Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የተወሰኑትን በስም አየጠራሁ ማመስገኑ ግን ተገቢ ነው ። በዚህ ሌላሠው በተሰኘ ሥራ ላይም እኮ ከፍተኛ ወጪና ረጅም ጊዜ የሚወስደው ሁ ድልድ መሥራቱ መሰለኝ አለች። ልሥራም ብትዬ ወይ አደጋው ይበዛል ወ ያህል የሚገኝበት ነገር የለም ብሎ ዝም ሲል ጸፐ ብላ እያየችው ጣቷኀ ማፍተልተሏን ቀጠለች» ንገግሩን ቀጥሎ መጀመሪያ አብረን ስነሆነ ከዚያምለመጋባት ስንወስን የጠየቅሽኝ አንድ ነገር ብጠይቅሽ ብሎ ሲያንገራግር የፈለከውን ምን። አለች ልቧ ስቅል ብሎ። ያኔ የታመምሽ ጊዜ ሙሉ ለሙሉ ከመንቃትኾሾ በፊት ለሳንች ስላለሽ ስሜት አልፎ አልፎም እየመጣች ትጠይቀው ነበር ። ውሳኔው የራሱ ነወ ሕይወቴን ሙሉ አቀጨና አልኖርም ብላ አኮረፈች። ስለዚህ ማስረሻና ሲራክ ታዲያ ምንድን ነበር ጥፋታቸው። አላት ነሰተሷ ብሎ። ምን ለማለት ነው አለች ቀጣም ደንገጥም ብላ። ፍቅር በሁለት ሰዎች በጎ ፈቃድ ብቻ የሚፈጠር የሁለትዮሽ መንገድ ነው። በማታውቃት ልጅ ላይ ቀናችባት።ሲል መልሱን ንገረኝበሚል ዓይነት ቀና አለች። የቀረ ነገር። ሚስጥረ ሌላሠውገ አንገቱን አቅፋው ጸጥ አለች።
እያንፍኔ ሰው ሌላ ሰው ሌላውም ሰው ያው እንደ እኛው ሰው መሆኑን መረዳት አንዲ ገራዓ የሕይወት አተያይ ነው። እሺ አንድ ጊዜ በደንብ ስሚኝ። ክፍሉ ውስጥ ሌላ ሰው ይኖራል ብሉ ስላልጠበተና መኖሯን ስላላወተ ድንገፕ ብሎ እንዴ መጣሁም የለም እንዴ። ጊዜ አለን እኮ ። ብዙ ጊዜ የምናጠናው እኛ ቤት ነበረ። ማንም ሰው ቤት ውስጥ አልነበረም ። እንዴ። ሌላሠው ያልጠበቀችው አይነት ሌላ ሰው መስሎ ታያት። እዚህ አገር እኮ ብዙም መላ ያለው ነገር የለም። ሥራ በዛ እንዴ። አንድ ጊዜ ቀለበት ም። ዶክተር ሌላሠው ነዋ ። ዚ ኣ አለን ደህና ያው ሥራ ምናምን ትንሽ ይበዛል ። ገን እንዳልኩሽ ነገሩ ከሰው ሰው ይለያያል ደግሞም ሁሉም ምልክት ሁሉም ሰው ላይ ላይታይ ይችላል ብሎ ራሱን አያነታነቀ እጁን አጣምሮ ወይ ኋላ ዶገፍ ብሎ ተቀመጠና ዝም አለ። ነ ፈገግ እንዳለች ወደ እናቷ ዞር ብላ ማሚዬ ዶክተር ሲራክ ይባላል ። መቼም ጥሩ ሰው አይጥፋ። እሱ እንዶ እናትና ልጅ ሊሆን ይችላል ገን ደግሞ ችግሩንእዝ ህመም አይቶ በማስታመምና በመደገፍ አንጻር ማለቴ ነው አለና ሁለቱንም በተሬ በተራ እያየ ይሄ ካርዴ ነወ ምንም ችገር ካለ ደውሉልኝ። ገን መድኃኒቱ ሰው ይገድላል እንዴ። ቀይ ዝም እንዲሉ ማድረ ነገር የለም እንዴ። ምነው አሁንስ እነርሱ ያለ እኔም ሰው አላዩም እንዴ። ው የሚውለው አንድ ሁለት ጊዜ መጥቶ ነበር መሰለኝ ብላ ትክዝ አለች። በማለት ተማሪዎቹን ሲያይ ሁሉም ዝም ዝም ብለው ዓይኖቸውን ሲያሸሹ ወዶ ዶክተር ምዕራፍ ዞር አለ ። ማንም ሰው ዘፍ ቶ በመቶ የልተጋለጠ ነው ማለት ባይቻልም አንዳንድ ሰዎች ግን በቅርብ ቻቸው ወይም በቤተሰብ ውስጥ ሕመሙ ያለበት ሰው ካለ ከሌላው ሰው የበለጠ መወዚሀፀዕዐዐዕርንኗኮርዮኮ ፅ ሌላሠሠው በምህረት የተጋለጡ ሊሆኑ ይችላሉ። ሽ ኣ ን በ ሌላሠው በምህረት እ ጃን የበሽተኛ መጦየቂያ ሰዓት ዶክተር። መፍጨዚሠወዕርጋኗኳኮርዞ ር ሌላሠው በምህረት እኔ ይክተር ሌላሠው እባላለሁ። ደህና ነኝ ዶክተር ማውራት የምትችልበት ሁኔታ ላይ ነህ እንዴ ያለፔኑ ክረ እንዲያው በፈጠረህ ይሄንን ዶክተር የምትለውን ነገር ቶው ኒ እየነዳሁ ስለሆነ አጭር ነገር ከሆነ ስፒከር ላይ አድርጌህ ማውራት እንቸላለን ኣነ ዶክተር አይባልም ቢለውም አሻፈረኝ ብሎ አሁንም ዶክተር ብሎ ነው የሜጠሪሬራ በሶሻል ዎርክ የጀመረውን ትምህርት እየጨረሰ ስለሆነ ለተግባራዊ ልምምዩ እየፈለገ ነው ያለው። እዚህ ቤት ውስጥ የምታዩትም ሆነ ደጅ ያለው ሁሉ የሷ የእጅ ሥራ ነው። ነገሩን ይበልጥ እንዲያስቡበት የፈለሁ አቶሲራጅ ካሜሪካ ጋርሲነጻጸር በርግጥ እዚህ አገር ብዙ የማይመች ነገር ሊኖርይችኣ ግን ደግሞ እናንተ እዚህ ብትሠሩ የምትፈጥሩት ልዩነት ቀላል አይመስለኘኖ ትንሽ ከተሠራ ደግሞ ምንም ያልተሠራበት ሀገር ስለሆነ እንደ ቢዝነስ ራሱ ፅኛ ትልቅ ዕድል ያለው ነገር ይመስለኛል አለና እጁ ላይ የቀረችውን ኩኪስ ኮሪ በጉዳዩላይ ትንሽካወሩና ከተጨዋወቱ በኋላሲስተር ዘቢባ ታዲያ የሥዩም ቀን ተቁረጠ እንዴ። መወጪፒዚወሠጨዕርንርንኗፍኮሯሠኮ ኝሦነኳ ጻው ሌላሠው በምህረት ም ሳያወራ ዝም ብሎ ነበር ያመሸጡ« ለወትሮው ብዙም ነገሩን ል ሲራክ ሪ ር ዘቢባ ከሁሉም ቀድሞ ተሰናብቶ ሲወጣ ዶክተር ሲራክ ሦንጨ ሐችሞ ል አልተሰማም። ዶክተር ሲራክም እኮ በዚህ ወር እዚህ ነኝ ሲል ነበር። « በቀደም ለእራት ተገናኝታችዞ ሲስተር ቤት ሲሉ በሩ ከወርዚ ም ሌላሠዉ በምህረት ይገቡ አለ ሌላሠው ፊቱን ወደ በሩ ዞር አድርጎ። ብላ ትንሽ ዝም አለች። አይ ምንም አንድ የጀመርኩት መጽሐፍ ነበር አንቺ ከተኛሽ ትንሽ ባነብ ብዬነው። ጨርቱን ሌላሠው በምህረት ምን ያህል ርዳታ መስለው ሰው እንኳን የሚፅ ሽ። ፈ አር በጣም ነው የሚያሳዝነው ሌላ ቦታ ይሁን እሺ ሰው እገዴት እዚህ ሦስፒታል ድረስ መጥቶ ሳይታይ ይሞታል አለ ባዘነ ድምጽ መወዚዐፀዕዐዕርንዚኮእሾ ሌላሠው በምህረት አጠገብህ ያለ ሐኪም አለ። ሌላሠው በምህረት ከፊት ለፊት የነበሩ በዕድሜ ገፋ ያሉ የጽዳት ሠራተኛ እንዴ የት ነው