Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የተሰኘኩ ሙዚቃው ነው። አርላንዛዊኮ ሴት ይሁንና ሲያም ትቤት ዙነስ በነዞ ዞአቅኮር ዙድሽ ውስጥ ገብቶ መተወን ዞሥጦረ በላቅፅ ከዞዝነ የቱነላ ነዘር የቴአትር ቡድኑ አባል ነዘ ዞዞ ዛላጎት ዛር ላይነን ከወደዳት ሴት ፃር ክዜ ላ ጴ ቁብሣቹጥ ነበ ኋበበፀ ሃ ርሕጠርኋበበፀ ዝክ ስ ኘህ በቂ ነው ሴቶች በመጾመሪያው ቀን ለእነሱ ብለን ከተገኘህ ጥረት አድርገን በቀጠር ቦታ እንደምንገኝ ይገባቸዋል የመ ል የማይወዱት ነገር ሁልጊዜ እንደምሆነጡ ሆፔ ነቤ መከ ካሁነ ትልመደው በሚል ምንም ዓይነት ጥረት ስናደርግ ስንተር ነው። እሷን አይደለም ዓለምን የጨበጥን ይመስለናል ይህ ሁኔታችን ደግ መጠዘሸሽ በበፀ ከሃ ጅኤርኋበበፀ ሴቶቹን ያቅለሸልሻቸዋል ያሸሻቸዋል ስለዚህ ሲወርድ ሲዋረድ ወንድሞችህ የፈፀምነውን ዓይነት ስህተት እንዳትፈፅም በመጀመሪያው ቀጠሮ ሳይ ማተኮር ያሰብህ ተሰልና ዘና ያለ የትውውቅ ጊዚ አሳልፋችሁ ሌላ ቀጠሮ እንዲወልድ ማድረጉ ላይ ነው ለመሄድ ካልተጣደፈች ጨዋታው ላይ ከተሳተፈች በምትቀልዳቸው ቀልዶች ከሳቀች ሰዓቷንቶሉ ቶሎ ካልተመሰከተች አንተን ቁጭ አድርጋ ጓደኞችዋ ጋር እየደወለች ወራ ካላንዛዛች እንኳን ደስ አለህ የመጀመሪያው ቀጠሮ ተሳክቷል ይሀ ማለት ደግሞ በሁለተኛ ቀጠሮ የመገናኘት ዕድላችሁ ሰፊ ነው ማለት ነው።
ብርሃነ ገጉሲ ክአ ይክ ያ ኋበከፀ ከሃ ኋዉጠርዉልበበ ስሁንም ከስኬታማ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለሰች ወንዶች ከፍቅረኛቸው ሴት የሚያገኙዋቸው ጥቅማ ጥቅሞች ከጠንደ ልጅ መረጃ ይልቅ የሴት ልጅ ግምት ማመን ይሻለኛል ስታንሊ ባልድዊን ዙ ወንዶች የፍቅር ጓደኛ ሲባለ ቀድሞ ድቅን የሚልብን የግብረ ስጋ ግንኙነት የተቃራኒ ፆታ ግገኙነት ፆታዊ ተራክቦ አንሶሳ መጋፈፍ ፍትጠተ ስጋ የሚሉ በርካታ ስያሜዎች የተሰጠውና በአጭሩ ወሲብ ተብሱ የሚገለሀው ተወዳጁና ዝነኛው የተፈጥሮ ፀጋ ነው በአገራችን ብዙ ጊዜ በአደባባይ ስሙና ጥቅሙ የማይወሳው ወሲብ ወይም ደግሞ በእኔ ቋንቋ ጣፋጭ የዓቀቱር ጭማቂ ከእውነተኛ የፍቅር ግንኙነት የሚጠለድ ክቡር የተፈጥሮ ስጦታ ነው ቢባል ያንስበታል እንጂ አይበዛበትም ክልብ አፍቅራችሁ ከአውነተኛ ግንኙነት ውስጥ ጣፋጭ የፍቅር ጭማቂ የጠጣችሁ ሁሉ በአገላለፁ እንደምተስማሙ በከ ሃ ዕባርበበፎ አልጠራጠርም ምንም እንኳን ይህ ዐሲብ የተባለው ጣፋፋ የፍቅር ጭማቲ ለወንድና ለሴት የትር ግንኙነት ጠንካራ መሰረት መሆኑ ባይካድም ጠንዶች ከሴት ፍትረቸቸቻቸው የሚያገኙት ብሃና ጥቅም ነው ማለት ግን አይቻልምበዓለማችን ብዙ ወንዶች በሴት ፍትረኛቻቸውጡ ምክንያት የአስገራሚ ፈጠራዎችና ስኬቶች ባለቤት ሆነቸል ሴቶች ለብዙ ወንዶች ሚሊየነርና ቢሊየነር መሆነን ምክንያት ናቸው በርካታ ወንዶች በሴት ዓትረኛቻቸው እገዛ ጠደ ከፍተኛ የፃብት የዝናና የስልጣን ጣሪያ ወጥተዋል በአጠቃላይ ሴቶች በውበታቸው በእውቀታቸው በተሰጥኦዋቸጡ በፍትራቸው በተፈጥራቸው የብዙ ወንዶች የህይወት ጣዕምና የመኖር ተስፋ ናቸው በእርግጥ ለአንዳንድ ወንዶች ደግሞ ከህይጠት ሰመገለል ምክንያት የሚሆኑባቸው አጋጣሚዎችም አይታጡቻ ፍቅረኛ ሴት ለዝና ለፈጠራና ለስኬት ሰርተውና ፈጥረው የገነነ ባለዛብት የሆኑ ስኬታማ ሰዎችን ማድነትና ጣክበር ተፈጥሯዊ ነው ከአድናቶትና ከክብር ውስጥ ደግሞ መውደድና ማፍተር ሊወለድ ይትላል ስለዚህ ሴቶች ሃብታም ዝነኛና ስኬታማ በሆኑ ወንዶች መማረካቸው አይደንትም ወንዶችም የተመላሳይ ስኬት ባለቤት በሆኑ ሴቶች ይማረካሉ ስለሆነም ብዙ ወንዶች የሚጠዲቸውን ሴቶች ትኩረት ሰመሳብ ከዚያም አልፎ የግላቸው ለማድረግ ሲሉ ይሰራሉ ይፈጥራሉ ፃሃብታም ዝነኛና ስኬታማ ይሆናሉ አንዳንዶች ለሃብቶ ለዝና እና ለስኬት ምክንያት የሆኗቸውን ሴቶች በማግባት ተጨማሪ ስኬት ይጎናፀቦፋሉ አንዳንዶቹ ደግሞ ለስኬት ያበቋቸውን አመስግነው ሌሎች ፅድለኞችን ያገባሉ ባፊቀሯቸው ሴቶች ተነሳስተጡ እንዲሁም ያፈቀሯቸው። ሕበከፀ ከሃ ርሕ የክርበበፀ ሴቶች ለመማረክ ሲሉ ትላልቅ ስኬቶች የተጎናፀፉ የፈጠሩ የሰሩ ከበሩ የገነነ በሴቶች ምክንያት የህይወታቸውን አቅጣጫ ለውጠፀ የተለወጡ ገንዶች አጀግ በርካታ ናቸው በሴቶች ምክንያት ከተሰሩ ትላልቅ ሥራዎችና ፈጠራዎች እንዲሁም ስኬታማ ከሆነ ወንዶች የተወሰኑትን እንመልከት ከፌስቡክ ጀርባ ወንዶች ከፈጠሯቸው በርካታ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ጀርባ በተጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሴቶች አሉ በአሁነ ሰዓት ከአንድ ቢሊየን በላይ ተጠቃሚዎች ያሉትና ለብዙዎች መፋቀርና መጋባት ምክንያት እየሆነ ያለው ፌስቡክ የተፈጠረው እኤአ ፌብሩዋሪ ቀን በሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ነው ፌስቡክን በመፍጠር በወጣትነቱ ቢሊየነር የሆነው ማርክ ዙከርበርግ ይህንን የዓለም ህዝብ መገናኛ የሆነውን ፌስቡክ የፈጠረው የሚወዳትን ልጀ ለመማረክና በጓደኞቹ ተቀባይነት ለማግኘት ሲል ነበር ማርክ ዙከርበርግ ይህን የዓለማችን ትልቅ የህዝቦች መገናኛና ሚዲያ የሆነውን ፌስቡክ እንዲፈጥር ልቡ ውስጥ ገብታ ከፍተኛ የማነሳሳት ሚና የተጫወተችው የቻይና እና የቬትናም ዝርያ ያላት ፕሪሲላ ቻን የተባለች ወጣት ነች ማርክ ለዚህ ትልቅ ሃብትና ስኬት ካበቃችው ፕሪሲላ ቻን ጋር እኤአ ሜይ ቀን ቀለበት አስሯል ለፍቅሯና ለውለታዋም በሳምንት አንድ ቀን ከቤት ውጪ የመቶ ደቂቃዎች ጊዜ ሙሉ ትኩረቱን እርሷ ላይ በማድረግ ከእርሷ ጋር በፍቅር ለመዝናናት ውል ተፈራርሟል ማርክ ዘከርበርግና ፕሪሲላ ቻን በተፈራረሙት በዚህ የመቶ ደቂቃ የፍቅር ጊዜ ስምምነት ላይ ከእርሷ ጋር ከመጫወት ውጪ ምንም ነገር አያደርግም የፌስቡክ ገፁንም ጭምር ቼክ አያደርግም ኋበበፀ ሃ ርሕጠርኋበበፀ ከሞና ሊዛ ጀርባ ለብዙ የኪነ ጥበብ ፈጠራዎች ምክንያት በመሆን ትልቅ ዕሻ የሚይዘው ያለ ጥርጥር የሴቶች ናፍቅር ነው በተለይ ወንጾኑ ከሚሰሯቸው የኪነ ጥበብ ሥራዎች ጀርባ እውነተኛ ጠይም ህዝ ባህርይ ሴቶች አሉ እጀግ ታዋቂ የሆነው