Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ « ኢትዮጵያዊነት ማለት የፅናትና የብርታት እና የትእግስትና የዘላቂነት ምልክት ነው።
ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያን እና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሉሳ ጂግሳ ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ሀሃቨከ። በዚህ መዕሐፍ ወደፊት እንደምናየው ፈላሾች በእርግጠኝነት የመጨረሻዎቹ እንጂ የመጀመርያዎቹ መጤዎች አልነበሩም የአይሁድ ህዝቦች በሌሎች አገሮች ሴማዊ የዘር መድልኦ እና እንግልት ቢደርስባቸውም ኢትዮጵያ ውስጥ ተደላድለው ከመኖራቸውም በላይ በካህንነት የማገልገል አድልም አግኝተዋል ንጉሥና ንጉሠ ነገሥት ሆነውም ነበር በእርግጥም የቀድሞዎቹ አይሁዳውያን በሌሎች አገሮች የተነፈጉትን በትረሙሴና እና በትረዙፋን ኢትዮጵያ ውስጥ ጨብጠው ዛብት አካብተው ግላዊና ሃይማኖታዊ ነፃነት ተቀዳጅተው ለመኖር በቅተዋል በተለይ ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያ ነገሥታት ራሳቸውን የንጉሥ ሰለሞን ዝርያዎችና የስርወመንግሥቱ ወራሾች አድርገዋል ከንጉሥ ሰለሞንና ከንግሥተሳባ አብራክ ከተወለደው ከቀዳማዊ ምኒሊክ ጀምሮ በ ዐመተ ምህረት ዙፋናቸውን በህዝባዊ አመፅ እስከለቀተቁት ቀዳማዊ ኃይለሥላሜ ድረስ የሰለሞንን ስርወመንግሥት በመወከል በኢትዮጵያ ነገሥታት ዙፋኑ ላይ ወጥተዋል ይህ መፅፃሃፍ የክርስትና እምነት ወደ ሀ ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ዮጵያ ከመግባቱ በፊት ኢትዮጵያን የገዙ ነገሥታትንና ነኒሥችን ታሪክ በመጠኑ ያስቃኘናል አብርፃም የህይወት ታሪኩን በጽሁፍ አላሰፈረም ሃንበበብና መፃፍ ችሎም እንኳን ቢሆን ንጉሥ ወይም ካህን ስላልሆነ የህይወት ታሪኩን ለመዘገብ ምክንያት አልነበረውም ከረበት ዘመን ዓመታት በኋላ ሙሴ በመጽፃፍ ቅዱስ ዐ»ስጥ ገድሉን እስካሰፈረለት ጊዜ ድረስ ታሪኩ በራሱ ልጆች ዘንድ ዘጽሁፍ ተመዝግቦ አልተገኘም የአብርፃም ወዳጅና ኢትዮጵያውያን ቀደምት አባት የነበረው መልከጸዲቅ ገድል ግን አንዲያ አልሆነም ወራሾቹ ነገሥታትና ካህናት ስለነበሩ በህይወታቸውና በመንግሥታቸው ዙርያ የሆነውን ሁሉ ዘሃበዋል መልከጸዲቅና አብርሃም ወዳጆች ስለነበሩ ይህን ሀቅ ነጉሥካህኑት የመልከጸዲቅ ልጆች ከትበውታል ታዲያ አኢትዮጵያውያን ነገሥታትና ካህናት እንዲሁም የመልከጸዲቅ ልጅ ኢትዮጵ ስለ አብርፃም ህይወትና ከእነርሱም ጋር ስለነበረው ተርበት ቢጽፉ አያስገርምም አብርፃም ከመልከጸዲቅ ጋር ቤተሰቡን ጨምሮ ስለነበረው ገኘኙነት ከካህኑ እና ከንጉሠነገሥቱ ከኢትዮጵ በኩል ቀጥተኛ ዙዘር ግንድ ከነበረው ከምድያሙ ካህን ከኢትዮጵያዊው አማቱ ከሁቶርአብ ሙሴ ብዙ ታሪክ ቀስሟል። ሆኖም በተዘዋዋሪ መረጃዎሻ ሳላይ ተመስርቼ ታቦቱ ኢትዮጵያ ውስጥ መኖሩን አረጋገጫለሁ ብሎ አንድ ባለ ገጾች ጠብደል መጽሀፍ ጽፎ እንደ ጉደ ቸበቸበው እኛ ብቻ ሳንሆን ዐለም በሞላ አምኖት መጽሀፉ ከታተመ በኋላ ታቦቱን አሰሳ ምድረ ቱሪስት ወደ ኢትዮጵያ ይጎርፍ ጆመር ሌላም ፈረንጅ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ገዳማቱን እና አድባራቱን እንዲሁም የኢትዮጵያን ቅዱሳን ስፍራዎች ሁሉ አዳርሶ እየሱስ ክርስቶስ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ነበር ብሎ በፊት እየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያ ውስጥ ለ ሶስት ዐመታት ናሮ ነበር የሚለውን አፈታሪክ እውነተኛነት በሲኒማ አስደግፎ አረጋገጠ የዛሬ ዓመት ደግሞ ዘጠ ክበ ጂም ራንኪን የተባለ አንድ አሜሪካዊ ምሁር እና ወንጌላዊ የኢትዮጵያን የብስና ባሕር መርምሮና በርብሮ እየሱስ ክርስቶስ በልጅነቱ ወደ ምድረ ኢትዮጵያ መምጣቱን በተዘዋዋሪ መረጃዎች ተገንዝቦ አና አረጋግጦ ወጩጩፎ ደይዕዐሠ እየሱስ በኢትዮጵይ የሚል መጽሀፍ ደርሷል መጽሀፉም በዐለም ዙሪያ ተቀባይነትን አግኝቷል መሪራስ አማን በላይ ግን ከዚህ ፈረንጅ መረጃዎች በተሻሰ ዜና ማርሄር በተሰኘ እየሱስን በልጅነቱ ከግብጽ ጀምሮ በሚያውቀውና ኢትዮጵያ ውስጥም ለሦስት ዓመታት አብሮት ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ በረው ማርሔር በተባለ ኢትዮጵያዊ መጽሀፍ ሳይ ተመርኩዘው አስሰስ ክርስቶስ በኢትዮጵያ የሚል መፅሐፍ አቅርበው ነበር አም በዛ ላይ ተንተርሼ ስለ እዚሁ አስደናቂ ጉዳይ ከትቤ ነበር ሀሆሥ እየሱስ እንዴት ኢትዮጵያ ውስጥ ሊኖር ይችላል እያሉ አሃዚአብፄር ሀገራቸውን ኢትዮጵያን ማክበሩን ለመረዳት ስሂቸው ይህን እውነት ለመቀበል የተቸገሩ አንዳንድ አ ዮጵያውያን ነበሩ ከእዚህም በላይ የሚያሳዝነው ነገር ሪራስ አማን በላይ እጆች ውስጥ የጥንት ታሪክ መጻህፍት እንደ አለ አዜ የህግ ጠበቆች ወንጀል መሠራቱን በሚያረጋግጡበት ዘዘዋዋሪ ማስረጃ በርርህጠልበርል ፀህከ አረጋግጫለሁ ስል አንዳንድ ግለሰቦች አልተቀበሉኝም ነበር ቀድሞውንም ዘሆን መሪራስ አማን በላይ ዋቢ መጻህፍት ሳይኖራቸው እነዛን ዞሉ አስደናቂ መጽሀፎች ከልባቸው አንቅተው ሊጽፉ ለነፍማይችሉ ለኔ ግልጽ ነበር ምክንያቱም መረጃ የሌለው የሰው ልጅ አአምሮ ያን ሁሉ እፁብ ድንቅ የምድርና የሰማይ ነገር ሰከትብ ስለማይችል የሆነ ሆኖ የመሪራስ ባለአደራዎች ሰጦደፊቱ ግኝቶቹን በቤተመዘክር ወይም በዩኒቨርሲቲ በ መጻህፍት እንደሚያኖሩት እምነቴ ነው። ወንዶቹ ኢትኤል ሃፃሃሙኤል መሊክ ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ዘሥሦ አቡመሊክ ነበር አቡመሊክ የተሰየመው በመልከጸዲቅ ሰ መንግሥች ነበር ኢትኤል በእግዚአብሔር ትእዛዝ ወደ ኢትዮጵያ አምርቶ አሦጽያ ላይ ነግሦ ወንድ ልጆች ወልዶ እነሱ ባ ዘተው በ ዓመታት ውስጥ አሁን በስሙ ለሚጠሩት ፀ ሚሊዮን ለሚጠጉት ኢትዮጵያውያን አባት ሆነ ማለት ነቦ ሁለተኛው ልጁ ፃሙኤል በፋርሳውያንና በባቢሎናውያን ዘ ላይ ተቀምጦ ታሪክ በአግራሞት የዘገበለትን የፃሃሙራቢ ሥርዓተ ህግጋት ጠህ ር ዐ ዌሌ ደነገገ ሦስኛው ልጁ አቡመሊክ በሌባኖናውያንና ዛሬ ፍልስጥኤማውያን ዘነባሉት ላይ ነገህ ከጊዜ በኋላ የአብርፃም ልጆች አካባቢውን ተቁቐዋጣጥረው ሰሳ ማረፊያ በማድረግ ደብረ ዕዮን ብሰው በጠሩት ቅዱስ ስፍራ በሞው በራማ ተራራ አንድ ቀን መልከጸዲቅ እና ልጆቹ ስዋእት ሲያቀርቡ እግዚአብሔር በደምና በስጋ ፈንታ ወይንና ነበስት እንዲያቀርቡ ኢትኤልንም የዓባይ ወንዝ መነሻ ወደሆነው ቦ ወደ ጣና ሀይቅ እንዲያመራ አዘዛቸው እግዚአብሔር በልክጸዲቅ በኩል ከቦታው ስትደርስ ዮጵ በሚባል ብጫ ሀዐ ትከብራለህ ኤል» የሚለውን ቃል ከስምህ አውጥተህ አት የሚለውን ከፊለስምህን አስቀርተህ መጠሪያህን ኢት ቭ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ ዮጵ ታደርጋለህ አለው በዚህም አኳጊን የምታርፍባት አገር በስምህ ኢትዮጵያ ትባላለች ኢትዮጵያ ለእግዚአብሔር የሚተርብ ቢጫ ወርቅ ስጦታ ወይም በረከት ማለት ነው ከዘመናት በኋላ እግዚአብሔር መሲህ እና የሰላም ንጉሥ ሊሆን በምድር ላይ ሲወለድና የሰው ልጆችን ለማዳን በዚች ምድር ሲገኝ ዘሮችህ ያን ብርቅዬና ውድ ቢጫ የኢትዮጵያ ወርቅ ከርቤ እና እጣን ይዘው የመሲሁን መወለድ የምታበስር ኮከብ በሰማይ ሆና እየመራቻቸው አሱ ወደ ተወሰደበት ስፍራ ታደርሳቸዋለች አላቸው አማን በላይ ዝኒከማሁ ገጽ በእግዚአብሔርና በመልከጸዲቅ እንዲያ የተመከረው ኢትኤል ወሳጆቹን ወንድሞቹን እና ኢየሩሳሌምን ተሰናብቶ ከባለቤቱ ጋር በ ካህናት ታጆቦ ኖህ ከመርከቡ አውርዶአቸው የኖህ ሚስት እሜቴ ሀይካል በጣም ለምትወደው ልጂ ለኩሽ ሰጥታው ሲወርድ ሲዋረድ ወደ መልከጸዲቅ ከደረሱት መጻህፍት ውስጥ ብርቅዬ የሆኑትን ተሽክሞ የዛሬ ዐመት አካባቢ ወደ ኢትዮጵያ አመራ። የአከብርሃምንም ታዛዥነት እግዚአብሄር ከጽድቅ ቆጠረለት የሱ ዝሮችም ከባህር ዳር አሸዋና ከሰማይ ከዋክብት እንደሚበዙ እንደገና አረጋገጠለት የእብራውያን አባት አብርሃምና የሚሊዎኖች ኢትዮጵያውያን አባት የሳሌም ንጉሥ የመልክጸዲቅ ግንኙነት እንዴት እንደ ተጀመረ ጥቂት መግለጽ መልካም ነው ተቀደም ሲል እንደጻፍኩት አብርሃም ለአግዚአብሔር ሊቀ ካህንና ለሳሌም ንጉሥ መልከጸዲቅ ምርቃቱን ለማግኘት አስራት ከሚያስገቡለት ሰዎች አንዱ ነበር ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ሰሴ በጻፈው በቶራ ብሉይ ኪዳን ውስጥ የሎጥን መማረክና አብሮዛምን ዘመቻ አንደሚከተለው ይተርካል የሶዶምም ንጉሥ የጎሞራም ንጉሥ የአዳማም ንጉሥ ሰቦይም ንጉሥ ዐር የተባለች የቤላ ንጉሥም ወጡ እነዚህ ዞሰለ በሲዳር ሸለቆ በእነርሱ ላይ በሰልፍ ወጡ የኢሳምን ንጉስ ክልዶጎምርን የአህዛብን ንጉስ ቲድአልን የሰናኦርን ንጉሥ አሦራፌልን የእላሳርን ንጉሥ አርዮክን ለመውጋት አምስቱን ነሥታት በእነዚህ በአራቱ ላይ ወጡ ኦሪት ዘፍጥረት የሶዶምና ገሞራ ነገሥታትና ተባባሪዎቻቸው ድል መቱ የአብርሃም ወንድም ልጅ ሎጥ ተማርኮ ከሰዶም ተወስዶ ነበር አብርፃም ይህን ሰምቶ በምሽት ወቅት ከ አገልጋዮቹ ር በመዝመት ሎጥንና ቤተሰቡን ነዛ አወጣቸው መልከጸዲቅም ህን ሲሰማ ሊቀበለው መጣ የሣሌም ንጉሥ መልከጸዲቅም አነደራና የወይን ጠጅን አወጣ እርሱም የልዑል እግዚአብሔር ህን ነበር ባረከውም ሰማይና ምድርን ለሚገዛ ለልዑል አግዚአብሔር የተባረከ ነው ጠላቶችህን በእጅህ የጣለልህ ልኡል አሃዚአብሔርም የተባረከ ነው አለውም አብርፃምም ከሁሉ አስራትን ሰጠው ኦሪት ዘፍጥረት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሉሳ ጂግላ በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ሙሴ ከትቦ አስፍሮታል የተባለው ድርሳን ነገሥታቱ ለጦርነት የተሰለፉበትን ምክንያት በትክክል አከያሳውቅም በእኛ መረጃዎች የጦርነቱ መንስኤዎች አብርፃምና መልከጸዲቅ ናቸው መረጃውም ሙሴ ከመወለዱ ቢያንስ ዐመታት ቀደም ብሉ የተፃፈ ነበር ስለሆነም ሙሴ የድርሰቱ ታሪክ የዐይን ምስክር አይደለም ከዚያም በላይ ቶራን የመጻፍ ተልእኮው የአይሁድ ህዝቦችን ታሪክ እና ከእግዚአብሄር ጋራ ያላቸውን ግንኙነት እና በምን ህግጋት ለእርሱ እንደሚገዙና እንዴትም ማምለክ እንዳለባቸው በአጭሩ ለማሳወቅ እንጂ አርሱ ራሱ የዐይን ምስክር ስሰነበረባቸው ወቅቶች አንኳ ሲያወሳ ዝርዝር ውስጥ አይጠልቅም ነበር አናም የጦርነቱን አውነተኛ መንስኤ በኢትዮጵያዊው አማቱ በዮቶርአብ ዘንድ በተገኙት በዣጋዎ እና በያጓሮ ውስጥ ቢያነብና ዝርዝሩን ችላ ቢለው አያስገርምም የኛ መረጃ ግን በቀጥታ የወረደው የእዚህ ሁሉ ክስተት እማኝ ከሆነው ከአባታችን ከኢትዮጵ አባት ከኢየሩሳሌም ንጉሥ ከመልከጸዲቅ ነው እንደ እሱ ትረካ የጦርነቱ መንስኤ አሱ ነው ይህም እንደሚከተለው ነው በአንድ የመኸር ዘመን መባቻ ላይ ምርቃቱን ለመቀበል አብርሃም ለመልከጸዲቅ ከወይን ከስንዴና ከሌሎች ምርቶቹ አንድ አስረኛውን አበረከተለት በተጨማሪም ከቀደምት አባቶቹ ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ዘሰኩን እንቁአክርያ እንክብል ክቡር ድንጋይ ሰጠው እ አርያው ከአዳምና ከፄዋን በቀጥታ የተላለፈ ነው ይባላል ሀሠገ ቅፅበት የእግዚአብሔር መንፈስ መልከጸዲቅ ላይ ወረደ ልከጸዲቅም ቅዱሱን ህብስትና የወይንጠጅ ወደ ሰማይ ከፍ አጻርጎ ቁጥራቸው የሚደርሰው ካህናቱ በተገኙበት ስለ አብርሃም መዛኢ ዝር ዓለምን ስለሚያድነው መሲህ ትንቢት ዛገረ የዓለም ቤዛ ከአብርፃም አብራክ መገኘቱን ቀድሞ አበሰረ በዚህም ምክንያት በአብርሀም አብራክ ውስጥ ተሰውሮ ለነበረው ፍርህነዓለም በአብርሃም ፊት ሰገደ ለወትሮው ነገሥታት በሙሉ የሚሰግዱለት የሳሌሙ ኮሥ መልከጸዲቅ ንጉሥ ላልሆነው ለተራ ሰው ሰአብርፃም ስገዱን ሌሎቹ ነገሥታት ሲሰሙ ድርጊቱ ውርደት ሆነባቸው ክፉኛም ተቆጡ። ጠቢባኑ ነገሥታት ከ የኢትዮጵያ ነገሥታት በቀር ከቶውንም የሌሎች አገሮች ሊሆኑ ከይችሉም እንደ ኢትዮጵያ ሀይማኖቱና ታሪኩ ከእስራኤል ጋራ የተሳሰረ እና በእግዚአብሄር ነብያት ትንቢት የተነገረለት ሌላ ሕዝብና አገር የሉምና እነዚህ ነገሥታትም ቁጥራቸው በትክክል መጦሆኑ በኋላ የተከሰቱት የእየሱስ ደቀመዛሙርትም ቁጥር ትነቱ የሁለቱ ሕብራዊ ግንኙነት በእዚህ መፅሐፍ ጸሀፊ አመለካከት አንድ ዐይነት መሰኮታዊ ምስጢር አለው ስመመንግሥቱ ሉዛቤዛ የተባለው አጹ ባዜን ባዝን የኢትዮጵያ ንጉሠነገሥት በነበረበት ጊዜ አንድ የሰው አእራስ እጅና አግር የሚመስል ቅርጽ ያለው ኮከብ በኢትዮጵያ ግዛት ሀገሮች ላይ ታየ በዚያን ጊዜ በኢትዮጵያ ግዛት ሀገሮች ላይ ነገሥታት የነበሩት የኢትዮጵ ተወላጆችም ኮከቡን አስተውለው መሲሁ መወሰዱን አውቀው ፈነጠዙ ለ ዐመታት የጠበቁት የኮከቡን በሰማይ ላይ ፍንትው ማለት አብርፃም ለመልከጁጹዴቅ ባበረከተው ክቡር የእንቁ እንክብል አማካኝነት አመሳክረውና ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ አዘበው ተረዱ የኮከቡ ቅርጽም እንቁአርያው የአዳምና ሄዋን ዘረት ነበር የተባለው መልከጸዲቅ ከአብርሃም ተቀብሎ ለልጁ ስአከትኤል የስጠው የእንቁ እንክብል ውስጥ ተንጸባርቆ ቁርጥ «ሱን መሰለ ይህም ተአምራዊ ክስተት የሰላሙን ንጉሥ ፈሲሁን መወለድ ያለጥርጣሬ አረጋገጠላቸው ስለቪህም የኮከቡ አግረጨረሮች ወደ እሚሜፈነጥቁበት አቅጣጫ እየቃኙ ኮከቡን ከጉለው ወደ ቤተልፄም ደረሱ ኮከቡ በአንድ በረት ላይ ቆሞ በሰሃድ ዐይተው ለህጻኑ እየሱስ ሰገዱለት የከበሩ ደንጊያዎች አ ኢትዮጵያ ለአግዚአብሔር እንድታቀርብ የተተነበየውን ዮጵ ባለውን ቢጫ ወርቅ እጣንና ከርቤ ጌጦችና አልባሳት «ሀረው ለአናቱ ለማርያም አበረከቱ ለቅዱስ ዮሴፍም ገዳ ዳ የቱ ነገሥታት ስሞችም የሚከተሉት ናቸው ጎሳው አማራ በጎጃም ደሸት ከተማ እየኖረ ጎንጂን እና ነዛዮንዲትን ያስተዳድር የነበረው አጎጃ ጃቦን በቅድመአባቶቹ በአነ መልከጸዲቅ እና ኢትዮጵ የታዘዘውን የግዮንን ብጫ ወርቅ ሆጽ እንቁዮጵግዮንይዞቨ በእሱ መሪነት ወንድሞቹን የጣና እና የዙሪያውን ሶስት ንጉሦች ማለትም ዛሬ ስማቸው ከበና ጋር ተያይዞ የሚጠራውን ንጉሥ አቦል ንጉሥ ቶናን እና ነኮሥ በረካን አስከትሎ ከመርዌ ከተማ የዛሬው ሱዳን እና አረበያ የኢትዮጵያ ግዛት የተነሳው ንጉሥ መሊክ አቡሰላም ፕሮፌሰር ዓቅሬ ቶሉሳ ጂግሳ የደርዲና የሰገል እና የማጂ ንጉሥ መጋል በአፋር መርከብ ተሳፍሮ በኦሮሞና አማራ ሰራዊት ስፔንን እና ፖ ርቲጋልን ቅኝ የገዛ የከውላጥ የዛሬው ኦጋዴን እና የሶማሊያ ንጉሥ መቃዲሺ የዛሬው መቃዲሾ በስሙ የሚጠራው የአካባቢውን እጣንና ከርቤ ይዞ የአዳል ንጉሥ አውር ከአፋር ከኦፊር ንጉሥ ከ ሙርኖ ጋር ሆነው ከወርቅ ሀመልማል የተሠራ መጎናጸፊያ አጀጠባብ አልባብ የሰንደል እንጨት እጣን ከርቤ የተከበረውን የኦፊር የአፋር ወርቅ እና ሉል ይዘው በገነቴ እየተቀመጠ የዛሬው የጁና ዋይዝ ከተማ ሆና የአዜባውያን የአዘቦ ንጉሥ የነበረው አጋቦን የነባው ንጉሥ ሀጃቦን እና በሳባ ከተማ በፃማሴን ይቀመጥ የነበረው አርስጣ ናቸው አማን በላይ ዝንቱ ከማሁ ገጽ ኢትዮጵያኑ ነገሥታት አባቶቻችን የኢትዮጵ ተወላጆች በብዙ የጦር ሰራዊት ታጅበው ኢየሩሳሌም ከተማ በገቡ ጊዜ ቅዱስ ማቴዎስ በወንጌሉ እንደሚነግረን የሮማውያን አሻንጉሊት ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ሃ ኢየሩሳሌምን በንጉሥነት ያስተዳድር የነበረው ሄሮድ እና አየሩሳሌም ኗሪዎች በጣም ደነገጡ ተሸበሩም። ከዛ በፊት ግን ከቂሳሩ በደብዳቤ ሲላላክ ቀይቶ ስለነበር ራስህ ና እና ጉዳዩን አስረዳኝ ስለ አለውም ጭምር ነበር ወደ ሮም ለመሄድ የተገደደው ህጻኑ ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ዞለ ዐመት ፅድሜ ሳለ ፄሮድስ ሊገለው እየገሰገሰ መሆኑን ባዳ ስ ገብርኤል ለቅዱስ ዮሴፍ ገልጦለት ህጻኑን እና እናቱን ይኮ ብጽ እንዲሸሽ መከረው ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ የእየሱስ ክርስቶስ በግብጽ መርዌ እና ኢትዮጵያ ቆይታ እየሱስን እና ማርያምን ይዞ ወደ ግብጽ እንዲሸሸ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዮሴፍን እንደመከረ በመጽሀፍ ቅዱስ ቢሰፍርም ቅዱስ ዮሴፍ ቅድስት ማርያም እና እየሱስ ክርስቶስ በግብጽ የት እንደኖሩና ምን ያደርጉ እንደነበር አልተገለጸም ነገር ግን በአኛ ጥንታዊ መረጃ መሰረት ሁለቱ ቅዱሳን አና ህጻኑ የናሩት በግብጽ የኢትዮጵያ ግዛት