Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ኳ ዮሐንስ አፈጠርት ሰኣይወቱና ትምህርቱ ሓጂ።» ቢለው አይ አባቴን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ ይህን ባልተረዱ ስዎች ላይ ግን እንዲህ ያለ የማያልፍ ጠባላና የማይጠገን ስብራት ጥለውባቸው ይሄዳሉ ከዚህ ሰው በላይ የከበረ ማን ነበር። በክብር ማማ ጫፍ ላይ አልወጣም። ትናንት በኃይል አውጥተው ሊወስዱት ከመጡና አርሱም ወደ ቤተ ክርስቲያን ከገባ ጊዜ ጀምሮ የሙት ሰው ገጽታ ነወው በሰውነቱ መንቀጥቀጥ በአንደበቱ መያያዝ በሁሉም ነገሩ በጣም አሳዛኝ ሁኔታ ለመንቀፍ አይደለም እናንተ ለእርሱ ያላችሁን ስሜትና አስተሳሰብ ለማለዘብና ለማለስለስ ከመፈለጌ የተነሣ የደረሰበትን ነገር ዘርዘር አድርጌ አሳየሁ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ በእኔ የምትቆጡት ለምንድን ነው። በበደላችሁ ሰው ። አዎ ይህን አልክድም።
ከእነዚህም በተጨማሪ ከአሳብና ከምክር ጀምሮ አስፈላጊ በሆኑ ነገሮች ሁሉ የረዱኝን ሌሎችንም ሁሉንም የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ደጉን ዋጋ ይከፍላቸው ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን አሜን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ ዶጐኑቕሎሁኦ ዉጪ « ኃው ማውጫ ክፍል አንድ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወት ክፍል አንድ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወት ከልጅነቱ ጀምሮ እስኪጠመቅ ድረስ ጥምቀትና ገዳማዊ ሕይወት ። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በገዳም ዓም ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ዲያቆን ቄስና ሰባኪ ቁከ ቱቀ በአንጾኪያ ዓም ዜና ቅዱስዮሐንስ አፈወርቅ የቁስጥንጥንያ ፓትርያርክ ዓም ህአ ናዘሄሩ ዕእኀሓ«እ ደን የመጀመሪያ ስደት ግዞት ቴዎፍሎስ ዘእስክንድርያ እና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ኔ ቄ ሁለተኛ ግዞት ዐ ዓ ምህ ዜ ጨ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በስደት ላይ ዜቀፋ ፅረፍት ሥ ፈዜዚዕዕ« የቅዱሱ ሰው ውነት ዐ ወዉደ ቁስጥንጥንያ መመለስ አጠቃላይ ሰብእናውና ጠባዩ እህ ኒ ዜእቱ ዓ« የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሥራዎች ቭ ክፍልዑለት የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርቶች ትምህርት አንድ ወደ ቤተ ክርስቲያን ስላልመጡ ምዕመናን ያስተማረው ትምህርት ። ይህ አባት እውነተኛና ትክክለኛ ዓላማን ይዘው በትክክለኛ መንገድ ተጉዝው ይህ የአውነት ዓላማና ሕይወት የሚጠይቀውን ውድ ዋጋ ከፍለው በሕይወታቸውም በሞታቸውም እግዚአብሔርን ካከበሩና ደስ ካሰኙ ከታላቆቹ ቅዱሳን አባቶቻችን አንዱ ነው እንዲሁም ይህ ተጋድሎአቸውና ሕይወታቸው በእግዚአብሑር ብቻ ሳይሆን በሰዎችም ያውም በዘመናት በሚነሠ ትውልዶች ሁሉ ከታወቀላቸው ጥቂት ቅዱሳን ሰዎች ውስጥ ነው አሾህና አሜኬላ በበቀለበት በዚህ ዓለም ኖረው ነገር ግን በሕይወታቸው ነውር ነቀፋ ካልተገኝባቸውና የዚህ ዓለም ጥላሸት ካላረፈባቸው ጥቂት ቅዱሳን አባቶች አንዱ ነው ምንም እንኳ የቅድስናና የብቃት ደረጃ ስው የቻለውን ያህል ይደርስበታል እንጂ መጨረሻው ይህ ነው ባይባልም ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሥጋ የለበሰ ሰው ሰው አንደመሆነ መጠን ሊሆነው የሚገባውን የሆነ ሊደርስበት ከሚገባው የክብርና የቅድስና ጣራ የደረሰ ነው ክርስትና በንጹሕ ሕለጽ ሲረዱትና በንጹሕ መዝገብ ሲቀበሉት በሰው ዘ ሕይወት ላይ ምን ያህል እንደሚያበራ በዚህ ቅዱስ አባት ሕይወትና ትምህርት በግልጽ እናያለን ቤተ ክርስቲያንን የመምራትና የማስተዳደር ኃላፊነት ምን ያህል ከባድ መሆኑንና በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ በድል አድራጊነት ለማለፍ ምን መሆንና ማድረግ እንደሚገባ ያሳየናል እርሱ አንድ የቤተ ክርስቲያን አባት እንዴት መሆንና ምን ማድረግ እንደሚገባው ፍጹም አርአያ ነው እርሱለነበበኒ ዘመን ብቻ ሳይሆን ትምህርቱና ሕይወቱ ሁል ጊዜም ሕያው የሆነ የሁሉም ዘመን መምህር ነው በእርሱ ዝመን ከነበረው የቤተ ክርስቲያን ሁኔታ ለዛሬዋም ቤተ ክርስቲያን ብዙ አማናዊ ተመክሮና ትምህርት እናገኝበታለን በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወት በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በኩዙሪያዋና በውጭ ያሉትን ክፉዎቹንም ደጋጎቹንም የየራሳቸውን ሚና ሲጫወቱ እናያቸዋለን እንጸና ዘንድም ክፉዎቹን እንዳንመስል ደጋጎቹን ደግሞ እንድንመስላቸው ያስተምረናል ታሪክ ማጥናትና ማወቅ ዋና ጥቅሙ በታሪክ ከተፈጸሙት ታሪካዊ ስህተቶች ተምሮ እነዚያን ላለመድገም ነበር። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅንም ጸሎትህና ምልጃህ አይለየኝ በፍቅርህም ተቀበለኝ በፍጹም ኃይልህና በፍጹም ልብህ ያገሰገልዛትና የተሰደድክላት ቤተ ክርስቲያንንም አስባት» እንበለው እስመ ኩሉ እምኔሁ ወኩሉ በእንቲአሁ ወኩሉ ቦቱ ወሎቱ ስብሐት ለዓለመ ዓለም አሜን ሮሜ ሁሉ ከእርሱ ሁሉ በእርሱና ሁሉ ለእርሱ ለሆነ ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ሁልጊዜም ለዘለዓለሙ አሜን መግቢያ ህ መጽሐፍ በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች የተከፈለ ነው የመጀመሪያው ክፍል «ደል አንድ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ሕይወት የያዘ ሲሆን ሁለተኛው ክፍል ደግሞ ከትምህርቶቹ ውስጥ የተወሰኑት ተተርጉመው የቀረበብት ክፍል ነው በመጀመሪያው ክፍል ዜና ሕይወቱ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ተገልጸአል ከልጅነት ጊዜው ጀምሮ እስከሚጠመቅ ድረስ በነበረው ጊዜ ውስጥ ያሳለፈው ሕይወት ከዚያም ከተጠመቀ በኋላ ያለው ሕይወትና የገዳማዊ ሕይወቱ ተገልጸአል ከከባድ ትኅርምት የተነሣ ጤናው አደገኛ ሁኔታ ላይ በመውደቁ ከብሕትውና ዋሻው ወደ አንጾኪያ ተመልሶ በአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን በዲቁና ከዚያም በቅስናና በስብከት ያገለገለባቸው ዓመታት እንዲሁም በዚህ ጊዜ ውስጥ የአንጸኪያ ቤተ ክርስቲያን የነበረችበት ሁኔታ ተዳሰዋል ፈቃደኝነቱ ሳይጠየቅና ሳይፈልግ በድንገት የቁስጥንጥንያ ፓትርያክ የተደረገበት ሁኔታና ከዚያም በምሥራቁ የሮማ ግዛት ዋናከተማ በቁስጥንጥንያ ሊቀ ጳጳሳት ከሆነ በኋላ ቤተ ክርስቲያንንና ኅብረተሰቡን ለማስተካከልና ወደ እውነተኛው መስመር ለማስገባት ያደረጋቸው ከባድ ተጋድሎዎች ተገልጸዋል እነዚህ ሥራዎቹ ያስከተሏቸው ውጤቶችም እንዲሁ ተብራርተው ይገኛሉ የሕይወት ታሪኩ ስቦ የሚያመጣቸው ቤተ ክርስቲያን ነክ ተዛማጅ ጉዳዮችና ታሪኮችም አብረው ተዳሰዋል በተለይም ደግሞ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ታሪክ ሲነሣ አብሮ የሚነሣው የእስክንድርያ ፓትርያርክ የነበረው የቴዎፍሎስ ጉዳይም ትክክለኛ ማንነቱን ለመረዳት በሚያስችል መልኩ ታሪኩ ዘርዘር ብሎ ይገኛል ከዚሁም ጋር የቆጵሮሱ ጳጳስ የነበረው ቅዱስ ኤሏፋንዮስ ተዛማጅ የሆነው ታሪክም እንዲሁ በዚሁ መጽሐፍ ተመልክቷል ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለእውነት በነበረው የማያወላውል አቋምና ለቤተ ክርስቲያን መብት መከበር ያሳይ በነበረው የጸና ሰብእና ምክንያት ከቤተ መንግሥትና ከቤተ ክህነት በተውጣጡ የቤተ ክርስቲያን የውስጥና የዙሪያ ጠላቶች የደረሰበት አሳዝኝ ግፍ ይህም በቤተ ክርስቲያን ላይ ያስከተለው ነገርም ተገልጸአል እርሱም ለእውነት ኖሮ በሕይወቱም በሞቱም ክርስቶስን ገልጦና አክብሮ ያሳለፈው የስማዕትነት ሕይወት ከመጀመሪያ ጀምሮ በስደት በተፈጸመው ሕይወቱ ግልጽ ሆኖ ይታያል በሁለተኛው ክፍል ደግሞ ካስተማራቸው የብዙ ብዙ ትምህርቶች መካከል ሦስቱ ተተርጉመው ቀርበዋል አንደኛው ትምህርት ክርስቲያኖች ሆነው ሳለ ነገር ግን በክብረ በዓልና በዓመታዊ በዓላት ቀን ካልሆነ በቀር ወደ ቤተ ክርስቲያን የማይመጡትን በተመለከተ የተሰጠ ትምህርት ነው ሁለተኛው ትምህርት ደግሞ ሦስት ተከታይ ትምህርቶችን የያዘ ሲሆን እነዚህም «አጋንንት በሰው ሕይወትና በዚህ ዓለም ባሉ ነገሮች ላይ ሥልጣን አላቸው የሰው ሕይወቱ በዕድሉ የተወስነ ነው ስለዚህ ሰው በራሱ ምርጫ ምንም ማድረግ አይችልም እግዚአብሔር ሰይጣንን ለምን ፈጠረው። እንዲሁም ከዚያም ዘመን ጀምሮ በተለያዩ ዘመናት መዛግብት አመሳክረውና ምንጭ አጣቅሰው በቅዱስ ዮሐንስ አፈጠርቅ ሕይወትና ትምህርት ላይ የተጻፉ የተለያዩ ድርሳናትም ጥቅም ላይ ውለዋል የቅድስና ሕይወቱና ተጋድሎው እንዲሁም ትምህርቱ እጅግ በጣም ብኩ የሆነውን የዚህን ቅዱስ አባት ሕይወትና ትምህርት በተመለከተ ለአንባቢ በጣም ሳይበዛ እንዲሁም ደግሞ ተጠቅሎ ጭብጡንና ፍሬ ነገሩን ሳያሳይ እንዳይቀር አድርጎ ለማቅረብ ቀሳል ሥራ ባይሆንም በእግዚአብሔር ፈቃድና ርዳታ የሚቻለውን ያህል ጥረት ተደርጓል ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ ክፍል አንድ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቤተ ክርስቲያን ካፈራቻቸው ሰባክያንና መተርጉማን ታላቁና ደገኛው አባት ነው ዛሬም ድረስ በመላው የክርስትና ዓለም ከፍተኛውን ክብር ይዞ ይገኛል እንከን የለሽና ደስ የሚያሰኝ የሕይወት አሻራ ትቶ ያለፈ በሰባክያንና በመተርጉማን ተዘውትሮ የሚነበብና የሚጠቀስ በሁሉም ዘንድ በፍቅር የሚታወስ እንደ እርሱ ያለ የለም ከዕረፍቱ በኋላ ከኛው መቶ ዓመት ማብቂያ ጀምሮ በተጋድሎው በትምህርቱና በሕይወቱ ቅድስና የሚያደንቁትና የሚወዱት የቷላ ዘመን ከዕረፍቱ በኋላ ክርስቲያኖች «አፈወርቅ»። ሆኖም በሕመም ምክንያት ጤንነቱ በጣም ስለተጎዳ ከአንዱ የመነኩሳት ማኅበር ወደ ሌላው እየዞረ የገዳማውያኑን ሕይወትና ተጋድሎ ተመለክተ በኒጥሪያ በረፃ ከነበሩት በሽዎች የሚቆጠሩ መነኩሳት ጋር ያሉትን ሕይወታቸውን የተመለከተ እንዲሁም የገዳማቱን መሥራቾች የእነ ቅዱስ እንጦንዮስን ቅዱስጳኩሚስን ቅዱስ ጳዉሊን ቅዱስ አሞንን ቅዱስ ፓምቦን ዜና ሕይወት እየሰማ ዓመት ኖረ በቲቤያድ የነበሩትን መነኩሳትና መነኩሳይያትም በአጠቃላይ በግብጽ የነበሩትን ዋና ዋና ገዳማት አይቷል በዚህም ሁሉ ያየውንና የሰማውን የቅዱሳን ገዳማውያንን ዜና ሕይወት የሚገልጽ ቪ የሚባል መጽሐፍ ጽፏል ይህም በተለያየ ስያሜና ቅርጽ «ዜና አበው» ሃወ ክኮህበ «መጽሐፈ ገነት» ኮዐ ይቦከህር «የበረሃ አባቶች ጥበብ» ነቪ ዐየ ከ ዩሸ ቸጪከፎ «የአበው አባባሎች» ያ ከከ ዞከፎ በሚሉ ስያሜዎች ይታወቃል በኋላም ቢታንያ ላይ ጵጵስና ተሾመ ቅዱስ ዮሐንሰ አፈወርቅ ፓትርያርክ በነበረበት ጊዜ እርሱንም የሄልዮፖሊስ ሀገረ ስብከት ጳጳስ አደረገው በኋላም በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ላይ በደረሰው ነገር እርሱም የመከራው ተላታፊ ሆኗል ለ ወራት በጨለማ ቤት ውስጥ ታስሯል በ ዓም በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ላይ ስለ ደረሰው ነገር መፍትሔ ለመሻት ወደ ንጉሥ አኖሬዎስና ፓትርያርክ ኢኖሰንት ለማሳሰብ ወደ ሮም የመጣ ሲሆን ወደ አርቃዴዎስ ከተላኩት መልእክተኞች አንዱ ነበር ነገር ግን እርሱና አብረውት የተላኩት ታስረውና ተንገሳትተው ተመልሰዋል የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ሕይወት በዘመኑ አብሮ ተገኝቶ ያየ ሲሆን ዜና ሕይወቱን በጥያቄና መልስ ዓይነት አቀራረብ ጽፏል ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ ወደ ገዳም ከመፄድ የሚክለክለው ምንም ነገር እንደሌለ አጥብቃ ስለ ተማጸነችው ከእናቱ ጋር ቆየ ነገር ግን ቤቱን ወደ ገዳምነት ለወጠው። በ ክዩ ኮበዕኗከ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ የማያውቅና ያልተማረ እንዲሁም የክህነትን ኃላፊነት ክብደት ያልተረዳ ሰው ክህነት ሊቀበል የማይገባ መሆኑን ያሳስባል ዋና አርአያውና ምሳሌው አድርጎ የሚወስደው ቅዱስ ጳውሎስን ነው ቅዱሱ አባት የሰባኪና የካህን ዋና ዓላማ ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔርን ማስደሰት ነው ይላል አንድ አገልጋይ «የሥራውን ጥሩነት የሚገልጹ መግለጫዎችን መንቀፍ የለበትም ሆኖም ግን ምንም ዋጋ ሊሰጣቸውና በውስጡ ሊቀበላቸው አይገባም ኋላም እነዚህ የድርጊቱን ጥሩነት የሚገልጹ ውዳሴዎችና መልካም ቃላት ቢቀሩበት ሲጨነቅና ዓላማውን ሊጠራጠር ወይም ሊለውጥ አይገባም ከበሬታን ከትሕትና ሥልጣንን ከስዎች ጋር ከመግባባትና ራስን የተለዩ አድርጎ ካለመቁጠር ጋር ሁሉንም አኩል ማየትን ከይሉኝታ ጋር ነጻነትን ራስን ከማዋረድ ጋር ጥንካሬን ከገራምነትና ለስላሳነት ጋር የያዘና ብቸኛ ዓላማውና ፍላጎቱ የክርስቶስ ክብርና የቤተ ክርስቲያን ደኅንነትና ብልጽግና የሆነ ሊሆን ይገባል» ይላል ይህ መጽሐፉ የክህነትን ዘርፈ ብዙ ኃላፊነትና የአገልግሎቱን ክብደት በማሳየት ወጩደ ክህነት ሊገቡ ለሚፈልጉ ሁሉ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ድንቅ መጽሐፍ ነው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በገዳም ዓም እናቱ እንዳረፈች ከአንጾኪያ በስተደቡብ ወዳለ ተራራ በመሄድ በዚያ በነበረ ገዳም ከመነኩሳት ጋር መኖር ጀመረ ከማኅበረ መነኩሳቱ ጋርም ዐራት ዓመት በጾም በጸሎትና ራስን በመግዛት መንፈሳዊ ተጋድሎ ኖሪ ሲሲኮስ ከሚባል አረጋዊ መነኩስ ጋር ሁኖ ገዳማዊ ሕይወትንና መንፈሳዊ ተጋድሎን ክዚህ አባት ጋርሲለማመድ ቁየ አረጋዊው አባት ሲሲኮስም ብዙ አምላካዊ ራአይን ያይ ነበር ይህ አባት አንድ ሌሷት በራእይ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስወንጌልን ቅዱስ ጴጥሮስ ደግሄሞ መክፈቻን ለቅዱስ ዮሐንስ አፈወፀቅ ሲሰጡት አየ በዚህም የወደዴት ታላቅነቱን ተረዳ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ራሱን ከዚህ ዓለም ዩበለጠ ለመሰወርና ብቻውን ዘግቶ ለመኖር በመፈሰጉ ወደ ዋሻ ገብቶ በብሕትውና ሁለት ዓመት ኖረቂ በዚያም በትጋሃ ሌሊት ለራሱ ዕንቅልፍ በመከልከል በቀዊም ቅዱሳት መጻሕፍትን በቃል በማጥናት በሉትና በተዘክሮ ኖረ ገዳማዊ ሕይወትን ሪ እውቀታሦ። በ ዓም ንጉሥ ቫሌንስ ገዳማዊ ሕይወትን ለማጥፋት መነኩሳት ገዳማቸውንና ምንኩስናቸውን ትተው ወታደር አለዚያም የመንግሥት ሠራተኛ ይሆኑ ዘንድ አዋጅ ባወጀ ጊዜ ለገዳማዊ ሕይወት ተቃዋሚዎች መልስ ሦስት መጻሕፍትን ጻፈ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ይህንን ዐዋጅ «ከሁሉ የከፋ ዐዋጅ» አለው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ዲያቆቁን ቄስና ሰባኪ በአንጾኪያ ዓም በቀዊም ለሌሊቱ ቅዝቃዜ ራሱን በማጋለጥ በትጋዛሄ ሌሊትና መጽሐፍ ቅዱስን በቃል በማጥናት በአጠቃላይ ከባድ ከሆነ ትህርምትና ከተጋድሎ ብዛት የተነሣ ሰውነቱ በጣም ተጎዳ ትህርምቱና ተጋድሎው የሰው ሰውነትና ተፈጥሮ ሊሸከም ከሚችለው በላይ በመሆኑ የውስጥ የሰውነት ክፍሎቹ ከጥቅም ውጭ ወደ መሆን ደረሱሱፁ ሕይወቱም አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ ምክንያት ምንም ማድረግ ስላልቻለ ወደ አንጾኪያ ተመለሰ «ይህም የእግዚአብሔር ሥራ ነው» ይላል ጳላድዮስ «ለቤተ ክርስቲያን ጥቅም ይሆን ዘንድ በሕመሙ ምክንያት የብሕትውና ዋሻውን ትቶ ወደ አንጾኪያ ይመጣ ዘንድ አደረገው» ይህ የብሕትውና ሕይወቱም በቀሪ ዘመት በሕይወቱ ላይ ቋሚ የሆነ መንፈሳዊ አሻራውን ትቷል ወደ ውስጡም ዘልቆ ገብቷል ከዚያም ወዲያውኑ ጳጳስ መላጥዮስ በ ዓም መጀመሪያ ላይ ዲቁና ሾመው በዚህም የጤንነቱ ሁኔታ በሚፈቅድለት መጠን በገዳም ያደርገው በነበረው ትህርምትና ሕይወት ኖረ የዲቁና ጊዜው ወደ ፊት በቤተ ክርስቲያን የሚጫወተውን ሚና አሳይቶታል እግዚአብሔር ላዘጋጀለት ሥራና ተግባር ዝግጁ ነበር «የወጣትነት የቤተ ክርስቲያ ፍቅርና ቅናት ከውስጡ ይወጣ ነበር ጥልቅና ምጡቅ ትምህርትን ተምሯል ሁለንተናው ለእግዚአብሔር በመቅናት የተመላ ነበር በአንደበተ ርቱዕነትና በደግነት ሙሉ ነበር እንደ ዲያቆንነቱ በቅዳ አገልግሎት በመራዳት በሽተኞችንና ድሆችን በመንከባከብ እንዲሁ እርሱም የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ምክር ተቀብሎ ተመልሷል በኋላ የሞፕሶስቲያ ጳጳስ ሆኗል ጳላስ መላጥዮስ በ ዓም ወደ ቁስጥንጥንያ ሄዶ ሁለተኛውን ዓለም አቀፋዊ የቤ ክርስቲያን ጉባኤ በሊቀ መንበርነት መምራት እንደጀመረ ወዲያውኑ ዐርፏል ስለ ቅዱስ ዮሐንስ አፈጠርቅን ዲቁና የሾመው ወደ ቁስጥንጥንያ ከመሄዱ ከትንሸ ጊ በፊት ነበ ለ ህ ዘዘ ርብበ ከበነጻዐሰጠር ኮ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ ወደ ክርስትና ለመፃባትና ለመጠመቅ በዝግጅት ላይ ያሉ ንዑስ ክርስቲያኖችን በማስተማር አገልግሎት ይሳተፍ ነበር የዲቁና ጊዜው የሕዝቡ ችግርና ፍላጎት እንዲሁም በሽተኞችና ድሆች የሚያስፈልጋቸው እንክብካቤና ርዳታ ምን እንደሆነ ለማወቅ ጥሩ ዕድል ፈጠረለት በ ዓም ጳጳስ ፍላቭያን ቅስና ሾመው በቤተ ክርስቲያን የሕይወት ጉዞና ታሪክ ውስጥ ወሳኙን ምዕራፍ የጀመረው በተሰይ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ነው በሚቀጥሉት ዐሥራ ሁለት ዓመታት ዋና ሥራው ማስተማር በብክት ነበር ቅስና ከተቀበለ በኋላ የመጀመሪያ ስብከቱን ጳጳሱ ባለበት ብዙ ሕዝብ በተሰበሰበበት ደስ በሚል አንደበት የራሱን ብቁ አፅመሆን በትሕትና በመግለጽ አስተማረ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ቀሪ ሕይወቱንና የሕይወት ዘመኑን ሁሉ ወደሰጠለት የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ወደ ማስተማር ሥራው ገባ የመስበኪያ ሰገነት ተወዳጅ ዙፋኑ ነበር ጣፋጭ በሆነው ትምህርቱ የአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን ማብራት ጀመረች ጥልቅና አስደሳች የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮውና በእያንዳንዱ ትምህርቱ ላይ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባርን በተመለከተ የሚያስተምረው ትምህርት ተሰምቶ የማይጠገብ ተወዳጅ ነበር በአንጾኪያ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ በገጠሩ ሳይቀር እየዞረ የሰማዕታት በዓል ቀን ሲሆን አጽማቸው ባረፈበትና በስማቸው ቤተ ክርስቲያን በታነፀበት ቦታ ሁሉ ሰማዕትነት በተቀበሉበት ቀን የመታሰቢያ በዓላቸው ዕለት ያስተምር ነበር ብዙውን ጊዜ የሚያስተምረው ግን በቆስጠንጢኖስ እንደታነጸ አመሠራረቱ ግን በሐዋርያት ዘመን እንደሆነ በሚነገረው በታላቁ ቤተ ክርስቲያን ነበር ብዙውን ጊዜ የሚያስተምረው እሑድ እሑድ ነበር በጾመ ኢየሱስ ግን ሁሉንም ቀን በተከታይ ይሰብክ ነበር በጾመ ኢየሱስ ዐቢይ ጾም የክርስቲያኖችን ተግባርና ኃላፊነት በተመለከተ በስፋትና በጥልቀት በተከታይ ያስተምር ነበር በኅብረተሰቡ የነበረውን ምግባረ ብልሹነት ሳያፍርና ሳይፈራ ገሠፀ በዘመኑ የነበረውን የቲያትር ቤቶችን የፈረስ ሽቅድምድሞችንና ብዙ የግብረ ገብነት ዝቅጠትና አረመኔያዊ ተግባር የሚታይባቸውን የልዩ ልዩ ትርዒቶችን ከንቱነት ደጋግሞና አጥብቆ አስረዳ ክርስቲያን ክተባሉትም ውስጥ እንደ አይሁድና እንደ አረማውያን የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት ትተው ወደ እነዚህ የትርዒት ቦታዎች ይሄዱ ነበር በትምህርቶቹም በከተማው የነበሩ አሕዛባዊ ልማዶችንና አረመኔዊ ተግባር የሚታይባቹውንና ብዙ አስነዋሪ ነገሮችን የተመሉ ቲያትሮችን የፈረስ አሽቅድምድሞችና የመሳስሉትን በኃይልና ተዓስ ዮሐንስ አፈቅ አይፀቱና ተምዘርቱ በአጽንዖት ሀቃዐም ነበር በአንዲህ ያሉ ተግባራት የሜሳተፉ ክርስቲያናችንም ይጠትሳቸ። ይህንን ሁኔታ ለመፍታት መቀራረዊና ጥሩ ኣስታራቂዎች ያስፈልጉ ነበር ሆኖም ይህ ባለመገኘቱ ችግሩ ቀጠለ በ ዓም ቅዱስ ባስልዮስ ሌሌ ፌሩ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ ሲደክምለት የነበረው መቀራረብ ደህና ሊባል የሚችል ውጤት አሰገኘ መላጥዮስም ክተሰደደበት እንደገና በ ዓም ርያሳደደው ንጉሥ ቫሌንስ ሲሞት ተመለሰ ሆኖም በስደትና በመንገላታት እንዲሁም በልዩ ልዩ መከራ ለደከመውና በዕድሜ ለሸመገለው አባት በኦርቶዶክሳውያኑ መካከል የነበረውን ልዩነት ለማስወገድ ከባድ ሥራ ነበር በ ዓም የኦርቶዶክስ ዛይማኖት በአርዮሳዊነት ላይ ድል ማድረጉን ለማወጅ አንድ መቶ ፃምሳ ጳጳሳት የተገኙበት ገበኤ በመላጥዮስ ሰብሳቢነት ተደረገ ይህም የአምነት መግለጫና የኦርቶዶክሳዊነት ድል ማድረግ በ ዓም በቁስጥንጥንያ ዓለም አቀፋዊ ጉባኤ የቤተ ክርስቲያን ውሳኔ ሆነ የክፍፍሉ ፍጻሜ ቅርብ ነበር የአንጾኪያን ቤተ ክርስቲያን ከሁለት የከፈሏት ሁለቱም ኦርቶዶክሳውያን ስለነበሩ መፍትሔውም ከሁሰቱ አንዱ ቀድሞ ሲሞት ወደኋላ የቀረው ሁለቱን ጠቅልሎ አንድነትን መፍጠር ነበር መላጥዮስ ይህ ጥሩ መፍትሄ እንደሚሆን አስቀድሞ ተገንዝቦ ስለነበር ይህንን አሳብ ለጳውሊኖስ አቀረበ ሆኖም ይህ የወንድማዊና የሰላም አሳብ ምንም ዓይነት የስምምነትም ሆነ ሁኔታውን የመፍታት ፍላጎት ባልነበረው በጳውሊኖስ ውድቅ ተደረገ መላጥዮስ በ ዓም የቁስጥንጥንያን ጉባኤ በሊቀመንበርነት መምራት ከጀመረ በኋላ በድንገት ዐረፈ ዕረፍቱም የታሰበውን የአንድነት ተስፋ በእንጭጩ አስቀረ አስከሬኑም ከቁስጥንጥንያ ወደ አንጸዚያ መጥቶ በታላቅ ክብርና ሥነ ሥርዓት ሆኖ ቀደም ብሎ የአንጾኪያ ጳጳስ በነበረው በሰማዕቱ በቅዱስ ባቢላስ አጠገብ ተቀበረር እርሱም ዕረፍቱ መቃረቡን የተረዳ በሚመስል መልኩ ከትንሽ ቀናት ቀደም ብሎ አንድነት የማምጣትን አስፈላጊነት በአጽንዖት ሲናገርና ሲያሳስብ ነበር ሆኖም በመላጥዮስ መንበር ፍላቭያን ተተካ እስክንድርያና ሮምም በፊት እንዳደረጉት ከጳውሊኖስ ወገን በኩል በመሆን ለፍላቭያን ዕውቅና አልሰጡምፊ ልዩነቱም በዚሁ ቀጠሰ በተለይ የሕይወት ዘመኑን ሁሉ ከአርዮሳውያን ጋር በመታገል የኦርቶዶክስ ዛይማኖት ጠበቃ የነበረው ቅዱስ አትናቴዎስ የነበረው ቅንና ደግ አስተሳስብ በግሉ የሚጠሉት እንኳ ቢሆኑ ኦርዶክሳውያን እስከሆኑ ድረስ ከማንም ጋር አንድነትና ስላም ለመፍጠር የሚቻለውን ሁሉ ከማድረግ ወደኋላ የማይለው የእርሱ ማረፍና የተከታዮቹ የእርሱን አሳብና መንገድ አለመጋራት በእስክንድርያ በኩል ከአንጾኪያ ጋር ለነበረው ችግር ዋናው ምክንያት ነበር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በዚህ ጊዜ በአንጾኪያ ያስተማረ ነበር በአንጾኪያ በኤዎስጣቴዎስ የቀድሞ ታላቅነት ብቻ እንዲሁም ከሮም ትዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ በነበራቸው ድጋፍ የተኩራሩ ቁጥራቸው ትንሸም ቢሆን ችግር ሲፈጥሩ የነበሩ ኤዎስጣቴዎሳውያንን ድርጊታቸው ትክክል አሰመሆኑን ያስረዳ ነበር የጳውሊኖስን የጵጵስና ሹሪ። ትም ሕጋዊና ዋጋ ያለው ነው ብሎ አይቀበልም ነበር የአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን ለብዙ ጊዜ አጥታው የነበረውን ሰላም እንድታገኝ ያደረገውም እርሱ ነው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የመላጥዮስ ተተኪ የሆነውን ፍላቭያንን ከእስክንድርያና ከሮም ጋር በ ዓም አስታረቀ የፍላቭያን ተተኪ አሌክሳንደር ደግሞ ኤዎስጣቴዎሳውያንን በቭ ዓም ወደ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን መለሳቸው በአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያንም ከብዙ ጊዜ ልዩነትና ችግር በኋላ ፍቅርና አንድነት ሆነ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የቁስጥንጥን ት ዓም ያ ፓጉርያርክ ነገሮች በተለመደው ሁኔታ ቢሄዱ ኖሮ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የሚሆነው የአንጾኪያው ጳጳስ የፍላቭያን ተተኪ ነበር ነገር ግን በቁ ዓም የቁስጥንጥንያ ፓትርያርክ የነበረው ኔክታርዮስ ዐረፈ በዚህ ጊዜ አሁን ክፍት በሆነው በሮማ ምሥራቃዊ ግዛት ዋና ከተማ በቁስጥንጥንያ መንበር ለመሾም በገሃድም ሆነ በስውር አጠቃላይ የሆነ ሽኩቻ ነበር ከትንሽ ወራት በኋላ በመንበሩ ለመተካት ሲናፍቁ የነበሩትን ጳጳሳት የሚያስደነግጥ ነገር ተሰማ ንጉሥጮ አርቃዴዎስ በሚኒስትሩ በዩትሮሏየስ ምክር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ከአንጾኪያ ከተማ ሕዝቡ ሳይሰማና ሳያውቅ በቶሎ ወደ ቁስጥንጥንያ አእንዲሰደው የሚያዝ መልእክት ለአንጸኪያ ገዢ መላኩ ተሰማሱ የአንጾኪያ ምፅመናን አባታችንን አንሰድም ብለው ረብሻ አንዳያስነሱና ከእርሱም ሆን ከሊላ የሚመጣን ተቃውሞ ዋጋ ቢስ ለማድረግ በዘዴ ከከተማው ወ ተደረገ በኋላ ከቤተ መንግሥት በ በአስቸኳይ ወደ ቁስጥንጥንያ ተወሰደ ተላክ አጃቢ ኃይል የአንጾኪያ ገዢ የነበረው ሰው የንጉሥ ትእዛዝ እንደደረሰው ቅዱ ዮሐንስ አፈወርቅን ከከተማው ውጭ ወደሚገኝ ቤተ ክርስቲያን አብሮት እንዲሄድ ጠየቀው በእርሱ ሠረገላ ላይ እንደተቀመጠለትም ወዲያውኑ በፍጥነት ወደ ቁስጥንጥንያ ሲወስዱት ተዘጋጅተው የሚጠብቁ መኳንንት ወደነበሩበት ወደ ቁስጥንጥንያ ወደሚወስደው ጎዳና ይዞት ፄደፊ በቤተ ክርስቲያን ታሪክና በቅዱሳን መዝገብ የጎላና ደማቅ ስምና ክብር ሊያሰጡት ወዳሉት የፈተናዎችና የተጋድሎዎች መድረክ በዚህ ዓይነት ድንገተኛ ሁኔታ ተወሰደ የቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘ ንዚናንዙ ወራሴ መንበር ቅዱስ ዮሐንስ አፈጠርቅ ሕይጦና ተምህርቱ ወጻትና ለምን እንደሚ ጠስዱት ያወቀጡ ቁስጥንጥንያ ከደረሰ በኋላ ነበር እንዲህ ባለ ሁኔታ ያለ ፈቃዱና ያለ ውዴታውጡ ፈቃደኝነቱ አንኳ ሳይጠየት በድንገት የቁስጥንጥንያ ሊቀ ጳጳሳት እንዲሆን ተደረገ የካቲት ቀን ዓም ብዙ ጳጳሳት ባሉበት በታላቅ ሥነ ሥርዓት በቁስጥንጥንያ መንበር ላይ ኛዐኑ የአስክንድርያ ፓትርያርክ በነበረው በቴዎፍሎስ እጅ ተሾመ ቴቱዎዓናሎስም ያለ ውዴታው በንጉሥ በአርቃዴዎሥስ ትአዛዝ ትዱስ ዮሐንስ አፈወርትን ለመሾም ተንገደደ ቴዎፍሎስ በቁስጥንጥንያ መንበር ላይ ለማሾም የራሱ ዕጩ አዘጋጅቶ የነበረ ቢሆንም ይህን ማድረግ እንደማይችል በመረዳቱ የንገሥን ትእዛዝ ፈጸመ በቪያም ላይ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን አልሾምም ለማለትና ለመበቀል አሁን እንዳልተመቸው አይቶ ጥሩ ወቅትና አጋጣሚ እስኪያገኝ ድረስ ጠላትነቱን በልቡ ጠበቀ ይኽ ለውጥ ድንገተኛ የመሆኑን ያህል ከባድም ነበር ምቾትና ድሎት የዕለት ተፅለት ሕይወት በሆነብት ኃጢአትና ግፍ እንደ ቀላል በሚታዩበት በሰው ደምና ሕይወት ተረማምዶ ወደ ሥልጣን መውጣትና ሥልጣንን ማቋጠበቅ የጀግንነት መገለጫና ጀብድ ተደርገው በሚወሰዱበት ቤተ መንግሥት አጠገብ መሾም ቀላል ነገር አልነበረም ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅብቁስጥንጥንያ መንበር ላይ ሊሾም የሚያሳይ ሥዕል ቅዳስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይበቱና ትምህርቱ አዲስ የተሶመጡ ሊተ ጳጳሳት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ መጀመሪያ ያደረገው ነገር ከላይ እንደተገለጸው ለብዙ ጊዜ ዘልቆ የነበረውን የአንጾኪያን ቤተ ክርስቲያን ችግር መፍታት ነበር በዚህም በአንጾኪያው ጳጳስ በሳላቭያንና በሮምና በእስክንድርያ መካከል ዕርቅና አንድነት አንዲፈጠር አደረገ በዚህም የምሥራቁና የምዕራቡ የክርስትና ዓለም የቀድሞ አንድነት ተመለሰ የቁስጥንጥንያ ከተማ በታላቁ ቆስጠንጢኖስ በ ዓም የተመሠረተች ስትሆን የሮማ ግዛት ምሥራቃዊ መናገሻ ከተማ ተደረገች እንዲሁም ከምሥራቃውያን የቤተ ክርስቲያን መናብርት የቀዳሚነት ደረጃ ተሰጣት ከእስክንድርያ መንበር ቀዳሚ ሆነች በ ዓም የተካሄደው ሁለተኛው ዓለም አቀፋዊ የቤተ ክርስቲያን ጉባኤ የኒቅያ ጉባኤ ኦርቶዶክሳዊ ፃይማኖት በአርዮሳዊ ኑፋቄ ላይ ድል ማድረጉን ከማወጁ ጋር ሰቁስጥንጥንያ የአዲሲቷ ሮም ሊቀ ጳጳስ በክብርና በመዓርግ ከጥንታዊቷ ርም ቀጥሎ የሁለተኛነት ደረጃ ሰጠ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ይህን ከባድ የእረኝነት ኃላፊነትና የክርስቶስ አደራ እንደ ተሸከመ በሥነ ምግባር ዝቅጦ ከነበረ ኅብረተሰብና የተበላሸ የሕይወት ልምድ ከነበራቸው የዝመኑ ባለጸጎችና ባለሥልጣናት ጋር ጽድቅንና ውነትን በኃጢአት ላይ ለማንገሥና የሚጠበቅበቁጓዓ ተገቢ ሥራ ለመሥራት በመንፈሳዊ ቆራጥነት ተነሣ ቤተ ክርስቲያን እውኔተኛና ቆራጥ አባት በሚያስፈልጋት ወቅተ ላይ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ያዘጋጆው አባት ነበር የለውጥና የማስተካከል አስፈላጊነት ብጣም ግልጽ ነበር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የማጥራቱንና የማስተካከሉን ሥራ ከላይ ጀመረ እውነተኛእና ርቱዕ የሆነ ትምህርቱንና ገዳማዊ ሕይወቱን በቁስጥንጥንያ መንበረ ጵጵስናም ቀጠለ በመንበረ ጵጵስናው ውስጥ የነበሩትን ውድና ጌጠኛ የውስጥ ዕቃዎችንና ቁሳቁሶችን በመሸጥ ገንዘሱ ለድሆችና ለሐኪም ቤቶች ጥቅም እንዲውል አደረገ ለቤተ ክርስቲያን ፋይዳ ያልነበራቸውን ወጪዎች ሁሉ አሰቀረ ትህርምታዊ የገዳም ሕይወቱን በመንበረ ጵጵስናውም በመቀጠል ከእርሱ በፊት በመንበረ ጵጵስናው ግቢ ውስጥ ይደረጉ የነበሩ ድግሶችንና ግብዣዎችን አስቀረ የእራትና ልዩ ልዩ ግብዣ ሲጠራም አይቀበልም ነበር በመንበረ ጵጵስናው ግቢ ብዙ ሰው ማንጋጋትንና አጀብ ማብዛትን አስቀረ ሌሎች ነገሮችንም በጣም አስፈላጊ ወደ ሆኑት ብቻ ቀነሰ የመንበረ ጵጵስናውን ገቢና ገንዘብ ብዙውን ሰድሆችና ለሐኪም ቤቶች አገልግሎት እንዲውል አደረገ በፊት በገዳም ሲዋር ከነበረው ሕይወት ብዙም ያልተለየ ሕይወትን ቀጠለ ካህናትን በተመለከተ ደግሞ ምግባረ ብልሹና ሥርዓት የለሽ ካህናትን እንዲስተካከሉና ሥርዓት እንዲይዙ አደረገ እርሱ ፓትርያርክ በሆነበት ዘመን የሕዝቡና የገዢዎቹ ብቻ ሳይሆን የከተማዋ ካህናትም ሕይወታቸው ጅ ጳላድዮስ ምዕ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ በምቾትና በመቀማጠል የተበላሽ ስለነበር የሰላ ትችትና ነቀፌታ ይስማባቸው ነበር በተለይም ካህናትን በመጀመሪያ በድንግልና ለመኖር የወሰኑ ቤታቸውን የሚጠብቁና የሚራዲቸው ደናግል ሴቶች ጋር በአንድ ቤት የመኖር ልማድ ነበራቸውና ይህ ልማድ ተገቢ ያልሆነና ቤተ ክርስቲያንን የሚያስነቅፍ በመሆነ ሊተው እንደሚገባ በአጽንዖት ነገራቸው ይህም ከካህናት መካከል ፍቅረ እግዚአብሔር የሌላቸውንና በራሳቸው ምኞት የሚነዱትን አስቆጣ እንዲሁም ካህናት ከገንዘብ ፍቅር ርቀው የክርስቶስን መንጋዎች በትጋት እንዲጠብቁና ሕይወታቸውን ሥርዓት ባለው መልኩ በመምራት ለመንጋው