ብዙ የተፃፈለት የተወራለት የተዘመረለትና በከፍተኛ ሁኔታ የተጎበኘው የዓለማችን ቁጥር አንድ ስዕል ሞና ሊዛ ነው ይህንን የፕላኔታችን ድንቅ ስዕል ለማጠናቀቅ ሌዮናርዶ ዳ ቪንቺ ሦስት ዓመታት ከ እስከ እኢክ ወስዶበታል ከዚህ ዝነኛ የሞና ሊዛ ስዕል ጀርባ ያለችው ሴት ሊሳ ግራርዲኒ ነት ይህች ሴት በወቅቱ ባለትዳር ብትሆንም ሌዮናርዶ ዳ ቪንቺ በድብቅ በፍቅሯ ይሰቃይ እንደነበር ይነገራል ከሙዚቃ ጀርባ አብዛኞቹ ወንዶች የሚያዜሟቸው ዜማዎች የሴቶችን ውበትና ፍቅር የሚያወድሱ ናቸው ካላመናችሁኝ ሬዲዮ ክፈቱ ወንዶች ለሚሰራቸው ሙዚቃዎች ሴቶች መነሻ መሆን ከጀመሩ ብዙ ዓመታት ተቆጥረዋል ቢትሆቨን ከፍተኛ ዝና ከተጎናፀፈባቸው ስራዎቹ መካከል አንዱ እኤአ በዎቹ ለጆሮ የበቃው ዝለበከ። ሙ ሊታያ የ»ለቡ በ ነ ነጅ የው ልይ የነ የ እጆ ከ በበ ከሃ ኀበበሎበበፎ ሲለዋወጥ ብዙ ነገጻሮች አብረው ተለውጠሃዋል የመሣዕ የማራኪነት ስሜት ግን መሰረታዊ ይዘቱን አልለቀቀም ሣነለኑ ይቻላል ይልተንም የመማረክ ማራኪነት ስሜት ሳይንስና ጥበብ ፀዐደ መሆን ደረጃ አድሳል ማራኪነት ለሴቶች እና ለወንዶች የተለያዩ ናቸው ከመማረክና ማራኪነት ጋር የተያያ ክላይ ሁለተ ወሳኝ አውነታዎችን ተገንዝበናል ፅ መማረኩ ልክ አንደ ርዛሃብ ደካም ባርሃት መሰረታዊ የሰው ልጅ ስሜት መሆኑን የመማረክ ስሜተ አስበን የሃሦንወስነውና የሃንቀተበለው ሳይሀን ከቁጥጥራችን ውጪ በሆነ ሁነታ የምናስተናግደው ስሜት መሆኑን አሁን ደግሞ ሌሎች ሁለት መሰረታዊ የመማረክ ዕውተቶችን እንመለከት የመደመሪያው ልናውቀው የሚገባ መሰረታዊ አተት ሴቶችም በዘሃንነዶችሦ መርጠው የመውደድ መርጠው የማከቀር መርጠው የመማረክ ችሉታ የላቸፁም ሁለቱም ሃታዎች የሚሰማቸው የመውደድ የማፍተር የመማረክ ስሜ ከቁጥጥራቸው ውጪ ነፁውፁ ሁለተኛው መሰረታዊ ፅዕውተት ሴቶች በወንዶች ለመሣሃረዘ አና ፀንዶች በሴቶች ለመማረክ የሚያስገድዲቸው ነገርች ተለያዩ ናቸው ሁለቱ ፆታዎች የመማረክን ስሜት ለማስተናገድ የሚገደዱ ቢሆንም ሴቶች በወንዶች ተማርከው እጅ እንዲሰጡ የሚያደርጓቸው የወንዶች ባህርይዎችና ብቃቶች ወንዶች በሴቶች ተማርከው አንዲንበረከኩ ከሜያደርጓቸው የሴቶች ባህርይዎችና ብቃቶች ፍፁም የተለያዩ ናቸው ኋበበፀ ከሃ ኡኤርኋበበፀ ይህንን በሴቶችና በጠንዶች መካከል ያለውን የመማረክ ስሜት መስረታዊ ልዩነት አለማወት ለሁለቱም ፆታዎች መሳሳትና መክስር ምክንያት ሲሆን ይስተዋላል ወንዶች ልክ በሴቶች ሲማረኩ የሚሰጣቸውን ዓይነት ስሜት ሴቶችም ይሰማቸዋል የሚል የተሳሳተ ግምት ይዘው ትክክል ባልሀነ አቅጣጫ ሴቶችን ለመማረክ ሙከራ ያደርጋሉ ይህም ሳይሳካላቸው ሲቀር ሴቶቹን ይራገማሉ ሴቶች በበኩላቸው ወንዶች ለውጪያዊ እንጂ ለውስጣዊ ውበት ቦታ የማይሰጡ እእንስሶች ናቸው እያሉ ይኮንናሉ ነገር ግን ከላይ እንደተገለፀው ወንዶችን የሚማርካቸው ሃሴቶች ብቃትና ሴቶችን የሚማርካቸው የወንዶች ብቃት የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ለአባታ ጠደ የዋሻው ዘመን ጥንታዊ የሴትና የጦንድ የመዋደድ ታሪክ መለስ አንበል የዚያን ጊዜ ሴቶች በድፍረት ጫካ ገብተው ከአውጡራ ጋር ተፋልመው የሚጠበስ ሥጋ ይዘ በጀግንነት በሚመለሱ ወንዶች ይማረኩ ነበር ድፍረት ከአውሬ ጋር መፋሰም ለቤተሰብ ሥጋ ይዞ በጀግንነት መመለስ እነዚህ ብቃኾች የዚያን ከመን ሴቶችን ስሜት ከፍና ዝቅ በማድረግ በፍቅር እንዲወድቁ ያደርጉ ነበር በመሆኑም ብዙ የዚያ ዘመን ወንዶች ሴቶችን ለመማረክ ጦራቸውን ኋበበፀ ሃ ርሕጠርኋበበፀ እሾሉ በድፍረት ጫካ ገብተው ከአውራ ጋር ለመፋለም ይገደፋ ነበርር ተሳክቶሳቸው አውሬውን አሸጎፈው አንበሳ ገዳይ ተብለቤ ሠር ጌጥ የሚያንጠለጥሉ ወጦንዶች የቆንጆ ሴቶች ቆንጆ ሙቀት ይጠብታቸው ነበር ሽ ቀጥለው የተቀመጡ ሁለት ምሳሌዎችን ልብ ብላችሁ አንብቡ ምሳሌ ስንድ አንድ መልከ መልካም ወንድ በመልከ መልካምነቱ ተማምና መንደሩ ውስጥ ይንጎማለሳል ምሳሌ ሁለት አንድ ወንድ በድፍረት ጫካ ገብቶ ለበርካታ ቀናት ይጠፋል በመጥፋቱም ሞተ አለሞተም በሚል የመንደሩ በሙሉ የመነጋገሪያ ርአስ ይሆናል ልጆች አዋቀዎች አዛውንቶችና አሮጊቶች የእርሱን መምጣት አሊያም ዜናእረፍት በጉጉት ይጠባበቃሉ ከበርካታ ቀናት በቷሳ ሁሉም ተስፋ በቆረጠበት ገዜ ግን ድንገት ብቅ ይላል ትልቅ አውሬ ገድሉ እየፎክረ ሲመጣ ሴቶች በአልልታ ልጆች በጭብጨባ ይቀበሉታል ከሳይ በተጠቀሱት ሁለት ምሳሌዎች ውስጥ ካሉት ሁለት ወንዶች የመንደሩን ቁንዘ ሴቶች ስሜት የሚማርከው የትኛው በምሳሌ ሁለት የተጠቀሰውን ጀብደኛ ጠንድ ካላችሁ አልተሳሳታችሁም ትዳዩን በደንብ ሰባብረን እንመ ልከተው ሴቶች በፍ ቅር እንዲጠድቴ የሚያደርቸጡ ስሜታቸውን በከ ከሃ ጠኗርኋበበ ያለ ዘም ላ ስኔፃ ማኔ ፍዱዱቃንሃ ። ትች ህሀ ይዘቱን አንኤ ለ ፈሬ ስሜት አሁንም መሰረታዊ አልተየረዞ ቶት የሚማረኩበት ስረታዊ ስጫትም ኋበበፀ ከሃ ኡኤርኋበበፀ ወንዶች አዙንም በውጪያዊ ጡ በምርጫችው ላይሆን ወንዶቹ በሚፈጥሩባቸው ስሜት ለመማረክ ይገደዳሉ ነገር ግን ዘመን በተለዋወጠ ቁጥር ጠንዶችን የሚማርኩ የሌቶች ጡጪያዊ ውበቶች ላይ ለውጦች ተስተውለዋል ሴቶችን የሚማርከጡ የጠንዶች ብቃትም በቁጥር ጨምራሯል ሴቶች የሚማረኩበት የጦንዶች ብቃት ቁጥር ለእኛ ለጠንዶች ሲሳይ ብት ሳይ በት ይማረካሉ ሴቶችም መብዛቱ ሆን ትልት ዕድልም ነጡ ጠንዶት በቀዳሚነት እንዲማረኩ የሚያደርጋቸው ተፈጥሯዊ ስሜት የሴቶች ውጪያዊ ጡበት መሆነ ለሴቶች ችግር ነው በተለይ ደግሞ ውጪያዊ ውበት ያልታደሉ ሴቶች ወንዶችን ለመማረክ ብዙ ጥረትና ድካም ይጠይታቸዋል ነገር ግን ሴቶች በወንዶኙ ልዩ ልዩ የስብዕና ብቃቶች የሚማረኩ የመሆናቸው አውነታ ለጠንድ ልጅ መልካም ዜና ነው ምክንያቱም አንድ ወንድ ሴቶችን መማረክ ከሚያስችሉ በርካታ ብቃቶች መካከል የተወሰኑት ይኖሩታል ምንም ባይናረው አንካን በለምምድና በዕጡቀት ሊያዳብራቸጡ ይችላል ሴቶችን የሚማርኩ የወንድ ስብዕናዎችና ዋና ዋና ብቃቶች ሀ አቅራቢ እና ጠባቂ ልክ በዋሻው ዘመን እንደነበረው ሁሉ በአሁነ ዘመንም የበለጠ ማቅረብና መጠበቅ የሚችል ጠንድ የበለጠ መማሪነ« ማንበርከክ ይችላል ሴቶች በሣሃብታሞች በገነኞችና በባለስልጣናች የሚማረኩት ለምን ይመስልሃል። ብዜ መልከ መልካም ያልሆነ ጦንዶች ሴተችን ለመማረክ የማጠቀሙበት ምስበጢሪዊ መሣሪያ ነጡ መልከ መልካም ሆነነም አልሆንክ መሣሪያውነ የግልህ አድርገበቡ ተጠቀምበቶ ማስጠንቀቂያ የጨዋታና የቆምነገርን ጊዜያት እንዳትቀላቅላቸው ለጨዋታም ለቁምነገርም ዜ ይነዢህ ኒዜህን በሙሉ ለጨዋታና ለሳቅ ብ ከሰጠህ አጫዋች አላውን የመባል አደጋ ሊያጋጥምህ ይገላል መ ዝና ዝነኞች የብዙ ሰዎችን ቀልብ ይማርካሉ በመለካም ስራው ዝነኛ የሚሆኑ ስዎች በህዝብ የመወዮዓ የመደነት ከክ ከሃ ኀ በበፎ ዕድልም አላቸው ይህ ማለት ደጎሞ ተሰሚነትና ኢኮኖሚኦህ አቅም አላቸው ማለት ነው ተሰሚነትና ኢኮናሚያዊ አትም ሲመክዘሩ ግሞ አቅራቢነትና ጠባቂነት ይሆናሉ በዚያ ላህ የዝነኞች ኑሮ ከአብዛኛው ህዝብ ለየትና ደልቀቅ ያለ ሁኒ ይኖረዋል ዝና የሚያስገኛቸው የልዩ ልዩ ጥቅማ ጥትሞጉ ባለቤት የሆኑ ዝነኛ ወንዶች ሴቶችን የመማረክ ፅድላቸጡ ከፍተኛ ነው በእነዚህ እውነታዎች ዝነኛ ወንዶች የብዙ ሴቶኝ ዓይን ያርፍባቸዋል ሴቶች ለዝና እንዲማረኩ የሚያደር ጋቸጡ ዋናው ነጥብ የሚወለደውም እቪህ ላይ ነውጡ ሴቶች በብኩ ሴቶች በሚፈለጉ ወንዶች ይማረካሉ በብዙ ሴቶች የሚፈለጉ ወንዶችን የግላቸው ማድረግ ይፈልጋለ ዝና ሙዚቃና ፊልምን በመሳሰሉ የጥበብ ሥራዎች አይገደብም በማንኛውም ዓይነት ሥራ ስሙጥር መሆን ማለት ነቡ ሴቶች ጴገግ የሚሉለት ወንድ የበለጠ ብዙ ሴቶችን የመማረክ ዕድል እንዳለው ጥናቶች አረጋግጠዋል ሴቶች ፈገግ የሚሉለት ወንድ አንደዚህ ዓይነት ዕድል ካለው ብዙ አድናቱዎች ሉት ዝነኛ ጠንድ ምን ያህል ማራኪ ሊሆን አንደሚችል መገመጦት ይሻላል ሠ ዕውቀት አሁን ዕውተት ዐዴ ገንዘብና ወዉደ ዝና የሚመከርበት የዕጡቀት ኢኮኖሚ ዘመን ላይ እንገኛለን የሚማርኩ ብቃቶች እንደሆኑ ለብቻጡ ጠደ ኃይል አለው ዊት ር በተሰበስቡበት በታ እንድ ለለ ጉዳይ ተነስቶ የም ግሁበመጋባት ስቁለጨለጫ አንተ በዕጡቀት የታ ገንዘብና ዝና ሴቶችን ከላይ አይተናል ዕውቀት ገንዘብና ጠደዩ ዝና ሳይመነዘርም ግን የመማረክ ኋከበፀ ከሃ ክርኋበክበፀ በቂና አሳጣኝ ማብራሪያ ከሰጠህ ሴት ጓደኛህ በኩራተ አደህን አሊያም ወገብህን ጭምት ታደርግዛለች በቂ ዕውቀት ሲናርህ የሰከነና ያገናዘበ ውሳኒ መወሰን ትችላለህ በዚህ ሁሉ ድምር ደግሞ ሴቶች ስኬታማ ህይወት ሊኖርህ እንደሚችል መተንበይ ይችላሉ ዕውቀት አስተዋይነት ስኬት ማራኪ ብቃቶች ናቸው ረ የዓላማ ፅናትና አቅም ከንድ ሰው በህይወቱ ሊያሳካው የሚፈልገው ነገር ሲኖርና ያንን ነገር ለማሳካት ቁርጠኝነት ያለው በሚያጋጥሙት ችግሮችና መሰናክሎች ተስፋ ሳይቆርጥ የሚፈልገውን ነገር ለማሳካት ተግቶ ወደፊት ሲገሰገስ የዓላማ ፅናት አለው ይባላል የህይወት መንገዱን አጥርቶ በመወሰን መንገዱ ላይ በሚገጥሙት እንቅፋቶች ሳይሸበርና ሳይንበረከክ የሚፈልገው መዳረሻ ድረስ የሚጓዝ ሰውም እንደዚያው ባለ ፅኑ ዓላማ እንለዋለን አንድን ነገር ለማግኘት አቅዶ ፅቅዱን ለማሳካት ጠለም ዘለም ሳይል ጠንክሮ ሌት ተቀን የሚሰራ እርሱም የዓላማ ዕናት አለው በአጠቃሳይ ተስፋ የማይቆርጥ የማይበገር ለፈለገውና ላቀደው ዓላማ በዕናት የሚቆምና የሚሠራ ሰው የሴቶችን ልብ በቀላሉ ያሸንፋል ለዓላማ መዕናት አለመወላወልና አለመልፈስፈስ ሴቶችን የሚማርክ ጠንካራ ብቃት ነው ሴቶች የወንዶችን የወደፊት ዕጣ ፈንታ የማንበበና የመተንበይ ተሰጥዖ አላቸው ስለሆነም አሁን ስኬታማ ባትሆን አንኳን ወደፊት ስኬታማ የመሆን አቅም ካለህ ጥሩ ነጥብ ይሰጡሃል ህልም ራዕይ ያለውና ራዕዩን ህልሙን ለማሳካት የማይተኛ ጠንካራ ጠንድ ሴቶችን ይማርካል ስለዚህ እስካሁን ስኬታማ ካልሆንክ ባለ ራዕይ ሁን ራዕይህን ለማሳካት ሁልጊዜ ማልደህ ኋበበፀ ሃ ርሕጠርኋበበፀ ብርሃኔ ገ። የአልፋ ወንድ ብቃቶች ፃብትና ፍቅር ለጠንካራ ስው ያደላሉ ዓ ኦቪድ ልፋ ወንድ ሁሉም ወንዶች መሆን የሚመኙትና ረ ለደርሰብት የማፈልጉት የወንዶች ከፍተኛ ደረጃ ነውች አልፋ ወነድ መሆን የወንዶች ትልቁ የስኬት ምዕሪራና ነው አልፋ ወነድነት ሴቶችን በቀላሉ የመማረክ ጉዳይ ብቻ ይደለም አልፋ ወንድነት ከቢያም በላይ ርቀትና ጥልቀት ያለው የወንድ ልጅ የህይዐወት የዕውቀት የስኬት የጥገካሬ የብስለት የዓልስዳና የስብዕና ሞጥቀት ነጡ ሁሉም ወንድ አልፋ ሊያደርገው የሚችል አርሾ በውስጡ ይዞ ስለሚወለድ ወንድ በሙሉ ቁአልፋ የመሆን ዕድል አለው ነገር ግን እርሾውን ተጠቅመው ራሳቸውን ወደ አልፋ ደረጃ የሚያሳድጉት ጥቂቶቹ ናቸው አብዛኞቹ ወንዶች ዕድሉ የሌላቸውያልነበራቸው ይመስል ዕጣ ሃውፎፍጣ በከ ከሃ ጠኗርኋበበ ኋበከ ሃ ርሕጠርኋበበፀ መዝናኛ ከታሪክ አስከ ቴክናሎጂ ከአይቲ እስከ ጂኦግራፊ በመሳሰሉ ጉዳዮች ከትንሽ እስከ አዋቂ ከቂስ እስከ ሼክ ከገበሬ እስከ ፕሮፌሰር ካለው የህብረተሰብ ክፍል ጋር ማውራት ይችላል አለፋ ወንድ ሁሉም አብሮት ጊዜ ለማሳለና ለመጫወት የሚመኘው ዓይነት ሰው ነው አልፋ ወንድ ቁጥብ ነው የራሱን ድምዕ ለመስማት አያወራም ለቃላት ክብር አለው ለቃላት ይሳሳል በከንቱ አያወራም ሲያወራ በምክንያትና ማውራቱ አስፈላጊ መሆኑን ሲያምን ብቻ ነው ጮክ ብሉ ማውራት አይወድም ተረጋግቶ ያወራል ሲያወራም ይደመጣል ከልፋ ወንድ የዓላማ ሰው ነው ዓላማውን ለማሳካት ጊዜውን በአግባቡ ይጠቀማል በዚህ ዓለም የመኖሩን ምክንያት በሚገባ ተረድቶ ወደዚህች ምድር የመጣበትን ምክንያት ለማሳካት ከልብ ይሠራል በዓላማው ዕናት ያለውና ላመነበት የሚቆም ሰው ነው ጠንካራ ሠራተኛ ነጡ አልፋ ወንድ አያማርርም ሁሉም ነገር በቁጥጥሩ ስር እንዳልሆነ ያምናል ስለሆነም የሚችለውን ያህል ይሠራል የማይችለውን ለመቻል ይጥራል እንጂ አያማርርም ስለ ነገ አይጨነቅም ምክንያቱም ዛሬን በመጠቀም ይጠመዳል አልፋ ወንድ ነገር ጭሮ ወደ ፀብ አይገባም አይሰዳደብም ሰዎች ለነገር ሲፈልጉት በትዕግስት ለማሳለፍ ይጥራል ያዙኝ ልቀቁኝ አይልም ራሱን ለመከላከል ሲል ብቻ ለመደባደብ ይገደዳል አለፋ ወንድ የራሱ የሆነ የአለባበስ ስታይል አለው የሚያምርበትን አለባበስ ያውቃል ለራሱ ደስታ ሲል ጥሩ የአለባበስ ስታይል ይከተላል በአለባበሱ ሰዎችን ለመማረክ ኋበበፀ ሃ ርሕጠርኋበበፀ አሊያም ከሰዎች