንደሚሉት አስተውል በዚህም ዛይማኖታቸው የተለየች ትሆናለች ስለዛፃይማኖትም ተለያይተው ወደያገሩ ይሰደዳሉ አስቀድሞ በተቃራኒነት ባንተ ላይ ሲሞን መሠርይ ይነሳል እሱም የዲያብሎስን መንገድ ይከተላል ሲሞን በስይጣናዊ ምግባሩ ሕግን የሚያጠፋ ነው ስለዚህ በተቃራኒነት አንተ ጋር ጴጥሮስ ሆይ ቦኔ ለማንም ስለገጠመ አጠፋዋለሁ ከሱም ቀጥሎብዙዎች ተቃራኒዎች ይነሳሉ እነሱም ያስደውያን አጥሌም ናባዶን በቶቆድን አጥሶን ቃርጣን ፍርምና በድሪናን አልማንድዩ መቄዶንያ ጠይጣለን መርቃልደስ ሕዝብና አንናሶ የቅጥርያ ሕዝብ የበለፋንያ ሕዝብ የቅርደንያ ሌሎችንም አነሱም የመስሉሱ ያገር ሕዝችን ግለስቦች ናቸው በዘመናቸው ረሐብ ይፀናል ምግብ አይኖርም በምድርላይም ብዙ ስዎች ይሞታሉ ጴጥሮስ ሆይ የአንበሳ ደቦል በተመለሰ ጊዜ ወደቦታውም በፄደ ዚዜ ይህን ስታይ የማለቂያ ጊዜ እንደደረስ ህህህህህ«ፎቲከክበዐፒከህ ወእሞከመርኢከ ከመይበዝሕ ሞት ወረሐብ ማዕከለ ማሕበሮሙ ይትቃተሉ በበይናቲሆሙ ለቡኬ ከመ ትማስን ምድር ወይበዝሕ ሕልም መደንግጽ ወያስተርኢ ትእመርተ ሰማይ ውስተ መድር ወአሚፃ ይከውን ቀትል ወዔዋዌ ወእሜጥዎሙ ለሰብእ ውስተ አደመጥባሕት ወአንስ ኢይስምዕ ጸሎቶሙ ወኢይትዌከፍ ሥእለቶሙ ነገሥት ዘዘዘመዶሙ ወ ወመዋዕሊሁ ለዝ ሕዝብ ዕልወት ይከውን እምኀቤሆሙ ዓቢይ ስደት ወምንዳቤ ላዕለሕዝብ መሐይምናን አለየአምኑ ብየ ወእሙንቱ ይስእሉ ወያንቃዓድው ኀቤየ በፅኑዕ ሥአለት ዘኢኮነ ከማሁ ኦምትካት ውስተ ዓለም ሶበሰ ሠዓለ አዳም ወአስተምሐረ ዘከማሁ ሥእለተ እምኢወፅአ እም ውስተ ገነት አው በመዋዕሊሁ ለኖህ እምኢመፅአ አይኀ ላዕለ ምድር ወለሰብአሰዶምኒ አእምኢወረደ እሳት እምሰማይ ኦ ጴጥሮስ ንግሮሙ ለሕዝብ ኢይትልው ፍኖቶሙ ለሕዝብ ዕልዋን በርትዕት ዛይማኖት ወሶበ ቆመ በዛቲ ፃይማኖት የሐዩ ለዓለም አለብዎሙ ከመይፅንዑ እወቅ ተረዳ የሞትን መብዛት ባየህም ጊዜ ረሐብ አንደበዛ ባየህ ጊዜ ሁለት ነገሥታትም እርስበርሳቸው ሲገዳደሉ ባየህ ጊዜ ምድር እንደምትጠፋ ተረዳ አስደንጋጭ ሕልም ይበቫል የሰማይ ምልክት በዚሁ ምድር ይበዛል በዚሁም ጦርነትና ምርኮ ይበዛል ስዎችንም ደግሞ ለሞት አሳልፌ እሠጣለሁ አኔም ጸሎታቸውን አልሰማም ልመናቻውንም አልቀበልም በዚሁ ሕዝብ ጥፋት በነሱ ላይ ከፍተኛ ስደት ይደርሳል ከፍተኛ ሁሉ መከራ የሜፈጽመው እነሱም ከዚሁ መከራ ይህንንንም