ወላከፉት ይሄ ማዋለጃ ክፍል ነው። እንዴ ምንድነው እሱ። ዞር ስትል አንቺ ልጅ ሽምሽ ማነው። አይ ትልክ ሰው የትልክ ሰው ጓደኛ ብቻ ነው የሚሆነው። አለ ሌላሠው ወደ ዝናሽ እህት ዞር ብሎ። ከኢትዮጵያ ልጅ ለዛውም ልጅ እንዴ በፍጹም የሚታሰብ አይደለም ። ህ እርሱ ምንም ልጅ የላቸውም እንዴ። ሌላሠው ል። ለጥቂት ጊዜ ዝም አሉ። ምንም ሲስተርዬ ያው እኮ አንዳንዴ ብዙ ሰው ሲቀርብሽ ራሱ ችግር ነው ። ደገሞ በዛው ልክ በጣም ሌላሠው የሰጣቸው ስራ ነው ያቀራረባቸው እንጂ እመነኝ ምንም ነገር በመካከላቸው የለም ስትለው ትንሽ ተስፋው አንሰራራ። ምን አይነት ጥሩ ሰው ነው እንዲያው። በቃ የገረድ ልጅ የገረድ ልጅ ነዋ ምን አዲስ ነገር አለ። ምናልባት እንዳልከው ረድ ልጅ ያው የገረድ ልጅ ነው ብለህ አስበህ ይሆናል ። የገረድ ልጅ ሲራክ በረድ ልጅ ብሎ በረጅሙ ሳቀ ። የገረድ ልጅ። የምር የገረድ ልጅ ምን አይነት ነው። እንደሱ ከሆነ ታዲያ ለምን የገረድ ልጅ ነገር አልካት። ወፊኛ የገረድ ልጅ ሁሉ አሁን እዚህ ሲየዩዋቸው የጨዋ ልጆች ይመስላሉ እንኳን እናንተ እኔም ዶክተሩ የገረድ ልጅ ነኝ። ቡ ኣው ት ልመጣ አስቤ ነበር ደጅ ላይ ደርሼ የተመለስኩበትም ቀንነቦ ገ እንግዲህ ጥሩ ሰው ስለ ሆንሽ ይሆናላ አቤት አቤት ሞኝ ነዎ ህን ፈልግ ተወው እሺ ግን ሥራ ጥሩ ቃ ጥሩ ነወው ያው የ በይ ተለመደው ነው ዋያቱ ዶ ቀይ ግን አንድ ኅ ሥ እውነቱን ንገሪኝ የገረደሯልጃ ፀዛፍርነይጳጅጂክኝአ እንዴ። ኮክነ ሌላሠጡ በምሀረት ምንድነው አንተ ልጅ የገረድ ልጅ የገረድ ልጅ የምትለው ከትደም ዮሮ። እነገጃ ሲራክ ለኒ ሰው ሁሉ ሰው ነው። ለኔ የገረድ ልጅም ሆነ የለማኝ ልጅ ከሴላ ሰው ልጅ የተለየ ነው ብዬ አላስብም። ብላ ትንሽ ጸጥ አለች። ከዋናው መግቢያ ሲደርሱ እንዴ ልማዷ መስኮቱን ዝቅ አድርጋ ዘበኛፁ ሰላም ስትላቸው የኔ ልጅ ቆዬኝማ አንዴ ብለው ከትንሺ ቤት የሆነነሂ በእጃቸው ይዘው ጠጋ አሉ። በሌላ ሰው ወይም በሌላ ሰው ልጅ ላይ የሚደርሰው አበሣ ቤታችን እስኪገባ ዝም ካልን ችግሩ እኛ ቤትስ የገባ ቀን ለኛስ የሚደርስልን ማነው። ሌላሠውም አንድ ጊዜ ሁለት ብቂኝብሎ ወደ ካርድ ክፍል ሄደ። አይ ሰው አለፈ ሰው አንድ ሰው ሁለት ወጪው ሌላ ሰው ውስጡ ደግ ሌላ ። ህ ጾህና አይደለህም እንዴ ዶክተር ሲራክ። በቀላሉ ንጭንጭ ያደርገኖል ወይ እሪ ብሎ ያለቅሳል ድንገት» በዚ ስቴጅ ዲፐረስድ ሊሆን ይችላል እንዴ ዶክተር አክቹዋሊ ድባቴ ብዙ ጊዜ ያጋጥማል ገን ብዙ ሰው በተላሉ ሊያውጎጨ አይችልም ። አለ ሌላሠው ። እዬ ምን ያቀማል ብለህ ነው እኔማ እንዴት አላየው ምናልባት እኔን ስለሚከታተለኝ ከናንተ ይልቅ የኔ አንቴና ሁሌ እገደቀመ ስለሆነ ይሆናል» የሚገርማችሁ ነገር እኮ እሱ ባካባቢው ሲኖር የሆነ የሚነግረኝ ነገር እለ ትከሻዬን ይከብይኛል ደግሞ የሚገርመው ሁል ጊዜም ዞር ዞር ካልኩኝ የሆነ ቦታ ተወሽቀ አየዋለሁ እኔ ምልህ ዶክተር ሌላ ቀይ እሷን እንዲረሳ የሚያደርግ ምንም መድሃኒት የለም እንዴ በቃ ስለሷ እንዳያስብ መኖሯን ከጭንቅላቱ የሚፍቅ ነገር ለዖ አታዝለትም። ሌላሠው በምህረት ብዙ ጊዜ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እናወራ ነበር። ሌላሠው በምህረት ኸ። በታ ዶርለናል እሺ የኔ ጎበዝ ልጅ አለ ዞር ብሎ እያያት ። አንድ ሁለት። እንዴ ምንድነው ሰላም ነው። በቃ እሱን ነው የምልህ ቻርቱ ላይ ምንም ይሄ ነው የሚባል የተጻፈ ነገር የለም ። ሌላሠው በምህረት ከሁሉም በላይ የኔ ስኬት በሌላሠው ውድቀት ሳይ ይወሰናል ብሎ ደመደመ አገድ ሰው ሳይወድቅ ሌላ ሰው እንደማይልቅ ሰማይም ምድርም ትናገትም ሲስማማ የቢሮው በር ተገኳኳ። አንድ ቤተሰብ ተከፍሎ ሁለት ሀገር መኖር ይቻላል እንዴ። ሽረ ችግር የለም ልጅ አይደል እንዴ ብሎ ከመቀመጫው ተነስቶ ም አላቸው። አይዞሽ አንዳገድ ልጅ እንግዲህ ይከብዳል እቤት ነወ የሚለው ወይስ ትምህርት ቤት ገብቷል። አላውቅም እዚህ አገር ያለው። ለምን ያህል ጊዜ እንደሆነ ትዝ አይለኝም ። ዝረ ምንም ችግር የለም እሺ ታዲያ ምንድነው ፐዳዩ። ስላንተ ምንም የነገርኳቸው ስትለው ወደ እነርሱ ቤት እየመጣ ስለሆነ ት ስልኩን ዘጋና ምስጢር ጋ ደወለ። ንዴቱ ከቴጥጥሩ ውጪ እየሆነ አንቺ በመርዘኛ ንቷን ባትለብሪየት ገነትም የት ልትደርስ የምትችል ልጅ እንደነበረች መዕርዚዐዕዐዕህዚኮርዮ ሌላሠው በምህረት ውስጥሽ ያውቀዋል አታቲ አሁን የምጠይቅሽ አንድ ነገር ነው ሲል ዞር ብለው አፍጥጠው ሲያዩት ለመናገር እድልም ሳይሰጣቸው እናቷን ይፔያቸው እዚህ እመጣለሁ ይቅርታ እንድትጠይቂያቸው እፈልጋለሁ እሷ ሞታም ይሆናል አላውቅም ጆሯቸውን ማመን እንዳልቻሉ ሁሉ ምን አልክ አንተ ጅሮ አይሰማው የለ ብለው በረጅሙ ከት ብለው ሳቁና እሺ ባክህ ሌላስ በራድዮና በጋዜጣስ ልታውጅልኝ አላሰብክም አንተ ልጅ ግን ጭንትላትህ ጤነኛ ነው። ያው ምንም ቢሆን እኮ እናት ናቸው። የውልህ ዶክተር እንዲየውም ሰኞ ዓመት በአል አይደል አርብንጨምረህ አራት ቀገ በቂ ጊዜ ነው ለምን ነገ ዝም ብለህ አትወጣም። ትንሽ ልጅ መስላኝ ነበር። ሰው ስለኛ የሚለው ግን ይሄንን ያህል ለምን ያስጨንቀናል። እያንዳነዱ ሰው በሌላ ሰው ጥላ ስር የሚኖር የሌላ ሰው