Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የሂትለር እክ ርጠሀዕለት ተዕለት እየደበዘዘ ሲሄድ የአና ዲያሪ በተቃራኒው እየደመቀ በመምጣት መቼም ይሁን መቼ አንድ ተን ይመጣ ይሆናል ያንቺው አና አርብ ሐምሌ ውድ ኪቲ ስለአውነት ለመናገር አሁን ተስፋዬ በደንብ እያንሰራራልኝ ነው በስተመጨረሻው ነገሮች ሁሉ ጥሩ እየሆኑ ነው። ምናልባት መለኮታዊው ኃይልም ሆነ ብሎ ይሆናል ሂትለርን ከፊታቸው ገለል ያላደረገሳቸው እንጂ ለሕብረብሔጤሩ ጦር የሚቀለውም የሚጠቅመውም ጀርመኖቹ እርስ በርሳቸው ተገዳድለው ቢያልቁ ነበር። ምናባቴ ላድርግ ብለሽ ነው ቢያንስ በሚቀጥለው ጥቅምት ወር በትምህርት ቤቴ አግዳሚ ወንበሮች ላይ እንደገና ልቀመጥ ነው የሚለው የሰሞኑ ተስፋዬ የፈጠረብኝ የደስታ ስሜት ምክንያታዊ መሆን ከማልችልበት ደረጃ አድርሶኝ ሊሆን ይችላል አቤት ግን የአኔ ነገር። ምን ማለት ነው። ለዚህም ነው አብዛኛዎቹ ሰዎች ትዕግሥት አስጨራሽና አስቸጋሪ የምመስላቸው ይገርምቫል ከስንት አንዴ እስቲ ጨከን ልበልና በራሴ ስሜት ውስጥ ልቆይ ብዬ እወስናለሁ አናም ቢያንስ ለአጭር ጊዜ እሞክረዋለሁ። ብቻ ምናለፋሽ ያሰብኩትን ለመሆንም ሆነ ለማድረግ ምንም ዓይነት እድል የሰጡኝ አይደሉም ታዲያ ለምን ይህን ያህል እንደሚተኮርብኝ ሳስበው ግልፍ ይለኝና መጀመሪያ በቁጣ አምባርትባቸዋለሁ ከዚያ አይከፉ ይከፋኛል በመጨረሻም ሳልወድ በግዴ ልዜን እንደገና አጠመዝዝና መጥፎዋ አና ወደ ውስጥ ገብታ እንድትቨምት አደርጋለሁ እናም መሆን እንደሥፈልገታ ለመሆን የሚያስችቕልኝን መንገድ ለሣግኘት ሊሉች አማራጮች ሣሃፈላለጌጊን ህዩ ዐበህዩዕ ርኔዞዮ የአና ማስታወሻ ጨጹኔሯቕኹመ ን አቀጥላለሁ አቤት ኪቲ መሆን እንደምፈልገው መሆን ብችል እንዴት ያለች ውብ አና ይወጣኝ ነበር። በምልክት ካጽናናኋት በኋላ ልክ እንደዚሁ አድርጌ ሌላ እንደማመጣሳት ነገርኳትና እሷም ወደ ድንኳኗ እኔ ወደ አዳራሼቬ።
አዘጋጅተው ወደነበረው አንድ ሚስጥራዊ የመደበቂያ ሥፍራ ያመራሉ ይሀ ሚስጥራዊ ቦታ የአና አባት አቶ ፍራንክ የአስመጪና ላኪነት ቢዝነሱን ያካሂድበት በነበረ ሕንፃ ጣሪያ ላይ የሚገኝ ሲሆን የፎቁ የላይኛው ወለል ኮርኒስ ትልቅ ተዳፋት ካለው የጣሪያው ክዳን ጋር ሲገናኝ በሚፈጠረው ድንኳን መሰል ክፍተት ለጊዜያዊ መጠለያ እንዲሆን አድርጐ የአና አባት ቀደም ብሉ በሚስጥር ያዘጋጀው ነው የአና ፍራንክ ቤተሰቦች በቁጥር አራት ነበሩ ማለትም ራሷ አና አባቷ አቶ ፍራንክ እናቷ ኤዲት ፍራንክ እና ታላቅ እሀቷ ማርጐት ፍራንክ በሚስጥራዊው የመደበቂያ ሥፍራ ግን የአቶ ፍራንክ የሥራ ሸሪክ የነበረ አንድ ሰው ከነቤተሰቦቹ ተቀላቅሏቸው ነበር ይህኛው ቤተሰብ ደግሞ በቁጥር ሶስት ነበር አባወራው ፔቲ ፋንዳን ባለቤቱ ፔትሮኔላ ፋንዳን እና የ ዓመት ወንድ ልጃቸው ፒተር ፋንዳን ከጥቂት ወራት በኋላ ደግሞ ዱሴል የሚባልና የጥርስ ሕክምና ባለሙያ የነበረ አንድ ሌሳ ወዳጃቸው ተቀላቅሏቸው ነበር ስለዚህ ሞትን ሸሽተው በዚያ ሚስጥራዊ ቦታ ተደብቀው የነበሩት ሰዎች ቁጥር በአጠቃላይ ስምንት ነበሩ ማለት ነው መከ እ ህዩ ዐበህዩዕ ርኔዞዮ የአና ማስታወሻ የእነዚህን መከረኛ ሰዎች ሕይወት ከምጸአቱ ለማዳን ሲሉ የራሳቸውን ሕይወት አደጋ ሳይ ጥለው የነበሩ ሁለት ጀግና ሆላንዳውያን ነበሩ አቶ ክሬለር እና ወይዘሪት ሜፔዝ ይባላሉ በአቶ ፍራንክ ቢር ውስጥ ተቀጥረው ይሰሩ የነበሩ ከመሆናቸውሥ በላይ የአቶ ፍራንክ የቅርብ ወዳጆቹ ነበሩ በእነዚህ ሁለት ደጋግ ሆላንዳውያን አማካኝነት ነበር አምስተርዳም ከተማ ውስጥ በሚገኘው ሚስጥራዊው ቦታ የተደበቁት ስምንት የአምላክ ፍጡራን ምግባቸውንም ሆነ ሌሎች የሚያስፈልጋቸውን ነገሮች የሚያገኙ ትና ውጪ እየተካሄደ ስለነበረው ማንኛውም ዓይነት ነገር ኢንፎርሜሽን የሚደርሳቐዘዙ በዚያ ክፉ ጊዜ እንኳንስ ለተደበቁ አይሁዶች ቀለብ ሲያመላልስ የተገኘ ይቅርና የተደበቁ አይሁዶች መኖራቸውን እያወተ ለናዚዎች ሳይጠቁም የቀረ ማንኛውም አውርሮጠዊ ድርጊቱ በናዚ ሰዎች ከተደረሰበት የሚጠብቀው እጣ ያው የአይሁዶቹ ዓይነት ነበር ታዲያ ይህንን አደጋ እያወቁ ነበር ሁለቱ ሆላንዳውያን በገዛ ሕይወታቸው ዋጋ የነአናን ሕይወት ለማዳን ጥረት ያደርጉ የነበረው ወጣም ወረደ የነዚህ ሁለት ሰዎች ቀና ጥረትም ሆነ የሚስጥራዊው የመደበቂያ ሥፍራ ሚስጥራዊነት በስተመጨረሻው የነአናን ሕይወት በናዚዎች እጅ ከመውደቅ ሊሲያስጥሳቸው አልቻለም ነበር ለሁለት ዓመት ተኩል ያህል እያንዳንዷ ኮሸታ እያስበረገገቻቸውና ከዛሬ ነገ ተያዝን የሚለው ስጋት ለአንዲት አፍታ ሳይለያቸው ከኖሩበት ከዚህ ሚስጥራዊ የመደበቂያ ቦታዎች በአንድ የተረገመ ቀን በናዚ ወታደሮች እየጉተቱ ከወጡ በኋሳ የሞት ላንቃቸውን ከፍተው የአይሁድ ያለህ እያሉ ወደሚጠባበቁት የግድያ ጣቢያዎች ተጫኑነ በ ዓሥ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት የተጠናቀቀበት ዓመት ሶስቱ ሀያላን የሚል ስም የተሰጣቸውና ጦራቸውን አዋህደው በሒትለር ላይ የዘመቱት ሩሲያ አሜሪካና እንግሊዝ ናዚዎችን ድል ከነሱ በኋላ በየገድያ ጣቢያዎቹ እየተዘዋወሩ ናዚዎቹ የሕብሬጦሩን በኖርማንዲ በኩል እየገፋ መምጣት ሲረዱ ገድለው ለመጨረስ ጊዜ እንደሌላቸው በማወቅ ጥለዋቸው የሸሹትን በጣት የሚቆጠሩና ሥጋቸው አልቆ በአጥንታቸው የቀሩ እጅግ ጥቂት አይሁዶችን ከየሞት ጣቢያው ካሰባሰቡ በኋላ አስፈላጊውን አስቸኳይ እርዳታ በመስጠት ሕይወታቸውን ለማትረፍ ቻሉ ለዚህ ዳግም ውልደት ከታደሉት ጥቂታን አንዱ የአና አባት አቶ ፍራንክ ነበር በተረፈ አናን ጨምሮ በመደበቂያው ቦታ የምናውቃቸው የተቀሩት ሰባት ሰዎች ስድስት ሚሊዮን ወገኖቻቸው ወደወረዱበት እንጦሮጦስ ከመውረድ አሳመለጡም ስወ ቲቭጠፎዐዕዚሀዐዐ«ዩዞሀ የአና ማስታወጦቫ ታዲያ የኋላ ኋላ ካልቀረሳቸው ሞት ብናመልጥ ብለው ለሁለት ዓመት ተኩል ያህል ጊዜ ለአንዲት ሰከንድ እንኳን ፀሐይ ሳያያቸው ነፋስ ሳይነፍስባቸው ዝናሃ ሳያረጥባቸው ከፍጥረት ሁሉ ተነጥለው በመደበቂያ ቦታቸው ያሳለፉትን ለማመን የሚቸግር ሰቆቃ በየጊዜው ትዘግብበት የነበረው ይህ ጉደኛ ዲያሪዋ ነው አና ፍራንክን አብረዋት ጦደ አፈር ከተመለሱ ስድስት ሂሊዮን ወገኖቿ መሃል ትንሣኤን አግኝታ አንደገና በምድራችን ላይ ቦግ ብልጭ የምትል አንዲት ባለ ብሩህ ተለማት እንስት ኮከብ ለመሆን ያበቃት ከእያንዳንዱ የግድያ ጣቢያ ከነሕይወታቸው ለመገኘት ከታደሉት ጥቂት አይሁዶች ተቀድሞ ወደየነበሩበት ከተማ እንዲመለሱ በተደረገው እንቅስቃሴ አማካኝነት ወጦደ አምስተርዳም የተመለሰው የአና አባት አቶ ፍራንክ ገና ከመድረሱ ነበር አምስተርዳም ከእንግዲህ ሊኖርባት የሚችልባት ከተማ እንዳልሆነች የተገነዘበው ወዲያ ወዲህ ባለ ቁጥር የሚያየው ነገር ሁሉ የሚያጭርበት መራር ትዝታ ሊቋቋመው የሚችለው ዓይነት አልነበረም እናሥሦ አምስተርዳምን ለቅቆ መሄድ ምንም አማራጭ ያላገኘለት ጉዳይ ነበር ይህን ከወሰነ በኋላ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሥራ ቦታውንና የመደበቂያ ሥፍራው የነበረውን ያንን ሚስጥራዊ ቦታ ለመሰናበት በሄደበት ጊዜ ነበር እነሱ ከተወሰዱ በኋላ ናዚዎቹ ባደረጉት ብርበራ ምስቅልቅሉ በወጣው ክፍል ውስጥ በተዝረከረኩ ወረቀታወረቀቶች መሀል አንደዘበት ተሸጉጦ የረባ ነገር አይመስል የነበረውን የአናን ዲያሪ ያገኘው በጊዜው ብርበራውን ካኪያሄዱት የናዚ ወታደሮች ዓይን እንዴት ሊያመልጥ አንደቻለ እስከዛሬ ድረስ አነጋጋሪ የሆነው ይህ ዲያሪ እንዲያው በኪነጥበቡ ከባለዲያሪዋ አባት እጅ ከገባ በኋላ በዲያሪው ይዘት በእጅጉ የተመሰጡ የአቶ ፍራንክ የቅርብ ጓደኞች ባደረጉት ያላሰለሰ ግፊት የአና ማስታወጦሻ ለመጀመሪያ ጊዜ በ ዓም በደች ቋንቋ ለሕትመት በቃ ብዙፖሥ ሳይቆይ በ ዓሥ ቢ ኤም መርት ደብልዴይ በተባለ ፀሐፊ ለክበር ኮክበአ ፐከር በክበ ዐ ላ ነዐህከህ በሚል ርእስ ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተተርጉሞ ከታተመ በኋላ በአጭር ጊዜ ውስጥ ነበር የመላውን ዓለም ተልብ ለቶጣጠር የቻለዞ። የ ዓቷ ልጃገረድ የግል ማስታወሻ «የግል» መሆኑ ተረና ተነዝቦ ተነብቦ የማይጠገብ የሕዝብ መጽሐፍ ሆነ እጅሣ ለበርካታ ጊዜ በተደጋሥሂ የመታተም አድል ካገኙ ጥቂት መፃሕፍት መሀል በዋነኛነት ተጠቃሽ ክዩ ዐበዐዩዕዐዚኔዞኮዮ የአና ማስታወሻ ሯፎጭዴፎጨመፍሯኤኡሥጨዱፎጁኤጩፎ ፎ ሀነ በመላው ዓለም በበርካታ ቋንቋዎች እየተተረጉመ ለመታተም ቻለ «ይህን መሐፍ ያሳካተተ የመፃሕፍት መደርደሪያ ምሉእ ነው ለማለት አይቻልም» ተባለ ይሀ የአና ማስታወሻ ለከበር ሾጩዚ ፐዜ ሀሃ ዐ ላ ነህክ በሚል ርእስ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሕትመት ከበቃበት ጊዜ ጀምሮ በአያንዳንዱ የድጋሚ ሓትመት ላይ እነ ሩዝቬልትን ጨምሮ የተለያዩ የዓለማችን ታላላቅ ሰዎች ለመጽሐፉ የመግቢያ ሑፍ የሚሆን አስተያየታቸውን ለገሰ በ ዓሥ የአና ማስታወሻ ለሃያ ዘጠነኛ ጊዜ በታተመ ጊዜ በመግቢያ ፀሐፊነት የተመረጠው የስቶርም ጀሦሰን አስተያየት ነበር ጄምሰን በአቀራረቡ ለየት ያለና እጅግ በሳልነቱ የማያነጋግር ሆነውን የመግቢያ ሐፍ የጀመረው ከዚሀ እንደሚከተለው ነበር በአና ዕድሜ እንደ አና መሆን ልዩ ክስተት ነው በአንድ በኩል በዕድሜዋ ከሚጠበቅባት እጅግ የላቀ ጨዋነትና ቁጥብነት የነበራት ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ የወደፊት እጣፈንታዋን በተመለከተ የነበራትን ገደብ የለሽ ራእይና ታላቅ ሰው የመሆን ፍላጉት ያለአንዳች መሸማቀቅ ለመግለጽ የሚያስችላት እርግጠኝነት የተቸራት ልጃገረድ ነበረች በእርግጥም ዲያሪዋን ያነበበ ማንም ሰው የአና ራእይም ሆነ «ታላቅ ሰው የመሆን ፍላጉት» የተገነባበትን ጠንካራ መሰረት በቀላሉ መገነዘብ ይችላል ሊላው ሊላው ሁሉ ይቅርና የሥነጽሐፍ ችሉታዋ አብሯት እንደተፈጠረ ጨርሶ የሚያጠያይቅ አይደለም» አና ፍራንክ በአሥራ አምስት ዓመት ለጋ ዕድሜዋ የሕይወቷ ምእራፍ ከተደመደመበት እለት ጥቂት ተቀደም ብለው በነበሩት ሁለት የጭንቅና የምጥ ዓመታት የፃፈችው ይህ ታሪከኛ ዲያሪዋ በመላው ዓለም የተሰራጨበት ፍጥነትና ስፋት እስከዛፊ ተመሳሳይ ያልተገኘለት ዓይነት ነው ከሃምሳ በላይ በሚሆኑ የተለያዩ የዓለም ቋንቋዎች ለመተርኑም የበቃ ሲሆን በእንግሊዝኛ ቋንቋ ብቻ ብዙ ሚሊዮን ኮፒዎች ከአንባቢያን እጅ ለመግባት ችሏኋል ከዚህም በላይ በየኮሊጁ በየዩኒቨርሲቲው በየጥበብ ተቋማቱ ሥልጠናቸውን ለሚያገባድዱ ተማሪዎች የምረቃ ሑፍ ተወዳጁ ርእስ መሆኑና የመላው ዓለም ታዋቂ የሥነጥበብ ዘርፍ ሐያሲያን ሁሉ ብፅሮቻቸውን አሹለው በቃላት ሻምላ ቢከታከቱበት የኖሩበት ጉዳይ መሆኑ እንዳለ ሆኖ የሲኒማውንና የቴያትሩን ዘርፍም በአጭር ጊዜ ውስጥ መቆጣጠር የቻለ ነበር ቲኒ በፎዐሀ«ኗዞኮርኮ የአና ማስታወሻ በ ዓም በጆርጅ ስቴቨንስ የተዘጋጀው ሲኒማ የአምስት አካዳሚ አዋርጾኙ ተሸላሚ ለመሆን በቅቷል ከዚያ በፊት በ ዓሥ በብሮድዌይ ቴያትር የአና ማስታወሻ በተመሳሳይ ርዕስ ለመድረክ በበቃ ጊዜ ደግሞ የዓመቱ የቱልትሂ ኘራይዝ ተሸሳሚ ነበር እነሆ ከዚያን ጊዜ ወዲህ የአና ማስታወሻ ድራማ በመላው ዓለም ባሉ ቴያትር ቤቶች በየራሳቸው ጊዜ በየሃገራቸው ብሔራዊ ቋንቋ እአየተተሪረጉመ ለመድረክ በበቃበት ሁሉ የቴአትር አፍቃሪያንን ስሜት ሲያምስ የኖረና ተፈቃሪነቱ በጊዜም ሆነ በቦታ የማይሻር መሆኑን በማያሻማ ሁኔታ ማረጋገጥ የቻለ ብቸኛ የክፍለዘመኑ ትራጀዲ ለመባል የበቃ ነጦ የአና ማስታወሻን በተመለከተ አንድ በተደጋጋሚ የሚነሳ አስገራሚ ነጥብ አሰ ይኽውም መጽሐፉን ባነበቡም ሆነ ድራማውን በተመለከቱ ሰዎች በሁሉም ባይባል እንኳን በአብዛኛዎቹ ሳላይ በዘለዓለማዊነት የሚያሳድረው የአመለካከት ለውጥ ነው ይህ ሁኔታ ራሷን አና ፍራንክን ወክለው በሚተውኑቱ የየሃገሩ ኮከብ እንስት ተዋንያን ሳይ ደግሞ ይበልጥ ጉልቶ እንደሚታይ በጉዳዩ ሳይ የተደረጉት በፊ ጥናቶች ያስረዳሉ በ አስከ ዓሥ በታሳቁ ብሮድዌይ ቴያትር ለመድረክ በቅቶ በነበረ ጊዜ አና ፍራንክን ሆና የተወነችው ተወዳጅ ወጣት የመድረክ ፈርጥ ናታሊ ፖርትማን ሰኔ ቀን ዓም ታትሞ ለወጣው የታይም መጽሔት የሰጠችውን ቃል በምሣሊነት ማየት ይቻላል። ማንኛችንም እህል ብሎ ነገር መቅመስ አስጠላን አንዳች አንግዳ ስሜት በሁላችንም ላይ ሰፍሮ ነበር የመኝታችን ሰዓት ሲቃረብ ከወትሮው የተለየ ዓይነት ድካም በሰራ አካላቴ ተሰማኝ እናም ምንም እንኳን በአደግኩባት አልጋዬ ላይ የማሳልፋት የመጨረሻዋ ለሊት መሆኗን ባውትም ገና ጋደም እንዳልኩ ድብን ያለ እንቅልፍ የወሰደኝ በማግስቱ ማለዳ አስራ አንድ ሰዓት ላይ እማማ ስትተሰትሰኝ ነበር የነቃሁት ደግነቱ ቀኑ እንደትናንቱ አይሞቅም እንዲያውም በስሱ እነደማካፋት ጀማምሮታልፎ ሁላችንም በልብስ ላይ ልብስ መደራረብ ጀመርን ምክንያቱም በልብስ የተሞሳ ሻንጣ አንጠልጥሎ መታየት ለማንም አይሁድ አደገኛ ስለሆነ የተቻለንን ያህል ደራርበን በመልበስ ከልብሶቻችን ቢያንስ ጥቂቱን ወደ አዲሱ ቦታችን ለመውስድ ነው እየደራረብን ሳለን ለሚያየን ግን ሰሜን ዋልታ ጫፍ ወደሚገኘው የበረዶ ቦታ ለመሔድ የምንዘጋጅ ነው የምንመስለው ይህ የተባለው «ሚስጥራዊ መደበቂያ»ችን የት ሊሆን እንደሚችል አሁንም አንዲት እንኳን ፍንጭ አላገኘሁም ከእኔ በቀር ሁላቸውም ስለቦታው እንደሚያውቁ ግን እርግጠኛ ነኝ ለማንኛውም ኪቲ ከጠዋቱ አንድ ሰዓት ተኩል ላይ የእስከዛሬውን ቤታችንን በር ዘግተን ተንቀሳቀስን እልሻለሁ በወጉ የተሰናበትኩት ፍጡር ቢኖር ሙርቲ ትንጂ ድመቴ ብቻ ናት ግማሽ ኪሎ የሚሆን ሥጋና «ድመቴን አደራ» የሚል ማስታወሻ ኩሽና ውስጥ አስቀምጫለሁ ቁርስ የበላንባቸው እቃዎች በየማጠቢያ ገንዳው እንደተዝረከረኩ አልጋዎቻችን ሌሊት እንዳደርንባቸው ሳይነጠፉ ብቻ ሁሌ ገዩ ዐዐዕ ርኔኮዮ የአና ማስታወሻ ነገር እንደተተረማመሰ ጥለን መሄዳችንን በኋሳ ቤቱን ለሚዩዩት ጎረቤቶቻችን ምን ትርጉም ሊሰጣቸው እንደሚችል እንጃ እኛ ግን ይህንን ትርጉም ቢሰጥ ያን ትርጉም ቢሰጥ ደንታችን አልነበረም እኛ የፈለግነው ከፊታችን ከተጋረጠው አደጋ መሸሸ ብቻ ነው በጊዜ ማምለጥና ወደሚስጥራዊው ቤታችን በሰላም መድረስ ብቻ ሌሳ ሌላው ሁሉ ለጊዜው የሚያሳስበን ጉዳይ አይደለም በይ እንግዲህ ኪቲ ለጊዜው ልሰናበትሽ ስለዛሬው አዋዋሳላችን ደግሞ ነገ እተጥልልዛሻለሁ ያንቺው አና አርብ ሐምሌ ውድ ኪቲ ያው ትናንት ጀምሬልሽ እንደነበረው ቤታችንን ለቅቀን ከወጣን በኋሳ በካፊያው መሃል የእግር ጉዚችንን ጀመርን ይገርምሻል የክፋቱ ክፋት ገና መሀል መንገድ ሳይ እያለን ካፊያነቱ ቀረና ዶፉን ለቀቀው እያንዳንዳችን ምን ያህል ልብሶች እንደደራረብን ነገሬሻለሁ። እኔና አባባ አንዳችን አንዳችንን እያበረታታን ሥራችንን ጀመርን ጋጋ ህዩ ዐበህዩዕ ርኔዞዮ የአና ማስታወሻ ቀኑን ሙሉ ካርቶኖች ስናራግፍ በየቁምሳጥኑ ልብሶች ስንሰቅል በየግድግዳው ሚስማሮች ስንመታ ስንጠርግ ስንወለውል ብቻ ምን ልበልሽ አንዲችው ስንፈጋ ዋልን በዚህም በዚያም ብለን ያን ሊሊት ሁላችንም ንፁሕ አልጋ ውስጥ ለማሳለፍ ቻልን በሕይወቴ ውስጥ በድንገት ስለተከሰተው ከፍተኛ ለውጥ የማሰቢያ ቪዜ እንኳን አላገኘሁም ነበር ለካ ወከባ ውስጥ መሆን ከሃሳብ ያርቃል ገና አረፍ ከማለቴ ስለራሴ ማሰብ ብጀሦር ለመጀመሪያ ጊዜ ምን ጉድ ውስጥ እየገባሁ እንዳለሁና ገና ሦን ጉድ እንደሚጠብተኝ አየታወቀኝ መጣ ያንቺው አና ቅዳሜ ሐምሌ ህሀ ውድ ኪቲ አባባ እማማ አና ማርጐጉት በየሩብ ሰዓቱ እየደወለ ሰዓት የሚነግረንን የዌስተርቶረን ባለማማ የከተማ ሰዓት የደወል ድምጽ ሊለምዱት አልቻለምዎ በደወለ ቁጥር ቆሌያቸው ግፍፍ ይላል በተለይ የእማማን አትጠይቲቂኝ ይገርምሻልእኔ ግን ገና ከመጀመሪያው ነበር የወደድኩት በተለይ ሌሊት ሌሊት ስሰማው አንድ የልብ ጓደኛዬ የሚያጫውተኝ ዓይነት ሆኖ ነው የሚሰማኘ አገር አማን ብሎ ሲኖር የነበረ ሰው ድንገት ብድግ ብሎ ከአንድ ስርቻ ውስጥ ገብቶ ሲሰወር ምን ሊሰማው እንደሚችል ብነግርሽ እንደምትወጂ እገምታለሁ ኪቲ። » ምንም የለበትም ሀህር ፋንዳንዲያሪዬን ለማንም ላለማሳየት ስለወሰንኩ ነው «እሺ እንግዲያው የኔ ቆንጆ የመጨረሻውን ገጽ ብቻ አሳይኝ «አልችልም ወሮ ፋንዳን በጣም አዝናለሁ ነጥታኝ አለማንበቧ እግዜር ይስጣት እንጂ ኪቲአንብባው ቢሆን ኖሮ ጉዴ ነበር በተለይ በመጨረሻ ገጽ ላይ ስለ እሷ የቸከቸክሁት እንኳን ለሷ ለጠላቷ የማይጥም እንደ ነበር ነው የማወራሽ ያንቺው አና እሁድ መስከረም ውድ ኪቲ ትናንትና ማታ ወሬ አማረኝና የአቶ ፋንዳንና የወሮ ፋንዳን መኝታ ቤት ወደሆነችው ፎቅ አይሏት ቆጥ ትንሽዬ ክፍል ወጣሁ ፀጥታው ሊውጠኝ ሲል አብዛኛውን ጊዜ ከእነሱ ጋር ለማውራት ወደ ክፍላቸው እሄዳለሁ አንዳንድ ጊዜ ከጠበቅኩት በላይ ጥሩ ጊዜ አሳልፋለሁ እና ትናንትና ስለ ፒተር ስናወራ አመሸን እልቫለሁ ፒተር አልፎ አልፎ ጉንጮቼን እንደሚደባብሰኝና ማንም ወንድ እንደ ሳሉን ድመት እንዲያሻሸኝ ስለማልፈልግ ፒተርም አደብ ቢዝ እንደምመርጥ ነገርኳቸው ያው እንግዲህ የወላጆችን ነገር ታውቂዋለሽ በተለሳለሰ አንደበት ፒተር በጣም እየወደደኝ ስለመምጣቱ በእርግጠኝነት ነገሩኝና ለምን በተቻለኝ መጠን ልቀርበው እንደማልሞክር ጠየቁኝ በሆዴ «ውይ የኔ ምስኪን ፒተር» አልኩ በአፌ ግን አአ አንደዛማ ብሎ ነገር የለም» አልኳቸው ጉዴን አየሽልኝ ኪቲ። ት የቤተሰቡ አባል የየራሱን የገላ መታጠቢያ ሥፍራ በየራሱ መንገድና በየራሱ ጊጾ አግኝቷል ለፖሣለ ፒተር የመረጠው ኩሽናውን ነው ነገር ግን የኩሽና ዘ ባለመስታወት ስለሆነ ፒተር ለመታጠብ ባሰበ ቁጥር እያንዳንዳችንን ሶ ገፎዩ ዐዐ ሂኮዮ የአና ማስታወሻ ይኬ ለግማሽ ሰዓት ያህል ወደ ኬ ሸናው በር አካባቢ ዝር እንዳንልበት ያሳስበናል አቶ ፋንዳን ደግሞ እዚያው መኝታ ክፍሉ ውስጥ መታጠብ ነው የሚፈልገው ከታች ከቢሮዎቹ በባሊ ተሸክሞ ያመጣውን ጮቅ ውሁፃ እንደገና ወደ ሳይኛው ክፍሉ ተሸክሞ ማውጣቱ ያዋጣኛል ባይ ነው ወሮ ፋንዳን የሚስማማትን ቦታ ገና ያገኘች አትመስልም አባባ የአቶ ክሬለርን የግል ቢሮ ነው የሚጠቀመው እማማ ደግሞ ከኩሽናው የእሳት መከላከያ ጀርባ ያለው ጠባብና ጨለማ ቦታ ተስማምሥቷታል እኔና ማርጎት የመረጥነው ከበታቻችን ያለውን ዋናውን ቢሮ ነፀ ቅዳሜ ከሰዓትና እሁድ ተኑን ሙሉ የቢሮው መጋረጃዎች ሁሉ ስለሚሸፈኑ በከፊል ጭለማ ውስጥ ነው የምንታጠበበፀ ይሁን እንጂ ይህን ቦታ ወዲያው ነበር የጠላሁትና ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የተሻለ የመታጠቢያ ሥፍራ ማፈላለግ የጀመርኩት ፒተር አንድ ጥቆማ አደረገልኝ ከታች ያለውን የትልቁን ቢሮ የመፀዳጃ ክፍል ለመጠተም እንድሞክር ትክክለኛ ጥቆማ ነበር ያ ክፍል የራሱ የመታጠቢያ ገንዳ ስላለው በሳፋ ስታጠብ እንደማደርገው የግድ መቆም የለብኝም ተቀምጩ መታጠብ እአእችሳለሁ መብራት ማብራት እችላለሁ ከገባሁ በኋላ በሩን መቀርቀር እችላለሁ በመስተመጨረሻ ደግሞ የታጠብኩበትን ውሃ ያለምንም ችግር ማስወገድ እችላለሁ ከሁሉም በላይ ደግሞ አጮልቀው የሚያዩኝ ዐይኖች እንደሌሉ አርግጠኛ መሆን እችላለሁ እናም እሁድ ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ ውቡንና ምቹውን የመታጠቢያ ክፍሌን ሞከርኩት አዎ በእርግጥም እዚህ ቦታ ከዚህ የተሻለ አማራጭ አለ ብዬ አላስብም ያንቺው አና ሕመሙስ ጥቅምት ውድ ኪቲ ትናንትና በድንጋጤ ሞቼልሽ ነበር ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ገደማ የመጥሪያ ደሠላችን ድንገት አንጫረረ የለመድነው የእነሄቴ አደዋጦል አልነበረም ከበታቻችን ያለው የእነ አቶ ክሬለር ቢሮ ደግሞ ከሁለት ሰዓት ተኩል በፊት አንደማይከፈት እናውቃለን እና የመጡብን ስለመሰለኝ ልቤ ሥራዋን አንደማቆም አለች «የመጡብን» ስል እነማንን ማለቴ እንደሆን መገመት ህዩ ዐዐዕዐህዚዞኮርዮ የአና ማስታወሻ የሚሳንሽ አይመስለኝም በኋላ ግን ፖስታ አመሳሳሹ ሰውዬ መሆን አለበት የሚለው የሁሉም ግምት ቀስ በቀስ እያረጋጋኝ መጣ በመደበቂያ ቦታችን እያሳለፍናቸው ያሉት ቀናት ከዕለት ወደ ዕለት ፀጥታቸው እንደ አንዳች የሚጫን እየሆነ መጥቷል ሁላችንም አይጥ ይመስል ትንሽ ኮሽታ የሚያስበረግገን ሆነናል መስከረም ሀያ ዘጠኝ የወሮ ፋንዳን የልደት ቀኗ ነበር ምንም እንኳ በቤቷ የለመደችውን ዓይነት ድግስ ልንደግስሳት ባንችልም እንደነገሩ አነስ ያለ ዝግጅት በስሟ አድርገን አከበርንላት ማለትም ከወትሮው ለየት ያለ ግሩም ምግብ ተመገብን አንዳንድ የተልድ ስጦታዎች ሰጠናት የልደት መዝሙር ዘመርንላት ወዘተ በነገራችን ሳይ ኪቲ ስለወሮ ፋንዳን ካነሳሁልሽ አይቀር አንድ ልነግርሽ የሚገባኝ ነገር አለ እሜቴ ፋንዳን ከአባባ ጋር አጉል ዓይነት ቅርርብ ለመፍጠር የማታደርገው ሙከራ የለም ይሄ ነገሯ ክፉኛ ሰላም እየነሳኝ ነው ያለው በየአጋጣሚው ፊቱን ወይ ፀጉሩን ትደባብሰዋለች እግሮቿ እንዲታይሳት ተሚሷን ሆነ ብላ ገለጥ በማድረግ ከፊት ለፊቱ ትቀመጣለች በጣም አዋቂ ሴት ለመምሰል በየጣልቃው አንዳንድ ጥራዝ ነጠቅ አባባሉች በመሰንዘርና ተመሳሳይ ነገሮች በማድረግ የአባባን ቀልብ ለመሳብ ትሞክራለች አባባ ግን አግዚአብሔር ይመስገን ጨዋታዋም ሆነ ነገረ ነገሯ ሁሉ አይጥመውም ። በልቤ ያለውን አውነቱን ነው የነገርኳት ደግሞም ይውል ያድር ይሆናል እንጂ እማማ ሪሳ በራሷ ጊዜ ሐቁን ማወቋኮ የማይቀር ነው ገዩ ዐበህዩዕዐዚሬዞኮርዮ የአና ማስታወጦሻ ወጣም ወረደ ኪቲ የእማማ ዕንባም ሆነ የአባባ ጭንቀት እምብዛም ደንታ የሰጠኝ አይመስለኝም እውነት ለመናገር እንደውም ውስጥ ውስጡን ደስ እያለኝ ነው ምክንያቱም እኔን ዕድሜዬን ሙሉ ሲሰልቀኝ የኖረው እነሱ ገና አሁን ለመጀመሪያ ጊዜ እየተሰማቸው ያለውና ሰማይ የተደፋባቸው ያህል የተደናገጠብት ይህ ዓይነቱ ስሜት ነው እናም አንድ ቀን ይህ እውነታ እንደሚገለፅሳቸውና ችግሬንም እንደሚረዱልኝ ተስፋ አደርጋለሁ በተረፈ ከእንግዲህም ቢሆን ልቤ ውስጥ ያለው ስሜት ምንም ይሁን ምን ሐቁን ከመናገር ወደኋሳ አልልም ምክንያቱም ከሥር ከሥር ማስተንፈሱ ነው ለኔም ለነሱም የሚበጀን ለረጅም ጊዜ በውስጥሽ አምቀሽው የምታቆይው ችግር አንድ ቀን የግዱን የፈነዳ ዕለት ለተተባዩም ሸክሙ ከባድ ነው ያንቺው አና ቅዳሜ ግንቦት ሀ ዌ ውድ ኪቲ አንዳንዴ እዚህ ስላለው አኗኗራችን ሳስብ እንደኛ የመደበቅ ዕድል ካላገኙት አይሁዶች አንፃር እኛ ገነት ውስጥ ነው ያለነው አስከማለት አደርሳለሁ እንዲያም ሆኖ አልፎ አልፎ በተለይ የውጪው ውጥረት ረገብ ያለልን ዕለት እያንዳንዳችን አሁን ስለምንገኝበት ሁኔታ እያሰብኩ ሕልም ውስጥ ያለሁ እስኪመስለኝ ድረስ ሁሉም ነገር እውነትነቱ ያጠራጥረኛል ዕድሜያችንን ሙሉ በእንደዚያ ያለ ዴሉክስ የኑሮ ደረጃ ያሳለፍን የሚሊየነር ቤተሰቦች አባባም አቶ ፋንዳንም ሚሊየነሮች ነበሩ እንዴት በምን ተዓምር ዓመት እንኳን ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እንዲህ ለማመን በሚያዳግት ሁኔታ ልንዘቅጥ ቻልን። ያንቺው አና እሁድ ጥቅምት ውድ ኪቲ ባለፈው ወር ውስጥ እዚህ ቤት እያንዳንዱ ሰው ከእያንዳንዱ ሰው ጋር የተለዋወጣቸው የዘለፋ ቃላት ኣንድ በአንድ ትዝ ሲሉኝ ማሰብ እስኪሳነኝ ህዩ ዐዐዕዐህዚዞኮርዮ የአና ማስታወሻ አዕምርዬ ይደነዝዛል ሁሉም ሰው የየራሱን ቅሬታ በውስጡ አምቆ ከበየሬሴ ንገድ አሹሩሩ እያለሁ አንዳለ በግልጽ ይታይበታል አባባ ሲያነብ ሲሰራሥ ሆነ እንዲሁ ከወዲያ ህዲህ ሲንጐጉራደድ ከንፈሮቹን እንደ ኪስ ቦርሳ ጥብቅ አድርጐ ከድኖና ዐይኖቹን ቅዝዝ አድርጐ ነው እማማ ከብስጭት ብዛት ጉንጮቿ ላይ ማዲያት ጣል ጣል እያረገባት ነው ማርጎት በተን በቀን ስለራስ ሦታቷ ታማርራለች አቶ ዱሴል የእንቅልፍ ያለህ እንቅልፍ ራቀኝ እያለ ይነጫነጫል ፀዛሮ ፋንዳን ተኑን ሙሉ በትንሽ በትልቁ ስታጉረመርም ነፁ የሦትውለው እነ እነ አህ ግዴለም የኳን ልተወው እውነቴን ነው ኪቲዬ አንዳንዴማ ከማን ከማን ጋር እንደተኳረፍኩና ከማን ከማን ጋር አንደታረትኩኬ እንኳን መለየት እስኪያትተኝ ድብልትልቅ ይልብኛል ታዲያ ይሄን ሁሉ አያመነዥጉ ራስን ላለማስጨነት ያለው አማራጭ አንድ ብቻ ነው አፇ ኪቲዬዩ መፍትሔው አንድ ነው ማንበብ ቢጥምሽም ባይጥምሽም ያገኘቢውን ሁሉ ማንበብ በበኩሌ ቢያዋጣኝም ባያዋጣኝም እያደረግኩ ያለሁት ይህንኑ ነታው ያንቺው አና አርብ ጥቅ ሣፐ ውድ ኪቲ ከሰሞኑ አቶ ፋንዳንና ሀሮ ፋንዳን አንዴት ድብልቅልቁ የወጣ ሀብ ውስጥ ገብተው እንደነበር አትጠይቂኝ ቤቱን በአንድ እግሩ አቆሙት ነው የምልሽ ሦፖን ተፈጠረ መሥሰለሽ። መጨረሻውማ አቶ ፋንዳን አሸነፈ የወር ፋንዳንን «ብርቅዬ» ፈር ኮት አስሸጠ የሲጋራ እጥረቱን አቃለለ ፀሃሮ ፋንዳን ቢያንስ ቀሪውን ገንዘብ ከጦርነቱ በኋላ ለራሷ አዲስ ልብስ ትገዛበት ዘንድ እንዲሰጣት ባለቤቷን ጠየቀችው አቶ ፋንዳን አፍንጫሽን ላቪ አላት በተረፈ ኪቲዬ እኔን በተመለከተ ከብዙ በጥቂቱ «ኦኬ» ነኝ ልልሽ እችላለሁ የምግብ ፍላጎቴ ድንገት የት እንደገባ ካለማወቄ በቀር ምግብ ብሎ ነገር ሽታው እንኳን እያስጠላኝ ነውጦቆ ይህ ነገሬ ከአኔ ይልቅ ሌሎቹን ክፉኛ ያሳሰባቸው ይመስሳል የሥግብ ፍላጉቴን ለማነሳሳት የአቅማቸውን ሁሉ እየጣሩ ነው መነታ ክፍሌ ውስጥ ያልደረደሩልኝ የጣፋጭ ዓይነት የለምሥ እኔን እያስጨነቀኝ ያለው ግን የምግብ ፍላጎት ማጣቴ ሳይሆን የመንፈሴ ከዕለት ወደ ዕለት አየተሸመተቀ መምጣት ነጦ በተለይ እሁድ እሁድ ሞቴን ነው የሚያስመኘነ በአጠቃላይ ሁኔታው ክፉኛ የሚጫን እንቅልፍ እንቅልፍ የሚልና እንደ አንዳች ክብድ የሚል ነው ኪቲ ከጦደ ውጪ የሚሰማ አንድም የወፍ ድምጽ የለም ዙሪያ ገባው በሚያስፈራ ፀጥታ ተውሟጧል ይህ ቀፋፊ ፀጥታ አኔንም በተፋፊ ጣቶቹ ጨምድዶ ይዞ ከጥልቁ ሊወረውረኝ እየጎተተኝ ያለ ይመስለኛል ታዲያ የሚገርመው ነገር ኪቲ እንዲህ ያለው አስቸጋሪ ስሜት በተሀናወተኝ ጊዜ አባባ እማማና ማርጎት ጭራሹኑ ይሸሹኛል ይሄኒማ እኔን አያርግሽሸ የማደርገው ነው የሚጠፋኝ እንደአንዳች እቅበጠበጣለሁ ከአንዱ ክፍል ወደ አንዱ ክፍል እየተዘዋወርኩ እንቆራጠጣለሁ ያሆሰሃሦንም ምክንያት በደረጃው ቁልቱል እወርዳለሁ እንደገና ሽቅብ እሠዛለሰሁ ብቻ በአጠቃላይ ልክ በድቅድት ጭለማ እየተወራጨች ከተያዘችበት ጥመሠድ ጋር የምትጋጭና ዳግም ላትበር ክንፏ የተነጨባት ወፍ የሆንኩ ዓይነት ይሰማኛል ሬኪ ሄኪ ብረሪ ብረሪ ሳቂ ሳቂ ቦርቂ ዞርቲ ንፁሕ አየር ተንፍሽ ተንፍሽ የሚል ድፖ በውስጤ እንደ ብራቅ አየጮሥኽብኝ ነ ያንቺው አና ንያኋ ህዩ ዐበህዩዕ ርኔዞዮ የአና ማስታወጦቫ ሰኞ ምሽት ህዳር ውድ ኪቲ በየጊዜው የምቸከችካቸውን ነገሮች እያገላበጥሸ የማንበብ ዕድል ብታገሺ ምንኛ በሚፈራረት ስሜት እንደተፃፉ ገርሞሽ አያባራም ያለሁበት ሁኔታ ይህን ያህል ተጽዕኖ እያደረገብኝ መሆኑን ሳስበው በገዛ ደካማነቴ እበሳጫለሁ በእርግጥ በተጽእኖው ሥር የዋልኩት እኔ ብቻ እንዳልሆንኩ በሚገባ አውቃለሁ የሁላችንም ችግር ነው በአሁኑ ሰዓት ያው አንቺም መገመት እንደምትችይው በጭንቀትና በድብርት ቱቦ ውስጥ እየፈሰስኩ ነው ይህ ለምን እየሆነ እንዳለ እንዲህ ነው ብዬ የምነጎርሽ የለኝም ነገር ግን ዋናው ምክንያቱ የገዛ ፈሪነቴ የገዛ ድንጉጥነቴ ነው ብዬከራሴ ጋር እየተላተምኩ ነው ያለሁት ኪቲ። የወር አበባዬን ባየሁ ቁጥር ለነገሩ ገና ሦስቴ ብቻ ማየቴ ነው በአጠቃላይ ሕመጮ ድካጮ ማስጠየፉ ማነጫነጩ ሁሉ እንዳለ ሆኖ ተፈጥሮ የሰጠችኝ አንድ ልዩ ፆታዊ ሚስጥሬ መሆኑን ሳስበው ብቻ የሚሰጠኝ ደስታ ቀላል አይደለም የወር አበባዬ መጥቶ እስኪሄድ ድረስ ሲያስቸግረኝ ውሉ ሲያስቸግረኝ ከማደር ሌላ ምንም ሲያደርግልኝ ያየሁት ነገር ባይኖርም ወሩ ደርሶ ይህን የተፈጥሮ ሟስጥሬን እንደገና የማይበት ጊዜ እንዴት እንደሚናፍቀኝ አትጠይቂኝ ኪቲ ከዚህ ሌላ ሲስ ሄይስተር በዚሁ አርቲክሏ ሳይ «በዚህ የዕድሜ ክልል የሚገኙ ልጃገረዶች ኮረዳዎች ስለራሳቸው ምንም አይነት እርግጠኝነት አይሰማቸውም ሦክንያቱም እነሱም እንደማንኛውም ሰው የራሳቸው የሆነ አመለካከት የራሳቸው የሆነ ባህርይ የራሳቸው የሆነ ልማድና አመል እንዳላቸው ገና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚገነዘበብት ወትት ስለሆነ ነው» ትላለች ይገርምሻል ኪቲ ሲስ ሄይተር ያለችው ይህ ነገር እኔ ላይ ግን በአብዛኛዎቹ ልጃገረዶች ላይ ከሚከሰትበት ጊዜ ቀደም ብሉ ነበር የተከሰተው ወደዚህ የመደበቂያ ቤታችን በመጣን በአመቱ ገደማ ማለትም ልክ አሥራ አራት አመት እንደሞላኝ ነበር ህዩ ዐበህዩዕ ርኔዞዮ ኤ የአና ማስታወጦቫ «ከእንግዲሀ እኔም ሙሉ ሰው ነኝ» የሚለው ስሜት ለመጀመሪያ ጊዜ ያደረብኝና ራሴን እንደ ትልቅ ሰው መቁጠር የጀመርኩት። እንኳንስ እኔ የምወደውን ያህል ሊወደኝ ምን ያህል እንደምወደው እንኳን በትክክል አያውቅም ነበር ከዚህ በኋላ ነበር ከፒተር ዌሰል ጋር የተገናኘነውነ ያው እንግዲህ እንደልጅነቴ ትርጉሙ በውል አይለይልኝ እንጂ ለፒተር የነበረኝ ስሜት ለኬረል ከነበረኝ ለየት ያለ እንደነበር ትዝ ይለኛል ማለትም ከፒተር የምሩ ፍቅር ነበር የያዘኝ ማለት አእችላለሁ እሱም በጣሃ ነበረና የወደደኝ እንዲችው እንደተጣበቅን ነበር አንድ ሙሉ በጋ ያለፊሠው በተለይ እጅ ለእጅ ተቆላልፈን በየአውራጎዳናዎቹ ወክ ያደረግንባት ያቺ ጣፋጭ ቀን አሁንም እንደጉድ ትዝ ትለኛለች እሱ ነጥ ሙሉ ልብስ ነበር የለበሰው እኔ ደግሞ አጭር ስስ ቀሚስ ክረምቱ አልቆ ትምህርት ቤት ሲከፈት ግን እኔ ከአምስት ወደ ስድስት ስለነበር የተዛወርኩት እዚያ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤታችን ውስጥ ስድስተኛ ክፍል ስመዘገብ ፒተር ከስድስት ወደ ሰባት ስለነበር የተዛወረው ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመዘገበ ከዚያ በኋላ ከትምህርት ቤት መልስ ወይ እሱ ወደኔ እየመጣ ኦሊያ ደግሞ እኔ ወደሱ እየሄድኩ ካልሆነ በቀር መገናኘት አስቸጋሪ ነበር ፒተር እንዴት የሚያምር ልጅ መሰለሽ ኪቲ ረጅም ቁመቴ ሸንቃጣ በሰቃጦነ ልቅም ያለ ሠልኩ ጠቆርቆር ያለና የሚያብረቀርቅ ሀጉሩ የጎመራ የወይን ፍራ ዓይነት ቡናማ ተለም ያሳቸው ፀይኖቹ ሰልካካ አፍንጫው ብቻ ምን ልበይ ህዩ ዐበህዩዕ ርኔዞዮ የአና ማስታወሻ ሥኑ አንደሆነ ልንገርሽ ኪቲዩ። ው ቁጥብነቷ ሁለ ጠፍቶ የምር ጓደኛዬ እየሆነችልኝ ነው እኔን ከምንም እንደማልቅጠር ሰጠፃን ማየቷንሥ እርግፍ አድርጋ ትታዋለች ልልሽ እችላለሁ በዚሁ ያዝልቅላት እንጂ ይገርምሻል ኪቲ አንዳንዴ ራሴን በሌላ ሰው ዐይን የመመልከት ያልተለመደ ባሕርይ አለኝ ማለትም ከውጩ ሆቬ ራሴን ማየት ከዚያ የዚህችን «አና» የሦትባል ልጅ አጠቃላይ ሁኔታ ዘና ብዬ ማየትና ያለምንም ችግር የሕይወቷን ገፆች እያገላበጥኩ ማንበብ አችላለሁ ልክ አንዲት የማላውቃትን ልጅ የመመርመር ዓይነት አታምፒኝም ኪቲ ወደዚህ ቦታ ከመምጣታችንና ነገሮችን ሁሉ አሁን በማይበት ዐይን ማየት ከመጀመሬ በፊት የአማማም የአባባም የማርጎትም እንዳልሆንኩና ምክንያቱን አልወተው እንጂ ለቤቱ ባዳ እንደሆንኩ የሚሰማኝ ጊዜ ጥቂት አልነበረምፁ እንደውም አንዳንዴ ልክ ወላጅ አልባ ሠሀይም የሙት ልጅ እንደሆንኩ ዓይነት የማስመስልበት ጊዜም ነበር በኋላ በኋላ ነው ራሴን ተቆጥቼና ራሴን በራሴ ቀጥቼ ከዚህ አጉል ስሜት መላቀቅ የቻልኩት ማለትም እንደእውነቱ ምንም ያልጎደለኝና የታደልኩ ልጅ ሆፔ ሳለ አጉል በሆነ ራስ የማሞሳቀቅና ራስን እሹሩሩ የማለት ዓመል መታሰሬ የሌሳ የማንም ሳይሆን የኒው የራሴ ጥፋት መሆኑን በግል ለራሴ ነገርኩት ራሴን አሳፈርኩት ሙልጭ አድርጌም ሰደብኩት ከዚያ ደግሞ ይህ ሁሉ አለፈና ከሁሉ ጋር ተግባቢ እንድሆን ራሴን ማስገደድ የጀመርከብት ጊዜ መጣ ትምህርት ቤት ከመሄዴ በፊት ዝግጅቴን ለማጠናቀቅ ስል በቤታችን ከማንም በፊት ማልጄ የምነሳው እኔ ነበርኩ ታዲያ ምንጊዜም ከታች ሳሉኑ ውስጥ እየተንጎዳጎድኩ ሳለሁ መኝታ ቤቶቻችን ሁሉ ፎቁ ላይ ናቸው በደረጃው እየወረደ ያለ ሰጦ ኮቴ በሰማሁ ቁጥር እማማ በሆነች እያልኩ እመኝ ነበር ለምን መሰለሽ። ሌላው ቀርቶ ፒተር በራሱ መንገድ ምን ያህል እንደሚያውቅ እንኳን ምንም የምታውቀው አንደሊላት ነው የገባኝ ያንቺው አና ሐመስ የዛቲት ውድ ኪቲ የሕብረብሔሩ ጦር ወረራውን በጀርመኖች ላይ የሚጀምርበት ጊዜ መቼ ይሆን የሚለው የአገሬው ትኩሳት በየዕለቱ እየጨመረ ነው እዚህ ከእኛ ጋር ብትሆፒ ኖሮ ኪቲ በአንድ በኩል እየተደረገ ያለውን የጥንቃቄ ዝግጅት ስታይው ምናልባት ልክ አኔ ላይ የፈጠረብኝ ዓይነት ስሜት ይፈጥርብሽ ይሆናል። አቅጣጫ ዐይኖቼን ወርወር ባደረግኩ ቁጥር ዐይን ለዐይን እንጋጭ ነበር አታምፒኝም ኪቲ ዐይኔን ሰበር አድርጌ ወደ ሌላ አቅጣጫ እየተመለከትኑ እያለሁ እንኳን ፒተር እያየኝ እንደሆነ ይታወቀኝ ነበር ከዛ አዎ ኮ ነ ኃዛ ህዩ ዐዐዕዐህዚዞኮርዮ የአና ማስታወሻ አንዳልኩሽ በሰራ አካሳቴ አንድ በጣም ደስ የሚል ስሜት ይሰማኝ ጀመር ስልሽ የሆነ እንግዳ ስሜት እናልሽ ኪቲዬ ቀኑን ሙሉ ሰው ስሸሽ ነው የዋልኩት ለምን እንደሆነ እንጃ ብቻዬን መሆን በጣም ፈለግኩ በቃ ብቻዬን ሆቬ ማሰብ የሚገርምሽ ነገር ዛሬ የጦትሮዋ አና እንዳልሆንኩ አባባ በደንብ ታውቆታልነፁ ግን ምን ታደርጊዋለሽ ለእሱም ቢሆን ሁሉንም ነገር ልነግረው አልችልም አንቺም አንቺ ሆነሸብኝ እንጂ ለማንም ባሳወራው ነበር ምርጫዬ። ያንቺው አና ሰኞ የካቲት ውድ ኪቲ ትናንትና ጠዋት ፒተርና አቶ ዱሴል ዱሳ ቀረሽ ጥል ተጣሉ የሀባቸው ምክንያት ያን ያህል የረባ አልነበረም ፒተር ግን ከሁላችንም ግምት በላይ ነበር ያመረረው በበኩሌ ጥቂት ሳያጋንነው አልቀረም ባይ ነኝ ያም ሆነ ይህ ዛሬ ጠዋት መሐፍ መደርደሪያው ጋ ቆሜ መጽሐፍት እያገላበጥኩ እያለሁ ፒተር በቀጥታ ወደ እኔ መጣና ስለትናንትናው ሁኔታ ያወራልኝ ጀመር ሰፍ ብዬ እያዳመጥኩት መሆኔን ወዲያው ነበር ልብ ያለውና ከመቼውም በተለየ ዘና ብሎ የሆዱን ይነግረኝ የጀመረው «አዎ አንዴት መሰለሽ» አለ ጥቂት ስለፀቡ ምክንያት ካወራኝ በኋላ «ምንም ነገር በቀላሉ ማለት አልችልም ምክንያቱም ገና ሳልጀምረው ነው መሀል ሳይ አፌ እንደሚተሳሰርብኝ የማስበው። አምፆ ህዩ ዐበህዩዕ ርኔዞዮ የአና ማስታወሻ ይህ ታሳቅ መለኮታዊ ግብር እስካለ ድረስ ምድራዊው ተጨባጭ ሁኔታ ምንም ይሁን ምን እያንዳንዱ «ሐዘን» ምንጊዜም የየራሱን «መጽናናት» ሊያገኝ የር ርች ል ሦክንያት እንደሌለ እርግጠኛ ነኝ ከዚህም ሌላ ተፈጥሮ ሁሉንም ትግሮት የምታስተካክልበት የራሷ ረቂቅ ምትሀት ተጎተዘት አላት ዛራ አለት ኒ የሚል ጠንዛካሪ ግን እኮ ማን ያውቃል ኪቲዬ መንፈሴን እንደአንዳች እያጥለቀለቀው ያለውን ይሄን ውስጣዊ ጠሴቴን ልክ እንደኔ ከሚሰማው አንድ ሰው ጋር እየተጋራሁ ዓለሜን የምቀጭበት ጊዜ ሩቅ አይሆን ይሆናል ያንቺው አና ሀሳብ ቢጤ ስለፒተር ባላሰብነው ባልጠበቅነውና ጨርሶ በማይመለከተን ምክንያት ራሳችንን ለመደበቅ ተገድደን ወደዚህ ቦታ ከመጣን ጀምሮ እኔና አንተ ያጣነው ነገር እጅግ በጣም ብዙ ነው ፒተር ለዚህን ያህል ረጅም ጊዜም ከምንፈልጋቸው ነገሮች ሁሉ ርቀን ነው የቆየነው ስልህ አንተ ውስጥ ያለው ዓይነት የሕይወት ክፍተት እኔም ውስጥ አለ እአያወራሁልህ ያለሁት ስለውጪያዊ ነገሮች አይደለም ውጪያዊ ነገሮችን በተመለከተማ ቤተሰቦቻችን የሚቻላቸውን ያህል እያደረጉልን ነው ያሉት አኔ ልልህ የፈለግኩት ስለውስጣዊ ችግሮቻችን ስለውስጣዊ ክፍተቶቻችን ነው አዎ ፒተር እኔም ልክ እንዳንተ የፍቅር ያለህ የነፃነት ያለህ የንፁሕ አየር ያለህ የሆዴን የምተነፍስለት ሰው ያለህ እያልኩ የከረምኩ ልጅ ነኝ ታዲያ ለእነዚህ ሳጣናቸው ነገሮች ሁሉ በቂ ማካካሻ የሚሆነን ነገር አለን ብዬ ማመን ጀምሬያለሁ። ግን ደግሞ ማን ያውቃል ኪቲ ይህ የምመኘው ጊዜ እኔ የማስበውን ያህል ሩቅ ላይሆን ይችላል ያንቺው አና ገ ህዩ ዐዐዕዐህዚዞኮርዮ የአና ማስታወሻ ትዳሜ መጋቢት ሀብ ውድ ኪቲ እዚህ ቦታ ከመጣን ጀሦሮ እንደ ቅዳሜና እንደ ዕሁድ የሚሰለችና የሚጨንት ቀን የለም በተለይ ደግሞ ቅዳሜ። ራሴን በሱ ቦታ አድርጌ ሳስበው አንድ ጊዜ ሀብ ውስጥ ሌላ ጊዜ ደግሞ ፍቅር ውስጥ የሰሜንና የደቡብ ያህል በሚቃረኑ ሁለት ስሜቶች አንዴ ሲነከር አንዴ ሲወጣ ሕመሙ ምን ያሀል የከፋ ህዩ ዐዐ ኗኔዞኮዮ የአና ማስታወሻ እንደሆነ በደንብ መገመት እችላለሁ ምስኪን ፒተር። አዎ ኪቲ ከራሴ በቀር ማንንም ማመን ያልፈለግኩበት ጊዜ ነበር ጎ ህዩ ዐበህዩዕ ርኔዞዮ የአና ማስታወሻ በሁለተኛው ዓመት መጀመሪያ ላይ ደግሞ ሁለተኛው ትልት ለውጥ። ያንቺው አና ዕሁድ መጋቢት ውድ ኪቲ ይሄን ሰሞን ደግሞ አንድ ቦታ አርፎ መቀመጥ እንኳን አቅቶኛል ነው የማወራሽ። ገዩ ዐበዐዕ ኗኔኮዮ የአና ማስታወሻ ሊቋቋመኝ ከሚችለው በላይ ለፍሳፊና ቀልቃላ ስለመሆኔ ፒተር በአንድ አጋጣ የነገረኝ ጊዜ እኔም በመልስ ምት ዓይነት ስለእሱ ይሰማኝ የነበረውን ነግሬው ነር ማለትም ልቋቋመው ከምችለው በላይ ጭምትና ፈዛዛ የነበረ ስለመሆኑ በበኩሌ አሁን ሀሳቤን ተቀይሬያለሁ እሱስ ስለእኔ የነበረውን አስተሳሰብ ቀደር ይሆን ወይ የሚለው ትልቁ ጥያቄዬ ግን አሁንም ጥያቄ እንደሆነ ነው ያለው ያንቺው አና ማክሰኞ መጋቢት ብ ውድ ኪቲ ዛሬ ምን ልንበላ እንደሆነ ልንገርሽ። ባለቬቶ ወሮቹን አንቺም መገመት የሚሳንሽ አይመስለኝም እማማና ወሮ ፋንዳን ናቸው እ ኪቲ አራተኛ ዓመቱን የያዘው የዓለም ጦርነት በየዕለቱ እየፈጠረ ባለው አጠቃላይ የኢኮኖሚ ቀውስ ምክንያት በየቤቱ በነፃነት ለሚኖረው ሰው እንኳን ሉ ነገር እጥረት አስጨናቂና ከአቅም በላይ በሆነበት በዚህ ክፉ ወትት በአንድ ሚስጥራዊ የመደበቂያ ቤት» ውስጥ መኖር ቀልድ ጉዳይ እንዳይመስልሽ ኽረ ህዩ ዐበህዩዕ ርኔዞዮ የአና ማስታወሻ ምነው እንደሚያደርገው አድርጎ ይሄን ቀፋፊ ጊዜ በገላገለን። ምክንያቱም እሱ ቢያንስ ብዙ የማደንቅለት ነገሮች አሉት አዎ ኪቲ ፒተር ጥሩ ሀባይ ያለውና በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው። ያንቺው ደስተኛዋ አና ገዩ ዐዐዕ ኗኔኮዮ የአና ማስታወሻ ሰኞ መጋቢት ውድ ኪቲ ዛሬ ጠዋት ፒተር አንድ ምሽት እንደገና ወደ ክፍሉ መምጣት እችል እንደሆን ጠየቀኝ እረብሸዋለሁ የሚል ምንም ዓይነት ሀሳብ ሊገባኝ እንደማይገባም ነገረኝ እኔ ግን በየምሽቱ መምጣት እንደማልችል ምክንያቱም ይህን ብናደርግ ሰዎቻችን እንደማይወዱልን ስጋቴን ገለኩለት ሰዎቻችን ወደዱልን አልወደዱልን የራሳቸው ጉዳይ እንደሆነና እንዲህ ዓይነቱ ነገር ጨርሶ ሊያስጨንተኝ እንደማይገባ ጠበቅ አድርጎ ሲነግረኝ «እንግዲያውማ አንድ ቅዳሜ ምሽት ብመጣ እኔም ደስታውን አልችለውም» አልኩትና በተለይ ጨረቃማ ምሽት ሲሆን ቀደም ብሉ እንዲያስታውሰኝ ነገርኩት «ልክ ነሽ ከዚያ ወደጣሪያችን እንወጣና ጨረቃዋን እያየን ጥሩ ምሽት እናሳልፋለን» አለኝ ይህ በእንዲህ እንዳለ ገና ብቅ ባለው ደስታዬ ሳይ በከፊል ያጠሳበት አንድ ነገር እንዳለ ይሰማኛል ምን መሰለሽ ኪቲ ለረጅም ጊዜ እንዳሰብኩበትና አንደገባኝ ከሆነ ማርጎትም ፒተርን እንደምትወደው በጣም እርግጠኛ ነኝ ምን ያህል እንደምትወደው መጠኑን በትክክል ባላውቅም የሆነው ሆኖ በጣም እያስጨነቀኝ የመጣ ጉዳይ ነው ወደ ፒተር ክፍል በሄድኩ ቁጥር ወይ ደግሞ እኔና ፒተር ጣሪያው ላይ ብቻችንን በሆንን ቁጥር ማርጎት ላይ እየፈጠርኩባት ያለሁት ሕመምና ስቃይ ቀላል ሊሆን እንደማይችል እገምታለሁ በጣም የሚገርመሽ ነገር ግን እሷ በምንም ዓይነት ይህ ስሜቷ እንዲታይባት አታደርግም በበኩሌ በእሷ ቦታ ብሆን በቅናት እንደ ድ ጨቬሼ እንደማልቅ አውቃለሁ ማርጎት ግን ይህ ጉዳይ ፈሞ ሊያሳስበኝና ላዝንላትም የሚገባ እንዳልሆነ ብቻ ነው ደጋግማ የምትነግረኝ «እዚህ ቤት ውስጥ በብቸኝነት የቀረሺው አንቺ ብቻ መሆንሽን ሳስበው የሆነ ጭንቅ የሚል ነገር ስለሆነብኝ እኮ ነው ማርጎት» በማለት ስሜቴን ልገልጽላት ሞከርኩ «አታስቢ አና ብቸኝነቱንማ ከለመድኩት ቆየሁኮ» አለቺኝ መረር ያለ መሆኑ በሚያስታውቅባት አንደበት ስለዚህ ጉዳይ ለፒተር ለመንገር ለጊዜወ ድፍረቱ አልመጣልኝም እንግዲህ ምናልባት ወደፊት እሞክር ይሆናል ከዛ በፊት ግን እኔና ፒተር ልንነጋገርባቸው የሚገቡን ብዙ ብዙ ነገሮች አሉን ህዩ ዐዐሂዞኮዮ የአና ማስታወሻ ትናንትና ማታ እማማ በተለመደው የቁጣ ጥይቷ ጨረፍ አደረገችኝ ለነገሩ ዕእጄጀን ነው የሰጠችኝ በእሷ ሳይ ያለኝን ግዴለሽነት ይህን ያሀልም ሳበዛው አይገባኝም ስለዚህ ምንም ይሁን ምን የራሴን አመለካከት ለራሴ ይፔ ከእማማ ጋር የተሻለ ቅርርብ ለመፍጠር እንደገና ጥረት ማድረግ ይኖርብኛል አሁን አሁን አባባ እንኳን በመጠኑ ተለውጧል ልልሽ እችላለሁ እንዳይወቅሰኝ እኔ ሆቬበት እንዳይተወኝ መረን ሆፔበት የቱን እንደሚይዝ እንደተቸገረ ያስታውቅበታል ይህ ደግሞ ከወትሮው ቀዝቀዝ እንዲልብኝ አድርጎታል ጉዴን እዬልኝ ብቻ ኪቲዬ። እኔና ፒተር አሁንም ቢሆን አንቺ የምታስቢውን ያህል የገፋ ግንኙነት ውስጥ አይደለም ያለነው ፒተር ክፍል ውስጥ ሁለታችን ብቻ የምናሳልፋቸውን ጊዜያትም በሴላ አትውሰጂያቸው በቃ አለ አይደል መሸትሸት ሲል ደብዘዝ በሚለወነ በፒተር ክፍል ውስጥ መስኮቱ አጠገብ ተቀምጦ ማውራት የሆነ ቅልል የሟል ነገር ስላለው ነው ስልሽ ምክንያቱን አትጠይቂኘ አንጂ ቦግ ያለ ብርሀኣ ላይ ለማለት የሚከብዱሽን ነገሮች ደንገዝገዝ ባለ ቦታ በቀላሉ ልትያቸማ ትችያለሽ ከዚህም ሌላ የውስጥሽ የሆነን ስሜት በትክክል ለመለዋዖ በሚጪጧሟሁ ሰዎች መሀል ሆነሽ ከመጪሟህ ይልቅ ነጠል ብለሽ መንሾካቦኮነ ነው በጣም አመቺና ቀላል የሚሆነው እና የኔና የፒተር የእስካሁኑ ግንኝነካህ ከዚህ ያለፈ አይደለም ልልሽ ፈልጌ ነው ማርጎት ቶፋ ኒ ህዩ ዐበህዩዕ ርኔዞዮ የአና ማስታወሻ አፎኗዊጩ ፒተርን በእህትነት የፍቅር ዐይን ማየት እየጀመርሽ ነው የሚል እምነት አለኝ ልክ እኔ ልረዳው እንደምፈልግ ሁሉ አንቺም ልትረጂው የምትችይበትን ዕድል ብታገዢ ደስ የሚልሽ ይመስለኛል ደግሞም ይህን ማድረግ የምትችይበት ጊዜ ሊመጣ የማይችልበት ምንም ምክንያት ያለ አይመስለኝም ምንም እንኳ እኔም አንቺም እያሰብነው ያለነው የዚህ ዓይነቱን ቅርርብ ባይሆንም ትክክለኛ ቅርርብ ሊፈጠርም ሆነ ሊያድግ የሚችለው በሁለቱም ወገን ትክክለኛው ፍላጎት ሲኖርና ተገቢው ጥረት ሲደረግ ብቻ ነው ለዚህም ይመስለኛል የእኔና የአባባ እንኳን ግንኙነት የትም ሊደርስ ያልቻለው «እና ማርጎቴ በዚህ ጉዳይ ሳይ ከዚህ በኋላ ምንም ባናወራ ደስ ይለኛል ግን አሁንም ቢሆን ከእኔ የሥትፈልጊው ሦንም ዓይነት ነገር ካለ አባክሽ ፃፊልኝ ምክንያቱም እኔም ብሆን ማለት የምፈልገውን ሁሉ በሚገባ ለማለት ወረተት ላይ ነው የሚቀለኝ «ማርጎት ምን ያህል እንደማደንቅሸ አታውቂም። ስለእውነት ነው ምልሽ አሁን የቀረኝ አማራጭ አንቺና አባባ ወስጥ ያለው ጥሩነት እኔም ውስጥ ሊኖር የሚችልበትን ጊዜ በተስፋ መጠበቅ ብቻ ነው አዎ ጥሩነትን በተመለከተ በአንቺና በአባባ መሀል እምብዛም ልዩነት አይታየኝም» ያንቺው አና ረቡዕ መጋቢት ውድ ኪቲ ትናንትና ማታ ከማርጎት ሌላ ደብዳቤ ደረሰኝ «ውድ አና ከትናንቱ ደብዳቤሽ በኋላ አንድ ደስ የማይል ስሜት እየረበሸኝ ነው ማለትም ወደ ፒተር በሄድሽ ቁጥር ሕሊናሽን የሚቆጠቁጥሽ ነገር እንዳለ በመረዳቴ ግን ስለእውነት ነው ምልሽ እንደዛ ልትሆፒበት የሚገባሽ ምንም ምክንያት የለም በእርግጥ አሁንም ቢሆን ልደብቅሽ የማልፈልገው ነገር አለ እኔም የልቤን ላካፍለው የምችለው ሀሳብ ለሀሳብ ልለዋወጠው የምችለው አንድ ሰው ሊኖረኝ እንደሚገባ ይሰማኛል። ይሁን እንጂ ፒተርን ለዚህ ገና እንዳሳጨሁት በድጋሚ ላረጋግጥልሽ እፈልጋለሁ ገ ህዩ ዐዐዕዐህዚዞኮርዮ የአና ማስታወሻ ነ «በእርግጥም ልክ አንቺ እንዳልሺው ለፒተር የወንድምነት ዓይነት ስሜት አለኝ ወንድም ስልሽ ግን የታናሽ ወንድምነት ማለት ነው በእርግጥ በወንድሦነትና በእህትነት መቀራረብ የጀመሩ ሁለት ሰዎች ግንኙነትም ቢሆን መነካካትን ከጨመሩበት ሊያድግ የማይችልበት ምክንያት ያለ አይመስለኝም እንግዲህ የሚነካኩበት ጊዜ ምናልባት ወደ ፊት ይመጣ ይሆናል ምናልባት ደጎግሞ መቼም አይመጣ ይሆናል ለማንኛውም በእርግጠኝት ልነገርሽ የምችለው ገና እዛ ደረጃ የደረሰ ነገር አለመኖሩን ነው «ስለዚህ ለእኔ ልታዝፒበት የሚገባሽ ምንም ነገር የለም አና ይልቅስ ዕድልሽ ጓደኛ የሚሆንሽ ሰው አንዴ ሰጥቶሻል ፀጥ ብለሽ በሚቻልሽ ሁሉ ራስሽን ለማስደሰት ሞክሪ እህትሽ ማርጎት ፍራንክ ይህ ሁሉ ሲሆን ነገሮች ግን አንድ አንድ እያሉ የበለጠ እየተሻሉ የበለጠ እያማሩ እየመጡልኝ ነው እልሻለሁ ምን አለች በይኝ ኪቲዬ ይህ ሚስጥራዊ ቤታችን አሁን በቅርቡ እጅግ ውብ የሆነ የፍቅር ትዕይንት ማስተናገዱ የማይቀር ነወ። ህዩ ዐበህዩዕ ርኔዞዮ የአና ማስታወሻ ሃሃሃ። ቆሼ ይመስል የነበረውን ጠረጴዛ ሊሉቹ አዕድተውታል የጋራ ክፍላችን ጦደ ቀድሞ መልኩ መመለሱን ስናረጋግጥ ቡና ሻይና ወተት አፈላላንና ጠረጴዛውን ለምሳ አሰናዳነው አባባና ፒተር ያን ጉደኛ ታኒካ ሽንት ቤት ወስደው ከገለበጡ በኋላ በሙቅ ውሃና በክሉሪን አጠቡት ገዩ ዐበዐዕዐዚሬዞኮርዮ የአና ማስታወቫ ተቀመጥን አቶ ክሬለርም ከቀኑ አምስት ሰዓት ላይ ጠረጴዛችንን ከብበን እና ቀስ በቀስ ሪፖርት ሊያደርግ ከሄደበት ተመልሶ ከእኛው ጋር ነበር ቤታችን የቀድሞ ገፅታውን እየያዘ መጣ እልሻለሁ ኣሁን ደግሞ አቶ ከሬክር ስለሌሊቱ ግርግር ይሾል የመጣወንቃ ሪስ ልንገርሽ አቶ ክሬለር ከአቶ ስላግተር ቤት ሲደርስ አቶ ስላግተር ከመኝታው አልተነሳም ነበር ሚስትየው ናት ሌሊት ባሏ እንደተለመደው በአካባቢው እየተዘዋወረ ትኝት ሲያደርግ የመጋዘኑን በር በከፊል መሰበር ማየቱንና ወዲያውኑ ፖሊስ ይዞ በመምጣት ውስጡን ማስፈተሹን ለአተ ክሬለር የነገሪችው በተረፈ ቀሪውን ዝርዝር ማክሰኞ ጠዋት ቢሮ ድረስ መጥቶ ባሏ እንደሚያስረዳው ገልፃለት አቶ ክሬለርን ታሰናብተዋለች ከአቶ ስላግተር ቤት መልስ አቶ ክሬለር ከእኛ ሕንፃ ትይዩ ከመንገዱ ባሻገር ያለው የምግብ ቨቀጦች ግሮሰሪ ባለቤት የሆነውን ሰውዬ ያገኘዋል በነገራችን ሳይ ኪቲ አብዛኛዎቹ ምግብ ነክ ሸቀጦችን የሚገዙልን ከዚህ ሰው ሣሮሰሪ ነው ሌሊት ሌቦች የቢሮውን መጋዘን ሰብረው ገብተው እንደነበር አቶ ክሬለር ሲነገረው «አዎ አውቃለሁፎ በማለት ቀዝቀዝ ባለ አንደበት ይመልሳል «አውቃለሁ በሰዓቱ ከባለቤቴ ጋር በመጋዘኑ ፊት ለፊት እያለፍን ሳለን ነበር የበሩን መሰበር ያየሁት ባለቤቴ ዝም ብለን መንገዳችንን እንድንቀጥል ፈልጋ ነበር እኔ ግን ነገሩን ማጣራት ስለፈለግኩ ባትሪዬን እንደያዝኩ ወደበሩ ቀረብኩና ወደ ውስጥ ስመለከት ሌቦች በመደናገጥ መጋዘኑን ለቅቀው ቨሹ ግን ጣጣ ፈንጣጣውን ስለፈራሁ ለፖሊስ ደውዬ ማሳወቅ አልፈለግኩም አንተም ብትሆን አለመደወሌን የጠሳኸው አይመስለኝም እንዴት መሰለህ አቶ ክሬሰለር በዚህ ሕንፃችሁ ውስጥ ምን ሚስጥር እየተካሄደ እንዳለ በእርግጠኝነት የማውቀው ምንም የለም ግን ይቅርታ አድርግልኝና ብዙ የምገምታቸው ነገሮች አሉኝ ለዚህ ነው ለፖሊሶች መደወል ያልፈለግኩት አቶ ክሬለር የግሮሰሪውን ሰውዬ ከልቡ አመስግኖት መንገዱን ይተጥሳል ይህ ሰው የእኛን እዚህ ውስጥ መኖር ሊገምት እንደሚችል ምንም ጥርጥር የለውም ምክንያቱም እነ አቶ ክሬለር ያዘዙትን ምንም ዓይነት ቨቀጥ ቢሮ ድረሳ ህዩ ዐዐዕዐህዚዞኮርዮ ጨጨ ኤ ጨመ የአና ማስታወሻ ሚ ያመጣሳቸው ፖንጊዜም በምሳ ሰዓት ላይ ሰራተኞቹ ሲበታተኑ ጠብቆ ነው ተመልከች ኪቲ እንዲህም ዓይነት ጥሩ ሰው አለ። በአርግጥ የገባልኝን ቃል ረስቼው አይደለም ስልሽ እዚህ ቦታ እስካለን ድረስ ከዚህ ያለፈ ነገር ውስጥ እንደማንገባ ደጋግሞ አረጋግጦልኛል ግን አንድ ነገር አትርቪ ኪቲ ምንም ይሁን ምን ፒተር «ሀንድ ልጅ» ነው ወንድ ልጅ ወንድነቱ ሲነሳሳበት ሕሊናው ጥሉት ይሸሻል ይባላል እንጂ ፒተር በማንኛውም ጉዳይ እምነትሸን ብትጥይበት የማያሳፍርሽ ልጅ ለመሆኑ ከእኔሃ በሳይ ምስክር አያሻጦ በነገራችን ላይ ኪቲ ያለዕድሜዬ መጀመሬን አዬ ራሴም በደንብ አውቀዋለሁ አዎ ገና አሥራ አምስት ዓመት እንኳን አልሞላኝም ግን ሁሉን ነገር በራሴ መወሰንና ማድረግ ጀምሬያለሁ ይህ በእርግጥም ለሌሉች ሰዎች እንግዳና ለመረዳትም የሚቸገሩበት ሊሆን ይችላል ምክንያቱም የዚህ ዓይነት ነገር የተለመደ አይደለም ለምሣሌ ማርጎትን ብትወስጃት የሆነ ዓይነት ቃልኪዳን ወይ የጋብቻ ውል ውስጥ ካልገባች በቀር በምንም ተዓምር ከወንድ ልጅ ጋር ለመሳሳም እንደማትፈቅድ መቶ በመቶ እርግጠኛ ሆቕ ልነግርሽ እችላለሁ በፍፁም ንክች አታደርገውም በአንፃሩ ግን እኔም ሆንኩ ፒተር እንዲህ ዓይነት ነገር ከነመኖሩሦ ትዝ ብሉን አያውቅ እማማም ብትሆን ከአባባ በፊት ወንድ ብሉ ነገር በደረሰበት እንዳልደረሰች በጣም እርግጠኛ ነኝ። በዚህ ሳይ ደግሞ ይህን በማድረግ ማለትም ሚስጥሩን ለአባባ በመግለፅ ብቻ ከሕሊናዬ ሙሉ በሙሉ መታረቅ እችል ይሆን ወይ የሚለውም ሌሳው ጥያቄዬ ነው ለማንኛውም ምንም ዓይነት ውሳኔ ሳላይ ከመድረሴ በፊት ከ«አሱ» ጋር መወያየት አለብኝ አዎ ኪቲ ከአሱ ጋር ገና ብዙ ብዙ ሳወራቸው የምፈልጋቸው ነገሮች አሉኝ መተቃቀፍና መሳሳም ብቻ ትርጉሙም ጥቅሙም አልታይ እያለኝ ነው ሃሳብ ለሃሳብ መለዋወጥ አንዳችን አንዳችንን በሚገባ ማወቅና አንዳችን በአንዳችን ሳይ ሙሉ እምነት መጣል መቻል አለብን ይህን ማድረግ ደግሞ ለሁለታችንም ትርፍ እንጂ ኪሳራ እንደማያመጣ እርግጠኛ ነኝ ያንቺው አና ፋ ገፎዩ ዐዐዕዐዚኔኮርዮ የአና ማስታወሻ ኤሙጭፍ ሬጭጨጩጨጩጨጨጭሄጨሄጨጩሯጨሯ ማክሰኞ ሚያዚያ ውሁድ ኪቲ ሁሉም ነገር ጥሩ ይመስሳልቆ አባባ የሕብረብሔሩ ጦር በሩሲያና ጣሊያን ውስጥ አንዲሁም በምዕራብ በሚገኘው የናዚዎች ጦር ሳይ ስፋት ያለው የወረራ ኦፐሬሽን ከግንቦት ሃያ በፊት አንደሚጀምር በእርግጠኝነት እየጠበቀ መሆኑን ነገረን እኔ ግን አሁንም ቢሆን ከዚህ የተረገመ ቦታ ነፃ ልንወጣ ስለምንችልበት ሁኔታ ማሰብ አየከበደኝ ነው አውን የመሆኑ ነገር ፈፅሞ ሊታየኝ አልቻለም ትናነትና እኔና ፒተር ወደቀድሞ ዓይነቱ ወግ ጥረቃችን ተመልሰን ስልሽ ያው እንደነገርኩሽ ሰሞኑን ማለትም ቢያንስ ላሳለፉት አሥር ቀናት ወሬ ብሉ ነገር ትተን መተሻሸት መሳሳም ወይ ደግሞ ተቃቅፈን በሀጥታ ለጥ ማለት ብቻ ነበር እናሥ ስለልጃገረዶች ሁሉን ነገር በዝርዝር አስረዳሁት በጣም ሚስጥር ስለሚባሉት እንስት ነክ ጉዳዮች አንኳን ከመንገር ወደኋላ አሳልኩም የምሽቱን ውይይት ያሳረግነው ያው እንደተለመደው በመሳሳም ነበር መጀመሪያ እኔ ጉንጩ ሳይ ሳምኩት ቀጥሎ ደግሞ አሱ ሳመኝ እንደሌላው ጊዜ መሃል ጉንጩን ሳይሆን ወደአፌ በጣም ተጠግቶ ነበር ብልሽስ ምን ትያለሽ። እውነቴን ነው ምልሽ ኪቲ ሌላ ሌላውን ተይውና ሞቪ እንኳን ብቅ ባላለብንና በድመት ኮቴው ባልረበሸን የሚያሰኝሽ ዓይነት የመረጋጋት ስሜት ነው ያንቺው አና ህዩ ዐበህዩዕ ርኔዞዮ ኳ የአና ማስታወሻ አርብ ሚያዝያ ውድ ኪቲ ትናንት ከሰዓት በኋላ አሞኝ ተኝቼ ነበር። አዎ እምጥ ይግባ ስምጥ ሳይታወት ድንገት የውሃ ሽታ ሆነ ካለፈው ሳምንት ማለትም ከሐሙስ ጀምሮ ዐይኑን አላየነውም እንደኔ ግምት ከሆነ ይሄን ጊዜ አንዱ «እንስሳት አፍቃሪ ደህና አድርጎ አጣጥሞታል ነፍስያውም ይሄኔ በድመቶች ገነት ውስጥ ናት ሥናልባትም ከሰሞኑ አንዲት ትንሽዬ ልጅ ከሞቪ ቆዳ የተሰራ ለስላሳ የፈር ኮፍያ ስጦታ አግኝታለች ኦ ኪቲ ፒተር ምን ያህል እንዳዘነ አትጠይቂኝ ሰማይ የተደፋበት ነበር የሚመስለው ሊላው እንግዲህ ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ አመጋገባችንን ተይረናል ምሳችንን ምንጊዜም ከቀትር በፊት አምስት ተኩል ላይ አንበላና እስከ እራት ሰዓት ያለውን ጊዜ በአንድ አንድ ኩባያ መረቅ እንገፋዋለን ይህ ማለት በቀን ሶስቴ በመብላት ፈንታ ሁለቴ ብቻ በመብላት ምግባችንን መቆጠብ ችለናል ማለት ነው ቅጠላ ቅጠል ማግኘት አሁንም በጣም በጣም ከባድ ነው ለምሣለ ዛሬ ለዐይን እንኳን የሚያስጠላ ጎመን ተብዬ ነው ቀቅለን የተመገብነው ቅቅል ጎመን ቅቅል ስፒናች የጎመን ሾርባ ምናምን በቃ ከዚህ የተለየ ነገር የሚታሰብም አይደለም አልፎ አልፎ ለለውጥ ያህል የጠወለገ ድንች እንቀላቅልበታለን ትንሽ ቅንጦት ቢጤ ሲያምረን ማለት ነው ህዩ ዐበህዩዕ ርኔዞዮ የአና ማስታወሻ በቀላሉ ልትገምቺው እንደሥትችይው አዚህ ቦታ ያለነው ሰዎች ሦሬቱ አፍንጫችንጋ ሲደርስና ግሽግሸ ሲለን በየጊዜው ራሳችንን የምንጠይቀው ጥያቄ አለ «አሬ እንደው ሦንድነው። ያንቺው አና ህዩ ዐበህዩዕ ርኔዞዮ የአና ማስታወሻ ሐሙስ ግንቦት ቹ ውድ ኪቲ በአሁኑ ሰዓት ሦን ያህል ቢዚ እንደሆንኩ እንዴት ብዬ እንደምነገርሸ አላውቅም ከሁለት አመት በላይ ከአንድ ቦታ ቅስቅስ ሳይል ታሽጐ የኖረ ሰው ውዝፍ ሥራዬን ለመጨረስ ጊዜ አጠረኝ ብሎ ቢያወራ ለማመን አይቸግርም። አሁንም ያለን ብቸኛ አማራጭ አመጋገባችንን የበለጠ መቀነስ ነው ይህንን በምን መልኩ ማድረግ እንደምንችል ከተወያየን በኋላ የተስማማንበትን ልንዝዢሽ ለነገሩ እምብዛም የሚያመጣው ፋይዳ ያለ አይመስለኝም እማማ ቁርስ ብሉ ነገር ከነአካቴው መቅረት እንዳለበት ያቀረበችው ሃሳብ ያለምንም ተቃውሞ ፀደቀ በተረፈምሣ ቁራሽ ዳቦ በመረቅ እራት ትቅል ድንችከተቻለ ከተቻለ ደግሞ በሳምንት አንዴ ወይ ሁለቴ ጉመን አሊያ ሥ የተገኘ ዓይነት የቅጠላቅጠል ዘር ከዚህ ውጪ ማሰብ በቁም የመቃዣት ያህል ነው ረሃብ ይብሱን ሊፈነጭብን ነው ኪቲዬ ይሁን እንጂ ምንም ነገር በናዚዎች እጅ ከመውደቅ ይሻሳል ያንቺው አና አርብ ግንቦት ውድ ኪቲ ይኸው በስተመጨረሻው በቤታችን ውስጥ ከትናንት ጠዋት ጀምሮ የነበረው ውጥረት በመጠኑም ቢሆን ረገብ አለና እኔም ከስንጥቁ መስኮት ፊት ለፊት ባለው ጠረጴዛዬና ወንበሬ ሳይ ተቀምጩ ሁሉን ነገር ልፍልሽ ተዘጋጀሁ መንፈሴ እንክትክት ብሉልቫል ኪቲዬ ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ እንዲህ አይነት ድቅድቅ ስሜት ተሰምቶኝ አያውቅም ያኔ ሌቦቹ ሰብረው የገቡ ጊዜ እንኳን መንፈሴ ይህን ያህል እስከመላቨት አልደረሰም ነበር ልልሽ እችላለሁ በአንድ በኩል የግሮሰሪው ሰውዬያችን ጉዳይ አፅምሮዬ ወውስጥ እየተመላለሰ አረፍት ይነሣኛልፁ በሊላ በኩል ኦበሌላ በኩልማ ስንቱን ልንገርሽ በቤታችን ውስጥ ነጥብ በነጥብ እየተብጠለጠለ ሲወራ ውሎ ሲወራ የሚያመሸውና መላው ዓለም ፐከር ርጩከ በህር የሚለው የእኛ የአይሁዶች ጉዳይ የወረራው መዘግየት የምግባችን እየከፋ እየከረፋ መሄድ እንደአንዳች የነገሰብን አጠቃላይ ውጥረት በእያንዳንዱ የመደበቂያ ቤታችን ነዋሪ ላይ የሚታየው አሳዛኝ ገጽታ ኪጠፍዐህበህይዐዚዞዮ የአና ማስታወሻ በፒተር የተበሳጨሀብት ጉዳይ ወዘተ ይህ እንግዲህ ጥቁር ጥቁሩ መሆኑ ነጦ ታዲያ ከዚሁ ጋር በየጣልቃው ነጭ ነጩም ውልብ እያለኝ ያልፋል ለምሣሌ የሜፔ የቃልኪዳን ቀለበት የዊትሰን በዓል መስተንግዶ በነገራችን ላይ «ዊትሰን» ማለት ከፋሲካ በኋላ ሰባተኛው እሁድ ማለት ነው የአቶ ክሬለር ልደት አበባዎች ፊልሞች ኮንሰርቶች ወዘተ ብቻ ምን ልበልሽ ያ ትልቁ ለውጥ ያ በሁለቱ ተቃራኒ የሕይጦት ገጽታዎች መሀል ያለው ትልቅ ለውጥ ምንጊዜም አብሮን አለ አንዱን ቀን የሁኔታዎችን አስቂኝ ጐናቸውን እያየን ስንሳሳቅ እንውልና ሌሳውን ተን ደግሞ በስጋት ስንንጸረስር በሁሳችንም ዓይኖች ውስጥ ፍርሃት ውጥረትና ተስፋ መቁረጥ ሲነበብን እንውላለን ታዲያ ከአኛ በላይ የሚያሳዝኑኝ አሣር የሚያህለውን የስሥንታችን ጣጣ ተሸክመው ያሉት ሜቴ እና አቶ ክሬለር ናቸው አዎ ይህን ሁሉ ጊዜ ተደብቀን ለቆየነው ስምንት ባዕዳን የሚያስፈልጉንን ነገሮች ለማሟላት የአቅሟን ሁሉ ስትማስን የኖረችው ሜፔ እና ከሦንሰጋበት አደጋ የመጠበቁን ተራራ የሚያህል ኃላፊነት ተሸክሞ አዕምሮው ክፉኛ ከመወጠሩ የተነሣ ማውራት እንኳን እየተሳነው የመጣው አቶ ክሬለር እስቲ አስቢው ኪቲ እአዚህ የሰቆቃ ዋሻ ውስጥ ታሽገን ስንኖር ይኸሽው ድፍን ሁለት ዓመታችን እስከመቼ ይሆን ይህን እጅ እጅ የሚል ሕይወትና ዕለት ተዕለት እንደ ጅማት እየከረረ የሚሄድ የመንፈስ ወጥረት ችለን መጠበቅ ያለብን። ግን ሁለታችንንም ወደ ኋሳ አንፍ የያዘን አንድ ሚስጥራዊ ነገር አለ ምንድነው ብለሽ ግን አንዳትጠይቂኝ ምክንያቱም እኔ ራሴ ገኖ ልፈታው ያልቻልኩት እንቆቅልሽ ነው አንዳንዴ ለዚሀ ልጅ ያለኝን ፍቅርና ናፍቆት እንዲሁ እያጋነንኩት ይሆን አንዴ የሚል ጥያቄ ውስጥ እገባለሁ ግን ደግሞ ነገሩ እንደዛ አንዳልሆነ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ለሁለት ቀን እንኳን ወደ ክፍሉ ሳልሄድ ከቀረሁ የምሆነውን ነው የሚያሳጣኝ ከመቼውም በላይ በናፍቆቱ ቅጥል እላለሁ ፒተር በጣም ጥሩና የሟወደድ ልጅ መሆኑ ምንም የሚያጠያይቅ አይደለም ያም ሆኖ ብዙ የማልወድለት ነገሮች እንዳሉትም ልክድ አልችልም በተለይ በተለይ ለሀይማኖት ያለው ጥላቻ ስለምግብ አውርቶ የማይጠግበው ነገር አንዲሁም ስለሌሎች የማይረቡና አሰልቺ ጉዳዮች በልዩ ጽሞና እያወራ የሚያዝገኝ ነዝር ከማይጥሙኝ ባሕሪዎቹ ዋናዎቹ ናቸው የሆነው ሆኖ አሁን እንደበፊቱ ልንጨቃጨቅም ሆነ ልንጣላ እንደማንችል ሙሉ እምነት አለኝ ምክንያቱም ይህ እንዳይሆን ቀጥተኛና ግልጽ ስምምነት አድርገናል ስምምነቱን ላለማፍረስም ቃል ህዩ ዐበህዩዕ ርኔዞዮ የአና ማስታወሻ ተገባብተናል ፒተር ሰሳም ወዳድ ሰው ነው ከዚህም በሳይ በጣም ትፅግሥተኛና ስለማንኛውም ነገር በቀሳሉ የምታሳምፒው ዓይነት ነው በተለይ እኔን ምን ያህል አንደሚታገሰኝ ልነግርሸ አልችልም። «ሥራ ይበዛበታል» ደብዳቤ ለማቅረብ መከራውን አያየ ነው በዚህ ሳይ ይህ የሆነው ከረጅም ጊዜ ጀምሮ እያሰቃየው ላለው የጨጓራ አልሰር የቀዶ ሕክምና ለማድረግ እየተዘጋጀ ባለበት ጊዜ ነው አንድ ትልቅ ዜና ልጨምርልሸ በመላው አምስተርዳም ያሉ የግል ቴሌፎኖች ሁሉ ትናንትና ከቀኑ አምስት ሰዓት ላይ አገልግሉታቸው እንዲቋረጥ ተደረገ ያንቺው አና ህዩ ዐበህዩዕ ርኔዞዮ የአና ማስታወሻ ፎኤፍ ቹቹጌጌጌጌጌ አርብ ሰኔ ውድ ኪቲ በሚስጥራዊው ቤት ውስጥ ሦንምሦ አዲስ ነገር የለም ማለት ይቻላል። ትልልቆቹ ዜናዎች እንግዲህ እነዚሁ ናቸው ኪቲሻ ያንቺው አና ማክሰኞ ሕምሊ ውድ ኪቲ ጊተር ወደፊት ወንጀለኛ የመሆንና ቁማርም ውስጥ የመዘፈት ሃሳብ እንዳለው የሚያወራኝ ነገር ምን ያህል ፍርሃት እንደሚለቅብኝ አትጠይቂኝ ምንም እንኳን አወራሩ አንደተልድ አድርጐ ቢሆንም የገዛ ድክመቱን ያወቀውና ሌሳ አማራጭ የለኝም የሚል ስጋት ያለበት ዓይነት ይሰማኛል ይገርምሻል ከማርጐጉትም ሆነ ከፒተር በተደጋጋሚ የምሰማው አንድ ነገር ነው «ምነው እንዳንቺ ጠንካራና ልበ ሙሉ በሆንኩ ምነው አንዳንቺ የምፈልገውን ነገር በትክክል ባወቅኩትና እሱው ሳይ ሙጭጭ ባልኩ ምነው ያንቺን ያህል ናት ትጋትና ኃይል በኖረኝ አዎ እነሂህ አንቺ ያለሽ ነገሮች አኔም ቢኖሩኝ ኖር» ራሴን ለማንም ተጽዕኖ ክፍት ያሰማድረጌ በእርግጥም ጥሩ ጐኔ ስለመሆኑ እኔ ራሴ መቶ በመቶ እርግጠኛ አይደለሁም። ሌሴሳውን ተይውና ከሞት በኋሳ አለ የሚባለውን ፍርድና ቅጣት አንኳን እኮ የግድ ልትፈሪው አኣይገባሽም እነፒህ ድትና ኩነኔ ገነትና