Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አርባምንጭኃገዮርጊስ መጽሐፍት ቤት ሲቀላ ገበያ ማዕከለ ውስጥ ። ሁለቱም ትክክለኛ ጥያቄዎች ናቸው እነዚህን ጥያቄዎች ለመመለስ አእሞክራለሁ ከ ዓም ጀምሮ ለቢዝነስና ለፕሮፌሽናል ወንዶችና ሴቶች ኒዮርክ ውስጥ ትምህርታዊ ኮርሶችን አሰጥ ነበር በመጀመሪያ የሰጠኋቸው ኮርሶች ለህዝብ ንግግር ማድረግ በፐብሊክ ስፒኪንግ ብቻ ነበር። ብንል ኦንኳን የራሱ የዴል ካርኔጊ ታሪክ ሰዎች ተስፋ ሳይቆርጡ ሰማደግ ጥረት ካደረጉ ስኬታማ መሆን አንደሚችሉ የሚያሳይ ትልቅ ምላሌ ነው ዴል ካርኔጊ ማን ነበር። የተወለደው በአንድ የሚዙሪ እርሻ ላይ ሲሆን የአስራ ሁለት አመት ልጆ እስኪሆን ድረስ በጭራሽ መኪና አይቶ አያውቅም ነበር በአርባ ስድስት አመቱ ግን አለምን ያዳረሰ አንዲያውም በአንድ ወቅት በእንጆሬ ለቀማ አምስት ሳንቲም ያገኝ የነበረው የሚዙሪው ጎረምሳ ከፍተኛ ክፍያ የሚከፈለው ራስን በሚገባ በመግለጽ ጥበብ የትላልቅ ኮሮፖሬሽኖች ስራ አስኪያጆችና መሪዎች አሰልጣኝ ለመሆን በቃ ይህ የቀንድ ከብት ሲጠብቅና ጥጆትንም ሲተኩስ የነበረና በመጨረሻም ወደ ለንደን የፄደው ካውቦይ በመጀመሪያ ጊዜ ራሱን በህዝብ ፊት ለመናገር ከስድስት ጌዜ በሳይ ሞክሮ ያቃተው ሰው ነው ከቪያ በኋላ ግን ተስፋ ባለመቁረጥ ከመናገር አልፎ የመናገርን ጥበብ በማስተማር ተክኖ በኅላ ላይ የአኔ የግል ማፍጀሬ ሆኖ ነበር። እቢያው ኮሌጅ ውስጥ የተወሰነ ቡድኖች በአግር ኳስ በቤዝ ቦል አንዲሁም በክርክርና በአደባባይ ንግግር ውድድሮች ለማሸነፍ ወሰነ ንግግሮቹን ለማዘጋጀት ወራትን አሳለፈ ወደ ኮሌጅ በፈረስ ጀርባ ሲሄድና ሲመለስ ንግግሩን ይሰማመድ ነበር ላምቹንም ሲያልብ ይለማመድ ነበር ነገር ግን አንደዝግይቱ ሳይሆን በመጀመሪያ ላይ ብዙ ሽንፈቶችን አስተናግዶ ነበር በዚህ ወቅት የአስራ ስምንት አመት ሆደባሻና ኩሩ ተማሪ ነበር።
ሁሉም ሰው የሚፈልገው ምንድን ነውገ ሁሉም ሰው የሚወደው ጥያቂ ዴሪ ሳሮ ን መመውወመመመ ሠመመመሙጩ መመ መ ታሙ ፊልሞች ይሰሩታል ቲቪ ይሰራዋል ለምን እርሶም አይሰሩትምን ምንም ነገር አልሰራ ሲልዎት ይህንን ነገር ይሞክሩ ተች ዘፈ ህመዘዘዘዘዘያህዘዘደግዘዓይ ዘሩ ተ ዜና ዕበ ዩቱ ክፍል ኣራት መሪ ይሁኑ ስህተት የፈፀሙ ሰዎችን ሣያስከፉ የመበወጥ ዘዴ ስህተት ከተፈፀመ ለማረም አደማመርዎ ፎ ሳይጠሉ የመተቸት ዘደ ጃው በመጀመሪያ ስለራስዎ ስህተቶች ይናገሩ ሠሓ ማንም ሰው ትዕዛዝ መቀበል አይወድም »» ሌላው ሰው ከውርደት እንዲድን ያድርጉ ሰዎችን ለስኬት ማስቻል እ ። ፕ አለመሆናቸውን በማወቃቸው ምክንያት ነበር ለምሳሌ አንድ ሰው በኢንጂነሪንግ በአካውንቲንግ በአርክቴክቸራል ወይም በሌሴላ በማንኛውም ሙያ መለስተኛ የቴክኒካዊ ችሉታ ያላቸውን ሰዎች መቅጠር ይችላል ነገር ግን የቴክኒክ እውቀትና በተጨማሪም ፃሳቦችን የማስረዳት ችሎታ ያለው ሰው የአመራር ስልጣን ያላቸውን ሰዎች ሰመያዝና በሰዎች መካከል ፅኑ የሆነ ምኞትን እንዲፈጠር የሚቀሰቅስ ሰው ለከፍተኛ ገቢ የሚያመራ ይሆናል ጆንዲ ሮክፌለር በከፍተኛ የስራ ዘመናቸው ከሰዎች ጋር የመግባባት ችሎታ እንደ ስኳርና ቡና መግዛት የሚችል ሸቀጥ ነው እኔ ደግሞ ለዚህ ችሎታ ከሌላው ሰው ሁሉ የበለጠ እክፍላለሁ ብለው ነበር። ዙሐፍት ከፍተኛ ጥቅም የሚያገኙባቸው ዘጠኝ ምክኛች ከዚህ መጽሐዓት ከፍተኛ ጠቀሜታን ማግኘት የሚፈልጉ ከሆነ ከማንኛውም ህግ ወይም ቴክኒክ የበለጠ ጠቃሚ የሆነ በጣም አስፈላጊ የሆነ አንድ ነገር አለ ይህም አንድ መስረታዊ አስፈላጊ ነገር ካለተከተሉ ይህን መጽሐፍት ለመማር ሌሎች አንድ ሺህ ህጎች የሚሰጡት ጥቅም አናሳ ነው ይህን አቢይ አስፈላጊ ነገር ከተከተሱ ከዚህ መጽሐፍት ተዐምር የሆነ ጠቀሜታን ያገኛሉ ይህ ተዓምራዊ አስፈላጊ ነገር ምንድ ነው እሱ ይህ ነው ጥልቀት ያለው ለመማር ፃይለኛ ፍላጎት ይኑርዎት ክሰዎች ጋርም ለመግባባት ያለዎትን ችሎታ ለማሳደግ ሃይለኛ ቆራጥነት ሊኖርዎት ይገባል እንደዚህ አይነቱ ውስጣዊ ግፊት አንዴት ሊያሳደጉት ይችላሉ። ጆን ዋናሜክር የተባሉት የራሳቸውን የግል ድርጅቶች የመስረቱት ባለሃብት በአንድ ወቅት ሰዎችን መወንጀል ሞኝነት መሆኑ የተማርኩት ከሰላሳ ዓመት በፊት ነበር የራሴን ደካማ ጎኖች