Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይቅር ይለዋል ወሎቱ ይሁብ ርትዐ ዘለዓለም ወይሁብ ሥልጣነ በእርሱም ለዘለዓለሙ የቀና ሥራን ሥልጣንንም ይሰ ጠዋል ወይከውን በቲሩት ወበጽ ድቅ ወየሐውር ብርፃን ዘለዓለም ብርሣነ ጸጋ ከተሰጠ በኋላ በአውነት ሥራ ጸንቶ ይኖ ራል ወኃጢአት በጽልመት ትትኀጉል እስከ ለዓለም በድንቁርና ባለማወቅ የተሠ ራች ኃጢአት እስከ ዘለዓ ለሙ የተረገማችሁ ናችሁ ወአልብክሙ ሰላም ፍቅር አንድነትም የላችሁም ኢትፍርሁ አንትሙ ነፍ ሳተ ጻድቃን እናንተ የጻድቃን ሰውነቶች አትፍሩ ወተሰፈዉ እለ ሞትክሙ በጽ ድቅ በእውነት ነገርም የሞታችሁ ሰዎች ዋጋችሁን እንድታገኙ ተስፋ አድርጉ ወኢትኅዝኑ እስመ ወረደት ነፍስክሙ ውስተ ዓቢይ ምን ዳቤ ሰውነታችሁ በጽኑ መከራ ሳለች መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ግ ወየሐውሩ እሙንቱሂ በኀበ መንግሥተ ሰማያት ጻድ ተጽሕፈ ሎሙ መዋዕል ቃን ይሔዳሉ ተፈጸመ ራእየ ሄኖክ ነቢይ በሰላመ እግዚአብሔር ለእግዚአብሔር ክብር ምስ ጋና ይግባውና ነቢዩ ሄኖክ ያየው ራእይ ተፈጸመ ጉባዔ ሄኖክ ቋ ወጸዱ ዘጉለቄ ሄኖክ የቆጠረው ሠላሳ ወአዝማን እነርሱም በተጻፈላቸው ዘመኖ ችና ቀኖች ጸንተው ይኖ ራሉ አንድም በኀበ ኢተ ጽሕፈ ሎሙ ይህንን ያህል ሸመን ኑራችሁ ትመጣላችሁ ተብሎ ወዳልተጻፈላቸው ቦታ ወደ ገነት ወደ።
ማነውና ድ ወከመ ይርአይ ነፍ ከነፍሱ ለይቶ ወእመ አኮ መንፈዶ ከሥጋው ለይቶ ማየት የሚቻለው ማነውና ወይክል ነጊረ ይህ ሥጋዬ ነፍሴ ነው ብሎ የሚቻለው ማነሙ ወእመ አኮ ዐሪን ኩሎ አክናፊሆሙ ጽነፊሆሙ ሲል ማይ ዳርቻውን ክንፋቸውን ስባቸው ማን ነውና የሚያውቅ ማነውና ወይሔልዮሙ ዘይገብር ከማሆሙ ይህስ ባይሆን ያለ መፍጠር ማነው ። ወአንትሙ ኢትከውኑ ከማሆሙ አላ ሰማዕተ ይከውን ዲቤክሙ ዝንቱ ነገር ይህ መከራው ምስክር የሚ ሆንባችሁ ኀጥአን እንደ እነር ሳቸው አትሆኑም አንድም አላ ስማዕተ ይከውን ዲቤ ክሙ ይህ ኃጢአቱ ምስክር ይሆንባችኋል እንጂ እንደ ጻድቃን አትሆኑም እስመ ሱቱፋነ ኮንክሙ ሰለኀጥእአን እኩሌቶቹ ኃጥአን እንደ እኩሌቶቹ ኃጥአን ሆናችሁ ይላቸዋል በመከራው ተባባ ሪዎች ሆናችሁ ፀ ወበእማንቱ መዋዕል ትበጽሕ ጸሎቶሙ ለቅዱሳን ኅበ አግዚአብ ሔር በእነዚያም ወራቶች የቅዱሳን ልመናቸው ወደ እግዚአብሔር ትደርሳለች ወለክሙ ይበጽሕ መዋዕለ ዙነ ኔክሙ በአናንተ ግን የሚፈረድባ ችሁ ወራት ይደርስባችኋል ወይትነበብ ዙሉ ነገረ ዓመፃክሙ ቅድመ ዓቢይ ወቅ ዱስ በግፋችሁ የሠራችሁት ነገር ሁሉ በከበረና በገነነ አግዚአብ ሔር ፊት ይነበባል ወይትኀፈር ገጽክሙ ወይትገደፍ ኩሉ ተግባርክሙ ዘጸንዐ በዓመፃ ፊታችሁም በመከራው ያፍ ራል በግፍ የጸና ሥራች ሁም ሁሉ ይጠፋል አሌ ለክሙ ኃጥአን እለ ማእከለ ባሕር ወዲበ የብስ በባሕርና በደሴት የምትኖሩ ወዮላችሁ በደሴት ያሉ ሰዎች ይታበያሉና መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ አለ ዝክሮሙ እኩይ ዲቤክሙ ክፉ ስም አጠራራቸው በእና ንተ ላይ የሚሆን ይህ ሰው ፈርዖን ነው ሰናክ ሬምም ነው ይላሉ አሌ ለክሙ እለ ታጠርዩ ብሩረ ወወርቀ ዝኢኮነ በጽድቅ ስርቃችሁ ቀምታችሁ ገንዘብ የምታጠራቅሙ ወዮላችሁ ወትብሉ ብዕልነ ብዕለ ወኮነ ሰነ ንዋይ ባለ ጸግነትን አገኘን ገን ዘቡም በዛልን ወአጥረይነ ኩሎ ዘፈቀድነ የወደድነውንም ሁሉ ገዛን የምትሉ ሰዎች ለናንተ ወዮላችሁ ወይእዜኒ ንግበር ዘሐለይነ አሁንም ያሰብነውን ሁሉ እናድርግ ለምትሉ ወዮላችሁ እስመ ብሩረ አስተጋባእነ ወመ ላእነ መዛግብቲነ ብሩን ሰብስበናልና በሳጥኖቻ ችንም መልተናልና ወከመ ማይ ብዙኅ ኀረስተ አብያቲነ የቤታችን አራሹ እንደ ውሀ ብዙ ነውና ያስብነውን እናድ ርግ ትላላችሁ ወከመ ሐሰትክሙ በሐሰት ያጠራቀማችሁት ከብ ታችሁ እንደ ውሀ ይፈስ ሳል እስመ ኢይነብር ለክሙ ብፅ ልክሙ አላ ፍጡነ የዐርግ እምኔክሙ ከእናንተ ፈጥኖ ይጠፋል እንጂ ባሰጠግነት አይረባች ሁምና ሐሰታችሁ እንደ ውሀ ይበዛል እስመ ኩሎ በዓመፃ አጥ ረይክሙ ይህን ሁሉ በግፍ ሰብስባ ችሁታልና ወአንትሙሰ ለመርገም ዓቢይ ትትወሀቡ ማይ ይውኀዝ እናንተ ግን ለጽኑ ጥፋት ትስጣላችሁ ወይእዜኒ አነ እምሕል ለክሙ ለጠቢባን ወለአብዳን አሁንም እኔ ለብልሆችና ለሰነፎች እምልላችኋለሁ እና ገራችኋለሁ ጠቢባን አላቸው ገንዘብ ያጠራቅማሉና አብዳን አላቸው ሳይሰጡ ሳይመጸ ውቱ ይሞታሉና እስመ ብዙኃ ምድር በዚህ ዓለም ታያላችሁና እስመ ላዕሌክሙ አ ፈድፋደ እምአንስት እናንተ ወንዶች ይልቅ ጌጥ ስለሆነም ብዙ ታደርጋላችሁና ወኀብረ ፈድፋደ ሽሪ በመንግል በጌጥ ከድንግሊቱ መልክ ያለው ጌጥ ታጌጣለችወሯዳ በመንገለ አን በሴቶች ዘንድ አምራችሁ ት ታጌጣላችሁና በመንግሥት በመንግሥት ያላክ ላችኋልና ወበዕበይ ወበሥልጣን በገናንነት በሥል ዬቆመ ኑኀ ዙሉ በዓመፃ አጥ በግፍ ሰብስባ ሰመርገም ዓቢይ ለጽኑ ጥፋት ስነ እምሕል ባን ወሰአብዳን ለብልሆችና ላችኋለሁ እና ጠቢባን አላቸው ቅማሉና አብዳን ፅ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ወ እስመ ብዙኃ ትሬእዩ በዲበ ምድር በዚህ ዓለም ብዙ ነገርን ታያላችሁና እስመ ስነ ትወድዩ ላዕሌክሙ አንትሙ ዕደው ፈድፋደ እምአንስት እናንተ ወንዶች ከሴቶች ይልቅ ጌጥ ቃጌጣላችሁ ስለሆነም ብዙ ተድላ ደስታ ታደርጋላችሁና ወኅብረ ፈድፋደ እምድንግል በመንግል በጌጥ ሲል ነው ከድንግሊቱ ይልቅ ብዙ መልክ ያለው በጌጥ ላይ ጌጥ ታጌጣለችሁና አንድም