Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አማንኬ አፈ ሰይፍ ወአፈ መጥባሕት ዘይመትር ዐላውያነ በሥልጣነ ግዘቱ አማንኬ ዓምድ ዘኢያንቀሰቅል ይሰበር እምትንሣኤ መዋግድ ወኖትያዊ ዘይጸ ብት ውስተ ቀላየ ሃይማኖት አማንኬ ጥቅም ዘኢይንሕል ወማኅፈድ ጽኑዕ ቅድመ ገጸ ጸላዒ እንከሰ ንንግር ዘለፋሁ ለንስጥሮስ ከዘተመይጠ እምእበዱ አላ አግህደ መጽ ትረተ ሐጻውንት ርሱንወሰእገርየኒ ከመ ኪደተ አፍሐም ብዮጽ አደንገፆ ለልብየ ቃለ አፉሁ ዘምሉዕ ጽርፈተ ወአንሶጠጦ ለሥዕርትየ ትምህ ርተ ሃይምኖቱ ዘምኑን በኀበ ሰብእ ወሰቆራር በግንበ እግዚአብሔር ዘሌጅዘ ነበር ሕዝቡም ሁሉ ወደርሷ ቀርበው እግዚአብሔር በዚህ ሥጋ ከሴት እንደተወለደ የሚያምን በቀር የሰውን ሕግ ሁሉ እንደፈጸመ አምናለሁ ብሉሎ ኀፍረተ ሥጋዋን በአፉ ሳመ በቤተመቅደስ ፊት ቦታ የማርያም ሥዕል ነበረች አፈ ወርቅ ዘሰዓመ ኀፍረተ ሥጋዛፃ ለእንተ ይውኀኅዛ ደም ኀለየ ቅድስናፃሃ ለማርያም ወላዲተ መድኅን ወኢይብልዋ ወላዲተ አምሳክ አድኀነ ዓዲመ በመኑ ያስተማስልዎ ከመ እምነቢያት በዮሐንስኑ መጥምቅ ዘለሊሁ ስምዐ ኮነ በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስን ደም በጻድቁ በአቤል ደም መስሎ ተናገረከክአቤል ሞት በኋላ ሴት ተወለደ ትርጉሙም ፈንታ ምትክ ማለት ነው ስለዚህም የአቤል በረከት በሴት ልጆች ላይ አረፈ የቃየል ዘር ግን ለርግማንና ከምድር ሰመ ጥፋት ሆነ ኖኅ ሦስት ልጆችን ሴምና ካምን ያፌትንም ወለደየካም በረከቱ ጠፋች ያፌት ንም እግዚአብሔር የያፌትን ምድር ያስፋ አለ ው ሴምን ግን ከያፌት በረከት አስበልጦ የሴም አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አለ ከያፌት ምርቃትም አስከትሎ እግዚአብሔር በሌም ቤት ይደር አለእነሆ በረከት እጥፍ ድርብ ሆነ እግዚአብሔር በቤቱ እንደሚያድር ታወቀ እነሆ በረከት ወደ ሳራ ልጅ ወደ ይስሐቅ አለፈች እግዚአብሔር አብርፃምን ከይስሐቅ ዘር ይጠራልሀል ብጵታልና ዘፍ ቿ ይስሐቅም ዔሳውና ያዕቆብን ወለደ እግዚአብሔርም ብነቢይ አፍ ያዕቆብን ወደድሁ ዔሳውን ግንጠላሁ ብሎ ተናገረ እነሆ የእግዚአ ብሔር በረከት ከዔሳው ወደ ያዕቆብ ዘወር አለ ያየ ኦ ት ልጆችን ወለደለእያን ዳንዳ ደሚገባቸው የጸጋ ሀብት በረከታቸ ውን አላየይሁዳን ይሁዳ ወንድሞችህ ያመ ስግኑህ እጆችህ በጠላቶችህ ጀርባ ላይ ናቸው የአባትህ ልጆች ይሰግዱልሀልይሁዳ የአንበሳ ደቦ ል እንደ አንበሳ ተኛህ አንቀላፋህም እንደ አንበ ሳም ደቦል የሚቀሰቅስህ የለምመንግሥት ከይ ሁዳ አይጠፋም ግዛትም ከወገኑገዥ የሆነው እስኪመጣ ድረስእርሱ የአሕዛብ ተስፋቸው ነው ልብሱንበወይን ያጥባል መደረቢያውንም በፍሬ ደም። አህያውን በወይን ሐረግ ያሥራልዓይኖቹ ከወይን ይልቅ ደስ ያሰኛሉ ጥርሶቹም እንደወተት ነጭ ናቸው አለው ዘፍጓጹጅ ፅብቶ መጽሐፈ ምሥጢር ብሩ ሩሩ ው ው ው ጋዕ ኀበ ተጠብለለወንበለ ስብሐት ለእግዚአ ብሔር በሰማያት ምስጋና ይሁን ለእር ሱም ስግደት ይገባል ለዘላለሙ አሜን ኢሳሄ« ዳንሄ ማቴደ ሉቃ ዕብ ዘንቄድሶ ውስተ ጽርሐ አርያም ዘአንበረ አትሮንሶ እደ ሰብእ ኅበ ኢይገስሶኀሊና መዋቲ ኀበ ኢየጎሥሦ። ውሉደ ሰብእ ይርአይዎሙ ለመላእክተ ሰማይ በእንተ ዕበይ ዘሳዕሌሆሙ ለመሳአክተ ሰማይ ገብረ ሎቱ ምክንያተ እምቃለ ክይቤ ሶበስ ታፈቅሩኒ እምተፈሣሕክ አነ አሐውር ኀበ አብ።
እምቅድመ ይትአመር ሠርቅ ወዐረብ ሰሜን ዉደቡብ ኢመስዕ ወኢአዜብ ዘኢይትበሀል ዝ ቀዳማዊ ወዝ ካዕብ ሥላሴ ድሙር ፈጣሬ ከሉ ዓለም በአሐቲ ምክር ወበአሐቲ ንባብ ንጽሕፍ እንከ ዝለፋሁ ለንስጥሮስ ዘይቤ ወልድ ከመ አሐዱ እምነቢያት ወዝኬ ውእቱ ምክንያተ ክህደቱ አንበሩ መጽሐፈ ዕልወት በመ ዋዕለ ትካት ታስሮስ ወዲድሮስ ኤጺስቆጳሳት እንተ ትብል ከመሽአሐዱ ወልድ ዘባሕርይ ወኣ ሐዱ ዘበጸጋወሶበ ተራከቦ ወልደ እግዚአብሔር በውስተ ዮርዳኖስ ረሰዮ አምላክከ ዘበጸጋ ይብልም ለኢየሱስ ክርስቶስወረከቦ ንስጥሮስ ለዝንቱ መጽሐፈ እበድ ውስተ መዛግብት ስህተቶሙ ለእሙንቱ ኤጴስ ቆጳሳት ሠምረ ባቲ በልቡ ወእፍቀራ በነኅሊናሁ ወባሕቱ ኢያግሀደ እስከ አመ ተሠይመ ሊቀ ጳጳሳት ዘቁስጥንጥንያ ወበ እመዋዕል ኮነ ጉባኤ ለመሀህሀይምናን ከመ ይንሥኡ ቱርዛባነ በዕለተ በዓል ወመጽአት አሐቲ ብእሲት እንተ ኢነጽሐት እምደመ ትክቶፃ በአፍቆሮ ቤተክርስቲያን ከመ ትትመጠው ቱርባነ ወርእዩ ሕዝብ እንዘ ይትገሐሣ ጽሳሎተት መንፈስቅዱስ ከመ መዐዝረ ፀሐይ ወአምጽእዋ ሕዝብ ወአቀምዋ ትድመ ንስጥሮስ ሽውእቱ በትረያርክ ወይቤላ ንስጥሮስ ምንትኑ ርኩስኪ ወምንተኑ ዝየ ምስለ መሀይምናን እንዘ ኢይነጽሕ እምደመ ርኩስየ በአፍቅሮ ቤተክርስቲያን ተምዕዐ ሊቀጳጳሳት ወአዘዘ ይስቅልዋ ተልቀሊት እንዘ ክት ዕርቃነ ሥጋፃወይቤ እመሰ እግዚአብሔር ተወልደ እማርያም በሥጋ ና አእፎኬ እምአስተታ መንፈስቅዱስ ለዛቲ ብእ ሲትእመስ እግዚአብሔር ተወልደ እምብእሲት እምተቀደሰ ርኩሶን ለኩሎን አንስት በእንቲአፃ የጌና ምንባብ ኔ የህልውናው መሠረት በማይገኝ በቁጥርም በማይቂጠር በእግዚአብሔር አብ ስምየክዋክብት ብርሃን ሳይታይ የናጌብም ባሕር ጥልቅ ሳይሆን በፊት ከእርሱ ጋር በነበረና ያለሩካቤ ከድንግል ማኅፀን በተወለደ በአንድያ ልጁ ስም ልብን በሚመረምር የሰማያት ከፍታ ሳይዘረጋ የምድርም ስፋት ሳይሰፋ ምሥራቅና ምዕራብ ሰሜንና ደቡብ መስዕና አዜብ ሳይ ታወቅ አስቀድሞ ከጥንት ጀምሮ ባለ አጽናኝ በሆነ በመንፈስቅዱስም ስምይህ ፊተኛ ነው ይህ ሁለተኛ አይባልም በአንዲት ምክር በአንዲትም ንግግር አንድ በሆኑ በሥላሴ እንግዲህ ወልድ ከነቢያት አንዱ ነው ያለ የንስጥሮስን ተግሣጽ እንጽፋለጉ የክህ ደቱም ምክንያት ይህ ነው በቀድሞ ዘመን ታስሮስና ዲድሮስ የተባሉ ኤጺስቆጳሳት ወልድ አንዱ የባሕርይ አንዱ በጸጋ የሆነ ነው ወልደ እግዚአብሐር በዮርዳኖስ ባደረበት ጊዜ የጸጋ አምላክ አደረገው እርሱንም ኢየሱስ ክርስቶስ ይሉታል የሚል የክህደት መጽሐፍ አኖሩ ንስ ጥሮስ በነዚያ ኤሏስቆጸሳት በስህተታቸው መዛ ግብት ውስጥ ይህንን የስንፍና መጽሐፍ አገኘ በልቡ ደስ ተሰኘባት በኅሊናውም ወደዳት ነገር ግን የቁስጥንጥንያ ሊቀጳጳስ ሆኖ እስከተሾመ በት ጊቬ ድረስ አልገለጣትምከጊዜያት ባንዱ በበዓል ቀን ቁርባን ይቀበሉ ዘንድ ለምእመናን ጉባኤ ተደረገ ቤተክርስቲያንን በመውደድ ቁር ባን ትቀበል ዘንድ ከወር አበባዋ ያልነፃኝች ኣንዲ ት ሴት መጣችሕዝቡ የመንፈስቅዱስ ጥላ ከርሷ ሲርቅ አዩ የፀሐይ ጮራም በራሷ ላይ አላረፈምሕዝቡም አምጥተው ፓትርያርክ በሆ ነ በንስጥሮስ ፊት አቆሟት ንስጥሮስም አንቺ ሴት ንገሪኝ የመንፈስቅዱስ ጥላ ካንቺ እስኪ ጠፋ ድረስ ኃጢአትሽ ምንድር ነው ምንስ ክፉ ነገር አደረግሽ አላትያችም ሴት ያደረግሁት ም ንም በደል የለም ነገር ግን ቤተክርስትያንን በመ ውደድ ከወር አበባዬ ሳልነዌ ከምእመናን ጋር ወደዚህ መጥቻለሁ አለችው ሊቀጳጳሳቱም ተቆጥቶ የሥጋዋ ዕርቃን እንደተገለጠ ቁልቁል ይስቅሉአት ዘንድ አዘዘሑአለም እግዚአብሐር በዚህ ሥጋ ከማርያም ከተወለደ መንፈስቅዱስ ይህችን ሴት እንደምን ናቃትእግዚአብሔር ከሴት ከተወለደ በማርያም ምክንያት የሴቶች ሁሉ ርኩስታቸው በተቀደሰ ጩ መጽሐፈ ምሥጢር መሙ ዴዴ ው ኤሩ ዊና የመ መ መመመ ለማርያምወአዘዘ ከመ ይቅርቡ ጎቤፃ ኩሉ ሕ ዝብ ወይትፍኡ ምራቆሙ ውስተ መካነ ኀፍረታ እንዘ ይብሉ ውጉዝ ዘየአምን ከመ እግዚአብሔር ተወልደ አምብእሲት በዝ ሥጋርጉም ዝየአምን ሙሳድ ወተሳተፎሙ ለሕፃናት በተሴስዮ ሐሊበ አጥባት ወበኩሉ ሥርዓተ ኀሪሶን ለአንስት ወገብሩ አሕዛብ በከመ አዘዞሙ ወሀሎ አሜሃ ዮሐንስ ጠርዘቤጤር ዘበትርዓሜሁ ቀሲስ ቀርበ ኀቤሃ ለብእሲት ኩንንት ሰዓመ በአፉሁ ኀፍረተ ሥጋፃ እንዝ ይብል አንሰ አአ ምን ከመ እግዚአብሔር ተወልደ እምብእሲት በዝ ሥጋአንሰስ አአምን ከመ እግዚአብሔር ተፀ ውረ በማኅፀነ ሙላድአንሰ አአምን ከመ እግዚ አበሔር ተሐፅነ በሐሊበ ድንገልና ወተሳተፎሙ ለሕፃናት በሥርዓተ ደቂቅ ወፈጸመ ኩሎ ሕገ ሰብእ ዘእንበለ ኃጢአት ባሕቲታ ወሀለወት ሥዕላ ለማርያም ውስተ ገጸ መካን ዘቤተ መቅደስ ወጸውዐቶ አፈ ወርቅ እንዘ ትብልወበእንተዝ ተሰምየ ዮሐንሰ አፈወ ርቅ በከመ ያዕቆበ ተሰምየ እስራኤልዛሃ በአፈ እግዚአብሔር ወክማሁ ዮሐንስኒ ተሰምየ አፈወ ርቅ በአፈ ሥዕላ ለማርያም ወአነኒ እብል በእ ንቲአሁ አማንኬ ኣፈ ወርቅ ወአፈ ዕንቀተ ዘኢንኀ ፈረ ስዒመ አንቀጸ ሥጋፃ ለትክት በእንተ ፍቅረ ልደተ አምላክ እምድንግል። ወአውገዝምዎ ኀኅቢሮሙ በአፈ መንፈስቅዱስ ወሰደድዎ እምቤተክርስቲያን ወአ ውገዙ ኩሎ ዘአምነ በሃይማኖተ ዚአሁ ወኩሎ ዘየሐውር በሕሠመ አምልኮቱወአንበርዎ ውስተ መንበረ ጵጵስናሁ ለመክስምያኖስ ዘውእቱ ቀናዒ እኔስ ደም የሚፈሳትን ሴት ኀፍረተ ሥጋ የሳመ የዮሐንስ አፈወርቅን አፉን እስም ዘንድ ወደድሁ የአምላክ እናት ማርያምን ቅድ ስናዋን አሰበ ደም የሚፈሳትን ሴት አደፍ ጉድፍ ግን አላሰበም ስለመለኮት ሰው መሆን አሰበ ስለራሱ ኀሣር ግን አላሰበም ደም የሚፈሳት ሴት ብትኖር ሰባት ቀንም የርኩስቷ ደም ከሰውነቷ እየፈሰሳት ስትቆይ የነካት ሁሉ እስከ ማታ ድረስ የረከሰ ነው ደም እየፈሰሳት የተኛ ችበት ሁሉ የረከሰ ነው አልጋዋንም የነካ ሁሉ ልብሱን ይጠብ አካሉንም ይጠብ እስከ ማታ ድረስ የረከሰ ነው የሚል በሕግ ተጽፏልና ደም የሚፈሳት ሴት ኣልጋ እስከ መዳሰስ ድረስ የከበረች ኦሪት ርኩስ ትላለች የደሟን ፈሳሽ የነካ ውንና አፍረቷን በመሳም ሰላምታ የሰጣትንማ ምንኛ ታረካክሰውዮሐንስ ይህን ያደረገው የሙ ሴን ሕግ በማቃለል አይደለም ስለ ፃይማኖት በመቅናት እንጂ በሴቶች የግዳጅ ደም ንስጥሮስን አረከሰ ውዮሐንስ የሴቲቱን ጎፍረተሥጋ መሳሙ አም ላክን የወለደች የማርያምን ሆድ አማኑኤልን የሳ ሙ ከንፈሮቿንም ከመሳም ያላነሰ የተስፋ ዋጋ የሚያሰጥ ሆነለትደም የሚፈሳት ሴት የኢየሱስ ን የልብሱን ጫፍ በዳሰሰችው ጊዜ እንዳላረ ከሰው ከእርሱም ኃይል ወጥቶ የደሟንም ፈሳሽ እንዳደረቀ እንዲሁም ደም ያላትን ሴት ኀፍረተ ሥጋ መሳም ዮሐንስን አላረከሰውምከአፉ የሃይ ማኖት ኃይል ወጥቷልና የጥፋትንም ወንዝ ፈሳ ሽ አድርቆታልና ይኸውም የከሀዲ ንስጥሮስ ትምህርት ነውማቴዘ ማርድ ወደ ንስጥሮስ የስንፍና ነገር እንመለስ ብንናገረው ከአፉ ስለወጣው የስድብ ቃል እንፈራለን ብንተወውም የትምህርቱ ሥር ኅሊ ናቸው በደከመ ሰዎች ልብ ውስጥ ይጠነክራል መርገምን እንደ ልብስ የለበሳት እንደ ግምጃም የተጐናጸፋት ኃጢአትን ዘወትር እንደሚታጠቅ ዝናር የታጠቃት የውግዘት መርዝ እንደ ውኃ በአንጀቱ እንደ ቅባትም በአጥንቶቹ የገባ የረከሰ የንስጥሮስን ዜናውን እንንገራችሁ ከዚህ በኋላ ሁለት መቶ ኤጺስቆጸ ሳት ስለርሱ በኤፌሶን ተሰበሰቡ ወደጉባኤያ ቸውም ጠርተው ስለስህተቱ ገሠጹትእርሱ ግን ልቡን አደነደነ ከክህደቱም አልተመለሰም ያለ ፍርሀትም ወልድ አንዱ የባሕርይ አንዱም የጸጋ ነው ወልደ እግዚአብሔር በዮርዳኖስ ባደረበት ጊዜ በጸጋ አምላክ ሆነ አለው ኢየሱስ ክርስቶስን ኤጴስቆአሳቱም ከስህተቱ እንዲመለስ ለመኑት እርሱ ግን እምቢኝ አላቸው በመንፈስቅዱስ አፍ አንድ ሆነው አውግዘው ከቤተ ክርስቲያን ለዩት በሃይማኖቱም የሚያምነውን ሁሉ በአምል ኮቱም ክፋት የሚፄድውን ሁሉ አወዝትኑ በመ ንበረ ጵጵስናውም ስለ ሃይማኖት ቀናተኛ የሆነ ቋቋ መጽሐፈ ምሥጢር በእንተ ሃይማኖት ወቀዋሚፃ ለቤተክርስቲያን ወእምድኅረ ሞተ ንስጥሮስ ሠምረ መርቅያን ንጉሥ በፃይማኖቱ ወመንግሥትሰ ዘኢዚአሁ እስመ አፍቀረቶ ብርክልያ ወለተ ንጉ ሥ ወአንገሠቶ ህየንተ አቡፃ አርቃድዮስ ወእ ማሰ አውዶክስያ ዘሰደደቶ ለዮሐንስ አፈወርቅ ዘሞተ በስደት በውስተ ግዝትወሠምረ ንጉሥ በሃይማኖተ ንስጥሮስ ዓላዊ ወፈቀደ ይግበር ማኅበረ ከመ ያስተጻንዓ ለሃይማኖቱ ርኩስት ወኢያብሖ አግዚአብሔር ከመ ይግበር ፈቃዶ ወአስተፋጠነ ቀቲሉቶ ለንስጥሮስ ወእምዝ ሶበ ተኀፍረ ንጉሥ በእንተ ሞተ ንስጥሮስ ገብአ ኀበ ፃይማኖተ ልዮን ወአስ ተጋበአ ሎቱ ኤሏስቆጳሳተ ቋወ ወልዮንሰ እንዘ በደዌሁ ሀሎ እንተ ባቲ ይመውትወዝ ውእቱ ሃይማኖቱ ለንስጥሮስ ርኩሰ ከናፍር ወር ኩስ ፃይማኖትይቤ በቃለ እበድ ዘሰ ተወልደ እማርያም ወልደ ዮሴፍ ውእቱ ወሶበ ተራከቦ ወልደ እግዚአብሔር በውስተ ዮርዳኖስ ረሰዮ አምላከ በጸጋ ኦ ንስጥሮስ ስማዕ ዘይቤ ወንጌላዊ ወክመዝ ውእቱ ልደቱ ለኢየሱስ ክርስቶስ ሶበ ፈህሀራ ዮሴፍ ለእሙ ማርያም ክእንበለ ይቅርባ ተረክበት ፅንስተ እመንፈስቅዱስ እስመ ጻድቅ ውእቱ ዮሴፍ ወኢፈቀደ ያስተዋድያ አብደረ ይኅድጋ ጽሚተወእንዝ ዘንተ ይጌሊ ናሁ አስተ ርአዮ መልአከ እግዚአብሔር ለዮሴፍ ወይቤሎ ዮሴፍ ወልደ ዳዊት ኢትፍራህ ነሚኦታ ለማርያም ፍህርትከእስመ ዘይትወለድ እምኔፃ እመንፈስ ቅዱስ ውአእቱ ወናሁ ትወልድ ወልደ ወትስምዮ ስሞ ኢየሱስፃ እስመ ውእቱ ያድኅ ኖሙ ሰሕዝቡ እምኃጢአቶሙ ወዝ ኩሉ ዘኮነ ወትወልድ ወልደ ወይሰመይ ስሞ አማኑኤል ዘበትርንሜሁ እግዚአብሔር ምስሌነ ማቴ ሉቃስኒ ይቤ ወበሳድስ ወርኅ ተፈ ነወ ገብርኤል መልአክ እምኀበ እግዚአብሔር ሀገረ ገሊላ እንተ ስማ ናዝሬት ኀበ ድንግል እንተ ተፍህረት ለብእሲ ዘስሙ ዮሴፍ ዘእምቤተ ዳዊት ወስማ ለይእቲ ድንግል ማርያም ቦአ መልአክ ጎቤፃ ወይቤላ ተፈሥሒ ፍሥሕት እግዚአብሔር ምስሌኪ ወቡሩክት አንቲ እምአ ቤላ መልአክ ኢትፍርሂ ማርያም እሰመ ረክብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔርወናሁ ትፀንሲ ወት ወልዲ ወልደ ወትሰምይዮ ስሞ ኢየሱስ ውእቱ ወዐቢይ ወይሰመይ ወልደ እግዚአብሔር ልዑል የቤተክርስቲያንም ዓምድ የሆነ መክስምያኖስን አስቀመጡት ንስጥሮስ ከሞተ በኋላ ንጉሥ መርቅያን በሃይማኖቱ ደስ ተሰኝ መንግሥቱም የንጉሥ ሴት ልጅ ብርክልያ ወድዳዋለችና በአባቷ በአር ቃዴዎስ ፈንታ አነገሠችው እናቷ በግዞት በስ ደት የሞተ ዮሐንስ አፈወርቅን ያሳደደችው አው ዶክስያ ናት ንጉሥም በከሀዲ በንስጥሮስ ፃዛይ ማኖትደስ ተሰኘ የረከሰች ፃይማኖቱን ሊያጸና ጉባኤ ያደርግ ዘንድ ወደደ እግዚአብሔር ግን እንደወደደ ያደርግ ዘንድ አልፈቀደለትም ንስጥሮስንም በሞት መጥራቱን አፋጠነ ከዚህ በኋላ ንጉሥ በንስጥሮስ ሞት ባፈረ ጊዜ ወደ ልዮን ዛይማኖት ተመለሰ ስድስት መቶ ሠላሳ ስድስት ኤጺስቆጳሳትንም ሰበሰበለት ልዮን በሞተበት ደዌ ነበረከንፈሮቹ የረከሰ በሃይማኖትም የረከሰ የንስጥሮስ ፃይማ ኖቱ ይህ ነው በድፍረት ቃል ከማርያም የተወ ለደው የዮሴፍ ልጅ ነው የእግዚአብሔር ልጅ በዮርዳኖስ በተዋሀደው ጊዜ በጸጋ አምላክ አደረገው አለ ንስጥሮስ ሆይ ወንጌላዊ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደቱ እንዲህ ነው ዮሴፍ ለእናቱ ለማርያም በታጨላት ጊዜ ሳይቀራረቡ በመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች ዮሴፍ ጻድቅ ነውና ሲገል ጣት አልወደደም በሥውር ሊተዋት ወደደ ይህ ንንም ሲያስብ የእግዚአብሔር መልአክ ለዮሴፍ ተገለጠለት አለውም የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ እጮኛህ ማርያምን ለመውሰድ አትፍራ እነሆ ወንድ ልጅ ትወልዳለች ስሙንም ኢየሱስ ትለዋ ለች እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያነጻቸ ዋልናይህም ሁሉ የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ይደርስ ዘንድ በነቢያትም አፍ እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች ትርጉሙም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ማለት ነው ተብሎ የተነገረው ይፈጸም ዘንድ ነውሱ ማቴፅ ፀ ሉቃስም አለ በስድስተኛው ወር መልአኩ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ዘንድ ናዝ ሬት ወደተባለች ወደ ገሊላ ከዳዊት ወገን ለሆነ ስሙ ዮሴፍ ለተባለ ሰው ወደታጨች ድንግል ተላከ የዚያችም ድንግል ስም ማርያም ነው መልአኩም ወደርሷ ገብቶ ደስ ያለሽ ሆይ ደስ ይበልሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነውና አንቺ ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ አላት አይታም ከንግግሩ የተነሣ ደነገጠችእንጃ እንዲህ ያለው ን ሰላምታ እንደ ምን ይቀበሉታል አለችነ መል አኩም ማርያም ሆይ ኣተፍሪ በእግዚአብሔር ዘንድ ባለሟልነትን አግኝተሻልና እነሆ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ ስሙንም ኢየሱስ ትይ ዋለሽ እርሱም ታላቅ ነው የልዑል እግዚአብሔር ጽ የሠሁዩ መጽሐፈ ምሥጢር ፌዴዴዴዴ ው ው ወይሁቦ እግዚአብሔር አምላክ መንበረዳዊት አቡሁ ወይነግሥ ለቤተ ያዕቆብ ለዓለም ወአል ቦ ማኅለቅት ለመንግሥቱወትቤሎ ማርያም ለመልአክ እፎ ይከውነኒ ዝንቱ እንዘ ኢየአምር ብእሴአውሥኣ መልአክ ወይቤሳ መንፈስቅዱስ ይመጽእ ላዕሌኪ ወኃይለ ልዑል ይጹልለኪ ወዘኒ ይትወለድ እምኔኪ ቅዱስ ውእቱ ወይሰ መይ ወልደ እግዚአብሔር ልዑልሉቃጵጵ ስማዕኦ ንስጥሮስ ዐላዊ ለእመሁ ክርስቲያናዊ አንተ እመን በወንጌሳውያን ወእ መሰ ኢኮንክ ክርስቲያናዌ አንተ ይቴይስክ ኢተ ጠምቆ እምታርኩስ ቤተመቅደሱ ለእግዚኣብሔር በሃይማኖትክ ጽይእት በከመይቤ ጳውሎስ በእንተ ሰብእ ዕበራውያን ወሎሙስ ኢበዮሩዖሙ ቃል ዘሰምዑ እስመ ኢተቶስሐ ልቦፀሙ በሃይማኖት። ለእመ ኢበተሩያዖሙ ለሰሕዝበ እግዚአብሔር ዐቂበ ሕገ ሙሴ ዘእንበለ አሚን በወልደ እግዚአብሔር እፎ እንከ ለክ ይበተዐከ ለሮማዊ ተላፍ ወክፍቱር እምሥርወ አረሚ ፍጥረትከ ተሰምዮ ክርሰቲያናዊሑ ባሕቲታ ዘእንበለ ሃይማኖተ ክርስቶስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ወማኅለቅቱሰ ለጽድቅ አሚን በክርስቶስ ሮሜ ዕብፀዘ ወአንተሰ ተመሰልክ ተክለ ዘእንበለ ውቲዝ ወዓዘቅተ ዘእንበለ ማይ ንጉሠ ቨእንበለ ጌራ መንግሥት ሐራዌ ዘእንበለ ንዋየ ሐቅል ደመና ዘእንበለ ዝናም ወሰዊተ ዘእንበለ መስለብ ት አበ ዘእንበለ ሀብተ ሲሳይ ወእመ ዝእንበለ አጥባዕት ንድቀ ዘእንበለ ተድባብ ውኖኅተ ዘእን በለ ማሪዖ መርዓዌ ዘእንበለ አክሊል ወመርዓተ ዘእንበለ ባዝግና ካህነ ዘእንበለ ኤፉድ ምሥዋዐ ዘእንበለ ሩቱርባንኖትያዌ ዘእንበለ ሥርዓተ ሐመር ወምሥያጣዌቼ ዘእንበለ ንዋይ ሠረገላዌ ዘእንበለ ድርዐ ሐጺን ወፈረሳዌ ዘእንበለ ኩያ ንው እፎ ተጎረይከ ለጵጵስና ዘኢተቀደስከ በማ ኅተመ ክርስትና እፎ ተኀረይከ ለተክህኖ ዘኢተ ሠርጐከ በተአምኖ ጃ ኦ ንስጥሮስ ታስሮስ ጎደገ ለከ ዕልወቶ ወዲድሮስ አስተሳተፈከ በአእበዱ ኦ ንስጥሮስ ሲኦል ሐፀነተከ በአጥባቲፃ ወገሃነም አልሐቀተከ በሐሲበ ሙስናሃፃ ቤልሆር ለብሰከ ከመ ልብስ ወአንተኒ ተዐጸፍኮ ከመ ሞጣሕት አርዌ ምድር ዘአስሐታ ለሔዋን ወደየ ሕምዘ ውስተ አፉከ ወአንተኒ ቀነትኮ ከመ ቅናትቃለ ታስሮስ ወዲድሮስ ሆኮ ለርሥከ ከመ እንተ ማሕምምፀነስከ በጸዕር ወወለድከ ኃጢአተ ግበ ከረይከ ወደጎይከ ወወደቀ ውስቴቱ ወኢተን ግእከሕምዘ አፍዖትኑ ነቅዐ እምሐቁ ኣቡከ ወአርዌ ምድርኑ ቦአ ውስተ ማኅፀነ እምከ ከለባ ትኑ ሐሙዙከ በሐሊብ ርኩስ ወመራዕየ አሕር ውኑ አልሐቁከ ውስተ ቡረ ምዕኖ ዘያንገረግሩ ልጅ ይባላል እግዚአብሔር አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል ለያዕቆብ ቤት ለዘላ ሰም ይነግሣል ለመንግሥቱም ፍጻሜ የለውም አላትሣርያምም መልአኩን ወንድ ስለማላ ውቅ ይህ እንደምን ይሆንልኛል አለችው መል አኩም መልሶ መንፈስቅዱስ ባንቺ ላይ ይመጣል የልዑልም ኃይል ይጋርድሻል ከአንቺም የሚወ ለደው ቅዱስ ነው የልዑል እግዚአብሔር ልጅም ይባላል አላት ሱቃይጁ ከሀዲ ንስጥሮስ ሆይ የክርስቲያን ወገን ከሆንህ በወንጌላውያን እመን የክርስቲያን ወገን ካልሆንህ ግን የእግዚአብሔርን ቤተመቅደስ ከምታረክስ አለመጠመቅ ይሻልሀልጳውሎስ ስለ ዕብራውያን ሰዎች እነርሱን ግን የሰሙት ቃል አልጠቀማቸውም ልባቸው ከፃይማኖት ጋር አልተዋሀደምና እንዳለበወልደ እግዚአብሔር ሳያምኑ የሙሴን ሕግ መጠበቅ የእግዚአብሔርን ሕዝብ ካልጠቀማቸው ላንተ ላልተገረዝህ ሮማዊ ትውልድህ ከአረማውያን ወገን ለሆነ ላንተ እን ግዲህ የክርስቲያን ወገን መባል ብቻ ያለክርስቶስ ሃይማኖት ምን ይረባሀል ጳውሎስ የጽድቅ ፍጻ ሜው በክርስቶስ ማመን ነው አንዳሰለ ሮሜፀ ዕብ አንተ ግን ፍሬ በሌለው ተክል ቅጠል በሌለውም ዛፍ ፈሳሽ በሌለው ወንዝ ውኃ በሌለው ጉድጓድ የመንግሥት ዘውድ በሌለው ንጉሥ የጦር መሣሪያ በሌለው ወታደር ዝናም በሌው ደመና ፍሬ በሌለው አሸት ለምግብ የሚሆን ሀብት በሌለው አባት ጡቶች በሌላት እናት ጣሪያ በሌለው ሕንፃዓመዝጊያ በሌለው ደጃፍ አክሊል ባልደፋ ሙሽራ ጌጥ በሌላት ሙሽሪት ልብሰ ተክህኖ በሌለው ካህን ቁርባን በሌለው መሠዊያ የመርከብ ሥርዓት በማያውቅ ዋናተኛ ገንዘብ በሌለው ገበያተኛ የብረት ጥሩር በሌለው ባለሠረገላ ጦሮች በሌሉት ፈረሰኛ ትመሰላለህ በክርስትና ማኅተም ያልከበርህ ለጵጵስና እንዴት ተመረጥህበመታመን ያልተሸለምህሀ ሆይ እንደ ምን ለክህነት አገልግሎት ተመረጥህ ንስጥሮስ ሆይ ታስሮስ ከህደቱን ተወ ልህ ዲድሮስም በስንፍናው ማኅበረተኛ አደረ ገህ ንስጥሮስ ሆይ ሲኦል በጡቶቿ አሳደገችህ ገፃነምም በጥፋት ወተቷ አሳደገችህ ቤልሆር እንደ ልብስ ለበስህ አንተም እንደ መደረቢያ ተጐናጸፍኸው ሔዋንን ያሳታት እባብ መርዙን በአፍህ ውስጥ አኖረ አንተም እንደዝናር ታጠቅ ኸው የታስሮስና የዲድሮስ ንግግር እንደ ደዌ ሆድህን አወከው በጭንቅ ፀነስሀ ኃጢአትንም ወለድህ ጉድጓድ ቆፈርህ አንተ ገባህበት በውስ ጡም ወደቅህ አልተነሣህምምከአባትህ ጭን የእፉኝት መርዝ መነጨን በእናትህ ማኅፀን እባ ብ ገባን በሐሰት ወተት ውሾች አሳደጉህን የእ ሪያዎች መንጋ በውስጡ በሚንክከባለሉበት የአዛ ይትወለድ እምነኪ ቅዱሰ ውእቱ ወይሰመይ ወልደ ልዑል ወአንተስ ሜጥኮ በግዕዝክ ኀበ ሸርአእአ ሙላድ ለትሠሮ ሙላድክ እምገጸ ምድር ወይደምሰስ ስምክ እመጽሐፈ ሕይወት መዝ ሉቃ ዝ መርገም አኮ ለከ ለባሕቲትከ አላ ለኩሉሙ ለእለ የአምኑ በፃይማኖትአ ሰማዕነ ዜና በእንተ ደቂቅከ ከመ ይብልዋ ለማርያም ወላዲተ መድኅን ወኢይብልዋ ወላዲተ አምሳክ አድኀነ ዓዲመ በመኑ ያስተማስልዎ በአብር ፃምኑ ዘክህደ በእንተ ሳራ ከመ ኢኮነቶ ብእሲቶ እምፍርሀተ ፈርዖን ንጉሠ ግብጽ ወሚመ በይስ ሐቅ ወልዱ ዘክካህደ ውእቱሂ በእንተ ርብቃ ከመ እኮነቶ ብእሲቶ እምፍርህተ አቤሜሴክ ንጉሠ ጌራራ ዘፍ ቿ ኩፋድያ ወንዲመ በመኑ ያስተማስልዎ ከመ እምነቢያትበያዕቆብኑ ዘነሥአ ሎቱ ክልዔ አንስትያ አዋልዲሁ ለላባ ልያፃ ወራሔልሃ ወንቋረ ሎቱ ክልዔ ዕቴባተ አእማቲሆን ባላፃ ቢያትንም አምላክ ከነቢያት አንዱ ነው ትለው ዘንድ እንዴት ደፈርህእኔስ የእግዚኣብሔር ትዕ ግሥቱን አደንቃለሁይህንን በተናገርህ ጊዜ የረ ገጥሀት ምድር ትውጥህ ዘንድ እንደምን አልተ ቀደደችም ይህንን በተናገርህ ጊዜ ይጫኑህ ዘንድ ሰማያት እንዴት አልፈረሱም የተራሮች መሠረ ቶችስ እንዴት አልተነዋወጡምገፃነም ውኖች እንዴት አልፈሉም የሲኦልስ ምንጮች ያሰጥ መህ ከሕይወት መጽሐፍ ይፋት መዝቿ ሱሉቃዳ ሩ ይህ ርግማን ላንተ ለብቻህ አይ አቤሜሌክን ከመፍራት የተነሣ ስለርብቃ ሚስ ቱን እንዳልሆነች በካደ በልጁ በይስሐቅ ነውን ዳግመኛም ከነቢያት አንዱ ነው ያሉት በማን ይመስሉሱታል የላባ ልጅ የሆኑ ሁለት ሚስቶችን ልያንና ራሔልን ባገባ ሁለቱን አገልጋዮቻቸውን ባላንና ዘሰፋን ቅምጦች መጽሐፈ ወዘለፋሃ ወሚመ በዮሴፍ ወልዱ ዘአውሰበ ወለቶ ለጴጥፋራ ሣውዕ ዘኤልዩጳሊስ ዘውእቱ ካህነ አማልክት ዘፍ ዓዲመ በመኑ ያስተማስልዎ ከመ እምነቢያት በመሴኑ ዘይበሎ እግዚአብሔር ሑር ተወሰክ ኀበ ሕዝብከ ወዕርግ ኀበ ደብረ ናባው ዘሞአብ ወሙት በህየ እስመ ኢቀደስክ ሙኒ በኀበ ማየ ቅስት ወሚመ በአሮን ዘገብረ ስብኮ ዘላህም ወይቤ ናሁ አማልክቲከ እስራአል ዓዲመ በመኑ ያስተማስልዎ ከመፅ እምነቢያት በዳዊትኑ ዝአበሰ አበሳ ዘለሞት በብእሲተ ኦርዮ ዘአቅተለ ኪያሁኒ ወሚመ በሰሉሞን ወልዱ አንስትያሁ ወደ ዕቁባቲሁ ዘነሥአ እምነ ኩሉ አዋልደ ነገሥት አሕዛብ እስከ አትለዋሁ ድኅረ አማለክተ አበዊሆን ዘጸ ወጸ ደሳሙ ነገጵቶፅቋ ወዓዲመ በመኑ ታስተማስልዎ ከመ እምነቢያት በኤልያስኑ ዘጉየ እምገጸ ኤልዛ ቤል ይቤ ኮንየ እንከስ እግዚኦ ከመ እሙት እስ መ ኢይቴጎይስ እምነ አበውየወሚመ በኤል ሳዕ ረድኡ ዘአፀወ ኖኅተ ቤቱ እምፍርሀተ ላእከ ንጉሠ እስራአል እስመ ይቤ ንጉሥ ሕያው እግዚአብሔር ከመ ኢይበይት ዮም ርእሱ ሰኤልሳዕ ዲበ ክሳዱወዓዲመ በመኑ ያስተ ማስልዎ ከመ እምነቢያት በኢሳይያስኑ ዘይቤ በእንተ ርእሱ እስመ ርኩስ ከናፍርየ ወማዕከለ አሕዛብ ዘርኩስ ከናፍሪሆሙ ሀሎኩ አነ ወሚ መ በኤርምያስ ቪክአስተብቀዖ ለሰዴቅያስ ከመ ኢይሚጦ ውስተ ዓዘቅተ ዓምዓም ነገፀ ነገሄቋ ኢሳ ወዓዲመ በመኑ ያስተማስልዎ ከመ እምነቢያት በነቢያተ ፋርስኑ ዘፄወዎሙ ስል ምናሶር ወሚመ በነቢያተ ባቢሎን እለ ቀነዮሙ ናቡከደነጾር ዜወድቁ ውስተ ዓዋዌ በኃጢአተ አበ ዊሆሙ ወነበሩ ማዕከለ ርኩሶሙ ለአሕዛብ ዓዲ መ በመኑ ያስተማስልዎ ከመ እምነቢያት በዮሐንስኑ መጥምቅ ዘለሊሁ ስምዐ ኮነ በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዘ ይብል ይመጽእ እምድ ኅሬየ ዘይፀንዐኒ ከኢይደልወኒ እፍታሕ ቶታነ አሣግእኒሁ እምእገሪሁ ወሶበ ርእዮኒ አንጸረ ወይቤ ነዋ በግዑ ለእግዚአብሔር ዘየአትት ኃጢ አተ ዓለም ዝ ውእቱ ከእቤለክሙ አነ በእንቲአሁ ይመጽእ እምድኅሬየ ዘህሎ እምቅድሜየ እስመ እምቅድሜየ ውእቱ። ወበከመ ተፈጥረት ሔዋን እምዐፅመ ገቦ ሁ ለአዳም ወከማሁ ተፈጥረ ክርስቶስ እማኅ ፀነ ድንግል ወተወልደ በእንተ መድኃኒትነ ይቤ ናሁኬ አርአየ ፍና ነገሩ ከመ በትእዛዘ አብ ተፈጥረ እማርያም ድንግል ስብልያኖስ ይቤ አብ ከመ ብእሲ ወልድ ከመ ንባብ ልሳኑ ወመንፈስቅዱስ ከመ እስትን ፋሰ አፉሁወበእንተዝ ይቤ ገጽግጻዌሰ ባሕ ቲቱ አቀመ በአብ ወለወልድኒ ረሰዮ ከመ እንተ ንባብ ዘበእዝን ይደምጽ ወኢያስተርኢ ለዓይን ወለመንፈስቅዱስሂ ረሰዮ ከመ እስትንፋስ አፍ ክኢይትክሀል ለነጽሮ ወኢይትአመር ኀበ ዓይ የሐውር ወክመ ቦቱ መልክዕ ለወልድ ወለመ ንፈስ ቅዱስ በከመ መልክዐ አብ አብጻሕነ ስምዐ መጻሕፍትወሀሎ ጽሑፍ ውስተ መጽሐፈ ዘለፋሁሯፎጢኖስ ይቤ ለፌ እማርያም ክዋኔሁ ለወልድ እንዘ ይትሔዘብ ውእቱኒ ከመ ቃለ ገብርኤል ዘመልእክተ አብ ተፀንሰ እማርያም ወኢይቤ ወልድ ዘህልው ምስለ አብ ተሰብአ እማርያም በብሥራተ ገብርአል መልአክ ናሁኬ ኀጎበረ ግዕዘ እበደሙ ለሠለስቲሆሙ ኩሎሙ አረዩ ወኅቡረ ዐለዉ ምዕራፍ አምስት የልደት ምንባብ በሦስትነት አንድ በአንድነትም ሦስት በሚሆን በባሕርይ አንድ በሚሆን በመለኮትም በሚተካከል በእግዚአብሔር ስምአንድ አምላክ እንጂ ሦስት አማልክት አይባሉምበመዋሀድ የተ ያያዙ በአንዲት ፈቃድም የሚተባበሩ በምስጋና መብረቅ የተጋረዱ በሚነድድ አሳትም የሚሸፈ ኑ ናቸውሕንዱ አንዱን ሁለተኛውም ከሦስተ ኛው አይቀድመውም የነፋሳት ሩጫን ያህል የዓ ይን ጥቅሻም ያህል ከሰዎችና ከመላእክት ዘንድ በአንድነት የሚሰገድለት ለርሱ ምስጋና ይገባል ጥንት ለሌለው ለፊተኛው ፍጻሜ ለሌለው ለኋለ ኛው ለዘላለሙ አሜን የክርስቶስ ህልውና ከማርያም ከተወ ለደ ወዲህ ነው ከጥንት ከአብ ህልውና ጀምሮ አይደለም ያለ የፎጢኖስን ተግሣጽ ከአንግዲህ እንጽፋለንየፎጢኖስና የአርዮስ የስብልያኖስም የኅሊና አሳባቸው አንዲት ናት በሃይማኖት ትም ህርት በአንደበታቸው ባይተባበሩም በልባቸው ዓይን ግን የወልድን ህልውና ለማክፋፋት ክብ ሩን ከአብ ለማሳነስ ይተያያሉ አርዮስ ልቡ ተጠራጠረ እኛን ስለ ማዳን ከማርያም የተወለደውን ክርስቶስ ፍጡር ነው አለው አዳም ከምድር አፈር እንደተፈጠረ ሔዋንም ከአዳም ጉን እንደ ተፈጠረች እንዲሁ ክርስቶስ እኛን ስለማዳን ከድንግል ማኅፀን ተወለደ እነሆ የነገሩ አካፄድ በሕዝብ ትእዛዝ ከማርያም እንደተፈ ጠረ ያሳያል አለ ፀ ስብልያኖስ አብ እንደሰው ወልድ እን ደ አንደበቱ ንግግር መንፈስቅዱስም እንደ አፉ እስትንፋስ ናቸው አለስለዚህም አንድ ገጽ ናቸ ው አለ መልክንም ብቻውን በአብ አቆመ ወልድ ንም በጆሮ እንደሚሰማ ለዓይን ግን እንደማይ ታይ ንግግር አደረገው መንፈስቅዱስንም ለማ የት እንደማይቻል ወዴት እንደሚሄድም እንደ ማይታወቅ የአንደበት አስትንፋስ አደረገው ጵ ወልድና መንፈስቅዱስ እንደ አብ መልክ ያለ መልክ እንዳላቸው ግን ከመጻሕፍት ምስክርነትን አደረስን በፎጢኖስ የተግሣጽ መጽ ሐፍም ተጽፎ አለፎጢኖስ እርሱ የአብ መልክ ተኛ በገብርኤል ቃል ከማርያም እንደተፀነሰ ቆጥ ሮ የወልድ ህልውናው ከማርያም ወዲህ ነው አለ ከአብ ጋር ያለ ወልድ በመልአኩ በገብር ኤል የምስራች ከማርያም ሰው ሆኖ ተወሰደ አላ ለም እነሆ የሦስቱ ሁላቸው የእብደታቸው ጠባ ይ ተባበረ ተካክለውም በደሉ ቦ አርች በክበር ው መጽሐፈ ምሥጢር ን ኦኮ ፎጢኖስ ምንትኑ ረባሕ ለከ ለእመ ታመልኮ ለወልድ ለዘተወልደ እም ብእሲት ለእመ ኢኮነ ውእቱ ፍጹመ ወልደ እግዚአብሔርኦ ፎጢኖስ ምንተኑ ረባሕ ለከ ለእመ ታመልኮ ለፍጡር እንዘ ይትሔዘብ ልብከ ከመ ኢህልው ውእቱ እምቅድመ ዓለምርኦ ፎጢ ኖስ ዘነበ ከልብ ዘተሉከ አስሮ ለአርዮስ ርእሰ ዕልዋን ዘይቤሎ ለፈጣሪ ፍጥረተወአንተኒ ትቤ ለፌ እማርያም ህላዌሁአርዮስ ቀደመከ በዕልወት ወአንተኒ ተለውኮ በጽርፈትል አርዮስ ኮነክ ርአሰ በሙስና ትምህርት ወኣንተኒ ኮንክ ዘነበ በሙስና ልብከ እስመ ኀበ ቦአ ርእስ ህየ ይተሉ ዘነብ ኦ ፎጢኖስ ተክለ ሐሰት ዘበታሕቱ ኢትደይ ሥርወ ትክለትከ ወበዘላዕሱ ኢትጽገይ ወኢይኩን ባቲ ፍሬ እስከ ለዓለም። ጌታችን ስለይሁዳ ለዚያ ሰው ባይወለድ ይሻለዋል እንዳለ ላንተም ይህን ነገር ከምትናገር ከአባትህ ጭን አለመውጣት በእና ትህም ማኅፀን ውስጥ አለመርጋት በመወለሰድም እንዳትገለጥ የእናትህ አፈማኅፀኗ መዘጋት በተሻለህ ነበር ማቴቿጸ ቿ ይህንን ነገር ከምትናገር እንደሎጥ ሚስት የጨው ሐውልት እንደ ናቡከደነፆርም የበረሀ እንሰሳ መሆን በተሻለህ ነበር ይህንን ነገር ከምትናገር ከመኖር አለመኖር በተሻለህ ነበ ር ፎጢኖስ ሆይ ለሰይጣን መንፈስ እንዚራው ሆንህ በአፉም እስትንፋስ አፍህ ውስጥ ተነፈሰ ለሐሰት መንፈስ መሰንቆው ሆንህ በመሰንቆ መምቻው መታህ እንደ ወደዱ ይጫወቱብህ ዘን ድ ለአጋንንት አርጋኖን ሆንህ ለሰይጣን ሠረገሳ ሆንህ በላይህ ተጫነ በአገዛዙም ልዓም እየገዛ እንደበሬዎች ጠመደህ ቀንበሩንም በአንገትህ አስቀመጠ ከኢየሱስ ክርስቶስ የደሙ ቤዛነት አገዛዝ አወጣህ ለራሱ ባሪያ አደረገህ ከዓለም መፈጠር አስቀድሞ የክርስቶስን መወለድ ክደህ ተፈጥሮው ከማርያም ወዲህ ነው በል አለህ ዘፍዘ ዳን የገብርኤል ቃል ከማርያም ሰው ሆኖ እንደተወለደ ትጠራጠራሰህን የገብርኤል ጌታ ከእርሏ እንደተወለደ አታውቅምን ሰው የመሆኑን የምስራች ይነግራት ዘንድ ባለሟሉን ግው ሕ ዕጨ ይሉ ፓሇሆ እም ፋራ ወ ጨ መጽሐፈ ምሥጢር ተፈሥሒ ፍሥሕት እግዚአብሔር ምስሌኪ ወና ሁ ትፀንሲ ወትወልዲ ወልደወትቤሎ እፎኑ ይከውነኒ ዝንቱ እንዘ ኢየአምር ብእሴ ናሁኬ አሙነ ተናገረት ወለተ ዳዊት እስመ ኢሰምዓት እምቅድመዝ ዘከመዝ ፅንሰ ወበእንተዝ ኢቴሳ መልእክ በከመ ቴሶ ለዘካርያስአላ ይቤላ መንፈስ ቅዱስ ይመጽእ ላዕሌኪ ናሁኬ ፅ ጾታ ሥላሴ ዘይቄድሳ ከመ ትኩን ማኅደረ መለኮት ካዕበ ይቤላ መልአክ ወኃይለ ልዑል ይጹልለኪ ናሁ ዝኒ ካልዕ ጾታ ሥላሴ ዘያጸንዓ ለከዊነ እመ ወልዱ ወዓዲመ ይቤላ መልአክ ወዘኒ ይትወለድ እምኔኪ ቅዱስ ውእቱ ወይሰመይ ወልደ ልዑል ወይሁቦ እግዚአብሔር አምላክ መ ንበረ ዳዊት አቡሁናሁኬ ሣልስ ጸታ ዘተወልደ እም ድንግል ሉቃ ፅ ወበእንተ መንፈስቅዱስኒ ይቤ ይመ ጽእ ላዕሌኪ ወኢይቤ ይሠገው እምኔኪ ወበእ ንተ አብኒ ይቤ ወኃይለ ልዑል ይጹልለኪ ወኢ ይቤ መንበረ ዳዊት አቡሁ ናሁኬ ሣልስ ጾታ ዘተወልደ እምድንግል ወበእንተ መንፈስ ይት ወሰድ እምኔኪወበእንተ ወልድሰ ይቤ ወዘኒ ይትወለድ እምኔኪ ቅዱስ ውእቱ ወይሰመይ ወልደ ልዑልወበእንተ ልደቱ አምድንግል ይቤ ወይሁቦ እግዚአብሔር አምላክ መንበረ ደዊት አቡሁ እስመ እምዝርእ ዳዊት ይእቲ ማርያም በከመ ይቤ ጳውሉስ ገብሩ ለክርስቶስ ዘተሠ ይመ ሐዋርያሁ ወተፈልጠ ለትምህርተ እግዚአ ብሔር ዘአቅደመ ነጊረ በአፈ ነቢያቲሁ ወበመ ጻሕፍቲሁ ቅዱሳትብእንተ ወልዱ ዘተወልደ ወመጽአ እምዘርአ ዳዊት በሥጋ ሰብአ ወአር አየ ከመ ወልደ እግዚአብሔር ውእቱ በኃይሉ ወበመንፈስቅዱስ ዕብፅፅ ናሁኬ ያኤምረከ ጳውሎስ ሶበ ይብል ወመጽአ እምዘርአ ዳዊት በሥጋ ሰብእ እስመ ዘቅድመ ሀሉ ሐወጻ ለቤተ ዳዊት ኢሥ ግው እምትካት ተሠገወ እምወለተ ዳዊት ጠበ እንተዝ ይቤ ወመጽአ እምዘርአ ዳዊት በሥጋ ሰብእ ወአርአየ ከመ ወልደ እግዚአብሔር በኃ ይሱ ወበመንፈስቅዱስ ካዕበ ይቤ ነቢይ እግዚአብሔርስ እም ቴማን ይመጽእ ወቅዱስኒ እምደብረ ፋራን ፋራን ይተረጐም በጣዕዋወጣዕዋኒ ይተረጐም ፀንጽሕት ድንግል። መጽሐፈ ምሥጢር ኀበ አምልኮቱ ለከርስቶስ ወበካልዕኒ ይብል አንተ ሰበርከ ርእሰ ከይሲ በውሰተ ማይርእሰ ከይሲ ይተረ ጐም በሰቢረ ርእሰ ኅሊናሁ ለሰይጣንወአንተ ቀጥቀጥከ አርእስቲሁ ለከይሲወቅጥቃጤሁሰ ለርአሰ ከይሲ ከመ ኢይትነሣእ ዳግመ ወከመ ኢንትመየጥ ንሕነኒ ውስተ አምልኮቱ ነኀልዮ ከመ ዘሞተ ወኢንዝክሮ ከመ ዘሀሉሎወወሀብኮ ሙ ሲሳዮሙ ለሕዝበ ኢትዮጵያዝኒ በእንተ ተጐርባነ ሥጋሁ ወደሙ ለወልደ እግዚአብሔር ዝ ውእቱ ሲሳየ ጻድቃን ቨዝለዓለመ ዓለም እስ መ አልቦ ዘይክል ነሚአ ዯርባን ዘእንበለ ይትነ ዛኅ በማየ ጥምቀት ወይትኀተም በቅብዐ በለሳን ወአልቦ ዘይክል ነሚአ ጥምቀት ዘእንበለ ያውግዞ ለሰይጣን ወይቀጥቅጦ ርእሶ በኃይለ ፃይማኖት መዝይፎየ ወበካልዕኒ ይብል ይምጽኡ ተናብልት እምግብጽኢትዮጵያ ታበጽሕ እደዊፃ ኀበ እግዚአብሔርወዝኒ ትንቢት በእንተ ሚመ ተ እዴሆሙ ለጳጳሳተ ኢትዮጵያ ከመ እመንበረ ማርቆስ ውእቱ ይነግር መዝ ወምክንያተ እምነቶሙሰ ለሰብአ ኢትዮጵያ ከመዝ ውእቱ እመንግሥተ አርዌ እስ ከ ርደታ ለንግሥተ አዜብ ኀበ ሰሎሞን ወልደ ዳዊት ከመ ትስማእ ጥበቢሁ ነበሩ በሕገ አሕዛብ እንዘ ያመልኩ ምሕራማተ ጣዖት ዘዘዚአሁወአ መ ተመይጦታ ለንግሥተ አዜብ አምጽአት ሉሙ ዜና ኦሪት እምኢየሩሳሌም ወነበሩ በሕገ አይሁድ እምአሜነ እስከ ምጽአተ ክርስቶስ እንዘ ይትቀነዩ ለትእዛዘ ሕግ ወሥርዓት ወእንዘ ይፀ መዱ ለዐቂበ ሰንበታቲሁ ለእግዚአብሔር ወበእ ንተዝ ይቤ ኢሳይያስ ወለእመ ገብኡ እምካልሪዕ ሕዝብ ወተቀንዩ ሎቱ ወአፍቀሩ ስመ እግዚአብ ሔር ወኮንዎ አግብርቲሁ ወአእማቲሁ ለኩሎ ሙ እለ የዐቅቡ ሰንበታትየ ወኢያረኩሱ ወይት ዔገ በሥርዓትየ አበውኦሙ ውስተ ደብረ መቅደስየ ወአስተፌሥሖሙ በቤተ ጸሎትየ ወይከ ውን ኅሩየ ወመሥዋዕትየ ወተርባንየ ወቤት የሰ ቤተ ጸሎት ይሰመይ ይቤ እግዚአብሔር ለኩሉ አሕዛብ ወበሆሴዕኒ ይቤ እሬስዮ ሕዝ ብየ ለዘኢኮነ ሕዝብየ ወእሬስያ ፍቅርትየ ለእንተ ኢኮነት ፍቅርትየ ወይከውኑ ውሉደ እግዚአ ብሔር ሕያው በብሔር በኀበ ይቤልዎሙ ኢኮን ክሙ ውሉደ እግዚአብሔር ፅነገጵድቋ ኢሳያኛጅ ሆሴደፅ « ወምክንያተ አምነቶሙሰ በእግዚእ ኮነ አመ ርደቱ ለሕፅዋ ለህንደኬ ንግሥተ ኢት ዮጵያ ከመ ይስግድ ሰበዓለ ፋሲካ ውስተ ኢየሩ ሳሌም ወእመቦ ዘአምነ በውስተ አሕዛብ በሕገ አይሁድ ወለለበዓለ ፋሲካ ይወርድ ኢየሩሳሌም ርኩሰታቸው ይመለሱ ዘንድ በንሰሓ ይደነግጣ ሉ ኢየሱስ ክርስቶስን ወደ ማምለክም ይሮጣሉ በሌላም ሥፍራ የእባቡን ራስ በውኃ ውስጥ ሰበርህ ይላል የእባብን ራስ በውኃ ውስጥ የሚለው የሰይጣንን አሳብ በመስበር ይተረጉማል አንተም የእባቡን ራሶች ቀጠቀጥህ የአባቡ ራስ መቀጥቀጥን ዳግመኛ እንዳይነሣ እኛም ወደ እርሱ ወደማምለክ እንዳንመለስ ነው እንደ ሞተ እናስበዋለን እንዳለም አናስታውሰ ውምለኢትዮጵያ ሰዎች ምግባቸውን ሰጠሀቸው አለ ይህም ስለ እግዚአብሔር ልጅ የሥጋና ደሙ ቁርባን የተነገረ ነው ለዘላለም የሚኖር እውነተኛ ምግብ ይህ ነውበጥምቀት ውኃ ሳይ ረጭ በበለሳንም ቅባት ሳይታተም ቁርባንን መቀ በል የሚችል የለምና ሰይጣንንም ሳያወግዘው በፃይማኖትም ኃይል ራሱን ሳይቀጠቅጥ ጥምቀ ትን መቀበል የሚችል የለም መዝፎ ጋፇ በሌላም ሥፍራ መኳንንት ከግብጽ ይምጡኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች አለይህም ትንቢት ስለ ኢትዮጵያ ጳጳሳት ወንበር ከማርቆስ ወንበር እንደሆነ የተነገረ ነው መዝቿጻቋወፅ ጃ የኢትዮጵያውያን የማመናቸው ምክንያት እንዲህ ነውክዘንዶ መንግሥት ጥበ ቡን ትሰማ ዘንድ የአዜብ ንግሥት ወደ ዳዊት ልጅ ወደ ሰሎሞን እስክትወርድ ድረስ ልዩ ልዩ አማልክትን አያመለኩ በአሕዛብ ልማድ ይኖሩ ነበር። ወአስ ተብዮዖ ለፊልጳስ ከመ ይዕርግ ወይንበር ኅቡረ ኅቤሁ ወነገረ መጸሐፍሰ ኀበ ያነብብ ከመዝ ይብል ከመ በግዕ ክኢይነብብ በቅድመ ዘይቀርጾ ከማሁ ኢከሠተ አፉሁ በሕማሙ ወተንሥአ ኩነኔሁ ወመኑ ይነገር ልደቶ እስመ ተአተተ እምድር ሕይወቱ ወተመይጠ ንኀበ ፊልደስ ውእቱ ሕፅው ወይቤሎ ብቁዐኒ ንግረኒ በእንተ መኑ ይብል ነቢይ ከመዝ በእንተ ርእ ሱኑ ወሚመ በእንተ ካልዕወከሠተ አፉሁ ፊልጳስ ወአኀዘ ይምሀሮ በእንተ ኢየሱስ ወይፈ ክር ሎቱ በውእቱ መጽሐፍ ኢሳቿ ወእንዘ የሐውሩ በጽሑ ኀበ ማይ ወይቤሎ ውእቱ ሕፅው ነዋ ማይ ወመኑ ይክልአኒ ተጠምቆ ወአዘዘ ያቅሙ ሠረገላሁ ወአቀሙ ወወረዱ ኅቡረ ኀበ ማይ ፊልጸስ ወውእቱ ሕፅው ወአጥመቆወወጺኦሙ እማይ መንፈስ እግዚአብሔር መሠጦ ለፊልጸጳስ ወኢር እዮ እንከ ውእቱ ሕፅው ወአተወ ብሔሮ እንዘ ይትፌሣሕ ወበዜና ዚአሁ አምኑ ሰብአ ካልሆነ በቀር በሀገሩ ፋሲካን ማክበር አይገባ ውምና ወደ ኢየሩሳሌም ይሄድ ነበር ስለዚህም ነገር በዮሐንስ ወንጌል ከአሕዛብም መካከል በበዓል ሊሰግዱ የወጡ አሉ እነርሱም የገሊላ ዕፃ ወደምትሆን የሳይዳ ሰው ወደሆነ ወደፊልጳስ ፄደው አቤቱ ጌታ ኢየሱስን ልናየው እንወዳለን አሉት ፊልጳስም ሄዶ ለእን ድርያስ ነገረው እንድርያስና ፊልደስም ፄደው ለኢየሱስ ነገሩት ኢየሱስም መልሶ የሰው ልጅ በክብር የሚገለጥበት ጊዜ ደረሰ አላቸው የሚል ተጽፏልይህም ማለት እንግዲህ አሕዛብ ያምኑ ዘንድ ያመሰግኑኝም ዘንድ ጊዜው ደረሰ ማለት ነውሐዋርያት ሥራ እንደተጻፈ በዚሀም ነገር ምክንያት የኢትዮጵያ ንግሥት የሕንደኬ ጃንደ ረባ ይሰግድ ዘንድ ለበዓል ወደ ኢየሩሳሌም ፄደ ዮሐሸ ቋወ ቀትር በሆነ ጊዜ የእግዚአብሔር መልአክ ፊልጸጳጸስን ተነሥተህ ከኢየሩሳሌም ወደጋዛ በሚወስደው የበረፃ መንገድ ሂድ አለው ተነሥቶም ሄደ ከኢትዮጵያ ሰዎች ወገን የሆነ አንድ ሰው የኢትዮጵያ ንግሥት የሕንደኬ ጃንደ ረባ የጋዛም ሀገር መጋቢያቸው ነበር ወደ ኢየሩ ሳሌምም ሊሰግድ ፄደ ሲመለስም በሠረገላው ተቀምጦ የነቢዩ የኢሳይያስን መጽሐፍ ያነብ ነበርመንፈስቅዱስም ፊልልስን ሂድ ይህን ሠረ ገላ ተከተለው አለው ፊልጳስም ሮጦ ደረሰ የነቢ ዩ የኢሳይያስን መጽሐፍ ሲያነብ ሰማው ፊልጳ ስም የምታነበውን ታውቀዋለህን አለው ጃንደ ረባውም ያስተማረኝ ሳይኖር ከወዴት አውቀዋ ለሁ አለው ወጥቶም በርሱ ዘንድ አብሮት እንዲቀመጥ ፊልጸልስን ለመነው ወ የሚያነበውም መጽሐፍ ነገር እንዲህ ይል ነበር እንደበግ ሊታረድ መጣ በሚ ሸልተውም ፊት ዝም እንደሚል በግ እንዲሁ በመከራው አፉን አልከፈተም ፍርዱ ተነሣ ልደ ቱን የሚናገር ማን ነው ሕይወቱ ከምድር ተወግዷልና ጃንደረባውም ወደ ፊልጳጵስ ተመልሶ ንገረኝ ነቢዩ እንደዚህ ስለማን ይናገራል ስለራሱ ነውን ወይስ ስለሌላ አለው ፊልጾስም አፉን ከፍቶ ስለ ኢየሱስ ያስተምረው ዘንድ ያንንም መጽሐፍ ይተረጉምለት ጀመረ ኢሳ አ ሲፄዱም ወደ ውኃ ደረሱ ጃንደረባውም እነሆ ውኃ እንዳልጠመቅ ማን ይከ ለክለኛል አለ ሠረገላውን እንዲያቆሙ ኣዘዘ አቆ ሙም ፊልጳስና ጃንደረባውም አብረው ወደ ውኃ ወረዱ አጠመቀውም ከውኃውም ወጥተው የእግዚአበሔር መንፈስ ፊልጸስን ነጠቀው ጃንደ ረባውም ከዚያ ወዲያ አላየውም እየተደሰተም ወደ ሀገሩ ተመለስ በእርሱም ዜና የኢትዮጵያ ቭ መጽሐፈ ምሥጢር ው ው ው ው ኢትዮጵያ በወንጌለ ጸጋሁ ለኢየሱስ ክርስቶስ ወበእንተ ከዊነ ዐቢየ ክርስትያንሰ ስእኑ ምክን ያተ እስመ ኢኮነ ካህነ ውእቱ ሕፅው ከመ ያጥ ምቆሙ ሐዋዓ ወእምድኅረ ብዙኅ ዓመታት ወጉጐንዱይ አክራም ወፅአ ነጋዲ አምጢሮስ ምስለ ክልዔ ደቂቁ ስመ ፍሬምናጦስ ወስመ ካልዑ ሲድ ራኮስወእምዝ ደወየ ውእቱ ነጋዲ ወሞተ በው ስተ መርሶ ሐይቀ ባሕር ዘጽንፈ ብሔረ ኢትዮ ጵያወአምጽእሥሙ ለእሙንቱ ደቂቅ እለ አስ ማቲሆሙ ሲድራኮስ ወፍሬምናጦስ ወአቀም ዎሙ ቅድመ ንጉሠ ኢትዮጵያ ወአፍቀሮሙ ንጉሥ ወደመሮሙ ምስለ ደቂቀ መንግሥት ወነ በሩ እንዘ ያነክሩ ግዕዞሙ ለሰብአ ኢትዮጵያኔ ወይቤሉ እፎኬ አምኑ እስመ ይሬእይዎሙ እንዘ ይገብሩ ምጽላየ ከመ ይስግዱ ለአስማተ ሥላሴ ወዲበ አርእስተ አንስቲያሆሙኒ ይሬአዩ ትእምርተ መስቀል ያነክሩ ጥቀ ፈድፋደ ወየአኩትዎ ለእግዚአብሔር እስመ ከፈሎሙ እምነተ ዘእንበለ ስብክት ወተመጥዎም ሃይማኖትኒ ዘእንበለ ሐዋርያ በከመ ይቤ ኢሳይያስ ነቢይ ሕዝብ እለ ኢዜነውዎሙ በእንቲአሁ ያአምርዎ ሀለዎ ሙ ወእለሂ ኢለበውዎ ከመ ይጠይቅዎዖ ወእግ ዚእነሂ ይቤ በወንጌል ሶበ ርኢክኒሁ አመንከኒ ቶማስብፁዓንሰ እንዘ እለ ኢይሬእዩኒ የአምኑ ዮሐ ንትመየጥኬ ኀበ ጥንተ ነገሮሙ ለፍሬምናጦስ ወለሲድራኮስ ወነበሩ ውስተ ጽር ሐ ንጉሥ አምጣነ ሕያው ውአቱ ነጋሚዐሶበ አልጸቀ ለመዊት ረሰዮሙ አግዓዝያነ ወአብሖሙ ይሑሩ ኀበ ፈቀዱፅወሲድራኮስ አተወ ኀበ ሀገሩ ጢሮስ ወፍሬምናጦስኒ ሖረ ኀበ ሊቀጳጳሳት ዘእለስክንድርያ ከመ ይኅሥሥ ምክንያተ ድኅነ ቶሙ ለሰብአ ኢትዮጵያወዜነወ ፍጹመ እምነ ቶሙ ዘእንበለ ትምህርተ ሐዋርያት ወአንከረ ሊቀጳጳሳት በእነተ ዘኮነ እምነቶሙ ከዝእንገበለ ስብክት ወአአኩቶ ለእግዚአብሔር ወይቤሉ ለፍሬምናጦስ አንተ ኩኖሙ ኖላዌ እስመ ኪያከ አልሀቀ እግዚአብሔር ወተመየጥ ኀቤሆሙ ወአንበረ እዴሁ ጸሎተ ተክሬዝ ዘሚመተ መጥሮ ቦሊለጥ ዘውእቱ ጳጳስ ወጽአ ፍሬምናጦስ ብሔረ አግዓዚ ወአጥመቆሙ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈ ስቅዱስወሜፄመ ሎሙ ኤሏስቆጳሳተ ቀሳውስተ ወዲያቆናተ ውእቶሙኒ አፍቀርዎ ከመ አቡበሆ ሙ ወአክበርዎ ከመ አምላኮሙ ወሰመይዎ አባ ሰላማ እስመ ሰላመ አምጽአ ሎሙ ወፀአቱሰ ኮነ በመንግሥተ አብርሃ ወአጽብሃ አለተወክፍዋ ለትምህርተ ጽድቅ ከመ ምድር ጽምእት እንተ ትሰቲ ዝናመ ተፈሚሓ ወእምድኅረ ጉጐንዱይ መዋዕል ሰዎች በኢየሱስ ክርስቶስ የጸጋ ወንጌል አመኑ ዐቢየ ክርስቲያን ስለመሆን ግን ምክንያት አላገ ኙም ጃንደረባው ያጠምቃቸው ዘንድ ካህን አይ ደለም ሐዋዓ ወሀ ከብዙ ዓመታትና ከብዙ ክረምቶች በኋላ አንድ ነጋዴ ከሁለት ልጆች ጋር ከጢሮስ መጣ የአንዱ ስሙ ፍሬምናጦስ ነው የሁለተኛ ውም ስሙ ሲያድራኮስ ነው ከዚህ በኋላ ያ ነጋ ዴ በኢትዮጵያ ባሕር ዳርቻ የባሕር ወደብ አካባቢ ታምሞ ሞተ ስማቸው ፍሬምናጦስና ሲ ድራኮስ የተባለ እነዚያን ብላቴኖች አመጡአ ቸው በኢትዮጵያም ንጉሥ ፊት አቆሙአቸው ንጉሥም ወደዳቸው ከመንግሥት ልጆችም ጋር ቆጠራቸውሕነርሱም የኢትዮጵያን ሰዎች ባህል እያደነቁ ተቀመጡ እንደምን አመኑ ይሉም ነበር ለሥላሴ ስም እንዲሰግዱ መጸለያ ሲሠሩ አይ ተዋቸዋልና በሴቶቻቸውም ራስ ለይ የመስቀል ምልከት እያዩ እጅግ ያደንቁ ነበር እግዚአ ብሔርንም ያመሰግኑታል ያለስብከት እምነትን አድሏቸዋልና ያለሐዋርያም ፃይማኖትን መቀበ ልም ነቢዩ ኢሳይያስ ስለርሱ ያልነገሩአቸው ክከዝቦች ያውቁት ዘንድ አላቸው ያላስተዋሉትም ፈጽመው ይረዱታል አለጌታችንም በወንጌል ቶማስ ስላየኸኝ አመንክብኝ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው አለ ዮሐ ወደ ፍሬምናጦስና ሲድራኮስ ታሪክ መጀመሪያ እንመለስ ንጉሥ በሕይወት በቆየበት ጊዜ በንጉሥ ቤት ተቀመጡ ለሞት በተቃረበበት ጊዜ አርነት አወጣቸው ወደ ወደ ዱትም እንዲሄዱ አሰናበታቸው ሲድራክስ ወደ ሀገሩ ወደ ጢሮስ ተመለሰ ፍሬምናጦስም ለኢት ዮጵያ ሰዎች ለመዳናቸው ምክንያት ይፈልግ ዘንድ ወደ እስክንድርያ ሊቀጳጳሳት ሄፄደያለ ሐ ዋርያት ትምህርት ስለ ሆነ ፍጹም እምነታቸው ነገረው ሊቀጳጳሳቱም ያለ ስብከት ስለሆነ እምነ ታቸው አደነቀ እግዚአብሔርንም አመሰገኑት ፍሬምናጦስንም እግዚአብሔር አንተን ከፍ ከፍ አድርጉሀልና አንተ እረኛ ሁንላቸው ወደነርሱ ም ተመለስ አለውሷቀቋጳሳቱም እጁን በፍሬም ናጦስ ራስ ላይ አኖረ በርሱም ላይ መጥረብሊስ የተባለ የጳጳስን ሹመት የተክሪዝ ጸሉት ጸለየ ዳ ፍሬምናጦስም ወደ ብሔረ አግዓዚ ተመለሰ በአብና በወልድ በመንፈስቅዱስም ስም አጠመቀው ኤጺስቆጳሳትንና ቀሳውስትን ዲያቆና ትንም ሾመላቸው እነርሱም እንደአባታቸው ወደ ዱት እንደ አምላካቸውም አከበሩት ሰላምንም አምጥቶላቸዋልና አባ ሰላማ አሉትየመጣው ደስ ብላት ዝናምን እንደምትጠጣ የተጠማች ምድር የጽድቅ ትምህርትን በተቀበሉአት በአብር ሃና አጽብፃ መንግሥት ነው « ከጥቂት ጊዜ ከብዙም ክረምቶች ቋ መጽሐፈ ምሥጢር ወብዙኅ ክረምት ወእምድኅረ ኀለፉ ብዙኃን ነገሥተ አክሱም መጽኡ ቅዱሳነ ሮም ምስለ ንጉሦሙ ወመሳፍንቲሆሙ ወመኳንንቲሆሙ ምስለ ካህናቲሆሙ ወመሥዋዕቲሆሙ ምስለ ንዋየ ቅድሳቲሆሙ ወመጻሕፍቲሆሙ ወምስለ ሕዝቢሆሙ ወፀአቶሙሰ ኮነ በመንግሥተ አልአሚዳ ወልደ ሰልአዶባ። ዝፍ ዳዊትኒ ይቤ ወእምቅድመ ፀሐይ ሀሎ ስሙዮሐንስኒ ወንጌላዊ ይቤ ቀዳሚሁ ቃል ውእቱ ወውእቱ ቃል ኀበ እግዚአብሔር ውእቱ ወእግዚአብሔር ውእቱ ቃል ወከማሁ እምቀዲሙ ኀበ እግዚአብሔር ውእቱ። ናሁኬ ይነግር ቅድመ ህላዌሁ ምስለ አብወእምዝ ያተ ሉ እንዘ ይብል ዘቦቱ ኩሉ ኮነ ወዘእንበሌሁስ አልቦ ዘኮነ ናሁኬ አግሀደ ከመ አልቦ ዘተገብረ በህላዌ ባሕቲቱ አብ ዘእንበለ ጽምረተ ወልድ ወበእንተዝ ይቤ ዘእንበሌሁሰ አልቦ ዘኮነ ካዕበ ይቤ ዮሐንስ በውስተ መልአክቱ ዝ ውእቱ ቀደማዊ ዘሰማዕነ ወዘርኢነ ወዘጠየቅነ ወገሰሳ አደዊነ በእንተ ነገረ ሕይወት ወሕይወትኒ ተዐ ውቀት ለነ መዝድዮሐጸቶፅ ጸዮሐፅጵ ቭ ጳውሎስኒ ይቤ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘትማልም ወዮም ወክመ ውእቱ እስከ ለዓለም ማርቆስኒ ይቤ ቀዳሚሁ ለወንጌል ኢየሱስ ክርስቶስ በከመ ጽሑፍ ውስተ መጽሐፈ ነቢያት ካዕበ ይቤ በወንጌል ለእግዚአብሔርስ አልቦ ዘርእዮ ግሙራ ወባሕቱ ወልድ ዘክዘሀሎ ውስተ ሕጽኑ ውእቱ ነገረነ ማርፅ ዮሐ ዕብ ግብጻውያን ከኢትዮጵያ መንገደኞች ሰው አጥተ ው ብቻቸውን እንደዞሩ የመብራታቸውም ብር ፃን እንዳልታየላቸው የነገሩን ሰዎች አሉና ከዚ ያም የሚገዙአቸው እስላሞች እነሆ ሃይማኖታ ችሁን አክፋፋችሁ ስለዚህም የአምላካችሁ ብርፃ ን አልተገለጠላችሁም ከእንግዲህስ ወደሃይማ ኖታችን እንመልሳችኋለን አሉአቸው የግብጽ ሰዎችም አምላካችንን እንለምነው ዘንድ ጥቂት ጊዜ ተዉን ብለው አለቀሱ ከዚያም በተዉአቸው ጊዜ ከኢትዮጵያ ሰዎች ወገን ወደሆነ የአንድ መንገደኛ መቃብር ሄደው ቆፍረው ኣጥንቶቹን አወጡ በልብሳቸውም ቋጠሩት በየዓመቱም እን ዳስለመዱት የጌታችንን መቃብር ዞሩት የመብ ራቴም ብርዛን በቀንዲሱ ውስጥ ታየ ከዚህም በኋላ የግብጽ ሰዎች በረዳቸው በእግዚአብሔር ደስ ተሰኙ እስሳሞችም በሃይማኖታቸው እንዲ ኖሩ ተዉአቸው በነገር ወደሌላ ጐዳና መግባት ከረ ሳንበት ወደ ፎጢኖስ ተግሣጽ እንመለስ ፎጢኖ ስን እንንዲህ እንበለውፎጢኖስ ሆይ ያበደ ወሻ የነከሰውን ለሕመም ይዳርገዋልበጥርሶቹ የነካው እርሱ በአስጨናቂ ደዌ ተይኮ ይሞታል እንደ ዚሁም ትምህርትህን የሚሰማ በስህተትህ ሕመ ም ይታመማል አጥንትን የሚሰብር አንጀትንም የሚቆርጥ የውግዘት መርዝ ወደ ልቡ ይገባል ፎጢኖስ ሆይ በሕግ መጽሐፍ አብ ስለርሱ አዳም ከእኛ እንደአንዱ ሆነ ብሎ የተናገረለትን የክርስቶስን ህልውና እንደምን ከማርያም ከተወለደ ወዲህ ነው ትለዋለህ ዘፍ ዳዊትም ከፀሐይ አስቀድሞ ያጽ ስሙ እለ ወንጌላዊ ዮሐንስም በመጀመሪያ ቃል ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረቃል እግዚአብሔር ነው እንደቢሁም ከመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ አለእነሆ ከአብ ጋር የህልውናውን ቀዳሚነት ተናገረ ከዚያም ሁሉ በእርሉ የሆነ ያለርሱ የሆነ የለም ብሎ አስከተለ እነሆ ያለ ወልድ አንድነት በአብ ብቻ ህልውና የተፈጠረ እንደሌለ ገለጠ ዳግመኛም ዮሐንስ በመልእክቱ የስማነውና ያየነው የተረዳነው እጆ ቻችንም የዳሰሱት ስለ ሕይወት ነገር ቀዳማዊ ይህ ነው ሕይወትም ተገለጠችልን አሰ መዝጽድ ዮሐጵጵፅ ዮሐይፅ ጳውሎስም ኢየሱስ ክርስቶስ ትናትናና ዛሬ እስከ ዘላለም ድረስ ያው ነው አለ ማርቆስም በነቢያት መጽሐፍ እንደተጻፈ ኢየሱስ ክርስቶስ የወንጌል መጀመሪያው ነው አለ ሁለተኛም በወንጌል እግዚአብሔርን ያየው ፈጽሞ የለም ነገር ግን በእቅፉ ያለ እርሉ ነገረን አለ ማርጸጵ ዮሐጸቿ ዕብቿ መጽሐፈ ምሥጢር ይሁዳኒ ይቤ ወእዘክረከሙ ፈቀድኩ ወታእምሩ ምዕረሰ ከመ ኢየሱስ አድኀነ ሕዝቦ እምድረ ግብጽ ወበዳግምስሰ ለእለ ኢአምኑ አጥፍ ኦሙ ካዕበ ይቤ ዳዊት ምስሌከ ቀዳማዊ በዕለተ ኃይል በብርፃኖሙ ለቅዱሳን ለሊሁኒ ይቤ ወልድ ሰብሐኒ አባ በስብሐትየ ዘህሎ ምስሌከ እምቅድመ ይትፈጠር ዓለም በዝኒ ኢትሌቡኑ ኦ ፎጢኖስ ዕውረ ልብ ትትስሐድኑ በእንተ ህሳዌሁ ዘእምቅድመ ዓለም መዝጅ ዮሐ ይሁ ቁይጅ ኦ ፎጢኖስ ተክለ ሐሰት ተመላ ሕክ አምሥርወ ሕያዋን ወተተከልከ ውስተ አዕ ጻዳቲሆሙ ለዓጸውተ ሲኦል ወንሕነሰ ነአምን ከመ አብ ህልው ምስለ ወልዱ ወምስለ መንፈስ ቅዱስ። ኅሩም መንፈስቅዱስ ዘኢ ያስተርኢ በካልዕ ግርማሁ ዘእንበለ ዳእሙ በንጻሬ ዘይትፈቀድ በዘይረድኦሙ ለቅዱሳን ወሶበ ርእየ እግዚአብሔር ከመ ኢበዮዐ ደመ አቤል ጻድቅ ለሥላጤ ዕዳሁ ለአዳም ኢሰኪቦቱ ለይስሐቅ ዲበ ምሥዋዕ ዘነደቀ አቡሁ ወኢደመ ናቡቴ እስራኤላዊ ዘተቀትለ በእንተ ዓጸደ ወይኑ ኢደመ ኢሳይያስ ዘሰጠቅዎ ለለክፍል በሞሰርተ ዕፅ ወኢደመ ኤርምያስ ዘወደይዎ ውስተ ዓዘ ቅተ ዓምዓም ሶበ ተነበየ በእንተ ፄዋዌ ወእም ድኅረ ሚጠተ ፄዋዌ ወገርዎ በአእባን ሶበ ይብል አምላክ ወልደ አምላክወይቤሉ ዝንቱ ውእቱ ነገሩ ለኢሳይያስ አብዱ ላዕሌሁ ወቀተልዎ ወዓ ዲ ኢበዮዐ በአተ ያ ደቂቅ ውስተ እቶነ እሳት ዘባቢሎን ዘአፍልሕዎሥ በተይ ወፒሳ ወአስፈሊ ጦን ወአቀላሚዶን እስከ ተለዐለ ነበለባሉ እም አፈ እቶን ግወ በእምትወኢበአተ ዳንኤል ውስተ ግበ አናብስት ርተጉባን ሶበ ኀየለ መዳ ልወ ኃጢአቶሙ ለአዳም ወለሔዋን እመዳልወ ጽድቆሙ ለነቢያት ወእመዳልወ ደሞሙ ለቅ ዱሳነ ልዑል እስመ ምክንያተ ፀአቶሙ እምገነት ለአዳም ወለሔዋን ኮነ በፈቲወ ኣዊነ አምላክ ርእየ እግዚአብሔር ከመ ኢይሠልጥ ዕዳሁ ለፈ ቲወ ከዊነ አምላክ ዘአንበለ ዳእሙ በደመ አምላክ ከመ ኢይሠልጥ ዕዳሁ ለፈቲወ ከዊነ አምላክ ዘአንበለ ዳኔይሙ በደመ አምሳላክ ኀደረ አቡሃ ለሔዋን ኅበ ወሰተ ሔዋን ጽሕቀ አቡሁ ለአዳም ለክዊነ ዳግም አዳም ናሁኬ ያርኢ ይሁዳም ኢየሱስ ሕዝቡን ከግብጽ ምድር እንዳዳነ ላሳስባችሁ ፈጽማችሁም እን ድታውቁም ወደድሁበሁለተኛውም አጠፋቸው አለሁለተኛም ዳዊት በኃይል ቀን ከአንተ ጋር