ለማጓሻል በቂ ፈተና ውስጥ ገብቻለሁ ብለው ነበር ዋናሜከር ይህን ትምህርት የተማሩት ቀደም ሲል ነበር እኔ በግሌ ከመቶ ሰዎች ውስጥ ኙ የቱንም ያህል ስህተተኞች ቢሆኑ ራሳቸውን እንደማይኮንኑ ለማወቅ ረጀም ጊዜ ነው የወሰደብኝ ጉችት ውጤታማነት የለውም ምክንያቱም ሰዎች ራሳቸውን ትክክለኛ አድርገው እንዲገምቱ ያደርጋቸዋልና ትችት የሰዎችን ውድ ከበሬታ ስለሚያቆስል የግንኙነትን ሰሜት ስለሚጎዳና ቂምና በቀልን ስለሚፈጥር አደገኛ ነው ቢ ኤፍ ስኪነር የተባሉት አለም አቀፍ እውቅና የነበራቸው ላይኮሎጂስት በምርምሮቻቸው በጥሩ ባህሪ የሚሸለም እንሰሳ በመጥፎ ባህሪው ከሚቀጣው እንስሳ ይልቅ በፍጥነት የመማርና የተማረውን ስራ ላይ ለማዋል እንደሚጥር አረጋግጠዋል ከዚያም በኋላ በተካሄዱ ጥናቶች በሰዎች ላይም እንደሚለራ አሳይተዋል ስዎችን በመተቸት ስርነቀል ለውጦኙን ካለማምጣታችንም በቀር ብዙውን ጊዜ ቅሬታንና ቂምን እንፈጥራለን ሬመ መፈ መ መሙ ወመ መመጻክ ዳ ዳፀ ሳሮ ጓሬ ሌላው ታላቱ ሳይኮሎጂስት ሐንስሲልየ ለእውቅና ጥፋት ያለንን ያህል ውግዘትን ክፉኛ እንጠላለን ብለዋል ትችት የማፈጥረው ቅሬታና ቁጣ የሰራተኞችንና የቤተሰብ የአባላትን የጓደኛቸን ሞራል ሊገድል ይችላል ይህም ብቻ ላይሆን የተወገዘውን ሁኔታ በፍዑም ሊያርመው አይችልም በኦክህላሆ ኤኒድ ጆርጅ ቢ ጀንለተን የአንድ አንጂነሪንግ ኩባንያ የደህንነት አስተባባሪ ናቸው ከኃላፊነቶቻቸው መካከል አንዳንድ ለራተኞች ጠንካራ ቆቦቻቸውን በስራ መስክ ላይ እንዲጠቀሙ ማደረግ ነበር ያንን ቆብ ሳያደርጉ የሚያገኙዋቸውን ሰራተኞች በመቆጣት የድርጅቱን ደንብ ተግባራዊ ለማድረግ ቆቡን እንዲያደርጉ አምርረው ነግረዋቸው ያልፉ ነበር ስለሚቆጡና ስለሚንቀባረሩም እንብዛም ተቀባይነት አልነበራቸውም ነበርዓ እሳቸው ከስፍራው ዞር እንዳሉ ሰራተኞቹ ቆባቸውን አውልቀው ይጥላሉ ከዚያ ጆንስተን የተለየ አቀራረብን ለመሞከር ወሰኑ በቀጣዩ ጊዜ ጠንካራ ቆባቸውን ያላደረጉ ሰራተኞች ሲያጋጥማቸው ቆቦቹ አይመቹ ወይም አይስማሟቸው አንደሆነ መጠየቅ ጀመሯሩ ከሰራተኞቹም መካከል አስፈላጊውን ምላሽ ካገኙ በኋላ ደስ በሚል ድምጽ ቆቦቹ ዲዛይን የተደረጉት እነርሱን ከገጉዳት ለመጠበቅ መሆኑን በማስረዳት ሁል ጊዜ በስራመስካቸው ላይ እንዲጠቀሙባቸው መክረው ማለፍ ጀመሩ በኪህ አዲስ ሙከራቸው ሰራተኛው ያለቅሬታና ስሜትን በማርካት ህጉንና ደንቡን እንዲያከብሩ ማድረግ ቻሉ በታሪኩ ውስጥ የትችትን አስከፊነት የሚገልጡ በርካታ ምሳሌዎችን መጥቀስ ይቻላል ለምሳሌ በቲዎድር ሩዝቬልትና በፕሬዝዳንት ታፍት መካከል የተከሰተውን የታወቀ ግጭት እንውሰድ። ምሩም ከራስ ወዳድነት አቋም ብናየው ሌሎችን ለማሻሻል ከመሞክር ይልቅ ራስን ማሻጓሻሉ የበለጠ ትርፋማነት ያለውና አደጋውም ያነሰ ነው የራስህ መሣቢያ በር በቆሻሻ ተሞልቶ ሳለ ከጎረቤትህ ጣራ ላይ ስላለው በረዶ አቤቱታ አታስማ ብሏል ኮንፊጡሺየስ ከሰዎች መ መጨው ሻሎም ሥራ ው ወወ ዝጨ ደፀ ጳሮያ ጨራ ጋር ስራዎችን በምንሰራሰት ወቅት የምንሰራው ከሎጂክ ሰዎች ጋር ላይሆን ስሜታዊ ከሆኑ ፍጡሮች በጥላቻ ከተሞሉ ፍጡሮች በኩራትና በራስ ወዳድነት ራስን ትልቅ ማድረግ ከሚወዱ ፍጡርት ጋር ነው የሚቆጠቁጥ ትችት ነበር የአንግሊዝን ሰነፅሁፍን ያበሰዐገው ቶማስ ሐርዲን አስከመጨረሻው የልብ ወለድ ጸሑፉን እንዲያቆም ያደረገው ትችት ነበር እንግሊዛዊውን ገጣሚ ቶማስ ቻተርተንን ራሱን እንዲያጠፋ ያደረገው በወጣትነት ዘመናቸው ከስልት ስላልነበራቸው ቤንጃሚኙ ፍራንክሊን ሰውን በማግባባት በኩል ዲፕሎሉማት ስለነበሩ በፈረንሳይ የአሜሪካ አምባሳደር ሆነው ተሾመው የስኬታቸው ምስጢር ምን ነበር ስለማንም ሰው ክፉ አልናገርም ስለሁሉም ሰው የማወራው ጥሩ ነገር ነው ሮማንኛውም ደደብ መተቸትና ማውገዝ ይችላልአብዛኞቹ ደደቦች ደግሞ ይህን ያደርጋሉ ሰዎችን ለመረዳትና ይቅር ለማለት ጥሩ ባህርይና ራስን መቆጣጠርን ይጠይቃል ትልቅ ሰው ትንንሾቹን በሚያስተናግድበት ዘዴ ትልቅነቱን ያሳያል ይላል ካርላይል ታዋቂ የቴስፓይለትና የኤዩር ሾው አብራሪ ሳን ዲያጎ ውስጥ የአየር ሳይ ትርዒት ካሳየ በኋላ ወደ ቤቱ ሎሉስአንጀለስ በመመለስ ላይ አንዳለ በአየር ውስጥ ሶስት መቶ ጫማ ላይ ሁለቱም ሞተሮች በድንገት ስለጠፋበት በፈጣን እንቅስቃሴ አወሮፕላኑን ማሳረፍ ቻለ ምንም እንኳን የተጎዳ ሰው ባይኖርም አይሮፕላኑ ከጥቅም ውጪ ሆኖ ነበር በአደጋው ምክንያት ድንገት ያረፈው ሁቨር የአውሮፕላኑ ነዳድ ያያል ልክ አሱ እንደጠበቀው ይቺ የሁለተኛው የአለም ጦርነት አውሮፕላኑ ጋዝ ሊምሞላበት ሲገባ የተሞላችው በጄት ነዳጅ መሆኑን አረጋገጠ። ብዙ ነገሮች ሳይሆኑ የሚፈልጓቸውና የሜዓጉላቸው ጥቂት ነገሮች ብቻ ናቸው አብዛኛች ሰዎች ከሚፈልጓቸው ነገሮች ውስጥ የሚከተሉት የሚካተቱ ናቸው ጤናና የኑሮ ዋስትና ምግሣብ እንቅልፍ ገንዘብና ገንዘብ የሚገዛቸውን ነገሮች ከዚህ በኋላ ጥሩ ኑሮ መኖርን ወሲባዊ አርካታን የልጆቻችን ደህንነት የትልቅነት ስሜት ናቸው ማኪ እነዚህ ሁሉ ፍላጎቶች ከአንዱ በስተቀር ብዙውን ጌዜ እርካታ ይገኝባቸዋል ማሰት ይቻላል ሌላው ልክ እንደ ምግብና አንቅልፍ አስፈሳጊ የሆነ ግን እምብዛም የማያረካ አንድ ፍላጎት አለ ይህም ፀሪ ጳ ሥ ወ ፍሬውድ ከ ዕ የሚሉት ነው በአንድ ወቅት ሊንከን ሁሉም ሰው ምስጋና ይወዳል በግልፅ ደብዳቤ መፃዛባ ጀምረው ነስር ዊሊያምጆምስ በበኩሉ በሰው ልጅ ባህርይ ጥልቀት ያለው መርህ የመመስገን ወይም የመወደስ አባዜ ነው። በጭራሽ አልነበረም ራሱ ቻርለስ ሺዋስ እንደነገረኝ ከሆነ ከእሱ የበሰጠ ስሰብረት አመራረት የሚያውቁ ብዙ ሰዎች በስሩ አሉ ይህን ያሀል ደመወዝ የሚከፈለው ግን ከሰዎች ጋር የመግባባት ችሎታ ስሳለው እንደሆነ ራሱ ሽዋስ ነግሮኛል ማሎታዬ በስዎች ዘንድ የሥራ ፍላጎትን እንዳጠናከረ አስባለሁ ይህ እኔ ያለኝ ትልቁ ሃብቴ ነው ሰዎችን ለማለራት ጥሩውና ትልቁ ዘዴ ሰሥችን ማመስገንና ማበረታታት ነው ዳሆ ብ ጤ ፎኤኤጅጩፍ ስዎችን ራዕይ የሚያንኮታኩት እንደ አለቆች ተችት የመሰላ የከፋ ነገር የለም እኔ በበኩሌ በጭራሽ ማንንም አልተችም አንድ ሰው ሥራውን አንዲሰራ ማበረታቻ መስጠት ብቻ አንዳለብኝ አምናለሁ ስለሆነም ሰዎችን ለማመስገን አዓዓለሁ ከዚህም ሌላ ስህተትን ከመፈለግ ደግሞ የተቆጠብኩ ነኝ ብሏል ሽዋስ ያደረገው ያንን ነበር ነገር ግን አማካዩ ሰው የሚያደርገው ምንድነው። ከጠደዱት ግን ምንም ቃል አይተነፍሱም ጥንታዊው ስንኝ አንዳንድ መጥፎ ሥራ ለረጆጾም ጊዜ በሳምንት ሁለቴ ጥሩ ሥራ ሰርቹ ግን በጭራስ አላጣሁትም አንደሚለው ማለት ነው አሱ በግልጽ እንደተናገረው የአንድሩ ካርኔጊ ስኬታማነት ዋናው ምክንያት ይህ እንደነበርም ገልጧል አንድሩ ካርኔጊ የስራ ባልደረቦቹን በአደባባይና በግልጽ ጭምር ያሯሰግን ነበር ሌላው ቀርቶ ካርኔጊ ረዳቶቹን መቃብር ድንጋይ ላይ እንኳን ሊያመሰግናቸው ፈልጓል አዚህ ያረፈው ሰው ከሱ የበለጠ ብልህ የነበሩ ሰዎቹን አንዴት መቅረብ እንደሚገባው የሚያውቅ ነበር ኣ ብሏል ሠ የጂን ዲ ሮክፌለር የመጀመሪያው ስኬታማነት ምስጤር በሰዎች አያያዝ ጥበቡ ቅንነት የተሞላበት ምስጋና ማቅረብ መቻሉ ነበር ለምሳሌ ከሰሪኮቹ አንዱ ኤድዋርድ ቲ ቤድፎርድ ደቡብ አሜሪካ ውስጥ ለድርጅቱ መጥፎ ግዥ በማከናወኑ አንድ ሚሊዮን ዶሳር ኪሳራ ያደርሳል። ም እንዲበረታቱ አናደርጋቸውም ልጆችን ከዚህ የወላጅ ደስታና ተቀባይነት መስጠት የበለጠ የሚያስደስታቸጡ ነገር የለም ን ቅንነት የተሞላበት ምስጋናና አውቅና መስጠት ውጤት የሚያስገኙ ሲሆን ትችትና ሌሎችን መሳሰቂያ ማድረግ ውጤት አልባ ናትው ሰዎችን ማስቀየም እነዚያን ሰዎች የማይለውጣቸው መሆኑ ብቻ ሳይሆን ሊነገር የማይገባጡም ነው ለዚህ የሚሆን አንድ አባባል መስታወቴ ላይ ለጥፌያለሁ በዚህ መንገድ የማልፈው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ስለሆነም መስራት የምችለው አንድ ጥሩ ነገር ወይም ደግነት ካለ አሁኑኑ ልሥራው ምክንያቱም በዚህ መንገድ አንደገና አላልፍም ይላል ኢመርሰን የማነጋግረው ሰው ሁሉ በአንድ ዓይነት መንገድ አለቃዬ ነው ምክንያቱም ከእሱ እማራለሁ ይላል ይህ የኢመርሰን አባባል አውነት ከሆነ በእኔና በአርስዎ ላይ ከሺህ ገዜ የበለጠ አውነት አይሆንም ይላሉ ስለዚህ ስለራሳችን ግኝት ወይም ፍላጎት ማሰባችንን እናቁም ከዚያ ይልቅ የሌላውን ሰው ጠናካራ ጎኖች ለማየት አንሞክር ከዚያ በኋላ ከንቱ ውዳሴን ኤሕንርሳ ቅንነትና እውነተኛነት የተሞላበትን ምስጋናን እንስጥ። አንድ ነገር በመፈለጋችን ምክንያት ነው ለቀይ መስቀል የደም አርዳታ አድርገዋል እንበል ያንን ያደረጉኑ ስዎችን ለመርዳት በመፈለግዎ ቆንጆና መለኮታዊ ስራ ለመስራት በማስብዎ ነው ግን በምላሹ አንዳች ነገር በመፈለግዎ መሆት መታወቅ ይኖርበታል ሐሪ ኤ ኦቨርትሬት ግበህበወቦ ዛህጠባ ከጪ በተባሰው ድንቅ መጽሐፍ ውስጥ ድርጊት የሚፈጠረው ከመሰረታዊ ፍላጎታችን ውስጥ ነው ብሏል በሥራ ቦታ በቤት በትምህርት ቤት እንዲሁም በፖለቲካ ውስጥ በመጀመሪያ በሌላው ሰው ውስጥ ኃይለኛ የሆነ ፍላጎት እንዲቀሰቀስ ያድርጉ በድህነት ተጎሳቁሎ የነበረው የስኮች ወጣት አንድሩ ካርኒጌ ስራ የጀመረው በሰዓት ሁለት ሳንቲም በማግኘት ሲሆን በመጨረሻ ያከማቸውን ሜሊዮን ዶላር ለኦርዳታ ሰጥቷል ይህ ሰው በህይወቱ መጀመሪያ ላይ ሰዎችን ለመሳብ ብችኛው ዘዴ ስለሌለው ሰው ፍላጎቶች እያነሱ ማውራት ነው ብሏል። ነገ አንድ ሰው አንድ ሥራ እንዲሰራልዎ ስማስገደድ ይፈልጉ ይሆናል ከመናገርዎ በፊት ቆም ብለው ይህ ሰው ይህን ሥራ እንዲስራ ፍላጎት እንዲያድርበት ማድረግ የምችለው እንዴት ነው። ማይክል ኢሒደን የሼል ኩባንያ የአንድ አካባቢ የሽያጭ ሠራተኛ ነበር ማይክ በግዛቱ ቁጥር አንድ የሴልስ ስው መሆን ይፈልግ ነበር ነገር ግን አንድ የአገልግሉት ጣቢያ መሰናክል ኦየፈጠረበት ነበር የቢያ ጣቢያ ሰው አስሪ በዕድሜ የጎሳ ስው ስለነበር ጣቢያውን ለማጽዳት ፈቃደኛ አልነበረም ሰውየው የማይክን ምክር መሰማት አይፈለግም ነበር ብዙ መክሮና ክክሮ ሽማግሌው መለወጥ ስላልቻሉ ማይክ ሰውየው አንድ አዲስ የሼል ማደያ ጣቢያን እንዲጎበኙ አደረገ ማናጀሩ በአዲሱ ጣቢያ ሁኔታ በጣም ስለተደሰቱ ማይክ ተመልሶ የስማግሌውን ጣቢያ በሚጎበኝበት ጊዜ ፍጹም ተለውጦ አገኘውዐታው ጽዱ ሆኖ ሸያጨም ክፍተኛ ለመሆን በቶቶ ነበርይህም ማይክን ቁጥር አንድ የሸያጭ ሰራተኛ መሆን እንዲችል አድርጎታልከለዚህ ውጤት እንዲገኝ በሌላው ስው ልቦና ውስጥ የጠነከረ ፍላጎት አንዲፈጠር ያድርት ይህን ማድረግ የሚችል ሰው አለምን በሙሉ የራሱ ያደርጋል ማድረግ የማይችለው ብቻውን ይዓዛል መጨጭጠሠፍበፍህጨጠፎመጩጠወከ ብክ ፀ ጳሮኔ ነ ፎመ መ ኣጩጩ መርህ በሌላው ሰው ውስጥ ከፍተኛ ፍላጎት እንዲያድር አነሳሳ ቀስቅስ በጥቅሉ ስዎችን የማግባባት መሰረታዊ ቴክኒኮች መርህ አትተች አታውግዝ አታማር መርህ አውነተኛና ቅን አድናቆትን ይስጡ መርህ በሌሳው ሰው ውስጥ ከፍተኛ ፍላጎት እንዲያድር አነሳሳ ተ መዐ ችም ይያ ከሹጹበ ሁበት ሰዎች ከኀዲወዱሦት መጠቀም ሰብዎት ስድስት ዘዲዎች ሠ ጾህኘ ተገዛሌዊ ስጽርገው በሁሱ ስፍይ ተቀካይነትን ይገኙ ወዳጆችህን እንዴት ማፍራት እንደሚችሉ ለማወቅ ይህን መፅሐፍ ለምን ያነባሉ። ብዙዎቻችን አንድ አዲስ ሰው ተዋውቀን ጥቁት አሰርተን ከተሰነባበትን በኋላ ስሙን እንረሳለን አንድ የፖለቲካ ተጂሚ ሰው ከሚማራቸው የመጀመሪያ ትምህርቶች አንዱ የድምጽ ሰጪውን ስም ማስታወስ የመሪነት ጥበብ ነው መርሳት ግን መረሳት ነው የሚል ነው ከዚህም በተጨማሪ ሰሞችን የማስታወስ ችሎታ በቢዝነስ በማህበራዊ ግንኙነቶችና በፖለቲካ ከፍተኛ ስፍራ ያለው ነው ይህ በሁሉም ሰው ዘንድ የሚሰራ ነው የሰውን ስም ጠርቶ አንድ ነገር ማበዝ ታዛዥን የበሰጠ እንዲተባበር ያደርገዋል ስሙ መጠራቱ ለዚያ ሰው ትልቅ ክብር ነው። የስምንት አመት ልጅ በነበርኩበት ጊዜ የሳምንቱን መጨረሻ የማሳል ቤት ነበርአንድ ምሽት ላይ አንድ መካከለኛ ዕድሜ ያሰው ሰው መጥቶ ከአክስቴ ጋር ትንሽ ካወራ በቷላ ሙሉ ትኩረቱን ሰእኑ ሰጠኝ በዚያ ወቅት እሄ ጀልባዎች ያስደስቱኝ ነበር ጎብኘው ሰው በሚያስደስት ሁኔታ ስለጀልባ አውርቶለኝ ከሄደ በኋላ ምን አይነት ትልቅ ሰው ነው ብዩ ለአክስቴ ነገርካት አህክስቴም ሰውዬው የኒውየርክ ጠበቃ እንደሆነና ከጀልባዎች ጋር ምንም ግንኙነት እንደሴለው ነገረችኝታዲያ ሁልጊዜ ስለጀልባዎች የሚያወራው ለምንድነው። ከጥቂት ቀናት በኋላ ግን የሆቴሉ ፅቃ ግዢ ዛላፊ ስልክ ደውሎ ናሙናዎችን ከነዋጋቸው ዝርዝር ይዢ እንድሄድ ነዝኝ ለዚህ ሰው ምን እንዳደረክለት አላውቅም ግን በጣም ወዖሃል አለኝ የፅቃ ግዢ ሃላፊ እስቲ አስቡት ሰአራት አመታት የቢያን ስው በር በማንኳኳት ዳቦ ሰመሸጥ ሞክሬ ነበር እንደቪያ ባለው ስልት ባቀርበው ናሮ እስካአሁንም በሩን ሳንኳኳ እቆይ ነበር ብላል የሜሪላንድ ተወሳጅ ኤድዋርድ ኢሕሪማን የውትድርና አገልግሣሎቱን ከፈጸመ በቷላ በሜሪሳንድ ውብ የኮምበርላንድ ቫለ ለመኖር ይመርጣል መጭፎ አጋጣሚ ሆኖ በዚያ ወቅት በአካባቢው ያሉት ጥቁት ስራዎች ብቻ ነበሩ እንዲያውም በአካባቢው የሚገኙት በርካታ ኩባንያዎች የአር ጄ ደንክሀውሰር የራሱ ወይም በእሱ ቁጥጥር ስር የሚገኙ መሆናቸውን ሀሪማን ተረዳ ይህ ሰው ሰስራ ፈላጊዎች የስራ ዕድል የማይሰጥ መሆኑንም በመገንዘቡ ስለስጦታው ሀሪማን የሚከተለውን ጽፋል ለበርካታ ሰዎች ቃለመጠይቅ አቅርቤ የቪህ ሰው ፃይለኛ ጉጉትፍ ፍላጎት ስልጣንና ገንዘብ ላይ መሆኑን ደረስኩበት እንደ እፄ ያለ ሰው አጠገቡ እንዳይደርስ ደግሞ የምትከሳከል ፃይሰኛ ሴክሬታሪ ነበረችው የእሷንም ፍላጎትና አላማዎች ካጠናሁ በላ ሣላሣውቅ ወደ ቢሮዋ ፄድኩ ለአራትና አምስት አመታት ሚስተር ፈንከሀውስርን እንደ ሳተላይት የምትመራው እሷ ነበረች እኔ ፈንክሀውሰር የፖለቲካና የፋይናንስ ስዜት የሚያገኝበት ልዩ ዛሳብ ይዝ እንደመጣሁ ሥነግራት ደስ አላት በዚህም ሳላበቃ እሷም በሱ ስኬትገንቢ የሆነ ተሳትፎ ማድረግ እንደምቶችችል አወራሁዋት ከዚህ ንግግራችን በሏላ ሚስተር ፈንከሀውለርን እንዳነጋግር ፕሮግራም ያዘችልኝ እኩ ትልልቅና ማራኪ ፏፅ ጵሮ ብ ዴዴ ቢር ውስጥ ስገባ በኮጥታ ስራ ላለመጠኛት ወስጌ ነበር ከንድ ትልኑ ዴስክ ጀርባ ተተምጦ ወጣቱ ሰጡ ምን ፈሰክ። ለሰው ልጆ ባህሪይ አንድ ራሱን የታለ ህግ አለ ያንን ህግ ካከበርነው በርካታ ወዳጆችን ያፈራልናል የማያቋርጥ ደስታም ይለጠናል ነገር ግን ይህንን ህግ እንደጣስን ወዲያው ማብቂያ ወደሌላው ችግር ውስጥ እንዘፈቃለን ህጉ ምንጊዜም ሌላው ሰው ትልቅነት እንዲሰማው አድርገው የሚል ነው ይህም በሌላ አነጋገር ሰዎችን አክብር ማለት ነው ቀደም ሲል አንደ ተጠቀስው ጆን ዴዊ በስዎች ተፈጥሮ ውስጥ ዋናው ፍላጎት ትልቅ የመሆን ምኞት ነው ይላል ዋሊያም ምስም የሰዎች ተፈጥሮ ትልቁ መርህ ከፍተኛ ከበሬታን ማግንት ነው ይላል ቀደም ሲል እንደገለጥኩት እኛን ሰዎችን ከእንስሳት የሚሰየን ይህ ከፍተኛ ዓላጎት ነው ለስልጣኔያችንም ማደግ ከፍተኛ ሚናን የተጫጠተውወ ፈላስፎች በሺዎች ለሚቆጠሩ አመታት ስሰሂውማን ሪሌሽንና ህጎች ሷፈትሹ ቆይተዋል ከነዚያ ሁሉ መላምቶች የተገኘው አንድ ጠቃሚ ህግ ብቻ ነው ይህ ደግሞ አዲስ አይደለም ልክ እንደታሪክ የቀየ ነው ከሁለት ሺህ አምስት መቶ ዓመታት በፊት ፔርሺያ ውስጥ ዞራስተሮ ለተከታዮቹ አስተምሯቸዋል ከሣያ አራት ምዕተ አመታት በፊት ኮንፊውሺየስ ቻይና ውስጥ ሰብኳል የታኦይዝም መስራች ላኦ ሴም ለደቀመዛሙርቱ ፃን ሽለቆ ውስጥ አስተምሯል ቡድኑም ከክርስቶስ ልደት አምስት መቶ አመታት በፊት በሆሊ ጋንጀስ ዳርቻ ሰብኳል የሂንዱይዝም ቅዱስ መጻህፍትም ከዚያ አንድ ሺህ አመታት በፊት አስምረፃል ከክስራ ዘጠኝ ምዕተ አመታት በፉትም እየስስ በይሁዳ ድንጋያማ ኮረብታዎች ላይ ይህንኑ አስተምረዋል እየሱስ በማጠቃለል ሎ ኢጆጺዲጮሥሎፎ ዶ። ግን ማን ያውቃል ለዚያ እውቅ ስው ያንን የአድናቆት ደብዳቤ ባይጽፍ ኖሮ አውቅና ሳያገኝ ሲሞት ይችል ነበር እንግዲህ ቀና የሆነ ከልብ የመነጨ አድናቆት ያለው ሰው ይህን የመሰለ ክፍተኛ ሀይል ነው ሮዜቲ ራሱን ትልቅ አድርጎ የሟሚመሰከት ሰው ነበር ያ አያስገርምም ሁሉም ሰው ማለት ይቻላል ራሱን የሚያየው በጣም ትልቅ አድርጎ ነበር አንድ ሰው የትልቅነት ስሜት እንዲሰማው ካደረግን የማንንም ስው ህይወት ሊለውጥ ይችሳል ከንድ ያልተበረክ እውነታ ቢኖር ዳሪ ሳዕ ኦ ሙሒሥኙኺሲርርዴ። አቤቴም ወስጀ በቤተሰብ ፊት በእሷ ሳይ ያሰኝን እምነት ገለጥኩላት ከዚያ ፓውሌት የስራ መልቀቅ ጥያቄዋን ሰርዛ ዛሬ በጣም የምተማመንባት ሰራተኛዬ ናት ለሰዎች ስለራሳቸው ንገራቸው የሚለውን ታላቁ አዋቂ ዲዝሬሊ ሰሰዎቹ ስለራሳቸው ንገራቸው ለሰዓታት ያዳምጡሃል ብሏል መፒነ ሲሳጡ ስው ትቋቅነት ስገዲጂስማው ስጽርገ ጾህገኘም ቨቅኀነነት ዬጽዉጠውሙ ሲጠቻሰሷ ስዎች ከነዲጺወዴህ ስድስት ዘዴዎች መርህ በእውነተኛ ልቦና ሰሴዎች ትኩረት ይችሩ መርህ ፈገግታ ይኑርዎ መርህ የለው ስም ለዚያ ሰው ጣፋጭና በጣም ትልቅ ከበሬታ የሚሰጠው መሆኑን ያስታውሱ መርህ ጥሩ አድማጭ ይሁኑ ሌሎች ስለራሳቸው እንዲያመሩ ያበረታቷቸው መርህ በሌሎች ሰዎች ፍላጎት አንጻር