Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
» ሐተታ የሚያስረዳ ነው በስድስት ዐበይት ክፍሎች የተዋቀረው የታሪክ ድርሳን ከስኩስም ዘመን እስከ ኛው መቶ ክዘመን ያለውን የኢትዮጵያ እናቶች ገበሬዎችና ባሕታውያን ያስነሠት ተቃውሞ የ ሱስንዮስን ዘመነ መንግሥት በውድቀት እንዲጠናቀቅ አደረገው አስደናቂውን የኢትዮጳያ አናቶች ሃይማኖታዊ ተጋድሎ በስፋት የምናነበው በዚህ ክፍል ነው ክፍል ስድስት ለየት ያለ ምዕራፍ ነው የቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ገድል ነው ቅዶ። እነዚህን አርአስት የመረመረ የአማርኛ ድርስት ከአሁን በፊት ስለአላየሁ አርአያህ በልዩ ልዩ ቋንቋዎች የጻፉ ወፍዚ ሀገር ደራስያን መሆን አለባቸው ስለዚህ ድርሰትህ ፈር ቀዳጅ ነው። በቃል የምናውቀውን የኢትዮጵያን ታላቅነት ለሚጠራጠሩ በማስረጃ አሳይተፃቸዋል ይህ ጥናት ኢትዮጵያን ለሚወዱ ኩራት ለአንተ ደግሞ ሐውልት ሆና ይኖራል በበኩሌ እግዚአብሔር ይስጥህ ይባርክህ አላለሁ ብቻ መረጃዎቹ ጥቅጥቅ ስለአሉ ለአንባቢ አያመች ይሆናል የሚል ሥጋት ይሰማኛል መጽሐፍህን ሳነብ አንድ ነገር ተሰማኝ ሮማውያን የኢትዮጵያን ቤተ ክርስቲያን ሊወስዱ የጣሩትና እኛም በምክንያቱ የተሰቃየነው የኢየሩሳሌሙ መነኮሳት ራይስ ኒቆላዎስ ለሮሙ ፖፕ በጻፉት ደብዳቤ ምክንያት መሰለኝ አንድ ነን አንተም የበላይ ነህ እያሉ መጻፋቸው ኢትዮጵያን ከእስክንድርያ ነጥሎ ለመውሰድ አጓጉቶታል መነኩሴው እንዲህ ያለ ደብዳቤ ለመጻፍ ምን እንደገፋፋችው መመርመር መበናት አለበት ከግብጾች ከቅብጢዎች ጋር ይጣሉ ነበር ይሆን።
ንያ ህጉ ንዓ ን ጨን ከእቴጌ ዕሌጊ እስከ ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ የኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ግንኙነት ዲያቆን ዳንኤል ነ አዲስ አበባ ግንቦት ዓም ን ው ዜው ን ሃ ከከቴጌ ስኬኒ ቅጽስት ጠከተ ጴጥሮስ የኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ግንኙነት ኢትዮጵያ ወደ አንድ መከራ የምትገባበት ምክንያት ሲታይ ከገባች በኋላ ደግሞ የመውጫ መንገድና ምክንያት ሁልጊዜ እግዚአብሔር ይፈጥርላታል ተናከ ዳዳቅ ጩከርያ ኮግሁራን ክክጩዳጳ ጪሁ ጽ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አዲስ አበባ ግንቦት ዓም ፎ ክከቴጌ ሰኬኒ ከስክ ቅጽስት ጠከተ ጳጥሮስ ዳንኤል ክብረት ብርሃኔ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው የመጀመሪያ ዕትም ግንቦት ዓም አሳታሚና