መልካም አርአያ ይሆኑ ዘንድ ከአስተሳሰብ ጀምሮ ሕይወታቸውን ለመለወጥ ብዙ ደከመ ከዚያም በነውርና በወንጀል ድርጊታቸው ቤተ ክርስቲያንን ያስነቅፉ በነበሩ በሌሎች ካህናት ላይ ተገቢውን የማስተካከያ እርምጃ ወሰደ ሁለት ዲያቆናትን አንዱን በግድያ ወንጀል ሁለተኛውን ደግሞ በዝሙት ምክንያት ከክህነት መዓርግ ሻራቸው ከየአካበቢው ተጋብዘው የሚመጡ ሰባክያንን «በነጻ የተቀበላችሁትን በነጻ ስጡ» ተብሏልና ወንገልን በማስተማራችሁ ወደየመጣችሁበትና በቋሚነት ወደምታገለግሉበት ቤተ ክርስቲያን ስትመለሱ ገንዘብና ምድራዊ ጥቅም አትቀበሉ ይላቸው ነከር ቀጥሎም ሌሊት በሚደረገው ጸሉት ሊጦን እንዲሳተፉ ካህናቱንና ሕዝበ ክርስቲያኑን አሳሰበ ይህም ሌሊቱን ሁሉ መተኛት የለመዱትን ሰነፎቹን ካህናት አስቆጣ ው ው መ የኒቅያ ጉባኤ ቀኖና ቁጥር በስተቀር ጳጳሳት ካህናት ዲያቆናትና የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ከሴት ጋር በአንድ ቤት አንዳይኖሩ እንዲህ ዓይነት ልማድን ይከስለክላል ሌሎች የኋላ ጉባኤያትም ይህንነ እንዲተገበር ገን አጽንተውታል። ላይ የተቀበለችውን መከራና እያደረገች ያለቹውን ተጋድሎ የሚያበረታ እና የቅድስና ሕይወቷን የሚያመሰግኑ መከራ የሚያደርስ እንጂ መከራ የሚቀበል ሰው እንደማይጎዳ የሚያስረዱ ጥልቅ ትምሀርቶችን የያዙ ናቸው ትዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ ሰዎቹ በቤተ መንግሥቱ ወስጥቸ ነበሩ መጀመሪያ ላይ ራሷ ንግሥቲቱ አውዶክስያም አዲሱን ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ትወደው ነበር ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶችን አብራ ትክታተላለች በክብረ በዓል ጊዜ ትገኝና ሲያስተምርም ትማር ነበር ለቤተ ክርስቲያን መገልገያ የሚሆኑ የብር መቅረኮችንም ሰጥታለች ሆኖም ይህ የወዳጅነት ስሜት ብዙ አልዘለቀምፅ ከላይ የተገለጹትና ንግሥቲቱን የሚከቧት ወይዛዝርት በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ላይ ያላቸውን ጥላቻ ያስተጋቡ ነበር በዚሁ ላይ ደግሞ አውዶክስያ የአንዲትን ብአሲተ ማውታ የወይን አትክልት ቦታ ቀማቻት እርሱም እንድትመልስሳት አውዶክስያን ማለዳት እርሷ ግን በዚህ የመደፈር ስሜት ተስምቷት ተበሳጨችር ይህ ሁኔታ በቤተ መንግሥትና በመንበረ ጵጵስናው መካከል የነበረውን ግንኙነት አሻከረው ቀስ በቀስም ውስጥ ውስጡን ችግሩ የጎለመሰ ሄደ ሆኖም እነዚህ ነገሮች በሕዝቡ ዘንድ በይፋ ከመታወቃቸው በፊት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሳይፈልገው ነከፃር ግን በታዛቢነት ቁጭ ብሎ ሊመለከታቸው የማይችል መነካካትን የግድ የሚሉ ከፍተኛ ፖለቲካዊ ፋይዳ ያላቸው ሁለት ክሥተቶች ተፈጠሩ አንደኛ ክሥተቸቾ በመጀመሪያ በፊት ባሪያ የነበረው በኋላ ደግሞ ሚኒስትርና ቆንስላ የሆነው ዩትሮጂየስ ሥልጣኑን አላግባብ መጠቀም አበዛ ከባለጸጎች የአንዳንዶቹን ንቨረት በኃይልና በግፍ ቀማቸው ሥልኔን ይቀናቀነኛ ል ብሎ የሚሰጋቸውንና የሚጠረጥራቸውን ሁሉንም በሰበብ በአስባቡ እያባረረ አሳደዳቸው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ከአንድ ጊዜ በላይ ወደዚህ ሚኒስትር ራሱ በመሄድ የድርጊቱን ትክክል አለመሆንና በድርጊቱም ያሸኔ መሆኑን በመግለፅ ከክፋቱ እንዲመለስ የድርጊቱ ውጤት ምን ጽቋያስከትል እንደሚችል ከማሳሰብ ጋር መከረውወ ነገር ግን ዩትሮጴየሹ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ምክርና ተግሣፅ አልሰማውም ጠላቶቹ ቤተ ክርስቲያን ባላት የማስጠልልና ወደ እርሷ የመጣውን ሰወ አሳልፎ ያለመስጠት መብት እንኳ ቱጠቅመው ከእጁ እንዳያመልጡቶይህን የቤተ ክርስቲያን መብት የሚሽፎ ዐዋጅ አወጣ አሁንም ቅዱክ ዮሐንስ አፈወርቅ በዚህ ዐዋጅ ጠንካራ የሆነ ተቃውሞውን ዘፀሣ በ ዓም ዩትሮሏጺየስ በአንዴ ቅጽበት ከሥልጣኑ ተባሮ ሕይወቱ በሞት አፋፍ ላይ እስኪደርስ ድረስ በከፍተኛ ችግጽድ ላይ ወደቀ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ር ሥ ዞዌ መኑ በሠራው ሥራ ም ጠሳቶቹ በእርሱ ላይ ያላቸውን ስሜት ሲያጣ ሕይወቱን ለማትረፍ ወደ ቤተ ነርስቲያ ክርስቲያንን ጥገኝነት የመስጠት መብት በቅርብ ጊዜ ራሉ ሕግ ለመሻር የሞከረ ሰው መሆኑዓ ሕዝቡ ስለሚያሁቅ እንዲተርፍ ያለለት ሰው አልነበሪም ሕዝቡ በርሱ ላይ የነበረው ቁ ታላቅ ነበር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እገዲህ ካለው ድንፃተኛ ክሥተትና የሚገኘውን ትምህርት ለሕዝቡ ጥቅም ሲል ከማሳየትና ከማመልከት ወደ ኋላ አላለም በዚህ ሁኔታ ምክነያት ስለወጸቀው ሜኒስትር ስዲ በታሮዲየስ የዚህን ዓለም ክብርና ሥልባዓን ከንቱነት በተመለከተ ድ ቅ ልና ብሩህ በሆነ አገላለጽ ሁለት አስደፃቂ ስብከቶቾጎሰበክ በዚህም የሕዝቡን ቁጣ በማረጋጋት ቤተ ክርስቂያን የፃባውን ው አሳልፌ አልሰጥም በማለት አክሞቅ ደረፃሀ አንዲተርፍ ጎው ሥነ ዩትሮጴየስ ከጥቂት ቀናት በለት አመለ ለ ክርስቲያን ወጥቶ በመገኝቁ ተ ሁለተኛ ክሥተት ዩትሮጴየስ ከሥልጣኑ እንደተባረረ ወዲያውኑ ከበጽ ያለና የበለጠ አደገኛ የሆነ ሁኔታ ተፈጠረ ጋኃይናስ የተባለ ከቤቶ መንግሥት ዘቦ ውስዋ አን በል ደቢእልጽ የተባለው የጦር ሀ። በተለይም ደዓሞ የቤተ ክርስቲያንን ሥልጣንዛ መብት ላለማስደፈር ባደረገፅ ድርጊትና በነበረፀ የጸና አቋም ሥጋትና ጥላቻ አደረባቸው ቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ ንግሥቲቱ አውዶክስያ ካሊትርሮጳ የምትባልን አንዲት ብአሲተ ማውታ መሬቷን ቀማቻትፊ ያቺ ሴትም ወደ ድሆች ጠበቃ ወደ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ መጥታ የደረሰባትን ነገረችወ እርሱም ንግሥቲቱን የድሀይቱን መሬት መመለስ እንደሚኖርባት በአጽንኦት አሳሰባት እንዲሁም በሌላ ጊዜ የአንዲት ሌላ መበለት መሬት በመቀማቷ ምክንያት አሁንም እንዲሁ ከተግሣፅ ጋር እንድትመልስ ስላሳሰባት በሁለቱ መካከል ችግር እየተፈጠረ ሄደ እርሱ የድሆች ጠበቃና ተቆርቋሪ የቅርብ አሳቢያቸውና መጋቢያቸው ነበር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በኤፌዕን በጥር ዓም የኤፌሶን ካህናትና የአካባቢዋ ጳጳሳት ባደረጉለት ጥሪ መሠረት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ወደ ኤፌሶን ሄደፁ ካህናቱና ጳጳሳቲ እንዲህ ብለው በተማጽኖ ላኩበት «ባለፉት ጊዜያት የቤተ ክርስቲያን ሕግጋትና እኛም ራሳችን በመልካም እረኛ እጦት ምክንያት ለከፋ ችግርና መዘበራረቅ ተጋልጠን ቆይተናል በአንድ በኩል አርዮሳውያን በሆኑ ሰዎች በሌላ በኩል ደግሞ በእኛሳይ ለመጠቀምና ለመሠልጠን ሲሉ ብቻ ዛይማኖታቸው እንደእኛ እንደ ሆነ ለማሳየት ብዙ በሚናገሩና በሚያስመስሉ ነገር ግን እንደ ጨካኝ ተኩላ አድቢዎች በሆኑና ኤሏስ ቆጸስነትን በገንዘብ ለማግኘት በሚጓጉ ሰዎች ችግር ላይ ወድቀን እንገኛለን ስለዚህ ከእግዚኣብሔር በተሰጠህ ጸጋና በተቀበልከው አደራ ለኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን ሥርዓትን ትሠራልን ዘንድና የሚገባውን ታደርግ ዘንድ ቅድስናህን እንለምናለን በዚህ ጊዜ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ታሞ የነበረ ቢሆንም ይህንን መልእክት እንደተቀበለ የእስያ አብያተ ክርስቲያናትን ሁኔታ ሲሰማ ለቤተ ክርስቲያን ባለው ቅናት ራሱን አበርትቶ የሚቻለውን ሁሉ ለማድረግ ወደ ኤፌሶን ሄደ በተለይ ዋና ጉዳይና መነሻ የነበረው አውሳብዮስ የሚባል ጳጳስ አንቶኒዮስ በሚባል ሌላ ጳጳስ ላይ ያቀረበው ክስ ነበር ይህም ክስ አንቶኒዮስን በሰባት ዋና ዋና ወንጀሎች የሚከስ ሲሆን ሰባተኛው ክስ «ትቋጎና። ቴዎፍሎስ ወደ ገዳማቸው የተመለሰብትን እውነተኛ ምክንያት ሲያውቅ ሌሎች አኀው መነኩላትን በእነርሱ ላይ በማስነሣት ሊበቀሳቸው ቆርጦ ተነሣ እነዚህ መነኩሳት ብዙም ትምህርት የሌላቸው ስለነበሩ ቴዎፍሎስ አንድ ጊዜ አንዳቸውን በሌላቸው ላይ ሌላ ጊቬ ደግሞ አጥቂ የነበረውን ተጠቂ እንዲሆን ያደረገ በዘዴ እንዲያጠቋቸው ተመቻችተው ተገኝተውለታል ጳላድዮስ ምል ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ከይወቱና ትምህርቱ ስለሆነም በመደመሪያ ዐሪ ኦሪገናዊ አመለካክትችና አስተሳሰብ የነበራቸውን መነኩሳት ምንም እንኳ አስተሳስሰባቸጡን ይነቅዓ የነበረ ቢሆንም በእነ ኤስድርስና የኦሪገናዊ አስተሳሰብ ደጋፊዎች በነበሩት ላይ የመለኮታዊ ባሕርይን ረቂቅነት የሚያምነትን በማሰማራት ለዓላሣበቡ መጠቀሚያ አደረጋቸው ከዚያም ከተጠቀመባቸው በኋላ እንዩደገና የጠላትነት ፊቱን ወደ እነርሱ መልሶ በብ ዓም ኦሪገናዊነትን አወገበ ከዚሁ በመቀጠል ወደ ገዳማቸው ወደ ኒጥሪያ በጦርኃይል ጅቦ በመሄድ ሊይዛቸው የሚፈልጋቸውን ሦስት ጳጳሳትና ሌሉች መነኩሳት ስላላገኛ ቸው በመነኩላቱ በዓት የተገኘውን መናኛ ነገር ለተከተሉት ወጣቶች አከፋፍሎ ገዳማቸውን ከነመጻሕፍቶቻቸውና ንዋያተ ቅድሳቶቻቸው አቃጥሎ ወደ እስክንድርያ ተመለሰ በዚህ ቃጠሎ አንድ ሕፃንም አብር መቃጠሉ ይነገራል እነዚህ ሦስት መቶ የሚሆኑ መነኩሳትም አጽፋቸውን ጠቅልለው ወደ ፍልስጥኤም ከዚያም ወደ ኢየሩሳሌም ተሰደዱ ሌሎቹም ወደ ሌሎች አገሮች ተበታተነ ቴዎፍሎስ ለፍልስጥኤም ጳጳስ እነዚህን ስደተኛ መነኩሳት በቤተ ክርስቲያንም ሆነ በግል ማረፊያ እንዳይቀበላቸው መልእታክት ጻፈ ስደተኞቹ መነኩሳቱ በቁስጥንጥንያ እነዚህ ስደተኞች ከብዙ እንግልት በኋላ ቁስጥንጥንያ ደረሱ ከዚያም ከቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ከእግሩ ወድቀው በግፈኞች ይህን ያህል ግፍ የተፈጸመባቸውን ነፍሳት ይረዳቸው ዘንድ ተማጸኑት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በመከራ የዛሉ አረጋውያን አባቶችን ክፊቱ አየ በተለመደ ርኀራጌው ሁኔታቸው አሳዘነውና አለቀሰ እንዲቀመጡም አላቸው እነርሱም «ሌሎች ጳጳሳት ቴዎፍሎስን ከመፍራት የተነሣ እንዳደረጉት አንተም ምንም የማትለን ከሆነ የመጨረሻ አማራጫችን ወደ ሆነው ወደ ንጉሠ እንሄዳለን ስለዚህ ለቤተ ክርሰቲያን ክብር ስትል በግብጽ በገዳማችን እንኖር ዘንድ ቴዎፍሎስን ማልድልን አሉት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስለዚህ ጉዳይ ከቴዎፍሎስ ጋር ተነጋግሮ ችግሩን መፍታት ቀላል እንደሆነ አሰበ እነርሱንም ወደ ወንድሙ ወደ ቴዎፍሎስ ደብዳቤ ልኮ መልስ እስኪያገኝ ድረስ ለምን እንደ መጡ ለማንም እንዳይናገሩ አላቸው ማረፊያ ቦታ ሰጣቸው ሌላ አስፈላጊ ነገሮችን የሰጧቸው ግን ምዕመናን ናቸው በተለይ ኦሊምፒያ ናት በዚያው ወቅት ከቴዎፍሉሎሲ ቁስጥንጥንያ የተላኩ ካህናት ነበሩና ጳላድዮስ ምል ሶቅራጥስ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ እነዚህን ጠርቶ ተሰደው የመጡትን ገዳማውያን ያውቋቸው እንደሆነ ጠየቃቸው። እነርሱም እንደሚያውቋቸውና በገዳማዊ ሕይወታቸው የታወቁና የተመሰገኑ አባቶች መሆናቸውን ነገር ግን በደል የደረሰባቸው መሆኑን በመግለጽ «አባታችን ሆይ በሜቻለው ነገር በርኅራዔ ተመልከታቸው» አሉት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አነዚህን መነኩሳት በዕቅፉ ውስጥ እንዳሉ ትናንሽ ልጆቹ በመቁጠር ይቅር ይላቸውና ይቀበላቸው ዝንድ እርሱም የቴዎፍሎስ ልጁና ወንድሙ መሆኑን በማውሳት ለቴዎፍሎስ በትሕትና ጻፈለትኹ ቴዎፍሎስ ግን አልተቀበለውም ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሁኔታው ከሚያስከትለው ነገር አንፃር እነዚህን ገዳማውያን በቴዎፍሎስ ላይ ያሰቡትን ክስ እንዲተውትና እንዲታገሥ አርሱ ራሉሱም በሌሎች ጳጳሳትም ለመናቸው እነርሱ ግን ለዚህ ፈቃደኛ ባልሆኑ ጊዜ ወደ ቴዎፍሎስ «ግልጽ የሆነ ክስ ሊመሰርቱብህ እየተዘጋጁ ነው ነገሩ በቀላሉ ማለቅ የሚችል ስለነበር አሁንም ወደ ተወሳሰበ ደረጃ ባይሄድ ጥሩ ነው ከዚህ ውጭ ግን ጉዳዩን አንተ መልካም ነው ብለህ በምታስበው መንገድ ትይዘው ዘንድ ለኔንተ አእተዋለሁ እኔ ከተማውን ለቀው አንዲፄዱ ላሳምናቸው አልችልምና» በማለት ላከበት ከዚህ በኋላ እርሱ ማድረግ ያለበትን ስሳደረገ ጉዳዩን ከሕሊናው አውጥቶታል ቴዎፍሎስና ቅዱስ ኤሏፋንዮስ ቴዎፍሎስ በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ላይ ያሰበውን ጫራ በምሥጢር ይዞ በኦሪገናዊነት ሽፋንና ሰበብ ለመጠቀም አሰበ ለዚህም በሕይወቱ ቅድስና የተመሰገነውንና የተከበረውን በቆጵሮስ ያለቺውን የሳላሚስን ጳጳስ ቅዱስ ኤኢፋንዮስን ከጎኑ ማሰለፍ እንደሚጠቅመው ተረዳ በፊት አንትሮፖሞርፊስት ነው ብሎ ሲነቅፈው እንዳልነበር አሁን አስተሳሰቡ እንደ አርሱ መሆኑን የሚገልጽ የተነሳሒ ዓይነት የመግባቢያ መልእክትና የእነዚህ ስህተቶች ምንጭ የሆኑትን የኦሪገንን መጻሕፍት ላወግዝ ነው የሚል መልእክት ላከለት ከእርሱም ጋር ወዳጅነት መሠረተ ቅዱስ ኤጺፋንዮስ የኦሪገንን መጻሕፍት ጥንቱንም በጥሩ ዓይን አያያቸውም ነበር ስለሆነም አሁን የቴዎፍሎስን መልእክት በቀላሉና በፍጥነት ተቀበለው ወዲያውኑ የቆጵሮስን ጳጳሳት ሰብስቦ የኦሪገንን መጻሕፍት ከማንበብ እንዲከለከሉ አለ ለሌሎች ጳጳሳትና ለቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅም ሳይቀር የኦሪገንን መጻሕፍት እንዲያወግዙ ላከባቸው እርሱ ቅንና ንጹሕ የቅድስና ሰው እንጂ የነገርና የሜራ ሰው ቅዱስ ዮሐንስ አፈጠርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ ስላልነበር ነገሮችን አቅልሎ በዚህ ዓይን አያቸው አንጂ የቴዎፍሎስ የረቀቀ ወጥመድ ውስጥ የገባና የሌሎች መሣሪያ የሆነ ሥዛትኑን ገና አልተረዳም ነበር ቴዎናሎስም አመለካከቱና ውሳኔው ምንም ይሁን በሕይወቱ ቅድስና የታወቀውንና የተከበረውን የቅዱስ ኤሏፋንዮስን ፈለግ ቢከተል አደጋ እንደሌለው በማሰብ አርሱም በሥሩ ያሉ ጳጳሳትን ሰብስቦ የኦሪገንን መጻሕፍት አወገዘ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ግን አሁን ጉዳዩን ያስነሣው ምንም ምክንያት ሳይኖር እንዲሁም ብዝዎች የተገኙበት ታላቅ ጉባኤ ተደርጎ ሳይመከርበት በሩጫ ማንንም ማጡገዝ አይገባም በሚል ጉዳዩን አከዘገየው። ኤሏፋንዮስ ግን የኦሪገንን መጻሕፍት ስካሳወገዘና ቴዎፍሎስ ያሳደዳቸውን መነኩሳት አውግዞ ከቁስጥንጥንያ እስካላባረራቸው ድረስ ከእርሱ ጋር አብሬ አልሆንም አብሬውም አልጸልይም ሲል አቋሙን ተናገረ በጉባኤ በአባቶች ተመክሮበት የተወሰነ ነገር በሌለበት እንዲሁ በቀረበ አሳብ ብቻ ተነሥቶ እርምጃ መውሰድ አግባብ ነው ብሎ ስላላመነ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ጉዳዩን ቀስ አድርጎ በትዕግሥትና በጥንቃቄ ለመያዝ ሞክረ በዚሁ ጉዳይ ላይ ጉባኤ ሊደረግ ሲልም የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርት ጠላቶች ቅዱስ ኤሏፋንዮስ ቀደም ብሎ ብቻውን የኦሪገንን መጻሕ እንዲያወግዝና ከግብጽ በቴዎፍሎስ የተሳደዱት መነኩላትም ኦሪገናውያን በመሆናቸው የተወገዙ መሆናቸውን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅም እነርሱን ስላላሳደዳቸው እርሱን የሚነቅፍ ገለፃ ለሕዝቡ እንዲያደርግ ሁኔታዎችን አመቻቹ በዚህም ሁለቱን ደኅና አድርጎ ለማጣላትና በተለይም ሕዝቡ ለቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ያለውን ፍቅር ወደ ጥላቻ ለመቀየር ያስችለናል ብለው ስላሰቡ ነበር በሚቀጥለው ቀን ቅዱስ ኤጴፋንዮስ ይህንን ዕቅዱን በተግባር ለመፈጸም ወደ ቤተ ክርስቲያን እየገባ ሳለ ጫራውን የተረዳው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሊቀ ዲያቆኑን ሴራፒዮንን የሚከተለውን መልእክት አስይዞ ላከበት «ኤኢፋንዮስ ሆይ ከቤተ ክርስቲያን ቀኖና ተቃራኒ የሆኑ ብዙ ነገሮችን አደረግህ በመጀመሪያ በእኔ ስር ባሉ አብያተ ክርስቲያናት እኔ ሳላውቅ ክህነት ሰጠህ ገብተህም አገለገልህ ጉባኤም አደረግህ በዚህም ላይ ልቀበልህ ስል እምቢ አልህ ወደ እኛ ትመጣ ዘንድ ብትጋበዝም አልተቀበልህም ሁሉንም ነገር በራስህ ውሳኔ ታደርጋለህ አሁንም ያደረግከውና ልታደርገው ያስብከው ነገር ሲያመጣ የሚችለው ሕዝባዊ ቁጣና ሁከት ሊያስከትል ለሚችለው ነገር ተጠያቂ እንዳትሆንና ራስህም አደጋ ላይ እንዳትወድቅ ተጠንቀቅ ቅዱስ ኤሏፋንዮስ ይህንን ወቀሳና ተግሣፅ ሲሰማ ወዲያውኑ ከቤተ ክርስቲያን ወጥቶ ወደ ቆጵሮስ ለመመለስ ጉዞ ጀመረ ቴዎፍሎስ ያሳደዳቸው መነኩሳትም ወደ አርሱ መጥተው «ፃፉ ሪጋዐ ይሦኛ። ማዕረያ ፈፅናርህ ማሠፇቻ ይይሃያሄሃላ አሉት እርሱም ነገሩ ስላሳመነው የድርጊቱን ምንነት ተረዳጠጦ አንዳንዶች ቅዱስ ኤጺፋንዮስ ጉዞውን ሊጀምር ሲል ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን «በመንበርህ እንዳለህ አትሞትም» እንዳለውና በዚህ ጊዜ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅም ካልክስ አንተም ከመንበረ ጵጵስናህ አትደርስም» እንዳለው ይናገራሉ በርግጥ ሁለቱም ያሉት ተፈጽሟል ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅም ታሪኩን ወደፊት እንደምናገኘው ከመንበሩ ተሰዲል ቅዱስ ኤጺፋንዮስም የተመሰሰ ሳለ ሳይደርስ በመንገድ በባሕር ላይ ዐርፏል ቅዱስ ኤጺፋንዮስ በሕይወቱ ቅድስና የተከበረ በኦርቶዶክሳዊ ምነቱና ጠበቃነቱ የተመሰገነ ታላቅ አባት ነው ሆኖም ኑፋቄን ከመጸየፍና ለሃይማኖት ካለው ቅናት የተነሣ አልፎ አልፎ የነገረኞችና የመሠሪዎች መጠቀሚያ የመሆን አደጋም ገጥሞታል ከቀኖና ቤተ ክርስቲያን ወጣ ያለ ተግባርም ለመፈጸም ያነሣሳው የነበረው ይኸው ጠባዩ ነበር በኋላ ሁኔታውን ተገንዝቦ አውነትና ንጋት አየጠራ እስኪፄድለት ድረስ ቴዎፍሎስ የነገረውን እንዳለ በመቀበሉ ምክንያት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን በትክክል ሳይረዳው ቆይቷል ኋላ ግን ሁኔታዎችን ሲረዳ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅም ያደረጋቸውን ስህተቶች ዘርዝሮ ሲነግረው ቴዎፍሎስና አውዶክስያ መጠቀሚያ መሣሪያቸው ያደረጉት መሆኑ ገብቶታል በዚህም ወዲያውኑ ቁስጥንጥንያን ለቅቆ ለመመለስ ጉዞ ጀምሯል የመጀመሪያ ስደት ግዞት ቴዎፍሎስ ዘ ስክንድርያ እና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስደተኞቹን መነኩሳት በርኅራጌና በአክብሮት ቢቀበላቸውም ከቤተ ክርስቲያን ምሥጢራት እንዲሳተፉ ግን አልፈቀደላቸውም ምክንያቱም በቀኖና ቤተ ክርስቲያን መሠረት ሯ ሶ ና ሶቅ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ በኣንዱ ሀገረ ስብክት ጳጳስ የተሳደደና የተወነጀለ ሰው ጉዳዩ በሌሳ ጉባኤ ታይቶ ሳይወሰን ከምሥጢራት እንዲካፈል ማድረግ አይገባም። ሁኔታ ሊጠቀምበት ወሰነ ትዳስ ዮሐንስ አፈወርት ሐይፀቱፉና ትምህርቱ ቁስጥንጥንየ ከደረሰ ጊዜ ጀምር ለሦስት ሳምንታት ያህል በአባቶች ጳጳሳት መካከል አንዳለ ልማድ ትዱስ ዮሐንስ አፈፀርቅ ማረፊያና አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ሁሉ አዘጋጅች ሊቀበለው ቢፈልግም እርሱ ግን ከቤተ መንግሥት በተሰጠው ቤት ውስጥ ተቀመጠ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ደጋግሞ እንዲመጣ ቢማልደውጡም ግብዣውን አልተቀሣበለም አላነጋገረውጡምም ወደ ቤተ ክርስቲያንም ድርሽ አላለም ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ከመንበሩ ብቻ ሳይሀን ከዚህ ዓለም ሕይወትም የሚያሳድድበትን ነገር በመሥራት ተንና ሌሊት ተጠምዶ ነበር ለዚህ ዓላማው መሳካትም የገዝብ ባሪያዎች የሆኑትን በገንዘብ የውዳሴ ከንቱና የክብር ሱስ የያዛቸውን በቁልምጫና በውዳሴ ሹመት ለሚፈልጉት የሹመት ተስፋ ሆዳሞችን በጥሩ ምግብና መጠጥ በአጠቃላይ ልዩ ልዩ ተስፋ በመስጠትና በደካማ ጎናቸው በመግዛት ደጋፊዎችን መግዛተ ጀመረ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ከቤተ ክርስቲያን በታላቅ ወንጀል በግድያና በዝሙት ምክንያት ያባረራቸውን ሁለት ዲያቆናት በአርሱ ላይ ውንጀላ ካቀረቡ ወደ ቦታቸው አንደሚመልሳቸው ቃል ገባላቸው እነርሱም ራሱ ቴዎፍሎስ ያስጠናቸውን ውንጀላ ስላቀረቡ ሜራው ሰምሮለት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ከተሳደደ በኋላ ወደ ቤተ ክርስቲያን መልሶ የቀደመ ሥራቸውንና ኃላፊነታቸውን በመስጠት ውለታቸውን መልሷል ሌሎች ለሹመት ለሥልጣንና ለውዳሴ ከንቱ ተገዢ የነበሩ ካህናትንም ጥቂቶችን በመረቡ ለማጥመድ ቻለ ቴዎፍሎስ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ለመበቀል የማይፈነቅለው ድንጋይ ባልነበረበት በዚህ ጊዜ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በአጠቃላይ ስላ ገንዘብ መውደድና የሴቶችን በአልባሳትና በቄጣ ጌጥ ያላቸውን ሥርዓት ያጣና የተበላሸ ሁኔታ በተመለከተ ብዙ ሜፄዜም እንደሚያስተምረው በቤተ ክርስቲያን መድረክ አስተማረፊ ጠላቶቹበአርሱ ላይ ወንጀል በሚፈልጉበት ጊዜ ስለነበር ትምህርቱ እርሷን ለመስደብ የተነገረ እንደሆነ ያስመሰሉ እነ ሴቬሪያንና መሰሎቹ ለአውዶክስያ ነዩፃሯት እንዲሁም የአንዲትን ባሏ የሞተባት ሴት የተክል ቦታ በመቀማቷ ምክንያት እስካልመለሰችላት ድረስ ከቤተ ክርስቲያን እንዳትገባ ያወገዛት በዚሁ ሰሞን ነው በዚህ ሁሉ አርሷ ዋና ጠላቱ ሆና ተነሣች የቴዎፍሎስ የፀቀል ምኞት የአውዶክስያን ትልቅ እጅ አገኘ በብዙ ወንጀል ተከሶ በግዴታ ወደ ቁስጥንጥንያ የመጣው ቴዎፍሎስ በገንዘብና በልዩ ልዩ ማታለያ ሰመችን በመግዛትና እንዲሁም በእነ አውዶክስያ ሞግዚትነት በአንድ ጊዜ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ከሳሽ ሆኖ ተነሣ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስ ተባረሩት መነኩሳት ሲማልደው በሌላው አገረ ስብክት ጉዳይ ገባህ ብሎ የተቆጣው ቴዎፍሎስ በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አገረ ስብከቅ ብቻ ካይሆን መንበረ ጵጵስናው ባለበት ከተማ ዋና ከሳሽም ዳኛም ሆኖ ቀረበ አውዶክስያ ቴዎፍሎስና ሌሎች ኢው ያ ቅዱስ ዮሐንስ አፈበርቅ ከይህጦቱና ተፖህርጉ ሽ ምግባረ ብልሹና የሹማምንተን አኛ ሥላስ የሚዐ አንዲሁም ለሹሥተትና ለሥልጣን የሚቋምበቦ ካህናት በትዱስ ዮከንስ አፈጠርት ላይ የጠላትነት ኅብረት ፈጠሩ ቅዱስ ዮሐንስ አፈጠርቅ በሃይማኖትና በምግባር ጉድለቾ ምክንያት የሻራቸው ጳጳሳት የነበሩም በእንዲህ ዓይነት ሁኔታዎች ላይ ሲሆን እንደሚታየው ዋና ከሳሾቹ ሆጡ ተነሀ እነቪህ የጠላትነት ምክንያታቸውና ዓላማቸው የተለያየ ቢሆንም ሁሉም ግን በአርሱ ላይ በነበራቸው ጠላትነት ለጊዜው አንድ ሆኑ ቴዎፍሎስ ከግብጽ አስከትሏቸው ከሠጣቸው ጳጳሳትና ከዚያጡ ከቁስጥንጥንያ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን መንበረ ጵጵስና ለመያዝ ከጉና ክፋት ከተጠናወታቸው ጳጳሳት ጋር በመሆን ውሳኔውና ዓላማው አስቀድሞ የማታወቅ የሜራና የሐሰት «ሲኖዶስ» ለመሰብሰብ ሽር ጉድ ማለት ጀመረ በአንድ ጊዜ ራሱ ከሳሽ ራሱ ዳኛ በመሆን በንግሥቲቱ በአውዶክስያ አስተባባሪነት እንዲሁም ከክርስትና መንገድ ባፈህጦ ሕይወታቸው ምክንያት የአርሱ የቅድስና መንገድና ትምህርት ። በዚህ መንግሥታዊና ጳጳሳዊ ውዝግብ ቤተ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ የቅድስት ሶፍያ ቤተ ክርስቲያን ለደኅንነቱ ጠንቃቃ የሆነው ቴዎፍሎስ ግን በመጀመሪያው የማሳደድ ተግባሩ በቁስጥንጥንያ በአካል በመገኘቱ ከሕዝቡ ሊደርስበት የነበረውን ዓይነት አደጋ እንደገና አንዲደርስበት አልፈለገም ስለሆነም ካማያሰጋው ቦታ ከዚያው ከእስክንድርያ ሆኖ ከርቀት ሴራውን በማቀነባበር ይመራ ጀመር ቴዎፍሎስ በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ላይ የሠራው የመጀመሪያው ግፍ በእግዚአብሔር ኃይል ስለከሸፈበት አሁን ሁለተኛ የሚከስበት ደግሞ ሌላ ምክንያት ስላጣ አሁን እዚያው እስክንድርያ ሆኖ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በ ዓም በአንጾኪያ ከተወሰነው ቀኖና ተቃራኒ በሆነ መልኩ ከመንበሩ እንዲሳደድ ከተፈረደበት በኋላ ወደ መንበሩ በመመለሱ ሊሳደድ ይገባዋል ብሎ ጻፈ የቅድስት ሶፍያ ቤተ ክርስቲያን ርከርከያ ጾ ቕ ከ ዛሬ በሚያሳዝን ሁኔታ በኢስታንቡል ከተማ በቀድሞዋ ቁስጥንጥንያ በእስላሞች ሚናሬት ተከቧል ቤተ ክርስቲያኑ መጀመሪያ የተሠራው በ ዓም በቆስጠንጢኖስ ኛ ነበር በ ዓም በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስደት ጊዜ ከተቃጠሰ በኋላ እንደገና ቢሠራም አሁንም መልሶ በመቃጠሉ በ ዓም ንጉሥ ጁስቲኒያን በብዙ ገንዘብ ድንቅ አድርጎ አሠራው በ ዓም ቱርኮች ቁስጥንጥንያን ሲወሯት ይህ ቤተ ክርስቲያን መስጊድ ተደርጎ ለብዙ ጊዜ ከኖረ በኋሳ በ ዓም መስጊድነቱ ቀርቶ ጭዚየም ሆኗል ይሀም ቱርክ ከአውሮፓውያን ጋር ሰመቀራረብና ለመግባባት እንዲረዳት የወሰደችው እርምጃ እንደሆነ ይነገራል አሁን ወደ ቤተ ክርስቲያንነቱ ለማስመለስ እንቅስቃሴዎች አሉ ፅ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ይፀኦ ትምህርቱ በጣም የሚገርመው ቅዱስ ዮአክንስ አፈወርቅ አፍርሏል ተብሉ በቴዎፍሎስ የተጠቀሰበት ቀኖናና ቀኖናውን የወሰነው የአንጾኪያ «ሲኖዶስ» አርዮሳውያንና መንፈቀ አርዮሳጡያን «ጳጳሳት» ታላቁንና ደገኛውን የዛይማኖት አባት ፀኛውን የእስክንድርያ ትርያርክ ትዱስ አትናቴዎስን ከመንበሩ ለማሳደድ ሲሉ የወሰኑት ቀኖና ነዐ ይህ የአንጾኪያ ቀኖና ኣንቀጽ እንዲህ ይሳል በትክክለኛም ምክንያት ይሁን በግፍ ከመንበሩ እንዲወርድ ከተወሰነበት በኋላ ያው ያሳደደው ሲኖዶስ ሳይመልሰው ወደ መንበሩ የተመለሰ ማንኛውም ጳጳስ መጀመሪያ በተወሰነበት መሠረት ስደቱ የጸና ነው አቤቱታ የማቅረብና ጉዳዩ እንዲታይለት የማድረግ መብትም አይኖረውም እስከ መጨረሻው ስደቱ ይጸናበታል እንጂ» የሚል ነው ይህ «ቀኖና» አርዮሳውያን የንጉሥን ድጋፍ አግኝተው በነበረበት ገዜ ቅዲስ አትናቴዎስን ለማሳደድ ይችሉ ዘንድ በልኩ የሰፉት የማሳደዳ ቀዊና ነገበር ይህ ውሳኔ ሕገ ወጥ በመሆኑና በአርዮሳውያን የተደነገገ ስስሆነ ከመጀመሪያውም አይሠራም ተፈጻሚነትም የለወም ነበር ይኸው የአርዮሳውያን ቀኖና ኦርቶዶክሳውያን አባቶች በሳርዴቅ የዛሬዋ ዕፍያ ቡልጋሪያ በዓም ባደገሩት ሲኖዶስ ተሽሯል ቴዎፍሎስ ጠሳቱን እርቶደክላዊ የማይጠቀመው መንገድ አልነበረምና በሃይማኖቱ ለ ለማጥ የአርዮሳውያንን ቀኖና ጠቀሰ ቃት ሲል ብቻ መንገድ ቢያጣ በግርጥ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በመጀመሪያ ከተፈረደበት ስደት እንዲመለስ ሲጠራ ጠላቶቹ ወደፊት ይህንን ክፍተት ሊጠቀመ እንደሚችሉ ስለሚያውቅ ከመንበሩ እንዲሳደድ የወሰነበት የአነ ቴዎፍሎስ «ሲኖዶስ» አሁን መመለሱን ስካልወሰነለት ድረስ ወደ ቤተ ክርስቲያን አልገባም ብሎ ነበር ይኽም የሰይጣንን መግቢያ መንገድ ለመዝጋት ነበር ሆኖም ሕዝቡ በእርሱ ላይ በተደረገው ነገር በነበረው የቁጣ መንፈስ በመመለሱ ደግሞ ሊገለጽ በሚያስቸግር የደስታ ስሜት ላይ ሆኖ የተለመደውን «ሰላም ለእናንተ ይሁን የሚለውን አባታዊ ቡራኬውን እንዲሰጣቸው በአጽንኦት ከመናፈቃቸው የተነሣ ስላስቸኮሉት የሚያየው የሕዝቡ ሁኔ አስገደደው ታ ቃለ ምዕዳን አንዲሰጥ እንዲሁም ንግሥቲቱ ከደረሰባት መቅሠፍት የተነሣ ንጉሥም ወዲያውኑ እንዲመለስ አስቸኮሉት ባደረገው ቃለ ምዕዳንም አርሱ ተመልሶ የገባው ከንጉሥ በተሰጠው የመመለስና ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዲገባ የሚያዝ ትእዛዝ መሠረት እንጂ በራሱ ፈቃድ ባለ መሆኑ ሩ ትዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ የሚያስጠይቀው ነገር የሌለ መሆኑን ገልጾአል ሕዝቡ እንደዚያ ባለ ሁኔታ ላይ ሆነው ሲያያቸው ለመንጋው ያለው ልባዊ ፍቅርና ሀቨኔታ ዝም ሊል አላስቻለውምቁ ከዚያም በኋላ ስልሳ ጳጳሳት የተሰበሰቡበት ሲኖዶስ በዚያው በቁስጥንጥንያ ጉባኤ አድርጎ የእነ ቴዎፍሎስን የኦክ ሲኖዶስ ውሳኔ ሙሉ በሙሉ በመሠረዝና በመሻር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አሁንም በመንበሩ ላይ ያለ መሆኑን አውጂል ከቪያው ከቁስጥንጥንያ የነበሩት የቤተ ክርስቲያን ሳይሆን የአውዶክስያ ተላላኪዎችና ጉዳይ አስፈጻሚዎች እነ ሴቬሪያንና አካክዮስ ንጉሥ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ስደት ያጸድቅ ዘንድ ይወተውቱ ጀመር በዚህ ጊዜ በሶርያ የሎዶቅያ ጳጳስ የነበረው ኤሊጵድየስና ሌሎችም ንጉሥን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የሚሳደድበት ምክንያት እንደሌለ አስረዱ ቅቶዕ ዶይኀለነ ለፈወርቅቻ መጀያመጩም ሺያሆፇ መጋያረ ወረደም መጋሥታ ኃይፀጳ እ ዲደኗድ ሥደረ እጂ። ውሠ ሆኖም ከንፏሥ አኖሬዎስና ከሮማው ፓትርያርክ ከኢኖሰንት ም ወድ ምሥራቁ ገዢ ወደ አርቃዴዎስ የተላኩት መልእክተኞች ሰምሥራቁ ክፍል የመንግሥት ባለ ሥልጣናት ተይዘው ታስረው ጳላድዮስ ምዕ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ ከተገገላቱ በኋላ ተመለስ የሮማ ፓትርያርክም ከአስክዓደርያው ፓትርያርክ ከቴዎሥናሉስና ከቅዱስ ዮሐንስ አፈወርት መሰደድ በኋላ በቁስጥንጥንያ መንበር ከተተካው ጋር በአበነቃላይ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርት አሳዳጆችና ጠላኾች ከነበሩት ሁሉ ጋር ማንኛ ውንም ዓይነት ግንኙነት አቋረጠ ጺ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በስደት ላይ የካውካሰስ ጳጳስ በርኅራቴና በሀዘኔታ ተቀበለው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርት በዚያ አካባቢ በጣም በሚያቃጥለው የሐምሌና የነሐሴ የመቀት ወቅት በገላትያና በቀጳዶቅያ አድርገው በአርማንያ ወዩሚገኘው የአውዶክስያ በቀለኛነት ወደመረጠለት አጅግ አስቸጋሪ ዐወደ ሆነው ካውካሰስ ወደሚባል ጠፍ ቦታ ተወሰደ የካውካሰስ ቦታ የአየሩ ጠባይ በጣም አስቸጋሪና ተለዋዋጭ በክረምት ወራት ደግሞ ቅዝቃዜው እጅግ በጣም ከባድ ነው እንዲሁም ኢሱሪያንስ የተባሉ ዘላን ነገዶች ቦታውን በቀንና በሌሊት እየወረሩ አደጋ ያደርሱ ስለነበር በእነርሱ ይገደላል በሚል ተስፋ ወደዚያ እንዲጋዝ ተደረገ እርሱም በዚህ አስቸጋሪ በሆነ የስደት ቦታ በንዳድና በራስ ምታት በጣም ብቡ ተሰቃየ ከአንድ ጊዜ በሳይ ለሞት እስኪደርስ ታመመ ወደዚያ እስኪደርስም ድረስ ለሰባ ሰባት ቀናት በተከታታይ በእግሩ ያለ ዕረፍት እንዲጓዝ ተደረገ ከቅርብ ወዳጆቹና ከክርስቲያኖች ብዙ መልእክትና ስጦታ ይላክለት ነበር እንዲሁም ብዙዎች ከፍቅራቸው የተነሣ ያን ሁሉ አስቸጋሪ ቦታ ተጉዘው ካለበት አ በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ላይ እንዲያውም በእርሱ ላይ ሳይሆን በክርስቶስ ሙሽራ በቤተ ክርስቲያን ላይ ይህን ያህል ወንጀል የፈጸመውን ፓትርያርክ ቴዎፍሎስን በተመለከተ ስንክሳርም ሆነ በድርሳን ዘቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ መቅድም ላይ ይህንን ድርጊቱን የሚያሳይ ምንም ነገር አልተባለም የድርሳኑ መቅድም እንዲሀ ይላል «አውዶክስያ በድሀይቱ መሬት ምክንያት ባወገዛት ጊዜ ወደ ቴዎፍሎስና ወጩደ ኤሏፋንዮስ ልካ በእርሱ ላይ ጉባኤ አድርጋችሁ የሚሻርበትን ምክንያት ፈልጋችሁ ከሹመቱ እንዲሻር አድርጉልኝ አለቻቸው እነርሱም እንዲህ አሏት ደግነቱ ባራቱ ማዕዘን የታወቀ ትምህርቱ ከሁሉ የደረስ ዮሐንስ አፈወርቅን ምን ምክንያት ፈልገን እንሽረዋለን አይሆንም አሏት እነርሱም ግዝቱን ፍታት ቢሉት የድሀይቱን መሬት ካልመለሰች አልፈታትም አይሆንም አሳቸው ከዚህም በኋላ ተመልሰው በየቦታቸው ሄደዋል ድረዛጋ ዎቶዕ ዶሐኃሳ ለፈወረቕ መቃድም ለሳሪይሾያያ ዓፖ ሰፉ ሥዛሴ ማቤሥ እስካሁን በእስክንድርያ መንበር ላይ ከተሾሙት ፓትርያርኮች ከዚህ በስተቀር በእርሱ ስም ቴዎፍሎስ ተብሎ የተጠራ ሌላ ፓትርያርክ የለም። ኮማኒ ዛሬ ጆርጂያበምትባለው በጥቁር ባሕር አጠገብ በምትገኝው አገር ውስጥ የሚገኝ ቦታ ህ ረረፍቱንና ፍለስተ ዓፅሙን በተመለከተ በአብያተ ክርስቲያናት መካከል የቀናት ልዩነቶች አሉ በእኛ ቤተ ክርስቲያን ዕለተ ፅረፍቱ የማታሰበው ግቦትት ቀን ነው ይህንን በተመለከት ስላሉት ልዩነቶች ዩኀዳር ስንክሳር ተመልአክት ጥን ታዊያን የቤተ ክርስቲያን ብታሪክ ጸሐፊዎች እነ ሶቅራጥስ ዕረፍቱ መስከረም መሆኑን ነው የጻፉት ሶቅ ኣ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ በሰማዕቱ በቅዱስ ባሲሊቆስ ጎን ተቀበረ የመቃብሩ ቦታም ተሳላሚዎች የሚሳለሙት የተከበረ ቦታ ነው የቅዱሱ ሰውነት ወደ ቁስጥንጥንያ መመለስ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የሕይወቱ ቅድስና የትምህርቱ ርቱዕነት እንዲሁም በደረሰበት ግፍ በስደት ላይ በመከራ ሁኖ በፅዐ ዓመቱ የመሞቱ ነገር በክርስቲያኖች ልብ ውስጥ በማይረሳ ማኅተም የተቀረጸና ሁል ጊዜ ሲያስቡት የሚያሳዝንና ውስጥን የሚነካ ነው የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ደቀ መዝሙር የነበረውና ከፋ ዓም ድረስ የቁስጥንጥንያ ፓትርያርክ የነበረው ቅዱስ ጵሮክለስ በቅድስት ሶፍያ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ገናና መምህር ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በቅዳሴ ላይ እያሰ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን በማስ በማሰት መስበክ ጀመረ ታወ እንዲህ ቅዱስ ዮሐንስ አንደሚገባው መጠን በትክክል ሊገለጽና ሊመሰገን የሚችለው እንደ እርሱ ያለ ሌላ ዮሐንስ ሲነሳ ብቻ ነው ምሪመናን የእርሱን ድካሙን ተጋድሉውን ትምህርቱንና ጽናቱን ሲያስታውሱ ከጥሩ ምንጭ ጠጥቶ እንደረካ ሰው ጥማቸው ይቆረጣል ከቅዱስ ዮሐንስ ማንም ሰው የእግዚአብሔርን ፀሐይነት በግልጥ የሚያይበት የእግዚአብሔር የጸጋ ነጸብራቅ ወጣ በዚህ አምላካዊ የጸጋ የብርፃን ነጸብራቅም አንዱ ኦርቶዶክሳዊት እምነትን ከኑፋቄ ማጽዳትን አየበት ሌላው አውነትን ከሐሰት ለይቶ አየበት ሌሳጡ ደግሞ በሃይማኖትና በምግባር ጸናበት ሌላው የሚያበራ ሰማያዊ ክብርን ተመለከተበት ስም አጠራርህ መዓዛው ከሚጣፍጥ ነገር ሁሉ በላይ የሆነ ቅዱስ አባት ሆይ። ለምዕመናንም ሆነ ለካህናት ደግሞ ደጋግሞ በአጽንኦት መጽሐፍ ቅዱስን እንዲማሩና እንዲያጠኑ ይመክር ነበር የብኩ ስህተቶች ምንጭ ቅዱሳት መጻሕፍትን አለመማርና አለማወቅ ነው ይላል ንጹሕ ሰው የተግባር ክርስቲያን የሰባክያን ንጉሥ ነበር አንድ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ አዋቂ እንዲህ አለ «አንድ ካህን ሊሆን ስለሚገባው ነገር በወጣትነት ጊዜው በጋለ መንፈስ በጻፈው መጽሐፍ ላይ በእንተ ክህነት የገለጸውን ሥጋ የለበሰ ሰው ሊያደርገው እስከሚችለው የመጨረሻ ደረጃ ድረስ በራሱ ሕይወት ላይ በተግባር ፈጸመው የሌላውን ወንድሙን መንፈሳዊ ሕይወት እንዲጸናና አንዲያድግ ማድረግ የእያንዳንዱ ክርስቲያን ተግባር እንደሆነ ያስገነዝብ ነበር «ሌሎችን ለማዳን ምንም ጥረት እንደማያደርግ ክርስቲያን የሚያሳዝን ነገር የለም ወንዶችንም ሆነ ሴቶችን ድህነትም ይሁን ዝቅተኝነት ወይም ሌላ ነገር ከዚህ ታላቅ ኃላፊነት ነጻ ሊያደርጋቸው አይችልም» ይላል የዚህን አባት ዜና ሕይወት በተመለከተ ወጥ አድርገው ከጻፉት ብዙ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፍያን መካከል አንዱ አርሱ በጻፈው ላይ አንድ አስተያየት ሰጪ የሆነ ሌላ ሰው የእርሱ ጉድለት ነው ያለውን ሲናገር እንዲህ እንዳለው ይገልጻል «የማይዘለቅ ነገር ጀመረ ማለትም ካህናትን ሰማስተካከልና የቤቀ መንግሥት ሹማምትን በእውነትና ያለ አድልዎ አንዲሠሩ ሁሉዎ ለእውነትና በእውነት ብቻ እንዲኖሩ ለማድረግ ተነሣ ከተለያየ አቅጣጫ ጠላቶቹ በእርሱ ላይ አንድ ሆነው እንዲሰባሰቡበትና እንዲተባበሩበትቅ ዕድል ሰጣቸው ይሀም የሆነው ጠላቶቹን አንዱን በአንዱ ላይ የማስነሣትና የመለያየት የዲፕሎማሲ ሥራ ስለማያውቅ ነው ጸሐፊው ይህን አስተያየት ለሰጠው ሰው ሲመለስ ደግሞ እንዲህ አለ «ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የቢዛንታይን ዲፕሎማት» ቢሆን ኖሮ አንዱን ከአንዱ አያጋጩና ሌሎች ዘዴዎችን የተጠቀሙ ጠላቶችን የማዳከም ዘዴ ሊኖረውና ይህንንም ሊጠቀም ይችል ይሆን ነበር ነገር ግን እንዲህ አድርጎ ቢሆን ኖሮ እርሱ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አይሆንም ነበር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ ብአርሱ ዘመን የነበረውም ከዚያ በኋላ በየዘመኑ የሚነሣው ትውልድም የእርሱን ጫፍ የደረሰ ከክፋትና ከተንኮል የጸዳ ነቁጥ የለሽ ፍጹምነትና እውነተኛነቱን እጅግ በጣም በታላቅ አክብሮትና ፍቅር ዲያየውና ሊያፈቅረው አይችልም ነበር እርሱ እንዲህ ከነበረበት ዘመን አንሥቶ ታሳቅና ተወዳጅ የሆነው በዘመኑ ከነበሩ አድመኞችና ዲፕሎማቶች ጽሞ የተለየ ስለነበረ ነውና አዎ በአፍአዊ ሁኔታ ለጊዜው ተሸንፏል ነገር ግን በዓለሙ ሁሉ የሕሊና ፍርድ ዘለዓለማዊየሞራል አሸናፊ ነው» ኃጠጳፉጋና ግፍ። በ ዓም በኤፌሶን በተካሄደው ኛው ዓለም ዓቀፋዊ የቤተ ክርስቲያን ጉባኤ ሳይ ቅዱስ ቄርሎስና ጉባኤው ዋቢ አድርጎ ካቀረባቸውና ካደመጣቸው የአባቶች ትምህርቶች አንዱ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ነው እንዲሁም በኛው መቶ ዓመት ለቅዱሳት ሥዕላት ሊሰጣቸው ስለሚገባው ክብርና በክርስትና ውስጥ ሥዕላትን መጠቀም ይገባል አይገባም በሚለው ወዝግብ ምክንያት በተጠራ አንደ ጉባኤ ላይም ለሥዕላት ተገቢ የሆነ አክብሮት እንደሚገባቸው የሚገልጽ ከቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርት የተገኘ ምንባብ በተነበበ ጊዜ ከተሰብሳቢዎቹ አንዱ ጳጳስ «ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሥዕላቅን በተመለከተ እንዲሀ ከተናገረ ከእርሱ በተቃራኒ ይናገር ዘንድ ማን ይችላል። » ቢለው አይ አባቴን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ስላላየሁት ነው» ቢለው መልአኩም እርሱን ገና በምድር ላይ ያለ መዋቲ ሰው አያየውም ከሁሉም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በላይ ነው «ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ»ኔ እያሉ ከሚያመሰግኑ መላእክት ከሉራፌልና ከኪሩቤል ጋር ከመንበሩ ሥር ነው» እንዳለው ይነገራል ፌሬ ጢ ዘይሯከ ሸ እቭይክዕ ር በክርፎዐየፀ ርከህርከ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሥራዎች አጅግ በጣም ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ያስተማረው ትምህርትና የጻፈው ብዙ ነው። ጌታችንም ይህንን እመስል ማቸ ኝ ተምሯል ሉቃ ራኹ ቅዱሳን ሐዋርያትና የቤተ ክርስቲያን ተቂጃን በረ የስብከተ የትምህርት ዓይነት ነው ሆሚሊ በአንድ ጊዜ በአንድ ይ ላይ ወይም በተወሰነ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍለ ምንባብ መሠረት የሚሰጠውን ክፍለ ት ከ የሚገልጽ ጥንታዌ ስያሜ ነው ይህ ዓይነት የትርጓሜና የስነ ጽሑፍ ስልት ስለ መመ ባህል አሠራር ሥርዓት ምሥጢራት አፈጻጻምና ትምህርት ጠቃሚ ይም ገዙ ዝርዝር ጉዳዮች ተገልጸው ለትውልድ የተገኝበት መንገድ ሲሆን ለዚህ ተልም ያመ መሪያውን ከፍተኛ አስተዋጽ ያደረገው ኦሪገን ነው ከታላላቆቹ ሆሚሊስቶች ምአተናቲ ቅ ዮሐንስ አፈወርቅ ቅአውግስቲን ጀሮም ኤስድሮስ ናቸው በዚህ « ሆሚሊ የሚለው ክፍለ ትምህርት በሚል ተወራራሽ ቃል ተመልክቷል ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርት ሕይወቱና ትምህርቱ ስልት መሠረት የሆነው የዲያድርስ የትርጓሜ ስልት ጥሩ ወካይና መገለጫ ነው ተገቢ ሆኖ ሲያገኘው ምሳሌያዊና ዘይቤያዊ የትርጓሜ ስልትንም አልፎ አልፎ ይከተላል አተረጓጎሙም በገጸ ንባቡ ዙሪያ ያለውን የአሳቡን መሠረታዊ ጭብጥ ፈልፍሎ በማውጣት ውስጠ ነገሩን እንደ መስታወት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው በአጠቃላይ የትርጓሜ ሥራዎቹና ጽሑፎቹ ቢቀዱ የማይነጥፉ የዶግማ የሥነ ምግባርና የልዩ ልዩ ተዛማጅ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ምንጮች ናቸው በርግጥም ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜና አተረጓጎም ትክክለኛ ግንዛቤና ውቀት ለማግኘት የእርሱን የትርጓሜ ሥራዎች ማንበብ የግድ ይላል በእውነትም እግዚአብሔር ሐዋርያትን ወንጌል እንዳጻፈ የመተርጎም ሀብትን ደግሞ ለዚህ አባት ሰጥቶታል ከእነዚህም ሌላ በተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ አንቃጾችና ኃይለ ቃሎች ላይ በቤተ ክርስቲያን የበዓል ቀናት በሐዋርያትና በሰማፅታት የዕረፍት ቀናት ተጋድሎአቸውንና ክብራቸውን የሚመለከት ትምህርት በጣዖት አምላኪዎች ላይ በአይሁዳውያን ሳይ አይሁዳዊና ኦሪታዊ ልማዳቸውን ወደ ክርስትና ይዘው በሚመጡ ክርስቲያኖች ላይ በአርዮሳውዊያን ላይ ሌላም ብዙ ጽሑፎችን ጽፏል ትምህርቶቹ ተጽፈዋል ከዛሬም ደርሰዋል የትርጓሜም ሆኑ በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ የተሰጡት ትምህርቶቹ በጥንቱ ግሪክ የተጻፉ ስለሆነ ከዚህም ጋር ከቋንቋ ወደ ቋንቋ ሲገላበጡ የቋንቋና የአገላለጽ ይላቸው እንዲሁም የአሳብ ፍሰታቸው ብዙ ሳይጎዳ አልቀረም ሆኖም ግን ትምህርቶቹና ስብከቶቹ ትውልድን ሁሉ ሲያስተምሩና ሲመክሩ ኖረው ዛሬም ድረስ ሕያው ናቸው በውስጣቸው ብዙ ጣዕምና ጠቃሚነት ያላቸው በተነበቡ መጠን እየተወደዱ የሚሄዱ ናቸው የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ትክክለኛ ማንነት ማወቅ የሚቻለውም ሥራዎቹን በሚገባ በማንበብ ነው ማንኛውንም ሰው በሚገባ ማወቅ የሚቻለው ስለ እርሱ የሚገልጹ ነገሮችን በማንበብና በመስማት በተለይም ደግሞ አስተምህሮዎቹን አስተሳሰቦቹንና በአጠቃላይ እርሱነቱን የሚገልጹ የጽሑፍ ሥራዎቹን ትምህርቶቹንና መልእክታቱን በማንበብ ነው ስለሆነም የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ማንነት በመጠኑ ለማወቅ ይረዳ ዘንድ ከዚህም በላይ ደግሞ ትምህርቶቹ በያዙት ቁም ነገር እንጠቀም ዘንድ ከብዙ ትምህርቹ መካከል የሚከተሉትን ሦስት ትምህርቶቹን እንደሚከተለው ተርጉመን አቅርበናል የቤተ ክርስቲያንን ታሪካዊ አመጣጥና ትክክለኛ ሥዕሏንና ገጽታዋን ለማወቅና ለመረዳት እንዲሁም የቀደሙ አባቶቻችን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የነበራቸውን አመለካክቶችና አሳቦች ለማወቅ ሐቅዱሳን ሐዋርያት ጀምሮ እስከ ኛው መቶ ዓመት መጀመሪያ ድረስ የነበሩ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን የጻፏቸውን ጽሑፎችና ያስተማሯቸውን ትምህርቶች በሚገባ ማንበብና መረዳት የግድ ይሳል ዉከይዐዕር ይዐኣር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ ክፍል ሁለት የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርቶች ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ ትምህርት አንድ ታምሀርሦ ወደ ቤተ ክርስቲያን መጥታችሁ የቃለ እግዚአብሔርና የቅዱስ ምሥጢር ተካፋዮች ትሆኑ ዘንድ ልባችሁን ለማነሳሣት ብዬ በቅርብ ቀን ተሰፋ አድርጌ ባስተማርኳችሁ ትምህርት ውጤት ያገኘሁ አይመስለኝም አሁንም ቤተ ክርስቲያናችን ልጆቿ ቀርተውባታልና የመጣቸሁትን ደጋግሜ ስለዚህ ነገር በመናገሬ ላበሳጫችሁና ደስ ላላሰኛ ችሁ ብችልም እኔ ግን አሁንም ስለዚህ ነገር ከመናገር ወደ ኋላ አልልም እነርሱን የምናገራቸው ከስንፍናቸው ያልተላቀቁ በመሆናቸው ሲሆን እናንተን ደግሞ ለወንድሞቻችሁ ድኅነት የእርዳታ እጃችሁን ለእነርሱ ባለ መዘርጋታችሁ ነው ስለ ራሴ ወይም ስለ ሌላ ጉዳይ ሳይሆን ከምንም በላይ ለእኔ ውድና ክቡር ስለ ሆነው የእናንተ ድኅነት ስል የማልመችና የማሰለች መስዬ መታየት ግድ ሆነብኝ ማንም ይህን በክፉም ቢሆን ይውሰደው እኔንም ስለ አንድ ነገር መደጋገም የሚወድ ይበለኝ ሁል ጊዜ ስለ አንድ ነገር በተደጋጋሚ ላለመስማት ስትሉ ለወገኖቻችሁ ታስቡ ይሆናልና ለእነርሱ ወደ ቤተ ክርስቲያን መምጣትና የጸጋው ተካፋይ መሆን የሚቻላችሁን ሁሉ ታደርጉ ይሆናልና የእናንተን በሃይማኖትና በምግባር ማደግና መበልጸግ ካላየሀ ስለ ቅምህርቱ ብታመሰግኑኝ ምን ይጠቅመኛል። የምትማሩትን ነገር ልብ ብላችሁ ያከ ህ ስንወጣ እዚህ የተማርነውን የምናስታውስበትና በተግባር ላይ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምሀርቱ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምሀርቱ ሠ ትምህርት ሁለት አጋንንት በሰው ሕይወት ላይ ሥልጣን አሳቸው ስለሚሉ ያስተማረው ትምህርት ር መግቢያ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በሦስት ክፍል ያስተማራቸው እነዚህ ተከታታይ ትምህርቶች በሕይወት ዘመኑ ከብዙ ሰዎች ይሰማቸው የነበሩና እርሱ ግን አጥብቆ ስህተትነታቸውን ይናገርባቸው በነበሩ የተለመዱ አስተሳስቦች ላይ ነው። ወደ እነዚህ ከተሞች የገባ አይያዝም አይቀጣም ዘዳ በሐዲስ ኪዳን ዘመንም ወደ ቤተ ክርስቲያን የገባ ሰው ለማንም ቢሆን ተላልፎ አይሰጥም በአንድ አገር ወስጥ ያለ የሌላ አገር ኤምባሲ ውስጥ መግባትና ወደዚያ የገባን ሰው መያዝ ያን አገር እንደመድፈር እንደሚቆጠር ሁሉ የእግዚአብሔር መንግሥት ወካይና ተምሳሌት ወደ ሆነችው ወደ ቅጽስት ቤተ ክርስቲያን የገባን ሰው መውሰድና ግቢዋን መድፈርም የቤተ ክርስቲያንን አምላክ እግዚአብሔርን መድፈር ነው ቤተ ክርስቲያን ከኤምባሲዎች በጣም ትበልጣለችና ዩትሮሏየስ በሥልጣን ዘመኑ በዐዋጅ ሽሮት የነበረው ይህንን የቤተ ክርስቲያን መብት ነበር በኋላ ግን ከማንም በላይ ለራሱ አስፈለገው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ ምክር ነበር ዩትሮሏሲየስ ስለ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አስቀድሞ ይሰማ ስለ ነበር ነው ሆኖም የቤተ መንግሥት አዳማቂና እሮሱ አንደ ፈለገው የሚሆንለት ሰው ያገኘ መስሎት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን እንዲሾም አድርጐ ከሆነ በኋላ በራሱ ምክርና አስተሳሰብ በጣም ተበሳጭቶ መሆን አለበት የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን የስብከተ ወንጌል ተልእኮዎችና ሥራዎች በገንዘብ በመርዳትና በማገዝ ቤተ ክርስቲያንን የረዳ ለመምሰል ያደርጋቸው የነበሩ አንዳንድ ማስመሰሎች ሊቀ ጳጳሱቱን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን በአስተዳደሩ የሚያደርገውን ግፍና ተንኩል ከማየት ዓይኖቹን አልሸፈኑትም። እንዲህም ቢሆን የቤተ ክርስቲያንን የመጠጊያነት መብት የሚሽረውን ዐዋጅ ቤተ ክርስቲያን ስትቃወመው አንደ ነበር ስለሚያውቅ እንዲሁም ሊቀ ጳጳሳቱ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እርሱ በዐዋጅ የሻረው የቤተ ክርስቲያን መብት ይህን ዐዋጅ ላወጣው ለራሱ ሳይቀር ጠቃሚው የነበረ መሆኑን ለማሳየት ሲል አይጨክንብኝ ይሆናል በሚል ተስፋ ዕድሉን ለመሞከር ወሰነ በተጨማደዱ ጉንጮቹ ዕንባውን እያወረደ ራሱና ግራጫ ፀጉሩ በአቧራና በጭቃ ተለውሶ የመጨረሻ አሳዛኝ በሆነ የለማኝና የደጅ ጸኝ ገጽታ ሆኖ ወደ ቤተ ክርስቲያን ገብቶ ከመቅደሱ ፊት ለፊት ያለውን መጋረጃ ገልጦ ከአንድ ዓምድ ልጥፍ ብሎ ተጠጋ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ በዚያም እጀግ በጣም አንጀች በሚያላውዑስ አሳዘኝ ሁኔታ ላይ ሆና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አገኘው እርሱን አየፈለጉ ቤተ ክርስቲያን የገቡት ወታደሮች የቓሣሪያቸው ኳኳህታ ስደተኛው ዩትሮጳየስ በተሸሸገበት ቦታ ይሰማ ነበር እርሱም ከንፈሮቹ እየተንቀጠቀጡ የቤተ ክርስቲያንን የማስጠጋት መብት አጥብቆ ተማጸነ ነገር ግን እርሱ አሁን የሚማጸነውን የቤተ ክርስቲያንን ጥገኝነት የመስጠት የመጠለያነት መብት አጥፊ እንደ መሆነ አልተደረገበትም ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቤተ ክርስቲያን በጠላቷ ላይ እንዲህ ያለ ደገኛ በቀልን ትበቀል ዘንድ በተሰጣት እድለ ደስ አለው ዩትሮጴየስን ወደ ንዋያተ ቅድሳት ማስቀመጫ ክፍል አስገባው ይፈልጉትና ያሳድዱት ለነበሩት ወታደሮች «ለእናንተ አሳልፌ አለሰጠውም» አላቸው በእኔ ሰውነት ላይ ተረማምዳችሁ ካልሆነ በስተቀር ማንም የቤተ ክርስቲያንን ግቢ ሊዳፈር አይችልም ቤተ ክርስቲያን ክብሯን ለእኔ አደራ የሰጠኝ የክርስቶስ ሙሽራ ናት እኔም ፈጽሞ አልከዳትም አለ ከዚያም ይህን ጉዳይ ወደ ንጉሠ አንዲቀርብ በመፈለጉ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንደ እስረኛ ሰይፍና ጦር በታጠቁ ወታደሮች በግራና በቀኝ ተክቦ ከቤተ ክርስቲያኑ ወደ ቤተ መንግሥት ሄፄደ በዚያም በንጉሥ ፊት የቤተ ክርስቲያንን የመጠጊያነት መብት የሚሽረው ሕግ የወጣው አለ አግባብ መሆኑንና ይህን መብቷን ማንም ሊገፋት እንደማይገባ በድፍረት አስረዳ ንጉሠ አርቃዴዎስም የወደቀውን ሚኒስትር ስደት ለማክበር ቃለ ገባለት በቁጣ ላይ የነበሩትን ወታደሮችም በጭንቅ ውሳኔውን አንዲቀበሉ አሳመናቸው ቀጣዩ ቀን አሑድ ነበር በዚህ ዕለትም የቤተ ክርስቲያንን የመጠለያነት መብት ለመሻር የወጣውን ሕግ ጉዳይ ባለማለትና የቤተ ክርስቲያንን መብቷን ለመጠበቅና የተሰደደውን ሚኒስትር ለማዳን በቆራጥነት ከታገለው ከቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አንደበት ምን እንደሚነገር ለመስማት በጣም ብዙ የሆነ ሕዝብ ከመሰብሰቡ የተነሣ የቤተ ክርስቲያኑ ግቢ ተጣበበ በተግባር አስኪያዩ ድረስ አንዲህ ዓይነት ድራማዊ ትርዒት በእውነት በገዛድ መሆኑን ያመኑ ጥቂቶች ብቻ ነበሩ። ንንሦ ለጋዳይዉጠይቀና ድም ዖሃባም ሳጳ ታሰድ አጋዲዕታፖ በማለት ያወጣው ዐዋጅም ከመንግሥት ሕጎች መዝገብ ተሰረዘበዘ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በዩትሮጺየስ እንዲያ መሆን ምክንያት ሁለት አስደናቂ ትምህርቶችን አስተማረ የመጀመሪያው ትምህርት ከላይ እንደ ተገለጠው ዩትሮሏየስ ከቤተ መንግሥት ተባሮ ሕይወቱን ለማዳን ወደ ቤተ ክርስቲያን በተሰደደ ማግስት በሰንበተ ክርስቲያን ርእሑድ ቀን ነው ሁለተኛው ደግሞ ዩትሮጺየስ የቤተ ክርስቲያንን ግቢ ትቶ ከጠፋ ከጥቂት ቀናት በኋላ ነው የመጀመሪያው ትምህርት እንደሚከተለው ተተርጉሞ ቅርቧል ሁለተኛው ትምህርት ከዚህ ከአንደኛው ትምህርት በዛ ያለ ሲሆን በዚህ መጽሐፍ አልተካተተም ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ ትምህርት አንድ ጃንደረባ ፖትሪካንና ቆንስላ ሰለ ነበረው ዩትሮጺጴየስ ሁሉ ክንቱ የከንቱ ከንቱ ነው ይህን ሁል ጊዜ ማስታወስና ። ከቪኡቋከ ቪፎሯፐቋኪጅዬ ዮሀርኔከከጄ ርዕ ከሪ ክ ዐ ፎ ርክርመጠቪቬዌ ከ ዐየ ከ ከጳ ከፎ ከሃ ቨ እዐሸ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ ከአሁን በፊት የታተሙ ፍኖተ ቅዱሳን ቃል ኪዳን በነገረ ድኅነት ቅዱስ አትናቴዎስ ሐዋርያዊ ሕይወቱና ትምህርቱ ከበረሃውያን ሕይወትና አንደበት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሕይወቱና ትምህርቱ ወደፊት የሚታተም ታላቁ ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ ሕይወቱና ትምህርቱ አዲስ መጽሐፍ በገበያ ሳይ የታላቁ ቅዱስ ጳኩሚስ የተጋድሎ ሕይወቱና ሥርዓተ ገዳሙ።