Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አዋጥግጥገ ዋኛ ዋኖ ዓፈግ በዒ ክዱል ክዔዒጸገ በዚህ አኛሳቹኛልጳግ ጄጅህነገወ ታሬክ በየወጣው ክልብ እንኝቅተግ ክሕልየያ እውግጥተግ ልብ ዉለ ጅ ሆዞጸዔዴነው አጀጄጄለዌ ካመጃጸሕዷት ቅጄሳት ከፍጅ ሰወኞች ታይክ ክመህክ ለኛች ክአፏሏለኛችመ ሊቃውኀት ዖታሬክ መጃጻሕጨት ጥጩመልክተግ ኣጸርመጩገ አሰማም ጥኘኙ ጀወጣነው ው እግጄቿ። ሆሆመ የ ጴ ዘዜ ዘሁል ል ቦሾቪጂገ ዮ ወወዝ ጅ መ።
የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥት በዋናው ነገር ባራት ክፍ ል ይከፈላል ነገደ አኦሪት ነገደ» ከም ወይም ነገደ ኩሳ ነገዶ ሴም ወይም ነገደ ዮቅጣን ነገደ እስራኤል ናቸው ይህን ስለ አልነ የሕዝቡንና የመንግሥቱን ዋኛፍ ዋናየሆነ ዓይነተኛውን ክፍል መናገራችን ነው እንጂ በዝርዝሩ ግን በየ ዘመኑ ከእስያ እየፈለሱ ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ልዩ ልዩ ዓይ ክነዚህም በስማቸው የታወቁ በየወገናቸው በኣምልኮ በቋ ንቋ በሥርዓትም የተልያዩ ናቸው ደግሞ ጥቂቶች ከምን ዘር እንደሆኑ የማይታወቁ በየጊዜ ው ገብተው የኋላኞች እያስለቀቅዋቸው በኢትዮጵያ ዳር ለዳር የሚኖሩ አሉ። ክብር ነገሥት ከገጽ ስቫ ሣሯ እይ በነገደ ካም መይም ነገደ ኩዳ መንግሥት ዘመን ወዶፁ ኣኢትዮጵያ ስለ ገቡ ሕዝብ በነዚሀ በነገደ ኩሳ መንግሥት ዘመን መካከል የ ነገዶች በየጊዜው። ክሷዮኒ የኢትዮጵያ ንገሥት በነገሠች በየተኛው ዓመት በዮሺድ ዓለም በሺ ዓመት ከልደት በፊት ወደ ኢትዮጵያ ገቡ። ሐር በነገሠ በ ዓመት በሺ ዓመተ ዓለም ሺ ከልደት በፊት የአርዋዲ ልጅ የከነዓን የልጁ ልጅ አይነር ያፌ አባት ተከነዓን ኣገር ተሰዶ ወደ ኢት ቓ። በነግሠ በ ያሂ ዓመት በዞሺጂጭ ዓመተ ዓለም ሺ ዓመት ከልደት በ ፊት ነገደ ወይጦ ወደ ኢትዮጵያ ገቡ። ዳግመኛም በኋለኛው ዘመን ነገደ ዮቅጣን ወይም ነገደ አግዓዝያን ወደ ኢትዮጵያ ገቡ ጊዜ ከሌላው ሕዝብ ተ ለይተው በአምልኮ የመይቀላቀጵ ያገኙትንም እንስሳ ርኩስና ቅፋስ ሳይለዩ ሁሉን የሚበሉ አእንደሆኑ አይተው አእኒህ ምን ዓይነት ሕዝቱ ናቸው ብጸው። አኒህ ነገደ ዮቅጣን የሴም የልጅ ልጆች ናቸው። ወደ ኢትዮጵያ ቡ በዚያን ዘመን ነገደ ዮቅጣን በየጊዜው ባጀ ስም ይጠሩ ነ በሩ። ኣገር ነበር። በነገደ ኩት መንግሥት ጊዜ በዚያ ዘመን የህንድ ነገሥ ታት በርትተው ወደ የመን የመጡ በጦር በዘረፋም በወኳቸው ጊዜ በየመን ከነበሩ ቱ ነገደ ዮቅጣን ሁለቱ ነገደ አቢማኤ ልና ነገዶ ሀዊላ ከዚያው በየመን ቀሩ ፅስቱ ነገዶ ሳባ ነገደ ኦባል ኦፊር በነገዶ ክም በኩሳ ዘር መንግሥት መጨረሻ ንጉሥ። አግያዝያን የተባሉ ነገደ ሳባ በትግሬ ሰፈሩ ነገደ ኦ ባል በአዳል ኣገር ተቀመጡ ነገደ ኦፊር በውጋዲን ተቀመጡ። ክብ ነገ ገጽ ጣ ተመልክት ደግሞ ገጽ እይ ያማራ ሕዝብ የነገደ ሴም ወገኖች የዮቅጣን ልጆች የአስራኤ ል ዘሮች እንደሆኑ ፈጽሞ የሚያስረዳ ጠባያቸው ልማዳቸው መል አካቸው ስማቸው ስም ገራቸው ቋንቋቸው ነው። ዞመናችን እስከ ዓመት ምሕረት ፄቿ ዓመት ነው አማርኛ ቋንቋ በዚሀ ዘመን ብቻ ተነገረ ማለት እንደ ተረት ያለ የጨዋታ ታሪክ ነው። ከዚህ አስቀድሞ ካ ሺ ጂ ቓ ዓመተ ዓለም ካጹ ይኩኖ አምላክ በፊት ከሽሣ ዓመት የሚበልጥ አማርኛ ቋንቋ እንደ ነበረ በፊተኛው ከብረ ነገሥት ተጽፍዋል። ኛ ሐሰት የበልቂሳ የእናትዋ እናት የዛር ወይም ጅ ንጉሥ ልጅ የዓረብ ንጉሥ። ስለ ነገደ አገው ከሚነገር ታሪክ ከረጅም ሩ ከብዙ በጥቂቱ ይህ ይበቃናል። እኒህ ሕዝብ እስከ አጹ ዓምደ ጽዮን ዘመን ከዚያም ወ ዲህ አስከ ዓመተ ምሕረት እስክ አጹ ሠርጸ ድንግል ዘ መን ድረስ ከክርስቲያን መንግሥት እየሸፈቱ ያውኩ ነበሩ። በላይ ግን ነገደ ጋፋት በመበል በያታቸው ስም ባንድ ተጠቅልለው ይጠራሉ የአብድራይ ልጆች ነገደ አብድራይ ይበላሉ። ሁሉም እን ዲሁ በየአባቶቻቸው ስም ነገደ ገምቦ ነገደ ቢረበፀ ነገደ የዘ ምፀል ነገደ የሱብሊ ነገደ አሽመን ነገደ ሀርበዋሽ ነገደ ሀር ብ አከል ነገደ ወንፄ ነገደ ድን ይባላጵ። ስለ ነገደ ጋፋት ታሪክ ባጹ ሱስንዮስ ታሪክ አባ ጢኖ በጸፈው ከምፅራፍ ሯ እስከ ምዕራፍ ብዙ ይገኛልና በዚ ያ ተመልከት። ስለ ነገደ ጋፋት። ስማቸውም እኒህ ናቸው የደጩጨ ልጆች ሌቃ ጨለባ የጅሌ ልጆች ወለጋ ጉማ የኮና ልጆች ሊሙ ጅማ ጌራ የበች ልጆች አብቹ ግምብቹ ያካኮ ልዶች ወበሪ ገላን የወባ ልጆች ሉሜ ሊበን የሉባ ልጆች ሜታ ዋዩ የጭሌ ልጆች ጉለሌ ስላሌ የሊበን ልጅ አብቲ የጉድሩ ልጅ ደራ የሆኮ ልጅ ቦረና። የእናሪያ ሕዝብ ሁሉ የክም ዘር ነው ነገደ ዮቅጣን መ መዋተው የነገደ ኩጳን መንግሥት በወሰዱ ሕዝቡንም በጦር አጥፍተው የተረፈውና በሳደዱ ጊዜ በኢትዮጵያ ደቡብ ዳር ስዳር በወላሞ በሲዳሞ በኩሎ በኮንታ በአማሮ በዝንጀሮ የሚ ኖር ሕዝብ ነው። ይህ ሁሉ ክቀድሞ ጀምሮፎ እስክ ቀዳማዊ ምኒልክ ዘመን ከዚያም በጃላ እስከ ዘመነ ክርስትና ተያይዞ እንደ መጣ አንድ እናሪያ ተብሎ ክንጉሠ ነገሥት በታች አንድ ንጉሥ። ስስ ነገደ እናሪያ ከሚነገር ታሪክ ከረጅም ባጭሩከብዙ በቸቂቱ ይህ ይበቃናል ከዚሀ ቀጥለን የነገደ እስላምን ታሪክ አንጽፋለን። ስለ ነገደ እስላም ከሚነገር ከብዙ በጥቂቱ ከረጅም ባጭ ሩ ይህ ይበቃናል ከዚህ ቀጥለን የወረሴሆችን ታሪክ እንጽፋለን። ከሐረርጌ እስካ ምጥዋ ወሰን ቆላ ቆላውን በረሃውን የያ ዙ ሕዝብ በፊት ከዮቅጣን ልጆች ነገደ አባልና አፊር ነበሩ ነም አልባ የአዳልንና የሱማሌን ምድር በነገደ ኦፊር የኢላንና ቀ አብ ባዘከዩበከ ጣ ታሸከተየውጋረ ንጉ ምድሮፎይዘው ነበር የነገጆኦፊር ከተማ ዛሬ ኮፊርፎ የሚባለው በውጋዴን ውስጥ ነበር ዛሬ ግን ነገደ ኢሳ ነገደ ቡማሊ ነገጾዶ አዳል ነገደ ዳንክሊ ነገደ ሽሆ ነገደ ቶርን ነገ ደ አሳሁርታ ነገደ ጥልጣል ከእስያ መጥተው ነገደይ አበልን አ ስለቅቀው ኣገሩን ወረሱ። ዘመን» ዓመተ ምሕረት። ዘመን።