አከፋፋይ አግዮስ ኅትመትና ጠቅላላ ንግድ ሥራ ሐላፊነቴ የተወሰነ የግል ማኅበር አድራሻ አዲስ አበባ መገናኛ ለም ሆቴል ባቡር ጣቢያ ፊት ለፊት። ጾ የንጉሥ ገለውዴቻስ አና የፖርቱጋል ወታደሮች ግንባር አቴጌ ሰብለ ወንጌል ክጦርነቱ ፍጻሜ አሰክ ቤርሙዴዝ መውጣት ክቤርሙዴዝ መውጣት አስክ ሰረፍተ አንድርያስ የአንድርያስ ኦዚየዖ ጉዞ የፖርቱጋሎች ኢየሱሳውያን ሁኔታ በዐፄ ሚናስ ዘመን ዓ ፖርቱጋሎች ኢየሱሳውያን በዐፄ ሠርጸ ድንግል ዘመን ዓምያ አ ክፍል አራት ክፖኤዝ አስክ ሜንዴዝ የጴጥሮስ ፖኤዝ ጉዞ ፖርቱጋሎች ኢየሱሳውያን በዐፄ ያዕቆብ አና ዓ ሮዣጭጥ ክከቴጌ ሰኬኒ ከስክ ቅጽስት ክተ ጴጥኞስ ጩ በዐፄ ዘድንግል ዘመን ዓም ። » ሐተታ የሚያስረዳ ነው በስድስት ዐበይት ክፍሎች የተዋቀረው የታሪክ ድርሳን ከስኩስም ዘመን እስከ ኛው መቶ ክዘመን ያለውን ጊዜ እንደ መንደርደሪያ አድርጎ ከኛው እስ ኛው መቶ ክዘመን ያለውን የኢትዮጵያ እና የአውሮፓ መላ በተሰይም በኢተዮ የነበረውን የፖርቱጋል ወታደሮችና ኢየሱሳውያን ሜሳ ን የውጭ ግንኙነት ። የሚሉትን ሁለት ጥያቄዎች ለአንባቢ ግልጽ ማድረግ ነው ሎጭ ክከቴጌ ሰኬኒ ከስክ ቅጽስት ጠከተ ጴጥሮስ ከጥንታዊያን ግብጾችና ግሪኮች ታሪክ ነክ ጽሑፎች እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስና ቅዱስ ቁርዓን አንሥቶ በኛውና በኛው መቶ ክዘመን የተጻፉ የተጓፐችና ሀገር አሣሾች ማስተጦጓዎች ኢትዮጵያ በተለያዩ ስሞች ትጠቀሳለች ትወሳለችም በጥልቀትም ይሁን በደምሳሳው በየዘመኑ የተጻፉ የውጭ የታሪክ ሰነዶች ኢትዮጵያን የሚጠቅሱበትና የሚወጦሱበት አንድምታ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን በግዛታቸው ተወስነው ሌላውን ዓለም ረስተው ሌላው ዓለም የት ናችሁ። ብሎ እንደ መጣና እንደ አገኛቸው ነው ይህ የታካ አንድምታ ከጥንት ጀምሮ እስከምንገኝበት ዘመን የዘለቀ ነው ነገር ግን ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን በግዛታቸውና በአካባቢያቸው ተወስነው ዓለምን የረሱበት ዘመንና ጊዜ የለም ከአኩስም ዘመን ጀምሮ ኢትዮጵያ ሌላውን የዓለም ክፍል በንግድ በዲፕሎማሲ በቴክኖሎጂና በሃይማኖት ምክንያት ስትፈልገውና እንደየዘመኑ ነባራዊ ሁኔታ ግንኙነት ስትመሠርት ለመመሥረትም ስትጥር ኖራለች በሌላው የዓለም ክፍል እንድትፈለግ ያደረጋትም ይህ ጥረቷ እንጅ ሌላ ምክንያት አይደለም ጳሳ ሪኃሴኒ ጳዕሰሰ ቆቅድዕኦ ወፅሦ ፊጥርነዕ ይሏፇዖምፏዖ ዳና ይላውሮፓፖ ፇኙኔነፉ የየዘመናትን ትክክለኛ የታሪክ ማስረጃዎች ዋቢ በማድረግ የሚያስረዳው ይህን ሐቅ ነው የሌላውን ዘመን እንተወውና በኢትዮጵያ እና በፖርቱጋል መካከል በኛው መቶ ክዘመን ቀጥተኛ የሆነ ግንኙነት ለመመሥረቱ እስከ አሁን ድረስ ዋጋው የሚሰጠው ለፖርቱጋሎች ነው በእርግጥ ፖርቱጋሎች ከራሳቸው የኢኮኖሚ ፍላጎት በመነሣት የካህኑን ንጉሥ ዮሐንስ ግዛት ለማግኘት በባሕርም በየብስም ብዙ ባክነዋል ጥቂቶችም ተሳክቶላቸው ኢትዮጵያ ደርሰዋል የጥቂቶቹ ኢትዮጵያ መድረስ ሁነኛና ቀጥተኛ ግንኙነት ለመመሥረት አላስቻለም በኢትዮጵያ በኩል በድፍረት በእቴጌ ዕሌኒ ወትዋችነት በማቴዎስ መሪነት የኦፊሴል ልኡክ ወደ ፖርቱጋል መላኩ ቀጥተኛና የኦፊሴል ግንኙነት እንዲመሠረት አስችሏል ይህ እንደ ምሳሌ ተጠቀሰ እንጅ በመጽሐፉ ውስጥ የሚገኙ በርካታ የታሪክ ሐተታዎች ይህን ቁልጭ አድርገው ያሳያሉ በኢትዮጵያ ሥነ ታሪክ አንዱና ትልቁ ጉድለት የውጭ ግንኙነት የዲፕሎማሲ ታሪክ በሚገባው መጠን አለመጠናቱና አለመጻፉ ነው በዚህ ጉዳይ የታሪክ ሊቃውንትም ሆኑ ጸሐፍት ብዙ ይወቀሳሉ ወቀሳው እንዳለ ሆኖ የሀገራችንን የውጭ ግንኙነት ታሪክ መጻፍ በእጅጉ ፈታኝና አዳጋች ነው ፈታኝና አዳጋች የሚሆነው በሁለት ምክንያቶች ነው አንደኛው ከኛው መቶ ክዘመን በፊት የነበረውን የውጭ ግንኙነት ለመጻፍ ምንጮቹን ማግኘት አስቸጋሪ ከመሆኑ ባሻገር የተጻፉበት ቋንቋ መብዛትና ብጥስጥስና ተበታትነው የሚገኙ መሆናቸው ነው ሁለተኛው ከኛው መቶ ክዘመን አንሥቶ ያለውን የውጭ ግንኙነት ታሪክ ለመጻፍ በኢትዮጵያም ሆነ በውጭ ሀገራት የሰነዶችና የመዛግብት ቤቶች ለተመራማሪዎች ክፍትና ቅርብ አለመሆን ነው ዕሕ ሪሴኒ ሰያ ቀድዕሦሥ ወፅፉ ፊጥሮዕ ዖሏፉጾቷዖ ፅና ይላውሮፖ ፇጋቻኑቅ የሚያተኩረው ከኛው እስከ ኛው መቶ ክዘመን ያለውን የአውሮፓና የኢትዮጵያ ግንኙነት እንደመሆኑ መጠን ከላይ ጨ ክከቴጌ ሰኬኒ ከሰክ ቅጽስት ዉከተ ጳጥቦስ ከተጠቀሱት የመጀመሪያው ፈተና እንደሚገዳደረው እርግጥ ነው ይሁን እንጂ በተለየዩ ቂንቋቂዎች ተጽፈው ተተርጉመውና በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ የታሪክ ምንጮዶትአ ሰነዶችን አሰባስቦና ገጣጥሞ ጥሩ የታሪክ ምስል ሰጥቷቸዋል ይህ መጽሐፍ ከተጠቀሰው የዘመን ወሰን ወደኃላ እስከ አኩስም ዘመን በመሄድ በኢትዮጵያ የፁጊ ግንኙነት ታሪክ ትልቅና ወሳኝ የሆነ ጎደሎን ይሞላል አብዛኛዎቹን የኢትዮጵያን ታሪክ የሚያትቱ መጻሕፍት ልብ ብሎ ለመረመረ ሰው ግለኔ ሆኖ የሚታየው ሐቅ ተረኩ የሀገራችንን ውስጣዊ ሁኔታ ብቻ እንጂ ዓለም አ ሁኔታዎችንና ሁነቶችን ከግምት በማስገባት ሰፋ ያለ የታሪክ ትንታኔ አለመስጠታቸው ነው በእርግጥ ጥቂትና ምራቅ በዋጡ ሊቃውንት የተጻፉት መጻሕፍት የሀገራችንን ታሪክ ሲክፋ ከዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎች ጋር እያገናዘቡ ጥሩ ትንታኔ አቅርበዋል ከእነዚህ ሥርዓፁ ሀብለ ሥላሴ ታምራት ታደሰ ሁሴን አሕመድ ባሕሩ ዘውዴ። መስቀል ክፋይ ይዞ ለመምጣት በቅቷል ጉዞውና ውጣ ውረዱ አዚሁ መጽዓ ውስጥ ተተርካኳል ከኢትዮጵያውያንና ከቬነስ መዛግብት ተወስዶ የዚህ ግንኙነት ውጤት ነበር የአቴጌ ዕሌኒን መልእክተኛ አምባሳደር ማቴዎስን ወደ ፖርቱጋል የላከው አቴጌ ዕሌኒ በመርጡለ ማርያም ቤተ መንግሥታቸው በአያሌ የአውር ባለሞያዎች ተከብበው ይኖሩ ነበር የመካከለኛው ምሥራቅ ፖለቲካዊ ኢኮናሚ እየተቀየረ መምጣቱን ተረድተው ከአውሮፓ ጋር የነበረውን ግንኙነት ለማጥበቅ አስበው ነበር የአምባሳደር ማቴዎስ ጉዞ ይሄን ለማሳካት ነበር የጻፉትን ደብዳቤ የግአዝ ቅጅ ከአክሱም ዮን ተቀድቶ ዛሬ በደብረ ጽጌ ማርያም ገዳም የሚገኘው ታሪከ ነገሥት አቆይቶልናል የአምባሳደር ማቴዎስን አግር ተከትለው እነ ፍራንሲስኮ አልቫሬዝ ወጠደ ኢትዮጵያ መጡ ከኢብን ኢብራሂም አሕመድ አልጋዚ ጋር በተደረገው ጦርነት የጠፋችውን ሀገር ጥንታዊ ገጽታ አልቫሬዝ ለታሪክ ያስቀረልን በዚህ ግንኙነት ውጤት ነው አነ አልቫሬዝን ያገኘቻቸው አቴጌ ዕሌኒ ሳትሆን ንጉሥ ልብነ ድንግል ነበር ልብነ ድንግል ከድል በኋላ ስለአገኛጥው የግንኙነቱ ጥቅም ብዙም አልታየውም መልአክተኛቹ ለብዙ ዘመናት ቆይተው ሀገሪቱን ለቅቀው ፄዱ ንጉሑሙም ለፖርቱጋል መንግሥትና ለሮሙ ፓፓ መልእክት ሳከ አምባሳደሩን ጸጋ ዘአብንም ወደ ሊዝበን አብሮ ላከው ከ ክከቴጌ ሰኬኒ ከስክ ቅጽስት ወከተ ጴጥኞስ የመልእክቱ ምላሽ ሳይመጣ የሀገሪቱ ሁኔታ ገቸ ከበን ኢብራሂም ፎ አልጋዚ ግራኝ ንጉሥን በጦርነት አሸንፎ ቀስ በይ ሺ ን ተቆጣጠረ የንጉራ ድንግል መጨረሻ በደብረ ዳሞ ተራራ ላይ ተጠናቀቀ የፖርቱጋል ወታደሮችን አቦ ኢትዮጵያ ያመጣቸው ይህ ሁኔታ ነበር ወደ አራት መቶ የሚጠጉት የፖርቲኋ ወታደሮች በክርስቶፎር ዳ ጋማ መሪነት ኢትዮጵያ መጡ ታሪካቸው አስገራሚ ነቤ ተጋድሏቸው ያስደምማል ለዚህች ሀገር ዋጋ ከፍለውላታል የዐፄ ገላውዴዎስን ል ለመርዳት የመጡት የፖርቱጋል ወታደሮች ከጥቂቶቹ በቀር ብዙዎቹ በዚህች ምል ኖረው በዚህች ምድር አገልግለው በዚህች ምድር ዐርፈዋል የልጅ ልጅም ተክተዋል የፖርቱጋል ወታደሮች በከፈቱት መንገድ ተከትለው ኢየሱሳውያን መጡ ከአብ ኢብራሂም ጋር ከተደረገው ጦርነት በኋላ አውሮፓውያን ኢትዮጵያን በደቡብ ንፍቀ ክበብ እንደምትገኝ ኃያል አጋር ሀገር ማየታቸውን አቆሙ ከዚያ ይልቅ ክርስትና ሲሰበክባት እንደሚገባ የስብከት ሀገራቸው ማየት ጀመሩ የኢትዮ አውሮፓ የግንኙነት መርሕም ተቀየረ የሚላኩትም ኢየሱሳውያን ሚሲዮናውያን ሆኑ ይህም በፖርቱጋል ወታደርችኝ ርዳታ በበጎ የተጀመረውን የድኅረ መካከለኛው ዘመን የኢትዮ አውሮፓ ግንኙነት ወደ አሳዛቫ ክሥተት ቀየረው ይህ አሳዛኝ ክሥተት አራት ነገሮችን አበላሽቶ ተጠናቀቀ የፖርቱጋል ወታደሮችን የልጅ ልጆች ከሀገር እንዲወጡ አስደረገ ኢትዮጵያውያን አውሮፓውያንን በወዳጅነት ሳይሆን በሃይማኖት አስለዋፍነት እንዲያዩ አደረገ ሀገሪቱን በእርስ በርስ ጦርነት አዳከመ ሀገሪቱ ከመቶ ዓመት ላለፈ ዘመን በሯን ለአውሮፓውያን እንድትዘጋ አደረጋት እነዚህን የታሪክ ሂደቶች ለመመርመር የተለያዩ መዛግብትን አገላብጫለሁ በሀገር ቤት በብራና የተጻፉ ታሪከ ነገሥቶችንና ዜና መዋዕሎችን ዳስሻለሁ በአውሮፓ አህ መጻሕፍት የሚገኙ የኢትዮጵያና የአውሮፓ ነገሥታት የተለዋወጧቸውን ደብዎ አይቻለሁ በዚያ ዘመን ዉደ ኢትዮጵያ የመጡ አውሮፓውያን የጻፏቸውን መጻሕዩት አንብቤያለሁ የጉዞ ማስታወሻዎች ን መርምሬያለሁ ስለዘመኑ የታሪክ ለቃው። ን በመግዛት አቅርቦልኛል ይሄንን ጥናት ስጀምር አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተዘግቶ ነበረ ቤተ መጻሕፍቱም አብሮ ተዘጋ ወደኋላ ላይ ለተመራቂ ተማሪዎች ሲባል አብያተ መጻሕፍቱ ውሱን አገልግሎት መስጠት ጀመሩ ያችን አጋጣሚ የተጠቀሙልኝ ረዳት ፕሮፌሰር ነቢዩ ባየ እና ቻላቸው ፈረጆ ናቸው በተገኘው ቀዳዳ ሁሉ መጻሕፍትን በመዋስና ፎቶ ኮፒ በማድረግ መዛግብቱን እንዳገኝ አድርገዋል በሮም በፖርቱጋልና በስፔን የነበሩ መዛግብትን ያገኘሁት በኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አባቶች በአባ ጴጥሮስ እና በአባ እንዳለ በኩል ነው የዳጋ እስጢፋኖስ አባቶች ፀጣና ቂርቆስና በሬማ የሚገኙ መዛግብትን አፈላልገውልኛል ዳንግላ አጠገብ ከሚገኘው ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ገዳም ገድሉን ያመጣልኝ ወዳጄ ጌትነት መሠረት ነው ፎቶ ኦንዲያነሣለት በገንዘብ ተዋውሎ የወሰደው ባለሞያ የሥራውን ዓላማ ሲረዳ ገንዘብ ኮልቀበልም ብሎ አስደንቆናል ለዚህ ገድል መገኘት መኪናውን ያመቻቸው ቀናው ሰው ዖክተር ዓለማየሁ ዋሴ ነው ሳጋ የሚገኘውን የወለተ ጴጥሮስ ገድል ያገኘሁት በቀሲስ መሉቀን ብርሃኑ አመቻችነትና በጌትነት መሠረት ጥረት ነው ዋልድባ ድረስ ተጉዘው ዚያ የሚገኘውን የገድለ ወለተ ጴጥሮስ ቅጅ ፎቶ አንሥተው ያመጡልኝ አባ ማርቆስ ፈራ ናቸው አባ ማርቆስ እና የዳጋው አባ ሀብተ ማርያም ናቸው የደብረ ጽጌውን ታሪከ ገሥት ያስገኙልኝ የቆራጣ ወለተ ጴጥሮስና የሬማ መድኃኔዓለምን ፎቶዎች አንሥቶ መጣው ቀሲስ ሙሉቀን ብርዛኑ ነው አንግዲህ ይህ መጽሐፍ የተወለደው በእነዚህ ሁሉ አዋላጆች ርዳታ ነው