ይናገሩ መርህ ሌላው ሰው የትልቅነት ስሜት እንዲሰማው ያድርጉ ይህንንም በቅንነት ይፈጽሙ ብትር ዳሪ ፎ መኣ ጃቫ ችን ከበ ሦስት ስዎችኘ መጆ ከርስሦ የአስተሳስብ የመጣሣፈከ ሽዱ ከርከርን ሻሽነፍ ስጾችቡም። ፎጠሳትገ የሣሄልያ ከርገጠኛሙ መገገጅና የማስወገጃ ዘዴው ውስ ውስጥ በነበሩበት ጊዜ ቴዊድር ሩዝቬልት ሁዋይት ሀ ቢችሉ እጠበቁት ከፍተኛ ደረጃ በመቶ የሜሆነውንጊዜ ትክክል መሆን ላይ ይደርሱ አነደነበር ተናግረዋል ከኛው ምዕተ አመት ከፍተኛ እው ከፍተኛ ደረጃ ላይ ለመድረስ ያሳቸውተስፋ ይ በመቶ ለሚሆነው ጊዜ ብቻ ትክክል ለመሆን እንደሚችሉሮ እርግጠኛ መሆን ከፓፖሉ ወደ ወል ስትሪት ወጣ ብለው በቀን አንድ ሚሊዮን ዶላር የሚያከማቹ ይሆናሉ ሌላው ቀርቶ ከ በመቶ በታች ለሚሆነው ጊዜ እንኳን ትክክል የምንለው አርግጠኛ ለመሆን ሳይችሉ ለምንድ ነው ሌሎች ሰዎች ስህተተኞች ናቸው ሰማለት የሚገደዱት ቅና ከነበራቸው ሰዎች አንዱ ህ ከሆነ ኦርሶና ሕጌስ። ከዚያ እንዲህ አላቸው። እሁን ደግሞ እኒ ከእናንተ መጠበቅ ያለብኝን ሁሉ እንድትነግሩኝ እፈልጋለሁ አላቸው መልሳቸው ፈጣንና አጠር ያለ ነበር ታማኝነት ቅንነት የስራ ተነሳሽነት አዎንታዊ አመለካከት የቡድን ስራ የስምንት ሰዓት ጠንካራ ስራ ልትጠብቅብን ትችላለህ አሉት ስብሰባጡ በአዲስ ጉልበት በአዳዲስ የመነሳሳት መንፈስ ሊጠናቀቅ አንድ የሴልስ ሰው በቀን አስራ አራት ሰዓት ሰመስራት ፈቃደኛ ሆነ ከዚያ በጊላ ሚስተር ሴልትዝ የሽያጩ እድገት ከፍተኛ መሆነን ሪፖርት አድርጎልኛል ሰዎች ከእኔ ጋር የሞራል ድርድር አድርገው እኔ ቃሌን እስከጠበኩ ድረስም እነሱ የራሳቸውን ቃል ለመጠበቅ ቆርጠው ነበር እነሱ የፈለጉት ምኞቶቻቸውንና ፍላጎቶቻቸውን ያማክከራቸው ስለነበር ያ ምክሬ ጥሩ ጡጤትን አስገኝ ብሏል ሚስተር ሴልትዝ ማንም ሰው አንድ ነገር አንዲሰራ በሌላ መነገርን አይወድም ሁላችንም በራሳችን ሃሳብ መስራትን እንመርጣለን የኤውጌኒ ዌሰንን ታሪክ እንውሰድ ይህንን እውነት ከመማሩ በፊት በሺዎች የሚቆጠሩ ዶላሮችን ነበር ከኮሚሽን ያጣውሚስተር ዌስን ለስታይሊስቶችና ለጨርቃጨርት ፋብሪካዎች ዲዛይኖችን ለሜፈጥር ስቱዲዩ ንድፎችን ይሸጥ ነበር። አንደዚያ ዓይነቱን ነገር ከማድረግ የታቀቡ ነበሩ ስለክሬዲቱ እሳቸው ደንታ አልነበራቸውም እሳቸው ይፈልጉት የነበሩት ውጤቶችን ነበር ስለሆነም ዊልሰን ፃሳቡ የራሳቸው አንደሆነ እንዲሰማቸው ማድረጋቸውን ቀጠሉ የምንገናኛሸው ሰዎች ሁሉ ልክ አንደ ዊልሰን ሰዎች መሆናቸውን እናስታውስ ስለዚህ የኮሎኔል ሀውስን ቴክኒክ አንጠቀም ከሃያ ከምስት ምዕተ አመታት በፊት ላአሴ የተባለ ቻይናዊ ጠቢብ የቪህ መጽሑዓና አንባቢያን በአሁኑ ጌዜ ሲጠቀሙበት የሚችሉትን አንድ ነገር ተናግሮ ነበር ወንዞችና ባህሮች ከመቶ ተራሮች ላይ የሚፈሱትን ጅረቶች በአክብት የሚቀበሱበጐ ምክንያት ከስራቸው ስለሚሜገኙ ነው በቪህም በሁሱም የተራራ ጅረቶች ሳይ መንገስ ችለዋል ስለህ ጠቢቡ ከስዎች በላይ ለመሆን በመፈለግ ራሱን ከታች ያስቀምጣል ከእነሱ በፊት ለመሆን በመፈለግም ራሱን ከእነሱ በስተጀርባ ያደርጋል ስለሆነም የሱ ቦታ ከሰዎች በላይ ቢሆንም ኛሱ ክብደት አይሰማቸወውም ምንም እንኳን የሱ ቦታ በእነሱ ፊት ቢሆንም እነሱ ይህንን እንደጉዳት አይቆጥሩትም ይላል መሪያ ፖ ዜዛው ዘው ሃሁያ ዖፆፊራታራየሪፈ መያኑ ፅንዲታቋማቻው ሐድድሃ ዳያ ትሳዕያ በሑሠዉመመሙ ገጻተ ኣር ሥሥ ፎርርርፍርርርርርርርርጄንሥሙንሙኡፎጹ በከርጾ ተምርችፕ ዮሚስሬኡ ፎርሙሳ ያስታውሱ ሌሎች ስዎች ሙሱ በሙሉ ስህተተኞች ሊሆት ይችላሱ እነሉ ግን እንደዚያ ነው ብለው አያስቡም አታውግዚችው ማንኛውም ጅል ያንን ማድረግ ይችላል ይልቁንም እነሱን ለመረዳት ሞክሩ ጠቢባን ቻይናዊያን እንኳ ሰዎች ያንን ለማድረግ ይሞክራሉ ያ ሌላ ሰው ሰምን አንደሺቢያ እንደሚያስብና እንዲሰራ ምክንያት አለው ኣአስፈሪያንን ምክንያት ፈልገው ያግኙና ለድርጊቶችዎ ቁልፉን ያገኛሉ እራስዎን ብእርግጠኝነት እሱ ቦታ ላይ ለማስቀመጥ ይሞክራሉ እኒ እሱ ቦታ ላይ ብሆን ኖሮ ምን ይሰማኛል። በራስዎ ጉዳዮች ጠንካራ ፍላጎቶችዎን ከሌላ ነገር ጋር ያለዎትን መለስተኛ ግንኙነት ለማነጸጸር ለደቂቃ ያህል ቆም ይበሉ ከዚያም ሁሉም ሰው አንደ ሴሳው ሰው በተመሳሳይ መልኩ አንዴሚሰማው