በአማርና ደልታ መንደር ነበር ጥንት መላዋ ግብጽ የኢትዮጵያ ግዛት ነበረች በርካታ ፈርኦኖች ወንዶች እና በህንደኬ ማእረግ የነገ ሴት ኢትዮጵያውያን ነበሩ በኋላ የኢትዮጵያ ልዑላን ቤተሰቦች ተጣልተው ተከፋፍለው ወደ ካይሮ አካባቢ የነበረውን ደቡብ ግብጽን የፋርስ ጦፐርስያ ሰዎች ያዙት ወደ አስዋን አካባቢ እና አማርና ደልታ የተባለው ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ በ ግብጽ ብቻ ለኢትዮጵያ ቀረላት ከዛም ትልቁ እስክንድር ገስ። ከዚህ በተጨማሪ በኢትዮጵያ ውስጥ ሳባ የተባለውን ከተማ ቆርቁሯል በእዚህ ከታማም ውስጥ አያሌ ነገሥታት እያንዳንዳቸው ለ ዐመታት ነግሠዋል አዝሚና የተባለችው እናትዋ ኢትያኤል» ስትል የሰየመቻት የንግሥተሳባ አያት አጋቦና በዚሁ ከተማ ለ ዐመታት ነግሦበት ነበር ኢትያኤልም ንግሥተሳባም ማለት ነው ይህንኑ ከተማ ኢትዮጵያን ግብጽን እና አረብያን ደርባ ልጅዋ ምኒልክ ሰለሞን ዳዊት እስከሚተካት ድረስ ለ ዐመታት ገዝታለች ይህ የሳባ ከተማን ክከነገሥበት ሁሉ ነገሥታት እና ንግሥተነገሥታት ኢትያኤል በመላው ዐለም የሳባ ንግሥት ተብላ ገንናበታለች ከዘመናት በሏላ ይቺ የሳባ ከተማ በመሬት ነውጥ ተሰባብራ ሰምጣ ጠፍታለች ከሳባ ከተማ ተነስተው ቀይ ባህርን አቋርጠው የመንን ቅኝ የገኩ ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያ ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ተረጥውን ከተማቸውን ለማስታወስ ሳባ የተባለች ሌላ ከተማ ዘነ ቆርቁረው ነበር የመን በነበረችው የሳባ ከተማ የኖሩ ከ ዮጵያውያን አና የመናውያንም ሳባውያን ተብለው ነበር ይህን ሥክነያት በማድረግ አንዳንድ የተሳሳቱ ምሁራን ንግሥተሳባ አ ያኤል የየመኑ ሳባ ንግሥት እንጂ የኢትዮጵያ ንግሥት አልነበረችም ይላሉ ስለዚህም የዐረብ ንግሥት ሊያደርጓት ጨዜጨሬጨራሉ ይህ ግን ትልቅ ቅጥፈት ነው በመጀመሪያ ነዛዙ ዐረቦች የመኖች በታሪክ የተመዘገበች ራሳቸው የሾሟት ገሥት የለችም የኛ ተቃራኒ ሆነው አረቦች ሴትን ስለሚንቁና በሰተ ልጅ ከወንድ እኩልነት ስለማያምኑ እኛ ኢትዮጵያውያን ሃክ ጊ ሌትን ከወንድ ሳናሳንስ ከጥንት ጀምሮ አንግሠናል ከክሃሥት ሳባ በፊት ሰባት መቶ ዐመታት አስቀድመን የዛሬ በ ፀመት ማለት ነው ሴትን አንግሠን ነበር ከአ አክሱማይ የዛሬ ዐመት ጀምሮ ወንዶቹ የኢትዮጵያ ነሥታት ሴቶች ዝመዶቻቸውን ሕንደኬ በሚል ማአረግ በአረቢያ በኑብያ በግብጽ እና ሊብያ ላይ ለአያሌ ምዕተዐመታት ሴቶች ነግሠዋል የስማቸው ዝርዝር በእጃችን ይገኛል ሃሥተሳባም ቢልቂስ የተባለችውን ትውልደ ኢትዮጵያ ዘመዲን ዘሣን አንግሣ ነበር በአዚህ ምክንያት አንዳንድ ታሪክ አቃለን የሚሉ ወይም የሀገራችውን ክብር የሚያጣጥሉ ስ ሁለቱን ሴቶች አምታተው ወይም ሆነ ብለው ቢልትስን ጀሺቨ ን ር ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ በአረቦች የተሾመች ዘረአረብ አድርገው ቢልቂስ ማለት ሳባ ነች ይላሉ የስህተት ስህተት ነው ሀቁ ግን የቢልቂስ ሹዋሚዋና አለቃዋ ንግሥተነገሥቷ ኢትያኤል ንግሥተሳባ ነበረች ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ልእለሰብዕ የሆነው አጴጹ እስያኤልና ንግሥተሳባ የዚህ መፅሐፍ ደራሲ እንደሚያምነው የኤልካኖ ወንድ ልጅ አሰ አጹም ይባላል ስመክህነቱ እስያኤል የተባለው በምድር ላ ከኖሩ ንጉሠነገሥታት ሁሉ የላቀው ነበር በሰው ልጆች ጠዝያ ላእለሰብ ሀሀዐከክከ ወይም ዲበሰብእ ተብሎ ለሰሰብ የሚችል አሱ ብቻ ነው። ቤቴል» በመባል የሚታወቀውን የመቅደስ ስም ወደ ቤተ እግዚያብሔር ለወጠ በመልከጸዲቅ ኢትዮጵና የቶርአብ አስተምህሮዎች ፈንታ የሙሴን አስርቱ ትእዛዛት እንዲስፋፉ ደነገገ በመልከጸዲቅ ሥርዓት መሰረት ወይንና ዳቦ የነበረውን የወደፊቱን የመሲሁን ሥጋ ወ ደሙ የሚጠቁመውን የመስዋእት ሥርዐት ለውጦ በበጎችና ፍየሎች መስዋዕት ቀየረ በመጨረሻም ሌዋውያንንና እስራኤላውያንን የመንግሥቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት አደረገ የእናቱን ህዝብ ተቃውሞ ችላ በማለት እስራኤላውያኑን በኢትዮጵያ ግዛት እንዲያስተዳድሩ በንጉሥነት ሾማቸው ያም ሁኔታ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ በርካታ አይሁዳውያንን በባዕድ አገር ለንግሥና እና ለክህነት ያበቃ ፅድል ሆነ ስፋትዋ ከኢትዮጵያ ሲነጻጸር የበሬ ግምባር በምታክለዋ በትንሽዋ አገራቸው ይህ ዕድል አልነበራቸውምና ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ቀዳማዊ ምኒልክ በርካታ ቤተመቅደሶችን አሳንጾ የጽላት ስሎች አኖረባቸው ዋነኛውን ፅላት ግን ንግሥጉሳባ ባስፈለፈለችው በሁዋላ ደብረ ማክዳ በተባለው ዋሻ ውስጥ በተለየ ክበር አስቀመጠው ማክዳ የከዳ ከዛዲ ማለት ሲሆን ለምኒልክ ወግነው የወዓቸውን እስራኤላውያንን በማገዚና በሣስጠጋቷ ህዝቧ ለሳባ ያወጣላት ስያሜ ነው በዚያም አኳሁዋን ወጣቱ ንጉሠነገሥት በኢትዮጵ ርወመንግሥት ፈንታ የሰለሞንን ስርወመንግሥት በኢትዮጵያ ሃዛት መሰረተ ሁለት ጊዜ ቢቋረጥም ትውልዶቹ ከ ዐመሥታት በላይ እንዲኖር አድርገውታል የሰለሞን ስርወንግሥት ሃጨረሻውና ኛው ባለዙፋን ቀዳማዊ አዔ ኃይለ ሥላሴ ስዩመ እግዚአብሔር ድል አድራጊው የይሁዳ አንበሳ ነበሩ እርሳቸውም በ ዓመተ ምህረት ሙሉ በሙሉ ከልጣናቸውን ገለሉ የሰለሞንን ስርወመንግሥት ለማንሰራራት ከኢትዮጵያ ፀሀጭ የሚኖሩ የልጅ ልጆቻቸው ቢሞክሩም ኢትዮጵያ ውስጥ ሰለሞን ስርወመንግሥት በእርሳቸው ተደምድሞአል እነርሱንና ግዛታቸውን የሚጠብቅላቸው ሠራዊት አሰልፎላቸው ሜኒሊክ በኢትዮጵያ የሾማቸውን የአይሁዳውያን ነሥታትና ካህናት ሥም ዝርዝር እንደሚከተለው አቀርባለሁ በነዳንዱ ግዛታዊ ክልል ቤተ እግዚአብሔር አሳንዖ የጽላት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሉሳ ጂግሳ ምስል ውስጡ መግባቱን እየተከታተሉ የሚያረጋግጡ ሌዋውያን መድቦላቸው ነበር ኤልኖን የአሞን ልጅ የጋፋትና ጉሙዝ ሕዝብ የሚኖሩበት የቤተአንዳ ንጉሥ ሆነ ግዛቱ ቋራን ጎንደርንና በዛሬው ወለጋ አካባቢ እናሪያን ያካትታል ግዮን መነሻ በሆነው የጣና ሀይቅ ደሴቶች በአንደኛው ላይ ቤተሳሕል የሚባል መቅደስ አሳንጾአል አዲል የይትርሀም ልጅ የአማራ ገዢ ሆኖ በዛሬው ዝመን የጁ መርሐቤቴ እና አማራ ሳይንት በሚባሉ ቦታዎች ነግሷል ደብረድባብ የተሰኘ መትደስም አሳንዖበታል ሌዋዊያን ግን የዳዊት ከተማን ዕዮንን ለማስታወስ ደብረ ፅዮን ብለውታል ሀላል የአሞን ልጅ ዛሬ ወገራ በሚባሰው አገር በቤተ አሹር ነግሶ የጠለምት ቤጃ ቅማንትና በጌምድር አካባቢ የጎርጎራ ንጉሥ ነበር በአባቱ መጠሪያ ደብረአሞን የሚባል መቅደስ አሠርቷል ለንዋየ ቅዱሳት ማኖሪያ ዋሻም አስፈልፍሏል አቤሜሌክ የኢዮአስ ልጅ ዛሬ ተከቬሼቬ በሚባለው አካባቢ የዋይዝንና የሳባን ህዝብ ገዝቷል በቦታውም አስራኤላውያን ስለወደዱት የደብረ አዜብ መቅደስን አስገንብቷል ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ለምኒልክ ግማሽወንድም የሆነው ዜጋዬ የንግሥተሳባ ዘመድ ከሀነትው ከንግሥት ሳሆይና ከንጉሥ ሰለሞን የተወለደ ሲሆን ሀነሰውም ንግሥተሳባን አጅባ በሄደችበት ጊዜ ነበር እርሱንም ፀሀንድሙ ቀዳማዊ ምኒልክ ዛሬ ዋግና ላስታ በሚባሉት ስፍራዎች አገሶታል ስሙንም ምኒሊክ ራሱ ከዜጋዬ ወደ ዛግዌ የሮታል ይፄም ወሎ ላሊበላ ላይ ከንግሥት ዮዲት የዘመን ፃብቲያ በኋላ የዛግዌ ዝርያ የነበረው የዮዲት ባል መራ ዘለዛይማኖት የዛግዌ ስርወመንግሥት በሚባል አዲስ ስርወ ንግሥት የሰለሞንን ስርወመንግሥት እንዲተካ ምክንያት ሀናለታል አልጋወራሾቹም የአይሁዳውያን ነገሥታቱ የንጉሥ ዛትና ንጉሥ ሰለሞን ትውልዶች መሆናቸውን በማጣቀስ ኢትዮጵያን ለ ዓመታት ያህል ለገዙበት ታሪክ መሰረት ሆሂል ንግሥናው አስከ አጴጹ ላሊበላ ደርሶ ከሱም ወደ ልጁ ወደ ትባረክ ተላልፎ ከእሱ ደግሞ በአብላጫው በአማራ የጦር ነል በተደገፈ ስሙ ተስፋአየሱስ ስመመንግሥቱ ዙኖአምላክ በተባለ በአባቱ የሰለሞን ዘር በእናቱ ሀዊ ጊፍቲ ሥንዲያ የተባለች የኦሮሞ ልጅ ተነጥቆአል ይህም የሆነው በተኛው ምፅተዐመት ነበር በዚህ በመጨረሻው ሸዋ ላይ ተመስርቶ በነበረው የሰለሞን ስርወመንግሥት ውስጥ ኦሮሞዎች በጋብቻ ሰርገው ገብተው ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ ኢትዮጵያን ለ ዐመታት ገዝተዋል በዘመነ መሳፍንት የሰለሞንን ዘር ለይስሙላ ዙፋኑ ላይ ጎልተው ራሳቸው ፈላጭ ቆራጭ ሆነው ከፊል ኢትዮጵያን የገዙትን ኦሮሞዎች ከትልቁ ራስ አሊ እስከ ትንሹ የነበሩት ኦሮሞዎች ሁሉ ተደምረው ምኒልክ ወደ ሾማቸው አይሁዳውያን ስንመለስ ኤልያብ የናታን የልጅ ልጅ የፃዲያ ንጉሥ ነበር በደብረ አዶናይ ላይ ኤልያብ ቤተመቅደስ አሠርቶ ቤተ አዶናይ ብሎ ሰየመው በጥቅጥቅ ደን የተሸፈነውን ለም መሬትም ዘሌዋውያን ካህናት አደለው ከጋዛ ተከትለውት ለመጡ አጃቢዎቹ ምኒሲክ ነብዩ ናታንን ኦሪዮን የተባለውን አገልጋዩን ንጉሥ ዳዊት ሚስቱን ካስረገዘ በኋላ ሓጥያቱን ለመሸፈን በጦር ሜዳ ባስገደሰው ጊዜ የእግዚአብሄርን ፍርድ ይዞበት ወደ ዳዊት የመጣው ነቢይ ናታን መሪያቸው አድርጎላቸው በደብረ ማይ አንድ መቅደስ ነቢዩ አንጾአል በዳሞትና በበረንታም ከነ ሰዎቹ ሰፍሯል የኦሮሞና አማራ አባት እና አያት የነበረው ኢትዮጵያዊው ታላቁ ነብይ ደሸት በተቀበረበት ስፍራ ጠበል ፈልቆ ህሙማን ስለተፈወሱበት ደብረ ማይ የሚባል መቅደስ አሠርቷል ያም ቦታ ከጊዜ በኋላ ጎንዳ ጎንዲት የሜል ስያሜ ይዛል ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ምኒሊክ ጉኒ የተባለውን የሌዊውን የናታንን ልጅ የጥቲት ለሌጥዉውያን እና አግአዝያን መሪ አድርጎ ግብፅ ውስጥ ንግሥተሳባ ፀሀሀናመስረተቻት ናፓታ የምትባል ከተማ ልኳል ጉኒ እስራኤል ናር በነበረበት ወቅት ከወንድመ ከአዛርያ ጋር በሰለሞን መቅደስ ለተካህን ሆኖ አገልግሏል ጉኒ እውነተኛ የእግዚያብፄር ሰው ነበር በናፓታ ከቋጥኝ የተፈለፈለ ቤተ መቅደስ አቁሟል እዚም እለ ወደ ኢትዮጵያ የሚፈልሱ እስራኤላውያንን እና ሌሎች ከአየሩሳሌም የሚመላለሱ መንገደኞችን እየተቀበለ በደግነት አስተናግዲል ሌዋዊው አቂማስ የሊቀ ካህኑ ቨርዓይያ ልጅ የዛሬዋ ኤርትራና የባህር ዳርቻዎቿ ነዋሪዎች መስፍንና ሊቀ ካህን ሀናል ደብረ ቤዛ ፅዮን የተስኘና ከቋጥኝ የተፈለፈለ ቤተ መቅደስ አሠርቷል የቢንያም ነገድ የሆነው ፊቃሮስ በዓባይና በጣና ሐይቅ መዛል ይኖሩ የነበሩ እስራኤላውያን ወገኖቹና የትውልደ አኢትዮጵያውያን ገዢ ተደርጎ ዘውድ ጭኗል ፀለምትን ዋና ከተማው አድርጓል ንጉሥ ፊቃሮስ በደብረ አዶናይ ውብ በተመቅደስ አሠርቶ ፃምሳ ሌዋዊያንን አስገባበት አገሩንም ቤተ አሹር አለው በጣም ለም የሆነ ግዛት በመሆኑ በርካታ ስራኤላውያን የአርሻ መሬት ከልለው መኖሪያቸው አደረጉት ጋ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ ነብዩ ናታን ከእነርሱ አንዱ ነበር እላይ እንደ ጠቀስኩት ንጉሥ ዳዊት ቤርሺባ ከምትባል ኩሻዊት ሴት ጋር የፈፀመውን ዝሙት ለመሸፋፈን ንጉሥ ዳዊት ኦርዮን የተባለውን ባሏን ከገደለ በላ የእግዚያብሔርን ቃል ለንጉሠ ጆሮ ያደረሰው ይሔው ታላቁ ነብይ ናታን ነበር ጊዜዋን ጠብቃ ቤርሺባ የንጉሥ ሰለሞን እናት ሆነች የንፁህ ሰው ደም ስላፈሰሰ እግዚአብሔር ዳዊትን ክፉኛ ቀጣው ኢትዮጵያ ውስጥ በኖረበት ዘመን ነብዩ ናታን የአምላክን ሕግጋትና ትንቢቶች እንዲሁም ወደ ኢትዮጵያ የፈለሱትን አይሁዳውያን ታሪክ ዕፏል ያረፈውም በመቶ ሁለት ዓመቱ ነበር። ሙሴ ለአባብፄር ሸልሞት የነበረውም ግልባጭ ጽላትና ቀይ ባህርን የከፈለበት በትር በሳባ ከተማ በዋሻ ውስጥ ተቀምጠው ሲኖሩ በአዚሁ የመሬት ርፅደት ሰምጠዋል አንዳንድ አሜሪካውያንና እንግሊዛውያን ወንጌላውያን የሲና ተራራን ማግኘታቸውን ይገልፃሉ መዛግብት እንደሚጠቁሙት የሲና ተራራ ከምድር በታች ወርጻል በዚሁ አደጋ ሳቢያ በፍልስጥኤም ረፃብና በሽታ ሰፍኖ ብዙ ሰዎችን ጎድቶአል በዚህን ጊሼ ኢትዮጵያዊው ንጉሠነገሥት አርእድ አሚን እስራኤላውያን ወገኖቹን አስታወሰ ለአይሁድ ንጉሥ ለአዚያ አና ለእስራኤል ንጉሥ ኢዮርባም በ በቅሎዎችና ፈረሶች አንዲሁም በ ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ህመሎች የተጫኑ ደረቅ በለስ ወይን ስንዴና ገብስ አስጭኖ ከሀዘን መግለጫ ደብዳቤ ጋር ወደ እስራኤል ላከላቸው ኛው የአርእድአሚን ንግሠበዓል በሚከበርበት ወቅት አሞስ ልጅ ነቢዩ ኢሳያስ በግብጽ በኩል ወደ ኢትዮጵያ በመጓዝ ላይ ሳለ ኒካው በተባለ ግብፃዊ ጦር መሪ ተይዞ ወደ ግብዕ ተጋዘ አ አርአድአሚን ዘማቾች ልኮ ነቢዩ ኢሳያስን አስፈትቶና ዛቡን በሰንሰለት አስሮ ከኢሳያስ ጋር ወደ አክሱም አስመጣው ነቢዩ ኢሳያስ እየተነበየና እያስተማረ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሦስት ዓመታት ኖረ ከሦስት ዓመታት ቆይታው በላም አፄ አርዕድ አሂን ብዙ ምግብና ለሰሎሞን ቤተመቅደስ የሚሆን ወርቅ አስይዞ ጻ እስራኤል መለሰው አማን በላይ ዝኒከማሁ ገፅ እየሱስ ክርስቶስ በመርዌ አቋርጦ ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ሰሆቅድ በግብጽ ለእሱ ለእናቱ ለማርያም እና ለዮሴፍ ጥገኝነት ሰጥቶአቸው የነበረው ኢትዮጵያዊው ወዳጁ ንጉሥ አማናቱ ትናይ ለምን ወደ ኢትዮጵያ መፄድ እንዳለበት ጠየቀው አየሱስም ነቢዩ ኢሳያስ ለሦስት ዓመታት በኢትዮጵያ በእግሩ አየተዘዋወረ ያስተማረውና የሰበከው እኔ አሁን ኢትዮጵያ ሄጄ በአግፊ እየተዘዋወርኩ የማስተምረውን አና የምፈውሰውን በተግባር ለመተንበይ ስለሆነ ትንቢቱን ለማስፈጸም እኔም እንደ ነቢዩ ኢሳያስ የግድ ወደ ኢትዮጵያ መሄድ አለብኝ ሲል ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ መልሶለት ነበር እንደተናገረውም እየሱስ ክርስቶስ ከንጉሥ አማናቱ ተትናይ ልጅ ከማርሔር እና ከታላቅ ወንድሙ ልጅ ከዲማስ ጋር ሆኖ ወደ ኢትዮጵያ ተጉዞ ለሦስት ዓመታት የሀዋርያ ተግባር አከናውኖ ኢትዮጵያውያን በቀላሉ እና በቀጥታ በአሱ እንዲያምኑ አመቻችቶላቸዋል እንዲሁም ከእስራኤል ሕዝቦች አስቀድሞ ራሱን ገልጾላቸው አክብሯቸዋል ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ራኬብ ነብዩ በልአም ሩት እና የዳዊት እናት አዶልያ ወደ ሙሴ መጨረሻ የህይወት ዘመን ተመልሰን ስለልጆቹ ለማውሳት ልጆቹ በመሆናቸው ዘሌዋውያን ካህናት የነበሩት ጌርሾም እና አልዓዛር እንዲሁም የሊቀ ካህነ የዮቶርአብ ሴት ልጅ ሲፓራ ጥብቅ ትስስር ከነበራቸው ከቢንያም ነገዶች ጋር ተቀላቅለው ከእስራኤላውያን ጋር ለመኖር ኬብሮን ገቡ የሙሴ ልጆችም ሌዋውያን ስለነበሩ መሬት አላገኙም ኢትዮሏስ ኮሬብ ኮረብታ ግርጌ ባሳነጸው ስያሜ ሴት ልጁን ቴስቢያ ብሏት ስለነበር እነርሱም መኖርያቸውን ቴስቢያ አሉት ነብዩ ኤልያስ በኋላ ዘመን ከዚሁ ከቴስቢያ ነው የተነሳው የኢትዮጵ ዘር ትውልደ ኢትዮጵያዊ እንደነበረ ይነገራል ቴስቢያ የተባለው ስም የተገኘው ከኢትዮጵ ወንዶች ልጆች ከቴስቢያ ነው ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሉሳ ጂግሳ ስለዚህም ቴስቢያዊው ኤልያስ እና የተወለደበት ስፍራ ከኢትየጵና ከልጁ ከቴስቢያ ጋራ አንድ ዐይነት ዝምድና እንዳላቸው ይህ ስም ይጠቁማል ከጥቂት ጊዜ በኋላ የሙሴ ልጆች ስልሞን ንጉሥ ሰሉሞን አይደለም አግብቷት ቤተልሔም አቅራቢያ ቀራንዮ በሚባል ስፍራ በሁዋላ እየሱስ ክርስቶስ የተሰተለበት ከወለደችለት ከራሃብ ራኬብ ልጆች ጋር ተጋቡ ራፃብ ሰልሞንና ካሌብ ኢያሪኮ ከተማ ውስጥ ለስለላ በተሰማሩበት ጊዜ ሊያዙ ሲሉ የደበቀቻቸው ሴት መሆኗ ይታወሳል ላደረገቸላቸው ውለታም የእስራኤል ወራሪዎች በሚዘምቱባቸው ወቅት እንዳይተናኮሏቸው ዛምረዊ ቀለም ያለው ክር ለምልክት በእርሷና በቤተዘመዶቿ በሮችና መስኮቶች ላይ እንድንታንጠለጥል መከይፎት በተጨማሪም ዘመዶቿን ሰብስባ አሷ ቤት ውስጥ እንድትደበቅ ነገሯት ይህን ምክራቸውን በመቀበሏም አሷ አና ዘመዶቿ ከዝርፊያና ግድያ ተርፈውል እያሪኮ በድል ከተመታች በኋላም ሰልሞን ራፃብን አገባት እነቢያን ክሮች እና ተምሳሌትነታቸውን በማስብም በልጆቿና በልጅ ልጆቿ በቦኤዝ እና ኢዮቤድ አንገቶች ላይ ክር ማሰር ጀመረች ንጉሥ ዳዊት የእሱ አባት እና ቅድመአያት ማለትም ቦኤዝና ኦቤድ እንዳደረጉት እርሱም በመታሰቢያነት አንገቱ ላይ ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ክር