Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሣሄዜቬቬኤፍቬፔኤቬ ቬ ጩ ሆ ጋ ግገ ጌ ጊጉ ገይ ገየ ጓ ጎ ግዮን ጉድናኤል ጋዳ ያበውኡ ቁርባነ ገብረ ለነ ሕይወተ ዘለዓለም አንተ ካህኑ ለዓለም በከጨ ሲመቱ ለመልከ ጹዴቅ ወአንተ ካህነ አርያም ክቡር ወስቡህ ስምከ በምድር ወበሰማያት ብሉየ መዋዕል እግዚአብሔር ሃሌ ሉያ ላሄህ ላሄ ሉሄ ኤልኦሄ ኤልሻዳይ አዶናይ ከሃ ርከኽፐ ፈውስ ውሻ ከልብ የጥቁር ውሻ ሃሞት ጋኔን ለሚጥለው በአፍንጫጡ ማድረግ ነው ከአልቴት ጋር በአንገት ማሰር ነው ለጡት እበጥ ለቡግንጅ ለሌላም ሥሩን ቅጠሉን ወቅጦ በምጣድ ላይ ቅቤ አድርጐ እያሞቁ እበጡን መተኮስ ነው ለራስ ምታት ከነጭ ሽንኩርት ጋር ወቅጦ በአፍንጫ መሳብ ነው።
የእንዘረዘይ የምድር ደረቱን ለሚያስጨንቀው የዶግ የምሳና የመቅመቆ የእንዘረዘይ የምድር እንቧይ ርከክ ከሃ ፈውስ ሥራቸውን ቀቅሉ እንደሻይ ደጋግሞ መጠጣት ነው መግል ከደረቱ ውስጥ ለሚወጣ ለሚያስተፋው የድንጋይ ሙጫ ድንጋይ መስሎ ከመሬት ውስጥ የሚወጣና ሲደርቅ ድንጋይ የሚመስለውን የፍየል ጨወ የአሚራና የሎሚ ቅጠል በአንድ ላይ ወቅጦ በሱፍ ጭልቃ ማጠጣት ነው ወይም ከቅቤና ከማር ጋር አፍልቶ መጠጣት ነው ለፌራና ለሣል ለአስም የአረግ ሬሣ የእፀ መናሂ የሴት ቀስት የቁራ አረግ የግሜ አረግ ግም አረግ ሥራቸውን ቅጠላቸውን የደብዛ ስር ቅርፍት የግመሮ ስር በብዙው ወቅጦ በወተት እያፈሉ መጠጣት ነው የአሚራ ስር ቅጠል ነጭ እጣን እንጭብር በወተት እያፈሉ መጠጣት ነው በጥፍር ቁራጭ ወይም ከድመት ከውሻ ጠጉር ብናኝ ምክንያት በሳንባ ላይ ተለጥፎ ሚያስጨንቅ አስም በሽታ የበረሃ እርያ ደሙን አጠራቅሞ ከሰጐን እንቁላል ወይም ከጣዝማ ማር ጋር ወስዶ ወዝለል ወይም መሮጥ ነውወ የአሚራ ፍሬ ፌጦ የዋጊኖስ ተቀጽላ ፍሬ የሮማን ፍሬ ከጨው ጋር ደጋግሞ ጧትና ማታ መብላት ነውወ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ ጨጓራ የጨጓራ ህመም ከመጠበብና ከመጨነቅ የተነሣ በየትኛውም አንጀት ወይም በሆድ እቃ ውስጥ አሲድ ይፈጥርኖ አገልግሎት እንዳይሰጥ ጨጓራን ይልጠዋል። ነገር ግን የምግብ ሰአት አለማሳለፍ ነው ከዚህ በታች የምዘረዝራቸውን ለመጠቀም መሞከር ነው ባምያ ወይም ዋይካ የለንቋጣ ልጥ መሎክያ ልት ላንቁስ ሁለገብ ጐርጠብ እነዚህን የተገኙትን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ አልቴት ወይም ከርቤ የእሬት ልብ ከነዚ ፈውስ ሰብስቦ በባዶ ሆድ አንድ አንድ ማንኪያ በማር መውሰድ ነው ጂንጂብል አድርቆ ወቅጦ እንደዚሁ መዋጥና ውኃ አብዝቶ መጠጣት ነው የቆላ ጦስኝ የፓፓያ ቅጠል አሚራ የሾርባ ቅጠል ጤና አዳም በማር እንደሻይ አዘውትሮ መጠጣት ነው ህ ሞቅ ባለ ውኃ በጥብጦ ሲተኙ ሲነሱ ደጋግሞ መጠጣት ነው የፓፓዬ ፍሬ የድብርቅ ፍሬ ነጭ ሽንኩርት በአንድ ላይ ወቅጦ በማር ለውሶ አንድ አንድ ማንኪያ ጧትና ማታ መዋጥ ነው ወዲያውኑ የተልባ ውኃ ማለት ተልባ ቀቅሉ ውኃውን አጥሎ ሲበርድ መጠጣት ነው የሁለገብ የእንጆሪ የጐርጠብ ቅጠሳቸውን ወቅጦ በማር በባዶ ሆድ መዋጥ ነው የግዜዋ የጐጉርጠብ የቡና የፓፓዬ ቅጠላቸውን እንደሻይ በማር እያፈሉ መጠጣት ነው የገብስ የአጃ አጥሚት ትንሽ ቁንዶ በርበሬ ነስንሶ መጠጣት ነው ርከክ ከሃ በጣም ለታመሙ ቀረፋ ጂንጂብል ቁንዶ በርበሬ የአሚራ ፍሬ የቀጠጥና ቅጠል ፍሬ ነጭ ሽንኩርት እነዚህ ወቅጦ ከአልኮል ጋር ዘፍዝፎ ግማሽ ማንኪያ መውሰድ ነው ወይም በራሱ ሽንት ዘፍዝፎ አሳድሮ አጥሎ መጠጣት ነው የጨጓራን አሲድ ያስታግሣል ለጊዜው ግን በጣም ያመዋል ወይም ሽንቱን እያጠራቀመ በባዶ ሆዱ ቢጠጣው የጨጓራን አሲድ ያጠፋለታል የተላጠው ጨጓራው እንደገና እንዲበቅል አዘውትሮ የገብስ ቆሎ ይብላ እርሾ የበዛው እንጀራ አይብሳ ሽ ጥሬ ተልባ በባዶ ሆድ ከአርባ ቀን በላይ አዘውትሮ በውኃ መዋጥ ነው እንደዚሁ የሬት ልብ በብዙው አድርቆ ከአብሽ ጋር በጥብጦ መጠጣት ነው ። ርከክ ከሃ በ ፈውስ ዘቢብ በብዙው አሺቶ ከእንቁላል ጋር ሞቅ አድር ጧት ማታ ሲተኙ ከምግብ በኋላ መጠጣት ነው ቀይ ሽንኩርትና ድንች ወቅጦ ቀቅሎ ውኃውን ደጋግሞ መጠጣት ነው እንጭብር ቀይስር በአንድ ላይ ወቅጦ እያፈሉ ጧት ማታ መጠጣት ነውወ ነጭ ሽንኩርት ወቅጦ በማር ለውሶ በባዶ ሆድ አንድ ማንኪያ መዋጥና ነጭ ሽንኩርት ከወተት ጋር እያፈሱ ጧትና ማታ መጠጣት ነው ጣዝማ ማር ቅቤ የተልባ ወይም የኑግ ዘይት በአንድ ላይ ለውሶ ለሰባት ቀን ማቆየትና በሰባተኛው ቀን ጠጥቶ አቀበት ቁልቁለት መሮጥ ነው። ጠርጐ እንዲያወጣው ማድረግ ነው የቀጋ የግመሮ ስር ወቅጦ ጢሱን መጠጣትና ነጭ ሽንኩርትና እጣን ከወተት ጋር አፍልቶ መጠጣት ነው ማርና ቅቤ ጥቁር መጣፍጥ ነጭ ሽንኩርት እንጭብር ከወተት ጋር እያፈሉ መጠጣት ነው ሰናፍጭ ኑግ የድንጋይ ሙጫ ጦስኝ በማር ለውሶ በባዶ ሆድ መዋጥ ነው ወይም የገበር « «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ እንቧይ የውስጡን ፍሬ አኣጥቦና አድርቆ ከቅቤ ቡና ጋር መጠጣት ነው ሣል ሆነ መግል ለሆነበት ደረቅ ጂንጂብል የበርበሬ ፍሬ ወቅጦ በማር በባዶ ሆድ መዋጥ ነው ወይም የክትክታ ቅጠል እንደሲጃራ መጠጣት ነው ከርቤ እጣን አቡሱዳ አብሽ የደረቀ ጂንጂብል ሚጥሚጣ ሁሉንም በአንድ ላይ ወቅጦ ከወተት ጋር እያፈሉ መጠጣት ነው በንዳድ ለተነሣ ሣል የቀጋና የቀይ ግመሮ ስር ክዳሞይ ሙጫ ጋር አፍልቶ መጠጣት ነው የአዞአረግ ቅጠል ወቅጦ ከበግ ሣንባ ውስጥ ከድልህ ቅቤ ጋር ከቶ ጠብሶ መብላት ነው የብርብራ ፍሬና ቅጠል በማር ለውሶ ከበሉ በኋላ ጤናዳምና እንስሳል ከወተት ጋር አፍልቶ መጠጣት ነው ቀይ ሽንኩርት የሬት ፍሬ ደቁሶ በማር ከበሉ በኋላ የአመድማዶ ቅጠል ከእንቁላል ጋር በጥብጦ መጠጣት ነው ሣንባው ታሞ ሣል ለሆነበት የቆላ ጦስኝ ቅጠል ከሬት ልብ ጋር በባዶ ሆድ በማር መዋጥ ነው መ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የአሚራ የዶግ የድግጣ ሥራቸውን የአዞ ኣረግ አበባ የእንስላል ፍሬ የቆላ አባሎ ቅጠጦል የእፀመናሂ ስር ደረቅ ጅንጅብል ሁሉንም ወቅጦ እንደ ሲጃራ ጢሱን መጠጣት ነው የእንጭብር የአሚራ የቀበርቾ የአለብላቢት የእንጆሪ የጦስኝ የቁንዶ በርበሬ ቅጠሳቸውን ሥራቸውን በአንድ ላይ ቀምሞ በጣዝማ ማር ለውሶ በባዶ ሆድ ግማሽ ማንኪያ መዋጥ ነው በብርድ ለተነሣ ሣል ከአረቄ ጋር ዘፍዝፎ ሲተኙ አንድ መለኪያ መጠጣት ነው ለሣልና ለጉበት የጦስኝ ቅጠልና ስር ከሎሚ ቅጠል ጋር እየቀቀሉ ጧትና ማታ መጠጣት ነው። ሆፍ ለሄሩውና ለሚላወስበት የምድር ኦንቧይ የአዞ አረግ ቅጠል የምሳና ቀንበጥ የአዘ ቅጠል የምሬዝ ተቀጽላ ሁሉንም ወቅጦ ግማሽ ለውሶ ይዋጥ ማንኪያ ከቀይ ጤፍ ቂጣ ጋር መብላትና አጓት መጠጣት ነው ሆዱን ለታመመና ለሚያቅለሸልሸው የዝንጅብልና የቀርሻሺቦ ቅጠላቸውን ደቁሶ ስንዴ አሳርሮ በአንድ ላይ ለውሶ በማር መብላት ነው ሆዱን እያመመ ደም ለሚያስቀምጠው የሮማን ቅርፍት የተምር የቀረጥ ፍሬ ጦስኝ ሁሉንም ወቅጦ ከቅቤ ጋር ቀቅሎ አጥሎ መጠጣት ነው አብሽ ዝግጅብል ነጭ ሽንኩርት በአንድ ላይ ወቅጦ ከማርና ከቅቤ ጋር አንጥሮ በባዶ ሆድ መውሰድ ነው ርከክ ከሃ በ ፈውስ አብሽ ሰናፍጭ እንስላል በአንድ ላይ ቀቅሎ የሬት ልብና የሎሚ ውኃ ጨምሮ በማር መጠጣት ነው። ካደረገ ይሻለዋል እጁን ለሚቆረጥመው የአለብላቢት የምስርች የሰመግ ሥራቸውን እፀመናሂ ዲን ሁሉንም ወቅጦ በቅቤ ተቀብቶ እስከሚያልበው እሳት ያስመታው እጁን ለሚያሳክክው አብሽና ሰናፍጭ ከማር ጋር እያፈላ ደጋግሞ ይጠጣ እጁ እና እግሩ ለሚቆረጥመው ቀረጥ ቀጠጥና ዘርጭ እንቧይ ኮርሽም ወቅጦ ቀቅጡ በማር እንደሻይ እያፈሉ መጠጣት ነው ለጸግር ህመም ከግራር ግንድ ላይ የበቀለን እንጉዳይ የመሰለውን ደቁሶ በበግ ሐሞት ለውሶ መቀባት ወይም ከሙቅ ውኃ ውስጥ አቆይቶ ይቀባው እንደዚሁ የአረግ ሬሣ የቁራ አረሣ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ የስሚዛ የአሰረት የግሜ ሐረግ ሥራቸውን ቅጠላቸውን በአንድ ላይ ወቅጦ ቀቅሎ እግሩን ከቶ ማሞቅ ነው መጨረሻ በትኩሱ ከእግሩ ላይ ደፍድፎ በክትክታ ቅጠል ማጀልና በሻሽ አሽጐ ማሰር ነው ሰውነቱ ሁሉ ለፈዘዘ የቀንጣፋ ተቀጽላና ሥሩን የአሚራ ቅጠል ስር የቆላ ጦስኝ የአቱች ቅጠላቸውን መቅመቆ እንጆሪ ወገርት ሥራቸውንና ቅጠላቸውን ወቅጦ ከሚዳቋ ሥጋ ጋር ቀቅሎ መረቁን መጠጣት ወይም ከቄስ ፍየል ሥጋ ጋር ቀቅሎ መጠጣት ነው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሻሌ መው ም መ ደ። ለዚሀ አስቀድሞ ቅቤ ስብ ስኳር ጨው ቅባት የበዛው ምግብ ፈጽሞ ማቆም አዲስ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ እሸት እህል ቀይና ነጭ ሽንኩርት ከምግብ ጋር በማብዛት ውኃ በየጊዜው መጠጣት አስፈላጊ ነው አቱች ቅጠል ከሱፍ ጭልቃ ጋር አዘውትሮ መጠጣት ወይም ነጭ ሽንኩርትና ሱፍ ቀቅሉ ጧት ማታ ውኃውን እያጠለሉ መጠጣት ነው ለልብ ትኩሳት ከርቤ ተረን ማርና ቅቤ አንድ ማንኪያ በአንድ ላይ ለውሶ አቅልጦ አኣንጥሮ መጠጣት ዘቢብና ሱፍ ውኃ በበላዩ መውሰድ ነው ልብን እያመመ ለሜያስተፋው የገበር እንቧይ የምድር እንቧይ የአረግሬሣ ሥራቸውን ወቅጦ በአጓት ዘፍዝፎ ማጠጣት ያስተፋል ልቡን ለሚያመው የግልገል በግ ሳንባ በውስጡ የአዞ አረግ ቅጠል ደቁሶ ጨምሮ ነፍቶ መጥበስና