Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እርሱም ቀድሞ አብያተክርስ ቲያናትን አረክሰ ቀድሞ የንስጥሮስን ፃይማ ኖት ኋላም የልዮንን ይማኖት ተባብሯልና የንስጥሮስና የልዮን የልባቸው ሸለፈት ከሰ ውነታቸው ሸለፈት ይልቅ ይከፋልነቢዩ ኤር ምያስንም በሴዴቅያስ እጅሕዝቅኤልን በምርኮ ምድርዳንኤልንም በፋርስ ንጉሥ በዳክዮስ እጅ ለነቢያት ሁሉ ባሉበት ሥፍራ ፈተናዎችን በሚ ኖሩበት ቦታ አስጨናቂ መከራን አመጣባቸው ሰማዕታትንም ሀገሮቻቸውን በሚገ ዙ በነገሥታቱ ልብ አድሮ ይዋጋቸዋል ሰአጋ ንንት እንዲሠዉ ያዝዙአቸዋል እንቢኝ ካሉም አሠቃይተው ይገድሏቸዋልፅደናግልና መነኮሳ ትንም ለማሳት በሴቶች አምሳል ለማስፈራራት ም በወታደሮች አምሳል መጥቶ ወይም በሚያ ስደነግጥ ሕልምና በሚያስፈራ ራዕይ ይዋጋቸ ዋል በመታገሳቸውም ካቸነፉአት አክሊላቸውን ይቀበላሉ ሐዋርያትን ግን የተዋጋቸው እንዲህ ወደ አሉበት መጥቶ ወደሚናሩበት ቀርቦ አይደ ለም እነርሱ ከሩቅ ሄደው ወዳለበት መጥተው አሕዛብንም በአገዛዙ ልጓም ለጉሞ እየገዛቸው እንደ በሬዎችም የኃጢአትን ቀንበር በትከሻቸው ላይ ጥሎ እየጠመዳቸው ለአማልክት እንዲሠዉ ለአጋንንትም እንዲገዙላቸው እያስገደዳቸው ወደ ሚኖርበት ቀርበው ተዋጉት እንጂ ከዚህም በኋላ ለምግቡ አቁማዳ ለጥሙም የውኃ ዕቃ የሌለው አንድ ሐዋርያ በካዱት ነገሥታት ፊት ጠማሞችም በሆኑ በአ ሕዛብ ፊት አዲስ የሆነውን ስሙን ይጠራል ከዚያም የሰይጣን የአፉ እስትንፋስ እሳት ሆኖ ጣዖትን በሚያመልኩት ልብ ውስጥ ይቀጣጠላል የኢየሱስ ክርስቶስንም ሠራዊት በልዩ ልዩ የፍ ርድ ሥቃይ ያሠቃዩአቸው ዘንድ ያዝዛል ሥ ጋቸው እስኪቆራረጥ ደማቸውም በአገሩ አዳባባ ይ እስኪፈስ ድረስ በመንገድ የተጎተቱ አሉ በመ ግፈፊያም ቆዳቸውን የተገፈፉ አሉበመንኩራኩ ርም የተፈጩም አሉበእሥር የተሠቃዩም አሉ በግርፋቶችም የተሠቃዩ አሉበዚህ ሁሉ ግን ነፍ ሳቸው በወጣችበት ጊዜ ካልሆነ በቀር የአም ላካቸውን ወንጌል መስበክን አላቋረጡም ለጦርነት እንደተዘጋጁ የንጉሥ ጭፍሮች ከፀሐይ መውጫ እስከ ፀሐይ መግቢያ ከስሜን ዳርቻ እስከደቡብ ዳርቻ ድረስ ድምጻ ቾቸው ወደምድር ሁሉ ወጣ ንግግራቸውም እስከ ምድር ዳርቻ ደረሰ እንዳለ በሰይጣን ላይ ሠራ ዊት አስነሱበት ስለዚህም ሰይጣን የሐዋርያትን ትምህርት ለማስተማር የሚተጉትን ይበቀላቸ ዋል ጌታችንም በወንጌል እናንተን የሰማ እኔን ሰማ እኔንም የሰማ የላከኝን ሰማው እናንተን ያልተቀበለ እኔን አልተቀበለም እኔንም ያልተ ቀበለ የላከኝን አልተቀበለም አለ መዝ እነርሱም የስማይም መልአክ ቢሆን እኛ ካስተማርናችሁ የተለየ ቢያስተምራችሁ የተለየ ይሁን አሉ አሁን ግን ያሰቡትን የሚያ ደወ መጽሐፈ ምሥጢር ከሥሑጭጠጮጨጪኋጮኡዊከከከ ናክሙ ውጉዘ ለይኩን ወይእዜሰ ኮኑ ብዙኃን መምህሪዓ መሀሩ በከመ ኀለዩ ወሰበኩ በከመ ፈተዉ።
እርሱም ቀድሞ አብያተክርስ ቲያናትን አረክሰ ቀድሞ የንስጥሮስን ፃይማ ኖት ኋላም የልዮንን ይማኖት ተባብሯልና የንስጥሮስና የልዮን የልባቸው ሸለፈት ከሰ ውነታቸው ሸለፈት ይልቅ ይከፋልነቢዩ ኤር ምያስ የሰውነታችሁን ሸለፈት ከምትገርዙ አስቀ ድማችሁ የልባችሁን ሸለፈት ግረዙ እንዳለ ምሳቋ ኤር ሮሜ ሊቀ ጳጳሳት ልዮን ዛሬ የአሳቾች አለቃ ሆነ ባልተገባው የመንግሥት ዙፋን ላይ የተቀመጠ ንጉሥ መርቅያንም ለምእመናን የማ ይገባውን ሃይማኖት ተወዳጀመሰኮትን ከፍ አድ ርጎ ትስብእትን ግን አሳንሶ በጻፋት ለክርስቶስ በሁለት ወገን መገዛትን በምታዝዝ ደብዳቤው አብያተ ክርስቲያናትንና ገዳማትን አረከሰእነር ሱም ከወንጌል ቃል መንፈስ በሕይወት ይኖራል ሥጋ ግን የሚጠቅመው የለምና ያለውን ለራ ሳቸው ምክንያት አደረጉ ይህንን ቃል ከለ መለኮት መንፈስ በሕይወት ይኖራል አለ ስለ ሥጋም የሚጠቅመው የለምና አለ ብለው ተረ ጐሙት እናንተ የአፉኝት ልጆች መለካውያን እንዲህ ትላላችሁን ፁ መለኮት ብቻውን በሕይወት ከሆነ ስለምን የእግዚአብሔር ልጅ ከማርያም ተወለደ መለኮት ያለሥጋ ብቻውን በሕይወት የሚኖር ከሆነ ስለምን እንካችሁ ብሉ ይህ ስለእናንተ የሚቆረስ ለብዙዎችም ቤዛ ሆኖ የሚሰጥ ሥጋዬ ነው አለ መለኮት ያለሥጋ መጽሐፈ ምሥጢር ፒተ ፌዴ ው ም መ የሐዩ ዘእንበለ ሥጋ ለምንትኬ ይቤ ዘበልዐ ሥጋየ የሐዩ በእንቲአየ ወዘሰትየ ደምየ ኢይ ጥዕሞ ለሞትእመስኬ መለኮት ባሕቲቱ የሐ ዩ እንበለ ሥጋ ለምንትኬ ይቤ እስመ ሥጋየኒ መብልዐ ጽድቅ ዘበአማን ወደምየኒ ስቴ ሕይወት ዘበአማንእመሰኬ መለኮት ባሕቲቱ የሐዩ እንበለ ሥጋ ለምንትኬ ይቤ በከመ አብ ሕያው ወኣነሂ ሕያው በእንተ አብ ወዘበልዐ ሥጋየ የሐዩ በእንቲአየ ዮሐ ቺ እመሰኬ መለኮት ባሕቲቱ የሐዩ ኦንበለ ሥጋ ለምንትኬ ይቤ አነ ወአብ ንሕነእመሰኬ መለኮት ባሕቲቱ የሐዩ እን በለ ሥጋ ለምንትኬ ኢያሕየወቶሙ ኦሪት ለእለ ተፀምድዋ ነቢያት እስመ ኑሪትሰ ንባበ መለኮት ይእቲ ዘተናገረ እግዚአብሔር ዘእንበለ ይሠጎወበእንተዝ ይቤ ጳውሎስ ወሶ በ ስእነ ጸዲቀ በሕገ ኦሪተ ሙሴ ፈነወ እግዚ አብሔር ወልዶ ወተወልደ እምብእሲት ወገብረ በሕገ ኦሪት ከመ ይሣየጦሙ ለእለ ውስተ ኦሪት እስመ እግዚአብሔር ዐቃቤ ሥ ራይ ውእቱ በመለኮቱ ወፈውሰ ድውያን ውእቱ በትስብእቱምንተ ይገብር ዐቃቤ ሥራይ ለእመ ኢሀሎ ምስሌሁ ፈውስ ወም ንተ ይበሞዕ ዕፀ ፈውስ ለእመ ኢያስተዳለዎ ዐቃቤ ሥራይ በዘየሐይዉ ድውያን ገሳፀ ዐቃቤ ሥራይ ኀደረ ኀበ ወለተ ድውያንወነሥአ እምኔሃ ምድራዊተ ሥጋ ወረሰዮ ምስለ መለኮቱ በዘይከውን ፈውሰ ላድውያንእስመ ዐቃቤ ሥራይ መጽአ እም ሰማየ ሰማያት ወዕፀ ፈውስ ተረክበ በቤተ ዳዊትአእመረ ዐቃቤ ሥራይ ዘእንበለ በጽ ምረተ መለኮት ምስለ ትስብእት ከመ ኢይ ከውን ፈውሰወበእንተዝ ሦጠ ርእሶ ለተሰ ብኦ ድውይሰ ኢይክል ከመ ይግበር ፈውሰ ለርእሱ ወባሕቱ ያስተበቀዖ ለዐቃቤ ሥራይ ከመ ይግበር ሎቱ ፈውሰ በዘየሐዩ አስተብሞቆዐ ዳዊት እንዘ ይብል ተሣ ሀለኒ እግዚኦ እስመ ድውይ አነ ወፈውሰኒ እስመ ተሀውካ አዕጽምትየ አእመረ ነቢይ ከመ ቄስለ በሐፀ ጸላዒ ዘነደፎ በሥነ ላሕያ ለብእሲተ ኦርዮ ወተሀውካ አዕጽምቲሁ በአን ጐዓ ዝሙት ዘአስተናጐዑዐ ጸላዒ በነቀልቃለ ፍትወት ተወክፈ ስእለቶ ዐቃቤ ሥራይ ለነ ብቻውን በሕይወት የሚኖር ዘሆነ ስለምን ሥጋዬን የበላ የእኔን ሥጋ ስሰ በላ በሕይወት ይኖራል ደሜንም የጠጣ ሞትን አይተምሰውም አለ። ሙሴንም እግዚአብሔር የእን ጨት ታቦት ላንተ ሥራ በውስጥና በውጪዋም በንጹህ ወርቅ ለብጣት በውስጧም እኔ የምሰ ጥህን ትእዛዝ ታኖራለህ ኣለው እግዚአብሔር በሰማይ ጽላት ኦሪትን ለሙሴ ከመስጠቱ አስ ቀድሞ ለመኖሪያዋ ታቦትን እንዲያዘጋጅ አዘ ዘው እንዲሁ ድንግልን በቅድስናና በንጽህና ያጌጠች ትሆን ዘንድ አዘጋጃት በውስጥና በወ ጪዋ በንጹህ ወርቅ ለበጣት ያለው የዚህስ ትርጉሙ በድንግል ይተረጐማል በውስጧ ያለው በየዋህነትና በማስተዋል ይተረጐማል በውጪ ዋም ያለው በጾምና በጸሎት መንፈስቅዱስንም ደስ በሚያሰኘው በሥጋ ንጽህና ይተረጐማል የምሰጥህን ትእዛዝ በውስጧ ታኖራለህ አለ ይህም የሰማይ ጽላት የእግዚአብሔር ትእዛዝ እንደተጻፈ እንዲሁ የአባቱን ትእዛዝ በወልድ ኅሊና የተጻፈ ነው ተብሎ ይተረጐማል ዘጸ ፅ ባለ መድኃኒቱ በኃጢአት ፍላፃ ወደ ታመመ ወደ ዳዊት ቤት መጣ በሴት ልጄም ማኅፀን አደረ ከእርሷም በነሣው ሥጋ ቁስሎቹን ፈወሰለት ባለመድኃኒት ከጽርሐ አርያም ከአብ ዘንድ መጣ መድኃኒትም ጽዮን በተባለች በዳዊት አገር ተገኘች መድኃኒትን ከጽዮን ለእስራኤል ማን ይሰጣል የተባለው ተፈጸመ የቃሉም አነጋገር ትርጉሙ የሚያድን መንፈስ ነው ሥጋ ግን የሚረባው የለም ማለት ነው በእርሱ ላይ የመለኮት መዋሀድ ስለሌለ የአዳም ሥጋ ልጆች መዳን አልጠቀመም ከመሬት ወጥቷልና ወደ መሬትም ተመልሷልና እንደ እስመ እመሬት ወፅእ ወውስተ መሬት ገብእ ወክማሁ ሥጋ ደቂቁኒ ኢኮነ ባቀዐ ለርእ ሶሙ ወኢለባዕድ እስመ ኢተደመረ በኀይለ መለኮት ሕያው ወማሕየዊወሥጋ ወልደ እግዚአብሔርሰ ባቀዕ በሥጋዌሁአኮ ከመ መርድአ ግብር ዘይትራድኦ ለካልዑ አሳ በ ጽምረት እንተ ኢትትሌለይ ወአሐቲ ህላ ዌ እንተ ኢትትወሳሕ ወአሐቲ ህላዊ እንተ ኢት ትዌለጥ ወበአሐቲ ዕሪና እንተ ኢተሐጽጽ ሰብ እሰ ኢይክል ከዊነ እግዚአብሔር በፈቃዱ ወእግዚ አብሔርሰ ይክል ከዊነ ሰብእ በሥምረቱእመሰኬ ይክል እግዚአብሔር ከዊነ ሰብእ በተወርዶቱ ይክል ካዕበ ከመ ይሟጣ ለከዊነ ሰብእ ኀበ ከዊነ እግዚአብሔር በተልዕሎቱ ወክዋኔሁሰ አኮ በሙያጤ ጠባይዕ ኀበ ግዕዘ መለኮት ወአኮ በሙያጤ ህላዌ መለ ኮት ኀበ ግዕዘ ጠባይዓ እጓለ እመሕያው መለኮትኒ እንዘ ኢይትነከይ እምሃፍ ወእም ድካም እምረኃብ ወእምጽምእ እምተወክፎ ሕማም ወሞትወትስብእትኒ እንዘ ኢያበጥል ሥርዓተ እጓለ እመሕያው ዘእንበለ ገቢረ ኃጣ ውእ ባሕቲቶን በጵ አካል ወበ ራእይ ኢብ ሕኑን ትስብእቱ እምድማሬ መለኮቱ ኢብሕ ትው መለኮቱ እምትስብእቱ እግዚአብሔር ኮነ ሰብአ ወሰብ እሰ አድምዐ ከዊነ እግዚአብሔር እምድኅረ ከዊን ኢኀደገ ዕበዮ ዘመንገለ አቡሁ ዘበ ሰማያትወኢኀደገ ሥጋዌ ዘመንገለ እሙ እንዘ ያስተዛውጎ ምስለ መለኮቱ ትብሉኑ ኦ ሰብእ ልዮን የሐጽጽ ትስብእት እመፅኮት እመሰ ገበርክሙ ተሕፃፀ አምልኮ ለትስብእቱ እመለኮቱናሁኬ አንትሙ ትሠመዩ ረባዕያነ ወአኮ ሠላስያነእመሰኬ ትብሉ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ዕሩያን በሥላሴሆሙ ወት ስብእተ ወልድሰ ኢዕሩይ ምስለ መለኮቱ እመሰኬ ኢኮነ ዕሩየ ምስለ መለኮቱ ናሁኬ ከፈልክምዎ ኀበ ክልዔ ገጽ ወረሰ ይክሙ ለፍድፋዴ ወቋጳ ለሑፃፄ ክፉሳላን አንትሙ እምአባግዐ መርዔቱ ለክርስቶስ እለ ኮንክሙ መክፈልቶ ለሰይጣን ወሕፁፃን አን ትሙ እምንኡሰ ክርስቲያን እለ ኢተጠምቁ ወአብጠልክሙ ቃለ ኦሪት ዘይቤ እግዚአብሔር አዳም ኮነ ከመ እምኔነ ኢይቤ ከመ ኪሩቤል ወኢከመ ሱራፌል ጫመ ጠጅ ዓው መሙ መመመመመመሙ መመ ሙጫሙመን ዚሁም የልጆፍም ሥጋ ለራሳቸውም ሰሴላ ከሚሰጥ ከመለኮት ኃይል ጋር አልተዋሀደምና የእግዚአብሔር ልጅ ሥጋ ግን በተዋሀደው መለኮት ምክንያት የሚጠቅም ነው መለኮቱም በነግው ሥጋ የሚረዳ ነው በሥራ መተጋገዝ አንዱ ሌላውን እንደሚራዳው አይደለም በማ ትለይ አንዲት ተዋህዶ በማትቀላቀል አንዲት ተዋህዶ በማትለወጥ አንዲት አነዋወር በማት ጐድልም አንዲት መተካከል ነው እንጂሱ ሰውስ በፈቃዱ እግዚአብሔርን ለመሆን አይችልም እግዚአብሔር ግን በፈቃዱ ሰው መሆን ይቻ ለዋል እግዚአብሔር ዝቅ ዝቅ በማለቱ ሰው መሆንን ከቻለስ ዳግመኛም ሰው መሆንን ከፍ ከፍ በማለት እግዚአብሔርን ወደ መሆን ሊለ ወጠው ይችሳላል አኳኋኑ ግን ባሕርይን ወደ መለኮት ባሕርይ በመለወጥ የመሰኮቱንም ህልውና ወደ ሰው ልጅ ባሕርይ በመለወጥ አይደለም መለኮትም በወዝና በድካም በረሀብና በጥም መካራና ሞትንም በመቀበል ሳይነካ ሥጋም ኃጢአትን ከማድረግ በቀር በአንድ አካልና በአንድ መልክ የሰው ልጆችን ሥርዓት ሳያጠፋ ነውለውነቱ ከመለኮቱ መዋሐድ ልዩ መለኮቱም ክሰውነቱ ብቸኛ አልሆነም እግዚአብሔር ሰው ሆነ ሰው ግን አንድ ከመሆን በኋላ እግዚአብሔርነትን አገኘ በስማያት አልተወም ከመለኮቱም ጋር ሲያዛምደው ከእናቱ ዘንድ የነሣውን ሥጋ አልተወም የልዮን ሰዎች ሆይ ትስብአት ከመለኮት ያንሣል ትላላችሁን የትስብእቱን አምልኮ ከመለኮቱ ያነሠ ካደ ረጋችሁስ እነሆ እናንተ ሦስት ብለው የሚ ያምኑ ያይደላችሁ አራት ብላችሁ የምታምኑ ትባላላችሁ አብና ወልድ መንፈስቅዳስም በሦስ ትነታቸው የተካከሉ ናቸው የወልድ ትስብእት ግን ከመለኮቱ ጋር የተካከለ አይደለም ካላችሁ ከመለኮቱም ጋር የተካከለ አንድ ካልሆነ እነሆ ለሁለት ወገን ከፈላችሁት አንዱን ለታላቅነት አንዱንም ለታናሽነት አደረጋችሁት እናንተኩ የስይጣን እድል ፈንታ የሆናችሁ ከክርስቶስ ከበ ጐቹ መንጋ የተለያችሁ ናችሁ ካልተጠመቁትም ከክርስቲያን ታናናሾች ያነሣችሁ ናችሁ እግዚአብሔር አዳም ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ ያለውን አጠፋችሁ እንደ ኪሩቤል እንደ ሱራፌልም አላለም እነርሱ ፍጡራን አባቴቱ ዘንድ ያለውን ጌትነቱን መጽሐፈ ምሥጢር እስመ እሉሰ ፍጡራን አላ ይቤ ከመ እም ኔነመኑኬ ውእቱ እምሥላሴ ዘእንበለ ወልድ ዋሕድ ዘነሥአ ሥጋ እም ወለተ አዳ ምናሁኬ ተረክባ ዕሪናሁ ለትስብእት ምስለ መለኮት ወካዕበ ይቤ በወንጌል አመ ይቤሎ ፊልጸጾስ አርእየናሁ ለአብ ወየአክለነ ውእቱኒ ይቤሎ ዘመጠነዝ መዋዕል ሀለውኩ ምስኬከ ኢያእመርከኒኑ ፊልጸስ ዘርእየ ኪያየ ርእዮ ለአቡየመኑኬ ዘርእዮ ለወልድ ዘእንበለ በት ስብእቱ እስመ መለኮቱሰ ኢያስተርአየ በከመ ኢያስተርአየ መለኮተ አብ እስመ ውእቱ ግዕዘ ህላዌ መለኮተ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስወበእንተ ዘርእየ ትስብእቶ እዕረዩ ምስለ ዘርእየ መለኮተ አቡሁ ወመለኮቱሰ አኮመ ዘያስተርኢ ለግሙራ ዮሐፀ ወካዕበመ ይቤ አነ ውእቱ ኅብስተ ሕይወት ዘወረደ እምሰማያት ቦኑኬ ይሰመይ መለኮት ኅብስተ ዘእንበለ ዳእሙ ሥጋሁእስመ ይቤ እስመ ሥጋየኒ መብልዐ ጽድቅ ዘበአማንወቦኑመ ካዕበ ሥጋዌሁ ወረ ደ እምሰማይ ዘእንበለ ዳእሙ መለኮቱ እስመ ይቤ አልቦ ዘዐርገ ውስተ ሰማይ ዘእንበለ ዘወ ረደ እምሰማይ ወልደ እጓለ እመሕያው እስ መ እጓለ እመሕያውሰ ነአምር ከመ ኢይ ወርድ እምሰማይዳእሙ ለቆ ለርደተ መለ ኮት ኀበ ትስብእት ከመ ኢናተባዕድ ኃይለ እምሥጋዌ ወሥጋዌ እምኃልናሁኬ ኀበዝኒ ዕሪና ዘትስብእት ምስለ መለኮት ጳውሎስኒ ይቤ አኮ ሐዬዶ ዘኮነ እግዚአብሔር አላ አትሒቶ ርእሶ ወተመሲሎ ከመ ገብር ከዊኖ ከመ ብእሲ ተአዚዞ እስከ በጽሐ ለሞት ወሞቱሂ ዘበመሰቀል ወበእን ተዝ አዕበዮ እግዚአብሔር ወጸገዎ ሰመ ዘየዐ ቢ እምኩሉ ስምከመ ለስሙ ለኢየሱስ ይስግድ ኩሉ ብርክ ዘበሰማያት ወዘበምድር ወበቀላያት ዘበታሕቲሃ ለምድር ወኩሉ ልሳን ይግነይ ለኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአ ሰብሐት ለእግዚአብሔር አብናሁኬ ደገመ ቋውሎስ ከመ ቃለ ወልድ ዘይቤ ዘርእየ ኪያየ ርእዮ ለአቡየበከመ ኖፕለቄ ርእየተ ሥጋዌሁ ኀበ መለኮተ አብጳቋጳውሎስኒ አርአየ ገጸ ሥጋዌሁ ለወልድ ኀበ አርአያ ገጹ ለአብ እስመ ይቤ ዘውእቱ አርኣያገጹ ለእግዚአብሔር አኮ ሐዶ ዘኮነ እግዚአብሔር አላ አትሒቶ ርእሶ ተመሲሎ ከመ ገብር ከዊኖ ከመ ብእሲ ተአዚዞ እስከ በጽሐ ልሞት ወሞቱሂ ዘበባመሰቀል ፊልያ ናቸውና ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ አለ እንጂ ከአዳም ሴት ልጅ ሥጋን ተዋሐደ ከአንድ ወልድ በቀር ከሥለሴ አንዱ ማን ነው እነሆ የትስብእት ከመለኮት ጋር መተካከል ታወቀ ዳግመኛም በወንጌል ፊልጳስ አብን አሳየንና ይበቃናል ባለው ጊዜ እርሱም ፊልልፅስ ይህን ያህል ጊዜ ከአንተ ጋር ስሆን አላወቅኸኝምን እኔን ያየ አባቴን አይቶታል አለው ይላል እነሆ እኔን ያየ አባቴን አይቶታል ባለ ጊዜ ወልድ ትስብእቱን ከአባቱ መለኮት ጋር አስተካከለው ወልድን በትስብእቱ ካልሆነ በቀር ያየው ማን ነው የአብ መለኮት እንዳልታየ መለኮቱ ግን አልታየም የአብና የወልድ መንፈስቅዱስም መለኮት አነዋወር ጠባይ አንድ ነውፃና ሰውነቱንም ያየውን የአባቱን መለኮት ካየው ጋር አስተካከለው መለኮቱ ግን መቼም መች የሚታይ አይደለም ዮሐ ዳግመኛም እኔ ከሰማይ የወረደ የሕይወት እንጀራ ነኝ አለ በሥጋው ካለሆነ በውኑ መለኮት እንጀራ ተብሎ ይጠራልን ሥጋዬ እውነተኛ የጽድቅ መብል ነው ብሏልና መለኮቱ ነው እንጂ ሥጋው በውኑ ከሰማይ ወርዷልን ከሰማይ ከወረደ ከሰው ልጅ በቀር ወደሰማይ የወጣ የለም ብሏልና የሰው ልጅ ከሰማይ እንደማይወርድ እናውቃለን ነገር ግን መሰኮትን ከሥጋ ሥጋንም ከመለኮት የተለየ እንዳናደርግ የመለኮትን መውረድ ለትስብእት ቆጠረው እነሆ በዚህም የትስብእት ከመለኮት ጋር መተካከል ተገለጠ ዮሐ ግ ጳውሎስም ነጥቆ እግዚአብሔር የሆነ አይደለም ራሱን ዝቅ አድርጎ አገልጋይ መስሎ ለሞትም እስከሚደርስ እንደሚታዘዝ ሰው ሆኖ ነው እንጂ ሞቱም በመስቀል ሆነ ስለዚህም እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አደረገው ለኢየሱስ ክርስቶስ ስም በሰማያት ያለ በም ድርም ያለው በወቅያኖስም ከምድርም በታች ያለ ጉልበት ሁሉ እንዲሰግድለት አንደበትም ሁሉ የክብር ጌታ ለሆነ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይገዛ ዘንድ እግዚአብሔር ከስም ሁሉ የሚበልጠውን ስም ሰጠው አለ እነሆ እኔን ያየ አባቴን አይቶታል ያለውን የወልድን ቃል ደገመው የሥጋውን መታየት ለአብ መለኮት እንደቆጠረ ጳውሎስም የወልድን የሥጋውን መልክ ለአብ የፊቱ መልክ ምሳሌ አድርጎ አሳየ ይኸውም የእግዚአብሐር የፊቱ መልክ ነው ነጥቆ እግዚ አብሔር የሆነ አይደለም ራሱን ዝቅ አድርጎ አገ ልጋይ መስሎ ለሞትም እስክሚደርስ እንደ ሜታዘዝ ሰው ሆኖ እንጂ ሞቱም በመስቀል ነው ብሏልና። ፊል ወቭዛጽሐፈ ምሥጢር ኩኒ ን ድ መሥሙ ሕምርኬ ከመ በእንዙ ትስብእቱ ይቤ አኮ ሪዬዶ እግዚአብሔር ወሙ ለኮቱስ እንዚ አብሕሔሩ መእቱ እምቅድመ ዓለ ም ወእግዚአብሔር ወዷት ሕመ ፈጠረ ዓለ መእግዚአብሔር ወእፍ ብሄቢያት ወእግዚአ ብሔር ውእቱ ጣሥጋዌ እንዘ ኢይትመትኛጥ እምህላዌሁበእንተ ትስብእቱ ይቤ ዝ ውእቱ አርኢያ ገጹ ለእግዚአብሔር እኮ ሐዩዶዴ ኮነ እግበሕብሔና ይነግር ለትስብእት ብመጥቆቶ ኀበ ክዋኔ እግዚአብሔርወልእጋዚሕብሔር ተወርዶቶ ኀበ ከዊነ ሰብእ ሕመሙ ይኩን ፅሩየ አምልኮለልብሰ ሥጋ ዘይማዕን ወልውእቱ ሥ ጋ ሸይማሰን ረሰዮ ሸኢይማክን ለብሰ ሥጋ ዘይመውት ወለውእቱ ሥጋ ዘይመውት ረሰዮ ዘኢይመውት ከመ ይኩን ዕሩየ ምስለ ዘኢይ መውት ሀሉሌናሁሰብሰ ሥጋ ምድራዌ ወለ ውእቱ ሥጋ ምድራዊ ረሰዮ ሰማያዊ ከመ ይኩን ዕሩየ ምሰለ እንቲአሁ ልዕልና ለብሰ ሥጋ ዘኀሣር ወለውእቱ ሥጋ ሸኀሣር ረሰዮ ለክበር ወለሱራሔሑ ከመ ይኩን ፅሩየ ምስለ እንቲአሁ ኃይልለብሰ ሥጋ ዘየሐምም ወለ ውእቱ ሥጋ ዘየሐምም ረስዮ ዘኢየሐምም ከመ ይኩን ዕሩየ ምስለ ህላዌሁ ዘኢየሐምም አስተዋሐዶ በጽምረት ከመ ኢይትበዐድ ወአንበሮ በዑቃቤ ከመ ኢይቶሳሕአኮኬ በአግኅኋሶ ጠባይዕ ዘተደመረ ወአኮ በውላጤ መለኮት ዝተሰብአ » ወአመ ትንሣኤሁ ኢጸውዓ ለበድነ ሥጋሁ ከሙ ወለተ ኢያኢሮስ እንዘ ይብል ተንሥኢ ጣቢታ ወኢገበሰሰ ንፍቆ ከመ ወልደ መበለት ወኢጸውንዓ ካዕበ ከመ አልአዛር እንዘ ይብል ተንሥእ ፃእ አፍኣ ከመ ኢይኩን መርድአ ግብር ዘፍጥረት እምኀበ ፈጣሪከመ ኢናሕሥም ኦምልኮ ከመ መለካውያን እለ ይብሉ ፅ የሐጽጽ ወጳ ይፈደ ፍድ ፍጡር ወጽ ገባሪማቴዘድ ዮሐሟ ኦ አብዳን ዐበይተ ሮሜ እመሰ እግዚአብሔር ኢኀፈረ ተሳትፎ ምስለ ሥጋነ ኅሥርት እፎኬ የኀፍር አልዕሎታ ለሥጋዌ እምኃሳር ወአዕርዮታ ምስለ ኃይለ መለኮት ወእመሰ ኢፈቀደ ያስተሳትፋ ለትስብእቱ በፅ በየ መለከቱ እመ ኢያስተሳተፎ ለመለኮቱ በኃሳረ ትስብእቱእስመ የአጽቦ ጸዊረ ኃሳር ለክቡር ወኢዕፁብ ሎቱ ለሕሱር ጸዊረ ክብር ወውዳሴካዕበመ ዕፁብ ሎቱ ለሕያው ፀዊረ ሕማም ወጻማ ወኢዕፁብ ሎቱ ለሕሙም ጸዊረ ስለ ትስብእቱ ነጥቆ እግዚአብሔር የሆነ አይደለም እንዳለ እወቅ መለኮቱማ ዓለም ሳይፈጠር አስቀድሞ እግዚአብሔር ነው ዓለ ምንም በፈጠረ ጊዜ እግዚአብሔር ነው በነቢያት ዘመን እግዚአብሔር ነው ከባሕርዩ ሳይለወጥ ስው በሆነም ጊዜ እግዚአብሔር ነው ስለት ስብእቱ ይኸውም የእግዚአብሔር የፊቱ መልክ ነው ነጥቆ እግዚአብሔር የሆነ አይደለም አሰለ የትስብእትን እግዚአብሔር ጠደመሆን ከፍ ከፍ ማለቱን የአንዚአብሔርንም ተካከለ አምልኮ ይኖር ዘንድ ሰው ቋጩዴ መሆን ዝቅ ዝቅ ማለቱን ተናገረ የሚጠፋ ሥጋኘ ለበሰ ያንንም የሚጠፋ ሥጋ ዋማይጠፋ አደረ ገው የሚሞት ሥጋን ለበስ ያንንም የሚሞት ሥጋ ሕማይለወጥ አነዋወሩ ጋር የተካከለ እን ዲሆን የማይሞት አደረገውምድራዊ ሥጋን ለበለ ያንንም ምድራዊ ሥጋ የእርሱ ከሆነ ልዕ ልና ጋር የተካከለ እንዲሆን ሰማያዊ አደረው ጐስቋላ ሥጋ የእርሱ ከሆነ ኃይል ጋር የተካከለ ይሆን ዘንድ ለክብርና ለብርዛን አደለው የሚ ታመም ሥጋን ይበሰ ያንንመሙ የሚታመም ሥጋ ከማይታመም አነዋወሩ ጋር የተካከለ እንዲሆን የማይታመም ልደረገው የተለየ እንዳይሆን በአንድነት አዋሐደው እንዳይቀላቀል አኖረው የተዋሐደውን ባሕርይ በማስወገድ ግን አይደለም ሰው የሆነ መሰኮትንም በመለወዋ አይደለም በትንግኤውም ጊዜ የኢያኢሮስን ሴት ልጅ ጣቢታ ተነሺ ብሎ እንደጠራት ነፍስ የተለየው ለካሉን አልዉራም እንደ መበለቲቱም ልጅ ወገቡን አልዳሰሰም ሁለተኛም እንደ አልዓዛር ከፈጣሪ ዘንድ ለፍጥረት ሥራ ርዳታ እንዲሆን ተነሥ ወደ ውጭ ወጣ ብሎ አልተጣራም አንዱ ይበልጣል አንዱ ያንሣል አንዱ ፍጡር አንዱ ፈጣሪ ነው እንዳሉ እንደ መለካውያን እምነታችንን ክፉ አንናገር ማቴዘ ዮሐ እናንተ ሰነፎች የሮሜ ታላላቆች እግዚአብሔር ከተጐሳቀለች ሥጋችን ጋር መዛመድን ከላፈረ ሥጋን ከጉስቁልና አንሥቶ ከፍ ከፍ ያደርጋት ዘንድ ከመለኮትም ኃይል ጋር ያስተካክላት ዘንድ እንደምን ያፍራል ትስብእቱን ከመለኮቱ ክብር ጋር አንድ ያደርጋት ዘንድ ካልወደደስ መለኮቱን በትስብእቱ ጉስቁልና ባላሳተፈው ነበር። ሙሙሙ ነበረ አዳም ወስተ ገነት እምኢተወልደ መድኃኒነ እማርያም ወእምኢኮነ ዘርአ ሙላድ ውስተ ገነተ ተድላ እስመ በሥርዓተ ሰማይ ህልዋን እለ የኀድሩ ውስቴታእመሰኬ ይደሉ በዓጸደ ገነት ሩካቤ ብእሲ ወብእሲት እምአእመራ አዳም ለብ እሲቱ እስመ ነበሩ ህየ መጠነ ዓመት እስመ ዓጸደ ገነትሰ መካነ ቅዳሴ ውእቱ ወኢይትክህል በውስቴታ ከመ ይትገበር ሕገ ሥጋ ወደምወዘ ከመሰ ነበሩ ውስተ ገነት መጠነ ሱባዔ ዓመታት ይትረከብ በመጽሐፈ ኩፋሌ ዘከመ ነገሮ ለሙሴ መል አከ ገጽወተደምሮሰ ኢተደመረ አዳም ምስ ለሔዋን ዘእንበለ እምድኅረ ወፅኡ እም ገነት ወንሕነኒ እምኢኮነ ዘመዶ ለእግዚአብሔር በሥጋ ኩፋ መስለከኑ ኦ አብድ ዘኢያእመረ እግዚአብሔር እምቅድመ ይልሐኮ ለአዳም ከመ የዐሉ ትእዛዞ ወይበልዕ እምዕፀ ዕልወት ለእመሰኬ ኢያእመረ እግዚአብሔር ከመ ይትወለዱ ኃጥአን እም አዳም ለምንትኬ አስተ ዳለዋ ለገሃነም ከመ ትኩኖሙ ማኅደረ ለእለ ኢገብሩ ፈቃዶወእመሰ ኢያእመረ ከመ ይትወለዱ ጸድቃን እም አዳም ለምንትኬ እስ ተዳለዋ ለገነተ ተድላ ከመ ትኩኖሙ ርስተ ለአለ ዐቀቡ ትእዛዞ አእመረኬ እግዚአብሔር እምቅድመ ይፍጥሮ ለእጓለ እመሕያው ከመ ይኤብስ በዐሊወ ትአዛዙወበእንተዝ ይቤ እስመ ሥዩም ውስተ ልቦሙ ለእጓለ እመ ሕያው እኪት እምንኡሶሙ በኩሉ ጊዜ ካዕበመ አእአመረ እግዚአብሔር ከመ ይት ወለድ እምወለተ አዳም ወይሬስዮ ዕሩየ ምስለ መለኮቱ ለሥጋ ዘነሥአ እምኔሃ ወበእንተዝ ይቤ አዳም ኮነ ከመ አሐዱ እምኔነ ዮጊ ያሌዕል እዴሁ ወይበልዕ እምውኣቱ ፅፀ ሕይወት ወየሐዩ ለዓለም ናሁኬ ተዐውቀ ከመ ዕሩየ ኮነ ትስብእት ምስለ መለኮት በከመ ነፒር አቅደምነ በከመ ስምዓ ኮነ ጳውሎስ እንዘ ይብል አኮ ሐዩዬዶ ዘኮነ እግዚአብሔር አላ አትሒቶ ርእሶ ወተመሲሎ ከመ ገብር ከዊኖ ከመ ብእሲ ተአዚዞ እስከ በጽሐ ለሞት ወሞቱሂ ዘበመስቀል ፊል አእምርኬ ኦ አብድ ከመ ኢተእኅዘ መለኮትለሥልጣነ ሞት እስመ በእ ንተ ትስብእቱ ዘንተ ይቤ ሐዋርያወእምዝ ያተሉ ወይቤ ወበእንተዝ አዕበዮ እግዚአ ብሔር ወጸገምዎ ስመ ዘየዐቢ እምኩሉ ስሰም ከመ ለስሙ ለኢየሱስ ይስግድ ኩሉ ብርክ ዘበሰማያት ወበዘምድር ወዘበቀላያት ዘመትሕ ባልተወለደ በተድላ ገነትም የትውልድ ዘር ባልሆነ ነበር በውስጧ የሚያድሩት በሰማይ ሥርዓት ይኖራሉና በገነት አፀድ የወንድና የሴት ሩካቤ የሚገባ ቢሆን ኖሮ አዳም ሚስቱን ባወ ቃት ነበር ስባት ዓመት በዚያ ኖረዋልና የገነት አፀድስ የምስጋና ሥፍራ ነው በውስጧም የሥጋና ደም ሕግ ይደረግ ዘንድ አይቻልም በገነት ሰባት ዓመት ያህል እንደኖሩስ በመጽሐፈ ኩፋሌ መልአከ ገጽ ለሙሴ እንደነገረው ተጽፏል የሥጋ መቋራረብን ግን ከገነት ከወጡ በኋላ ካልሆነ በቀር አዳም ከሚስቱ ጋር አልተቀ ራረበምአኛም በሥጋ ለእግዚአብሔር በመድ ባልሆንን ነበር ኩፋ አንተ ሰነፍ እግዚአብሔር አዳምን ከአፈር ሳያበጀው አስቀድሞ ትእዛዙን ተላልፎ ከፅፀ ሕይወት እንደሚበላ ያላወቀ ይመስል ሀልን እግዚአብሔር ከአዳም ኃጢአተኞች እንደሚወለድ ያላወቀስ ቢሆን ፈቃዱን ሳል ፈጸሙ ማደሪያ ትሆናቸው ዘንድ ገፃነምን ለምን አዘጋጃትጸድቃንም ከአዳም እንደሚወለዱ ካላ ወቀ ትእዛዙን ለጠበቁት ርስት ትሆናቸው ዘንድ ስለምን ተድላ ገነትን አዘጋጃት አግዚአብሔር የሰውን ልጆ ሳይፈጥረው አስቀድሞ ትእዛዙን በመተላለፍ እንደሚበድል ዐወቀ ስለዚህም ከታናሽነታችቸው ጀምሮ በጊዜ ሁሉ ክፋት በሰው ልጆች ልብ ወስጥ ነግሣልና አለ ዳግመኛም እግዚአብሔር ከአዳም ሴት ልጅ እንደሚወለድ ከእርሷ የነሣውንም ሥጋ ከመለኮቱ ጋር የተካከለ እንደሚያደርገው አወቀ ስለዚህም አዳም ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ ገናም እጁን አንሥቶ ከዚህ የሕይወት ዛፍ ይበላል ለዘላለምም ሕያው ይሆናል አለ እነሆ አስቀድመን እንደተናገርን ትስብእት ከመለኮት ጋር የተካከለ እንደሆነ ታወ ቀ ጳውሎስ ነጥቆ እግዚአብሔር የሆነ አይደለም ራሱን ዝቅ አድርጎ አገልጋይ መስሎ እን ደሚሜታዘዝ ሰው ሆኖ እስከ ሞትም ደርሶ እንጂ ሞቱም የመስቀል ላይ ሞት ነው አለ ፊልሄ ሰነፍ ሆይ መለኮት በሞት ሥልጣን እንዳልተያዘ ዕወቅ ሐዋርያው ይህን ስለትስብእቱ ተናግሯልና ከዚህም አያይዞ ስለ ዚህም እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አደረገው ከስምም ሁሉ የሚበልጠውን ስም ሰጠው ለኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጉልበት ሁሉ ይሰግድ ዘንዴ በሰማያትና በምድር በውቅያኖስና ከምድርም በታች ያሉትም ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ የክብር መጽሐፈ ምሥጢር ያ አ ቴሃ ለምድርከመ ኢየሱስ ውእቱ እግዚአ ስብሐት ለእግዚአብሔር አብሶበሰ ኢኮነ ዕሩየ ትስብእቱ ለወልድ ምስለ መለኮቱ እፎኬ ተሐበለ ጳውሎስ ከመ ይበል እግዚአ ስብሐት ለእግዚአብሔር አብናሁኬ አዕረዮ ለትሥ ጉተ ወልድ ምስለ መለኮተ ወላዲ ገብርኤ ልኒ ይቤላ አመ ዜነዋ ትወልዲ ወልደ ኢ ይቤ ትወልዲ መለኮተ ወካዕበመ ኢይቤ ትወልዲ ትስብእተአላ ይቤ ትወልዲ ወልደ እን ዘያሬኢ ገጸ ዘፍና ትስብእት ወመለኮት ሉቃ ወድንግልኒ አመ ወለደቶ አኮ በክልኤ ፍና ተዐቱረ በማኅፀን ከመ ሕፃን ንኡስ ከመ ኢይጸራዕ ሥርዓተ ሕፃናት ህልው መለኮቱ በህየ ወበአጽናፈ አጽናፍኒ እንዘ ይመልእ በኩሉሄ ከመ ኢይጸራዕ ዕበየ ኃይል ዘልማድ ጸረቶ እንዘ ውእቱ ይጸውራ ወለከዊነ እምደለወቶ እንዘ ውእቱ አቡሁ ለዓለም ወአምጻኢሁ እምኀበ አልቦ ወኢሀሎ ተወልደ እንዘ ኢይትነሠት ማኅተመ ድንግ ልናሃወበዝ አእመርነ ከመ እግዚአብሔር ውእቱ ዘተወልደ እምኔሃእስመ ሰብእሰ ኢይ ክል ወጺአ እንተ ዕፅው ፕኅት ዘእንበለ በጽም ረተ መለኮት ተሐቅፈ በአብራኪሃ ወተገሰ በአእ ዳዊሃወበዝ አእመርነ ከመ እጓለ እመሕያው ውእቱ ዘተዐቀሩረ በሑቃፌሃወበዝ አእመ ርነ ከመ እጓለ እመሕያው ውእቱ ዘይፈጽማ ለሥርዓተ ደቂቅ እስመ አልቦ ዘይክል ገሲሶቶ ለእሳተ መለኮት ዘእንበለ በጽምረተ ትሰብእ ትነቅዐ ሐሊብ እም አጥባቲሃ ለድንግል እን ተ ኢተአምር ብአሴወበዝ አእመርነ ከመ አምላክ ውኣቱ ዘተወልደ እምኔሃ እስመ አልቦ ዘይክል አንቅዖ ሐሊብ እምአጥባተ ድን ግል ዘእንበለ ዘአንቅዐ ማየ እምኩኩሐ ኮሬብ ወአልቦ ካዕበ ዘይትሐፀን በሐሊበ ድንግል ዘእ ንበለ እግዚአብሔር ባሕቲቱ ዘኀደረ ውስተ ከርሠ ድንግልናሁኬ አምሳክ ወሰብእ በአሐዱ ፍና ወካዕበ አርአየ ጽምረተ መለኮት ወትስብእት በፈለገ ዮርዳኖስ ደነነ ለተጠምቆ በሕገ ትስብእት ወኣብ ስምዐ ኮነ ሎቴ እንዘ ይብል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር ወሎቱ ሰምዕዎ ሰምዐ ኮነ በእንተ ዋሕድ ኢፈለጠ በእ ንተ መለኮቱ ወኢበእንተ ትስብእቱ አላ በ ጽዋ ዓ ይቤ ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር ማቴር የድንግልናዋን ጌታ እንደሆነ ዐውቀው ለእግዚአብሔር አብ ይሰግዱ ዘንድ የወልድ ትስብእት ከመለኮቱ ጋር የተካከለ ካልሆነ ጳውሎስ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ የክብር ጌታ ይል ዘንድ እንደምን ደፈረ እነሆ የወልድን ሰውነት ከወላጁ መለኮት ጋር አስተካለው ገብርኤልም የምሥራቹን በነገራት ጊዜ ወንድ ልጅ ትወልጂያለሽ አላት መለኮትን ትወልጂያለሽ አላላትም የትስብእትንና የመለ ኮትን ነገር አንድ ወገን አድርጎ ሲያሳይ ወንድ ልጅ ትወልጂያለሽ አለ እንጂ ሉቃቶወ ድ ድንግልም በወለደችው ጊዜ በሁለት ወገን አይደለም የሕፃናት ሥርዓት እንዳይጓደል እንደ ታናሽ ሕፃን በማኅፀን ተፀነሰ መለኮቱም