ልቅሶና መከራም ይደርሳቸዋል ይህን በመሐይምናን ሕዝቤ ላይ ነው ለመዳን ወደኔ በማንጋጠጥ ያለቅሳሉ መከራ እጅግ የበዛ ነው ከጥንትም ጀምሮ ያልሆነው ይሆናል አዳም ዕዐበለስ በልቶ ጥፋት በተቁጠረበት ጊዜ ይህን ያህል ቢለምን ኑሮ ከገነት ባልወጣ ነበር እንዲሁም በዘመነ ኖኀ የተፈፀመው ጥፋት ከመድረሱ አስቀድሞ ይህን ያህል ምህላ ቢፈፀም ትሮ ጥፋት ባልደረሰም ነበር የስዶም ጥፋትም እንዲሁ ጴጥሮስ ሆይ ሕዝቦችን የካሐዲዎችን መንገድ እንዳይከተሉ ንገራቸው በቀናች ዛይማኖት ይፀት ዘንድም አሳምናቸው ከዚህ ሌላ ግን ከሌላ ክፉ ነገር ርቆና ተጠብቆ በዚቪች የቀናች ህህህህህ«ፎከዐበዐዘቲከዐ ወይወርስ ብዕለጻጋየ ዘዓይን ኢርእየ ወእዝን ኢስምዓ ውስተልበሰብእ ዘኢተሐለየ ወአዲዘኢርእዩ መሳእክት ወሐይላት ኦ ጴዓሮስ ኦሴሱን ለአለይፀንሳ ወየሐፅና በመዋዕሊሆሙ ህአሰስ የአምኑ ብየ ይትቀተሉ መብዝሕቶሙ በመጥባሕት ወይኬልሑ አእባን ወአብያተ ክርስቲያናት ወይነፅፉ ማያት ወኪይውሕዙ አፍላግ ወየሐልፍ ወይተመጥ ዘመነ ዓመታት ወይትረስዑ ፀሐይ ወወርህ ወከዋክብት ወይከውን ፅልመት መዓልተ ወሠለስተ ለያልየ ሁስተ ምድር ወይጠፍእ ሠናያት እምሰብእ። ጴጥሮስ ሆይ በነዚህ ሰዎች ዘመን ለሚያረግዙና ለሚያሳድጉ ሴቶች ወዮላቸው በዚሁ ከመን በኔ ከሚያምት አብዛኞቹ ይገደላሉ የሚገደሱትም በሠይፍ ነው በዚህ ጊዜ ድንጋዮችና አብያተክርስቲያናት ይጮኻሉ ውሆች ይደርቀሉ ወንዞች ውዛን ማፍሰሳቸው ያቆማሉ እንዲህ እያለ ዘመናትና ዓመታት ያልፋሉ ፀሐይ ጨረቃና ከዋክብት ይረሳሉ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ሳያቋርጥ ጨለማ ይሆናል ይህም የሚሆነው በኢየሩሳሌም ዙርያ ባሉት አገሮች ነው በሰዎች ላይ ቂምና ቱጣ ይበዛል መልካምም ነገር ከሰዎች ይጠፋል የስዎች ክፋታቸው ከደግነታቸው ትበልጣለች በደላቸው እጅግ በዝቶ ይታያል የዱር ዛፍ ፍሬ ይጐድላል አጋንንት በሰዎች ላይ ያድራሉ ሐስተኛች ነቢያት ይነሳሉ የዱር አውሬዎች የሰውን ሥጋ መብላት ያዘወትራሉ የመጨረሻ ጊዜአቸው ስለሚደርስም ምድርን ተቀራምተው ይከፋፈሏታል ከዚህ በኋላ የሕይወትና የመድሐኒት በትር ይወጣል ከቴማን ከዚህ በኋላ እነዚህ ሕዝቦች በተራራሮች ላይ እያሉ ይቀጠቀጣሉ እነሆ ንጉሥ ከምሥራቅ ይመጣል እሱም ኣህህህወዩከዐክበዐቲከ« እምንዋም ወይበዝሕ አርማሕ እስከምድር ወይዐንዕ ቀትል ወይከውኑ አብድንት ከመአውግር ወይትሐፐጐሉ ነፍሳተሰብእ ከመአባግዕ ወአጣሊ ወትበዝሕ ዓመዓ ወይተከሰት ለደናግል ሐፍረቶን ወይክህድ አብ ወልዶ ወወልድ አባሁ ወገብር እግዚኡ ወወለት እማ ወእም ወለታ ወአግብርት ይትዔበዩ ላዕለ አጋእዝቲሆሙ ወአግአዚት ተሐርፅ ከመ ዓመት ወአዓመትኒ ከመ እግዝእት ወራዙት ይነብሩ መልዕልተ አፅሩግ ወአእሩግ ታሕተ ወበእንተዝ እሜጥዎሙ ውስተ መጥበሕት ወይከውት መብልዓ ለከለባት ወያንቀለቅል ኀይለስሰማያት ወይትቃተሉ ነገሥተ ምድር በበይናቲሆሙ ወይጐይዩ ኩሎሙ ነገሥተ ምድር እምቅድመ ንጉሠ ቴማን ውእቱሰ ይትቃተል ምስለ መዓዝነ ዓለም ወይቤንን ነገሥተ ወይነሥት አብያተ ጣዖት በመዋዕሊሁ ወየአትት ቀትለ ወይሴስል ሐዘን ወኩነኔ እምላዕለሰብእ ወይከውን ዳሕን ወሰላም ወይበዝሕ ፅጋብ ወስተ ምድር ወየሐልፍ እከየመዋዕል ወይመውት ሰብእ ከመ ይመፅእ መቅሠፍት ዳግም ዲበምድር ወናሁ እምድሕረዝ ይመፅእ ፍርሐት ወረአድ ወድንጋዔ ዘኢሰማእናሁ እምትካት ህህ ፎመየከሀዉበዕዐዘከ የሚመጣው ከእንቅልፍ ያነቃ ዘንድ ነው የጦርመሣርያ ይበዛል ጦርነትም ይበረታል የሰው አስከሬን በየሜዳው እንደተራራ ይከመራል የስዎች ነፍሳትም እንደበግና እንደፍየል ይጠፋሉ በደል ትበዛለች የደናግል ሴቶች ሐፍረት ይገለጣል አባት ልጁን ልጅ አባቱን ይክዳሉ አገልጋይ አሠሪውን ይክዳል እናት ልዷን ልጅ እናቷን ይክዳሉ አገልጋዮች በሐላፊዎች ላይ መታበይን ያሳያሉ እመቤት ትፈጫለች ሠራተኛዋ እንደእመቤት ትሆናለች ወጣቶች ሽማግሎችን ንቀው ከበላይ ይቀመጣሉ ሽማግሎች ደግሞ ከታች ይቀመጣሉ ለሞትም አሳልፌ እሠጣቸዋለሁ ውሾችም ይበሉዋችዋል የስማያት ሐይልም ይነዋወጣል የምድር ነገሥታት እርስበርሳቸው ይገዳደላሉ የምድር ነገሥታት ሁሉ ከቴማን ንጉሥ ፊት መቆም ተስኖአቸው ይሸሻሉ የቴማን ንጉሥ ግን ካራቱ መዓዝነ ዓለም ካሉ ነገሥታት ጋር ይዋጋል ነገሥታትን ይገዛል የጣዖትንም ቤት ያፈራርሳል ወረትን ያስወግዳን ሐዘን ይወገዳል ተገዥነትም ይወገዳል ድሕነትና ስላም ይረጋገጣል ጥጋብ ይበዛል በምደር ሁሉ ጥጋብ ደበዛል መጥፎ ጊዜ ያልፋል ሰዎች ግን ዳግም መጥፎ ጊዜ ሊመጣ ይችላል እያሉ በስጋትና በጭንቀት ይዋጣሉ ፍርሐትና ድንጋጤ ከዚህ ይመጣል የዚሁ ዓይነት ፍርሐትና ድንጋጤ ወእም ብዝሐፍርሐት ይትሐወክ ነፍስ ወይትነሣእ ቀትል ወይትከዓው ደም ወአአዋፈ ሰማይ ይፀግቡ እምአብድንቲሆሙ ለአለ ተቀትሉ ይበልዑ ወአልቦ ዘይድኀን ዘአንበለ ሕዳጣን ሰብአ ወእለተርፉ ይብሉ ከመዝ ለካልኡ እምአይቴ ብሔር አንተ ወብእሲትኒ ትብል ለካልአእታ እምአይቴ ዘመድ አንቲ አብ ይሬኢ ውሉዶ ወውሉድኒ አባሁ ወኢይት አመኑ በበይናቲሆሙ ወይቀትል ብእሲ ቢዖ ወኢየአምር ካልአ ወእምዝ ይአሕዝዎሙ ለመሐይምናን ወየአሥርዎው አደዊሆመ በስእርተ ርአሶአሙ ወክሳውዲሆሙ በሰናስል ወይወርውዎሙ ውስተአፍላግ ወይ ከልእዎሙ ስተየ ማይ ወካዕበ ይከውን ዓቢይ ፍርሐት ወታድለቀልቅ ምድር በአሐቲ ዕለት ጊዜ ወእምዝ ይትነሣእ ዳግመ ንጉሠ ቴማን ዘይመስል ላሕመ ዘያማስን ዘቦ ውስተ ርእሱ አቅርንት መቼም ያልታየ ነው ከሰዎች ፍርሐት ብዛት የተነሳ የነፍስ ነውጥ ይበረታል ጦርነት ይነሳል ብዙ ደም ይፈሳል የሰማይ ወፎች የሰውን በድን በልተው ይጠግባሉ ከጥቂት ሰዎች በቀር የሚድን የለም ከሞት የተረፉት ሰዎች አንዱ ለሌላው ከየት ብሔር ነህ ይለዋል ሴትም ሌላይቱን ጓደኛዋን ከማን ወገን ነሽ ትላታለች አባት ልጁን ይጠብቃል ልጅም አባቱን ይጠብቃል እርስበርሳቸው አይተዋወቁም ወንድ ባልንጀራውን ይገድላል ሌላም ቁም ነገር አያውቅም መሐይማንንም ይይ ኩዋቸዋል በራሳቸው ጠጉርና በብረት ሰንስለትም አንገት አንገታቸውን ያስራቸዋል ወደወንዝም እየወረወሩ ይጥሉዋቸዋል ነገር ግን ውፃዛ እንዳይጠጡ ይከለክሉዋቸዋል በድጋሚ ትልቅ ፍርሐት ይሆናል ምድር ባንድ ፅለት ውስጥ ሦስት ጊዜ ትንቀጠቀጣለች በድጋሚ የቴማን ንጉሥ ይነሳል እሱ ላም ይመስሳል ያመነ በራሱ ላይም ሶስት ቀንዶች አሉት ኣካለ ወከክበዐቲከ ውእቱኬ ያማስን ኩሎ ፍጥረተ በመቅሰፍተ መዓቱ ወይበፅሕ ሀገረ አንተስማ በአልባክ ወይፌፅም በውስቴታ ፍትውቶ በህየ ይማስን ወኢይገብእ ውስተ ብሔሩ እስመ ለሊሁ አዕብየ ርእሶ ውስተ እስመለሊሁ አዕበየርእስ ወሐደገ ወተወደሰ በዕበየ ክብሩ ወሐሰእኩየ ብሔሩ ስብሐተ ፈጣሪሁ ወተመከሐ ወይቤ አነ በፅንዓኀይልየ ረሰይክዋ ለምድር እስመ በእንተዝ ኮነ ሕጉለ በእዴሁ ለንጉሠ ምሥራቅ ናሁ አማስኖ ወእሬስዮ ሰሀቀ ውስተኩሉ ምድር ወእምድሕረዝ ኦ ጴጥሮስ አእምር ከመእትቤቀላ ወአመዘብራ ለብሔረ ግብጽ ወእነስት ጥቅማ ወእደመስስ ሥሪላሕያ ወእምድሕረ ነበረት ብሔረግብፅ ሱባዔ ወመንፈቀ ሱባኤ ያስተርኢ ተአምር በውስተ ደስያት ወፍርሐት በውስተ ባሕር ወዐቢይ ቀትል ውስተ ቀላየባሕር ወይበውኡ ርኩሳን ሕዝብ ከመንገለባሕር ውስተ ቤተ መቅደስየ ወያማስኑ አብያተ ክርስቲያናትየ ወያውእዩዎን በእሳት ወይከይዱ በአገሪሆሙ ትአእምረተ ወይዴግንዎሙ ሰመሐይምናገየ በውስተመካን ወእሙንቱ ይዘረው መስቀልየ ወይቀትልዎሙ ውስተ ከሉ ምድር እሉ ፍጥረትን ሁሉ ያጠፋል በአልበካ ከተበላችሁ አገርም ይደርሳል በዚችውም አገር የወደደውን ሁሉ ያደርጋል ከዚያ ብዙ ጥፋት ይደርሳል ወደሀገሩም መልሰው ራሱን ከፍ ከፍ አድርጓልና የፈጣሪውንም ምስጋና ትቷልና ትምክህትን በማብዛቱ ራሱ ተመስግኗል ክፉንም አስቧል ከትዕቢቱ ብዛት የተነሳም በኃይሌ ፅናት ምድርን ፈጠርኳት ይላል ከዚህም የተነሳ የጠፋ ይሆናል የሚያጠፋውም የምስራቅ ንጉስ ነው እኔም አጠፋዋለሁ በምድር ሁሉም መዘባበቻ እንዲሆን አደርጋለሁ ጴጥሮስ ሆይ ከዚህ በመቀጠል ጦርነትን አመጣለሁ ግብፅንም እንድትመዘበር አደርጋለሁ ግንቧንም አፈርሳለሁ ደምግባትዋንም እደመስሳለሁ ብሔረ ግብፅ ከተደመሰሰች በኋላ አንድ ተኩል የሱባኤ ጊዜ ቆይቶ በደሴቶች ላይ ተአምራት ይታያል በባሕር ላይ ደግሞ ፍርሐት ይበዛል በባህሩ ኩሪያ የሚኖሩ ርኩሳን ሰዎች ወደቤተ ክርስቲያን ይገባሉ አብያተክርስቲያናትንም በእላት ያቃጥሉቸዋል በእግራቸውም ትእምርተ መስቀሌን ይረግጣሉ መሐይምናንንም ይከተሉዋቸዋል በዚሁም ቦታ ይገድሉዋቸዋል እነሱ ግን በምድር ሁሉ ይበታተናሉ የዚህ ዓይነት ስደት ከቪህ በፊትም ኣለባለላወየከዐበዐየቲከ« በከመኮነ በመዋዕለ ትካት ወይበዝሕ እኩይ ሕልም ወይከውን ዓቢይ ፍርሐት ውሰተኩሉ ወይትዌስክ ፅልዕ ላአዕለመሐይምናን ወአንሰ ኢየሐድገክሙ ውስተ ዐዐደዐላዕቶመ በውእቱ መዋዕል በሐውርት ይዐልሙ ዐሐይ ወወርህ ወይወድቁ ከዋክብት አምሰማይ ወእምዝ ይመፅእ ንጉሠ ምሥራቅ ወይበዝሕ ቀትል ማእከሌሆሙ ወይነፍሕ ነፋስ ላእለምድር ወይመውቱ ሰብአ ግብፅ በረሐብ ወበብድብድ ወአመፅእ ሞተ ላዕለ ውሉደ አዳም ወያስተርኢ ተአምራተትየ በሰማይ ወእምዝ ክሖውር ንጉሠ ምሥራቅ ብሔረ ግብዕ ወይቀትሉሙ ለእለ ተርፉ ወካዕበ ይቀትሎሙ ለሰብአ ምዕራብ ወይነግሥ ላእለ ኩሉ ምድር ወይተትኤዘዙ ሎቱ ኩሉ በሐውርት ወእምብዝሐ ሠራዊቱ ይወርስ ዓበይተ አህጉረ ወይኬቤንን እምፅንፍ እስከ ፅንፍ ወድምጸ ሠራዊቱ ከመ መንኩራኩር ወእምግርማሁ ይፀርሑ አውግር ወይትከወስ ኩሉ ኀይለሰማያት ወይከውን ዓቢይ ፍርሐት ወይበክዩ አድባር ወአውግር እምሥራቅ እስከምዕራብ ወእምደቡብ አስከሰሜን።