አስተያየትና መላ ምት የእጅ ስራ ነው። ዶክተር ሌላሠው በሃዝር ውስጥ በሌለበት ጊዜ ትንሽ ተረብሾ ጦደ ዘሊኒኩ በመጣ ጊዜ ንበር ያየሁት ። ምንም ችግር የለም አንዳንድ የስራ ላይ አለመገባባት ካልሆነ ምንም የተለየ ነገር የለም ጥሩ ንኙነት እንደነበረን ነው የማውቀው። ሲራክ ትንሽ የተረበሸ ይመስላል ። አይ አም ሶሪ ግን ደግሞ ከሱ የተሻለ ሌላ ሰው ይኖራል ሲራክ ብ ቻ አይደለም ያለው ምን አልባት ተስፋ ሳይቆርጡ ማየት ነወ አለች ውስጡ ምን ህል እንደ ተገዳ ሰታይ የምትለው ጠፍቷት። ሌላ ሰው ሀም መጠበቅ ነዋ ሌላ ሰው እስኪገኝ ችገሩ ኮ ሲራክም ሴላ ሰው ነበር የመሰለኝ ሰው ሁሉ ውጪው ሌላ ውስጡ ሌላ ሆኖ ተቸገርን። እንዴ ዶክተር ሌላ ዚስ ኢዝ ሶ አንብሊቨብል እኮ ታዲያ የት ናቸው አሁን እዚህ አገር አይደሉም። እኔንጃ ጥሩ ሰው ትመስለኛለች በጣም ጥሩ ሰው አለች ገራ በገባው ፊት። ዓን ደግሞ የነካኻቸውንና ሕይወታቸውን በበጐ ፈጽሞ የቀይርካቸውን ሰዎችሁሉ አስብ እኔን ትዬ ተዋቡን ማሚገ የዝናሽን ልጆች አርሴማና ጎኅየይገ እንዴ አስበወ እስኪ አባትህም ያሉት እኮ ህንጻና መንገዱን ሳይሆን ሰዎችን ይመስለኛል ሀገር ሰወ ነው ሰው ሰው ሲሆገ ሀገርም ሀገር ይሆናል በቪች አጭር ጊዜ ብዙ ነው የሰራኸው የሲራክና የሳንቾ ጉዳይም እውነትና ጊዜ የሚፈታው ነው እንጂ አንተ በጸጸትህ ወይም ብላ በሀዘኔታ አየችው ። ሚስጥር ይገባኛል አንቺ በሱ በኩል ያለውን ነው የምታውቂው እኒ ያሳለፍኩትን አንድ ቀን አብረሽኝ ብትሆፒ ወይም እኔን ወይም የኔ ልጅ ብትሆፒሰ « ምንድን ነበር የምታስቢው። ስትላት እዩ ሚስጥር አንቺ ምንም የገባሽ አልመሰለኝም አሁን ሁሉም ነገር ተቀይሯል እኔ እኮ ክሌላ ሰው ጋር ነኝ ስትላት ነገሩን ብታውቅም ወሽመጤጢ ብጥስ አለና ዝም አለች። ክሦስት ቀን በኋላ ነበር ያለ የሌላ አቅሙን ሰብስቦ ገጺ አንድ እድል ብትሰጪኝ ሁሉንም ነገር ትቼ መጀመሪያ የገባሁልሽን ቃል ለመፈጸም የምር ሁን እችላለሁ እዚህ ያለውን ነገር ትቼ መሄድ ምንም ነገር አለ እጆቿን ዞ አሁን ሁሉም ነዝር ገብቶኛል ሀገር ሰው ነው ቤት ፍቅርነውምቾት ለሌላው መኖር ነው። አስራ አንድ ሰአት ተኩል ማለዳ ሲሆን ሌላሠው ካልጋው ውስጥ ቀስ ብሎ ወጣ። ለኔ ከሱ ሌላ የተሻለ ሌላ ሰው በዚህ ዓለም ላይ የለም። ሌላሠው በምህረት አላምንም ተስፋ እንድቀርጥልህ ነወ። እሺ ለምንድነው ይሆናል ብዬ የማስበው ደህና ነገር ሁሉ የሚበለሻሸው ይሄኒ የማንም ሉዘር ቢሆን ኖሮ ቆይ እሺ ታዲያ ለኔ የሚሆን ሰው ማነው። ሌላ ሰው እሺ ታዲያ የት ነወ ይሄ ሌላ ሰው ያለው። አዎን የኔ ልጅ አንቺ።