Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጽሑፉን በማንበብ ማሻሻያ ሀላብ የለገስከኝ መምህር እየለ አሻግሬና እስተያየት የሰጠኸኝ አቶ ታምሩ እሸቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ «አንድ እጣት ቁንጫ አይገድልም ብዙኃን ጽዉኣን ወኅዳጣን ኅሩያን የተጠሩ ብዙዎች የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው። ጣረ ለከርሠ ቦ እለ ተሐርዩ እምከርሠ እሞሙ ከናታቸው ማህጸን ጀምሮ የተመረጡ አሉ ይታደሏል እንጅ ይታገሏል። የፊት ወዳጅህን በምን ቀበርከው በሻሽ ኋለኛው እንዳይሸሽ ተገኀሥ እም እዙይ ወግበር ሠናየ ከክፋት ራቅ መልካምንም አድርግ ክፉ ለራሱ ደግ ለራሱ ተፋቀሩ በበይናቲከሙ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ ፍቅር ካለ ቡጢ እራት ነጡው ተፋቅሮለ ፍጹም ሕግ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው።ዘዛዛቭ የግአዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የደም ልክ እየተደመረ እየተቀነለ እየተባዛና አየተካፈለ ሂሳብ መዝገባችን በተወራረለ ያንዱ ደሙ በዝቶ ያንዱ ባላነሰ ሁሉን አስተምሩኝ መዳፍ የማታህል የእንጀራ ብጣቂ በለፊ ሰፌድ ላይ ቢሰጡት ተማሪ «ይችንማ እመይቴ እንዲያው ምን ሳድርኃት።ፇ ወሳራያቋ ዕፉዮም ጾ ያምሮ ፈዉሮድ ፈዎዋረድ ቦይመጣው ቶና ረግሜው አዲስ አበባ አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት።
ከ አንጋረ ምሳሌ ዘግእዝ የግእዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች ከአማርኛ ትርጉምና አቻዎቻቸው ጋር ለ ኛው ሽህ እዝፀፍበከ። ቅንነትና ይቅርታ ተገናኙ እውነትና ለላም ተስማሙ ብልህና ቅባት ብርፃንና መብራት የግአዝምሳሌያዊ አነጋገሮች አንጋረ ምሳሌ ዘግአዝ ኤ የሀገር ርቀት ፍቅርን አያለቀራት ልብ ሳይርቅ ዐይን ቢርቅ አያራርቅ ካይን የራቀ ከልብ የራቀ ተቃራኒ ማርያም ወረደች ሥርዉ ለኩሉ እኩይ አፍቅሮ ንዋይ የክፉ ተግባር ሁሉ ሥሩ የገንዘብ ፍቅር ነው ገንዘብ የጠፋበት ብዙ ኃጢአት አለበት ሰ ገንዘብ ወዳጅ ፍቅር አያውቅም ሰሳም ሰላም ለሰራቄ ቅኔ ናሁዳ አህል ያለው ፊርዛዛ ገንዘብ ያለው ቀበዝባዛ። ጨው የሴለው ምግብና ርኅቀተ ሀገር ኢይከልኣ ለፍቅር ለው የሌለው ሰው አንድ ነው ነእእቨ ብቶትዞ ያግአዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች ሰብእ ወጣኒ እግዚአብሔር ፈጻሚ ሰው ይጀምራል እግዚአብሔር ይፈጽማል ሰው ያሰባል እግዜር ይፈጽማል ሰው ይጨነቃል የሚሆነውን አምላክ ያውቃል ሰብእ ይሠምር በዘይጌይሶ ሰሥጋሁ። ትጥቃችሁ የጠበቀ መብራታችሁ የበራ ይሁን ቅኑት እንደ ገበሬ ጽሙድ እንደ በሬ ቅድመ አውጽእ ሠርዌ እም ዐይንክ በመጀመሪያ ባንተ ዐይን ያሰውን ግንድ አውጣ ጅብ በማይታወቅበት ሀገር ሂዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ ስማያውቁሽ ታጠኝ ቅድመ ይባኡ ውስተ ኅርየት ይምፃርዎሙ ቃለ ፃይማኖት ከመሾማቸው በፊት የፃይማኖትን ቃል ያስተምሯቸው ክመጠምጠም መማር ይቅደም በ በስሐቅ ወበስላቅ ይበውእ ጸላኤ ሠናያት ክፉ መንፈስ በሳቅ በስላቅ ይገባል ውፃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው በሳምናዊት ዘመን ትሴኮስ ፍቅር የ አንጋረ ምሳሌ ዘግአዝ በስምንተኛው ሽህ ፍቅር ትቀዘቅዛለች ስምንተኛው ሺ ስው አበላሺ የዚህ ዓለም ፍቅር ስኞ አዲስ ማክስኞ ልብስ ረቡዕ ብጥስጥስ በስምዐ ክልዔቱ ወሠለስቱ ይቀውም ኩሉ ነገር ነገር ሁሉ በሁለትና በሦስት ምሥክሮች ይጸናል ካንድ ብርቱ ሁስት መዳኒቱ አንድ አይነድ አንድ አይፈርድ በቀዳሚ ገየይ ወበካልዕ ገየይ ወበሳልስ ተንሥእ ወተቃተል በመጀመሪያውና በሁሰተኛው ሽሽ። ከመሳሳም ዝምድና ይቀራል ተዓቀብ አምጸላእትከ አሐደ ጊዜ ወተኣቀብ እም ፍቁርክ ጊዜያተ ወልደ ሕይወት እንፍራንዛዊ ከጠላትህ አንድ ጊዜ ከወዳጅህ ሽህ ጊዜ ተጠንቀቅ ከጠላቴ እኔ እጠበቃለሁ ከወዳጅ ጠላት አንተ ጠብቀኝ አንጋረ ምላሌ ዘግእዝ ተዘክሩ መኳንንቲክሙ ዘነገሩከሙ ቃለ እግዚአብሔር የእግዚአብሔርን ቃል የነገሯችሁን አስተማሪዎቻችሁን አስታውሱ። እንቤ ካለ መከራው ይምከረው አንጋረ ምሳሌ ዘግእዝ ንዋይ ከመ እግዜኡ ገንዘብ እንደጌታው ነው ሰው እንደ ቤቱ ልጅ እንደ አባቱ ቅርንጫሩፉ እንደ ዛፉ ሰው ቁመቱን አይቶ ደጃፉን ይሠራል ንዋይከ በቅድሜከ ገንዘብህን ከፊትህ አትለይ ሜስትና ዳዊት ከብብት ገንዘብ ከአጅህ ፍርድ ዳኛ ከደጅህ ንግር ወኢታርምም ተናገር ዝም አትበል ዝምታ ወርቅ ነው ተቃራኒ ንግባአኬ ኀበ ጥንተ ነገር ወደ ቀደመው ነገር አንመለሰ ዙሮ ዙሮ ከቤት ኑሮ ኑሮ ከመሬት አ አልቦ በተዔት በከሚተ ኅሲናየ ዘርዓ ያዕቆብ አክሱማዊ የልቤን ብናገር ጥቅም የለውም ሁሉን ቢናገሩት ሆድ ባዶ ይቀራል የግአዝምሳሌያዊ አነጋገሮች አልቦ ክዱን ዘኢይትከለት ወአልቦ ኅቡእዕ ዘኢያስተርኢ። ኢትኅድግ ዐርከክ ዘትካት ቫቨቨቨ የግእዝ ምሳሌያዊ እነጋገሮች እስመ ኢይከውነከ ከማሁ ዐርከ ግብት ድንገተኛ ወዳጅ እንደሱ አይሆንልህምና የቀድሞ ወዳጅህን አትተው የቀድሞ ወዳጅህን በምን ቀበርከው በሻሽ የኋላው እንዳይሸሽ ኢትንአዶ ሰለብእ ዘእንበስሰ ትርዐይ ተፍጻሜቶ ሰውን መጨረሻውን ሳታይ አታመለግነው አስቀድሞ ማመስገን ኋላ ለፃሜት ያስቸግራል ጉድና ጅራት ከወደኋላ ነው ኢትኩኑ ከመ መደልዋን እንደግብዞች አትሁኑ ኢትኩን ጻድቀ ፈድፋደ ወኢትጠበብ ፈድፋደ እጅግ ጻድቅ እጅግም ጠቢብ አትሁን አጅግ መብለል ማረር ይጠቅላል እጅግ መሠልጠን መስረቅ ያመጣል ኢትክሉ ተቀንዮ ስአግዚአብሔር ወለንዋይ ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም ሁለት አይወዱ ከመነኮሱ አይወልዱ ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ከሁለት ዛፍ አይወጣም ኦንጋረ ምሳሌ ዘግአእዝ ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጧት ኢትክሉ ተቀንዮ ለክልዔ አጋአዝት ለሁለት ጌቶች መገዛት አትችሉም ለሁለተ ጌታ አይገዙም ተኳሽ በሁለት ዐይኑ አያነጣጥርም ኢትክል ተከብቶ ሀገር እንተ ተሐንጸት መልእልተ ደብር በተራራ ላይ የተሠራች ህገር መሠወር አትችልም ግመል ለርቆ አጎንብሶ አይሄዱም ለትኋን ልጓም ማጉረስ ላፈኛ ሰው መመለስ አይቻልም ኢትዛለፍ በማእከለ ሊቃውንት በሊቃውንቱ መካከል አትጥቀስ ለብልህ አይመክሩ ለአንበሳ አይመትሩ ኢትግሥሠ መሊፃንየ ወኢታህስሙ ዲበ ነቢያትየ መልአክተኞቼን አታስጨንቁ በነቢያቶቼም ላይ ከፉ አታድርጉ ጌታውን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ ኢትፍርህዎ ለሞት ፍርህዋ ሰኃጢአት የ ዝ ምሳሌ አነጋገ ሞትን አትፍሩት ኃጢአትን እንጀ ሞትና አድሜ ቢፈሩት አይቀርም ሞትና እድሜ ቢፈሩት አይሰቅም ላይቀር ሞቱ መንጠራወቱ ላይቀር ጣጅው አታብርጅው ሞት ላይቀር ፍርሀት ዓመል ላይቀር ቅጣት ወይ እኛና ዶሮ አሞራና ሞት ሲመጣ መንጫጫት ሲሄድ መረላሳት ኢትፍጽሞ ለብዕራይከ ሶበ ታከይድ እክለክ እህልክን ስትወቃ የሚያበራየውን በሬ አፍ አትለጉመው በገንዛ ዳቦየ ልብ ልቡን አጣሁት አባት ላም ይስጣል ልጅ አጓት ይነሳል ኢየኀድጋ ለህገር ዘአንበለ አሐዱ ሔር ሀገርን ያለ አንድ ቸር ለው አይተዋትም ለው ያለበት ሀገር ሰው የሌለበት ዱር። እስመ ዘአፍቀረ ይጌሥጽ አግዚአብሔር እግዚአብሔር የወደደውን ይገሥጻል ላይንና ለወዳጅ ትንሽ ይበቃዋል እስመ ፍቅር ከመ ሞት ንእት ፍቅር እንደሞት ጽኑ ናት ፍቅር መያዣ የሌለውን የስውን ልብ ማስሪያ ገመድ ነው አንድ ስው በኃይሉ ጥቂት ጊዜ ይገዛል በፍቅር ከሆነ ግን ዓስሙን ሁሉ ሰዘላሰሙ ይገዛል ፍቅር ያስራል ዕውቀት ያኮራል ጥበብ ያስከብራል እስመ ኩሉ ሰቤቱ ይጌቴሊ ሁሉም ለቤቱ ያስባል ራስን ይዞ ልጅን ልጅን ይዞ ወዳጅን እሰመ ኩሉ ጾሮ ይጸውር የግአዝምሳሌያዊ አነጋገሮች ሁሉም እዳውን ይሸከማል ጉንዳን ባልንጀራው ሲሞት ብቻውን ተሸክሞ ይዞራል አመልክን በጉያህ ስንቅህን ባህያህ። አንጋረ ምላሌ ዘግእዝ ሰነፍ በልቡ አምላከ የለም ይላል ውሻ የጌታዋን ጌታ አታውቅም ይብአስከ ረጊጽ ውሰተ ቀኖት በሊህ የመውጊያውን ብረት ብትረግጥ ለአንተው ይብሰብፃሃል በቅሎ ማሠሪያዋን ቆረጠች አሳጠረች ይትወሰወል ሰብእ እም ጊዜ ልደቱ እስከ ጊዜ ሞቱ ስው እሰኪሞት ድረሰ ሲያመነታ ይኖራል እሰኪሞቱ ያለ እዳ ይቴይስ ህዳጥ ዘበጽድቅ አምብዙኀኅ ብዕሰ ኃጥአን በዓመፅ ከተሰበሰበው ከብዙው በሥራ የተገኘው ትንሹ ይበቃል አምሳ ዳቦ ከመላስ አንዷን መቆርጠም ይቴይስ ብም እምነቢበ ህሰት ውሸት ከመናገር ዲዳነት ይሻላል ያምራል ብሎ ከተናገሩት ይከፋል ብሎ የተዉት ይቴይስ ብእሲ ዕጉስ እም ኃያል ከኃይሰኛ ይሻላል ትዕግሥተኛ የውፃ ጠብታዎች ዐስት ይበሳሉ ትዕግሰት ወቅያኖስን ያደርቃል አንጋሪ ምሳሌ ዚዘግእሽ የግእዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች በጆሮ ጠቢ መንደር ሣር ቅጠሉ አድማጭ ነው። ጊዜ ገቢር ለእግዚአብሀሔር እግዚአብሔር የሥራ ጊዜ አለው አንጋረ ምላሌ ዘግአዝ ለስው ወዳጁ ጊዜ ነው ጊዜም ማለት የእግዚአብሔር ሀሳብ የሚፈጸምበት ነው ስለሺ አየለ ጌለምለ ትቴሊ ለርአሳ ነገ ሰለ ራሷ ታስባለች የድኅነት ቀን ዛሬ ነው ግብር ዘአልቦ ምጣኔ ገዐር ውዕቱ ልክ የሌለው ሥራ ብክነት ነው ሊበዛ ማርም ይመራል ጠ ጠቢብ ገብር ይሜብል እግዚኡ ጥበበኛ ባሪያ ጌታውን ይገዛል ፍየል በግርግር እናቱን ይሰራል ጥበብ ትትበድር እምወርቅ ከገንዘብ ጥበብ ትመረጣለች ገንዘብ ያስገድሳል ዕውቀት ያስከብራል የገንዘብ ሥር የለውም ጥበብ ያስከብራል ሀብት ያስጨፍራል ጥበብ ትቴይስ እመኩሉ መዛግብት ከሀብት ሁሉ ጥበብ ትበልጣለች የግእዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች ፍቅር ያሥራል እውቀት ያኮራል ጥበብ ያስሰከብራል ጸ ጸላእተከሙ አፍቅሩ። የሆድ ጠላቱ አፍ የዐይን ጠሳቱ እጅ ያገር ልጅ የቂጥ እከክ ነው ፈ ፈታሒ በጽድቅ ኩናኒ በርትዕ እውነት ፈራጅ ቅን ገዢ እራትና መብራት ዳኛና ፍትፍት ፍሬ ከናፍር የንግግር ፍሬ ቃል ቨቨቨ የግእዝ ምላሌያዊ አነጋገሮች ፍዳ ሳኃጥአን ፅሴት ለጻድቃን ለኃጥአን ቅጣት ለጻድቃን ሽልማት ፐ ፓፓ ዘኢይስሕት ፓፓዉ እይላሳቱም ከጳጳሉ በላይ ፃይማኖተኛ ኩኡ ዙሉ ማእምር ይገብር በምክር ዐዋቂዎች ሁሉ ተማክረው ይሠራሉ የተማከሩበት ፈስ አይሸትም ዙሉ ቡሩክ ሁሉ መልካም አልጋ በአልጋ ዙሉ ነፍስ ይሴብሖ ለእዚአብሔር ነፍስ ሁሉ እግዚአብሔርን ያመለግናል ወደሽን ቆማጢት ንጉሥ ትመርቲቂ ዙሉ ንጹሕ ለንጽሓን ለንጹሖች ሁሉም ንጹሕ ነው ዙሉ ከንቱ አንጋረ ምሳሌ ከክዘግአዝ ሁሉም ከንቱ ነው «ነበር» እንጅ «ይኖራል» የሚባል ነገር የለም ዙሉ ዐረየ ወኅቡሪ አለወ ሁሉም ተባብሮ ከፋ ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ ኩሉ ዕፅ ዘኢይፈሪ ፍሬ ሠናየ ይትገከክም ወውስተ እላት ይትወደይ መልካም ፍሬ የማያፈራ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል የሜዛንን አባይ ለእሳት የዳኛን አባይ ለሠንሠለት ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ያለቢያ ድንጋይ ነው ብለው ይጥሉሃል ዙሉ ዘነፍስ ይበሊ ከመ ልብለ ለው ሁሉ እንደ ልብስ ያረጃል ለውና እንጨት ተለባሪ ነው ለውን የሚያስረጅ ሀሳብ ልብን የሚያስረጅ ለብላብ ዙሉ ዘገብራ ለሠናይት ይረከብ ሠናየ መልካም የሠራ መልካም ነገር ያገኛል ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ ሻገ ን ቭዞ የግእዝምሳሌያዊ አነጋገሮች ኩሉ ይሜኒ ሰአመ ንኒ ንህነ እኛ ጥሩ ከሆን ሁሉም ነገር ጥሩ ይሆናል ኩሉ ይቴሊ ትካዘ ርእሱ ሁሉም የራሉን ጭንቅ ያሰባል ኩሉ ጻድቅ በጊዜ ርቱዕ በመልካም ጊዜ ሁሉም ደግ ይሆናል ዙሎ እመክሩ ወዘሠናየ አጽንኡ ግበሩ ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያቡኩ ጐ ጐንዱየ እብጽሕ እገሪከ ኀበ አርከከ ከመ ኢይጽገብከ። አዲስ አበባ ቅድስተ ማርያም ማተሚያ ቤት ብርሃኑ ገጻድቅ ይያላማርኛ ምሳሴያዊ ኔነጋሮቻ ። ታጦ አዲስ አበባ ብርፃንና ስላም ማተሚያ ደርጅት ተስፋ ገሥላሴአሳታሚ መዝሙሪ ዳፎም ወጸታቃቃ። አዲስ አበባ ብርፃንና ሰሳም ማተሚያ ድርጅት። » መጽሐረ ሰዕሮ ሰበፇዕቻና በጓማረሃ አዲስ አበባ ብርፃንና ሰላም ማተሚያ ድርጀት። ኅሩይ ወሥላሴ ቃ ሃ መፍጀ ሰይ አዲስ አበባ አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት ዝኒ ከማሁ። ሐልጆኞ ምዕረ ሰለያኑም መታፅዷፆ አዲስ አበባ አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት። አዲስ አበባ አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት ዘላሰም በየነ ይገሯ ወጋ ዶ ኛ ለማረቸ ምዎሥም አዲስ አበባ ንግድ ማተሚያ ድርጅት ፀ ዘ ዘዛ የግእአዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች ዘመንፈስ ቅዱስ አብርፃአሳታሚ ፇታ ዘረጋ ያፆያ ለዕተማዊ ወወልሷደ ሕይወታ ፍራጋሃዊ አሥመራ አርቲክራፊኪ ኤሪትሬ የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር አሳታሚ መጽሖፍ ቅቶዕ ዖፀታይና ይለዲዕ ጴዳ።