የባሕርይ የሆነ የኃይል ጌትነት እንዳይጓደል በዳርቻዎች በሥፍራም ሁሉ የመላ ሆኖ የመላ ቢሆንም በዚያ ነበረ የሚሸከማት እርሱ ሲሆን ለእናቱ ተገባችው ዓለምን ካለመኖር ከሌላም ነገር ያመጣው ማኅተም ሳይለጥ ከእርሷ ተወሰደበዚህም ከእርሷ የተወለደ እግዚአብሔር እንደሆነ ዐወቅን ሰው ግን ያለመለኮት መዋሀድ በተዘጋ ደጃፍ መውጣት አይቻለውምና በጉልበቶቿ ታቀፈ በእጆቿም ተዳሰሰ በዚህም በእቅፏ የታቀፈ እርሱ የሰው ልጅ እንደሆነ አወቅን በዚህም የሕፃናትን ሥርዓት የሚፈጽማት እርሱ የሰው ልጅ እንደሆነ አወቅን ያሰ ትስብእት አንድነት የመለ ኮትን እሳት መዳሰስ የሚችል የለምናወንድ ከማታውቅ ከድንግል ጡቶች ወተት ፈሰስ በዚህም ከእርሷ የተወሰደው አምላክ እንደሆነ ዐወቅን ከኮሬብ አለት ውኃን ካፈለቀው በቀር ከድንግል ጡቶች ወተት ማንቃት የሚቻለው የለምና ዳንመኛም በድንግል ማኅፀን ካደረ ከአግዚአብሔር ብቻ በቀር በድንግልና ወተት የሚያድግ የለም እነሆ አምላክና ሰው በአንድ ወገን ናቸው ዳግመኛም የመሰኮትንና የትስብ እትን አንድነት በዮርዳኖስ ወንዝ ገለጠ በሰውነት ሕግ ለመጠመቅ ጉንበስ አለ አብም የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት ብሎ መሰከረለት ስለ አንዱ መሰከረ ስለ መሰኮቱ ለይቶ አልተናገረም ትስብአእአቱንም አልለየም በአንድ አጠራር የምወደው ልጄ ይህ ነው አለ እንጂ ማቴር መጽሐፈ ምሥጢር ፌኑቢቢ ሲን እሲንን ኢመኣጳሙሥልሠመሠፅ። የዚህች ቃል ትርጓሜ ምንድር ነውእናንተ ልባችሁ የደነዘዘ ጆሮአችሁ መስማት ዓይናችሁም ማየት የተሳ ፖ መጽሐፈ ምሥጢር ዓይንልብብክሙ ወኢትሔልይዎ ለዘተሰብ አ እም ወለተ አዳም አቡክሙእዝን ብክሙ ወኢታጸምኡ ቃለ ነቢያት ዘተነበዩ በእንተ ሥጋዌሁአዕይንት ብክሙ ወኢትኔጽሩ ግጻ ዌ መጻሕፍት ዘተጽሕፈ በእንቲአሁትብሉኑ ከመ ቃል ሥጋ ኮነ ለምንትኬ ፈቀደ ሥጋዌ እማርያም ቦኑ ክልዔ ሥጋዌ ጵ ዘይ ቀድም ወጵ ዘይዴኃር ዓው ሐሰ ሎቱ ለወልደ እግዚአብሔር ኢተሠገወ ዘእንበለ እማርያም ስምዑ እን ግርክሙ ፍካሬሁ ለብሂለ ነገር ውእቱ ቃል ሥጋ ኮነ ወኃደረ ሳዕሌነ ውእቱ ቃል ሥጋ ኮነ ይተረጐም በሥጋዌዊ ቃል እምቅድስት ድንግልወኃደረ ላዕሌነ ይተረጐም ኀበ ኃዲ ረ ጸጋ ክርስቶስ ላዕለ ሐዋርያት በከመ ይቤ ለሏሁ በወንጌል አነ እሄሱ ምስሌክሙ በኩሉ መዋፅልአኮ ዘይሄሉ ክርስቶስ ምስለ ሐዋርያት አላ ምስለ ኩሎሙ እለ የአምኑ ቦቱ በቃሎሙ በከመ ይቤ ለሊሁ ለዘያፈ ቅረኒ ያፈቅሮ አቡየ ንመጽእ ወነኀድር ምስ ሌሁ ወንገብር ምዕራፈ ኀቤሁ ዮሐፀ አእምሩኬ ኦ አብዳን ከመ ኢተ ሠገወ ክርስቶስ እምቅድመ ይኅድር ውስተ ማኅፀና ለማርያም ወባሕቱ ኢሥግው ኀደረ ዘእንበለ ዘርአ ሙላድ ዘልማደ ብእሲ ወብ እሲት ዘኢልማደ አንስት ገብረ ላቲ ለእሙ ከመ ትጽንስ ዘእንበለ ዘርአ ብእሲ ወዘኢ ልማድ ተፀንሶ ገብረ ለርእሱ ከመ ይትወለድ እምኔሃ ዘእንበለ አብ ምድራዊወልድ ብሕ ትው ለአቡሁ ዘአልቦ እጭ ወኢኣኅት ዘኢ ይትበሀል በእንተ ልደቱ እማእዜ ወህሀህሳዌሁ እስከ ማእዜ ግጽው በመልክዐ አቡሁ አርአያ ወጸዳል ዘህላዌ ወሳዲሁ ወዕሩየ ስብሐት ዕሩየ ሕሉና ወዕሩየ መንግሥት ወበደኃሪ መዋዕል ዘተወልደ በሥምረቱ ወበሥም ረተ አቡሁ ወበሥምረተ መንፈስቅዱስ ባሕቲቱ ቃል ዘእምባሕቲታ ድንግል ባሕቲቱ ኃይል ዘእምባሕቲታ ወለተ ዳዊት እንተ ትትገሰስ ባሕቲቱ መንፈስ ዘኢያስተርኢ ዘእምባሕቲታ ብእሲት ወእቱመ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአርዮስ ኀለዮ ለከዊነ ፍጡር ወእለ ተለዉ ትምህርቶ ተሰምዩ አርዮሳውያነ ውእቱመ ኢየሱስ ክርስቶስ ሸንስጥሮስ ኀለዮ ክመ እም ነቢያት ወእለ ተለዉ ነው በዚህም ትስታላችሁን ልብ አላችሁ ከአባታችሁ ከአዳም ሴት ልጅ ሰው የሆነውን ግን አታስተውሉትምጆሮ አላችሁ ነቢያት ሰው ስለመሆኑ የተናገሩትን ግን አታዳምጡም ዓይ ኖች አሉአችሁ ስለእርሱ የተጻፈውን የመጻ ሕፍት ክፍል ግን አትመለከቱም ቃል ሥጋ እንደሆነ በማርያምም እንዳደረ ትናገራላችሁን ቀድሞውንም ሥጋ ከሆነ ስለ ምን ከማርያም በሥጋ መወለድን ፈለገ ሁለት ሰውነት አንዱ የሚቀድምአንዱም ኋለኛ የሆነ አለውን ጓ ይህስ ሐሰት ነው የእግዚአብሔር ልጅ ከማርያም ካልሆነ በቀር በሥጋ አል ተወለደም ስሙ ያም ቃል ሥጋ ሆነ በእኛም ላይ አደረ የሚለውን ቃል ትርጓሜ ልንገራ ችሁ ቃል ሥጋ ሆነ ያለው ከቅድስት ድንግል በሥጋ በመወለዱ ይተረጉማል በእኛም ላይ አደረ ያለው የክርስቶስ ጸጋ በሐዋርያት ላይ በማደሩ ይተረጐማል እርሱ ባለቤቱ በወንጌል በጊዜ ሁሉ እኔ ከእናንተ ጋር እሆናለሁ እንዳለ ክርስቶስ ከሐዋርያት ብቻ ጋር የሚኖር አይደ ለም በእነርሱ ትምህርት ምክንያት ከሚያም ትበት ሁሉ ጋር እንጂእርሱ ባለቤቱ የሚወደኝን አባቴ ይወደዋል መጥተንም ከእርሱ ጋር እናድ ራለን በእርሱ ዘንድ ማረፊያ እናደርጋለን እን ዳለ ዮሐ ሰነፎች ሆይ ክርስቶስ በማርያም ማኅፀን ከማደሩ አስቀድሞ ሰው እንዳልሆኘ ፅወቁ ዳሩ ግን ሥጋ ያልለበሰ እርሱ በሥጋውያን ሴት ልጅ ማኅፀን አደረ በወንድና በሴት ልማድ ያለ መዋለጃ ዘር እንድትድንስ የሴቶች ልማድ ያልሆነውን ለእናቱ አደረገላት ከእርሷ ያለ ምድራዊ አባት ይወለድ ዘንድ የተለመደ ያልሆነውን ለእናቱ አደረገሳት ከእርሷ ያለ ምድራዊ አባት ይወለድ ዘንድ የተለመደ ያልሆነውን መፀነስ ለራሱ አደረገ ወንድምና እኅት የሌሱት ለአባቱ አንድ ብቻውን የሆነ ወልድ ስለመወለዱ ከመቼ ጀምሮ ነው ስለ አነዋወሩም እስከመቼ ድረስ ነው የማይባል በአባቱ መልክ የተገለጠ የወላጁም ህልውና ምሳሌነት ብርሃን ነው። እርሱም አፍቲክስ ሥጋውን ከሰማይ አወረደ ያለው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የእርሱን ትምህ ርት የተቀበሉትም አፍቲክሳውያን ተባሉ እር ሱም አርሲስ የተሰኙ መናፍቃን በነፍስና በሥጋ ወደ ሲኦል ወረደ ያሉት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ትምህርታቸውን የተከተሉትም አርሲሳውያን ተባሉ አርሲስ ማለት ከዳተኞች ማለት ነውና እንደጠራናቸውም ሰዎች የአንድ ሰው ስም አይደለም ይኸውም ልዮን ሰውነቱ ከመለኮቱ ያንሣል ያለው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ትምህርቱን የተከተሉትም ልዮናውያን ተባሉ ይኸውም የኬልቄዶን ማኅበረተኞች ለመለኮት የሚገባውን መለኮት ለሥጋ የሚገባውንም ሥጋ ሠራሁለተኛም አንዱ ተአምራቱን አደረገ አን ዱ ግን መከራን ተቀበለ ሲሉ ለሁለት ባሕርያት ለሁለትም ሥርዓቶች የከፈሉት ኢየሱስ ክርስ ቶስ ነው ትምህርታቸውን የተከተሉም መሰካ ውያን ተብለው ተጠሩ የዛይማኖታቸው ፈቃድ ንጉሥ ወደ ወደደው ነውና ንጉሥ መርቅያንም የልዮንን ሃይማኖት ወድዲልናስለዚህ ለከበረች ዛይማኖት ታላቅነትን ሽቶ በኒቅያ ከተሰበሰቡት የሦስት መቶ አሥራ ስምንቱ ጉባኤ በሁለት እጥፍ የሚልቅ ጉባኤ እንዲሆን ስድስት መቶ ሠላሳ ስድስቱን ኤጴስቆጳሳት ሰበሰባቸው አብያተ ክርስቲያናት ሁላቸው በሦስት መቶ አሥራ ስምንቱ ይመካሉና ከሀዲዎችም ሁላቸው ባሳታቸው የክህደት አስተማሪ ስም ይጠራሉና ዓ እኛ ግን ከእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አፀድ የሚያወጡንን መምህራን አንሻም በስማቸውም ልንጠራ አንፈቅድም መም ህራችን ክርስቶስ መምህራችሁ አንድ ክርስቶስ ነውና ለራሳችሁ መምህራንን አትሰይሙ ብሎ ናልና ስለዚህም እኛ ክርስቶስ እንደተባለ ክርስ ቲያን መሲሕ እንደተባለም መሲሐውያን ናዝራ ዊ እንደተባለም ናዝራውያን እንባላለን የእኒህ የሦስቱ አጠራር ትርጓሜአቸው በአንድነት የተቀባ የተቀቡ ተብሎ ይተረጐማልና መጽሐፈ ምሥጢር ኬኬ ኬኬ ኑው ም መ ፍካሬሆሙ ይተረጐም ኀበ ቅቡዕ ወቅ ቡዓንወቦ እምኔሆሙ ለእሉ መናፍቃን እለ ይብሱ ኢነበረ ሥጋሁ ለወልድ በየማነ አቡሁ ያ ኦ አብዳን ወኅጡአነ ምክር ትብሉኑ ኢነ በረ ሥጋሁ በየማነ አብ በእንተ ምንትኬ ይቤ ዳዊት ይቤሎ እግዚእ ለእግዚእየ ንበር በየማንየ እስከ አገብአሙ ለጸላእትከ ታሕተ መከየደ እገሪከ ትብሉኑ በእንቱ መለኮተ ወልድ ይቤ አብ ንበር በየማንየ ማእዜኑመ ዐረቀ መለኮተ ወልድ ነቢረ በየማነ አመኒ ጽሕቀ ለከዊነ እጓለ እመሕያሚ ኢን ደገ እግዚአብሔርናሁ ወአመሂ ኮነ ሕፃነ በማሕፀነ ድንግል እስመ ውእቱ ምስለ አቡሁ በጽርሐ አርያም ወአመኒ ሐቀፈቶ በአብ ራኪሃ እሙ ገሊላዊት ንቡር ውእቱ ዲበ ሰረ ገላ ዘኪሩቤል በዕበየ መለኮቱ ምስለ አቡሁ ሰማያዊ አመኒ ጠበወ ሐሊበ አጥባቲሃ ብሉየ መዋዕል በሥርዓተ ደቂቅ ህልው ውኣ ቱ ምስለ ወሳዲሁ በሕገ አምላክ ወአመኒ አስተርአየ በውስተ ዮርዳኖርስ እንዘ ክት ፅርቃኑ ለተጠምቆ ወበላዕሉ ይወር በደባትረ ብርሃን ወበመንጦሳዕተ ደመና ዘትሱሕ በመብረቀ ስብሐት እንዘ አብ ስምዐ ይከውን በፈለገ ዮር ዳኖስ ወመንፈስ ቅዱስሂ እንዘ ይሔውጸዶ በርእየና ርግብ ህልው ውእቱ ኣሜሃ በመካነ ግጻዊዌሆመ እንዘ ይሜለስ ምስሌሆሙ እንበለ ሥጋዌሁ አመኒ ይቀውም ቅድመ ዐውደ ጺላጦስ ወይትቀሠፍ እምሐራ ሰገራት ህልው ውእቱ ያግነ ሰማያዊ በሰማየ ሰማያት እንዘ ይቀውሙ ቅድሜሁ በረዓድ እንዘ ይጹእል ዎ ሊቃነ ካሀናት ወይዘነጐግዎ ጸሐፍተ ሕዝ ብ ወኀለፍተ ፍኖትኒ ህልው ውእቱ ዘበሳዕሉ እንዘ ይሴብሕዎ ኪሩቤል ወይቄድስዎ ሱራ ፌልወአመኒ ሰፍሐ እደዊሁ ዲበ ዕፀ መስ ቀል ወቅንው በቅንዋተ ሐጻውንት ህልው ውእ ቱ ዘኢይትነከይ መለኮቱ ከመ ሕሉና አብ ወመንፈስቅዱስ ጃ አመ ጥዕመ ሞተ በሥጋ ህልው ውእቱ መለኮቱ ውስተ ከርሠ መቃብር ምሰለ በድነ ሥጋሁ እንበለ ነፍስ ውስተ ከርሠ ሲኦልኒ ምስለ ነፍሱ እጋበለ ሥጋሁወበየማነ አቡሁኒ እንበለ ነፍሱ ወሥጋሁአመ ትንሣ ኤሁኔ አግባኣ ለነፍሱ ውስተ ማኅፈደ ሥጋሄሃ በከ መ አቅደመ ብሂሎቶሙ ለአይሁድ ንስትዎ ለዝን ቱ ቤተመቅደስ ወበሠሉስ መዋዕል አነሥኦ ቡሁ መ ዓው ሌአ ተራፊ ሰ ገ ሠ ከእኒሁም መናፍቃን መካከል የወልድ ሥጋ በአኸ ቀኝ አልተቀመጠም ያለ አለ ዛ ሰነፎች ምክርም የጐደላችሁ ሆይ ሥጋው በአብ ቀኝ አልተቀመጠም ትሳላችሁን ዳዊት ታዲያ ስለምን ጌታ ጌታዬን ጠላቶችህን ከእግሮችህ መረገጫ በታች እስካስገዛልህ ድረስ በቀ ተቀመጥ አለው ብሎ ተናገረ ስለ ወልድ መሰኮት ነው ትላሳችሁን አብ በቀፄ ተቀመጥ አለ የወልድ መለኮት በአባቱ ቀኝ ከመቀመጥ መቼ ራቀተ የሰው ልጅ በአባቱ ቀኝ ከመቀመጥ መቼ ራቀ የሰው ልጅ ለመሆን በፈለገም ጊዜ አምላክነቱን አልተወም በድንግል ማኅፀንም ሕፃን በሆነ ጊዜ ከአባቱ ጋር በጽርሐ አርያም በዘመን የሸመገለ ነው ገላላዊት እናቱ በጉል በቶቷ ባቀፈችው ጊዜ ከሰማያዊአባቱ ጋር በመ ለኮቱ ጌትነት በኪሩቤል ሠረገላ ላይ ተቀምጦ አለ። ምሶሶ ምቿንም ከሊባኖስ እንጨቶች ሠራ ብሏልና የመድኃኒታችን የሰውነቱ ምሶሶዎች አብርፃምና ይስሐቅ ያዕቆብና የእስራኤል ንጉሥ ዳዊት ናቸው የቤት አራት ማዕዘኖቹ በአራቱ ማዕዘን ባሉ ምሶሶዎች እንደሚጸና እግዚአብሔር ሰው ለመሆን የገባው ቃል ኪዳን በአብርፃም ዛይማኖት በይስሐቅ ንጽህና በያዕቆብ ምስጋና በዳዊትም የተወደደ አምልኮ ጸናኔ ጆ ስለዚህም ወንጌላዊው የክርስቶስ የልደቱ መጽሐፍ የአብርፃም ልጅ የዳዊት ልጅ አለ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ያለበትን አስቀደመ የሌሎችንም ትውልድ ግን አስከተለ ይህንንም ቃል በማስከተል ዙፋኑንም ከሐር ሥልጣን መጽሐፈ አስመ ከመ ሜላት ንጹሕ ጽሕደተ ሥጋሃ ለማርያም እስመ ኢበዔጳ ውስቴታ ሦካ ሠጣውኣኢሁ ሰኣዳም ወአሜክላ ጌጋያ ለፅሑዋን መኃ ወእምድኅረዝ ይቤ ውስጡ ንጡፍ ኣብ ስንፔር ያቅያሐይሕ በኀብረ ፍሕም ዝኒ ኣርአያ መለኮት በከመ ይቤ ሕዝቅኤል ወዲበ እሶጮ ለእሙንቱ እኣንስሳ ሳማይ ሰፉሕ ዘኅብረ በረድ ወዲቤሁ ከመ እዝነ ሰንፔርትብል ቅድሰት ኦሪት ወርእዩ ደቂቀ እስራኤል ዘታሕተ እገሪሁ ከመ ግሓ ዌን ፉል ዘሰንፔር ወቤተመቅደሰሂ ትሰመይ ትስብ እትእስመ ይቤ እግዚእነ ንሥትዎ ለዝንቱ ቤተመቅደስ ወበሠሉስ መዋዕል አነሥኦ ይቤ ወንጌሳዊ ወውእቱሰ በእንተ ቤተ ሥጋሁ ይቤሎሙ ወመንጦሳዕተሂ ትሰመይ ትስብ እት በከመ ይቤ ጳውሎስ እስመ ሐደሰ ለነ ፍኖተ ጽድቅ ወሕይወት ግብተ በመንጦላዕተ ሥጋሁታቦተ ተሰምየት ትስብእት በአፈ መዘምራን በእንተ ዘኮነት ሙዳየ ለመለኮት ወኢሐፀት እምኔሁ በዕፅበይ እስመ ነበረት በየማነ አብ አኮ በምንታዌ አላ በጽምረት ወመጸረሂ ትሰመይ ትስብእት በእንተ ዘአ ንሶሰወ እግዚአብሔር ውስተ ዓለም በአእጋረ ሥጋ ወኢሐጸት እምኔሁ በዕበይ በእንተ ዘተጽዕነት ዲበ ሰረገሳ ኪሩቤልወቤተ መቅደስሂ ቶተሰምየት ትስብእት በእንተ ዘኮነት ማኅፈደ ለኃ ይል ወኢኃጸት እምኔሁ በሱራሄ ወበጸዳል እስመ ቶተለዐለት በደመና እሳት ወቦአት ውስተ ጽርኃ አር ያም ኀበ ኢይበጽሖ ኅሊና ሰብእ ወኢዘመሳእክት እእምሮ ወመንጦሳዕተሂ ተሰምየት ትስ ብእት በእንተ ዘኮነት ምሥዋረ ለኃይል ዘኢያ ስተርኢ ወኢሐጸት እምኔሁ በሥነ አምልኮ እስመ ተንጦልዐ ላቲ በሰማየ ሰማያት መንጦ ላዕተ እሳት ዘመፍርህ ርእየቱንግባአእኬ ኀበ ፍና ነገር ዘቃለ ዳዊት ዘይቤ ይቤሎ እግዚእ ልእግዚእየ ንበር በየማንየዘንተ ይቤ አብ በእንተ ትስብእተ ወልድ ዘኢነበረ ከመ ያን ብር እስመ ለዘይነብርሰ ኢይብልዎ ንበር መ ገቡር ውእቱ ህሱና መለኮቱ ለወልደ ግዚ አብሔር ማእዜኒ ኢተፈልጠ እምህሉና ሁ ወዘልፈ ይነብር በየማነ ወላዲሁ ምሥጢር ኒ ግምጃ ሠራ አለ የማርያም ሥጋ በውስጧ የኣ ዳም ኃጢአት እሾህ የሔዋንም መተላለፍ አሜ ከላ ስላልበቀሳ እንደ ንጹህ የሐር ግምጃ የጠራች ናትና መጋያ ከዚህም በኋላ ውስጡ በሰንፔር ደንጊያ የተለበጠ ነው አለ የሰንፔር ደንጊያ አንደፍሕም ቅላት የቀላ ነውና ይህም የመሰኮት ምሳሌ ነው ሕዝቅኤል በእነዚያም አንሰሳ ራስ ላይ እንደ በረዶ የነጣ ሰማይ ተዘርግቷል በላዩም እንደ ሰንፔር ደንጊያ የቀላ ነው እንዳለ የከበረች ኦሪት የአስራኤል ልጆችም ከእግሮቹ በታች ያሳው እንደ ሰንፔር ጡብ አሠራር እንደሆነ አዩ ሥጋም ቤተመቅደስ ትባላለች ጌታችን ይህን ቤተመቅደስ አፍርሱት እኔም በሦስት ቀን አነሣዋለሁ ብሏልና ወንጌላዊው እርሱ ግን ስለ ሥጋው ቤተመቅደስ ተናገራቸው አለ ሥጋ መጋረጃም ትባላለች ጳውሎስ የጽድቅና የሕይወት ጉዳናን ድንገት በሥጋው መጋረጃ አድሶልናልና እንዳለ ለመለኮት ማደሪያ ስለሆነች ሥጋ በመዘምራን አንደበት ታቦት ተባለች ከእነርሱም በክብር አላነሠችም በሁለትነት ያይደለ በአንድነት በአብ ቀኝ ተቀምጣለችና