አዮናቆት ለማግኘት አያስብም ነ በአለባበሱ ለዎች ያዩንቁተል ይከተሉታል ኗ እልፋ ጦንድ ሴቶችን ያከብራል ለሴቶች የሚያስፈለክ ን ትኩረትና ክብር ይሰጣል በር ይከፍትላቸዋል ትሩገ ይስጣቸዋል ህአማችቸውንና ራዕያቸውን እንዲያሳኩ ለነ ነ እሻ ያሂርጋል አልፋ ወንድ ራሱን ያከብራል ለዓላማው ቅዮማሩ ይለጣል ሁሉንም ለማስደስት አይሞክርምኹ ማንም ከለክ በላይ ላዩ ላይ እንዲፈነጭበት አይፈትድም የማጠላ ሴትም ጭምር በማንም ቁጥጥር ሥር መሆን አይፈለግም ቀናተኛና የመቆጣጠር ሱስ ያላትን ሴት አጠገቡ አያስጠጋሥ አለፋ ጠንድ አቋራጭ አይጠድም ጠንጀል ሰርቶ ስዎችን ጨፈላልቆ መክበርና ስኪታማ መሆን አይፈልግም ከስኬት በፊት የሞራልና የማህበረሰባዊ እሴቶችን ስተድ አልፋ ወንድ ለጋስ ነጡ። ቢኖር እንኳን ልትኮራበት እንጂ ልታፍርበት አይገባም ምክንያቱም ሰዎች ብዙ ነገሮችን ጠደ ጎን አድርገው ስላንተ የሚነጋገሩ ከሆነ አንተ ትኩረት የምትስብና በለዎች ህይወት ውስጥ ቦታ የምትሻማ የሆነ የሚያስቀና ነገር ያለህ ሰው ነህ ማለት ነው አድማጭ ይፈለጋል ይህቺ ነጥብ ለዓይናፋር ወንዶች መልካም ቬና ነች ብዙ ጊዜ ዓይናፋር ወንዶች የሚፈሩት ሴቶችን ቀርቦ ለማናገር ነው ብዙ ሴቶች ዶግሞ የሚመኙት ከለፍላፊ ይልት የሚያዳምጥ ጦን። ህ መንገድ ብቻ በሴቶች ዘንድ ተፈላጊ መሆን ትችላለህ ሕበከፀ ከሃ ርሕ የክርበበፀ የየየ መ ሥመ ሰታማርጥ ቅረብ አነጋግር ሁሉም ነገር ልምድ ያስፈልገዋል በቀላሉ ሴቶች ጋር ቀርበቦ የሚችሉ ጓደኞችህን ለደቂቃ ያህል በህለህ ጋር ብቻ ጨዋታ መደመር ጓደኞችህ ከሴቶች መሰስ ብለህ ገምግማቸው እነዚያ ሳይሆን ካገኙት ሰው ጋር ቀርበው ጨዋታ የመጀመር ችሎታና ብቃት አላቸው ከሀፃን ከትልቅ ከወንድ ከሴት ከተማሪ ከሰራተኛ ከአስተናጋጅ ከአስተማራ ክፍል ውስጥ ሊፍት ውስጥ ታክሲ ውስጥ አውቶብስ ውስጥ መንገድ ሳይ አውሮፕላን ላይ በማንኛውም ቦታ ከማንኛውም ሰው ጋር ጨዋታ የመጀመር ችሉታ አዳብር በየትኛውም ሥፍራ ከማንኛውም ሰው ጋር የመጫወት ችሉታ ካለህ ከሴቶች ጋር የማውራት ድፍረትም ይኖርሃል አትፍራ ቦክሰኞች ለመቧቀስ ወደ ሪን አንዳለ በማመን ነው ህይወት ላይ ነገር የለም አንተም አንዲት ሴትን ቀርበህ ስታናግር ልጅቷ ፍላጎት ሊኖራትም ላይኖራትም ይችላል የሚል ግምት ይቭህ መሆን አለበት እዚህ ላይ ግን ወደ ሪንግ የሚገቡ ቦክሰኞችንና ወደ ጦርነት አውድማ የሚገቡ ወታደሮችን አስባቸው ከአካል መጉደል እስከ ህይወት ማጣት ሊያጋጥማቸበኑ ይችላል አንተ ግን ምንም ዓይነት አካላዊ ጉዳት አያጋጥምህም ፍላጎት ካላት ታናግርፃለች ስልክ ቁጥር ትሰጥሃለች ፍላጎት ከሌላት ደግሞ ዘግታህ ትፄሄዳለች በቃ ስለዚህ አትፍራ ሴትን ልጅ ለማናገር ስታስብ ሊፊጠሩ የሚችሉ ጥቃቅን ነገሮችን በአጉሊ መነዕር እያየህ ራስህን አታስጨንቅ ትኩረትህን በሃናግራት ሴት ውበትና ለዛ ላይ አድርግ ግ ሲገቡ የማሸነላዓ የመስነዳ ዕድል ፐርሰንት የሚባል ኋበበፀ ሃ ርሕጠርኋበበፀ ዚ ሴቶች በሚያዘወትሩበት ስፍራ ተከሰት ዓይናፋርነት የሚመጣበት አንዱ መንገድ ከሰዎች በሚያገናኙ የተለያዩ ማህበራዊ ሀይወቶች ሳይ አለሰመሳተና ነ ስለዚሀ ሴቶች በሚያዘወትሩባቸው እንደ ጂም ትምህርተ ቤተ የበጎ ፈቃድ ክበቦችና ማህበራት በመሳተፍ ከሴቶች ጋር ተራር የመነጋገር ልምድህን አዳብር በእንደዚህ ዓይነት ቦታዎች ከተስያዩ ሴቶች ጋር የመቀራረብና የማውራት ችሉታህን ካሻዛለክ ከብዙ ሴቶች መፃል በተለየ ሁኔታ የምትማርክህን ሴት ማናገር በፍፁም አይከብድህም ጽ ኋበከፀ ከሃ ርጳጠርበበፀ ኣካ ለ ግዛ ለ ከ ሻ አ ት ነ ሾ ኣላህ ለባ። ቋር ያዞሩ ፈዛ ፕየና የበ በበፀ ከሃ ርልበበ የፍቅር ኬሚስትሪ ር ፍቅር ካለህ ሁሉም ነገር አለህ ፍቅር ከሌለህ ግን የፈለገው ነገር ቢኖርህም ምንም የሰህም ጄምስ ኤም ቤሪ ፍቅር ኬሚስትሪ በሴትና በወንድ መሃል የሚፈጠር ልዩ የመሳሳብ ስሜት ነው ብዙ ሰዎች የፍቅር ኬሚስትሪን ኮከባችን ገጥሟል ልክ እንደተገናኘን ክሊክ አደረግን ልክ ሳያት ተሰምቶኝ የማያውቅ ስሜት ተሰማኝ ልክ ሳየው ልቤ ከቨለለ ድምፁን ሳልሰማ መዋል አልችልም አይኗን ሳላየው ማደር አልችልም በሚሉና በመሳሰሉ ጥልቅ ስሜቶችና ከፍተኛ ፍላጎቶች ሲገልፁት የምንስማው በሁለት ሰዎች መካከል የሚጫር የፍቅር ግንኙነት ነው የፍቅር ኬሚስትሪ ሲተነተን የፍቅር ኬሚስትሪ በሁለት ሰዎች መካከል ከፍተኛ በሆነ የስሜት የአካልና የአስተሳሰብ መሳሳብ የሚፈጥረው የተጋጋለ የፍቅር ስሜት ነጡ የፍትር ኬሚስትሪ በሴትና በወንድ መካከል ኋበበፀ ከሃ በርልበበፀ ክ ከስክስ በላስ በለሎልየክከበ ያ መ ፎስ የሚፈጠር አካላዊ ስሜታዊ አስተሳሰባዊና መንፈሳዊ ጥምረ ነው መዋደድ አብሮ የመሆን ጥልቅ ፍላጎትና ለወሲክበ መፈላለግ በሚሉ ሦስት ጥምር ስሜቶችም ይገለፃል በሌላ መልኩ ደግሞ በእንደነ ምግብና መጠጥ የመሳሰሉ ነገርች ሱስ እንድንያዝ የሚያደርጉን ኒውሮኬሚካልስ የሚባሉት ጭንቅላታችን ውስጥ የሚገኙ ኬሚካሎች ከሚማርከን ሰው ጋር ለመገናኝኘተና ተገናኝተንም አብሮ የመሆን የማቡራት የመሳቅና ወጠሲብ የማድረግ ሱስ እንዲይዘን ያደርጋሉ ስለሆነም በከፍተኛ የስሜት የአካል የአስተሳሰብና የመንፈስ መሳሳብ የተሳሰሩ ወይም ደግሞ በአጭሩ ኮከባቸው የገጠመና የፍትር ኪኬሚስትሪ ውስጥ ናቸው የምንላቸው ጥንዶች ሁሌም ለመገናኘትና ተገናኝተውም በሚችሉት መንገድ ሁሉ ፍቅራቸውን ለመግለዕ አስገራሚ ጉልበት አላቸው ለተመልካችና ለሰሚ በሚያስገርም ሁኒታ ሁሌም ለመገናኘት ጊዜና ቦታ ያመቻቻሉ ከጭንቅላታችን የሚመነጩት ዶፓሚን እና ኦክሲቶሲን የሚባሉት ኬሚካሎች ስራቸው በተለያዩ ስሜቶችና እንቅስቃሴዎች ጥሩ ስሜት እንዲሰማን ማድረግ ነው በመሆኑም እነዚህ ኬሚካሎች ከምንም ነገር የበለጠ ከፍተኛ የፍቅር ኪሚስትሪ ከፈጠረብን ሰው ጋር እየተገናኘን አንድንደሰት ጥሩ ጊዜ እንድናሳልፍ ይገፋፉናል በመሆኑም ዓይኗዥ ሳላይ ድምጺን ሳልሰማ አልውልም አላድርም በሚል የጦደደነውን ሰው ለማግኘት እንሰባበራለን ከፍተኛ ጥረት እናደርጋለን የፍቅር ኬሚስትሪ ዋና መለያው ስዎች ያለ ምንም መጠናናትና ያለ ማሰላሰል እንዲሁ በጭናን ዥጡ ብለው የሚዘፈቁበት የፍቅር ዓይነት ነው የቪህ ዓይነት ፍቅር የሚይዛቸው ሰዎች ድንገት ከፍተኛ የመዋደድ ፔ ወሲብ የማድረግ ጥልቅ ሕበከፀ ከሃ ርሕ የክርበበፀ ፍላጎት ስለሜያጣድቶችው እርስ በርክ ለመተዋጠትና ለመጠናናት ጎዜ ላይወስዱ ላይታገሱ ይትችላሉ አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋር ኮከቡ ሲገጣጠም የፍቅር ኬሚስትሪ ውስጥ ሲገባ የፍትር ኬሚስትሪ ውስጥ መሆኑን የሚገልዕባቸው አካላዊ አስተሳሰባዊና ስሜታዊ ምልክቶች አሉ ሀ አንድ ሰው ወሲብ ለማድረግ ሲፈልግ ከሚሰማጡ ስሜት ባልተናነሰ ሁኔታ ያንን ሰጡ የማየት የመስማት የማሽተት የመዳሰስ ፍላጎቱ ጣሪያ ላይ ይወጣል ለ የወደደውን ሰው የሚያገኝበት ሰዓት ሲደርስ ትንፋሽ ቁርጥ ቁርጥ የማለትና ጉልበት የመክዳት ስሜት ያጋጥመዋል ሐ የተዋዳዱት ሰዎች ሲገናኙ ቆዳቸው የማተኮስ ፊታቸው የመቀያየርና የመቅላት ሁኔታ ይኖረዋል መ የወደዱትን ሰው በማግኘት ሱስ ይያዛሉ ሰ አንዱ የጀመረዑን አረፍተ ነገር ሌላው የመጨረስ እንዲሁም አንድ ላይ አንድን ወሬ አሊያም ፃሳብ እኩል የመጀመር አጋጣሚዎች ይክከሰታሉ ረ ያለ በቂ ምክንያት መሳቅና መሳሳቅ እንዲሁም የወደዱትን ሰው እያሰቡ ፈገግ ማለት የፍቅር ኬሚስትሪ ውስጥ የገቡ ሰዎች ሊያሳዩዋቸው የሚችሉ ምልክቶች ናቸጡ የፍቅር ኬሚስትሪ የሚፈጠረው እንዴት ነው። በፍቅር ግንኙነት ዙሪያ የተለያዩ ጥናቶችን በማድረግ የሚታወቱት ፕሮፌለር ኬሊ ካምቤል በዚህ ጉዳይ ላይ ያደረጉት ጥናት አንደሚያሳየው ብዙ ጊዜ የፍቅር ኬሚስትሪ ሊከሰት ኋበበፀ ሃ ርሕጠርኋበበፀ የሚችለው ትሁት ግልዕና ተግባቢ በሆኑ ሰዎች መካከል ነሁ ትሁት ግልዕና ተግባቢ የሆነ ሰዎች ራሳቸውን የመገግለዕና ሌሉኙነ የመረዳት ችሎታና ግልፅነት ስላላቸው ቶሉ በመገባባት ዐደ ዓሀር ኬሚስትሪ ወደሚያደርሰጡ ፈጣን ባቡር የመሳፈር ዕድል አላቸው እነዚህ ሰዎች ከሌሎች በተሻለ ሁኔታ በፍቅር ኬሚስትሪ ባቡር ላይ ተሳፍረው ጣፋጭ ዕብደት በሆነው የፍቅር ዓለም ውስጥ የመንሳፈፍ ዕድል የሚያገኙት በራሳቸው ምቾት የሚሰማቸው ዘና ያሉ በራስ የመተማመን ስሜት ያላቸውና ግልዕ በመሆናቸው ሲሆን ይህም ተመሳሳይ ባህሪና ብቃት ያላቸውን ሰዎች የመማረክ አጋጣሚ ስለሚፈጥርላቸው ነው ድብቅና ተግባቢ ያልሆኑ ሰዎች ትክክለኛ ስብዕናቸውና ብታቃቶቻቸው በሌሎች ሰዎች እንዲታዩላቸው ስለማያደርጉ በስሜት በአካል በአስተሳሰብና በመንፈስ አጣድፈጡ የመማረክ ዕድል ላይገጥማቸው እንደሚችል የፕሮፌሰር ኬሊ ካምቤል ጥናት አመልክቷል የፍቅር ኬሚስትሪ አዎንታዊና አሉታዊ ገፅታዎች ኬሚስትሪው ጥንዶችን በፍቅር አሳብዶ ወደ ሌላ የፍቅር ዓለም የሚያስጦነጭፍ ሲሆን ዘላቂነቱ አስተማማኝ አይሆንም ምክንያቱም ጥንዶች አንዳቸው በአንዳቸው ፍቅር ስለሚታወሩ ፍቅራቸውን ዘላቂ ለያደርጉ የሚችሉ ነገሮችን ረጋ ብለው ማየት አይችሉም «ፍቅር አውር ነው የሚለው አባባል የመጣውም ከዚህ ከኬሚስትሪው ነው በተለይ ደግሞ የፍቅር ኬሚስትሪጡ የተፈጠረው በአካላዊና ስሜታዊ መሳሳብ ጦሲባዊ ናላጎት ብቻ ከሆነ ፍቅሩ የተወሰነ ጊዜ አብዶ ሊከስም ይችላል ኬሚስትሪው በአካልና በስሜት መሳሳብ ብቻ ሳይገደብ ሕበከፀ ከሃ ርሕ የክርበበፀ በአስተሳሰብና በመንፈስ ጭምር የተፈጠረ ከሆነ እውነተኛና ዘላቂ የፍቅር ኬሚስትሪ ሆና የመቀጠል ዕድል ይኖረዋል ስለዚህ የፍቅር ኬሚስትሪው በምንም ይሁን በምን ሲፈጠር በዕብደት ጋልቦ የፍቅር ግንኙነቱን ዕድሜ በአጭር ከመቅጨት ይልቅ ረጋ ብሉ ለዘላቂነቱ አስፈላጊ የሆነ ቅመሞችን መጨመር ወሳኝ ነው በፍቅር ትኩሳት እየተገናኙ በወሲብ መቀዝቀዝ ብቻ ሳይሆን በመነጋገርና አብሮ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ውስጥ በመሳተፍ የበለጠ በአስተሳሰብም መጣመር ለፍቅር ኬሚስትሪው ቀጣይነት ወሳኝ ሚና አለው የፍቅር ኬሚስትሪ ጣፋጭ ዕብደት በመፅሃፉ መግቢያ ላይ ቃል በገባሁት መሰረት ለዚህ ለፍቅር ኬሚስትሪ ርዕሳችን ምሳሌ የሚሆን አንድ የራሴ ታሪክ በስብሃት ዝሔር አባባል ሕነሆ በረከት ብያለሁ ቱዲ ቴዎድሮስ ተሾመ አባይ ወይስ ቬጋስ ፊልሙን እኔ ደግሞ ሙሴ ፊልሜን ኤዲት ለማድረግ ወደ ሆሊዉድ ሉስ አንጀለስ በሄድንበት ገዜ ነበር በፍቅር ኬሚስትሪ የተመታሁት ሆሊዉድን መጎብኘት ሆሊዉድ ጋዜጣ ላይ መስራት ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምር የተፈጠረና ለበርካታ ዓመታት አብርኝ የቀየ ምኞቴ ነበር ከቴዲ ተሾመ ጋር ፊልም አዲት ለማድረግ ወይ ቦታው መፄዴ ደግሞ ምኞቴን ከእቅድ በላይ ማሳካት ነበር ቴዲ በጣም አዝናኝና አሪፍ ስው ነው ከእሱ ጋር ከሆሊዉድ ለብ አንጀለስ እስከ ላስ ቬጋስ መዝናናት እጀግ በጣም ደስ የሚል ስሰነበር በዜው ሌሳ ደስታ የማግኘት ምንም ዓይነት ምኞት አልነበረኝም አንድ ምሽት ግን ተጨማሪ ደስታ የሚሰጥ አጋጣሚሜ ተፉጠሪ በበፀ ከሃ ጅኤርኋበበፀ አንዳጣጥም ስለሚፈልግ ቴዲ አግብቼ የትዳርን ህይወ። ኬሚስትሪው ሲፈጠር ጥልቀት ባለው ትውውት ታግዞ በጥንያ ካልተያዘ በሚገርም ሁኒታ ሲዳፈን ይችላል ሕበከፀ ከሃ ርሕ የክርበበፀ መገናኘት ወቨከ ኔ እውነተኛ ዓቅር የሚገኘጡ ፍፁም የሆነን ስው በማፈላለግ ሳይሆን ፍፁም ያልሆነውን ሰው ፍዑም አድርጎ በመመልከት ነው ጀሰን ጆርዳ ንድ ወንድ አንዲት ሴት ላይ ፍላጎት አድሮበት የበለጠ ሊቀርባት ሊያውቃት ፈልጎ በቀጠሮ ሲያገኛት በተመሳሳይ ሁኔታ አንዲት ሴት አንድ ወንድ ላይ ፍላጎት አድሮባት የበለጠ ለመቅረብ ለማወቅ በቀጠሮ ስታገኘው እንዲሁም የሚፈላለጉ ጥንዶች በደንብ ተቀራርበው እርስ በርሳቸው ለመተዋወቅ ተቀጣጥረው ሲገናኙ በ ይሉታል ሰዎቹ ከመጀመሪያ ቀጠሮ አልፈው ሁለተኛ ሦስተቸ ኛ ቀጠሮ እያሉ መገናኘታቸውን ሲቀጥሉ ደግሞ ያደረጉ ነው ይባላል ዐደ ዝርዝር ትርጉሙና ይዘቱ ከመግባታችን በፊት ከ እና የሚሉትን ቃላት በአማርኛ እንተካቸው ት የሚፈላለጉ ሰዎች ለበለጠ ትውውቅና መግባባት በበፀ ከሃ ኤርኋክበፀየ ተቀጣጥረው የሚገናኙትን ነገር ማለትም ርበ የሚሌኑ መገናኘት እንበለው መገናኘታቸው ሲቀጥሉና እያደረ ነው የሚለውን ደግሞ ይገናኛሉ እየተገናኙ ነውጡ በማለቤ እንውሰደጡው መገናኘት ይገናኛሉ ታገኘዋለች ያገኛታል የሚሉት ቃላት ፃሳቡን በደንብ ይገልፁታል ብዬ አምናለሁ መገናኘት ዐበ በኢትዮጵያ የመገናኘት ታሪክ ብዙ ክፍለ ዘመናትን ወደኋላ ሊወስደን የሚችል ጥንታዊ የሰው ልጅ ባህል ነጡ የአገራችንን የመገናኘት ታሪክ ስንመለከትም ምንም እንኳን እንደ አሁኑ በሁለት የሚፈሳለጉ ሰዎች መልካም ፈቃድ ላይ የተመሰረተ ላይሆን ቢችልም ቅድመ ዓያቶቻችን በቤተሰብና በወዳጅ አማካይነት ተጠሮ ተይዞላቸው እየተገናኙ ተግባብተው ተጋበተው ተዋልደው እዚህ ደርሰናል የአሁኑ ዘመናዊ የመገናኘት ባህላችን ከድሮ በተሻለ ሁኔታ ላይ የሚገኝ ቢሆንም ሙሉ በሙሉ ግን ነዓ አልወጣም አሁንም ድረስ በዋና መዲናችን አዲስ አበባ ሳይቀር ስለ ዘመናዊ መገናኘት ያለው አውቀትና አስተሳሰብ በጣም ዝቅተኛ ነው መገናኘት በ መተዋወቅ መቀራረብ የሚፈልጉ ሴትና ወንድ ተቀጣጥረው በማውራት ከተፈላለጉ ከተስማሙ ከተሳሳቡ በተደጋጋሚ በመገናኘት ወደ ፍቅረኝነት ሊያሳድጉት የሚችሉት ሂደት መሆኑና ካልተግባቡ ደግሞ በዛው በመጀመሪያው ቀጠሮ ሊቀጩት የሚችሉት ቀላል ነገር መሆኑ በቂ ግንዛቤ አለ ብሎ ማለት አይቻልም ይልቁንም አንድ ወንድ የሚፈልጋትን ሴት እስኪያገኝ ድረስ ከተለያዩ ሴቶች ጋር መተዋወቁና መገናኘቱ እንደ ነውር ሕበከፀ ከሃ ርሕ የክርበበፀ እንደ ብልግና ነው የሚታየጡ በቤተሰብ በመድና በጓደኛ የሚመቻቸው ባህሳዊው የመገናኘት ሄደት ላይ ችግር የለብኝም በሦስተኛ ወገን የተመቻቸፁ የመገናኘቱ ሂደት የመጨረሻ ውሳኔውን ለሚገናኙት ሴትና ወንድ መስጠት አለበት እንጂ አገናኙ ወገን ቤተሰብ ዘመድ ወዳጀ ውሳኔው ውስጥ መግባት የለበትም ስለዚህ የመጨረሻው ውሳኔ ለሚገናኙት ከተሰጠ ባህላዊው የመገናኘት ሄደት መቀጠል አለበት ምክንያቱም ቤተሰብ ዘመድና ጓደኛ በዚህ በባህላዊ መንገድ አመቻችቶ ሴትና ወንድን የሚያገናኘው ከሁለቱም ባህሪና ሁኔታ በመነሳት ሊግባቡና ሊዋደዱ ይችላሉ ከሚል ቀና ሃሳብ ስለሚሆንና በዚህ መልኩም ብዙ ሰዎች ተዋደው ተጋብተው መልካም የፍቅር ህይወት ሲኖሩ ማየት ስለሚቻል ነው አንዳውም ባህላዊው የመገናኘት ሂደት ከዘመናዊው የመገናኘት ሂደት ተመራጭ የሚያደርገው አንድ እውነታም አለ መንገድ ላይ አሊያም እንደ ፌስቡክ በመሳሰሉ የኢንተርኔት ሜዳዎች ላይ ተዋውቀው ወደ መገናኘት ሂደት ውስጥ ከሚገቡ ሴቶች አስር በመቶ አስገድዶ የመደፈር አስገድዶ የመደፈር መከራና የመደብደብ ጥቃት ይደርስባቸዋል በሌላ በኩል በቤተሰብ በዘመድ ወይም በጓደኛ በኩል የሚመጣላቸውን ወንድ የሚያገኙ ሴቶች በአብዛኛው ከዚህ ሁሉ ጥቃት ነፃ ናቸው። ዓላማውን እስኪመታ ድረስ ከስህተቱ እየተማረ ይቀጥላል ትክክለኛ ፍቅረኛ የህይወት አጋር የነፍስ ጓደኛ ማግኘትም ልክ አነጣጥሮ ዒላማን እንደመምታት ነው ብዙ በሞከርክና በሳትክ ቁጥር ጭንቅላትህ እንዴት አስተካክሉ ዒላማውን መምታት እንዳለበት እንደሚማር ሁሉ ብዙ ጊዜ ከተለያዩ ሴቶች ጋር እየተተጣጠርክ በተገናኘህ ቁጥርም የምትፈልገውንና የማትፈልገውን ለይተህ ታውቃለሆ የብዙ ሰዎች የፍቅር ግንኙነትና የትዳር ህይወት በአጭሩ የሚቀተጨው አሊያም በንዝንዝና በጭትጭት የሚዘልቀው ሰዎች የመገናኘቱን ጊዜ በአግባቡ ስለማይጠቀመበትና ትክክለኛ ዒላማቸውን እስኪመቱ ድረስ ስለማይታገሱ አንዲሁም ቀዚህ የተሻለ ዒላማ መምታት አልችልም ብሰው ተስፋ ስለሚቆርጡ ነጠ ኋበበፀ ሃ ርሕጠርኋበበፀ ለፍላጎታችን ፍፁም የሆነ ሰው ማግኘት ከባድ ሊሆን ይገላል ነገር ግን ልዩነቱን በደንብ ማጥበብ ይቻላል ግንኙነቱ ጠሂ ፍቅር ጓደኝነት ወደ መተጫጨት ወደ ትዳር ካደገ በኋላ ልየነቶች ስፍተው አደጋ ከመፈጠሩ በፊት የአደጋ የልዩነት የችግር ማጣሪያ ማድረግ ይቻላል የሚቻለውም ደስ ከሚሉን ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር በተደጋጋሚ በመገናኘት አውነተኛ ባህሪያቸውንና ማንነታቸውን በማጥናት ነው በባህሪና በአመለካከጉ መግባባት ላይ ልዩነቱ በጣም ከሰፋ ዒላማችንን ስተናል ብቻ ሳይሆን መስረታዊ የርቀተት የመሳሪያ ወይም የአቋም ለውጥ ካላደረግን በስተቀር ደጋግመን ብንሞክርም ዒላማውን ልንመታው አንችልም ማለተ ነው እናም በተለያዩ ጥቃቅን አጓጊና ማራኪ ነገሮች ሳንታለል በባህሪና በአመለካከት በተሻለ ሁኔታ የምንግባባት ፍለጋ መንተቀሳተስ ይኖርብናል ማለት ነው ስለሆነም ዒላማው ተሳክቶልህ የነፍስህ ጓደኛ የህይወት አጋር የምትሆነህነ ትክክለኛ ፍቅረኛ ካገኘህ አሪፍ ነው ካልሆነ ግን ቢያንስ ለዒላማው የቀረበች ለማግኘት ጥረት አድርግ ተስፋ ቆርጠህ ወይም በስሜት በሰዎች ተገፋፍተህ ከዒላማህ ውጪ ከሆነች ሴት ጋር የጠለቀ የፍቅር ግንኙነት ትዳር ውስጥ አትግባ ለሁለታችሁም አይጠቅምም አንተም እሷም አንድ ጊዚ ብቻ ነው የምትናሩት ስለዚህ ደስታ አልባ የሆነ ህይወት በመናር የአንድ ጊዜ ዕድሜ ያላት ውድ ህይወታችሁን ማባከን የለባችሁም ሲጠታለል የመገናኘት ጥቅሙ የምትወዳት የምትጠድህ የምታብድላት የምታብድልህ የምታስደስትህ የምታስደስታት ዕድሜህን ሙሉ በፍላጎትና በደስታ የምትሰጣት ሴት ለማግኘት የምትችልበት ሂደት ነው እዚህ ላይ እንዲሰመርበት የምፈልገጡ ፍሁም የሆነች ሴት ላታገኝ ትችላለህ ነገር ግን በመነጋገርና ሕበከፀ ከሃ ርሕ የክርበበፀ በመፄጻ መ የ መመውሜ በሥሃባባ። ፖን ላንቱ ዖሥሰረታዋ ባህሪና አመለካከት የቀረበች መልካም ሴት ታገለህ መልካም ሴት ለማግኘት መልካም ጠንድ መሆን ግድ መዘህ አንዳለ ሆኖ ማለቴ ነጡ ስለዚህ ዓላማህን ሃተህ የምትሆንህን አስክታጎኝ ያረስ በባህላዊሦ ዘነ በሠዞዛዊዋ ህዞን ሥገናነተህን ማድረግህን ተፕጥል ምርቃት ከሁሉም የመገናኘት ዓይነቶች ብዙ ሰዎችን ለፍቀርና ለትዳር በማብቃት በጣ ጤታማ የሆነጡ መገናኘት ዓይነት በጓደኞች በኩል የሚመቻቸውቡ መሆኑን በበርቫ ጥናቶች ተረጋግጧል በጋራ ጓደኞቻቸው በኩል የሜገዛኙ ጥንዶች ተግባብተው በፍቅር ጎዳና ተገዘዝው ለጋብቻ ሰገነት የሚበቁበት አንዱ ሚስጥር በሚያገናኙዋቸጡ ዓደኞቻቸው ላይ የሚኖራቸው እምነት ነፁ ባደኞቻችን ከማይሆን ሰው ጋር አእንደማያገናኙን እናምናለን ብዙ ጊዜም ይሰራል ለላሃው የስኬቱ ሚስጥር ደግሞ ጓደኞቻችን ከአንዲት ቆንጆ ጋር ቀጠሮ ይዘው የሚያጎገናኙን የሚያመሳስሉን ስሜቶች ፍላጎቶች ዝነባለዎችና ራዕዮች አሉ ብለጡ ስለሚያምኑ ነው ስለሆነም በጓደኛና በጦዳጆ በኩል የሚመቻቹ ትጡውቆች ግንኑነቶች ከሌሎች መንገዶች የበለጠ ውጤታማ ናቸጡ ኋበበፀ ከሃ ኡኤርኋበበፀ ሴቶች በፍቅር እንዲያሳድዱህ የሚያደርጉ ጥበቦች ሬ የፅድሜ ልክ ዘላቂ ናቅር የሚጀምረው ራስን ከመውደድ ነው ዓ ኦስካር ዋይልድ ወንዶች የተለመደው አስተሳሰብ ሴቶችን አሳድዶ መማረክ ነው ብዙ ጊዜ ሴቶችን ለመተዋወቅና ለመማረክ የምንጠቀምበት መንገድም ይህ የማሳደድ ስትራቴጂ ነው አንዲት ሴት ከስራ ወይም ከቤት የምትወጣበትን ሰዓት አሊያም ፌስቡክ ላይ ቻት የምታደርግበትን አጋጣሚ ጠብቀ ትኩረቷን ለመሳብ በመሞክር የሚደረገው አሳድዶ የመተዋወቅና የመማረክ ስትራቴጂ ውጤቱ ሁልጌዜ ያማረ አይሆንም ማሳደድ ሊያስንቅ ይችላል ማሳደድ የሴቷን ፍላጎት ሊገድል ይችላል በተቃራኒው ሴቷ ራሷ እንድታሳድድህ ማድረግ ግን መልካም ውጤቱ የተረጋገጠ ነው ቀጥለው የተዘረበሩትን ጥበቦች ልብ ብለህ በማንበብ የልብህ ቋሚ ገብረት አድርጋቸው በከ ከሃ ጠኗርኋበበ ነ ሰፋሉ አንዳንፉ። በመጀመሪያው ትውውት እንደዚህ ዓይነት ዋፍ ነጥቦች ማከመገዝብ ለግንኙነቱ ቀጣይነት መሰረት ይጥላል በ ሚይኡን ኝ» ከተስማማን ጨዋታውን እንዴት በአሪፍ መቋጨት እንዳለብህ ሬ ከእሷ ሕበከፀ ከሃ ርሕ የክርበበፀ መልካም አጨራረስ እያላት ወራውን አሳጥረህ ሌላ ጊዜ እንዲተጥል ቀጠር ወለየት ራሱን የቻለ ጥበብ ነውሰዓትህን አየተ ለሆን ይትላል ምን እንደሆነ ታውቂያለሽ ካን ራት በጣም ደስ ይሳል ግን አሁን የግድ መሄደ ን ሴ ላ ጊዜ ተገናኝተን ጨዋታውን ብንተጥለው ፉስ ሚረ ዓይነት ስልኳን ተቀብለህ ላጥ ማለተ አለብህ ት ስልኳን ተቀብለህ ስትሄድ ብቻ ነው ኋበከፀ ከሃ ርልበከ ኋበከፀ ከሃ ሎርኋበበ ፍላጎት እንዳላት የሚያሳዩ ምልክቶች ስመታደል ሆኖ ሴቶች ፍላጎታቸውንና ስሜታቸውን የሚያሳዩት የሚገልፁት በብዛት በድርጊትና በእንቅስቃሴ ነው አሁንም አለመታደል ሆና እኛ ወንዶች ደግሞ ሴቶች ፍላጎታቸውንና ስሜታቸውን የሚገልፁባቸውን ድርጊቶችና እንቅስቃሴዎች አንብቦ የሚረዳ የስሜት ህዋስ የለንም ስለሆነም ብዙ ጊዜ የመግባባት የመናበብ ችግር ይፈጠራል ቬነሳዊያን ሴቶች የሚናገሩዋቸውን ልዩ ልዩ ቋንቋዎች የምልክት ቋንቋ ቀጥተኛ ያልሆነ የአነጋገር ቋንቋና የዝምታ ቋንቋ ማጥናት እንዳለብህ ተነጋግረናል ሶሻል ሪሰርች ሴንተር የተባለ የጥናት ማዕከል በዚህ ጉዳይ ላይ ያደረገው ጥናት እንደሚያመለክተው ሴቶች የመማረክ ፍላጎታቸውንና ስሜታቸውን ለመገግለዕ ሰላሳ ስምንት በመቶ ንግግር የሚጠቀሙ ሲሆን ሃምሳ አምስት በመቶ ደግሞ ድርጊትና እንቅስቃሴ ይጠቀማሉ ቀሪው ሰባት በመቶ ናላጎታቸውንና ስሜታቸውን ለመግለዕ ሳይሆን እንዲሁ ለመግባባት የሚጠቀሙበትን ንግግር ይሸፍናል በጥናቱ መሰረት ከማድመጥ ችሎታ በተጨማሪ በበላይ ውንና እንቅስቃሴያቸውን በሚገባ የሚከታተልና ኘኝተረጉም ነቃ ያለ የስሜት ህዋስ ሊኖረን ይገባል በበፀ ከሃ ጅኤርኋበበፀ አንዲት ሴት ሆን ብላ በማፀዛባና ዛለሣዘተ በ« በንግግር የምታሳቦችውን ምልክቶች በኒጎዛ በነሃበተዋልዛ ዘሠነ ነላጎነቷን ሥረዳት ይቻሳል ቀጥለፁ ከተዘረዘሩት የደርፄትና የንጎሃግሣር ሦልክሃነ ጦካከል ከፃማሽ በላይ የሂሆነሁሁን ካስተዋልክ ልጆ ናላጎት አላ ጣለት ነው። ኢማይል አድርገህላትመልስ ካልሰጠችህ መልዕክቱ ግልፅ ነው ፍላጎት የላትም በደንብ የማታወራህ ከሆነ ከምትወዳት ልጅ ጋር ስትገናኝ ጥያቄዎች እያቀረብክ እሷ እንድታወራ በማድረግ ሁለመናህን ጆሮ አድርገህ እንድታዳምጥ ነው የሚመከረጡ አንተም ይህንን ተግባራዊ ለማድረግ አሪፍ በለ የመስማት የስማት ምህን ከርግተሥ ስትጠብቅ አጫጭር መልስ እየሰጠች ዝሃ የምትል ከሆነ ችግር አለ ለጥያቄዎችህ አጫጭር ሥልስ ከመስጠት በተጨማሪ ጥያቂዎችን በመጠየቅ ጨዋታውን ሰማራዘም ምንም አስተዋፅአ የማታደርግ ከሆነ ኤርፖርት ሳይ በክ ከም አውቀህ ኤርፖርቱን ለቀህ ወደቡ ተንተሳቀስ ኋበበፀ ከሃ ኡኤርኋበበፀ ድንገት አቸኩላለሰሁ ካለችህ ካፌ ውስጥ ጭማቂ እየጠጣች አግኝተፃሃት ደስ ብሉህ አብረዛት ቁጭ ብለህ ጨዋታ ስትጀምር ጭማቁዋን ግማሽ ሳታደርሰጡ ድንገት እቸኩላለሁ ብላህ ተነስታ ከሄደች እርምህን አጦጣ እኒ ባንተ ቦታ ብሆን ለማስተዛዘኛ ትታው የፄደችውን ጭማቂ በአንድ ትንፋሸ እጨልጠዋለሁ የማያሳምን ምክንያት የምትሰጥህ ከሆነ ልታገኛት ልትጋብዛት ፈልገህ ስትጠይቃት የማያሳምን ምክንያት ነግራ እንደማይመቻት የምትነግርህ ከሆነ ፍላጎት የላትም በከፍተኛ ጉጉት የሚጠበቅ ፊልም ሲመረቅ ልትጋብዛት ፈልገህ ጥያቄ ስታቀርብላት በጣም ደስ ይለኝ ነበር ግን ዛሬ ማታ አባዬ ቀዶ ህክምና ስለሚያደርግ ከእሱ ጋር መሆን አለብኝ የሚል ዓይነት ምክንያት ልትነግርህ ሲገባት አይመቸኝም ብዙ የሚታጠብ ሳህንና ድስት አለኝ የሚል ዓይነት ምክንያት ከሰጠትህ ካንተ ጋር አዲስ ፊልም ከማየት ይልቅ ቆሻሻ ሳህንና ድስት ማጠብ መርጣለች ስለዚህ አዲዮስ አሚጎ ልትላት ይገባል ጁ የምትደበቅ ከሆነ መንገድ ላይ ስታይህ መንገድ የምትቀይር ከዛም አልፎ ሰመደበት የምትሞክር ከሆነ ሁለተኛ እንዳታስባት እዛው ለራስህ ቃል ግባ ይህንን ነጥብ ከዚህ በላይ እንዳብራራልህ እንደማትጠብቅ ተስፋ አደርጋለሁ ጀከመጠመጨጨጭሑጭሑጡውጨጨጨ ኋበበፀ ከሃ ኡኤርኋበበፀ ሴሎች ምክንያቶች ብዙ ጊዜ ልታገኛት ስትፈልግ ብዚ ነኝ የሚል ምላሽ የምሰጥህ ከሆነ ስልክ ስትደውልላት አሁን ማውራት አልችልም እያለች የምታሳጥርብህ ከሆነ በጨዋታችሁ መሃል በተደጋጋሚ ስለሌሎች ወንዶች የምታነሳብሀ ከሆነ ከሌሎች ሴት ጓደኞችዋ ጋር ልታያይዝህ የምትጥር ከሆነ ፍቅረኛ የመያዝ ፍላጎት እንደሌላት ከነገረችሀ ካንተ ጋር የፍቅር ግንኙነት የመደመር ምንም ዓይነት ፍላጎት እንደሌላት የሚያሳዩ ምክንያቶች ናቸው በሆጩ ኋበከፀ ከሃ ርሕሎርኋበበየ የመጀመሪያው የስልክ ጥሪ ልክ ቁጥር ሰጠችህ ማለት ሁሉም ነገር አከተመ ስ ሆነች ማለት አይደለም ስልክ ቁጥሯን ሰጠችህ ማለት ካንተ ጋር የማውራት ፍላጎት አላት ማለት ነው። አገተ ድምፅሽን በብልቃጥ እያሸግን ቸብችበን ሳቅ ሚልዩነሮች እንሆናለነ ኋበከፀ ከሃ ርሕ ክርኋበበፀ ኻን ነ ስብሊ ብዙ ባወራሽ ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን ፀደ አንድ በ እየገባሁ ነዑ እደውጡላሰሁ እሷ በል እሺ አትጥፋ የመጀመሪያው የስልክ ጥሪ ማጠቃለያ አጭር ያልተንዛዛ ቀለል