በመንገለ አንስት ይላል በሴቶች ዘንድ አጊጣችሁ አምራችሁ ትታዩ ዘንድ ታጌጣላችሁና በመንግሥት በመንግሥት ያላችሁ ይመስ ላችኋልና ወበዕበይ ወበሥልጣን በገናንነት በሥልጣን ያላችሁ ይመስላችኋልና ወበብሩር ወወርቅ ወሜላት ወክብር በወርቅና በብር በነጭ ሐርም የከበርን ይመስላች ኋልና ወመባልዕት ከመ ማይ ይትከዓዉ መብሎችም እንደ ውኃ በዝ ተው በፊታችሁ ይቀርባሉ ወበእንተዝ ትምህርት ወጥበብ አልቦሙ ስለዚህም በዝተው ስለቀረቡ ትምህርት ጥበብ የሳቸውም ድ ወቦቱ ይትኀጐሉ ኅቡረ ምስለ ንዋያቲሆሙ ወምስለ ኩሉ ስብሐቶሙ ወክብሮሙ መባልዕት በዝተው ስለቀረቡ ጥበብ ትምህርት ስለሌላቸው ከገንዘባቸው ከክብራቸውና ከጌትነታቸው ሁሉ ጋር አንድ ሁነው ይጠፋሉ ወበጽእለት ወበንዴት በጽዕለተ ነፍስ በስድብ በንዴተ ነፍስ ሊሆኑ ወበቀትለ ነፍስ በቀትለ ነፍስ ወበቀል ቢል በጽኑ በቀልም ሆነው ሊኖሩ ወበንዴት ዓቢይ በፍጹም ንዴተ ነፍስ ሊኖሩ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ወ ትትወዉደይ መንፈሶሙ ውስተ እቱነ እሳት ነፍሳቸው በገፃነም ትወድ ቃለች መሐልኩ ለክሙ ኃጥአን ከመ ኢኮነ ደብር ገብረ ተራራ በባሕርዩ ተገዥ እንዳልነበረ ወኢይከውን እን ግዲህም መገዛት እንደሌለ በት ምዬ አነግራችኋለሁ ወኢወግር ለብአሲት አመተ ኮረብታም ለሴት ተገዥ እን ዳይደለች ምዬ አእነግራችኋቷኋ ለሁ ያ ከመዝ ኃጢአትኒ ኢተፈ ነወት ዲበ ምድር ተራራ ኮረብታ በባሕርያ ቸው መገዛት እንደሌለባቸው ኃጢአትም የባሕርይ ሁና አልተፈጠረችም አላ ሰብእ እምርእሶሙ ፈጠርዋ አዳምና ሔዋንም ከልቦናቸው አንቅተው ሠራት እንጂ ወለመርገም ዓቢይ ይክውኑ አለ ገብርዋ ከአዳምና ሒዋገም ለፍዬም ጥፋት ይሆናሉ አንድም ኢኮነ ደብር ገብረዓበይት ነቢያት ኦሪትን ነዋሪት ቀዋሚት ሕግ ናት ብለው እንዳላስተማሩ ወኢወግር ለብእሲት አመተ ደቂቅ ነቢያትም አምላል መርገፍ የምትሆን ኦሪትን ነዋሪት ሕግ ናት ብለው እንዳላስተማሩ ምዬ እነግራ ኢተፈነወት አሁን እንደተ ናገርሁት ኃጢአትም ነዋሪት ሕግ ሁና አልተሠራችም አላ ሰብእ እምርእሶሙ ፈጠርዋ ቢጽ ሐሳውያን ልብ ወለድ አንቅተው ቀዋሚት ሕግ ናት ብለው አስተማኗት አእንጂ ወለመርገም ዓቢይ ይከውኑ ቢጽ ሐሳውያን ለጽኑ መር ገም ይሆናሉ ሑሩ እምኔየ ይባላሉ ወምክነት ለብእሲት ኢተ ውህባ ለሴት ምክነት አልተስጣትም ከላ ስግብረፈ እዴባቫ ትመውት ዘእንበለ ውሉድ ችኋለሁ ከመዝ ኃጢአት በእጂ ይዛ በቃሏ በሠራችው ትሞታለች እንጃ አነ እግዚአብሔሂ መካነ ወአወልድ እንዲህ አለ አይጣላም ነገር ነው ምክነት ይ አት ነው አነ መካነ አለሳ ወልድ ድረስያ ዘእፈጥር መካነ አዝኖ ተክዞ የመ ይጠቅማልና ድረስ ያለውን መካነ አለ ያትን አለማፀ አልተሰጣትም ግብረ እደዊፃ ምክንያት መ ገር ትሞታለች ሉ መሐልኩ በቅዱስ ወዓቢይ ነ ግብርክሙ እኩይ ። ቢሉ አይጣላም ነገር እንደ ናክ ነው ምክነት በደዌ በኃጢ አት ነው አነ ዘአፈጥር መካነ አለሳ ቢሉ እስክት ወልድ ድረስ ያለውን አነ ዘእፈጥር መካነ አለ አንድም አዝኖ ተክዞ የወለዱትልጅ ይጠቅማልና እስኪወልዱ ዘእፈጥር መካነ አለ አንድም መጻአእ ያትን አለማወቅ ለነፍስ አልተሰጣትም አላ በእንተ ግብረ እደዊፃህ በኃጢአቷ ምክንያት መጻእያትን ሳትና ገር ትሞታለች እንጂ መሐልኩ ለክሙ ኃጥአን በቅዱስ ወዓቢይ እስመ ኩሉ ግብርክሙ እኩይ ክሥት ውእቱ በሰማያት ኃጥአንክፉሥራችሁ ሁሉ በሰማይ የተገለጸ እንደሆነ ወአልብክሙ ግብረ ግፍዕ ክዱን ወኢኅቡዕ የተሠወረ የግፍ ሥራም እንደሌላችሁ በገናና በከበረ ስሙ ምዬ ነገርኋችሁ ወኢታምስሉ በመንፈስክሙ በልቡናችሁ የሚሰወር አታስ መስሉት ወኢትበሉ በልብክሙ በልቡናችሁ ይሰወርልናል አትበሉ እስመ ኢተአምሩ ወኢትሬእዩ ኩሎ ኃጢአተክሙ ዘበሰማይ ይጸሐፍ ሀሎ በዙሉ ዕለት በቅድሜሁ ለልዑል በሰማይ በጌታ ፊት ይጻፍ ዘንድ እንዳለው አታዩም አታውቁምና ወእምይእዜ ተአምሩ እስመ ኩሉ ግፍዕክሙ ዘት ገፍዑ ይጸሐፍ በኩሉ ዕለት እስክ ዕለተ ኩነኔክሙ ፍርድ እስከሚፈረድባት አስከ ዕለተ ምጽአት ድረስ የበደላችሁት በደል በየቀኑ ሁሉ እንዲጻፍባችሁ ታውቃ ላችሁ አሌ ለክሙ አብዳን እስመ ትትኃጐሉ በዕበድክሙ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ቋ ብስንፍናችሁ ትጠፋላችሁና እናንት ሰነፎች ወዮላችሁ ባወሰጠቢባን ኢትለምዕዎጮ መምህራንን አትሰሟቸውም ወሠናፍይ ኢይረክበክሙ መንግሥተ ሰማይ አይሰጣ ችሁም ወይአዜኒ አእምሩ ከመ ድልዋን አንትሙ ለዕለቱ ኀቱል አሁንም ጥፋት ለታዘዘባት ቀን እናንተ የተዘጋጃቸሁ እንደሆናችሁ ዕወቁ ወኢትሰፈዉ ከመ ትሕየዉ ኃጥ አን አላ ተሐውሩ ወትመውቱ ተፈርዶባችሁ ወደ ገፃነም ትሄዳላችሁ እንጂ እንድናለን ብላችሁ ተስፋ አታድርጉ ወትመውቱ እስመ ኢተ አምሩ ቤዛ ምግባር ፃይማኖት የላች ሁምና እስመ ተደለውክሙ ለዕለ ኩነኔ ዓባይ ለዕለተ ምጽእት ጥፋት ለታ ዘዘባት ቀን ስለ ተዘጋ ጃችሁ ወበዕለተ ምንዳቤ ወግግር ዓበይ በመንፈስከሙ በመከራ ቀን በነፍሳችሁ ታላቅ ጐስቀኣልና ትቀበላላ ችሁና ትሞታላችሁ አሌ ለክሙ ግዙፋነ ልብ እለ ትገብሩ እኩየ ክፉ ሥራን የምትሠሩ ልበ ደንጋዮች ወዮላችሁ ወትበልዑ ደመ ደምን የምትበሉ ደሙን አርግተው ቀቅለው ይበሉ ታልና አንድም ብርንዶውን ይበሉታልና እምአይቴ አንትሙ ትበልዑ በሠናይ ወትስትዩ ወትጸግቡ በጎ አድርጋችሁ ከወዴት አግኝታችሁ ትበላላችሁ ። ትጠ ልዑል እግዚአ የፉጠረው ብሉ ካለው ወጥታችሁ አትብሉ ያለውን ትበላላች ሁና ወአልብክሙ ሰላም አንድነትም የላችሁምና አሌ ለክሙ እለ ታፈቅ ርዋ ለግብረ ዓመፃ የበድልን ሥራ ለምትወዲት ለእናንተ ወዮላችሁ ለምንት ለክሙ ትሴፈውዋ ለሠናይት በጐዩቱንስ ሥራ ለምን ትመጂታላችሁ አእምሩ ክመ ሀለወክሙ ትትወሀቡ በእደዊሆሙ ለጻድቃን በጻድቃንም እጆች አልፋችሁ ትያዙ ዘንድ እንዳላችሁ ዕወቁ ወይመትሩ ክሳውዲክሙ ወይቀት ሉክሙ ወኢይምሕሩክሙ ቸብቸቧችሁን ይቄርጧችኋል የሚቂርጧቸው ሁነው አይ ደለም እነርሱን በበደሉበት በዚያ ፍዳ እንዲመጣባቸው ለማጠየቅ ነው አሌ ለክሙ እለ ትትፌ ሥሑ በምንዳቤሆሙ ለጻድቃን እስመ መቃብር ቫ ኢይትከረይ ኔ » ወኢይጐነድዩ ለክሙ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ጣ እናንተ መቃብር አይቁፈር ላችሁምና በጻድቃን መከራ ደስ ለሚላችሁ ለእፍንተ ወዮ ላችሁ አሌ ለክሙ እለ ታበጥሉ ነገረ ጻድቃን የጻድቃንን ነገር የምትንቁ የምታቃልሉ አንድም የመ ም ህራንን ነገር የምታፈርሱ ወዮላችሁ እስመ ኢይከውን ለክሙ ተስፋ ሕይወት የድኅነት አለኝታ አይደረግ ላችሁምና በ አሌ ለክሙ እለ ትጽሕፉ ነገረ ሐሰት ወነገረ ረሲዓን የሐሰተኞችን መምህራን ነገር የምትጽፉ ወዮላችሁ እስመ ያሙ ይጽሕፉ ሐሰ ቶሙ ይስምፅዋ ወኢይር ስዕዋ ለዕበድ መምህራኖች ከደቀ መዛሙር ቶቻቸው ጋራ ይሰሙት ዘንድ ሐሰታቸውን ይጽ ፋሉና ጣ ወኢይከውን ሎሙ ሰላም አላ ሞተ ይመውቱ ፍጡነ መጽሐፈ ሄኖክ ፍቅር አንድነት አይደረግ ላቸውም ፈጥነው ይሞታሉ እንጂ አይዘገዩም ጉባዔ ጃ አሌ ለክሙ ለእለ ይገብሩ ርስዕናተ ክፉ እርጅናን ለምታረጁ አንድም ክፉ ዝንጋዔን ለም ትዘነጉ ሰዎች ወዮላቸሁ በጎ እርግና ክፉ እርግና አለ በጎ እርግና ለሰው ጽድቅም ኃጢአትም ይስማ ማዋል ሲያረጅ የቀደመው ኃጢአቱን አስቦ ንስሐ ገብቶ ከእግዚአብሔር ታርቆ አጐ ጣሮ አድርሶ ይሞታል ክፉ አርግና አመንዝራ ሽማግሌ አቃጣሪ ይሆናል እንዲሉ እኛ በሕፃንነታችን ጊዜ ነፍስ እንገድል እን ሰርቅ እንቀማ ነበር የዛሬ ዘመን ልጅ ምን ኃይል አለው እያለ ሰውን ያነሳሣግል ወነገረ ሐስት ይሴብሑ ወያ ከብሩ የሐሰት ነገርን ለሚያከብሩ ለሚያመሰግኑ ሰዎች ወዮላ ቸው ምዕራፍ ጣ ቋ ሄ ተኀጐልክሙ ወአልብክሙ ሕይ ወት ወሠናያት በዚህም ሥራቸሁ ጠፋችሁ ድኅነት ሰላማዊ ነገር የላችሁም አሴ ለክሙ እለ ትዌል ጥዎሙ ለነገራተ ርትፅ ወሥር ዓተ እንተ ለዓለም የዐልዉ የቀኑ ነገሮችንም ለምትለ ዋውጧቸው ለእናንተ ወዮላ ችሁ ለዘለዓለም ጸንቶ የሚኖረውንም ፁ ሥርዓት ይለውጣሉ ወይሬስዩ ርእሶሙ ክኢኮኑ ኃጥ አነ ዲበ ምድር ሀለዉ ይትከ የዱ ራሳቸውንም ኃጢአተኛ ያላ ደረጉ ሰዎች በዚህ ዓለም ይጠፉ ዘንድ አላቸው ምዕራፍ ቋ በእማንቱ መዋዕል ተደለዉ ጻድቃን ከመ ትንሥኡ ጸሎታ ቲክሙ ለተዝካር በእነዚያም ወራቶች ጻድቃን ለበጎነታችሁ መታሰቢያ ሊሆን የለመናችሁትን ዋጋ ትቀበሉ ዘንድ ተዘጋጁ ለክፉ መ ደጅ ወአ በቅድመ መላእክት ርም ለኃጢአት ልዑል ለተዝካር ኃጥአን ኃ« ፊት እንዲያኖሩ ሰበጎ መታሰቢያ ባር ዛፃይማኖ መላእክት ፊቅ ቸው ደ ወበእማንቱ ሀወኩ አሕዛብ በእነዚህም ወራ ይታወካሉ ወይትነሥኡ አዝማ በዕለት እንተ ኀሞ ያልታወቁ አሕኝቼ እለ ሰናክሬም ሐሳዊ ኑ መሙሚሕ ይነሣሉ ወበእማንቱ ይጹነሱ ይወፅኡ ከልብስ ከምግብ ሰዎች እለ ትለው ይወጣሉ ወይመስጡ ደ ዎሙ ለደቂቆሙ ርትፅ ወሥር የፀልዉ ንም ለምትለ ለእናንተ ወዮላ ዓለም ጸንቶ ሥርዓት ዘኢኮኑ ኃጥ ሀለዉ ይትከ ኃጢአተኛ ያላ በዚህ ዓለም አላቸው ዋጋ ትቀበሉ በቅድመ መላእክት ከመ ያነብ ርዎ ለኃጢአት ኃጥአን ቅድመ ልዑል ለተዝካር ለክፉ መታሰቢያ ሊሆን ኃጥአን ኃጢአታቸውን በጌታ ፊት እንዲያኖሩ ጻድቃን ለበጎ መታስቢያ ሊሆን ምግ ባር ፃይማኖታዊችሁን በቱ መላእክት ፊት አኖራችኋ ቸው ወበእማንቱ ሀወኩ አሕዛብ በእነዚህም ወራቶች አሕዛብ ይታወካሉ ወይትነሥኡ አዝማደ አሕዛብ በዕለት እንተ ኀጉል ያልታወቁ አሕዛብ አንድም አለ ሰናክሬም አንድም የእለ መዋዕል ይት ሐሳዊ መሚሕ ወገኖች ይነሣሉ ወበአማንቱ መዋዕል እለ ይጹነሱ ይወፅኡ » ከልብስ ከምግብ የተቸገሩ ሰዎች እለ ሰናክሬምን ተክ ትለው ይወጣሉ ወይመስጡ ደቂቆሙ ዎሙ ለደቂቆሙ ወይገድፍ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ቋ ወአንበርክምዎሙ ሰማዕተ አሕዛብ ልጆቻቸውን እየነ ጠቁ ይጥሏቸዋል አንድም እናት አባቶቻቸው መከሬ። ያጠፋችሁ ዘንድ የሚፈጽምበት ሥል ጻድቃን ወቅዱሳን ኀጢአተ ዚአክሙ ሕጋውያንም ሁሉ ወራት አባቶች ጋራ በአንድ ራድደው ያልቃሉ አሕዛብ ካልታ እለሰናክሬም በለኪ ሐሳዊ መሲሕ ምስለ ቢጾሙ ት እስከ ይውኅዝ እምደመ ዚአሆሙ ደም እንደ ፈሳሽ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ወ እስመ ብእሲ ኢይከልዕ እዴሁ እምውሉዱ ወእምውሉደ ውሉዱ ምሒረ ከመ ይቅትሎ ሰው ልጁን ከመግደል የልጅ ልጁንም ይገድል ዘንድ ራርቶ እጁን አይከለክልምና አንድም ከመ ኢይቅትሎ ቢል እንዳይገድለው ራርቶ ከልጅ ልጁ እጁን አይከለክ ልምና ወኃጥእ ኢይከልዕ አዴሁ እምነ እጐሁ ክቡር ደሀም ከባለ ጸጋ ወንድሙ አጁን አይከለክልም እምጎህ እስከ የዐርብ ፀሐይ ወይትቃተሉ ጎሕ ከቀደደ ጀምሮ ፀሐይ እስኪገባ ድረስ ይዋጋሉ ወየሐውር ፈረስ እስከ እን ግድዓሁ ውስተ ደመ ኃጥአን ፈረስ የኃጥአን ደም እስከ እንቢያው ድረስ እያማታው በደም ተውጦ ይሄዳል ወሠረገላ እስከ መልዕልታ ትሰጠም ሠረገላም እስከራሷ ድረስ ትሰጥማለች ከፈረስ ሠረገላ እንዲያንስ በዚህ ይታወቃል እስከ እንግድዓሁ ማለቱ ደሙ እንደ ባሕር ሁኖ አንድም በሰኩናው እየረገ ጠው ሲድ እየረጨው ይሄዳልና እንቢያውን የሚና ካው ስለሆነ ነው ወበእማንቱ መዋዕል መላ እክት ይወርዱ ውስተ ምኋባ አት ፈ በእነዚያም ወራቶች አለቆች ወደሚሰወሩበት ቦታ ይወር ዳሉ ያልታወቁ አሕዛብ አንድም እለ ስናክሬም አንድም እለሐሳዊ መሚሕ ወደ መቃብር ይወርዳሉ ወያገብዕዎሙ በአሐዱ መካን ለኩሎሙ ለእለ ይረድ ፅዋ ለኃጢአት ኃጢአትን የሚራዷት ሰዎ ችንም ሁሉ ወደ አንድ ቦታ ይመልሏሷቸዋል ወይትነሣእ ልዑል በይ እቲ ዕለት ከመ ይግበር ጎኔ ዓቢየ አምኩሎሙ ኃጥአን በኃጥአን ሁሉ ፍርድ ይፈ ርድ ዘንድ በዚያች ቀን እግዚአብሔርበመዓትይነሣል መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ቋቋ ወዐቀብተ ይሁብ ዲበ ኩዙሉሙ ጻድቃን ወቅዱሳን እመ ላእክት ቅዱሳን ወየዐቅብዎሙ ከመላእክት ወገን በደናግ ልና በሕጋውያን ላይ ሁሉ ጠባቂዎችን ይሰጣል አንድም እመላእክት ቅዱሳን የዐቅብ ዎሙ ከመላእክት ወገን ይጠብቋቸዋል አንድም መላ እክት ቅዱሳን የዐቅብዎሙ ቢል ቅዱሳን መላእክት ይጠብቋቸዋል ከመ ብንተ ዓይን እስከ ይትዌዳዕ ኩሉ እከይ ወኩሉ ኃጢአት ክፋት ኃጢአት ሁሉ ጨርሰው እስኪጠፉ ድረስ እንደ ዓይን ብሌን ይጠ ብቋቸዋል ወእመኒ ይነውሙ ጻድ ቃን ንዋመ ነዋሀ ይነውሙ ጻድቃን ቢተኙ ብዙ እንቅ ልፍን ይተኛሉ ጻድቃን በመቃብርም ቢኖሩ ቢዘገዩ ብዙ እንቅልፍን ይተኛሉ ወአልቦሙ ዘይፈርሁ መንግሥተ ሰማያትን እናጣ ለንገዛነመ እሳት እንገባለን ብለው የሚፈሩት የለም ወእሙነ ይሬእዩ ሰብእ ጠቢባን ብዚያም ብዙ ወራት ብዙ ዎች ሰዎች እውነተኛ ነገ ርን ያያሉ ወይሌብዉ ውሉደ ምድር ዙሉ ነገረ ቫቲ መጽሐፍ በዚህም ዓለም ያሉ ሰዎች በዚች መጽሐፍ የተጻፈውን ነገር ሁሉ ልብ ያደርጋሉ ወየአምሩ ከመ ኢይክል ብዕሎሙ አድኅኖቶሙ በሙዳቀ ኃጢአቶሙ ባለጸግነታቸውም ኃጢአትሠር ተው በኃጢአታቸው በጠፉ ጊዜ ማዳናቸውን እንዳይችል ያውቃሉ አሌ ሰከሙ ኃጥአን ሶበ ታመነድብዎሙ ለጻድቃን በዕለተ ዓሕበኃያል ጽኑ መከሯ በምታደርጉባት ቀን ጻድቃንን ባስጨነቃች ኋቸው ጊዜ ኃጥአን ወዮላ ቸሁ ር ወታነድድዎሙ በአሳት በእሳትም ታቃጥሏቸዋላችሁ ወትትፈደዩ በከመ ምግባሪክሙ ። እናንተም እንደ ሥራችሁ ቋጵ አሌ ልብ አለ ውዎ ለእኩይ ክፉውን ነገር ርጉ ዘንድ ችሁ ግል ናንተ ወየ ወሀለሰወክሙ ይር ፍርሀት አላችሁ ወአልቦ ዘይረድአክ የሚረዳችሁም ጩ አሌ እስመ ዲበ ቃፅ ኀጥኣን ባፋችፀበ በተናገራችሁት ናንተ ወዮላችሁ ወዲበ ተግባረ እ በአጃችሁ በሠ አት አለ ግብረ ረ ሕገ እግዚአብ ችሁ እናንተ በዋዕየ ላህበ ሕግንም በዘነጋ ህበ ገፃነም ትሪ ኀጥአን ለእናንተ ይሬእዩ ሰብእ ወራት ብዙ አውነተኛ ነገ ያሉ ሰዎች ሕፍ የተጻፈውን ልብ ያደርጋሉ ኢይክል ብዕሎሙ ው ኃጢአቶሙ ኃጢአትሠር ኃጥአን ፅበ በምታደርጉባት ን ባስጨነቃች ለጻድቃን በዕለተ ኃጥአን ወዮላ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ቋቿ አሌ ለክሙ ግፍቱዓነ ልብ እለ ትተግሁ ከመ ትለብ ውዎ ለእኩይ ክፉውን ነገር ልብ ታደ ርጉ ዘንድ የምትተጉ ልባ ችሁ ግልብጥብጥ ላለ ለእ ናንተ ወዮላችሁ ወሀለወክሙ ይርከብክሙ ፍርሀት ፍርሀት ያገኛችሁ ዘንድ አላችሁ ወአልቦ ዘይረድአክሙ የሚረዳችሁም ወዳጅ የለም ቋ አሌ ለክሙ ኃጥአን እስመ ዲበ ቃሰ አፉክሙ ኀጥአን ባፋችሁ በቃላችሁ በተናገራችሁት ኀጢአት ለእ ናንተ ወዮላችሁ ወዲበ ተግባረ እደዊክሙ በእጃችሁ በሠራችሁት ኃጢ አት እለ ግብረ ረሣዕክሙ ሕገ እግዚአብሔርን የዘነጋ ችሁ እናንተ በዋዕየ ላህበ እሳት ትውዕዩ ሕግንም በዘነጋችሁባት በላ ህበ ገሃነም ትቃጠላላችሁና ኀጥአን ለእናንተ ወዮላችሁ እወቁ በ ወይእዜኒ አእምሩ እስመ መላእክት ይትኀሠጮሥ ምግባሪ ክሙ በሰማይ መላእክት በሰማይ ሥራች ሁን እንዲመራመሩ አሁንም እምፀሐይ ወእምወርኅ ወእም ከዋክብት በእንተ ኃጢአትክሙ ፀሐይን ጨረቃን ከዋክብ ትን ከማምለካቸሁ የተነሣ አንድም በፀሐይ በጨረቃ የሠራችሁትን ኃጢአት ይመ ረምሩታል ወጣወ እስመ በዲበ ምድር ትገብሩ ኅበ ጻድቃን ኩነኔ በወዳጆቹ በጻድቃን ዘንድ በቪህ ዓለም ጽኑ መቻያን ታደርጉባቸዋላችሁና ወያሰምዕ ላዕሌክሙ ዙሎ ደመና ወጊሜ ወጠለ ወዝናመ ጉሙንና ደመናውን ዝናሙ ንና ጠሉን ያዳኝባችኋቷል እስመ ሀለዉ ኩሎሙ ይትክከልኡ እምኔክሙ ከመ ኢይረዱ ዲቤ ክሙ ወደእናንተ እንዳይወርዱ ከእ ናንተ የተነሣ ሁሉ ይከለ ከላሉና መጽሐፈ ሄኖክ ወኢይሔልዩ ዲበ ኃጢስትክሙ በኃጢአታችሁ ምክንያት ይወ ርዱ ዘንድ አያስቡምና ቋ ወይእዜኒ ሀቡ አምኃ ለዝናም ከመ ኢይትከላእ ወሪደ ዲቤክሙ አሁንም ዝናም ወደ እና ንተ መውረዱን እንዳይከለ ከል ወጠል ጠልም ከእናንተ መውረድን እንዳይከለከል እመ ተመጠወ እምኔክሙ ወርቀ ወብሩረ ከመ ይረድ ከእናንተ ብርንና ወርቅን ተቀብሎ ይወርድ እንደሆነ እጅ መንሻ ስጡ ወሶበ ይወድቅ እምኔክሙ አስሐትያ ወሐመዳ ወቱረ ዚአ ሆሙ ውርጭ ዋግ በአናንተ ቢወ ድቁባችሁ የእነርሱም ቅዝቃዜ ቢደረግባችሁ ወኩሉ ነፋሳተ ሐመዳ ዋግን የሚያመጡ ነፋሳትም ሁሉ ወኩሎ ባዕራተ ዚአሆሙ እሊህ የሚያመጡት ጭንቀ ትም ቢያገኛችሁ በአማንቱ መዋዕል ኢትክሉ ቀዊመ ቅድሜሆሙ በእነዚያ ወራት በእነርሱ ፊት መቆም አይቻላችሁም ምዕራፍ ጣ ጉባኤ ጠይቅዋ ለሰማይ ኩልክሙ ውሉደ ሰማይ ወኩሎ ግብሮ ለልዑል በሰማያዊ ግብር የምትኖሩ ስማያዊ ሕግን የምትጠብቁ ሰማይን መርምሯት ተረዲት አንድም በመንግሥተ ሰማ ያት የምትኖሩ ተረዲት አን ድም ውሉድ ሰማያውያን ይሳል ሰማያውያን ውሉድ ሰማያዊእግዚአብሔርን አስቡ ደግ መጽሐፍ የሆነ አእንደ ሆነ በጀመረበት ይጨርሳል ወፍርሁ እምኔሁ ወኢትግበሩ እኩየ በቅድሜሁ በፊቱ ክፉ ነገርን እንዳ ትሠሩ ክእርሱ የተነሣ ፍሩ እመ ዐጸወ መስኮተ ሰማይ ወከልአ ዝናመ ወጠለ ከመ ኢይረድ ዲበ ምድር ክበእንቲ አክሙ ሰማይ መስኮቱን ቢዘጋ አንድም መስኮተ ሰማይ ቢል ጌታ የሰማይን መስኮት ቢዘጋ ዝናም ለመከር ሚ ሀለወክሙ ምን ታደርጉ ወአመፊፌ ክሙ መዓቱን በእ መጣባችሁ ወዲበ ኩሉ በሥራችሁ ቱን ቢያመጣ ርጉ ዘንድ አ አኮኑ አንትሙ በዕዎ እርሱን የም ተ ለምን እስመ ጽድቀ ዚአሁ » ኑዓተ በጌትነቱ ላይ ጽኑ ጽኑ ላችሁና አንድ አንትሙ እለ ቢል ጽኑ ጽኑነ ችሁና የምትማሜ ለም ወአልብክሙ ሰላም ፍቅር አንድነት ት በእነርሱ አይቻላችሁም ። « ተድላ ደስታን ወይእዜኒ ወበብዕል ጩሄ ኢርእዩ ዛሬም በደስታ ሳሉ ሰልፍም ሳሉ አላዩምና ወበስብሐት ሞቱ በጌትነትም ሳለ ወኩነኔ ኢተገብሬ ወቶሙ በሕይወተ መቻያ አልተ ውስተ ፍስቲሆሙ የዛሬውን ተድ አይታችሁ ፀ ምንዳቤሞቱ ትላላችሁ እንጂ መላእክት ወዴ ዲያወርዲቸውሙ ወእኩያተ ዓቢየ የሞታችሁ የእና አርፋ ትናራለች ወይትሐሠዩ መና ፈጽሞ ደስ አእምቅድመ ገጹ ትውልደ ዓለም ለክሙ ምውታን ያሉ ኃጥአንም ፕአን እናንተ ን ናችሁ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ኩሎ መዋዕሊሆሙ ርእዩ ባለ በዘመናቸው ሁሉ ተድላ ደስታን አዩ ይላሉ ወይአዜኒ ሞቱ በሠናይ ወበብዕል ወምንዳቤ ወቀትለ ኢርእዩ በሕይወቶሙ ዛሬም በባለጠግነትና በተድላ በደስታ ሳሉ ሞቱ መከራና ሰልፍም በሕይወተ ሥጋ ሳሉ አላዩምና ወበስብሐት ሞቱ በጌትነትም ሳሉ ሞቱ ወዙነኔ ኢተገብረ ሎሙ በሕይ ወቶሙ በሕይወተ ሥጋም ሳሉ መቻያ አልተደረገባቸውም ወኢተአምርዎሙኑ እስመ ውስተ ሲኦል ያወርድዎሙ ለመና ፍስቲሆሙ የዛሬውን ተድላ ደስታቸውን አይታችሁ ወይእዜኒ በሠናይ ምንዳቤ ሞቱ ወቀትለኢርእዩ ትላላችሁ እንጂ ነፍሶቻቸውን መላእክት ወደ ሲኦል አን ዲያወርዷቸው አታውቁምን ወአኩያተ ይከውና ምንዳቤሆሙ መከራቸው ጭንቅ መከራ እንዲሆን አታውቁምን ይ ወበጽልመት በጨለማ በድንቁርና ሊኖሩ ወበመርበብት በተራኝነት ሊኖሩ ወበላህብ ዘይነድድ ኀበ ኩነኔ ዓቢይ በሚነድ በሚያቃጥል በገፃነም ወደ ጽኑ መቻያ ሊኖሩ ትበውዕ መንፈስክሙ ነፍሳችሁ ወደገፃነም ትገባለች ወኩነኔ ዓባይ ትከውን ለኩሉ ትውልደ ዓለም ጽኑ መቻያም ለልጅ ልጅ ዘመን ትደረጋለች አሌ ለክሙ እስመ አልብክሙ ሰላም ፍቅር አንድነት የላችሁምና ወዮላችሁ ኢትበልዎሙ ለጻድቃን ወለጌራን እለ ህለዉ ውስተ ሕይወት በመዋዕለ ሥራሕነ ፃማ ፃመውነ በሕይወተ ነፍስ ያሉ ደናግል ንና ሕጋውያንን በደከምንበት መጽሐፈ ሄኖክ ምፅራፍ ወራት ለእናንተ ድካምን ደከምን አትበሏቸው አንድም ፅጣን በምንወግርበት ዝክር በምንዘክርበት ወራት ደከምን አትበሏቸው ቿ ወኩሎ ሥራሐ ርኢነ መከራውን ሁሉ አየነ ወእኩያተ ብዙኃተ ረክብነ ብዙ መክራዎችንም ተቀበ ልን ወተወዳእነ ወውኅድነ ጨርሰን ጠፋን ወንእሰት መንፈስነ ወተኅጐልነ ሰውነታችን እንስንስ አለች በዚህም ጠፋን አትበሏቸው ወአልቦ ዘረድአነ በነገር በጸሎት የረዳን የለም አትበሏቸው ወበምግባር ስእነ በምናቀርበው ዕጣን በምንዘክረው ዝክር መዳን ተሳነን አትበሏቸው ወኢምንተኒ ኢረከብነ በእነርሱም ሥራ ስንደክም ምንም ምን ተስፋ አላገኘ ንም ወተጽዕርነ ወቲኀሦልነ በመክራውም ተጨነቅን ጠፋን አትበሏቸው ጅ ወኢተሰፈውነ ከመ ንርአይ ሕይወተ ዕለተ እምፅለት ከዛሬ ነገ ከነገ ሣልስት ሕይወትን እናይ ዘንድ ተስፋ አላደረግንም አት በሏቸው ወተሰፈውነ ከመ ንኩን ርአለ ገዥ እንሆን ዘንድ ተስፋ አደረግን ወኮነ ዘነበ ተገዥ ሆነ ፃዓመውነ እንዘ ንትጌበር ሥራውን ስንሠራ ደከምን ያ ወኢሠለጥነ ዲበ ፃማነ በገንዘባችን አልሠለጠንም ወኮነ መባልዕተ ለኃጥአን ለኃጥአንም መብሎችን ሆንነ ለነገሥታቱ ለመኳንንቱ ምግብ ሆንን ወዓማፅያን አክበዱ ላዕሌነ አር ዑተ ዚአሆሙ በደለኞች ሰዎችም በአኛ ላይ አገዛዛቸውን አጸኑብን ወተሠልጡ ዲቤነ አለ ይጸልኡነ ወእለ ይደሦጐፁነ እኛን የሚጠሉን የሚወጉን ሰዎች በእኛ ሠለጠኑብን ወለእለ ክከሣግደነ ለሚጠሉንም አንገታችንን ረግን ወኢመሐሩነ እነርሱ ግን አትበሏቸው ወፈቀድነ ከመ ንንፍጽ ወና ከእነርሱ ልናርፍ ወደድ ወኢረከብነ ኀ ኅን እምኔሆሙ ከነሱም ቦታ አላ ወሰከይፍቻ ክት በምንዳቤነ በመከራችን ችነን ከአለቆ አንድም ከሰስናቸው ወጸራሕነ ዲበ ገንዘባችነን ላቶቻችን ወ ጮኸን አንደ መላእክት ፀ ወሰከይናሆሙ አናይ ዘንድ ዘንድ ተስፋ ንትጌበር ብንሠራ ደከምን ነ ዲበ ፃማነ አልሠለጠንም ን የሚወጉን ሠለጠነብን ሠቅዜ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ሣ ወለእለ ይጸልኡነ አትሐትነ ክሣግደነ ለሚጠሉንም ለጠላቶቻችን አንገታችንን ዝቅ ዝቅ አደ ረግን ወኢመሐሩነ እነርሱ ግን አልራሩልንም አትበሏቸው ወፈቀድነ ንሑር እምኔሆሙ ከመ ንንፍጽ ወናዕርፍ ከእነርሱ ሸሽተን ከመከራው ልናርፍ ወደድን ወኢረከብነ ኀበ ንጐይይ ወንድ ኅን እምኒሆሙ ከነሱም ሸሽተን የምንድንበት ቦታ አላገኘንም ወሰከይናሆሙ ኀበ መላእ ክት በምንዳቤነ በመከራችን ጊዜ ጠላቶቻ ችነን ከአለቆች ከሰስናቸው አንድም ከመላአክት ዘንድ ከሰስናቸው ወጸራሕነ ዲበ እለ ይበልዑነ ገንዘባችነን በሚበሉብን በጠ ላቶቻችን ወደ አለቆች ጮኸን አንድም ወደ መላእክት ጮኽን አንድም ወሰከይናሆሙ ልመናችንን አድርሱልን ብለን ጻድቃንን ወደ መላእክት አካሰስናቸው ወጸራሕነ በሚበድሉን በጠላ ቶቻችን ጩኸታችንን ወደ መላእክት አድርሱልን ብለን ለጻድቃን ጮኽነ ወጽራሐ ቪአነ ኢይርአዩ ወኢይ ፈቅዱ ከመ ይስምዑ ቃለነ ኢይሬአዩ ሲል ነው ልመና ችንን ጻድቃን መላእክት አይሰሙም ወይረድፅዎሙ ለእለ የሀይ ዱነ ወይበልዑነ ጀ ለሚቀሙን ገንዝባችንንም የሚበሉብንን ወሰእለ አውኅዱነ ያሳነሱንን ወየኀብኡ ግፍዖሙ ግፋቸውንም ይሰውሩላቸዋል እንጂ ወኢያወጽኡ እምኔነ አርዑቶሙ አገዛዛቸውን ከእኛ አያጠፉል ንም እለ ይበልዑነ ገንዘባችንንየሚበሉብንንሰዎች አገቫዛቸውን ከእኛ አያጠፉል ንም ወይዘረዝሩነ ወይቀትሉነ በየሀገሩ ይበትኑናል ይገድ ሉናል ወየኅብዑ ቀትለነ እኛን የሚበድሉን ግፋቸውን አንድም ግፍዓነ ቢል የበደ ሉንን ግፋችንን አይሰሙም አትበሏቸው አላ ይበልዑነ ሲል ነው ገንዘባችንን ይበ ሉብናል እንጂ አንድም አርዑቶሙ ለእለ ይበልዑነ ቢል የሚበድሉንን ሰዎች አገዛዝ ከእኛ አያርቁልንም አትበሏቸው ወኢተዘከሩ ከመ ያንሥኡ እደ ዊዌሆሙ ላዕሌነ እጃቸውን እንዲያነሠ አላሰ ቡም አትበሏቸው እምሕል ለክሙ ጻድቃን እስመ በሰማይ ይዜክሩ መላእ ክት በእንቲአክሙ ሰብአ ዓለም ስለእናንተ መላ እክት እንዲያስቡ አንድም በእንቲአክሙ ስለሞቱ ጻድ ቃን መላእክት እንዲያስቡላ ቸው ምዬ እነግራችኋለሁ ለሠናይ በቅድመ ስብሐቲሁ ለዓቢይ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ግ ነጫ በገናና ፈጣሪ በጌትነቱ ፊት በጎ ነገርን እንዲያደር ጉላችሁ ወአስማቲክሙ ይጸሐፍ በቅድመ ስብሐቲሁ ለዓቢይ በገናና ፈጣሪ ጌትነቱ ፊት ስማችሁ ይጻፋል ተሰፈዉ እስመ በቀዳሚ ንሠርክሙ በእከይ ወበሥራሕ በቀድሞው ዘመን በክፉ ነገር በድካሙም ሁሉ ጐስ ቁላችኋልና ዋጋችሁን እንድ ታገኙ ተስፋ አድርጉ ወይእዜኒ ትበርሁ ከመ ብርሃነ ሰማይ ወትትረአዩ አሁንም እንደ ፀሐይ እንደ ጨረቃስታበሩ ትታያላችሁ ወኖኅተ ሰማይ ይትረኀው ለክሙ ጓ የሰማይም ደጃፍ ይከፈት ላችኋል ወጽራንጎ ዚአክሙ ኩነኔ ጽርሑ ምስጋናችሁንም በሚገባ አመስግኑ ወያስተርኢ ለክሙ ተድላችሁ ደስታችሁ ይገለ ጣል እስመ እምነ ኀሠሥ ዙሎ ወደ መላእክት የተነሣ አንድም አድርሱልን ነሣ ከመላእክት ዱም መከራ ራሉ ወእምኩሉሙ እፅ ለእለ የኀይዱክሙ የሚቀማችሁን «ሩ ከሚረዱ ከነገመ አንድም የሚ ታቱን ከሚረዱ የተነሣ ተሰፈዉ ተስፋክሙ ለክሙ ፍሥሓ መላእክት በሰማይ እንደ መላእ ታደርጓት ዘንደ ብዙ ደስታ እንድ አድርጉ እፅ አትተዉ እንተ ሐሰወክሙ ከመ ትትኅኀብኡ በዕለተ ኩነኔ ጽኑ ፍርድ ትሰወሩ ዘንድ አይደለም ። ወኢትትረከቡ ከመ ኃጥአን እንደ ኃጥአንም ሁናችሁ አትገኙ ወኩነኔ እንተ ለዓለም ትከውን እምኔክሙ ለኩሉ ትውልደ ዓለም እናንተን ከመበደላቸው የተ ነሣ አንድም ከእናንተ ተለ ይተው በኃጥአን ሰልጅ ልጅ የምትኖር ፍርድ ትደረጋለች አንድም ወጽርሐ ቪአክሙ ኩነኔ ጽርሑ በኃጥአን መቻያ የሚሆን ጸሎታችሁን ጩኹ ወያስተ ርኢ ለክሙ በረድኤት ይገ ለጽላችኋል ወይእዜኒ ኢትፍርሁ ጻድቃን ሶበ ትሬእይዎሙ ለኃጥአን ይጸንዑ ወይዴለዉ በፍትወቶሙ ጻድቃን ኃጥአንን ጸንተው በፈቃዳቸው ተዘጋጅተው ባያችኋቸው ጊዜ አትፍሩ ወኢትኩኑ ሱቱፋነ ምስሌ ሆሙ አላ ረሐቁ እምግፍዐ ዚአሆሙ እነርሱ ከሚሠሩት ግፍ ራቁ እንጂ ከእነርሱ ጋራ የተባበራችሁ አትሁኑ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ግ እስመ ለሐራ ሰማይ ሀለወክሙ ትኩኑ ሱቱፋነ ከሰማይ መላእክት ጋራ አንድ ትሆኑ ዘንድ አላችሁና እስመ ትብሉ አንትሙ ኃጥአን ኢትኅሥሠ ኢይትኀሠጮሥሠ ሲል ነው እናንተ ኃጥአን መላእክት ኃጢአታችንን አይመራመሩም ትላላችሁና ወኢይጸሐፍ ኩሉ ኃጢስትነ ኃጢአታችንም ሁሉ አይጻ ፍብንም ትላላችሁና ይጽሐፉ ሀለዉ ኩሎ ኃጢአተ ክሙ በኩሉ ዕለት መላእክት በየቀኑ የሠራች ሁትን ኃጢአታችሁን ይጽፉ ዘንድ አላቸው ቋፅ ወይእዜኒ አነ አርእየክሙ እስመ ብርፃን ወጽልመት አሁንም በጨለማና በብርፃን ፅለት ወሌሊት በመዓልትም በሌሊትም ይሬእዩ ኩሎ ኃጢአተክሙ ኃጢአታችሁን ሁሉ ያውቁ ዘንድ አላቸውና ወኢትርሥኡ በልብክሙ ወኢተ ሐስዉ ይህንንም በልቡናችሁ አትዘ ንጉ ሐሰትም አታድርጉ ወ ወኢትሚዋዎ ለነገረ ርትዕ የቀናውን ነገር ወደ ዐመፅ አትመልሱት ወኢተሐስውዎ ለነገረ ቅዱስ ወዓቢይ የክቡር የገናና የእግዚአብሔ ርን ነገር አታሳብሉ ወኢትሰብሕዎ ለጣዖትክሙ እስመ ኢኮነት ኩላ ሐሰትክሙ ሐስታችሁም ሁሉ ወኩሉ ርስፀትክሙ ለጽድቅ አላ ለኃጢአት ዓቢይ ዝንጋዔያችሁ ሁሉ ለጽኑ ኃጢአት ነው እንጂ ለጽ ድቅ ለበጎ አይደለችምና ጣዖ ታችሁን አታክብሩት ጃዌ ወይእዜኒ አነ አአምሮ ለዝንቱ ምሥጢር ዛሬም አኔ ይህንን ምሥ ጢር መሺምሬ አውቀዋለሁ እስመ ነገረ ርትዕ ይመይጡ ወየዐልዉ ብዙኃን ኃጥአን ብዙዎች ኃጥአን የቀናውን ነገር ወደጥመት ፈጽመው እንዲመልሱት ወፀ ወይትናገሩ ነገራተ እኩያተ ወይሔስዉ ክፉዎች ነገሮችንም ዋሽተው ይናገራሉ ቲሆሙ ነገራቲሆሙ ራቸውን ፋሉ አንድም ይሆናል ቃል ናገሩበት ላይ ይጽፋሉ ወ ወሶበሰ ይጽሕፉ በርትዕ ቲሆሙ የተናገርሁትን ባማረ በተገባ ወኢይዌልጡ ራትየ ኩሎ ከቀዳሚ ቲአሆሙ ስለእነርሱ በቀና ድርጉት ብዬ ውን የሚገባ ይጽፋሉ እንጂ ነገር ወደ ዐመፅ ለነገረ ቅዱስ ና የእግዚአብሔ አታሳብሉ ለጣዖትክሙ እስመ ሐሰትክሙ ሁሉ ነው አንጂ ለጽ ስነ አአምሮ ነገራተ እኩያተ ንም ዋሽተው መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ሣ ወይፈጥሩ ፍጥረታተ ዓቢያተ ጽኑ ጽኑ ልብ ወለድ ነገሮችን ይናገራሉ ወመጻሕፍተ ይጽሕፉ ዲበ ነገራ ቲሆሙ ነገራቲሆሙ ሲል ነው ነገ ራቸውን በመጻፋቸው ይጽ ፋሉ አንድም አንዳለው ይሆናል ቃል ለቃል በተ ናገሩበት ላይ በመጽሐፍ ይጽፋሉ ቋወ ወሶበሰ ኩሎ ነገራትየ ይጽሕፉ በርትዕ ዲበ ልሳና ቲሆሙ የተናገርሁትን ነገሬን ቢጽፉ ባማረ በተገባ ነበር ወኢይዌልጡ ወኢየሐፅፁ እምነገ ራትየ ሳይለውጡ አስቀድሜ ስለ እነርሱ ያዳኘሁባቸውን ነገር ሁሉ አላ ኩሎ በርትዕ ይጽሕፉ ኩሎ ዘቀዳሚ አስማዕኩ በእን ቲአሆሙ ስለእነርሱ በቀና ነገር አታ ድርጉት ብዬ ያዳኘሁባቸ ውን የሚገባ አስመስለው ይጽፋሉ እንጂ አንድም አድርጉ ያልኋቸውን ትተዉ አታድርጉ ብዬ ያዳኘሁባ ቸውን የሚገባ አስመስለው ይጽፋሉ እንጂ ወካልአ ምሥጢረ አአምር ሌላምሥጢርንም አውቃለሁ እስመ ለጻድቃን ወለጠቢባን ይትወሀባ መጻሕፍት ለደናግል ለሕጋውያን መጻ ሕፍት ይሰጣሉ ብሉያት ሐዲሳት ናቸው ለፍሥሓ ወለርትዕ ወሰጥበብ ብዙኀ ተድላ ደስታ ብዙ ጥበብና የቀና ነገርም ሊሆኗቸው ወሎሙ ይትወሀባ መጻሕፍት መጻሕፍት ይሰጧቸዋልና ወ ወእሙንቱ የአምኑ ቦሙ እነርሱ ያምኑባቸዋል ወይትፌሥሑ ቦሙ በእነርሱም ደስ ይላቸዋል ወይትሐሠዩ ኩሎሙ ጻድቃን እለ እምኔሆሙ አእመሩ ኩሎ ፍናዋተ ርትዕ ከመጻሕፍት የተነሣ አንድም ከመማራቸው የተነሣ የሕግን ሥርዓት ያወቁ ሰዎች ደስ ይላቸዋል ይትዐሠዩ ቢል ብዙ ዋጋቸውን ያገኛሉ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ድ ቋድ ወበእማንቱ መዋዕል ይቤ እግዚእ ከመ ይጸውዑ ወያሰ ምዑ ለውሉደ ስብእ በጥበቦሙ ጥበቦሙ ሲል ነው መጻ ሕፍት በሚሰጡበት ወራት ለውሉደ ምድር ጥበባቸውን ያስተምሩ ዘንድ አንድም በጥበባቸው ጸንተው ያስ ተምሩ ዘንድ ወ አርእዩ ሎሙ ጌታ አስተምሩዋቸው አለ እስመ አንትሙ መራሕያኒሆሙ ወደ ምግባር ወደ ሣፃይማ ኖት የምትመሯቸው እናንተ ናችሁና ወዕተ ዲበ ኩሉ ምድር የምግባር የዛይማኖታቸውን ዋጋ የምታሰጧቸው እናንተ ናችሁና ጓ እስመ አነ እኔ ዔኖክ ወወልድየ ልጄ ማቱሳላ ንዴመር ምስሌሆሙ ለዓለም በፍናዋተ ርትዕ በሕይወቶሙ በሕይወት ሳሉ የሕግን ነገር በማስተማር ከመም ህራን ጋራ እንጨመራለን አንድም እኔ አብ ልጄ ክርስቶስ የባሕርይ ሕይወቴ መንፈስ ቅዱስም በቀና ሥራዎች በሕይወተ ሥጋ ሳሉ የሕግን ነገር ቢሠሩ እናድርባቸዋለን እመቦ ዘዐቀበ ቃልየአነ ወአብ ወመንፈስ ቅዱስ ንመጽእ ኅቡረ ኀቤሁ ወንገብር ምዕራፈ እንዲል ወሰላመ ይከውን ለክሙ ተፈ ሥሑ ውሉደ ርትዕ በአማን ምግባር ፃይማኖት ፍቅር አንድነትን የምትሠሩ ልጆች ደስ ይበላችሁ ምዕራፍ ጉባኤ ወአምድኅረ ብዙኅ መዋዕል ነሥአ ወልድየ ማቱሳላ ለወልዱ ሳሜህ ብእሲተ ሕብዙ ዘመን በኋላ ልጄ ማቱሳላ ለልጁ ለላሜህ ሚስት አጨ ወፀንሰት እምኔሁ ወወለደት ወልደ ከእርሱም ፀንሳ ወንድ ልጅን ወለደች ወኮነ ሥጋሁ ጸዓዳ ከመ አስሐትያ ሰውነቱም አንደ ፅሥ ነጭ ሆነ ጳዮሐ ወፀጉረ ርአሉ ወቀይሕ ከመ እንደ ጌ ጸዓዳ የራሱም ነጭ ብዝት ወድምድማሁ ጉተናውም ነው ወፈድፋደ በርሀ ቤቱም ሁሉ ወሶበ ተንሥአ ልዲት ከሠተ ነገር ጀመረ ቤት ጌታን ወፈርሀ አምኒኔሁ ወጉ ከእርሱም የ ላሜህ ፈርቶ በቀና ፆ በሕይወተ ሥጋ ነገር ቢሠሩ ለን እመቦ ዘዐቀበ ወአብ ወመንፈስ መጽእ ኅቡረ ን ለክሙ ተፈ ርትዕ በአማን ብዙኅ መዋዕል ዊ ማቱሳላ ለወልዱ ተ በኋላ ልጄ ለልጁ ለላሜህ ወቀይሕ ከመ ጽጌ ረዳ እንደ ጽጌ ረዳም ቀይ ሆነ ወፀጉረ ርእሱ ከመ ፀምር ጸዓዳ የራሱም ጠጉር እንደ ነጭ ብዝት ነው ወድምድማሁ ጉተናውም የተሸራሸ ነጭ ነው ኣ ወሠናይ አዕይንቲሁ ዓ ዓይኖቹም ያማሩ ናቸው ወሶበ ከሠተ አዕይንቲሁ አብርህ ዙሎ ቤተ ከመ ፀሐይ ዓይኖቹንም በገለጠ ጊዜ ቤቱ ሁሉ እንደ ፀሐይ አበራ ወፈድፋደ በርህ ዙሉ ቤት ቤቱም ሁሉ ፈጽሞ በራ ወሶበ ተንሥአ እምእዴዛፃ ለመወ ልዲት ከሠተ አፋሁ ወተናገረ ስብሐቲሁ ለእግዚአ ጽድቅ ካዋላጂቱ እጅ በተነሣ ጊዜ ነገር ጀመረ የክብር ባለ ቤት ጌታን አመሰገነ ወፈርሀ ላሜህ አቡሁ እምኔሁ ወጉየ ከእርሱም የተነሣ አባቱ ላሜህ ፈርቶ ሸሸ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ማ ወመጽእ ኅበ አቡሁ ማቱሳላ ወዉደ አባቱ ወደ ማቱሳላም መጣ ወይቤ አነ ወለድኩ ወልደ ውሉጠ እኔ ልዩ ልጅ ወለድሁ ወኢኮነ ከመ ሰብእ እንደ ሰውም አይደለም ወይመስል ደቂቀ መላእክተ ሰማይ የሰማይ መላእክት ልጅ ይመስላል እንጂ ከሰው የተወለደ አይመስልም አለ ለእርሱ ስለ መሰለው ነው እንጂ መላእክት ልጅ የሚወ ልዱ ሁነው አይደለም ወፍጥረቱ ካልእት ወኢኮነ ከማነ ልደቱ ልዩ ነው እንደኛም አይደለም ወአዕይንቲሁ ከመ እገሪሁ ለፀሐይ ዓይኖቹም እንደ ፀሐይ አግሮች ናቸው ወገጽ ስቡሕ ፊቱም የበራ ነው አለ ወይመስለኒ ከመ ኢኮነ እምኔየ አላ እመሳእክት ውእቱ ከመላእክት የተወለደ ነው እንጂ ክአኔስ ያልተወለደ ይመስለኛል መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ማ ነሜ። በይበለኒ ዝ መካነ ዘት ስቡሓን ግሩማን ተራሮች በእሳት ፆ በህየ ይትወደዩ መናፍስተ እንዲከበቡ በእሳት ይከበባሉ ኃጥአን ወጽሩፋን ወይትሀወኩ ለፌ ወሰፌ ይህም የምታየው የምትሰ ወዲህ ወዲያ ሸቅ ሸቅ ማው ቦታ ኃጥአን የሚገቡ ይላ ዙ ቦታነው ገዣ ኃጢአትንም ጽሑፋን በሰማይ ቃላቱ ሕገጋቱ አንድም ከነ አንዱም በጸ ተጽፈዋልና ከመ ያንብብዎሙ መላእክት ያነቧ ወያእምሩ ዘሀሎ ለኃጥአን ኃጥአንን ወእለ ይገብሩ ሄ ወእለ እግዚአብሔር ሁሉወዳለ ሰዎች በዚያ አለኝ እለ ሀ ዲበ ምድር ይሠሩ ዘንድ ቢያት ቢቀጽ ይፈጠሩ ዘንድ እስመ ሀለጩ ያለውን ያውቁ መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ማ ወእለ ይገብሩ ኃጢአተ ኃጢአትንም የሚሠሩ ሰዎች ወእሰ ይመይጡ ዙሎ ቨሸነገረ እግዚአብሔር በአፈ ነቢያ ቲሁ እለ ሀለዉ ይትዝሩ ዲበ ምድር በዚህ ዓለም ይሠሩ ዘንድ ያላቸውን በነቢያት አንደበት እግዚአብሔር ያናገረውንነገር