ያስር ነበር የሙሴም ልጆች ያን ወግ ተከትለዋል እናም ይህ ፃምራዊ ቀለም ያለው ክር አንገት ላይ ማሰር ለዳዊት ቤተሰብና ትውልዶቹ በተለይም ለሙሴ ወገኖች ውርስ ባህል ሆነ ከ ዓመታት በኋላም የሙሴና የአብርሃም ቤተሰቦች ከቢንያምና ሌሎች እስራኤላያውን ጋር ከቤተልሔም ከጋዛ ተነስተው ምኒልክ ሰሎሞንን አጅበው ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ኢትዮጵያውያን በላ ማተብ ያሉትን ያንን ክር በአንገት የማሰር ባህል ወደ ኢትዮጵያውያን አሸጋገሩ ቀስ በቀስም ያ ማተብ ከእየሱስ ክርስቶስ ልደት በፊት የዳዊት ቤተሰብ መታወቂያ በክርስትና ዘመን ደግሞ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሚልዎን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን መለያ ሆነ ከዚህ ከማተቡ ጋር አያይገር ስለዳዊት ኮከብ ጥቂት ማውሳት ግድ ይለኛል የዳዊት ኮከብ እንዴት በእስራኤል አገር እንደተገኘ በርካታ ስዎች አያውቁም ጥንታውያን ኢትዮጵያውን ግን የውቃሉ የዳዊትን ኮከብ የሠራችው ሩት ነበረች ምንም እንኳ በእስራኤል ጎን ባለው ምድር በሞአብ ሩት ብትወለድም ትውልደ ኢትዮጵያዊት ነበረች የነብዩ በልዓም የልጀ ልጅ ነበረች በልዓም ራሱ የኢትዮጵያዊነት ዝርያ ነበረው አባቱ ዳግማዊ ቢኦር ሚባል የኢትዮጵ ቨር ነበር አሱም በጎጃም ውስጥ ቀራሚድ ሃሚባል ልጅ ወልዶ ቀራሚድም ሸምስሸል የተባለችውን ነቢይ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ ወልዶ ነበር እሷም ደሸት የተባለ ነቢይ ወልዳ ደሸትም የኦሮሞና አማራ አባትና አያት ለመሆን በቅቷል የበልአምን የዘር ግንድ አንደሚከተለው አተቀርባለሁ የሳሌሙ ንጉሥ መልከጸዲቅ ልጅ የኢትዮጵያውያን አባት ኢትዮጵ ቢኦርን ወለደ ቢኦር አራምን አራም ናጌን ናጌ ፃጌን ፃጌ ዳግማዊ ቢኦርን ሲወልድ ዳግማዊ ቢኦር በበኩሉ በልዓምን አፈራ አማን በላይ ያምዎ ይዶፃማምፎ ያሏሃምሕባውታፇ መዕሰታሥዎሦ ታሪ ገጽ ስለ መሲሁ ልደት በልዓም ተንብዮአል። በሚጽጳ ከተማ ነዋሪ ነበር እንደ ሩት ዮቶርአብ የሙሴ አማት እና ሌሎች ትውልደ ኢትዮጵያውያን በዜግነቱ ሞአባዊ ቢሆንም ግን በደም ኢትዮጵያዊ ነበር ሌሎቹ ኢትዮጵያውያንም በሞአባውያን ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ እና በምድያማውያን መዛል በመወለዳቸው ሞአባውያንና ምድያማዊያን ተብለዋል መጀመርያ ላይ ዳዊት ወንድሞቹና የቤተሰቡ አባላት በአዶለም ዋሻ አስተማማኝ መሸስጊያ አግኝተዋል ዳዊት ከዚያ ተነሳ ወደ አዶለም ዋዳ ኮበለለ ወንድሞቹና የአባቱ ዘመዶች ሁሉ ይህን በሰሙ ጊዜ ወደ እዚያ ሄደው ተቀላቀሉት ሳሙኤል ዳዊትና ቤተሰቡ በዚያ መጠጊያ ያገኙበት ምክንያት ቀደም ሲል እንደተመለከተው ዓዶለም የዳዊት አያት ማለትም የእናቱ አባት ግዛት በመሆኑ ነበር በፊት እንደ ተገለጸው የዳዊት እናት አዴል መጠሪያ ስሟ ዛብሌ ነበር ሆኖም አዴል እና አዶልያ በመባል የታወቀችበት ምክንያት ዳዊትና ቤተሰቡ ከንጉሥ ሳዖል ሸሽተው የተደበቁባት ዓዶለም የዳዊት አያት መናገሻ ከተማ ስለሆች ነበር ዳዊት የአዶለምን ዋሻ ሲለቅ አያቱን የሞአብን ንጉሥ ወላጆቹን አዚያው እንዲያቆይለት ተማጸነው ዳዊቺትም ከዚያ ከሞአብ ምድር ወዳለችው ወደ ሚጽጳ ፄደ የሞአብን ንጉሥ እግዚአብሔር የሚያደርግልኝን እስካውቅ ድረስ አባቴና እናቴ ከአንተ ጋር ይቀመጡ ዘንድ አለምንፃለሁ አለው መፅሃፈ ሳሙጴሴቋ ቀዳማዊ የሞአብ ንጉሥ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሉሳ ጂግሳ ትውልደ ኢትዮጵያዊ የአዶልያ እና የራሱ የዳዊት አያት ባይሆን ናሮ ዳዊት አሱን አምኖ ወላጆቹን ከንጉሥ ሳዖል ቁጣ እንዲሰውራቸው ክሱ ዘንድ በአደራ ባላስቀመጣቸው ነበር ስለዚህ በእርግጠኝነት ትውልደ ኢትዮጵያዊው የአዴል አባት የዳዊት አያት ነበር ማለት ነው ያ ባይሆን ኖሮ ንጉሥም ቢሆን የዳዊትን ቤተዘመዶች ባላስጠጋቸው ነበር ንጉሥ ሳኦል በጦር ኃይል ሊቀጣው ነበርና ዳዊትን ቤተሰቡ የእሱ የራሳቸው ደምና ስጋ በመሆናቸው ግን የመጣው ይምጣ ብሉ አስጠግቷቸዋል በአኛም ኢትዮጵያውያን በእየሱስ ክርስቶስ እና በእናቱ በቅድስት ማርያም ደም ስሮች ውስጥ ኢትዮጵያዊ ደም በመዘዋወሩ ከሁለቱም ጋር የስጋ ዝምድና አለን ማለት ነው አዴል ሃብሌ አብሌ ቀይና መልከመልካም መፅሪሃፈ ሙሌጳ ፇማፎ የሆነውን ንጉሥ ዳዊትን ወለደች እንደ መደበኞቹ እስራኤላውያን ቆዳው ነጭ ያልሆነው በውስጡ የኢትዮጵያ ደም ስለነበረው ነው በደም ስሩ የሚንኳለለው የሴት ቅም አያቱ ቅድም አያቱና እናቱ ጥቁር ደም ተክለዛላውን በሚገባ አጉልቶ ያንጸባርቅ ነበር በዚህም ምክንያት ነው ልጁ ንጉሥ ሰለሞን በመኃልየ መኃልየው ውስጥ ስሰራሱ ጥቁርነት ውበትና ምኒልክ የተሰኘ ጥቁር ልጅ ስለወለደችለት ስለ ንግሥተ ሳባ ጥቁረት የሚዘምረው የሰለሞን እናት ቤርሼባም ኩሻዊት ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ መሆኗ መዘንጋት የለበትም ያም ሆኖ ይህ የዳዊት እናት እና አያት የኢትዮጵያ ዝርያ ያለባቸው ጥቁሮች የመሆናቸው ክስተት ነጭ ላልሆኑ በዐለም ዙርያ ላሉ ክርስትያኖች ልዩ ትርጉም ወይም አንድምታ አለው በእየሱስ ክርቶስ ደም ስር ውስጥ ጥቁር ደም መፍሰሱ እየሱስ ክርሰቶስን ባለሰማያዊ ዐይኖችና ባለብጫ አስተኔ ጸጉር ነጭ ወይም አንግሉሳክሶን አስመስለው ለሚስሉት ዘረኞች አፍ መዝጊያ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ በነገሥታት እጣ ፈንታ ላይ ከፍተኛ ሚና ይጫወቱ ነበር በእዚህ ምክንያት በልዑላን ቤተሰቦች ዘንድ ይታፈሩና ይፈሩ ነበር ኢትዮጵያ ውስጥ በነበረው የሶስት ዐመታት ቆይታው ምንም ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ክርስትናን ኢትዮጵያ ውስጥ ያስገባው ራሱ የክርስትና ሀይማኖት መስራቹ እየሱስ ክርስቶስ ቢሆንም ኢትዮጵያን ሊለቅ አንድ ዐመት ሲቀረው እነዚሁ ሌዋውያን በቅናትና ለምን ጥፋታችንን አጋለጠው በማለት ተተናኩለውት ተይዞ እንዲታሰር ለንጉሠ ለአጴ ባዚን ልድ ለራስዳሽ ከሰሱት ንጉሥም ልዩ ጦር ሰራዊት ልኮ ሊያስይክው ሞከረሪረ ስለእዚህ እየሱስ መሰወር ጀመረ ራስዳሸ ሌዋውያነኑን ምኞት ሊያስፈጽም የተነሳው ወይም ያስመሰለው ሌዋውያኑን ፈርቶ ነው በይፋ እንደዚያ ቢያደርግም እየሱስን በሚስጥር ተገናኝቶ በእሱ አምኖአል የሚል ጽሁፍም አለ ይህም አውነት ነው የሚያሰኘው ይህ ንጉሠነገሥት ሥልጣኑን ለእህቱ ሰቆ ከጥቂት ዐመታት በጊላ መመነኑ ነው የአንደኛዋ ህንደኬ ጃንደረባ ሀዋርያው ፊሊጳስ በጋዛ ሰረገሳው ውስጥ ተቀምጦ የነቢይ ኢሳያስን ትንቢት ሲያነብ አግኝቶት ያጠመቀው ኢትዮጵያዊም ክርስትናን ለኢትዮጵያ አስተዋውቆ ነበር የእሱንም ፈለግ ተከትለው በመከታተል የእየሱስ ክርስቶስ ደቀመዛሙርት በርጠለሜዎስ ማቴዎስ እንድርያስ ቶማስ ናትናኤል ተራ በተራ እና ባንድነት ወንጌልን አስተምረው አጥምቀው እና አቁርበው ነበር ሆኖም በኢየሩሳሌም የነበሩት ሌዋውያን እየሱስን እንደገደሉት ሁሉ ኢትዮጵያም የነበሩት ሌዋውያን ቃሉን እና ደቀመዛሙርቱን ተቃወሟቸው በኋላም ከግብጽ ጀምሮ የእየሱስ ክርስቶስ አብሮአደግ የነበረው የንጉሥ አማናቱ ተትናይ ልጀ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ ማርሔር እና የኮጎቱ ልጅ ዲማስ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋራ ለሦስት ዐመታት ኢትዮጵያ ውስጥ ቆይተው አሱ ኢትዮጵያን ከለቀቀ በኋላ በኢትዮጵያ እየተዘዋወሩ አስተምረዋል የሚያሳዝነው ነገር እነዛው ሌዋውያን ተቃወሟቸው ቅዱስ ዲማስንም በመጨመረሻ በእሳት አንድደው አቃጠሉት ምንም እንኳን የተለያዩ የኢትዮጵያ ጎሳዎችና ነገዶች በእየሱስ ክርስቶስ የቀድሞ ሥራና እና በደቀመዛሙርቱ ስብከት ክርስትናን የተቀበሉ ቢሆኑም እነዚያኑ ሌዋውያንን በመፍራት ክርስትና በይፋ በኢትዮጵያ ንጉሠነገሥት መንግሥት ሳይታወጀ ከ ዐመታት በላይ ቆይቷል ከዛ በኋላ ግን በንግሥት አብርሂት እና በመንትያዎቹ ልጆችዋ በአብርሀ እና አጽብሀ አማካኝነት ክርስትና በይፋ የኢትዮጵያ ንጉሠነገሥት መንግሥት ፃይማኖት ሆነ ክርስትና የኢትዮጵያ ንጉሠነገሥት መንግሥት