ለዚህ ጋታቸውና ድጋፋቸው ይህንን በሚያነበው ትውልድ ስም ክብር ምስጋና እንሰጣቸዋለን ለቀኖኘ ምስጋና ይገባል አንዲል መጽሐፉ መዝ መጽሐፉ በረቂቅ ደረጃ ከተዘጋጀ በኋላ ቀለመ ወርቅ ሚደቅሳ ኤልያስ ደፋልኝ ጽላት ታፕው ቀሲስ ሙሉቀን ብርፃኑ በመጀመሪያ ደረጃ አይተውታል ከእነርሱ በኋላ ደግሞ ይከና አምላክ መዝገቡ ዶክተር አምሳሉ ተፈራ ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው ቨሮፌሶር ቪፈራው በቀለ አና ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ አስተያየት ሰጥተውበታል ር ጻላ ነከቴጌ ሰኬኒ ከስነከ ቅድስት ከተ ጴጥሮስ ጩና ችግሩ ሠ ግን ሀተገደፈ ቢኖር ቋንቋውንም አሥራት ከበደ አርሞታል በዚህ ሁሉ የተሳተና የተገዶሪ የአራሚው ሳይሆን የታራሚው ነው ኡያና የአውሮፓን ኢሄ ትዮ መጽሐፉ ስድስት ክፍሎች አሉት የመጀመሪያው ክፍል የኮ ዘመን ያለውን ግንኙነት ከዘመነ አክሱም ጀምር በወዛ በረር ያያል እስከ አቱን ተ ኢማም ኢብሪፃም የታሪክ መዝገብ ይሸባናል ሁለተኛው ክፍል ከአቴጌ ዕሌኒ ዘመን መጓዛ አመጣጥ ይተርክና ጋር የተደረገውን የአርስ በርስ ጦርነት ዳስሶ ሸሽ ከ ክን ፒ ዘመን ይዘልቃል በኢትዮጵያ የካቶሊክ ፓትርያርክ ነኝ ብሎ አስከመጣው እስክ ቤርሙ ፕትርያርክ እስ ሦስተኛው ክፍል ከቤርሙዴዝ ተነሥቶ እስከ ሁለተኛው ከ ከ ድንግል ሣሎ አቪየዶ ዘመን ይደርሳል በዐፄ ገላውዴዎስ በዐዔ ሚናስ ሸ ኾ ባቸቿያ ብብ የነበረውን የመንግሥት ታሪክ ያያል በካቶሊክ ሚሜስዮናውያንና በ ህረ ሐ ፃ ወካኗል የነበረን ከዛር ይዳስሳል ከርቢ በርስ ርያ ይየ ወገር በጠ ሽየት ግጭት ስተገባ ያሳያል አራተኛው ክፍል እጀግ የተሳካለት የካቶሊክ እምነት ሰባኪ የተባለው ጴጥሮስ ፖኤዝ ከመጣበት ዘመን ይነሣል የዐፄ ዘድንግልን የዐዔ ያዕቆብንና የዐዔ ዘመን ይዳስሳል የካቶሊክ እምነት የቤተ መንግሥቱን በር ከፍቶ ብሔራዊ ዛ ይ አስከመሆን የደረሰበትን ዛደት ያሳየናል በውስጡ አያሌ ውዝግቦች ግጭቶች መከራዎች ግዞኮቶት ክርክሮች የመንግሥት ውጥረቶች ይገኙበታል ክናናል አምስት የኢየሱሳውያንን ፍጻሜ የሚያሳይ ነው መነሳው የአልፎንዞ ሜንዴዝ መምጣት ነው ሜንዴዝ በታላቅ ክብርና ጉጉት ወደ ኢትዮጵያ ቢመጣም ያሰበውን ያህሷ አልተሳካለትም የኢትዮጵያ እናቶች ገበሬዎችና ባሕታውያን ያስነሠት ተቃውሞ የ ሱስንዮስን ዘመነ መንግሥት በውድቀት እንዲጠናቀቅ አደረገው አስደናቂውን የኢትዮጳያ አናቶች ሃይማኖታዊ ተጋድሎ በስፋት የምናነበው በዚህ ክፍል ነው ክፍል ስድስት ለየት ያለ ምዕራፍ ነው የቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ገድል ነው ቅዶ።