Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሃይማኖተ አበው ። ቅድምና ወእምኔሁ ቋ በተለየ አካሉ በእውነት የሚታመም ሥጋን ኘምየወልድመገኛ ከሚሆን ነው ባሕርያቸው አንድ ነው። አቡሊናርዮስ አብም ከወልድ ይበልጣል ብሏልና በአብ የታወቁ ምሥጢራት እነሆ አነጋገሩ የአብ መለኮት። መ ንሕነሰ ንትገኀሥ እምተሀብሎቶሙ ዲበ ዝንቱ ክሕደት እስመ ኢንብል ከመ ቱ አካላት ምንም ምን መለዋወጥ የለባቸውም አብ በአካሉ በግብሩ በእውነት ቀዋሚ ነው ወልድን ወደ። እንደ አስተማሩን በቅድስት ሥላሴ የምናምነው እምነት ይህ ነው። ሥሥ መ ል ው ቁ ው ው ከ መ ናና ዘኪራኮስ ም ።
ወፈድፋደሰ አነ እብል ከመ ቦቱ ነፍስ ወልብ ለባዊ ወበእንተዝ ነበበ ዮሐንስ ጠቢብ ወንጌላዊ እንዘ ይብል ውእቱቃል ሥጋ ኮነ ወአኮ ተዋሕዶቱበሥጋ ዘእንበለ ነፍስ ወኢበውላጤ ወኢበሚጠት አላ ነበረ በዘዚአሁ ግብር እንዘእግዚአብሔር ዘበአጣን ወሶበሂ ነሥአ ትስብእተ እምብእሲት ወኮነ ከማነ ሥጋ ወነበረ በዘዚአሁ እንዘ ውእቱ ወልድ ዋሕድ ወአኮ ዘእንበለ ሥጋ ዘከመ ሀልዎቱ ቅድመ እምቅድመ መዋዕል አላ ለብሰህላዌዚአነከመይኩንሰብአ ወዕውቅ ውእቱ ከመ ለሥጋ ዘኮነ ደ ። ቃል የተዋሐደው የሥጋ ባሕርይ ከመለኮት ባሕርይ ጋር ቀድሞ አንድ እንዳልነበሩ ልቡናችን ያምናል ነገርግን ቃል ሥጋስለ ሆነ አንድ ወልድ ልጅ አንድ ክርስቶስ አንድ ገዥ ብለን እናምናለን ርሱ ሥጋ እንደሆነ ብንናገርም ሰው በመሆኑ ነው። ወእመሰ ወልድ ዋሕድ ዱ ውእቱ በህላዌሁ ዘበጽድቅ እስመ ቃል ዘተወልደ እምኦብ በዘኢይትነገር ኢተሠገወ በሥጋ ዘኦልቦቱ ነፍስ አላ ፈድፋይ ዘቦቱ ነፍስ ለባዊት ወኮነ ሰብአ ወወፅአ እምብእሲት ወበእንተዝ ኢይ ትከፈል ኀበ ቱ ህላዌ ወኢኀበ ቱገጽወባ ሕቱ ነበረ ዘከመ ቀዳሚ ግብሩ እንዘ ዱ ውእቱ ወአኮእንበለሥጋ ወኢውፁአ እምነ ሥጋ አላ እስመ ሥጋ ዚአሁ ውእቱ በተ ሕዶ ዘአልቦቱ ፍልጠት ። ዳግመኛም ሥጋን የተዋሐዶይ ቃል አንድ አካል አንድ ባሕርይከሆነ እንኪያስ ከሁለቱ ባሕርያት አንዱም አንዱ በመጉደሉ አንዱ ላንዱተጨማሪበመሆኑያለጥርጥርያለውድ በግድ ርስ በርሳቸው ተቀላቀሉ ይላሉ እነ ዚህ ጠማሞች በእውነት አንድ አካል አንድ ባሕርይ እንደሆነየቀናሃይማኖትንየማያውቁሆኑ አንድ ወልድ በውነተኛ ባሕርዩ አንድ ከሆነ በማይመረመር ልደት ከአብ የተወለደ ቃል የምታውቅ ነፍስ ያለችውን ነው እንጂ ነፍስ የሌለውን ሥጋ አልተዋሐዶምና ነፍስን ሥጋን ተዋሕይ ከድንግል ተወልዶዋልና ስለዚህም ሁለት ባሕርይ ሁለት ገጽ ወደ መሆን አይ ከፈልም እንደ ቀደመ ግብሩ አንድ ሆኖ ኖረ እንጂ ያለ ሥጋ አይደለም ከሥጋም ተለይቶ አይደለም ሥጋ ገንዘቡ ነውና መለየት በሌለበት ተዋሕዶ ነው እንጂ ። ወእመሰ ኮነ በከመ እቤ ከመ ውእቱ ተሠ ገወ እስመ ነገር ያጤይቅ ከዊኖቶሰብአአልቦ መኑሂ ዘየኅድገነ ንእመን ከመ ጸዱ ዋሕድ ውእቱ ክርስቶስ ወልድ ዘውእቱ እግዚአብ ሔር ወሰብእ ኅቡረ ወበከመ ፍጹም ውእቱ በመለኮት ከማሁመ ጸዱ ፍጹም ውእቱ በት ስብእት በርትዕ ወጥበብ ዓቢይ ከመ መላኪ ንረሲ ንባበነ በሞተ እግዚእነ ወመድኃኒነ ወናጠይቅ ከመ ዋሕድ ወልደ እግዚአብሔር ኢሐመ በህላዌ ዚአሁ በሕማመ ሥጋ እስመ አምላክ ውእቱ ወባሕቱ ሐመ በህላዌ ምድራዊ ዛ ኤዴ ኤፎ። ቿፄ ወሶበ ንቤ በእንተ አማኑኤል ከመ ውእቱ እምህላዌ መለኮት ወህላዌ ትስብእት ከመዝ ውእቱ እስመ ትስብእት ናሁ ኮነ ለቃል ወዱወልድውእቱ ምስሌሁ ዮሐ ጵ ወመጻሕፍት ቅዱሳት እስትንፋሰ እግዚአብ ጨር ይቤላ ከመ ውእቱ ሐመ በሥጋ ወለ ነሂ ዓዲ ሠናይ ለነ ንብል ክመዝ በዘነበ ብነ ከመ ውእቱ በህላዌ ትስብእት ወፈድፋ ደሰሶበይብሉ ሰብእ ከመዝ በልብርቱዕ አኮ ዘይትነከይ ቃል ምሥጢር ዮሐ ወ። ዐዋዊ ነፍስ ያለችው ሥጋ ነው እንጂ ዳግመኛም እኛ በሥጋ ባሕርይ ታመመ ብንል እነርሱ ለብ ቻው ልዩ ነው ብለው ከቃል ባሕርይ የሚ ለዩት እንደ መሆናቸው መጠን ሥጋ በባሕ ርዩ ታመመሞተዖይላሉሁለትአካልሁለትባሕ ርይም ብለው ያምናሉነፍስን ሥጋን ተዋሕዶ ሰው የሆነ የእግዚአብሔር አብ ቃል አንድ አካል አንድ ባሕርይ አልሆነም ይላሉ ። ሥጋ ፍጹም ዘቦቱ ነፍስ ለባዊት ወአኮ ውእቱ ዘእንበለ ነፍስ ዘከመ ይቤሉ ዐላው ያን ሰብእ ከመ ዘኢተሳተፈ ሥጋ ወደሠ ዘውእቱ ልደት በሥጋ እምድንግል ቅድስት ወይእዘሰ ዱ ውእቱ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሐፈ ዘነሥአ ሥጋ ሰብእ ወተዋሐደይ ቦቱ ወይሄሉ ለዓለም በዘዚአሁ ግብር ። ዮሐ ና መዝ ዉ። ወዳእሙ ለሊሁ ውእቱ ክርስቶስ ዘፈጸመ ግብረ አቡሁ ወኢነአምሮ ከመ ውእቱ ሰብእ ባሕቲቱ ከማነ አላ ለሊሁ አምላክ ዘተሳተፈ ሥጋ ወደመ ወነበረ ዓዲ በዘዚአሁ ግብር በመለኮቱ ዘህልው ቦቱ ቅድመ ወእመሂ ፈጸመ ምሥጢረ ትስብእት ለሊሁ ዕሩይ በኩሉ ግብር ምስለ አቡሁ ወአልቦ መኑሂ ዘይትአመንርቱዐወይክሕድ ሥርዓተትስብእት ይቤ ከመ ሕፃን ኮነ ይልህቅ በበሕቅ ወይጸ ንዕ ወይመልእ እምነ ጥበብ ወጸጋ እግዚአብ ሕር ምስሌሁ ወዲ ይቤ ከመ ኢየሱስ ኮነ ይልህቅ በበሕቅ በአካል ወጥበብ በጸጋ በኀበ እግዚአብሔር ወሰብእ ። ወንሕነኒ ንቤ ይእዜ ከመ አማኑኤል ዱ ወኢናበውሖሙ ይንብቡ ግሙራ ለእስ ይከፍ ልዎ ለክርስቶስ ኅበ ቱ ወምንተ ንብል ሶበ ንሰምዕ ከመ መንፈስ ቅዱስ ወረደእም ሰማይ ወነበረ ዲቤሁ ወለእመ ፈቀድነ ከመ ንረሲ መካነ ለሕሊናነ ክመ ንብል እስመ ቃል ዘእምእግዚአብሔር አብ ፈቀደ ይንሣእ ምንተኒ እምነ መንፈስ ወዝንቱሰ ሕሊና ጠዋይ ውእቱ ጥቀ የሐልይዎ አው ይንብ ብዎ ግሙራ እስመ መንፈስ ቅዱስዚአሁ ውእቱ በከመ ውእቱ ዘአብ ዮሐ ጅ። ዮሐ ዛሬም እኛ አማኑኤል አንድ አካል አንድ ባሕርይ እንደሆነ እንናገራለን ክርስቶስን ወደ ሁለት አካል ወደ ሁለት ባሕርይ የሚከፍሉ ትን ሁለት አካል ሁለት ባሕርይ ብለው ይናገሩ ዘንድ አናሰናብታቸውም መንፈስ ቅዱስ ከሰማይ ወርዶ በራሱ ላይ እንደተቀ መጠ በሰማን ጊዜ ምን እንላለን ከእግዚአብ ሔር አብ የተገኘ ቃል ከመንፈስ ቅዱስ ምንም ምን ክብር ይቀበል ዘንድ ወደደ እንል ዘንድ ለልቡናችን ምክንያት ብንሰጥ ይህ ፈጽሞ ሊናገሩት ከቶውንም ሊያስቡት የማይገባ አሳብ ነው መንፈስ ቅዱስ የአብ እስትንፋሱ እንደሆነ የእርሱም እስትንፋሱ ነውና ። ወዓዲመ ለእመ ነሥአ መንፈሰ ቅዱሰ በት ስብእቱ ወናሁ ርኢናሁ ዓዲ ይሁብ ውእቱ በመለኮቱ እስመ ውእቱ ይቤ ዲበ ዘርኢከ ይወርድ መንፈስ ቅዱስ ውእቱ ዘያጠምቅ በመንፈስ ቅዱስ ወዝንቱሂ ግብር ግብረ እግዚአብሔር እስመ ውእቱ ይፌኑ መንፈሶ ከመ ይኅድር ዲበ እስ ይጠመቁ እስመ መን ፈሱ ውእቱ ለኢየሱስ ክርስቶስ እግዚእነ ወዓዲ ውእቱ መንፈሱ ለአቡሁ ። ወለነሂ ያጌብረነ ከመ ናእምርዛከመ ይደሉ እስመ ሶበ ኮነ ከማነ ቃል ዘተወልደ እም እግዚአብሔር ሐመ በሥጋ በፈ ቃደ ዚአሁ ወውእቱ አምሳል ዘተጠመቅነ ቦቱ በሞቱ ወበከመ ውእቱ ወልድ ዋሕድ ዘእምእግዚአ ብሔር ዘኢሐማሚ ውእቱ በህላዌ መለኮቱ ውእቱ ሐማሚ በሥጋ ዘነሥኦ። መዝ ዓ ዮሐ። ወካዕበ ይቤ ዝንቱ ቅዱስ ቄርሎስ ሊቀ ንሰምዮ ለእግዚአብሔር ቃል ዘኮነሰብአ ኢየ ሱስ ክርስቶስ ወንፈቱ ከመ ንጠንቅቅ ምሥ ጤጢሮ ለዋሕድ በሥርዐተ ሥጋ ወንፀል ጽድቀ በሃይማኛት ርትዕት ከመ ውእቱ እግዚአብሔር ቃል ዘተወልደ እምእግዚአብ ሔር አብ አምላከ ጽድቅ ዘእምአምላከ ጽድቅ ብርሃን ዘእምብርሃን ወረደ ወኮነ ሥጋ ሐመ ወሞተ ወተንሥአ እሙታን ዮሐ። ሃይማኖተ አበው ዘቄርሎስ ም ቴ። ወሶበሂ ንቤ ከመ እግዚእ ኢየሱስ ሐመ እስመ ግብረ ሕማም ውእቱ ዘሥርዐተ ሥጋ ወፈድፋደሰ ንብል በእንቲአሁ ዘከመ ይደሉ እስመ ዘሐመ ውእቱ ዘዚአሁ ባሕቲቱ እስመ ለሊሁ ውስተ ሥጋ ሐማሚ እንዘ ኢየሐምም በመለኮቱ ። በአባቱ ዕሪና ያለ ሁል ጊዜ ከእርሱ ጋር አንድ የሚሆን እግዚአብሔር ቃል ከሰማይ ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም በግብረ መንፈስ ቅዱስ ነፍስን ሥጋን ነሥቶ እን ደኛ ስው ሆነ የሰውን ባሕርይ ለማዳን በእውነት ሰው ሆነ እንጂ በምትሀት አይ ደለም ከእኛ ባሕርይ ሥጋን ነሣ ከኃጢ አት ብቻ በቀር ከእኛ ጋር አንድ ሆነ ሥጋውም ነፍስ የምትናገር የምታውቅ የነ ፍስ ዕውቀትም ያለው ነው ሥጋንም ያለመ ለወጥ ያለመቀላቀል ከእርሱ ጋር አንድ አካል አንድ ባሕርይ አደረገው። አእምሮው የረቀቀ ቅዱስ ዲዮናስዮስ ግን የአግዚአብሔር አብ አንድ ልጅ በሚሆን እግዚአብሔር አብን በባሕርይ በሚመስለው ያለዘር በተዋሐደው በሥጋ እኛን በሚመስል በእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ልናምን ይገ ባናል ሰውየሆነ የእግዚአብሔር ቃል አንድ ገጽ አንድ ባሕርይ ነው የነሣው ሥጋም ነፍስ የምታውቅ የምትናገርም የነፍስ ዕው ቀትም ያለው ነው ያለዘር ሥጋን ተዋሕዶ ከእርሱ ጋር አንድ አካል አንድ ባሕርይ አደረገው ብሎ በልዑል ቃል የቀናች ሃይ ማኖቱን ተናገረ ። ቦ እለ ይብሉ ከመ ወልደ እግዚአብሔር ፍጡር ወቦ እለ ይብሉ ከመ መንፈስ ቅዱስ ፍጡር ወቦ እለ ይብሉ ከመ ለወ ልደ እግዚአብሔር ቦቱ ቱ ባሕርያት እም ድኅረ ተዋሕዶ ዘኢይትረከብ ወዘኢይትነገር ወይነብቡ ዘንተ ፅርፈተ ከመዝ በቃሎሙ ንሕነሰ ርቱዐነ ሃይማኖት ደቂቀ ሐዋርያት ቅዱሳን ነአምን በዱ ህላዊ ወዱ አካል ዘእግዚአብሔር ቃል ወልደ እግዚአብሔር ዘኮነ ሥጋ አሐይ ገጸ ወአሐደ ግብረ ወብ ሂሎትነ አሐዱህላዌ አኮ ዘእንበለ ሥጋ አላ በሥጋ እስመ ቃልኮነ አሐደ ምስለሥጋ በዱ አካል ወእምድኅረ ተዋሕይሰ ኢንቤ ቱ ሀላዌያት አላ ንቤ ምስለ አበዊነ ንጹ ኮነ አሐደ ዋሕደ በዱ አካል ። ግብር በመሆን ሥጋን የተዋሐደ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ቃል አንድ ገጽ አንድ አካል አንድ ባሕርይ እንደሆነ እናምናለን አንድ አካል አንድ ባሕርይ ማለታችንም ከሥጋ ተለይቶ አይደለም ከሥጋ ጋር ነው እንጂ ቃል አንድ አካል በመሆን ከሥጋ ጋር አንድ ሆኖአልና ከተዋሕዶ በኋላስ ሁለት ባሕርይ አንልም እንደ ንጹሓን አባቶ ቻችን ክርስቶስ መለኮትና ትስብእት በአ ንድ አካል ሁለተኛ የሌለው አንድ እንደ ሆነ እንናገራለን እንጂ « ስለዚህም ከታላቁ ሐዋርያ ከጴጥሮስ ጋር ክርስቶስ በመለኮት ሕያው ሲሆን ስለእኛ በሥጋ እንደታመመ በሥጋም እንደሞተ እንናገራለን መለኮት በተዋሐደው ሥጋ ታመመ ግን ከሕማም ወገን መለኮትን ምንም ምን ከቶ አገኘው አንልም ይህ አይሆንም መለኮት በሥጋ ሕማማትን እንደ ተቀበለ እንናገራለን እንጂ ። ወካዕበ ንለቡ ዘንተ ነገረ ዘነበበ እምድኅ ረዝ እንዘ ይብል እስመ ኢየሱስ ክርስቶስ ብእሲ ወሀበ መድኃኒት ለኩሉ እስመ ሐዋ ርያ ቅዱስ ዲበ መሠረተ ቤተ ክርስቲያን አዖፆቀ ሥጋሁ ቅዱስ ለእግዚአብሔር ቃል ወሰመዮ ለኢየሱስ ክርስቶስ ሊቀ ካህናት እስመ ውእቱ ወጠነ ወአዕረገ ርእሶ ባሕ ቲቱ መሥዋዕተ በእንተ መድኃኒተ ትዝምደ ፅጓለ እመሕያው ወውእቱ ሐዋርያ ዘሰበከ ቀዳሚ መንግሥቱ ሰማያት ወበእንተዝ ይቤ ይረክበክሙ ሕማም ውስተ ዓለም ወባሕቱ ጽንዕ እስመ አነ ሞእክዎ ለዓለም ። ወሶበ ትሰምዕ ከመ ውእቱ ፍጡር ኢተ ሐሊግሙራ ከመ ዝንቱ ይትበሀል በእንተ ቃል ከመ እግዚአብሔር ፈጠሮ በከመይቤ አርዮስ ርጉም አላ ይትበሀል በእንተ ሥጋ ከመ ውእቱ ፍጡር ወውእቱ ዘሐነጸ ሎቱ መቅደስ እምድንግል ንጽሕት ማርያም ወናሁ ዝንቱ ነገር የአክል በእንተ ድካመ ልሳንነ ወሕጸተ አእምሮትነ እስመ ኢይደል ወኒ ከመ እትናገር በእንተ እግዚአብሔር ። ወባሕቱ ዘሞተሰ በሥጋ በእንቲአነ በጸጋ እግዚአብሔር ኢመዋቲ ውእቱ ወያሐዩ በመ ለኮቱ ወዳእሙ ሶበ ለብሰ ሥጋ ኮነ አሐደ ምስሌሁ በዱ አካል እንበለ ውላጤ ወኢ ፍልጠት ሞተ በሥጋ እንዘ ሕያው ውእቱ በመንፈስ ። ወለእመኒ ያነውሩነ እሉ ሰብእ አብዳን ወይ ብሉ ከመ ንሕነ ንቤ ከመ መለኮተ ቃል ሐመ ወሞተ እለሰ ይትአመኑ ዘንተይከ ውኑ ነኪራነ እምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ወንሕነሰ ነአምን ከመ መለኮቱ ለወ ልድ ቃል ኢተፈልጠ እምትስብእቱ በሕ ማማቲሁ አላ ሐመ በሥጋሁ በዱ አካል ወነአምን ከመ ውእቱ ተዐገሠ ሕማማተ ወተወክፎሙ በሥጋሁ ቦኑ ገዚፍ ውእቱ እግዚእ ከመ ይሕምም ሐሰ አላ ዝንቱሰ ግብር ዘሥጋ ውእቱ ። ወዓዲ አአምን ከመ ውእቱ ወልድ ዋሕድ ወእሰግድ ሎቱ እንዘ አምላክ ወሰብእ ኅቡረ ወአአምን ከመ እግዝእትነ ማርያም ድንግል ቅድስት ወላዲተ እግዚአብሔር ቃል ዘው እቱ እምአብ ወወለደቶ በሥጋ ወአአምን ሕማማቲሁ ማሕየዊ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክር ስቶስ ዘተወክፎ በእንተ መድኃኒትነ ሐመ ወሞተ በሥጋ በእንቲአነ ወኮነ በኩረ እሙታን እስመ ሕይወት ወሀቤ ሕይወት ውእቱ በመለኮቱ ። ነአምን ከመ ዱ ውእቱ እግዚአብሔር አብ ወካዕበ ነአምን ከመ ዱ ውእቱ ወልደ እግዚአብሔር ዘተሠገወ በእንቲአነ ወአኮ ክፉል ወኢፍሉጥ ውእቱ ክመ እም ቅድመ ይሠጐ ወውእቱ ክመ እምድኅረ ተሠገወ ወውእቱ ክመ ዝንቱ አሐዱ ወነ አምን ከመ መንፈስ ቅዱስ ማሕየዊ ሥሉስ ዕሩይ። ወአኮ አብ ዘኅደረ ውስተ ከርሠ ድንግል ለተሰብኦ ከመ ኢይበል መኑሂ ይትፋለስ አብ ለከዊነ ወልድ አላ ውእቱ ወልድ ዘኀደረ ውስተ ከርሠ ድንግል በፈቃደ አቡሁ ወበ ሥምረተ መንፈስ ቅዱስ እስመ አሐቲይእቲ ሥምረት ዘሥሉስ ቅዱስ ኢይትበሀል እስመ ካልኡ ፈጠሮ ሎቱ ከመ ይረስዮ ነኪረ እመ ለኮት አላ ውእቱ ባሕቲቱ ተሠገወ ወተዐ ገሠሕማማተሥጋእንተአልባቲኃጢኣት ወኢያውረደ ሥጋ ምስሌሁ እምሰማይ አላ ለሊሁ ነሥአ ሥጋ እማርያም ድንግል ወላ ዲተ አምላክ እንበለ ሩካቤ ብእሲ ወባሕቱ ኀብረ ቦቱ ወረሰዮ አሐደ ምስሌሁ በተዋ ሕዶዘኢይማስን ወዘኢይትፈለጥወዘኢይቶሳሕ ዛቲ ሃይማኖት እንተ ነአምን ባቲ ኢተወ ልደ ዘአምሳል ወኢበምትሓት አላ ዘበጽ ድቀ ህላዌ ወውእቱ እግዚአብሔር ወሰብእ ኅቡረ እስመ ውእቱ አማኑኤል በልዓ ወሰትየ ዘአቅረቡ ሎቱ ። አንድ አካል አንድ ባሕርይአንድ ግብር ሃይማኖተ ኣበው ዘሳዊሮስ ም ቭ ዘሳዊሮስ ም ። ሃይማኖተ ዘሳዊሮስ ም አበው። ዳግመኛም ይህ የከበረ አባት ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ ሳዊሮስ ወደ ንጉሥ በጸፈው መጽ ሐፍ እንዲህ አለ በዚህ አምሳል ሞት ሆነ ለት አንድ አካል አንድ ባሕርይ በመሆን ሥጋን በተዋሐደ ጊዜ ቃል በፈቃዱ ሞትን ተቀበለ ዋት ከሚስማማው ከሥጋ ጋር በተ ዋሕዶ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ሆኖአ ልና የማይሞተውስለእኛበሥጋሞተከሙ። ዘሳዊሮስ ም ወለሊሁ አምላክ ቃል ዘአልቦቱ ሥጋ ተወ ሥጋ የሌለው አምላክ ቃል አሱ ከአንድ ክፈ ሥጋ እምህላዌነ ጻዱ ወነሥአ እማር ባሕርያችን ሥጋን ገንዘብ አደረገ በዘመኑ ያም ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ሁሉ ኘጽሕት ድንግል ከምትሆን ከማርያም በዙሉ መዋዕል ወቦቱ ነፍስ ነባቢት ወለ ሥጋን ነሣ የምትናገር የምታውቅ ነፍስ አለችው አንድ አካል ያለው እርሱ በማ ሕፀኗ ክእርሱ ጋር አንድ አደረገው ለታ ላቅ ምሥጢር ታማኝ የሆነ መልአክ ገብር ኤል እግዚአብሔር ከአንቺ ባሕርይ ጋር አንድ ሆኖአልና ክብር ይገባሻል ብሎ አር ይህነው። ሃይማኖተ ሇ ዘሳዊሮስ ም አበው ። አላ ዱ ውእቱ ምስሌሁ በመለኮት ወሀሎ ምስሌሁ እምቅድመ ኩሉ ዓለም በእንተ ዝንቱ ያጠምቅ እግዚአብሔር እለ የአምኑ ቦቱ በጸጋ መንፈስ ቅዱስ ዘከመ ይደሉ ለመለኮት ያጠይቅ ከመ ወእቱ እግዚአብሔር ወቦቱ ገብረ ተአምራተ እስመ ዘዚአሁ ውእቱ በህላዌ መለኮታዊ ። በፈቃድ አንድ ናቸው ሎ ዘብንያሚም ወይደሉ ንትናገር በእንተ ዱዘእምቅድስት ሥላሴ እግዚአብሔር ቃል ዘኮነ ሥጋ በአ ካሉ ባሕቲቱ እንበለ ፍልጠት ወኢቱስሕት እምሥጋሃወደማ ለወላዲተ አምላክ ቅድስት ማርያም እንተ ይእቲ ድንግል በኩሉ መዋ ፅል ወዝንቱ ሥጋ ዘይትዓዔረየነ ሐማሚ ዘከማነ ዘቦቱ ነፍስ ነባቢት ወለባዊት « ወኣብዳን ሰብእ አለ ኢይሌብዉ ይትዐቀፉ ፈድፋደዶ በእንተ ዘጸሐፍነ በዘኅለፈ ዓም በጦማረ መልእክት ዘቱ ወቱ ክፍል እም ነገረ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ነባቤ መለኮት ዘይ ብል እስመ እግዚአብሔር ቃል ሐማሚ በሥጋሁ እንዘ ኢየሐምም በመለኮቱ « ወከመዝ በካልእ ክፍል እምነገረ ቅዱስ ዌርሎስ ዘይብል እግዚአብሔር ቃል ሐመ ወአኮ በሀላዌ መለኮትዘከመ ሐቂን አው ዘከመ ካልእ እመ ይሳተፍ ምስለ ይትዌከፍ አሳተ እምነ ላህቡ ወካዕበ አመ ይዘበጥ ሐዩን በሴፌልያ አው በካልእ በዲበ ሐሂን ይወድቅ ዝብጠትወህላዌ እሳትሰ ኢይትረከብ ግሙራ ለሰዘቢጥ ከመዝ ነአምን ወንብልከመ ወልደ እግዚአብሔር ሐመ በሥጋ ወአኮ በህላዌ መለኮት ። ወካዕበ አብ ኤጴፋንዮስ ኤጴስ ቆፅስ ዘቆ ጵሮስ ጸሐፈ ሀበ ዕልወተ አቡሊናርዮሳውያን እንዘ ይብል እመሰ ክርስቶስ ሞተ በእንቲ አነ አኮ በመለኮቱ ዘሞተ አላ ሞተ በሥጋ በከመ ጽሑፍ ከመ ውእቱ ሞተ በሥጋ እንዘ ሕያው ውእቱ በመንፈስ ወንትአመን ቦቱ በመንክር ከመ ውእቱ ሐመ ዘበአማን እንዘ ኢየሐምም እሙነ ኢሐመ መለኮት በምንትኒ እስመ ውእቱ ኢሐማሚ ወኢመ ዋቲ ወኢይትዌለጥ ወፅሩይ ውአቱ ምስለ አብ። ወካዕበ ይቤ ጠቢብ ቄርሎስ በአውሥኦቱ ዘጸሐፎ በውስተ ቱ ወቱ ክፍል እንዘ ያስተኀፍር ክሕደተ ታኦድሪጣስ እስመ ውእቱ ሐመ በዝንቱ ሥጋ በፈቃዱ እንዘ ለሊሁ መድኃኔ ኩሉ ፍጡራን ወንትአመን ከመዝ ከመ ውእቱ በጸጋ እግዚአብሔር ጥዕመ ሞተ በሥጋ በእንተ ኩሉ በከመ ይቤ ጳውሎስ ቅዱስ ሐዋርያ ወዓዲ በከመ ስምዐ ኮነ ጴጥሮስ በጥበቡ ወይቤ እስመ ክርስቶስ ሐመ በእንቲአነ በሥጋ ወአኮ በመለኮቱ ወካዕበ ይቤ ዝንቱ ጠቢብ ቄር ሎስ በካልእ ድርሳኑ እስመ ውእቱ በጸጋ ። አበው ዘ ዘብንያሚ ም ጭ እመሰ ነፍስ ኢትትዌክፍ ቁስለ ሐዩን በከመ አቅደምኩ ነጊረ ወእፎመ ይትበሀል ከመ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ሐመ በህ ላዌሁ እንዘ ውእቴ እግዚአብሔር ወወልደ እግዚአብሔር አብዘበአማን ወግብሩክሥሠት ከመ ውእቱ ሐመ በሥጋ በከመ ይቤ ሐዋርያ ዐቢይ ጴጥሮስ አስመ ውእቱ ባሕ ቲቱ መጠወ ሥጋሁ ይሕምም ወከመዝ ጥዕመ ሞተ በእንተ ዙሉ ፅጓለ እመሕ ያው እንዘ ለሊሁ ኢመዋቲ በሀላዌሁ ወውእቱሰ ሕያው ወማሕየዊ ። ኡዴ ፌር ወአኮ ብእሲ ባሕቲቱ በእንቲአነ አላ እንዘ አምላክ ውእቱ ኮነ ሥጋ እምድንግል ማር ያም ቅድስት ድንግል ወሐመ በእንቲአነ በሥጋ በከመ ይቤ ቅዱስ ፊልክስ ኤሏስ ቆፅስ ዘሮሜ ሶበ ተናገረ በእንተ ትሥጉት ወሃይማኖት ንሕነ ናወግዞሙ ለአለ ይብሉ እስመ መለኮት ሐማሚ አው መዋቲ ወአለ ይብሉ ከመ ክርስቶስ ዕራቁቂ ብእሲ ዘተሰ ቅለ በእንቲኣነ ወአኮ እግዚአብሔር ዘበአ ማን በፍጹም አካሉ ። ወነአምን እስመ ዘሐመሰ በእንቲአነ አምላከ ጽድቅ ውእቱ ወይሄሉ እንበለ ሕማም በመ ንፈስ ወዝንቱ ክሥት በኩሉ መካን ዘተ ጽሕፈ ቦቱ ከመ እግዚአብሔር ቃል ሐመ አው ጥፅመ ሞተ አው ካልእ ግብር ዘከ መዝ ወለእመ ይቤሉ መጸሕፍት በሥጋ ሐመ እሙንቱሰ ይቤሉ ከመ ውእቱ ሐመ በመለኮቱ አላ ውእቱ አምላክ ሀልው ምስለ ሥጋሁ በዱ አካል ፍጹም ። ወዓዲ ንሕነ ናወግዝ እለ ይብሉ አው ይሄልዬዩ ከመ ሥሉስ ቅዱስ ዘውእቶሙ ቱ አካላት ተሠገው በብሂሎቶሙ ከመ መለትት ኩለንታሁ ዘንሬኢ ከመ ወእቱ በአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ተሠገወ ወአኮ ዱእምአካላተ ሥላሴ ወኢይትአመኑ ከመ ዱ አካል ዘእግዚአብሔር ቃል ዘቦቱ አካል ከመ አብ ወመንፈስ ቅዱስ እለ እሙንቱ ህልዋን በዱ መለኮት ወዱ ሀላዌ ዘንሴብሖ እሙነ በተዋሕዶተ መለኮት ውእቱ ተሠገወ ወኮነ ሰብአ ወቱሰ አካ ላት እለ እሙንቱ አብ ወመንፈስ ቅዱስ ኢተሠግዉ ወኢኮኑ ሰብአ ። ዳግመኛም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ሀልውና እንዳለ የምናውቀው መለኮት ሁለን ተናው ሰው እንደሆነ ሰው የሆነው ከሦ ስቱ አካላት አንዱ አካል እንዳይደለ በመ ናገራቸው ሦስቱ አካላት አብ ወልድ መን ፈስ ቅዱስ ሰው እንደሆኑ የሚያስቡትን የሚናገሩትን አንድ መለኮት አንድ ባሕርይ እንደሚሆኑ እንደዶ አብ እንደ መንፈስ ቅዱስ አካል ያለው በመለኮት አንድነት ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በእውነት የምናመሰግ ነውአንዱ።