የሆነው ግን አሁንም ሌዋውያኑን እና እነሱ የሚያነሳሱአቸውን አይሁዳውያንን በመስጋት በታላቅ ጥንቃቄ ነበር የአብርሀና አጽብፃ አናት ንግሥት አብርሂት በጣም ትልቅ አማኝና መንፈሳዊ ክርስትያን ነበረች በእዚህ ምክንያት መንትያ ልጆችዋን በክርስትና እምነት ኮትኩታ ነበር ያሳደገቻቸው። ዳሩ ስማቸው ቤተእስራኤል ቢባልም በ ዓመታት የኢትዮጵያ ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ቆይታቸው ኢትዮጵያ ላይ ተወልደው እትብታቸውም እዛው ተቀብሮ ከሌሉቹ ኢትዮጵያውያን ጋር በመዋፃዳቸው በመልካቸው በደማቸው በአስተሳሰባቸው በቋንቋቸው በአኗኗራቸው እና በባህላቸው ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሆነዋል ኢትዮጵያዊ በመሆናቸውም ነው በእስራኤል ነኑሯራቸው በአንዳንድ ከምእራቡ ዐለም ወደ እስራኤል በጎረፉ አሽከናዚ በተሰኙ አክራሪዎች የዘር እና የቀለም መድልዎ የሚደረግባቸው የያፅቆብ ልጆች ወደ ባቢሎን ሲጋዙ ትልቁ የሰለሞን ቤተመቅደስ ቅዱሳት መጻፃፍትና አያሌ ብርቅዬ ንዋየቀዱሳት በወራሪዎቹ በባቢሎኖውያን እና ካሴዳውያን እጅ ወደሙ እስራኤል ራስዋ ጠፍ መሬት ሆነት በእግዚአብሔር ትዕዛዝ ነቢዩ ኤርሚያስ ጥቂቶቹን ጉድጓድ ውስጥ ቀብሮ አኖረ በአብርፃም በይስሃቅ እና በያፅቆብ አምላክ ምህረት ከሰባ ዐመታት የባቢሎን ግዞታቸው በጊላ አይሁዳዊያን ወደ እስራኤል መመለስ ጀመሩ የሰለሞንን መቅደስ እንደገና እንዲገነባ ዘሩባቤል ከዳሪዎስ ፍቃድ አገኘ እዝራ የመቅደሱ ሊቀ ካህን ሆነ ሆኖም ግንባታውን በዛን ዝመን እና አካባቢ ስልጣን የነበራቸው አፋሮች ጥያቄ ውስት ከተቱት የአፋሮችን ገናናነት ቀጥሎ እንመለከታለን ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ የአፋሮች ገናናነት በአፍሪካ እና እስራኤል በድሮ ዘመን አፋሮች እጅግ ገናና ነበሩ ኢዮብ በአግዚአብፄር ፍቃድ በስይጣን ተፈትኖ ወንዶች ልጆቹን አጥቶ ራሱም በደዌ ተመትቶ ሰው ሆኖ መፈጠሩን እስከመጥላት ደርሶ እንደነበር መጽሀፈ ኢየብ ይዘክራል ወዳጆቹና ሚስቱ እንዲህ ከሰው በታች ከምትሆን እግዚአብሄርን ረግመህ ሙት እያሉ ተዘባበቱበት አሱ ግን እግዚአከብፄር ሰጠ እግዚአብሄር ነሳ የእግዚአብፄር ስም የተባረከ ይሁን አለ ይህ ጽናቱም እግዚአብሄፄርን አኮራ ሰይጣንን አሳፈረ በዚህም ምክንያት ኢዮብ በሰይጣን ፈተና ምክንያት ያጣውን ሁሉ አእግዚአብፄር መለሰለት ከህመሙ ፈወሰው እንደገና ወንዶች እና ሴቶች ልጆችም ሰጠው ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ኢዮብ በዘሩ አይሁዳዊ አልነበረም የኢትዮጵያውያን አባት የመልከጸዲቅ ዘር ነበር እምነቱና እውቀተ መሰኮቱ እንደዚያ የጸናውና የጠለቀው የትልቁ ሊቀካህናት የመልከጸዲት ዘር ስለነበር ነው በሌላ አነጋገር እሱም እንደኛው ከመልከጸዲቅ ልጅ ከአባታችን ከኢትዮጵ ጋር ይዛመድ ነበር ማለት ነው በዚህ ምክንያት ነበር ኢትዮጵ የተባለው ስመ ክህነቱን ኢትዮጵ ብለው የሰየሙትም የእኛን አባት የሱን ዘመድ ኢትዮጵን ለማስታወስ ነበር ከዘመን ብዛት ኢትዮጵ የተባለው ቃል ትን ጥሎ እና ጽን በብ ቀይሮ ተጠሪው ሰው ኢየብ ተሰኘ ኢትዮጵ በመባል ፈንታ እስከዛሬ ኢዮብ ይባላል የኢዮብም ትውልድ እንዲህ ነው የአባታችን የኢትዮጵ አባት መልከጸዲቅ አበመሊክን ወለደ አበመሊክ የፍልስጥኤምና የሊባኖስ ንጉሥ ነበር። አቡመሊክም እንደተባለው አደረገ ሁለቱ የጥንት ጓደኛሞች ሲገናኙ ስለአይሁድ ህዝብ ክፉ እድል እና የኢየሩሳሌም መውደም አስበው ተላቀሱ አቤሜሌክም እየሩሳሌም መውደሟ ከ ዓመታት በፊት ቀጥፎ በእቃ ያስቀመጣትን የእጸበለሷን ቅጠል ለባለእንጀራው አሳየው ልክ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት እንደተቀጠፈች ሁሉ ፈሳሽ ያዘለች ለጋ ቅጠል ነበረች ባሩክና አቤሜሌክ ለኤርምያስ ደብዳቤ ጽፈው እስራኤልን ከምታድነዋ ለጋ ቅጠል ጋር በአንዲት ንስር መንቆር አሲዘው ወደ ባቢሎን ላኩለት በአግዚአብሔር የታዘዘው ያ ንስርም ደብዳቤውንና ቅጠሊቱን ከምስራች ዜና ጋር ለኤርሚያስ ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ አደረስለት እስራኤላውያንና ኤርምያስ ከባቢሎን ስደት ወደ እስራኤል ከተመለሱ በሏላ አቤሜሌክ እና ባሩክ ከኤርምያስ ሳይለዩ ኖረዋል ኤርሚያስ ስለ መሲሁ መወለድ ራዕይ ማየቱን በመናገሩ በድንጋይ ተወግሮ በአይሁዳውያን እስኪገደል ድረስ ታሪ ሌጴረሜጳዕ ምዕ የትውልደ ኢትዮጵያዊው አቤመሊክ እና የነቢዩ ኤርምያስ ወዳጅነት የእስራኤልን እና የኢትዮጵያን ጥብቅ ግንኙት የሚያሳስበን ከጥልቅ ወዳጅነቶች መሀል አንዱ ነው ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ መደምደሚያ በእዚች መጽሀፍ የተካተቱትን ነጥቦች ሰብሰብ ለማድረግ ከኢትዮጵ መስራች አባታችን እንጀምራለን ኢትዮጵ ከኢየሩሳሌም ተነስቶ እንዴት ጣና ደሴት ላይ እንደሰፈረ አዛም ሰፍሮ ወንዶች ልጆች ወልዶ እነሱ ተራብተው እንዴት የኢትዮጵያውያን ጥንተአባቶች እንደሆኑ ከንጉሳውያን ልጆቻቸው ውስጥም ቱ ከ ዓመታት በላ ጠቢባን ነገሥታት ሆነው ለ ዓመታት ሲጠበቅ የነበረ የመሲሁን መወለድ የሚጠቁም ኮከብ በሰማይ ዐይተው በኮከቡ ተመርተው ወደ ቤተልፄም ደርሰው ለህጻነ መሲህ ገጸበረከት እንዴት እንዳቀረቡለት ቃኝተናል ስለ እየሱስ በመርዌ እና ኢትዮጵያ ቆይታ ስድስቱ ደቀመዛሙርቱ በኢትዮጵያ የሐዋርያት ሥራ አንደሠሩ ስለ ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ንግሥተሳባ ማንነት ስለ አጹ አስያኤል ማንነት እና ከየወደፊቷ የሳባ ንግሥት ኢትያኤል ጋር የነበረውን ምስጢራዊ አጋጣሚ ስለ ንግሥተሳባ እና የንጉሥ ሰለሞን አብሮነትና ምኒልክን ስለመውለድ አንብበናል በተጨማሪም ቀዳማዊ ምኒልክ እንዴት የሰለሞንን ስርወመንግሥት ኢትየጵያ ውስጥ እንደተከለ አጋዝያንን ከእስራኤል አምጥቶ እስራኤላውያንን ከኢትዮጵያውያን እንዴት እንደ አስበለጠ እና በእቪህ ጠንቅም እንደሞተም ተመልከተናል የቤተእስራኤሏ ተወላጅ ዮዲትን እና የላስታዋን ልዕልት የእንቁዮጳግዮንን አለቃና ምንዝርነት የዮዲትን መንገሥና ፍርድ ከአሷ ኅልፈት በኋላ የባሏን የመራ ተክለሃይማኖትን በቡግና ላስታ የዛግዌን ስርወመንግሥት መመስረትም ተገንገዘናል ወደጥንቱዋ እስራኤል ስንጓዝ ደግሞ ስለ ኢትዮጵያዊው ነቢዩ በልዓም ስለ ቅዱስ ዳዊት ቤተሰቦች ስለእነ ራዛብ ራኬብ ስለኢትዮጵያኖቹ ሴቶች ስለእነ ሩት ስለ እነ ሰማይ እና ስለ ቅዱስ ዳዊት እናት ስለ አዶሊያ አዴል ሀአብሌ ማንነት እና ግንኙነት ተረድተናል በእግዚአብፄር ቁጣ እና ቅጣት ህዝበ እስራኤል ወደ ባቢሎን ከመሰደዳቸው በፊት በነብዩ ኤርምያሰ እና በኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ የንጉሥ አማካሪ እና የእስራል ክቡርዘበኛ አዛኝ አቡመሊክ አቤመሊከ መሀል ስለነበረው ጥብቅ ወዳጅነት ስለአቡመሊክ የእስራኤልን ግዞት በአግዚአብፄር ቸርነት ዐለማየት ከ የግዞት ዓመታት በኋላ ስለ እስራኤላውያን ወደ ሀገራቸው መመለስ ስለ ኤርምያስ አቡመሊክ እና ባሩክ አብር መኖር እንዲሁም አዝራና ዘሩባቤል የፈረውን የሰሰሞን ቤተመቅደስ እንደገና ሲገነቡ የባቢሎንን ንጉሥ የዳሪዎስን ፍቃድ ስለማግኘታቸው አፋሮች ስለጠየቋቸው እና አፋሮች በዛን መን በአስራኤል ላይ ስልጣን እንደነበራቸው ተምረናል እንግዲህ ይህን መጽሀፍ ከመዝጋታችን በፊት በእስራኤልና በኢትዮጵያ ህዝቦች መፃል ያለው ግንኙነት በጣም የቆየ እና ልዩ የመሆኑን እውነታ ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው እንደ ኢትዮጵያዊያን ለአይሁዳዊያን በቅርበት የተዛመደ ማንም ህዝብ የለም በመስረቱ ግንኙነታቸው በደም በአምነት በባህልና በታሪክ ነው በመልከጸዲቅና በአብርሃም የተጀመረው ወዳጅነት በኢትዮጵ ሴቶች ልጆች እና እንዲሁም በአብርሀም እና በሉጥ ወንዶች ልጆች ጋብቻ ተያይዞ ከዛም በሙሴ እና በኢትዮጵያዊው ካህን በየቶርአብ ልጅ በሲፖራ ጋብቻ ቀጥሎ በኋላም በእነ ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ኦቤድን እና እሴን በወለዱት በእነ ሩት እና እነ ሰማይ እንዲሁም በቅዱስ ዳዊት እናት በእነ አዶልያ ሀብሌ ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ አብሌ አልፎ እስከ ንግሥተሳባ እና ንጉሥ ሰለሞን ጋብቻ ዘልቆ ነበር። ቀዳማዊ ምኒልክ እስራኤላዊያንን ሌዋዊያንን ጨምሮ ወደ ኢትዮጵያ ሲያመጣ እአና መሬት ሲሰጣቸው በየደብሩ ላይ ቤተመቅደስ እያሰገነባ ካህናት ሲያደርጋቸው አንዳንዶቹንም በንጉሥነት ሲሾማቸውና ለ ዘመናት የቆየውን የሰለሞንን ስርወመንግሥት ሲመሰርት ግንኙነታቸው በታላቅ ደረጃ ታደሰ በመጽሀፉ ውስጥ በግልጽ እንደተቀመጠው ቀዳማዊ ምኒልክ ወደ ኢትዮጵያ ካመጣቸው ሰዎች መፃሃል በተለይ ለ ው አይሁዳውያን ልዩ ዳረጎት አድሎ ንጉሦች እና ካህናት አድርጎ አገር እና ሠራዊት እየሰጠ ስለአደሳደላቸው በአክሱምና በሌሎቹም የኢትዮጵያ ግዛቶች ውስጥ ፈላጭ ቆራጭ ሆነው ንጉሠነገሥት እሰከማንገሥና መሻር ደርሰው ነበር ስለ ቤተእስራኤል ስልጣን ለመጨረሻ ጊዜ ለመጥተቀስ ሥልጣናቸው በፖለቲካ ብቻ ሳይሆን በክሀነትም ስለነበር ሌዋውያን ካህናቱ በጣም ይታፈሩና ይፈሩም ነበር በሌዋውያነ አነሳሽነት በንጉሣውያን ቤተሰቦች ላይ ሳይቀር የሞት ቅጣት ይደርስ ነበር ምንም እንኳን በግለሰብ ደረጃ ነገሥታቱ እና ንግሥታቱ ክርስቲያንነትን የተቀበሉት ከመጀመሪያው ቢሆንም የኦሪትን ሃይማኖት የሚከተሉትን ሌዋውያኑን በመፍራት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሉሳ ጂግሳ ክርስትና የኢትዮጵያ መንግሥት ሃይማኖት ሳይሆን ለ ዓመታት ዘግይቷል ይህንን ችግር የተረዳቸው ብልኋ ንግሥት አብርሂት እና መንታ ልጆችዋ አብርሀና አጽብሀ ጉዳዩን በከፍተኛ ዘዴና ጥንቃቄ ይዘው እና አካሂደው በመጨረሻ ላይ ክርስትናን የኢትዮጵያ የይፋ ወይም መንግሥታዊ ሃማይኖት ለማድረግ ችለዋል ይህንንም በማድረግ ከዐለም መንግሥታት ሁሉ ግንባር ቀደም ሆነዋል ቀደም ሲል እንደተባለው ከቀዳማዊ ምኒልክ ጀምረን ብንቆጥር ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ስዩመእግዚአብሔር ድል አድራጊው የይሁዳ አንበሳ ኛው ንጉሠነገሥት ሆነዋል ሰለሞናዊው ስርወመንግሥትኢትዮጵያ ውስጥ ህዝባዊ አብዮት ፈንድቶ በ ዓመተም ሕረት እንደ አከተመለት አላይ ተመልክተናል በዚህ ምክንያት አጁ ኃይለሥላሜ የሰለሞን ስርወመንግሥት የመጨረሻው ንጉሠነገሥት እንደሆኑም ተረድተናል በዚህች አጭር ጽሁፍ ከክርስቶስ ልደት በፊት በአብርፃም አና በመልከጸዲቅ መፃል የነበረውም ግንኙነትም ቀርባል አንባቢው ሊያስተውል እንደሚችለው በአይሁዳዊያንና በኢትዮጵያዊያን ትስስር ታሪክ እምነትና ባህል አዲስና ከዚህ ቀደም ያልታወቀ ወይም ትኩረት ያልተሰጠውን መረጃ ደራሲው ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ፈንጥቋል ይህች አነስተኛ መጽሃፍ ስለአይሁዳዊያን እና ኢትዮጵያውያን ዝምድና ታሪክ እና እምነት ብዙም ያልተነገረ ተነግሮም ከነበረ ባዲስ አወጋግ የተቀነባበረ መረጃ ይዛ እንደቀረበች ጸሀፊው ያምናል ሁለቱ ጥንታዊ ህዝቦች እረጅምና ዘመን ያልሻረውን ትስስራቸውን የጋራ ታሪካችውን አንድነታቸውን እና ባህላቸውን የማይናጋ መሰረት አድርገው ወዳድነታቸውን ይበልጥ በማጠናከር በተቻላቸው አቅምና መንገድ ሁሉ ከምንጊዜም በላይ እንደሚቀራረቡ እና እንደሚተባበሩ የመጽሀፏ ከታቢ ተስፋ ያደርጋል አድ ደተፈክሙአሕልለ ደለለ አእጽሐፈጽጽጽሉ ከያ ያበ ዳዳ ደደ ተክ አክ አአአ ልለ ፈሐኣኦ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሉጓሳ ጂግላ አባሪዎች የኢትዮጵያዊነት ምንነት መግለጫ ለምን በኢትዮጵያዊነታችን መኩራት እንደሚገባን ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጆግሳ ኢትዮጵያዊ መሆን እጅግ የሚያኮራ ነገር መሆኑን ባለመገንዘባችን እና አትዮጵያ የሚለውን ቃል ትክክለኛ ፍቺ ባለማወቃችን አንዳንዶቻችን በኢትዮጵያዊነታችን አናፍራለን ኢትዮጵያዊነት ምን ማለት እንደሆነ ለማብራራት የቃሉን ትርጉም ምንጭ ማወቅ ግድ ይላል ኢትዮጵያ ማለት ቢጫ ወርቅ ስጦታ ለእግዚአብሄር ማለት ነው ይህ ስም የተሰጠው ሰኪትዮጵያ መስራችና የኢትዮጵያውያን አባት ለሆነው ለ ኢትዮጵ ነው። በግሪክ መዝገበ ቃላት ውስጥ እንደዚህ የሚል ቃል የለም ኢትዮጵያውያንን ሁሉ አንድ የሚያደርጋቸው ከፍ ሲል ኢትዮጵያን በስሙ ካስጠራው ከካህነና ከንጉሠነገሥቱ ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ከኢትዮጵ ዝቅ ሲል የሱ ዘር ከሆነው ከነቢዩና ከፈላስፋው ከደሸት መወለዳቸው ነው ኢትዮጵ የዛሬ ሺ ዐመት አካባቢ ዐስር ወንዶች ልጆች ወልዶ ነበር ስማቸውም እንደሚከተለው ነው አቲባ ቢኦር ተምና አቴር አሻን አክሲብ በሪሳ ቴስቢ ቶላ አና አዜብ ናቸው ከእነዚህ ስሞች ውስጥ አሻን በሪሳ ቶላ እና አዜብ አሁንም ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ የኢትዮጵ ዘር የነቢዩ ደሸት ልጆች ደግሞ መደባይ መንዲ ጂማ አና ማጂ ይባሉ ነበር ማጂ ማራ አማራ ን እና ጀማን ወለደ ሰዎቹ የተሰየሙት የዛፊ ዐመት ቢሆንም እነዚህ ስሞች አሁንም ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ የኢትዮጵ እና የደሸት ልጆች ተባዝተው ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ የአሉትን ሰዎች በሞላ ሆነዋል በኢትዮጵያና በመላው ዐለም ባሉት ትውልደ ኢትዮጵያውያን የደም ስሮች ውስጥ የኢትዮጵ እና የደሸት ደም ይዘዋወራል ስለዚህ ኢትዮጵያውያን በሞላ ምንጫቸው አንድ እና አንድ ነው ስለዚህም ቋንቋቸው ቢለያይም ደምና ዘራቸው አንድ ነው ቋንቋ ደግሞ የመግባቢያ መሳሪያ እንጂ ዘርን አመላካች ወይም የዘር ክፍል አይደለም ቋንቋ ማለት ጎሳ ማለት ነው ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ ጎስአጎሳ ልብየ ሰናይ ይላል ልቤ መልካም ተናገረ ማለት ነው አገሳ ወይም ከውስጥ አወጣ የተሰኘውም ቃል ከዚህ የመነጨ ነው ጎሳ ማለት አንድ ዐይነት ቋንቋ የሚናገሩ ሰዎችን የሚያመላክት ነው ዘር ማለት አይደለም ለምሳሌ አንድ አባትና እናት ወደ ፈረንሳይ ፃገር ሄደው ልጅ ቢወልዱና ፈረንሳይኛ ቢናገር ከዛም ወደ አሜሪካን አገር ተጉዘው ሌላ ልጅ ወልደው እንግሊዝኛ ቢናገር ልጆቻቸው ሁለት የተለያዩ ቋንቋዎች ስለተናገሩ ወንድማማችነታቸው አይፋቅም ወላጆቹም አማርኛ ኦሮምኛ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ ወይም አፋርኛ በመናገራቸው ወላድነታቸው አይደመሰስም ደምና ዘራቸው አንድ ናውና ስለቢሀ ወሳኙ ቋንቋ ሳይሆን ደምና ዘር ነው ስለዚህ ቋንቋ ወይም ጎሳ ወሳኝ አይደለም መግባቢያ ነው እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥም ከ በላይ ቋንቋዎች የሚናገሩ ጎሳዎች አሉ። » ኢትዮጵያዊነት ማለት የሀቀኝነትና የእውነተኛነት ምሳሌ ሃነው » ኢትዮጵያዊነት ማለት የርህራፄና የቸርነት ናሙናነት ነው » ኢተዮጵያዊነት ማለት ሰው አክባሪነት እንግዳ ተቀባይነት ይሉኝተኝነት እና አዙሮ ተመልካችነት ነው » ኢትዮጵያዊነት የጥበበኝነት ቁንጮ የብልህነት እራስ ማለት ነው » ኢትዮጵያዊነት ማለት የቅድስና እና የብጹዕነት ጫፍ ነው ፕሮፌሰር ፍቅራ ቶሎሳ ጂግሳ » ኢትዮጵያዊነት ማለት የወንድማማችነትና የእአህትማማችነት የመተዛዘን ማማነት ነው ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሞላ በሚከተሉት ምክንያቶች በኢትዮጵያዊነታቸው ሊኮሩ ይገባል የኩራቶቹን ሁሉ ምክንያቶች ለመዘርዘር ጊዜ ስለሚፈጅ ጥቂቶቹ ብቻ ይቀርባሉ ኢትዮጵያ በሳይንስም ሆነ በመፅሃፍ ቅዱስ የሰው ዘር መገኛ በመሆኗ ከ ዐመታት በፊት በንጉሥ ስብታህ አማካኝነት የጋዜጣን እና የፖሊስን ሥራ ከዐለም ቀድማ ኢትዮጵያ በማቋቋሟ በዐለም ላይ የሌለ ከኖህ ጀምሮ ስሞቻቸውና የነገሥበት አዝማናት የተመዘገበ ነገሥታት በመኖራቸው አባችን ኢትዮጵ እና ሚስቱ እናታችን ሲና እንቁዮጵግዮን መሲሁ እየሱስ ሲወለድ ልጆቻችው ወደ አስራኤል ተጉዘው ገዳ እንዲያበረክቱለት በአግዚአብፄር ትእዛዝ ከኢየሩሳሌም ወደ ኢትዮጵያ መምጣታችው እና ጣና ጎጃም ላይ በተልእኮ በመስፈራቸው የኢትዮጵና የአንቁዮጳግዮን ልጆች ታላላቅ ነገሥታት ሆነው በአፍሪካ በመካከለኛው ምስራቅና