ሁሉወዳለመሆንየመልሱ ሰዎች በዚያ አለኝ እለ ሀለዉ ይትገበሩ ዲበ ምድር አለ ሕገጋቱ ይሠሩ ዘንድ ያላቸው ለነ ቢያት ቢቀጽሉት ነቢያት ይፈጠሩ ዘንድ ያላቸው እስመ ሀለዉ እምኔሆሙ ጽሑፋን ወልኩዓን ለእለ በሰማይ ቃላቱ ሕገጋቱ ተጽፈዋልና አንድም ከነቢያት አንዱም አንዱም በጸፍጸፈ ሰማይ ተጽፈዋልና ከመ ያንብብዎሙ መላእክት መላእክት ያነቧቸው ዘንድ ወያእምሩ ዘሀሎ ይብጽሖሙ ለኃጥአን ኃጥአንን ይመጣባቸው ዘንድ ያለውን ያውቁ ዘንድ ይወድቃሉ ከተፈጠሩ ወለመናፍስት ትሑታን ለጻድቃን ይመጣላቸው ዘንድ ያለውን ያውቁ ዘንድ ወአለ አሕመሙ ሥጋሆሙ ሰውነታቸውን ያደከሙ ጻድ ቃን ያገኙት ዘንድ ያለውን ወተፈድዩ ዲበ አምላክ እምአምላክ ሲል ነው ከእ ግዚአብሔር ዋጋቸውን የሚ ቀበሉ ጻድቃን ወእለ ኀሥሩ እምእኩያን ሰብእ ከኃጥአን የተነሣ የጐስቁሉ ጻድቃን እለ ያፈቅርዎ ለአምላክ ኢወርቀ ወኢብሩረ ኢያፍቀሩ አምላክን የሚወዱ ወርቅን ብርን የማይወዱ ጻድቃን ወኢዙሉሎሉ ሠናየ ዘውስተ ዓለም በዚህ ዓለም ያሉ መብሎ ችንም ያልወደዱ ጻድቃን እለ ወሀቡ ሥጋሆሙ ሥጋቸውን ለመክራ የሰጡ ወአለ እምአመ ኮኑ ኢፈተዉ መባልዕተ ዘዲበ ምድር ጀምሮ በዚህ ዓለም ምግቦችን ያልወደዱ ሰዎች የዚህን ዓለም ሹመት ሽልማት አልወደዱም መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ማ ሜ አላ ረሰዩ ርእሶሙ ከመ መንፈስ እንተ ኀለፈት ራሳቸውን እንደሞተች ሰው ነት አደረጉ እንጂ መብል መጠጥ ያልወደዱ ጻድቃን ይቀበሉት ዝንድ ያለውን ያውቁ ዘንድ ተጽፏልና ወዘንተ ዐቀቡ ይህን ሕግ ጠበቁ ወብዙኀ አመከሮመሙ እግዚእ ጌታም በብዙ ወገን ፈተ ናቸው ወተረክበ መናፍስቲሆሙ በንጽሕ ሰውነታቸው ንጹሕ ሁኖ ተገኘ ከመ ይባርክዎ ለስሙ ስሙን ያመሰግኑ ዘንድ አንድም እንዘ ይባርክዎ ይላል ሲያመሰግኑት ንጹሕ ሁኖ ተገኘ ወኩሎ በረከቶሙ ነገርኩ በመጻሕፍት የቀረውንም ምስጋናቸውን ሁሉ በመጻሕፍት ተናገርኩ ወዐስዮሙ ለአርእስቲሆሙ በምግባር በሃይማኖት የሚጠ ቅማቸው መምህሮቻቸውን ዋጋቸውን ስጣቸው ንም እየሰሙ ተገኘተዋክና እስመ እሱ ተረክቡ ያፈቅርዎ ለሰማይ ሰማያዊ ሕግን ሰማያዊ እግዚአብሔርን ሲወዱ ተገኝ ተዋልና እምእስትንፋሶሙ ዘለዓለም በአእአምራቸው አንድም እም አበዊሆሙ ቢል ከአባቶቻ ቸው ይልቅ አንድም እም ንዕሶሙ ይላል ከሕፃንነታ ቸው ጀምሮ ሲወዱት ተገኝ ተዋልና ወእንዘ ይትከየዱ እምአ ኩያን ሰብእ ከኃጥአን የተነሣ መከራ አየተቀበሉ ወሰምዑ እምንቤሆሙ ትዕይርተ ወጽርፈተ ከእርሳቸው ተግዳሮትን ስድብ ወኀሥሩ እንዘ ይባርኩኒ እኔንም ሲያመሰግኑ ጐስቀ ለዋልና ወይእዜኒ እጹውዕ መናፍስ ቲሆሙ ለቴራን እምትውልድ እንተ ብርሃን አሁንም ዕውቀት ካላቸው ሰዎች የተወለዱ ደጎች ሰዎች ሲወዱት አንድም ወለዱ የጻድ እጠራለሁ እ አለ እንተ በ ወይዌልጥ ለእል በጽልመት ወአወፅኦሙ ሰእለ ያፈቅርዎ የከበረ ስሜን በብሩህ ብርኝን ወደ መንግሥቶ አወጣቸዋለሁ ወአነብር አሐደ መንበረ ክብረ አንዱንም አንዱ በሚሆን በገነት ሰማያት አስቀም ስፍር ተጐጥር ዘመናቸው ግነ ቡ ያፈቅርዎ ግን ሰማያዊ ሲወዱ ተገኝ ዘለዓለም አንድም እም ቢል ከአባቶቻ አንድም እም ለል ከሕፃንነታ ሲወዱት ተገኝ ይትከየዱ እምእ ነሣ መከራ መሙ ትዕይርተ ዳሮትን ስድብ ሲወዱት ይባርኩኒ ሰግኑ ጐስሩ እጹውዕ መናፍስ እምትውልድ ት ካላቸው ለዱ ደጎች መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ማ አንድም ከመምህራን የተ ወለዱ የጻድቃንን ነፍስ እጠራለሁ እንተ ብርሃፃን አለ እንተ በ ሲሆን ነው ወይዌልጥ ለእለ ተወልዱ በጽልመት በመከራ የተወለዱ ጻድቃንን በውዕቀት እለውጣለሁ እለ ኑ በሥጋሆሙ ኢተፈድዩ ክብረ በከመ ይደሉ ለፃይማ ኖቶሙ እንደ ሃይማኖታቸው በሥጋ ቸው ክብርን ያልተቀበሉ ወአወፅኦሙ በብሩህ ብርሃን ለአለ ያፈቅርዎ ለስምየ ቅዱስ የከበረ ስሜን የወደዱትን በብሩህ ብርፃን ወደ ገነት ወደ መንግሥተ ሰማያት አወጣቸዋለሁ ወአነብር አሐደ አሐደ ዲበ መንበረ ክብረ ዚአሁ አንዱንም አንዱንም ገንዘቡ በሚሆን በገነት በመንግሥተ ሰማያት አስቀምጠዋለሁ ወይትወሀውሁ በአዝማን ዘአልቦ ጉልጐ ስፍር ፉጥር በሌለው ዘመናቸው በገነት በመንግ ሥተ ሰማያት ለጻድቃን ያበራሉ እስመ ጽድቅ ኩነኔሁ ለአምላክ የአምላክ ፍርዱ እውነት ነውና ያበራሉ እስመ ለመሀይምናን ሃይማኖተ ይሁቦሙ ለታመኑ ሰዎች የፃዛይማኖ ታቸውን ዋጋ ይሰጣቸዋልና በማኅደረ ፍናዋት ርቱዓት በቀኑ ሥራዎች ሀሠርቱ ቃላትን በመጠበቅ ቢገኙ በገነት በመንግሥተ ሰማያት ለምዕመናን የምግባር የሃይማ ኖታቸውን ዋጋ የሚሰጥ ስለሆነ የአምላክ ፍርዱ እውነት ነውና ያበራሉ ወይሬእይዎሙ ለእለ ተወልዱ በጽልመት ይትወደዩ በጽልመት ከዲያብሎስ በኃጢአት የተወ ለዱ ኃጥአንን ገፃነም ሲገቡ ያዩዋቸዋል እንዘ ይትወሀውሁ ጻድቃን ጻድቃን ሲያበሩ ወይጸርሑ ኃጥአን ያለቅሳሉ ወይሬእይዎሙ ኃጥአን እንዘ ይበርሁ ጻድቃንን ሲያበሩ ኃጥአን ያዩዋችዋል መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ግ ወየሐውሩ እሙንቱሂ በኀበ መንግሥተ ሰማያት ጻድ ተጽሕፈ ሎሙ መዋዕል ቃን ይሔዳሉ ተፈጸመ ራእየ ሄኖክ ነቢይ በሰላመ እግዚአብሔር ለእግዚአብሔር ክብር ምስ ጋና ይግባውና ነቢዩ ሄኖክ ያየው ራእይ ተፈጸመ ጉባዔ ሄኖክ ቋ ወጸዱ ዘጉለቄ ሄኖክ የቆጠረው ሠላሳ ወአዝማን እነርሱም በተጻፈላቸው ዘመኖ ችና ቀኖች ጸንተው ይኖ ራሉ አንድም በኀበ ኢተ ጽሕፈ ሎሙ ይህንን ያህል ቀን ይህንን ያህል ሸመን ኑራችሁ ትመጣላችሁ ተብሎ ወዳልተጻፈላቸው ቦታ ወደ ገነት ወደ።