ቀዳማዊ ነውየቅዱሳንም ብርፃናቸ ው አለእርሱም ራሱ ወልድ አባት ሆይ ዓለም ሳይፈጠር አስቀድሞ ከአንተ ጋር በነበረ ክብሬ አክብረኝ አለኀልብህ የታወረ ፎጢኖስ ሆይ በዚህ አታስተውልምን ከዓለም አስቀድሞ ስሳለ ህልው ናው ትክዳለህንመዝያ ዮሐይ ይሁ ቁጅ ጵጳ የሐሰት ተክል ፎጢኖስ ሆይ ከሕያዋን ሥር ተነቅለህ በሲኦል በረኞች አፀዶች ውስጥ ተተክልህእኛ ግን አብ ክልጁና ክመንፈስ ቅዱስ ጋር እንዳለ እናምናለን ልጁን የወሰደው ለሥራ ረዳትነት አይደለም የመንፈስቅዱስም ህ ልውና አንድ የሆነው ጥበብና ሥራ ለማዋጣት አይደለምበህልውና የሚተባበሩ በባሕርይና በሥ ርዓት የተባበሩ አንድ ናቸው እንጂለፍጥረታት ጠባይ አይገኙምበጣት ሰመዳሰስ የማይነኩ ለእ ይታ የማይታዩ ለማመልክትም በማስተዋል የማ ይወሰኑ ናቸው በጭማሪ አይናወጹም በመነጠ ልም አይለዩም በመብዛትም ከፍ አይሉም በመ ጉደሉም አይጐድሉም ለነቢያቱ በትንቢት ራእይ እንጂ በባሕርዩ የማይታይ አብ ልዩ ነው በሰ ውነቱ ካልሆነ በቀር በመለኮቱ የማይታይ ወልድ ልዩ ነውቅዱሳንን በሚረዳቸው ገንዘብ በሚፈ ለግ እይታ እንጂ በልዩ ግርማው የማይታይ መንፈስቅዱስ የተለየ ነውአግዚአብሔር የጻድቁ የአቤል ደም የአዳምን ዕዳ ለመክፈል እንዳል ጠቀመ ባወቀ ጊዜ የይስሐቅም አባቱ በሠራው መሠዊያ ላይ መተኛት ስለወይን ቦታው የተገ ደለ የእስራኤላዊው የናቡቴም ደም በእንጨት መጋዝ በየጥቂቱ የሰነጠቁት የኢሳይያስ ደምስለ ምርኮ ትንቢት በተናገረ ጊዜ ረግረግ ወዳለበት ጉድጓድ የከተቱት የኤርምያስ ደም ከምርኮ ከተመለሰም በኋላ የአምላክ ልጅ አምላክ ባለ ጊዜ በደንጊያ ወገሩት ይህ የኢሳይያስ ነገር ነው አሉ በርሱም ላይ ተቆጡ ገደሉትም ደግጮኛም የሦስቱ ልጆች አርባ ዘጠኝ ክንድ ወደላይ ነበልባ ሉ ከእቶኑ አፍ ከፍ እስኪል ድረስ በተይና በፒሳ በአስፈሊጦንና በአቅላሚዶን ወዳፈሉት የባቢሎን የአሳት እቶን መግባት የዳንኤልም ወደተራቡ የአንበሶች ጉድጓድ መጣል አልጠቀመሙም የአዳ ምና የሔዋን የኃጢአታቸው ሚዛን ከነቢያት የጽድቃቸው ሚዛን ከልዑል ቅዱሳንም የደማ ቸው ሚዛን በበለጠ ጊዜ የአዳምና የሔዋን ከገነት የመውጣት ምክንያት አምላክ ለመሆን በመሻት ነውና እግዘብሔር በአምላክ ደም ካልሆነ በቀር አምላክ ለመሆን የመሻትን ዕዳ እንደማይከፍል ዐወቀ የሔዋን አባት ብበሔዋን ሴት ልጅ ዘንድ አደረ የአዳም አባቱ ዳግማይ አዳም ለመሆን ተጋ እነሆ የእግዚአብሔር በረከ ት ከሕዝብ ወደ ሕዝብ ሲፋለስ ያሳያል የአቤልን መጽሐፈ ምሥጢር እንዘ ይትፋለስ በረከተ እግዚአብሔር እምሕቭብ ውስተ ሕዝብመሥዋዕተ አቤል ተወክፈ ጠዘቃ የልስ ኢተወክፈ ወበእንተዝ በቅንዓት ቀትሎ ቃየል ለአቤልበቀለ ደሙ ጸርሐ ወሰከየ እኅዋሁ ኀበ እግዚአብሔር እስከ ረገማ እግዚአብሔር ለምድር ዘይገብር ቃየልዘፍይ ነገ ይ ኤርዳርይ ዳንጂ ዕብወ ወበእንተዝ አስተማሰለ ጳውሎስ ደመ ኢየሱስ ክርስቶስ በደመ አቤል ጻድቅ ወይቤ በንዝኅተ ደም ነባቢ ዘይቴይስ እምተና ግሮ እምዘአቤልወእምድኅረ ሞቱ ለአቤል ተወልደ ሴት ዘበትርጓሜሁ ተክለ ህየንተ አቤል ክቀተሎ ቃየል ወበእንተዝ አዕረፈ በረከተ አቤል ላዕለ ደቂቀ ሴት። ወእምዝ ታንሶሱ መንገለ ፈለገ ዮርዳኖስ እንዘ ተጎሥሥ ተጠምቆ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስወወረደ ውስተ ቀላየ ዮርዳኖስ እንዘ ተኀጎሥሥ ተጠምቆ በስመ አብ ወወልድ ዐወመንፈስቅዱስ ወወረደ ውስተ ቀላየ ዮርዳኖስ ምዕረ ትጠመቅ በስመ አግዚአ ስብ ዘስምዐ ኮነ ለወልዱ በውስተ ምጥማቃት መ ዘቅብዐ በለሳን ከመ ትሰመይ አመቶ ሰክርስ ቆስእስመ ቅብዐ በለሳንስ ኃይለ ዛፃይማኖት ውእ ቁ በከመ ይቤሉ ሐ ፀ አይችልም እርሱ የደረገውን ያደርጋል እንዲሁ ወልድም በአምሳሉ ያደርጋል አብ ልጆን ይወደዋልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል ከዚህም የበለጠ ሥራ ያሳየዋል እናንተ አይታ ሁ ታደንቁ ዘንድ እንዳለ ወልድ አብን እንደሚ ያውቀው ስለመንፈስቅዱስም አስቀድመን ነግረናችኋልዝንጉሥዎች ሆይ ከእንግዲህስ ወልድ ከአብ ያንሣል አያየውምም መንፈስቅዱስም ከ ወልድ ያንሣል አያየውምም አትበሉ እኛ ግን አብና ወልድ መንፈስቅዱስም በአካል አንድ እን ደሆኑ በመለኮትም አንድ እንደሆኑ በኀሊና አንድ እንደሆኑ በጠባይና በሥርዓትም አንድ እንደሆኑ ፈቃዳቸው አንድ መሻታቸውም አንድ እንደሆነ ጋቸውና ሥርዓታቸው አንድ መቻላቸውም ስንድ እንደሆነ እናምናለን እንደ አሕዛብ ኣማ ልክት በየሥርዓታቸው ሦስት አማልክት አይ በሉም በሦስትነት ያሉ አንድ አምላክ ይባላሉ እንጂ አንዱ ከአንዱ በፊት በመኖር እንደ ቀደመ እንደ አብርፃምና እንደ ይስሐቅ አንደ ያዕቆብም አንዱ አንዱን አይከተለውም ሁለተኛውም ሦስተ ኛውን አይከተለውም ዮሐ ድቋ የመብረቅን መታየት የሸፋሸሽፍቶችንም መገለላለጥ ያህል አብ በህልውና ወልድን መቅደም የለውም ወልድም ከመንፈስቅዱስ በህ ልውና መቅደም የለውምእንደዚህ ስታምን ደዚህም ስትታመን የታመነች እናቴ እናታችሁ ም ቅድስት ቤተክርስቲያን በአብ ጥላ ሥር ታር ፋሰች አቤቱ በጥላህ ውሰጥ ማን ያርፋል በመቅ ደስህም ማን ያድራል ተብሉ እንደተጻፈ ቀኙ ታቅፈኛለች ግራውም ከራሴ በታች ነው የሚል እንደተጻፈ በሙሽራዋ እየተደሰተች በወልድ ክን ነት በገነት አፀዶች ውሰጥ ትመራለች ቅዱስ መንፈስህ በጽድቅ ጐዳና ይምራኝ የሚል እንደ ተጻፈ መዝ መኃ ከዚህም በኋላ በአብና በወልድ በመንፈስቅዱስ ስም መጠመቅን ስትሻ ወደ ዮር አንድ ጊዜ ትነከራለች ሁለተኛም በዘካርያስ ልጅ በዮሐንስ እጅ በተጠመቀ በእግዚአብሔር ወልድ ስም ትነከራለች ከእንደገናም ከሰማያት ወርደ በሥጋዊ ርግብ አምሳል በጌታ በኢየሱስ ላይ በተቀመጠ በእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ስም ሦስተኛ ትነክራላች ከዚያም ከዮርዳኖስ ወኃወ ጥታ የክርስቶስ ሴት አገልጋይ ትባል ዘንድ የሜ ሮን ቅባት ማኅተምም ች የሜሮን ቅባት ሐዋርያት በዲድስቅልያ እንደተናገሩ የሃይማኖት ኃይል ነውና በጥምቀ መወሰድስ ከድንግል ተወለደ ከእርሷም ከተወለደ በኋላ አንቀጸ ሥጋ ዋ በድንግልናዋ ማኅተም ታትሞ እንደተገኘ ሀ ን ን ን ን ን ን ር ዴጅጅቓጅኑጵዮኑዮ ዮፐ ዮጊ ፎፀ እምድንግል በክመ ክርስቶስ ተወልደ እማርያም ወእምድኅረ ተወልደ እምኔና ተረክበ አንቀጸ ሥጋዛ ዕዕወ በማኅተመ ድንግልናሃ ወከማሁ ዘሂ ተወልደ እምከርሠ ጥምቀት ወዒኦ እማይ ኢይትረከብ አሠረ በአቱ ወፀአቱ ውስተ ከርሠ ምጥማቃት በከመ ይቤ በመዝሙር ውስተ ባሕር ፍኖትክከ ወአሰርከኒ ውስተ ማይ ብዙኅ ወኢይትዐወቅ አሠርክ መዝሮኔያ ንግባእ እንከ ኀበ ኅዳገ ነገር ዝቅ ድስት ቤተክርስቲያንወእምዝ ተዐርግ ውስተ ቤተ እግዚአብሔር እንዘ ታስተዔድም ሑረታቲፃ በአሣእነ ወንጌል ሰሚዓ እምቃለ ጳውሎስ ዝይቤ ተሥኢነክሙ ኃይለ ወንጌል ክበስላም ወትወዲ ጌራ ባሕርይ ዲበ ርእሳ ዘውእቱ አክሊለ ፃይ ማኖት በከመ ዓዲ ነገረ ጳውሎስ እንዘ ይብል ወነሥኡ ጌራ መድኃኒት ወሰይፈ ክመንፈስ ቅዱስ ዘውእቱ ቃለ እግዚአብሔር ወትወዲ ውስተ አጻብዒፃ ህልቀተ ክብር ዘውእቱ ማዕተበ ጸጋ ትእምርተ መድኃኒት ኤፌድ ወእምዝ ትበውእ ውስተ አፀደ መርዓ ኀበ አብርዛም ይረፍቅ ወኀበ ይስሐቅ ተቤዘወ በዝብሐተ በግዕ ኀበ ያዕቆብ ርእየ ሰዋ ስወ ወርቅ እምድር ዘይበጽሕ እስከ ሰማይ።