መብላት ነው። ከዚያ ነጭ ሽንኩርት ሚጥሚጣ ከሱፍ ውኃ ጋር መጠጣት ነው ለልብ ሀመም የአቱችና የግዜዋ ቅጠል ከሰሊጥ ጋር ቀቅሎ በባዶ ሆድ ደጋግሞ መጠጣት ነው ለጸብ ድንጋጤ የጐርጠብ ቅጠል ቀረፋ ገውዝ ለውዝ በአንድ ላይ ወቅጦ እንደሻይ እያፈሉ መጠጣት ነው ሽ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ ለማንኛውም የልብ ደዌ የአዞአረግ ቅጠል ነጭ ሽንኩርት ሚጥሚጣ በአንድ ላይ ወቅጦ በበግ ሣንባ ውስጥ ከቶ ነፍቶ ጠብሶ መብላትና ለሰባት ቀን የሱፍና የሰሊጥ ቅባኑግ መጠጣት ነው ለልብ ውጋት የቀጠጥ ስር ከኑግ ጋር ወቅጦ ጧት መብላት እንዲሁ የበለስ ፍሬ በባዶ ሆድ መብላት ነው ለልብ ወይም ለኩላሊት ህመም የአመድማዶና የቀይ ሽንኩርት ቅጠል ከወተት ጋር እያፈሉ መጠጣት ነው ወይም ቀይ ሽንኩርት ቀቅሉ ውኃውን አብዝቶ መጠጣት ነው። አንዳንድ ጊዜም ወደጐን ስለሚዞር ለዚህ ለራስ አዙር ወይም ራስ ማዞር ለተባለው ህመም መድኃኒቱን ማስታገሻውን ወይም መቀነሻውን መድኃኒት ከመውሰድ በፊት የሊጥ ማስነሻ እርሾ ያለው ወይም የበዛው ሆምጣጣ ነገር ስኳር ጨው ለብዙ ጊዜ አለመጠቀም ውኃ በብዙው መጠጣት ነው ኢ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ የእንስላል የሮዝመሪ የሾርባ የቡና ቅጠል የናና የቆላ ጦስኝ የሎሚ የትርንጐ ቅጠላቸውን ሰብስቦ ቀምሞ እንዶደሻይ ጧት ማታ እያፈሉ መጠጣት ነው ከድከዴ አበባውን በብዙ ለቅሞ ደሙ ለበዛበት አቅጥኖ ደሙ ለአነሰው አወፍሮ እንደሻይ ከሉሚ ውኃ ጋር ማጠጣት ነው ቀይስር ካሮት ዘቢብ የሎሚ ውኃ የፓፓያ ቅጠል ወይም ፍሬውን የሾርባ ቅጠል ስረቲ ስፒናችየወፍ ጐጉመን ብርቱካን እነዚህንና አረንጓዴ ቅጠል ያላቸውን ፍራፍሬዎች አቀላቅሉ መቀመምና እንደሻይ ቅጠል እያፈሉ ጧት ማታ መጠጣት ነው ወርቅ በሜዳ ነጭ ሽንኩርት የጅብ ሽንኩርት እፀመናሂ ግመሮ ግምአረግ ታአርይገማ ሥራቸውን በአንድ ላይ ወቅጦ በነጭ ማር ለውሶ ጧት ጧት መዋጥ ወይም ሲያመው በአፍንጫው ይሳብ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ ኛ ራስ መቁሰል የራስ መቁሰል መንስኤው በጥንቃቄ ያልተያዘ ወይም በአንድ ነገር የተለከፈ ቅባት በመቀባት ወይም በተመረዘ ምላጭ በመላጨትና ቆሻሻ በሆነ ነገር የሚነሣ የራስ ልክፍት ነወ ይህ ህመም በትንሹ ጀምሮ የሚስፋፋ ወደሌላም የሚተላለፍ የራስ ህመም የሆነ ቁስል ነው እንደእከክ እየሆነ ግማሹ እዢ ሲኖረው ሌላው እዢ የሌለው ሆኖ ብናይና ቅርፍት የሆነ ነጭ ነገር ይወጣዋል ፎረፎርም የሚባለው ክራሰ ቁስል ጋር ተስማሚና ተመሳሳይ ነው ለዚህ ሁሉ በራስ ለሚወጣ ቁስል የአስተናግር የአደስ የጐርጠብ ቅጠላቸውን በብዙው ወቅጦ ከቅቤ ጋር ለውሶ በራስ ላይ ደፍድፎ በሻሽ ሸፍኖ ማሰር ነው። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ ለዚህ ደዌ መድኃኒት ከመውሰድ በፊት ጥራጥሩ ገለባ ያላቸውን መመገብ ተልባ ቢገኝ የለንቋጣ ልጥ ተወቅጦ በባዶ ሆድ መውሰድ ነው ለጊዜው ከህመሙ ለመታገስ የማር ወለላ በመኝታ ጊዜ ቀብቶ መተኛት ነው በመኝታ ጊዜ የሚደረጉ ነጭ ሽንኩርት ዝጉርጉር እንዳሁላ ጠብሶ ልጡን ጥሎ በፊንጢጣ ውስጥ ማድረግ ነው ሀ መድኃኒቱ የጥቁር አዞ አረግ የቅቦ ቅጠል ወቅጠ በአሳት እያሞቁ መተኮስ ወይም በሻሽ አድርጎ ከፊንጢጣው ውስጥ አድርጐ መተኛት ጧት ሽንቱን እያጠራቀመ በሽንቱ ውኃ ማጠብ ነው ከሁለት ግዜ በኋላ የጐርጠብ የሁለገብ ቅጠላቸውን ከርቤ በአንድ ላይ ወቅጦ በማር እየቀቡ በሻሽ መወተፍ ነው በየጊዜው ንጽሕና ያስፈልጋል እሄን ከአደረገ ከደዌ ነጸ መሆን ይችላል ለ ወይም የሴት ቀስት ስሩን ቅጠሉን ፍሬውን የጃርት የእሾህ ሁሉንም አክስሉ በቅንቦ ደም ለውሶ መቀባት ነው ሑ ደባ ቀድ ሥሩን የጅብ ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት እንዳሁላ ጅንጅብል ሁሉን በአንድ ላይ ወቅጦና በሻ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ አስሮ በጋመ ሸክላ ላይ አድርጐ በበላዩ መቀመጥ ነው እስከሚያልበው መቆየት ነው እንደዚሁ የሁለገብ የእንደሁላ ቅጠል ወቅጦ እንደመቀመጫ ሸክላ አሰርቶ በውስጥ የፍህም እሳት አድርጐ መድኃኒቱ በበላዩ ደምድሞ መቀመጥ ነው መ የሴት ቀስት የሞይደር የእንዳሁላ የአረግ ሬሣ የዳማከሴ የጐርጠብ ቅጠላቸውን ወቅጦ በማር እየለወሱ በፊንጢጣው ውስጥ ማድረግ ነው ራረ ሰገራ ለከለከለውና ለሚያስምጠው ወይም ሴት ልጅዋን ስትወልድ ከመጠን በላይ ስለምታምጥ የርባ መወጣትና መታመም ይመጣልና ወደ ኪንታሮት ሣይቀየር በሽንት ጧትና ማታ በቀዝቃዛ ውኃ በቀን ሦስት ጊዜ መታጠብና የጉርጠብና የሁለገብ ቅጠል ቅጦ ደጋግሞ መደምደም ነው ሴቴና ወንዴ ተብሎ የሚጠራው ኪንታሮት መጀመሪያ ከአንጅቱ ውስጥ ሥሩን ይሰድና በመቀመጫው ማለት በፊንጢጣው በኩል እንደትርፍ ገላ ሁኖ ይወጣል። ነገር ግን መድኃኒቱ ሲደረግለት ጻሸ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ለለምጥ ሥጋ ደዌ ፈውስ የቀረጥ የኮሶ ቅጠል የፍየል ቀንድ አክስሎ ከውኃ አረንጓዴ ጋር በበለስ ወተት ለውሶ ከጫቅማ ጉሉ ዘይት ጋር አዘውትሮ መቀባት ነው የመካን እንዶድ የቀረጥ የሰንሰል የርምሳ የምሳና ሥራቸውን ቅጠላቸውን የሸንበቆ የቀበርቾ ሥራቸውን የወርካ ተቀጽላ የዘርጭ እንቧይ ፍሬ ሁሉን በአንድ ላይ ወቅጦ በላም ምልጓድ ቢገኝ በዘንዶ ሞራ ለውሶ መቀባት ነው የአዞ አረግ የዝግጣ የደድሆ የአንካ የዋርካ የበለስ ቅርፍታቸውን ቅጠላቸውን ጤናአዳም ነጭ ሽንኩርት የቁራ አረግ ፍሬ ዋግራ አልቴት ከርቤ ወቅጦ በጭልፊት ስብ ለውሶ መቀባትና ፀሐ መሞቅ ነው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ ኒ የዋርካ የቪነት የግራር የሆማ ቅርፍት ርኪ በአንድ ላይ ወቅጦ ከጣዝማ ማርና ከተምር ፍረ ጋር ቀቅሎ መጠጣት ነው ዋግራ ጊንጥ በብዙ ሰብስቦ የጃርት እሾህ አክስሌ በጃርት ስብ ወይም በሐሞትዋ ለውሶ መቀባት ነው አጥንቱንም በጉሎ ዘይት አክስሎ መቀባት የሥጋዋን መረቅ መጠጣት ነው የለምጥ ሥጋ ደዌ እፀመናሂ አዞ አረግ ድግጣ ቅጠላቸውን ዋግራ አልቴት ሰናፍጭ ፌጦ ቁንዶ በርበሬ ነጭ ሽንኩርት የጅብሽንኩርት አልቴት ሁሉንም በአንድ ላይ ወቅጦ በሴት ጐሽ ሞራ ወይም በዘንዶ ስብ ለውሶ መቀባት ነው ለለምጥ ሥጋ ደዌ የሚሆኑ ቅባቶች የጭላት ስብ የዘንዶ ትፋቱና ስቡ የጐሽ ሞራውና ስቡ የጃርት ሞራና ስብ የፍየል ቅልጥም የጫቅማ ዘይት ነው እንደዚሁ ክለምጥ መድኃኒት ጋር የሚጨመሩ የጥቁር ፍየልና ላም ቀንድ የጃርት እሾህ አክስሎ ከቅባቱ ጋር መጨመርና መቀባት ነው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ ዌ ፓ ቴ ዬ ሙ ቺ ው» ገ ደቁሶ በዘይቱ ለውሶ መቀባት ነው አሽክት በብዙ ሰብስቦ በጋን መቀቀልሩ ውኃው ትንሽ ሲቀር አጥሎ በባዶ ሆድ ማጠጣት የጃርት እሾህ አክስሎ ከጊጥን ጋር ወቅጦ መቀባት ነው ለቁስል ለሥጋ ደዌና ለነቀርሣና ለኪንታሮት የሚሆኑ እጽዋቶች ፈውስ የአካልን ብልቶችን ለሚያምና ለሚያፈዝ ዓይንንም ለሚገለባብጥ ደዌ ሥጋና ኪንታሮት አርኮሣ ምሳና ደድሆ እንዘረዘይ አሚራ እፀዘዌ ጋንቢሎ ቪሺነት እፀመናሂ ሥራቸውን ቅርፍታቸውን ዋጊኖስ አዞአረግ ቅምቦ ምስርች ብርብራ ምሬንዝ አቱች እፀሲኦል ግዜዋ የረኛ ቆሎ ምድር እንቡዋይ ቀረጥ ቀለዋ ጂባራ ፍሬያቸውን «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ ቅጠላቸውን ሁሉንም እኩል በኩል ወቅጦ አድርቆ እንደገና አቡክቶ በቅንቦ ጦቢያ ቅጠል አሽጐ ለሰባት ቀን መቅበር በሰባተኛው ቀን አውጥቶ መቀቀልና በንጹህ ሻሽ መጨምቀቅ ከዚያ ከጥቁር ጤፍ ዱቄት ጋር ለውሶ እንደ በቆሎ ማድረግና በቀን የባቄላ ፍሬ ያክል ለአርባ ቀን መዋጥ ነው። ለሰባት ቀን ለማንኛውም የቁስል ደዌ የምሬንዝ ቦር በቁልቋል ደም ለውሶ በፍየል ቅቤ ለውሶ መቀባት ነው ርከክ ከሃ ርበከ ፈውስ በመነካካትና በምች በሙቀት በመጠጥ ለሚቆራች የሥጋ ደዌዎች ለኪንታሮት ለነቀርሣ ለቂጥኝ ለአመንምን ለቁመኛና እነዚሀን ለመሰሉ ሁሉ የሚከላከሉና የሚፈውሱ የእፅዋት ስም ዝርዝር ደድሆ ኮሶ ደብዛ ጂባራ ሺነት ምስርች ዋጊኖስ አጋም ምሳና አደንድሺ አሰረት ሮማን አሜራ ገተም የግንዳቸው ቅርፍት ቅጠላቸው ፍሬአቸው ሥራቸው አሰርኩሺ ግሜሐረግ ግምሐረግ እፀዘዌ የምድር አለንጋ እንዘረዘይ ወገርት መቅመቆ ወርቅበሜዳ የጅብ ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት ድቡሺቡሺ የቁራ ሐረግ የምድር እንቧይ ዘርጭ እንቧይ ሥረብዙ አረግሬሣ አዞአረግ በቶ ቀጠጥና ሥራቸው እንባጮ ምሬዝ ልት ቱልት ቅንቦ ጠሌንጂ ሁለገብ ጥቁር አዞ አረግ ጐርጠብ አረግ ሬሣ እፀ ሲኦል የምድር በርበሬ እፀገሞራ ቅጠላቸውን እነዚህ የተገኙትን አጠራቅሞ ወቅጦ አቡክቶ ለሰባት ቀን በጉፋና በብብሻ በጦቢያ ቅጠል አሽጐ ለሰባት ቀን መቅበር በሰባተኛው ቀን አውጥቶ መቀቀልና ውኃውን ሲበርድ ርከክ ከሃ ፈውስ ጨምቆ በጥቁር ጤፍ ዱቄት ወይም በጥቁር ሰሜሬታ ገብስ ለውሶ እንደ ዳቦ ቆሉ ኣድርጌ ማስቀመጥና ለታመመ ሆነ ላልተያዘ በአመት እሩብ ማንካ ለሰባት ቀን በማር መውሰዬኗ በህመም ላይ ለሚሰቃይ አርባ ቀን ይውሰዴ ከማንኛውም ልክፍት ይጠብቃል ለሚያመነምነው ለሣል ለወስፋት የሚሆኑ ሥረብዙ የምድር አለንጋ ፍየለፈጂ ምስርች ቀበርቾ ደድሆ አሰረት ዘርጭ እንቧይ የምድር እንቧይ አቱች ቀጠጥና የቆላ አምጃ መቅመቆ አዛምራ ገተም አሚራ ሞይደር የእሺሽኮኮ ጉመን ምሳና እፀተከዜ ሥራቸው ቅጠላቸውን በወተት አፍልቶ ጧት ማታ ማጠጣት ነው ለወስፋት በቀይ ጤፍ ቂጣ አብልቶ አጓት ማጠጣት በሆድ ላለ ነቀርሣ በነጭ ማር ጧት ጧት እሩብ ማንካ መስጠት ነው ለአመንምን ከፌቆ ወይም ከጃርት ወይም ከጥንቸል ወይም ከእሽኮኮ ወይም ክበርሃ ፍየል ሥጋ ጋር ቀቅሎ መረቁን ማጠጣት ነው ለብዙ ግዜ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ም ፈውስ ሰውነቱ እየደማ ምግብ ለሚያስጠላውና ለሚያከሣው እንጆሪ አቱች ዋጊኖስ ግራዋ እሺኮኮ ጐመን እፀፋፉርስ እንባጮ ዳማክሴ ኮሶ ጦስኝ ግዜዋ ወይናግፍት እፀመናሂ ሙት አንሣ የምድር አለንጋ አንፋር ሥራቸውን ቅጠላቸውን የምድር እንቧይ የቀለዋ የፓፓያ ፍሬአቸውን የዋንዛ የገተም የጋንቢሎ ቅርፍታቸውን ነጭ ሽንኩርት ጥቁር አዝሙድ ከርቤ አልቴት ሁሉንም በአንድ ላይ ደቁሶ አርባ ቀን አኩክቶ ማሸግ በአርባ ቀን አውጥቶ ከአጥሚት ከሻይ ጋር እያደረጉ መስጠት ነው ሰውነቱ ለሚከሣና ያልታወቀ ደዌ በሰውነቱ ለተሰራጨ አደንድን ሙትአንሣ ደርደሮ ኣብታ ሰንበታ ሥረብዙ የሴት ቀስት የምድር አለንጋ ወገርት መቅመቆ ሥራቸውን ነጭ ሽንኩርት ጅንጅብል ቁንደበርበሬ ሚጥሚጣ ሁሉንም በአንድ ላይ ወቅጦ በቀይ ጤፍ ገንፎ ግማሽ ማንካ ጨምሮ መብላት ነው ወይም በማር እንደሻይ መጠጣት ነው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ ሆት ለሚጮህበት ለተነፋ ያልታወቀ ደቂኡ ላለበት ቀበርቾ ደንደሮ ኮባሌ ከርምድ ወርቅበሜላ ሥራቸውን ምሳና አዛምር አዞአረግ ቅጠላቸው ፌጦ ጅንጅብል የኮሶ ፍሬ ሁሉንም እኩል በኩል ወቅጦ ከአልቴትና ከዘጭመረጭ ጋር ማቡካትና ለሰባት ቀን ማቆየት በሰባተኛው ቀን አድርቆ ግማሽ ማንካ በቀይ ጤፍ ቂጣ በልቶ አጓት በብዙው መጠጣት ነወ ወይም ከተልባ ጋር በባዶ ሆድ እያሰገሩ መጠጣት ነው ርከክ ከሃ በ ፈውስ ሰውነትን ለሚያንቀጠቅጥና ለሚጥል ለሚያዝል ለሌጌዎን መድኃኒት ፈውስ የጂባራ ወተት የውሻ የጂብ ሐሞት በሰውነቱ ውስጥ ማስገባት ወይም ሲጥለው በአፍንጫው ውስጥ ማድረግ ነው የግሜ አረግ ግምሐረግ የቀይ ግመሮ የእፀመናሂ የጂባራ ሥራቸውን የአርማጉሣ የታርይገማ ቅጠላቸውን ወቅጦ ሲጥለው በመራራ ቅል ዘፍዝፎ በአፍንጫው ማድረግ እስከ ሰባት ጊዜ እንዲሁ የእፀመናሂ የአሰረት የግምሐረግ የእንዘረዘይ የቀጠጥና የአንፋር የዋጊኖስ የቁራ አረግ ሥራቸውን ወቅጦ ነጭ ሽንኩርት አልቴት አደባልቆ በየቀኑ በአፍንጫው ይሳብ ታጥኖም ተሸፍኖ ይተኛ ለማንኛውም ተፃራሪ የመንፈስ ደዌን ያስለቅቃል ይፈውሳል ለማኛውም አጋንንት መጠበቂያ የዘረጭ እንቧይ የእንደሁላ የጭቁኝ የቀስታንቻ የጥፍርንዶ የዋጊኖሰ የአጋም የግመሮ የግሜ ሐረግ የጂባራ የልምጭ ሥራቸውን የጂባራ ደም የጽድ የግባ ከ ባፍ ። ሉሚሸት ሎሚሸት ደም ለሚበዛበት ከጠንበለል ስር ጋር ሰፍተህ አሲዝ አ ኒ ኑ ከሃ በኳርከከ ፈውስ ለገበያ ከሰባት ቦታ ቅጠሉን ስሩን ነቅሌ ከሞይደር ጋር በነጭ ዶሮ ደም ለውለ ከሚሸጥበት ቦታ መቅበር ነው በበላዩ ነጭ እጣን ማጤስ ነው መ ሽ መሎክያ ለወጥ እንደጐመን ቅጠሉን ቀቅለህ በመንታ እንጨት ስበቀው እርሱን ከገንፎ ጋር ለውሰው ቢበሉት ሆድ ያለሰልሳል ለሽንት ጥሩ ነው መረቃ ገ ነጦስ ገ መርቆ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ መናሂ እፀመናሃሂ ጆሮው ለመገለ አፍንጫው ሰሚገማ ጉሮሮው ለተዘጋ የስሩን ቅርፍትና ከወርቅ በሜዳ ጋር በቅቤ አንጥሮ በአፍንጫው ማድረግ ነጡ ለብብት ቅርናት በቅባት ለውሶ መቀባት ነው ለልብ ደዌ ከአሚራ ጋር በመጠጫ አንደሲጃራ ይጠጣው ለቁርጥማት ለውጋት ለራስ ህመም ለሆድ ደዌ ከቅቤ ጋር አንጥሮ በባዶ ሀፁ መጠጣት ነው ለማንኛውም ደዌ ሥራይ ባወርቅ በሜዳ ጋር ወቅጦ በቅቤ አንጥሮ በባዶ ድ መጠጣት ነው ለራስ ፍልጠት ከሺነት ርፍት ጋር ወቅጦ ሲያመው ዱቄቱን በአፍንጫው ይላብ ለመካን እሴት ከወተት ጋር እያፈላች ደጋግማ ትጠጣ ለፎረፎር ከደረጭ መረጭ ጋር በቅቤ ለውሶ በፀሐይ ማቅለጥና የቀለጠውን ንጥር ቅቤ መቀባት ነው ለሥጋ ደዌ እከክ ለመሰለው የእፀቻናሂና የጠንበለል ቅጠላቸውን በቅቤ ለውሶ ፓባት ነው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ እንደ እከክ ሰውነቱን ለሚያሳክከው የጠዝለል የዋጊኖስ የእፀመናሂ ሥራቸውን ወቅጠ በቅቢ ለውሶ መቀባትና ፀሐይ መመታት ታጥፀ አንደገና ተቀብቶ እሳት መሞቅ አለበት ጉሮሮው ለአበጠ ከወርቅ በሜዳ ጋር ደቂለ በነ ለውሶ መቀባት ነው ለመፍትሔ ለሥራይ ለቁመኛ ለቡዳ ሥሩን ከግሚ አረግ ጣምአረሣ ሥር ጋር ጠቅጦ ዘፍዝፎ መታጠብ ለሰባት ቀን ያህል መጠመቅ አለበት መሬንዝ ምሬገዝ መሬዝ ምሬዝ አጥንት ለሆነባት ተቀጽላውን ቅጠሉን ቅርፍቱን በአንድ ላሳይ ደቁሶ በነጭ ማር ሰባት ቀን ማብላት ነውጡ በሰባተኛው ቀንገ የዋጊኖስ ቅጠል ከወተት ጋር ቀቅሎ ሣሀበዙ ለብ ሲል ማጠጣት ነው ይወጣል ለቆዳ በሽታ ሥሩን ቅጠሉን ቀቅለህ በውኃው ሰውነቱን እየተቀባ ፀሐይ ይሙቅ በበነጋው የምድር እንቧይ የግዜዋ የቀረጥ ፍሬ በአንድ ላይ ቀቅለህ አጠጣው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ ለማንኛውም የቁስል ደዌ ሥሩን ከፍየል ቅቤ ጋር አንጥረህ ቅባው ይፈወሣል። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ ሥሩን ከበርሃ እንቁራሪት ጋር አክስሎ በጣዝማ ማር ለውሶ እጅን ወይም ብልትን ቀብቶ ማስነካት ነው ሞናሄ በግእዙ እፀ መናሂ ጆሮው ለመገለ አፍንጫው ለሚገማ ጆሮው ለተዘጋ ከወርቅ በሜዳ ጋር ወቅጦ በሰሊጥ ዘይት ለውሶ መቀቀልና ማጥለል ከሚያመው ላይ ማድረግ ነው በቅቤም እንዲሁ አንጥሮ ማድረግ ነው ለብብት ቅርናት የእፀመናሂን ስር በቅቤ አንጥር መቀባት ወይም ብቻውን መቀባት ነው ለልብ ደዌ ከአሚራ ጋር በመጠጫ መሳብ ነው ለቁርጥማት ለውጋት ለራስ ህመም ለሆድ ደዌ ከቅቤ ጋር አንጥሮ መጠጣት ነው ለማንኛውም ደዌ ከወርቅ በሜዳ ጋር ወቅጦ በቅቤ አንጥሮ መጠጣት ነው ለራስ ፍልጠት ከሺነት ቅርፍት ጋር ሲያመው በአፍንጫው ይሳብ ለመካን ሴት ከወተት ጋር እያፈላህ አጠጣ ከ ከሃ ርከኽፐ ፈውስ ለፎረፎር ከደጭ መረጭ ጋር በቅቤ ለውሶ መቀባት ነው ለሥጋ ደዌ እከክ ለመሰለው የእፀመናሂ የጠንበለል ቅጠላቸውን በቅቤ ለውሶ መቀባት ነው እንደ እከክ ሰውነቱን ለሚያሳክከው የጠንበለል የዋጊኖስ ስራቸውን ከእፀመናሄሂ ጋር ደቁሶ መቀባት ነው ጉሮሮው ለአበጠ ከወርቅ በሜዳ ጋር በቅቤ ለውሶ መቀባት ነው ሟጠሺ ለገገያ ቅጠሉን ከሞይደር ስር ጋር መታጠን ተቀጽላውን ከከሴ ከጉፋ ተቀጽላ ጋር ከአለት ላይ ወቅጦ በነጭ ቄብ ዶሮ ደም ለውሶ ከገንዘብ ጋር መያዝ ነው ርከክ ከሃ ፈውስ ሠሰ ሠሀ ሰሌን ፀመርት ጆሮው ለደነቆረ ፍሬውን ከሰሊጥ ጋር ዘይት አውጥቶ በጆሮው ቢጨምሩበት ደጋግሞ ይከፈትለታል ይሰማል። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ከ። ንብጥራ ለቀፎ ከሰው አጽምና ከቁልቋል ልብ ጋር ማጠገን ነው ንቡ ይበረታል ወይም የኮሸሽላ የቁልቋል ተተቀናጸላ የጃርት እሾህ ጋር በንብጥራ ቅጠል ሸፍኖ ከቀፎ መሻ ነው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ እሉማ ተ አልማ ትንሽ አረም ለጨጓራ ህመም እንደጐመን ቀቅሉ ጩጨ በላት ነ ው አብላሊት አለብላቢት ወንዴና ሴቴ አለው እ ፀ ቶማስ አሰብላቢት አይደለም ለመስተፋቅር ስሩን ከአሰርኩሽና ከችፍግ ጋር ደቁሶ በሽንት ውኃ ዘፍዝፎ መስጠት ነው አሚራ በግእዝ እፀ አሜር የደጋና የቆላ ስሳለው ለሀመም የቆላው ለጠጅ የደጋው ይመረጣል ቅጠሉን ለሣል ለአስም ለቁርጥማት በቅቤ ስንጥሮ ማጠጣት ነው የአንገቱን ውስጥ ለሚያመው የአሚራ ቅጠል የትርንጐ ፍሬ ደቁሰህ በፍየል ሐሞት ለውሰህ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጥርሱን ለሚያመው ለሚቆረጥመውጡ በሆድ ጡስጥ ላለ ለምሺሮ ነቀርሣ ቅጠሉን ከጐር ለኪንታሮት ቅጠሉን ከአንፋር ለኪንታሮት ለሥራይ ለው ኻቺ ቀባው የሐመል ገላ የአሚራ ቅጠል ኣንደዚኒ አድርግ ጆሮውን ለሚያመው የአሚራ ቅጠል የአሞዔ ፍሬ ከርቤ በአንድ ላይ ደቁሶ በፍየል ኤዚ አንጥሮ በጆሮው ማድረግ ነው የአሚፈ ቅርፍት ከሚያመው ላይ በጥጥ አእ ነው ወይም እንደስጃራ ማጤስ ነው ኪንታሮት ከወርቅ ባሜፍ ጠንስሶ መቆየት ከሰባት ፌሌ ቀን በኋላ መጠጣት ነው ጣብ ቅጠል ጋር ሶ ማሰር ነሙውአ ቅጠል ጋር ወቅጦ በር ነው ርዴ ለቁርጥማት መጠጣት እንዲሁ ከሁለገብ ቅጠል ጋር ወቅጦ በመቀመጫው ውስጥ ማድረግ ነው ለሣልና ለአስም የአሚራ ፍሬና ፌጦ አሞሌጨው በአንድ ላይ ደቄቂለ በባዶ ሆድ በማር መዋጥ ነው ወቅጦ አድርቆ በቁስሉ ላይ ነስን በአህያ ደም ለውሶ በጥቶ መቅ ቅጠሉን ወቅጦ በቅቤ አንጥሮ ከጉርጠብና «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ ህ ለውሰሀ ዐማር አውጠው ከትንሽ ሰአት በኋላ ጋ አብሾ አጠጣው። በትኩሱ በአፉ ውስጥ አድርጐ መጉመጥመናና «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ መትፋት ነው ጆሮውን ለአመመው እንደዚሁ ቀቅሎ በጆሮው ማድረግና ጥጥ መወተፍ ነው እጁ ለሚንቀጠቀጥ ከእፀ ፈላፁቿት ጋር ቅጠላቸውን ወቅጦ በጣዝማ ማር ብዙ ቀን ማብላት ነው ለሣንባ ህመም የበሉት አልስማማ ካለ ቅጠሉን ቀቅሉ መጠጣት ነው ልብ ሲያጥወለውል ለትፋት ስሩን ማላመጥ ነው ለልብ ደዌ ስሩን ቅጠሉን ከሱፍ ጭልቃ ጋር በባዶ ሆድ ሲተኙ መጠጣት ነው ለልብ ድካም ሥሩን ከእንጭብር ከሁለገብ ስር ጋር ደቁሶ በማር ወይም በቅቤ አንጥሮ መጠጣት ነው ለተቅማጥ ለአንሜባ ከጅንጅብል ጋር ቅጠሉን ሥሩን ቀቅሎ መጠጣት ነው የበሉት ካልተስማማ ከሆድ ውስጥ ለሚቆይበት ቅጠሉን ከእንጆሪ ቅጠል ጋር ወቅጦ በሎሚ ውኃ በጥብጦ ከሚበሉት ጋር እየጨመሩ መብላት ነው። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ «ውሊ ዘማ ን እ ክትክታ ለቁስል ለምሺሮ የክትክታና የሩፍርን ቅጠላቸውን ወቅጦ በቁስሉ ላይ መደምደም ነው ለሣል ቅጠሱን ሥሩን መታጠን ነው ከብትም ይሁን ሰው ለተሰበረ ቅጠሉን ወቅ ደፍድፎ ማሰር ነው ይጠግናል ለመጥፎ ሣል ቅጠሉን ከድንጋይ ልብስ ጋር እንደሲጃራ ማጤስ ነው ጀ ኮሸሺላ በራቄኔም ለንብ ተቀጽሳውን ከቀፎ ውስጥ መሻጥ ወይም ከሰው አጽም ከጃርት እሾህ ከንብ ጥራ ጋር ማጠን ነው ካሶ ዛፍ ጣቱን ለሚቆረጥመው ፍሬውን በቅቤ ለውሶ መዋጥ ነው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሠላ ሻ ሆዱን ለሚያመው ሰውነቱ ለሚነጣ የኮሶ የምላፍ የእንቆቆ ፍሬያቸውን የእቱች የእንጆሪ የጡንጅት የአዛምር ቅጠላቸውን ወቅጦ አቡክቶ ማድረቅና ለሚያመው በቀይ ጤፍ ቂጣ በልቶ አጓት አብዝቶ እያረፉ መጠጣት ነው ሁሉን ያጸዳዋል ይፈውሳል ኮሞ ተ ኮረሪማ ተ ኮሽም ለእድሜ ለዘጠና ዘጠኝ ቀን አዘውትሮ ፍሬውን ክበለስ ፍሬ ጋር በማር መዋጥ ነው ለእባጭ ለቡግንጅ ቅጠሉን አልሞ መደምደም ነው ከባሌ ከእግር እስከራሱ ሁለመናውን ለአመመው ጅንጅብል ኮረሪማ ጤና አዳም ነጭ ሽንኩርት ቁንዶ በርበሬ ሚጥሚጣ ነጭ አዝሙድ ሁሉንም ወቅጦ በነጭ ማር በባዶ ሆድ መብላት ነው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ ኮክናት ተ ኮዞሙን ወይም ክሙን የእንስላል ፍሬ ለሆድ ኪንታሮት ለጭብጦ ሽንቱን ለሚክለክለው ከምሳና ስር ቅርፍት ጋር ወቅጦ እንዶሻይ በማር መጠጣት ነው ኮክ ለራስ ምታት የፍሬውን ውስጡን የርግብ ኩስ ሰናፍጭ ጤና አዳም በአንድ ላይ ደቁሶ በፍየል ቅቤ አንጥሮ በአፍንጫው ማድረግ ነው ወይም ከሚያመው ላይ በትኩሱ ደፍድፎ ማሰር ነው። ለወገብ ህመም የአሚራ የዶግ የመቅመቆ የደድሆ ሥራቸውጉ ከወርቅ በሜዳ ጋር ወቅዩ በቅቤ አንጥሮ በቀይ ጤፍ ቂጣ መብላት ነፁ ወይም ከገንፎው ጋር መብላት ነው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ ጋኔን ሰሚጥላው ራሱን ለሚያ ጢሱን ይሳብ ልቡን እያመመጩ ለሚነፋጡ ከአቱች ቅጠል ጋር ደቁሶ በአ አሳድሮ መጠጣት ነው ሲደክ አርጐ ሃውሙ ራሰን ለሚያመው በፍየል ቅቤ አንጥሮ በእፍናንሜው ማድረግ ነጡ ተቀርፍቶ ወይም ትሉ ይወጣል በሆድ አጥንት ወይም ሥራይ ላለበት ከዋጊኖስ ቅጠል ጋር በወተት ቀቅሉ መጠጣት ነው ወርቅ በሜዳ ለሆድ ሥራይ ለሌላም ደዌ ሁሉ ስለሚሆን በነጭ ማር ለውሰው ቢበሉት ያስቀምጣል የሆድን ነገር ችግር ያስወግዳል አሰጣጡ ለአንድ ሰው ሩብ ማንኪያ ይሁን ሩው እንደ ሲጃራ ለሚያሰቃየው ም ማርከሻው ወንዴ ቁልቋል ቀለምጤዳ ንጉ ወንዴቃጫ ለመጽንኤ አስኪት ከምስር ንፍሮ ጋር ቀቅሎ ውኃውን መጠጣት ንፍሮውን መብላት «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ ወንዴሬት ለድርቀት ለቆዳ ለቁስል ደጋግሞ መቀባት በ ለማንኛውም ሆድ ድርቀት የሬቱን ልብ በባደ ሆ አዘውትሮ መዋጥ ነው። ከማንኛውም ተላላፊ በሽታ ለመጠበቅ ፍሬውን ከጂባራ ፍሬ ጋር ወቅጦ በአዲስ ሸክላ አድርጉ ሽ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ ከቤት ደጃፍ መቅበር በማር ከአመት አንድ ጊዜ መብላት ነው ቤተሰብ አየታመሙ ከአስቸገሩ በማር ማብላት ነው ሰሻህሀን ቅጠሉን ክአዞ አረግ ቅጠል ጋር ወቅጦ የቁስሉን ዙሪያ ማር ቀብቶ መደምዶደምና በበላዩ የስንዴ ሲጥ አድርጐ በሻሽና በጥጥ ሸፍኖ ለ ቀን ማሰር ነው እንደዚሁ ፈትቶ ማድረግ ነው በወስጥ ገላው እጢ ለሆነበትና ለተደበቀ ነቀርሣ ፍሬውን ሰአርባ ቀን በማር መዋጥ ነው መርዝ ለሆነበትና አልደርቅ ላለ ቁስል ፍሬውን ቅርፍቱን ቅጠሉን ወቅጦ በበላዩ ደፍድፎ ማሰር ነው አነፍርቆ መጨረሻ ይደርቃል ወይም ክከአሞጭ ሰር ጋር ወቅጦ ማድረግ ጐትቶ ያወጣዋል ሲወጣ የጉርጠብ ቅጠል የድግጣ ቅጠል ማድረግ ነው ለምጡ እንዲጠፋ ለቆዳ ደዌ ለቺፌ ለእውር እከክ ፍሬውን ቅጠሉን ከዲን ጋር ወቅጦ በቅቤ ለውሶ መቀባትና ፀሐይ መመታት ወይም እሳት መሞቅና መታጠብ ነው ተቀና ለኪንታሮት ቅጠሉን ከአሞጭ ስር ጋር ቁሶ በቅንጭብ ወይም በቁልቋል በበለስ በጦቢያ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ካሚ ፈውስ በተገኘት ለውሶ መደምደም ነው ቁስሉን በራሱ ሽንት ውኃ ይታጠብ ሲያመው ፍሬውን ደቁሶ በማር ይዋጥ። ለደረት ሀመም ፍሬውን ቀቅሉ እንደሻይ በማር መጠጣት ነው ለቂጥኝ የጂባራ ደም ከቁልቋል ደም ጋር እኩል በእኩል ቀላቅሎ ከግራዋ ቀንበጥ ጋር በቀይ ጤፍ ቂጣ መብላትና አጓት በብዙው መጠጣት ነው ርከክ ከሃ ከር ፈውስ ለጋኔን ለሥጋ ደዌ ፍሬውን ከዋጊኖስ ፍሬ ጋር ወቅጦ በማር ለብዙ ቀን መብላት ነው ወይም ቅርፍታቸውን ቅጠላቸውን ከአልቴት ጋር ደቁሶ ግማሽ ማንኪያ በማር ማቅመስና ዘፍዝፎ ሰውነቱን መታጠብጐ ለጋጌን ጂባራ እፀእየሱስ እፀፋርስ እፀመናሂ ሥራቸውን ፍሬያቸውን ወቅጦ በማር ደጋግሞ ማቅመስ ነው ለትምህርት የጂባራ የምስርች የቀጠጥና ፍሬያቸውን በነጭ ማር ለውሶ ሰባት ቀን ማዋጥ ነው ጅንጅብል ለጉንፋን በቀን ሶስት ጊዜ እያፈሉ መጠጣት ነው ራስን ሲያም አላምጦ በአፍንጫ መሳብ ነው። ለደረቅ ቁርጠት ቅጠሉን ማላመጥ ነው ጥቁር አዝሙድ አፍንጫው ሽታ ለከለከለው በሰው ወተት በጥበጦ በአፍንጫው ደጋግሞ ያድርግ ለቁርጥማት ጧትና ማታ በቅቤ አንጥሮ ማጠጣት ነው ለማንኛውም ህመም አልአርጂክ ምግቡም ይሁን መጠጡ ለሚሆንበት ሰው ዘይቱን ከሻይ ወይም ከቡና ጋር መጠጣት ነው ለመጋኛ ብቻውን አንድ ማንኪያ ያክል መጠጣት ነው እንዲሁም ከተሰያዩ መድኃኒቶች ጋር ተስማሚና ፈዋሽ ቅባት ነው ጥድ ሰጥረጺሎን ጆሮው የሆነ ድምፅ ለሚሰማ ፍሬውን በቅቤ አንጥሮ በጆሮው ማግባት ነው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጥጥ ጉሮሮው ለታመመ ፍሬውን ደቁሶ መቀባት ነው ለጤንነት ሆድን ለማለስለስ የጥጥ ፍሬ ጭማቂ እያሞቄ መጠጣት ነው በማር ጥፍርንዶ ለኪንታሮት ቅጠሉን ወይም እንጨቱን በአሳት እያሞቁ መተኮስ ነው ለእጢ ለእባጭ ወተቱን ደሙን ከስመአንፋር ጋር ለውሶ በጥትቶ ሙቅበር ነው ጥፍሬና ነጣ ያለው ለሽንት ማጥ ሥሩን ማላመጥ ወይም ቀቅሉ መጠጣት «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ ጥፍርግና አሩጥ በወንዝ ዳር የሚበቅል ለአምጽኦ ብሲት ለምሕሳበ ንዋይ በራሱ ገቢር አድርግ ከሌላ ተመልክት ጥፌ ለአበጠ ቁስል ቅጠሉን ማሰር ነው ጥቁር አውጥ ሰውነቱ እየተኮሰ አካሉ ለሚያብጥ በሱፍ ውኃ ከእንጀራ ጋር መብላት ነው ለማንኛውም ሰውነቱን መቀባት ነው ጢቢጢባ ደጫት ለሪህ ከቱልት ስር ጋር ደቁሶ በማር ማብላት ጦስኝ ለደጋና የቆላ አለው ከጀሮ ውስጥ እንደትል ለሚላወስበት ቅጠሉን ወቅጦ በጆሮ ማድረግ ነው ለሚያስተፋው የጦስኝና የአቱች ቅጠል ዝንጅብልና ቁንዶ በርበሬ በአንድ ላይ አፍልቶ በማር መጠጣት ነው «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ ሰሚረሣ ጦስኝ እፀዮዲት እፀሣቤት የጥጃ ጨንገር የሎሚሸት አበባቸውን በጣዝማ ማር ሥራቸውን በነጭ ማር ዶጋጥሞ መብላት ነሙ ሆዱን እየነፋ ለሚጮህበት የጦስኝና የእንስላል ቅጠል ቀቅሱ መጠጣት ነውጡ ለሣልና ለጉበት ቅጠሱን እንደሻይ ሳባት ቀን ይጠጣበት ማህፀንዋን ለሚያማትና ደም ለቀረባት ሴት ቀቅላ አፈማህፀንዋን ትታጠንበት ጦስኝ ትኩስም ደረቅም ነው ቢጠጡት ቁርጥማት የሆድን ትል ያጠፋል ነገር ግን የሣንባ ህመም ላለው ሰው እንዳይጠጣው ያባብሳዋል። ጫት ለአስም ቅጠሉን ከቡና ቅጠል ጋር ቀቅሉ በጣዝማ ማር መጠጣት ነው ጫቅማ ለቁርጥማት ቅጠሉን ከልት ቅጠል ጋር ወቅጦ ከስንዴ ንፍሮ ጋር መብላት ወይም አብሮ ቀቅሉ መጠጣት ውኃውን ሜንቋ ተ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፈውስ ጨጉጉት የሞኝ ፍቅር የካህን ቂም ቪንጉግ ለቂጥኝ ሥሩን ከእፀዘዌና ከእንኮይ ጋር ደቂቁለ በቀይ ጤፍ ቂጣ መብላት ነው ለራስ ምታት ቅጠሉን ከወሊትና ከዳማከሴ ጋር ወቅጦ ሲያመው በአፍንጫው ይሳብ ለመስተፋቅር ከሰባት ቦታ ቅጠሉን ቆርጦ ጠቅጦ አድርቆ በሜሮን በአምሳያ ላም ቅቤ ለውሶ ቀብቶ ሰላም የበል ወይም በጣዝማ ማር ተለውሶ ቀብቶ ጭረት ቢስቃ ቃጫ ለመፍትሔ እስኪት ለጆሮ ህመም ገ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ም ጸፀ ድጌረዳ ጆሮው ለአበጠና ለቆሰለ በውኃ ቅጠሉን አበባውን አፍልቶ በጆሮው አጥሎ ማድረግ ነው ፈውስ ጽድ ለገሮሮር ህመም ፍሬውን ከጤና አዳምና ከእንስላል ጋር ከዘቢብ ጋር ወቅጦ በፍየል ቅቤ መቀባት ነው ጥርሱ ለሚደማበት ለሚሰበርበት የጽድ የጽጌረዳ የድግጣ ፍሬያቸውን ወቅጦ ይደፍድፍበት ለጥርስ ህመም የጽድ ሙጫ የጽጌረዳ ፍሬ የቁልቋል ደም የቪነት የጂባራ ሥራቸውን ወቅጦ ይደፍድፍበት ቆሽቱ ለደከመ ለተቅማጥ ለትፋት ሙጫ ሙጫውን መቆርጠም ነው።