እስያ በመንሰራፋታቸው ስልጣኔአቸውን በማሰራጨታቸው እና መላውን አፍሪካ ኢትዮጵያ በማሰኘታቸው ስወሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ አጁ እስያኤል አስያን አሰልጥኖ በስሙ አህጉሩን አስያ በ ማሰኘቱ እጽዋትን እና እንስሳትን አዳቅሎ አዲስ ውጤት ያስገኘው በዐለም የመጀመሪያው ጄኔቲክ ኢንጂኔር በመሆነ ከ ዐመታት በፊት ይኸው ትልቅ ሰው ምናልባት በዐለም የመጀመሪያ የሆነውን ሰንደቅ አላማችንን በመፈልሰፉ በንግሥተ ሳባ ትልቅነት ኢትያኤል የተባለችው የሳባ ንግሥት በመጽዛሃፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰች የዐለሙ ፈጣሪ እየሱስ ክርስቶስ ስሟን ጠርቶ የንጉሥ ሰለሞንን ጥበበኝነት ለመፈተን አየሩሳሌምን መጎብኝቷን የመሰከረላት ትልቅ ሰው በመሆኗ በአፋሮች ትልቅነት አፍሪካ በአፋሮች አፍሪካ ስለተባለች ከ ዘመናት በፊት አፋሮች ታላቅ መርከብ ገንቢዎችና መርክቦኞች እንዲሁም በመካከለኛው ምስራቅና በእስራኤል ስመጥር የኦፊር ወርቅ ነጋዴዎች ከመሆናቸውም በላይ ተጽእኖ አሳዳሪዎች በመሆናቸው የኢትዮጵ ዝርያዎች ጠበብት ነገሥታት ሆነው አስራኤሎች የሚጠብቁት መሲህ መወለዱን ሳያውቁ የእኛዎቹ ከሩቅ ሆነው የመሲሁን መወለድ ተረድተው ከኢትዮጵያ ተነስተው በኮከብ እየተመሩ ቤተልሄም ደርሰው ለመሲሁ ለእየሱስ ክርስቶስ ገዳ በማቅረባቸው በዐለም ላይ ከአሉት ነገሮች ሁሉ በጣም ውድ እና ብርቅ የሆነው የታቦቱ ማረፊያ እና መኖርያ አድርጎ እግዚአብሄር ከእስራኤል ይልቅ ኢትዮጵያን በመምረጡ ፕሮፌስር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ ኢትዮጵያ በዳዊት መዝሙርና በሌሎችም መጽፃፍ ቅዱስ ገጾች ውስጥ በእግኪአብፄር በመጠራትዋ ከአግዚአብፄር በታች ኢትዮጵያውያን አይሁዳውያንን በአግራችው ስለማቀሟቸው ከነብዩ ከሙሴ ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያ አይሁዳውያንን ወደ ግዛትዋ እያስገባች ጥገኝነት መሬት እና ንግሥና ሳይቀር እየሰጠች አስተናግዳለች በሌላ ሃገራት ግን እስራኤላውያንን ያሳድድዋቸው እንዲሁም ይገድሏቸው ነበር በእኛ በጎ አድራጊነት እንኮራለን ከዚህ በተጨማሪ አስራኤላውያን በባርነት በባቢሎን ዐመት ሲሰቃዩ ቆይተው ወደ ኢየሩሳሌም ተመልሰው ቤተመቅደሳቸውን ካደሱ በሁዋላ መጻህፍት አጡ መጽዛፍ ቅዱስን እና ሌሎች ብርቅዬ መጻህፍትን ኢትዮጵያ ስለላከችላቸው አንታበያልን ትልቅ ለሚባለው ለሙሴ ጥገኝነት እና ሚስት ኢትዮጵያ ሰጥታ የፍትህን እአና የሕግ አስተዳደርን እንዲሁም ነገረመለኮትን ስለአስተማረችው ኾትዮጵያ በርካታ የሴት ነገሥታትን በኢትዮጵያ እና በግዛቶቿ ላይ ሾማ የሴቶችን መብት በማስከበር በዐለም ግንባር ቀደም በመሆኗ ኢትዮጵያ ከጣና ፃይቅ ተነስታ ወደ ኑብያ እና ግብጽ ወርዳ የግብጽን አና የኑብያን ስልጣኔ በመፍጠርዋ ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ሕልቆመሳፍርት ወንዶች ፈርኦኖችን እና ህንድኬ በሚል ማእረግ የሴት ነገሥታትን በግብጽ በሊብያ እና ኑብያ ላይ በመሾሟ አጁጹ አክሱማይ የዐለም አባት የነገሥታት አራስ ተብሎ ከባቢሎን ሳይቀር በንጉሦች የተበደሉ ቬጎቹ ለአቤቱታ ወደ እሱ ሲመጡ እምባቸውን ስሰአበሰላቸው አየሱስ ክርስቶስ ቅድስት ማርያም እና ቅዱስ ዮሴፍ በኢትዮጵያ ግዛት በግብጽ እና በኢትዮጵያ ውስጥ ጥገኝነት አግኝተው በመኖራቸው አየሱስ ራሱን ለዐይሁዳውያን ሳይገልጽ በ ዕድሜው ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ለኛ ቅድሚያ ሰጥቶ ራሱን ለኛ ገልጾ እስከ ዕድሜው ድረስ ሲያስተምርና ሲፈውስ ሃገራችን ውስጥ በመኖሩ አየሱስ ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ሲል ግብጽ ሳለ ጥገኝነት የሰጠውን ንጉሥ አማናቱ ተትናይን እግረመንገዱን ጎብኝቶ ለአንድ ሳምንት አሱ እልፍኝ ውስጥ ሰንብቶ ነበር እየሱስ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር እንደተሻገረ እልፍኙን ንጉሥ አማናቱ ተትናይ ቤተክርስትያን አደረገው እየሱስ ክርስቶስ በህይወቱ እየአለ እኛ በዐለም የመጀመሪየውን ቤተክርስቲያን በመመስረታችን የንግሥት ሕንደኬ ዣን በጅሮንድ በቅዱስ ፊሊፖስ መጠመቁና እሱ ከአውሮፓውያን ቀድሞ ክርስትናን ወደ ኢትዮጵያ በማስገባቱ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቱሉላሳ ጂግሳ አውሮፓውያን ወደ ክርስትና የተሸጋገሩት ከ አረማዊነት ሲሆን ኢትዮጵያውያን ግን ከኦሪት ፃይማኖት ነው ይህ በመሆኑም የክርስትና አውቀታችንን ከአውሮፓውያን ለማጥለቅና ለማበልጸግ አስችሎናል በአዚህም አንኮራለን እየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያውያን ውስጣቸው የኖርኩ ዘመዶቼ ናችው በእኔ ያምናሉ እናንተ እነሱን ለማሳመን ሳትደክሙ አጥምቃችሁ አቁርቡአቸው ብሎ ደቀመዛሙርቱን በርጠለሚዎስን ማቴዎስን ቶማስን ናትናኤልን እንድርያስን እና ማርቆስን ወደ ኢትዮጵያ ልኳቸው ከሃዛዋርያቱ ግማሾቹ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ስለአስተማሩ በአግዚአብሄር አእንደተከበርን ስለሚሰማን ኺትዮጵያውያን ክርስትያናት እና አይሁዳውያን ያለደም መፋሰስ ተስማምተው የኦሪትን እና የክርስትናን አምልኮ ስርዐቶች የሚተውትን ትተው የተረፉትን ወደ ክርስትና በማሸጋገራቸው ከኢትዮጵ እስከ አጁ እስያኤል ድረስ የኢትዮጵያ ነገሥታት ከእግዚአብፄር ጋራ በቀጥታ የሚነጋገሩ ሊቀካህናት መሆናቸውና በፈሪፃ እግዚአብፄር ህዝባቸውን በፍትህ እና ርትህ በማስተዳደራቸው እና ይህ ክስተት በዐለም ላይ የሌለ በመሆኑ ነብዩ መሃመድ በችግር ላይ ሳለ ዘመዶቹን ወደ ኢትዮጵያ ልኮ ኢትዮጵያ ጥገኝነት ስለሰጠቻቸው መሃመድ ራሱ ሙስሊም ከመሆኑ በፊት ኢትዮጵያ በመካና በመዲና ስውሩና ያልተነገረው የአይሁዳውያንና የኢትዮጵያውያን ታሪክ ውስጥ የራስዋ ቤተክርስትያን ስለነበራት እና እሱ የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን ተጠቃሚና የሊቀካህናቱ ወዳጅ በመሆነኑ እንዲሁም በመጀመሪያ አላሁ አክበር ብሎ አዛን ያሰማው ድምጸመረዋው ኢትዮጵያዊው ቢላል ዛበሽሸ በመሆኑ ነብዩም ካልነኳችሁ ኢትዮጵያውያን ላይ ጂሃድ አታካሂዱ በማለቱ ኢትዮጵያ ሙስሊሞችና ክርስትያኖች በሃይማኖት ልዩነቶች ካለመጋጨታቸውም በሳይ ተፋቅረውና ተባብረው ቤተክርስትያኖች እና መስጊዶች አንዱ ለሌላው በመገንባታቸው አብረው በመጸለያቸው እና ከተዋደዱ ያለብዙ ችግር መጋባት በመቻላቸው ኢትዮጵያውያን በዐለም ላይ የሌሉ ብርቅዬ የሱባ እና የሳባ ፊደላትን ፈጥረው ስለአቆዩልን እንደ አክሱም እና ላሊበላ ዐይነት ያልተለመዱ የስነህንፃ ውጤቶች መኖራቸው ከኢትዮጵያ የተገኘው ቅዱስ ያሬድ ልዩ ማህሌትን በመድረሱ እና ከአውሮፓውያን ዐመታት አስቀድሞ የዜማ ምልክቶችን በመፈልሰፉ እንዲሁም የማንንም የማይመስል ቅዳሴ እና ስርዐተ ዐምልኮ ስለአለን በቀለማችን እና በተክለሰውነታችን የተቅለመለምን አበቦች ከመሆናችንም በላይ የተለያዩ አልባሳት ዳንኪራዎች እና ባህላዊ እሴቶች ስለአሉን ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሉሳ ጂግሳ ከተለያዩ የምግብ አሠራር ሙያዎች በተጨማሪ ለዐለም ያበረከትናቸው እንደ ቡና እና ጤፍ የመሳስሉ አዝአርት ስለአሉን ኢትዮጵያ ባለፉት ዐመታት ሮማውያንን ግብጾችን አረቦችን እና ሌሎችንም በጦርነቶች ድባቅ እየመታች ነጻነታችንን እና ክብራችንን በማስጠበቋ አና ለዐለም ጥቁር ህዝቦች ሁሉ የነጻነት አና የድል አድራጊነት ዐርማ በመሆንዋ እንኮራለን አባቶቻችን በኮሪያ ዘምተው በተሰማሩበት የጦር ሜዳ ሁሉ ድል አድራጊዎች ከመሆናቸውም በላይ አንዳቸውም ባለመማረካቸውና ጠላት እሬሳቸውን እንኳን ለመያዝ ባለመቻሉ ደጋግመን እንኮራለን ቀጥሉም እጅግ የሚያኮራን በእየሱስ ክርስቶስ የደም ስር ውስጥ የአኛ የኢትዮጵያውያን ደም መፍስሱ ነው አንዴት ቢሱ እየሱስ ክርስቶስ የቅዱስ ዳዊት ዘር በመሆኑ እና የእሱም እናት አይሁዳውያን አዶልያ ወይም አዴል የሚሏት እኛ ደግሞ ሀብሌ የምንላት ኢትዮጵያዊት በመሆኗ በመጨረሻም በቅድመ ወላጆቻችን ክህነታዊ ማእረግ እና ክብር እንኮራለን።