ያለ ጨዋታ እንደ ብዜ ጠንዶች ስለኩ ላይ ሙጭጭ አለማለትህ ብዙ ጥትም አለዑ በመጀመሪያው ቀን የወሬ እጥረት አያጋጥምህም አትሰለትሦ ሴት ድምፅ ሰምቶ እንደማያውቅ ሰው ዛሬ ነቡ ያገኘሁት አለትም የማል ዓይነት ስሜት አታንፀባርትም የመለማመጥ ዓ ይነት ሁኔታ አይነበብብህም በቪህ ሁኔታ ጨዋታው እየጣፈጣት እያለ የስልኩን ወሬ ራስህ ማሳጠርህ በጣም ትላልቅ ነጥቦች ያስመዘገብልፃል ሌላ ቀን እንድትደውልላት ከፍተኛ ፍላጎት እንዲናራት ያደርጋል ለመገናኘት ቀጠሮ ከመጠየቅህ በፊት በቢህ ሁኑታ አንድ ሁለት ጊዜ አናግራት የእንገናኝ ጥያቄ ለማቅረብ አለመጣደፍህ ጥሩ ነጥብ የሚያስጥህ ከመሆኑ በተጨማሪ «መቼ ነው እንገናኝ የሚለኝ። ለ ፃይ በዛብህ እኔም ደስ ብሎኛል ደህና ነህ። ይህ ማለት ግን ጠደፊለከቤ ቦታ ፀስደህ የፈለ ማለት አይደለም ከእራተና ከአሪ ተቭኛታለሀ እያወራን ያለነዜ ፀጀፊት ሚስትህ የልጆችህ እናት የህይወትህ አጋር ልትሆን ስለምትችል የተከበረች ለት ነው ስሰዚህ ለእሷና እጡነተና ኮ ለሚጠይቀጡ ሂደት ተገቢውን ክብር ስጥ ፃከቡን ደርጋለህ በዜዋታ በሏእላ ወደ ቤቲ በበፀ ከሃ ጅኤርኋበበፀ ሦስተኛው መገናኘት ዓለማችን ጥቂት አሪፍ ወንዶች ፈታኝና አላላች የ የሆነ ስሜቶችን ተቋቁመው አለፈው የሚደርሱበት ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ደርሰፃል አሁንም እንኳን ደስ አለህ በሁለተኛው መገናኘት ምላ እየበላችሁ ብዙ ተጫውታችኒጎንል ተግባብታችሏኋል ብዬ እገምታለሁ ስለሆነም ከምሳው በነላ ለምታደርጉት የስልክና የቴክስት ጨዋታዎች መነሻ የሚሆኑ በርካታ የወሬ ርእሶች አግኝተፃል እናም ከሁለተኛው መገናኘት በኋላ የስልክና የቴክስት ግንኙነቱ በፊት ከነበረጡ ይጨምራል ምክንያቱም ቅርርባችሁና ትውውቃችሁ ስር እየሰደደ ስለሆነ ቴክስትና የስለክ ጨዋታው መጠንም ጨምሮ ግንኙነቱን ጠደ ቀጣዩ ከፍ ያለ ደረጃ መድረስ አለበት ልብ በል የስልክና የቴክስቱ ጨዋታ ግንኙነቱን ማጠናከር እንጂ ማላላት የለበትም ይህ ማለት ስልኩና ቴክስቴ ከመጠን ማለፍ ማሰልቸት የለበትም ከላይ እንዳስቀመጥኩት ቴክስት ስታደርግ ምላሽ ካላገኘህ ደግመህ ቴክስት ማድረግ የለብህም ለቴክስቶችህ የምትሰጥህ ምላሽ በጣም አጭርና ጨዋታውን ለመቀጠል የማይጋብዝ ሆኖ ከተሰማህ ፍሬን ያዝ ዩከኒ ሂሄ እ ዓይነት መልሶችን ማለቴ ነው ያ ኋበበፀ ከሃ ኡኤርኋበበፀ ግንኙነቱ ጠደዚህ ዓይነት ደረጃ ከወረደ መተጠለ በጣሥ አስጊ ነው ስለዚህ ከመጀመሪያው ጀምር የስልክና የቱክሰነ ጨዋታውን በሁለታችሁ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ወደሚሆነበኑ ደረጃ ማሸጋገር አለብከ ሁልጊዜ ደዋይና ቴክስት አድራጊ አንተ ብቻ መሆነ የለብህቻ በዚህ ከተስማማነ ዘነዳ ወደ አጓኒውና አዝናኙ ሦስተኛ መገናኘት እንሂድ ሦስተኛው ቀጠር እራት ሲኒማና እግር ጉዞ ዎክ ያካተተ ቢሆን ይመረጣል ሦስቱንም ማድረግ ካልተቻለ ሁለቱን ማከናጠን ግድ ነው ምክንያቱም ይህ ቀጠሃ ዓላማ ግብና ራዕይ አለው በዚህ ቀጠሮ ልታሳካቸው የሚገቡ ነገርች ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ናፍቆት መወጣትና የበለጠ መቀራረብን ናቸው በአንደኛውና በሁለተኛው መገናኘት ያደረግካቸፁውና አሁንም ልታደርጋቸው የሚገቡ ወጦላኝ ነገርች አሉ አንዴ እንከልሳቸው እሷን ማግኘት ማለት ልክ የምትወደውን ዓመት በዓል እንደማክበር ቁጠረው ስለዚህ አስፈላጊውን ዝገጅት ሁሉ አድርገ ወረተሃ እንዳትሆን ተጠንቀቅ ልክ አንደመጀመሪያውና ሁለተኛው ተቀጠሮ አሁንም በንፁህና ጥሩ መዓዛ ባለው አሰባበስ ቀድመህ በቀጠ ቦታው ተገነ አስደሳችና አሪፍ ጊዜ እንዲኖራችሁ ጥሩ ጊዜ ማሳሰፍ ናፍቱት መወጣትና ቀጠር ልታሳካቸው የሚገቡ ዋና ዋና አስቀድመህ አትኡ የበለጠ መቀራረብ በዚህ ጉዳዮች ሲሆኑ ሲኒማ እራትና የእግር ጉዞ ጉዳዮችህን የምታሳካባቸጡ መንገዶች ሲኒማ በሁለታችሁ ግንኙነት ላይ ምንም ዓይነት ተፅዕኖ የማይፈጥር ናቸው ሕበከፀ ከሃ ርሕ የክርበበፀ ከክ ት ምውም ኮዩኮበ አዝናኝ ፊልም ያለበት ሰዓትና ሲኒማ ቤት ምረጥ ፊልሙ ከሚጀምርበት ሰዓት ቀደም ብላችሁ እንድትገናኙ አድርግ ተረጋግታችሁ ፈንዲሻ ገዝታችሁ አንጂ ተጣድፋችሁና ተሯሩጣችሁ መግባት የለባችሁም እያንዳንዲን ቅትዕበት ልታጣጥሟትም ይነነል የፍቅር ታሪክ እየፃፋችሁ መሀኑንም አትርሳ ምናልባት መዋደዱ መፋቀሩ ስር ሰዶ ወደ ትዳርና ቤተሰብ ልታመሩ ትችላላችሁና ዛሬ አንተ ሳይ አምነት የምትጥልበት ቀን ነው ስለዚህ አንተን አምና ካንተ ጋር ውጭ ለማምሸት መወሰኗ ትክክል እንደሆነ ልታሪጋግጥላት ይገባል ታማኝ በመሆን ታማኝነትህና ጨዋነትህ ከፍተኛ ነጥብ ያሰጥዛፃል ሲኒማ ቤት የምትወስዳት ፊልም እንድታይ ነው አለቀ ጨለማን ተገ አድርገህ ለማተቀፍ ለመሳም በፍዑም እንዳትፐክር አንደኛ ገና ለመሳሳም አልደረስክም ሁለተኛ የጨለማውን አጋጣሚ ተጠቅመህ ለመሳም ለመዳበስ መናከርህ አስገድዶ እንደመድፈር ይቆጠርብህና ግንኙነቱን አደጋ ላይ ትጥለዋለህ አሪፍ ወንድ አይቸኩልም ሁሉንም ነገር የሚያደርገጡ ትክክለኛ ሰዓቱን ጠብቆ ነው ስለዚህ ፊልሙ በሚታይበት ዜ ሙሉ ትኩረትህን ፊልሙ ላይ አድርግ ፊልም እየታየ ማንሾካሾክና ማውራት ተመልካቾችን የሚረብሽ መጥር ባህሪ ነው እንዳትሞክረው እራት ስለምትፄድበት ቦታ አስቀድመህ ማቀድ እንዳለብህ ከአንድም ሁለት ጊዜ ነግሬፊፃለሁ አሁንም ላስታውስህ ከስቀድመህ ማሰብህና ማቀድህ ከመደናበርና ግራ ከመጋባት ያድነፃል ብዙ በክ ጌዜ ከምንፈልጋት ከምንወዳት ሴት ጋር ስንሆን አላስ ከበባ ሕበከፀ ከሃ ርሕ የክርበበፀ ትጠብብናለች የምናውቀው ቦታ ሁሉ ይጠፋብናል ስለዚህ አስቀድመህ አቅድ የምትጠስዳት ቦታ ጥራትና ውበት ራሱ ነጥብ ያሰጣል ለሬስቶራንቱ ውድነት አትጨነትቅ ለጥሩ ምግብና አሪፍ ጨዋታ የሚመች ደስ የሚል ቦታ መሆኑን ብቻ አረጋግጥ ሌላ ጊዜ የማታደርገው ከአቅምህ በላይ የሆነን ነገር ለማድረግ አትሞክር ከሲኒማ ቤት ወጥታችሁ አስቀድመህ ወዳቀድከው ሬስቶራንት ሄዳችሁ ስትመገቡ ዋናው የጨዋታችሁ ርእስ ባያችሁት ፊልምና በአጠቃላይ ስለ ፊልም ሊሆን ይችላል ጨዋታውን እንድትመራውጡ ጥያቄዎች እየጠየቅክና እያደመጥክ አበረታታት።