እግዚአብሔር በሥጋ እግሮች በዓለም ስለ ተመላለሰ ሥጋ መንበር ትባላለች በኪሩቤልም ሠረገላ ላይ ስለ ተቀመጠች በክብር ከእርሱ የምታንስ አልሆነችም ለሰማያዊ ኃይ አዳራሽ ስለሆነች ሥጋ ቤተመቅደስ ትባላለች በብሩህ ደመና ከፍ ከፍ ብላ የሰውና የመሳእክት አአምሮ ወደ ማይደርስበት ወደ ጽርሐአርያም ገብታለችና ከእርሱ በብርሃን ጸዳል አላነሰችም ፀ ለማይታየው ኃይል መሠወርያ ስለሆነች ሥጋ መጋረጃ ትባላለች ለማየት የሚያስፈራ የእሳት መጋረጃ በሰማያት ተጋር ዶላታልና በመመለክ ክብር ከእርሱ ያነሠች አልሆነችም ጌታ ጌታዬን በቀቼ ተቀመጥ አለው ወደ ሚለው የዳዊዌት ቃል ትርጉም እንመለስ ያልተቀመጠ የወልድ ሥጋ ይቀመጥ ዘንድ አብ ይህን ተናገረ የተቀመጠን ተቀመጥ አይሉትምና የእግዚአብሔር ልጅ በህላዌ መለኮቱ ተቀምጦአል መቼም ከአባቱ ህልውና አልተለየም ዘወትርም በቀኝ ይቀመጣልና ኗ መጽራፈ ምሥጢር ሙጡቢኪቢኪቢድንች ንሲ ስ ሲትርቡትንሱንኢጅጂ ፌራ ሥ። እርሱ ምራቁን በምድር ትቢያ ላይ እን ትፍ ብሎ ጭቃ ያደረገ ጭቃውንም ቀብቶ ከዚ ያን ጊዜ በፊት ዓይን ላልነበረው ሰው ዓይን የፈ ጠረለት ጌታ ኢየሱስ አይደ ለምን ሉቃፅ ዮሐ ፅ እርሱ የወታደር ጭፍሮች ጉንጮቹን በጥፊ የመቱት የጭፍራ አበጋዞችም እጆቹን ያሠሩት ጌታ ኢየሱስ አይደለምን በፊቱ የረከስውን ምራቅ የተፋበት ራሱንም በዘንግ የመቱት ጌታ ኢየሱስ አይደለምን ከእርሷ ሰባት አጋንንትን ያወጣላት ማርያም መግደላዊትን ክወትር የሚወዳት ጌታ ኢየሱስ አይደለምን እንግዲያው ከትንሣኤው በኋላ ስለምን አት ንኪኝ አላት ዮሐ ንንግርኬ ፍካሬሁ ፈጸመ ፈቃደ አቡሁ በሐሳረ ትስብእቱ እስከ አመ ሞቱ በከመ ይቤ ወንጌላዊ ሰሪቦ ሐሞተ ወይቤ ተፈ ጸመ ኩሉወበትንሣኤሁ ፈለጠ ማእከለ ኃሣረ ትስብእት ዘኀለፈ ወማእከለ ዕበየ ክብር ዘይመጽእ እንተ አስተሳተፋ በስብሐተ መለ ኮት በከመ ወልደ ንጉሥ እምቅድመ ይን በር ዲበ መንበረ መንግሥት ይትመሐዝዎ አግብርተ አቡሁ ከመ አኃው ወቢጽ ውእቱኒ ይትቄበሎሙ በትሕትና ወፍቅር እንዘ ይሬሲ ርእሶ ከመ እምኔሆሙወእምከመ ነበረ ዲበ መንበረ አቡሁ ይሰግዱ ቅድሜሁ ከመ ኢይልክፍዎ ይቀውሙ ቅድሜሁ ካልንን እለ ኢያበውሑ ከመ ኢይቅረቦ መኑሂ ወአልቦ ዘይ ክል ለኪፎቶ ዘእንበለ እሉ እለ ልጹቃን ምስሌሁ ዘያምክ ቦሙ ንጉሥ ድ በከመ ይቤ በመኃልየ መኃልይ ይግበሩ ኤጺስቆጾሳተ ወቀሲሳነ እስከ ያሰምክ ቦሙ ኢየሱስ ክርስቶስ ንጉሥ ዘእምዘርአ ዳዌት በሥጋዌሁ ንጉሥ ዘእምቅድመ ዓለም በህላዌ ሁ ወበህላዌ አቡሁወከመ ኢይክሉ ሠራዊተ ንጉሥ ቀሪበ እስመ ኢነሥኡ ሥልጣነ በኀቤ ሁ ለቀሪ ቦቱከማሁ ኢይክሉ ሕዝባውያን ቀሪበ ኀበ ጽንሐሐ ምሥጢር ለገሲሰ ሥጋሁ ወደሙ ወበእንተዝ ይቤላ ለማርያም መግደ ላዊት ኢትልክፍኒ እስመ እኅረመ ሥጋሁ እምኃሣረ ስብእት ዘኀለፈወእም አመ ተንሥአ አስተሳተፋ በዕበየ መለኮቱ መኃጵ ወበከመ ብውህ ሎሙ ለዐቀብተ ቤቱ ልሰንጉሥ ከመ ይቅርብዎ ወይልከፍዎ ወከማሁ ለኤጴስቆጸሳትኒ ወለቀሳውስት ብውህ ሎሙ ከመ ይልክፉ ቀፉርባነ ሥጋሁ ለክርስ ቶስ ወከመ ይጥምዑ አጽባዕቶሙ ውስተ ደመ መለኮትእስመ አቅደመ አብሖ ለሐዋርያ ቂሁ በዕለተ እሑድ እንተ ባቲ ተንሥእአ ወይቤሎሙ ምንትኑ ያደነግጸክሙ ወለምንት የዐርግ ሕሲና ውስተ ልብክሙርእዩ እደዊየ ገርየ ከመ አነ ውእቱ ወግሱኒ ለመግደላሳ ይቤሳ በነግሀ ትንሣኤ ኢትልክፍኒ ወለሐ ያትኒ ይቤሎሙ በምሴተ ትንሣኤ ግሱኒ ደሳዊት ቀጸባ በሥርዓተ መሀይምናን ይምንት ከመ ትትዐቀብ ወለሐዋር ለኪ ኩሳኩሰ ዘወርቅ ወብሩር እስከ ሶበ ንጉሥ ያሰምክ ቦቱወዝ ብሂል ይሚሙ ለኪ መጽሐፈ ምሥጢር እስኪ ትርጉሙን እንናገር እስከ ሞቱ ጊዜ ድረስ በሥጋው መከራ የአባቱን ፈቃድ ፈጸመ ወጌሳዊው ሆምጣጤውንም ተጐ ንጭቶ ሁሉ ተፈጸመ አለ እንዳለ በትንግኤው ጊዜ ግን ባለፈው የሥጋ መከራና በመለኮት ክበር አንድ ባደረጋት በሚመጣው የክብር ጌትነት መካከል ልዩነት አደረገ የንጉሥ ልጅ በመንግሥት ዙፋን ላይ ከመቀመጡ አስቀድሞ የአባቱ ባለሟሎች እንደ ወንድሞች እንደ ባል ንጀሮችም ተዋዙት እርሱም ራሱን ከአነርሱ እንደ አንዱ አድርጎ በትሕትናና በፍቅር እንደ ሚቀበሳቸው በአባቱም ዙፋን ከተቀመጠ በኋላ ግን ሳይነኩት በፊቱ ይሰግዳሉ በፊቱም ይቆማሉ ሌሎችም ማንም እንዳይቀርበው ይከላከላሉ ንጉ ሥ ከሚደገፍባቸው ክእኒያ ከቀራቢዎቹ በቀር ሊነካው የሚችል የለም በመኃልየ መኃልይ ንጉሥ እስኪደገፍበት ጊዜ ድረስ የወርቅና የብር ጠልሰም ያድርጉልሽ እንዳለ። ምንትኬ ውእቱ ዘጽኑሕ ሎቱ ለይሁዳ ዘእንበለ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተወልደ እምወለቱወምንትኬ ውእቱ ተስፋ በእንተ አሕዛብ ዘእንበለ ወንጌለ ጸጋሁ ለወልደ እግዚአብሔር ዘተውህበ ለአሕዛብ በእደ ሐዋርያት ንሕነሰ ንብል ወካዕበ ናስተበቀዕ በእንተ ሰላማ ለቅድስት አሐቲ ቤተክርስቲያን ጉባኤ እንተ ሐዋርያት ወእሙንቱኒ ይብልዋ ሥጋውን እንዲዳስሱ ሥልጣን ሰጣቸው ሉቃቋቿ ዝንጉ ሆይ ከመነሣቱ በፊት መለኮት የሥጋን መከራ እንደተሳተፈው ከመነሣቱ በኋላም ሥጋ የመሰኮትን ክብር እን ደተሳተፈው በዚህ ዕወቅ አስተውልም ሳይ ነጠል በእኩልነት ነገሠ ሳይለወጥም በተዋህዶ ተገለጠ ፊተኛው ፄሮድስ ኋለኛውም ፄሮድስ ግን እርሱ ምድራዊ መንግሥታቸውን የሚ ነጥቅኞ መስሎአቸው ፊተኛው ሄሮድስ ከተገደ ሉት መካከል እንደአንዱ የሚገኝ መስ ሎት አርሱን ሽቶ ሕፃናትን ገደላቸው ኋለኛውም ፄሮ ድስ በተሰቀለበት ቀን ወደ ሏላጦስ አስከፍቶ ለከውጡ ለሊዘባቦትበትም የቀላ ቀይ ግምጃ አለ በሰ ው ንግሥትን የሚሻ እንደሆነም ቆጠረው ቋ ስለዚህም ሏላጦስ ጌታ ኢየሱስን አንተ የአይሁድ ንጉሥ ነህን አለው ጌታ ኢየሱም መልሶ ይህን የምትናገር አንተ ከራስህ ነውን ወይስ ሌላ ሰው ስለ እኔ ነገረህ አለው ጺላጦስም መልሶ እኔ አይሁዳዊ ነኝን ወገኖችህ የካህናትም አለቆች ወደ እኔ አሳልፈው ሰጡህ እንጂ አለው ጌታ ኢየሰሱስም መንግሥቴስ ከዚህ ዓለም አይደለችም በዚህ ዓለም መንግሥቴ ሆናስ ቢሆን ባለሟሎቼ አይሁድ ላንተ አሳልፈው እንዳይሰጡኝ ፈጽመው በተዋጉልኝ ነበር አለው የእግዚአብሔር ልጅ የአባቱን የዳዊትን መንግሥት ናቃት እስከ ትንግኤውም ድረስ በችግር ቆየ ከተነሣ በኋላ ግን በመሰኮት ክብር ጋረዳት በአባቱም ቀኝ አስቀመጣት ከዚህም በኋላ የገሊላ መንግሥት ከዳዊት ዘር ጠፋች ያዕቆብ የአሕዛብ ተስፋ የሆነ ገዥ እስኪያገኝ ድረስ መንግሥት ከአይሁድ ግዛትም ከወገኑ አይጠፋም እንዳለ ዘፍጓዘ ዮሐወዐ ከሴት ልጁ ከተወለደ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ገዥ ማን ነው በሐዋርያት እጅ ለአሕዛብ ከተሰጠ ከእግዚአብሔር ልጅ የጸጋ ወንጌልስ በቀር የአሕዛብ ተስፋ ምንድር ነው እኛ ግን ዳግመኛ የሐዋርያት ጉባኤ ስለሆ ነች ስለ አንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም እንማልዳለን እንላለን እነርሱም ይህች የአሕዛብ ቤተክርስቲያን የተባረከች ናት ፅ መጽሐፈ ምሥጢር ሬፍ ው ው ው መ ተ ው ት መመ ወቡሩክት ዛቲ ቤተ ክርስቲያኖሙ ለአሕዛብ ስብሐት ለእግዚአብሔር ለዘቶሰሐ ሃይማኖተነ በሃይማኖቶሙ ለዓለመ ዓለም አሜን ወአሜን ድ ተፈጸመ ዘለፋሁ ለልዮን መምህረ አበዲሁ ለመርቅያንወአማሳኔ ትምህርቶሙ ለሮማውያንዘይጽሕቅ ለአስሕቶ ከመ ሰይ ጣን ወይተግህ ለአጽድፎ ከመ አጋንንተ ለጌዎንዘይበዝኅ እከየ ሚኖሙ ለደቂቁ እም ፕፃ ዘከንፈረ ግዮንይቤ ጊዮርጊስ ዘየዐቢ ክበደ ኃጣውኢሁ እመዳልወ አድባር ርጉዓን ወእመሠረተ አውግር ውዱዳንስብሐት ለእግ ዚአብሔር ለዓለመ ዓለም አሜን ወአሜን መጨ ሬ ይሱአታል ዛይማናታችንን ከሃይማኖታቸው ጋር አንድ ላደረገ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ለዘላለሙ አሜን አሜን ድ የመርቅያን ስንፍና አስተማሪ የሮማውያንንም ትምህርት ያጠፋ እንደ ሰይጣን ለማሳት የፈለገ እንደ ሌጌዎን አጋንንትም ወደ ገደል ለመክተት የተጋ የልጆችም አምነታቸው ክፋት በግዮን ዳርቻ ካለ አሸዋ የሚበዛ የልዮን ተግሣጽ ተፈጸመ የኃጢአቶቹ ክብደት ከረጉት ተራሮች ሚዛን ከጸኑትም ኮረብቶች መሠረት የሚልቅ ጊዮርጊስ ተናገረው ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ለዘላለሙ አሜን አሜን ሬሬ ምዕራፍ በሰኑ ንባብ በስመ እግዚአብሔር ሥሉስ ዘኢይት ፋለስንጹህ ዘኢይረኩስትጉህ በኢይዴቅስ ጽኑዕ ዘኢይፀብስኀበ አልቦቱ አሰረ ፍናዌ ዘይፌንም ለሩፀተ ነፋስወበሩፀቱ ዘይዘርምዎ ለጊሜ ከመ ተነ ጢስ እግዚአብሔር አምላክ ለኩሉ ዘሥጋ ወለኩሉ ዘነፍስለዓለመ ዓለም አሜን ወአሜን ንንግርኬ ፅበደ ትምህርቶሙ ለማኅበረ ኬልቄዶን ዘውእቶሙ ቋወወ ኤጴስቆጸሳት አለ ተጋብኡ በመንግሥተ መርቅያን አማንኬ ቀደ መ ትንቢት በእንቲአሆሙ እስመ ይቤ ኢሳይያስ ነቢይ ለያአውይዋ አሕማረ ኬልቄዶን እስመ ጎሥረ ክብሮሙ እለ ይነግዱ ውስተ ባሕር ነ ኦ ነቢይ ልዑለ ቃል ከመ ትፈክር ለነ ምሥጢረ ዝንቱ ትንቢትምንት ውእቱ ዘት ቤ ለያአውይዋ አሕማረ ኬልቄዶንአሕማርሰኬ ይተረጐም በኤጺስ ቆጳሳት እለ ተጋብኡ በኬልቄ ዶን ተጋብኡ ለአንሥኦ መዋግድ እስመ ነፋሰ ሙስና ወፅአ እምአፉሆሙአሕማረ ተሰምዩ በእንተ ዕበየ ሚመቶሙ ወኮኑ እንከ ዘይትኬ ወሩ ውስተ ባሕረ ዓለምነ እንክ ሠርዌ ሐመ ሮሙ ዘውእቱ ሃይማኖተ ክርስቶስ ዝተወፈዩ እምሐዋርያት እስመ ከፈሉ ትስብእቶ ወመሰኮቶ በክልኤ ፍና እንዘ ይብሉ ዘይደሉ ለመለኮት ገብረ መለኮት ወዘይደሉ ለትስብእት ገብረ ትስብእት ትብሉኑ ዘንተ ኦ ማኅበረ ከለባት መለ ኮት ይገብር መንክራተ ወትስብእት ይትዌከፍ ሕማመዝሰ አኮ ግዕዘ ህላዌሁ ለወልደ እግዚአ ብሔር አላ ግዕዘ ጻማሆሙ ለሰማዕት እሙንቱ ይትዌክፉ ሕማመ ወእግዚአብሔር ይረድኦሙ በገቢረ መንኮራትእሙንቱ ይጠብበዑ ለከዊነ ስምዕ ወእግዚአብሔር ይረድኦሙ ለፍጻሜ ገድል እሙንቱ ይትዔገሥምዎ ለሥቃይ ወእግዚ አብሔር ይፌውሶሙ በመንፈስ ጸጋሁ ወመድኅንሰ ተዐቀዮረ በማኅፀን ከመ ደቂቅ እንዘ ይመልእ ዓለመ ከመ አቡሁ ናሁ አምላክ ተወልደ እምድንግል እንዘ ኢይት ነሠት ማኅተመ ድንግልናዛ አልቦ አመ ሰማዕነ ከመ ወለደት ድንግል በኢሩካቤ። እስመ ቶስሐ ወልደ እግዚአብሔር ህላዌ አቡሁ በህላዌ ዚአሁ ወህላዌ ዚአሁ በህላዌ አር ዳኢሁ ወህሳዌ አርዳኢሁ በህሳዌ ዚአየ ማቴ ዮሐ ፄ እስመ አስተብዮዐ ኀበ አቡሁ በእንተ አርዳኢሁ እንዘ ይብል ወይእዜ ባሕቱ እመጽእ ኀቤከ ወዘንተ እነግር ለዓለም ከመ ይኩኖሙ ፍጹመ ፍሥሐየ በላዕሌሆጮ ፈጺ ምየ አንሰ ወሀብክዎሙ ቃለከ ወዓለምሰ ጸልኦ ሙ እስመ ኢኮኑ እምዓለም በከመ ኢኮንኩ አነ እምዓለም ኢይብለከ ትንሥኦሙ እምዓለም አላ ትዕ ቀቦሙ እምእኩይ እስመ እምዓለም ኢኮኑ ብክመ አነ ኢኮንኩ እምዓለምቀድሶሙ በጽድቅከ እስመ ጽድቅ ውእቱ ቃልከ በከመ ፈነውከኒ ውስተ ዓለም ወቦሙ አነ አእቄድስ ርእስየ በእንቲ አሆሙ ከመ ይኩኑ እሙንቱሂ ቅዱሳነ በጽድ ቆቅክ ወአኮ በእንተ ባሕቲቶሙ ዘእብል አላ መበእንተሂ እለ የአምኑ ብየ በቃሎሙ ከመ ይኩኑ አሐደ ኩሉመሙ በከመ አንተ አብ ምስሌየ ብየ ወአነኒ ብከ ምስሴከ ከመ ይኩኑ እሙንቱሂ አሐደ ብነ ከማነ ዮሐ የእንጨቶች ጌታ ካልተቸነከረ የመስቀሉ ግንድ በማን ደም ተቀደሰምድርን በውኃ ላይ ያጸናት ሞትን በሥጋ ካልቀመሰ ቤተ ክርስቲያን በማን ደም ዳነች የሕያዋን ጌታ የሙታንም ሕይወት ጐኑ በወታደር ጦር ካልተወጋ የሕይወት ውኃ ከማን ጉን ፈሰሰ የእግዚአብሔር በግ ካልታረደ የማን ሥጋ ለምእመናን ምሳ ይሆናልየእውነት ፀሐይ በመስቀል መቅረዝ ላይ ካልኖረ ለዓለም ሁሉ ማን ያበራልየነቢያትና የሐዋርያት አምላክ ካልተቀበረ የሙታንን መነሣት ተስፋ ማን ያሳ ያልየአዳም አምላክ ከአዳም ሴት ልጅ በነሣው ሥጋ ከሙታን ተለይቶ ካልተነሣ ማን በአብ ቀኝ ተቀመጠ የአዳም ልጅ የሆነ የእግዚአብሔር ልጅ በአብ ቀኝ ካልተቀመጠ አዳም ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ ያለው የእግዚአብሔር ቃል በየት ይፈጸማል ለእኔ ግን እትራቶቹ ከእርሱ ጋር ያሉ መስቀሉም በፊቱ ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ በዓ ይኖቼ ፊት ተስሏልከእጁ ቁልፎቹን እንደተቀ በለ እንደ ጴጥሮስ ደስ ተሰኘሁ በእቅፉ እንደተ ቀመጠ እንደ ዮሐንስ ሐሴትን አደርግሁ ቁስሎ ቹን ቀርፎ ጣቶቹን የጭፍራው ወገን በሆነ በለንጊኖስ ጦር ተወግቶ ወደ ተከፈተ ጐኑ በመ ስቀልም ችንካሮች በተቸነከረ በጌታ መዳፎች ቀዳ ዳ ጣቶጭን አንዳስገባ እንደ ቶማስ ጌታዬና አም ላኬ ብዬ እታመናለሁ ለእግዚአብሔርም ትምህ ርት እንደተጠራ እንደ ጳውሎስ እሰብካለሁ ከጌታ ኢየሱስ ጋር በባሕር ሳይ እንደሄደ እንደ እንድርያስ አደንቃለሁ በጽርሐ ጽዮን የእሳት ላንቃን ለተቀበሉ ለሐዋርያት ራሴን ወገን አደር ጋለሁ የእግዚአብሐር ልጅ የአባቱን ባሕርይ ከራሱ ባሕርይ ጋር የራሱንም ባሕርይ ከደቀመ ዛሙርቱ ባሕርይ ጋር የደቀመሻሙርቱንም ባሕ ርይ ከእኔ ባሕርይ ጋር አስማምቷልና ማቴዘ ዮሐ አሁንም ወደ አንተ እመጣለሁ የእኔ ደስታ ፍጻሜ በእነርሱ እንዲሆን ይህንን ለለም እነግራለሁ እኔ ቃልህን ፈጽሜ ሰጠሁአቸው ዓለም ግን ጠላቸው ከዓለም አይደሉምና እኔ ከዓለም እንዳይደለሁከዓለም እንድትወስዳቸው አልልህም ከክፉ ነገር እንድትጠብቃቸው ነው እንጂእኔ ክዓለም እንዳይደለሁ እነሱም ከዓለም አይደሉምና በጽድቅህ ቀድሳቸው ቃልህ እው ነት ነውና ወደ ዓለም እንደላኸኝ እኔም ስለነርሱ ራሴን እቀድሳለሁ እነርሱም በአንተ ጽድቅ ቅዱ ሳን እንዲሆኑ ስለ እነርሱ ብቻ የምናገር አይደ ለም በእነርሱም ቃል ስለሚያምነብኝም ሁላ ቸው አንድ ይሆኑ ዘንድ ነው እንጂ አንተ አብ ከእኔ ጋር በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ ከአን ተጋር እንደሆንሁ እንዲሁም እነርሱም በእኛ እን ደኛ አንድ ይሁኑ ብሎ ስሰደቀ መዛሙርቱ ወደ አባቱ ማልዷልና ዮሐዙ መጽሐፈ ምሥጢር ጽ ጎደገ ለነ ሥርወ መሪረ ኢየሱስ ክርስቶስ ምንት ውእቱ ሥርው መሪር ዘእንበለ ጽዋዔ ስሙ ቅዱስ ወዑታቤ መስቀሱ በዝ ስይጣን እምዝክረ ስሙ ይርዕድ ወእምዑታቤ መስቀሉ ይነፍጽመሪር ብሂል ወልደ እግዚአ ብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ በኀበ አይሁድ እስመ ድንግልና እሙ ይጸርፉ ወሎቱሂኒ ይጹዕልዎ እንዘ ይብሉ እስመ እንዘ ስብእ አንተ እግዚአብ ሔርሃ ትሬሲ ርእሰከ።