ገሃነም ምናምን ምናምን የሚባሉ ነገሮች ሁሉ ለብዙ ሰዎች በቀሳሉሌ የማይዋጡና የማይመስሉ ናቸው ያም ሆኖ ሃይማኖት ግን ዓይነቱ ምንም ይሁን ምን አንድን ሰው በቀጥተኛው መንገድ እንዲጓዝ የሚረዳና ውስጣዊ ሰሳምን የሚሰጥ በጣም ጥሩ ነገር ነው ለእኔ አንደሚታየኝ ዋናው ነገር በጥሬው ሲባል እንደምሰማው «እግዚአብሔርን መፍራት» አይደለም ዋናው ነገር ሰው የመሆንን ታላቅ ክብርና ንፁህ ሕሊናን ጠብቆ መቆየት መቻል ነው አያንዳንዱ ሰው በእያንዳንዱ ምሽት መኝታው ላይ ጋደም እንዳለ ወደ እንቅልፉ ዓለም ከመግባቱ በፊት ቀኑን ሙሉ ስላሳለፋቸው ነገሮች ሁሉ አንድ በአንድ እያስታወሰ የትኞቹ ጥሩዎች የትኞቹ ደግሞ መጥፎዎች እንደሆኑ መመዘን ቢችል ዋንኛ ጨዋና ጥሩ ሰው መሆን በቻለ ነበር አዎ ያን ጊዜ ሳታውቂው በአያንዳንዱ አዲስ ቀን መጀመሪያ ሳይ ራስሽን የምታስተካክይበትንና የምታሻሸይበትን መንገድ ለማግኘት ጥረት ማድረግ ትጀምሪያለሽ ያለጥርጥርም በጊዜ ሂደት ማመን የሜያዳግት ያህል ብቃትን ለመጉናፀፍ ትችያለሽ ማንም ሰው ይህን ማድረግ ይችሳል ምንም ወጪ የሚያስወጣ ነገር አይደለም ሃን ለሕይወት ምን ያሀል እንደሚረዳ በቃላት መግለጽ አይቻልም አዎ ኪቲዩ ረ ህዩ ዐዐዕዐህዚዞኮርዮ የአና ማስታወሻ ጨጨመጨሙፎፎፎጩጨኤፍጨጩጩጭቋ የማያውቀው ሁሉ በተቻለው አቅም ለማወቅ መጣር ያለበት ከገዛ የሕይወት ልምዱም ለመገንዘብ መቻል ያለበት ታላቅ አውነታ ምን መሰለሽ የንፁህ ሕሊናን ያህል ብርታትና ናትን የሚሰጥ ነገር የለም ያንቺው አና ቅዳሜ ሐምሌ ውድ ኪቲ የነአቶ ክሬለር ቢሮ ዋና የቢዝነስ ወኪል አቶ ቢ ሰሞኑን ወደ ቤቨርዋይክ ከተማ ወጣ ብሎ ነበር እናም እዛ ተካሂዶ በነበረው የጨረታ ገበያ በብዙ ኪሎዎች የሚቆጠር ስትሮበሪ መግዛት ቻለ በነገራችን ላይ ኪቲ እዚህ ሆሳንድ ውስጥ ማንኛውም የፍራፍሬ አምራች ምርቱን ግል በሆነ ሕዝባዊ ጨረታ እንዲሸጥ የሚያስገድድ ሕግ አሰ እናልሽ በአቧራና በአሸዋ የተቨፈነ አንድ አገር ስትሮቤሪ ይዞልን መጣ አልሻለሁ ሃያ አራት ትሪ ሙሉ ስትሮቤሪ የቢሮው ሰዎችና እኛ ልንከፋፈለው ማለት ነው ብታምፒኝም ባታምፒኝም ያንኑ ሦሽት ነበር ከድርሻችን ላይ ስድስት ጆግ የስትሮበሪ ጭማቂና ወደ ስምንት ጆግ የሚሆን የስትሮበሪ ጃም ማዘጋጀትና ማሸግ የቻልነው በማግስቱ ሜፔም ለቢሮው ሰዎች የሚሆን ጃም ማዘጋጀት ፈለገች ከቀኑ ስድስት ሰዓት ተኩል ሳይ የእነአቶ ክሬለር ቢሮ ሰዎች ሁሉ ወጥተው ወደየቤታቸው ከሄዱና ከመንገዱ ወደ ቢሮው የሚያስገባው ትልቁ በር ከተቀረቀረ በኋላ ማለት ነው ቀሪ ድርሻችንን ለማምጣት የተለያዩ ዕቃዎች እያንጠለጠልን ወሇደ ታችኛው ቢሮ መግተልተል ጀመርን ፒተር አባባ እና አቶ ፋንዳን በጠባቧ ደረጃ ቁልቁል ሰከም ሰከም እያሉ የወከባ ትዕዛዝ ያስተላልፋሉሌ «አና ሂጂና ከማሞቂያው ሙቅ ውሃ ይዘሽ ነይማርጐጉት ባሊ ይዘሽ ነይ ሁሉም ሰው ወደ ሥሪዳይ» ያዋክቡናል በስትሮበሪ መዓት ተፋፍጐ ወደነበረው ኩሽና ገባሁ ሆዴ ውስጥ እንግዳ ስሜት ይሰማኛል እንዴት የሚገርም ትዕይንት ነበር መሰለሽ ኪቲ የሚስጥራዊው ቤት ሰዎችና ብቸኞቹ ሚስጥረኞቻችንና ረዳቶቻችን ታችኛው ቢሮ ውስጥ በትሪ በትሪ በተደረደረው ስትሮበሪ ዙሪያ እንዴት እንደምንርመሰመስ ባየሽን ሜፔ ወደዚያአቶ ኩፔስ ወደዚህ አባባ በዚህ በኩል ፒተር በዚያ በኩል ማርጎት ወዲያ አቶ ፋንዳን ወዲህ ምናለፋሽ ኪቲ «ታሳቁ ህዩ ዐዐዕዐህዚዞኮርዮ የአና ማስታወሻ የስትሮበሪ ግርግር» ተብሉ ሊሰየም ይችላል በዚህ ላይ ምሽት እንኳን አይደል አኩለ ተን ላይ። የዚህ መጽሕፍ ደራሲ «የዘመኑ ወጣት» ስሳለበት ችግር ከ ህ እስከ ፕ ታብጠለጥሳለች ይህን ስታደርግ ግን እንደ አብዛኛዎቹ ሃያሲዎች የዘመኑ ወጣት «ምንም ራዕይ የሌለው ከንቱ የማይረባ» የሚል ግትር አቋም ይዛ አይደለም ይልቁንም «ወጣቶች ከልብ ፍሳጉቱ ቢኖራቸው ይበልጥ ያደገ ይበልጥ ያማረና ከዚህ እጅግ የተሻለ ዓለም ለመገንባት ሁሉም ነገር በእጃቸው ነው ያለውችግሩ ምንም ርባና በሌለው የዕለት ተዕለት አርቲ ቡርቲ ራሳቸውን መተብተባቸውና ዋናውን ነገር ዋናውን ውበት ማየት ያለመቻላቸው ነው» የሚል ጠንካራ አመለካከት ነው ያላት ይህቺ ፀሐፊ በዚሁ መጽሐፏ አንዳንድ ክፍሎችማ ስለእኔ ነው እንዴ የፃፈችው እስክል ድረስ ነው ስሜቴን የነቀነቀችው ለዚህም ነው ኪቲዬ ዛሬ ቢያንስ ለአንቺ ሙሉ በሙሉ ርቃኔን ቆሜ ልታይሽ የፈለግኩትና ለዚህች ሴትዮ ወቀሳዎችም አግባብ ያላቸው የመሰሉኝን መከሳከያዎቼን ለማቅረብ የተነሳሁትፎ ለጥቂት ጊዜም ቢሆን የሚያውቀኝን ማንንም ሰው ይገርመዋል ብዬ የምገምተው አንድ በጣም የተለየ ነገር በባሕሪዬ ውስጥ አለ ይኸውም ስለ ራሴ ያለኝ እውቀት ነው ራሴንም ሆነ ድርጊቶቼን ልክ ሌሳ ሰው እንደሚያየኝ ከውጪ ቀሜ ማየት አችሳለሁር ሁሉ ሰው የሚያውቃትን የዘወትሯን አና ያለምንም ግብዝነት ምክንያቶቿንም ልደረድርላት ሳልሞክር እንደማንኛውም የውጪ ሰው ጥሩ ጐኗንና መጥፎ ጉኗን ማየት እችላለሁ ይህ «ራስን ማወቅ» አንድም ጊዜ ለአፍታ እንኳን ከአዕምሮዬ ርቆ አያውቅም አፌን በከፈትኩ ቁጥር የተናገርኩት ነገር ገና ከሰሚው ጆሮ እንኳን ሙሉ በሙሉ ሳይደርስ ነው አአ ይሄን ነገር ማለት የነበረብኝ ከዚህ በተለየ መንገድ ነበር» ወይም ደግሞ «አዎ ማለት የነበረብኝን ነገር በትክክል ብዬዋለሁ በማለት የገዛ አባባሌን ህዩ ዐበህዩዕ ርኔዞዮ የአና ማስታወሻ የምገመግመው በአርግጥ ራሴን በራሴ የምኮንንባቸው ብዙ ነገሮች አሉኝሁሉን ልዘርዝር ብል ጊዜ መፍጀት ይሆንብኛል እንጂ አባባ ያኔ «ልጆች ሁሉ የየራሳቸውን አስተዳደግ በጥንቃቄ መከታተልና ማረቅ ያለባቸው ራሳቸው ናቸው» ይለኝ የነበረው ነገር አሁን እያደር በደንብ አየገባኝ መጥቷል አዎወላጆች ሰልጆቻቸው ማድረግ የሚችሉት ነገር ቢኖር በየጊዜው ጥሩ ምክር መስጠትና ትክክለኛውን አቅጣጫ ማሳየት ብቻ ነው በተረፈፊ አጠቃሳይ ማንነታቸውንም ሆነ በስተመጨረሻ የሚደርሰብትን ሰብአዊ ብቃትና ባሕርይ የመገንባቱ ሥራ የማንም ሳይሆን የልጆቹ የራሳቸው ነው ይሄ ብቻ እንዳይመስልሽ ኪቲዬማለቂያ የሌለው ወኔና ጽናት በውስጤ አሰ ምንጊዜም የሚሰማኝ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆንኩ ነው ብዙ ችግር መቋቋም እንደምችል ይታወቀኛል ይህ ደግሞ ትልቅ ነፃነትን ሰጥቶኛል የወጣትነት ብርታትና ወብት እንዲሰማኝ አድርጉኛል ይህ ነገር በውስጤ መኖሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የታወተኝ ዕለት ደስታዬ ወሰን አልነበረውም። በየጊዜው የሚለኝና ለእኒ የማይዋጡልኝ አባባሉች አሉት «ይሄኮ የዕድሜ ጉዳይ ነው አየሽ በዚህ ዕድሜ ያሉ ልጃገረዶች» ሊያስረዳኝ ይሞክራል «ሌሎችም ልጃገረዶችቹኮ» ወይ ደግሞ «አይዞሽ ይሄ በራሱ ጊዜ የሚያልፍ ችግር ነው ወዘተ እኔ እንዲህ ዓይነት ነገር መስማት ነበር ከምንም በላይ የምጠላው ልክ እንደማንኛዋም አንዲት ልጃገረድ መቆጠርን ነበር የማልፈልገው አና ነኝና በአናነቴ ብቻ ልታይ ነበር የምለው ይህንን ነው አባባ ያሳወቀልኝ በዚህ ላይ ማንም ይሁን ማ ስለራሱ ብዙ ካልነገረኝ በቀር እኔም የልቤን ላወራው አልችልም ከአባባም ጋር ያለኝ ሌሳው ችግር ይሄ ነው አዎ ስለአባባ የማውቀው ነገር ከቁጥር የሚገባ አይደለም ማለት ይቻሳል ስለዚህም ከዚህ ይበልጥ ልቀርበው የምችልበት ሁኔታ ያለ አይመስለኝም አባባ ምንጊዜም ሊቀርበኝ የሚሞክረው አንድ ትልቅ ሰው አንዲት ትንሽ ልጅን ወይ ደግሞ አንድ አባት አንዲት ታዳጊ ልጁን በሚቀርብበት የተለመደ መንገድ ነው ደጋግሞ የሚያወራልኝ እሱም በጊዜው በእነዚህ ዓይነቶቹ ዕድሜ ወለድ ችግሮች ውስጥ ያለፈ ስለመሆኑና ችግሮቹም በየራሳቸው ጊዜ እንደሚያልፉ ያለውን እምነት ነው የአባባ ትልቁ ችግር ውስጣዊ ስሜቶቼን ልክ እንደ ጓደኛዬ ሆኖ ሊያዳምጥልኝ ያለመቻሉ ነው የቱንም ያህል ቢጥር ይህን ማድረግ አልቻለም እነፒህ ነገሮች ናቸው ስለ ሕይወት ያለኝን አጠቃላይ አመለካከትም ሆነ ከብዙ ጥናት በኋላ የደረስኩባቸውን ድምዳሜዎች ለማንም ከማካፈል እንድቁጠብ ያደረጉኝ ዳያሪዬ ላይ ከመቸክቸክና ከስንት አንዴ ደግሞ ለማርጐጉት ከመተንፈሴ በተር አዕምሮዬን ክፉኛ እየረበሹ ሰላም የሚነሱኝን ነገሮች ሁሉ ከአባባ ደብቄ ነው የኖርኩት ምንም ዓይነት አመለካከቴን አካፍዬው አላውቅም አዎ ኪቲ አባባን ስገፋውና ጭራሹን እንዲርቀኝ ሳደርገው እንደኖርኩ አሁን በደንብ ይታወተቀኛል ከዚህ የተለየ ማድረግ የምችልበት ሁኔታ አልነበረም።