ይረዱ ይላል ሳም ዳግሳስ የተባለው የኒውዮርክ ነዋሪ የግቢዋን ሳር በማጨድ አረም በማስወገድ ማዳበሪያ በመርጨትና በሳምንት ሁለት ጊዜ ሳር በማጨድ ጊቬዋን አንደምታጠፋ ነገር ግን የቢ ው ሳር ከአራት አመት በፊት ከነበረው ያመጣው ለውጥ አንደሌሰ በመንገር ሚስቱን ያበሳጫት ነበር እውነቱን ለመናገር ሚሰቱ በእሱ አስተያየት ተስፋ ቆርጣ ነበር በየገዘው እንደዚያን ዓይነት አስተያየቶችን ሰስነዝርባት የምሽቱ የቤታቸው አየር ሁኔታ ይዛባ ነበር ፅ ደሀ ፊኔ ይህንን ኮርስ ከወሰደ በኋላ ሚስተር ዳግላስ በእነዚያ ዓመታት ሁሉ የቱን ያህል ጅል እንደነበር ተረዱ» ያንን ስራዋን ትጠደጡው እንደነቦርና ለዚያ ምስጋናና አድናቆትን ትፈልግ አንደነበር ተስምቷት ከያውቅም ነበርአንድ ምሽት ላይ ከእራት በላ ባለቤቱ አረሞችን መንቀል መፈለጓን ነግራው እንዲያጅባት ጠየቀችው በመጀመሪያ እምቢ ካለ በኋላ ፃዛሳቡን ለውጦ አረም በማረም ዴረዳት ጀመር በጣም ተደስታ ከብረው ለአንድ ሰአት እያረሙ ደስ የሚል ፃሳብ ተለዋጠጡ ከዚያ በላ በአረሙና በአትክልት ስራው እየረዳት የግቢውን ሜዳ በማሣመሩ ያመሰግናት ጀመር ይህ ውጤት የተገኘው ነገሮችን ሁሉ በእሷ አይን ማየት በመቻሉ ሲሆን ከቪያን ጊዜ ጀምሮ ቤታቸው ውስጥ ደስታ ሰፈነዶክተር ጅራልድ ኤል ኒረንበርግ ርከ ፐካቦኮ ኮ ሀ በተባለ መፅሐፍት ውሰጥበንግግር ልውውጥ መተባበር የሚገኘው የሌላውን ሰው ዛሃሳቦችና ስሜቶች እንደራስም ጠቃሚ መሆናቸውን መገንዘብዎን ሲያሳዩ ነው የሰውን ሀሳብ ሲቀበሉ አድማጭዎ ግሳቡን እንዲገልጥ ነጻነት በመስጠት ያበረታቱታል ይላል እሄ ሁልጊዜ እቤቴ አጠገብ በሚገኘው ፓርክ ውስጥ በእግር መጓዝና በመኪና መንሸራሸር ያስደስተኝ ነበር። ከዚያም ወህኒ ቤቱ ልምድ ያለው ሰው ያስፈልገዋል ይሉታል ሌውስ ይገረማል የሲንገ ሲንግ አደጋዎችን ያውቃቸዋል ይህ ደኘሞ የፖለቲካ ሹመት ነበር በቦታው ብዙ የወህኒ ቤት አስተዳዳሪዎች ተፈራርቀውበታል አንዱ የቆየው ለሶስት ሣምንታት ብቻ ነበር ሎስ በሁሉም አቅጣጫ ያለው ጥቅምና ጉዳት ማመዛዘን ነቦረበት ከዚያ ማመንታቱን ያዩት ሲሚዝ ወንበራቸው ሳይ ወደቷላ ሰጠጥ ብለው ፈገግ ኮሉና «ወጣቱ ሰው ብትፈራ አኔ አልፈርድብህም ቦታው ፃይለኛ ቦታ ነው ከዚያ ፄዶ ለመቆየት አንድ ትልቅ ሰው መሆን ያስፈልጋል አሉት በዚህ ንግግራቸው ሲሚዝ የውድድር ፈተና ማቅረባቸው ነበር ሎውስ አንድ ትልቅ ሰው የሚጠይቀውን ይህን ቦታ መያዙን በፃሳብ ደረጃ ወደደው ከዚያም አመነበት ሃላፊነቱን ተረክቦ ፄደና ለብዙ ጊዜ ቆየ በዘመኑም በጣም ታዋቂ የወህኒ ቤት ሃላፊ ሆነ የጻፈው መጽሐፍት ሃና ዘ ዘነ ሬፏ በመቶ ሺ ኮፒዎች ነበር የተሸጠው ስለወህኒ ቤት ኑሮ በአየር ላይ ያስተላለፈው ስርጭት በርካታ ፊሲሞች ተአምር ሰርተዋል የፋየርሰቶን ጎማና ላስቲክ ኩባንያ መስራች ሐርቨይ ኤስ ፀ ሪ ፋየርሰቶንክፍያና ክፍያ ብቻውን ጭሩ ለዎችን መፍጠሩን አላየሁም አኔ ኦንደሚመስለኝ ያንን የሚፈጥረው ውድድሩ ራሱ ነጡ ብሏል የባህሪ ሳይንቲስት የነበሩት ፍሬዩሪክ ሔርዝበርግ ከፋብሪካ ሰራተኞች እስከ ስራ አስኪያዶች በሺዎች የሚቆጠሩ ሰምችን የስራ ባህሪ በጥልቀት አጥንተው አንቀሳቃሹ ሞተር ራሉ ስራው መሆኑን ደርሰውበታል ስራው የሚያስደስት ከሆነ ሰራተኛጡ ጥሩ ለመስራት መንፈሱ ይነሳሳል ማንኛውም ስኬታማ ሰው የሚወደው ይህንኑ ነው የሚወደው ውድድሩን ነው ራስን የመግለጽ ዕድል የመብለጥና የማሸነፍ ዕድልን ሁሉም ይፈልጋል። ከረዳቶቹ ከአንዱ የሚመጣለትን ደብዳቤ ካየ በኋላ ምናልባትም ይቺን ሀረግ እንዲህ ብንላት የተሳለ ይሆናል ይላል ምንጊዜም ነገሮችን ሰዎች ራሳቸው አንዲሰሩ እድል ይሰጣቸዋል እንጂ በጭራሽ እሪዳቶቹን እንዲህ ስሩ ብሎ አያውቅም በዚህ ፋንታ አራሳቸው እንዲሰሩ ራሳቸው ከስህተታቸው እንዲማሩ ዕድል ይሰጣቸው ነበር እንደዚያ ያለ ቴክኒክ አንድ ሰው ስሀተቶቹን እንዲያርም ቀላል ያደርግለታል እንደዚያ ያለ ቴክኒክ የሰውየውን ክብር በመጠበቅ የትልቅነት ስሜት እንዲያድርበት ያደርጋል ከአመፅ ይልቅ ትብብርን ያጎሰብታል በጥድፊያ ትዕዛዝ የሜከሰት ቅሬታና ቁጣ ለረጅም ጊዜ ሲሴቆይ ይችላል በፔንሲልሻኒያ ዮሚንግ ውስጥ በሚገኝ አንድ የሙያ ትምህርት ቤት አስተማሪ የነበረ ዶን ሳንታሬሊ በትምህርት ቤቱ ውስጥ ስስደረሰበት አንድ ስህተት አንደሚከተለው ያስረዳል አንድ ተማሪ በትምህርት ቤቱ ሱቅ በራፍ ላይ ህገወጥ በሆነ መንገድ መኪናውን አቁሞ ወደ ክፍል ይገባል አንድ አስተማሪ ይህን አይቶ በንዴት ወደ ክፍሉ ውስጥ ይገባና መንገዱን የዘጋው ይህ የማን መኪና ነው። የሚያስከትለው ጫና በሰምቹቾ ላይ ሀዘኔታን ያለመፈለግን ስሜት ነው ብዙዎቹ ለድርጀቱ ናዓር አይናራቸውምምክንያሖቱም የሚያሰራቸው ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ስለሆነ ዴርጅቱ ያስብልኛል የሚል ተስፋ አይናራፕውም በቅርቡ ጊዜያዊ ለራተኛኞቻችንን ስናሰናብት የተሻሰ መንፈስ ይዘው እንዲሄዱ ወላኝ ስራ ላይ አዋልኩት በዚህም መሰረት የእያንዳንዳቸውን ስም አየጠራሁ ግሩም ስራ ሰርተህ ነበር የተመለስክውስለሆነም ድርጅቱ እንደሚኮራብህ እንድታውቅ እንፈልጋሰን እውቀቱ ስላለህ ከፍተኛ ዩየረጃ ላይ መድረስ የምትችል ሰራተኛ ነህ ይህ ድርጅት ባንተ ላይ እምነት አለው ይህን እንድትረሳው አንፈልግም እሳቸዋለሁ በዚህም ሰዎቹ በመባረራቸው ሳይቀየሙ የተሸለ ስሜት ኖራቸው ይሄዳሉ ስራ ኖሮን ቢሆን እናቆያቸው እንደነበር እነሱም ያውቃሉ እንደገና በምንፈልጋቸውም ጊዜ በጥሩ ስሜት ተመልሰው ይመጡ ነበር ማርሳል ያለሰው በኮርሳችን አንድ ወቅት ሁለት የክፍላችን አባላት የጥፋት መፈለኘ አባዜ ያሉትን አሉታዊ ውጤቶችና ሌላው ሰው እንዳያፍር ማድረግ ያሱትን አዎንታዊ ውጤቶች ተወያይተው ነበር የመጆመሪያውን የፔንሲልቫንያው ፍሬድ ክላርክ እንደሚከተለው ይገልጣሉ የፕሮዳክሽን ስብሰባዎች በአንድ ምክትል ፕሬዚዳንት የምርት ሂደትን በተመለክተ ክፕሮዳክሽን ሱፐርቫይዘሮች አንዱን የበሰሉ ጥያቄዎችን ይጠይቀው ነበር ድምፁ የቱጣና በሱሉፐርቫይክዚሩ ላይ አንዳች ስህተት አንደተፈጠረ የሚያነጣጥር ነበር በስራ ባልደሬቦች ፊት ሰሃፍረት መዳረግን ያስፈለገው ሱፐርቫይዘሩ መልሶቹ ተጥተኛ ላይሆኑ ጥያቄውን ሳይመለከቱ ነበር በቪህ ጊቤቬ ምክትል ፕሬፊዚዳንቱ ተናዶ ሱፐርቫይዘሩን በመኮነኑ ውሸታም ነህ ያድሰዋል ከዚህ ቀደም ጥሩ የስራ ግንኙነት ኖሮት ቢሆን እንኳን በእንደዚህ አይነቱ ዘለፋ ፍፁም ተበላሸ ማለት ነው ይህ በመሰረቱ ጥሩ የነበረው ዴ ጎሮኔ ጥ የማይረባ ሰራተኛ ስፐርቫይዘር ከዚያ ቀን ጀምሮ በኩባንያችን ሞ ለ ድርጅት ውስጥ ሆጎ ከጥቁት ጦራትም በጋላ ድርጀታችንን ለቆ ሌ ። ልጆቹ ከጥፋት ይልቅ ይበልጥ ትክክለኛ ነገሮችን መስራት ስለቀጠሉ እነሱን መኮነኑ ወይም መተችቱ አስፈላጊ አልነበረም ይህ ውጤት የተገኘው ከመተቸት ይልቅ ልጆቹ ጠባያቸውን በመጠኑ ባሻሻሉ ቁጥር በማመስገናችን ነበር ብሏል ይህ በስራ ላይም ውጤታማ ነውፎ የካሊፎርኒያው ኬይዝሮይተር ይህንን መርህ ኩባንያው ውስጥ ሰገጠመው አንድ ሁኔታ ተጠቅሞበት ነበር ወደ ማተሚያ ቤቱ አንድ ስራ መጥቶለት አታሚው በግሩም ሁኔታ ሠራው ይህ አዲስ ሰራተኛ ከዚህ በፊት ደካማ ስለነበር እንዲባረር ሁሉ ሣሳብ ቀርቦበት ነበር ሚሜስተር ሮፐር ይህን ሁኔታ እንደተናገረው ራሱ ወደማተሚያ ክፍሉ ሄዶ ከአዲሱ ሰራተኛ ጋር ተነጋገረ በስራው መደሰቱንና ለሰኩባንያውም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን በመናገር እያመሰገነው ይህ ሰው በአለቃው በመመስገትና ሰራውም በጣም ጥሩ በመሆኑ የተነሳ እውቅና በማግኘቱ ከዚያ ቀን በኋላ የኩባንያው ጠንካራና ታማኝ ስራተኛ ስመሆን በቃ። የተወለደው በአንድ የሚዙሪ እርሻ ላይ ሲሆን የአስራ ሁለት አመት ልጆ እስኪሆን ድረስ በጭራሽ መኪና አይቶ አያውቅም ነበር በአርባ ስድስት አመቱ ግን አለምን ያዳረሰ አንዲያውም በአንድ ወቅት ወደ ሰሜን ዋልታ ተጠግቶ የነበረ ሰው ነበር ይህ በአንድ ወቅት በእንጆሬ ለቀማ አምስት ሳንቲም ያገኝ የነበረው የሚዙሪው ጎረምሳ ከፍተኛ ክፍያ የሚከፈለው ራስን በሚገባ በመግለጽ ጥበብ የትላልቅ ኮሮፖሬሽኖች ስራ አስኪያጆችና መሪዎች አሰልጣኝ ለመሆን በቃ ይህ የቀንድ ከብት ሲጠብቅና ጥጆትንም ሲተኩስ የነበረና በመጨረሻም ወደ ለንደን የፄደው ካውቦይ በመጀመሪያ ጊዜ ራሱን በህዝብ ፊት ለመናገር ከስድስት ጌዜ በሳይ ሞክሮ ያቃተው ሰው ነው ከቪያ በኋላ ግን ተስፋ ባለመቁረጥ ከመናገር አልፎ የመናገርን ጥበብ በማስተማር ተክኖ በኅላ ላይ የአኔ የግል ማፍጀሬ ሆኖ ነበር።